text
stringlengths
0
200
አቶ ጌታቸው ረዳ ዋና ተግባሩ የሆነው በብዙ ኢትዮጵያውያን ዘንድ የሚወደዱ የሚከበሩና እንዲሁም ለኢትዮጵያ ብዙ የደከሙ ኢትዮጵያውያን ድርጅቶችንም ሆነ ግለሰቦችን ስህተቶች እየፈለገና እያገዘፈ የፈጠራ አሉባልታዎችንም እየጨመረበት እነዚህ ግለሰቦችም ሆነ ድርጅቶችን ለማስጠላት ከፍተኛ ዘመቻ በማድረግ የኢትዮጵያውያንን ት
ብብሮች ለማዳከም መትጋት ነው። ግለሰቦችም ሆነ ድርጅቶች ስህተት ሊፈፅሙ ይችላሉ። ብዙ የሚሰራ ሰውም ሆነ ድርጅት ይሳሳታል። የማይሰራ ብቻ ነው ስህተት የማይፈፅም። ለኢትዮጵያ ብልፅግናና እድገት ይበጃል በማለት በያዙት አቋም ግለሰቦችም ሆነ ድርጅቶች ስህተት ሊሰሩ ይችላሉ፤ ይህንን ስህተት ግን ሆን ተብሎ ኢትዮጵያን
ለመጉዳት የተደረገ ነው ብሎ በማናፈሰና አሉባልታ በመጨመር የወንድሞቻችንን መስዋዕትነትና ድካም ከንቱ ለማድረግ መሞከር ኢትዮጵያውያንን ማዋርድ እንጂ ለኢትዮጵያ መቆርቆር አይደለም። ያለፉት ቅደመ አያቶቻችን፣ አያቶቻችን፣ አባቶቻችንም ሆነ ወንድሞቻችን አገራችን ኢትዮጵያን ታላቅ አገር እናደርጋታለን በማለትና በወቅቱ የ
ነበረውን መሪ አስተሳሰበ በመከተል የሚቻላቸውን አድረገው አልፈዋል። የፈጠሯቸው በጎ ተግባራትም ሆነ ስህተቶች የኛው የኢትዮጵያውያኖች ናቸው። ይህ ለዚህ ያ ለዚያ የሚባል የለም፤ ሁሉም ወገኖቻችን ናቸው አራት ነጥብ። አገራችን ኢትዮጵያን ይጠቅማል ብለው በሞከሩት መንገድ ለተፈጠሩት ስህተቶች የምናወግዛቸው ሳይሆን ለሙከ
ራቸው፣ ለተግባራቸውንና ለመስዋዕትነታቸው ትልቅ ክብር በመስጠት ከተፈጠሩት ስህተቶች ትምህርት በመቅሰም የተሻለ ለመስራት ትምህርት ማግኘት ይገባናል። በውግዘት ብኩንነት እንጂ ትምህርት ማግኘት አይገኝም።አሁን ያለው ትውልድ ትልቁ ኃላፊነት ካለፉት በጎ ተግባራትና ስህተቶች በመማር የተሻለች ኢትዮጵያ ለመፍጠር መትጋት እ
ንጂ ጎራ በመለየት ጠላትነት ማስፋፋት መሆን አይገባውም። አሁን ላይ ሆኖ ያለፈውን መተቸት እጅግ በጣም ቀላል ነገር ነው። ዛሬ የዕውቀት፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና ኮሙንኬሽን በተሰፋፋበት ጊዜ ላይ ሆኖ የድሮውን የዕውቀትና የኮሙኒኬሽን ደረጃ መረዳት ያስፈልጋል። የተፈጠረውንም ስህተቶች በወቅቱ በነበረውን የዕውቀትና የ
ሥልጣኔ ደረጃ መመዘን ያስፈልጋል። አሁን ላይ ሆኖ ያለፈውን ስህተት ማየት እጅግ በጣም ቀላል ነው። ነገር ግን ያለፈውን ለመማሪያ እንጂ ለውግዘት መጠቀም የደካማነትና የብክነት መንፈስ ነው። ትልቁ ቁም ነገር ካለፈው በመማር አሁን ላይ ሆኖ ለአሁን የሚሰራ ኢትዮጵያውያንን የሚያስተባብርና የሚያስከብር ተግባር መፈፀም ነ
