text stringlengths 0 200 |
|---|
ባለሥልጣናትን ገደለ። አልሻባብ በሞቃዲሾ አንድ ሆቴል ውስጥ ትናንት ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ የአገሪቱ ልዩ ኃይል እገታውን አክሽፊያለው ብሏል፡፡ ትናንት እሑድ አልሸባብ ባደረገው ጥቃት በትንሹ 10 ሰዎች ተገድለዋል፡፡ ጥቃቱና እገታው የተደረገበት ሆቴል ኤሊት ሆቴል የሚሰኝ ሲሆን በሊዶ የባሕር ዳርቻ የሚገኝ ነው፡፡ |
ጥቃት አድራሾቹ መጀመርያ በሆቴሉ መግቢያ ላይ በተሸከርካሪ የተጠመደ ቦምብ ካፈነዱ በኋላ ወደ ሆቴሉ ዘልቀው በመግባት እንግዶቹን አግተዋል፡፡ ይህ በቅርብ ጊዜ ተመረቀ የተባለው ሆቴል የተገነባው በአንድ የሶማሊያ የምክር ቤት አባል በሆኑ ሰው ሲሆን ትልልቅ የአገሪቱ ባለሥልጣናት ይዘወተራል ተብሏል። ልዩ ኃይል፡ የአገር |
አንድነት ስጋት ወይስ የሕዝብ ደኅንነት ዋስትና? |
በፓሪስ-ኒው ዮርክ የተመለሰውን ተመራጭ ሁኔታ ለመሙላት እንኳን በጣም ጥሩ ቢሆንም እንኳ የቻርተር ኒው ዮርክ መመለሻ ካርታ ተክቷል.2 በአየር መንገዱ የቅርብ ጊዜ እትም ላይ, ኢኢን በተባ በጣም የብክለት በረራዎች በጣም አጭር ናቸው. |
የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ [ሸንጎ] ኦፊሴላዊ ድረ ገፅ - ከጃንዋሪ 13-14 በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ አንድነት ኃይሎች የምክክር ጉባኤ ይካሄዳል |
“ዘመቻ ራስህን አድን” ህወሃት በችግር ሲዋጥ የሚፈጥረው ማደናበሪያና ስልት ሲሆን፣ በዚሁ ዘዴ በስብሰናል፣ ከእንጥላችን ገምተናል፣ ነቅዘናል … የሚሉ አጀንዳዎች ይቀረጻሉ። ኪራይ ሰብሳቢ፣ አንጃ፣ ሙሰኛ፣ ተላላኪ፣ ጥገኛ ወዘተ የሚሉ የወምጀል “ማዕረጎች” ይሰጡና የማይፈለጉ ክፍሎች ይመታሉ። በዚህ ዓይነቱ ጉዞ ህወሃት |
ከበረሃ ጀምሮ አፈር እየላሰ የመነሳት እድል አግኝቷል። እንደ እባብ ቆዳውን እየላጠ “ታድሷል” የአሁኑ ተሃድሶ ምንም እንኳን “ጥልቅ” ቢባልም እንደ ቀድሞዎቹ “ተሃድሶዎች” ስጋትን የሚቀርፍ አልሆነም። |
3. ፔንታጎን-ላይ የደረሰው ጥቃት ያስነሳው ጥያቄ |
በቅርብ ጊዜ ያልተነበበ መልእክት አሳይ በንጹህ እርካታ ላይ በፕሮጀክቱ ውስጥ የፕሮጀክቱ መመሪያዎች |
ለምን ከደብረ ዘይት ወጣህ? አሁንስ እዚህ አዲስ አበባ ከማን ጋር ነው የምትኖረው? |
በአንተ ፡ የታሰበ ፡ የተረዳ ፡ ሰው |
በግልጽ የተቀመጠው ግብንን ግልጽ በሆነ ሁኔታ ለመጨረስ በማስታወስ ስለ ሌሎች የተለያዩ የኢንፎርሜሽንና ሒደት ማወቅ አለብዎት, በአገልጋይ ድርጅት ይጀምራሉ. መሠረታዊ መዋቅር ብዙ አይጠይቅም ነገር ግን እየጨመረ በሚሄድ ምናባዊ መዋቅር ላይ ሲሰሩ, ነገሮች በአስቸኳይ ውስብስብ ይሆናሉ. የሊኑክስ ክፍያዎችን ለማስታወስ |
