text
stringlengths
0
200
ጋር 'ለመደባለቅ'፣ ካልጠፋ ምትክ ትራንስፎርሜሽን፣ ቢ.ኤስ.ሲ. ምናምን የሚሉ ቃላትን ለመጠቀም፣ ለ'ታንስክ ጊቪንግ ዴይ' ልዩ የኤፍ.ኤም. ፕሮግራም ለማዘጋጀት… ምናምን እንጂ ለአቅመ ""ዘ ከስተመር ኢዝ ዘ ኪንግ…"" ""አይ አም ኤ ታክስ ፔየር"" ገና የደረስን አይመስልም፡፡ አሀ…እነኚህ ነገሮች ከመብት መከበርና
ማስከበር ጋር የተያያዙ ናቸዋ! መብት ለማስከበር መለኪያዎቹ ፈራንካ ወይም ትልቅ የቆዳ ወንበር ወይም የ'እንትና ዘመድነት' የማያስፈግበት ዘመን ይምጣልንማ! እኔ የምለው… ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…የፈራንካን ነገር ካነሳን አይቀር፣ የዚህ አገር 'ሀብታምነት' የማሳያ መንገዶች የሚገርሙ እየሆኑ ነው፡፡ የምር…ሀብታም
ነትን የማሳያ ፉክክሮች…አለ አይደል…አፈ ታሪክ አይነት ሊመስሉ ምንም አልቀራቸው፡፡"
12፤ በኃያላን ሰይፍ የሕዝብህን ብዛት እጥላለሁ፤ ሁሉ የአሕዛብ ጨካኞች ናቸው፤ የግበጽንም ትዕቢት ያጠፋሉ ብዛትዋም ሁሉ ይጠፋል።
እ.ኤ.አ በ 1977 እና 1978 አመተ ምሀረት ኢትዮጵያን ተሻግሮ ወረራ ፈጽሞ የነበረዉን በሲያድ ባሬ የተመራዉን ሰላሳ አምስት ሺ 35.000 ጦር ሰራዊት እይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ የመለሰዉ ጀግናዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና አየር ሐይላችን ዛሬ ባላወቀዉና ባልገመተዉ መልኩ ያ የወገኖቻችን ደም የፈሰሰበትንና የተከበ
ረዉን ዳር ድንበር መልሶ ለሶማሌ ለመስጠት ዉስጣዊ ደባ እየተደረገበት ይገኛል።
በኢትዮጵያ የብሔራዊኤች.አይ.ቪ/ኤድስመከላከያ እና መቆጣጠሪያ ካውንስል ጨምሮ በርካታ አገራዊና አለም አቀፍ ተቋማት በዚህ ጉዳይ ላይ ይሰራሉ። በኢትዮጵያ የኮንዶ አገልግሎትን በማስተዋወቅና አጠቃቀምና ጠቀሜታውን በማስተማር ረገድ ከፍ ያለ ሚና ከተጫወቱ ተቋማት መካከል ዲኬቲ ኢትዮጵያ ይጠቀሳል። በዲኬቲ ኢትዮጵያ የብሄ
ራዊ ሽያጭ አገልግሎት ሃላፊ የሆኑት አቶ ፋሲል ጉተማ ኢትዮጵያውያን ስለ ኮንዶም በግልጽ መነጋገር መወያየትና የመጠቀም ባህሉ መጨመሩን ያስረዳሉ። የስነ-ልቦና አማካሪ ባለሙያው አቶ ብርሃኑ አለሙም ኮንዶም የመጠቀም ባህሉ ማደጉን፤በፈቃደኝነት የመመርመር ፍላጎትም ከጊዜ ወደ ጊዜ መጨመሩን ልብ ብለዋል። ነገር ግን የምር
መራ ግልጋሎቱ ላይ ክፈተት መኖሩን የሚጠቁሙ ጥያቄዎች ለአቶ ብርሃኑ ይቀርቡላቸዋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንዳንድ አባላት ግን ለምን ወደ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ይመራል? ከሕገመንግሥቱ መርህና ምሰሶዎች አንፃር ቢታይ ጥሩ ነው፡፡ በሕገመንግሥቱ ሕግ የማውጣት ሥልጣን ያለው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሆነ ተደንግጎ እያለና በምክር ቤቱ እንዲያልቅ ማድረግ እየተቻለ ለምን የፌዴሬሽን ምክር ቤት
ይሁንታ ይጠየቃል? ቋሚ ኮሚቴው አቅሙን አሟጥጦ ኃላፊነቱን ተወጥቷል ወይ? አዋጁን በደንብ አይቷል ወይ? ኃላፊነትን አሳልፎ መስጠት አይሆንምን? በመሬት ጉዳይ ላይ በሕገመንግሥቱ በግልጽ ሕግ የማውጣት ሥልጣን የተሰጠው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሆኖ እንዴት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሃሳብ ይስጥበት ትላላችሁ? የሚሉ ጥ
ያቄዎች ቀርበው ነበር ፡፡
አንዲት ሴት መንታ ስታረግዝ ምን ማወቅ አለባት? በእርግዝና ወቅት የሚታዩት አብዛኞቹ ለውጦች በመንታ እርግዝና ላይ ይጋነናሉ። ለምሳሌ፦...