ው። በአሁኑ ወቅት በወንድማማቾች ኢትዮጵያውያን ላይ ጥላቻ ለማሰራጨት እንቅልፍ አጥቶ መድከም ለወያኔ ይጠቅም ይሆን እንጂ ለማንም የሚጠቅም አይደለም።
የኣማርኛ መዝገበ ቃላት “ሀገር” የሚለው ቃል “በውስጡ ህዝቦች የሚኖሩበት፣ የተወሰነ ጂኦግራፊያዊ ክልል ያለውና በአንድ መንግስት አስተዳደር ስር የሚገኝ ግዛት” የሚል ፍቺ ይሰጠዋል። “ሕዝብ” የሚለውን ቃል ደግሞ “በተወሰነ መልከኣምድራዊ ክልል ውስጥ የሚገኙና በአንድ መንግስት ስር የሚተዳደሩ ጠቅላላ ሰዎች፤ የአንድ
ብሔር ወይም ብሄረሰብ፥ ጎሳ፥…ወተዘ አባል የሆኑ ሰዎችን” መሆናቸውን ይጠቅሳል። ስለዚህ፣ “ሀገር” እና “ሕዝብ” የሚሉት ቃላት ፍቺ በአንድ ዓይነት ፅንሰ-ሃሳብ ላይ የተመሰረቱ መሆናቸውን መገንዘብ ይቻላል።
የጉጉት ንድፎችም ብዙውን ጊዜ የሜክሲኮ ወጉ ላይ ንቅሳት ወይንም የቡቃያ ጉጉት ን በመባል የሚታወቀው እንደ ስኳር ጉጉ ማንሻ የመሳሰሉትን ታዋቂ የስኳር ማንቃሎች ናቸው. ለምሳሌ ሜክሲኮዎች የሞትን ቀን ንቅሳት የሚወጡት በሚጫወተው ሚና የተነሳ ነው. አንድ ሰው እንዲለወጥ በአካሉ ላይ ይህን የመሰለ የተለያዩ መንገዶች
አሉ. በቀኑ መጨረሻ ላይ ሽታው ነው, ስለ ንቅሳት ምን ማለት እንደሆነ በቀላሉ መነጋገር ይችላል.
ትልቁ ዩኒቨርሲቲ ይማራል፣ ትንሿ ደግሞ ሃይስኩል ናት፡፡
ያለኝ ፡ ይሄ ፡ ነው (Yalegn Yehie New) - አውታሩ ፡ ከበደ
“ስምንተኛው አዲስ ሚዩዚክ አዋርድ” በቅርቡ ይካሄዳል - Addis Admass Newspaper _ Amharic news _ Ethiopian news
የአንግዲህ ይህን ያህል ካልኩ በትንሿ ወፍ የሞራል ትረካ ሀሰቤን ልቋጨው፡፡ (የወፎችን ትረካ እወዳለሁ በተለይም የዘማሪ ወፎችን ትረካ፡፡)
እኛን ያነጋግሩ - ኒንቦ ኤች ኤች
ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ውይይትና ስልጠና መካሄዱ በመምህራኑ ላይ ያለውን ብዥታ ግልጽ በማድረግ በተማሪዎች ዘንድ ለሚነሱ ብዥታዎች መምህሩ ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት በሚያስችል መልኩ ግንዛቤ የፈጠረ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡
ሰንደቅ፡- ክፍያ ላይ እንዴት ነህ? ውድነህ? የፊልም ፅሁፍስ ትመርጣለህ ወይስ ያመጠሉህን ከከፈሉህ ትሰራለህ?
የቅቤ! መስመር በ ግቡን ያለውን መሄጃ Sundsvall-Kovland 30, ተጨማሪ ታች ጊዜ ተመልከት.
