text
stringlengths
0
200
12 ወበመንፈቀ ፡ ወርኅ ፡ ሳድስ ፡ ሐወጻ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለሳራ ፡ ወገብረ ፡ ላቲ ፡ በከመ ፡ ይቤላ ፡
ምስጢር ዕብየት መንገዲ ኣየር ኢትዮጵያ እንታይ'ዩ?
“ቤተ ክህነት የራሱን ድክመት እንዳያይ ማድረግ … ቤተ ክህነቱንም በጣም ይጎዳል። … ቤተ ክህነትን ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት ነው የመዳከምህ ምክንያት አንበለው። ድክመቱ የራሱ የውስጡ ሁለገብ አስተዳደራዊ ብልሽት ነው። ተደጋግሞ አቤቱታ ቀርቦለት ያላጣራው ከሆነ አሁንም ብልሽቱ የራሱ ነው።” ሲሉ አብክረው ገልጸዋል።
አለባበሳችሁን ለማስተካከልና ለሌሎች ጉዳዮች ይረዳችሁ ዘንድ የሰኔ 10/2009 ዓ.ም የአገራችን ዋናዋና ከተሞች እለታዊ የአየር ሁኔታ ትንበያ የብሄራዊ ሚቲዎሮሎጂ አጄንሲ ከወዲሁ አድርሶናል፡፡
4ኛ. አስቴር አወቀ – ኮንሰርቷን የሰረዘች
ለሰው ግን እንዲህ መሆን ባልተገባው፡፡ የኃ/ማሪያም ሁሉን መዋጥ ግን መጠራጠሩንና ማሰቡን እንድጠራጠር አድርጎኛል፡፡ ታላላቆቹ የሀሳብ ሰዎች “A mind can’t cease to think unless cease to be”/አዕምሮ መኖር(መሆን) ካላቆመ ማሰብ አያቆምም / ከሚለው ሀሳብ ጋር እየተጣረሰብኝ ነው፡፡ ለዚህም
ነው “እውን ሰውየው አሉ?” ስል ፍለጋ የጀመርኩት፡፡ እውን ሰውየው አሉ?
8 ይሁንና ለመረጋጋት ጥረት አድርገህም ንዴትህ ባይበርድልህስ? እንድትናደድ ያደረገህ ምን እንደሆነ ለማወቅ ሞክር። ተገቢ ባልሆነ ወይም አክብሮት በጎደለው መንገድ እንደተያዝክ ስለተሰማህ ነው? ወይስ ግለሰቡ ሆን ብሎ አንተን ለመጉዳት እንዳደረገው ስለተሰማህ? የፈጸመው ድርጊት በእርግጥ ያን ያህል ከባድ ነው? እንድት
ናደድ ያደረገህን ነገር ለይተህ ማወቅህ ከሁሉ የተሻለና ከቅዱስ ጽሑፉ ጋር የሚስማማ እርምጃ እንድትወስድ ያስችልሃል። (ምሳሌ 15:
‹‹ስለእኔ የእስር ጉዳይ ማሰብ አልፈልግም›› አንዱዓለም አራጌ
1. እ.ኤ.አ. በ1694 ዊልያም 3ኛ ከፈረንሳይ ጋር ጦርነት የገባበት ወቅት ነበር፡፡ የእንግሊዝ ግምጃ ቤቶች ባዶአቸውን ቀርተው ነበርና ሰፊ ብድር ለማግኘት እጅግ ሀብታም የነበረውን ዊልያም ፓተርሰንንና ጓደኞቹን ብድር ይጠይቃል፡፡ ፓተርሰንና ጓደኞቹ በማበደሩ ደስተኞች ነበሩ፣ ሁለት ነገሮችን እንዲያደርጉ ከተፈቀደላ
ቸው፡-
የልጁ ዝንባሌና ችሎታ የሚመጥነው ከኋላ የመሥመር ተከላካይ ሆኖ ከመጫወት ይልቅ አማካይ ተጨዋጭ ቢሆን ነው :
እምነት በድፍረት በመሞላት ምቾትን በመተው የኢየሱስን ክርስቶስን ቃል በተግባር ለመግለጽ ይችላል ያሉት ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስ፣ እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዲስ ትዕዛዝ እሰጣችኋለሁ፣ እኔ እንደወደድኋችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ የሚለውን ከዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 13 ቁጥር 34 በመጥቀስ፣ ፍቅር የ