ክለቡ በፍጥነት ደብዳቤ አሰራጭቷል። ጥፋት መሆኑንንም ጠቁሞ “…ዳኛ በመክበባቸው ይቅርታ….” ሲል አይን ያወጣ ቅጥፈትን በደብዳቤው አስፍሯል። ዳኛውን አባረው፣ ዘርረው ሲቀጠቅጡ ፊልም አለ፤ እንዲህ ያለ የአደባባይ ክህደት ፌዴሬሽኑንን እንደ መናቅና ድርጊቱን ደጋፊ ሆኖ የመቅረብ ያህል ቅጣቱ ሊጠነክር ይገባል
ሰውየው ባይበሉባው እንባውን እያበሰ እንዲህ አለ፤
ቤተ ክርስቲያን የሚቀኑላት እንዲህ ዓይነት ልጆች እንዳሏት ሳያውቅማ እንኳን አልሞተ፤ ማን ያውቃል ለበርካታ ልማት የሚሆንና ያጋበሰውን የቤተ ክርስቲያኗን ሃብት ተረከቡኝ ከዚህ በኋላ ዓለም ለኔ ከንቱ ናት ይልም ይሆናል ።
«ቅኝ አገዛዝ ይጥፋ ይላል የጥቁር ድምጽ» (ለርእሱ ትክክለኛነት እርግጠኛ አይደለሁም ፣) በዚያ ታደለ በቀለና በኃይሉ እሸቴ በአንጎራጎሩት ዘፈን፤
• ተስፋ አድርግ . . በጎ በጎውን ብቻ አለማሰብ ያስጠላኛል!
አቡነ ቴዎፍሎስ የአቡነ ዮሐንስ ደቀ መዝሙር እንደመሆናቸው መምህራቸውን ተከትለው ከማገልገል ያለፈ በአቡነ ጴጥሮስ ላይ በተፈጸመው ግፍ እጃቸው ነበረበት የሚል ምንም ዓይነት ማስረጃ እስካሁን አልቀረበም፡፡ ደግሞም በዚያ ጊዜ በነበራቸው ሁኔታ ይህንን ለመፈጸም የሚበቃ ሥልጣን አልነበራቸውም፡፡ የጠሉትን ሰይጣን፣ የወደዱ
ትን መልአክ ማለት ልማድ ሆኖ ጠላቶቻቸው ለውጡን ተጠቅመው ለጥብስ አቀረቧቸው እንጂ ማስረጃ ሊያቀርቡበት የሚችሉበት ነገር አልነበረም፡፡ ደርግም ማስረጃ አልጠየቀም፤ ለማጣራትም አልሞከረም፡፡ ሌ/ ኮሎኔል ፍሥሐም አገላለጣቸው ‹ቤተ ክህነቱ ስለከሰሳቸው አሠርናቸው እንጂ ነገሩ ከኛ አልመጣም› ዓይነት ነው፡፡ የአቡነ ቴዎ
ፍሎስን ሕይወት የቀጠፈው ግን ክሱ ሳይሆን ‹ከፍርድ በፊት ወንጀለኛ የሚያደርገው› የደርግ አሠራር ነበር፡፡ በዚያ ላይም ሳያስፈቅዱኝ ሾሙ ብሎ ደርግ ምክንያት ፍለጋ ላይ ነበር፡፡
በዚህ ክፍል በኢትዮጵያ የሕግ ሥርዓት ላይ የተጠቃሚዎችን አስተያየት ያገኛሉ፡፡ በዚህ ክፍል የተጠቃለሉ የተጠቃሚዎች እና የሕግ ባለሙያዎችን አስተያየት፣ ሐሳብና ምርጫ የሚያገኙ ሲሆን መሠረታዊ ዓላማውም የሕግ ባለሙያዎችን እና የተጠቃሚዎችን አስተያየት ለማየትና የማሻሻያ ሐሳብ እንዲሆኑ ለማስቻል ነው፡፡
