text
stringlengths
0
200
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ታላቅ ትምህርትን አስተምረውኛል ምክንያቱም እራሴ ታላቅ ይቅርታ የማድረግ ጉድለት አለብኝ፡፡ ሆኖም በዚህ ላይ እራሴን ለማሻሻል እየሰራሁ ነው፡፡
Armati እንዴት የማዕዘን ሻወር ጫን ወደ እናንተ አስተምሯቸው ይህ ውሱን ሆኖም ቄንጠኛ ሻወር ኪት አንድ አነስተኛ ውስጥ ቦታ ማስለቀቅ ይችላሉ ...
3፤ የግብጽም መንፈስ በውስጥዋ ባዶ ይሆናል፥ ምክራቸውንም አጠፋለሁ፤ እነርሱም ጣዖቶቻቸውን በድግምት የሚጠነቍሉትንም መናፍስት ጠሪዎቻቸውንም ጠንቋዮቻቸውንም ይጠይቃሉ።
በባንዲራ ያሸበረቀው አገር አቀፉ የዒድ ክብረ በዓል እና ተቃውሞ እጅግ አስገራሚ ድባብ ፈጥሯል፡፡ ግና ምኑም አልተነካም፡፡ አልሀምዱሊላህ!
የከተማው አስተዳደር ከንቲባ አቶ ወንድወሰን ቦልካ በ6 ወራቱ የስራ ክንውን መከላከልን መሰረት ያደረገው የጤና ፖሊሲ ውጤት እያስገኘ መሆኑን ገልጿል፡፡በተለይም በከተማ የጤና ኤክስቴንሽን ረገድ፡፡በትምህርት ዘርፍ የጐልማሶች ትምህርትን ለማጠናከር በተደረገው ጥረትም ውጤታማ ተግባር መከናወኑን ተናግረዋል፡፡ምክር ቤቱ የ
3 ካቢኔ አባላትን ሹመት ያፀደቀ ሲሆን በቀጣይም ለሚሰሩ ተግባራት አቅጣጫ በማስቀመጥ መጠናቀቁን የወረዳው የመንግስት ኮሚኒኬሽን ዘግቧል፡፡፡፡
በመላው ዓለም ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቦንድ ግዢ ጥያቄ እየቀረበ ይገኛል፡፡ በርካታ የዳያስፖራው አባላት በቀጥታ፣ በቤተሰቦቻቸውና በወኪሎቻቸው አማካይነት ቦንድ ለመግዛት እየተንቀሳቀሱ መሆኑም እየተነገረ ነው፡፡
የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የተከላካይ ጠበቆች ጽ/ቤት ስራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ50 ሺ በላይ ለሚሆኑ ተከሳሾች የነፃ የህግ ድጋፍና የጥብቅና አገልግሎት መስጠቱ ተናግሯል፡፡
ኡበር በራሳቸው የሚሽከረከሩ መኪኖችን የሙከራ አገልግሎት የጀመረው በ2016 መሆኑ ይታወሳል።
ዕለታዊ ዜና – ኢሳይያስ ምስ ኢህወደግ ሓባራዊ መንግስቲ ክተክል ተሰማሚዑ ከምዝነበረ ኣቶ መስፍን ሓጎስ ገሊጹ – July 19, 2018
41፤ አክዓብም በነገሠ በአራተኛው ዓመት የአሳ ልጅ ኢዮሣፍጥ በይሁዳ ላይ ነገሠ።
“ተግባር የሌለበት ወሬ እንዲያውም በሰዎች ዘንድ ተዓማኒ እንዳይሆን መሰናክል ከመሆኑ በቀር የሚፈይደው ነገር አይኖርም። በመሆኑም ጠቃሚና አዳዲስ የሆኑ ተግባራትን ማሳየት እኔ ለቦታው እመጥናለሁ ብሎ ከመለፍለፍ ይልቅ ተቀባይነትን ያላብሳል።” ገጽ 37 - ማለፊያ አባባል ነው፣ እኛም የምንለው እንዲያ ነው። ኤርትራን
በተመለከተ ተቀብየዋለው ያሉትን ውል በወሬ ብቻ እንጂ በተግባር መሬት ላይ ወርደው ደንበራችንን አልከለሉም። መቼ እንደሚወጡም በይፋ ለህዝብ አልገለጡም።
