text
stringlengths
0
200
በጎንደር የስራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው
Amharic(i) 12 መንሹም በእጁ ነው፥ አውድማውንም ፈጽሞ ያጠራል፥ ስንዴውንም በጎተራው ይከታል፥ ገለባውን ግን በማይጠፋ እሳት ያቃጥለዋል።
የጠ/ሚ አቢይ ተግዳሮት ከመጋረጃው ጀርባና ከመጋርጃው ፊት ለፊት - አዜብ ጌታቸው
Home Video አቶ አንዷለም ተፈራ በአማራ ትግል እና በዲያስፖራው አማራ ሚና ዙሪያ ከግዮን ድምፅ ራዲዮ ጋር ያደረጉት ቆይታ
በመምሪያው የጤና ልማት እቅድ ዝግጅት፣ክትትልና ግብረ መልስ የስራ ሂደት ኦፊሰር አቶ አበበ በካዬ እንደገለጹት የእናቶችና ህፃናትን የጤና አገልግሎት ተደራሽ በማድረግ የምዕተዓመቱን የጤና ልማት ግብ ለማሳካት በትኩረት እየሰራ ነው፡፡
ወታደሮቹም ከግራና ቀኝ እንዲሁም ከኋላ አጅበዋቸው ነበር፡፡ ውጭ እንደወጡም የሹፌራቸው የጀ/ሉሉ ቮክስዋገን ቆማ ስለነበር፣ አጠገቧ ሲደርሱ ግራ ገባቸውና ቆሙ፡፡ ወደዚያው በሩ ሲከፈትላቸው ስለገባቸው ገቡ፡፡ በዚህ ጊዜ ውሾቻቸው አብረው ገቡ፡፡ ጐትተው አስወጡዋቸው፡፡ ከእሸቱ ጋር ጭቅጭቅ ተፈጠረ፡፡ በመጨረሻ ውሾቹን
ታቅፎ ወደ ውስጥ አስገባቸው፡፡ በማግስቱ ዶክተር ግርማ መጥቶ ወሰዳቸው፡፡ በፊትም የሚያክማቸውና ሲያማቸውም እርሱ ቤት ነበር የሚሄዱት፡፡ እርሳቸው በቮክስዋገንዋ ሲሄዱ፣ አድሚራልን ደግሞ በትልቁዋ ኩምቢ ቮክስዋገን (የፖሊስ ናት) አስገብተው ወሰዱዋቸው፡፡ እኛም ተመልሰን እኔና ወሰኔ ዕቃ መክተት ጀመርን፡፡ ለኛ የመሰ
ለን፣ የወሰዱዋቸው ግርማዊት ቪላ/የልዕልት ቤት/ ወይም ልዑል መኰንን ቤት እንጂ 4ኛ ክፍለ ጦር አልመሰለንም፡፡ ምክንያቱም የወጡት በ2ኛ በር ስለነበረ ነው፡፡ እኛም የሚያስፈልገውን ልብስ አዘጋጀን፡፡ ብዙውንም አውጥተን ከተትን፡፡ በዚህ ጊዜ የተቀሩት ቁጭ ብለው ይተክዙ ነበረ፡፡ አንዳንድ የሴት አሽከሮች ለዚያውም ድ
ሆቹ ከሚያለቅሱ በስተቀር ከሌሎቹ አንድም የሚያለቅስ አልነበረም፡፡
ኤምሬ ቻን ዛሬው ጨዋታ ላይ ወደሜዳ ሊመለስ ይችላል። ነገር ግን ጆ ጎሜዝ እና አዳም ላላና አሁንም ካለባቸው ጉዳት ያላገገሙ ተጫዋቾች ናቸው።
ዶክተር ሙሉጌታ፦ ህገ መንግስቱ ከወጣ ጀምሮ በፍትህ ስርዓቱ ህጎችን ከማጣጣም ጀምሮ ብዙ የማሻሻያ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡ ህገ መንግስቱ አንድም የፌዴራል የአገር አወቃቀርን አምጥቷል፡፡ ከዚህ በፊት የነበረውን አሀዳዊ የአገር አወቃቀር ጋር ማጣጣም ይገባል፡፡ ፍርድ ቤቶችንም በዚህ መንገድ ማደራጀት፣ ህጎችን ማሻሻል ለም
ሳሌ የወንጀለኛ መቅጫ ህጉን፣ የቤተሰብ አዋጅ፣ የፍርድ ቤት አዋጅን የማሻሻል ስራዎች ሲሰራ ቆይቷል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው አንድ የህግ ትምህርት ቤት ብቻ ነበር፡፡ የህግ ትምህርት ቤቶች መስፋፋትም አንዱ የለውጥ አካል ነው፡፡ ይህ የህግ ማሻሻያ አካል ነው፡፡
