text stringlengths 0 200 |
|---|
ሰይፉ በኢቢኤስ ኮሜዲያን ቶማስ ጋር ያደረገው ቆይታ |
ነገር ግን አምራቾች ሁሉ ማሰብ የማይፈልጉት አንድ ጥቃት ሰንዛሪ አለ። ይህም ራሳቸው አምራቾቹ የተጠለፉ ቢኾንስ ወይም ራሳቸው አምራቾቹ ተጠቃሚዎቻቸውን ለማጥቃት ቢወስኑስ። ለምሳሌ መንግስት ወይም ፍርድ ቤት አንድን ኩባንያ የተጠቃሚዎችን የግል ውሂብ አሳልፎ እንዲሰጥ ወይም መሣሪያቸው የሚሰጠውን ጥበቃ የሚያስወግድ ማ |
ሾለኪያ “የጓሮ በር” እንዲፈጥሩ ሊያስገድድ ይችላል። ይህንን ሲያስቡ ፈጣሪዎቹ ያሉበትን የሕግ ስርዓት ከግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርብዎታል። ለምሳሌ የስጋትዎ ምንጭ የኢትዮጵያ መንግስት ቢኾን በአሜሪካ የሚገኝ ኩባንያ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ላይገዛ ይችላል። በአሜሪካ ሕግ ግን ይገዛል። |
ረ. ማንም ሳይቀድመው ለአንደኛ ደረጃ መሽቀዳደሙ ነው ። |
ትምህርት፣ መሠረታዊ መብት በመሆኑ ፣ ለሁሉም እኩል ሊዳረስ ይገባል። ለአዳጊ አገሮች ደግሞ በመግቢያችን ላይ እንዳልነው፣ ትምህርት፣ ለዕድገት ዋናው ቁልፍ ነው። |
የህብረቱ ኮሚሽኑ ባለፈው ግንቦትም ኢጣልያ የሚገኙ 24 ሺህ ስደተኞችን ና ግሪክ ያሉ 16 ሺህ ስደተኞችን በአጠቃላይ 40 ሺህ ስደተኞችን አባላቱ ተከፋፍለው እንዲቀበሉ ጥሪ አቅርቦ ነበር ። ሚኒስትሮቹ ትናንት ከተስማሙባቸው ጉዳዮች አንድ ዓለም ዓቀፍ ከለላ ሊሰጣቸው ይገባል ለተባሉ ባለፉት 4 ሳምንታት ኢጣልያና ግሪክ |
የገቡ 40 ሺህ ስደተኞችን መውሰድ ብቻ ነው ። ይህ ትናንት በይፋ ይፅደቅ እንጂ የአውሮፓ ህብረት ባቀረበው ጥያቄ መሠረት ባለፈው ሐምሌ ውሳኔ ላይ የተደረሰበት ጉዳይ ነበር ። የጀርመን የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ቶማስ ደሚዜር የትናንቱ የአውሮፓ ህብረት የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ይጠበቅበት የነበረው |
ን ዋና ውሳኔ ባለማሳለፉ ቅሬታቸውን ገልፀዋል ። |
ግን እኮ ይሄ እውነት ሌላ ከጀርባው እንዳይኖረው አድርጎ ማሰብም ይገባል። «ይደገም!» የሚባሉት ሃሳቦች አንድነትን የሚያጠነክሩ፣ ፍቅርን የሚጨምሩ፣ ይቅር ባይነትን የሚሰብኩ ናቸው? ወይንስ ሌላ? ይሄ መታየት አለበት። ሊጤን ይገባዋል። የጠላቴ ጠላት... የምንል ከሆነ አሁንም ይቅር ባይነቱ የይስሙላ ይሆናል። አንድ |
ብሔር ላይ እጅ የምንጠቁም ከሆነ ስህተት ነው። እንዲደገም የምንፈልገው ቁስል ቀስቃሽ፣ በቀል አነሳሽ ከሆነ ጠያፍ ነው። አሁን የተነሳንበትን የፍቅር፣ የሰላም፣ የአንድነትንና የመደመር አዲስ ተስፋ የሚያጨልም ነው። |
30 ጥቅምት 2018 የጣና ሐይቅ ተፋሰስ 21 ወረዳዎች እና 347 ቀበሌዎች ያዳርሳል። ሐይቁ በውስጡ 28 የዓሳ ዝርያዎች ሲይዝ ከእነዚህ መካከል ሌላ ቦታ የማይገኙ 21 የዓሳ ዝርያዎች ይገኛሉ። ሐይቁ ላይ ካለፉት ዓመታት ጀምሮ የእምቦጭ አረም በፍጥነት እተሰራጨ ይገኛል። በብዛት የታዩ 2: |
ማስታወቂያዎች _ የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት |
ናስርና ሙስጠፋን ተከትዬ፣ ግቢው መሃል ላይ ወደሚገኝ፣ አረንጓዴ ቀለም የተቀባ አዳራሽ አመራሁ፡፡ እስረኞች ከጠያቂዎቻቸው ጋር የሚገናኙበት ሰፋ ያለ አዳራሽ ነው፡፡ በሩን አልፈን ወደውስጥ ስንዘልቅ፣ ጨለም ያለና በእስረኛ ጠያቂ ሰዎች የተሞላ ሰፊ ክፍል ጠበቀን፡፡ ፊትለፊት ላይ፣ በብረት ፍርግርግ የታጠረ ሌላ ክፍል |
አለ፡፡ |
ከጉብኝቱ በኋላም ከሁለቱ ተቋራጭ ኩባንያዎችና አመካሪ ድርጅት ኃላፊዎች ጋር በአሁኑ ወቅት ግድቡ በደረሰበትና በቀጣይ የስራ እንቅስቃሴ ላይ ውይይት አድርገዋል። |
እንዲህ በመሆኑ በዝቷል ነው የሚሉት። በዝተዋል ተብለው መቆጠር የነበረባቸው ግን እንዲህ አልነበረም፡፡ ለየትኛውም ባለ ጽሕፈት ቋንቋ የፊደላት ብዛት ሲጠየቅ ይህን ያህል ነው የሚባለው የገበታው ፊደል ብቻ ነው፡፡ እንግሊዝኛ 26 ፊደል አለው፤ ግሪክ 28 አለው፡፡ |
ሰበር ዜና የአምቦ ተቃውሞ ቀጥሎአል። በኢሬቻ በአል ላይ የተገደሉ ተጨማሪ አስከሬኖች ተገኝተዋል። |
እምቦጭ አረም ለጣና ሐይቅ ህልውና አስጊ እየሆነ መምጣቱን የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ፣ ጉዳዩ ትኩረት ካልተሰጠው እና አስፈላጊው ርምጃ ካልተወሰደ በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ሐይቁ ወደ የብስነት ሊቀየር እንደሚችል ተገልጿል። |
በዩሮፓ ሊግ ሮማ ከሜዳው ውጭ በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፏል |
‹‹የአክሲዮን ኩባንያዎችን ወደ ተሻለ አቅጣጫ የሚመራ አዋጅ ይወጣል ብለን እንጠብቃለን›› |
ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በጥፋተኞቹ ላይ በቅርቡ ተገቢውን ቅጣት በመውሰድ የቅጣት ውሳኔውን ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ |
መምህራን ሆኑ፡፡ አስሩን መንግስት ቀጠራቸው፡፡ አስሩን |
ዘኖፊብያ ማለት ኣብ ልዕሊ ዘይ-ደቂ-ዓዲ ዝበሃሉ ዝግበር መጥቃዕቲ ዳግም ኣብ ደቡብ ኣፍሪቃ ክረአ ጀሚሩ`ሎ ። |
ትልቁ ጥያቄ ይሄ ነው፡፡ በዘንድሮው አከባበር ላይ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሳይቀሩ ስለጠላቶች ነው የሚያወሩት፡፡ የትኞቹ ጠላቶች እንደሆኑ አልገባኝም፡፡ አካሄዳቸውን የሚቃወመውን፣ መብቴ ተነክቷል ወይም ሙስና ተንሰራፍቷል እያለ የመልካም አስተዳደር ችግሩን የሚተቸውን ሁሉ በጠላትነት እየፈረጁት ነው ማለት ነው? ይሄ |
የየካቲት 11 አላማ አይደለም፤ መስተካከል አለበት። አሁን ያሉት አመራሮች ከስልጣናቸው በላይ የሚያሳስባቸው ምንም ነገር የለም፡፡ ሃሳባቸው እሱ ብቻ ነው፡፡ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ታጋዮች ህይወታቸውን የገበሩለት ዓላማ አሁን በቦታው አለ ብዬ አላምንም፡፡ |
የጎጠኞቹ ሰለባ ኾኜ ከአንድም አራት ጊዜ ተሰድጃለኹ የሚሉት ታዛቢው÷ የዴንቨር ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ከመዋቅር አለመውጣቱን፣ እንኳን ጎጠኞቹ ፓትርያርኩም እንደሚያውቁ አረጋግጠው ይናገራሉ። ትላንት ከግል ገንዘባቸው ጭምር አውጥተው የመሠረቱትን ቤተ ክርስቲያን ዛሬ በመካድ የአባትነታቸውን ድርሻ ባይወ |
