text stringlengths 0 200 |
|---|
3 “ኣምላኽ መንፈስ እዩ፣” ስለዚ፡ ክንርእዮ ኣይንኽእል ኢና። (ዮሃ. 4: |
አሞጽ — የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት |
በሙስና ነው ለተባለው አንድም ማስረጃ እስካሁን ድረስ የቀረበ የለም ። የግንቦት ሰባት ካዝና ደግሞ ከዴምሕት ካዝና ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ። ከእነ ኮለኔል ፍጹም ተርፎ ፤ ሞላ አስገዶም ሊምቦጫረቅበት የሚችል ገንዘብ ለመሆኑ ከየት ይመጣል ? |
በነገራችን ላይ ይህ የጀግናውን የመቶ አለቃ በቀለ በላይን ገድል የሚያወሳውና በሰለሞን ለማ ገመቹ የተጻፈው መጽሐፍ በሲዲም ተቀርጾ ቀርቧል፡፡ ድምጸ ሸጋው ሻምበል አክሊሉ ዘለቀ አሳምሮ ተርኮታል፡፡ |
አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ሱዳን፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ወደ ሱዳን ሄዱ ማይክ ፖምፒዮም ካርቱም ገብተዋል 25 ነሐሴ 2020 የፎቶው ባለመብት, Reuters የምስሉ መግለጫ, ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ከሱዳን ሉ |
አላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሌተናንት ጀኔራል አብደል ፈታህ አል ቡርሃን ጋር [ቀደም ያለ ጉብኝት] ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ሱዳን ዛሬ ማለዳ ማምራታቸውን ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በካርቱም በሚኖራቸው ቆይታ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሌተናል ጄነራል አብ |
ዱል ፈታህ አልቡርሐንና ከጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ጋር በአገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውይይት ያካሂዳሉ ሲል ጽህፈት ቤታቸው ገልጿል። በተመሳሳይም አሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ታሪካዊ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ማክሰኞ ከእስራኤል ጉዟቸው በማስከተል ሱዳን ገብተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወደ |
ሱዳን ሲጓዙ ከ15 ዓመታት በኋላ በአንድ የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣን የተደረገ የመጀመሪያው ጉብኝት ነው። ለዓመታት ተበላሽቶ የቆው የአሜሪካና የሱዳን ግንኙነት ባለፈው ዓመት ኦማር ሐሰን አልብሽር በሕዝባዊ ተቃውሞ ከስልጣናቸው ከተወደዱ በኋላ እየተሻሻለ መጥቷል። የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው የሱዳን መንግሥት ከ |
ፍተኛ ባለስልጣናት ከሆኑት ከጠቅላይ ሚኒስትሩና ከሉዓላዊ ምክርቤቱ ፕሬዝዳንት ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ ተነግሯል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱዳንን ሊጎበኙ ነው የውጪ ጉዳይ ሚንስትሩ ወደ ሱዳን አቀኑ ሱዳን ለምን የኢትዮጵያን የስምምነት ሃሳብ ተቃወመች? |
ይህ ዝርያ ከአዕዋፍ ሁሉ የአዕምሮ ብልሃት እንዳለው ይታመናል። ስላገኙት ነገሮች በጩኸታቸው እርስ በርስ ማወራት ይችላሉ። ጨዋታ ሲጫወቱም ታይተዋል። የቁራ ወጣት ስለ አዳዲስ፣ ብሩኅ እቃዎች ትልቅ ጉጉት አለው። ታድጎ ሲያርጅ ግን የቁራ ዓዋቂ አዳዲስ ነገሮችን ምንም አይወድድም። |
የላርኪንን የልብ ንቅለ ተከላ ቀዶ ህክምና ልዩ የሚያደርገው ከአንድ ዓመት በላይ በሰው ሰራሽ ልብ የቆየ ሲሆን፥ ሌሎቹ የልብ ህሙማን ወዲያውኑ ንቅለ ተከላው የሚደረግላቸው መሆኑ ነው ተብሏል። |
