text
stringlengths
0
200
ጥበቃ ፕሮግራም (ፒቢኤስ 3)ያለፈቃድ የሚደረግ ሰፈራን የሚከለክሉ እና ለተወላጅ ሕዝቦች ጥበቃዎችን የሚያደርጉ ድንጋጌዎችን ሳያካትት አጽድቋል።
› Tadese Mekete ታደሰ መከተ Enkwan Aderesen እንኳን አደረሰን New Ethiopian Music 2018
3.2 ሚ. ዶላር የዘረፉት ናይጀሪያዊ ባለስልጣን በ14 አመት እስር ተቀጡ
መቼም የብዙ የከተማችን ስፍራዎችን መጨናነቅ ላየ ነገ፣ ተነገ ወዲያ እንዴት ከአንዱ ስፍራ ወደ ሌላው እንደምንቀሳቀስ ማሰቡም አስቸጋሪ ይሆናል። መንገድ ላይ ከጀርባችሁ የመጣውን ሰው፣ ዘወር ብላችሁ ቅድሚያ ትሰጡታላችሁ፡፡ ብቻ ዘወር ብሎ ሳያያችሁ ይነጉዳል፡፡ “አመሰግናለሁ” ማንን ገደለ!
ፋይሉን ያውርዱ (የዜና መጽሄት ምዝገባ ሊጠየቅ ይችላል)- ካናዳ ውስጥ የውሃ ማመላለሻ ሞተር ሞተር
ክልላዊ እና አገራዊ ህዳሴያችን እናፋጥናለን” በሚል መሪ ሀሳብ ነው የንቅናቄ መድረክ ከፍተን ድርጅቱ
ሂዩማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግስት የአፈና ስልቶቹን ያቁም አለ 20.10.2018
ከአፈር ፡ ከትቢያ ፡ ላይ ፡ ሲያነሳኝ
የት ጢሮስ በመጨረሻም ያግኙ ቆሻሻ ይገባል?
በአሁኑ ወቅት ከውጭ አገር በርካታ የካበተ ልምድ ያላቸው የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሀገር ውሰጥ እየገቡ መሆናቸውን ተከትሎ ከፍተኛ የግብዓት አቅርቦት ይፈለጋል።
ይሁንና አማራን ለማጥፋት አቅዶ በጉልበት ስልጣን የያዘ ህወሀት መተከል የጎጃም አካል አይደለም፣ ኗሪዎችም አማሮችም ሆኑ አገዎች አይደሉ ብሎ መብት ሲሰጣቸው ነው የሰውነት ባሀሪ ገና ሙሉ በሙሉ ያልገባቸውና በውስጣቸው የሌለ የሰው አውሬ የሚመስሉ ራሱ በመሰረተውና በአበለፀገው መተከልና ሌሎችም ከተማዎችና ገጠሮች ያን
ያህል በደል በአማራ ላይ ሊያደርሱበት የቻሉና ለቆ ይወጣ ዘንድ የተደረገ፡፡ የሆነው ሁሉም በመረጃነት አለና ቀን ሲወጣ በሁሉም አይን የሚታይና ልብ የሚገባ ዘግናኝ ጉዳይ ነው በህወሀት አለኝታነትና መከታነት ተማምነው በአማራ ህዝብ ላይ የፈፀሙበት፡፡ መተከልን ከጎጃም በመለየት ጎጃሜን መተከል ቦታህ አይደለምና ምንን መ
ብት የለህም ማለት ጠላት የሆነ ለመጉዳት ሲል ያደረገውና የሚያደርገው ሲሆን ሀገርን በከባድ የሚጎዳና በህዝቦች መካከል ትልቅ ጠባሳ የሚጥል ነው፡፡
ፊቷ ቅጭም ይላል፡፡ በሆዷ… “ዝም ብሎ ወይ ሹሮ፣ ወይ ምንቸጽ አብሽ አምጪልኝ አይልም እንዴ! ድንቄም ሜኑ…” ሳትል አትቀርም፡፡ እናላችሁ…ሁለት ጠረጴዛ ዘሎ ያለውን ሜኑ ማምጣቱ ልክ “ከወንዝ ወርደሽ ውሀ ቅጂ…” የተባለች ታስመስለዋለች፡፡
1. እርሱ እግዚአብሔር የሰዎችን የኃጢአት ፍርድ ቅጣት ለመክፈል ፍቃደኛ መሆን አለበት
እናም ይህ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ፍፁም ሰላም፣ ፍቅርና አንድነት እዛም እዚህ ከፍ ብለው የሚሰሙ የአባቶችና የወንድሞች የእርቅና የሰላም ጥሪ ዋጋቸው ለአንዳንዶች እንደሚመስላቸው ሞት ወይም ስቅላት ሊሆን አይችልም!!
የሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ የሟቾች ቁጥር መጨመሩን ፖሊስ አስታወቀ
5. የፍጥረታት መሪው ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የተላኩት ለዓለማት እዝነት ነው። በአለም ላሉ ፍጥረታት ሁሉ እዝነት። በዚህ ቃል የታነፀ የነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ወዳጅ በእርግጥ ለሰው ልጅና ለፍጥረታት ሁሉ ያዝናል። ከዚህች ዓለም ላይ ድህነትን፣ ችግርን፣ ሰቆቃንና ረሀብን ለማጥፋት ይጥራል። ሙሐመድ ሰለላ
ሁ ዓለይሂ ወሰለም ኢ-ፍትሀዊነትን ለማጥፋት ተልከዋል። ሙሐመድን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የሚወድ ሁሉ ለሰላምና ፍትህ፣ ለነፃነትና መረጋጋት ዘብ ይቆማል። ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የሰውን ልጅ ከዚያ ከባድ የእሳት ቅጣት ለመታደግ ተልከዋል። የነቢዩ አፍቃሪ ሁሌም ለሰው ልጆች የእውነትንና የስኬትን መንገድ ይሰብካ
ል። በትህትናና በርህራሄ ወደ አላህ ይጠራል- ድንቅ ምሳሌ፣ ድንቅ እዝነት፣ ድንቅ ትህትና፣ ድንቅ ሰው፣ ከታላቅ መልዕክት ጋር!!!
ጠባብ አእምሮ ያላቸዉ ሰዎች የደከመ አስተሳሰብ እና ባሕሪያት መደመጥ ያለበት - Ethiopikalink _rADIO pROGRAM
ጣፋጭ፣ የደጃች ጎሹ አዝማሪ ስለነበር በብዙ ጦር ሜዳ ላይ ውሏል። በጌታው ጠላት እጅ ሲወድቅም የመጀመሪያው አይደለም። በራስ ይማም ዘመንም እንዲሁ፣ ደጃዝማች ማጠንቱ የተባለ መስፍን ደጃዝማች ጎሹን ድል በነሳ ጊዜ፣ ከጌታው ጋር ተማርኮ ነበር።
22 ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።
በኡራጓይ ውስጥ ቃሉን እንደ እውነት በሚጠቀምበት ሰው ላይ እምነት ይጣልብዎት
ሁለት የወረዳ አስተዳዳሪዎች ሰኔ 12 ቀን 2004 ዓም ዐማራውን ሰብስበው «የዐማራ ተወላጅ የሆናችሁ የማዳበሪያና የማይክሮ ፋይናንስ ብድር ያለባችሁ እየከፈላችሁ ለቃችሁ ውጡ» ብለው ቀጭን ትእዛዝ አስተላለፉ።አቤት የሚባልበት የለ። ዕርዳታ የሚያደርግ መንግሥት በሌለበትና ጎጠኞች በሚፈንጩባት የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዐማሮቹ
ግራ ቢጋቡ «እስከ ጥር 30 ቀን 2005 ዓም ሰብል ሰብስበን እንድንወጣ ታገሱን» አሉ። «ጥር 30 ቀን 2005 ዓም ልትወጡ ፈርሙ!» ምን ምርጫ አለ!ሁሉም ፈረሙ!በመተከል ዞን በሁሉም ወረዳዎች የዘር ማጽዳት /ማፈናቀል ወንጀል ተካሂዷል። የተካሄደው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት እጅግ ብዙና ከፍተኛ መረጃዎችም የተጠናቀሩበት አ
