text
stringlengths
0
200
ከዚህ በተጨማሪም ‹ፍጥረታት ከየት መጡ? እንዴትስ ተሠሩ?› (ከየት መጣሁ?) የሚለው አስጨናቂ ጥያቄም በተለይ በጥንት ጊዜ የማይፉቁት መልስ ፈላጊ ሆኖ ማስቸገሩ አይቀርም፡- እንኳን ድሮ አሁን በተረሳሳበት ጊዜም እንኳን ጥያቄው ብቅ ጥልቅ እያለ ያስቸግራል፡፡ የሰው ልጅ ዐዋቂ ፍጥረት ሆኖ የማንነትና የምንነት ጥያቄ
አያነሣም ማለት አይቻልም፡፡ የማንነት ጥያቄ ተፈጥሮው የሚያስገድደው ከሆነም ‹ከየት መጣሁ? ፍጥረታትስ ከምን እንዴት ተገኙ? ምንስ እሆናለሁ? ከሌሎችስ በምን እለያለሁ?…› የሚሉ ጥያቄዎችን መልስ መስጠትና ለዘሮቹም መልሱን ማስተላለፍ የግድ ይለዋል፡፡ ማስተላለፊያ ሊሆን የሚችለው መንገድም ቋንቋ ነው፤ ቋንቋን ተጠቅሞ
ም ካልተቻለ በቃል፣ ከተቻለም በጽሑፍ ነው ማስተላለፍ የሚችለው፡፡ በጥንት ዘመን በሰው በመጀመሪያው የታሪክ ክስተት ደግሞ ጽሑፍና የመጻፍ ሥርዓቱ የለም፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር አክሊሉ ሀይለሚካኤል፥ የኢትዮጵያ መንግስት የሰብአዊ መብት ጥበቃ እና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታን በማስፋት ረገድ ቀጣይነት ያለው ለውጥ እየመጣ ነው ብለዋል።
መኢብን ላቀረበው ሃሳብ በሰጡት አስተያ የትም በተለያዩ የልማት ሠራዊቶች ውስጥ የኢህአዴግ አባላት ካሉ በምርጫ ጊዜ ቅስቀሳ ላይ ይዘምታሉ፡፡ የልማት ሠራዊት የሆነ ሰው ሁሉ ኢህአዴግ ነው ማለት ግን አይደለም፡፡ የተለያዩ ፓርቲዎች አባል ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አባል ለሆኑበት ፓርቲ መቀስቀስ ግን ሊከለከሉ አይገባም ሲሉ አብ
ራርተዋል፡፡
ሰንደቅ፡- መድረክ ላይ አስመስለህ የዘፈንከው የጋሽ ምኒልክ ስራ አለ?
በተደጋጋሚ ከወንጀሉ ጋር በተገናኘ የሚያዙት ግለሰቦች፤ በፖሊስ ያልተመዘገቡ እና ነጥብ ያልተያዘባቸዉ፤ እስካሁንም በወንጀል ተጠርጥረዉ የማይታዉቁ ሲሆኑ፤ አብዛኛዉን ጊዜ ከማኅበረሰቡ መካከል የወጡ ከ 18 እስከ 35 ዓመት እድሜ ክልል ዉስጥ የሚገኙ ናቸዉ።
አንድ ሰው በውግዘት የሚለየው በህልውና እግዚአብሔር ያላመነ ሲኾን ብቻ አይደለም፡፡ በገዛ ፈቃዱ ሥርዐትን ያፈረሰ ሰው በውግዘት ሊለይ ይችላል፡፡ አለመታዘዝ ያስወግዛል፤ “ወእመ ኢተአዘዘ ይትወገዝ መኑሂ በሕገ ቤተ ክርስቲያን፤ የማይታዘዝ ማንም ቢኾን በሕገ ቤተ ክርስቲያን መሠረት ይወገዛል” (ተግሣጽ ዘዮሐንስ አፈ ወ
ርቅ ቁጥር 4)፡፡ ሥርዐት የማያከብር ከቤተ ክርስቲያን እንዲለይ ሐዋርያት በመልእክታቸው ጽፈዋል፡፡ ቃሉም “ወንድሞች ሆይ÷ ከእኛ እንደ ተቀበለው ወግ ሳይኾን ያለሥርዐት ከሚሄድ ወንድም ትለዩ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን፤” የሚል ነው፡፡