አስራ ሁለት የኤርትራ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋቾች ናይሮቢ-ኬንያ ዉስጥ ጠፉ።ተጨዋቾቹ እዚያዉ ናይሮቢ ኬንያ ዉስጥ በተደረገዉ በምሥራቅና የማዕከላዊ አፍሪቃ ሐገራት የእግር ኳስ ማሕበር (CECAF) ባዘጋጀዉ ግጥሚያ ላይ ሐገራቸዉን ወክለዉ የተጫወቱ ነበር።ተጨዋቾቹ ናይሮቢ መቅረታቸዉ እንጂ ያሉበት ትክክለኛ ሥፍራ
እስካሁን አልታወቀም።ነጋሽ መሐመድ ዝር ዝሩን አጠናቅሮታል።
«ያኔ በ1988ዓ,ም ነዉ በይፋ ስለጉዳዩ ለመናገር አደባባይ የወጣነዉ። ያንንም ያደረኩት ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለመሠረታዊዉ ጉዳዩ ስል ነዉ። «ኤች አይ ቪ» ይፋ እንዲሆን ነዉ የታገልነዉ፤ ዛሬም የማደርገዉ እሱኑ ነዉ። ለመብታችን ነዉ የታገልነዉ። አንድ ሰዉ በመርፌ ወይም በሌላ ምክንያት በተሐዋሲዉ ሊያዝ ይችላል። ይህ
ደግሞ አሁንም ሊያጋጥም የሚችል ነገር ነዉ። በዚያን ጊዜ ግን እኔና ባለቤቴ ስለጉዳዩ በይፋ ለመናገር አደባባይ የወጣነዉ በድፍረት ነዉ። አሁንም ግን በሽታዉ ዛሬም እንደነዉር በይፋ የማይወራለት በሽታ ነዉ። በጥቅሉ ሰዎች ስለዚህ በሽታ በይፋ ለመናገር አይደፍሩም።»
Xxx ሰውነት ትንሽ ወሲብ የሚመስሉ ሰዎችን ይፈልጋሉ? ይህ እርስዎ የሚፈልጉትን ቂልነት እና የሚፈልጓቸውን ግንኙነቶች የማግኘት ቦታ ነው.
“ለእኔ አነተ አገላለፄን ስለማወቅህ አላውቅም። ለእንግሊዝ ያለው ትርጓሜ እንዲገባህ ማድረጉንም አላውቅም። ነገር ግን ‘ሁሉም ግድግዳ በር ነው።’ የሚል የምወደው አባባል አለ።
መሠረታዊ ሁኔታዎች ተሟልተውለት እንደ ሰው ለመኖር የሚፈልገው ሕዝብ እና በይበልጣል ያንሳል ትንታኔ ቁጥር ቆልለው እንደ ቻይና ለማደግ የሚፈልጉት የኢኮኖሚ ባለሟሎች የኢኮኖሚ ቁጥሩን በመተርጎም ላይ አልተግባቡም፡፡ ፍጆታ ለዛሬ፣ መዋዕለንዋይ ለነገ ነው፡፡ ዛሬ ሙትና ነገ ትኖራለህ የተባለ ሕዝብ ነገ ለመኖር ዛሬ መሞት
ን አልመረጠም፡፡ ዛሬን ሳይሞት ነገ መኖር የሚችልበት መንገድ ባለሟሎቹና መንግሥታቸው አላወቁትም እንጂ ዛሬን ሳይሞት ነገንም መኖር ይቻላል፡፡
ወያኔ ኢህአዲግ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥቅም የቆመ መንግስት አይደለም :
እኔን፣ አንተ የስነጽሁፍ ሰው እንጂ ባለታሪክ አይደለህም፣ ስለአሉት ርስዎም የቁዋንቁዋ ተመራማሪ እንጂ ከቶውንም ባለታሪክ አይደሉም፡፡ ታሪክን አስመልከቶ አባ ባህሪይ ስለ ኦሮሞ ጽፈውት ርስዎ ከግእዝ ወደ አማርኛ በተረጎሙት የአባ ባሀርይ ድርሰቶች መጽሃፍ ላይ ተርጉዋሚ እንጂ ባለታሪክ እንዳልሆኑ አምነዋል;; ታዲያ በ
የትኛው የታሪክ እውቀትዎ ላይ ተመርኩዘው ብቁ ሆነው ነው የእኔን እና የመሪራስ አማን በላይን የታሪክ መጻህፍት ልብውለዶች ናቸው ለማለት የደፈሩት? እንደ እውነቱ ከሆነ የኔን እና የመሪራስን የታሪክ መጻህፍት ለመፈረጅ ብቃት የለዎትም፡፡ እኔ ግን ምንም በታሪክ ትምሀርት ዲግሪ ባይኖረኝም (በነገራችን ላይ ብዙዎች ባለታ
