text
stringlengths
0
200
“ከሌሊቱ አስር ሰዓት ገደማ ነው አሉ”
''ቦ! ቦ! ቦ!ቦ! ፈረስ ናት አንቱሽ በጠዋቱ ከስቼ ነው የተለያየነው''
ሙስና እና ፖለቲካ ብአዴንን እየፈተኑት ነው _ FREEDOM OUR RIGHT
በአጠቃላይ በጊዜ ሂደት የፊንፊኔ/አዲስ አበባ አስተዳደርንና የኦሮሚያ ክልልን እያስተሳሰሩ የመጡት መጠነ ሰፊ ጉዳዮች የፊንፊኔ/አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኦሮሚያ ክልል የተለያየ አቅርቦት ስለሚያገኝ የሁለቱን ጥቅም ሚዛን ለመጠበቅ ሲባልና የህገ-መንግስቱን ድንጋጌ መሠረት በማድረግ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ጥቅም እንዲ
ጠበቅለት ማድረግ የግድ ይላል። በመሆኑም ከላይ በተዘረዘሩት ጉዳዮች መነሻ በማድረግ የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም የሚደነግገውን ዝርዝር ህግ ማውጣት በእጅጉ አስፈላጊ እንዲሆን ያደርገዋል።
-ኢትዮጵያን በተመለከተ ያደረጉት አንድም የቃል ንግግር የሌላቸው፤
Download ፓስተር መስፍን ሙሉጌታ - ለግብዣ ተጠርተናል As .MP4, .3GP, .MP3, .FLV, .AVI - Download Latest 2016 2017
ሀገራችን ኢትዮጵያ በህዳሴ ጎዳና በስኬት በመጓዝ ላይ ባለበችት በዚህ ወቅት የሚከበረውን 40ኛውን ዓመት የህወሓት የምስረታ በዓል መነሻ በማድረግም የትግራይ ህዝብ ትግልና ትግሉ ለኢትዮጵያ ህዳሴ ያበረከተውን አስተዋጽኦ በዚህ ፅሑፍ በአጭሩ እንቋደሳለን፡፡
ኢንጃሚና ዛሬ ካልፎ-አልፎ ከሚሰማ የጠመንጃ ተኩስ በስተቀር ሠላም ነች።ወይም መስላለች።የመንግሥት ጦር እንደሚለዉ «የሥላሙ» መሠረት ጠላቶቹን መትቶ ከከተማይቱ በማሰወጣቱ ነዉ።የአማፂዉ ቡድን መሪ መሐመድ ኑር ግን፣ የመንግሥት ጦርን አባባል ሐሰት ይሉታል።
ረአብ ፡- ድንቅ ፍልስፍና ዳሩ ግን እኔን ያስጨነቀኝ ይህ አይደለም
በአጠቃላይ፣ ከቀድሞ ዘመን የወረስነው ታሪካዊ ድልና በደል አሁን ለሚስተዋለው የዜሮ ድምር ፖለቲካ መነሻ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት በመፈቃቀድ ላይ የተመሰረተ ሀገራዊ አንድነት ተስፋ አስቆራጭ ሆኗል። ስለዚህ፣ በኢትዮጲያ ፖለቲካ ውስጥ ቁልፉ ጥያቄ “አደዋ እና አኖሌን ማስታረቅ ይቻላል ወይ?” የሚለው ነው። መልሱ በአጭሩ
“አዎ” ነው።
 ከዚህ ሌላ ኢሳይያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ላይ ካደረጋቸው ደባዎች ጥቂቶችን፤ የምታውቋቸውን ልጠቃቅስ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)ን መሠረተ እንኳን ማለት ባይቻል የኢትዮጵያን አየር መንገድ አውሮፕላን አምስት ጊዜ አስጠልፏል። አለቃቸው የነበረው ክፍሉ ታደሰ ያ ትውልድ በሚለው መጽሐፍ ገልጾታል።
የፀጥታ አካላት የማሪቫን ከተማ ፍርደኛ ግለሰብን ክብር አዋርደዋል፡፡ እንደሴት አልብሰው በድርጊቱ ክብሩን እንዲያጣ ተመኝተዋል፡፡ የማሪቫን ሴቶች ማኅበር ይህንን ድርጊት ይቃወማል፡፡ እንዲሁም ድርጊቱ ሴቶችን የሚዘልፍ ነው፡፡ የኩርድሽ ሴቶች [ድርጊቱ ከተፈጸመ አንድ ቀን በኋላ] ተቃውመውታል፡፡
ዳሸን ባንክ የሰው ኃይል አቅሙን ለመገንባት ሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ (MoU) ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ጋር ረቡዕ ሰኔ 8 ቀን 2008 ዓ.ም ያደረጉ ሲሆን የስምምነት ሰነዱንም ዶ/ር አረጋ ይርዳው የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት እና አቶ አስፋው አለሙ የዳሸን ባንክ ፕሬዚዳንት በመቻሬ ኮርፖሬት ሴንተር ሲ.ኢ.