ከዚህ ትምህርት አድርገን ልንወስደው የሚገባን ነገር ተራ የሆነውን የትግራይን ሕዝብ ከዘ-ህወሀት ጋር በመቀላቀል ለዘ-ህወሀት እርዳታ የሚያደርግ እና ደጋፊ ነው ብሎ መውሰድ የሞራል ስብዕና ዝቅጠት እና የእውነታነት ስህተት ያለበት ጉዳይ ነው፡፡
አመራሩ ሕዝባዊነት ማጣት ወይንም የሕዝብ ጥቅምን ማስቀደም አለመቻል ተጠቅሷል። አሁንም በኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር ውስጥ ጰረ ሕዝብ አጀንዳ በግልጽም ይሁን በህቡዕ ካለ ድርጅቱ በሞት አፋፍ ላይ ቆሟል ማለት ነው። ውስጡ ተበልቷል ማለት ነው። ለምን ቢባል ሀገር ሕዝባዊ አስተሳሰብ በራቃቸው ግለሰቦች ልትመራ አትችልምና
ነው። የሀገር ፍቅር ስሜት፣ ግልጽ ራዕይ፣… የሌላቸው መሪዎች ሆድ ከመሙላት የዘለለ ዓላማን ሊያራምዱ አይችሉምና ነው።
ሉል—የተወሰነ እኩል ይዘት ካላቸው ማናቸውም የተዘጉ ቅርጾች ሁሉ ያነሰ የቆዳ ስፋት አለው።
በየፌስቡኩ «ተሐድሶ ነን» ብለው ያወጁ ብዙ ሰዎችን ስመለከት ለጋ ዕድሜያቸው ከፊታቸው ላይ የሚነበብ ወጣቶች መሆናቸውን አየኹ። በርግጥ የሚያሰማሯቸው በክፋት ያረጁ ሰዎች መሆናቸውን አውቃለኹ። «ተሐድሶ ሁሉ ወጣት ነው» ማለቴ እንዳልሆነ በደንብ ተረዱልኝ። ስለ ተሐድሶ እና ስለ ተልዕኳቸው ላለፉት 20 ዓመታት በደንብ
ጠንቅቄ አውቃለኹ። ገና «ተሐድሶ መናፍቃን» የሚባለው ቃል ሳይታወቅና ምንነታቸው ገና ምሥጢር ከነበረበት ዘመን ጀምሮ ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፈናል። የምናገረው ከዚያን ዘመን ጀምሮ ስለማውቃቸው ጥፍራቸው የዘረዘረ፣ ቀንዳቸው የከረከረ ተሐድሶዎች ሳይሆን ገና በለጋ ዕድሜ ላይ ስላሉት እና በጥቃቅን ነገር ስለተደለሉት ስለ
ወጣቶቹ ነው።
ቁም ነገር፡- ከዚህ በፊት ቃለ ምልልስ ስናደርግ ወደ ፊልም ስራ የመግባት ሀሳብ እንደነበረህ ነግረከኛል፤አሁንስ እንዴት ነው?
አገራችን ኢትዮጵያ እንደቀድሞ አባቶቻችን ሁሉ ዛሬም በሐቀኛና ጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር !
ቻይና ባለፉት ዓመታት በምርት ረገድ በተከታታይ የደረሰባትን እጥረት እንደሆነው ሆኖ ስትወጣው ቆይታለች። አሁን በ 17ኛው የአገሪቱ ኮሙኒስት ፓርቲ ጉባዔ ዋዜማ ግን የአካባቢው አየር ለውጥ የደቀነው ችግር ከዋጋ መናር ወይም ከኑሮ ውድነት ማደግ ጋር ተጣምሮ ተጽዕኖው ከባድ እየሆነ ነው። ለአዲስ ማሕበራዊ ነውጽ ምክንያ
ት እንይሆን የአገሪቱን መሪዎች ክፉኛ ማሳሰቡ አልቀረም። በዕውነትም ይህ ከወቅቱ ተጨባጭ ሁኔታ አይደርስም ሊባል አይቻልም። ዛሬ ከቻይና 31 ክፍለ-ሐገራት 22ቱ በድርቅ የተጠቁ መሆናቸው የችግሩን ክብደት አጉልቶ የሚያሣይ ጭብጥ ሃቅ ነው። የወደፊቱም ሁኔታ እምብዛም ተሥፋ ሰጭ ሆኖ አይገኝም።
ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ ከአዲስ አበባ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኘው የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት ማለፉን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታውቋል። በሌላ በኩል ቂልንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ የእስረኛ ቤተሰቦች ታሳሪ ቤተሰቦቻቸው የት እንደሚገኙ ማወቅ እንዳልቻሉ
ና ሊጠይቁ በሄዱበት ወቅት እንግልት እየደረሰባቸው እንደሆነ ለአሜሪካ ድምጽ ገልፀዋል።
ስቶር ኪፐር , የሂሳብ ሠራተኛ, ሾፌር (1 views)
ሜላት፡- (ሳቅ) እርሱንማ እነሱን ብትጠይቃቸው ይሻላል። እንደኔ ግን አዎ ነው መልሴ።
ኢሳቶች እንዲገደል ትእዛዝ የቆረጡበት እንቁ የኢትዮጵያ ጀግና ዶ/ር አርከበ ዕቁባይ በጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አንደበት እንዲህ ይገለፃል !!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በፈረንሳይ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው
ተቃራኒዎቹ፤ ፖሊስ እጅ ከፍንጅ ሲያጠፋ አልያዝኩትም፤ ዛፍ ላይ መውጣት ወንጀል አይደለም፤ ማስረጃ ሰብስቡ ነው የሚለን አሉ፡፡
ከእኔ ይልቅ ለእኔ የሚቀርበው እግዚአብሔር Written by Super User Hits:
ይህም ሆኖ ግን ለሕወሃት ባላቸው ታማኝነትና ታዛዥነት በስልጣን ላይ ስልጣን ደርበው የፍትህ ሚኒስትር ለመሆን በቅተዋል።
በገፅ 188 ላይ እንደገና በወቅቱ የነበረውንም የትግራይን ክፍለሀገር ድንበር እና ግዛት (ሲተረጎም) እንዲህ ሲል አስቀምጦታል።
ርዕዮት ዓለሙ፣ ከእስርቤቱ አለቆች ጋር ባደረገችው ብርቱ ትግል እና ሚዲያዎች ጉዳዩን ካወሩበት በኋላ የርቀት ትምህርት እንድትማር ተፈቅዶላታል፡፡ ነገር ግን ከኮሌጇ ቀጥታ ከሚላኩላት መጽሐፎች በቀር ማጠናከሪያ መጽሐፍት እንዲገባላት አልተፈቀደላትም፡፡
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዲስ ኪዳንን ሲመሠርት በብሉይ ኪዳን የነበሩ ነገሮችን አድሷቸዋል፡፡ ደካማ የነበሩትንም ነገሮች አጠንክሯቸዋል አበርትቷቸዋል፡፡ በብሉይ ኪዳን የነበሩትን ክህነት፣ መስዋዕት፣ ሕግ፣ በኃጢአት የተበላሸውን የሰው ልጅ ባሕርይ እና ሌሎቹንም ሁሉ መቅረት ያለባቸውን አስቀርቶ፣ መስተካከ
ል ያለባቸውን አስተካክሎ፣ ሐዲስ ኪዳንን ሠርቷል፡፡ ጌታችን ይህንን ካደረገ በኋላ ያለውን ዘመን «ዘመነ ሐዲስ» ያስባለው የእነዚህ ነገሮች መስተካከል ነው፡፡
ሌሎች የሐዲስ አውታሮችም ዑመር ቢን ኸጧብን በመጥቀስ ተመሳሳይ ዘገባ አስፍረዋል፡፡ (ቡኻሪና ሙስሊም)
እንደምን ነህ ? 8) ለኔ ስለሰጠሀው ምክስክርነት አያመሰገንኩ..ወንድኔቴ የማያጠራጥር መሆኑን መመስከርህ ደስ ብሎኛል:
አንድ ኤም ማስገር Spot የሚቻለው እንዴት ነው?
