text
stringlengths
0
200
የፈለግከውን አንድ ሰው መርጠህ ከእነዚያ ሰዎች ጋር በመፃኢ የኢትዮጵያ ዕድል ላይ ተወያይቼ እወስናለሁ ማለት ኢዴሞክራሲ ነው፡፡ ውጤቱም በጉልበት የሚጫን ነው የሚሆነው እንጂ የሁሉንም ይሁንታ አያገኝም፡፡ ይሁንታ የሌለው አማራጭ ደግሞ አማራጭ ሊሆን አይችልም፡፡ መጀመሪያ የማኅበረሰቡ ይሁንታ ያስፈልገዋል፡፡ እነዚህ ተ
ቃዋሚ ፓርቲዎች የማኅበረሰቡ ይሁንታ አላቸው ወይ? ተቀባይነት አላቸው ወይ? ስትል ማኅበረሰቡ የተቃዋሚ ፓርቲዎችን ገለል አድርጎ አጀንዳውን በራሱ ይዞ በቁጣ የወጣበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው፡፡ ስለዚህ ምንድነው የእነሱ ይሁንታ የሚለውን ነገር ይመጣብሃል፡፡ ይህ ነገር ከልብ የታመነበትና ለውጡንም ውጤታማ ለማድረግ ታቅዶ
ከሆነ ከላይ የገለጽኳቸውን ተዋንያን ማሳተፍ አለበት፡፡
8፤ ጕድጓድን የሚምስ ይወድቅበታል፥ ቅጥርንም የሚያፈርስን እባብ ትነድፈዋለች።
በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ወደርሱ ተሰብሰብ
የአወዛጋቢው ት.እ.ም.ት (EFFORT) ምሥጢሮች በከፊል _ ሊነበብ የሚገባው ጥብቅ መረጃ →
ያኔ በጣም ብርቅ ነበር፡፡ ፊልም ሰሪዎች እንኳ እኛ ፊልም
በሌላ በኩል አቡነ ጳውሎስ ዝውውር በሚል የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል ከኮሚሽኑ ተነሥተው ወደ ጉጂና ቦረና ሊበን ዞኖች ሀገረ ስብከት እንዲዛወሩ፣ ለዚህም የሚፈልጉትን መኪና ይዘው እንዲሄዱ ይጠይቃሉ፡፡ ጥያቄውን ፓትርያርኩ ቀደም ሲል ከ‹ታማኞቻቸው› ጋራ መክረው በኋላ ለብፁዕ
ዋና ጸሐፊውና ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ ያስታወቁትና ተቀባይነት ያጣ እንደ ነበር ነው የሚነገረው፡፡ በመጀመሪያ ወደ ጋምቤላ በኋላ ደግሞ ወደ ጉጂ ቦረናና ሊበን ዞኖች ሀገረ ስብከት የተቀየረውንና ከመደበኛ ስብሰባው ሁለት ሳምንት በፊት ጀምሮ ሲወራ የቆየውን የብፁዕ አቡነ ሳሙኤል ይነሡልኝ - ይዛወሩልኝ ጥያቄ ግን የም
ልአተ ጉባኤው አባላት ወዲያው ነበር የተቃወሙት፡፡
አላህ (ሱ.ወ) የዒሳን (ዐ.ሰ) የአምልኮ ስርዓት እንዲህ ሲል ይገልጸዋል።
የሰው ልጅ ክቡር- ሰው መሆን ክቡር፣
19 ፊት በውኃ ላይ ለፊት እንደሚታይ፥ እንዲሁ የሰው ልብ ለሰው ይታያል።
