text
stringlengths
0
200
ዛሬ አንድ ጨዋታ አልጀርስ ላይ ሲካሄድ ኤምሲ አልጀር ምባባኔ ስዋሎስን ይገጥማል፡፡ በአልጄሪያ ሊግ ሞቢሊስ ቻምፒዮኑን ሴቲፍን ተከትሎ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቅቋል፡፡ በአልጄሪያ ከፍተኛ ተከታይ ያለው ክለብ የሆነው ኤምሲ አልጀር ከዓመት ዓመት መሻሻልን እያሳየ ሲሆን በ2018 ከወዲሁ የቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ መሆኑ
ን አረጋግጧል፡፡ የስዋዚላንዱ ክለብ ምባባኔ ስዋሎስ በዘንድሮ አፍሪካ ክለቦች ውድድር ክስተት የሆነ ክለብ ነው፡፡ ክለቡ ከተጋጣሚው ኤምሲ አልጀር ያለው የነጥብ ልዩነት አንድ ብቻ መሆኑ ጨዋታው ትኩረትን እንዲገኝ አስችሏል፡፡
ይድረስ ለክቡር ጠ/ሚኒስትር - Sendek NewsPaper
በመሰረቱ ባንዲራው የአገሪቱ ብሄራዊ ሰንደቅ አላማ እንጂ የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት መለያ አርማ አይደለም።
14 ልትቀበሉትስ ብትወዱ፥ ይመጣ ዘንድ ያለው ኤልያስ ይህ ነው።
የሀረሪ ክልል ፖሊሶች ያነሷቸው የጥቅማጥቅም ጥያቄዎች ምላሽ ያገኛሉ…የክልሉ ፍትህና ጸጥታ ቢሮ
ሰበር መረጃ . . በደቡብ አፍሪካ ህወሃት በድጋሚ የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ደግፉልኝ ስብሰባ ጠራ! _ Freedom4Ethiopian
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (አንዋር መስጊድ ቅርንጫፍ) (ባንክ)
በደብረ ዘይት ከተማ የተሰራው የደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተባርኮ ቅዳሴ ቤቱ ተከበረ፡፡
አገዛዙ መሬቱንም ሆነ ቤቶችን የራሱ ካደረገና ባለቤትነቱን ካረጋገጠ በኋላ በየመንገዱ ዳር እንጀራ፣ ዳቦ፣ ቆሎ፣ ጠላና ትናንሽ ነገር እየሸጡ ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ ሴቶች፣ በየቤቱ እየሠሩ በነዚህ ቤቶች ተዳብለው ኪራይ እየከፈሉ የሚኖሩ ሴቶች በብዛት ነበሩ፤ በነዚህ ደሀዎች ላይ ቀበሌዎች በየጊዜው እየዘመቱ ቤቱ እንደሚ
ፈርስባቸው እያስፈራሩ ደሀዎችን ያሸብራሉ፤ በዚህ ዓይነት ፍርሃትና ስጋት ውስጥ ለጥቂት ወራት ካቆዩአቸው በኋላ ክረምትን ጠብቀው በግድ ያስለቅቁአቸዋል፤ በዚህ ምክንያት በአዲስ አበባ ውስጥ የተፈናቃይ ቁጥር በየዓመቱ እየጨመረ በአንዲት ትንሽ ክፍል ውስጥ የሚኖረው ሰው ቁጥር እየበዛ ለጤንነት ክፉ ጠንቅ እየሆነ ነው፤
ይህ ችግርና ስቃይ ትልቅ የሀብት ምንጭ ሆኖአል፤ ደሀ የሚበላው አንጂ የሚከፍለው አያጣም፤ ነጭ ደሀ ነጭ ማር ይከፍላል፤ እነዚህ ባህላዊ አነጋገሮች ተጠንተው በተግባር ላይ እየዋሉ ነው።
እባካችሁ ስለ ደን እንክብካቤና ጥበቃ ሁሉም ሰው የራሱን አደራ ይወጣ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ሳርቤት ቅርንጫፍ) (59m)
ይህ ስምምነት በአንቀጽ 6 (3) /ሐ./ ማንኛውም በወንጀል የተከሰሰ ሰው ራሱን በራሱ ወይም በመረጠው ጠበቃ ወይም ለጠበቃ የመክፈል አቅም ከሌለው ፍትሕ የሚጓደል ሆኖ ሲገኝ መንግሥት በነጻ በሚያቆምለት ጠበቃ የተከሰሰበትን ጉዳይ የመከላከል መብት አለው ሲል ይደነግጋል። ሆኖም አንቀጹ ፍትሕ የሚጓደለው መቼ ነው? ተብ
ሎ ለሚነሣ ጥያቄ በቂ መልስ የሚሰጥ አይደለም።