በዕለቱ በእንግድነት የተገኘችው በቅርቡ የተፈረደባትን እስር አጠናቃ ከእስር የወጣችው ርዕዮት ዓለሙ በሽልማት ስነስርዓቱ ላይ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላታል፡፡ በያዝነው ዓመት የሲፒጄ ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ከኢትዮጵያውያኑ ዞን 9 በተጨማሪ ሶሪያዊ እና ማሌዥያዊ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስቶችም ተሸላሚ ሆነዋል፡፡ በተመሳ
ሳይ ከ አምስት ዓመት በፊት የቀድሞው የአውራምባ ታየምስ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የነበረው ዳዊት ከበደ ማግኘቱ ይታወሳል፡፡ ሲፒጄ ዓለም አቀፍ የሃዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲሆን፤በተለይ የኢትዮጵያ መንግሥት በፕሬስ ነፃነት እና በጋዜጠኞች ላይ የሚወስደውን አፈና አጥብቆ በመኮነን ይታወቃል፡፡
Here is joke of the day:
1፤ እንዲህም ሆነ፤ የኢየሩሳሌም ንጉሥ አዶኒጼዴቅ ኢያሱ ጋይን እንደ ያዘ ፈጽሞም እንዳጠፋት፥ በኢያሪኮና በንጉሥዋም ያደረገውን እንዲሁ በጋይና በንጉሥዋ እንዳደረገ፥ የገባዖንም ሰዎች ከእስራኤል ጋር ሰላም እንዳደረጉ በመካከላቸውም እንደ ሆኑ በሰማ ጊዜ፥
- የረጃጅም እና የዝርግ ምርቶች አማካሪ - አዲስ አበባ :
ሌላዋ ታዳሚደግሞ በከተማይቱ የነበረው የቀድሞው በጎ መንፈስ እንዲመለስ ነው የሚፈልጉት ።
የኢ.ሶ.ክ.መ.ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ መሀሙድ በጅግጅጋ ከተማ በ398 ሚልዮን ብር የተገነባ ዘመናዊ የእስፋልት መንገድ አስመርቋል - Cakaara News
32) ኢየሱስ ያስተማረው እውነት በዛሬው ጊዜም እንኳ ሰዎችን ከተለያዩ ነገሮች ባርነት ነፃ እያወጣቸው ነው።—“ ለየት ካለ ባርነት ነፃ መውጣት” የሚለውን ሣጥን ተመልከት።
በዚህ ክሊፕ ላይ የሚታየው ገጸ ባህሪ (ሀጫሉ) “እዚሁ ከጎኔ ሆነሽ አጥር አጥረው ለያዩን፣ የጋራ መኖርያችንን አጥረው ፈረካከሱን፣ የምናውቀውን እንደማናውቀው አደረጉን፣ እያየሁሽ ራቅሽብኝ..” ይለናል።
የሆነው ሆኖ ታንዛኒያም በሚሌኒየሙ ግብ አቅጣጫ የምታድገው ዕርምጃ በዓለምአቀፉ ዕርዳታ ላይ ጥገኛ መሆኑ ነው ችግሩ። በአፍሪቃ መንግሥታት የመሪዎች ጉባዔ ራስን መቻል የሚለው ቃል ጎላ ብሎ ተሰምቷል። ችግሩ ቀደም ያለው ልምድ የሚያሣየው በመሪዎች ጉባዔ ላይ የተባለው ነገር በአብዛኛው በተግባር ትርጉም እንደማያገኝ ነው
። የአፍሪቃ መሪዎች ከሁለት ዓመታት በፊት ናይጄሪያ-አቡጃ ላይ ከየብሄራዊ በጀታቸው 15 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ በጤና ጥበቃ ተግባር ላይ ለማዋል ቃል ገብተው ነበር። ግን እስካሁን ቃላቸውን ያከበሩት ከሁለት አገሮች አይበልጡም። ሊቢያ ውስጥ ከዓመት ተኩል ገደማ በፊት አሥር በመቶውን በጀት በእርሻ ልማት ላይ ለመዋል
የተደረገው ስምምነትም እንዲሁ በሰፊው ነው ችላ የተባለው። አፍሪቃን ከኤኮኖሚ አዘቅት ማውጣት፤ ራስ ማስቻሉ እንግዲህ ሕልም ብቻ ሆኖ እንዳይቀር ከተፈለገ ቃልና ተግባር መጣጣማቸው ግድ ነው። የሕብረቱም ፍቱንነት የሚለካው በዚሁ ይሆናል።