በ6ኛው የዓለም ዋንጫ ስዊድን (በ1958 እ.ኤ.አ) ሃሪ ግሬግ ከሰሜን አየርላንድ
በኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን የላከው መላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሐድ) ከብአዴን እና ከአብን ጋር እሰራለሁ ብሏል ያስቀመታቸው ጉዳዮችስ ምንድናቸው? ከፓርቲው ም/ል ሊቀመንበር አቶ መንግስቱ አስፋው ጋር ቆይታ አድርገናል
ማሳያው WiGig ን እንደሚደግፍ ያረጋግጡ። ካልሆነ፣ የ WiGig መሰኪያ ያስፈልግዎታል።
አዕላፍ ጊዜ ነጌቲቭ ቁጥር ውጤቱ ነጌቲቭ አዕላፍ ነው።
የደቡብ ህዝቦች፣ ልሂቃን እና ምሁራን ወደ ኢትዮጵያዊ ብሄረተኝነት እንዲያዘነብሉ ያደረጓቸው ብዙ ማህበረ-ኢኮኖሚያዊ እና ስነ-ልቦናዊ ምክንያቶች ይኖራሉ፡፡ ኢኮኖሚያዊውን ምክንያት ብናይ አካባቢው እንደ ቡና፣ ፍራፍሬ፣ ቅመማቅመም ያሉ የገበያ ምርቶች (Cash Crop) በአብዛኛው የሚያመርት ነው፡፡ ይህ ደግሞ ከዘውግ
ቀርቶ ከሃገርም ሰፋ ያለ የገበያ መስተጋብር ይፈልጋል፡፡ ሰፋ ያለ የገበያ መስተጋብር ለመፍጠር ደግሞ ወደ ክልሉ/ዞኑ/ወረዳው የሚመጣው የሌላ አካባቢ ህዝብ የመግዛት አቅም ይዞ እንደሚመጣ መገንዘብን ይፈልጋል፡፡ ከክልሉ ውጭ ላለ ገበያ ደግሞ ሃገር የሚባል ሰፊ መስተጋብር መኖር አለበት፡፡ ሃገር የሚባለው ሁለንተናዊ ሰ
ፊ ገበያ መኖሩ ሸቀጥ የሌለው እንኳን ጉልበቱን ሼጦ የሚኖርበት የስራ እድል ይፈጥራል፡፡ ዘውግ በሚባል ጠባብ ጥብቆ መወሰን ይህን ሁሉ የዘመናዊ ካፒታሊስት ማህበረሰብ አቋም ማጣት ነው፡፡
ከባለስልጣነቱ የተገኘው መልስ አጥጋቢ ስላልነበር ከትናንት ጀምሮ የሦስት ቀን የሥራ አድማ ላይ እንገኛለን ብለዋል።
የቴክ/ሙያ ት/ቤት ዲኘሎማ ወይም የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ 6 ዓመት
"ይዤላችሁ የመጣሁት፡ የዐዋጅ መልእክቴ፡ በአንድ ወገን፡ እናንተ፡ ጥቂቶቹ ሰብኣውያን ፍጡሮቻችን፡ ""የእግዚአብሔር እና የኢትዮጵያ ልጆች"" ተብላችሁ፡ ዛሬ፡ በዚህ ዓለም፡ በምድር ላይ፡ በሥጋዊው አካልና ባሕርይ ሣላችሁ፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ፡ በአንድነት እየኖራችሁት ያላችሁት፡ የሰላምና የፍቅር