አንድ አንድ ስደተኞች ሥላላቸው ብቃት እና ልምድን በተመለከተ አውንታዊ መረጃ መስጠት አስፈላጊነቱ ምን እንደሆነ የማይረዱ መሆናቸውን በልምዴ አጋጥሞኛል። አንድ አንዶቹ ደግሞ የሥራ እቅድ በሚያዘጋጁበት ወቅት መረጃው ጠቃሚ ምን እንደሆነ ግምት ውስጥ አያስገቡም። ሌሎችም ድግሞ ካሉበት የበለጠ ብቁ እንደሆኑ ማሳወቅ ይፈ
ልጋሉ።
የፖሊስ ቃል አቀባይ እንዳሉት ግለሰቡት በቁጥጥራቸው ስር የወደቀው ከሶስት ወራት በፊት የጥቃቱ ሰለባ የሆነች ሴት ለፖሊስ በሰጠችው ጥቆማ ነበር።
ይሄ ፡ ቤቴ ፡ ነው ፡ ብያለሁና
እሳቱን ለማጥፋት የሁሉም ክፍለ ከተሞች የእሳት አደጋ ቅርንጫፍ የእሳት መቆጣጠሪያ ተሽከርካሪዎችና አራት ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ ላይ የዋሉት ከፍተኛ ውኃ የመርጨት አቅም ያላቸው ቦታዎች ጥቅም ላይ ውለዋል። የአደጋው መንስኤ እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስም የአደጋውን መንስኤ እያጣራ መሆኑን ገልጿል።
[31]፤ ባሪያዎቹም። እነሆ፥ የእስራኤል ቤት ነገሥታት መሐሪዎች እንደ ሆኑ ሰምተናል፤ በወገባችን ማቅ እንታጠቅ፥ በራሳችንም ገመድ እንጠምጥም፥ ወደ እስራኤልም ንጉሥ እንውጣ፤ ምናልባት ነፍስህን ይምራታል አሉት።
ፎረም 65፦ የብሔር ኃይሎችና የአንድነት ኃይሎች ~ 65Percent.org
ስግደት የአምልኮ ስግደት እና የአክብሮት ስግደት ተብሎ በሁለት ይከፈላል፡፡ እኛ ኢያሱ ለመልአኩ እንደ ሰገደ ዮሐንስ፤ ወንጌላዊም እንደዚሁ ለመልአኩ መላልሶ እንደ ሰገደ እግዚአብሔር አምላክ ላከበራቸው ቅዱሳን መስገድ ያከበራቸው እግዚአብሔርን ማክበር መኾኑን አውቀን የአክብሮት ስግደት ስንሰግድላቸው ያልገባቸው ሰዎች
ከኢያሱና ከዮሐንስ በላይ ለእግዚአብሔር አምልኮት ተቈርቋሪ በመምሰል ይዘብቱብናል፤ ባይገባቸው ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎችም እንደዚሁ ‹‹በሰሙነ ሕማማት ሌሎች በዓላት ተደርበው ሲውሉ ስግደት አይገባም፤›› እያሉ ሕዝቡን በየጊዜው ያደናግራሉ፡፡ በፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ፲፭ ‹‹በጌታችን በዓል፣ በእመቤታችን በዓል ሥጋ ወደሙ
ከተቀበሉ በኋላ ሰጊድ አይገባም፤›› ይልና በጌታ በዓል አድንኖ፤ በእመቤታችን በዓል አስተብርኮ በቅዱሳን በዓል ሰጊድ ይላል፡፡ ነገር ግን ይህ ሐተታ ለየትኛው ስግደት እንደ ተነገረ መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡
የህወሓት መሀከላዊ ኮሚቴ አባላት ቁጥር 45 ሲሆን፣ እስካሁን ማንም ያልካደውና ሆኖም ግን የድርጅቱ ህገ ደንብ ተጥሶ፣ የመሀከላዊ ኮሚቴ አባላት ያልሆኑ 18 (ማለትም የአጠቃላይ ኮሚቴውን 40% የሚሆኑ) የቀድሞ ታጋዮች የስብሰባው አካል በመሆን ‘ ስር ነቀል ግምገማውን ‘ አብረው ማካሄድ ብቻ ሳይሆን በስተመጨረሻ የተ
ወሰኑት ውሳኔዎችም ላይ አሻራቸው በግልጽ መታየቱ ስለድርጅቱም ሆነ ስለ ስብሰባው ብዙ የሚነግረን ነገር አለ።
በምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ፀጥታና ሽብርን ለማጥናት፣ ለመተንበይና ለመከላከል ታስቦ በኢጋድ ሥር የተቋቋመው የደኅንነት ዘርፍ ፕሮግራም ዳይሬክተር የሆኑት ኮማንደር አበበ ሙሉነህ ግን፣ ሳዑዲ ዓረቢያ የምትመራው ቅንጅት በየመን ሊሰማራ አካባቢ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ወደ ሳዑዲ ዓረቢያና ወደ የተባበሩት የዓረብ
ኤምሬትስ መጓዛቸው ያለምክንያት እንዳልነበረ ለሪፖርተር ይናገራሉ፡፡ አሁንም ቢሆን የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች ይፋ አለመሆናቸውንና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካባቢ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች መኖራቸውን ገልጸው፣ ‹‹ምንም እየተሠራ አይደለም ብሎ ማመን ይከብዳል፤›› ሲሉ ግምታቸውን ይናገራሉ፡፡
ተቃዋሚዎችን ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላቸው ነግረውናል፡፡ ይሄ ለኛ ትልቅ ተስፋ ነው፡፡ የትምህርት ጥራት እንደሚያስፈልግ አምነውበት እንዲሻሻል መፈለጋቸው በራሱ ለኔ በበጎ ያየሁት ነው፡፡
ሳምራ የቆዳ ቦርሳዎችና ጃኬቶች የማምረት የምትታወቀው ጠንካራ ሴት ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር _ Talk Show
"በመጨረሻም፣ ልማታዊ አራማጆች ይፈጠራሉ። እነርሱም ልማት ስለሚያመጣቸው ነጻነቶች፣ ሕገ መንግሥቱ ስለሰጣቸው መብቶች፣ ባልተለወጠ መንግሥት ስር ዜጎች ራሳቸውን እንዲለውጡ ይተውታሉ። በልማታዊ መንግሥት፣ በልማታዊ ተቃዋሚዎች፣ በልማታዊ ጋዜጠኞች፣ በልማታዊ አራማጆች እና በተሳሳተው የመሸነጋገያ ""የልማታዊ"" ትርጉም፥
ባለህበት አዝግምi"
3696 ፴፮፻፺፮ ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ዘጠና ስድስት
የቅዱስ ሚካኤል ሹመት በነገደ መላእክት ላይ ብቻ ግን አይደለም ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝብ በሆኑት ላይም ጭምር ነው ፡፡ ይህም እንደሆነ እንድንረዳ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ሕዝብ የተባለውን እስራኤል ዘሥጋን ሲራዳና ሲጠብቅ እንደነበረ ተጽፎልን እናገኛለን፡፡ ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለኢ
ያሱ በኢያሪኮ ምድረ በዳ እንደተገለጠለት “… ዐይኑን አንሥቶ ተመለከተ እነሆም የተመዘዘ ሰይፍ የያዘ ሰው በፊቱ ቆመ፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ “ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህ? አለው፡፡ እርሱም “እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁንም ወደ አንተ መጥቼአለሁ” (ኢያ.5፡13) ይለናል፡፡
ሕዝቡ የአገሩን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዝግጁ መሆን እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ተናገሩ፡፡
