text stringlengths 0 200 |
|---|
“የተቃውሞ ሰልፉ ከሽፏል የሚለው ከውነት የራቀ ነው። ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ለሁለት ኪሎሜትር በሚረዝም ሰልፍ በከተማዋ ጎዳናዎች ድምጻቸውን አሰምተዋል። በአንድ ስፍራ የጸጥታ ሀይሎች አስለቅሽ ጋዝ ሲተኩሱ የጦር ሰራዊቱም በዚያው ነበር።” |
ለራስህ ታላቅን ነገር ትፈልጋለህን? በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ፥ እነሆ፥ ክፉ ነገርን አመጣለሁና አትፈልገው፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን በሄድህበት ስፍራ ሁሉ ነፍስህን እንደ ምርኮ አድርጌ እሰጥሃለሁ። ትንቢተ ኤርምያስ 45፡5 |
8 Responses to የሥላሴዎች እርግማን፤ (አንድ) አዳክሞ ማደህየት |
ይህ እንኳ smartest እና ቀዝቃዛው አንዳንድ ሴቶች እንቅፋት አንድ የፍቅር ጓደኝነት ባይፈቀድ ነው. ይህ ባይፈቀድ በእርግጥ ሴቶች እርግጠኞች የፍቅር ይመርጣሉ የሚጠቁም አንድ አፈ ታሪክ የሚመነጭ, እየተጓዙ-getters ናቸው እነርሱንም ጠንካራ እንዲሰማቸው ሴቶች ይበልጥ በቀላሉ ሲታለል ናቸው ጠንካራ ሰዎች, መተ |
ማመን እና ሂድ-ማግኘት. ይህ ብቻ የቆሻሻ ነው. |
ሪፖርተር፡- 1.5 ሚሊዮን ብር ሲጠይቁ እነሱ ስንት ብለው ነበር? |
አቶ ገዱ አንዳርጋቸውም ይሄንን ሕዝብ ለዚህ አሳር ሰቆቃ የዳረገው የወያኔ ባሪያ የሆነው ድርጅቱ በሚፈጽመው ዘርፈ ብዙ ጥቃቶች መሆኑን ለመሸፋፈን፣ ለመካድ ባሰበ አቀራረብ ቀርቦ በመለፍለፉ የብዙኃን መገናኛው ምን ብሎ ዘገበለት መሰላቹህ “… አቶ ገዱ የችግሩን አሳሳቢነት ደግመው በማንጸባረቅ ችግሩን ለመቅረፍ ጥረት እ |
ንዲደረግ አጥብቀው አሳስበዋል!” ተብሏል፡፡ ጌቶቹ ገዱን ዲዛይን ሲያደርጉት (ሲተልሙት) እንዲናገር ወደ ተግባር ግን እንዳይቀይር ወይም እንዲተውን አንጅ እንዳይሠራ አድርገው ነው የተለሙት፡፡ ለዚህ ነው በተግባራዊ እንቅስቃሴ የማይደገፍ፣ በተጨባጭ እርምጃ መሬት ላይ የማይታይ ለፕሮፖጋንዳ (ለልፈፋ) ፍጆታ ብቻ የሚናገ |
ረውን ነገር ሁሉ የሚናገረው፣ የተለመደና ማለት ስላለበት ብቻ የሚለው፡፡ የወያኔ ሸፍጥ የማይገባቸው ቂላቂል ወገኖች ግን አቶ ገዱ የሚናገራቸውን ለጆሮ የሚጥሙ ነገሮች እየተመለከቱ ገዱን እንደተቆርቋሪ ይቆጥሩታል፡፡ እነኝህ የዋሀን ወገኖቻችን ገዱ የሚናገራቸውን ነገሮች ተግባር ላይ ካለማዋሉ ወይም መሬት ላይ የሚታየው |
ከሚናገረው በተቃራኒ መሆኑን አስተውለው እውነታው ላይ መድረስ ሲችሉ ይሄንን ሲያደርጉ ግን አይታዩም፡፡ ይሄንን ለማድረግ ንቃተ ሕሊናቸው ስለማይፈቅድላቸው ይሆናል፡፡ |
እንደ ሰነፍ ተማሪ በጣም ብዙ ትቸከችካለህ። አንድ ጊዜ ማትሪክ ስፈተን አብሮኝ ቁጭ ብሎ የተፈተነ ስውዬን ታስታውሰኛለህ። የሂሳብ ፈተና ጥያቄው 60 ነበር፣ ልጁ ግን መልስ ብሎ ያጠቆረው 120 ነበር። የጥያቄ ወረቀቱን ያነበበውም አይመስለኝም። አንተስ ብትሆን አንተ የቸከቸከውን ማን ቁጭ ብሎ ያነባል። አንተም ራስህ |
ያነበበከው አይመስለኝም።በሰለጠኑት ሀገራት ሰው ሀሳቡን የሚገለፀው በጣም ባጭሩ ነው። ለምሳሌ በምርጫ 97 መለስ ዜናዊ በአና ጎመዝ ጉዳይ መልስ በሄራልድ ጋዜጣ ሲመልስ 16000 ቃላቶችን ተጠቅሞ ነበር፣ይህም በአለም ሪኮርድን በጊነስ ቡክ ላይ አስመዝግቦአል። መንግስቱ ሀይለማርያምም የ10ኛው አብዮት በአል ላይ 8 ሰአ |
