text stringlengths 0 200 |
|---|
በተባበሩት መንግሥታት አጠቃላይ ጉባዔ የተነደፈው የዓእማቱ ግብ ዋና ነጥብ ፣ ድህነትን ፈጽሞ ማስወገድ እንኳ ባይቻል፤ መቅረፍ፣ ማለትም ግማሽ በግማሽ መቀነስ ማለት ነው። |
የሐሳብ ክርክሩን ድል አድርጎ ተከራካሪዎቹን ወደ ሽፍትነት ሜዳ እንዲወርዱ አስገድዷቸዋል፡፡ በዚህም በእምነት ተሸፍኖ የነበረው ትክክለኛው ማንነታቸው እንዲገለጥ አስችሏል፡፡ አይሁድም እንዲህ ነበር ያደረጉት፡፡ ጌታችንን በየጉባኤው ተገኝተው መከራከር፣ መሞገት እና መርታት ሲያቅታቸው፤ እውነትን ለመግደል ነበር የተነሡት |
፡፡ ቀዳሜ ሰማዕት ሊቀ ዲያቆናት እስጢፋኖስ አይሁድን በትምህርቱ ሲበልጣቸው በድንጋይ ወደ መውገር ነበር የዘመቱት፡፡ |
ምንም እንኳ የከፋ ድህነት ያለባት አገር ዜጐች ብንሆንም በአያት፣ ቅድመ አያቶቻችን ተጋድሎና መስዋዕትነት የቀደምት ነፃነት ባለቤት አገር ዜጐች በመሆናችን እራሳችንን በኩራት ቀና አድርገን እንድንሄድ አስችሎናል። በርከት ያሉ አገሮች ዜጐቻቸውን የሚያስተምሩበት ት/ቤት ውስጥ ከመጨረሻዎቹ ደሃ አገሮች መካከል ብንገኝም |
ጊዚያዊ የሆነውን ቁሳዊ ድህነትን ተቋቁሞ የአገር አደራን መወጣትን የመሰለ ታላቅ ክብር እንደ ሌለ ለኛ ለኢትዮጵያውያኖች ማንም ሊያስተምረን አይችልም። በዕውቀት በልፅጋችሁ፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመማር ከጊዜው ጋር አብሮ ለመጓዝ የምትችል ኢትዮጵያን ለትውልድ የማስተላለፍ ክቡር የዜግነት ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ የኢ |
ትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ። |
ጥሎ ማለፍ _ ኢትዮጵያ ቡና ከ መከላከያ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ |
ከእኛ ጋር ተመጣጣኝ ባዶ እግሩን አውሮፕላን አገልግሎት ማከራየት ይመርጣሉ ጊዜ, አንተ የሚረዱት ላይ የቅንጦት ይምረጡ. እርስዎ ይሄዳሉ ወይም ከእናንተ ጋር ወደዚያ ትሄዳለህን የትም ቦታ, እርስዎ እኛን መምረጥ ጊዜ እርግጠኞች መሆን እንችላለን, እርስዎ ቀጣዩ በጉጉት በመመልከት ቅጠሎች የሆነ ተሞክሮ ጋር ራቅ ይመጣል |
. |
የስፖርት ማህበሩ የቦርድ ፕሬዝደንት አቶ አብነት ገብረመስቀል አካዳሚው ተተኪ ተጫዋቾችን ለማፍራት እንደሚያስችላቸው ጠቁመዋል፡፡ “ረጅም ጉዞ ለመጓዝ ባለን ራዕይ ዋና የትኩረት አቅጣጫችን ተተኪ ስፖርተኞችን ማፍራት ነው፡፡ ለሀገራችን የእግርኳስ እድገት ደር ቀዳጅ የሆነና መሰረታዊ ለውጥ የሚያመጣ መሆኑን በማመን ይህን |
ማዕከል ለማቋቋም ችለናል፡፡ ተተኪው ትውልድም በብርቱ ጥረት እና ልፋት የተገነባውን ይህንን አካዳሚ በቅርስነት ተረክቦ አስፈላጊውን እንክብካቤ እያደረገ ውጤታማነቱን እንደሚያስቀጠለው ሙሉ እምነት አለን፡፡” አቶ አብነት ጨምረው አካዳሚውን ለመስራት የተባበሯቸውን አካላት አመስግነዋል፡፡ |
በጣም አመሰግናለሁ ቀጥሉበት፡፡ 2 months 1 day ago |
Previous Post ትምህርት ሚኒስቴር መስማት ወይም መስራት አቁሟል! |