‹‹ከነበሩት ጳጳሳት የባሰ እንጂ የተለየ ሥራ አልሰራንም ሥራችን ይመሰክራል፡፡›› አቡነ ጢሞቴዎስ
2. በየፎቁ ለሚገኙ ክፍሎች የጨረታ መነሻ ዋጋ በካሬ ሜትር ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
DW News የኢትዮጵያ ዕለታዊ ዜና መጽሔት September 1 2018 Mp3
15 comments on “የኢሳት ስሕተትና የተጋፈጠው አደጋ – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው”
"45 ቪዲዮ, 'ብሪዝ ኢን ዘ ሩትስ' የተሰኘው ጥናታዊ ፊልም ክሪስተን ታይሮን ከአዲስ አበባ ወደ ላሊበላ በእግሩ የተጓዘውን መንገድ የሚሸፍን ነው።, ርዝመት 0,45 'ብሪዝ ኢን ዘ ሩትስ' የተሰኘው ጥናታዊ ፊልም ክሪስተን ታይሮን ከአዲስ አበባ ወደ ላሊበላ በእግሩ የተጓዘውን መንገድ የሚሸፍን ነው። ከፊልሙ ፕሮድዩሰ
ር እንድሪያስ ጌታቸው ጋር ቢቢሲ ቆይታ አድርጎ ነበር።23 መጋቢት 2018 እንዳያመልጥዎ ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች15 ታህሳስ 2020 ኢትዮጵያና ቤላሩስ የጋዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት ናቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች
እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው"" ትምኒት ገብሩ15 ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋችው ግለሰብ15 ታህሳስ 2020 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ?"
የአቶ ገምሹ ጠበቆች የመርማሪ ቡድኑ ሐሳብን በመቃወም ለፍርድ ቤቱ እንዳስረዱት፣ አቶ ገምሹ አገር ዘርፈው አልበለፀጉም፡፡ በ1990 ዓ.ም. አውራ ጎዳናን ሲለቁ፣ አንድ አሮጌ ኤንትሬ ተሽከርካሪ በመግዛት የትራንስፖርት ሥራ መጀመራቸውን፣ በመቀጠልም ተጨማሪ ተሽከርካሪዎችን በመግዛትና በማከራየት፣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ
ዎችን በማከራየት ቢዝነሳቸውን እያሳደጉ የመጡ ታታሪ ነጋዴ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ለአሥር ዓመታት የተጠቀሱትን ሥራዎች ከሠሩ በኋላ በ2000 ዓ.ም. ገምሹ በየነ ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኩባንያ ማቋቋማቸውንና ሌሎች በርካታ ሥራዎች በመሥራት የተመሰከረላቸው ነጋዴ መሆናቸውን ጠበቆቻቸው ተናግረዋል፡፡ ‹‹ሁለት አሥርት ዓ
መታትን የፈጀ ሀብት እንጂ በአንድ ሌሊት የተገኘ አይደለም፤›› ብለዋል፡፡
"ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሃገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የሕብረቱ ታዛቢዎች ቡድን ያወጣው ሪፖርት ""የማይጠቅምና እርባና ቢስ በመሆኑ ወደ ቆሻሻ መጣል አለበት"" ብለዋል፡፡"
ዳግማዊ ምኒልክ ለሙሴ ሬነል ሮድ በኢትዮጵያ ስለተካለሉ ሱማሌዎች የሰጡት መልስ።
''ኮካ ኮላ ፋብሪካ፣ ሌክሾር ሪዞርት፣ድብ አምበሳ ሆቴል፣ ግራንድ ሆቴል፣ ብሉ ናይል ሪዞርት ሆቴል፣ ኩሪፍቱ ሆቴልና ራህ ናይል ሆቴሎች ደግሞ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጠራቀሚያና የፍሳሽ ማጣሪያ ቢኖራቸውም ያልተጣራውን ፍሳሽ ወደ ጣና ሃይቅ በመልቀቅ እየበከሉ መሆናቸው በኦዲቱ ተረጋግጧል'' ሲሉ ገልፀዋል፡፡
