text
stringlengths
0
200
በዚህ፣ ተሐድሶ በዚያ በኩል ብሎ አያሰልፍም፡፡ ሃይማኖት ማለት በእግዚአብሔር ልጅ አምኖ መመስከር ነው እንጂ ድርጅት መከተል አይደለም"" በማለት ሃይማኖት አን ዲት ናት ያለውን የቅዱስ ጳውሎስን ቃል ሽረው፣ ብዙ መንገድ እንዳለ አድ ርገው አልፎ ተርፎም ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖትን ድርጅት ብለው አቃለው ይናገራ
ሉ፡፡"
1~ እንደ አፄ ምኒልክ ማንበርከክ ወይም
በየእሩሳሌም ሙክራብ ላይ የደረሰ ጥቃትእየሩሳሌም ውስጥ የተነሳው ብጥብጥ ይበልጥ ከሯል። ዛሬ ዳግም አዲስ ጥቃት ከተማዋን አናግቷል። ይህም በአይሁዳውያን ቤተ ፀሎት ላይ ነው። በዚህም ጥቃት 6 ሰዎች ሰዎች ተገድለዋል። ሁለት ጥቃት አድራሾች እና አራት ሲቪሎች።
የደደቢቱ ወያኔ ስለኢትዮጵያ ያለው እምነትና አመለካከት አይደለም እኛ ኢትዮጵያውን ዓለም ስለኢትዮጵያ ከሚያውቀው ፍጹም የተቃረነ ነው። ኢትዮጵያን የመቶ ዓመት ታሪክ ያላት ሀገር አድርጎ፣ በቅኝ ገዢነት ኮንኖ፣ ህዝቡን በገዢና ተገዢ ፈርጆ፣ ራሱን ነጻ አውጪ ብሎ ወዘተ የተፈጠረ ድርጅት እንደመሆኑ፤ ቁመቱም ሆነ ወርዱ፣
አስተሳሰቡም ሆነ ድርጊቱ፣ ዓላማውም ሆነ ግቡ ለኢትዮጵያ የማይመጥን መሆኑ ነው ስረ ችግሩ። ለዚህ ደግሞ ከደደቢትም ሆነ ከቤተ መንግሥት የተጻፉና የተነገሩ ዓላማዎቹን መመርመር ሳያስፈልገን ህወሓት የሚለው መጠሪያው ብቻ በቂ ማስረጃ ይሆናል። አንድን የኢትዮጵያ ክፍል ነጻ እናወጣለን ብለው እንጂ፤ የኢትዮጵያን መንበረ
ሥልጣን ጨብጠው በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለማምጣት የተወለዱ ባለመሆናቸው ነው ሃያ አምስት ዓመት ሙሉ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ተቀምጠው የደደቢት ሕልማቸውን መተው አይደለም ነጻ አውጪ የሚለውን ስማቸውን መቀየር ያልቻሉት።
ምክንያቱም የእኔ የሥራ ስኬጅዋል ከእሱ ጋር ተቃራኒ ነው እና ከሥራ ስመጣ ካለወትሮ ከቤቴ ዘውትር አገኘዋለሁ:
ማዲሰን እንዲህ በማለት ምላሽ ይሰጡ ይሆን ነበር፣ “በእርግጥ አዎ ሰው መሳይ ሰይጣኖች ናቸው፣ ታዲያማ ሰው መሳይ ሰይጣኖችንማ ደልቆ ማስወጣት ነው።
«. . . ንጉሠ ነገሥቱ ልዑል ራስ እምሩን፣ ደጃዝማች ከበደን፣ እኔን [ተክለ ጻዲቅን ማለታቸው ነው] እና በላቸውአራትን [በላቸው አስራት የወቅቱ የፍትህ ሚንስትር የነበሩ ናቸው] አስጠርተው <በቶሎ የሚታረም እንዳለ አርማችሁ (ረቂቅ ሕገ መንግሥቱ ማለታቸው ነው) ለፓርላማ ቀርቦ ይታወጅ> ብለው ነበር። ይሁን እንጂ
ወዲያው እየተከታተለ የፓርላማው ሰብሳቢና አንዳንድ አባሎች መታሰር ጀመሩ፤ ቀጥሎም ንጉሠ ነገሥቱ ከስልጣን መውረድና የደርጉ ሥልጣን በጨበት ሁሉንም ተስፋ ዘጋው።» ይላሉ።
እስከ ፡ ሽበት ፡ ቢሆን ፡ እርሱ ፡ ይሸከመኛል
[ተፈቷል!] ለ Google Chrome AmazingFilms ፍለጋ. እንዴት ማስተካከል?የካቲት 21, 2018
ክፋት ይቅርባችሁ በደግነት ኑሩ ፈጣሪ የሚወደው ይህን ነው ባጭሩ። ይህቺን የታክሲ ውስጥ ግጥም እያነበብኩ ስወርድ አንድዬ ስለሚፈልገው ደግነትና ሰዎች ስለምንፈፅመው ለከት አልባ ክፋት እያብሰለሰልኩ ነበር። በርግጥ አንዳንድ የስነ-ልቦና ሊቃውንት እንደሚያትቱት የሰው ልጅ...