የፊታችን እሁድ ነሐሴ 27 2004 ዓም የቀብር ስነ ስርዓታቸው ለሚፈፀመው ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በተለያዩ ደረጃዎች ስንብት እየተካሄደ ነው ። ከትናንት አንስቶም የየማህበረሰቡ ተወካዮች በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ በመገኘት ሻማ ና ጧፍ በማብራት ሃዘናቸውን በመግለፅ ላይ ናቸው ። በአፍሪ |
ቃ ህብረትም ዛሬ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሃዘን መግለጫ ስነ ስርአት ተካሂዷል ። የአቶ መለስ የቀብር ስነሥርዓት እሑድ በመንበረ ጸባኦት ቅድሥት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን እንደሚፈፀምና የውጭ ሃገራት መሪዎች ንግግርና የስንብቱ ስነ ስርዓት ደግሞ በመስቀል አደባባይ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ |
ዲና ሙፍቲ ለዶቼቬለ አስታውቀዋል ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አዘጋጅቶታል ። |
በሀገራችን ውስጥ በበዓላት ቀናት ረዘም ላለ ጊዜ መጠበቅ ነበረበት ነገር ግን ዋጋ ቢስ ነው! ቀለም በጣም ጥሩ ነው! ይህ ሦስተኛው ልብስዬ ከዚህ መደብር ነው እና ተጨማሪ ትዕዛዝ እየሰጠኩ ነው! |
በየቤታችን አንድ ለልጅ አቃፊ፣ አንድ እግር አጣቢ፣ እያልን ህፃናትን ከገጠር ስንመለምል ወይም ሽሮሜዳን ያጥለቀለቁትን የሚታዩና የማይታዮ ህፃናትን ጉልበት ስንበዘብዝ እንታያለን፡፡ ድርጊቱን የሚፈፅሙት እየተጠቀሙበት ነው፡፡ ወጪ ለመቆጠብ፤ የፍላጐት ያህል ጉልበት ለመበዝበዝ፤ ትርፍ ለማጋበስ ይህ ሁሉ ጥቅም ነው፡፡ |
• በአጋጣሚ በአንዳንድ የቦርሳ ዓይነቶች ላይ የማጣሪያ ሽያጭ የሚያካሄድ መደብር ነበር፣በዚህ የጥራት ደረጃ በመደብሩ የቀረው የመጨረሻው ቦርሳ ይህ ነበር። |
በአዲስ አበባ ከተማ ከማዘጋጃ ቤታዊ እና ከቤት ኪራይ ገቢ ግብር ተገቢው ገንዘብ እየተገኘ አይደለም ተባለ፡፡ (ትዕግሥት ዘሪሁን) |
ለስድስት ተከታታይ ዓመታት የበይነመረብ ነጻነት ቀንሷል, ብዙ መንግሥታት በማህበራዊ ሚዲያ እና የመገናኛ ልውውጦቹ ላይ ያነጣጠረ. ይህ የሆነው በተለይም በፀረ-መንግስት ተቃውሞዎች ወቅት በፍጥነት ዜናዎችን እና የሐሰት ዜናን ያሰራጩ. |
“ሀገራችን ቀውስ ውስጥ ለምን ገባች?” ( በፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ ) |
የተረጋገጠ የመሬት ይዞታ እያላቸው፣ የመሬት ግብር እየከፈሉ የተባረሩበት ሰበብ አንድ ሰው በመገደሉ ነው። ቀሳውስት የሚያስተምሩት የእግዚያብሔርን ቃል ነው። ከቃሉ ዋነኛው ደግሞ “አትግደል” ነው። ሆኖም ግብር ሲያስከፍላቸው የኖረው የቤንሻንጉል ክልል መንግስት ቀሳውስቱ ለሚቃወሙት ወንጀል በጅምላ ተጠያቂ አደረጋቸው። |
እናቶችን፣ ህፃናትን፣ ምስኪን ገበሬዎችን በጅምላ እንዳባረረው ቀሳውስትንም አሳደዳቸው። እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ ሆኖ ህይወታቸውን ተርፏል። |
የአዲስ አበባ መስተዳድር እነዚህን ከተሞች ከአዲስ አበባ ጋር ለመቀላቀል ቢያቅድም፣ የኦሮምያ ክልል ፈቃደኛ ባለመሆኑ እስካሁን አልተሰካም። የኦሮምያ ክልል ከእንግዲህ ለአዲስ አበባ የምንሰጠው መሬት የለም በሚል አቋሙ በመጽናቱ የፌደራሉ መንግስት የቤቶች ልማት እቅድን ለመተግበር እየተሳነው መጥቷል። ከወጣት መኮንን ተ |