፥ የደስታና የብልጽግና ሕይወት፡ ምን ዓይነት እንደኾነ፥ በሌላው ወገን ደግሞ፡ ""የክፉውና የሰው ልጆች"" ተብላችሁ በመጠራት፡ እየራሳችሁን፡ ለዚያ የብፅዕና ሕይወት ላላበቃችሁት፡ ለብዙዎቻችሁ ሰብኣውያን ፍጡሮቻችን ኹሉ፡ እርግጡን፡ አጕልቶና አግዝፎ የሚያሳያችሁ እውነታ ነው።"
አሁን ሰነድ ማቃጠል፣ ፋይል ማንደድ በቴሌቭዥን በኩራት የሚቀርብ ገድል ነው? ሰዎቹ ናቸው እንጂ ኢሠፓ ፋይሉኮ ኢሠፓ አይደለም፡፡ ፋይሉማ የኢትዮጵያ ታሪክ ነው፡፡››
ኣንተ የነፍጠኞች ስህተትን ለማከናነብ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የሰጠችህን የቤተክህነት ፀጋ ወደ ጎን ክደህ “ሃገር ማለት መሬት ናት” እያሉ መሬቷን እንኳ ሳያስጠብቁ ለጣልያን ፤ ለፈረንሳይና ለእንግሊዝ ከቸረቸሩ የባንዳ መሪ ኣያቶችህ ጎን መቆምህ ካንተ የማይጠበቅ ኣይደለም። 😂
17 ሌላ መልአክም በሰማይ ካለው መቅደስ ወጣ፥ እርሱም ደግሞ ስለታም ማጭድ ነበረው።
6-16) ሆኖም ደቀ መዛሙርቱ “[የጴጥሮስ] መልአክ” በማለት ሊናገሩ የቻሉት ‘ጴጥሮስ ራሱ ሳይሆን አንድ መልአክ እሱን ወክሎ መጥቷል’ ብለው በስህተት ስላሰቡ ሊሆን ይችላል።
ሆኖም እነዚህ ቅባቶች ቆዳን እና የተወሰነ የውስጥ ክፍሉን ልስላሴ እና ጤንነት ይጠብቁ ከሆነ እንጂ ሙሉ በሙሉ ከውስጥ በሆነ መልኩ የቆዳን ጤንነት ለመጠበቅ እና ልስላሴን ለማጎናፀፍ አያስችሉም።
እንደ ሞት ብቅ ይላል፤ መስከረም ሳይታሰብ ብቅ ይላል፤ እንዳላስጠበቀ ሌቱን ገስግሶ ከተፍ ይላል። ያለፈውን ዘመን አስረጅቶ ቀብሮ፣ አዲስ ሕይወት አዲስ ተስፋ ደግሶ ይቀበላል። “ሕይወት እነሆ!” ይላል።
ይኼ የሚሆነው ልምድ ያላቸው ሠራተኞች ባልጠበቁትና ባልገመቱት ሁኔታ ከኃላፊነታቸው እየተነሱ ልምድ የሌላቸውና በቅርብ ጊዜ ቅጥሮች እየተተኩ በመሆኑ፣ ሌሎቹም ‹‹ነገ የምነሳ ከሆነ ለምን ዛሬ አልጠቀምም?›› በሚል የተሳሳተ አስተሳሰብ የወንጀል ድርጊቱን ለመፈጸም ሳይነሳሱ እንዳልቀሩ ምንጮቹ ግምታቸውን ተናግረዋል፡፡
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ትሎት በእነ አቡበከር አህመድ መሃመድ የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ የሙስልሙ ማህበረስብ ችግሮች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ የጥፋተኝነት ብይን አሳለፈ።
የተቃጣው የመስመር ላይ ጦርነት ጨዋታ ኡሁ መመሪያዎች (ተኮ)
- ለእንጨት, ለቤት እቃዎች, ለጽዳት ስራዎች ተስማሚ.