ካባቢ ነው።
3. የማሽተት እና የመቅመስ ስሜታችን ያድጋል።
አቶ ሳሙኤል የተባለው ተጠርጣሪ ደግሞ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አባል የነበረ መሆኑን መርማሪ ቡድኑ ጠቁሞ፣ እሱም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ከውጭ በር ላይ አፍኖና ዓይናቸውን አስሮ በመውሰድ ከአምስት ወራት በላይ በማቆየት ከፍተኛ የሆነ ድብደባና ሥቃይ በማድረስ፣ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈጸሙን አስ
ረድቷል፡፡ ግለሰቡ ሰበታ አካባቢ የሚገኙ ባለሀብቶችንና ነዋሪዎችን ‹‹ደኅንነት ነኝ›› በማለት፣ በማስፈራራትና በሐሰት ማስረጃ እንዲታሰሩ በማድረግ ተገቢ ያልሆነ ሀብት መሰብሰቡንም መርማሪ ቡድኑ ተናግሯል፡፡
ገራሚ ነገር እንሆ ኮድ ቁጥር ብቻ በማስገባት የስልካችንና የኮምፒተራችን ኢንተርኔት እንዴት ፈጣን ማድረግ ይቻላል
የምግብ እጥረቱ የEl-Nino የዓየር ንብረት ክስተቶች ያስከተለዉ መሆኑ ተገልጿል።
ይህ በእውነቱ ከእውነታው ጋር እጅግ የሚጣረስና ለሴቶች እጅግ አስደንጋጭ ጉዳይ ነው፡፡ ይህ እሳቤ የሚመነጨው ሁላችንም በራሳችን ግለኛ ዓለም ውስጥ ተከልለን የራሳችንን ተፈጥሮና ፍላጎት ብቻ ስለምናዳምጥና የሌሎችን ማንነት ለማወቅና ተጣጥሞ ለመኖር ምንም አይነት ጥረት ስለማናደርግ ይመስለኛል፡፡
ኣገናዕ ንኣዳለውቲ ጋዜጣ ዳዕሮ፡- ሕታም 5 ቁ. 2 -ጉንበት 2017
ዕኔ እንኳን ደሜ የተንተከተውው በአባትህ ላይ ነው :
ይህ ቪዲዮ ያልተቋረጠ የአልፋ ስሪት ያሳያል, Rikoooo ላይ ለመውረድ የሚገኙ ሞዴል ሙሉ እና የተሻለ ጥራት ያለው መሆኑን ልብ ይበሉ.
አብሾ ካልሆነ ምንድን ነው “ነገ ይሞቱ ነበር።” ብሎ የሚያናግር ነገር። ግጥም መፃፍ፥ ቅኔ መዝረፍና ኢትዮጵያን የሚያክል ውስብስብ የፖሎቲካ
ዶ/ር አረጋ ይርዳው የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት እና ዶ/ር ከበደ ያደቴ የአዲስ ኮሌጅ ፕሬዚዳንት ስምምነቱን ሲፈርሙ
ትርጉም በሥራ ምክንያት የሚመጣ በሽታን ትርጉም ማወቅ አስፈላጊ ነገር ነው፡፡ ከበሽታዎች ውስጥ የትኛው በስራ ምክንያት እንደሚመጣ የትኞቹ ደግሞ በተለመደው ሁኔታ የሰውን ልጅ የሚያጠቁ ከሥራ ጋር ያልተያያዙ እንደሆኑ ለመለየት ይረዳል፡፡ በኢትዮጵያ አሠሪና ሠራተኛ ህግ መሠረት በሥራምክንያት የሚመጣ በሽታ ማለት “ሠራተ
ኛው ከሚሠራው የሥራ ዓይነት ወይም ሠራተኛው ከሚያከናውነው ሥራ አካባቢ የተነሣ…