ለናዝራችን, ከቬናሪ አንገት ክፍል አሥር እጥፍ የሚበልጥ የአየር መሰብሰብ ነበረብን, SUMATEL ይህንን ዘገባ ወደ ቁጥር 7 መልሷል.
Hello Habesha ምርጥ የሀበሻ ሰፈር » ቡና መጠጣት
ነገር ግን ኢ/ር ይልቃል እርስዎ ያሉትን ባለመቀበላቸው የተባለው ጉባኤ በእለቱ እንደተደረገና እርስዎም አዲስ “ተመረጠ”ከተባለው አመራር ጋር የሚፈልጉትን ለማስፈፀም ወደ መኢአድ ጽ/ቤት እንደሚሄዱ ፣ አሁንም በዛው ተግባርዎ ገፍተውበት የፓርቲዎች ድርድር በሚባለው ማላገጫ የመንግስት አጋፋሪ ሆነው በድርድሩ ላይ እንደሚ
ገኙ ይታወቃል።
በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ የጎማ ዛፍ ምርት የሚወጣውን የውጭ ምንዛሪን ማስቀረትና ለጎረቤት አገሮች ምርቱን ማቅረብ ከፕሮጀክቱ ዋና ዋና እቅዶች መካከል ይጠቀሳል፡፡ ይሁንና የጎማ የተተከሉት ዛፎች ብዙ ስላልሆኑ ምርት ለመሰብሰብ የደረሱ ዛፎች ቁጥር አነስተኛ መሆን ለእቅዱ መሳካት እንቅፋት እንደሚሆን ስጋት መፍጠሩ
ን ነው አቶ ይታገስ የሚያስረዱት፡፡ ይህም ከፍላጎቱ አንፃር ምርቱ መሸፈን የተቻለው አምስት በመቶ ብቻ መሆኑንም አመልክተዋል፡፡ በቀጣይ የዛፎቹ ዕድሜ እየጨመረ ሲመጣና ከስር ከስር የሚተከሉት ችግኞችም ሲበራከቱ የምርት መጠኑ እየጨመረ ይመጣል የሚል ግምት ተይዟል፡፡
ወደ አውሮፓ ለመሻገር ፈልገው ወደ ሊቢያ ካቀኑ ናይጄሪያዊያን ስደተኞች መካከል 152 ፈቃደኞች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በርካቶች በባርነት መሸጣቸውን፣ የተለያየ በደል እንደተፈፀመባቸው ያስረዳሉ።
የዩናይትድ ስቴትስ የነፃነት ቀን ሲከበር በየዓመቱ የተለያዩ ዝግጅቶች ይሰናዳሉ ብሔራዊው ቤተ- መዛግብት የእነዚያ ዝግጅቶች ባለቤት ነው፡፡ ከዚህ ዓመት ክንዋኔዎች መካከል “አሜሪካን መጠገን” ተብሎ የተሰየመው ኤግዚቢሽን ጊዜውን የመጠነ ይመስላል፡፡ ይህ ኤግዚቢሽን አሜሪካ የምትገዛበትን፤ መሠረታዊ መርሆች እና የቀደሙ
እውነታዎችን ያቀፈ እምቅ ሕገ መንግሥቷን ለመለወጥ የተደረጉ በሺሆች የሚቆጠሩ የከሸፉ ጥረቶችና ሙከራዎችን ያሳያል፡፡
ሸይኹል እስላም እብን ተይምይያ እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹የጉዞ ዓላማው በመስጊዳቸው ለመስገድ ሳይሆን መቃብሩን መጎብኘት ከሆነ . . . የኢማሞችና የአብዛኞቹ ዑለማእ አቋም ይህ ያልተደነገገና ያልታዘዘ ነው የሚል ነው፡፡ . . .
