text
stringlengths
0
200
ኮሌራ” ይሉታል፡፡ ይኼ ቡናን በጣም በማጥቃት የሚታወቅ ነው፡፡
"እኔ በክርስቶስ ያለንን የደህንነት ሲያሳውቅ አንድ መዝሙር መጻፍ እንደምፈልግ ነገርኩት. እኔ በፍርሃት ውስጥ መኖር ማቆም እና በሮሜ ውስጥ መኖር ለመጀመር ክርስቲያኖች ለማበረታታት ስለፈለገ 8. እኛ ጥሩ ነኝ ""በማለት ላይ ወሰነ” ገጽታ, እርዳታ ለማግኘት ጌታን ጠየቅሁት, እና ተደራሽነት ያለው አትላንታ ስቱዲዮ
ተቃራኒ ጠርዞች ላይ መጻፍ ጀመረ. እኛ በዚያ ምሽት የእኛን ቮካል አብዛኛውን የተመዘገበው, ይህ ሁሉ የሚደረገው ጊዜ እኛም እንደ ወደድነው."
ሠማይ ፡ ምድር ፡ ያልፍል ፡ ቃሌ ፡ ግን ፡ አያልፍም
ከዚህ በፊት በ1997 ዓ.ም በታሰርኩበት ጊዜ ዝዋይ መጥተው አነጋግረውኝ ነበር:
በተቃውሞ ሰልፎቹ ሳቢያ በሣምንቱ ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ታስረዋል።
እንደ ቆርሳ አፈር የምትጠቀሙት ምንድን ነው?
ጌታ ፡ በማዳንህ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (አዎ)
በቅርቡ በተደረገው ሽግሽግ መሠረት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከትምህርት ሚኒስትርነታቸው የተነሱት፣ አቶ ሬድዋን ሁሴን ከኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት ኃላፊነት ተነስተው የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የተደረጉት በዚሁ ምክንያት እንደሆነ ምንጮች አስረድተዋል፡፡
20 ሕዝቡ መለሱና። ጋኔን አለብህ፤ ማን ሊገድልህ ይፈልጋል? አሉት።
የአገሪቱ ኢኮኖሚ ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈተናዎች ተጋርጠውበታል፡፡ ለዓመታት ነዳጅ ከሌላቸው አገሮች በላቀ ሁኔታ ዕድገት እያስመዘገበ የመጣው ኢኮኖሚ፣ በተለይ ባለፉት ሦስት […]
56 pm ዘመናዊው ስርዓት ላይ ስርዓትዎን ይጫኑ እና ... ፊትዎ ላይ አስማት ይደረግብዎታል. ጨዋታ መጫወት ይጫኑ, ከቦታ ይውጡ, እና ሕዝቡን ወደ እብድ ይመለከታሉ! (* የጆሮ መስሪያዎች አልተካተቱም, ወ / ም)
Most Popular እጅግ በጣም አዲስ በጣም የቆየ
« የሳሙኤል አወቀ የግድያ ቅንብር፤ (ከደኅንነት ቢሮ የወጣ)
‹‹ሰይጣንም ከሀፍረተገላቸው የተሸሸገውን ለነርሱ ሊገልጽላቸው በድብቅ ንግግር ጎተጎታቸው፡፡ ጌታችሁም መልአኮች እንዳትሆኑ ወይም ከዘላለም ነዋሪዎች እንዳሆኑ እንጂ ከዚች ዛፍ አልከለከላችሁም አላቸው፡፡…በማታለለም አዋረዳቸው፡፡››(ሱረቱ አል-አዕራፍ ምዕ.7 ቁ.20-21)
ተስፋን አልቀጠራችሁምን ቀጠሮው በእናንተ ላይ ረዘመባችሁን» ወይስ በእናንተ ላይ ከጌታችሁ