እነሱ ከአባቶቻቸው አይበልጡም እኛም ከአባቶቻችን አናንስም!!! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)
 ጌታን ፡ ነው ፡ የያዝኩት (Gietan New Yeyazkut) - ዳግማዊ ፡ ጥላሁን - WikiMezmur:
Toolsdecuisine.com - ጠቃሚ እና ፈጣን የቢራ እቃዎች
በሚቀጥለው ዕትም “የህወሓት ፕሮግራም” በሚል ርዕስ ሃተታ እናቀርባለን።
ቀጥሎ ያለው ጽሑፍ የሚያወራው ሰዎችን በጠላትነት ስለመፈረጅና ከሰው ተራ ስለማውጣት ነው፡፡ አንድ የሰዎች ቡድን አንድን የማኅበረሰብ ክፍል በአንድ ነገር ፈርጆ ዐይንህ ላፈር ካለው በዚያ የማኅበረሰብ ክፍል ላይ የሚፈጽምበትን በደልና ግፍ ሁሉ በሰው ላይ ሳይሆን በዐውሬ ወይም በእንስሳ ላይ እንደሚፈጽመው ይቆጥራል፡፡
ለምሣሌ አይሁዶች በተለይም የጽዮናዊነትን መርህ አቀንቃኝ የሆኑት ይሁዳዎች ሌላውን የዓለም ሕዝብ “ጎይ” ይሉታል – ሥርዓት ባለው አጠራር “ጀንታይል” ሲሆን ደግሞ ይሉናል፡፡ ይህን ትልቅ ቁጥር ያለውን የዓለም ሕዝብ እንደበሬ ጠምደው ቢያርሱት፣ እንፊሪዳ አርደው ቢበሉት፣ እንደ ታዳኝ ዐውሬ ተኩሰው እየገደሉ ቢዝናኑበት
፣ እንደባሪያ ቢሸጡትና ቢለውጡት፣ ሴቶቹን እየቀሙ (እንዳይወልዱ በመጠንቀቅ!) ቢዝናኑባቸው፣ ወዘተ. ለነሱ የተፈቀደና በመጽሐፈ ቶራ ወታልሙዳቸው የጸደቀ የአበው ውርስ ነው፡፡ ወንድሞቼና እህቶቸቼ – አንጎልን የመሰለ አስቸጋሪ ነገር የለም፤ እምነትን የመሰለ ክፉ አባዜ የለም፡፡ አንድን መጥፎ ነገር በሚሊዮኖች አእምሮ
ውስጥ እንደጽድቅ ነገር መትከል ይቻላል፡፡ ከዚያም የሰነቀርከው ነገር ፍሬ ሲያፈራ በጭካኔ ተግባራት እየተደሰትክ መኖር ነው፡፡ ይህ ደግሞ የሰይጣን አዝመራ ነው፡፡
አዲስ ዘመን፡- በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚነሱ ግጭቶች መንስዔው ምንድን ነው? መፍትሄያቸውስ ?
በደደር ከተማ አስተዳደር የሊዝ መሬት ጨረታ ማስታወቂያ
በመሳቢያ ውስጥ የተለያዩ መተግበሪያዎች መጠኖች መካከል ሰፊ ክልል.
ይኸው የገዳሙ ማኅበር ጥያቄ ያስቆጣቸው ወ/ሮ እጅጋየሁ ተቃውሞ ከተጠናከረበት ቀን አንሥቶ በማግባባት ስም በሚልኳቸው የተለያዩ ግለሰቦች አማካይነት “ማኅበሩን እንደሚበታትኑት” መዛታቸው ተሰምቷል፡፡ ሆኖም ማክሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2003 ዓ.ም ሁለት ጊዜ ከብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ጋራ የተወያዩት የማኅበሩ ተወካዮች ቀድ
ሞም ጉዳዩ እልባት እንዲበጅለት ሲያቀርቡ የቆዩትን ጥያቄ ግልጽ በማድረግ እንዲህ ነበር ያሏቸው - “ገዳሙ ተከብሮ የቆየ ነው፤ ማኅበሩ በሴትዮዋ ጣልቃ ገብነት/በእጅ አዙር አይተዳደርም፤ የነበሩት አለቃ የሚመለሱ ከሆነ እስከ ደም መፋሰስ እንደርሳለን፤ የሚመጣውም አለቃ ቢሆን አቋሙን ግልጽ እንዲያደርግና ቃል እንዲገባ
የምናደርገው ጥያቄ ይኖረናል፡፡”
ዶ/ር ደብረፅዮን፦ …ኣይ ንሳ እማ ተሳቲፋ እኮ እያ..ዳርጋ ወዲኣ እያ ከይዳ።