‹‹ከተሞች ውስጥ የሚሞተው ሁልጊዜ ይታወሳል ገጠሮች ላይ የሚሞተው ይጠፋል››
‹‹ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ለቅንጅት ሰዎች የተወሰኑ የሚኒስትርነት ቦታዎችን ለመስጠት ቃል ገብተውልን ነበር››
`ሰመጉ` ላለፉት 20 ዓመታት በ12 ቅርንጫፎች እና ለሰብዓዊ መብት ዴሞክራሲ እና የህግ የበላይነት መስፈን ፅኑ ፍላጎት ባላቸው ሠራተኞቹ የሰብአዊ መብት ተጠቂዎች ለጉዳታቸው ድምፅ እንዲያገኙ እና አጥፊዎቹም እንዲታረሙ በሰፊው ተንቀሳቅሷል፡፡ ከላይ የተጠቀሰው አዋጅ እስከወጣበት ጊዜም `ሰመጉ` 58 ሠራተመፐች 3 የሥ
ራ ሂደቶች እና 8 ንዑስ የሥራ ሂደቶች የነበሩት ሲሆን በ2001 ብቻ በ16 የሰብአዊ መብት ጥሰት መርማሪዎች እና በ12 ቅርንጫፎቹ በመንቀሳቀስ 1723 የሰብአዊ መብት ምርመራዎችን አድርጓል፤ 3 መደበኛ ሪፖርቶችን እና 6 ልዩ መግለጫዎችን አሳትሟል፡፡
“ነብዩ” ቡሽሪ ለሕዝቡ ደጋግሞ ቀጣዩ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል አሉ፡፡ “በእኔ ላይ ማናቸውንም ክፉ ነገር የጻፈ ፤ ያጻፈ ..ሁሉ ይሞታል” ማለቱ ተሰምቷል፡፡ እሱ አልተረዳውም እንጂ ሕዝቤ ከሞተ ቆየ፡፡ “ነብይ” የተባለው ስለ ራሱ ሰግቶ “ትሞታላችሁ” ይበላቸው እንጂ ሕዝቡ ለራሱ ክብር መስጠት ያቃተው ዕለት ፤ ለገንዘብ
መጎምዥት ከጭቃ ላይ ጥሎ እስከማዋረድ ያደረሰ ዕለት ፤ መንፈሳዊነት ከጥንቆላ እና ሟርት ጋር የተምታታብን ዕለት ፤ የፈጣሪን ታላቅነት በሰው ሚዛን አውርደን ለሰው የተንበረከክን ዕለት በእርግጥ በእዚያን ዕለት ሕዝቤ እኮ ሞቷል፡፡
3ኛ. የሰዶማውያን መስፋፋት፤ ሰዶማውያን እና እስላሞች በክርስትና ላይ ዘመቻ እንዲያካሂዱ በር መከፈቱ
የተከበራችሁ ሃገር ወዳጅ ዜጎች እኔ ህውሓትን በመቃወሜ፤ በተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ ተደራጅቼ በመታገሌ የህውሓት የትግል ታሪክ ጋህዲ አንድ፣ ጋህዲ ሁለት እና ጋህዲ ሶስት እንዲሁም ሌሎች ፅሁፎች በመፃፌ በስም ማጥፋት ሰበብ ተከስሼ ለሁለት ኣመት እየታሰርኩ እየተፈታሁ እስካሁን እየተንገላታሁ እንደምገኝ ሁሉም የሚያውቀው
ነው፡፡
መልስ ለድንበሩ ደግነቱ – ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ) – welkait.com
← የአቶ ደብረጽዮንን ማስፈራሪያ ወደኋላ ያሉ የኦህዴድ ባለስልጣናት ከስልጣናቸው ሊነሱ ነው * ሙክታር ከድር ሊሰናበቱ ይችላሉ (ሪፖርታዥ)
ፍላሹ ን ሰክተን ኮመፒዩተሩን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) መንካት፡፡
ሀ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሥራ ላይ ባለ ጊዜ የታወጀ ከሆነ በታወጀ በአርባ ስምንት ሰዓታት ውስጥ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረብ አለበት አዋጁ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት ሦስተኛ ድምፅ ተቀባይነት ካላገኘ ወዲያውኑ ይሻራል ፡፡
ባጠቃላይ በመለስ አምባገነናዊ አገዛዝ በዘረፋ የበለፀጉት የሱ ተከታዮችና ደጋፊዎች ሲሆኑ፣ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ተጠቃሚ አይደለም፡፡ የኢኮኖሚ እድገት ቢኖር አብዛኛው የከተማ ህዝብ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ በሚሄደው የኑሮ ውድነት አይሰቃይም ነበር፡፡ አርሶ አደሩም የማዳበሪያ ዕዳ መክፈል አቅቶት ሳይቸገር የም
ርቱ ተጠቃሚ በሆነ ነበር፡፡ በብዙ ሺ የሚቆጠር የአገሪቱ የተማረ ሃይልና ወጣት ለስደት ተጋልጦ በሳወዲ አረብያ የግፍና ውርዴት ሰለባ አይሆንም ነበር፡፡
ቤጣም ልብ የሚነካ እና አስተማሪ vedio - (17:
አስደናቂ ቪዲዮዎች ከዓለም ዙሪያ – ክፍል 3
በእርቅ ማዕድ የ ሶስት ሚሊየን ብር የቦታ ዉርስ 18 ዓመት ሙሉ...