ኦ ቢሮ ተፈራርመዋል፡፡
የፅዮን ፡ ተጓዥ ፡ ነኝ (Yetsion Teguaz Negn) - አገኘሁ ፡ ይደግ
3 ዲ አታሚ ሽቦ ጥቁር (ሲያን)
የፕሪሚየር ሊጉ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅኝት
የፀረ ሙስና ኮሚሽን ባለስልጣናት ፍርሀት ውስጥ ናቸው →
ከሰኔ 3/2005 ዓ/ም ጀምሮ በሚካሄደው ምዝገባ ከአንድ ነጥብ ሶስት ሚሊየን በላይ ቤትፈላጊዎች ይመዘገባሉ ተብሎ ይጠበቃል ፡፡
በወቅቱ የቀይ መስቀል ተመዝግቤ አባል በመኖሬ፤ ግድያ ሲበዛ ከቄይ መስቀል መ/ቤት ሠራተኞች ጋር አብሬያቸው ተረዳድተን፤ ሬሳዎችን መቅበር ጀመርን። የወደቁትን ሬሳዎች በቀይ መስቀል ጥቁር ብርድልብስ እየጠቀለልን ወደ ቀይ መስቀል “ቶዮታ” መኪና ጭነን በመቆለል ‘ሚካኤል ቤተክርስትያን” ባቢሌ መውጫ መንገድ አለ፤ እዛው
በስተጀርባ የድሮ መቃብር አለ። እዛው ላይም አንድ ትልቅ ሰፊ የመቃብር ጉድጓድ አለ፤እዛው ነው የምንጨምራቸው። ሰፊ ጉድጓድ አለ ሲባል የነበረው ጉድጓዱን ያየሁት ለመጀመሪያ ጊዜ ያኔ ነው። አሁንም ምልክት አለው፡ ሬሳቸውን እዛው ውስጥ ነው የምንጨምረው። በአንድ ግማሽ ቀን ውስጥ በከተማው የለቀምናቸው 72 ሬሳዎች እ
ዛው ጉድጓድ ቀብረናል። እኔ እራሴ ሬሳዎቹን ከቀበሩት መካካል አንዱ ነኝ። ጅብ በልቷቸው የተበላሹም እየለቀምን ቀብረናል።
«ታዲያ ለማን ሊሆን ነው?» አጠገቡ ላስቀምጥለት ስል…
በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ላይ ጠንካራ ትችት የሰነዘሩባቸውን ብፁዓን አባቶች እየደወሉ በመሳደብ እየዛቱባቸው ነው፤
ሁለት የተለዩ የ Python (2 እና 3) የተለያዩ ልዩነቶች አሉ, እና በስራዎ ውስጥ ወይም በጥሩ መስክ ላይ በሚፈልጉት ችሎታዎች ላይ በመመርኮዝ እጅግ በጣም የሚሻውን ለመምረጥ ያስፈልግዎታል. ሁለቱም ልዩነቶቻቸው በፕሮግራሙ ትዕይንት ውስጥ ትልቅ ትኩረታቸውን እና አስቀያሚ ትኩረትዎቻቸውን ያካትታሉ, እናም ለተወሰኑ
ጊዜያት ወደ የትኛው እድሜዎ እንደሚገጥም ለመምረጥ ስለ ሁለቱ ጥልቅ ጥናት ማድረግ ይችላሉ.