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አሕመድ አሸንዳ/ ሻደይ/ አሸንድየ በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል።
ከዚያ በኋላ አዲሴን ማን ይቻላት፡፡ ከሱቅ በዱቤ ዕቃ ስትወስድ እንደ ድሮው መለመን፣ መለማመጥ ቀረ፡፡ ‹ማነህ ባለ ሱቅ፣ እስኪ አንድ አምስት ኪሎ ስኳር አምጣ› ትለዋለች፡፡ ‹እንዴ እማማ አዲሴ፣ በኋላ ባይከፍሉኝስ፤ ያለፈውን በመከራ አይደል እንዴ የከፈሉኝ› ሲሏት፤ ‹ያለፈው አለፈ፣ በቃ እናንተ ሰው ይቀየራል ብላች
ሁ አታስቡም፤ አምጣ ባክህ፣ ቢበዛ ወርቄን ሽጬ እከፍልሃለሁ› ትላቸዋለች፡፡ ኧረ እንዲያውም አንድ ቀን አንድ ቄስ በዚያ ሲያልፉ ጠራቻቸውና ‹ዛሬ ሲያቃዠኝ አድሯል ይርጩኝ› ትላቸዋለች፡፡ ‹የክርስትና ስምሽ ማነው› ይሏታል፤ ‹እኅተ ወርቅ› ትላቸዋለች፡፡ ቄሱ ደንግጠው፤ ‹እኅተ ማርያም› ማለትዎ ነው› ይሏታል፡፡ ቀኝ
እጇን ወደ ጎን እያውለበለበች፤ ‹እርሱ የነዛ የነዛ ስም ነው› አለቻቸው፡፡ ‹ታድያ እኅተ ወርቅ፣ አይ፣ ያልተማረ ሰው ሰጥቶዎት እንዳይሆን› ይላሉ ያልገባቸው ቄስ፡፡ ‹ይኼው ነው አባቴ፣ካልተረዱት ይተውት› አለቻቸው፡፡
የቦርዱ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና በደቡብ ክልል ለሚገኙ የፍትህ አካላት ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በተዘጋጀው የአቅም ግንባታ ስልጠና ላይ እንደተናገሩት የሀገሪቱ ምርጫ አፈጻጸም ዓለም አቀፍ መርሆዎችን በተከተለና የህዝቡን ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ መጥቷል፡፡
ከ2009 ዓ.ም ጀምሮም አካባቢው ለመልሶ ማልማት ይፈርሳል በሚል ምክንያት በነዋሪው እና በወረዳ አስተዳደሩ መካከል አለመግባባት ሲያስተናግድ ቆይቷል።
ሳክሲፎን የሙዚቃ መሳሪያን በመጫዎት ልዩ ችሎታዉን ያሥመሠከረ ታላቅ የሙዚቃ ሰዉ ነበር።ጌታቸዉ መኩሪያ ባለትዳርና የ11 ልጆች አባት ነበር።
ዓቃቤ ሕግ በመሰረተበት ክስና በጠቀሰበት አንቀጽ ግን ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ ከአምስት እስከ አስር ዓመት ሊደርስ በሚችል ጽኑ እስራትና ከብር አስር እስከ አሥራ አምስት ሺህ ብር ሊቀጣ ይችላል።
በተደጋጋሚ በተደረገው ሙከራ ተስፋ ባለመቁረጥና ሀገ መንግሥታዊ መብትን በመጠቀም የመስቀል በዓል ቀን የአንድነት ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ አባላትና ከብሔራዊ ም/ቤት አባላት የተውጣጡ ሰዎች አቶ አንዱዓለም አራጌንና አቶ ናትናኤል መኮንን ለመጠየቅ ተንቀሳቅሰዋል፡፡
በአ/አ የተገነቡ የጎርፍ መከላከል ስራዎች ውጤታማ አይደሉም - ENN News
በደረሰባት አደጋ ከዳና ድራማ የጠፋችዉ አርቲስት ሂሩት ኪሮስ መጨረሻዋ ምን ሆነ? የአትሌት አልማዝ አያና ባለቤቷና አሰልጣኟ ቃለ-ምልልስ ከታዲያስ አዲስ
“ቤት መቅደስ ኣምላኽ ምዃንኩም፡ መንፈስ ኣምላኽ ኣባኹም ሓዲሩ ምህላዉንዶ ኣይትፈልጡን ኢኹም” (1ቆር 3፡16)።
ጥያቄ፡- ቻይና በጂቡቲ፣ በዚምባብዌም ሆነ በሌሎች አገሮች ውስጥ ያላትን የኢኮኖሚና የኢንቨስትመንት ፍላጎት አሜሪካ እንዴት ትመለከተዋለች?