ስፋየ ጋር ያደረግነውን ቃለምልልስ በቅርቡ ይቀርባል |
ም ላይ በአንድ ልጅ ተሞከረና በ1950ዎቹ ታሪክ ተለወጠ። ክትባቱ ከ70-80 በመቶ ፈውስ የሚሰጥ ነበር። ችግር ተቀረፈ። ብዙዎች ዳኑ። ለቲቢ መከላከያ ተበጀለት። እስካሁን ያወራነው የክትባት ታሪክ ነው። ምኑም አስደናቂ ላይሆን ይችላል። አሁን አስደናቂው ሳይንቲስቶች ለሳምባ ነቀርሳ ሲሰጥ የነበረው ቢሲጂ የተባለው ክ |
ትባት ስንትና ስንት በሽታን ሲከላከል እንደነበረ ስለደረሱበት ነው። ደግና ቀና ክትባት ነበር። ልጆች እንደተወለዱ በጥቂት ወራት ውስጥ በበሸታው ይቀጠፉ ነበር። ከክትባቱ በኋላ ግን ይህ ቀረ። ለካንስ ይህ ክትባት በሳምባ እንዳይሞቱ ብቻ አልነበረም የሚያደርገው። ከዚህ ክትባት በኋላ በሌላ በሽታም የሚሞቱት ህጻናት ቁጥ |
ር በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሰ። በቁጥር ማስቀመጥ ካስፈለገ የልጆች ሞት በ70 ከመቶ ቀነሰ። በዚህ ክትባት ምክንያት ብቻ። የፎቶው ባለመብት, Getty Images በኋላ እንደተደረሰበት የሳምባ በሽታ ክትባት ከጉንፋን፣ ሴፕቲሴሜያና ከሄርፒስ በሽታዎች ይከላከላል። ይህ ተጠንቶ የተደረሰበት ብቻ ነው። ያልተደረሰበት ስንት ይሆ |
ን? |
FREE ETHIOPIAN NEW YEAR CARDS – ነፃ የአዲስ አመት ካርዶች |
አቶ ኃይለማርያም ስልጣን እንደለቀቁ ወዲያውኑ የደቡብ ሱዳን አቻቸው ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ተመሳሳዩን እንዲያደርጉ ነግረዋቸው እንደነበር በስብሰባው ላይ ይፋ አድርገዋል፡፡ |
በሆነው ነገር ህዝቡ ተቆጣ። ከዳር እስከ ዳር የተቃውሞ ጩኸት ማሰማት ጀመረ። |
ይሄ በእውነት ታላቅ ዜና ነው. ለ አል -ዛይመር የጀርመን መድሃኒት J147 ፈውስን መፈለግ እንቀጥል. |
በጊዳ አያና ወረዳ የአያና አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምሀርት ቤት ርዕሰ መምህር አቶ ገመዳ ያዳ እድሜያቸው ለትምሀርት የደረሱ ሕፃናትን ወደ ትምህርት ቤት ለማምጣት ከወላጆች፣ ከሐይማኖት ተቋማትና ከሃገር ሽማግሌዎች ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ |
ግራም ነፈሰ ቀኝ – ይህ ያልተጠበቀና ከበድ ያለ ውሳኔ ነው። ምክንያቱ ግልጽ ባይሆንም ከውሳኔው በስተጀርባ ምን እንዳለ ግን መገመት አያደግትም። ህወሃት በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ድብደባ እና ስቃይ ሲፈጽምበት የነበረው ስፍራ፣ የሺዎች ህይወት እያለፈበት ያለ የቶርቸር ቻምበር፣ አካላዊና ብቻ ሳይሆን ስነ-ልቦናዊ ስብራት |
ሲፈጸምበት የነበረ የምድር ሲዖል በመዘጋቱ የተቀላቀለ ስሜት መፍጠሩ አይቀርም። |
‘‘ክሱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን የማያካትትበት ምክንያት የለም። የሀገሪቱ መሪ እሳቸው ናቸው። ፖሊስም እያደረገ ላለው ነገር ለምሳሌ ተጠርጣሪዎችን ቶርች በማድረግ ጭምር እንከሳለን። የሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዘጋቢ ፊልሙ ያግዱ፣ አያግዱ የሚለውን አጣርተን የሚመለከታቸውን አካላት ለይተን ክሱን ለመመስረት ተዘጋ |