ክርስቶስ ሰው ቢሆን ምን ምን ሕጸጽ እንደሌለበት እናምናለን።
በ Android ላይ ይሰራል, የ iOS, ተኮ:
የህግ የበላይነት፣ የፓለቲካ ምህዳር እና ሰብአዊ መብት - የጸረ ሽብር ህጉ ሲገመገም (MUST READ)
11 ወጥቶም እንጀራ ቆርሶም በላ፤ ብዙ ጊዜም እስኪነጋ ድረስ ተነጋገረ እንዲህም ሄደ።
እነዚህ ነገሮች ምንም አዎንታዊ አስተዋፆ የላቸዉም ብየ አልከራከርም፡፡ የእንግዶችን ምቾት መጠበቅ፤ በጎ ገፅታ መገንባት፤ ወዘተ… ሊነሱ ይችላሉ፡፡ በዚያኛዉ ጎን ያለዉ አሉታዊ አስተዋፆ ስለሚያጋድል እንጅ፡፡
‹‹ ወዓመቲከኒ ዘኢየኃልቅ፤ ዘመንህም አያልቅም (መዝ 101÷27)
3. “የሽብርተኛ ንብረት” ማለት ከሽብርተኝነት ድርጊት የተገኘ ንብረት፣ የሽብርተኝነት ድርጊት ለመፈጸም የዋለ፣ እየዋለ ያለ ወይም የሚውል ንብረት ነው።
የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ክፍት የስራ ነደብ ላይ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ከነዚህ ከላይ ከጠቀስኳቸው ድርጅቶች ውስጥ አንደኛው የውጭ ሀገር ድርጅት ሌሎቹ ሁለቱ ደግሞ ብሄር ተኮር ድርጅቶች ስለሆኑ ፖሊስ ሊል ያሰበው ምናልባት ግንቦት 7ን ሊሆን ይችላል ወይም ባለፈው ክስ “ራሱን የሰብአዊ መብት ተሟጋች ብሎ ከሚጠራ ድርጅት” ያሉትን ድርጅት ደረጃውን ወደ አሸባሪ ድርጅት ከፍ አርገውት ሊሆን
ይችላል፡፡ እኔ በግሌ ልጆቹ በብሎጋቸው የፃፉት ሰላምን፤ አንድነትን፤ ፍቅርን፤ የሰባዊ መብት መከበርን፤ ዶሞክራሲን እንጂ አንድም ቀን ሽብርን ሲፅፉ አይቼ አላውቅም፡፡ እነዚህ ነገሮች ሽብር ከተባሉም ሽብር መልካም ነገር እንጂ መጥፎ ነገር አይደለም፡፡
ኢንዱስትሪው ሰላማዊ እንዲሆን፣ የሰራተኛውና የአሰሪዎች መብትና ጥቅም እንዲጠበቅ፣ ከሙስና የጸዳ አሰሪ እንዲፈጠር፣ ሙስናን የሚሞግት ትውልድ ለመፍጠርና የአገር ኢኮኖሚ ለማሳደግ ሰላምና መረጋጋት ወሳኝ ሚና እንዳለው ተናግረዋል።
“consistency” ማለትም ነገሮችን በቁርጠኝነት ያለማቋረጥ መከወን የስኬት ወሳኙ ንጥረ ነገር ነው። አብዛኛዎቻችን ግን ዛሬ የወሰንነውን ወሳኔ ከቀናቶች በላይ ማዝለቁ ይከብደናል። በስሜታዊነት የምንወስናቸው ውሳኔዎች ውጤት የማያመጡት ውሳኔዎቻችን ደካማዎች ሆነው ሳይሆን ቁርጠኝነት ስለሚጎድለን ነው። ለምሳሌ ውፍረ
ትን ለመቀነስ የሚጥር ሰው፤ በየቀኑ የሚበላውን ምግብ ካልተቆጣጠረ በቀር አንድ ቀን እየጾመ ሌላ ጊዜ ከልክ በላይ እየበላ ያሰበውን የክብደት መጠን ሊያሳካ አይችልም። ማንም ሯጭ ዛሬ ሮጦ ወር አያርፍም፤ ህይወትም እንደዛው ናት መሆን የምንፈልገውን ነገር እለት በእለት ልንኖረው ይገባናል።
£ 1.50 የ BT መደበኛ ስልክ ቢል ወይም £ 5 - £ 10 ካርዶች, የኤስኤምኤስ ማስከፈል እና ኢ-wallets.