“አትናገሩ”፣“አትጠይቁ”፣“አታንገራግሩ”፣“አትተቹ”፣“ዝም ብላችሁ ተገዙ” የሚለውን የጉልበተኞች ጥሪ ይበልጥ ለማብራራት የ፳ ኛው ክ፨ዘመን ታላቅ ደራሲ ከሆነው ፍራንስ ካፍካ ሥራዎች መካከል ትንሽ ትረካ ልጥቀስ፡፡
የተቃውሞ ሰልፎቹ የተካሄዱት ምንም የፖለቲካ ተሳትፎ ክፍተት በሌለበት ሁኔታ ዉስጥ ነበር። የሀገሪቱ ፓርላማ ወንበሮች መቶ በመቶ በገዥው ፓርቲ ግንባር ተይዘው ነው ያሉት። በሲቪክ ማህበረሰብ እና ነፃ መገናኛ ብዙሃን ተቋማት ላይ ገደቦች አሉ። መንግስትን በንቃት የማይደግፉ ግለሰቦች ጥቃት ይደርስባቸዋል፣ ያለፍርድ ቤት
ትዛዝም ይታሰራሉ።
የአትሌት ፈይሳ ያልተጠበቀው የተቃውሞ ክስተት ገዥውን ስርዓት ሀፍረት ውስጥ ቢከተውም፣ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውንን በተለይም በገዥው ስርዓት ግፍና በደል የተፈፀመባቸውን እንዲሁም ለዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብት የቆሙትን በሙሉ አስደስቷል፡፡ በመጨረሻም አትሌቱ ውድድሩን ሁለተኛ ሆኖ በሚያጠናቅቅበት ወቅት እ
ጁን በመስቀለኛ አጣምሮ በተለይም ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቃውሞ በኋላም የኦሮሞ ተቃውሞ አሁን ደግሞ በአማራ ተቃውሞም ታስረናል፣ ተጨቁነናል፣ ተበድለናል፣ ነፃነት እንፈልጋለን የሚል መልዕክት ያለውን ምልክት እያሳየ ውድድሩ ሲያሸንፍ ታይቷል፡፡ ድርጊቱ ባለስልጣናቱን እና የስርዓቱን ደጋፊዎች እጅግ አስደንግጧል
፡፡
ሴተኛ አዳሪዎች በአቶ መለስ ዜናዊ ሞት የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ
ሶስቱ ጠንካራ ስሜቶች በመባል በዶ/ር ሄለን ፊቨር በተሰኙ የሰው ዘር አጥኚ ወይም አንትሮፖሎጂስት የተገለፁት ጠንካራ የጉጉትና አንድን ነገር የመሻት ወይም ጥማት ስሜት «lust» ፣ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመነቃቃት ስሜት «infatuation» እና በፍቅር የመጣመር ስሜት «attachment » ናቸው ። እንደ ዶክተሯ
ገለፃ እያንዳንዱ ጥልቅ ስሜት በአእምሮ ውስጥ የራሱ የሆነ ባዮ ኬሚስትሪ እንቅስቃሴ አለው ። ይሄውም ግለሰቡ ከአንድ ሰው ጋር በሚጣመርበት ጊዜ አእምሮውን የማንቃትና የማብራት ሚናውን ይወጣል የሚል አመለካከት አላቸው ።
4_143_በዚህ መካከል ወላዋዮች ኾነው (ያሳያሉ)፡፡ ወደእነዚህም ወደእነዚያም አይደሉም፡፡
የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትርና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በበኩላቸው የግድቡ የሲቪልና የመካኒካል ስራዎች በአማካሪው ኩባንያ በኩል የጥራት ክትትልና ድጋፍ እየተደረገበት መሆኑን ገልጸዋል።
ዮሐንስ ፀረ-አማራ ብቻ ሳይሆን ፀረ-ኦርቶዶክስም ነው!!!