የሥራ ዕድል ፈጠራ _ ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
አምላክን የወለድሽ ድንግል ማርያም ሆይ! የጽድቅ ፀሐይ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ተወልዶም /ሚል.፬፡፪/ በክንፈ ረድኤቱ (በሥልጣኑ) አቀረበን፡፡ በሐዲስ ተፈጥሮ፣ በጥንተ ተፈጥሮ ፈጥሮናልና፡፡ ሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም እንዲህ ይላል፡- “በግብረ መንፈስ ቅዱስ ከግብርናተ ዲያብሎስ ነጻ ወጣን፡፡ በግብረ መን
ፈስ ቅዱስ ውሉደ እግዚአብሔር ተባልን፡፡ ከምንም በላይ ግን ከኀጢአት ቀንበር ተላቅቀን በሐዲስ ተፈጥሮ ተፈጠርን፡፡ ሥርየተ ኀጢአትን ሰጠን፡፡ ከርኩሰት ኹሉ አነጻን፡፡ ከጸጋው የተነሣ ደቂቀ አዳም የነበርን መላእክት አደረገን፡፡ መላእክቱም ለእኛ በተደረገው ነገር ሐሴት አደረጉ፡፡ ወዮ! ገና ሰዎች ሳለን መላእክት መኾ
ናችን እንደምን ይረቃል እንደምን ይደንቃል? ይህ ኹሉ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ነው” /Fr. Tadros Malaty, On the Book of Isaiah 40:
ዶ/ር አብይ አህመድ አዳዲስ የካቢኔ አባላት ያፀደቁበት የተወካዮች ምቤት ስብሰባ Dr. Abiy Ahmed
Bekenat Mekakel - Part 85 (በቀናት መካከል) መጨረሻው ክፍል
እናም ወጣት ኩባውያን ማወቅ ያለባቸው ይህንን ነው፡ ዓለም የሰራሀትን ነው የምትሆነው፡፡ መሪዎቻችሁን ተጠያቂዎች የማድረግ እና ተቋሞቻችሁን ለህዝቡ በመገንባት ህዝቡን እንዲያገለግሉ የማድረግ ኃይል አላችሁ፡፡ ህብረተሰባችሁን ማገልገል እና ኃላፊነታችሁን እና ትምህርቱን አዲስ ሀብት እንዲፈጥር በማድረግ ከዓለም ጋር የሚ
ኖራችሀን የግንኙነት ትስስር ለማጠናከር ይረዳችኋል፡፡ በሽታን በመዋጋት ግጭቶችን ማስወገድ እና ለውጥን ከታች ወደ ላይ ማምጣት ትችላላችሁ፡፡ ይህንን ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ አዎ ትችላላችሁ፣ (ጭብጨባ ቀጠለ) ምክንያቱም በአሁኑ ጊዜ ታሪክ በመገስገስ ላይ ነው፡፡
በብዙ ማይልስ ርቀት ላይ ያላችሁ ሁሉ የምትፈልጉትን ድጋፍ፣ ተጨማሪ ማበረታቻዎች እና ሰፊ ሽፋን ያለው አገልግሎት ማግኘት የምትችሉበትን ሁኔታ የማመቻቸት ኃላፊነት ለሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን የተሰጠው ተግባር መሆኑን መግለጽ እወዳለሁ፡፡
ነገር ግን የቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ግዥዎቹን ለመፈጸሙ በጽሑፍ ሰርኩላር እንዲወርድለት ቢጠይቅም፣ እስካሁን ምላሽ አለማግኘቱ ታውቋል፡፡ በሌላ በኩል የፀረ ሙስና ኮሚሽን የተለያዩ ሰነዶችን በመውሰድ በግዥ አፈጻጸሙ ላይ ምርመራ ማካሄዱን ቀጥሏል፡፡
የሆነ ሆኖ ደርግ ሊያሰርፅ ከሞከረው አዲስ ርዕዮተ ዓለም በተጨማሪ፣ ኢሕአዴግ የተረከበው ሕዝብ በባሰ የድህነት አረንቋ፣ ጭቆናና ውርደት ውስጥ የተዘፈቀ ነበረ፡፡ መንበረ መንግሥቱን የጨበጠው ኢሕአዴግ ደግሞ በምታምነው እመን፣ በቋንቋህ እደር፣ ራስህን አስተዳድር የሚል አዋጅ በማወጅ የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ርዕዮቴን ጀምሬ
