text
stringlengths
0
200
ለኢንዱስትሪው ግብአት የሚያቀርቡ የአግሮ ኢንዱስትሪዎችን ክልሎች የመገንባትና የማስፋፋት ስራ በማከናወን ላይ ናቸው፡፡ በዚህ ዘመን የሰንደቅ አላማችንን ክብር ከፍ አድርገን የምናውለበልበው ድህነትን ታግለን በማሸነፍ፤ ሀገራችንን በማልማትና በማሳደግ በቴክኖሎጂ እውቀት በማበልጸግ ነው፡፡
ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ (እሁድ) ከሆነ በሚቀጥለው ሰኞ ጨረታው የሚገባበትና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው ሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታው ቴክኒካል ግምገማ መስፈርት መሠረት ብቻ ይሆ
ናል፡፡ ቴክኒካል ግምገማ ያለፋ ድርጅቶቸ ብቻ ለፋይናንሻል ይጋበዛሉ፡፡
Ebs - የቀድሞዉ ጠ ሚ ሀ ማርያም ደሳለኝ ቆይታ በማን ከማን ከመሳይ ጋር ክፍል 1 Hailemariam Desalegn With Man Ke Man Ke 14 56:
በዲ/ን ኅሩይ ባየ እና በደረጀ ትዕዛዙ
ክርስቶስ አዳኛችን ሆይ በዚህም ዓመት በፈጸምነው አሳፋሪ ተግባራችን ምክንያት አንገታችንን ደፍተን እና በተስፋ በተሞላ ልብ በድጋሚ ወደ አንተ መጥተናል። ውድመት፣ ጥፋት እና ዝቅጠት እነዚህ የተለያዩ አሳፋሪ ምስሎች በሕይወታችን ውስጥ የተለመዱ ክስተቶች ሆነው ቀጥለዋል። በእየቀኑ የሚፈሰው የሴቶች፣ የሕጻናት፣ የስደተ
ኞች ደም እና በቆዳቸው ቀለም የተነሣ የሚሰደዱ ሰዎች ወይም ደግሞ በዘር ልዩነት እና በማኅበረሰቡ ውስጥ ባላቸው ሚና እና በእምነታቸው ምክንያት የሚገለሉ ሰዎች ጉዳይ በመመልከት ዝም በማለታችን አፍረናል።
5፤ እነሆም፥ ሳኦል በሬዎቹን ተከትሎ ከእርሻው መጣ፤ ሳኦልም። ሕዝቡ የሚያለቅስ ምን ሆኖ ነው? አለ። የኢያቢስንም ሰዎች ነገር ነገሩት።
ወያኔወች አዲስ “መለስ ዜናዊ” የሚባል ሐይማኖት ፈጠሩ
"አሁን እጅ ያስፈልገኛል. እሷ ወጣት ብትሆንም ግን በፍጥነት ትማራለች. - ሌንሰን,"" ፕሮፌሽናል "", Gaumot, 1994 እኔ የወጣት ትውልድ ትውልድ ሰዎች በሚጠቀሙበት መንገድ እወዳቸዋለሁ - እነሱ ሰነፎች, ለራሳቸው የተጨነቁ, ኩባንያ / ምርቶችዎ ለባለስልጣን / ተራድያ / የትዕዛዝ ሰንሰለት አክብሮት የላቸው
ም, ምንም መነሳት እና መሄድ, ፈጣን እርካታ / እርካታ አያስፈልግም እና ..."