ት ሙሉ ነበር ተፅፎለት የተሰጠውን ሲያነብ ነበር የነበረው። በኢትዮ አቆጣጠር በ69 እና በ70 አ፣ም ሁለት ወይም ሶስት የመኤሶን ካድሬዎች የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን ሰብስበው ከሁለት ሰአት እስከ 12 ሰአት (10 ሰአት ሙሉ) ምሳ ሳይበላ ውሀ ሳይጠጣ እየተፈራረቁ ያወሩ ነበር። አንተ ራስህ አጋጣሚ ብታገኝ የእነርሱን |
ሪኮርድ ታሸሽለው ነበር። |
በተረፈ ወርቁ ኢጣሊያዊው ዕውቅ የታሪክ ጸሐፊና ተመራማሪ ኮንት ሩሲኒ ስለ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ታሪክ በጻፈው ዳጎስ ባለ መጽሐፉ ላይ ስለ አገራችን የረጅም ዘመናት ታሪክና ሥልጣኔ እንዲሁም የነጻነት አኩሪ ተጋድሎ እንዲህ ሲል ነበር... |
በኢትዮጵያ የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ማሻሻያ መደረጉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት ዛሬ አስታወቀ ። የኮማንድ ፖስቱ ሃላፊ እና የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ዛሬ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሀን በሰጡት መግለጫ በኤኮኖሚ አውታሮች ላይ የሚሰነዘሩ... |
ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ በሳተላይት የሚተላለፍ የራዲዮ ፕሮግራም (EPRP's Satellite Radio transmissions to Ethiopia and Horn of Africa.) |
ጥያቄዬን እንዲህ በማለት እንደገና አቀርበዋለሁ፣ የአፍሪካ ቀንድ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን? |
ፊንጢጣ ከላይ እንደተገለጸው ለበሽታ በቀላሉ ሊጋለጥ ይችላል። ኮንዶም ማጥለቁ ለሁለታችሁም ጠቀሜታ አለው። አንተንም፣ እሷንም ከጀርሞች ሊከላከል ይችላል። በተጨማሪ፣ ስፐርምህ ፊንጢጣዋ ውስጥ ሲለቀቅ፣ ፊንጢጣዋ ውስጥ ካለ ፈሳሽ ጋር ስለሚቀላቀል፣ ጤናዋ ላይ ችግር ሊያስከትል ይችላል። ስለዚህ ኮንዶም ማጥለቁ ከንጽህናም |
ሆነ ከጤና አንጻር ተመራጭ ነው። የኮንዶም ሌላው ጥቅም፣ ድንገት አሯ (ሰገራዋ) ካመለጣት፣ ቁላህን እንዳይጋለጥ ያደርገዋል— ቢጋለጥ እንኳ፣ በፍጹም እሷን ልትወቅስ አይገባም ምክንያቱም ቀድሞውኑ መግባት የሌለብህ ቦታ ውስጥ ነውና የገባኸው፤ በሷ ግፊት እስካልገባህ ድረስ፣ መውቀስ ያለብህ ራስህን ነው ፤ ወይም ከነጭ |
ራሹ ወቀሳን አለማንሳት። |
የኬንያ ፍርድ ቤት የኡሁሩ ኬንያታን አሸናፊነት አጸደቀ - BBC News አማርኛ |
የኢትዮጵያ መንግስት በስምንት ወራት ከኤሌክትሪክ ሽያጭ 123 ሚሊዮን ዶላር (2.6 ቢሊዮን ብር) ማግኘቱን አስታውቋል። ገቢዉ አገሪቱ ለጎረቤቶቿ ኬንያ፤ጅቡቲ እና ሱዳን ከሸጠችው የኤሌክትሪክ ኃይል ያገኘችውን ገቢ ይጨምራል። የውሃ፤መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚኒስትሩ አቶ ሞቱማ መቃሳ ለተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት ዘገባ |