ሚለያየንንና የሚከፋፍለንን ሰንሰለት በመበጣጠስ በፍቅር በመሙላት የአንድ ቤተሰብ አባል ያደርገናል ብለዋል። ፍቅር ርሕራሄንና ሰብዓዊ ፍቅርን ያውቃልና ብለዋል። በአገልግሎት የታገዘ እምነት፣ እንደነዚህ የደናግል ማሕበር አባላት ወደ ተቸገሩት ዘንድ በመሄድ ተጨባጭ አገልግሎትን በማበርከት፣ እያንዳንዱ ሰው የእግዚአብሔር
ቤተሰብ አባል እንዲሆን ያደርጋል ብለዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስት ነገሮችን በሰከነ መልኩ እየተመለከተው መሄዱ ተገቢነት ቢኖረውም ለእንዲህ ዓይነቱ አይን ያወጣ ጋጠወጥ ተግባር ትዕግስት ሊኖረው አይገባም። የህዝቡ ትዕግስት ፍርሃት የመሰለው የዘር ፖለቲካ አቀንቃኝም ቆም ብሎ ሊያስብ ይገባል። የወረወሩት ሰይፍ ዞሮ የት ሊያርፍ እንደሚችል አሁ
ን ላይ ላይታይ ቢችልም ሩቅ ግን አይደለም።
የአድዋን በዓል አከብራለሁ ብዬ ሄጄ፤ አፄ ምኒልክ ሲሰደቡ ሰምቼ ተመለስኩ
//goo.gl/RNt1Yx ያድምጡ። (መጠን፦ 5.70 MB)] [✆ አስተያየት አለዎት? ይደውሉልን፦ +001-929-367-8665 ☎ Viber, WhatsApp, Telegram ላይ አለን። ☏ በቀጥታም በስልክ ያገኙናል።]
ሴቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ተረግጠውና ተጨቁነው ይኖራሉ የሙስሊም አስተማሪዎች
12፤ አቤቱ፥ በውኑ በዚህ ነገር ትታገሣለህን? ዝምስ ትላለህን? አጥብቀህስ ታስጨንቀናለህን?
Jera, ዝቅተኛ መካከለኛ እና ከፍተኛ ቮልቴጅ ገመድ መገጣጠሚያዎች አንድ ግዙፍ የተለያዩ ጥናት, እና የተለያዩ በወረዳና ሥራ ዘዴ ጋር አድርጓል. እኛ መቋረጥ እና ማስተላለፊያ መስመሮች ግንኙነት ዓላማ በጣም ተስማሚ ኬብል jointing መለዋወጫዎች ተግባራዊ አድርገዋል. የአጠቃቀም ስለ አካባቢ:
* የእኛዋ እህት እመቤት ወደ አለም መድረክ ከፍ ስትል
መንግስት ከሀገሮቹ ጋር ያለው ሁለንተናዊ ግንኙነት የበለጠ እንዲጠናከር እየሰራ እንደሚገኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የፅድቅ ፡ ንጉሥ ፡ የዓለም ፡ መድኅን
ወንጌል ፡ ሰላም (Wengiel Selam) - ሃና ፡ ተክሌ
ከሳውዲ የኢትዮጵያውያን በግዳጅ መባረር መቀጠሉ _ ዓለም _ DW _ 01.12.2016
‹‹….እኔና ሚስቴ ትዳራችንን የመሰረትነው አንዳችን ለአንዳችን በፍቅር ወድቀን ነው፡፡ ለፍቅራ ችን እጅግ ጥልቅ ስሜት ነበረን፡፡ በየምሽቱ ስናወራ፤ አንዳችን ለአንዳችን ያልተጠበቀ ወይንም አስደናቂ ስጦታዎችን ስንቀባበል ፤አንዳችን አንዳችንን ስናቀማጥል፤ ብቻ ባጠቃላይ አንዳችን ከአንዳችን ውጭ ምንም የምናስበው ነገር
ሳይኖር በደስታ እየኖርን ነበር፡፡ እኛ በጣም የምና ስቀናና ለሌሎች ምሳሌ የምንሆን ፍቅረኞች እና ባለትዳሮች ነበርን፡፡
"Never.no ዋና ዳይሬክተር ስተርድ ዴቪስ እንዳሉት ""ውስብስብ መረጃን ለመሰብሰብ እና ለማስተዳደር እና በስዕላዊ እና ማራኪ ቅርጸት በማሰራጨት አጫጭር ዘጋቢዎች ከአሳሾቻቸው ጋር ለመሳተፍ ተጨማሪ ዘዴዎችን በመፈለግ አማራጭ መንገዶችን እንዲታዩ ያደርጋሉ. ሁለተኛው ማያ ገጽ እና ማህበራዊ ሚዲያ ውሂብ. """