ሐ/ የቤተ ክርስቲያናችን ሕልውና መሠረት በሆኑት በአብነት ት/ቤቶች፣ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፣ በገዳማት፣ በስብከተ ወንጌል፣ በሰንበት ት/ቤቶችና በውጭ ግንኙነት ሥራዎች መሠረታዊ የሆነ ለውጥና ተጨባጭ ውጤት የሚያመጡ የአሠራር ፖሊሲዎችና ደምቦች እንዲዘጋጁና ወደ ሥራ እንዲገባ ቢደረግ፣
ዋላ ኣብ ገጠራት ኢና ናይ ሞባይል ገንዘብ ንጥቀም ከኣ ይብል።
የ24ኛ ክፍለ ጦር አባላት በገፍ እየከዱ መሆናቸው ታወቀ፡፡ →
ኢህአዴግ መሬት የመንግስትና የህዝብ የሚለው ድርጅታዊ አቋሙን ህገ-መንግስታዊ ያደረገበት ተገቢ ያልሆነ እርምጃ ነው። ይሄንን በሃገራችን የፖለቲካ ልሂቃን ከፍተኛ የልዩነት ምንጭ የሆነው መሬት ህገ መንግስታዊ መሆኑ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው። መንግስት መሬት የመንግስትና የህዝብ ብሎ ደንግጎ አሱ ግን በጨረታ በብ
ዙ ሚሊዮን ብር እየቆነጠረ ሲቸበችብ ይታያል። መሬት በመንግስት እጅ በመሆኑ በኢኮኖሚውና በገበሬው ምርታማነት ላይ የሚያሳድረው ተጽእኖም ቀላል አይደለም። በተጨማሪም በሃገራችን ተጨባጭ ሁኔታ መሬትን የመንግስትም የግልም ብቻ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ የለም የሚል እምነት ነው ያለኝ። አርብቶ አደሩ ጋር መሬትን የመንግ
ስትም የግልም አድርጎ ማህበራዊም ፖለቲካዊም መረጋጋት ማምጣት አይቻልም። በከተማው ነዋሪና በገበሬው እጅ የሚገኘውን መሬትም እንደዚሁ የመንግስት ማድረግ ተገቢነት የለውም። እንደዚሁም ሜጋ ፕሮጀክቶች፣ የማዕድንና ቦታዎችንና ጠፍ መሬቶችን በመንግስት ከማስተዳደር ውጭ የተሻለ አማራጭ ያለ አይመስለኝም። ስለዚህ ለሃገራችን
ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ እድገት መሬት ከመንግስት እጅ ወጥቶ በአዲስ አይነት ስሪት መከፋፈል አለበት። ማለትም በመንግስት፣ በግልና በወል በሚል። ይሄም ለሃገራችን ዘላቂ እድገት ቁልፍ የመሬት ፖሊሲ ነው የሚል እምነት አለኝ። እንግዲህ የኢህአዴግ 25ኛአመት የሚከበረው መሬትን እንደ ደርግ ከህዝብ ሃብትነት አላቆ የመንግስት
ጭሰኛ ባደረገ ስርዓት ውስጥ ሆነን ነው።
በ1999 ዓ.ም ይመስለኛል አንድ የደቡብ አፍሪካ ምሁር የወያኔ-መሩ ኢሕአዴግና የሀገር ቤት ሰላማዊ ተቃዋሚወች ከመጠፋፋት ፖለቲካ ወጥተው ታሪካዊት ሀገራቸውን ወደ ዴሞክራሲ:
ይቅርታ ጠይቅ ተብሎ “ያጠፋሁት ጥፋት ስለሌላ ይቅርታ አልጠይቅም” በሚል በእስር ቤት መስዋትነት የከፈለው አንዷአለም አራጌ ትናንት በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት ያልተሄደበት መንገድ መጽሐፍ በድምቀት ተመርቋል። የአንዷለም አራጌ ያልተሄደበት መንገድ መጽሐፍ በቅርቡ በውጭ ሃገራትም እንደሚሰራጭ ለዘ-ሐበሻ የደረሰ መረጃ ያመ
ለክታል።
በባህልም የበለጸጉ ናቸው።። ወደ ዴሞክራሲ ሲያድጉ ኣንዳንዶቹ ባህላዊ ኣስተዳደራቸውን ባህላዊ ይዘት ብቻ እንዲኖረው እያደረጉ ስልጣን ከእጁ ኣውጥተው ለዴሞክራሲ እየሰጡ ተቋሞቻቸውን የዴሞክራሲ ባህል ኣስይዘዋል። ዴሞክራሲ የ የዚህኛው ክፍለ ዘመን የሰው ልጆች ኣድገት ጥበብ (ART) ነው። በሌላ ኣገላለጽ የዚህ ዘመን
ህዝቦች ባህል ነው። የድሮ ባህሎች የተፈጠሩት በእግዚኣብሄር ሳይሆን በቀደሙት ትውልዶች ሲሆን የዚህኛው ክፍለ ዘመን ትውልድ ደሞ ንቃተ ህሊናው ራሱ የፈጠረው ባህል ነው ዴሞክራሲ ማለት።