(ጌታቸው አሰፋ) ጠበብ አድርገን ካየነው ኦሳማ ቢን ላደንን የመግደል ተልእኮ የፈጸሙት 4 ሄሊኮፕቶሮች፤ 24 ወታደሮች (እንደ ቆጣሪው ቢለያይም) እና አንድ “ካይሮ” የተሰኘ ስልጡን ውሻ ናቸው። አስፍተን ካየነው ግን ቢን ላደንን አንዴ የተፈጥሮ አካባቢን ደጋግሞ እየገደለ ያለው ከአቦታባድ ተልእኮ በስተጀርባ ያለው በ
ዘመናዊ ውስብስብ ቴክኖሎጂና በመደበኛ የስለላ አውታሮች የሚታገዘው ግዙፉ የአሜሪካ መከላከያ ነው። የአሜሪካ መከላከያ በዓለማችን ከፍተኛና ስርጭተ-ሰፊ አካባቢ በካይና አጎስቋይ ተቋም የመሆኑ ነገር ነው የዛሬ “የአረንጓዴ ጉዳይ” መቆያችን።
“ዙፋኔን የሚወርሰው ልጄ ደቦል ነው!” አለ፡፡
የመርዶው ሕዝባዊ ምላሽ – ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ
የኢትዮጵያዊያን ትግል – ( ክፍል ሁለት )
እንደዚ ኣይነት ወንድ እንኳን ኢ/ያ ውስጥ ኣስቴር ኣወቀ ዘፈንም የለም ኣለ ይቤ ቅቅቅቅቅ
የነጻነት ታጋዩ፣ ዐርበኛውና የዓለም ሰላም ኖቤል ተሸላሚ የኾኑት ኔልሰን ማንዴላ ‹Long Walk to Freedom› በሚለው ረጅሙን የፀረ-አፓርታይድ የትግል ታሪካቸውን በተረኩበት ዳጎስ ያለ መጽሐፋቸው ኢትዮጵያ በአፍሪካና በአጠቃላይ በሰው ልጆች ታሪክና ሥልጣኔ፣ ባህል፣ ቅርስና ማንነት ውስጥ ያለውን ትልቅ መሠረትና
አሻራ እንዲህ ሲሉ ገልጸውታል፡-
"የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ ተሰናባቹ የአሜሪካ የአዲስ አበባ አምባሳደር በጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ስለሚደረገው ሰርጎ ገብ ውሀቢዝም እንቅስቃሴ ከዊኪሊክስ የተገኝ መረጃ ለዓለም ወጥቶ ነበር ፤ ይህን መረጃ ከአዲስ አበባ ወደ ዋሽንግተን ከመላኩ በፊት የኢህአዴግ መንግስት ጠንቅቆ እንደሚያውቀ
ው በጊዜው በሚወጡ ማስረጃዎች ለማወቅ ተችሏል ፤ የአሜሪካ ኢምባሲ ተቀማጭነቱ አዲስ አበባ የሆነው መስሪያ ቤት በኢትዮጵያ ወደፊት ወሀቢያ የእግር እሳት እንደሚሆንባት ጨምሮም ገልጾ ነበር ፤ የዛሬ ሁለት ዓመት በደሴ ፤ በአርሲ ፤ በሀረር ፤ በምስራቅ ሀረርጌ እና በበርካታ የሀገሪቱ ክፍሎች ወሀቢያን የሚያራምዱ ሰዎች