እንዳይሞክሩ ወይም የዊንዶውስ አገልጋይ እንዴት ማስነሳት እንደማይችሉ ለመምረጥ ይመርጣሉ. በአስተዳዳሪው ውስጥ ያሉትን ጉልበቶች መዋዕለ ንዋይ ማከማቸት እጅግ በጣም ያስከፍልዎታል. |
በዚህ ዘይቤ የፍቅር-ቀን የሚሰጥ የጽጌሬዳ አበባ፤የጫማ፤የሙዝ፤የኤሌክትሪክ ኃይል፤ የአውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ፤የኢትዮጵያ አንድ ብር ወረቀት፤ የቆሻሻ አስተዳደር ሥርዓት ወዘተን ማጥናት እንችላለን። በተለይ አንድ አገልግሎት ለማግኘት የተለያዩ መንገዶች ካሉ መንገዶቹን ከአካባቢ ተጽእኖ አንጻር ለማነጻጸር ይጠቅማል። ለ |
ምሳሌ እስካሁን ያለው የካናዳ ብር የሚሰራበት ጥሬ እቃ ከቤኒን ከተገኘ ጥጥ (ለምሳሌ ነው) ሲሆን ከገበያ ውጪ የሆኑት ብሮች ተሰብስበው ከተሸረከቱ በኋላ በስርአት በተያዘ ቦታ ይቀበራሉ። የካናዳ ባንክ ባለፈው ዓመት ያወጣው ጨረታ ይህ አሁን ያለው ዑደትና ብሩ የሚሰራው ከላስቲካማ ጥሬ እቃ ቢሆን ሊፈጠር ከሚችለው ዑደ |
ት ጋር ከአካባቢ ተጽእኖ አንጻር እንዲጠናለት የሚጠይቅ ነበር። (እኔ እንደ ሦስተኛ አካል ገምጋሚ የገባሁበት ተጫራች ጨረታውን አላሸነፈም እንጂ ደስ የሚል ጥናት የሚወጣው ሥራ እንደነበር መገመት ይቻላል)። |
የ CISCO ማረጋገጫ << ክብር >> የሚሆነው ለምንድን ነው? |
ከመጋረጃ በስተጀርባ ሆኖ ጠንክሮ መስራት ለተጠቃሚዎቻችን አስፈላጊ እንደሆነ እንረዳለን። ተጠቃሚዎቻችንን እና ዳታዎቻቸውን በምንችለው አቅም ሁሉ እንጠብቃለን። ተጠቃሚቆች ግላዊነታቸውን እና ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ የምንወስዳቸውን እርምጃዎች ላያስተውሉ ይችላሉ ነገር ግን እንደሚያደንቁት እናውቃለን። |
ካለፉት 25 አመታት ወዲህ በተለይ ደግሞ የዴሞክራሲያዊ ሕገመንግስታችን ተግባራዊ መሆን ከጀመረበት 1987 ዓ.ም ጀምሮ በህዝቦች የዘመናት ተጋድሎ እውን የሆነው የፌደራል ስርአት የህዝቦችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ዋና ማእቀፍ ያደረገ ነው። |
የላትቪያ ሰንደቅ ዓላማ (← ወዲህም የሚያያዝ _ አርም) |
አቶ መለስም… “መሪ ባልሆን ኖሮ፤ ጋዜጠኛ እሆን ነበር” የሚል ፈጣን ምላሽ ሰጡ። |
"በሰጠንበት በዚህ ጽሑፍ ላይ በ X PRINTX XIXXER November 2 (AutoPlus) ላይ ከተሰራ በኋላ ለጠቅላላ ህዝብ የታለመው በ ""System G"" (""Pantone"" ሂደት ውስጥ) ""1ieme"" ነው. ይህን ገጽ ተመልከት )." |
ኡሁን ላይ ምን አክለህ ይሆን ? ምን አይነትስ ሰው ሆነህ ይሆን ? ለሚለው የሎዛ አስተያየት (comment) የተመለሰ ምላሽ (Replay)…. |
#EBC በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ዙሪያ በአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ አውደ ጥናት ተካሄደ፡፡ – Ethiopian TV : |
