text
stringlengths
0
200
ስለተፎካካሪ ፓርቲዎች ቀቢሰ - ተስፋቸዉን የገለፁት ጆሲ ጆሲ የተባሉ የ«DW» ተከታታይ በበኩላቸዉ ከጥቂቶቹ በቀር ምንም እኮ የረባ ተቃዋሚ የለም ጡረታ መውጫ የገንዘብ ምንጭ አድርገውት ነው እኮ። አሜሪካ ይሄንን ያክል አህጉር ይዛ ሁለት ተፎካካሪ ፓርቲወች ብቻ ነው ያላት። እኛ ሀገር ደግሞ በግል ጉዳይ ካልተስማሙ
አዲስ ፓርቲ ይመሰርታሉ። ይሄ ለሀገር አይጠቅምም ። የህዝቡን ድምጽ ከመከፋፈል በቀር፤ አሁንም አንድ እንሁንም ቢሉ እንኳን ውስጣቸው ስለማይጸዳ ካሸነፉ ወዲያው ይለያያሉ።እውነት ጠቅላይ ሚንስትሩ ይሄንን መምከራቸው ራሱ በጣም ቅን እንደሆኑ ያሳያል። ይሁን ቢቻል ኣንደሌሎቹ ሀገሮች የዘር ፓርቲ ቢከለከል አገሪቱ ሰላም
ታገኛለች። መለስ ዜናዊ እና ተከታዮቻቸዉ ኢህአዴግ እንዲያሸንፍ ብቻ የፓርቲውን ብዛት ይፈልጉት ነበረ። ሰርጎ ገቦችን እያስገቡ ይለያዩዋቸዋል።ለምሳሌ አርባ ሚሊየን ህዝብ ተቃዋሚውን ቢመርጥ እና 30 ሚሊየን መንግስትን ቢመርጥ እንኳን ከተቃዋሚው ያለው አሸናፊ የህዝብ ድምጽ 81 ፓርቲ ሲካፈለው ያንስና፤ ኢህአዴግ በቀላ
ሉ ማሸነፍ ቻለ ማለት ነው።እስከዛሬ የነበረው ይሄዉ ነው። አሁን ይቀየራል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
"ስለዚህ ከመስቀለ ክርስቶስ በቀር ሌላ ሰላምን ሰጭ የለምና ይህ የሰላማችን፤ የደስታችንና የድል በዓላችን የሆነውነ በዝማሬና በውዳሴ ልናከብረው የሚገባ በመሆኑ ""ገብረ ሰላመ በደመ መስቀሉ"" በማለት ይኸውና በየዓመቱ በዚህ ሁኔታ በታላቅ ስነ ሥርዓት እናከብረዋለን፡፡"
‹‹አንደር ኮንስትራክሽን››፣ አንድ ነጋዴ በአንድ ወጣት ላይ አረንጓዴና ቢጫ ቀለም ሲቀባ ያሳያል፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ በግንባታ ላይ ያሉ አካባቢዎች አረንጓዴና ቢጫ ቀለም መቀባታቸውን እንደ ማመላከቻ በመውሰድ፣ የከተማዋን ነባራዊ ሁኔታ ያጠይቃል፡፡ የከተማዋ ገጽታ ከማኅበረሰቡ ታሪክና ማንነት ጋር እንደመተሳሰሩ፣ ፈ
ጣኑ ለውጥ ምን ያህል አስደነጋጭና አስፈሪ እንደሆነ የሚታየው ደግሞ በማርታ ኃይሌ ሥራ ነው፡፡
የካ ክ.ከተማ 3-2 ቦሌ ገርጂ ዩንየን
"የሚለው አሁንም የአገራት ራስ ምታት ነው። እገዳውን ማስቀጠልም ማንሳትም የሚያስከትሉት ቀውስ ፈርጀ ብዙ ነው። በኤደንብራ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር የሆኑት ማርክ ውልሃውስ ""በምን ዓይነት ስትራቴጂ ከዚህ እንወጣለን?"