Home Uncategorized በደብረ ሊባኖስ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ
ከሰኔ 1እስከ 18/1991 ዓ/ም ጠላት ሰኞ ባድመ ብሎ ሲመጣ በባድመና መረብ ግንባር አከባቢ 31ኛ ክ/ጦር፣ 33ኛ ክ/ጦር፣ 23ኛ ክ/ጦር፣ 13ኛ ክ/ጦር እንዲሁም ኮማንዶ የከፈሉት መስዋትነት ከባድ ነበር።
ጾታህ ብቻ ሳይሆን ማንነትህ ሁሉ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል:
“ፐረዚዳንቱ የሰላም ስምምነቱ እንዲተገበር እንዲህ አይነቱን እርምጃ ለመውሰድ በመድፈራቸው ላመሰግናቸው እፈልጋለሁ። በደቡብ ሱዳን የፖለቲካ መረጋጋት ሊያመጣ ይሚችለው የስምምነቱ መተግበር ነውና። ሌላው መወሰድ ያለበት እርምጃ በጁባ ያሉት ሃይሎች ብዛት እንዲቀነስ ማድረግ ነው። አሁን የሽግግሩ የብሄራዊ ውህደት መንግስ
ት ምስረታ እንዲጸፈም ማፋጠን ነው የሚያስፈልገው።” ብለዋል።
SAC Designs, Inc. _ ወርቃማው የድር ሽልማቶች
ዶክተር ዉልታ የተሠራዉን ራሱ ሥራዉ ይግለፀዉ እንጂ መዘርዘሩ አያስፈልግም ባይ ናቸዉ። በእሳቸዉ እምነትም ለሌሎች የአፍሪቃ ሃገራትም ትምህርት ሊሆን የሚችል ተግባር ተከናዉኗል። በየሃኪም ቤቱ የጤና መረጃ የሚያደራጅ የሰለጠ የሰዉ ኃይል ለማፍራት በተደረገዉ ጥረትም ጤና ጥበቃ እና የትምህርት ሚኒስቴር የተቀናጀ ሥራ እ
ንደሰሩ ነዉ ከዶክተር ዉልታ የተረዳነዉ። የተማሩትን ሥራ ላይ ለማሰማራትም ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ፈቃደኛነቱን ገልጿል።
ነባሮቹ ወያኔዎች ትግራይን ነፃ ለማውጣት በሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ሕዝብ ትግራይ (ሕወሓት) የተደራጁ፤ ከመጀመሪያው የትግራይ እንጂ የኢትዮጵያ አጀንዳ ያልነበራቸው ሰዎች ናቸው። ትግራይን ነፃ ለማውጣት ተነሱ፣ ታገሉ፤ ተሳካላቸው። ትግራይን ለብቻው የማስተዳደር ፈተና ለአጭር ጊዜም ቢሆን ቀምሰውታል። የቀዝቃዛው ጦርነት
ማብቃት ነባሮቹ ወያኔዎች ሲነሱ ከተመኙት በላይ በላይ ግዛት ለማግኘት የሚያስችል ሁኔታ ፈጠረላቸው። እናም ኢትዮጵያን ተቆጣጠሩ። ለእነሱ ኢትዮጵያ ተዋግተው ያስገበሯት ግዛት ነች። ስለዚህም ባህሪያቸው የቅኝ ገዢ ዓይነት ቢሆን ሊገርመን አይገባም።
በረሃ ያሉ የትጥቅ ትግሎች ከበፊቱ የተለየ እንቅስቃሴ አድርገዋል። እንደ ድርጅቶቹ መግለጫዎች ከሆነ አርበኞች ግንቦት 7 እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ወታደሮቻቸውን ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ችለዋል። እንዲያውም ከአገዛዙ ኃይሎችና መገለጫዎች ጋር ፍልሚያ እንደጀመሩም አሳውቀዋል። ይህ በራሱ በቀጣይነ
ት ለሚደረግ ትግል ወሳኝ ስለሆነ በራሱ እንደ ድል ሊቆጠር ይችላል። አገር ቤት ሆኖ ለሚታገለው ሕዝብም ሞራልና ተስፋ ሊሆን ይችላል
የግሪክ መንግሥት የአጎራባች ሜቄዶኒያ ስም በመተመለከተ ከሃገሪቱ መንግሥት ጋር እንዳይስማማ ለመጠየቅ የወጣው ሰው ብዛት ፖሊሶች እንደሚሉት አንድ መቶ አርባ ሺህ ይደርሳል። የሰልፉ አደራጆች ግን አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ሰው ወጥቷል ብለዋል።
Society.GG – ሩሌት _ COINFLIP _ CRASH _ በቁማር _ MINIGAMES _ ነፃ ጉርሻ ኮድ
ብዙ ጊዜ ብዙ ሰዎች የሚታለሉት ጥበበኛ የሆኑ እየመሰላቸው ነው፡፡ ጥበበሦች የሆኑ ሲመስላቸው የማያስተውሉ ይሆናሉ፡፡