ሪኮች የታሪክ ዲግሪ አልነበራቸውም፡፡ እነ ክቡራን ተክለጻድቅ መኩሪያ፣ ጳውሎስ ኞኞ፣ ይልማ ደሬሳ፣ አቤ ጎበኛ፣ አስረሰ የኔሰው እና ሌሎችም ለአብነት ይጠቀሳሉ;; ) የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትም ሆነ የኮሌጅ ተማሪ ሆኜ በታሪከ ትምህርት አልበለጥም ነበር፡፡ በዚሁ የታሪክ ችሎታዬ በመምሀራኖቼ ተመልምዬ ገና የ 11
ኛ ክፍል ተማሪ ሳለሁ የማታ 8ኛ ክፍል የአደጉ ተማሪዎችን በእንግሊዝኛ ቁዋንቁዋ ታሪክ እያስተማርኩ ገንዘብ ይከፈለኝ ነበር.;; በመስኮብ አገር የዩኒቭርሲቲ ተማሪ ሳለሁ በርካታ የዐለም ታሪክ ኮርሶችን ተከታትያለሁ;; በጀርመን ሃገርና በአሜሪካ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ የአፍሪካን ታሪክ፣ የኢትዮጵያን ጨምሮ አስተምሬአለሁ፡፡
በማስተምርም ጊዜ ራሴ እማርና እመራመር ነበር፡፡ ምን አለፋዎት ስለ እኔ የታሪክ ችሎታ ከእርስዎ ከራስዎ እና ከፕሮፌሰር መስፍን በላይ ማን እማኝ አለኝ? የዛሬ 15 ዐመት ገደማ በሎአንጅለስ ከተማ በአድዋ ድል በአል ስብሰባ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በግንባር ስንገናኝ የአሉኝ ይታወሶታል? ኢትዮጵያን ሪቪው ገና ሲወጣ ፈጥ
ኜ የማነበው የአንተን ጽሁፍ ነው፣ ነበር የአሉኝ፡፡ ታዲያ በዛን ወቅት እኔ በብዛት እከትብ የነበረው እንደዛሬው ሁሉ ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ ነው፡፡ አዎን በደጉ ጊዜ የእኔን የታሪክ እውቀት ራስዎ አድንቀውልኝ ነበር;; ዛሬ ግን ምላስዎን አጠፉት;;
ጾታ - ለጊዜው እንደ ”ወንድ” የሚከጅለው ተብሎ ይመዝገብልኝ።
በዘለዓለም ፡ ፍቅሩ ፡ ጌታ ፡ አንቺን ፡ ይወድሻል
አምላክ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ “እኔ ይሖዋ ነኝ። ስሜ ይህ ነው” በማለት ራሱን አስተዋውቆሃል።
ምግብ ከእህታቸው ቤት እየመጣላቸው ነው የሚመገቡት:
The two sides of Meles Zenawi ባለ ሁለት ፊቱ መለስ ዜናዊ - ETHIOFORUM-ኢትዮፎረም
ዐጤ ምኒልክ ከአድዋ መልስ በመጠኑ የተረጋጋ፣ የተባበረ እና ሰላማዊ አገር መምራት በመቻላቸው አሁንም ድረስ የዘለቁ በርካታ ‹‹የመጀመሪያ›› ነገሮችን ለመመስረት የቻሉት ድሉ ባመጣው ዕድል ነው፡፡
"ድምጽ ለመስማት በግ መሆን በቂ ነው፡፡ በውስጣችን የምሰማውን የመንፈስ ቅዱስ ድምጽ ስለማናምንና ልዩ ልዩ መገለጥ ያመጣን ሰው ""የተሻለ ይሰማልኛል"" ብለን ስለደመደምን እንጂ ጉዳዩ የቤተ ክርስቲያን መጥቀሚያ ጸጋ ነው፡፡"
በተለይ ደግሞ ፕረዜዳንት ኦባማ ለህፃናት ያለው ፍቅር እና ይህን የሚገልፅበት ሁኔታ ለተመለከተ ስለ ፕረዜዳንቱ የግል ስብዕና በግልፅ መረዳት ይቻላል። ለዚህ ማሳያ የሚጠቀሰው “Michael Skolnik” የተባለ ግለሰብ በቲዊተር (Twitter) ገፁ፡ “We’ll never truly be able to measure the