በእኛ አገር፣ ጥናቱ ታትሞ ባላገኘውም፣ አቶ ወንድወሰን አዳነ በግራፊቲ ላይ ባካሔዱት ጥናት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማሪያ ክፍሎች፣ መፀዳጃ ቤቶች እና ዶርሞች ግድግዳ ላይ የሚጻፉት ጽሑፎች በሚታወቁ አባባሎች፣ ግጥሞች እና የመሳሰሉት ላይ በማሾፍ ሐሳብ የተገለጠባቸው ቅጥጥቦች ናቸው የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሰው እን
ደነበር አስታውሳለሁ፡፡ ቅጥጥብ የሚለው ስያሜም የ‹parody› አቻ ሆኖ ሲቀርብ የሰማሁት ከዚሁ ጥናት ነበር፡፡ በዚህ ረገድ በርካታ የአማርኛ ግጥሞች፣ አጫጭር እና ረጃጅም ልቦለዶች ውስጥ ቅጥጥቦችን ልናገኝ እንችላለን፡፡
ተማሪዎች የአምቦ ዩኒቨርሲቲን ለቀው እየወጡ ነው →
መንግስት ግን “ጥልቅ ተሃድሶ” ለማድረግ ቁርጠኛ ነኝ ብሏል፡፡ የህዝብ ጥያቄዎችም ከወትሮው በተለየ የማያወላዱ ከመሆናቸው አንጻር እውነተኛ ግምገማ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ አይመስልዎትም?
3፤ በአራተኛውም ወር በዘጠኝኛው ቀን በከተማይቱ ራብ ጸንቶ ነበርና ለአገሩ ሰዎች እንጀራ ታጣ።
ይህንን ሃሳብ ለመሰንዘር እንድትመረጥ እና እንድትናገር ያደረገህ መለስ ነው፤
ኬሳ ኬሳ አዱሬን ቢነሳ…(ውስጥ ውስጡን ድመትም ነብር ናት) ክፍል 1( በቶሎሳ በቀለ)
ከዛ ሰው ሁሉ እርባ ሁለት ና ስድሳ አራት ምናምን ስግድ ሲባል ለእኔ ግን ቄሱ ከ 12 በላይ ስግደት ሰጥተውኝ አያውቁም ነበር...
7 የሚያዩኝ ሁሉ ይላገዱብኛል ራሳቸውን እየነቀነቁ በከንፈሮቻቸው እንዲህ ይላሉ።
በ2007 ከመታሰሩ በፊት በሰሜን ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ መሬት አስተዳደር መሥሪያ ቤት ይሠራ ነበር። በመሥሪያ ቤቱ በኩል ገበሬው ላይ የሚደርሰውን በደል አይቶ ከገበሬው ጎን በመቆሙ፣ በሕገ ወጥ መንገድ መሬት ለሱዳን ሲሰጥ ዝም ባለማለቱ እና የሙስና ወንጀል የፈፀሙ ባለሙያዎች እና አመራሮችን በማጋለጡ ም
ክንያት በ2007 “ከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አለክ፤ አባላትም እየመለመልክ ትልካለህ” በሚል የሽብር ክስ እንደተመሠረተበት ይገልፃል። ሁለት ዓመት ከስምንት ወር በእስር ሆኖ ክሱን ሲከታተል ቆይቶም ሰኔ 9/2009 ቀን ፍርድ ቤት በሰጠው ፍርድ በነፃ ተሰናብቶ ከእስር ወጥቷል።
የቅዱስ ጰውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ የሕክምና ዘርፍ ምክትል ፕሮቮስት ብርሃኔ ረዳኢ (ዶ/ር) ኮሌጁ ከፍተኛ የወሊድ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም መሆኑን ገልጸው፣ ይህንንም አገልግሎት ዘመናዊና ምቹ በሆነ መልኩ ሊያስኬዱ የሚችሉ የተለያዩ የማስፋፊያና የግንባታ ሥራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡
[የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዘገባ]- በአዲስ አበባ ዙሪያ ገበሬዎች የሚፈናቀሉት ያለ በቂ ዝግጅት ነው ተባለ
ደብረ ዳሞ ብሂል መስተንክራዊ ገዳም(ብመንግስቱ ገ/መድህን) ዝመፅእ ዘሎ ጥቅምቲ ዓሰርተ ኣርባዕተ ክብረ በዓል ኣቡነ ኣረጋዊ ኣብ ገዳም ደብረ ዳሞ ክኽበር እዩ። ኣብዚ ዕለት ኣመንቲ ካብ ኣርባዕቲኡ ኣንፈታት ናብዛ ሓንቲ ዝኣፍደጊኣ ገዳም ይውሕዙ፤ ካብ አዲስ አበባ፣ መቐለ፣ ዓዲግራት ብዘት፤ ካብ ጎንደር- ሽረ- ኣኽሱ
...