እንግዲህ በኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ እነዚህን ሁሉ ሳይሆን፤ አንዱን ብቻ ለመጀመሪያ ጊዜ ከእነዚህ መካከል ነው በቅደም ተከተል ማስቀመጥ ያቃተን። ስለዚህ ለያንዳንዱ ቅደም-ተከተል የአኀዝ ደረጃ እንስጣቸው። ከዚያ በኋላ በአንደኛነት ስለተመረጠው ርዕሰ አኀዝ ብቻ እየተነጋገርን እንወስናለን። |
''ወጣትነት የእሳትነት ግዜ ነው ብረት አቅልጡበት'' |
29) እርግጥ ኢየሱስ ቃል በቃል ዓይናችንን አውጥተን እንድንጥል ማሳሰቡ አልነበረም። ከዚህ ይልቅ አምላክን ማስደሰትና የዘላለም ሕይወት ማግኘት ከፈለግን የአካል ክፍሎቻችንን መግደል በሌላ አባባል መጥፎ ድርጊቶችን ማስወገድ እንዳለብን መናገሩ ነው። (ቆላስይስ 3: |
የጣምራ ዜግነት ሕግን የሚያጠና ቡድን በቅርቡ ሥራውን እንደሚጀምር ዶ/ር ዓቢይ ተናግረዋል፣ ጥሩ ጅማሬ ነው። ያ በተግባር እስኪተረጎም ድረስ ግን ከፖሊቲካ ሥራ ውጪ በሙያችንና ባካበትነው ልምድ አገራችንን ለማገልገል ለምንፈልግ የዲያስፖራ አባላት፣ ሥራ ላይ ያለው ሕግ አንዳችም መሰናክል ስለማያስቀምጥ፣ የውጪ ዜግነታች |
ንን እንደያዝን ወዳገራችን ተመልሰን በየሙያችን ተሰልፈን በነጻ ማገልገል እንችላለን። ችግሩ ያለው የኢትዮጵያ ዜግነት ሳይኖራቸው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በትውልደ ኢትዮጵያዊነታቸው ብቻ ባገሪቷ ፖሊቲካ ሕይወት ለመሳተፍ ወይም አመራር ለመስጠት/ለመውሰድ በሚያስቡት ፖሊቲከኞችና የፖሊቲካ ድርጅት መሪዎች ዘንድ ነው። ለነሱ |
ደግሞ አንድ ወንድማዊ ምክር አለኝ፣ |
ስራ ረፍት አልክ እኔ ደግሞ ሰራተኛ በሚለው ቀየርኩልህ ካጠፋሁ ይቅርታ! |
ከዚህም በተጨማሪ ዘ-ህወሀት የመሬት አስተዳደሩን በተሻለ ሁኔታ መያዝ እንደሚችል ይናገራል፡፡ እኮ ለማን ነው የተሻለ የሚያደርገው? |
ር. ሊ. ጳ. ፍራንችስኮስ “የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ሽንፈቶችን መፍራት እንደሌለብን ያስተምረናል”። |
አዲስ አበባ ሰኔ 8/2009 ጃፓናውያን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች መሰማራት እንደሚፈልጉ ተገለጸ። |
255) ከንቲባውም መሬቱን ፈቀደ፤ ነጋም ወደ መቀሌ እንዲዘዋወር ተደርጎ፣ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴን እና የትግራይ ክልል |
የወያኔ መንግስት የአሜሪካን መግለጫ አጣጣለው → |
አዲስ አበባም ሆነ ሌላ ቦታ የትም ሂድ፡፡ ቡና ቤትም ግባ፡፡ ትላልቅ ሆቴሎችም በድንገት ዘው በል፡፡ ብሔራዊ ቋንቋ ትግርኛ እስኪመስልህ ልትደነግጥ ትችላለህ፤ የምለው ግልጽ ይሁንልኝ፤ የመደንገጥህ መንስኤ ትግርኛ ብሔራዊ ቋንቋ መሆኑ አይደለም – ያ አያስከፋም፤ አያስደነግጥምም፡፡ ችግሩ ሌላውን ሕዝብ ምን ዋጠው? ነው |