የራሳቸው በሚሏቸው ሰዎች አማካኝነት ረብጣ የነዳጅ ብር እየከፈሏቸው አመለካከታቸውንና አይዲዎሎጂያቸውን ወደ ሙስሊሙ ማህበረሰብ የማውረድ ስራ ሲሰሩ እንደነበር ይታወቃል ፤ ( ከዊኪሊክስ የወጣ መረጃን ለማንበብ ይህን ይጫኑ Wahabism in Ethiopia as ""CULTURAL IMPERIALISM"")"
በመንፈሳዊ ኮሌጁ የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ ተፈርሞ የወጣውና ለተማሪዎቹ በየስማቸው የተጻፈው ደብዳቤ፤ ደቀ መዛሙርቱ፥ ቤተ ክርስቲያን በማታውቃቸውና ኮሌጁ በማይቀበላቸው የኑፋቄ እንቅስቃሴዎች ውስጥ እንደተገኙ መረጋገጡን እንዲኹም፤ “ኮሌጁንና ቤተ ክርስቲያኒቱን የሚያስነቅፍ ጉልሕ የሥነ ምግባር ጉ
ድለት” እንደታየባቸው ገልጿል።
ሁለቱም ክለቦች በዚህ የውድድር ዘመን በማጥቃቱ ሚና ኃይለኛ የሆነ ብቃት ማሳየት በመቻላቸው በጨዋታው ላይ አነስተኛ ግቦች አይጠበቁም። ሮበርት ሊቫንዶውስኪ እስካሁን ለባቫሪያኑ 11 ግቦችን ሲያስቆጥር፣ በአንፃሩ የሌፕዚጉ አጥቂ ቲሞ ዋርነር ባለፈው ሳምንት የውድድር ዘመኑን ዘጠነኛ ግብ ማስቆጠር ችሏል።
በሙስና ውስጥ በማስረጃ የተገኙ በተለያዩ ከፍተኛ መንግስታዊ የኃላፊነት ቦታዎች የነበሩ ግለሰቦችን በሕግ ቁጥጥር ስር አውሎ የመመርመሩ ስራ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ ፀረ-ሀገር ጉዳይ ውስጥ የተገኘ ማንኛውም የመንግስት ኃላፊ ከመጠየቅ ሊያመልጥ የማይችል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም በተለያዩ መድረኮች በ
ተደጋጋሚ ለሕዝብ ገልጸዋል፡፡ እርምጃም በሕዝቡ በኩል ከፍተኛ ድጋፍን አስገኝቷል፡፡ ይሁን እንጂ፣ ይህ እርምጃ እስከምን ድረስ ይዘልቃል? የሚለው ከፍተኛ የሕዝብ የመነጋገሪያ አጀንዳ ከሆነ ውሎ ያደረ ሲሆን፤ ሕዝቡ በተለያዩ መገናኛ ብዙሐን ቀርቦ በሚሰጠው አስተያየት የተጀመረው እርምጃ በመንግስት በኩል ተጠናክሮ እንዲ
ቀጥል እየጠየቀ ይገኛል፡፡ በጸረ ሙስና ትግሉ ውስጥ ከፍተኛውንና ወሳኝ ሚናና ድርሻን የሚጫወተው ሕዝቡ ነው፡፡
የመስመር ላይ ካርቶኖች ለጂአይድስ ይመልከቱ. ምርጥ የግብረ ሰዶማውያን ካርቶኖች ህልሞች እውነት ሊሆኑ እንደሚችሉ ያሳያሉ. ሞቃታማ ወጣት ሰዎች በአልጋ ላይ ለመዝናናት ሲሉ ስለ ውስብስብ ነገሮች ረስተውታል. ከላይ, ከታች, ከኋላ - ሁሉም ነገሮች ይሞከራሉ, ለበርካታ ሰዓቶችም መመልከት ይችላሉ. ያየኸው ሰው በአእምሮ
ህ ውስጥ ለረዥም ጊዜ ታዋቂ በሆኑ ህልሞች ውስጥ ይኖራል.