አቦ ይሄ አሜሪካን ፉትቦል ባየው ባየው ሊገባኝ አልቻለም እስቲ ህጉን የተጫዋቾቹን አሰላለፍ ብዛት ምናምን በደንብ አስረዱኝ:
• የክልሉ መንግስት ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
አሁንም ቀጥል ቀጥል አለኝ ልጨምርበት መሰል። አንድ ኢትዮጵያ ደርሶ የመጣ ወዳጄ በምስክርነት እንዳጫወተኝ ሱማሌ ተራ አካባቢ ባለቤቱ ሱፐር ማርኬት እቃ ለመግዛት ከመኪና በወረደች ሰአት መኪና ውስጥ ሳይወርድ አንድ ሰቅጣጭ ትርኢት ያይ ነበር። አዎ አንድ የኔቢጤ ለማኝ ህጻን ልጅ ባገኛት ገንዘብ እዚያው አካባባቢ ካለች
ዳቦ ቤት ሄዶ ዳቦ ይገዛና መግመጥ ይጀምራል። አንዲት በእሱ እድሜ ያለች ሌላ ሴት ህጻን የኔ ቢጤ ተንደርድራ ትመጣና ‘አግምጠኝ’ ‘አግምጠኝ’ በማለት ስትጠጋው ልጁ ዳቦውን በሁለት እጁ ግጥም አድርጎ ይዞ መግመጥ የሚገባት ድረስ በጣቱ ቆንጥጦ ያገምጣታል። እና ለእሱም በተራው ይገምጣል። ዳቦዋ እስክታልቅ በጋራ ተጋመ
ጧት። ይሄንን ችግርን በጋራ የሚያሳልፉ ለማኝ ህጻናት ያሉባትን ምድር በጫንቃ ተሸክሞ ሰው ሁሉ ሀገር ሀገር ከሚል ውጭ ስለቅንጦት ለመጻፍ ምን ይዳዳዋል።
የመኢአድ ሕጋዊው ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረ እንገድልሃለን ብለዋል እስኪገሉኝ ትግሉን እቀጥላለሁ አሉ →
በውይይቱ ነዋሪዎች የተለያዩ ጥያቄዎች እና አስተያየቶችን አንስተዋል፡፡
አዛን መቼና በምን ምክንያት ተደነገገ ?
የእንግሊዝ የስራ ሃላፊዎች በእስር ላይ የሚገኙትን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በቋሚነት መጎብኘት እንዲችሉ ግፊት ቢያደርጉም፣ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት በጎ ምላሽ እንዳልሰጡ ለልጆቹና ለእናታቸው በሰጡት ምላሽ የገለጹት ዴቪድ ካሜሩን፣ ከዚህ በፊት የተደረገው ጥረት ውጤታማ አለመሆኑን በማጤን በግላቸው ለጠቅላይ ሚኒ
ስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ደብዳቤ መላካቸውን አመልክተዋል፡፡የእንግሊዝ መንግስት የቆንስላ አባላት አንዳርጋቸው ጽጌን በቋሚነት መጠየቅና ማማከር የሚችሉበት ሁኔታ እንዲመቻችና መንግስታቸው ሲቃወመው የቆየው የሞት ፍርድ ተፈጻሚ እንደማይሆን ማረጋገጫ እንዲሰጥ በላኩት ደብዳቤ መጠየቃቸውን የገለጹት ዴቪድ ካሜሩን፣ ጠቅላይ
ሚኒስትር ሃይለ ማርያም ለደብዳቤያቸው በጎ ምላሽ እንደሚሰጧቸው ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል፡፡
አዲስ ዘመን፡-በእርግዝና ወራት የስኳር ታማሚ እናት አመጋገብ ምን መምሰል ይኖርበታል?
ብሔራዊ ፓርቲዎች የየራሳቸውን እጩ ተወዲዲሪ ይዘው ይቀርባሉ የሚል በፓርቲው ውስጠ ህግ ውስጥ የለም፣ አሰራሩ እንደዛ ከሆነ እያንድንዱ ብሔራዊ ፓርቲ የየራሱን ድምፅ ለራሱ እጩ ተወዲዲሪ ከሰጠ በኋላ ውጤቱ እኩል ድምፅ ይሆንና በግንባር ደረጃ ምርጫ የሚባል ነገር ሊኖር ስለማይችል ነው፣ ምክንያቱም የሚመረጠው ሰው 4ቱም
ብሔራዊ ፓርቲዎች ያቀፈው ግንባር ሊቀመንበር እንጂ የአንድ ፓርቲ መሪ ስላልሆነ፣
Ethiopia {News today } አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ቦምብ ፈነዳ(ሰበር ዜና!)