“ምርምር መሰጠት ይፈልጋል፡፡ በማተማር ተቋም ውስጥ ለረጅም ጊዜ መኖርህ አይመስለኝም ትልቁ ነገር፡፡ በዚያ ጊዜ ውስጥ ምን ያህል በምርምር ስራ ላይ አተኩረሃል? ምን ያህልስ እነዚያን የምርምር ውጤቶች ለሳይንስ ማህበረሰቡ አስተዋውቀሃል? የሚሉት ይመስለኛል፡፡ አንዳንድ ሰዎች በአጭር ጊዜ ብዙ ነገሮች ይሰራሉ፡፡ አንዳ
ንድ ሰዎች ረጅም ጊዜ ይፈልጋሉ፡፡ ስለዚህ እኔ የማየው በዚህ ምርምር ላይ ትኩረት የመሆን ጉዳይ በርካታ ምክንያቶች ይኖሩታል፡፡ ለምሳሌ በሳይንስ አካባቢ ያሉ ምርምሮች ገንዘብ ይፈልጋሉ፡፡ ገንዘብ ደግሞ እንደፈለግኸው አታገኝም፡፡ ፋሲሊቲዎች ይፈልጋሉ፡፡ እነዚያ ፋሲሊቲዎች አይኖሩም፡፡ ለምሳሌ እኔ እንደ ዕድል ሆኖ ኖ
ርዌይ ካስተማሩኝ መምህራን ጋር፣ ሀገር ቤት ደግሞ ብሔራዊ የእንስሳት ህክምና ኢንስቲትዩት ካሉ ተመራማሪዎች ጋር ጥሩ ግኝኑነት እና የምርምር ቡድን ስላለን ለእኛ ከገንዘብ ውጭ ያለ ተግዳሮት አልነበረም፡፡ እና በዚህ የተነሳ የምርምር ወረቀቶችን በተሻለ ፍጥነት መጻፍ ችለናል፡፡ የምርምር ስራዎችን ማቀላጠፍ ችለናል፡፡
እኔ እድለኛ ነኝ ብዬ አስባለሁ፡፡ እዚህ ማዕረግ ላይ ለመድረስ በጣም ብዙ ጊዜ ሰርተዋል፡፡ በጣም ብዙ ጊዜ ደክመዋል፡፡ እና ከእነሱ አንጻር ሲታይ የእኔ ረጅም ነው ብዬ መናገር ትንሽ ይከብደኛል” ይላሉ ዶ/ር ካሳሁን፡፡
በሌላ በኩል ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከተው የከተማው የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጥሪ ቢደረግለትም ባልታወቀ ምክንያት በመግለጫው ላይ ሳይገኝ ቀርቷል።
እንደ ማንኛውም እውቅ ሙዚቀኛ በተለይ “ኢትዮጲያ” በሚለው ነጠላ ዜማ እንደወጣ ሌላው ቴድሮስ (ፀጋዬ) የሰነዘረው ሂስና ትችት ከዘፈኑና ዘፋኙ አልፎ የቴዲ አፍሮ አድናቂዎችን አሳዝኗል፥ አስቆጥቷል። ከዚያ በተረፈ፣ ዘፋኙ የለቀቀው አልበም ተደማጭነት እንዳያገኝ ወይም ለአድማጭ ተደራሽ እንዳይሆን “በገበያ ላይ መቅረብ
የለበትም” የሚል ተቃውሞ አልገጠመውም። ከዚያ ይልቅ፣ የቴዲ አፍሮ ተቃዋሚዎች ትኩረታቸው “አርቲስቱ ከብዙሃንነት ይልቅ የአህዳዊ አንድነት አቀንቃኝ ነው” የሚል ነበር። በዚህ ምክንያት ከአርቲስቱ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ በኢትዮጲያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት – ኢብኮ (EBC) እንዳይቀርብ ታገደ። ስለ “ኢትዮጲያ” በመ
ዝፈኑ አርቲስቱን “የአንድነት አቀንቃኝ ነው” በሚል ቃለ-ምልልሱ የሕዝብ ንብረት በሆነው ብሔራዊ ቴሌቪዥን እንዳይቀርብ ሲከለከል የፖለቲካችን ሕመም አገረሸ። በውሳኔው የቴዲ አፍሮ ደጋፊዎች ክፉኛ ሲቆጡ፣ ተቃዋሚዎቹ ደግሞ በጣም ተደሰቱ።
መስፈር አለባቸው፤›› ሲሉ አቶ ምትኩ ምክራቸውን ለግሰዋል፡፡
ከዲያቆን ኤርምያስ ነቢዩ አብይ ፆም መባሉ ...