ያለሁ ብሎ ከሽግግር መንግሥቱ በኋላ በይፋ ሥራውን ጀመረ፡፡ በእነዚህም ዓመታት ልክ እንደ ደርግ ባይሆንም ሥልጣን የሰጠው ሕዝብ በበቂ ሁኔታ ርዕዮተ ዓለሙን አስታጥቋል ማለት አንችልም፡፡ ዓላማውን ለሕዝቡ አስታጥቆ በማዝምትና ውጤት በማስመዝገብ ደረጃ እንደማይታማ ከመግለጽ ወደ ኋላ አልልም፡፡ ለምን ቢባል በተባበሩት
መንግሥታት ድርጅት እንኳ የሚሊኒየሙ የልማት ግቦች ተብለው የተያዙ ነጥቦችን በማሳካት ዕውቅና ያገኘ ግንባር ነው፡፡ ይኼንን ደግሞ ተማምኖና አሳምኖ ሕዝቡን ከጎኑ ማድረግ ባይችል ኖሮ የሚታሰብ አልነበረም፡፡ ከላይ በጠቀስነው ለአገራችን መልካም ማሰብና በመተግበር መካከል በሚኖረው ክፍተት ምክንያት ታስበው ያልተሞከሩ ው
ጥኖችን ሁሉ ኢሕአዴግ ለማሳካት ችሏል፡፡
የመጀመሪያው አሳዛኙ ዙር ምን ምዕራፍ ላይ እንዳስቀመጠን ከታች የሚታየው ፎቶግራፍ በመመልከት ውርደታችንን በግልጽ ማየት ትችላላችሁ።ኢትዮጵያዊያንን ከኤርትራ በማባረር፤ በማፈን፤በመግደል፤በማዋረድ፤በመዝረፍ፤ እንዲሁም በሳሕል በረሃ ምሽግ ቆፋሪዎች አድርጎ በባርነት እስከዛሬ ድረስ ቁጥራቸው በእውን ያልታወቀ እጅግ በርካ
ታ ሰዎች አፍኖ ይዞብን ያለው ዓለም ያወገዘው “የሳሕል ወንጀለኛው” ኢሳያስ አፈወርቅ፤ ወደ ዓለም ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት ብለው ኤርትራኖች ኢሳያስን ሲከስሱት፤ የኛ ማፈሪያዎች ግን መከሰስ የለበትም ብለው ከጠላት ጋር ወግነው ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርጉ ፎቶግራፍ ተነስተው ታሪክ “በባንዳነት” የዘገባቸው የግንቦት 7 ደ
ጋፊዎች ሰንደቃላማችንን አርክሰው፤ የደም መርገም ተካፋዮች-ሆነው-የተነሱት-ፎቶግራፍ-ከዚህ-በታች-ያለውን-ይመልከቱ።
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካዔል ወጣቶች ዕድሜያችሁን የሚሳጥር ጦርነት ሳይሆን ዕደሜያችሁን የሚያረዝም ወንድማማችነትና አብሮነትን እናወርሳችኋለን ብለዋል፡፡ ዶክተር ደብረጽዮን ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት አዲስ ዓመትን ለማክበር የሁለቱ
ሀገራት መሪዎችና ህዝቦች ዛላምበሳ ተገኝተው ንግግር ባደረጉበት ወቅት ነው፡፡ ዶክተር ደብረጽዮን በንግግራቸው ከዚህ ቀደም የነበረውን መጥፎ ገጽታ በመዝጋት አሁን ወደ አዲስ […]
ከነፍስ Blackjack መስመር ነጻ ጉርሻ ምንም ተቀማጭ ገንዘብ ከ, ምን ጎልድማን ካዚኖ ተጫዋቾች በርካታ ስቧል? ይህም አንድ አስተማማኝ የጨዋታ ተሞክሮ ገብቷል. የ በደካማ አስተማማኝ አውታረ መረብ የእርስዎ ገንዘብ ስለማጣት መጨነቅ አይኖርብዎትም. ይህ ደህንነቱ የግል መረጃ ለመጠበቅ አስፈላጊው ሁሉ ኬላዎች እና
Encryptions አለው. አንተ መጫወት ይጀምራሉ ጊዜ, አንዳንድ ምንም ተቀማጭ ጨዋታዎችን ለመሞከር ነጻ ናቸው. እናንተ አንዴ በእርግጥ አስተማማኝ የጨዋታ ቀጠና ነው ለምን እዚህ አንዳንድ ጥሩ ሰዓት ያሳልፋሉ እናንተ ታውቃላችሁ!
እግዚአብሄር የሰው ገንዘብ አያስደንቀውም፡፡ የማንም ቢሊየነር ሃብት እግዚአብሄርን አያስደንቀውም፡፡
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ትራጄዲ ምን አለ?
Here is the Latest Betoch Comedy Drama “የድሃ ልጅ ፍቅር “ - Part 170 _ “የድሃ ልጅ ፍቅር “ የቤቶች አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 170...