impact that President #BarackObama has had on our children” በማለት ያወጣው ፅሁፍና ይህን ተከትሎ የተከሰተው ነገር ነው። ይህ ግለሰብ ለተከታዮቹ ፕረዜዳንት ኦባማ ከህጻናት ጋር የተነሳቸውን ፎቶዎች #ObamaAndKids በሚል መለያ እንዲለጥፉ በጠየቀው መሰረት የቤተ-መንግስቱ ፎቶግ
ራፈር “Pete Souza” ያወጣቻቸው ፎቶዎች እጅግ በጣም የሚገራርሙ ናቸው። በእርግጥ “Democratising democracy” የሚለው የ“Anthony Giddens” ፅንሰ-ሃሳብ የሚያወራው ስለ እንደዚህ መሪዎች ነው። እንደ እሱ አገላለፅ ዴሞክራሲ ማለት ነፃ ምርጫና የፓርላማ ክርክር ብቻ አይደለም። ከዚያ በተጨማሪ፣
“ሰው-ሰው የሚሸቱ መሪዎች ያስፈልጉናል!”
Previous Post ​”የህወሓት የበላይነትን ለማስቀጠል የአማራን ሕዝብ ማስተማር ይገባል!”
ትናንት በተካሄደው የግሪክ ምክር ቤታዊ ምርጫ ፣ለሁለተኛ ጊዜ ያልተጠበቀ ድል ያገኙት የግሪክ ግራ ፓርቲዎች ጥምረት ሲሪዛ ፓርቲ መሪ አሌክሲስ ሲፕራስ ዛሬ (ማምሻውን) ቃለ መሀላ ፈፅመዋል ።(ይፈፅማሉ )ተብሎ ይጠበቃል ። በትናንቱ ምርጫ 35.5 በመቶ ድምጽ በማግኘት ያሸነፈው ፓርቲያቸው ሲሪዛ «ነፃይቱ ግሪክ» በአህ
ፅሮቱ Anel ከተባለው ፓርቲ ጋር ተጣምሮ መንግሥት እንደሚመሰርት ተገልጿል ። በእሁዱ ምርጫ ወግ አጥባቂው «አዲስ ዲሞክራሲ »28.1 በመቶ ድምፅ በማግኘት ሁለተኛውን ደረጃ ይዟል ።የናዚ አስተሳሰብ የሚያራምደው «ጎልድን ዶውን» የተባለው ፓርቲ 7 በመቶ ድምፅ በማሸነፍ 3ተኛ ደረጃ አግኝቷል ። የአውሮፓ ህብረት ለሲ
ፕራስ የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክቱን አስተላልፎ ፣ በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ያገኙትን ሥልጣን ባለፈው ነሐሴ የተስማሙበትን የ3 ዓመት የብድርና መርሃ ግብር ተግባራዊ ለማድረግ እንዲጠቀሙበት አሳስቧል ። በእሁዱ ምርጫ ከ10 ግሪካውያን ከ4 በላይ የሚሆኑት ድምጻቸውን እንዳልሰጡ ተዘግቧል ።ስለ ግሪክ ምርጫና አንድምታው የብ
ራሰልሱ ወኪላችን ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።
ስማቸው ሊጠራ የሚችል፣ ስማቸው የማይጠራና ስማቸው ሳይጠራ እንደተጠራ የሚቆጠሩ አሉ፡፡
ያን ጊዜ ወያኔም ይተናል – ያኔ ዓለም ይገረማል – ያን ጊዜ ታላቅና ታናሽ – ውንድሞቻችን :
Ducati GP11 Desmosedici ወደ ዋና ዋና ለውጦች አረጋግጧል ቫለንቲኖ Rossi እና Nicky ሃይደን ማክሰኞ ላይ ይጫኑ ነገራቸው በኋላ, ረቡዕ በ Desmosedici GP11 MotoGP ብስክሌት ስለ ፕሬስ ማነጋገር Ducati Corse አለቃ ፊሊፖ Preziosi መባቻ አየሁ, Rossi የልማት አቅጣጫ ላይ
ነበር የነበረውን ተጽዕኖ, እና ለውጦች መደረግ. በአንድ ቃል ሊጠቃለል, እነዚህን ለውጦች ምርጥ ነቀል ሊባል ነበር:
ለኣብነት በየሃገሩ የተፈጸመውን ወንጀል እያነሳን የተወያየነው ችግር በየቤቱ ኣለ፣ ይሁን እንጂ ሁሉም ሃገር ችግሩን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው ኣገር የቆመው ለማለት ነው። ወደኛው ኣገር እንመለስና ብሄራዊ እርቅ በኢትዮጵያ ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት።
የስነ ምግባር ደንብ (አዳብ/Etiquette) ምንነትና አስፈላጊነት
ትልቁ ችግር ግን ተጠማቂው ሰው ይህን የልጅነት ክብር አለመረዳቱ ነው፡፡ የልጅነቴን ክብር ተረድቻለሁ እያለ የሚያወራውም ቢሆን የልጅነቱን መክሊት በልቡናው ውስጥ ቀብሮ አንድም ፍሬ ሳያፈራ ስለማንነቱ ለማውራት ቃላት ሲመርጥ ጊዜውን ያባክናል፡፡ አብዛኛው ግን የክርስትና እምነት ደጋፊ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ልጅነት ሊገ
ለጥ የሚገባው እንደ ሀገር ልጅነታችን በምናሳየው የደጋፊነት /የቲፎዞነት/ ስሜት አይደለም፡፡ ደጋፊነት በጊዜ ና በቦታ ለተወሰነ ያውም ኃላፊ ለሆነ ድርጊት ነው፡፡ ክርስትና ግን በማንኛውም ቦታ፣ ጊዜ የሚኖርበት የህይወት መስመር እንጂ የሚደገፍ ጊዜያዊ ድርጊት አይደለም፡፡
እ.ኤ.አ በ1966 በተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔ የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች
"ማሰናጃ ወደ -1 ማጽዳት ለ መከልከል"""
የልዩ ጥቅም ማስከበሩ ሒደት ሁሉን አሸናፊ በሚያደርግ በጋራ ጥቅም ላይ ካልተመሠረተ፣ የመጨረሻ ውጤቱ ለሁሉም ኪሳራ ነው፡፡ በግል ጥቅም ላይ የተመሠረተ ልዩ ጥቅም ፍለጋ ፍትሐዊ ስለማይሆን፣ ሰዎችን በአሸናፊነትና በተሸናፊነት ሥር በመውደቅ ሰዎች ራሳቸውን በራሳቸው ለማጥፋት ተሠልፈው ወደፊት በቀላሉ ሊወጡት በማይቻላቸ
ው የመከራ አራንቋ ውስጥ ራሳቸውን ሊያገኙት ይችላሉ፡፡
ሰይንት ሉሻ የካሪቢያን ባህር ደሴት አገር ሲሆን ዋና ከተማው ካስትሪስ ነው። የደሴት ስም «ቅድሥት ሉሲያ» ማለት ነው።
ጊዜው ከማለቁ በፊት ብንሰግድለት የተሻለ ይሆናል!
ይህ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለው ህዝብ ግን፤ ቅዱሳን መጽሃፍት(ሰኮናው ያልተሰነጠቀ እንስሳ በክርስትናም ሆነ በሙስሊም እምነት አይበላም።) የሚከለክለሉትን የአህያ ስጋ ከሚበላ፤ ቆሻሻውን ቢለቅም ይመርጣል። እቤቱ ተወልዶ ያደገን እንስሳ አርዶ ከመብላት ይልቅ ሞቱን የሚመርጥ ሕዝብ እንደሆነ ወያኔዎች መቼም ሊገባቸው አይች
ልም። አንድ ሰው ይህ እንዲገባው ኢትዮጵያዊ ስነ-ምግባር፣ ከፍ ሲል ደግሞ ስበዕና ሊኖረው ይገባል። እነሱ ደግሞ ለሁለቱም ያልታደሉ፤ በአስተሳሰባቸውም ለእርድ ከሚያቀርቡት አህያ ያልተሻሉ ናቸው። ስለዚህ አይገባቸውም። ሕዝቡን አናውቀውም ብሎን የለ አቦይ ስብሃት ነጋ። “እብድና ሰካራም የልቡን ነው የሚናገረው።” የሚለ
ው አባባል አንዳንዴ ልክ ነው።
የከተማዋ አስተዳደርም ይህን ፕሮጀክት እውን ለማድረግ 200 ሺህ የቻይና መገበያያ ገንዘብ (ዩዋን) ወጪ ማድረጉ ነው የተገለፀው።