ይህ የመጀመሪያ እርከን ሶስት ቦታዎች ላይ ያተኩራል፡- የመን፣ ብርታኒያ እና ወያኔ
የወያኔ ዘረኛ አገዛዝን በመቃወም ሃያ ስድስት አመታት የኢትዮጵያ ሕዝብ በወያኔ ላይ ያለውን ተቃውሞ ሲሰነዝር መክረሙን ዓለም የሚያውቀው ሀቅ ሲሆን ወያኔ ሕዝባዊ አመጾችን ለማፈን በርካቶችን፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን በአልሞ ተኳሾችና በስየል እያሰቃዩ በሚገድሉ ገዳዮች እየገደለና በጅምላ መቃብር እየቀበረ መሆኑም ሊደ
በቅ ያልቻለ ሀቅ ነው ተብሏል፡፡ አንድ ተቀማጭነቱ አሜሪካ የሆነ የሀገራትን የቀውስ ደረጃ በየአመቱ የሚያወጣ ድርጅት ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ በአስራ ዘጠነኛ እንደሆነች መጥቀሱ የሚታወስ ሲሆን በቅርቡ ይፋ ባደረገው በአገሪቱ እየተስፋፋ በመሄድ ላይ የሚገኘው ሕዝባዊ አመጽና አመጹን ለመግታት ወያኔ የወሰደው የጅምላ ግድያ
ቀውሱን እያባባሰው እንደሆነ በመጥቀስ ኢትዮጵያ አስራ አምስተኛ ደረጃ ላይ እንደሚትገኝ ባደረገው ጥናት ይፋ አድርጓል፡፡
የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት 6ኛ አመት ክብረ በዓልና 26ኛ ዓመት የግንቦት 20 በዓል በአዴላይድ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፣ _ The Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia – Canberra Australia
EBC የኢ ፌ ዴ ሪ መከላከያ በምዕራብ ኢትዮጵያ በተፈጠረው ችግር የተዘጉ የፌዴራል መንገዶችን በማስከፈትና አካባቢውን በማረጋጋት ላይ ይገኛል፡፡04:
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እንደሚያበረታታ ገለፀ
3. ስለ ኢየሱስ እውነተኛውን ነገር ማወቅህ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?
የጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አሕመድ የጥያቄ እና መልስ...
የአውሮጳ ህብረት እና የቱርክ የስደተኞች ውል _ አውሮጳ/ጀርመን _ DW _ 21.03.2017
በእርግጥ፣ በአምባጓሮው ሰበብ በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት የለም። ኢህአዴግን ለመቃወም የመጡት ዳያስፖራዎች ከኤምባሲው ሰራተኞች ጋር ከተፋጠጡ በኋላ ነው፣“ወደ ኤምባሲው እንገባለን፤ አትገቡም” የሚል አምባጓሮ የተፈጠረው። አንድ የኤምባሲው ሰራተኛ ሽጉጥ ወደ ላይ ተኩሷል፤ የተወሰኑ ተቃዋሚዎች ደግሞ ወደ ግቢው ገብተው ባ
ንዴራ አውርደዋል። የአምባጓሮው አጭር ታሪክ ይህን ይመስላል። አምባጓሮውን ለማጣራት የአሜሪካ Secret Service መምጣቱ ሳይዘነጋ ማለት ነው።
ሞትና ፡ ሲዖልን ፡ ድል ፡ ነስቶ ፡ ተነስቷል (፪x)
77 ዜናው ፈረደ ሰበታ ከተማ 3
ዛሬ በ21ኛው ም ዓ በአገራችን ያለው የሜድያ አገልግሎት በ1934 (በ20ኛው ክ/ዘመን) አካባቢ በአሜሪካ ካለው የሚድያ አገልግሎት እጅግም የተለየ አይደለም። እነዚህ በተወሰኑ ታዋቂ ግለሰቦች የሚመሩት የአሜሪካ ሚዲያ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ሶስት (CBS, NBC, ABC) ብቻ ነበሩ። በኢትዮጲያ ውስጥ ያሉትም ቢሆኑ