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit Psalms Of David #11 In Amharic and English Can’t see Amharic font? መዝሙረ ዳዊት 11 Ps 11 1 በእግዚአብሔር ታመንሁ ነፍሴን። እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ተቅበዝበዢ እንዴት ትሉአታላችሁ? 1 In the Lord put I my trust:
5፤ ከእነዚህም የአሕዛብ ደሴቶች ሁሉ በየምድራቸው በየቋንቋቸው በየነገዳቸው በየሕዝባቸው ተከፋፈሉ።
ለኃይሌ ገ/ስላሴና ለገ/እግዚአብሄር ገ/ማርያም . ‹‹በሩስያ 2018 የፊፋ ዓለም ዋንጫ የተሳካ ቆይታዬ አመሰግናለሁ፡፡›› ግሩም ሠይፉ . ‹‹አዲሱን የፈጠራ ውጤታችንን ጀግኖች በማመስገን ማስተዋወቃችን ከልብ አስደስቶኛል፡፡›› ኢንጅነር ሳምሶን ጌታቸው . ‹‹ጀግኖችን በተለያዩ የጥበብ ስራዎች መዘከር ከአይከን ስቱድ
ዮ ዓላማዎች አንዱ ነው፡፡›› ሰዓሊና ዲዛይነር…
በዓል ንግደት ደብረ ማርያም ደዓሪት ንዕለት 2/6/18 ኣብ ቤተ ክርስቲያን ደብረ መድኃኔ ዓለም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ግዕዝ - ለንደን:
ምርጥ ሆስፒታሎቹ በይፋ የታወቁት ወይም የተመረቁት ባለፈው ዓመት አጋማሽ ላይ በተከናወነው ሥነ ሥርዓት ሲሆን፣ በዚህም ሥነ ሥርዓት ላይ እያንዳንዳቸው የአንድ ሚሊዮን ብር ሽልማት አግኝተዋል፡፡ ሽልማቱንም የሰጠውና ለሥራቸውም ማንቀሳቀሻ የሚሆን የፋይናንስ ድጋፍ የሚያደርገው ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ነው፡፡
መንግሥት በፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን በኩል ባደረገው ጥናትና በትራንስፖርት ሚኒስቴር በተረጋገጠው መሠረት፣ የአዲስ አበባን ትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ ከ500 በላይ አውቶቡሶች እንደሚያስፈልጉ ስምምነት ላይ መደረሱን ለማወቅ ተችሏል፡፡
ፖርቶሪኮ ውስጥ ፖንሴ በተባለች ከተማ በ1946 ዓ/ም ተወለደ። ወላጆቹ በጣም ድሃ ስለነበሩ የሴቶችን ቦርሳ መመንተፍ የተለማመደው በልጅነት ዕድሜው ነበር። ገና የ14 ዓመት ዕድሜ ሳለም የሔሮይን አደገኛ ተጠቃሚ እስከመሆን ደርሷል። ይሁን እንጂ ብዙም ሳይቆይ በፖንሴ ከተማ በነበረችው መጥምቃውያን ቤተ ክርስቲያን ተቀላ
ቀለ። እግዚአብሔር ባደረገልኝ ጥሪና እገዛ ከነበረብኝ ደባል ሱስ ሁሉ ተላቅቄአለሁ አለ። ጆሴ ሚራንዳ በ1973 ዓ/ም ሁለት መላዕክት መጥተው በነገሩኝ መሠረት «እኔ ፍጹም ሰው፤ ፍጹም አምላክ ሆኜ በምድር ላይ መገለጤን ነግረውኛል» ብሎ መለፈፉን «ሀ»ብሎ ጀመረ። በማያሚ፤ ፍሎሪዳ የስደት ኑሮውን የቀጠለው ሚራንዳ የ1
5 ደቂቃ የሬዲዮ ፕሮግራም በማሰራጨት የሱን ኢየሱስነት ይሰብክ ገባ። በስብከት መርሐ ግብሩ «ሚኒስትሮ ግሬሴንዴ ኤን ግራሲያ» ወይም « በጸጋው የማደግ አገልግሎት» የተሰኘ ድርጅት ከመሰረተ በኋላ በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ማስፋፋቱን ቀጠለ። በ35 ስቴቶች በከፈተው ተቋም 287 የሬዲዮ ጣቢያዎችና በእንግሊዝኛና ስፓኒ
ሽ ቋንቋ የሚተላለፍ የ24 ሰዓት የቴሌቪዥን ስርጭትም እስከማስተላለፍም ደርሷል።
ከምግብ በኋላ ሳል ሊከሰት ቢችልም የምግብ አለመስማማት፣ አስም፣ የመዋጥ ችግር፣ የሳምባ ምችና ሰውነት ላይ የሚከሰት መመርቀዝ (ኢንፌክሽን) ለዚህ ምክንያት ሊሆኑ እንደሚችሉ ተለይተዋል፡፡
ሞቃታማዋ አርባ ምንጭ - መንፈሳዊነት ወይስ ታላቅ ኃላፊነት?