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰውጥ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ባዩ ለገሰ በበኩላቸው ቅሬታዎቹን እንደ ግብዓት ወስደን አገልግሎታችንን እናሻሽላለን ብለዋል፡፡905 የኔትወርክ መጨናነቅ ካላጋጠመ በስተቀር 24 ሰዓት አገልግሎት ይሰጣል ያሉት አቶ ባዩ ችግር ካለ ግን እናየዋለን ሲሉ ተናግረዋል፡፡በየሰበብ አስባቡ ኃላ
ፊነታቸውን በማይወጡ የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች ላይም ተገቢውን እርምጃ እንደወስዳለን ብለዋል፡፡
በክልላችን ስትራቴጅያዊ ጠቀሜታ ያላቸው የአጭርና የረጅም ጊዜ ፕሮግራሞችንና ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ የመንግስትንና የህዝቡን የልማት ክፍተቶች በመሙላት ትርጉም ያለው የልማት ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡
ጎንደር ፍቅርም ነው፡፡ ሲወድህ ሥልጣኑን ሳይቀር ይሰጥሃል፡፡ ደንታው አይደለም፡፡ ጎንደር መሬቱን ሰጥቶ አጋርቶ ያኖርሃል፡፡ ጎንደር ለሌሎችም መሬቱን ሰጥቷል፡፡ ለዚህ ደግሞ ኦሮሞ ወንድሞቹና እህቶቹ ዋና ምስክር ናቸው፡፡ ለትግራዋይ ወንድምና እህቱም መሬትም ሥልጣንም አጋርቷል፡፡
ወንዶች ቁልቋል የሚባል ተክል ቆርጠው ግንዱን መሬት ቆፍረው ይተክሉታል፡፡ ከዚያ የሾላ አንካሴ ይዘው እሱን እየወረወሩ ይወጋሉ፡፡ ውድድር አለው በተራ በተራ ያሸነፈ ይጨበጨብለታል፡፡ ረቺው በተረቺው ላይ ተፈናጦ ይሄዳል፡፡ ይጋልባል፡፡ በአንካሴ ቁልቋሉን ይወጋል፡፡ ይኸው ጨዋታ ኢየሱስ በጦር የመወጋቱ ምሳሌ መሆኑ ይነ
ገራል፡፡ በትውፊት እንደሚነገረው ጨዋታውን የኢየሱስን መቃብር ሲጠብቁ የነበሩት ወታደሮች ይጫወቱት የነበረው ጨዋታ ጋርም ያይዙታል፡፡
በሰማይ ፡ በምድር ፡ ምስጋና ፡ እርሱ ፡ አምላካችን ፡ ነውና
እነዚህ የጌታ ኢየሱስ ትንቢቶች ለእስልምናና ለመሐመድ በትክክል ሊያገለግሉ ይችላሉ፡፡ በመሆኑም መሐመድ ሌሎች የእግዚአብሔር መልእክተኞች ስለ እርሱ እንደተናገሩ ሲናገር እርሱ ትክክል ነበር ማለት ነው፡፡ ችግር የሚሆነው እነዚህ መልእከተኞች የተናገሩት ስለ ሐሰት ነቢያት መነሳት ነበር፣ እንጂ ከክርስትና በኋላ ስለሚመጣ
አዲስ ሃይማኖት መነሳት አልነበረም፡፡ በአሰቃቂ ሁኔታ ብዙ ሰዎች የሐሰት ነቢይን መነሳት ማስጠንቀቂያ አላስተዋሉትም፡፡ እስከ አሁንም ዘመን ድረስ ብዙዎች የክርስቶስን ቃላት አይቀበሉም፡፡ ነገር ግን አንድ ከሞት የተነሳ ሰው እና መነሳቱም በእግዚአብሔር የተመሰከረለትና ሰው ሁሉ የሚናገረውን ሊሰማለት የሚገባው ሰው ቢ
ኖርና - ይህ ከሞት የተነሳ ሰው የሐሰት ነቢያት ይመጣሉ በማለት ቢነግረን - እኛ ምናልባት ነቢይ ነኝ በማለት የሚነሳን ማንኛውንም ሰው የምንመለከተው በጥርጣሬ ዓይን መሆን ይኖርበታል፡፡ በተለይም -- ልክ እንደ መሐመድ በባህርዩ ብልሹ የሆነውን ሰው ነቢይነት በጥርጣሬ መመልከት ይኖርብናል፡፡ በእርግጥም ከሌሎች የባህ