መስሪያ ቤታቸዉ ያስገኘው ገቢ የእቅዱን 82 በመቶ እንደሆነ ተናግረዋል። |
ተቋሙ ሥልጣንና ተግባሩን ሥራ ላይ ለማዋል እንዲችል ማንኛውም ሰው አስፈላጊውን ድጋፍ የመስጠትና የመተባበር ግዴታ አለበት፡፡ |
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አየር ማረፍያ ቅርንጫፍ ስራዬን በጣም ወደድኩት።በተለይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወቅቱ ከነበሩት ቅርንጫፎች ውስጥ ለሰራተኞቹ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጠው ለአየር ማረፊያ ቅርንጫፍ እና ለአቃቂ ቅርንጫፍ ነበር።ይህ የሆነበት ምክንያትም አየር መንገዱ ውስጥ ለመግባትም ሆነ ወደ አቃቂ ቅርንጫ |
ፍ ለመሄድ በቀላሉ ታክሲ ስለማይገኝ የሰራተኛ ማኅበሩ በህብረት ስምምነቱ ላይ ከተደራደረበት የመብት ጥያቄ ውስጥ አንዱ የሁለቱ ቅርንጫፎች ጉዳይ ነበር።በመሆኑም ከወሎ ሰፈር አየር መንገዱ ውስጥ የሚሄድ ሰርቪስ ማግኘቱ ለእኔ ተስማምቶኝ ነበር። በሌላ በኩል ንግድ ባንክ አሰራሩም ሆነ ያለው ዓለም አቀፍ አሰራሩ ሁሉ እን |
ደ ሌላ መስርያቤት በቀላሉ ለሥርዓት አልባ ሰራተኛ አመቺ አይደለም። በእርግጥ በዘመነ ኢህአዴግ በተለይ ገና ኢህአዴግ ስልጣን እንደያዘ ሰሞን የባንክ አሰራርን ባህሪ የማይረዱ ካድሬዎች እንደ ግላቸው ሊያዙት ሞክረው ነበር። |
በዛሬዉ ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ የገበያ ስፍራ የእሳት አደጋ መድረሱ ተሰማ። በስፍራዉ ተገኝቶ ቃጠሎዉን የተመለከተዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንደገለፀዉ፤ እሳቱ በሀገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር ከቀትር በኋላ ስምንስት ሰዓት ተኩል የጀመረ ለሶስት ሰዓት ገደማ ይነድ ነበር። |
መጽሐፍ ቅዱስ በእውነት የእግዚአብሔር ቃል ለመሆኑ የሚያረጋግጠው ተጨማሪ ውስጣዊ ማስረጃ በገጾቹ ውስጥ የሚታዩት ትንቢቶች ናቸው መጽሐፍ ቅዱስ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዝርዝር ትንቢቶች ተካተውበታል። ስለመጪው የአንዳንድ አገሮች ሁኔታ እስራኤልንም ጨምሮ ተጽፎበታል። ስለ አንዳንድ ከተሞች፣ ስለመጪው የሰው ልጆች ሁኔታ፣ የእ |
ስራኤል ብቻ ታዳጊ ሳይሆን ያመኑትም ሁሉ ስለሚታደገው ስለመሲሑም ያብራራል። በሌሎች ሐይማኖታዊ መጻህፍትና በኖስትራዳመስ እንደቀረቡ ትንቢቶች ሳይሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች በዝርዝር የቀረቡ ሲሆን ሐቀኝነታቸው ለጥርጣሬ ቀርቦ አያውቅም። በብሉይ ኪዳን መጽሐፍት ብቻ ኢየሱስ ክርስቶስን የሚመለከቱ ከ300 በላይ ትንቢቶ |
ች ቀርበዋል ። አስቀድሞ የተተነበየው የት ቦታ እንደሚወለድና ከየትኛው ቤተሰብ እንደሚገኝ ብቻ ሳይሆን ነገር ግን እንዴት እንደሚሞትና በሦስተኛው ቀን እንደሚናሳ ተነግሮለታል። ከመለኮታዊ ምንጭ ካልሆነ በስተቀር የተፈጸሙትን ትንቢቶች በቀላሉ ለማስረዳት የሚቻል አይደለም። |