ጡም፤ በእናት ቤተ ክርስቲያን ሥር በመቀጠል የልጅነትን ድርሻ ከመወጣት ውጭ አማራጭ እንደሌለም ምክራቸውን ይለግሳሉ፡፡ |
ከዚያም አልፈው ለአፍሪካውያን መብትና ሕይወት ተቆርቋሪ በመምሰል እንደ ሸቀጦቻቸው ሁሉ የነውረኛ ድርጊታቸውም ማራገፊያ ሊያደርጉን ይከጅላሉ: |
የሰማዕቱ አርበኛ ጳጳስ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ዳግም ተከላ በጥር መጨረሻ ሲከናወን የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ለመንግሥትና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ያስተላለፉት ጥብቅ መልዕክት ሌላኛውን በፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ ሰማዕት የሆኑትን ብፁዕ አቡነ ሚካኤልን መታሰቢያ የተመለከተ ነበር፡፡ |
ቃል ቀ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ኣብ መዓልቲ ብሄራትን ብሄረሰባትን |
ብፁዕ አቡነ ማትያስ፡- ቤተ ክርስቲያን ስትጠራኝ እምቢ እላለኹ ወይ? |
ኢንተርናሽናል ሆቴል ፕሮጀክቶች - በአውስትራሊያ ውስጥ Armati ሆቴል ፕሮጀክት |
ሙሳም ላም እረዱ አሏቸው። ማንኛይቱንም ላም አምጥተው ማረድ በቂያቸው ነበር። በትእቢታቸው ምክንያት ነገሩን አወሳሰቡ። አላህ (ሱ.ወ.) እንዲህ ብሏል፦ ‹‹፦ አላህ ላምን እንድታርዱ ያዛችኋል ባለ ጊዜ (አስታውሱ)፤መሳለቂያ አድርገህ ትይዘናለህን? አሉት፤- ከተሳላቂዎች ከመኾን በአላህ እጠበቃለሁ፣ አላቸው።››[አል በ |
ቀራህ፡67] |
በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እምነት መጣልህ ተገቢ እንደሆነ የሚያሳዩ አጥጋቢ ምክንያቶችን እንድትመረምር እንጋብዝሃለን። |
አንድ ሰራተኛ ስራውን በማከናወን ላይ ሳለ አሠሪው በመደበው የመጓጓዣ አገልግሉት ሲጠቀም አደጋ የደረሰበት እንደሆነ አሠሪው የጉዳት ካሳ መክፈል እንዳለበት በህጉ ላይ ተደንግጓል፡፡ |
ነገር ግን የአሣሄል ልጅ ዮናታንና የቴቁዋ ልጅ የሕዝያ ይህን ነገር ተቃወሙ፤ ሜሱላምና ሌዋዊውም ሳባታይ ረዱአቸው። |
ናይ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን |
አንድ ቅርስ ከተመዘገበ በኋላ፣ ስለ ቅርሱ ምንነት፣ መገኛና ሌሎችም መረጃዎችን ያካተተ ክፍል በዳታቤዙ ተካቷል፡፡ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲኾን፣ በዋናነት የሚቆጣጠረው የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ነው፡፡ በየክልሉ ያሉ ቢሮዎች ደግሞ ቅርሶቻቸውን መዝግበው ያስተላልፋሉ፡፡ ከቅርሶች ደኅንነት ጥበ |
ቃ አንጻር ሁሉም መረጃ ይፋ ባይኾንም፣ የተመዘገቡት ቅርሶች ለተመራማሪዎችና ለሕዝቡም በድረ ገጽ ተደራሽ ይኾናሉ፡፡ |