ሲኢኦ ጋር አንድ ላይ አጣብቀው ቴክኖሎጂ
በእውነት አልረባም! አልጋ ሲሏቸው አመድ ለሚሉ ሴቶች፣ በአለንጋ ጣቶቼ አልጋ አንጣፊ ሆኜ ልቅር? ቆይ አብሬአቸው የነበሩ ሴቶች ሁሉ እየደወሉ፤ ‹ግርምሽዬ የምትሰራው ቁርስ እንዴት እንደናፈቀኝ፤› ‹ግርምሽዬ እንክብካቤህን እኮ ስወደው!›፤ ‹ግርምሽዬ ምን እንደናፈቀኝ ታውቃለህ? አልጋ ላይ ተኝቼ አሪፍ ቱና ፍርፍር ሰ
ርተህልኝ ከበላሁ በኋላ ድምጽህን ከፍ አድርገህ የሚያሥቅ መጽሐፍ ስታነብልኝ›፤ ‹ግርምሽዬ እንትንህ እንዴት እንደናፈቀኝ......ግርምሽዬ……ግርምሽዬ› እያሉ ሲሟዘዙብኝ እንዴት እኔ እንደማልናፍቃቸው አልተረዳሁም? እውነት አንድ ቀን እንኳን ግርምሽዬ ናፈቅከኝ ብለውኝ እኮ አያውቁም! ለነገሩ የዘመኑ ሰው ወጥ ሠሪዋ ትዝ
የምትለው፤ የሆቴሉ ምግብ ከተበላሸ በኋላ ነዉ፡፡
ግብሩ ውስጥ አካትቷል። ዓሰብ ከሕግ፣ ከታሪክና ከፓለቲካ አንፃር የኢትዮጵያ አካል እንደሆነች በጋራ ተስማምቷል።
ለሰባተኛ ጊዜ ባሳለፍነው አርብ ግንቦት 2 ቀን 2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሆቴል በቀረበው “የህብረ-ትርዒት” መሰናዶ ላይ አምስት ወጣት ገጣሚያን ስራዎቻቸውን በሁለት ምዕራፍ ከፍለው አቅርበዋል። በስራዎቹ ውስጥ ፍቅር፣ ቁጭት፣ ፀፀትና ሽሙጥ መሳጭ በሆነ አቀራረብ ለታዳሚው ደርሰዋል ማለት ይቻላል።
የደሴ ከተማ አስተዳደር ግብርና መምሪያ እንስሳት ኃብት ልማትና ጤና የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ጀማል መሐመድ በበኩላቸው የጎሮርስና አባጎርባ በሽታዎች በአካባቢው እንስሳት ላይ ጉዳት በማሰከተል የሚታወቁ ናቸው ።
ተጫዋቹ በአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ጉዳት ካጋጠመው በኋላ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ልምምድ እያደረገ እንደሚገኝ ይታወሳል።
የኢትዮጵያን መሬት ለግሰናት በደቡብ ሱዳን የተወሰደባትን መሬት እንተካላት ካልተባለ በቀር። ሰጭና ነሽው አንግሊዝ ከተደረገና የእንግሊዝ መንግሥት ለክቶ፥ “አበጥሮ”፤ “አንጥሮ” ሁሉን አጣርቶ ራሱ በመጨረሻ ያረጋገጠው የሱዳን ምድር እላይ የተጠቀሰው ስፋት ከሆነ በምን ሂሳብ ነው አንግሊዝም ሆነ የተባበሩት መንግሥታት
የማያውቁትን የኢትዮጵያን መሬት በ ህቡዕ ለሱዳን የሚለገሳት? አይገባትም አንጂ በ እርግጥ ሱዳን ይገባኛል የምትለው መሬት ከአላት ወደ ተባበሩት መንግሥታት ሄዳ ነው አንጂ አቤቱታዋን የምታቀርበው በስርቆሽ በር ነው እንዴ መሬት ቆርሳ የምትሮጠው? ወይንስ መሬቱን ከቦጨቀች በሁዋላ ወደ ተባበሩት መንግሥታት ቀርባ መርቁል
ኝ ልትል ይሆን? እስዋ ግን ወደ እዛ እስካሁን ያልሄደችው እኤአ በ 1953 እንግሊዝ ካስረከባት በቀር ሌላ መሬት ስለማይገባት “ወይጅ ወዲያ አትቀልጅ!” ይሉኛል፤ ብላ ፈርታ ነው። አለዛ ሱዳን ነፃ ከወጣች ጀምሮ መሪዎችዋ ከ ኢብራሂም አቡድ ጀምሮ እስከነ ኑሜሪ አና አሁን ያለውም አል በሺር የይገባኛሉን ጥያቄ ገና ድ
ሮ ባቀረቡ ነበር። ሰብብ ፈጥረን ስለቀድሞ ውለታዋ እና ተቀዋሚዎቻችንን ስለምትገታልን እንዲሁ በነፃ እንቸራት ካልተባለ በቀር እንደ እውነቱ ከሆነስ ሱዳን፥ “ኢትዮጵያ ያዘችብኝ፥ ይገባኛል፤” የምትለው አንዲት ስንዝር መሬት የላትም። ከቅኝ ግዛት ነፃ ከወጡ በሁዋላ የአፍሪካ ሀገራት በሞላ የያዙት ድንበርና ወሰን የቅኝ