፡፡ ሌላውና ብዙውን የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደሚወክል የሚነገርለት ወገንስ አይዝናናም? አይበላም? አይጠጣም? |
የክልሉ አዲሱ ፕሬዚዳንት እንደተናገሩት የቀድሞው ፕሬዚዳንት… |
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል ሰርቶ የመኖር መብቱ እንዲከበርና ይህም በፅናት እንዲተገበር ይደረጋል፡፡ |
እያንዳንዳችሁ ልጆቻችሁን ታውቋቸዋላችሁ ወይም በአንድ ጊዜ በልጅሽ ያሸማቀቃሉ. እርስዎ ከልጅነታችሁ ጀምሮ እንደ እንስሳት, መኪኖች እና መልክዓ ምድሮች ያሉ ግላዊ ዝንባሌዎችን ያስታውሳሉ. አስደሳች ጊዜ ማሳለፊያና አስደሳች ጊዜ ነው. ማን, እነኝህን ቀለሞች ለህጻናት ምን ያህል እንወደዋለን? |
በመንገዴ ፡ ላይ ፡ እርሱ ፡ ምርኩዜ ፡ ሆነልኝ (፪) |
ጌትስበርግ ሜሪላንድ ለትራንስፖርት እና ሱቆች ቅርብ የሆነ ቤት ውስጥ አንድ ክፍል ይከራያል: |
በእናቱ እርዳታ ሌዎ ወደ ማታ ትምህርት ገባ፤ ወደ ጌንት ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባውን ነፃ የትምህርት ዕድል ማግኘትም ቻለ። በ20 ዓመቱ በኬሚስትሪ ጥናት የዶክትሬት ዲግሪውን አገኘ። |
ቴዎድሮስ ካሳሁን ሲያዜም ኢትዮጵያ ትከበራለች (ዳኛቸው ቢያድግልኝ) |
ፍቅር ከስሜት በላይ ነው፤ እንደዚሁም ከመልካም ስሜትም በላይ ነው። ሆኖም ማህበረሰባችን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርን፣ ወሲብንና የፍቅር ጓደኝነትንም አስመልክቶ የሰጠውን ብያኔ ለውጦና አዛብቶ በቀላሉ ወደ ስሜትና ፍላጎት ላይ ብቻ ወስኖ አስቀመጠው። በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ እግዚአብሔር ፍቅርን አስመልክቶ በሚገባ ዝር |
ዝር መግለጫ ነው የሰጠው። በተለይ በ 1ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት በ13ኛው ምዕራፍ ውስጥ። እግዚአብሔር ስለፍቅር የሰጠውን ወሰነ ትርጉም በደንብ እንዲገባን በመልዕክቱ ውስጥ 4 እስከ 7 ድረስ ያሉትን ቁጥሮችን በዝርዝር እንድንመለከታቸው እፈልጋለሁ። (1ኛ ቆሮ 13፥4-7) እግዚአብሔር እንዳስቀመጠው እንደ እግዚአብሔር ሃ |
ሳብ አንድ ሰው ቢያፈቅራችሁ ወይንም እናንተም ብታፈቅሩትና የፍቅር ጓደኛችሁ፡- |
የጦር አርቲስት ውድድሮችን - RNG እና ትዕግስት |
ከ20 ዓመታት በላይ በድርጅቱ ዉስጥ በሾፌርነት እንዳገለገሉ የተናገሩ አንጋፋ ሾፌር ለዋዜማ እንደተናገሩት ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ የሚገጣጥማቸው እነዚህ ከባድ አውቶብሶች ለ20 ዓመታት ያለምንም የጎላ ችግር አገልግሎት ይሰጣሉ ተብለው እንደተገዙ ይናገራሉ፡፡ ኾኖም ስድስት ወራት እንኳ አገልግሎት ሳይሰጡ ሞተራቸው እንዲወርድ |