ጅተናል። ክሱን ለማዘጋጀት አስፈላጊ መረጃዎችን እየሰበሰብን ነው። በቅርቡም ክሱን እንመሰርታለን’’ ሲሉ ጠበቃ ተማም ጨምረው ገልፀዋል። |
አልበሙ በሰሜን አሜሪካ, በጃፓን እና በአውሮፓ ጉብኝት አማካኝነት የብረት ጎማዎች / የከተማ ጀበሪት ጉብኝት ተከትሎ ነበር. ኮንሰርቶች ሁሉንም ቀዳሚ መጓጓዣዎች ከልክ በላይ በሆነ መልኩ አሸንፈዋል. የተገመተው የመረጃ አቀንቃኝ ኑዛዜ ቀለምና ጋሻዎች ኖ ሪካ. በ Stones ኮንሰርት ላይ ዘማሪው በርናርድ ፎውለር እና |
ዘጋቢዋ ሊዛ ፊሸር ከመድረኩ ጋር ተባብረው ነበር. የቡድን አልበም Flashpoint (6 በብሪታንያ እና 16, ዩ.ኤስ.ኤ) እና Live at the Max ላይ ጉብኝቱን ጎብኝቷል. |
ይህንን ይጠቀሙ የ Chrome ተሰኪ እርስዎ RSS ድረ መነሻ ገጽ ወይም ምድቦች ገጾች ላይ ምግቦችን እንዲያገኙ መርዳት, አዶውን ብርቱካናማ ይሆናሉ ጊዜ, ይህም ማለት አንድ ወይም ብዜት RSS ምግቦች አለ |
የሚደነግጉ የፍ/ሕ/ቁ.2601 እና የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ የሚመለከት አዋጅ 377/96 አለመሆኑን ተረድተናል፡፡ ለተያዘው ጉዳይ ተፈፃሚነት ያለው የሕግ ማዕቀፍ ስለስራና ሰራተኛ ማገናኘት አገልግሎት የወጣ አዋጅ ቁጥር 632/2001 ነው፡፡ የዚህ አዋጅ መግቢያ፤ የተፈፃሚነት ወሰን የሚመለከት አንቀፅ 3/2/ “የግል አ |
ገልግሎት ስራ ላይ ለመቀጠር ወደ ውጭ አገር በሚሄዱ ኢትዮጵያ ላይ ተፈፃሚነት ይኖረዋል” በማለት ደንግጓአል፡፡ በተያዘው ጉዳይ የአመልካች እና ተጠሪ የስራ ውል የግል አገልግሎት /personal service/ ስራ ላይ የተመሰረተ ስለመሆኑ በስር ፍርድ ቤት ከተደረገው ክርክር መረዳት ይቻላል፡፡ በመሆኑም ለጉዳዩ አግባብ |
ነት ያለው የሕግ ማዕቀፍ አዋጅ ቁጥር 632/2001 ነው ብለናል፡፡ |
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሶስተኛ ዓመት የስራ ዘመኑን በወሩ ማገባደጃ ይጀምራል። በዘንድሮው የስራ ዘመኑ እንደ ወትሮው ሁሉ አስፈጻሚ አካላትን የመከታተል ፣የመንግስት ህግና ደንቦችን የማውጣት እንዲሁም መመሪያዎችን የማዘጋጀትና የማጽደቅ ስራውን ይሰራል ተብሎ ብቻ አይጠበቅም። ይልቁንም ከተለመደው በተለየ አገሪቱ አ |
ሁን ካለችበት ተጨባጭ ሁኔታ ጋር የሚሄዱ አዳዲስ ስራዎች ይኖሩታል። ትልልቅ ውሳኔዎችን፣ አደረጃጀቶችንና ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል።በ ተለይ ደግሞ በተጠናቀቀው በጀት አመት የተጀመረው የፀረ ሙስና ትግል ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ትልቅ ስራ ይጠብቀዋል፡፡ በተጨማሪም በአዋሳኝ ድንበሮች አካባ |
ቢ የሚታዩ ግጭቶችን ለመፍታት የሚያስችሉ ስራዎች ይጠብቁታል፡፡ |