በ2009 ዓ/ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን በሰላም እንድትመጡ መልካሙን እየተመኘን ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ጥቅምት 28 እና 29/2009 ዓ/ም መሆኑን እንገልፃለን።
በቅድስና መንፈስ ደግሞ ከሙታን በመነሳቱ በልዩ መንገድ ‘የእግዚአብሔር ልጅ’ መሆኑ መረጋገጡ (ትንሳኤውና እርገቱ)
በአጠቃላይ ዛሬ የፌደራሉ የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሙሰኞች ሲል የያዛውን ሰዎች በአቶመለስ ጥቆማ መሆኑን ከነገረን ነገ አቶ ኃይለማርያም ካልጠቆሙ ስራውን ሊያቆም ነው ማለት ነው ወይስ እንደለመደው ትናንሽ ዓሳዎችን ጃስ በማለት ጊዜውን ሊያባክን ነው; ይህን ወደፊት አብረን የምናየው ነው የሚሆነው፡፡ ምክንያቱ
ም ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በፊት ለፊታቸው ምንም ያህል ሙስና በባልስልጣኖቹ ቢፈፀም እርምጃ እንዲወሰድባቸው የመጠቆምና የማዘዝ ድፍረቱ ይኖራቸዋል የሚል እምነት የለኝም፤ አቶ ኃ/ማርያም በራሳቸው አዲስ የአመራር ዕቅድ ከመከተል ይልቅ የሟቹን ጠቅላይ ሚኒስትር ሌጋሲ ለማስጠበቅ እየተጉ ነውና፡፡
ምዕመኑ ይህንን የካህኑን ትምህርት መሬት አውርዶ ተረጎመው፤ ኢትዮጵያችን የሚያስፈልጋት እንደ ዳዊት ገዢዎቿን ሰው ሁኑ ብሎ የሚመክርና የሚገስፃቸውን ነው። ሰው ያልሆነ ገዢ ሁሌም የሚመካው በሰይፍና በሠራዊት ነውና። በሰይፍ የቆመ በሰይፍ ይወድቃል፤ አይደለም እንዴ የሚለው ቃሉ? ራሱን ጠየቀ።
9 ሰባተኛው ዓመት የዕዳ ምሕረት ዓመት ቀርቦአል ብለህ ክፉ አሳብ በልብህ እንዳታስብ፥ ለድሀውም ወንድምህ አንዳች የማትሰጥ እንዳትሆን፥ ዓይንህም በእርሱ ላይ ክፉ እንዳይሆን፥ እርሱም ወደ እግዚአብሔር በአንተ ላይ እንዳይጮህ፥ ኃጢአትም እንዳይሆንብህ ተጠንቀቅ።
ክቡር አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር በኦሮሚያ ብሔራዊ ክለላዊ መንግስት ኢንቨስት ያደረጉ የግል ባለሀብቶች ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክለላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጋር በተወያዩበት ወቅት ርዕሰ መስተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት!
አልታዬ “ቋንቋ”፣ እንደ አንድ የስነ-ጽሁፍ አላባ፣ ምን ማለት እንደሆነ ያወቁ አይመስለኝም። ደራሲው ዶ/ር ምህረት ደበበ የተጠቀመበት የቃላት ድግግሞሽ፣ አንዱ የአጻጻፍ ስልት ነው፣ በእንግሊዝኛ “Repetition” ነው። የመጽሃፉ ርዕስ “የተቆለፈበት ቁልፍ” ራሱ “Repetition” አለው፣ ድግግሞሹ የፈጠረው (በግ
ጥም ውስጥ እንደምናየው የመጨረሻው ድምጽ መመሳሰል አይነት) “ዜማ” አለው፤ በእንግሊዝኛው “Rhythm” እንዲሉ። ግርምታ የሚፈጥር ርዕስ ነው፣ የመጽሃፍ ርዕስ (Eye catchy) መሆን አለበት እንደሚሉት ነው። ርዕሱ ድንቅ ነው። በሁለተኛው አንቀጽ ላይ የተጠቀሱትም የ“ቁልፍ” እርባታዎች፣ ርዕሱን የሚገልጹ፣ ታሪኩን
ም በሚገባ ለማስተዋወቅ የገቡ ናቸው፣ ( ‘የተቆለፈበት ቁልፍ’ የሚለውን ርዕስ እያሰብን…“ወይ ጉድ! ገና ካሁኑ መኪናው ውስጥ መግቢያ የሆነውን የመኪናውን “ቁልፍ” ረስቶ “ቆልፎበት” ወርዶ፣ የቤቱም “ቁልፍ” እዚሁ መኪናው ውስጥ “ተቆልፎበታል”…. እና ‘ይሄን ሰውየ ምን ሊውጠው ነው?) የሚል የንባብ ጉጉት (susp