የተደረጉ እንዳሉ እንደሚያውቁ ይናገራሉ፡፡ |
እያንዳንዳቸውን ብንመለከት አራቱም ባህርያት ለያንዳንዳቸው ሁለት ሁለት ባሕርያት አሏቸው፡– የእሳት ባህርይ ውእየትና /ማቃጠል/ ይብሰት /ደረቅነት/ ሲሆን፤ የውኃ ደግሞ ቆሪርነትና /ቀዝቃዛ/ ርጡብነት /ርጥብነት/ ናቸው፡፡ እነዚህ ሁለቱም ባህርያት በምንም ይሁን በምን መስማማት አይቻላቸውም እግዚአብሔር ግን በሌላ በ |
ኩል የእርቅ መንገድ ፈልጎ ሲያስታርቃቸው እንመለከታለን፡፡ ይሄውም በነፋስና በመሬት በኩል ነው፤ የነፋስ ባህርያት ውእየትና ቆሪርነት ሲሆን የመሬት ባህርያት ደግሞ ይቡስነትና ርጡብነት ናቸው፡፡ አሁን ዝምድናውንና ማንን በማን እንዳስታረቀ ስንመለከት እሳትና ውኃን በነፋስ አስታርቋቸዋል፡፡ ነፋስ በውዕየቱ ከእሳት፤ በቆ |
ሪርነቱ ከውኃ ጋር ተዘምዶ አለው፤ በመካከል ለሁለቱም ዘመድ ሆኖ በመገኘቱ እሳትን ከውኃ ጋር አንገቱን ደፍቶ እንዲኖር አድርጎታል፡፡ የመሐል ዳኛ ባይኖራቸው ኖሮ እሳቱ ውኃውን እንደ ክረምት ነጎድጓድ አስጩሆት ውኃውም እሳቱን እንደ መብረቅ ሳይታሰብ በላዩ ላይ ወርዶበት ተያይዘው በተላለቁ ነበር፡፡ |
አቡነ ሕርያቆስ በሐዋርያዊ ጉዞ ካገለገሉባቸው ጉባኤዎች ውስጥ (ፎቶ ከማኅበራዊ ድረ ገፅ) |
በኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ ሱቆች ውስጥ ሞባይል፣ ካሜራ፣ ቪዲዮ ካሜራ . . . የሌለ ነገር የለም፡፡ ገበያው የስስት አይደለም፡፡ በመልክም በዓይነትም አንድ ዕቃ ይዞ እሱኑ ከዲስፕሌይ ላይ አውጥቶ መሸጥ እዛ አልተለመደም፡፡ ሲያዩት እራሱ የሚያስደስቱ በርካታ አማራጮች አሉ፡፡ ዋጋውስ ቢሆን... ከኢትዮጵያ ገበያ በ |
መቶ እጥፍ ቅናሽ ነው፡፡ በቻይና ዕቃ ምሬት በኬንያ የለም፡፡ |
- ዶ/ር አረጋ ይርዳው ከመስራች አባላት አንዱ በመሆን በስብሰባው ተሳትፈዋል፡፡ |
በምስሉ፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ባለፈው ዓመት ጥር ወር መጀመሪያ ላይ በግብጽ የአምስት ቀናት ሐዋርያዊ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት፣ በዘይቱን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን በጸሎተ ቅዳሴ ላይ እንዳሉ |
ይታያሉ፡፡ |
በፖለቲካ ምክንያት የታሠሩትን መፍታት በአንድ ጊዜና በምህረት ነው - ዶ/ር መረራ ጉዲና |
የአስተዳደረ ሰራተኛ ከታወቀ ኮሌጀ በፐርሶኔል አስተዳደር በዲፕሎማ የተመረቀ/ች አዲስ አበባ ሳባ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል.ማ. 2016-03-05 |