ገዥዎችቸው አነዚህ ናቸው፤ ብለው ያረጋገጡላቸውን ብቻ ናቸው። ስለዚህ ሱዳን ከሌሎቹ የአፍሪካ ሃገራት በምንም አትለይም። በመሆኑም ከኢትዮጵያ ልቀበል ይገባኛል ልትል የሚያስችላት ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ጥሪኝ አፈር የላትም። ስለ ኦሜድላ ብቻ እንኩዋን ብንዘክር፥ አፄ ኅይለሥላሴ በሱዳን በኩል ከስደታቸው ሲመለሱ ከ 5 ዐ
መታት በሁዋላ ለመጀመሪይ ጊዜ የኢትዮጵያን ሰንደቅአላማ ሰቅለው የአውለበለቡት ኦሜድላ ላይ ነበር። ይህን በሚያደርጉበት ጊዜም የ እንግሊዝ የቅኝ ገዢ ትልቅ ባለስልጣናት ለ ሰንደቅአላማዋ አክብሮት በተጠንቀቅ ቆመው መሬቱ የኢትዮጵያ መሆኑን ተቀብለው ይመለከት ነበር እንጂ “የሱዳን መሬት ላይ እንዴት ባንዲራ ያውለበልባሉ
!” ሲል በንጉሱ ላይ ቅዋሜ አላሰሙም።
በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ቪዲዮ አለ?
በመጨረሻም የመናገር ዕድል የተሰጠው ለዳንኤል ሺበሺ (የቀድሞ አንድነት ፓርቲ አመራር) ሲሆን ፖለቲከኛው ዳንኤልም ተከታዩን ሐሳብ ሰንዝሯል፦ “አሁን ኢሕአዴግ ችግሮችን ለመፍታት እየሞከረ ያለው ሌላ ችግር በመፍጠር ነው፡፡ ንፁሐንን በማሰር፣ በማንገላታት፣ ፍትሕን በመንፈግ፣ በአጠቃላይ በዜጎች ብሶት ላይ ቤንዚን በማር
ከፍከፍ ለመፍታት ነው፡፡ ይህ አዋጭ መንገድ እንዳልሆነ በተደጋጋሚ ጠቁመናል፤ ዛሬም መልዕክታችን ይኸው ነው፡፡ ፋብሪካ እንዲቃጠል፣ የሰው ህ ሕይወት እንዲጠፋ…. ወዘተ የማናችንም ፍላጎት አይደለም፡፡ አሁን እዚህ ካለው እስረኛ ውስጥ አንድም እንኳን በእዚህ ዓይነት ወንጀል የተሳተፈ አይደለም፡፡ የአመፅ እና የሁከት ተ
ሳትፎ ያልነበረን ንፁሐን ነን! ለዚህች አገር ከአሳሪዎቻችንም ያነሰ ኃላፊነት አይደለም ያለን፡፡ በሆነ ጊዜ እየመጣችሁ የእስረኛውን ሙቀት እየለካችሁ መመለሳችሁ ፈፅሞ ፍትሕ ሊሆን አይችልም፡፡ ማሰር፣ ማሳደድ እና መግደል መፍትሔ ሊሆን አይችልም፡፡ ለአገሬ የሚጠቅም ሐሳብ አለኝ።
ቡድኑ በተለይ ከቻምፕየንስ ሊጉ በሲቪያ መሸነፉ ደጋፊዎቹን ያስቆጣ ሲሆን አመቱን በኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ ወይንም ባዶ እጁን የማጠናቀቅ እድል ይኖረዋል።
አዲሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ማርያም ካቴድራል
ሌላ 4ኛ ሰው በቁጥጥር ስር የዋለ እንደነበር፣ ዳሩ ግን በትናንቱ ዕለት መለቀቁን ከፌዴራሉ የዐቃቤ-ህግ ቢሮ የወጣው መግለጫ ጨምሮ አመልክቷል።
ፌስቡክ የስልክ ንግግር እና የጽሁፍ መልእክት ኢንፎርሜሽኖች የተጠቃሚውን ፍቃድ የሚጠይቁ ናቸው ብሏል
በእርቅ ማዕድ በእናቷ ወደ ወንዝ ከመጣል ለጥቂት የተረፈችዉ ከ30-ዓመት በኃላ እያወዛገበች ነዉ አገር ጉድ ያለበት የእርቅ ማእድ ስልክ 0921333331
Previous articleቴዲ አፍሮ ለባለቤቱ አምለሰት ሙጬ የገጠመው ግጥም – እንኳን ማርያም አሜን
ወልቃይት አማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ
በሃገራችን ጉዳይ ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ የነበራቸውን ፣ አሁን በስደት ኦስሎ ነዋሪ የሆኑትን ሁለት አንጋፋ ሰዎች ፣ ስላየሁት ነገርና ኖርዌይ ውስጥ ምን እየተሠራ እንደሆነ የሚያውቁት ነገር እንዳለ ጠየቅኋቸው ፡፡ እነኝህ ሁለት ሰዎች ምንም የሰሙት ነገር እንደሌለና የነገርኳቸውም ነገር ግርታ እንደፈጠረባቸው ይመልሱልኛል
፡፡ ሁኔታውን በአንክሮስንከታተል፣ የተረዳነው ነገር ቢኖር ፣ ኦስሎ በሚኖሩት አቶ ለንጮ ለታ አስተባባሪነት ፣ በኖርዌይ መንግሥት የበጀት እገዛ አንድ የተቃዋሚዎች ስብስብ ስብሰባ እንደተካሄደ ወሬው ይሰማል ፡፡ በዚህ ስብሥብ ውስጥ ፣ ከአገር ቤት ጭምር እነ አቶ ገብሩ አስራትን ፣ እነ የማነ ጃማይካን የመሳሰሉ ሰዎ
ች ሁሉ የተካተቱበት እንደነበር ይረጋገጣል ፡፡ የዚያ ስብሰባ ዓላማና ምንነት እስከአሁን ድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ በግልጽ የተነገረ አይመስለኝም ፡፡ ኧንዲያውም ስብሰባው ሲቋጠር ቀጣይ የሆነ ስብሰባ እንደሚዘጋጅም ጭምር ነበር ፡፡ አቶ ያሬድ በዚህ ስብሰባ ላይ ማንን ወክለው እንደተገኙ ባይታወቅም፣ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ
ግን ጊዜ በሚያመጣው የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ቢያንስ ከጀርባ እንዳሉ የሚያሳይ ነው የኦስሎው ተሳትፎዎ ! ፡፡ ይህ ደግሞ የሚያሳየው ! የአቶ መለስን ህመም ወይም ሞት ተከትሎ ፣ ዜናው ለርሶ የተደበቀ አይመስለኝም ፡፡
የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር መስመር በግንባታው ወጪ ከአፍሪካ ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ
በትግስት ገሜ በኩል “ቴዲ አፍሮ ግጥም ከህጻናትና በረንዳ አዳሪዎች ዱቤ እየወሰደ ሳንቲም ይከለክላቸዋል ወይንም የማይረባ ሂሳብ ይሰጣቸዋል” ብዬ ሳላፍር አጽፌበታለሁ… አውቃለሁ ሃሰት ነው… ግን ይሉኝታ አያስፈልግም…. የሰውየው ስብእና እንዲላሽቅ ሞክሬአለው… ህዝቡን አነሳስቼበት የዘፈን ድግሱ እንዳይካሄድ አስደርጌበ
ታለሁ… ፍጹም ውሸት ጥሩ ነው:
በርንሌይ በበኩሉ ባለፈው ዓመት ለአውሮፓ ሊግ የመሳተፊያ እድል የሚሰጣቸው ውጤት ቢያስመዘግቡም፤ ሃሙስ ምሽት ጨዋታ አድርጎ እሁድ በፕሪምየር ሊጉ መጫወት ዓመቱን አስቸጋሪ ሊያደርግባቸው ይችላል።
ልጆች በስብሰባ ላይ በደንብ ማዳመጥ ያለባቸው ለምንድን ነው? _ የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃ
« ‘የአገር ልጅ፣ ዘው ዘው’ “እንዝናናለን” ሲባል ሀዲዱን መሳት! »
በዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ እጁን በሚያስገባ በሩስያም ሆነ በማንኛውም የውጭ አገር መንግሥት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አስጠነቀቁ። _ Freedom4Ethiopian
ልዩነቶች የማያስደነግጡት ማኅበረሰብ ለመፍጠር ነው። ለዚህ ደግሞ በዕውቀት መስክ ላይ ከተሠማራችሁት ከእናንተ የተሻለ ለኢትዮጵያ ከወዴት ይመጣላታል?