ense) ያጭራል አንቀጹ። ደራሲው በትክክለኛው መቼት (setting)፣ እጅግ ብቃት ባለው (efficiently) ሁኔታ ነው የቃላት ድግግሞሹን “Repetition” የተጠቀመበት።
ውዲት ኢሳይያስ ንመንፈሳዊ ማዕበል ህዝቢ ኤርትራ ክስዕሮ ኣይክእልን ‘ዩ! – Assenna.com
11 የሥነ ምግባር ንጽሕና። በሥነ ምግባር ንጹሕ መሆን ከማንኛውም ዓይነት የጾታ ብልግና መራቅን ይጨምራል። (ኤፌሶን 5:
የጨረታው አካሄድ ሚዛናዊ እንዲሆን መመሪያው እንደሚለው የመንግስት የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ለማከናወን የሚወጣ ጨረታ ቢያንስ የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ በግዥ የሚሰራው ሥራ የዋጋ አስተማማኝነት ግምት ውስጥ መግባት ይኖርበታል፡፡ ሁለተኛ በጨረታው በቂ ቁጥር ያላቸ
ው ተጫራቾች እንዲኖሩ ግድ ይላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘቡ ተጫራቾችን እንዳይሳተፋ አስቀድሞ የሚከለክል መሆን የለበትም፡፡ ሌላው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘቡ አጫራቹ የመንግስት መ/ቤት በጨረታው አሸናፊ የሆነው ተጫራች ጨረታውን ባለመፈጸሙ ምክንያት ሊደርስበት የሚችልን ጉዳት መሸፈን ይኖርበታል፡፡
ሚኒስትሩ አያይዘውም መሪዎቹ ፈጣንና አወንታዊ ውጤት የሚያስገኝ ውይይት እያደረጉ መሆኑንም ነው የተናገሩት።
ጎግል የአንድሮይድ የጽሁፍ መልእክት መለዋወጫ ኤስ.ኤም.ኤስ አገልግሎትን ሊቀይር ነው
"በከባድ የነዳጅ ዘይት ውስጥ የውኃ ማሞቂያዎችን ለማቃለድ አስተዋጽኦ. የ Ecole DES የማዕድን ዴ ፓሪስ ልዩ ""ጤናማና"" መካከል ዶክተር ያለውን ደረጃ ለ መ Tarlet ያቀረበው መጋቢት 2008 ውስጥ ፓሪስ ውስጥ ተሲስ ዴ ማዕድን. .pdf ከ 230 ገጾች. ማጠቃለያ የተደለደሉት የነዳጅ ዘይቶች, ጥቅም ላይ የ
ዋሉ ዘይቶች ወይም የእንስሳት እቃዎች ይዋቀራሉ [...]"
በአጠቃላይ ከዛሬ ሃያ ዓመት በፊት በወቅቱ ህጋዊ የነበረና በሚኒስትሮች ም/ቤት አራት የካቢኔ ሚኒስተሮች የነበሩትና መዲናዋን (አዲስ አበባን) ጭምሮ በአርማዎቹ አጥለቅልቆት በነበረ ድርጅት አርማ ጋር የተነሳኸው ፎቶ ግራፍ የአገር ግዛትና ፖለቲካዊ አንድነት ለመንካትህ ማስረጃ ነው ተብሎ ሊቀርብብኝ ስለማይገባ ክቡር ፍ
/ቤቱ ውድቅ እንዲደረግልኝ እጠይቃለሁ፡፡
ጎንደር፦ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 7ሺ187 ተማሪዎች አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በተከታታይና በክረምት መርሃግብሮች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ 7ሺ187 ተማሪዎችን አስመርቋል።
በክልሉ ያለውን የመሬት ሃብት የአየር ላይ ፎቶ በማንሳት፣ ካዳስተር የመስራትና የቅየሳ ስራ መከናወኑን አብራርተዋል።
''ሀና እንዳታስጨንቂኝ እኔ ጭንቀት አልወድም :
ውይይት ስለ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ _ አውሮጳ/ጀርመን _ DW _ 07.12.2017
The fairgrounds Michael, እንደ Ethiopia ዘመን አቆጣጠር
አቶ ከፍያለው አንበሴና አቶ አሸናፊ ደሞዜም እንዲሁ ወዳጆች ናቸው፡፡ ሁለቱም በንግድ ስራ ላይ ነው የተሰማሩት፡፡ አቶ አሸናፊ ከወንድማቸው ጋር መኪና ከውጭ እያስመጡ ይሸጣሉ፡፡ አቶ ከፍያለው ሚስታቸውን በሞት ያጡ ከመሆናቸውም በተጨማሪ ልጆቻቸውን በሙሉ ውጭ አገር ልከው ብቻቸውን ነው የሚኖሩት፡፡ የወዳጃቸው የብቸኝነ