ማዕከሉ የካቲት 18-19 ቀን 2009 ዓ/ም በአሚባራና ገዋኔ ወረዳዎች እያከናወናቸው የሚገኙ የእንስሳት መኖ ቴክኖሎጂ ማስፋፋት ሥራዎችን በመንደር ማሰባሰብ ፕሮግራም ውስጥ የታቀፉ አርብቶ አደሮችን፣ ከፊል አርብቶ አደሮችን፣ የግብርና ባለሙያዎችንና የተለያዩ የልማት አካላትን ባሳተፈ የመስክ ቀን በዓል አስጎብኝቷል፡፡ |
በውል ከተያዘው ገንዘብ ውጭ ከ8 ሚልዮን በላይ ብር የወጣበትና ሥራው ሳይጠናቀቅ በ6 ዓመት የዘገየው የድሬዳዋ ሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ግድግዳ ተሰነጣጥቋል፤ ዋናው መካከለኛ ጉልላት እንዳይወድቅ ያሰጋል |
-ሰሞኑን አንድ የአሜሪካ የፌዴራል ወንጀል ምርመራ (FBI) ግበረሃል ባለፈው ወር መባቻ ላይ ጋዜጠኛ አበበ ገላው ወደ ቦስተን |
ምናልባትም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን የሚታደግበት ጊዜ ላይ ደርሰን ይሆን? ብዙ ታሳብ ሁኔታዎች ለምሳሌ ውጫዊ፣ ውስጣዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና የመሳሰሉት ተግዳረቶች መኖራቸውን ሳልዘነጋ በትንሣኤው ዋዜማ የሀገራችንን ትንሣኤ የሚያመለክት ተስፋ ሰጪ ንግግር ተሰምቶአልና፡፡ የመሪው ሚና አቅጣጫ ማሳየት |
እና ባሳየው አቅጣጫ መሰረት በአግባቡ መምራት ሲሆን የተመሪውም ሚና በቀላል የሚገመት አይደለም፡፡ የሁለቱ መናበብ እና በተግባቦት መራመድ ወደምንፈልገው ትንሣኤ ያደርሰናል የሚል ተስፋ አለኝ፡፡ ለሁሉም “በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን” የሚመጣው ለውጥ አዎንታዊ እንዲሆን በመመኘት አስተያየቴን አበቃለሁ፡፡ |
የቦስተን ደብረ መንክራት ቅዱስ ገብርኤል ወልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ፈቃድ ታኀሣሥ ፬ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. ከ ሃምሳ ያላነሱ ምእመናን ምእመናት እና ከካህናት ጋር በመሆን ጸሎተ ምህላና እና ኪዳን በማድረስ ተጀመረ። |
ሁለተኛው ወንጌል ከወንጌልነቱ እንዲጠብ የሚያደርግብን ወንጌልን ለመረዳት በምንመርጠው መንገድ ነው። ዘወትር ወንጌልን የምንረዳው በጥቅል መልኩ ነው፤ ይሄውም “ ክርስቶስ ሞተ ፣ ተቀበረ ፣ ከዚያም ተነሳ እናም በስሙ የሚያምኑ ዘላለማዊ ሕይወትን ይቀበላሉ” የሚል ነው። ይህ መግለጫ በርግጥ እውነት ነው። ነገር ግን ወን |
ጌልን ከመግለጥ ወደ ማጠቃለል ያመዝናል። |
ስለ አዲስ ፕሬዝዳንት ስናነሳ በስፖርቱ አለም ታዋቂነትን ያተረፈውና አገራችን ኢትዮጵያን ለአለም ስሟን ያስተዋወቀው አንበሳው ኃይሌ ገ/ስላሴ በምርጫው እንደሚሳተፍ የተገለጸበት ሌላው ትልቁ ወቅታዊ ጉዳይ ነው። |
ግብረሰዶምነት ሰው በፈቃዱ የሚመርጠው ነገር ነው ወይ? መልሱ፤ አዎን። ሰው በፈቃዱ መርጦ የሚገባበት ነገር እንጂ ስንፈጠር እንደዚያ ሆነን አልተፈጠርንም። ሰው የሚመርጠው ነገርና ተፈጥሮአዊውን ከተፈጥሮ ውጪ በሆነ ለውጦ የሚገባበት ነገር ነው። በእርግጥ እንዲህ ነው! ይህ ባይሆን ኖሮ ለሰዎች ልጆች ታላቅ ማታለል ተደ |
ርጎብናል ማለት ይሆን ነበረ። |