በአንድ ቀን ምሽት ድንገታዊ ግንኙነት በማክዳ ፍቅር እፍ-ክንፍ ያለው ብሩክ በአስተናጋጅነት በሚያገለግልበት ሆቴል ውስጥ ተስተናጋጅ መስሎ ያልተያዘ ባዶ መኝታ ክፍል ውስጥ ሲቀብጥ የደረሰበት አለቃው (ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን) ከስራ መባረሩን ተከትሎ በውሸት የገነባው ማንነቱ ተጋልጦና በሚወዳት ሴት ፊትም ተዋርዶ ሜዳ ላ
ይ ሲቀር ፍቅሩ ግን ጥልቅ ነበርና “አለኝ የምለው ገንዘብ እስኪያልቅ አብረን መኖር እንችላለን” ማለቱ የፍቅሩ ማሳያ ሊሆን ይችላል። ያም ሆኖ ከማትወደው ሴት ጋር በፍቅር የወደቀው ይህ ወጣት መጨረሻው ምን ይሆን ብለን እንድንጓጓ “ፍቅር ሲመነዘር” ያሳየናል።
እነዚህ ናቸው የዓለማችን መሪዎች _ የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ዣን ክላውድ ዩንከር ሰክሮ ሲወላገድ July 14, 2018
#EBC የሃገር ውስጥ መድሃኒት ፋብሪካዎች የተፈለገውን በቂ ምርት እያቀረቡ አይደሉም ተባለ – Ethiopian TV :
በህይወትና ከሞት በኋላ ባለ ጭብጥ ላይ የሚያጠንጥን ምናባዊ የኬንያ ፊልም በመጪው ዓመት ለሚካሄደው 90 ኛው የአካዳሚ ( ኦስካር ) ሽልማት…
ብሔራዊ የመታሰቢያ በዓላትና ሥርዓተ ፀሎት ይካሄድበታል፡፡
ሁለተኛው የቢሆን ዕድል በክልል ልዩ ኃይሎች እና ፌደራል ፖሊስ ወይም በልዩ ሃይል እና በአካባቢው በሰፈረ መከላከያ ሰራዊት መካከል የሚፈጠረው ግጭት ነው፡፡ ልዩ ኃይሎቹ በየክልሉ ገናና ከሆነው ብሄረሰብ የተመለመሉ መሆናቸው ደሞ ለዚህ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል፡፡ የዚህን ቢሆን ዕድል የሚያጠበው ግን ልዩ ኃይሎች ያላቸው ብ
ዛት እና ትጥቅ ከሌሎች ፀጥታ ኃይሎች ጋር የማይመጣጠን መሆኑ ነው፡፡ በዚህ ረገድ እስካሁንም የታየ ችግር የለም፡፡
April 3, 2018 ስለ ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒትር ሆኖ በመመረጡ ከአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲየወጣ መግልጫ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትህና እኩልነት የናፈቀው በመሆኑ በኣዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መመረጥ ደስታውን እየገልጸ ይገኛል። የኣፋር ነጻ አውጭ ግንባር air jordan 12 the defini
tive guide to colorways of yeezy
Previous story ከ378 ሚሊዮን ብር በላይ የሙስና ሙከራ ላይ ክስ አለመመሥረቱ ፓርላማውን አነጋገረ
– ከአውቶኖሚ ጋር በአንዳንድ ረገድ የሚመሳሰል ሌላ ችግርም ነበር፡፡ አሁንም በመጠኑ አለ፡፡ የኢትዮ-ኤርትራ ጥያቄ በቀዝቃዛው ጦርነት ጊዜ ከርእሰ-ኃያላኑ ፉክክር ጋር ተሳስሮ ነበር፡፡ በአመሪካ የሚመራው የምዕራቡ ዓለም አፍቃሬ ሶቭየት የነበረውን የአዲስ አበባው መንግስት ይቃወሙ የነበሩትን ንቅናቄዎች፡ ኢፒ ኤል ኤፍ
ን ጨምሮ፡ ይደግፍ ነበር፡፡ ደርግን ለማዳከም የኤርትራ ነፃነት ደጋፊዎች ሆነው የቀረቡ የምዕራቡ ስትራተጂ አራማጆችም ነበሩ፡፡ አንዳንድ የኢፒ ኤል ኤፍ አባሎችና ደጋፊዎች የሆኑ ኤርትራውያን ምሁራን ታዲያ የኤርትራን ነገር ለምዕራቡ ስትራተጂ በሚያገለግል መልኩ እያቀረቡ ቅስቀሳ ሲያካሂዱ ነበር፡፡ አንዳንዱንማ እንዲህ