በአልጀርሱ ስምምነት መሰረት፤ችካል ተተክሎ የሁለቱ አገሮች ድንበር እንዳልተለየና እንዳልተጠናቀቀ በመገንዘብ ነበር፤ የአውሮፓ ሕብረት ከፍተኛ ተወካይ ማሳሰቢያ የሰጡት። ማሳሰቢያውም ተዋዋዮቹ ማለትም ኤርትራና ኢትዮጵያ የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ያክብሩ ሳይሆን በወሰኖቹ ላይ ችካል ወይንም ምሰሶ ይትከሉ የሚል ነው፡፡ በ
ራሳቸው ቋንቋ፤ “In this regard, European union encourages all concrete steps that could lead to finally demarcating the border” ነበር ያሉት፡፡ … ይህ የአውሮፓ ኅብረት አቋም ኤርትራ በተለያዩ መድረኮች ከምታሰማው ስሞታ ፈጽሞ የተለየ ነው፡፡ ኤርትራ
በወረቀት ላይ የተሰመረውን እንደ መጨረሻ ማካለል በመቁጠር፣ ኢትዮጵያ ይህንኑ አክብራ ባድመና ሌሎች በውሳኔው ለኤርትራ የተሰጡ አካባቢዎችን እንድታስረክባት በተለያዩ መድረኮች አቤቱታዎች እያሰማች ትገኛለች፡፡ ሆኖም የተባበሩት መንግሥታትም ሆነ ሌሎች ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ወይንም በድርድሩ ወቅት ታዛቢ የነበሩት አገሮች
፣ የኤርትራን ስሞታ ያልደገፉት ወይንም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ያላደረጉት የድንበሩ የመጨረሻ የማካለል ስራ በተገቢው መንገድ አለመሰራት ማለትም ችካል ወይንም ምሰሶ አለመተከሉን በመረዳታቸው ነው። በወረቀት ወይንም በማፕ ላይ ማካለልና ችካል ወይም ምሰሶ ወይንም ድንጋይ ተክሎ ቦታውን ረግጦ ማካለል የተለያዩ ነገሮች ናቸው
፡፡ በወረቀት ላይ የሚሰመረው መስመር ት/ቤቶችን፣ የመቃብር ቦታዎችን፣ የግል ቤቶችን ሳይቀር ለሁለት ሊከፍል ይችላል፡፡ ይህንን የመሳሰሉት ጉራማይሌ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ ሁለቱ አገራት ተስማምተው፣ ትምህርት ቤቱን ወይንም ቤተ ክርስቲያኑን ወይም መስጊዱን ወደ አንዱ አገር እንዲታጠፉ ማድረግ ይችላሉ፡፡ እነዚህ ጉራማይሌ ሁ
ኔታዎች ሊታወቁ የሚችሉት ቦታውን እረግጦ ችካል በሚተከልበት ጊዜ ነው፡፡
ስለዚህ ወጣት ሆይ ሰከን በል ። ነገሮችን በሰከነ አይምሮህ ተርጋግተህ አስብ። በስሜት መነዳት ከባድ ዋጋ ያስከፍላል።
ስለሆነም ኮሚኩ ልጅ ይህንን ሁሉ የማጭበርበሪያ ስሌት ቀምሮ ከጨረሰ በኋላ ወደ ሽማግሌው በመሄድ እንዲህ አለ፣“ሽማግሌው በእጆቼ ላይ ምንድን ይዣለሁ?“ ሽማግሌው እንዲህ የሚል መልስ ሰጡ፣ “ልጄ በእጅህ ላይ ያለችው ወፍ ናት፡፡“ አሁንም ኮሚኩ ልጅ እንዲህ አለ፣ “በእጄ ላይ ያለችው ወፍ በህይወት አለች ወይስ ደግሞ
ሞታለች?“ ሽማግሌው ምናቸው ሞኝ እንዲህ የሚል የሚያስገርም መልስ ሰጡ፣ “ልጄ ወፏ በእጆችህ ላይ ናት፡፡“ በማለት ልትገድላትም ልታድናትም ስለምትችል እጆችህ እንዳደረጓት ነው የእርሷ ህልውና የሚረጋገጠው የሚል ቅኒያዊ ንግግርን አራምደዋል፡፡
ልኡኩ ዛሬ ምሽት ወደ አሜሪካ ያመራሉ