ሶስት (ኢብሲ፣ ፋና ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽንና ዋልታ የህወሃት ሚዲያ አገልግሎት) ብቻ ናቸው።
»Uncategorized»“ለዜጐቻችን ስቃይ የሳኡዲና የአገራችን መንግስታት ተጠያቂ ናቸው” ተቃዋሚ ፓርቲዎች
ያለንበት ዘመን እጅጉን ተለውጧል – ይህ ትውልድ አባቶቹ ያቆዩለትን በጎ ባህል ሲጠብቅ እና ሲያከብር ዘመኑ በፈቀደለት መንገድ ባህሉን እና ማንነቱን በማስተጋባት ላይ ነው። ለግፈኛ መንግስት አልንበረከክም ብሎ ፅናቱን ለሁሉም ወገን የሚያረጋግጠበት መልካም አጋጣሚ መሆኑንም ማረጋገጥ ይሻል።
ፒተር ቭሩማን፡- በእኛ ሕገ መንግሥት አሠራር መሠረት ፕሬዚዳንቱ ረቂቅ የበጀት ቀመር ለኮንግረሱ ወይም ለኮሚቴው ያቀርባሉ፡፡ ኮሚቴው ወይም ኮንግረሱ የቀረበለትን ረቂቂ በጀት መርምሮ በአግባብነቱ ላይ ይወስናል፡፡ ለምሳሌ እ.ኤ.አ. ለ2017 የበጀት ዓመት በቀረበው የበጀት ቀመር ላይ ውሳኔ ተሰጥቶበት እየተተገበረ ሲሆ
ን፣ እስከ መስከረም ወር መጨረሻ ድረስ ይቀጥላል፡፡ በዚህ መሠረት ባለፈው በጀት በሚቀርበው ላይ ምንም ዓይነት የተለየ ለውጥ አልነበረውም፡፡ ነገር ግን በቀጣይ ስለሚቀርበው በጀት ፕሬዚዳንቱ ወይም የበጀት አስተዳደር የሚመለከተው ቢሮ በውጭ ግንኙነቶች ለልማትም ሆነ ለዲፕሎማሲያዊ ሊመደብ ከሚችለው በጀት ላይ ቅነሳው ም
ን ያህል እንደሚሆንና የሚኖረውም ተፅዕኖ የቱን ያህል እንደሚሆን ወደፊት የምናየው ይሆናል፡፡ በሌላ በኩል ስንመለከተው ግን ፕሬዚዳንቱ ባለፈው በቫቲካን ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት አሁንም ቢሆን ፕሬዚዳንቱ በተለይ በድርቅ ጉዳይ አሜሪካ ያላትን አጋርነት በድጋሚ ለማስቀጠል ያላቸውን ኃላፊነት በድጋሚ ማረጋገጥ የሞከሩበትን
ቁም ነገር በሚዲያዎች ትኩረት ተነፍጎት ያለፈ ቢመስልም፣ አንድ ተስፋ የሰጡበት አጋጣሚ ነበር፡፡ ነገር ግን ሰብዓዊ ዕርዳታና ረሃብን የመከላከል ኃላፊነት አድሎአዊነት ሳይኖር የሚቀጥል እንደሆነ ማሳያ ነው፡፡ እንደሚታወቀው ካለፈው ዓመት ጀምሮ ረሃብ በደቡብ ሱዳን እያስከተለ ያለውን ጉዳት ማየት ይቻላል፡፡ ድርቅ በከ
ፍተኛ ደረጃ ሶማሊያን አጥቅቷል፡፡ በቦኮ ሐራም ሰላሙን ያጣው ሰሜናዊ የናዳጄሪያ አካባቢም እንዲሁ ከፍተኛ የረሃብ ሥጋት እንዳንዣበበት ይገኛል፡፡ ከዚህ ባሻገርም በቀይ ባህር አካባቢ የተፈጠረውን የረሃብ አደጋንም ማስተዋል ይቻላል፡፡ ስለዚህ ችላ ሊባሉ የማይገባቸው ተመሳሳይ ቦታዎች አሉ፡፡
ጊዮርጊስ ቢራ በመላው አማራ ሕዝብ እንዳይጠጣ እቀባ ተጥሏል።
ይህ ስራ ለደንበኞቻችን እና ለባህር-ዜጎች ይሆናል. ይህንን ስራ ለማከናወን በ Adobe Creative Suite ውስጥ ከሚገኙ ቁልፍ ቃላቶች በላይ ማወቅ አለብዎት. እጅግ በጣም ጥሩ ንድፍ የሚያራምዱ እና የግራፊክ መግባቢያን ሊረዱዎት ይገባል . ቆንጆ እና ቀልጣፋ የሆኑ ግራፊክሶችን መፍጠር ከፈለጉ በባር-ዞር መሥራት
ያስቡ.