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የንግድ እንዱስትሪ ልማት ቢሮ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ በዳውሮ ዞን በዋካ ከተማ አስተዳደር በቱላ ክ/ከተማ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከላትን ከዚህ በታች የተዘረተሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት፡-
አንዱን ፡ ስንሸኘው (Andun Seneshegnew) - ታምራት ፡ ሃይሌ
ጃዋር መሀመድ እንዲሁም የኦነግ አቀባበል አስተባባሪ ኮሚቴ መግለጫ
«የብርሃን ልክፍት» በሚል ርዕስ የመጀመርያ የግጥም መድብሉን ግንቦት 8 ቀን 2005 ለአንባቢ አቅርቦአል። ዮሃንስ የብርሃን ሰበዞች በሚል ርዕስ ሁለተኛ መጽሀፉን የመጀመርያዉ መጽሐፉ ለአንባቢ በበቃ በሦስተኛዉ ዓመት ግንቦት፤ 2008 ዓ.ም ሁለተኛዉን የግጥም መድብል ለአንባብያን አቅርቦ ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ በዋሽ
ንግተን ዲሲ የመጽሐፍ የመድብሉን በጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከል መድረክ ላይ አስተዋዉቆአል። ግጥም ለኔ ይላል፤ ዮናስ ሞላ፤
የኢትዮጵያ መፃኢ ዕድል የሚወሰነው በልጆቿ ብቻ እንደሆነ የሚፈተንበት ጊዜ ላይ ነን፡፡ ኢትዮጵያ ልጆቿ በተለያዩ የአስተሳሰብ ምህዋሮች ውስጥ ቢገኙም፣ በአገር የጋራ ጉዳይ ላይ ግን በጣም የተቀራረበ አቋም ሊያንፀባርቁ ይገባል፡፡
“በየእለቱ ገንዘብን እንዴት ማግኘት እችላለሁ? እንዴት ገንዘብን መስመር ላይ እንዴት መፍጠር እንደሚቻል”
13 ኦ! ሥልጣኔ በስምሽ.. 38 የኢትዮጵያ ማንነትና... 63 ጎርፉ እያመለጠ አለቱ ይቀራል.. 88 የኢህአፓ ፌደራላዊ ፖሊሲ
‹‹ራሴን በእንግሊዝና በኢትዮጵያ መሀል ላይ ያለ ድልድይ አድርጌ ነው የምወስደው››
የ2010 በጀት ዓመት የ6 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን በሚመለከት ውይይት ተካሄደ
መንግስት ስለዚህ አወዛጋቢ አዋጅ እንከን የለሽነት ብዙ ጊዜ ሲናገር ተደምጧል፡፡ ህጉ የዳበረ የዴሞክራሲ ልምድ ካላቸው ሀገራት መቀዳቱን በመግለጽ አዋጁ ምንም የማይወጣለት መሆኑን በተደጋጋሚ ሰብኳል፡፡ በአዋጁ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችንና ትችቶችን ከማጣጣልም ቦዝኖ አያውቅም፡፡
ድንግል ማርያም.. ነኝ ባይዋ ሴት ክስ ሊመሰረትባት ነው
ዓለም ሁሉ ጦር ሜዳ ሆኗልና እንግዲህ ንቁ!