10፤ ሙሴና አሮንም እነዚህን ተአምራቶች ሁሉ በፈርዖን ፊት አደረጉ፤ እግዚአብሔር የፈርዖንን ልብ አጸና፥ የእስራኤልንም ልጆች ከአገሩ አልለቀቀም።
ሁሌም 'ጎልደን ጌት' የተሰኘውን ድልድይ እወደዋለሁም እደነቅበታለሁም። ይህ ድልድይ በጣም ትልቅ ሲሆን በጣም ታዋቂም ነው። የዚህ ሃገርም ሆነ ከሌላ ሃገር የሚመጡ ሰዎች የሚጎበኙት ነው። ባለፍኩ ባገደምኩ ቁጥር አሠራሩን፣ ትልቅነቱን፣ የፈጀውን የሰው ኃይል ጨምሮ ሳስብ እግዚያብሔር ለሰው የሰጠውን ጥበብን ስለሚያሳየኝ
እደነቃለሁ።
አንተ ዴሞክራሲ ዴሞክራሲ እያልክ በየሰው ሀገር አደባባይ ትጮሃለህ፡፡ እዚህ ሰዎች
መልስ፡- የህዝብ ኃብት ማለት -የፊቅህ ልሂቃን ዘንድ- ባለቤቱ ያልተለየ በሀገር ውስጥ የተገኘ የሀገሪቱ ህዝቦች ንብረት ነው። አል-ቃዲ አል-ማወርዲይና ቃዲ አቡ የዕላ እንዲህ ይላሉ፡- “የህዝብ ኃብት ማለት ባለቤቱ ውስን ያልሆነ ሁሉም የህዝብ የሆነ ኃብት ነው።” (አል-መውሱዐቱል-ፊቅሂያ፣ ቅፅ 8፣ ገፅ 242)
እነ አፋር ላይ ለረጅም ጊዜ የትግራይ የበላይነት እና ተስፋፊነት ሲሰራ ቆይቶዋል ምንም ለውጥ ባይታይበትም።
ዲሞክራሲ ሊያመጣልህ የተነሳውንም ታዘብ፤ እኩልነትን ሊያቀናጅህ ሰላምና መረጋጋት ሊፈጥርልህ መጣሁ አለ። ያላለህ ነገር አልነበረም፤ ግን አንዱንም አልፈጸመውም፤ ለምን ይመስልሃል? መጀመሪያ ሰውዬውና የሰበሰባቸው ሰዎች ምን አይነት ናቸው? እነዚህ ሰዎችስ ያሉትን የሚያስፈጽም ባህሪ አላቸው ወይ? በፍጹም የላቸውም! እን
ደውም ሰጪ ሳይሆኑ ንፉጎች፣ አዳኝ ሳይሆኑ ገዳዮች፣ አልሚ ሳይሆኑ አጥፊዎች፣ ቀጥተኛ ሳይሆኑ ጠማሞች ነበሩ። እንግዲህ እነዚህ ሰዎች እንዴት አድርገው ነው ዲሞክራሲ የሚያቀናጁህ? በማሰብህ እንኳን የሚስቁና የሚቀልዱ መሆናቸውን እመን። እንግዲህ ወይ መስለሃቸው እነሱን ሆነህ መኖር አንዱ አማራጭህ ነው፤ አለዛ ያስሩሃል
ወይ ይገድሉሃል፤ አለዛም ዕድሉን ካገኘህ አገር ጥለህ ትሰደዳለህ።
የመደመር ሙድ እና የጃዋር ካልኩሌተር _ Medemer _ Jawar Mohammed _ Dr Abiy Ahmed 10:
ችግር ሲመጣ የሚፈረጥጡና ስለ ችግሩ ሃላፊነት የማይወስዱ አባቶች ሳያውቁት ተጠያቂነትን ለሚሸሽ ልጥምጥ ትውልድ መጥፎ ምሳሌ ይሆናሉ፡፡
መቐለ ታሕሳስ 24/2010(ድወት) ዝሓለፈ 2017ዓ.ም.ፈ ኣብ ታሪኽ መጓዓዝያ ኣየር ድሕንነት ዝሓለወ ዓመት ኮይኑ ከምዝተመዝገበ ሓደ መፅናዕቲ ዕላዊ ጌሩ፡፡
የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶች ከሀገር እንዳይወጡ በቅርስ ጥበቃ ረገድ መስሪያ ቤታቸዉ ከሌሎች ድርጅቶችና የመንግስት ተቋማት ጋር እየሰራ መሆኑን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን የህዝብና ዓለማቀፍ ግንኙነት ረዳት ሃላፊ አቶ ፋንታ በየነ ለዶቼ ቬለ ገለጹ።