1 Mobil ላይ የክፍያእና ካዚኖ, ተኮ, እና ጡባዊ ተቀማጭ አዛምድ ጥቅል እስከ $ € £ 500 ውሰድ በደህና መጡ!
ቡና እንደማንኛውም ተክል አንዴ ተተክሎ ለዘለአለም ምርት እየሰጠ የሚቀጥል ተክል አይደለም፡፡ መስጠት የሚችለውን ምርት ይሰጥና ለጊዜ እርጅና እጁን ይሰጥና ምርት መስጠት ይቀንሳል ከፍ ሲልም ያቆማል፡፡ እንዲህ ሲሆን ባለቡናው ምርቱን ለማሻሻል ሲል ቡናውን ወገቡ ላይ ይጎነድለዋል፡፡ አዳዲስ ቅርጫፎችን በማውጣት እርጅና
ውን አውልቆ በመጣል እንደቀድሞው የተሻለ ምርት መስጠት ይጀምራል፡፡ ህይወት ሁልጊዜ ትምህርት ቤት ናት የትናንት ማንነትህና አስተሳሰብህ አውን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የማይዛመድና እርባና ከሌለው ከላይህ ላይ አውልቀኸው በመጣል ጊዜው የሚጠይቀውን ዕውቀትና አመለካከት መያዝ ግድ ይላል፡፡ ከትናንት ማንነትህ ልምድ በመ
ቅሰም ዛሬን መኖር ፤ ዛሬን እየኖሩ ነገን በተሻለ አተያይና አጋጣሚ ለመጠቀም ዛሬ ላይ መስራት ያስፈልጋል፡፡
በቤትም ውስጥ ወንዶችና ሴቶች ሞልተውበት ነበር፥ የፍልስጥኤምም መኳንንት ሁሉ በዚያ ነበሩ፤ በቤቱም ሰገነት ላይ ሶምሶን ሲጫወት የሚያዩ ሦስት ሺህ የሚያህሉ ወንዶችና ሴቶች ነበሩ።
ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ የጾመ ሐዋርያት መጨረሻ ላይ ሐምሌ 5 ቀን ጴጥሮስ ወጳውሎስ በማለት ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ እና ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መልካሙን የክርስትና ገድል ተጋድለው ሰማዕትነት የተቀበሉበትን ቀን በታላቅ መንፈሳዊ ሥርዓት ታከብራለች። በተመሳሳይ መልኩ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን
የሌሎችንም ቅዱሳን ሐዋርያት ዜና ገድላቸውን መዝግባ በመያዝ አገልግሎታቸውን ትዘክራለች፤ በጸሎታቸው፣ በምልጃቸው፣ በቃልኪዳናቸው ትማጸናለች፡፡ እኛም ኦርቶዶክሳውያን ሁላችን የቤተክርስቲያንን ፈለግ ተከትለን እንዲሁ እናደርጋለን፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት የቤተክርስቲያን አዕማድ ናቸው፡፡ በእነዚህ አስተምህሮና የመጻሕፍት ትር
ጓሜ ላይ የተመሠረተች ቤተክርስቲያንም ‹‹ሐዋርያዊት›› ትባላለች፡፡ በዚህ አጭር የአስተምህሮ ጦማርም የቤተክርስቲያን አዕማድ የተባሉ የቅዱስ ጴጥሮስና የቅዱስ ጳውሎስን ታሪክ ምሳሌነት በመጠቀም ስለ ሐዋርያት እንዲሁም የሐዋርያትን ሥልጣንና ኃላፊነት እስከ ዓለም ፍጻሜ ስለሚሸከሙ የቤተክርስቲያን ካህናት እንዳስሳለን፡፡