መሰረታዊ ለውጥ እንዲመጣ ከተፈለገ ህገ መንግስቱ ነው መፈተሽ ያለበት፡፡ በምርጫ መንግስት እንዲለወጥና ህዝብ በምርጫ ሥርዓቱ እንዲተማመን ከተፈለገ፣ የምርጫ ቦርድን ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚኒስትር መርጦ የማቅረቡ ጉዳይ ከህገ መንግስቱ መነሳት ይኖርበታል ማለት ነው፡፡ ይሄ ደግሞ ህገ መንግስቱን ይነካል፡፡ ትልቁ የዚህ ሀ
ገር የፖለቲካ ካንሰር የምርጫ ቦርዱ አደረጃጀት ነው፡፡ ሁሉንም ነገር ለመቀየር ፍቃደኛ እስካልሆኑ ድረስ ፓርቲዎችስ ለምርጫ ፖለቲካ እንዴት ራሳቸውን ሊያዘጋጁ ይችላሉ? ህዝቡና ፓርቲዎች በዓላማ እንዴት ሊተሳሰሩ ይችላሉ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ‹‹ የምርጫ አለመግባባቶች አፈታትና ቅደመ ማስጠንቀቂያ ›› በሚል ርዕስ ከከፍተኛ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር በአዲስ አበባ፣ በአዳማ እና ሃዋሳ ከተሞች የጋራ ውይይትና ምክክር አደረገ ፡፡
የደም መፋሰሱ ከጋብቻቸው ከዓመት በፊተ የጀመረ ሲሆን፤ እሱም መንግሥቱ ኃይለማሪያም ሥልጣን ይዞ ጠላቶቹን ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳበት ጊዜ ነበር። .
ሰዋስውን መማር ተገቢ የሚሆነው ስለዚህ ነው፡፡ በዓመታት ውስጥ ለውጥ እንደሚኖርም ይታወቃል፡፡ ለውጥ ሲከሰት በከተማና በገጠር፣ ወይም በተማረውና ባልተማረው፣ በውጭ አገርና በአገር ውስጥ ባለው መካከል መግባባት ላይኖር ፍትሕ ሊጠፋ ነው ማለት ነው፡፡ መልካም አስተዳደር ከቋንቋ ጋር የተያያዘ ነገር እንዳለው በመጽሐፌ
ውስጥ አበክሬ ጠቅሻለሁ፡፡
ዜጎች ስደትን የመረጡበት ወደው ሳይሆን በነባራዊው ህይወት ተገደው ነውና አሁንም አደጋ እየተሰማ ስደቱ አላቆመም ። ያልወጡት እንዳይወጡ ከማስተማር ለመደገፍ ባለፈ የወጡትና በጭንቅ ላይ ያሉት ስደተኞች ወደ ሀገራችን አንመለስም ለማለት ያሰደዳቸውን ስጋት ለማስወገድ መንግስት ግልጽ የሆነ የምህረት መመሪያ በሉት አዋጅ
ሊያዋጣ ይገባል የሚለው የበርካታ ወገኖች መደመጥ ያለበት ድምጽ ነው ! መንግስት ሆይ ስማን !