“ሃና፥ አንድ ዓይኔን የቀማኝ፣ ዲግሪዬን አቅም ያሳጣብኝ ህመም ቢፈትነኝም፣ የሰው ከንፈር ቢያስመጥጥብኝም፣ እጅ አልሰጥም። ሁሉንም በድፍረት እጋፈጠዋለሁ። ….ነገሮችን መድፈር ደስ ይለኛል። ነገሮችን በመድፈሬ ነው እንጂ እንደሌላው አካል ጉዳተኛ ሲንቁኝ፣ ሲያንቋሽሹኝ፣ እያዩኝ ሲያማትቡ ምናምን ቤቴ የምቀመጥ ቢሆን ኖ
ሮ እኔ እስከዛሬ በቃ ምንም አላውቅም ነበር።” ትላለች።
ከረፋዱ 5፡00 ሠዓት ላይ ነዉ፡፡ ከመስሪያ ቤቴ ፈቃድ አግኝቼ ለግል ጉዳይ ከዘገየሁበት መርካቶ እየተመለስኩኝ፡፡ ከመርካቶ ወደ ፍልዉሃ በሚጓዘዉ ታክሲ ዉስጥ ተሳፍሬ የግል ጉዳዬን አወጣለሁ፤ አወርዳለሁ፡፡ ከኋላ ወንበር ላይ ተቀምጣ በስልክ የምታወራዉ ሴትዮ ድምፅ እየጎላ መጥቶ ወደ ሁላችንም ጆሮ መድረስ ጀመረ፡፡ ሴ
ትዮዋ ከምታናግራት ሌላ ሴት ላይ በብስጭት ትደነፋለች፡፡
‹‹ማሬ፤ ቤት ውስጥ ዣንጥላ መዘርጋት የመጥፎ እድል ምልክት ነዉ›› አማረ ዓይኑን እያሻሸ፣ወደ ሳሎን ገባ፡፡
ይህ ታሪካዊ ቀንም ከሀገር ውስጥና ከውጭ በተሰበሰቡ የበዓሉ ታዳሚዎች በየአመቱ ይከበራል፡፡
በእርግጥ አሁንም ለአፍሪካ ግጭትና የመልካም አስተዳደር እጦት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንዲኖሩ አድርገዋል። አሁንም ሴቶችና ህጻናት የሰብዓዊ መብት ጠሰቱ ዋንኛ ሰለባዎች መሆናቸው አልቆመም። የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት የእንግሊዝ ቢሮ ዳይሬክተት ቶም ፖርቴውስግጭቶች የቆሙ ቀን የሰብዓዊ መብት ጥሰቱም ይቆማ
ል ብለው ተስፋ ያደርጋሉ።
የሚያሳዝነዉ ደግሞ የፌደራል መንግስቱ እና የሶማሌ ክልል መንግስት በኦሮሚያ ክልል መንግስት አገላለጽ መሰረት ይሄ ከሶማሌ እየተነሳ ኦሮሞዉን እየፈጀ ስላለዉ ሀይል ሲጠየቁ ይሄ ሀይል ከመንግስት ቁጥጥር ዉጭ ነዉ እያሉ የፌዝ መልስ እየሰጡ ነዉ:
ባለፈዉ ሳምንት በአምስት አቅጣጫ የዘመተዉ ሰላሳ ሺሕ ጦር የቲክሪት መዳራሻ አነስተኛ ከተሞችን እየተቆጣጠረ ትናት የከተማይቱን ገሚስ መያዙ ተዘግቧል።በዉጊያዉ ሥለጠፋዉ ሕይወት፤ ሐብትና ንብረት በግልፅ የተዘገበ ነገር የለም።የኢራቁ ጠቅላይ ሚንስትር ሐይደር አል-አባዲ ግን ISISን ቲክሪት ላይ ዓይደለም ሞስልም ላይ
እንደሚደመስሱት እርግጠኛ ናቸዉ።ዓለም፤ በእሳቸዉ አገላለፅ ከነሱ ጋር ነዉና።
ይህ ስሪት አሰጣጥ ውስጥ ረጅም ነበር, እዚህ ላይ በጣም የጌጥ ምንም, የዎርድፕረስ ለ ጥገናዎች 4.7 እና በላይ, ተጨማሪ ቋንቋዎች ታክሏል (117!)