ተከሳሽ ከ1998 እስከ 2004 ዓ.ም ባሉት የግብር ዓመታት ካከናወናቸው የንግድ እንቅስቃሴዎች ብር 32,666,482.23 /ሰላሳ ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ስልሳ ስድስት ሺህ አራት መቶ ሰማንያ ሁለት ብር ከ23/100 ሳንቲም/ ለመንግስት አስታውቆ መክፈል ሲገባው አሳውቆ ባለመክፈሉ በፈፀመው ህግን በመጣስ ግብርን ባ |
ለመክፈል ወንጀል ተከሷል። |
የፕሬስ ነፃነት ቀን በሚታሰብበት ዋዜማ ላይ ሆነን ሰሞኑን በአገራችን ውስጥ በርካታ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞችና ጦማሪያን (Bloggers) በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡ ፍርድ ቤት ቀርበውም የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል፡፡ በሕግ በተያዘ ጉዳይ ላይ ለጊዜው በዝርዝር የምናነሳው ጉዳይ ባይኖርም፣ የፕሬስ ነፃነትን ከሚጋፉ ወይም ሐ |
ሳብን በነፃነት የመግለጽ መብትን ከሚገዳደሩ ጉዳዮች መካከል አንደኛው የጋዜጠኞች እስራት እንደሆነ ግን የምናልፈው ጉዳይ አይሆንም፡፡ በአንድ ጊዜ በርካታ ጋዜጠኞች ታሰሩ ሲባል ድባቡ ደስ አይልምና፡፡ እስቲ በአገራችን የፕሬስ ነፃነትን የሚጋፉ ዋነኛ የግሉ ፕሬስ ችግሮችን እንቃኝ፡፡ |
የቴዲ አፍሮ ቁጭት (ቁጥር ሁለት) ከኤርሚያስ ለገሠ _ The time for change |
የድርጅቱ መሪዎች ሥራ ተቀጥረው ኑሯቸው እየገፉ ለ6 ኣመት የህል ያለ ምንም ወታደራዊ እንቅስቃሴ ከኣገር አገር እየዞሩ ጅላጅሉን ሕብረተሰብ የሕልም እንጀራ እያስቦኩ አዳራሽ ውስጥ ሲያንጨበጭቡት ቆይተው በሗላ ከኤርትራው የሻዕቢያ መሪ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በመገናኘት ወታደራዊ እርዳታ እንዲደረግላቸው ወደ አስመራ በመ |
ጓዝ የጠየቁት ተደረገላቸው። ሃረና በተባለው የማስለጠኛ ጣቢያ ቦታ ቢሰጣቸውም፤በሁለት አመት ውስጥ በድምሩ ከ37 ሰልጣኖች በላይ ማግኘት አልቻሉም። አሁን ከ7 እስከ 10 የሚሆኑ ታጋዮች እንደቀሩ ነው ከእዛው አምልጠው ነብሳቸውን ያዳኑ ታጋዮች እየገለጹልን ያሉ። |
‹‹ንጉሠ ነገሥቱ በአፍሪካ የፖለቲካ ንቅናቄ ግንባር ቀደም ሆነው እንዳሉ ናቸው፡፡ የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን ባለፉት አሥር ዓመታት [ከ1955 እስከ 1965 ዓ.ም.] በሚገባ ከመርዳታቸውም በስተቀር በአፍሪካ የቀረውን የአውሮፓውያን የቅኝ አገዛዝ ርዝራዥ በተለይም የፖርቱጋልን የአፍሪካ አገሮች ቅኚ ገዥነት በጥብቅ ተ |
ቃውመዋል፡፡ |
ኢትዮአዲስስፖርት _ Ethioaddissport ድንገተኛ / የሰር አሌክስ ፈርጉሰን ድንገተኛ ቀዶ ጥገና |
እግዚአብሔርን ማወቅ የነገር ሁሉ ግብ ነው |
Eutelsat 7E እና Nilesat በአንድ 90cm ሰሃን Thu Sep 25, 2014 6: |
አዲስ አበባ የካቲት 8/2009 በኦሮሚያ ክልል በተካሄደው ጥልቅ ተሃድሶ በኪራይ ሰብሳቢነት የተጠረጠሩ ከ3 ሺህ 400 በላይ አመራሮችን በሕግ ለመጠየቅ ማስረጃ እየተሰበሰበ መሆኑን የክልሉ ኮምኒኬሽን ቢሮ ገለጸ። በጥልቅ ተሃድሶ ግምገማው ሕዝቡን ያማረሩና ለቅሬታ የዳረጉ ዋና ዋና ችግሮችን መለየት እንደቻለም ተነግሯል |
። |
እስክንድር ነጋ በአራት ጎብኚዎች ብቻ እንዲጎበኝ ተደረገ |