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ ዘወትር ረቡዕ እለት በቫቲካን በሚገኘው በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ ለሚሰበሰቡ ምዕመናን እና የሀገር ጎብኝዎች በተለያዩ አርእስቶች ላይ ተመርኩዘው የጠቅላላ የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ እንደ ምያደርጉ ይታወቃል። በዚህም መሰረት በዛሬው እለት ማለትም በጥቅምት 21/2011 ዓ.ም ያደር |
ጉት የትምሕርተ ክርስቶስ አስተምህሮ ከዚህ ቀደም በዐስርቱ ትዕዛዛት ዙርያ የጀመሩት አስተምህሮ ቀጣይ ክፍል እንደ ነበረ ለመረዳት የተቻለ ሲሆን በዛሬው እለት ያደርጉት የጠቅላላ የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ ከዚህ ቀደም ባለፈው ሳምንት የጀመሩት እና “አታመዝር” በምለው በስድስተኛ ትዕዛዝ ላይ ትኩረቱን ያደረገ እን |
ደ ነበረ ለመረዳት የተቻለ ሲሆን “መጋባት ማለት ጋብቻን መፈጸም ማለት አይደለም ነገር ግን ከ “እኔ” ወደ “እኛ” መንፈስ መጓዝ ማለት ነው” ማለታቸውን ለመረዳት ተችሉዋል። |
አንተስ ይችን ትንሽዬ መልዕክት በቀላሉ በአንድ አረፍተ ነገር መግለፅ የጠፋህ አልመሰልክም? |
ፍ/ቤቶች የተፋጠነ ፍትህ ለመስጠት ባላቸው አቅም በሚጥሩበት ሁኔታ አንዱ ችሎት ሊያየው የሚገባን ጉዳይ ለአስተዳደራዊ ስራ ምቹነትና የተፋጠነ ፍትህን ለመስጠት በውስጥ ደንብ የተደራጁት ችሎቶች እራሳቸውን በአዋጅ እንደተቋቋመ ፍ/ቤት በማየት ችሎቱ ጉዳዩን የማየት ስልጣን የለውም በማለት በፍ/ቤቶች ላይ የስራ ጫና ማብዛ |
ት በተከራካሪዎች ላይ የጊዜና የገንዘብ ኪሳራ ማብዛት ሕግን መሰረት ያላደረገ በመሆኑ በቶሎ ሊስተካከል የሚገባው እይታ ነው። |
ጋዜጠኛ ውበሸት ታዬ በከፍተኛው ፍርድ ቤት የ14 ዓመት እስራት ሲፈረድበት፣ ሁለቱ የሲውዲን ጋዜጠኞች ማርቲን ሽብዬ እና ጆሃን ፐርሰን ድግሞ አስራ አንድ አመት ተፈረዶባቸው ነበር፤ እስክንድር ነጋ ከሁሉም ከፍተኛ የሆነውን የአስራ ስምንት አመት ፍርድ ተሸክሟል። |
#EBC የካቲት 12 ቀን በፋሽስት ጣሊያን የተጨፈጨፉ ኢትዮጵያዊያንን ለማስታወስ ይከበራል – Ethiopian TV : |
በዘር፣ ጋብቻ ወይ ማደጎ የተዛመዱት ማንኛዉም ሰዉ |
ታናሼን እና የመጨረቻውን ብራዘር ይዞን ያዝናናን ነበር: |
የሶማሌን ብሔራዊ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ ኦማርን በቀብሪድሃር ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡ |
በጣም ግሩም የሆነ ሰበር ዜና ኢትየጵ�... 21 час. назад |
አዎን! ሀቁ ከወዲህ ነው ያለው።ጃዋር ከጥይቶቹ የስታንፈርድ ተማሪዎች ጋር የሚፎካከርበት አቅም አልነበረውም። ለነገሩ ማንም ሰው እንዲሁም መገመት የሚችል ይመስለኛል። ገና ከመንደር የጎሳ ጭንቅላት ያልተላቀቀ ወጠጤ፡ ዓለምን ገልብጠውና ተልትለው ከሚረዱት ምጡቅ ተማሪዎች ጋር ተፎካክሮ ይወጣል ማለት የማይታሰብ ነው። እ |