ወደ ኢትዮጵያ መጣ ከተባለ በኋላ 359 ዓመት ዘግይቶ ታቦቱ በኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ የነበረ መሆኑ ከተረጋገጠ፥ ወደ ባቢሎንም ካልተማረከ፥ በአንድ ሌላ ቦታም ካልተደበቀ፥ የት ደረሰ? የሚለው ጥያቄ መመለስ እንዳለበት የታመነ ቢሆንም፥ ለጥያቄው የሚሰጠው መልስ ግምታዊ ይሆናል፡፡ ከቤተ መቅደሱ ውስጥ የሚጠቅሟቸውን ዕቃ
ዎች ባቢሎናውያን ከወሰዱ በኋላ ቤተ መቅደሱን እንዳቃጠሉት መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል (2ነገ. 25፥8-9፤ ኤር. 52፥12-13፤ 2ዜና. 36፥17-19)፡፡
እንግሊዝ ዝኣተዎ ገዛ ካብ ምምቕቓል ኣይድሕንን (1)
በዛ ህመም የተነሳ እውነት ውስጥ ስለገባሁ እምሰለኝ ተቃዋሚ ተብዬ ምድረ ሰነቻ የክትፎ ቀን ጅሎች አይን ውስጥ ያስገባኝ:
በነገው ጁመዓ ከሚከተሉት 5 መፈክሮች መካከል የገራልንን መፈክር በወረቀት ላይ አስፍረን ይዘን በመምጣት በተቃውሞው ላይ ከፍ አድርገን እናሳያለን፡-
የፊታችን ኦገስት 12 ወይም ነኀሴ 6 ሲልቨር ስፕሪንግ፤ ሜሪላንድ በሚገኘው ዳብል ትሪ ሆቴል ከአምስት ፒኤም ጀምሮ በሚካሄደው ዝግጅት ላይ በዋሺንግተን ዲሲና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ እንዲገኙና ድጋፍ እንዲሰጡ፣ ሌሎችም ወደ ዌብሳይቱ ‘globalalliancefortherightsofethiopians.org’
ወይም ‘defendethiopians.org’ ገብተው እንዲሣተፉ፣ እንዲደግፉና በገንዘብም እንዲረዱ አቶ ታማኝ ጠይቋል።
በታላቁ አንዋር መስጊድ ዙሪያ ባሉ ሱቆች ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ወቅት 70 ሺህ በር የሰረቀ…
በግጭቱ ምክንያት የተከሰተው አይነት አዳጋ በድጋሚ እንዳይከሰት ፣ የተፈናቀሉ ዜጎች በዘላቂነት ለማቋቋምና የተቀናጀ ድጋፍ ለማደረግ አቅጣጫ እንደሚቀመጥ ተገልጿል።
ህዝባዊ ዴሞክራቲክ ጋርድ፡- የቻይና ኮምኒስት ፓርቲ ንብረት የሆኑት፣ የቻይና ቴሌኮም ካንፓኒ፤ ዜድቲኢና ሀዊ ድርጅቶች ለህወሃት/ኢህአዲግ መንግስት የቴሌኮሚኒኬሽን አገልግሎት ዘርፍ ውስጥ በመሰለልና የሃገሪቱን ምስጢርና የተቃዋሚ ፓርቲዎችን በስለላ መረብ በማስገባት ከፍተኛ ጥቃት በማድረሳቸው የአንድ ወር የሞባይል ስል
ክና ካርድ ያለመጠቀም አድማ እንዲደረግ ለአስተባባሪዎቹ ህዝባዊ ጥያቄ አቅርበናል፡፡ የኢትዩጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት በ14 ጁላይ 2009 እኤአ የሰዎችን የስልክ ንግግሮች ጠልፎ ለፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ መምሪያ (የወንጀል መዝገብ ቤት) በማስረከብ በተከሳሾቹ