ርይ ጉድለቶቹ ባሻገር መሐመድ በዓለም ላይ ያለውንና በጣም ግልጥ የሆነውን ትንቢት ባለመቀበሉ በደለኛ ነው፡፡ ይህም ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞት እና ትንሳኤ የተነገረውን ትንቢት ነው፡፡ ይህም ትንቢት፡-
ኤሌክትሪክ15 ነጥቦችን በመሰብሰብ 11ኛ ደረጃ ላይ ሲገኝ ጅማ አባ ቡና በ13 ነጥቦች 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡
አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በጎ አንደበትና የኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር 9 ሀምሌ 2018 የፎቶው ባለመብት, Getty Images ኢትዮጵያ የተለየ የፖለቲካ ማዕበል ውስጥ ናት።
አበይት ፖለቲካዊ እርምጃ በተወሰደባቸው ሦስት ወራት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለማመስገን በተዘጋጀው የድጋፍ ሰልፍ ያጋጠመው የቦንብ ፍንዳታ፣ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚታዩ ግጭቶች፣ ያልተረጋጉ የፖለቲካ ጥያቄና እስከ አሁን አገራዊ መግባባት ሊደረስበት ያልቻለው የሰንደቅ አላማ ጥያቄ በተለያየ አጋጣሚ እየተንጸባረቁ ናቸው
። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጪ በእስር የነበሩ ሰዎች ማስፈታት፣ የተዘጉ የህትመትና ኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙኃንን መክፈት፣ የአገሪቷን ወሳኝ ቦታዎች ተቆጣጥረዋል የተባሉትን የደህንነትና የመከላከያ አመራሮች በሌሎች መተካት፣ ለ20 ዓመታት የተቋረጠውን የኢ
ትዮ- ኤርትራ ግንኙነት ለውይይት ክፍት ማድረግ የመሳሰሉትን አበይት ፖለቲካዊ እርምጃዎች በመውሰድ አገር የማረጋጋት ስራውን የጀመሩባቸው 100 ቀናት ተቆጠሩ። ታዲያ እነዚህ እርምጃዎች ፖለቲካዊ ምህዳሩ አሰፉ ወይስ እጅግ ፈጠኑ?
29 ወይስ እግዚአብሔር የአይሁድ ብቻ አምላክ ነውን? የአሕዛብስ ደግሞ አምላክ አይደለምን? አዎን፥ የተገረዘን ስለ እምነት ያልተገረዘንም በእምነት የሚያጸድቅ አምላክ አንድ ስለ ሆነ የአሕዛብ ደግሞ አምላክ ነው።
ይሄው ጣፋጭ ዜማ በግሩም ሁኔታ በላስቲክ ከረጢት ታሽጎ፣ በአስር ሳንቲም ይሸጥ ለነበረው የወንጂ ስኳር ማስተዋወቂያነት ይውል እንደነበርም ትዝ ይለኛል። ብዙው ሰው የስኳርን ጣዕም ገና በስፋት ማጣጣም ደረጃ ላይ ባልደረሰበት በዚያ ዘመን፣ ወንጂ ስኳር ይተዋወቅ የነበረው በካሚዮን፣ ሠፈር ለሠፈር እየዞሩ፣ የልመና ያህል
በተፈላ ቡና በሚያባብሉ “አቅማሾች” አማካይነት ነበር። አቅማሾቹ የእኛን የውሪዎቹን ቀልብ ይማርኩ የነበረው አንዴ ተልሳ የምታልቅ የመዳፍ ላይ ስኳር በመቸር ሲሆን ለታላላቆቻችን ደግሞ አንድ አቦል ቡና ከአንድ ከረጢት ወንጂ ስኳር ጋር በመለገስ ነበር፡፡ እውነትነቱን ተጠራጥረው፣ “ተረት ተረት” ለሚሉኝ ተረበኞች መል