ብመሰረት ጸብጻብ እቲ ትካል ኣብ መወዳእታ ዓመተ 2016 ኣብ መላእ ዓለም 65.6 ሚልዮን ሰባት ካብ መነባብርኦም ምዝንባሎም ተሓቢሩ። |
24 አንድ መክሊትም የተቀበለው ደግሞ ቀርቦ። ጌታ ሆይ፥ ካልዘራህባት የምታጭድ ካልበተንህባትም የምትሰበስብ ጨካኝ ሰው መሆንህን አውቃለሁ፤ |
ሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በቢሾፍቱ ከተማ ከኢትዮ-ሱማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የመጠለያ ግንባታ እያካሄደ ነው _ MIDROC Technology Group |
ዛሬ ዛሬ በይነመረብ ባለው ሰፋ ያለ መረጃ ምክንያት, ሰዎች የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ለማግኘት እና ስለ መከታተል የሚፈልጉትን ስራ ማግኘት ይፈልጋሉ. ሙያ የሚሰራውን የሥራ ክንውን መግለጫ ለመግለጽ ለአንድ የተወሰነ ዓመት ያህል ምን ያህል ስራዎች እንደሚገመቱ ለማወቅ, ሰዎች የሚያገኙት መረጃ እጅግ ጠቃሚ ሊሆን |
ይችላል. ስለሆነም, አንድ ሰው ስለ አካላዊ ሐኪሞች እና ስለሚያደርጉት ነገር እውነቱን ማወቅ ቢፈልግ በመስክ ላይ ዲግሪ ለማግኘት ውሳኔያቸውን ለማጠናቀቅ በመስመር ላይ ማየት ይችላሉ. |
የሄሮድስ ጭፍሮችም ዮሐንስን ፈልገው ባጡት ጊዜ ዘካርያስን በቤተ መቅደስ ውስጥ በሰይፍ ገደሉት፤ ካህናቱም በንጹሕ ልብስ ገንዘው በአባቱ በበራክዩ መቃብር ቀበሩት፡፡ ደሙም እስከ ፸ ዓመት ድረስ ሲፈላ ኖረ። ጌታችንም የዘካርያስ ደም እንደሚፋረዳቸው ሲያስረዳ “ከአቤል ደም ጀምሮ በመሠዊያውና በቤተ መቅደስ መካከል እስከ |
ጠፋው እስከ ዘካርያስ ደም ድረስ ከዚህ ትውልድ ይፈለጋል” በማለት ጸሐፍት ፈሪሳውያንን ገሥጿቸዋል (ሉቃ.፲፩፥፶፩)፡፡ |
9 ፤ ዔሳውም። ለእኔ ብዙ አለኝ፤ ወንድሜ ሆይ፥ የአንተ ለአንተ ይሁን አለ። |
ከላይ እንደተገለፀው፣ ለነፃነት የሚደረገው ትግል ከፍተኛ ደረጃ ላይ በደረሰበት፣ ጦርነቱ ተፋፍሞ የሰማዕታቱ ቁጥር እየጨመረ በሄደበት፤ እንደ ደቡብ አፍሪካ ነጭ ሰፋሪዎች ወይም እንደ ትግራይ ሕዝብ በንፁሃን ላይ በደልና ጭፍጨፋ ሲፈፀም፣ በዚህም ምክንያት የታጋዮች ሕዝባዊ ወገንተኝነትና የጨቋኙ ስርዓት ጠላትነት በናረበ |
ት ወቅት፣…የትግሉ መሪዎችና ልሂቃን “የትግላችን የመጨረሻ ግብ ምንድነው?” ብለው መጠየቅና ለዚህም ተገቢ የሆነ ምላሽ መስጠት አለባቸው። |
የመፅሐፉ ርዕስ “ሌላ ዓለም” ይሰኛል፡፡ … “እና ሌሎች ታሪኮች” ምናምን የሚል ቅጣይ የለውም። … “ልቅላቂ”፣ “ጭማቂ”፣ “ቅንጥብጣቢ”፣ “እጣቢ” … የሚሉ አጫጭር የፈጠራ ፅሁፎችን የሚዳበሉ አኮሳሽ ገለፃዎች፤ ከመፅሐፉ አርዕስት ጋር እንደ አልቅት አለመጣበቃቸው ምናልባት ደራሲው የራሱን ስራ አኮስሶ፣ የሰውን አቀባ |
በል ወደ ንቀት መምራት አለመፈለጉን ጠቋሚ ሊሆን ይችላል፡፡ ሊሆን ይችላል ማለት፣ “ነው” ማለት አይደለም፡፡ |
ፊንፊኔ የዐፄ ምኒልክ መቀመጫ ሆና ማገልገል ከጀመረችበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የኦሮሞ ገበሬዎችን እየበላች፣ እየነቀለች፣ የኦሮሞን ባህልና ማንነት እየናደች አሁን የደረሰችበት ደረጃ ላይ መድረሷ የሚታወቅ ነዉ። ከደርግ መዉደቅ በኋላም የሽግግር መንግሥቱ ቻርተር ከ1983-1987 በጸደቀዉ መሰረት ፊንፊኔ ራስ ገ |