ላይ ፍርድ ቤት እንደማስረጃ ተቆጥሮ ባደረጉት የስልክ ንግግር ብቻ ስለምን ጉዳይ እንደተወያዩ ሳይገለፅ በመንግሥት መገልበጥ ወንጀለኛ ተብለው በአሰቃቂ ግርፋትና ድብደባ ተደርጎባቸው እስካሁን በእስር ላይ ይገኛሉ፡፡ የቻይናውያኑ ዜድቲኢ እና ሀዊ ካንፓኒዎችና የቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት የጠለፈውን የስልክ
ንግግሮች የያዘ የስለላ ሠነድ ከመኃተምና ከፊርማ ጋር ተያይዞ በማስረጃነት ቀርቦል፣እንደነበር ልብ ይበሉ፡፡
በእውነተኛው የብእር ስምህ ዋጋህን ሰለሰጠንህ አህን ደግሞ እንደ እስስት መልክህን ትቀያይራለህ:
የሕዝቡ ቁጣ እየጨመረ በመምጣቱ ለነፃነቱ ዋጋ እየከፈለ ይገኛል January 25, 2018
የፀረ-ወያኔ ትግላችን የሚፈለገዉን ዉጤት አለማስገኘቱ እንደተጠበቀ ሆኖ ግን ሁሉም የወያኔ ታቃዋሚ ኃይሎች ስለ ሁለት ጉዳዮች ደግመዉ
ምሳ ሰአት ላይ የቀይ ስር ሳላድ መመገብም በፍጥነት ከፍተኛ የደም ግፊትን ለመቀነስ እና የተስተካከለ የደም ግፊት ንባብ (ቁጥር) እንዲኖር ይረዳል።
በሮሜ መንግሥት ዘመን፣ ተቋሙ በቄሣሮች ድጋፍ እስከ 264 ዓም ይቀጥል ነበር። በዚህ ዘመን በመላው ሮሜ መንግሥት ውስጥ ሌላ ከፍተኛ ትምህርት ቤት አልነበራቸውም። በአብዛኛው በሮማውያን ዘንድ ትምህርት የተገኘው ከግል መምህር ነበርና። ሙሴዎን በቄሣሩ አውሬሊያን ትዕዛዝ በ264 ዓም እንደ ተቃጠለ ይመስላል።
የምኒልክ ችሎት አስቦበት (ነገር እናሳጥር) ጣሊያን ከምሽጉ አውጥቶ አውላላ ሜዳ ላይ ለመምታትና ለመቅጣት ሁለት ምሥጢር የያዙ “መሰረተ ቢስ ወሬዎችን” በጥንቃቄ የጣሊያን ጆሮዎች እንዲገቡ አድርገዋል።
ታካሚዎች የቲንክ ንግስት በጣም ቀዝቃዛ እና ክፍሉንም ይወዱታል ብለው ያስባሉ.
በግብፅ በተካሄደው ህዝባዊ አብዮት እ.ኤ.አ. በ2011 የግብፁ ፕሬዝዳንት ከወረዱ በኋላ የተደረገው የመጀመሪያው ህዝብ ውሳኔ የፕሬዝዳንቱን የስልጣን ገደብ መወሰን ነበረ። አንድ ሀገር በግለሰቦች መልካም ፈቃድ ይልቅተቋማዊ በሆነ አደረጃጀት መመራት ለዛ ሀገር ህልውና እጅግ አስፈላጊ ጉዳይ ነው ። አንድ አንድ የንግድ
ድርጅት እንኳን እንደ ተቋም ካልተመራ አደጋ እንደሚገጥመው በሀገር ደረጃ ያሉ ጉዳዮችም ከፍተኛ ጥንቃቄንና ብስለትን ይጠይቃሉ ።
This entry was posted on October 25, 2015, in Uncategorized and tagged የሎሚ መጽሄት ዋና ስራ አስኪያጅ በ18 ዓመት እስራትና በገንዘብ ተቀጣ. Leave a comment
ተማሪዎች ማኅበር ዋና ፀሐፊ ነበሩ፡፡ የልዑል ራስ እምሩ ዝናና ተወዳጅነት
ሆሜር (ወይም ኦሚሮስ፣ ግሪክ፦ Όμηρος) የጥንታዊ ግሪክ (ምናልባት 850 አክልበ.) ባለቅኔ ነበረ። ስመ ጥሩ የሆኑ ግጥሞቹ ኢሊያዳና ኦዴሲያ ናቸው።
ፕሮዲውሰሮች ኢዮብ መግለጫ / ኃላፊነት አብነት እና ሚናዎች
በቅርብ ጊዜ ያልተነበበ መልእክት አሳይ Motor-a-eau.info አሁንም ማጭበርበሪያ እና ማጭበርበሪያ ነው?