የመሰለ ዘመቻ ማካሄድ በምዕራቡ ዓለም ኑሮ ለማበጀት የረዳው ይመስላል፡፡ እነዚህ ምሁራን በዚህ ሁኔታ ስለኤርትራ ሲፅፉና ሲንቀሳቀሱ እውነተኛ የሆነ አውቶኖሚ ሊኖራቸው ይችል እንዳልነበረ መገመት ይቻላል፡፡
ነጻነት ፡ ስላገኘን ፡ ከእኛ ፡ ወድቆ ፡ ቀንበራችን
የባለስልጣኑ ሥራ አስኪያጅ አቶ ከተማ አዲሱ ለኢዜአ እንደገለጹት የቡና ችግኞቹ እየተዘጋጁ ያሉት በዞኑ 13 ወረዳችዎች ባሉ 9 ሺህ 320 የአርሶአደርና 38 የመንግስት ችግኝ ጣቢያዎች ላይ ነው፡፡
ለመንበረ ፓትርያሪክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ም/ዋና ሥራ አስኪያጅነት የተደረገው ሹመትም ከዚህ ተለይቶ የሚታይ አይደለም፡፡ ኹኔታው ምናልባትም በ፳፻፪ ዓ.ም የተቋቋመው ‹‹አጣሪ ኮሚቴ›› በሪፖርቱ እንዳስቀመጠው፣ ‹‹ለቤተ ክርስቲያን የሚቆረቆሩ ክርስቲያኖችን ያማከለ በመንበረ ፓትርያሪክም ይኹን በአህጉረ ስብከት የማማከር
ሞያዊ ድጋፍ የሚሰጡ አባላት ያሉበት በመንበረ ፓትርያሪክ የቅ/ሲኖዶስ አማካሪ ምክር ቤት፤ በአህጉረ ስብከት ደግሞ የመንበረ ጵጵስና አማካሪ ኮሚቴ ማቋቋም›› አስፈላጊነት ከመቼውም ጊዜ በላይ ሳያጎላው አልቀረም፡፡
በአንድነት የሚያምነው ሁሉ በኤርትራ መገንጠል ጮኸ :
፲፰፻፹፱ ዓ/ም - ደማሚትን የፈጠረውና በኋላም በስሙ የተመሠረተውን የኖቤል ሽልማት ያቋቋመው የስዌድ ተወላጅ አልፍሬድ ኖቤልበዚህ ዕለት አረፈ።
በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የቀረበው ‹የሀገረ ስብከቱ ልኡካን ቡድን› ዘገባ ከእውነታው ፈጽሞ የተለየ ስለ መሆኑ በስብሰባው ላይ ተጋልጧል፡፡ የልኡካን ቡድኑ አባል የነበሩ አንድ አባት በተለያዩ አካባቢዎች ከ500 ሜትር እስከ ሦስት ሰዓት መንገድ የሚሆን የገዳሙ መሬት ታርሶ መመልከታቸውን መስክረዋል፡፡
ራጂንግ ዌንዝ ስዕሎች (RSP) በመላው ዓለም በታወቁ ዋና ስቱዲዮዎች ላይ የሚያነሳሱ ምስሎችን እንፈጥራለን. እጅግ አስደናቂ የሆኑ ምስሎችን መፍጠር በመኖሪያ ሕይወታችን ውስጥ ዋነኛው ነው. በእኛ ተሰጥኦ ባለው ቡድን ውስጥ ልዩ ልዩ እውቀትና ክህሎት ያቀርባል, ይህም ችግሮችን ለመፍታት እና ለደንበኞቻችን ታላቅ እይታ
ዎችን ለማድረስ በጋራ መሥራት እንችላለን. ለቴክኒካዊ ችግር ለሚያመጡ ስራ ፈጠራ መፍትሄዎችን በመስጠት እጅግ የሚገርሙ የእይታ ውጤቶችን አከናውነናል. እኛ ደንበኞቻችን ፍላጎትን ለማመጣጠን የሚያስፈልገውን የአቅም እና ችሎታን ስብስብ አለን.
ቁርዓን ተፍሲር ሱረቱል አል ሶፍ ከቁጥር 1~8 በሼክ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ
ኑ ፡ ኑ ፡ ወደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቤት (Come to the Lord's House) - ዊነርስ ፡ ቻፕል ፡ ኢንተርናሽናል ፡ ጐተራ ፡ ቤ/ክ
ኢህአዴግ “በአዲስ ራእይ” መጽሄት ምን እያለ ነው?
የአሜሪካ ምርጫ ፡ ጆ ባይደን ካመላ ሐሪስን የምርጫ ውድድር ሸሪካቸው አድርገው መረጡ
ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ የአትሌቲክስ ውድድሮች ጥሩ ውጤት ኢያስመዘገቡ ያሉ ወጣቶች ክብርና ምስና ይገባቸዋል!!!! እግዚኣብሄር ከነሱም ጋር ይሁን!!!!