ናም ጓድ ጃዋር መውጪያ ቀዳዳ ፍለጋ ብልሃት መጣለት። በኤትዮጵያ እያለ በደል ይደርስበት፡ ስቃይና መከራ ይፈራረቁበት እንደነበረ፡ ህይወቱን በሙሉ መንግስትና የአማራው ገዢ መደብ እንደሚያሰቃዩት በመዘርዘር የአይምሮ ጉዳት እንደገጠመው፡ ይህም በትምህርት የመቀበል አቅሙ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዳደረሰበት በመተረክ ደብዳቤ |
ያስገባል። የስታንፈርድ ተቋምም ጉዳዩን ከመረመረ በኋላ ጃዋር ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በእኩል ደረጃ መመዘን የለበትም የሚል ውሳኔ ያስተላልፍና የተለየ ድጋፍ እንዲደረግለት ያዛል። ጃዋር የአካለጎዶሎ መብት ተሰጠው። በቃ! ፈተና ላይ የሚሰጠው ጊዜ ከሌሎቹ ተማሪዎች በእጥፍ የበለጠ ነው። በውጤት ደረጃም የጃዋር የማለፊያ |
ነጥብና የሌሎቹ የተለያየ ነው። በዚህ መልኩ ነው እንግዲህ ጃዋር ከስታንፈርድ የተመረቀው። |
የሰው ልጅ በሰንበት ላይ ሥልጣን አለው ብሎ መመለስ ይችል ነበር – ማር 2፡ 23-28 |
ክርስቶስ ይህን ያህል ትኩረት የሰጠበትን እውነታ ቤተ ክርስቲያንም ትኩረት መስጠቱን ቀጥላበታለች። በመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ዘንድ ይፈጸም የነበረውን የጌታ ትእዛዝ ተከትለው አበው ቅዱሳን ጥንታዊ ምስክርነታቸውን በጽሑፋቸው ትተው አልፈዋል። ከነዚህም መካከል ክርስቲያን በመሆኑ ለዱር አውሬዎች ምግብ ይሆን ዘንድ የዘመ |
ኑ ባለሥልጣናት የወረወሩትና በሰማዕትነት የሞተው ቅዱስ ኢግናጽዮስ ዘአንጾኪያ በ107 ዓ.ም. አካባቢ “ቅዱስ ቁርባን የአዳኛችን ኪየሱስ ክርስቶስ ሥጋ ነው” ብሎ ጽፎ ነበር። እንዲሁም ስለ እምነቱ ሰማዕትነትን የተቀበለው ሌላ መስካሪ ቅዱስ ዩስጢኖስ በ145 ዓ.ም. ገደማ “የምንመገበው ሰው የሆነው የክርስቶስ ሥጋና ደ |
ም መሆኑን ተምረናል” በማለት ጽፏል። ከዚያም ይህ እምነት እንዳለ ሆኖ በ16ኛው ክ.ዘ. ከፕሮቴስታንቶቹ አካባቢ ቅዱስ ቁርባንን የሚቃወሙ ትምህርቶች በመስተጋባታቸው በ1551 ዓ.ም. በትሬንት በተካሄደው ታላቅ የቤተ ክርስቲያን ጉባኤ ቅዱስ ቁርባን ርግጠኛ የክርስቶስ ሥጋ፣ ደም፣ ነፍስና መለኮታዊ ህልውና መሆኑና ክርስ |
ቲያኖችም ሊከተሉት የሚገባ እምነት መሆኑ ይፋና ወጋዊ በሆነ መልኩ ጸደቀ። |
“አገር ውስጥ ያለው ቅድም በጠቀስካቸውና በአንዳንድ አሁን በይፋ ያልወጡ አካባቢዎች ያለው የህዝብና የመንግስት ትንቅንቅ በየትኛውም መለኪያና መመዘኛ ብታየው እሚያሳይህ ወይም እሚነግርህ አንድ ነገር ነው፡፡ እሱም ምንድን ነው? ብሔራዊ ጭቆናው፤ ፀረ-ጭቆና ትግል ምንም አይነት መልክ ልንሰጠው ብንችል ምንም አይነት ቀለ |
ም ልንቀባው ብንችል በተመሳሳይ አይነት ስሜት እና በተመሳሳይ አይነት ግለት በተመሳሳይ አይነት እምቢተኝነት ደረጃ እየደረሰና እየመጣ እንደሆነ ነው የሚያሳየው፡፡ |
ሠላሳ ዘጠኝ አልጋ ክፍሎች ይፈጩ ሲደመር የቦሌ ላይ ለሽያጭ ሦስት የተነጠፈ ሆቴል ህንፃ, Adiss አበባ, ኢትዮጵያ. ሕንፃው ወደ ደህና አካባቢ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን, ይህ መቀበያ, ሎቢ, ሬስቶራንት, ባር, ሌሊት ክለብ, የራሳቸው መታጠቢያ ክፍል ጋር ሠላሳ ዘጠኝ አልጋ ክፍሎች አሉት, አልጋው ክፍሎች መካከል አንዳን |