ዝ ሆና ክልል 14 ተብላ ራስዋን እንድታስተዳድር ታዉጆ ነበር። ለአራት ዓመት ያህል ክልል ሆና ትተዳደር ነበር። ፊንፊኔ ራስዋን የቻለች ክልል ሁና ራስዋን በምታስተዳድርበት ወቅትም በ 1986 የድንበር አዋጅ ብላ ሕግ ደነገገች፤ በዚህ ባወጣችዉ ሕግ መሰረትም እስከ ቡራዩ ለገ ጣፎ ለገዳዲ ሰበታ ገላን እና የመሳሰሉትን |
ጠቅልላ ለመስፋፋት የኦሮሞን ህዝብና የኦሮሚያን መንግሥት ሳታማክር ህግ ደነገገች። |
ሰማያዊ ፓርቲ, የአማራ ክልል ተቃውሞ, የኢሬቻ እልቂት, የኦሮሞ ተቃውሞ, ዮናታን ተስፋዬ, በፌስቡክ ጽሑፍ ተከሰሰ, እስር ተፈረደበት, የአሸባሪነት ወንጀል ክስ, ፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ, |
አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ በናይጄሪያ መዲና ሌጎስ የተለያዩ ሰዎች የሚታደሙበት 'የሞት ሻይ ቤት' የተሰኘ ካፍቴሪያ አለ። የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም። በናይጄሪያ መዲና ሌጎስ የተለያዩ |
ሰዎች የሚታደሙበት 'የሞት ሻይ ቤት' የተሰኘ ካፍቴሪያ አለ። 20 ሀምሌ 2018 በናይጄሪያዋ ሌጎስ ሰዎች ስለ ሞት ለማውራት ተቀጣጥረው የሚገናኙበት ሻይ ቤት አለ። ከሻይ ቤቱ ጎራ የሚሉ ሁሉ ስለ ሞት ለማውራት ዝግጁ የሆኑ ናቸው። በብዛት የታዩ 4: |
ድንቅ ሃሳቦችን በማበሻዎች ወይም በተለጣፊ ማስታወሻዎች ይጫጭራሉ? ልክ ሙሌት ቅጥዎን ይጨምራል? በማንኛውም መንገድ ሃሳብዎን ቢቀርጹት ሸፍነውት አግኝቶታል። ልክ እንደ ብዕር በወረቀት ላይ በነጻ ቅርጸት ስሜት ይተይቡ፣ ይጻፉ ወይም ይሳሉ። ከድር ወደ የስእል ሃሳቦች ይፈልጉ እና ይቀንጥቡ። |
በኢትዮጵያና በአሜሪካ መንግሥታት የተሰጠ የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ _ ሊያነቡት የሚገባ |
አንዳንድ ጊዜ ከኢትዮጵያ ያነሰ የተፈጥሮም ሆነ የታሪክ ሀብት ባላቸው ነገር ግን እጅግ በበለጸጉ ሃገራት ውስጥ ራሳችሁን ስታገኙት ስለሃገራችሁ ቁጭት ሳይሰማቹ አይቀርም። ሁላችንም ውስጥ ያ ቁጭት አለ። እንደገሀር ያለንን ሃብት አሟጠን ለመጠቀም የምናደርገው ጥረት በቂ ሳይሆን ሲቀር መቆጨታችሁ አይቀርም። መቆጨትም አለ |
ባችሁ። ይሄንንም ሁኔታ ለመለወጥ ለሁላችንም የምትበቃ በዚያው ልክ ግን የሁላችንንም ተሳትፎ የምትፈልግ ሀገር አለችንና እውቀታችሁንና ልምዳችሁን ይዛችሁ ወደ ሃገራችሁ መመለስና ሃገራችሁን አልምታችሁ መልማት ለምትሹ ሁሉ እጃችንን ዘርግተን እንቀበላችኋለን። በውጭ ሃገራት ኑሯችሁን ላደረጋችሁትም ቢሆን በማንኛውም መልኩ |
በሃገራችሁ ጉዳይ ላይ ንቁ ተሳታፊ እንድትሆኑና ሃገራችንን በሙሉም መልክ ለመቀየር ለምታደርጉት አስተዋጽኦ መንግስት ያልተቆጠበ ድጋፍ ማድረጉን ይቀጥላል። |
"ቡናማ ቆዳ ያላቸው ሴቶች Dove Tattoo በጫንቃው ላይ በብርቱካን የፍራፍሬ መያዣ ንድፍ ይወዳሉ. ይህ የ ""ንቅሳት"" ንድፍ ለህዝብ ይማርካቸዋል" |
-ማህበረ-ቅዱሳን አሁን በካህናት ዘንድ ካለው የቀዘቀዘ ተቀባይነት አንጻር ጥናቱን እሱ ከሚያካሂደው ይልቅ ሊቃውንት በአማካሪነት ተሰይመው ገለልተኛ አካል ቢያጠናው ሁሉም በምሉዕ ልብ ሊቀበለው ይችል ነበር ፡፡አሁን ግን ሁሉም ከጥናቱ ይልቅ አጥኚውን ጠላና ለግራቀኙ አስቸገረ፡፡ |