የሰላም ባለቤትና ተጠቃሚ፤ ጠባቂም ሕዝብ ነው! |
የሀገራችንን ሕብረተሰብ የመድበላዊነት ጠባይ የተላበሰ በመሆኑ ማንኛውም ዜጋ ሃሳቡን በፅሁፍ፤ በቃል፤ በሥዕልም ሆነ በቲያትር በነፃ ለመግለፅ፤ ለማሰራጨት፤ ለማንሸራሸርና እንዲሁም በአደባባይ ከሚገኙ የዜና ምንጮች ራሱን ለማጎልበትና እውቀቱን ለማዳበር ይቻለው ዘንድ መረጃዎችን ያለምንም ገደብ የማግኘት መብት መከበርን |
የሚጠይቅ እንደሆነ ተደጋግሞ እንዲገለጽ መሰረት በመሆናቸው ነው። ይህ ብቻ አይደለም። መረጃን የማግኘት፤ የማሰራጨትና የማስፋፋት መብቶች በዜጎች ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉት የሃሳብ ነፃነት ያለገደብ ሲረጋገጥ እንደሆነ በአሁኑ ወቅት ከሌሎች የነፃነት መብቶች ጋር በጋራ ተቀባይነት እንዲያገኝም ከፍተኛ ግፊት የሚያደርጉ በመሆ |
ናቸውም ጭምር ነው። |
“ለቀጣይ ፕሮጀክት አቅም ሊፈጥሩ” ቀርቶ፣ለይዞታ በሚያሰጋ የኪራይ ውል መጠቀሚያ ኾኑ! |
“የፖለቲካ ስልጣን መያዝ ማለት፣ በቀጥታ የአገሪቱን ሃብት በሙሉ መቆጣጠር ማለት ስለሆነ፣ በሊበራል ዴሞክራሲ ስሌት ስልጣን በምርጫ ሊታደል እንደማይቻል ተተንትኖ ነበር። ስልጣን ይዞ፣ ሃብቱን የተቆጣጠረ ሃይል፣ ምንም ቢሆን ይህንን ሃብት፣ በፍላጎት ለሌላ ሃይል ሊያስረክብ እንደማይፈቅድና እንደማይቻል፣… (የፈቃደኝነት |
ጉድለት ብቻም አይደለም ማለታቸው ነው። አይቻልም እያሉ ነው። ስልጣንን በሰላም ማስረከብና መረከብ… አይቻልም። ግን… ነባሩ መንግስት፣ ቢወድቅስ?)… በሆነ ምክንያት ከስልጣን ቢፈናቀል፣ ስልጣን የያዘው አዲስ ሃይልም እንደገና… ሃብት… ይዞ በስልጣን ለዘለዓለም ለመሰንበት ከመረባረብ ወደኋላ እንደማይል ተመልክቶም ነበ |
ር። የፖለቲካ ስልጣንና ሃብት፣ አንድና ያው በሆኑበት አገር፣ ስልጣን በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ሊያዝ የሚችልበት ነባራዊ መሰረት እንደሌለ መፅሄቱ ያትታል።” |
ለማ መገርሳ ስለ ዶር አብይ መመረጥ የሰጡት ጠጠር ያለ አስተያየት |
በቅርብ ጊዜ ያልተነበበ መልእክት አሳይ ዘላቂ መፍትሔዎች የንግድ ፍቃድ ፈቃድ |
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ እጄን ፡ ያዘኝ |
«ገና ብዙ እሠራለሁ፤ ይህ ጅማሮ ነው። ድርጅቱ የእኔ ብቻ አይደለም። የልጆቼም የአገርም ሀብት ነው። በበለጠ የሚሠራበት እንጂ ሙሽሽ ብሎ እንደ እፉዬ ገላ እንዲጠፋ አልፈልግም። ይህንንም ለማድረግ የሚያስችል አሠራር እየተከተልኩ ነው» ይላሉ። ወይዘሮ ዘነበች ሥራዎችን ከመጀመራቸው ቀደመው ከባለሙያዎችና ከቤተሰቦቻቸው |
ጋር ምክክር ያደርጋሉ። ከዚያም አዋጭ የሆኑ ሥራዎች ያከናውናሉ። በእያንዳንዷ ቅፅበት የሚሠሯት ሥራ በረጅም እና አጭር ጊዜ እቅድ ውስጥ የተካተተ ነው። ካልሆነ ግን «ወደ አዝቅት መውረድን ያመጣል» የሚል አስተሳሰብም አላቸው። በደመ ነፍስ የሚጀምሩት ሥራ የለም። «ይህ ሀብት እያደገ በሄደ ቁጥር ተጠቃሚነታቸው የሁላች |
ንም ነው» የሚል ፅኑ እምነት አላቸው። |
ነገር ግን ግብዣ ባደረግህ ጊዜ ድሆችንና ጕንድሾችን አንካሶችንም ዕውሮችንም ጥራ፤ የሚመልሱት ብድራት የላቸውምና ብፁዕ ትሆናለህ፤ በጻድቃን ትንሣኤ ይመለስልሃልና። ሉቃስ 14፡13-14 |
የአለምአቀፉ የእግርኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ የፈረንጆቹ 2017 ከመጠናቀቁ አስቀድሞ የኮካ ኮላ የሃገራት ደረጃን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ በደረጃውም ኢትዮጵያ ከዓለም 143ኛ |
ሌላው ተዘጋጅቶ አልቆለት ሳይታተም የቀረ በአንቀጸ ብጹዓን ላይ የተመሰረተ የአባቱን ምግባረ ሠናይ የሚገልጽ በመንፈሳዊና በፍልስፍና ሐሳብ የተጠናከረ ሰፋ ያለ ጽሑፍ ነው: |
ኃይሌ ገ/ሥላሤና ገለቴ ቡርቃ ተፋጠጡ በዲሲፕሊን ጉድለት ኢትዮጵያን ወክለሽ መወዳደር አትችይም ከታዲያስ አዲስ |