ቅዱስ ኣባታችን ር.ሊ.ጳ.፥ ከድኾች ጋር ስንገናኝ ከእኛ ጋር ሊገናኝ ከሚመጣው ክርስቶስ ጋር እንገናኛለን - ANSA
የሰማን በማሰማትና በማስረዳት ዛሬ ነገ ሳንል መሥራት ያለብን ይመስለኛል፡፡ ምክንያቱም የቤተክርስቲያን ጉዳይ ከእጃችን ወደ መውጣት እየተቃረበ ነው፡፡
2 የደም ፡ ኪዳን (Yedem Kidan) (Vol. 3)
ይህ ወገን በህግ መሰረት ይቅርና ለክልል አስተዳዳሪ ቢሮ መድፈር ይቅር የሆነ ዝቅተኛ ቢሮ መድፈርም ሊያስቀጣው ይችላል ። በመሆኑም እኔ ለትግራይ ክልል እምቃወማቸው በጭፍን አይደለም ። በፈጸመው ወንጀል ሰብአዊ መብቱ ሳይነካ በፍርድ ቤት መቀጣት ነበረበት። የመንግስት ቢሮ መድፈሩ አንድ ገበና ሆኖ እነ አባይወልዱ ሂወ
ትን እስከማጥፋት የሚዘልል እርምጃና ኢሰብአዊ ድብደባ ከማድረግ በትእግስት ይዘው በሀገራችን ስነስርአት ህግ ለማስቀጣት ይችሉ ነበር ። ነገር ግን ለሞት የሚዳርግ እርምጃ መውሰድ አልነበራቸውም ።
ጥያቄ የለም፣ ጥርጣሬ የለም። ቤተ መፃህፍታችን ለሁሉም ክፍት ነው።
አማራው ራሱን ማዳንና የምንወዳትን አገራችን ኢትዮጵያን ጥቅም ማስጠበቅ እንዳለበት በኢትዮጵያዊነትም ሆነ በአማራነት በመደራጀት የተሰለፈው ሁሉ የተቀበለው ታሪካዊ ግዴታና ሃላፊነት እንደሆነም መሰረታዊ ስምምነት አለ። ልዩነታችን፤ “ቤት ሲቃጠል፣ መጀመሪያ ባለቤቱ፣ ከዚያ ጎረቤቱ ወይም ዝንጀሮ መጀመሪያ መቀመጫየን አለች
” በሚሉትና የትግል ሃሳባቸውን በሙሉ “በኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ዙሪያ ብቻ” በሚያጠነጥኑት መካከል ነው። ለዚህ ለሁለተኛው አስተሳሰብ ታዳሚ አማሮች ነው የሚቀጥለው መማጸን የሚቀርበው።
ተቋሙ በቀጣይም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን የድሬዳዋ አስተዳደር በሰጠው 255 ሄክታር መሬት ላይ ራሱን የቻለ
ከዚያም ይህ ሥርዎ መንግሥት እስከ ግራኝ መሐመድ በወረራውና በጦርነቱ ከነሕዝቡ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ገፍቶ እስከ ሰደዳቸውና ሁለተኛው የዘር ማጥፋት ወንጀል በአማራ ሕዝብ ላይ ለ15 ዓመታት ያህል እስከተከሰተበት ጊዜ ዐፄ ልብነ ድንግል ድረስ ቆየ፡፡ ዐፄ ልብነ ድንግል በጦርነቱ ከመናገሻቸው ሸዋ ከተረፈው ሕዝባቸው ጋር
ተፈናቅለውና ተሰደው ሰሜን ኢትዮጵያ ጫፍ ድረስ ተሰደው አንዳሉ በሞት ተለዩ ግራኝ መሐመድ ለ15 ዓመታት ያህል ክርስቲያኑን (አማራውን) ሕዝብ እያሳደደ ፈጀው በሀገሪቱም ላይ ከዮዲት ጉዲት በከፋና ተወዳዳሪ በማይገኝለት ጨርሶ ኢትዮጵያዊ ወገናዊነት ባልተንጸባረቀበት በፍጹም ባዕዳዊ ስሜት ሀገሪቱን ከሥር ነቀላት አደቀ
ቃት የቤተመንግሥትና የቤተክህነትን ሀብቶችና ቅርሶችን ሁሉ ጥርግ አድርጎ ለእርዳታ ላመጣቸው አረቦችና ለቱርኮች ጦር ሰጠ፡፡
ጀርመን ውስጥ ዘረኝነት ፣ በዘር ላይ የተመሰረተ አድልዎ እና የውጭ ዜጎች ጥላቻ የሚገኝበትን ሁኔታ የዛሬ ዓመት በተለያዩ ከተሞች ተዘዋውረው የተመለከቱት የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ልዩ አጥኚ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ጄኔቭ ስዊትዘርላንድ ውስጥ የጥናታቸውን ውጤት ይፋ አድርገዋል ።
"በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ ኮሮናቫይረስ ፡ ጽኑ ህሙማንን ያለንክኪ ገላቸውን የሚያጥብ አልጋ የሰሩት ኢትዮጵያዊ8 ጥቅምት 2020 ኮሮናቫይረስ ፡ ኮቪድ-19ን ለመከላከል የምንወስዳቸውን ጥንቃቄዎችን በአንድ ጊዜ የሚከውነው መሳሪያ1 ጥቅምት 2020 ኮሮናቫይረስ ፡ ኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚላጥ የጫማ ሶል የሰራው
ወጣት24 መስከረም 2020 ቪዲዮ, ኮሮናቫይረስ ሰውነታችንን እንዴት ነው የሚያጠቃው?23 መስከረም 2020 እንዳያመልጥዎ ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች15 ታህሳስ 2020 ኢትዮጵያና ቤላሩስ የጋዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት ናቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና
ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው"" ትምኒት ገብሩ15 ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋችው ግለሰብ15 ታህሳስ 2020 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ?"
ስለነዚህ ውጫዊ ክፍሎች በጣም ጥሩው ነገር እነርሱን በመለቀቁ መጠን በመጠኑ እጅግ በጣም ቀላል የሆነ ነገር ማድረግ ነው. እንደዚሁም, እነዚህ ጃፓኖች ንቅሳቶች በእውነት የሚያነቃቃ እና እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ግንዛቤ የመፍጠር ዘዴን ለማቋቋም በጣም ውጤታማ ዘዴ ናቸው.
ሻምፒዮን ቢዝነስ ሴንተር (የጽሕፈት መሳሪያ መሸጫ)
ከውጭ ባለሀብቶች ወደ ሀገር ቤት መጥተው መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ እና አብሯቸዉ የሚሰራ የአካባቢው ባለሀብት እንደሚፈልጉ አስረዳቸው።
8. ከተወገዘ በኋላ አሁንም በዞረበት ቦታ ሁሉ ካህን ነኝ እያለ በማታለል ላይ ይገኛል።
ሶስት ሰዓት አንብቤ 30 ደቂቃ ድንቅ ንግግር ማድረግ ቀላል ነው . . .። መሥራት ነው የሚከብደው። ጥሮ ግሮ ትንሽም ሆን ትልቅ ውጤት ማምጣት ነው ከባዱ። ማውራትም ሺዎች አሳምረው ያወራሉ።
#EBC ባለስልጣኑ ሚዛን ላይ የሚታዩ ችግሮች የጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል – Ethiopian TV :
ዕብራውያን 11 _ ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ _ አዲስ ዓለም ትርጉም (1984)
ጌታዬ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ተውቦ ፡ ሰመረ
በአጠቃላይ ይህ አስተባባሪ ኃይል ከእርቅ በፊት በእርቅ ጊዜና ከእርቅ በኋላ ሊሟሉ የሚገባቸውን ሁኔታዎች እጅግ በዝርዝር አዘጋጅቶ ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ አቅርቦና በውይይት አዳብሮ ሊንቀሳቀስ ይገባል:
ፊልሙን ከፊልም ሙያዊ መመዘኛዎች(technical standards) ውጪ ስናየው ደግሞ፤ ማስተላለፍ የቻለው ጥቅል ሃሳብ አለ ብዬ አምናለሁ፡፡ የፊልሙም ጭብጥ (significance) በግልፅ የሚታይና ለመረዳት ቀላል ነው፡፡ ከማህበራዊ ፋይዳው አንፃር ፊልሙ ሊወክለው የሚችለው የህብረተሰብ ክፍል በመኖሩ ተአሚኒ(reali
stic) ያደርገዋል፡፡ ይህም የአንድ ህብረተሰብ ውክልና (የእኔ ባይ) እንዲያገኝ ያስችለዋል፡፡
ከላይ የተጠቀሱት የከተማይቱ መሳጭ ጎኖች ቢኖሩትም በዛው ልክ ደግሞ የህዝብ መከራ የሚያበዙ፣ ከአካባቢ ወጣ ያሉና የምዕራባውያን ባህል መበራከትና ነባሩን የአካባቢውን ባህልና ትውፍት በመዋጥ ረገድ ከፍተኛ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራሉ፡፡ ይህ ወጣ ያለ ነገር እንዳይከሰት ለህዝብና ባህሉ የሚቆረቆር ስርዓት መገንባትና ስርዓ
ቱን የሚመሩ ሰዎችም የአካባቢውን ባህልና ትውፍት በሰለጠነ መልኩ ለጎብኝዎችና ለአዲስ ከታሚ ህዝብ በማቅረብ የባእድ ባህልና አሰራሮች ቦታ እንዲያጡ ማድረግ ኃላፊነት ከሚሰማው የህዝብ መሪ የሚጠበቅ ተግባር ነው የሚሆነው፡፡ ነገር ግን ይህ ነገር በሀዋሳ ከተማ ተኩረት የተሰጠው አይመስልም፡፡ በሌላ በኩል የአካባቢው ኅብ
ረተሰብ በኢኮኖሚ እራሱን ችለው ለሌሎች ሀገር በቀል አገልግሎቶችን ማቅረብና መሸጥ በሚችል መልኩ ቀደም ተብሎ ሊቀረጽና ለከተሜነት እራሱን ያዘጋጀ ዜጋ በሂደት መፍጠርም ወሳኝ ጉዳይ ሆኖ ሳለ በዚህ ረገድም ምንም የሚታይ ነገር የለም፡፡ ይልቁንም ከተማ ያለቅጥ እየተስፋፋ ለ”ዘራፊዎች” በር እየከፈተ ይገኛል፡፡ የከተማው
አመራር ለአካባቢው ህብረተሰብ ድንገት አካባቢው እንደተወረረ ያረዳና ከአርሶ አደርነት ወደ ከተሜነት እንደተሸጋገሩ በአንድ ገጽ ማስታወቂያ ያሳውቃል፡፡ ከዚህ በኋላ መሬት አይታረስም፤ አርሶ አደር የነበሩ “ከተሜዎችም” አርሶ በምግብ ፍጆታ እራሳቸውን ከመቻልና የተረፈውንም ለገበያ ከማቅረብ ፋንታ ሊሸምቱ ገበያ መውጣት
ይጀምራሉ፡፡ በአንድ ጎጆ ስር የተሰበሰቡ የአርሶ አደር ልጆች እያደጉ ሲመጡና የራሳቸውን ጎጆ ቀልሰው መውጣት ቢፈልጉ የሚቻል አይሆንም ምክንያቱም በከተማ ታቅፈዋላ፡፡ አልፎም ህገ ወጥ ግምባታ ሰሪዎች ተብሎ የሚደርስባቸው እንግልት በጣም ከፍተኛ ነው፡፡ በአንፃሩ ደግሞ አከባቡ በከተማ አስተዳደር ስር መታቀፉን ያወቁ
የ”መሬት ነጋዴዎች” አካባቡን ይወሩታል፡፡ ገዝተው ይሸጣሉ፤ ሽጠውም ይገዛሉ፡፡
ደቡብ ኮሪያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገች - Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
በአዲሱ የአዲስ አበባ ቴክኒዎሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የሆነዉ ወጣት በዚሁ ምክንያት ታስሮ ወደአርባምንጭ መወሰዱን ወኪላችን የላከልን ዘገባ ያመለክታል። የአርባ ምንጭ ፖሊስ የሰዎች ስም የሚያጎድፍ በማዉጣቱ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ከአዲስ አበባ ወስደን ለፍርድ ለማቅረብ ጉዳዩን እያጣራሁ ነዉ ማለቱንም ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔ
ር በዘገባዉ ጠቅሷል።
“የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ለፍርድ የመቅረብ እድል በ UN እጅ ላይ ነው” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተከሰቱ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ የደረሱ ጉዳቶችን በተመለከተ ያቀረበውን ሪፖርት እንደማይቀበሉት መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ አስታወቁ፡፡ ከማንም የማይወግን ነፃ ገለልተኛ አካል ተቋቁሞ የጠ
ፋው ህይወትና የደረሱት ጉዳቶቹ በድጋሚ እንዲጣሩም ጠይቀዋል፡፡ መድረክ በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረው ተቃውሞና ግጭት ከ330 በላይ ዜጎች ስለመሞታቸው መረጃ እንዳለው ጠቁሞ የኮሚሽኑ ሪፖርት የሟቾችን ቁጥር በግማሽ ያሳነሰ ነው ብሏል፡፡ በኦሮሚያ ክልል የ292 ሟቾች ስምና ሙሉ መረጃ እንዳለው የገለፀው መድረክ፤ 41 ያህ
ል ማንነታቸው ያልተለዩትን ጨምሮ የሟቾቹ ቁጥር ከ330 በላይ ነው ብሏል፡፡ አለማቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቋማት ከ400 በላይ ሰዎች መገደላቸውንና የፀጥታ ኃይሉም ከመጠን በላይ ኃይል መጠቀሙን የሚገልፅ ሪፖርት ማውጣታቸውን የጠቀሱት ሰማያዊና መድረክ፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሟቾች ቁጥር 173 ብቻ ናቸው ማለ
ቱ ተቀባይነት የለውም ብለዋል፡፡ “በተቃውሞ ወቅት በመንግስት የተወሰደው እርምጃ “አስፈላጊና ተመጣጣኝ ነው” ማለቱም የፀጥታ ኃይሉንና መንግስትን ከተጠያቂነት ነፃ ለማድረግ የተወጠነ ነው” ብለዋል፤ ፓርቲዎቹ ትናንት በጋራ
በትውስታ የዛሬ 36 ዓመት ነጎደ። ወደ ሌኒን ስታዲየም። ሞስኮ ኦሎምፒክ፤ እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር 1980 ዓመት። ኬንያውያን በማይታወቁበት በወቅቱ የረዥም ርቀት ውድድር ገናኖቹ አውሮጳውያን ነበሩ። ለኢትዮጵያውያን ግን ተንበርክከዋል። በሞስኮው ኦሎምፒክ በዐሥር ሺህም ሆነ በአምስት ሺህ የሩጫ ውድድሮች አውሮጳውያኑ
እጅ ሰጥተዋል።
ለዚህ ጉዳይ አንድ ምሣሌ ላስቀምጥ። ወደ ደቡብ አፍሪካ ልውሰዳችሁ። በአንድ ወቅት ወደ ደቡብ አፍሪካ ለትምህርት በተጓዝኩበት ጊዜ አያሌ አብያተ-ክርስትያናት በኢትዮጵያ ስም እንደሚጠሩ ለመገንዘብ ቻልኩ። ጉዳዩን በዝርዝር ለማወቅ ያጓጓል። እንዴት በደቡብ አፍሪካዊያን ሃይማኖት ተከታዮች ውስጥ የኢትዮጵያ ስም ተደጋግሞ
ተገለፀ? የሚል ተደጋጋሚ ጥያቄ በአዕምሮዬ ውስጥ ተመላለሰ። ሌሎችም እጅግ የሚገርሙ ነገሮችን በደቡብ አፍሪካ እና በኢትዮጵያ መካከል የተገማመዱ የተሳሰሩ ገጠመኞችን አስተዋልኩ። እናም የነዚህን ምክንያት እየመረመርኩ ለበርካታ ጊዜያት ቆይቻለሁ።
“ለመሆኑ ይህ በቀላሉ የሚዛመትና በአካባቢው ምንም እፀዋት እንዳይበቅሉ የሚያደርግ ዛፍ አረም ስሙ ምንድነው?”