በዚህ ሁኔታ ያዘኑት የሕንድ እናቶች ተሰብስበው «አንድ ሆነን ቤተ ክርስቲያናችንን እንታደግ» ብለው ወሰኑ፡፡ በሳምነቱ ቀናት ሩዝ ሲቀቅሉ አንድ እፍኝ ሩዝ በማስቀመጥ በሰንበት ይዘው ለመምጣት ተስማሙ፡፡ ያንን አጠራቅመውም አብያተ ክርስቲያናቱን አስጠገኑ፡፡ ገዳማቱን አሠሩ፡፡ ለካህናቱ ደመወዝ ከፈሉ፡፡ መንፈሳዊ ኮሌጅ |
ከፈቱ፡፡ መም ህራንን አሠለጠኑ፡፡ እንዳሉትም ቤተ ክርስቲያናቸውን ታደጉ፡፡ ዛሬ የሕንድ ሴቶች በቤተ ክርስቲያናቸው ክህነታዊ ባልሆነው አገልግሎት ሁሉ በመሳተፍ ዕድገት እያስመ ዘገቡ ነው፡፡ እኛስ ጋ? |
በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያኖችስ በእምነታቸው ላይ ያላቸው አመለካከት እንዴት ነው? |
September 11, 2017 ቆንጅት ስጦታው — 5 Comments ↓ |
ኤቨርተንን የሚያስተናግዱት ሃደርስፊልዶች 1 ለ ባዶ ያሸንፋሉ ብሎ ላውሮ የገመተ ሲሆን ዌስት ብሮም ደግሞ በኒውካስል 2 ለ ባዶ ይሸነፋል። |
** በሕገ-መንግስቱ ላይ የሰፈረውን የክልሎችን ስልጣን ሙሉ በሙሉ ለመጠቀም መንቀሳቀስ |
በነገራችን ላይ ሰቆቃውን የሚያሳይ ፎቶ ብቻ ሳይሆን በስጋት በመቀረፁ ምክንያት ውስን እና ጥራት ባይኖረውም አለን ፡፡ነገር ግን ለባለውለታዎቻችን ስጋት ሲባል ይቆይና በሌላ ጊዜ እንዳስፈላጊነቱ የምንለቀው ይሆናል፡፡ |
ነገር ግን ይህን ከመጠየቁ በፊት ባለገንዘቡ በባለእዳዉ ማስታወቂያ መስጠት እንዳለበት በ1772 ተቀምጧል፤ እንደዉሉ ሳይፈጸምልኝ ቀርቷል በማለት ክርክር ለማቅረብ የሚፈልገዉ አንደኛዉ ወገን ተዋዋይ የተዋዋለዉ ሰዉ ግዴታዉን እንዲፈጽምለት ለማድረግ አስቀድሞ ማስጠንቀቂያ ሊሰጠዉ ያስፈልጋል፡፡ |
Gra Qegn - አጫጭር ወጎች ፣ በአንዷለም ተስፋዬ ግራ እና ቀኝ - Duration: |
የመጨረሻ መልዕክት አን pheno37 የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ |
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የድሬደዋ ከተማ ግብ ጠባቂ ለቀድሞ ክለቡ የትጥቅ ድጋፍ አደረገ |
የጀርመን መከላከያ ሚንስትር ካርል ቴዎዶር ሱ ጉተንበርግ ዛሬ ስልጣናቸውን ለቀቁ። |
ፈፅሞ አፍቅራ የማታውቅ ሴት ጨርሶ በህይወት ኖራለች ማለት አይቻልም፡፡ |
ደሞ ስለ ሲዖል ታወራላቹ..?? ሲዖል ማን ይገባል ማን አይገባም..? ሲዖል ምንድነው?? ደረጃው ምንድነው ?? ብላክ ሆል ምንድንነው ?? ጥልቁ ጨለማ ምንድነው..?? ዝም ብላቹ የማታውቁትን ነገር እንደምታውቁ አድርጋቹ አትፈትፍቱ: |
እርግጠኛ አደለሁም ግን የጦር ሰው ናቸው አደል። ብዙ ጊዜ የእንደዚህ ዓይነት ሰዎችን ስሜት ከድምፃቸው መረዳት የምንችል አይመስለኝም። የተባለው ነገር በእርግጥም ሆኖ ከነበረ መደናገጥና መረበሽ ያልሰማሁባቸው ወታደራዊ ሰው በመሆናቸው ነው ብዬ እገምታለሁ። ግን አሁንም እርግጠኛ መሆን አልችልም። በደወልሽላቸው ሰዓት የ |
ክልሉ ፕሬዝዳንትን ጨምሮ ሌሎችም ሰዎች ተገድለዋል። እና ያንን ጉዳት አደረሰ የሚባል ሰው በዚያ መረጋጋት ማውራትና የክልሉን የፀጥታ ሁኔታ ማብራራት፤ በማግሥቱም መግለጫ እንሰጣለን ሲሉ ከድምፃቸው ምንም ነገር መረዳት አለመቻል ለማመን አይከብድም? |