ኢትዮጵያ እንደአገር፤ ሕዝቧ እንደ ዜጋ ባለፉት መልካም ዕሴቶችና ግንኙነቶች ላይ በመመሥረት ወደ ተሻለ የዕድገትና የብልጽግና ጎዳና እንድታመራ ብሩኅ ራዕይ ያላቸው ዜጎች ይህን ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት መነጣጠያና መጠፋፊያ የሆነውን አዋጅ እንዳለፉት የከሸፉ አዋጆች ሁሉ ማክሸፍ ይጠብቅብናል። ከሁሉም በላይ በአዲስ አ
በባና በአካባቢዋ የሚኖሩ የዐማራ እና ሌሎች ነገዶች ከኦሮሞ ወንድም እህቶቻችን ጋር የነበረውን መልካም ግንኙነት በዚህ አዋጅ የተነሳ እንዳናደፈርሰው ልዩ ጥንቃዌ ልናደርግ ይገባል። በዚህ አዋጅ በመሠረተ ሀሳቡም ሆነ በአፈጻጸሙ ላይ የሚነሱ ችግሮች ሁሉ የትግሬ ወያኔ እንጂ፣ የኦሮሞው ነገድ እንዳልሆነ ከወዲሁ በቂ ግን
ዛቤ ልንጨብጥ ይገባል። በተመሳሳይ ሁኔታ፣ የኦሮሞ ወንድሞችና እህቶች፣ኢትዮጵያና አዲስ አበባ የማንም ሳይሆኑ፣ የሁሉም ኢትዮጵያውያን አገር እና ዋና ከተማ መሆናቸውን አምነው፣ በነበረን መልካም ግንኙነቶቻችን ላይ በመመሥረት ወደ ተሻለ ዕድገት ልናመራ የምንችልበትን ሥልት በመቀየስ፣ የአገራችንና የሕዝባችን ጠላት የሆነ
ውን የትግሬ ወያኔ አገዛዝ ከሕዝባችን ጫንቃ ላይ መንጭቀን ለመጣል በኅብረት ልንነሳ ይገባል።
CASL ምርቶች ከጭንቀት ነጻ ግዢን ለ 1 ዓመት አምራች ዋስትና ጋር በምርቶቹ ያስቀምጣል.
ታድያ አሁን ምን እየተባለ ነው ?
“አንድ ሰው ህይወቱን መስዋዕት ስለደረገ ብቻ የሞተለት ዓላማ የግድ እውነት ነው ማለት አይቻልም።” ለምሳሌ ህ.ወ.ሃ.ትን መውስድ አንድ ተጨባጭ ምስክር ነው። በግለሰቦችም ደረጃ የኮሌኔል ታደሰ ሙሉነህንና የአንዳርጋቸው ጽጌን ማንነትና ምንነት እንመርምር የትኛው መስዋዕት የሆነለት ዓላማ ትክክል ነው? መልሱን ለአንባቢ
ያን እተዋለሁ።
እንግዲህ ይህንን አይነት ጠቃሚ ቦታ ነው እንዲያው በቀልድ አረመኔው ህወሀት ትግሬ ሀዝቦችን በማጥፋት ቦታውን በጅምላ ወረራ የትግራይ አካል ለማድረግ የተከዜን ወንዝ ድንበር ተሻግሮ ጎንደር በሆነ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሁመራ በመምጣት ላለፉት 38 አመታት በወንጀል እየተጨማለቀ የሚገኝ፡፡ በጭራሽ ግን ሊሳካላቸው አይች
ልም፡፡ ለ38 አመታት ሙሉ በከባድ ወንጀል ሞክረው የማይሳካላቸው ስለመሆኑ አማራ አስረግጦ እየነገራቸውና እያሳቸውም ነው፡፡ እነሱም ይህን በሚገባ ተረድተዋል፤ ወድቀው ለመሞት እየተፈራገጡ ነው፡፡
ዕድሜአቸው እስከ 15 ዓመት የሚደርስ 288 ሺህ ሕፃናት መከተባቸውን የመንግሥታቱ ድርጅት አካላት የሆኑት የስተደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር - ዩኤንኤችሲአር እና የዓለም የጤና ድርጅት ትናንት ባወጡት የጋራ መግለጫ አመልክተዋል፡፡
ትምህርት ቤቱ የሚገነባው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ባወጣው የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ስታንዳርድ መሰረት በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በጋዝጊብላ ወረዳ አበቃት ቀበሌ በሚባል አካባቢ መሆኑንና ግንባታው በዚህ ዓመት እንደሚጀምር ለማወቅ ተችሏል፡፡