ምሩጽ ይፍጠር በካናዳ ህክምና ማዕከል ውስጥ ሆኖ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ቆይታ አድርጓል YouTube
6. ጥቅምት 5 ቀን 2016ዓም የወያኔ ኣጋዚ ጦር በሻሸመኔ የሚገኘውን ወታደራዊ ካምፕ ለመቆጣጠር በዶዶላ ውስጥ በየመንገዱ በመሯሯጥ ያደረገው ጥረት ወደ ነጻነት ትግሉ ጎራ የተቀላቀሉ የዶዶላ ፖሊሶች ተጋፍጠው ያከሸፉት ሲሆን፡ ፖሊሶቹ 16 ክላሽ ጠመንጃም ለኦሮሞ ህዝብ የነጻነት ትግል ኣበርክተዋል።
በራስ-ወዳድነት ወይም ብሔርተኝነት ላይ የተመሰረተ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ መጨረሻው አድሏዊና ጨቋኝ የሆነ ፖለቲካዊ ስርዓት መዘርጋት ነው።
ኣብ ኮርመናዕ ሞት ንቡር’ዩ!- ቀዳማይ ክፋል
ቤት ፅሕፈት ምቑፅፃርን ምክልኻልን ኤች.ኣይ.ቪ ኤድስ ፌደራል 5 ጳጉሜን 2009ዓ.ም መርሃ ግብሪ ኣገልግሎት ምርመራን ማዕዳን ኤች.ኣይ.ቪ ከምዘካይድ ኣፍሊጡ።
ኢሕአዴግ ገዥ ፓርቲ ነው፡፡ ከፍተኛ የኢትዮጵያ የመንግሥት አካል ማለትም፣ የተወካዮች ምክር ቤት ሙሉ በሙሉ የተያዘው በእሱ እጅ ነው፡፡ ምክር ቤቱ የሕዝብ ተወካዮች እየተባለ ቢጠራም፣ ሲወክል የኖረው ገዥውን ፓርቲ መሆኑ
"ምንጭዎን ያረጋግጡ መረጃውን ከማስተላለፍዎት በፊት መረጃው ከየት እንደመጣ ይጠይቁ። ምንጩ ""የጓደኛ ጓደኛ"" ወይም ""የአክስቴ ባልደረባ ጎረቤት"" ከሆነ መረጃው ትልቅ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ይገባል ማለት ነው። በቅርቡ ከአንድ ""ሁለተኛ ዲግሪ ካለው አጎቴ"" የሚል አንድ አሳሳች መረጃ በፍጥነት የተዛመተበትን መን
ገድ ለመመልከት ችለናል። በመረጃው ላይ ያሉት የተወሰኑት ጉዳዮች ትክክለኛ ነበሩ። ለምሳሌ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እጅ መታጠብን ያበረታታል።ሌሎቹ ነገሮች ግን ጎጂ ከመሆናቸውም በተጨማሪ ያልተረጋገጡና በሽታውን ለመመርመር የሚረዱ ናቸው የተባሉ ዝርዝሮች ቀርበውበታል። ""አስተማማኝ የመረጃ ምንጮች እንደ ጤና
ጥበቃ ሚኒስቴር፣ የዓለም ጤና ድርጅት ወይም የአሜሪካው የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል ያሉ የሕዝብ ጤና ተቋማት ናቸው"" ሲሉ መቀመጫውን በእንግሊዝ ያደረገውና የመረጃዎችን ትክክለኛነት የሚያረጋግጠው 'ፉል ፋክት' የተባለው ድርጅት ምክትል አርታኢ ክሌይር ሚልን ያስረዳሉ። 3."
"ይወቁ Red Hat Course በጉርጋን. ተመዝገብ ለ በሃርጋን ውስጥ ቀይ የቀለም ትምህርት ማሰልጠን in ከፍተኛ የስልጠና ኩባንያ """" Innovative Technology Solutions ""እና ያግኙ ቀይ ካርድ እውቅና ማረጋገጫ. ስለ ኮርስ ክፍያ, የስርዓተ ትምህርት, የጊዜ ቆይታ, የክፍል ጊዜዎች ዝርዝርን ያ
ግኙ."