ሜጋንጋ, በአራታር ከፍተኛ እይታ, የቤት ኪራይ, የ 7 አልጋዎች አዳዲስ ክፍሎች, አዲስ አበባ. |
#EBCበሠራተኛና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር 4 የቅጣት ሪከርድ ያለበት አንድ ኤጀንሲ ሥራ ላይ ነው |
ማሳሰቢያ፦ የይለፍ ቃሎቻችንን ምሥጢራዊነትና ደኅንነት ለመጠበቅ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሶፍትዌር ውስጥ ማስቀመጥ በጥብቅ ይመከራል። ስለ ኪይፓስ (KeyPass) የሚያወሳውን ክፍል መመልከት ስለጉዳዩ ተጨማሪ መረጃ ይሰጣል። |
ግጭቶቹ ሆን ተብለው የሚፈጠሩ ናቸው ከተባሉ፣ ዓላማቸው ምን ሊሆን ይችላል? |
በማግሥቱ በዓሉ ላይ ተገኘሁ፡፡ በዓሉን እኩለ ቀን ላይ ጨርሼ ስወጣ ሌላ የጥንት ዘመዴን አገኘሁት፡፡ ያ ትናንት ማታው ጓደኛዬ እዚህ ከተማ እንዳለ የማላውቅ መስሎት ይኼኛው ነገረኝ፡፡ እኔም ሰው ላለማጋጨት ብዬ ያለኝን ሳልዘረዝር እንዴው በደፈናው ደውዬለት መምጣት አልችልም እንዳለኝ ነገርኩት፡፡ ይኼኛውም እኔ እንዳል |
ነግረው የደበቅኩትን እርሱ ገልብጦ ነገረኝ ‹‹የኛ ታቦት ሲሆንኮ እነ እንትና አይመጡም›› አለኝ ፈገግ እያለ፡፡ ‹‹ማን ነው የእናንተ ታቦት ያደረገው›› አልኩ በአግራሞት›› ‹‹ያው አቡነ አረጋዊ የኛ ሀገር ሰው አይደሉ›› አለኝ የሠፈሩ ሰው ያህል ርግጠኛ ሆኖ፡፡ ወይ ግሩም፣ ይኼ በሽታ ለካ ማናችንንም ሳይለይ በደን |
ብ ይዞናል አልኩ በልቤ፡፡ |
1ጴጥሮስ 3፡18-22 ኣብ ስቅያት ክርስቶስን (ፍቕዲ 18) ምኽባሩን (ፍቕዲ 22) ንዘሎ ርክብ ይገልጽ፡፡ ኣብ መንጎ እዚ ኽልተ እንታይ ከም ዝተገብረ ዘርዚሩ ዝነግር ድማ ጴጥሮስ ጥራይ እዩ፡፡ ኣብ ፍቕዲ 19 ከኣ ነቶም ኣብ ማእሰርቲ ዘለዉ መናፍስቲ ሰበኸሎም ይብለና፡፡ ግናኸ እቲ ሰበኸሎም ዝብል ናይ ግሪኽ ቃል ከ |
ምቲ ኣብ ሓድሽ ኪዳን ዘሎ ካልእ ስብከታት ኣይኮነን፡፡ እቲ ጴጥሮስ ሰበኸሎም ዝብሎ ዘሎ ንምእዋጅ እዩ ዘስምዕ፡፡ የሱስ ኣብ መስቀል ተሰቀየን ሞተን፡፡ መንፈሱ ግና ህያው ነበረ እሞ ንኣቦ እዩ ዘማዕቆቦ (ሉቃስ 23፡46)፡፡ ብመሰረት መልእኽቲ ጴጥሮስ ከኣ የሱስ ካብ ሞቱ ክሳዕ ትንሳኤኡ ኣብ ዘሎ ግዜ ነቶም ኣብ ማእ |
ሰርቲ ዝነበሩ መናፍስቲ ብፍሉይ ኣወጀሎም፡፡ |
አቶ አብዱል፡- እኔ እንደሚመስለኝ ነገሩ ከመንግሥታቱ ተፈጥሯዊ ባህሪ የሚወረስ ነው፡፡ ኢራንን የወሰድን እንደሆነ በተለይ እ.ኤ.አ. ከ1979 የእስልምና አብዮት በኋላ በአገሪቱ በሥልጣን ላይ ያለው ኃይል በከፍተኛ ደረጃ በሃይማኖት የተቃኘ መሆኑ ሲታወቅ፣ በአጠቃላይ ለሺዓ እስልምና ተቋማት እንደ ማዕከል ሲያገለግልም |
ቆይቷል፡፡ በተጨማሪም የኢራን መንግሥት ለአብዛኛው በመካከለኛው ምሥራቅ ለሚገኙ የሺዓ አናሳ ማኅበረሰቦች እንደ መጠለያ ይታያል፡፡ በሌላ በኩል ኢራን ከሺዓ ማዕከልነት ባለፈ በታሪክ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ አንድነቱን የጠበቀ ጠንካራ አገር መሆኑም ይታወቃል፡፡ እንዲያውም የኢራን ታሪክ ከአውሮፓም የቀደመ ጥንታዊ መንግሥት |