አምላክ ፡ አለ ፡ በሰማይ (፪x)
ባለፈው በጋ ወራት ያለፈው የጨቋኞች ስርአት ገንቢው መለስ ዜናዊ ካለፈ በኋላ በኢትዮጵያ ያለው የጭቃ ግንብ መስፋፋትን እያስመሰከረ ነው። የታሪክ ሚስጥራዊነት ግን አሁን ያለው ጥያቄ እኩይ ገዢዎች ላለፉት ሁለት አሰርት ዓመታት ሊያደርጓት እንደሞከሩትና ኢትዮጵያ ትፈራርሳለች ወይስ ትጠነክራለች የሚለው አይደለም። እነዚ
ያ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ቀና ማሰብ የሚጎመዝዛቸው የእርኩስ መናፍስት ስሪቶች ከሚያመልኩትና አንቀጥቅጦ ሲያምሳቸው ከነበረው የቅዠት ሳጥን ሞት በኋላ እርስ በርሳቸው ወደ ፍርስራሽነት በመንደርደር ላይ ናቸው። ባለሕልም እንጀራቸው ሲሞት የነሱም እንጀራቸው እያረረና እየሻገተ ነው። አባባሉ እንደሚያስረዳው”በዕውራን
አምባ አንድ አይና ብርቅ ነው” አሁን እንግዲህ አይነ ብርሃናቸው የለም ከዚሁ ጋርም በራሳቸው ጥፋት፤ ተንኮል፤ ድክመትና መሰሪነት የሚይዙት የሚጨብጡት ጠፍቷቸው በመደነባበር ላይ ናቸው።
ተግባር ወዲህ ሕግ ወዲያ ከሆነ ሕጉ ምንም አልፈየደም ማለት ነው፡፡ ጭራሹኑ ክልሎች እዚህ ግባ የሚባል ሥልጣን በሕግ አልተሰጣቸውም ወይንም ፌደራል መንግሥቱ ምንም ሥልጣን የሌለው ከሆነ መሠረታዊ የሆነ መዋቅራዊ ችግር አለ ማለት እንችላለን፡፡ ይሁን እንጂ ሕገ-መንግሥቱ ሳይሆን አተገባበሩ ከፌደራላዊ ሥርዓት ይልቅ ወደ
አሃዳዊነት ይቀርባል ማለት ይቻላል፡፡
የአማራ ንቅናቄ ኃይል የሕወሓትን ሠራዊት ከበባ ሰብረው ሰብረው መውጣታቸው ተነገረ፡፡ →
(ኤፍ.ቢ.ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርና የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በራሳቸውና በአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ስም ለዶከተር አብይ አህመድ የደስታ መግለጫ አስተላልፈዋል።
ባሏ ዛሬ ሰምቶ ታንቆ ሊሞት ነበር
ቤተሰቦቹ ከቅዱሱ መስጊድ አቅራቢያ ላልኾኑ ነው፡፡ አላህንም ፍሩ፤ አላህም ቅጣተ ብርቱ
በአብዛኛው አንዲት ሴት የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ስትሆን ወይም በወንድ ስትፈቀር ራሷን የተለየች ፍጡር አድርጋ እንድታይ ትሆናለች፡፡ ይህም ምን አልባት ከሴቶች ተፈጥሮ በተጨማሪ ወንዶች በፍቅር መብረቅ በተመቱ ጊዜ ያፈቀሯትን ሴት የግላቸው ለማድረግ የሚጠቀሙበት ገደብ የለሽ ሙገሳና ማሞካሸት፣ ሴቶች ለራሳቸው ያላቸውን
አመለካከት በማዛባት፣ ውጫዊ መስህብን እንደ ብቸኛ የማንነታቸው መለኪያ አድርገው እንዲወስዱት ሳያስገድዳቸው አልቀረም፡፡
32 ይህም ለአሕዛብ ሁሉን የሚገልጥ ብርሃን ለሕዝብህም ለእስራኤል ክብር ነው።