የተቀባን፣ የገዱንም የአብይንም ንግግር በደንብ ማዳመጥ አልተቻለም። ሰው አብይ ተናግሮ ሳይጨርስ መውጣት ጀመረ። ዶ/ር አብይ ተገድዶ ነው የመጣው። ትግራይ ክልል ያደረገው ንግግር ብዙ ሰው አላስደሰተም። ብአዴን ተጨንቆ ሰንብቷል። የወልቃይት ጥያቄ እንዳይነሳበት። ይች ጥያቄ በአለቆቹ ታስኮረኩመዋለች። ስለዚህ አደራጅቶ
ማስገባት አለበት። ተማሪ፣ ጥቃቅንና አነስተኛ፣ ገበሬ………። ተደራጅቶ የሚገባውን ለማመላለስ የጎንደር መኪና ባለሀብቶች ግዴታ ተጥሎባቸዋል። የአሽከርካሪ ማሰልጠኛዎችም እንዲሁ።
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) 16 ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕለት ተዕለት ስራ ማስኬጃ ገንዘብ ከመንግስት እንዲያገኙ የሚያስችሉና ሌሎች ተጨማሪ አንቀፆች በፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባ አዋጅ እንዲካተቱ ተስማምተዋል፡፡
ሚያዚያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :
የመንግስት ኮሙንኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሃላፊ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ መንግስት ለያዛቸው እቅዶች ስኬት የሚጥር፣ ለህዝብ ጥያቄዎች ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራና ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ አዲስ ካቢኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደሚያዋቅሩ ተናግረዋል።
በኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር ኃይል አደረጃጀት ታሪክ ባልታየ መልኩ ከአንድ አካባቢ የመጡ ሰዎች የጦር ኃይሉ ከፍተኛ መኮንኖች የሆኑበት ጊዜ በህወሓት ዘመን ብቻ ነው።ይህ ማለት ግን ተራው ወታደር በሙሉ እንደ ከፈተኛ መኮንኖች በጎጥ ፅንፍ ብቻ የሚያስብ ነው ማለት አይደለም።እንደማንኛውም ኢትዮጵያውያዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ የ
ሚያሳስበው የስርዓቱ ጥቂት ቅምጥል ባለስልጣናት ዝርፍያ እና በትውልድ መንደራቸው የሚያስቡ ዘረኞች የስልጣን ጥማት ኢትዮጵያን ወደማትመለስበት አደጋ እየመራት እንደሆነ ይረዳል።ይህ ሰልፍ ይህንን ሰራዊት ኃላፊነቱን እንዲወጣ የሚያሳስብ እና ይህንን ካላደረገ ግን ከህዝብ ፍርድ እንደማያመልጥ ግልፅ መልዕክት የሚያስተላልፍ
መሆን አለበት።
እንደ ገበየሁ (ዶ/ር)፣ የኔትወርክ ዝርጋታው ከሥር ከሥር የሚያልቅላቸው ትምህርት ቤቶችና ዩኒቨርስቲዎቸ ወዲያው ወደ መጠቀሙ የሚገቡ ሲሆን፣ ከ2011 ዓ.ም. መግቢያ ጀምሮ ግን ሁሉም በፕሮጀክቱ የተያዙት ትምህርት ቤቶችና ዩኒቨርሲቲዎች የቴክኖሎጂው ተጠቃሚ ይሆናል፡፡
8, 9. የጥንቶቹ ክርስቲያኖች ልደት የማያከብሩት ለምን ነበር?
መቼም ይህ እንደ የባንክ መረጃ, መታወቂያ ቁጥሮች, ሚስጥራዊ ውይይቶች, እና ሌሎች የግል መረጃዎች ያስገቡት ከሆነ, የሚሸጡ በፊት አሮጌውን iPhone / iPad ያብሳል ወይም ወዲያውኑ መስጠት ያስፈልገናል.
እሷም “በሬ ይወልዳል እንዴ?” ብላ ብትጠይቀው እሱም “አዎ” አላት፡፡
« አስቴር አወቀ ዳግም በሚኒሶታ ቦይ ኮት ተጠራባት !!!!