ግምገማዎች ቅድሚያ ሴት ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን አዳዲስ ነው ጾታ ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ፊልሞች. |
የዛሬውን ውጤት ተከትሎም ኢትዮጵያ ከጥሩ ውድድር ውጭ ስትሆን ሩዋንዳ ደግሞ ተሳታፊ መሆኗን አረጋግጣለች። |
የመጀመሪያ ዓመት የዮንቨርሲቲ ተማሪዎች እና ተሞክሮዋቸው |
ችግሩ ካርሶአደሮቹ ሳይሆን ” አማራ ጠላቴ ነው” በሚል ሰይጣናዊ እሳቤ ህሊውን ካሳመነው አካል ነው የዚህም ወደር የለሽ ጥላቻ መነሻው የጣልያን መርዝ ነው እንጂ : |
ይህ የባህር ዳር ደሴ ሀገረስብከት ተብሎ የሚጠራው ሰበካ በምሥራቅ ቤተክርስቲያን ሕገ ቀኖና መሠረት መብቶችን እና ግዴታዎችን አጠቃልሎ የያዘ ራሱን የቻለ ጳጳስ ያለው ሰበካ ነው፡፡ በዚህ መሠረት በባህር ዳር ደሴ ከተማ የሚቆመው ካቶድራል በመንበረ ጳጳስ ሆኖ መጠርያው ለ ‹እግዚአብሔር አብ› የተሰጠ ነው፡፡ ለዚሁ አዲ |
ስ ሰበካ ጠባቂ እና ባልደረባ ይሆን ዘንድ ቅዱስ ፍሬሚናጦስ አባ ከሳቴ ብርኅንን መርጠናል፡፡ |
የ‹‹ጀበና ቡና›› ከሚጠጣው ባሻገር እንደ ፈር ቀዳጁ ቶሞካ፣ ካልዲስ፣ አቢሲኒያ ኮፊ፣ ያሉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ሞዬ፣ ጋርደን ኦፍ ኮፊ የተባሉና ሌሎችም የተቆላና የፈተጨ ቡና የሚሸጡ የአገር ውስጥ ኩባንያዎች ስማቸው ይጎላል፡፡ በመሆኑም የቡና ጥራት ውድድር በአገር ውስጥ በቋሚነት የማካሔድ ፕሮግራም ቢጀምሩ፣ |
በተጠቃሚው ዘንድ ስለቡና ጥራት ብቻም ሳይሆን ቡና ስለሚቆላበት ትክክለኛ ሒደት፣ ስለአያያዙ፣ ስለአፈላሉና ስለልዩ ልዩ ቡና ጣዕም ዓይነቶች ትልቅ ግንዛቤ መፍጠር በቻሉ ነበር፡፡ የቡና ጥራት ደረጃ የሚወጣባቸው መሥፈርቶች በአብዛኛው የሚታወቁት በጥቂት ቡና ቀማሾች ዘንድ ነው፡፡ ለውጭ ገበያ የሚቀርበው ቡና በደረጃ ተለ |
ይቶ፣ የታጠበ፣ ያልታጠበ፣ ቅሽር ወዘተ እየተባለ በርካታ መሥፈርቶች ይደረደሩለታል፡፡ |
እኛ በዓለም አቀፍ ተደራጅተን የምንገኝ የመዐሕድ ስራ አስፈፃሚ አባላት ይህ ታሪካዊ እድል ተሰጥቶን ዛሬ ስለ አማራው ህዝብ ሰብአዊ መብቶች ለመነጋገር እዚህ አዳራሽ ውስጥ በመገኘታችን ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል ፤ ለተሰጠንም እድል በቅድሚያ እናመሰግናለን። አጭር መግቢያ፣ ባለፋት 27 ዓመታት በአገራችን ላይ ተንሰራፍቶ… |
ሕሊናዬ ፈቅዶ ንዑሳን የደም ክፍልፋዮችን ብወስድ ሕክምናው ምን ተጓዳኝ ችግሮች ሊያስከትል ይችላል? ምን አማራጭ የሕክምና ዓይነቶች አሉ? |
Femdom Milf Pussy ባርያ እግር ስለጀመሩ |
የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የሥነ ቅመማ (Chemistry)መታሰቢያ ዘመን መንስዔ በማድረግ፣ ተማሪዎች በውሃ ላይ 4 ሳይንሳዊ ምርመራዎችን እንዲያካሂዱ ይፈለጋል ። መርኀ-ግብሩ ፣ ፓሪስ ውስጥ በይፋ የሚታወጀው ኀሙስ ጥር 19 ቀን 2003 ዓ ም ነው። የዓለም አቀፉ ንፁህና ተግባራዊ የሥነ-ቅመማ ማኅበር ረዳት ዋና ሥራ |