ሴ፣ “ደጉ ዘመን” የሚል ይሆናል፡፡
‹‹ለ20 ዓመታት ገዥው ፓርቲ የተለያዩ ምክንያት በመስጠት የድንበር ኮሚሽኑ የወሰነውን ውሳኔ ሳይተገብር ቢቆይም፣ ሰሞኑን የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሕዝብን ፈርቶ ተግባራዊ ለማድረግ ያልደፈረውን ፀረ ኢትዮጵያ ውሳኔ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑ ሌላ ሦስተኛ የአገር ክህደት ነው፤›› በማለት ተቃውሞውን አሰምቷል፡፡
የኮንሱላር ወይም ኢሚግሬሽን ክፍል ከ30 – 50 ደቂቃ
ጠረር አድርገሽ ቅጂው (63)አለቃ አንድ ጊዜ መንደር ጠላ ቤት ይገቡና ሲጠጡ አሳላፊዋ አንዴ እሳቸው ጋር ስትደርስ የተፈጥሮ ነገር ሆኖ ፈስዋ ያመልጣትና ጠርር ታድርገዋለች እየቀዳች። ይህን የሰሙ አለቃ አንድ ጊዜ እሳቸው ጋር መጥታ «አለቃ ጠላ ልጨምርልዎት እንዴ?» ስትላቸው። «አዎዋ እስቲ እንደ ቅድሙ ጠረረ አድር
ገሽ ቅጂው» አሉ ይባላል።
እናም አሁንስ ለወደፊቱ ምን አናድርግ ማንም ይህ በጎ ተግባር ይመለከተኛል ለህይወቴ እንደ አንዱ የጽድቅ ሥራ ልይዘው ይገባል የሚል፣ እና እኔም ጉዳት ቢያገኘኝ መሠል የሙያው ተጋሪዎች ይረዱኛል ብሎ የሚያስብ ዜጋ ሁሉ ነገ ዛሬ ሳይል የዚህ ባለቤት ሊሆን ይገባዋል፡፡
በአዲስ አበባ የሚገኙ ወጣቶች የሙዚቃ ምትን በመጠቀም መልእክት ማስተላለፍ በሚቻልበት መንገድ ሥልጠና ተሰጣቸው፡፡ ለሃያ ወጣቶች ለአስር ቀናት የተሰጠው ስልጠና በኢትዮጵያ ሲካሄድ የመጀመርያው መሆኑን ሥልጠናውን ያስተባበረው ኢንትራሄልዝ ኢንተርናሽናል - ኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡ “ቢት ሜኪንግ ላብ” በተሰኘ በጀርባ ቦር
ሳ ሊያዝ የሚችል የሙዚቃ ስቱዲዮ በመጠቀም ስልጠናውን የሰጡት በአሜሪካ የሰሜን ካሮላይና ዩኒቨርሲቲ የሙዚቃ ፕሮፌሰሮች እና የተንቀሳቃሽ ስቱዲዮው መስራቾች ናቸው፡፡ በጤና ላይ የሚሠራው ኢንትራሄልዝ እና የዩኒቨርሲቲው የሙዚቃ ፕሮፌሰሮች ቀጣይነት ያለው ሥልጠና የወጣቶችን የሙዚቃ ክህሎት በማዳበር ወጣቱን በተዋልዶ ጤና
፣ ኤችአይቪ/ኤድስ፣ በእናቶችና ሕፃናት ጤና እና በሌሎችም ማህበራዊ ዘርፎች የምት ሙዚቃ በመጠቀም ማስተማር እንደሚቻል ያሳየንበት ነው ብለዋል፡፡ ተማሪዎቹ ከትናንት ወዲያ ኮከበ ጽባሕ አካባቢ በሚገኘው የኢንትራሄልዝ ግቢ ሲመረቁ ለማስተማርያ የመጡት ተንቀሳቃሽ ስቱዲዮዎች ከወጣቶች ጋር ለሚሰሩት ለሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮ
ጵያና “ሴቭ አወር ጀነሬሽን” ለተባለ ድርጅት ተለግሰዋል፡፡
ይህንን እርምጃቸውንም የሚደግፉበትን መከላከያውን ስልጣን ማስያዛቸውም ይታወቃል፡፡ እድሜ
( የሆነስ ሆነና አሜሪካ የመሸጉት ሰውዬ ከበአሉ ግድያ ጋ በተያያዘ አብሮ ስማቸው ይነሳል። እንዲያውም በአንድ ወቅት በጋዜጣ ስማቸው ተጠቅሶ ሲወነጀሉ ነበር። ጉዳዩን የሚያውቁ ጋዜጠኞች «ዝም ጭጭ» ብለዋል። እስከመቼ?….)