እየሩሳሌም የማን ናት? ከ ዶ/ር ዓዳም ቱሉ፣ – Berea Bible Study & Teleconference
ምርት ገበያ በሰኔ ወር አነስተኛ አፈጻጸም ያስመዘገበበትን የ1.9 ቢሊዮን ብር ግብይት አስመዘገበ
ወዲ አፎም ከራሳቸው ጥላ ሳይቀር የሚጣሉና የሚጋጩ የሲዖል ፈላስፋ እንደ መሆናቸውም መጠን የሚወስኑት ውሳኔ ስለማይታወቅ አቶ አንዳርጋቸውን “እነሆ፥ ለዛሬ ተርፈሃል። ወደ ፊት ግን እንዲህ ዓይነት ስህተት እንዳይደገም።” መልዕክት ያዘለ የሞቀ አቀባበል አድርገው ይቀበሏቸው ይሆናል። በግሌ ሰው ክፉ ስለሆነ ክፉ ተመኝለ
ት የሚል የህይወት መርህ የለኝም። ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር ያለኝ ግኑኝነት እንደሆነም የሃሳብ ልዩነት እንጅ ሌላ ነገር አይደለም። ለማንኛውም “ጥሩ ውኃ የጥቅምት ነበርሽ ማን በጠጣሽ፡ ጥሩ ምክር የደሃ ነበርሽ ማን በሰማሽ” ካልሆነ በስተቀር አቶ አንዳርጋቸው ዕድሉን ተጠቅመው ጨርቄ ማቄ ሳይሉ ከኤርትራ ምድር ካል
ወጡ ወዲ አፎም እንደሆነ ብልጭ ያለው ዕለት ራሱ ገድሎ ሲያበቃ “በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የሚመራ ሰራዊት በዛሬው ዕለት በ … ግንባር ከወያኔ ጋር ባደረገው የቶክስ ልውውጥ የአውሮፓ ኑሮአቸውን ትተው ወደ በርሃ የወረዱ፣ ታዋቂ፣ “አዋቂ”፣ “የፖለቲካ መምህርና” “አዋጊ” “አርበኛው” አንዳርጋቸው ጽጌ “በመስዋዕነት” አ
ልፏል!” ብሎ በድምጺ ሐፋሽ ኤርትራ የሬድዮ ጣቢያ ጡሩምባ ነፍቶ ለማስነፋት ችግር የለበትም።
«ሰሜናዊ አፍቃኒስታን በግልፅ በሚታወቅ መስክ ና እዚያ የሰፈረዉ የጀርመን ሠራዊት ከሚያከናዉነዉ መርሕ ጋር ተቀናጅቶ መስራት የማይፈልግ በርግጥ የመስራት ግዴታ የለበትም።ነገር ግን ለልማት ከተመደበዉ ገንዘብም ተጠቃሚ አይሆንም።»
ዶ/ር አረጋ፡- የመጀመሪያ ነገር የነበረኝ ራዕይ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ማሳካት አለመቻሌ ነው። መጀመሪያ የነበረኝ ራዕይ የሼህ ሙሐመድ በኢትዮጵያ የሚገኙ ኩባንያዎች በጠቅላላ አንድ አመራር ኖሯቸው፣ ከመንግስት ቀጥሎ በጣም ግዙፍ ሆነው ማየት ነበር። አሁን ያለው የተለያዩ ኩባንያዎች አደረጃጀት መጥፎ ነው ማለቴ አይ
ደለም። አሁን ያለው አሠራርም ሌላኛው አማራጭ መሆኑን እገነዘባለሁ። ነገር ግን አንድ ጠንካራ የሆነ ግሩፕ ተፈጥሮ፣ ጥንካሬው በአስተማማኝ መሠረት ላይ እንዲቀመጥ፣ የሼህ ሙሐመድ ራዕይና ሌጋሲ ለአሁን ብቻ ሣይሆን ለቀጣይ ትውልዶች እንዲሆን ማድረግ አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ። ለምሳሌ ከአንድ ሰው ዕድሜ በላይ በሚቆጠ
ሩ ዓመታት በፊት የተመሠረተውን ቦይንግ ኩባንያን ውሰድ። መሥራቹ ሚስተር ቦይንግ ካረፉ ብዙ ዓመታት አልፈዋል። አሁንም ግን ገናና እና ስመጥር ኩባንያ ሆኖ ቀጥሏል። በዚሁ መልክ የሼህ ሙሐመድ ሌጋሲ የዛሬ 100 እና 200 ዓመታትም የሚዘልቅ እንዲሆን ከማድረግ አኳያ ብዙ አልሠራንም ብዬ አምናለሁ።
ፍርድ ቤቱ የአቶ አመሐን አስተያየት ከሰማ በኋላ በሰጠው ምላሽ፣ የተጠሩት ሰዎች ፈቃደኛ ናቸው ወይስ አይደሉም ሳይሆን፣ የተጠሩበት ምክንያት ጠቃሚ ነው ወይስ አይደለም የሚለው የሚታይ መሆኑን ሲገልጽ፣ ከተከሳሾቹ ተቃውሞ መቅረብ ጀመረ፡፡