ሌላውና አራተኛው ከ1983 እስከ 1991 ነው። ይህ ወቅት እንደ አዲስነቱ የሚከተለው ርዕዮት ከቀደሙት መንግሥታት የተለየ በመሆኑ የመንግሥቱ አወቃቀር የተለየ ነው። ይህ መንግሥት በተቋቋመበት ወቅት በ1983 ሐምሌ የሽግግር ወቅት ቻርተር አውጥቶ ነበር። በዚህም ቻርተር በቀዳሚነት ሀሳብን የመግለጽ ነፃነት ብቻ ሳይሆን
በሠላም የመሠብሰብ የመቃወምና የፈለገውን እምነት የማራመድ መብቶች መረጋገጣቸው ተደንግጓል። ይህንም አስከትለው በርካታ የግል ኘሬሶች መውጣት ጀምረው ነበር። በኒህ የግል ኘሬሶች ግፊትም በ1985 የኘሬሶች ለረዘመ ወቅት መታየታቸው ይህንን ዘመን ትንሽ ከቀደምቱ የተሻለ ቢያስመስለው በወጡት ሕጎች ግልጽነት መጓደል እና
አሁንም በመንግሥት ኘሬሶች ላይ የሚታየው የኘሮፖጋንዳ ሥራ ብቻ እንዲሁም መረጃ የማግኘት ችግር በተለይ ለግሉ ኘሬስ በተጨማሪም የግል ፕሬሶች የስርጭት አድማስ በህግ ባይከለከልም በአፈጻጸም ረገደር ግን ከዋናው መዲና እምብዛም በይፋ አለመሠራጨት ወዘተ.. ለኘሬሱን ነፃነት ችግር በመፍጠር ረገድ ዋነኞቹ ናቸው።
ኢንሳይክሎፒዲያ ብሪታኒካ እንደገለጸው ከሆነ፣ የድመት ጢም ያለውን ጥቅም በተመለከተ ማወቅ የተቻለው ከፊሉን ብቻ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ድመቱ ጢሙ ከተቆረጠበት ለጊዜውም ቢሆን እክል እንደሚገጥመው ታውቋል።
ፕሬዚዳንት ኦባማና ሚት ሮምኒ ያደረጉት የምረጡኝ ውድድር እጅግ አጓጊ ነበር፡፡ በምርጫው ወቅት እኔ ውብ በሆነችውና በዲዝኒ በምትታወቀው ፍሎሪዳ ግዛት ነበር የተመደብኩት፡፡ እዚያ የኦርላንዶ ደብልዩ ኤም ኤፍ ኢ 90.7 (WMFE 90.7) ሬድዩ ጣቢያ ባልደረባ ከሆነው ጋዜጠኛ ጋር በመሆን እያንዳንዱን ከምርጫ ጋር የተ
ያያዘ አዲስ ክስተት በቀጥታ ለሬድዮ ፋና አስተላልፍ ነበር፡፡ እንዳንዴም እስከ እኩለሌሊት እናመሽ ነበር፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
3-ጣሮ………የዛሬው አጣና ተራና ፈጥኖ ደራሽ አካባቢ። ናቸው።በጠቃለይ 60 ከሚሆኑት በኦሮሞ ስም ይጠሩ ከነበሩ
ድሕሪ 10 ዓመታት እውን ብዙሕ ለውጢ ከምዘየለ እትዛረብ መስከረም፡ ኣብ ውድባት ፖለቲካ ዘሎ ቁፅሪ ደቂ ኣንስትዮ ውሑድ እዩ።
2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት 6000/ስድስት ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲ.ፒ.ኦ/ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
◄ ያለፈው ወር _ February 2018 _ ቀጣይ ወር ►
የጀግና ወሮታ ከአምቦ እስከ በለዲግ በመ/አ በቀለ በላይ ሕይወት ዙሪያ ያጠነጠነ እውነተኛ ታሪክ (Paper Cover - July 2012)
በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ሜልዴቪስ የመመዘኛ መስፈርቶችን ኣሟልታ ቀዳሚ ስትሆን ዓምና ቁንጮ የነበረችው ካምቦዲያ ደግሞ ሁለተኛ ሆናለች።የተመድ እኣኣ በ2000 ዓም ያጸደቀው ይኸው የዓምዓቱ የልማት እቅድ የሚገባደደው ከሁለት ዓመት በኃላ በ2015 ይሆናል።
- «እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም፤» ሚል ፫፥፮።
ጠላቴ ፡ ይሄን ፡ ስማ ፡ እነግርሃለው