ነገ ኢትዮጵያ በተሻለ ደረጃ ስትሆን የአርበኛ ስሜት የተጋራ የፖለቲካ ፓርቲም ሆነ ዜጋ በጥረቱ ብቻ ለመስራት ዛሬ ላይ ሆኖ የወሰነ ሊሆን ይገባል። ብዙ ችግሮች በተለይ በ ፖለቲካ ፓርቲዎችም ሆነ የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባኛል በሚሉ ዘንድ የሚስተዋለው ነገ ዛሬ ላደረጉት ተግባር እንዲከፈል የመፈለግ እና ሁኔታዎችን የማመቻ
ቸት ሂደቶች ናቸው። ይህ ሁሉንም ይመለከታል ባልልም ሆኖም ግን አንዳንዴ አከራካሪ ሆነው የሚቀርቡት ነጥቦች ለምሳሌ ''እኛ ከእዚህ አመት ጀምሮ ስንታገል፣እንዲህ አድርገን፣ይሄን ፈጥረን '' ወዘተ የሚሉ መግለጫዎች ከአሁኑ ትግል ጋር ተያያዥነት የሌላቸው ወደፊት ምናልባት አዲስ አበባ ሲገቡ ትልቅ ሙዜም ሰርተው ሊያስቀ
ምጡት የሚገባውን ጉዳይ ከመሆን ባለፈ ዛሬ ከሌላው ጋር የመጋጫ ነጥብ አድርጎ ማቅረብ ከሞራል የወረደ ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ምድር ያልተፈጠሩም ያስመስላል።በመሆኑም በመጀመርያ የአርበኝነት ስሜት (ዋጋ የማይጠየቅበት ሥራ) ማስፈን ተገቢ ነው።
የሁለት ፈረሶች ጥያቄ [ዳንኤል ክብረት] _ Ethioreference >
ከሚዚያ እሰከ ሚያዚያ 1964 – 2004፡ የኢሕአፓ 40 ያልተቋረጠ ትግል ዓመታት
በኃጢአቴ ፡ ሙታን ፡ በነበርኩ ፡ ጊዜ ፡ ሳላይህ ፡ ያየኸኝ
ጌታ ሆይ እጅህን ዘርግተህ ያዘን። እንተ እንደ ወደድከን እኛም እንድንዋደድ እርዳን። አላፊ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ወደ ኋላ አሽቀንጥረን እንጥል ዘንድ እርዳን፣ በነጻ የተቀበልነውን በነጻ ለመስጠት እንችል ዘንድእርዳን። አሜን!!
ማቴዎስም ይህንኑ ጠቅሶ በጨለማ ላሉት ጌታ ብርሃን እንደሆነ መስክሮአል:
ይህ የትምህክቶች የመጨረሻ እድላቸው በመሆኑ ምንም አይነት እድል አትስጣቸው፡፡
በመኢአድ ፅህፈት ቤት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ማብራሪያ የሰጡት የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ሰማያዊ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታነህ ባልቻ የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ጥቅምት 26 ቀን 2010 ዓ.ም ባደረጉት የጋራ ምክክር ሰማያዊ ፓርቲን በአባልነት ለመቀላቀል መወሰናቸው
ን አስታውቀዋል።
3. ስብከተወንጌል ከማስፋፋት ይልቅ እየጨለመ ነው፣
የዶ/ር አብይ እና የአቶ ለማ አስተዳደር የህግ የበላይነት ላይ ጠንከር ያለ ርምጃ እንዲወስዱ በተደጋጋሚ ግፊት ቢደረግባቸውም አደጋው አፍንጫቸው ስር እያንዣበበ ይመስላል። ዶ/ር አብይ እና አቶ ለማ ያላቸውን ህዝባዊ ቅቡልነት ተጠቅመው የህግ የበላይነትን ማስጠበቅ ካልቻሉ የሀገሪቱ የፀጥታ ሁኔታ ከቁጥጥር ውጭ ሊወጣ ይ