ነት ልምድ ያለው ነው፡፡ በአጠቃላይ ኢራን መሠረት ያለው በቅጡ የተደራጀ መንግሥት ያለው አገርም ነው፡፡ ይህ መንግሥት በቅጡ ስትራቴጂካዊ ጥቅሙን ማስከበር የሚችልና ከራሱ አልፎ በአካባቢው ኃይሉን ማሳየት የሚችልም ነው፡፡ በመሆኑም በአካባቢው ካሉት እነ ሳዑዲ ዓረቢያ ባለፈ የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ምልከታ ኢራን |
ን ብጥብጥ ፈጣሪ አገር አድርጎ ፈርጆታል፡፡ በሳዑዲና በአሜሪካ እንዲሁም በእስራኤል መካከል ፀረ ኢራን ትብብርም ተፈጥሯል፡፡ በመሆኑም ለዘመናት እነዚህ ሱኒ የመካከለኛው ምሥራቅ አገሮችና አሜሪካ ኢራንን የመገደብ ስትራቴጂ ሲያራምዱ ኖረዋል፡፡ |
ቀድሞ ነገር የጣቢያው ዓላማ የሶስተኛ ዓለም ሚዲያዎች ሊኖራቸው የሚገባውን እና ህዝቡ በድህነቱና በአለማወቁ ሰበብ የገጠሙትን የኑሮ ትንቀንቆች ድል የሚያደርግበትን መላ መጠቆም አይመስልም፡፡የጣቢያው ዓላማ የየለት ኑሯችንን የሚያፈኩ ከአንጀት ጠብ የሚሉ መሰናዶዎች ማድረስ አይመስልም፡፡ተዝናኑ ነው-በባዶ ሆድ-በባዶ ጭን |
ቅላት ተዝናኑ-አይነት ነው፡፡ |
አግባብ ባለው ህግ መሠረት ተለይተው የሚሰጡትን ሥነ-ምግባርን የሚመለከቱ ሌሎች ተግባሮችን ያከናውናል፡፡ |
ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ ጥር 21 ቀን 1939 ዓ.ም. በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ልዩ ስሙ ወንፈስ በተባለ ሥፍራ ተወለዱ: |
ሚስት( ትደውልና) የማትረባ! ደደብ! የት አባክ ነው ያለከው? |
የአእምሮ መታደስ ክፍል ሁለት ( Aemro metades part two) |
የማክሰኞ፣ ሚያዝያ 29/2005 ዓ.ም የአማርኛ ሥርጭት - የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ - ቪኦኤ |
እሱ ፡ ነው ፡ ቁም ፡ ነገሩ (፲፬x) |
የወንዶቹን ያህል የተዘገበ አይሁን እንጂ በክፉም በደጉም ሴቶች ያልተሳተፉበት የኢትዮጵያ ታሪክ የለም። የቅርብ ጊዜ ታሪካችንን እንኳን ብናይ በፋሽስት ወረራ ወቅት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በአርበኝነት ዘምተው አዋግተዋል፤ ተዋግተዋል። በተለያዩ ምክንያቶች መዝመት ያልቻሉት ደግሞ በውስጥ አርበኝነት ተሰልፈው የጠላት ምስጢሮ |
ች ለአርበኞች እንዲደርሱ በማድረግ ከፍተኛ ጀብዱዎችን ፈጽመዋል። ከፋሺስት ወረራ ወዲህ በነበሩ ዓመታት ውስጥም ለፍትህ እና ለነፃነት በተደረጉ ተጋድሎዎች ሴቶች ጉልህ ተሳትፎ ነበራቸው። በተማሪዎች ትግል ውስጥ ለምሳሌ፣ ወጣት ሴቶች በአመራር ደረጃ በመሳተፍ ትግሉን መርተዋል፤ የሕይወት መስዋዕትነት ጭምር ከፍለዋል። ከ |
ዚያ ወዲህም በነበሩት ዓመታት በኢሕአፓ እና ሌሎችም ድርጅቶች አመራርና አባልነት ተሳትፈው ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረጉ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ነበሩን። በቅርቡም በምርጫ 97 እንቅስቃሴም የሴቶች በተለይም የወጣት ሴቶች ተሳትፎ ምን ያህል ጉልህ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነውና እናስታውሳለን። ለምርጫ ድምጽ መከበር ወጣት |