ብመሰረት ኣቐባሊ ቃል ኣይ ኦ ኤም ጆዌል ሚልማን፡ ኣብታ ጃልባ 2 ምዉታት ህጻናት ስለዝተረኽቡ ቁጽሪ ምዉታት 23 ክኸውን ይኽእል እዩ።
ስለማያስችለኝ ከቴያትር ቤቱ ደጃፍ ላይ ሔጄ ቁጭ እላለሁ፡፡ ከየት መጣ ያላልኩት እንባ አይኔን እየበረቀሰው ወደ ጉንጬ ይንፎለፎላል፡፡ ሰዓሊ ብሩሹ ሲደርቅ፣ቀራፂ መዶሻው ሲወልቅ. . . ምን ይላል? . . . ዘፋኝ ድምፁ ሲጎረንን፣ዳንኪረኛ እግሩ ሲሰበር. . . . ምን ይሆን የሚሰሩት? እኔ ግን ግራ ገብቶኛል! ህይወ
ት ትርጉም አጥታብኛለች፡፡ ስፅፍ እንዴት ደስተኛ ነበርኩ! ስፅፍ እንዴት ሀሴት አደርግ ነበር!. . . . ንስር የሆንኩ ይመስለኝ ነበር፤ሰማየ ሰማያት በርሬ ቁልቁል ዓለምን ሙሉ የምቃኝ ይመስለኛል፡፡ ሥነ-ፅሁፍ ነፃነቴ ነበር፣ ሥነ-ጽሁፍ ቁልፌ ነበር ከተዘጋ የአስተሳሰብ ሳጥን የምከፈትበት. . . . ሥነ-ፅሁፍ ማዕረ
ጌ ነበር የምጠራበት. . .
ሐምሌ 24 ቀን 2ዐዐ6 ዓም አዲስ አበባ
19. በክልሉ መንግሥት ፍ/ቤቶች መከራከር ለሚችሉ ጠበቆች ፈቃድ ይሰጣል፣ ያድሣል፣
በመሠረቱ ህጉ የመደብደብ መብት ሊሰጥ አይችልም፡፡ እንደተባለው ተመጣጣኝ ቅጣት ይላል። ያ ቅጣት ምንድን ነው? አይታወቅም። በእርግጥ ኢህአዴግ ሽብርተኛ ነበርኩ ብሎ አምኗል፡፡ ለዚህ ነው ኢህአዴግ ነው በአሸባሪነት መጠየቅ ያለበት፣ የእሱ አባላት ናቸው ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው የምንለው። ሽብርተኛ ነበርኩ ብሎ በማመን
ደግሞ ከሰብአዊ መብት ጥሰት ተጠያቂነት ማምለጥ አይቻልም፡፡ አሁን እየተደረገ ያለው፤ ዋነኛ የሽብርተኛ ተላላኪዎቹን ተጠያቂ የማድረግ ነገር ነው፡፡ ስለዚህ ይሄን ጉዳይ በተመለከተ ገለልተኛ ኮሚሽን ተቋቁሞ፣ ተጠያቂዎች አንድም ሳይቀሩ ለፍትህ መቅረብ አለባቸው፡፡ ይሄ ጉዳይ መሄድ ያለበት እዚህ ድረስ ነው፡፡
፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የመንግሥትን ሥልጣን በመስከረም ወር በእጁ ያስገባው ደርግ በመላው ዓለም ተሠማርተው የነበሩትን የኢትዮጵያ ልዑካን ወደአገራቸው እንዲመለሱ አዘዘ።
ቀጥታ ስርጭት ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻ ውድድሮች ዜና ፕሪምየር ሊግ
የእናትነት ፈተና እጅግ አሳዛኝ እና ልብ የሚነካ እዉነተኛ ታሪክ
የአዲስ አበባ ዋንጫ የደጋፊዎችን ቀልብ በመሳብና ገቢ በማስገኘት ስኬታማ ነበር
1.9 ፋብሪካችን አካል ነው, ስለዚህ የእኛ ዕቃዎች የተረጋጋ ናቸው
"ይሁን እንጂ ጥንቃቄ የተሞላበት ""ጥቁር"" ተከታታይ, በጣም ጥቃቅን (እንደ ጋሻ ሳይሆን ከተገለጸው በኋላ ያለው እምብዛም የማይታወቅ)."