መንግሥትነቱን የያዘው የኢሕአዴግ ፓርቲ ጥልቅ ተሃድሶ ላይ እንደሆነ እየገለጸ ነው። ታድሻለሁ ብሎ ሲወጣ መታደሱን የሚያረጋግጥልን ግን በማስፈጸም ብቃቱ ነውና፣ ከ2,500 በላይ ቤት ገዢዎችንና ቤተሰቦቻቸውን ያቀፈ የሕዝብ አካል የተላለፈለትን ውሳኔ ያለ ምንም ቢሮክራሲና ለገምተኝነት በማስፈጸም ሕዝባዊነቱን እንደገና
ያንሰራፋዋል ብለን በእጅጉ እንጠብቃለን።
በፋሺስት ኢጣሊያ ከ75 ዓመት በፊት ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ የተቀበሩበት ቦታ በአዲስ አበባ በስተደቡብ በለቡ አካባቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አስታወቀች፡፡
ልክ እንደ ረዳት ሳጅን የሽበር ሙሃባው በባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የሚገኙ የፖሊስ አባላት እና በባሕርዳር ከተማ የሚገኙ የክልሉ ልዩ ሀይል የአንደኛ ብርጌድ ሁለተኛ ሻለቃ አባላት በበጎ ፈቃድ ላይ የተመሰረተ የደም ልገሳ አድርገዋል፡፡
← “ማስተር ፕላኑ መሰረዝ ያለበት በፓርቲ ውሳኔ አይደለም” – ፓርቲዎች ተቃዋሚዎች
16 እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል፣ በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
እኔ የናይጄሪያም ሆነ ሌላ የአፍሪካ ሰው እማውቀው የለም:
ሪፖርተር፡- የሕገ መንግሥታዊ ‘ሪፎርም’ ወቅታዊነት ላይ በቅርቡ አነስ ያለ መጽሐፍ አሳትመዋል፡፡ ብዙዎች ስለሕገ መንግሥት ማሻሻያ ሐሳባቸውን አካፍለዋል፡፡ የእርስዎ ሐሳብ ዋነኛ ጭብጥ ምንድነው?
ተጋብተን ሁለት ቀን እንኩዋን ከእኔጋ አላሳለፈም:
ትብብሩ፤ “እውቅና የመስጠትና የመከልከል ሥልጣን የለውም” ብሏል
ነው። በዚሁም ኣኳኃን የእርቅ መንገድ በሆነው በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ መስቀል ፊት የጦርነቱ ሰለባ የሆኑትን 8,474፣143 ስምንት ሚሊዎን ኣራት መቶ ሰባ ኣራት ሺህ ኣንድ መቶ ኣርባ ሶስት ሰዎች በጸሎታቸው ኣስበዋል። በኣሁኑ ሰኣትም ቢሆን የሰባዊ መብቶችን ጥሰት በመኖሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ የኣደጋው ሰለባዎች ቁጥር
ቢቀንስም ሙሉ በሙሉ ግን ቆሟል ለማለት ኣይቻልም።
በክልላችን ልማትም ሆነ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ያላችሁ ተሳትፎ ለሃገራችን ዕድገትና ህዳሴ መረጋገጥ ወሳኝ ነው። ከምንም በላይ የተጠቃሚነትና የተሳታፊነት ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚንቀሳቀስ ድርጅታችሁ ህወሓት/ኢህአዴግ ቃል ይገባል፤ እናንተን በፅሞና ለማዳመጥና ለማታገል የሚያስችሉ መድረኮችንም ያመቻቻል።
ኢትዮጵያ ጡቷን አጥብታ ያሳደገቻቸው ልጆቿ ባንዳ ሆኑባት፤ የልጅ ኪሳራ ማለት እንዲህ ነው፤ኢትዮጵያ በድጋሚ ለ25 አመት በባንዳ መሪ ተገዛች፤ህዝቦቿ በታሪክ አይተውት የማያውቁትን ውሸት፤የሞራል ውድቀት፤በሽታ ፤ረሃብ፤ግድያ፤ወኔ አልባ መሆን፤በጭንቀትና በብስጭት በሽተኛ የሚሆን ህዝብ፤ በበሽታው ምክንያት ካቃሰተ ወደ ከ
ርቸሌ የሚወረወር ህዝብ ባለቤት ሆናለች፡፡