እናም የእሷን አላውቅም፤ እኔ ግን ተያዝኩኝ፡፡ ድሮውኑስ ከእንደነዚህ ዓይነት ዐይኖችና ጥርሶች፣ ከእነዚህ ጉንጮች፣ ከዚህ ፍልቅልቅነት ማን ሊያመልጥ ይችላል? እንኳን እንደ እኔ ዓይነቱ ኮስማና (ይግረማችሁ አንድም ቀን ተርቤ አላውቅም) ቀርቶ፡፡ አውቃ ይሁን በግድየለሽነት ሳይገለጥልኝ አጠመደችኝ፡፡ ያልደነደነ ሰውነቴ
በማይታይ፣ በማይጨበጥ፣ እፍ ብለው በማያጠፉት የእሳት ወላፈን ይለበለብ ጀመር፡፡ ሣቅዋ ያቃጥለኛል። ዐይኖቿን ስትጨፍናቸው ያንገበግበኛል፡፡ ግድየለሽነቷ ተስፋ ያስቆርጠኛል፡፡ አለማወቅዋ ያብሰከስከኛል፡፡ ከውስጤ የሚግተለተለው የአፍላ ጭስ፣ በአምስት ሜትር ከሚርቅ ክፍሏ ዘንድ ሊደርስ አልቻለም፡፡ ቅርብ ሳለች በምናቤ
፣ ሚልክ ዌይ ጋላክሲ ድረስ እቃትታለሁ፡፡
"መለኮት የሚለው ቃል ሂልግዜ ያወናብደኝ ነበር። አንዳንድ አለም-መረባዊ መዝገበ ቃላት እንዲያው ባጭሩ ""እግዜር"" ማለት እንደሆነ ያስቀሙጡና ይዘጋሉ። በውስጤ ትርጉሙ ወሰብሰብ ያለ እንደሆነ ይሰማኝ ነበር። ይህ ገጽ ርቱእ በሆነ መንገድ ከነ ማስረጃው ጋር እያንደፃጸረ አቅርቦታል። እግዜር ይስጥልኝ።"
የህግ ፡ ሁሉ ፡ ፍጻሜ ፡ የትዛዛትም ፡ ሁሉ ፡ መጀመሪያ
ካብ ዘመነ ሙሴ ክሳዕ ዘመነ ዳዊት ታቦተ እግዚአብሔር ከም መቕደስ ኮይኑ ኣብ ዘገልግል ደብተራ ኦሪት ኣብ ድንኳን ይቕመጥ ነበረ። እስራኤላውያን ካብ ግብጺ ካብ ዝወፅኡ፡ ድኅሪ 480 ዓመት ግና ሰሎሞን ንታቦት መኅደሪ ዝኸውን ቤተ መቅደስ ምስ ሓነፀ፡ ታቦተ እግዚአብሔር ናብ ቤተ መቅደስ ኣተወ። (1ይ ነገ. 8፥11)።
አሁን የስምምነቱ የመጀመሪያ ምእራፍ ላይ ነው የምንገኘው፡፡ ስለዚህ ፈታኝ ሁናቴዎች መፈጠር ገና አልጀመሩም፡፡ በዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማሪያም አማካኝነት የተሰናዳው “አሰብ የማን ናት”የሚለው መጽሐፍ በገጽ 130 ላይ እንደሚያትተው፤ በአልጀርስ ስምምነት የኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን፣ የሞቱ የቅኝ ግዛት ውሎችን ከመቃብ
ር ቆፍሮ አውጥቶ፣ በሥራ ላይ አውሎ በሰጠው ውሳኔ መሠረት፤ የቀይ ባሕር አፋርን በከፊል፣ ኢሮብን ኩናማንና ጾረናን ለኤርትራ ይሰጣል። ስለዚህ ድንበሩን በተግባር የማካለሉ ወይም የዲማርኬሽን ሥራ ሲጀመር ውዝግብ ሊፈጥሩ የሚችሉ ኹነቶች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ በመሆኑም የአልጀርሱ ስምምነት ወደ መሬት ከመውረዱ አስቀድሞ የኖ
ርማላይዜሽን (የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት) ሥራ በአግባቡ መከናወን ይኖርበታል። ይህንንም ተፈጻሚ ለማድረግ የሁለቱ ሀገራት ምሁራን በጋራ የሚመክሩበት የውይይት መድረክን በመፍጠር፣ ሲምፖዚየሞችና ባዛሮችን በየጊዜው በማሰናዳት እንዲሁም በኪነጥበብ ባለሙያዎች አማካኝነት ሰፋፊ መድረኮችን በማዘጋጀት ትስስሩን እውን ማድረግ
ይቻላል፡፡ በሁለቱ ሀገራት መካከል ይህን መሰሉን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን የሚያሳድጉ መድረኮችን ማመቻቸት ኋላ ላይ የሚመጡ ፈተናዎችን በሰጥቶ መቀበል መርህ፣ በውይይትና በሰላም ለመፍታት የሚቻልበትን የፖለቲካ ከባቢን /Political Climate/ አስቀድሞ ለመፍጠር ያግዛል፡፡
Ethiopia ለማ መገርሳ ከአሜሪካ አዲስ አበባ እንደደረሰ ቦሌ ላይ ያስተላለፈው አስቸኳይ መልዕክት
በውጭ እና በሀገር ቤት ባሉ የኢ/ኦ/ተ/ ቤ/ክርስቲያን አባቶች መሃል አዲስ ንግግር ሊጀመር ነው _ Zehabesha Amharic