በመጀመሪያው ጠረጴዛ መዓዛ ብሩ እና ኢኮኖሚስቱ አቶ ሚዛነክርስቶስ ዮሐንስ ባለፈው ሳምንት የጀመሩት በዓለማቀፍ ልማታዊ እቅዶች እና በተለይም በኢትዮጵያ የልማት እንቅስቃሴዎች ላይ የሁለተኛው ጠረጴዛ የውይይት ደግሞ በሕሩይ ወልደሥላሴ ተፅፎ በቅርቡ የታተመውን መፅሐፍ (የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በአውሮፓ እና በመካከለኛ
ው ምስራቅ - 1903)አስመልክቶ የመፅሐፉ አሰናጅ፣ የታሪክ መምህርና ተመራማሪው ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ፣ የታሪክ ተመራማሪው እና መምህሩ አቶ ብርሃኑ ደቦጭ እንዲሁም የፖለቲካል ሳይንስ መምህርና የፒ ኤች ዲ ጥናት በማድረግ ላይ የሚገኘው አቶ ዮናስ አሽኔ ግንቦት 27፣2009
• አደም ይቅርታ አድርግልኝ፣በጣም ስለተረበሽኩ እንጂ አንተን ማስቆጣት ፈልጌ አይደለም። ከኦርሜላ ጋር ካትሪናን መበቀል የወሰንኩት በጣም ስለጨነቀኝ ብቻ ነው።
7 መድኃኒቴና ክብሬ በእግዚአብሔር ነው የረድኤቴ አምላክ ተስፋዬም እግዚአብሔር ነው።
ያቅሪት አካል ታድያ ውሎ አድሮ የ 3.2 ሚልዮን አመት እድሜ ያላት ”Australopithecus afarensis” የተባለች ከቅድመ-ሰው የዘር ግንድ አንዷ እንደሆነች ለማወቅ ተቻለ ይላል ሂስትሪ ጽረ-ገጽ ላይ የወጣው ጽሁፍ። ሉሲ የተገኝበት ሐዳር ክፍል የጥንት ቅድመ ሰው ቅሬት አካል በብዛት የሚኝበት አከባቢ ነው።
ሌሎች ርእሶችም አሉንና ያድምጡ።
ይህ ከሆነ ከድርጊቱ መታቀብ ግዴታ ይሆንበታል፡፡ ከዚያ ሶላቱን ያሟላና ከሰላምታ በኋላ የማካካሻ ሱጁድ ይወርዳል፡፡
3 ትእዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና፤ ትእዛዛቱም ከባዶች አይደሉም።
ወአስተዩኒ ብሒዐ ለጽምዕየ፤ ወወደዩ ሐሞተ ውስተመብልዕየ፤ (መዝ.88፤21)
ሀገር ሲዘርፍ የኖረ የፍርድ ቀን ሀገር ሊያፈርስ ይሮጣል! (የሰነድ ማስረጃ) – Ethiopian Think Thank Group
ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ፣ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዠ ነበር፡፡የተሣፈርንበት አውቶብስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ በወጠሩ ዘፋኖች ተሞልቷል፡፡ ዘፋኞቹ ሲሻቸው ይተራረባሉ፣ ሲሻቸው ይጮሃሉ፣ይጨፍራሉ፡፡የአውቶብሳችን ሽማግሌ ሹፌር ሳይቀር፣ አልፎ አልፎ መሪውን እየለቀቀ በማጨብጨብ በ