ካርቱም ይኸን መሰል ታሪካዊ ስምምነት በማስተናገዷ ደስተኛ ነንሲሉ የገለጹት የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦመር ሀሰን አልበሽር በበኩላቸው ስምምነቱ ለቀጣይ ጉዞ መሰረት የሚጥል እንደሆነ ተናግረዋል። ግድቡ በአገራቱ ላይ ተጽዕኖ እንደማይኖረው መተማመን የሚፈጥርና ግንኙነቱን የሚያጠናክር እንደሚሆንም እምነታቸውን ገልጸዋል።
"ETHIOPIA - ""ኢ/ር ስመኘዉ በጭንቀት ሞቷል ብዮ አላምንም!"" የቀድሞዉ የሜቴክ ዋ/ስራስኪያጅ ሜ/ጀነራል ክንፈ ዳኘዉ ክፍል 2 --NAHOO TV"
ሰው መግደል ወንጀል ነው፡፡ ነገር ግን በትክክል ማሰብ በማይችሉ ሰዎች ዘንድ ይህ ወንጀል እንደ ከአርበኝነት ሊቆጠር ይችላል፡፡ አንድን ሰው መግደል Humanityን (የሰውን ዘር) እንደ መግደል ወንጀል ነው፡፡ ሰውን መግደልን ተገቢ የሚያደርግ አስተሳሰብ እንደ ዘር ማጥፋት ሊቆጠር የሚገባው ነው፡፡ በዚህ መጠን ነውረ
ኛ ድርጊት ነው፡፡
ቶሎሳ ኡርጌሳ 07/21/13 - በዓለማችን ረጅምና ውስብስብ ታሪክ ውስጥ የህዝብን ጥያቄ አንግበው በህዝባዊ ትግልም ይሁን በህዝባዊ ምርጫ የመንግስትነት በትረ ስልጣን ከጨበጡ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል ከፊሎቹ ስኬታማ ሲሆኑ፤ ቀሪዎቹ ደግሞ ለውድቀት ሲዳረጉ ተስተውለዋል፡፡ ለህዝባቸው የገቡትን ቃል በማክበር ሀገራቸውን
ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ...
አንድ ጊዜ የጥገኝነት ማመልከቻቸው ኣሉታዊ መልስ ካገኘ በኋላ በፈቃዳቸው ከኖርወይይ ያልወጡ ጥገኝነት ጠያቂዎችን ያስወጣል:
ሁለተኛው መከራከሪያዎ አቶ አንዱዓለምንና ናትናኤልን በተመለከተ የሰጠሁትን አስተያየት ተንተርሶ የቀረበ ነው። እኔ አንድነቶችን ከመከፋፈል ማዳን እንጅ፣ እነሱን የመከፋፈል አላማ የለኝም፣ በፍጹም!። ይሄን ስጽፍም ፓርቲውን ከመከፋፈል ለማዳን እንጅ ለሌላ አላማ አይደለም። ወ/ት ብርቱካን እስር ቤት ከገባች በሁዋላ ፓር
ቲዋ ( አመራሩ) ረስቷት ነበር። እንዴያውም አንዳንዶች “እንኳን ታሰረች” ሳይሉ ሁሉ አልቀረም። ያን ጊዜ ማን ነበር ለብርቱካን አብዝቶ የጮኸው? ዲያስፖራው እና በተለይ ኢሳት አልነበሩምን? የካናዳው ልጅ ተክሌ ” ብርቱካኔ ብረሳሽ ቀኜ ይርሳሽ” ብሎ ዜማ ያወጣላት አምስተርዳም የኢሳት ስቱዲዮ ውስጥ ሆኖ ነው። በወቅቱ
የነበሩ ባልደረቦቼ ብርቱካንን በተመለከተ ብዙ ዝግጅቶችን ይሰሩ ነበር። ምንም እንኳ ኢሳት እዚህ ውስጥ እንዲገባ ባልሻም፣ “የኢሳቱ ባልደረባ” እያሉ ስለጻፉና በተዘዋዋሪም እኔ የጻፍኩትን የኢሳት አቋም አድርገው ለማሳየት ስለሞከሩ ትንሽም ብትሆን እውነቱን ለመናገር ይጠቅማል ብየ ስላሰብኩ ነው ኢሳትን መጥቀሴ። ( በ
ነገራችን ላይ ኢሳት የግል አስተያየቴን እንዳልጽፍ እያደረገኝ ነው፣ በግሌ የምጽፈውን አንባቢዎች ” የኢሳት አቋም አድርገው ይወስዱብኝ ይሆን” እያልኩ በመስጋት፣ መጻፍ እየፈለኩ አልጽፍም፤ ለሀሳብ ነጻነት በሚታገል ድርጅት ውስጥ የምሰራ ሰው፣ በዚሁ ድርጅት መልሼ መታፈኔ ይገርመኛል፤ ያፈነኝ ግን ድርጅቱ ሳይሆን፣ ሰዎ
ች ከድርጅቱ ጋር ያያይዙብኝ ይሆን የሚለው ፍርሀት ነው።)
“ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህጋዊና ሰላማዊ መንገድ ከኢህአዴግ ጋር ለመስራት በፈቃዳችሁ ልክ፣ ኢህአዴግ ከእናንተ ጋር ተባብሮ በሚያስማሙን ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመስራት፣ በሚያለያዩን ጉዳዮች ላይ ለመተጋገል የወሰነ በመሆኑ፣ በዚህ አጋጣሚ መላው የአገራችን ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለአገራችን የህዳሴ ጉዞ የበኩላችሁን ድርሻ
እንድትወጡ ጥሪዬን ለማቅረብ እወዳለሁ”
የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመጀመርያ የስልጣን ቀናት
ጋምቤላን እንዲመሩ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ተሾሙ፤ ምክትላቸው የቀድሞው መሪ ሚስት ወንድም ናቸው November 10, 2018
ታዲያ እርሷ በውሳኔዋ እርግጠኛ ብትሆንም ስለስፖርቱ ያውም ስለሴቶች ቦክስ የብዙ ሰዎች አመለካከት ጥሩ አልነበረምና አረ ተይ የሚላት ብዙ ነበር።
አዝማሚያው ጥሩ አይደለም – መሳይ መኮንን
እንዲህ ሆነን የምንኖር፤ እዚህ ነው የሚባል ቦታ የሌለን፡፡ የአንስታይንን ቲዎሪ ከማሻሻል ይልቅ ቀበሌ ሄደን መታወቂያ ለማውጣት «አድራሻ» ስንባል መመለስ የሚጨንቀን፤ ከአንዱ መንደር ወደ አንዱ መንደር ስንዘዋወር እድሜያችን ያለቀ ሰዎች፤ ቁስ ነን ወይስ መንፈስ?
የስፖርት ለሁሉም ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አቶ ዘነበ፤ ከዚህ በተጓዳኝ የተሳታፊውን ቁጥር ለማብዛት የተሠራውንና በቀጣይነት የሚሠሩትን ሥራዎች መኖራቸውንም ያነሳሉ። በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ በመውረድ ነዋሪዎች የእራሳቸውን ቡድን ማሳተፍ በሚፈልጉት የስፖርት ዓይነት ተሳታፊ እንዲያደርጉ እስከ መቀስቀስ ተሠርቷል። ከዚሁ
ጎን ለጎን አሠልጣኞችን በመቅጠር ህብረተሰቡ በአካባቢው በቀላሉ እና በነፃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስልጠና እንዲያገኙ ሁኔታዎችን የማመቻቸት ሥራዎች ተሠርተዋል።
“ንዅለን ኣዕጽምቱ ይሕልወን፣ ሓንቲ እኳ ኣይተሰብረትን።”
“ዳግመኛ አብሬሽ ማልቀስ ሳይከብደኝ አይቀርም” አልኳት። በሳቅ እየተንፈረፈረች ወደ ሆቴሉ ገባች። ካርዱን እንደገና አውጥቼ አየሁት። ”ኤልሳቤጥ ካሳዬ - ጀነራል ማናጀር”
ተይዘው ወደ ማዕከላዊ የተወሰዱት ወጣቱ ፖለቲከኛና የፓርቲያችን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌውና ም/የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ ማዕከላዊ በሚባለው የማሰቃያ ስፍራ አንድ ሰው ያደርገዋል ተብሎ የማይጠበቀው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት እየተፈፀመባቸው እንደሆነ ፓርቲያችን ከተጨባጭ ምንጮች አረጋግጧል።
“መልካም ስም ከብዙ ሀብት ይመረጣል” (1)
አቶ ያዛቸው እንዳሉት ተፈናቃዮች በሁለቱ ክልሎች መካከል የሚደረገው ውይይት ተሳክቶ ሰዎቹ ወደ መጡበት ቦታ እስከሚመለሱ ድረስ በቦታው ይቆያሉ። ይሁን እንጅ ተፈናቃዮች ወደ መጡበት ቦታ ስለመመለሳቸው በእርግጠኝነት ለመናገር እንደማይችሉና በሁለቱ ክልሎች መካከል የሚካሄደው ንግግር ውጤት እንደሚወስነው ገልጸዋል።