የለቀቁትን ፥ ሞራላቸው ተነክቶ ተነሳሽነታቸው የተጎዳውን ከቁጥርም አላስገባሽውም። በዚህ ላይ የኛን ሁኔታ ያዩ ብዙ ውጭ ሀገር ትምህርት
ሁሉም ነገር ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጋር የተያያዘ በመሆኑ ይህን አለመተግበር ወደ ኋላ እንደሚያስቀርም አክለዋል።
ዜጎቻችን ቀጠሮ ላይ የሚያደርሱት ጉዳት ቢደመር ለፍርድ ቀን፡ በዓለም የመጠናቀቂያ ዕለት የተከመረ ሐጢያት ሆኖ መንግስተ ሠማያት የሚባል ቦታ አንድ ሀበሻ አይገባም ነበር።
12 ፤ እርሱም። ተነሣና እንሂድ፥ እኔም በፊትህ እሄዳለሁ አለ።
እኛም ሰው ነን አላስፈላጊ እርምጃ እንድንወስድ አታስገድዱን (ዶ/ር ዓቢይ አህመድ የመጨረሻ የሰላም ጥሪ)
85 የኢንዱስትሪ ኩባንያዎች እና ከተሞች የኤሌክትሪክ ዕቃዎች አቅርቦት € 1800 € 2350
አንዳርጋቸው ይህን አስቸጋሪ ወለፈንዲ መወጣት የቻለ ነው። ከተከታዮቹ ጋር ይመሳሰላል፤ የሚበሉት ይበላል፤ የሚቸኙበት ላይ ይተኛል፤ ተራ ገብቶ ምግብ ያበስላል። አንዳርጋቸው በሁሉም ረገድ ለተከታዮቹ አርአያ ነው።
ኖቬዮ, ኦንታሪዮ, ሰኔ 27, 2018 - ደጀሮ, በሞባይል ወይም በርቀት አካባቢዎች ውስጥ የቪዲዮ ትራንስፖርት እና የበይነመረብ ግንኙነትን የሚያቀርበውን ደመቀ-ተዘዋዋሪ ፈጣሪዎች ዘጠኝ ዓመቱን ክብረ በዓል በማክበር ላይ ነው. ቦንዳ ፍሬስሲና ኩባንያውን በጁን 10 ካቋቋመ ከአስር አስር ዐሥር ዓመታት ጀምሮ ...
ጠ/ሚው ተገቢ ጥበቃ አላቸውን? ህወሃት መፈንቅለ መንግስት ቢያስብስ?የጄኔራል ተክለብርሃን ወልዳረጋይ ዛቻ ለምን? ጄኔራል ተክለብርሃን ማን ናቸው? አማራ በመሆናቸው ብቻ ኮሎኔል ደረሰ ተክሌን ለምን ህወሃት የጄኔራልን ማእረግ ነፈጋቸው? ለምንስ ከስራ አባረራቸው? ዶ/ር አብይን ከህወሃት ጥቃትና ሴራ ለመከላከል የቀድሞ
የመከላከያ ሰራዊቶች ሚና…
ሰው እንደ አቅሙና ችሎታው መሳተፍ እንጂ ለፖለቲካ ያለውን ቅርበት በመጠቀም እውቀትም ሙያውም ሳይኖር የሀገርን ሀብት ለዘረፋና ለብክነት መዳረግ በሀገር ላይ እንደመቀለድ ነው። ባለፉት አመታት ጥቂቶች ያለ በቂ እውቀትና ችሎታ እንዳሻቸው የሚፈልጉትን በሚያደርጉበት ሀገር፤ በአንጻሩ በተለያየ ሙያ ከፍተኛ ትምህርት፣ እው
ቀትና ልምድ ያካበቱ ኢትዮጵያውያን እንደ እንጀራ ልጅ ተቆጥረው በሀገር ጉዳይ ገሸሽ መደረጋቸው አሁን ለተፈጠረው ሁኔታ አንድ ምክንያት መሆኑ አያጠያይቅም። ከዚህ መማር ያለብን በማናቸውም የሀገር ልማትና የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ ዜጎች እኩል መብትና እድል ሊሰጠቸው እንደሚገባና ስራዎች ያለምንም የፖለቲካ መመዘኛ ለአ
ዋቂዎችና ለባለሙያዎች ብቻ መተው እንዳለበት ነው።