ሽብሬ ደሣለኝን ጨምሮ በርካታ ሴቶች ሕይወታቸውን ሰውተዋል፤ ከዚያ የበለጡት ደግሞ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ዛሬም እንደ ርዕዮት ዓለሙ የመሳሰሉ ጀግኖች በወያኔ ወህኒ ቤቶች እየማቀቁ፤ በየእለቱ ሰቆቃ (ቶርቸር) እየተፈፀመባቸው መሆናቸው በሀዘንና በቁጭት እናስባቸዋለን። |
20 አዎን፥ ወንድሜ ሆይ፥ በጌታ እኔ እንድጠቀምብህ ይሁን፤ በክርስቶስ ልቤን አሳርፍልኝ። |
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ሃላፊ ዘይድ ረአድ አል ሁሴን መንግሥታት ወደ አምባገንንነትና ወደ ጭቆና እንዲሁም ሰብዓዊ መብትን ወደ መርገጥ እያመሩ ናቸው ሲሉ ነበር ትናንት ያስጠነቀቁት። |
New ብስራት ጋረደው (አዲስ አልበም በቅርብ ቀን) Zemen Drama New Part |
ሰለዚህ በቀጣይም ከህዝቡ ጋር የሚካሄትዱትም ሆነ የተካሄዱት ስብሰባዎች እንደ ከዚህ ቀደሙ የፎረም እና የኢህአዴግ ልዩ ልዩ አደረጃጀቶች ውሰጥ በንቃት የሚሳተፉ ሰዎች ተገኝተው ድራማ የሚካሄድባቸው እንደሆነ ግምት ወስደና ወይም ገብቶናል፡፡ ይህ ደግሞ የነፃነት ቀን መምጫውን ያዘገየው እንደሆን እንጂ ጨርሶ አያስቀረውም |
የሚል እምነት አለኝ፡፡ መፍትሄው ከዚህ በፊት ፀረ-ህዝብ፣ ጸረ -ምናም እያላችሁ ያገለላችሁትን ቡድኖችና ግለሰቦች በንቃት ማስተፍና ትክክለኛውን ሁኔታ መገንዘብ ነው፡፡ በተጨማሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔተ ያለ አግባብ በእስር ላይ የሚገኙት ታጋዮች መፍታት ነው፡፡ ስብሰባም ካስፈለገ ……. |
v ወንዶች ሴቶችን ሴቶች ወንዶችን ክርስትና እንዳያነሱ (ረስጠብ 34)!! |
በእድገት ቅደም ተከተላቸው መሰረት የስምንት የገበታ ወይኖችን ሽያጭ -ሁለቱንም ቀይና ነጭ ወይኖችን ጨምሮ-ለመጪዎቹ ዘመናት በሀገር-አቀፍም ሆነ፣ በዓለም-አቀፍ ደረጃ ለማሳደግኩባንያው እያቀደ/እያለመ ነው፡፡ |
የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የአገሪቱ ሕገ መንግሥት በሚፈቅደው ልክ የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ግንባታውን ለማጠናከር እስካሁን ከልቡ ተግቶ እንዳልሠራ ያለማወላወል ማመኑ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ በዚህ ረገድ ተቀናቃኝ ወይም ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለችግሩ የየራሳቸውን ድርሻ መውሰድ እንዳለባቸው ቢታመንም፣ ላለፉት 26 |
ዓመታት አገራዊ፣ ክልላዊና የአካባቢ ምርጫዎች በተካሄዱ ቁጥር በአውራ ፓርቲነት የሚታይ አንድ ጥምር ግንባር ብቻ ከ99 እስከ 100 በመቶ የምክር ቤቶችን መቀመጫዎች እየተቆጣጠረ መቆየቱ አስተዛዛቢ ነው፡፡ ስለሆነም ሕገ መንግሥታዊና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በሰፈነበት በየትኛውም ማኅበረሰብ ዘንድ ቅቡልነት የሌለውን ይህን |
ን ዓይነቱን የተዛባ አሠራር ቀስ በቀስ ለማሻሻልና ለማረም ደፍሮ ቃል መግባቱ ራሱ ከፍተኛ ሞገስ ሊቸረው ይገባል እላለሁ፡፡ |
እውነተኛ ክርስቲያኖች አምላክን ለማምለክ በመስቀል አይጠቀሙም። ለምን? |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.