ሀገራችን ለገባችበት የፖለቲካ ቀውስ መሰረታዊ ምክንያት ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች ናቸው። ስለዚህ የተጠቀሱትን ችግሮች በዘላቂነት መቅረፍ የሚቻለው በሕገ-መንግስቱ ውስጥ ያሉትን የተሳሳቱ መርሆች፥ እሳቤዎችና ድንጋጌዎች ማስተካከል ሲቻል ነው። ለዚህ ደግሞ ሕገ-መንግስቱን ማሻሻል የግድ አስፈላጊ ነው። ከዚህ መለስ የሚደ
ረግ ማንኛውም ዓይነት እንቅስቃሴ “ጥገናዊ ለውጥ” ከመሆን የዘለለ ፋይዳ የለውም። በመሆኑም ችግሮቹን በዘላቂነት መፍታት አይቻልም፤ ሀገሪቱም አሁን ከገባችበት ቀውስ አትወጣም። አቶ ስዩም በጉዳዩ ዙሪያ የሰጡትን ሙሉ ትንታኔ ለማዳመጥ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡፡
ባለፈው ጃንዋሪ መጨረሻ ላይ የ10 መፃህፍት ደራሲና የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ፕሮፌሰር የሆነው ስቲቨን ፒንከር የፃፈውን “Enlightenment Now” የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ አንብበው፤ “አዲሱ የምንጊዜም ተወዳጅ መፅሐፌ” በሚል ርዕስ ለተከታዮቻቸው የመፅሐፍ ቅኝት (review) አጋርተዋል፡፡
የዘር ፖለቲካ መልካም ውጤት ኖሮት አያውቅም። የዓለም ታሪክ የሚያሳየው፡ በዘመናችንም ካየነው እንደምንረዳው የዘር ፖለቲካ መጨረሻው እልቂት ነው። ሀሳብና እውቀት የነጠፈበት፡ ጥላቻ ምግቡ የሆነው የዘር ፖለቲካ የኢትዮጵያ ትልቁ ፈተና ሆኖ ተደቅኗል። የዘር ፖለቲካ ልቦናን ይጋርዳል። አይንን ያውራል። አዎን! ሚኒሶታ፡
ኖርዌይ፡ ለንደናና አውስትራሊያ ተቀምጠው በቴሌቪዥን መስኮት የዘር ዕልቂት በሚያራግቡ ግልገል ምሁራን እየተፈጸመ ያለው እልቂት ለየትኛውም ወገን የሚበጅ አይደለም። የጥላቻ ማስተላለፊያ በሆነ ቴሌቪዥን ጣቢያ አማካኝነት የሚቀርቡት እንግዶች በተመቻቸ ሀገር ላይ እየኖሩ ለደሀው ህዝብ ቆንጨራና ገጀራ የሚያቀብሉበት ሁኔታ
አሳፋሪ የጊዜው ፖለቲካ ሆኗል። የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስት ነገሮችን በሰከነ መልኩ እየተመለከተው መሄዱ ተገቢነት ቢኖረውም ለእንዲህ ዓይነቱ አይን ያወጣ ጋጠወጥ ተግባር ትዕግስት ሊኖረው አይገባም። የህዝቡ ትዕግስት ፍርሃት የመሰለው የዘር ፖለቲካ አቀንቃኝም ቆም ብሎ ሊያስብ ይገባል። የወረወሩት ሰይፍ
ዞሮ የት ሊያርፍ እንደሚችል አሁን ላይ ላይታይ ቢችልም ሩቅ ግን አይደለም።
እቲ ኣገልጋሊኡ ኸኣ፡ እዚ ደኣ ኸመይ ገይረ ንሚእቲ ሰብ ከቕርበሎም እየ በለ። ንሱ ግና፡ እግዚኣብሄር፡ ኪበልዑ እዮም፡ ኬትርፉ ድማ እዮም፡ ኢሉ እዩ እሞ፡ ንህዝቢ ደኣ ሀቦም ይብልዕዎ፡ በለ።
የሎዝ ሰፋ ያለ መጠን የሶላር ልብስ $121.00
አዲሱ የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከብአዴን እየኮበለለ የሚጠፋውንና ለአሸባሪዎች መጠቀሚያ እየዋለ ነው ያሉትን ሃይል እንቅስቃሴ ለመግታት እርምጃ መውሰድ መጀመራቸውንም የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።
የትግራይ መልሶ ማቋቋም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ አዜብ መስፍን በበኩላቸው “በትግራይ መልሶ ማቋቋም ስር የሚገኙ ተቋማት ሀገሪቱ ወደ ኢንዱስትሪ ለመሸጋገር የምታደርገውን ጥረት እየደገፉ ናቸው” ብለዋል።