‹‹ቅወጣ›› ከዘፋኞች እንዳማያንስ በማሳየት ላይ ነበር፡፡በጫቱም፣ በጭፈራውም የሌለበት ድምጻዊ ኢዮብ መኮንን ብቻ እንደሆነ ተመለከትሁ፡፡ በርጋታ ተቀምጦ፣ ባውቶብሱ መስኮት አሻግሮ፣ የሚሮጡ የግራር ዛፎችን ይመለከታል፡፡ልዩነቱ ግልጽ ነበር፡፡
«ገዢው ዛኑ ፒ ኤፍ ፓርቲ እንቅፋቶች እየደቀነብን እንደሆነ ይሰማናል። እና እያልን ያለነው የፈለገውን እንቅፋት ቢደቅንም እና የጠየቅነውን ለውጥ ባያደርግም፣ እኛ ፣ ያንን ሁሉ ችግር እናልፋለን ነው። »
24፤ ጠባቂዎቹም አንድ ሰው ከከተማ ሲወጣ አይተው። የከተማይቱን መግቢያ አሳየን፥ እኛም ቸርነት እናደርግልሃለን አሉት።
« የሁለቱ መስተዳደሮችና የአካባቢ ምርጫ መቼ እንደሚካሄድ አልተወሰነም በሰሞኑ አድማና ተቃውሞ፣ የ9 ሰዎች ህይወት ጠፍቷል »
9 ደግሞ የሰላሜ ሰው የታመንሁበት እንጀራዬን የበላ በእኔ ላይ ተረከዙን አነሣ።
ለምሳሌ አሁን እነዚህ እንደ ድርድር መነሻ ሆነው የቀረቡት ነገሮች ከሙያ አኳያ እንዴት ነው የሚታዩት? በዓለም ላይ ያለው የምርጫ ሥርዓት በትልልቅ አሥራ ሁለት ክፍሎችና በሦስት ዋና ዋና መሥፈርቶች የሚከፈል ነው፡፡ ብዙ ዓይነት የምርጫ ሥርዓቶች አሉ፡፡ እነዚያ ምርጫዎች ቀርበው መጀመርያ በትክክል ተተርጉመው፣ አማራጮ
ች በትክክል ከኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር የሚሄዱ መሆናቸው ተመዝኖ፣ ሙያዊ ትንታኔ ተሰጥቶባቸው ነው የተጀመሩት? ኢሕአዴግ የራሱን የቤት ሥራ ሠርቶ መጣ፡፡ ሌሎች አማራጮች ሳይሆኑ የቀረበት ቁጥሩ ነው፡፡ ስንት ሰው በአብላጫ ስንት ሰው በተመጣጣኝ ይወከል የሚል ክርክር ነው የተደረገው እንጂ፣ ለምን ይህ ሆነ የሚል ነ
ገርም አልነበረም፡፡ ስለዚህ ከሙያ ድጋፍ አንፃር ኢሕአዴግን የሚቃወም ሆነ የሚደግፍ ገለልተኛ የሆነ ሰው መሳተፍ ነበረበት፡፡ ምክንያቱም የኢትዮጵያን መፃኢ ዕድል ይወስናል ተብሎ ነው የሚታመነው፡፡ ይህ አለመደረጉ ስህተት ነው፡፡ አሁንም ይህ ዕድል በሌለበት ሁኔታ ይህ ውሳኔ ለእኔ የኢሕአዴግ ፍላጎት ውጤት ነው፡፡
አቶ በረከት ቀደም ብለው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒሰትር በመስከም ወር መጨረሻ እንደሚሾሙ ተናግረው ነበር። ይሁን እንጅ ሹመቱ ምናልባትም በያዝነው ሳምንት ውስጥ ሊሰጥ እንደሚችል ነው ምንጫችን የጠቆሙት።
ነገር ግን ከበስተጀርባ የሚያመላክተው ድክመት አለ:
Pastor Paul Asgodom የሱስ ማእከላይ ሓድሽ ኪዳን Part 5 Sat 24. 02. 2018