“ሰምና ወርቅ” /Wax and Gold/ ሌላው የወሰኔን ማንነት ካጐሉት ስዕሎች መካከል አንዱ ነው። ስዕሉ የኢትዮጵያን ሥነ-ግጥም ሁለት ፍች እና ከዚያም በላይ እንዳለው ያሳየበት ነው። ወርቅ በእሳት ተፈትኖ በሰም ቅርፅ ሲቀመጥ የሚታይበት ነው። “Contemporary Art From the Diaspora” በሚሰኘው መፅ
ሐፍ ውስጥ ወሰኔ በዓይን የሚታይ ሥነ-ግጥም ደራራሲ /ሠዓሊ/ ነው ተብሏል።
ልክ አስራ ሁለተኛ ክፍልን ጨርሼ፣ ዉጤት በ’ምጠብቅበት ጊዜ፣ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ተቀሰቀሰ፡፡ በሃገር-አቀፍ ደረጃ ወታደር መመልመል እንደተጀመረና ዕድሜዉ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ወጣት በሙሉ፣ መሰረታዊ ስልጠና ወስዶ ወታደር መሆን እንደሚችል ሰማሁ፡፡
የምድሩ ፡ ኑሮዬ ፡ ከአንተ ፡ ጋር
ከወንድሞችህ ማህል የምትሾመው (= የምትመርጠው) ንጉሥ ይሁን። ፈረስ (= ሠራዊት)፥ ሴት፥ ወርቅ፥ ብር እንዳያበዛ፥ የማያምን እንግዳ ሰው በላይህ ላይ ልትሾም አይገባም።
የቅዱስ ጊዮርጊስ አዲሱ አሰልጣኝ - Sendek NewsPaper
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የዓለም ባንክ አደራዳሪ እንዲሆን ግብፅ ያቀረበችው ጥያቄ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የተስማሙበትን የውይይት ሥነ ሥርዓት የጣሰ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ከምርጫ 97 ጀምሮ በዶር መራራ መሪነት በህብረቱ ውስጥ ከኦብኮ ጋር ሰርቻለው :
ራዕይ ፣ ተልዕኮ ፣ ዓላማዎች እና እሴቶች
ይኽንን በሁለት አይነት መንገድ ማድረግ ይችላሉ:
አቶ ቡልቻ፡- በፍጹም ጥላቻ የላቸውም። አሮሞ የሚባል ስም አልወድም እገላቸዋለሁ፣ ወላይታን አልወድም እፈጃቸዋለሁ፣ አደሬን አልወድም ብለው አንድን ህዝብ መርጠው ጠላቴ ነው ብለው አያውቁም፣አስበውም አያውቁም። አገር እንዲሰለጥን ነው፣ ህዝብ ሁሉ እንዲሰለጥን ነው የተቻላቸውን ሁሉ ያደረጉት። ለአንድ ህዝብ የተለየ ጥላ
ቻ ኖሯቸው ይህንን ህዝብ እንውጋው ብለው ይነጋገራሉ ብዬ መገመት እንኳን አልችልም፡፡ እሳቸው ለአገራቸው ስልጣኔ ነው የለፉት ማንንም አይጠሉም ነበር ። ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ሌሎች ናቸው፡፡
የአፍሪቃ ቀንድ የሰብዓዊ መብቶች ሊግ በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ነው ያለው የጥቃት ዘመቻ ባስቸኳይ ይቆም ዘንድ ተማጽኖውን ለአትዮጵያ መንግሥት ከማቅረቡም በላይ ተቆርቋሪዎች ጉዳዩን በኢትዮጵያ ለሚገኙ የኤምባሲ ተጠሪዎች በሙሉ እንዲያሳውቁም ጠይቋል።