የኢትዮጵያና የእስራኤል ግንኙነት በዘመነ ብሉይ በንግሥተ ሳባ ወደ ሰሎሞን በመሄዷ የተጀመረ መሆኑ የተረጋገጠ ነው፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሕዝበ ኢትዮጵያ ለበዓል /ሊሠግዱ/ ወደ ኢየሩሳሌም እየተጓዙ ኖረዋል፡፡ በመሆኑም ከዴር ሱልጣን ጀምሮ የኢትዮጵያ ቦታዎች አሏት፡፡
በቅዱስ ጳውሎስ አገልግሎት ውስጥ ለምሳሌ ወንጌልን ለአሕዛብ ለማዳረስ የሚለው ታላቁ ሰሌዳ ይሁን እንጂ በውስጡ ብዙ ጥቃቅን ንድፎች ነበሩ:
ከ ሀ እስከ ፖ በኮሜዲያን ቶማስ እና ናቲ አስቂኝ አዝናኝ ድራማ/Ke Ha Eske Po Thomas & Nati Funny Video
በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ላይ በመጋቢት ወር መጨረሻ የኢሬቻ በዓል እንደሚከበር መስከረም 15 ቀን 2007 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኦሮምኛና በአማርኛ ቋንቋ መተላለፉ ተገቢ እንዳልሆነና ችግር ሊፈጥር የሚችል መሆኑን በመግለጽ የተላለፈው መረጃ እርማት እንዲደረግበት
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ለክቡር አቶ ሙክታር ከድር በጻፉት ደብዳቤ ጠየቁ፡፡
ሀገራችን ኢትዮጵያም የዚህ ችግር ሰለባ ከሆኑ ሀገራት መካከል አንዷ ናት፡፡ በርካታ ኢትዮጵያውያን በኬንያና ታንዛንያ አድርገው ደቡብ አፍሪካ ለመግባት ሞያሌን በመውጫ በርነት ይጠቀማሉ፡፡ የመን ለመግባት ጂቡቲንና ሶማሊያን እንዲሁም በሱዳን፣ሊብያና ግብጽ በኩል ወደ አውሮፓ ሀገራት ለመግባት የመተማን በር ይጠቀማሉ፡፡
የኋላ ኋላ ‹‹እኔ ትዕዛዝ አልሰጠሁም፤ ሥልጣኑ የብሔራዊ ባንክ ነው›› የሚል ማስተባበያ ከአርከበ እቁባይ እንደደረሰውም ይኸው ጋዜጣ ጽፏል፡፡ ከዚህ የዶላር መዋጮ ነጻ እንዲሆን የተደረገው ደቡብ ግሎባል ባንክ ብቻ ሲሆን አዋሽ ባንክ ትልቁን መዋጮ እንዲሰጥ ግዳጅ ተጥሎበት ነበር፡፡ ‹‹ለመድኃኒት የሌለውን ዶላር ለቢራ
ጠማቂ አምጡ ተባልን!›› ሲል መገረሙን የገለጸው የዚሁ ዘገባ አካል የተደረገ አንድ የባንክ ሠራተኛ የምንዛሬ እጥረቱ መንግሥትን እንዳሰከረው የሚጠቁም ሐሳብ አንጸባርቋል፡፡
አቶ ወልደሥላሴ ወልደሚካኤል፡ የአገሪቱ የደኅንነት መስሪያ ቤት ሥራው መረጃ ማሰባሰብ ነው። መረጃ አሰባስቦ ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ያቀርባል። ከዚያ በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያገኘውን መረጃ ተንተርሶ ከሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት ጋር ሆኖ እርምጃ በመወስድና ባለመውሰድ ላይ ይወስናል።
• ኢትዮጵያ ውስጥ መካኖች ወልደው እየሳሙ ነው እኔ በተቋሙ በኃላፊነት ደረጃ እስከነበርኩበት እስከ 2003 ዓ.ም ድረስ መረጃ በምርመራ የማግኘት ኃላፊነት የተሰጠው የፌደራል ፖሊስና የክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች ነው። ስለዚህ የመረጃና ደኅንነት ተቋሙ ሥራና ኃላፊነት የነበረው የሕዝቡን አቅም ተጠቅሞ መረጃ በማሰባሰብ ለሚመ
ለከተው የመንግሥት አካል መስጠት ነው። ሥራው ራሱ በሕግ የተወሰነ ነው። የምርመራ ሥራ የእኛ ሥራ ስላልነበረ ከዚህ ጋር ተያይዘው የሚነሱ ጉዳዮች ለእኔ ግልጽ አይደሉም። ስለዚህ ተፈጸሙ የተባሉት የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በየትኛው የመንግሥት አካል ነው የተፈጸሙት?