8 ፤ ፈረሶቻቸውም ከነብር ይልቅ ፈጣኖች ናቸው፥ ከማታም ተኵላ ይልቅ ጨካኞች ናቸው፤ ፈረሰኞቻቸውም ይንሳፈፋሉ፥ ከሩቅም ይመጣሉ፥ ለመብልም እንደሚቸኵል ንስር ይበርራሉ።
ወንጀሉ የተፈጸመበት መንገድ በሕይዎት ወደ ገደል በመጨመር፣ (ለምሳሌ በደኖ መግቢያ ካለ «እንቁፍቱ » ገደል ውስጥ። እጅግ ብዙ ዐማሮች በዚህ ገደል የተጣሉ ሲሆን፣ አካባቢው በጣም ከመሽተቱ የተነሳ ኬሚካል በመርጨት ለአንድ ሳምንት እሬሣ ሲለቀም ቆይቷል። እዚህ ገደል ውስጥ የተጣሉት በአካባቢው የሚኖሩ ዐማሮች ብቻ ሳ
ይሆኑ፣ ቁልቢ ገብርኤልን ሊያነግሱ ከተለያዬ የአገሪቱ ክፍሎች የመጡ ክርስቲያኖችም የጥቃቱ ሰለባዎች ሆነዋል።
እርስዎ ማድረግ የሚጠበቅብዎት የክፍያ አማራጮችን ተዋቅሯል (PayPal) እና ወደ መለያዎ በውስጡ የመስመር መደብር ከ ምርቶች ሽያጭ ማድረግ ይጀምሩ.
hot Ethiopian girls ቆንጆ የኢትዮጵያ ልጅ ! - Page 2 - ETHIOFORUM-ኢትዮፎረም
“ዝምድናን እንደመቁረጥ፣ እንደ ክዳትና ውሸት አኼራ ላይ ከሚከማች ቅጣት በተጨማሪ ዱንያ ውስጥ ቅጣት የሚያቻኩል ምንም አይነት ኃጢያት የለም። ዝምድናን እንደመቀጠል በፍጥነት ምንዳው የሚሠጥበት በጎ ሥራ የለም። የመፍጠኑም ማሳያ ጠማሞች ቢሆኑም እንኳን የዝምድና ቀጣዩ ቤተሰቦች ገንዘብ ሲበረክት ልናይ እንችላለን። ዝም
ድናቸውን በቀጠሉ ቁጥር ቁጥራቸው ሲበዛም እናያለን።”
19/ “ግዙፍ ሪል ስቴት” ማለት በከተሞች ውስጥ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ ለሽያጭ ወይም ለኪራይ አገልግሎት የሚውሉ ቢያንስ ከ1,000 ያላነሱ ቤቶችን የሚገነባ የቤቶች ልማት ነው፤
… የዱር ጽጌረዳ የቄለም የሱፍ አበባ ….
ከዚህ በተረፈ ከአጉም ካክሪሜ በፊት ስለ ነበሩት ስሞች ሌላ መረጃ አልተገኘም። ጋንዳሽ የ«ባባላም» ወይም ባቢሎን ገዢ ሳይሆን ፣ ምናልባት ከሳምሱ-ኢሉማ ጋር በ1654 ዓክልበ. ገደማ የታገለው አለቃ ይሆናል የሚል አስተሳሰብ አሁን ዘመናዊ ነው፣ ማስረጃ ግን ገና አልተገኘም። እንደገና «ካሽቲሊያሽ» የተባለ ንጉሥ በኻ
ና አገር (ተርቃ) ዝርዝር ላይ ስላለ (1621-1599 ዓክልበ.ግ.) ምናልባት ካሣውያን ለጊዜው በዚያ ኤፍራጥስ ወንዝ አገር ላይ መቀመጫ እንዳገኙ ታስቧል።
ከተወሰኑ ዓመታት በፊት በአንድ ምዕራባዊ አገር ያሉ ፍርድ ቤቶች፣ በነፍስ ግድያ በተከሰሱ ሁለት ሰዎች ላይ የቀረበውን የተሳሳተ ማስረጃ ተቀብለው በሰዎቹ ላይ ሞት ፈረዱ። የቀረበው ማስረጃ ስህተት መሆኑ ሲታወቅ፣ ጠበቆች ከፍተኛ ጥረት በማድረግ አንደኛውን ተከሳሽ ነፃ አወጡት። ይሁን እንጂ አንቱ የተባሉት ጠበቆች እን
ኳ ሌላኛውን ተከሳሽ ለመርዳት ምንም ማድረግ አልቻሉም፤ ምክንያቱም ማስረጃው ስህተት እንደሆነ ከመታወቁ በፊት ግለሰቡ የሞት ፍርዱ ተፈጽሞበት ነበር።
መዝሙር 19—የጌታ ራት _ ክርስቲያናዊ መዝሙር
የእኔ ርዕስ እኔን ባሻገር, እኔ ርዕሰ ጉዳይ እኔም መመልከት ዓይን, መላክ እፈልጋለሁ, አንድ መልዕክት ጋር ይመጣል ይሄዳል, እና ከእኛ መጨረሻ, እኛ መገንዘብ እና ያያይዙ እና ውህደትን ማግኘት ከተቻለ, ይህ ጥሩ አግኝ ምክንያቶች, መልዕክት ነው እና ሁሉ መነቃቂያ ነው መጨረሻ ይገፋሉ.