ሕግ የኅብረተሰቡን አኗኗር የሚመራ፣ የሚገዛና የሚያስተዳድር እንደመሆኑ መጠን የኅብረተሰቡንም ባህል አይረሳም፡፡ የባህል መብት በሕግ ዕውቅና ካገኙ መብቶች አንዱ ነው፡፡ በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት አስተምህሮ የሰብዓዊ መብቶች የሲቪል፣ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚና የባህል መብቶች ተብለው እንደሚከፈሉ ከዓለም
አቀፍ ሕግ መረዳት ይቻላል፡፡ ከእነዚህ መብቶች አንዱ የባህል መብት ነው፡፡ የዚህ ጽሑፍ ዓላማም ይህንን ዓለም አቀፍና ብሔራዊ የሕግ ጥበቃ ያገኘውን የባህል መብት ምንነትና ይዘት ወሰንና ጽንሰ ሐሳባዊ ተግዳሮት መቃኘት ነው፡፡
የጂማ – ቦንጋ – ሚዛን መንገድ ግንባታ ከ2001 ዓ.ም ጀምሮ በኮርያው ኪንግናም ኩባንያ አማካኝነት ግንባታው የተጀመረ መሆኑ ይታወቃል:
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ለአዳሩ ሰልፍ የእውቅና ደብዳቤ አስገባ _ Dagumedia
ETHIOPIA – አቶ በቀለ ገርባ ከኦፌኮን፣ አቶ ገብሩ አስራት ከአረና፣ አቶ የሽዋስ አሰፋ ከሰማያዊ ፓርቲ ያደረ…
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጅስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
16 ላይ አምላክ ‘ፍቺን እጠላለሁ’ ብሎ የተናገረውን ግልጽ ሐሳብ እናገኛለን። በቅዱሳን መጻሕፍት መሠረት ለፍቺ ምክንያት ሊሆን የሚችለው ብቸኛው ነገር አንደኛው የትዳር ጓደኛ የፆታ ብልግና መፈጸሙ ነው። በመሆኑም አንድ ክርስቲያን ቅዱስ ጽሑፋዊ መሠረት ሳይኖረው የትዳር ጓደኛውን ለመፍታት ማሰቡ በተለይ ይህን ያደረገ
ው ሌላ ሰው ለማግባት ፈልጎ ከሆነ ይህ ከባድ ስህተት ነው።—ዘፍ. 2:
የሚናገሩት ቋንቋ ኣማርኛ ከሆነ የትርጉም እርዳታ ድርጅቶች፣ በነጻ ሊያግዝዎት ተዘጋጀተዋል፡ ወደ ሚከተለው ቁጥር ይደውሉ (915) 594-9333
ጉዳያችንን ሲከታተሉ የነበሩትን የሚዲያ ሰዎች፣ ቤተሰቤን፣ በተለይ ባለቤቴን፣ የኢትዮጵያን ህዝብ፣ ጠበቆቻችንን አመሀ መኮንን እና ተማም አባቡልጉን በጣም አመሰግናለሁ፡፡ በክፉ ጊዜ የከዱን አሉ፤ ለእነሱም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
በደቡብ አፍሪካ በሚገኙ ቤተ ክርስቲያናት ላይ በግለሰቦች እየተሠራ ያለው በደል በቀላሉ የሚታይ አይደለም፡፡ ይህ ከዚህ በታች የምተነትነው መልዕክት በቀጥታ ለቤተ ክርስቲያንዋ እውነተኛ ተቆርቋሪዎች ይደርስ እንደሆነ አፋጣኝ መፍትሔ የሚሻ ነው፡፡
Next “ታሪካዊውን የተሃድሶ ጥረት” እናደንቃለን – ማይክ ፔንስ
ማነው ፍትህ ያገኘ? ይህ የሕወሓት ደባ በአደባባይ ማንም የሚያውቀው ነው:
ሱሪናም፦ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?