« የሰበር ውሳኔዎችን ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ቀይረናቸዋል በይግባኝ ችሎት በነፃ የተሰናበቱት ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ሰበር ሰሚ ችሎት ቅጣታቸውን አፀናው »
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሰኞ እና ዛሬ በክልል ከተሞች እና አአ ስታድየም ተደርገው መሪው ጅማ ከተማ ሲሸነፍ ተከታዮቹ ድል አስመዝግበው ልዩነታቸውን ማጥበብ ችለዋል፡፡
በተለይ በዘንድሮው ምርጫ ጆሮአችን እስኪያንገሸግሸው ድረስ ኢህአዴግ ሊግተን ከሞከራቸው ሀሳቦች ውስጥ “ተቃዋሚዎች አማራጭ የላቸውም” የሚለው ዋነኛው ነው፡፡ ገዢው ፓርቲ በእውነተኛና ጠንካራ ተቃዋሚዎች ላይ እየፈፀመ ያለውን ደባ የሚያውቅ ሁሉ ይሄ ሀሳብ በውስጡ በርካታ ሴራዎችን የያዘ መሆኑን ይረዳል፡፡ እንዴት ማለት
ጥሩ! ኢህአዴግ ሰራኋቸው ብሎ የሚመፃደቅባቸውን ስራዎች በሙሉ ከነድክመቶቻቸውም ቢሆን መስራት የጀመረው ባለፉት አስርት አመታት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ዕድሜ ለ1997ዓ.ም የተቃዋሚዎች ድንቅ አማራጭና እንቅስቃሴ! ከዚያ በፊትማ ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ነበር፡፡ በዚያ የምርጫ ወቅት ከተቃዋሚዎች ጋር ባደገረው ክርክሮች ባዶነ
ቱ የታየበት ኢህአዴግ ራቁቱን ከመሸፈን ይልቅ ተቃዋሚዎችን መግፈፍ መፍትሔ አድርጎ ወሰደ፡፡ ያለፉትን አስር አመታት ሙሉ ጠንካራ አማራጭ ያላቸውንና በሀሳብ የተገዳደሩትን ፓርቲዎች በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ የማፍረስ፣መሪዎችን የማሰርና የማሳደድ እርምጃዉን ገፋበት፡፡ በዚህ ድርጊቱም በርካታ ጠንካራ ፖለቲከኞችን ከጫዋ
ታ ዉጪ አደረጋቸው፡፡ ባደረሰባቸው ከባድ ኩርኩም ተቃዋሚዎችን ድንክ እንዳደረጋቸው እርግጠኝነት የተሰማው ገዢው ፓርቲ “ተቃዋሚዎች አማራጭ የላቸውም” ብሎ ለመፎከር በቃ፡፡ ድሮስ በራሱ የማይተማመን ሰው ሁሌም ትልቅ ለመምሰል የሚሞክረው ጠንካሮችን በማስወገድና በደካሞች ራሱን በመክበብ አይደል? የተቃዉሞው ሰፈር በየቀኑ
ከኢህአዴግ በሚሰነዘርበት የሀይል ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት አያጠያይቅም፡፡ ሆኖም ዛሬም ቢሆን የኢህአዴግ ባለስልጣናት ጉንጫቸው እስኪቀላ ድረስ የሚገዳደሩና መልስ የሚያሳጡ ሰዎች አላጣንም፡፡ የሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ እንዲሉ ኢህአዴጎች ግን “ተቃዋሚዎች አማራጭ የላቸውም” የሚለዉን ነጠላ ዜማቸውን ለማቆም
አልፈለጉም፡፡ ጠንካራ አማራጭ ያላቸውን ከጎዳናው ላይ በማስወገድ ብቸኛ ባለአማራጭ ሆነው ለመታየት በተግባር የሚያደርጉትን ሙከራ ማጀቢያ ሙዚቃ መሆኑ ነው፡፡ በመሆኑም “ኢህአዴጎች ሆይ ነቄ ነን ተቀነሱ!” ብለን ልናስቆማቸው ይገባል፡፡
ይኼ ሁሉ ከሪፖርቱ ጋር ምን አገናኘው?