14, 15. (ሀ) ገሊኦም ሰባት ንሕማም ካልኦት ከም ምንታይ እዮም ዚጥቀሙሉ፧ (ለ) ብዛዕባ ጥዕና ሓሳባት ኪውሃበና ኸሎ፡ ምሳሌ 14:
የአሜሪካን ልዩ ኃይል በምስራቃዊ ሶርያ አል አሚር የተባለ አካባቢ አቡ ሰያፍን እና ባለቤቱን ኡም ሰያፍን እንዲይዝ ትዕዛዝ እንደተሰጠው አርብ እለት የፔንታጎን ኃላፊ አሽተን ካርተር ተናግረው ነበር። ሰያፍ በአሸባሪ ቡድኑ የጦር ተልዕኮዎች ውስጥ ተሳትፎ እንደነበረውና ሕገ-ወጥ የነዳጅ ሽያጭንና የገንዘብ ቁጥጥርን ይመ
ራ እንደ ነበር ካርተር በፔንታጎን ድረ-ገጽ ላይ ይፋ በሆነው የመከላከያ መሥሪያ ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታውቀዋል። ባለቤቱ ኡም በአሸባሪ ቡድኑ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ተሳትፎ እንደነበራቸውና በቅርቡ በአሜሪካን ጦር ተልዕኮ ነጻ የወጡትን ወጣት የያዚዲ ሴቶችን በባርነት በመግዛት እጃቸው ሳይኖርበት አይቀርም ተብሏል።
የፀጥታው ምክር ቤት በኢየሩሳሌም ጉዳይ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ሊያካሂድ ነው
የእሁድን በኢቢኤስ አዳዲስ መረጃዎች / Sunday with EBS:
መጽሐፍ ቅዱስ ለብዙ ከባድ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል፤ አንድ ሰው ለእነዚህ ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ ካላገኘ አምላክ የለም ወደሚል መደምደሚያ ሊደርስ ይችላል። አንዳንድ ምሳሌዎችን ተመልከት፦ አምላክ ሰዎችን የሚወድድ እንዲሁም ሁሉን የሚችል ከሆነ በዓለም ላይ ያለውን መከራና ክፉ ነገር ያላስቆመው ለምንድን ነው? ሃይማኖት
አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች መጥፎ ነገር እንዲፈጽሙ ምክንያት የሚሆነው ለምንድን ነው?—ቲቶ 1:
ወያኔ የበላይ በሆነባት በዛሬዋ ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደዳሁ አይነት በሰዉ ዘር ላይ የተፈጸመ ወንጀል ሊፈጸም አይችልም የምንል ሰዎች ካለን ወደ ኋላ ዞር ብለን አኝዋክንና ኦጋዴንን ልንመለከት ይገባል። ዛሬ ወያኔ ኦሮሚያ ዉስጥ መብቴ ይከበር ብሎ በጮኸ ኢትዮጵያዊ ላይ የሚወስደዉ ፍጹም አረመኔያዊ የሆነ እርምጃም የሚያሳየ
ን ወያኔ የስልጣን ገመዱ ባጠረ ቁጥር የማያደርገዉ ምንም ነገር እንደሌለ ነዉ። የወደፊቷ መልካም ኢትዮጵያ የምትናፍቀን ኢትዮጵያዉያን ከጀርመን፥ ከኦስትሪያ፥ ከሲዊዘርላንድና ከዳሁ የምንማረዉ ጠቃሚ ትምህርት አለ። ዛሬ በማድረግ ወይም ባለማድረግ የምንፈጽማቸዉ ብዙ ስህተቶች አሉ። እነዚህ ስህተቶች የጠላታችንን የወያኔን
የሥልጣን ዘመን ማራዘማቸዉ ብቻ ሳይሆን ወያኔ ከተወገደ በኋላም ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት በምናደርገዉ ጥረት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያደርጋል። ለምሳሌ ኦሮሚያ ዉስጥ ለወራት የዘለቀዉ ህዝባዊ ቁጣና እምቢተኝነት በሌላ አገር የሚካሄድ ይመስል ብዙዎቻችን ከጎን ቆመን ተመልክተናል። ይህ አጉልና የማያዋጣ ቸልተኝነ
ት ነገ በአማራ፤ በሲዳማ፤ በሃዲያና በኮንሶ … ወዘተ አካባቢዎች የሚነሱ ህዝባዊ እንቅስቃሴዎችን ኦሮሞዉ በቸልተኝነት እንዲመለከት ያደርገዋል። ኢትዮጵያ ዉስጥ አማራዉ ለኦሮሞ ካልጮኸና ኦሮሞዉ ከአማራዉ ጋር አብሮ ካልታገለ አማራዉ፤ ኦሮሞዉ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ከወያኔ ባርነት ነፃ አይወጣም። ወደድንም ጠላን ታሪ
ክ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሲዳማን በወላይታ፤ ጉጂን በጌዲኦ፤ ትግሬን በአማራ፤ አማራን በኦሮሞ . . ወዘተ አዉድ ዉስጥ ጠቅልሎ አስቀምጦናል። ከዚህ ጥቅልል ዉስጥ በተናጠል አንዱ ብቻዉን ነፃ መሆን አይችልም። ወያኔ ጨፍልቆ የሚረግጠን አንድ ላይ ነዉ፤ ነፃ የምንወጣዉም አንድ ላይ ነዉ። ኢትዮጵያና አንድነቷ አደጋ ላይ ወድቀዋ