የመንግስት ባለስልጣናት እና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች እንዲሁም ታዋቂ ምሁራን “ኢህአዴግ የርዕዮተ አለማዊ ለውጥ እያመጣ ነው?” በሚል ርዕስ ያደረጉትን ውይይት አስመልክቶ የቀረበውን የዳሰሳ ፅሁፍ ከታች ባሉት ምስሎች (Screenshots) ወይም በዚህ ሊንክ ፅሁፉን በማውረድ ማንበብ ትችላላችሁ፡፡
ጽ/ቤቱ የንግድ ምልክት ጥበቃን አስመልክቶ አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብና ባለድርሻ አካላት ተወካዮች የግንዛቤ ማሳደጊያ መድረክ ሀሙስ የካቲት 20/2010 ዓ.ም በአዝማን ሆቴል አካሄደ፡፡
ክቡራን እና ክቡራት አድማጮቻችን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ በትላንትናው እለት ማለትም በሰኔ 10/2010 ዓ.ም በቫቲካን በሚገኘው በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ ለተሰበሰቡ ምዕመናን እና የሀገር ጎብኚዎች ያደርጉትን አስተንትኖ ሙሉ ይዘቱን እንደ ሚከተለው ተርጉመነዋል። አብራችሁን በመሆን እንድትከታተሉን ከወዲሁ እን
ጋብዛለን።
ተሽከርካሪው በመንገድ፣ በባቡር ወይም በውኃ ላይ ተጭኖ በሚጓዝበት ጊዜ ለሚደርስበት ጉዳት ከለላ ይሰጣል፡፡
በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሩዋንዳ፣ ሞዛምቢክ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ካሜሮን፣ ዚምባብዌና ቶጎ አየር መንገዶች ድጋፍ እንደሚያደርግ አቶ ተወልደ ገልጸዋል።
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ዋዜማ በየአብያተ ክርስቲያናቱ በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል፡
የኤንኬሲ የአፍሪካ ኢኮኖሚክስ የፖለቲካ ተንታኙ ጌሪ ቫን ሰታዴን ‹‹ እውነተኛ ዜና ሊሆን የሚችለው በእርግጥ ዶስ ሳንቶስ ስልጣናቸውን ያስረክቡ ይሆን የሚለው ነው›› በማለት ጉዳዩን ይገልጸዋል። ተንታኙ ፕሬዚዳንት ዶስ ሳንቶስ ወሳኝ በሆነው የፓርቲው የፖለቲካ ስልጣን ላይ ስልጣን መጨበጣቸው በመቆጣጠሩ ላይ እንደሚቆዩ
ያመለክታል ነው ያሉት ፡፡
ዳግማዊ ምኒሊክ መንገድ (ዋና መንገድ) (Addis Ababa, Ethiopia)
ኣብ ከተማ ሱነ፡ ብርክት ዝበሉ ሓካይም-ስኒ ኣለዉ። ህዝባዊ ሕክምና-ስኒ(ፎልክ-ታንድቮርደን)፡ ግላዊ ክሊኒካት ሂልመር-ሳምወልሶን ከምኡ ውን ታንድ-ሄልሳን ኢ ሱነን ውን ኣብቲ ከተማ ኣለዉ።
የአልጄዚራ ዶክመንተሪ በዓይን ሞራ ግርዶሽ እና ተያያዥነት ባላቸው የዓይን ሕመሞች ዙሪያ በጐ ፈቃደኛ ሐኪሞች የሚሰጡትን የዘመቻ ሕክምና እና የሕዝቡንም ኑሮ እያሳየ ነበር። የዓይን የሞራ ግርዶሻቸውን ለማስገፈፍ ከወጣት እስከ አዛውንትነት የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉት ነዋሪዎች ከ20 ኪሎ ሜትር በላይ በእግራቸው ተጉዘው
ሐኪሞቹ ያሉበት ቦታ ሲደርሱና ሕክምናውን ሲያገኙም ይታያል። ለረጅም ዓመታት ብርሃናቸውን አጥተው በጨለማ ሕይወት ውስጥ ሲዳክሩ የነበሩ ሰዎች የብርሃን ፀዳል ሲያዩ የሚፈጠረው ስሜት ልብን ይነካል። አንዳንዱን ደግሞ ሕክምና ቦታም ቢደርስ ዓይኑ በቀላሉ ወደማየት ደረጃ እንደማይደርስና ዓይነ-ስውርነቱ እንደሚቀጥል ሲነገረ
ው ማየትም ልብን ይነካል። ጉዳዩ እጅግ ስሜታዊ ነው። ታዲያ ከዚህ ስሜታዊ ጉዳይ ውስጥ ተፈልቅቆ የሚወጣው ማጠንጠኛ ደግሞ ድህነት ነው።
(ዘ-ሐበሻ) የትጥቅ ትግሉን መንገድ መርጠው ታግዬ አታግላለው ብለው አስመራ የወረዱት የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የፊታችን ማክሰኞ ዲሴምበር 2 በአውሮፓ ፓርላማ ንግግር እንዲያደርጉ መጋበዛቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች አመለከቱ:
ኢንቬስተሩ ጎረቤቴና መሰሎቹ ያሳዝኑኛል። ሃብታም ለመሆን በማለም ሕይወታቸውን በቀን ሕልም ይኖሩታል። ሃገር የሚባል ለእነርሱ ትርጉም የለውም። ከጥቂት አሠርታት በፊት ያገር የወገን ችግር እንቅልፍ ያሳጣቸዉ ጀግኖች “መሬት ለአራሹ “ብለው ሲታገሉ ተጨፍጭፈዋል። ጎረቤቴና እርሱን የመሳሰሉቱ የዘመን ጉዶች ደግሞ መሬት ለ
ራሴ ብለው ሊሞቱ ነው።
250 ስደተኞች የመን ለመግባት ሲሞክሩ፣ በባህርና በበረሃ ጉዞ ላይ መሞታቸውን ...