ችላል። ስለዚህ በአሁን ሰዓት እነ ዶ/ር አብይ ከመቼውም ጊዜ በላይ የህዝብ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ይመስለኛል። ሌሎቻችን ግን ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ እንዲወጡና ለሌላ ተጨማሪ እልቂት የሚጋብዙ ንግግሮችን፥ ምስልና ቪዲዮ ማጋራትን ብናቆም መልካም ነው። እነ ጠሚ አብይ እንደተለመደው እሹሩሩ በሚል ከወዲሁ የህግ የበላይነት
ን ማስከበር ካልቻሉ በዙሪያቸው እያንዣበበ ያለው ነገር ለሀገሪቷም ለራሳቸውም መዘዝ ይዞ ሊመጣ ስለሚችል መንቃት እለባቸው።
ሸሪኣ ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ለመስጠት ማስረጃ ስለሚስፈጋቸው በተለይም ምስክርነትን በሚመለከት ሸሪኣን የሚከተሉ ብዙ አገራት የሴቶች የምስክርት ቃል ከወንድ ያነሰ ወይንም የሁለት ሴቶች እንደ አንድ የወንድ ምስክርነት ስለሚታይ እልባት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በዚህ ዙሪያ መጥራት ያለባቸው ጉዳዮች አሉ፡፡ በተለይም ሕገመንግሥ
ታዊነታቸው ስለሚያሳስብ፡፡
1ኛ / ''ከ ሁለት ሲኖዶስ'' ወደ አንድ ሲኖዶስ የሚያመጣ ፣
ግን, የኔ አርጊውመንት ድርጊቱ ልክ ነው ልክ አይደለም አልነበረም :
ሕድሪ ኣለና እምነት – ግድን እዩ ክንቅጽል :
ወልቃይት ጠገዴ አርማጭሆ የጀግና አገር ነው። ጠላቶቻችንም ያውቁታል፤ እኛም አስረግጠን እንነግራቸዋለን።
• አዲስ ዘመን ጋዜጣ ታኅሣሥ ፲ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም ምን ሠርተው ታወቁ ? በመንግሥቱ ለማ
ኢሳት፦ ገጸ ኢትዮጵያውያን፡ ግብረ አረማውያን ወአስመራውያን!
ኢሕአዴግ ግንቦት ሃያን የሚያከብረው ስለአሸነፈ እንጂ የተነሳበት አላማና የተጓዘበት መንገድ የተለየ ሆኖ አይደለም፡፡ የንጉሡን መንግሥት ለመጣል እነ ጀኔራል መንግሥቱ ነዋይ፣ እነ ደጃዝማች ታከለ ወልደ ሐዋርያት ሞክረው ሕይወታቸውን ገብረዋል፡፡ ደርግን ለመጣል ኢዲዩ፣ ኢሕአፓ፣ ኢጭአት ወዘተ ሥር የተሰበሰቡ ወጣቶች ታ
ግለዋል፡፡ በ1981 ግንቦት ኩዴታ የተሳተፉት እነ ጀኔራል ደምሴ ቡልቶም የሞቱት በዚሁ መንገድ ተጉዘው ነው፡፡ ሁሉም ለሞት የተዳረጉት በግል ጉዳያቸው ሳይሆን ለሀገርና ለሕዝብ በጎ ብለው ያሰቡትን በተግባር ለማየት ነው፡፡ ኢሕዴግ የራሱን ተጋድሎ እንደሚያከብረው ሁሉ የሌሎችንም መስዋዕትነት ማክበር የለበትም?
አማን ናችሁ? ምንድን ነዉ ነገሩ? ድሮ ድሮ ዋርካ አይደለም ለእንቁጣጣሽና ለመስቀል .... ለሚስቶች ቀን ... ለአለቆች ቀን ምናምን እንኳን አደረሳችሁ እንባባል ነበር? ምን ነዉ መድረሱ ሁሉ መድረስ አይደለም ያላችሁ ይመስላል ... የሆነዉ ይሁን ምን ይደረጋል ... ያዉ እኔም እንደወጉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በ
ሰላም አደረሳችሁ እያልኩ የማስታዉሳችሁ የጥንቶቹ .... ...