ከተወለድክበት ጊዜ ጀምሮ እየሞትህ ነው ። ጥርስህ ይሰበራል ፣ ድድህ ይደማል። ሲቆይ እግርህ ያነክሳል ፣ ጨጋራህ ያጓራል … ። አንተ አካሉ በሸተተው በሽተኛ ለመደነቅ መልአክ አይደለህም ። ሰው ማለት እንዳንተ ነው ። እርሱ እንዳንተ ያስብ ነበር ። ዳሩ መሐል ሁኖ ነካው ። ሩቅ ያዩት ሩቅ አይቀርምና ይኸው ሲይዘው
ከበደው ። “እንዴት ያማርራል ?” ባለበት ነገር ይኸው የበለጠ እያለቀሰ ነው ። ሰው ሲታበይ እግዚአብሔር ይስቃል ። ጠዋት ጠግበሃል እንደገና ምግብ የሚያምርህ እስከማይመስልህ ተንገፍግፈሃል ። ሆድ ግን እጅግ ከሃዲ ነውና ይኸው ምሳ ላይ ርቦሃል ። ከበሽታ ብትድን ፣ ከድህነት ብታመልጥ ለመጨረሻ ጊዜ አይደለምና ተጠን
ቀቅ ። እዚያ ማዶ የምታየው ሰው እንዳንተ ነበረ ። ይህችን ከሃዲ ዓለም አትመናት ።
ሁለቱ ቡድኖች ከ15 ቀን በፊት አልጄሪያ ላይ በነበራቸው ጨዋታ ባለሜዳው ቡድን አንድ ለባዶ በሆነ ጠባብ የጎል ልዩነት ማሸነፉ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ጨዋታ ግን ፈረሰኞቹ ውጤቱን መቀልበስ እንደሚችሉ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ ብራዚላዊው ዶ ሳንቶስ ተናግረዋል።
ቂልንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ የእስረኛ ቤተሰቦች ታሳሪ ቤተሰቦቻቸው የት እንደሚገኙ ማወቅ እንዳልቻሉ ለአሜሪካ ድምጽ ገልፀዋል።
አብዓላ እንደ ማንኛውም የአፋር መሬት በጎሳ ባላባት ትተዳደር ነበር። እንደ ሌሎቹ የአፋር አካባቢዊች ከጎረቤት (እንዳርታ፣ ወጀራት) ወረራ ይካሄድባታል። እንደ ሌሎቹ ጠላትን በመመከት አይታሙም።
ጨዋታው በጣም ከባድ ነበር የመልስ ጨዋታ እንደ መሆኑ መጠን ሽንፈታቸውን ለመቀልበስ በጣም ተጭነውን ነበር። እኛም ያገኘናቸውን የጎል አጋጣሚ አለመጠቀማችን ውጥረት ውስጥ ከቶን ነበር፡፡ ያም ቢሆን ተረጋግተን በትኩረት በመጫወት ታሪክ መስራት ችለናል፡፡
እንግዲህ ደማሪው እንደሚለው ኣንድ ለይ እማይደመረውን ለመደመር በመመኮሩ ምክንያት በኣራቱም የሃገሪቷ ኮርነሮች ከ27 ዓመታት በተለይ ደግሞ ደማሪው በለስላሳ መፈንቅለመንግስት ስልጣን ላይ ከወጣ በሃላ ለመጀመርያ ግዜ በስፋትና በጥልቀት ዘርን የለየ ጥቃትና ትርምስ እንዲሁም መፈናቀል በስፋትም ሆነ በመmጠን እያየለ የመ
ጣበት ሁኔታ እያየን ነው፡፡
ዬሆነ ሆኖ አዲስ አበባ ላይ ከሦስት ዓመት በላይ „ዬድምጻችን ይሰማ“ ተጋድሎ ጥንካሬ ሥነ - ሥርዐታዊ ዬአመራር ጥበብ ያስገኘው ዬሰላማዊ ትግል ቅኔ ነው። ዬጣይቱ ልጆች ዬኮፐን ሀገን ዳግም ትዕንሳኤም ለእኛ ለሴቶች ልዩ ቃናዊ ዬታሪካችን ጉልላት ነው።
Mereja Forum • የአራዳ ልጆች ወግ።አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ የተጣለበትን ብሄራዊ አደራ ለመወጣት ኮማንድ ፖስቱ ያሳለፈው ታሪካዊ ውሳኔ! (ትንታጉ ዘወሎ)
Home ኢትዮ ቢዝነስ ኢትዮ ቢዝነስ ( ነሐሴ 28 2010)