ዶቹ ሁለት, ሰገነቶችና, ልብስ አጠባ, የስብሰባ አዳራሽ, ጄኔሬተር ናቸው, እና አሥር መኪና ማቆሚያ. ዋጋ ለድርድር ነው. |
"•""የመከላከያ ሚኒስቴርን በተሻለ መልኩ መምራት ይቻላል"" ኢንጂነር አይሻ መሀመድ" |
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከፊታችን ያለውን ክረምት ውሃ መጠጣት ይጀምራል መባሉን ተከትሎ በህዳሴ ግድብ ፍራቻ የተነሳ ሩዝ ሻጯ ግብፅ ከሚቀጥለው የፈረንጆች አዲስ ዓመት ጀምሮ ሩዝ ሸማች ልትሆን ትችላለች ይላሉ ኤክስፐርቶች።ግድቡ የአስተራረስ ዘይቤን፣ህግንና የእዓለምዓቀፍ ዲፕሎማሲን ጭምር እየቀየረ ነው። |
LTV Documentary _ የክታብ ዘገር _ ‹‹ፍቅር እስከ መቃብር ላይ ዋነኞቹ በዛብህና ሰብለወንጌል አይደሉም….›› ደረጀ በላይነህ |
10 ተጨማሪ የአለ በጅምላ መደብሮች ሊከፈቱ ነው |
384 0 0 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን |
ሽልማቱን በተባበሩት የአረብ ኤሚሬቶች የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል ወ/ሮ እየሩሳሌም ዓምደማርያም ኮሚሽኑን በመወከል በቦታው በመገኘት ሽልማቱን ተቀብለዋል። |
የደብረ ሊባኖስ ቤተ ክርስቲያን እንዲሁ ዝም ብሎ እጨጌና መነኮሳት፣ ነገሥታትና መኳንንት፣ መሐንዲሶችና ዶክተሮች ስለፈለጉ ብቻ የሚሠራ አይደለም፡፡ ከደቡብ ኢትዮጵያ እስከ ኢየሩሳሌም ለሐዋርያዊ አገልግሎት የደከሙት፣ ኢትዮጵያን በዮዲት ዘመን ከገባችበት የትምህርት ጨለማ በስብከት ያበሩላት፣ ደቀ መዝሙሮቻቸውን በአራቱ |
መዓዝን ያሠማሩት፣ ሐዲስ ሐዋርያ ተክለ ሃይማኖት የጸለዩበት፣ ቃል ኪዳን የተቀበሉበትና ያረፉበት የተቀደሰ ሥፍራ ነውና፡፡ አሁን ያለውን ሕንፃ ጨምሮ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ታሪክ ውስጥ 10 አብያተ ክርስቲያናት በተከታታይ ተሠርተዋል፡፡ የመጀመሪያው የገዳሙ ቤተ ክርስቲያን የተሠራው ዔላም በተባለውና ከደብረ አስቦ ወረድ |
ብሎ በሚገኘው ሜዳማ ሥፍራ ላይ ሲሆን ዘመኑም በ1362 ዓም ነው፡፡ ያሳነጹትም አራተኛው እጨጌ ሕዝቅያስ ናቸው፡፡ አሁን ያለውን ቤተ ክርስቲያን ያሠሩት ደግሞ በ1955 ዓ.ም. በንጉሥ ኃይለ ሥላሴ አማካኝነት ነው፡፡ ዐሥሩም የደብረ ሊባኖስ አብያተ ክርስቲያናት ከገዳሙ የደስታና የመከራ ታሪክ ጋር የተያያዘ ምክንያት |
አላቸው፡፡ አንዳቸውም ቢሆኑ ገንዘብ አለን፣ ሞያ አለን፣ ቦታ ጠበበን፣ ተብለው የተሠሩ አይደሉም፡፡ የመጀመሪያው ቤተ ክርስቲያን የተሠራው አባታችን ቀድመው በተናገሩት መሠረት ዐጽማቸው ከደብረ አስቦ የሚፈልስበት የትንቢት ጊዜው በመድረሱ ነው፡፡ አሁን ያለው ቤተ ክርስቲያን የተሠራው ደግሞ ግንቦት 12 ቀን 1929 ዓም |
. የአባታችንን የፍልሰተ ዐጽም በዓል ለማክበር የተሰበሰቡትን ካህናትና ምእመናንን የግራዝያኒ ጦር ጨፍጭፎ፣ ቤተ ክርስቲያኑን አቃጥሎ፣ ቅርሱን ዘርፎ በመሄዱ የተነሣ ገዳሙ በመዳከሙ ምክንያት እንደገና እንዲሠራ ጻድቁ የላኳቸው መናንያን ለንጉሡ በመናገራቸው ነው፡፡ |