ስለ ደብረታቦር ከተማ ታሪክ በጻፍከው ላይ ነው፡፡ ደብረ ታቦር ከ670 አመት በላይ ታሪክ ያላት ከተማ ናት እንጅ አንተ እንዳቀረብከው የ200 እና የ300 አመት ብቻ አይደለም፡፡ ራስ ጉግሳ አደሷት እንጅ አለመሰረቷትም፡፡ ለዚህም ማስረጃዎች አሉ፤
ብዙ እቃዎችን ስንገዛ አብሮ የሚሰጠን የመመሪያ ደብተር ወይም ማንዋል አለ። ይህ ማኑዋል የገዛነው እቃ እንዴት እንደሚሰራ፤ እንዴት እንደሚገጣጠም፤ እንዴት እንደሚለወጥ፤ ችግር ካለ ማንን እንደምናማክር፤ ሌሎች ብዙ ስለ እቃችን ጠቃሚ እውነታዎችን የሚይዝ ደብተር ነው። ብዙዎቻችን ግን ይህንን ማኑዋል ጊዜ ወስደን አናነ
በውም። ማኑዋሉን ሳያነብ የገዛውን እቃ ለመገጣጥም የሚሞክር ሰው ምናልባት ሊወስድበት ከሚገባው ጊዜ እጥፍና እጥፍ ይወስድበታል። በግምት ደግሞ ደጋግሞ እየሞከረ ብዙ መንገድ ከሄደ በኋላ ነው ቢሳካለት እንኳን የሚሳካለት። ከብዙ ስህተቶችና መሰላቸት በኋላ ። እንደውም አሁን ጊዜው የረቀቀ ሰልሆነ ሌሎች ሰዎች ሲያረጉ የ
ተቀረጹትን በመመልከት እኛም እንደዛው በአቋራጭ ሲያደርጉ ያየነውን ለመድከም እንሞክራለን፤ ጉዳት ላይኖረው ይችል ይሆናል። እርግጠኛ የምንሆነው ግን የእቃው አምራች የሚሰጠን የመመሪያ ደብተር እውነተኛውና ጠቃሚውን መረጃ መያዙ ነው። እቃው እንዴት እደሚሰራ ሳያውቁ ለመስራት መሞከሩ ግን ትንሽ አይከብድም? ብዙ የቴክኖሎ
ጂ ኩባንያዎች ከደንበኞቻቸው ከሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ውስጥ ብዛት ያለው ቁጥር የመመሪያ ደብተሩን ወይም Manual Instruction ካለማንበብ የመነጨም እንደሆነ ይናገራሉ።
"እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…በቅርቡ ነው አሉ፡፡ በአንድ ገንዘብ ምናምን በሚሰበስብ መሥሪያ ቤት አንድ ደንበኛና አገልግሎት ሰጪ ሠራተኛ በሆነ ጉዳይ ሳይግባቡ ቀርተው አንድ ሁለት ይባባላሉ፡፡ ሠራተኛው ይበልጥ ትህትና ነበረው አሉ፡፡ እናማ ሰውየው…አሁንም 'ሲሉ ሰምተን' እንደሚባለው… ""አይ አም ኤ ታክስ
ፔየር"" (""ግብሬን የምከፍል ሰው ነኝ…"" የማለት አይነት…) ይልላችኋል፡፡ ይሄኔ ሠራተኛው ምን አለ አለመሰላችሁ… ""ታዲያ ምን አባክ ላድርግህ!"" ቂ…ቂ…ቂ… ልጄ አገሪቱ የእኛዋ ጦቢያ፣ ሰዎቹም እኛዎቹ ጦቢያኖች ነና! (ኩረጃ የሚሠራው ለ'ቫለንታይን ዴይ' ብቻ ነው እንዴ!) እናላችሁ…የራፕ ምትን ከአንቺ ሆዬ