አስኪያጅ ፋቢዬን ማየርስ እንዳሉት ፣ በዚሁ መርኀ-ግብር፣ 10,000 ት/ቤቶች ይሳተፋሉ የሚል ተስፋ አላቸው። ምርምሩ ከሚያተኩርባቸው መካከል፣ በውሃ ውስጥ የአሲድ መኖር-አለመኖር ፣ እንዲሁም ማጣራት ዋንኞቹ ናቸው። በቦርሳዎች የታሸጉ የመለስተኛ የሥነ ቅመማ መመራማሪያ መሣሪያዎች፤ ለአንዳንድ የታዳጊ አገሮች ት/ቤቶ |
ች ፣ በእርዳታ መልክ ይላካሉ። የተማሪዎቹ የምርምር ተግባር ከተጠናቀቀ በኋላም፣ ውጤቱ፣ በዓለም አቀፉ የሥነ-ቅመማ መታሰቢያ ዘመን ድረ-ገጽ ላይ ይገለጣል። ጤናይስጥልኝ እንደምን ሰነበታችሁ? በየዘርፉ የሚከናወን ሳይንሳዊ ምርምር፣ ብዙውን ጊዜ ያልተጠበቀም የተጠበቀም ጠቃሚ ውጤት ይመዘገብበታል። |
የፎቶው ባለመብት, NASA አውሎ ነፋሶች ስያሜን የሚያገኙት በእንግሊዝኛ ፊደላት ቅደም ተከተል ነው። ስለዚህም የዓመቱ የመጀመሪያዎቹ አውሎ ነፋሶች በ'ኤ' የሚጀምር ስያሜ ሲሰጣቸው፤ ሃሪኬን አሊስ ወይም ታይፉን አንድሩ ይባላሉ። ቀጣዮቹ ደግሞ በ'ቢ' የሚጀምር ስም ሲያገኙ ሌሎቹ በዚሁ መሰረት ቀጣዮቹን ፊደላት እየተጋ |
ሩ ይሄዳሉ። በእያንዳንዱ የእንግሊዝኛ ፊደላት የሚጀምሩ ስሞች ሲኖሩ 'ኪው'፣ ዩ፣ ኤክስ፣ ዋይ እና ዜድ ግን አልተካተቱም። ስያሜው የሴት ወይም የወንድ ስም እንዲሆን ማነው የሚወስነው? |
የጉዳዩ ምንነት እና የተሰጠውን ማስጠንቀቂያ ይህን ተጭነው ይመልከቱ _ unity is power |
‘ወቀሳን የሚጠላ የማመዛዘን ችሎታ ይጎድለዋል’ (1) |
«ጦር ማዝመትን በተመለከት በርግጠኝነት ፈተናዎ ች ይኖራሉ። ስለጉዳዩ በቂ መረጃ እውቀት ያላቸው አይመስለኝም። እንዴት አስተዋጽዖ ማድረግ እንደሚቻል የተቀመጠ ግልጽ ነገር የለም። በዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ ብዙ የማይታወቁ ጉዳዮች አሉ። ይህ ደግሞ ጦር ስምሪቱ ግልጽ የሆነ ያልሆነ አካሄድ እንዲኖረው ያደርጋል። ብዙ |
ችግሮችና መሰናክሎች አሉት።» |
ወደ ሳዑዲያ አረቢያ ይደረግ የነበረው ህጋዊ ስደት በጊዜያዊነት ታግዷል፡፡ኩዌትም ከኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች መቅጠር ማቆሟ ተሰምቷል፡፡ይህን የሰማችው ባለትዳር እና የሶስት ልጆች እናት ጀሚላ(ስሟ የተቀየረ) የሁለቱ ሃገሮች በር እስኪከፈት ወደ ሱዳን ማማተር ይዛለች፡፡ጀሚላ ከባለቤቷ መለየት ባትሻም ከልጆቿ አጠገብ መለ |
የት ባትፈልግም በቤታቸው ያረበበው ድህነት አልወጣ ማለቱ አስጨንቋታል፡፡እናም ከሻይ ቤት ተቀጥሮ የሚሰራ ባለቤቷን ለማገዝ ብቸኛው አማራጭ ስደት ነው ብላ ደምድማለች፡፡ |
ይህ በእንዲህ እንዳ በየክሊኒኩ በትኩሳትና በራስ ምታት የመጣን ሰው በሙሉ ‹‹ወባ፣ ከታይፎይድና ታይፈስ ተገኝቶብሃል›› እያሉ በጅምላ ማከም በራሱ ‹‹ሰው ሰራሽ ወረርሽኝ›› ፈጥሯል፡፡ ይህ ኤነቱ ‹‹አግኝተህ ምታ›› የጅምላ ህክምና መንስኤው የባለሙያዎች የብቃት ማነስ፡፡ የአቅም ማነስ፡፡ ቸልተኝነትና ትርፍ ለማግበስ |
በስ ወይም ግራ ከመጋባትና አማራጭ ከማጣት… የተነሳ ሊሆን ይችላል፡፡ |
ሰሞኑን ጨርቅ ያስጣላችሁ ዕብደት አደባባይ ሲወጣማ መሃል ሲያንዣብብ የነበረው ሳይቀር ሁሉም በየፊናው “ይሄስ ኢትዮጵያዊነት በአፍንጫዬ ይውጣ – መጀመሪያ (ብሄሩን እየጠቀሰ) ሲዳማ ነኝ ወዘተ” ማለቱን ቀጥሏል: |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.