የሆድ ነገር ብዙ ሰዎችን የማይፈልጉትን እንዲያደርጉ ያስደርጋቸዋል፡፡ የሚጠፋው የሆድ ነገር ብዙ ሰዎችን ያዋርዳል ከአላማም ያደናቅፋል፡፡ ብዙ ለጌታ ሲሮጡ የነበሩትን ሰዎችን የሆድ ነገር አሳስሮ ሽባ አድርጎ አስቀምጧል፡፡ ብዙ ሰዎች ስለሆድ ብለው ራእያቸውን ጥለው እጅግ ያለቅሳሉ፡፡
ካራቱሪ ኩባንያ ከሰረ መባሉ፤ የሆሎኮስት መታሰቢያ 70ኛ ዓመት፤ ፀረ ፔጊዳ የሙዚቃ ድግስ በጀርመን.... _ ዜና መጽሔት _ DW _ 27.01.2015
#EBC በአምቦ የልማት ስራ ያልተሰራባቸው ይዞታዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ የከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ – Ethiopian TV :
ከረፍት መልስ የነበረው ጨዋታ በሁለቱም ቡድኖች በኩል የበለጠ ጥሩ ፉክክር የታየበት ነበር። ኳስ ባበደችበት በመጀመሪያዎቹ የሁለተኛ አጋማሽ አስር ደቂቃዎች ውስጥ በ52ኛው ደቂቃ ላይ አርባ ምንጮች ግሩም የግብ ሙከራ አድርገው ሳይሳካላቸው ሲቀር በተመሳሳይ ቡናዎች በ53ኛው ደቂቃ ላይ ለቢኒያም ጥሩ የአየር ኳስ ደርሶት
ሳይጠቀምበት ቀርቷል። ከቢኒያም ሙከራ አንድ ደቂቃ በኋላ አርባ ምነጮች በድጋሚ ጐል ሊሆን የሚችል ንጹ ኳስ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ሲስቱ ቡናዎች በ54ኛው ደቂቃ ላይ ሳቱ። ጨዋታው ተመልካቹን ቁጭ ብድግ እያሰኘ በሁለቱ ቡድኖች መካከል ለመሸናነፍ የሚደረገው ፉክክር ተጋግሎ ቀጠለ። በ74ኛው ደቂቃ ላይ የአርባ ምንጩን በ
ረኛ አቋቋም ቀድሞ ያስተዋለው ቢኒያም አሰፋ በካታንጋ ግራ ክንፍ በኩል የተላከለትን ኳስ በቀጥታ ወደጐል በመምታት ለቡድኑና ለራሱ ሁለተኛውን ጐል አስቆጠረ። በዛሬው ጨዋታ ጥሩ አቋም የነበራቸው አርባ ምንጭቸ አቻ ሊያደርጋቸው የሚያስቸላቸውን ጐል ለማግባት በፍጹም መረጋጋት ኳስ ይዘው እስከመጨረሻው ቢጫወቱም ጨዋታው ከ
መጠናቀቁ በፊት ሶስተኛ ጐል ማግባት የቻሉት ቡናዎች ነበሩ። የቀድሞ የመከላከያ ተጫዋች የነበረው ጥላሁን ወልዴ በመልሶ ማጥቃት መሀል ላይ የገኘውን ኳስ ወደፊት ይዞ በመግፋት አንድ ተጫዋች አታሎ ሌሎች ተከላካዮችን በፍጥነት ሮጦ በማምለጥ ለቡድኑ ሶስተኛውን ግሩም ጐል በ84ኛው ደቂቃ ላይ ማስቆጠር ቻለ። በቀሪዎቹ 8
ደቂቃዎች ውስጥ በሁለቱም ቡድኖች ጐል ሉሆኑ የሚችሉ ሙከራዎች ቢደረጉም ጨዋታው ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 አሸናፊነት ተጠናቀቀ።