የዐቃቤ ህግ ምሰክሮቹ ፍርድ ቤት አቅርቦ ለማስማት የሚወስደውን አማካይ የ5 የቀጠሮ ጊዜ በ8ዐ%በማሣጠር በመጀመሪያው የቀጠሮ ቀን አቅርቦ ማሰማት፣
ኤክሀርት ቶሌ የተባለው የአሁንት ሀይል ‹‹The Power of Now›› የተሰኘና ሌሎች በርካታ መሀፍትን ያበረከተው የዘመናችን እውቁ ረቂቅ መንፈሳዊ አዋቂ ‹‹ሚስቲክ›› መሆኑ የሚነገርለት ይህ መንፈሳዊ መምህር እንደሚለው ብዙ ሰዎች አሁንን ረስተው የሚያስቡት ገና ስላልደረሱበትና ወደፊት ስለሚመጣው ወይም ሊመጣ ስለ
ሚችለው ነገር ነው ፡፡ አሁን የሚያደርጉት ነገር በሙሉ ወደፊቱ ለሚሰጠው ውጤት ብለው ሲሆን ፣ የአሁንን ጊዜ ለወደፊቱ መሸጋሪያ ብቻ አድርገው ይወስዱታል ፡፡ ነገር ግን ያ ወደፊት የሚሉት ነገር ወይም ሁኔታ ላይመጣም ፣ ላይኖርም፣ ላይከሰትም ይችላል ፡፡ በዚያን ወቅት እነርሱም ያንን ነገር ለማየትም ሆነ ለመመልከት
በዚያ ቦታ ላይገኙም ፣ ላይኖሩም ይችላሉ ፣ ነገር ግን ልክ በወደፊቱ ጊዜ እንደሚኖሩ እርግጠኛ በመሆን ላልደረሱበት ጊዜ አሁን የሚያደርጉትን የወደፊቱ እነርሱ ይመጣል ለሚሉት ነገር መሰረት እየጣሉ እንደሆነ አድርገው ያስባሉ ፡፡
የዲ ኤፍ ኤን የ 25 ኛው ዓመተ ምህረት GET CLOSER የዓለም ዙር ሁለተኛ ጉዞውን እና ወደ አውሮፓ እድገት ይጀምራል. የድረ-ገጽ አገናኝ እዚህ አለ:
“መጪው ዘመን የኢትዮጵያ ከፍታ ነው” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የ2010 አዲስ ዓመት አቀባበል በማስመልከት ነው ስፖርታዊ ውድድሮቹ የተካሄዱት።
እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ በእውነት ፡ የወደድከኝ
እግዚኦ! አልወለድም ! ለምን ልወለድ !? ጦቢያ !!!
በቅርቡ የሩዋንዳ መንግስት ተሞከረብኝ ያለዉ የጥቃት እርምጃ ምናልባትም ስጋቱን የሚያባብሰዉ ሊሆን ይችላል።ሆኖም ከተባበሩት መንግስታት የወጡ መረጃዎች እንደጠቆሙት የተባለዉን ጥቃት የሚደግፍ ተጨባጭ ማስረጃ አልተገኘም።
ይህ የሬክት ኮርፖሬሽን የሲቪል አስተዳደሩን እና ልማቱን ለማሻሻል የሚረዳው ብቸኛ ድምጽ ብቻ ነበር. እነዚህ ማረጋገጫዎች በመሠረታዊ ደረጃ የታቀፉት በስርዓቱ የበላይ ተመልካች, በዲዛይነሮች, በመሐንዲሶች, እና በማስተዋወቂያዎች ላይ ነው. ከዚህም በተጨማሪ በኢንፎርሜሽን ኢንፎርሜሽን ውስጥ በዋነኝነት ጠቃሚ የሆኑ እና
የ RHEL (Red Hat Enterprise Linux) ስርጭትን የሚያራምድ መመሪያን ይቆጣጠራል. አመልካቾችን RHEL ን በመምረጥ ረገድ እጅግ የከፋውን ስልጣን እንዲያቀርቡ, የምስክር ወረቀት ለ Red Hat መሣሪያዎች እና ሂደቶች አጥጋቢ የሆነ ተሳትፎ ይጠይቃል. እንደ ኢንቫቲቭ ቴክኖሎጂ መፍትሔዎች ያሉ መሠረቶች,
አመልካቾች ስለ እውነተኛው የሬች ሀርድ ንጥረ ነገሮች ግንዛቤ አነስተኛ ናቸው.