እርምጃው ከመቼውም ጊዜ በላይ በአሳሳቢ ሁኔታ እየጠበበ የመጣውን የሀገሪቱን ፖለቲካዊ ምህዳር ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይከተው ከፍተኛ ስጋት አሳድሮብናል ያለው የፓርቲዎቹ መግለጫ ወ/ሪት ብርቱካን በተያዙበት ሰዓት አብሮአቸው በነበሩ ዜጎች ላይ ተወሰደ የተባለው ህገ ወጥ የሀይል እርምጃና እንግልት እንዳሳሰበውና በተለይ ‹
ማንነታቸውን ባላሳወቁና ህጋዊ መጥሪያ ባላሳዩ ኃይሎች ተገደው እየተንገላቱ መወሰዳቸው የህግ የበላይነትን የጣሰና በብዙ ወገኖች ዘንድም ስጋት የጫረ እርምጃ ነው› ሲል ገልጻDል፡፡
የዓለም ህዝብ ቁጥር በ2050 10 ቢሊየን ይደርሳል ተባለ
የቤተሰብ አምልኮ—ይበልጥ አስደሳች እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ?
"ለጥበቃ የተሰጠ መሳሪያ እንዳለ እንደሚያውቁ የተናገሩት የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መሳሪያዎቹ እውቅና እንደተሰጣቸውና በየዓመቱ ቆጠራ እንደሚያደርጉ ሰዎቹ ሲገልፁ እንደነበር እንደሰሙ አስረድተዋል። መነኩሴውም ከ30 ዓመታት በፊት በቦታው የተመደቡ ስለሆነ በሀገረ ስብከቱ ደረጃ የተመደቡበት ህጋዊ ደብዳቤ አላገኘንም
ብለዋል። ይሁን እንጂ ከህብረተሰቡ ጋር ካላቸው ቅራኔ በስተቀር ቦታውን ለውጠውታል ሲሉ ይመሰክራሉ። እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ
ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:"
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምር ተቋም ዳይሬክተር፣ ገዛኸኝ በሬቻ (ዶ/ር) በጅማ ዩኒቨርሲቲ የግብርና እና የእንስሳት ሕክምና ኮሌጅ በበመምህርነትና በተመራማራነት ማገልገል ከጀመሩ 16 ዓመታትን ያስቆጠሩት ገዛኸኝ በሬቻ (ዶ/ር)፣ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የቡና ምርምር ተቋም (International Institute of Cof
fee Research At Jimma University)
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶማሊያውያኑ ጥንዶች የሰርጋቸውን ወጪ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ለግሰዋል፡፡
እኛ ኢትዮጵያውያን በአገዛዞች ታፍነን ስለኖርን (የመናገርና የመጻፍ ነፃነታችን ለዘመናት ተገድቦ በመዝለቁ) ንግግራችንም ሆነ ጽሑፋችን፣ እንጉርጉሮአችንም ሆነ ሙሿችን በአመዛኙ ሰምና ወርቅ ለበስ ሆኖ ይቀርባል፡፡ ብዙውን ጊዜ ንግግራችንም ሆነ ጽሑፋችን ውስጠ ወይራ አያጣውም፡፡ በዚሁ ችግር ላይ እግዚአብሔርን አለመፍራ
ት ወይም ቅንነት አለመኖር ሲታከልበት አንባቢ ጸጉር ስንጠቃ ወደሚመስል÷ ቃሉን ብቻ ሳይሆን የንግግሩንና የጽሑፉን መንፈስ ፍለጋ መባዘኑ አይቀሬ ነው፡፡ ይኸው ልማድ መነሻ ሆኖ አንዳንዱም ሆን ብሎ ባቋሙ ስለማይተማመን ወይም ላለማሳወቅ እንዲሁም በሌሎች ዘንድ ቅን አሳቢ መስሎ ለመታየት ነቀፋውን በውስጠ ወይራ ለመሸፋፈ