የስምንተኛ መደበኛ ስብሰባውን ቃለ ጉባዔ፣ በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረትን ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብንና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመቆጣጠር የቀረበ ረቂቅ አዋጅ፣ እንዲሁም ሁለት የተለያዩ ዓለም አቀፍ የብድርና የትብብር ስምምነቶችን ማፅደቅ በዕለቱ የተወያየባቸውና ውሳኔ ያሳለፈባቸው አጀንዳዎች |
ናቸው፡፡ በአምስተኛ አጀንዳነት ተይዞ የነበረው “የአንድ የምክር ቤት አባልን የሕግ ከለላ ስለማንሳት የቀረበ የውሳኔ ሐሳብን መርምሮ ማፅደቅ” የሚል ቢሆንም፣ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ ይህንን አጀንዳ በቀጣይ ስብሰባ ለመመልከት ላልተወሰነ ጊዜ አስተላልፈውታል፡፡ |
ኢትዮጵያ በጣም ተዋረደች ፡ የፈለገ ሁሉ በስምዋ ይነግዳል ፡ የሽግግር መንግስት ማን ነው ፡ የሸንጎ ድርጅት ስብስብ ድርጅቶች እነማን ናቸው ፡ |
«እኛስ እራሱ መች ተስማማን ነገርኩሽ እኮ፤ እኛ ያቀረብነዉ ተመጣጣኝ ዉክልና የሚል ነዉ። እና አሁን እዚያ ላይ ዲስቶርትድ እንዳትሆኑ ስለፈለኩኝ ነዉ፤ እና ያቀረብነዉ ምንድንነዉ ለኢህአዴግ፤ አንደኛ ይሄ ቅይጥ ትይዩ የሚለዉ የሚባለዉ ነገር ለእኛ አዲስ ነዉ፤ ስለዚህ በፐርሰንት ደረጃ ስንት ፐርሰንት ሊያስቀምጥ ፈልጎ |
ነዉ? አጀንዳዉ የእርሱ ስለሆነ፤ ይህን አስቀምጥ እና የሚስማማን ከሆነ እኛ ለህዝብ የሚጠቅም ከሆነ ወደሙሉ ድርድር እንመጣለን የማይጠቅም ከሆነ ደግሞ ያዉ ባስቀመጥነዉ የድርድር ሕግ መሠረት በልዩነት ሃሳባችንን ሰጥተን እንሄዳለን በሚል አስር ፐርሰንት አስቀምጧል እኛ ደግሞ ሃምሳ ፐርሰንት አስቀምጠናል። ገና አጀንዳ |
መች ተቋጨና ስምምነት እንደርሳለን አልደረስንም።» |
ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የራያ ዩንቨርስቲን መርቀው ከፈቱ _ HT |
ጸረ ሰላም ውልቀመላኺ ኢሳይያስ ናይ ምትላል ሽልማት ካብ ኢማራት ይረክብ – Wed, July 25, 2018 |
ሶል-ጄል ዘዴ በ ምርት CA WFA (ነጭ እና የተዋሃዱ Alumina) ተመሳሳይ የኬሚካል ጥንቅር እና ድንዛዜ አለው. ምክንያት በውስጡ ወጥነት ጥቃቅን microcrystalline መዋቅር, ከፍተኛ ጠንካራነት እና ጥቃቅን የተሰበረ አፈጻጸም, CA በስፋት ወዘተ መሣሪያ ብረት, አስቸጋሪ ከማይዝግ ብረት, ሙቀት መቋቋም ቅ |
ይጥ ብረት, እንደ አስቸጋሪ-ወደ-ሂደት ቁሳቁሶች ማፋጨት ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል |
የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ |
ለኔ እንደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ፤ በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና የገለፀ መሪ አላውቅም፡፡ ነገር ግን በዚያው ልክ በሌላ ጊዜ የሚጠቀሙባቸው አገላለፆችና ቃላት መጥፎ አንደምታ ሲፈጥሩ እየተመለከትን ነው። ለምሳሌ በትግራይ የተደበቁ ወንጀለኞች አሉ፤ ልንይዛቸው ብንፈልግ ከትግራይ ህዝብ ያጣሉናል ማ |
ለታቸው አንደምታው ጥሩ አይደለም፡፡ መረጃው እስካላቸው ድረስ የትግራይ ህዝብ ሌባን አይሸሽግም፤ ስለዚህ የትግራይ ህዝብን የሌባ ደባቂ አድርገው መግለፃቸው ተገቢ አልነበረም። በጡረታ የተገለሉት ለውጡን የሚፈልጉ አይመስለኝም፡፡ ይህን ባለመፈለጋቸው ግን የተለየ ነገር ሊደርስባቸው አይገባም፡፡ በዚያው ልክ ግን የፈፀሙት |
ወንጀል ካለ በህግ ሊጠይቁ ይገባል። የትግራይ ህዝብ ዶ/ር ዐቢይን ተቀብሎ ነበር፤ ነገር ግን እነዚህ አደናጋሪ ንግግሮች ህዝቡን ወደ ፀረ ለውጥ እንቅስቃሴ እንዳያሠልፈው መጠንቀቅ ያስፈልጋል፡፡ |
👉ዳኞች የተቀሩትን ሊመሰክርባቸው የመጣባቸውን ተከሳሾችች ለምን መለየት እንዳልቻለ ሲጠይቁት፤ ካሉት ተከሳሾች ውስጥ ስላላያቸው መሆኑን ተናግሮ ነበር። ነገር ግን አቃቤ ህግ በድጋሜ ሲጠይቀው መለየት ስላልቻለ መሆኑ ተናግሯል። |
በሰላብ ርዶታ ሁላችን፡ተፈረመ ወረቀት፡ ግን የ ሀ ነው ኡኒታ። |
ራስ አገዝ እና ስነ ልቦና (15) |
ለማጠናቀቅ እና ገንዘቦችን ወደ ሌላ ተቀባዩ እንዲሸጋገር ማድረግ, ይሄ ሊኖር ይችላል |
FBC - ጠ/ሚ ኃይለማርያም ከኳታሩ ኤሚር ታሚም ቢን ሀማድ አልታኒ ጋር ተወያዩ |
ግልገሉም ይህን በሰማ ጊዜ እናቴ ሆይ ፣መልካም ምክር አልመከርሽኝም እኔስ ያሰብሁትን ሳላረገው አልቀርም አላት። |
በመጀመሪያው የውሳኔ ክፍል ዘ-ህወሀት በሰው ልጆች ላይ ስለፈጸማቸው ወንጀሎች ክስ ተመስርቶበት ለሕግ አካል መቅረብ እንዲችል አንድ ዓይነት ዓላማ እና ፍላጎት እንዳለ አምናለሁ፡፡ |
ሊቢያዉያንም ዳግም ነፃ በወጣችዉ ሐገራቸዉ የታጠቁት እርስ በርስ ይጋደላሉ፥ አንዱ የሌላዉን ወገን ያግታል፥ ብዙ ሰዉ ያለፍርድ ይታሰራል፥ ይገደላል፥ ይሰወራልም።ዓሊ አል-ጊብሺ ፈጣን መፍትሔ የሚያሻዉ ችግር ይሉታል። |
"ህፃኗ ትንፋሽ እያጠራት እየሮጠች ቤት መጣችና ""እማዬ እማዬ እዚያ ዛፉ ስር የሚቀመጠዉ ሰዉዬ.. ጮሌው 0 98 01-17-18, 06:" |
አሁን መሰረታዊ ችግር እየሆነ ያለው የመንግሥትን እርምጃ እየደገፉ ፣ በሌላ በኩል እርምጃውን የሚሸረሽር ህገወጥ ተግባር በህገወጥ ነጋዴዎች እየተፈጸመ ያለበት ሁኔታ ነው፡፡ ነጋዴ ማተረፍ አለበት፤ ለፅድቅ እንደማይሰራ ይታወቃል፡፡ ይሁንና መንግሥት የህዝብን ጥያቂ ለመመለስ የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ ባለበት እነሱ |
ም እርምጃውን እያደነቁ ድጋፍም እንደሚያደርጉ እያረጋገጡ ባለበት ሁኔታ የተለያዩ ምክንያቶችን እያደረጉ የዋጋ መናር የሚያስከትሉ ህገወጥ ነጋዴዎች ጉዳይ ግን በእጅጉ ያሳስባል፡፡ ይህ ድርጊት አገሪቱ ለሚያስፈልጋት ለውጥ ፋይዳ የለውም ፡፡ |