ት ኑሮ ያሳሰባቸው አቶ አሸናፊ፤ ሚስት እንዲያገቡ በተደጋጋሚ ወትውተዋቸዋል፡፡ የማታ ማታ ግን ከደሴ የገጠር መንደር “ወንድ ያልነካት ልጃገረድ ናት” ብለው ወ/ት ሰናይት ገረመውን ያስመጡላቸዋል፡፡ እውነትም ልጅቱ ድንግል ሆና ተገኘች፡፡ በዚህ ጮቤ የረገጡት አቶ ከፍያለው፤ ውለታቸውን ለመመለስ የ260ሺ ብር ቪትስ መ
ኪና ገዝተው ለጓደኛቸው ያበረክቱላቸዋል፡፡ እቺን ድንግል ሴት ለጓደኛቸው ያመጡት አቶ አሸናፊ ግን ሌላ ስውር ዓላማ ነበራቸው – በዕቅድና በጥናት የተደገፈ፡፡
ፈረንጅ የሚያደርገው ሁሉም ነገር ትክክል ነው ለማለት ሳይሆን ፈረንጅ ቀዳሚና አንገብጋቢ የሆነውን ጉዳይ ማስቀደም ያዘወትራል ለማለት ነው፡፡
ይሁን እንጂ፣ የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ “ልዩ ጥቅም” አስመልክቶ በቀረበው የሚኒስትሮች ምክር ቤት መግለጫ መሰረት “ልዩ ጥቅም” በሚል ከቀረቡት ነጥቦች ውስጥ አብዛኞቹ የክልሉና የሕዝቡ ሕገ-መንግስታዊ መብቶች ናቸው። በመሰረቱ ሕገ-መንግስታዊ መብት ማክበርና ማስከበር የመንግስት
ግዴታና ኃላፊነት ነው። ሕገ-መንግስታዊ መብት ከአገልግሎት አቅርቦት እና የተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀም ጋር የተያያዘ “ልዩ-ጥቅም” አይደለም። በመግለጫው ውስጥ እንደ ልዩ ጥቅም የተጠቀሱት በሙሉ ለኦሮሚያ ክልል ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ክልሎችና ሕዝቦች የተሰጡ ሕገ-መንግስታዊ መብቶች ናቸው። በዚህ መሰረት፣ በዚህ ረቂቅ አዋ
ጅ የኦሮሚያ ክልል ከሌሎች ክልሎችና ሕዝቦች ምንም የተለየ ጥቅም አልተከበረለትም። የኦሮሚያ ልዩ-ጥቅም ጉዳዩን በንፅፅር ለማየት እንዲቻል የሕገ-መንግስቱን ድንጋጌዎች እና የሚኒስትሮች ምክር ቤት መግለጫን ጎን-ለጎን አያይዘን እንደሚከተለው አቅርበናል።
አስቀድሞ የግብዣው ዓላማ ምንድን ነው፤ ከእኛ የሚፈልጉት ምን ይሆን፤ እኛስ ከዚህ የምናተርፈው ነገር አለ ወይ ብሎ፤ ከግንኙነቱም በኋላ ከዴፕሎማቶቹ ምን ተረዳን፤ ከእኛ ምን አገኙ፤ እኛስ ምን አገኘን፤ ወደ ፊት ከእኛ ስለሚፈልጉት ነገርስ ምን ተረዳን፤ … ወዘተ ብሎ ሂደቱን ገምግሞ ለበለጠ ሥራ ከመዘጋጀት ይልቅ ሰማ
ያዊ ተለይቶ የተጋበዘው ጠንካራና አማራጭ ሊሆን እንደሚችል በመገንዘባቸው ነው የሚል እብጠት ተፈጠረና ሥራ ቀርቶ ወሬው ሁሉ ይሄ ሆነ።
ሥር ተከል ለውጥ የምንለው ኢሕአዴግ ከዚህ በፊት የነበሩትን ፖለቲካዊ ድክመቶች እምብዛም ጠንከር ባላለ መንገድ ቀንሶ ለሚቀጥለው ማለትም ለ2012 ዓ.ም. ምርጫ ራሱን በማዘጋጀት፣ እንደገና በአሸናፊነት በመውጣትና እስከ 2017 ዓ.ም. ድረስ የገዥነቱን ሥልጣን መያዝ ነው፡፡ በዚህ ጊዜ አሁን የሚታዩት የሙስና አሠራሮች
ን ለውጫለሁ በማለት ከፍተኛ ሹም ሽር ሊያካሂድ ይችላል፡፡ ይህንም ሥር ተከል ለውጥ ለማምጣት ለተቃዋሚ ድርጅቶች መጠነኛ የፖለቲካ መብት በመልቀቅ እርሱ ግን በመንግሥት መገናኛ ብዙኃን፣ በራሱ የመገናኛ ብዙኃን፣ በውጭ የመገናኛ ብዙኃን እየተጠቀመ ስላደረገው የጥገና ለውጥ ብሩክ ወቅዱስነት መስበክ ይጀምራል፡፡ ተቀናቃኝ
የፖለቲካ ድርጅቶች እንዳይለሙም፣ እንዳይጠፉም ከመኮርኮም ባሻገር አሥጊ የሚመስለውን ድክመታቸውን እየፈለፈለ በማውጣት አመኔታ እንዳያገኙ ለማድረግ ሊሞክር ይችላል፡፡
 WARKA ዋርካ • View topic - የምስራቅ እፍሪካው ካንሰር ወያኔ ሙጋቤን እንደሚከተል ጥርጥር የለውም!