ለህዝባዊ እምቢተኝነቱ ህዝብ ትልቁ መሳሪያ መሆኑ አይካድም፡፡አንድነት ይህንን ህዝብ ማግኘት እንደማያስቸግረው ከወዲሁ መገመት ይቻላል፡፡በስርዓቱ የተከፉ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር የትየሌለ ነው፡፡ስርዓቱ ያልነካው አንገቱን እንዲደፋ ያላደረገው የህብረተሰብ ክፍል የለም፡፡ደደቢት በረሃ ድረስ ያመራችው አርቲስት ሳትቀር ለስርዓ
ቱ ጉምቱዎች ‹‹እናንተስ በምርጫ ትወርዳላችሁን››በማለት ጠይቃቸዋለች፡፡አርቲስቷ ያነሳችው ጥያቄ የእርሷ ብቻ አለመሆኑም ሊሰመርበት ይገባል፡፡ ይህ ለውጥ ሊታይበት የሚችለው ሰላማዊ መንገድ ዝግ ሲሆን የሚከፈተው የአብዩት መንገድ በመሆኑ በመንገዱ ኢህአዴግን ለማሳለፍ ከአንድነት ጎን የህዝብ ጅረት ሊሰለፍ ይችላል፡፡
ንጃመና (N'Djamena፣ ዓረብኛ نجامينا /ኒጃሚና/) የቻድ ዋና ከተማ ነው።
አትሌት መሠረት ደፋር ትናንት ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ታላቅ ድል ተቀዳጅታለች። የሁለት ጊዜያት የኦሎምፒክ ውድድር አሸናፊዋ መሠረት ደፋር እሁድ ባለድል የኾነችው በቦስተን የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ነበር። መሠረት ከሁለት ዓመት ከመንፈቅ ቆይታ በኋላ ወደ ስፖርት ውድድር ተመልሳ እሁድ እለት ያሸነፈችው በ3000 ሜትር
ፉክክር ነው። መሠረት ደፋር ወደፊት ተጨማሪ ሜዳሊያዎችን የማሸነፍ ዕቅድ እንዳላትም ተናግራለች። በኤፍ ኤም 96.3 ፕላኔት ስፖርት የሬዲዮ ፕሮግራም ዋና አዘጋጅ እና አቅራቢ ጋዜጠኛ ምሥጋናው ታደሰ መሠረት በእርግጥም ተጨማሪ ድሎችንም ልታገን ትችላለች ብሏል።
ማቴዎስ 28 - መጽሐፍ ቅዱስ [የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (Selassie) 1962]
Home » Uncategorized » ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
አንድን የፖለቲካ ሁኔታ ለመቃወም ወይም ጫና ለመፍጠር የተቋማትን ምርትና አገልግሎት አለመጠቀም ሊሆን ይችላል፤ ሁለተኛው ደግሞ በሚገለገለው ማህበረሰብ ውስጥ ጥሩ ምስል እንዳይኖራቸውና ደህንነት እንዳይሰማቸው ማድረግ ነው በማለት የፓለቲካ ሳይንስ ተንታኟ ህሊና አማረ ትናገራለች።
(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 28/2010)፦ ከአምስተኛው ፓትርያርክ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ሲመት ማግስት ጀምሮ በቤተ ክርስቲያኒቱ የተነሣውን መከፋፈል ለማቆምና በአባቶች መካከልም የተፈጠረውን እስከ መወጋገዝ የሚያደርስ ልዩነት በእርቅ ለመጨረስ የተጀመረው ድርድር ሁለቱን ተደራዳሪ ወገኖች ፊት ለፊት ለማገናኘት እንኳን
ሳይችል መክኖ መቅረቱን ተከትሎ ቅ/ሲኖዶስን ወክሎ ለመደራደር ከአዲስ አበባ የመጣው ልዑክ መግለጫውን ዛሬ አውጥቷል። ልዑኩ ያወጣውን መግለጫ ሙሉ ቃል ለማንበብ እዚህ (http:
"እኔም እንደቀለመወርቅ በጨዋታው ሳስታውሰው እኖራለሁ። በትምህርት ገበታ ላይ ብቻ ሳይሆን አገር ለመጎብኘትም አብረን ብዙ ነገር አይተናል። ኪሳችን የተማሪ ኪስ ስለነበረ፥ አገር የምናየው መንገድ ላይ እየቆምን ባለመኪና ሲመጣ እየለመንን ነበር። የለማኝ መራጭ ስለሌለው፥ የቆመልን ሁሉ ይወስደናል። አንዳንድ ጊዜ ባለመኪ
ናዎቹ ሁለት ሰው ስለማይወስዱ አውላላ ሜዳ ላይ እንለያያለን። ቀጠሯችን ባቡር ጣቢያ ነው። አንድ ቀን ባቡር ጣቢያ ስንገናኝ፥ ""አምሳሉ፤ የዛሬው ጉዞህ እንዴት ነበር?"" አልኩት።"