እ ጎ አ በ 2007 ይህ ፕሮጀክት ሲጀመር ፣ 9 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ወይም ዩኒቨርስቲዎች ነበሩ የልኂቃን ዩኒቨርስቲዎች እንዲሆኑ የታጩት ። እነርሱም ፤
ከነገ ባሻገርን በቅርብ እርቀት (ለጠቅላላ ግንዛቤ)
ሌላው ይቅርና በየቀኑ ለሚገጥመው ችግር እንኳ አቤት ማለት አይችልም፡፡ በመቀሌ ከተማ ካሉት ችግሮች አንዱ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ነው፡፡ በወር ሁለት ጊዜ ብቻ ውሃ የሚያገኝ ቀበሌ አለ፡፡ ህዝቡ ለእንደዚህ አይነት ችግሮች ለባለስልጣናት አቤት ማለት ሳይፈታ ሲቀርም በሰላማዊ ሰልፍ ችግሩን ለመግለፅ አይፈቀድለትም፡
፡ በኑሮ ውድነት አብዛኛው የመቀሌ ህዝብ እየተሰቃየ ባለበት ወቅት ህወሓት/ኢህአዴግ እኛ ከሌለን ትግራይ/ኢትዮጵያ ተበታተናለች፤ ህዝቡም ይጠፋል የሚል መዝሙር እንዲዘመር ያደርጋል፡፡
የተወደዳችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ እንደምን አደራችሁ በማለት ልሙድ ሰላታቸውን ካቀረቡ በኋላ፥
ምርጥ Ukash ካዚኖ _ ከፍተኛ ማስገቢያ ጣቢያ _ ይክፈሉ…
ይኸው በሰሜን አፍሪቃ የተነቃቃውና ወደ ሌሎች የአፍሪቃ አካባቢዎች የተዛመተው ዓብዮት ግን ሕዝቦች የጠበቁትን ጥሩ ውጤት እንዳላስገኘላቸው በያመቱ በዓለም ያለውን የሰብዓዊ መብት ይዞታ የሚመረምረው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ፡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ዘንድሮ ያወጣው ዘገባ አመልክቶዋል።
6 ሰይጣን ይሖዋ አምላክን ውሸታም ብሎ አላግባብ ሲወነጅልና በይሖዋ አገዛዝ ትክክለኛነት ላይ ጥርጣሬ የሚፈጥር ክስ ሲሰነዝር የአምላክ አንድያ ልጅ የሆነው ኢየሱስ ሁኔታውን በቅርብ ይከታተል ነበር። ይህ የይሖዋን ስም በእጅጉ የሚያጎድፍ መሠረተ ቢስ ውንጀላ ነበር! በተጨማሪም ኢየሱስ ለጥቅም ካልሆነ በስተቀር ማንም ፍ
ጡር በፍቅር ተገፋፍቶ ይሖዋን አያገለግልም ሲል ሰይጣን ያነሳውን ክርክር ሰምቷል። ኢየሱስ በእነዚህ የሐሰት ክሶች እጅግ እንዳዘነ ጥርጥር የለውም። ይህ ውንጀላ መሠረተ ቢስ መሆኑን በማረጋገጥ ረገድ ቁልፍ ሚና እንደሚጫወት ሲያውቅ በጣም ተደስቶ መሆን አለበት! (2 ቆሮንቶስ 1:
ለኢትዮጵያ መንግስት ቅርበት ያላቸው መገናኛ ብዙሃን የታጣቂዎቹ ማንነት እንደማይታወቅ እና «መከላከያ ሰራዊት ጭፍጨፋውን የፈጸመው ቡድን ላይ ተከታትሎ አርምጃ እየወሰደ መሆኑን ዘግበዋል።
58 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሰፊው የባቢሎን ቅጥር ፈጽሞ ይፈርሳል ረጃጅሞችም በሮችዋ በእሳት ይቃጠላሉ፤ የወገኖችም ድካም ከንቱ ትሆናለች፥ የአሕዛብም ሥራ ለእሳት ትሆናለች፤ እነርሱም ይደክማሉ።
ግጥሙ በጽሑፍ ካሎት ፔስት በማድረግና ሱበሚት የሚለውን ቁልፍ በመጫን ያስገቡ:
ያለሙዚቃም ውዝዋዜ አለ- መስማት የተሳናቸው ተወዛዋዦች ቡድን በአዲስ አበባ
የህግ ኤክስፐርት ኤል ኤል ቢ ደግሪ ወይም ኤል ኤም ቢ ዲግሪ በህግ አዲስ አበባ የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር 2016-04-21
ጆርጅ ተሰናብቶ ከወጣ በኋላ ካትሪና እና ጃኖልካ ወደሚጠብቁበት መናፈሻ አመራ። እንደ ደረሰ ጃኖልካ ጠየቀው ፦