በሳውዲ አረቢያ ያሉ ኢትዮጵያውያን/ት ያሉበትን አስከፊ ሁኔታ አስመልክቶ የተዘጋጁትን የእኔን ትንታኔዎች ያነበበ ሁሉ እኔ በጣም ህግ አጥባቂና ሲበዛ ትንታኔ ሰጭ እንደሆንኩ ሊናገር ይችላል፡፡ እንዲያውም ታላቁን የሰው ልጅ ሰቆቃ “ለመፈላሰፊያ ትምህርታዊ ክህሎት” አውሎታል ብለው ሊከሱኝ ይችላሉ፡፡ ይህን ሊሉ ይችላሉ |
ምክንያቱም ለዚህች ተወዳጅ አገሬ ምን ያህል እንዳለቀስኩና ምን ያህል ተስፋ እንደቆረጥኩ ስለማያውቁ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ1948 በዚሁ ዓመት አፓርታይድ በአፍሪካ ህግ ሆነ፣ አላን ፓቶን እንዲህ ሲል ጻፈ…”ውዷ ሀገሬ አልቅሽ“… እና በደቡብ አፍሪካ ዕጣ ፈንታ ላይ ያለውን የታሟጠጠ ተስፋ ገለጸ፡፡ የእኔም በኢትዮጵያ ዕጣ |
ፈንታ ላይ ያለኝ ተስፋ ፓቶን ካለው ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ፓቶን ሲጽፍ፣ |
46 ልደታ 3 35 ወንድማማቾች ሆ/ል፤ከፍተኛ 4 ት/ቤ፤ኮካኮላ ፋብሪካ አቃቂ ጉድጓድ 3ቀን 18 |
ኢመደኤ ከተሰጠው ስልጣንና ተግባራት መካከል የኢንፎርሜሽንና ኮምፒዩተርን መሰረት ያደረጉ ቁልፍ መሰረተ ልማቶች ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ብሄራዊ የፖሊሲ የህግ፣ የስታንዳርድና ስትራቴጂ ረቂቆችን የማዘጋጀትና ሲፀድቁም ተፈፃሚነታቸውን መከታተል አንዱ ነው፡፡ በቅርቡ ኤጀንሲው በመንግስትና በቁልፍ የግል ተቋማት የ |
ሳይበር ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል ስታንዳርድ (Critical Mass Cyber Security Requirement Standard) በስራ ላይ እንዲውል በዋና ዳይሬክተሩ አፅድቋል፡፡ ስታንዳርዱ ተቋማት የኢንፎርሜሽን ደህንነት ስጋቶችን መቆጣጠር እንዲችሉ ወሳኝ የሳይበር ደህንነት አቅሞችን እና ሂደቶችን (Capabi |
lities and Processes) ቀጣይነቱን ሊያረጋግጥ በሚችል መልኩ እንዲገነቡ የሚያስችል ነው: |
አባይን ያየ ምንጭ አያመሰግንም, ፓውዛ ያለው በኩራዝ አይደነቅም: |
የካቲት 4/2014 እ.አ.አ የመቱ ቄሮ በፃፈው ሪፖርት እንደገለፀልን አምባገነኑ የወያኔ መንግስት የመቱ ዩንቨርስቲ ኢንጅነሪግ ተማሪ የሆኑ የኦሮሞ ልጆችን ያለአንዳች ጥፋት ከትምህርት ገበታቸው አባሯቸዋል፡፡ አምባገነኑ የወያኔ መንግስት ዛሬም እንደልማዱ በመቱ ዩንቨርስቲ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ አመት ያሉ ለአገር ተስ |
ፋና መከታ የሚሆኑ የኦሮሞ ልጆችን ያለጥፋታቸው ከትምህር ገበታቸው በማስተጓጎል 11 የኢንጅነሪግና ሌሎች ዲፓርትመንት ተማሪዎችን ከትምህርታቸው ከ1-3 አመት ያገደ ሲሆን ጃራ ገሙ የተባለ አንድ ተማሪ ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ከትምህርት ገበታው መባረሩንና ሌሎች 2 ተማሪዎችም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መሆኑን ያስረዳል |
፡፡ |
ፌ ማለት ኀዳፌ ነፍሳት ማለት ነው፡፡ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.