ኢትዮጵያ ከግንቦት 23/2009 እስከ ሰኔ 01/2009 ዓ.ም የኢንተርኔት አገልግሎትን አቋርጣ ነበር፡፡ በጊዜው ቀደም ብሎ የኢንተርኔት አገልግሎቱ እንደሚቋረጥ የገለጸ አካል ባይኖርም፣ አገልግሎቱ ከተቋረጠ በኋላ በመንግስት የተገለጸው ምክንያት ለተማሪዎች ብሄራዊ ፈተና በሚል እንደሆነ ታውቋል፡፡
ማስታወሻ፦ ይህን ቃለ ምልልስ ያደረግሁት በየሣምንቱ እየታተመ ከሚወጣውና “ፋክት”ከተሰኘው መጽሔት ጋር ነው። 3፡07 ሰዓት ከወሰደው ቃለ ምልልስ ውስጥ በጋዜጠኛው ተመርጠው በግንቦት 9 ቀን 2006 ዓ.ም በመጽሔቱ ቍጥር 46 ላይ የታተሙትን ጥያቄዎችና የኔን ምላሽ ያላገኛችሁት ታነብቡት ዘንድ ከመጽሔቱ ላይ በመቅዳት
እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ።
ኣብ ቃል ኣምላኽ ዚርከብ መዛግብቲ _ ኤርምያስ 29-31
• እኔም ቃል እገባላችኋለሁ፣አባታችሁ ምስክሬ ነው።
የ“መምህር” ተረፈን የመሃይም ድፍረትና በኋላም ቅሌትና ውርደት፣
በሀገራችን ከምናስታውሰው ነባሩና ሃይማኖታዊ ባህላችን አንዱ ለብቻ መመገብ እንደነውር የሚወሰድ መሆኑን ነው፡፡ ይህ መልካም ሥነ ምግባራችንና ቅዱስ ባህላችን ዛሬም ተጠብቆ እንዲቀጥል ማድረግ የሁላችንም ኃላፊነት ነው ፡፡
የሞንጎመሪ ካውንቲ የትምህርት ቦርድ በአሁኑ ወቅት በእያንዳንዱ ወር ሁለት ጊዜ የሥራ ስብሰባዎችን ያካሄዳል። አንዱን የሥራ ስብሰባ ቀን በመደበኛነት ይደረግ እንደነበረው 10:
በነዚህ ቦታዎች ከመቶ አመታት በፊት ጦርነቶች ተደርገው ነበር። ጦርነቶቹ በአጼ ሚኒሊክ ጦር አሸናፊነት የተጠናቀቁ ናቸው። የሃዉልቶቹም አላማ ታሪክን ለማስታወስ፣ ወይንም ከታሪክ ለመማር ሳይሆን፣ በኢትዮጵያዉያን መካከል ጥላቻን ለመርጨትና ኢትዮጵያን ያቀኑ ታላቅ መሪን ስም ለማጉደፍ ነው።
ከዚህ አኳያ ኢትዮጵያ የዘለቄታዊ ጥቅሟን ከግምት በማስገባት የተለያዩ ሙያተኞች በተለይ ውሃ እንዴትና በምን መጠን ወደ ማጠራቀሚያው ገብቶ የሃይል ማመንጫውን ያንቀሳቅሳል በሚለው ጉዳይ የሚሰጡትን አስተያየት ዋጋ ልትሰጠው ግድ ይላል።
የሶማሊያ ፓርላማ በአል-ሻባብ ጥቃት ተመታ፤ ጅቡቲ ውስጥ ፍንዳታ ደረሰ
"- ""እና ሚስቴ ሳታውቅ የሞቀ ውሃ ከየት አገኛለሁ?"" ሃኪም:"
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ - ማኅበረ ቅዱሳን _ ሥጋዌ – የድኅነት ቍልፍ – ክፍል ሁለት
(፩) ፍርድ ቤቱ የቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት ሊያገኝ የሚችልና የሚፈቀድ ሆኖ ያገኘው እንደ ሆነ የመጠበቂያ ስምምነት ሥነ ሥርዐት መጀመሩን ያስታውቃል። በዚህም ውሳኔ ላይ ማናቸውም አቤቱታ ሊቀርብ አይችልም።
2) ፍጹም እና እከንየለሽ የሆኑ ተቋማዊ ሂደቶቻችንን፣ ህጎቻችንን እና ደንቦቻችንን ወደ ተግባር በማሸጋገር፤
ከደሊላ ፡ ጭን ፡ ላይ ፡ ተኝቼ ፡ አልገኝም (አልገኝም)
ይህ አሁን የተደረሰበት ውሳኔ የብዙዎቹን ህጋዊነት ጥያቄ ላይ ስለሚያስቀምጥ፣ ካገር የመውጣት ዕድልም ሊያጋጥማቸው እንደሚችል ታውቋል።
43 18 መጋቢት 2020 ፈረንሳይ ከቤት ውጪ የሚገኝን ሰው በገንዘብ መቅጣት ጀመረች Getty ImagesCopyright:
በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬትና በአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እንዲሁም በክልሉ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ትብብር ከሚያዝያ 18-21/2009 ዓ.ም የዘርፉ የመጀመሪያ የጥናትና ምርምር ጉባኤ በጎንደር ከተማ ተካሄደ ፡፡
• ተረትቻለሁ! ሃይማኖታችሁ ሳይንሳዊ ስልትን እንዴት ነው የሚያበረታታው?