የቀድሞ የአዲስ አበባ አስተዳደር ከተማ ልማት ቢሮ አማካሪ ዶክተር ግዛቸው ቴሶ ለኢሳት እንደገለጹት አገዛዙ ነባርና ታሪካዊ አካባቢዎችን የሚያፈርሰው በዋናነት የነዋሪውን ማህበራዊ ትስስር ለመበጣጠስ በማሰብ ነው ብለዋል።
በስምምነቱ መሠረት ነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ጽ/ቤት በዋናነት በጫሞ ሐይቅና አካባቢው የዱር እንስሳት ጥበቃና መጠለያ ክልሎችን ይለያል፤ ከህገ-ወጥ ድርጊቶች ይጠብቃል፤ በፓርኩ ክልልና በጫሞ ሐይቅ በተፈቀዱ ተግባራት የተሰማሩ ዓሳ አስጋሪ፣ የጀልባ እና ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ማህበራትን ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ይ
ከታተላል፤ ህገ-ወጥ ዓሳ ማስገርንና ሌሎች ተግባራትን ይቆጣጠራል፤ ወደ ህግ በማቅረብ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድባቸውም ያደርጋል፡፡
በምን እንደሆነ አናውቅም፤ ለምን እንደተሰጠውም አናውቅም። ምን አልባት አሁን አዳነን በቀይ ሲያስወጣው ጥፋቱን ሰርቷል ብሎ ከሆነ ጥፋቱ የተሰራው ከፍጹም ቅጣት ምት ክልል ውጭ ነው። ግቡን ሲሽረው አዳነን አስወጣው። የግቡ መሻር ምክንያት አዳነ ይመስለኛል። ያ ቅጣት ምት ከሳጥን ውጭ ነበር መመታት የነበረበት። ካልሆነ
ግን አዳነን ማስወጣት አልነበረበትም። የተምታታ ነገር ነው የተከሰተው። እንደ አጠቃላይ የዳኛው ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ተፅዕኖ ነበረው። ተጫዋች በቀይ ወጥቶብናል። ያለ አግባባ ፍጹም ቅጣት ምት ተሰጥቶብናል። ምንም ጥርጣሬ የለውም ሙሉ ለሙሉ ተፅዕኖ አድርሶብናል።
ሰአት የጊዜ መለኪያ አሀድ ሲሆን ሰ. የሚል ውክል አለው። 60 ደቂቃ ነው።
4፤ በነጋውም ሕዝቡ ማልደው ተነሡ፥ በዚያም መሠዊያ ሠሩ፥ የሚቃጠልና የደኅንነት መሥዋዕትንም አቀረቡ።
የአባይ ጉዳይ የዛፍ ላይ እንቅልፍ የሆነባት ግብጽ እና ለስልጣን ጸብ ጫሪው ህውሃት!(ግርማ ሞገስ)
- ታዋቂው የኦሮሞ መብት ተማጋች እና ተወዳጁ ሙዚቀኛ ሃጫሉ ሁንዴሳ አፍነው ወስደውታል
ፅሁፎችህ የመጀመርያ ያነበብኩት ደሞ የተወደዱ እግሮችን ነው፡፡መቼም አልረሳውም
ጋይስ እዚህ ላይ የነገርኍችሁ ታሪክ ማርያምን እውነቴን ነው....ግን ለጉራ ሳይሆን አጋጣሚው እንዲሁ ትዝ ስላለኝ ነው....እናላችሁ ይህንን ለማሚ ስነግራት እንዴት እንደኮራች ደስ እንዳላት...ቅቅቅ...አስተማሪዎቹንም ገና በልጅነቱ የሚያስተምር ልጄ እያለች :
ህብረ ብሔሯ ሀዋሳ ህዳር 29 የብሄረሰቦች ቀን፣ የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ እና ሌሎችም ሀገር አቀፍ በአላትን በማስተናገድ ብቃቷ እንደምትታወቅ ፕሬዝዳንቱ ሻለቃ ፊልሞን ገልፀዋል፡፡
ከኢህአዴግ ጋር ድርድር ስለማድረጋቸው ለተጠየቁት፣ እስካሁን የተደረገ ድርድር እንደሌለ አቶ ሌንጮ ጠቁመዋል። አያይዘውም ከኢህአዴግ ጋር ብቻ ሳይሆን ከተቃዋሚ ድርጅቶች ጋርም የመደራደር እቅድ እንዳላቸው አመልክተዋል። አቶ ሌንጮ በተደጋጋሚ አገር ቤት መሄዳቸው መገለጹንም በማንሳት አስተባብለውታል። አቶ ሌንጮ ድርድር