የግሪክ ኦርቶዶክሶች ደግሞ እስራኤል ማለት ማን እንደሆነ የሚሉትን ማወቅ ለምትፈልጉ የሚከተለውን ሊንክ ተመልከቱ። እነሱም እስራኤል ክርስቲያን ብቻ ነው ይላሉ።
milkyas tefera on የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ15 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ
ይህ ደግሞ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱን ዋና ዳይሬክተር ስጋት ውስጥ ጥሏቸዋል፡፡ በጀቱን ጥቅም ላይ አለማዋልና ተመላሽ ማድረግ የሚጠላ አለመሆኑን ያውቃሉ፡፡ ግን ደግሞ ለአመቱ ከተመደበው በጀት 84 በመቶውን ተመላሽ ማድረግ ያልታሰበ ችግር ሊፈጥር እንደሚችል ጠርጥረዋል፡፡
ጥያቄ፡- ኢትዮጵያዊ ስም እንዳልዎ ያውቁ ይኾን?
እንግዲህ በገበያ ላይ የሚገኙ የአፍ መጎመጥመጫዎች ሊጠቅሙ ቢችሉም መጥፎ የአፍ ጠረንን በመከላከል ረገድ ሙሉ በሙሉ ልትተማመንባቸው እንደማትችል በቅርብ ጊዜ የተደረጉ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ እንዲያውም ብዙውን ጊዜ አልኮል ባለባቸው መጉመጥመጫዎች መጠቀም የአፍ ድርቀት ሊያስከትል ይችላል፡፡ አንዳንድ በጣም ውጤታማ ናቸው የ
ሚባሉ የአፍ መጉመጥመጫዎች በጥርስ ላይ የሚላከኩ ቆሻሻዎችን መቀነስ የሚችሉት 28 በመቶ ብቻ ነው፡፡
3.4.2 የዓለም አቀፍን መልካም ተሞክሮ ሊከተል ቀርቶ የአገራችንን ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎችንም አልተከተለም፡፡ ለምሳሌም በአንቀጹ 61 ላይ አንድ ረ/ፕሮፌሰር ቋሚ የሚሆነው 10 ዓመት ካገለገለ በኋላ ቋሚ አድርጉኝ የሚል ማመልከቻ አቅርቦ ሲፈቀድለት ነው ይላል፡፡ እናም ከፕሮፌሰርነት በታች ላሉት ቋሚነት ከ20 ዓ
መት በኋላ ሊሆን ይችላል ቋሚ የሚሆኑ፡፡ ለምሳሌ እኔ ቋሚ ልሆን አልችልም፡፡ ምክንቱም 9 ዓመት እንዳገለገልኩ የጡረታ እድሜ ክልል ውስጥ ስለምገባ ነው፡፡ በማንኛውም የአገሪቱ የሕግ ድንጋጌዎች ውስጥ 6 ወር ወይም 3 ወር በተጨማሪ ሠራተኛው ከታየ በኋላ ቋሚ ይሆናል እያለም መተዳደሪያ ደንብ ለማውጣት መብት አገኘን ተ
ብሎ ከህግና ከልማድ ውጭ የሆነ በማውጣት በአዋጅ 650/2001 አንቀጽ 33/1 የእንግሊዝኛው ክፍል ትክክለኛ ትርጉም፡- ሠራተኛው በትጋት ሙያውን እንዲያዳብር ለማበረታታት ቋሚ ይደረጋል፡፡ የአካዳሚክ ሠራተኛው ቋሚ ቅጥር የሚሆነው ግን በሰጠው አገልግሎት…ይሆናል፡፡ በሚል ከተተካ ትክክለኛ ትርጉም ይይዛል፡፡ ግን በተቃ
ራኒው የመምህሩን ሞራል ለመስበር ከ10 ዓመት በኋላ ቋሚ ለመሆን ማመልከት ይቻላል የሚል ደንብ ሕገወጥ ነው!!
-የታዋቂው የአበበ ቢቂላ 81ኛ ዓመት የልደት በዓል በማስመልከት ታዋቂው የድህረ ገጽ ቋት የሆነው ጉግል የአበበ ቢቂላን ፎቶ በፊት ገጹ ላይ በማስቀመጥ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች አስበውት እንዲውሉ አደረገ፡፡