በአንድ ወቅት ከሚሰራው ስራ በሚያገኘው ጥቂት ገንዘብ የሚኖር አንድ ምስኪን ልጅ ነበረ፡፡ ታዲያ አንድ ቀን አንድ ሰው ውሻውን ሲደበድብ አይቶ ልጁ “ለምንድነው የምትደበድበው?” ብሎ ሲጠይቀው ሰውየውም “ሥጋ ሰርቆብን ነው፡፡” አለው፡፡
ሳይንቲስቶች በ2017 መጀመሪያ ላይ አንድ አስደንጋጭ መግለጫ አውጥተው ነበር። በጥር ወር አንድ የሳይንቲስቶች ቡድን ዓለማችን ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ጥፋት ወደሚከሰትበት ጊዜ ይበልጥ እንደቀረበ አስታወቀ። ሳይንቲስቶቹ ዓለም አቀፍ ጥፋት ወደሚከሰትበት ጊዜ ምን ያህል እንደቀረብን የሚያሳየውን ምሳሌያዊ የጥፋት
ቀን ሰዓት 30 ሴኮንድ ወደፊት እንዲሄድ አድርገውታል። በአሁኑ ጊዜ ይህ ሰዓት እኩለ ሌሊት ሊል የቀረው ሁለት ደቂቃ ተኩል ብቻ ነው፤ ዓለማችን ባለፉት 60 ዓመታት ውስጥ ከነበረው ሁኔታ አንጻር ሲታይ ለዓለም አቀፍ ጥፋት ይህን ያህል የተቃረበበት ጊዜ የለም!
ቀኑ ፡ ጨልሞብኝ ፡ ግራ ፡ ተጋብቼ
‹‹የቀበሌ ቤቶችን ይዞታ ከራሳቸው ጋር አዳብለውና አስፋፍተው የያዙ ግለሰቦች ካርታ ተሠርቶላቸው ለሦስተኛ ወገን አስተላልፈዋል፤ ብዙዎቹ በዚህ ድርጊት ውስጥ የተዘፈቁት መካከለኛ የመንግሥት ሹመኞች እንደሆኑ ማንም የሚያውቀው ነው፡፡ እነዚህን ዛሬ ተነስቶ ተጠያቂ ማድረግ የማይመስል ነገር ነው›› ይላሉ ዋዜማ ያነጋገረቻ
ቸው የኮልፌ ቀራንዮ የመሬት ልማት ማኔጅመንት ባለሞያ፡፡
ቴዲ አፍሮና ዴቪድ ቤካምን ምን አገናኛቸዉ? ከሁሉ አዲስ Hulu Addis News In Ethiopia
በአወዳይና በደደር የተቃውሞ ሰልፎች ተደርገዋል። ሁለት ሰዎች መሞታቸው እየተነገረ ነው። አካባቢው ወደለየለት የዕልቂት ቀጠና እንዳያመራ ስጋቶች ከየአቅጣጫው እየተሰሙ ነው።
ልጁንም ክርስትና ለማስነሳት የሚያሰችል ወግ እና ማዕረግም አልደረሰው፡፡ ተወልዶ በአይኑ ያላየውን በእጁ ለማቀፍ የጓጓውን ልጁን ናፍቆት ብሎ የስየመውም ለዚሁ ነበር፡፡ ኢትዮጲያ ውስጥ በጋዜጠኝነት ሙያ እና ለንግግር ነፃነት መከበር ለሚደርስ በደል፣ ግፍ፣ መከራና ኢፍታዊነት የመጨረሻውን ፅዋ በትዕግስት በትህትና እንዲ
ሁም በልዕልና ዜጎች የሚከፍሉትን የህይወት ዘመን ዋጋ እንድ ማሳያ ከሚሆኑ በርካታ ጋዜጠኞች መካከል አንዱና ዋንኛው ነው እስክንድር ነጋ፡፡
ስለዚህ ፡ ዝምብዬ ፡ እደነቃለሁ (፪x)
ባለፈው ዓመት ፎቶግራፎች ውስጥ ምርምር አድርገናል እና ሁሉም ነገር ተብራርቷል ....
የአለም ፀሀይ ወዳጆ በሳቅ ጦሽ የሚያደርጉ የአሜሪካ ገጠመኞችNuro Bezede ኑሮ በዘዴ