#EBC ጠ/ሚ/ር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አሜሪካ ከሚኖሩ የዲያስፖራ ማህበረሰብ ጋር ያደረጉት ውይይት፡፡ – Ethiopian TV :
ከፍላጎቶች የጠራውና የተብቃቃው አላህ (ሱ.ወ.) ብቻ ነው፤የነገሮችን ሁሉ ውስጣዊና ውጫዊ ሁኔታዎች ግልጹንና ስውሩንም በፍጹምነት የሚያውቅ እርሱ ብቻ ነው። ዕውቀቱ ሁሉንም ያካበበ ፍጹማዊ ዕውቀት ያለው አምላክ በመሆኑም ለፍጡራኑ የሚበጃቸውን እንጂ አያዛቸውም፤ከሚጎዳቸው ነገር እንጂ አይከለክላቸውም። ሰው ሠራሽ ሕጎች
ግን ለስሕተትና ለግድፈት፣ለመዘንጋትና ለዝንባሌዎች አዝማሚያ የተጋለጡ ናቸው። በመሆኑም ከስህተት፣ከጉድለት፣ከመለውጥና ከመቀያየር ነጻ ሊሆኑ አይችሉም። አላህ (ሱ.ወ.) እንዲህ ብሏል፦ ‹‹ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ፣በርሱ ውስጥ ብዙን መለያት ባገኙ ነበር።››[አልኒሳእ፡82]
ካድሬዎቹና ሰላዮቹ የህዝቡን ጥሩ አቀባበል ለሚመለከታቸው አካላት ሪፖርት አደረጉ። ዓርብ ከሰዓት የከተማው የካቢኔ አባላት ተሰብስበው በጉዳዩ ተወያዩ። ዓርብ ማታ (ከምሽቱ አንድ ሰዓት) የከተማው ከንቲባ አቶ መረሳ አታክልቲና ምክትል ከንቲባው መምህር ሃይለ አዳነ ወደ ማዘጋጃቤት ጠርተው ቅስቀሳ ማቆም እንዳለብን ነገሩ
ን። ስላደረግነው ቅስቀሳ በቂ መረጃ መሰብሰባቸው፣ በጉዳዩ ካቢኔ መሰብሰቡና እስካሁን የተደረገ ቤት ለቤት ቅስቀሳ በቂ መሆኑ መግባባት ላይ መደረሱ ተነገረን።
በአዲስ ከተማ የመሰናዶ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ዊሊ ጠና በፕሮጀክቱ አማካኝነት በስልጠናው ከተሳተፉት አንዷ ናት፡፡ ባለፈው ሐምሌ ወር በተካሄደው የምረቃ ስነ-ስርዓት ከ ጆ ባይደን ባለቤት እጅ የምስክር ወረቀት ተቀብላለች፡፡ ስልጠናው በህይወቷ ውስጥ ለውጥ እንዳመጣም ትገልጻለች፡፡
ማመልከቻ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 /አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፣
የሙገር የመረጃ ምንጮች እንደሚያመለክቱት፣ ሙገር በዓመት ከሚያወጣው ወጪ ውስጥ 60 በመቶውን የሚወስደው ከነዳጅ ከሚገኘው ኃይል ምንጭ ሲሆን፣ የድንጋይ ከሰል ቢጠቀም ግን ወጪውን በግማሽ ይቀንሳል፡፡
ከተመሰረተ ሁለት ዓመት ከመንፈቅ የሞላው እናት ባንክ አክሲዮን ማህበር ባሳለፍነው ቅዳሜ መስከረም 8 ቀን 2008 ዓ.ም አስራ ሁለተኛ ቅርንጫፉን በአዳማ ከተማ ከፈተ። በባንኩ ምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ ወንድወሰን ተሾመ ባደረጉት ንግግር ባንኩ ከሚያቀርበው ዘርፍ ብዙ የፋይናንስ አገልግ
ሎ በተጨማሪ የገንዘብ አያያዝ ስልጠናም ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታውቀዋል። እናት ባንክ የደንበኞቹ ፍላጎት ላይ ተመስርቶ ተደራሽነቱን ለማስፋት በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ስፍራዎች...