Mp3 ወሳኝ ዝግጅት አቅሷ ለድርድር የማይቀርብ አቂዳችን ነው ስለ አቅሷ ሁላችንም ባለንበት ምን ማድረግ እንችላለን ክፍል 4 የመጨረሻው
በአዲስ አበባ የፕሪሚየር ሊግ ውድድር ለአንድ ሳምንት ይቋረጣል
በውቀቱን በጽሑፎቹ እጅግ በጣም አደንቀዋለሁ። ብዙ ጊዜ ሞኝ ሁለት ጊዜ ይስቃል የሚባለው ነገር በእኔ ላይ ደርሷል። ፍሬ ነገሩን እንዴት አድርጎ ማስተላለፍ እንዳለበት ገብቶታል። የመሰለውን ይጻፍ። የጣመንን መውሰድ የመረረንን መትፋት የራሳችን ስራ ነው። አሁን ይህን ባያወጣ ንሮ እንዲህ የረብራራ ስለ አቡነ ተክለሐይማ
ኖት መቸ አነብ ነበር። ያውም ቀልቤን ሰብስቤ። እናም በውቀቱን አመስግኘዋለሁ። በርታ የኔ ወንድም።
®® сердце ®® ነፃ ሙዚቃን አውርድ
ከአስር ደቂቃ በሁዋላ እዚያው ከቤታቸው በራፍ ላይ ቁጭ ብለን የሰማሁትን ሁሉ ነገርኳት። ቃል
ቢራቢሮ ብዙ be.He በእርሱ የሚያምኑ በርካታ የሮቦት እና ቻይና በመላው ፈጠራን ባዛሮች ፈጥሮላቸዋል ነገር ግን
ETHIOPIA Tigrigna News May 24, 2017 ~ ኢትዮጵያ ትግሪኛ ዜና ግንቦት 24, 2017
በሚዲያዎች መካከል ያለው ጤናማ ያልሆነ ግንኙነት አገሪቱን ጥላሸት እየቀባ መሆኑን የጠቆሙት ዋና ዳይሬክተሩ፣ ይህን ጽንፍ የያዘ አዝማሚያ በመግራት ወደ ትክክለኛው መንገድ የማምጣት ሚና መንግሥት ይጫወታል ብለዋል፡፡
በአገራችን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ዓውድ ውስጥ በአሁኑ ወቅት ገኖ እየተነሳ የሚገኘው ሐሳብ የኢኮኖሚ ወይም የኢንዱስትሪ አብዮት የሚል ነው፡፡
"የቻርሊ ሄብዶ የፓሪስ ቅርንጫፎቹን ጨምሮ፣ በአይሁዶች ባለቤትነት የሚገኝ መደብር ጥቃት ደርሶባቸዋል። አንድ ፖሊስ እንዲሁ የሽብር ጥቃቱ ኢላማ ሆኗል። ሶስቱ ተጠርጣሪዎች በሌሉበት ጉዳያቸው የሚታይ ሲሆን ወደ ሶሪያና ኢራቅ ሳይሄዱም አልቀሩም ተብሏል። በፍርድ ሂደቱ ላይ ከጥቃቱ የተረፉትን ጨምሮ፣ ወዳጅ ዘመድ ቤተሰቦ
ቻቸውን ያጡ 200 የሚጠጉ ምስክሮች እንደሚሰሙበትም የፈረንሳዩ አርኤፍአይ ዘግቧል። ፍርዱ መጋቢት ላይ ይጀመራል ተብሎ ዕቅድ ተይዞለት የነበረ ቢሆንም በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሟል። ሂደቱም እስከ ህዳር ድረስ ይቆያል ተብሏል። ቧልት ቀመስ የሆነው ቻርሊ ሄብዶ በቀኝ አክራሪዎች ላይ በመዘባበት በርካታ ስራ
ዎችን የሚያቀርብ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ በካቶሊክ፣ ይሁዲና እስልምና እምነቶችም ላይ ፌዝና ቀልድ ማቅረቡ አወዛጋቢ አድርጎታል። ሆኖም ነብዩ መሃመድን በካርቱን ማሳየታቸው በተደጋጋሚ የሽብር ጥቃት ኢላማ አድርጓቸዋል። መፅሄቱም ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ነው በሚል ካርቱኑን ደግፎ አዘጋጁ ስቴፈን ቻርቦኒየር (ቻ