ምላሹ የዘገየው የኢትዮጵያዊያን የካሳ እና ይቅርታ ጥያቄ ፣ወደ ቫቲካን ሰዎች
ይህ የጥናት ውጤት ፤ ስለአፍሪቃ ዘርፈ ብዙ ችግር እየሰማና እያየ በኖረው ትውልድ ዘንድ ተቀባይነት የለውም። ምስቅልቅል የሚታዩባቸው ታላላቅ ከተሞች፤ በሞት -ሽረት ላይ ሆነው ለህልውናቸው የሚፍጨረጨሩ ብዙ ልጆች ያሏቸው ቤተሰቦች ይዞታ ፣ አወንታዊው ገጽ አይታያቸውም። የበርሊኑ ተቋም፤ ለየት ሥዕል ነው የሚያቀርበው።
የተቋሙ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ራይነር ክሊንግሆልትዝ እንደሚሉት፤ ለአንድ ሀገር ልማት፤ ወሳኙ፤ የህዝቡ አኀዝ ንረት ለውጥ ሲታይበት ነው።
የ10,000 ሜትር ክብረወሰን በቻይናዊቷ ጁንዣ በ1993 ዓ.ም. ሲሰበር አልማዝ አያና ገና የሁለት ዓመት ህጻን ነበረች።
የኢትዮጵያ ቡና ጉዞ … እንዘጭ እንቦጭ ወይስ ተስፋ ሰጭ ? - Sendek NewsPaper
ጌታን ፡ አየዋለሁ ፡ ምድር ፡ አፋፍ ፡ ላይ ፡ ሆኜ
አንድ ዓሳ፡፡ ሁለት ዓሳዎች፡፡ ቀይ ዓሳ፡፡ ሰማያዊ ዓሳ፡፡” ተረት ተረት አንድ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት፡፡ ሁለት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፡፡ ሰማያዊ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት፡፡
ይህ ፎቶ የተወሰደው የተባበሩት አረብ ኢማራት ነው በዛ በረሀ ላይ የበረዶ መንሸራተቻ ካምቦሎጆ ገንዘብ ካለ አረብ አገርም በረዶ አለ እንበል ይሆን
እይኖቼ ፡ በሩልኝ ፡ ሕይወት ፡ አለው ፡ ለካ
ደጀ ሰላም ሰሞኑን የሰራችሁት ስራ በጣም ተገቢና ጠቃሚ ስራ ነው:
ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የምርት ዓይነቶች ዝርዝር መግለጫና ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በክልሉ የተጀመሩ የልማት፣ የመልካም አስተዳደርና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ስራዎች ተጠናክሮ እንዲቀጥሉ ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የተጀመሩ የልማት፣ የዴሞክራሲና የመልካም አስተዳደር ሰርዓት ግንባታ ለማጠናከር ትኩረት ይሰጣል
ዶክተር ሙሉዓለም አዳም በኖርዌይ የፖለቲካ አክቲቪስት ፣ መቶ አለቃ አበረ አዳሙ በኢትዮጵያ ፖሊስ በኃላፊነቶች የሠሩና የኢ.ፒ.ፒ.ኤፍ (EPPF) መሥራችና የአመራር አባል የነበሩ፣ ጋዜጠኛ ወንድማገኝ ጋሹ የኢሳት የሰብዓዊ መብት ጉዳይ አዘጋጅ የሰብዓዊ መብት ጥሰትን በተመለከተ በቪዲዮ የተደገፈ ማብራሪያ ያቀርባሉ ።