እኔ፡ የፈረንሳይ ዕጩ መሪዎች ውድድር ላይ ናቸው፡፡ አንተ የማን ደጋፊ ነህ፡፡ |
እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 2013 ሂዩማን ራይትስ ዎች ባቀረበው ዘገባ መሰረት “ባለፉት አስር ዓመታት ሂዩማን ራይትስ ዎች እና ሌሎች ዓለም አቀፋዊና የአገር ውስጥ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ረገጣዎች ማለትም በዘፈቀደ ማሰርና ማጋዝ፣ ህገወጥ የእስረኞች አያያዝ ድርጊት እና ማሰቃየት በተለያዩ |
ህጋዊና ህጋዊ ባልሆኑ እስር ቤቶች ውስጥ መፈጸማቸውን በተጨባጭ ማስረጃ አረጋግጠው ለህዝብ ይፋ አድርገዋል፡፡” |
ለጥያቄዎ አመሰግናለሁ ... ስለ እንጉዳዮች መጨነቅ አልፈልግም ነገር ግን እምብዛም የማወቅ ጉጉት አለኝ ... እነዚህ የፀሐይ ጨረቃዎች ስለማይቀፍሉ በጣም አሻሚ ነበሩ. ሌሎች መምጣት ይችላሉ. ከጉዞዬ ጀምሮ በትዕግስት እነርሱን እጠብቃለሁ. |
ከአንድ ሳምንት በላይ የዘለቀ ከሌላው ጊዜ በበለጠ ፍጥነት መጥገብ የጤና ባለሙያ ትኩረት የሚያሻው ችግር ነው፡፡ ችግሩ እንደ ማቅለሽለሽ፣ ትውከት፣ ግሳት፣ትኩሳት እንዲሁም ክብደት መቀነስ ወይም መጨመር በመሰሉ የበሽታ ምልክቶች የታጀበ ሊሆን ይችላል፡፡ እነኝህን ምልክቶች ካስተዋሉ ይህንኑ ለሐኪምዎ መግለጽ እንዳለብዎት |
አይዘንጉ፡፡ |
በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማስተማር፣ መቀደስ፣ ገዳማዊ ሕይወት፣ እንግዶችን መቀበል፣ ከመናፍቃንና ከሐድያን ጋር መጋደል የዘወትር ሕይወታቸው የነበሩ ቅዱሳን ነበሩ፣ አሉም፡፡ እያጠመቁ ሰይጣን ማስወጣት ብቻ ሥራቸው የነበሩ ቅዱሳን ግን የሉም፡፡ ይኼ የደቂቀ አስቄዋ ጠባይ ነው፡፡ ወይም በማጥመቅና ሰይጣን በማባረር ብቻ የ |
ሚታወቁ ቅዱሳን አልነበሩም፡፡ አንዳንድ ሰዎች ‹‹ስለሚያስተምሩ ነው የምንከተላቸው›› ብለዋል፡፡ አሁን ከዛሬ ጀምሮ ማጥመቅና ሰይጣን ማስወጣት አቁመናል ብለው ትምህርት ብቻ ቢያስተምሩ እውነት ትሄዳላችሁ? ቅዳሴ አስቀርቶ በየሜዳው ፈውስ ፍለጋ የሚያንጋጋን የትምህርት ፍቅር ነው? |
የአቶ በቀለ ገርባ ጠበቆች ቅሬታቸውን ገልጸዋል። |
ኩሪቺባ (ፖርቱጊዝ፦ Curitiba) የብራዚል ከተማ ነው። |
በአሜሪካ በሚዙሪ ስቴት ሴንትሉዊስ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያኖች ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ያላቸውን ድጋፍ ገለፁ |
እንዲሁም 42 ሺህ 552 የሚሆኑት ቀደም ሲል የተጣለባቸው የግብር መጠን እንዲፀና መደረጉን ተናግረዋል። |
«ወያኔን ማመን አስቸጋሪ ነዉ» ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.