ስለመደረጉ ባያምኑም በተለያዩ ጊዜያት በኖርዌይና በተለያዩ አገራት ከኢህአዴግ መልዕክተኞች ጋር አሁን ይፋ ባደረጉት ጉዳይ ዙሪያ መነጋገራቸው መዘገቡ ይታወሳል። ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣም በቅርቡ ኢህአዴግ ብሔር ተኮር ከሆኑ ድርጅቶች ጋር ድርድር እያደረገ መሆኑንና ከሌሎች ማናቸውም ፓርቲዎች ጋር ለመደራደር ሃሳብ እንደ
ሌለው ምንጮቹን ጠቅሶ መዘገቡ ይታወሳል።
የአርባ ምንጭ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎች ታሰሩ
ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ማናቸው? by ልፋዓተይ ተስፋ - Ethioreport.com
ስለሺ ግን አሁንም ዕናቱን፣ ተስፋውን እና ናፍቆቱን በልኩ በተስፋው ዜማ በኩል ሲገልፅ ይሰማኛል:
3) ታዲያ ተስፋችን እንደሚፈጸም እርግጠኛ እንደሆንን እንዲሁም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተስፋ በተሰጠባቸው የማይታዩ ነገሮች እንደምናምን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? በንግግራችንና በድርጊታችን ነው፤ አለዚያ እምነታችን የተሟላ አይሆንም።
Next articleጥንታዊዋን አገር ወደ ጥንታዊ ስርአት መመለስ ( በዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ)
አማራነት በኢትዮጲያ የምስረታ ታሪክ ውስጥ የጎላ አበርክቶ ስለነበረው ኢትዩጲያዊነትን እንደ ራሱ ተመልክቶ ራሱን በዜግነቱ ገልጻል፡፡ እንግሊዛውያን እንደ ዌልስ እንደ አየርላንድ እንደ እሶኮትላንድ ለሀገራቸው ለታላቋ ብሪታኒያ ወይም ለተባበረችው እንግለዝ (united kingdom)እንጂ ለእንግሊዝ እንደ ብሄር አያስቡም
፡፡ብሄራቸውን በዜግነት ማንነት ውስጥ አቅልመውታል፡፡ አማራም የራሱን ማንነት በኢትዩጲያዊነት ውስጥ ስለማያጣው ስለ አማራነቱ መተርክ አስገዳጅ ሁኔታ አላጋጠመውም ነበር፡፡(ልክ ራሻያዎች ስለ ታላቋ ሩሲያ እንጂ ስለ ራሽያ ብሄር እንደማይጨነቁት፡፡)
በዓለማችን ሁለት ዓይነት የቤተሰብ ሞደሎች አሉ። አንደኛው “ጥብቅ-አባት ሞዴል” የሚባለው ሲሆን “ወግ-
ለምሳሌ የትግራይ ህዝብ ፍላጎቱን በህውሓት በኩል ይገልፃል፤ የትግራይ ህዝብ አንዱ መገለጫው ህውሓት ነው፤ አረና ነው፤ ሰማያዊ ፓርቲ ነው፡፡ ስለዚህ ያ ህዝብ ፖለቲካዊ አስተሳሰቡን በተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች በኩል ይገልፃል፡፡
አንዳንድ ጊዜ ዕጢው፣ ሰውነቴን ሁሉ በስለት የተወጋሁ ያህል ሆኖ እንዲሰማኝ ያደርጋል፤ በተለይ ጀርባዬና ደረቴ አካባቢ በጣም ያምመኛል። ያም ቢሆን በችግሬ ላይ ከልክ በላይ ትኩረት አላደርግም። በተጨማሪም አስከፊ ሁኔታዎች ቢያጋጥማቸውም አዎንታዊ አመለካከት ይዘው የቀጠሉ ሰዎች እንዳሉ ለማስታወስ እሞክራለሁ። አዎንታዊ
አመለካከት ይዤ እንድቀጥል የረዳኝ ዋነኛው ነገር ግን ይሖዋ አምላክ መከራን ሁሉ ለማስወገድ የገባውን ቃል አንድ ቀን እንደሚፈጽም ያለኝ እምነት ነው።—ራእይ 21:
መቀሌ ከተማ ጨዋታውን 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ የቻለ ሲሆን፥ ጋይሳ አፖንግ በ11ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠራት ጎል መቀሌ ከተማን አሸናፊ አደርጋለች።