በዚህም ምክንያት ለአገሩ ቀናዒ የሆነ ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ተደራጅቶ የሚገኝ ኢትዮጵያዊ |
አሁን የሶስቱንም ዋና ዋና ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ሁለተኛው ክፍል ላይ አይተናል። የትኛው እንደሚሻልም ትንሽ ምልከት የሰታል። ሶስተኛው ክፍል ላይ ደግሞ ስለ ደህንነትና የዊንዶውስ አጠቃቀም አቀርባለሁ። ባሁኑ ወቅት ያው አብዛኛው ህዝብ የሚጠቀመው ዊንዶውስን ስለሆነ የሚቀጥለው ክፍል ዊንዶውስ ላይ እናተኩራለን። |
ዳጨዉ አሪፍ ሀሳብ ነዉ ... በርታ .... እዉቀትን ማካፈልን የመሰለ መልካም ነገር የለም ... |
ዛሬ የተጀመረው የትምህርት ባለሙያዎች ሥልጠና የግሎችንም ይመለከታል፤ የሥነ-ዜጋና ሥነ-ምግባር ትምህርት ጉዳይም ከአጀንዳዎቹ አንዱ ነው ተብሏል፡፡ (ትዕግሥትዘሪሁን) |
~ በጅግጅጋ የተፈጸመውን ዘግናኝ የዘር ማጥፋት ድርጊት የኢትዮጵያ መንግሥት በአስቸኳይ የወንጀሉን ፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር ያውል። አስቸኳይ ፍርድም የሀዘን መግለጫም ይስጥ። |
በኦሪቱ ሰንበት የሚታሰበው ምንም ስራ ሳይሰሩ እጅ እግርን አጣጥፎ በር እንኳ ሳይከፍቱ ሳይዘጉ በመዋል ሲሆን የክርስቲያን ሰንበት ግን የምትከበረው የነፍስን ስራ በመስራት ነው: |
ማስታወቂያ _ ደ/ኃ ቅዱስ ገብርኤልና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን |
መስቀል በአዲግራት ልዩ የመስቀል በዓል ፕሮገራም- ENN Holiday Program |
( ይህ መጣጥፍ ” ጥላሁን ያረፈ ቀን” ከሚለው መጽሐፌ ገፅ 175 -184 ውስጥ ተቆርጦ የተወሰደ ነው።) |
የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በጉዳዩ ላይ በዚሁ ሳምንት ይመክራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። |
በተለይ በአዲስ አበባ የሚገኙና በቅርስነት መጠበቅ የሚገባቸው ጥንታዊ ሕንፃዎችና ቤቶች እንዳይፈርስ የሚያሳስቡ በርካታ ጽሑፎችን በ1991 ዓ.ም. መጨረሻዎቹ ላይ መጻፋቸውን ጠቅሰዋል፡፡ |
ጨረታው ከጥር 15 ቀን ጀምሮ የወጣ ሲሆን እስከ ሚያዝያ 8 ቀን 2010 ዓ.ም የሚቆይ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል የተገኘ መረጃ ጠቁሟል። |
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን በቤቶች ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የቀድሞ ኃላፊዎች በእነ ወ/ሮ ፀዳለ ማሞ (አምስት ሰዎች) ላይ ምርመራውን አጠናቆ መዝገቡን ያስተላለፈለት ቢሆንም፣ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ክስ መመሥረት አለመቻሉን ማክሰኞ መስከረም 2 ቀን 2010 ዓ.ም. ለፍርድ ቤት አስታ |
ወቀ፡፡ |
አምባሳደሯ ቀደም ሲል በዚህ የኃላፊነት ቦታ ሲያገለግሉ የነበሩትንና በቅርቡ በሊባኖስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው የተመደቡትን አምባሳደር ወሀደ በላይ ተክተው እንዲሠሩ መመደባቸውን ለማወቅ ተችሏል። |
በኤርትራና በትግራይ ክልል ያሉ አስረኞች የማይፈቱበት ምክንያቱ ምንድነው ??? Minilik Salsawi በኤርትራና በትግራይ ክልል ያሉ አስረኞችን አስመልክቶ ዝምታው በሰፊው መፈንዳት አለበት። የማይፈቱበት ምክንያቱ ምንድነው ??? እርስ በእርስ በብሔርና በቋንቋ ከምንፋጅ ከምንጠላለፍ ከምንፈራረጅ ለወገኖቻችን ቅድሚያ |
እንስጥ። የወገን ጉዳይ የሚጨንቃቸው አልፎ አልፎ እንዲሁም የፖለቲካ ፍጆታቸውን ለመሙላት የሚጥሩት እንደለመዱት በ ኤርትራና በትግራይ ክልል የታሰሩ ዜጎችን አስመልክቶ በየፊናቸው የራሳቸውን ሲናገሩ እንሰማለን ፤ ለወገን የሚጨነቀው ይፈቱ ብሎ ሲጮህ የፖለቲካ ፍጆታው እንዳይጎልበት የሚራወተው ደግሞ አስረኞቹ እንደተፈቱ |
የማስመሰል ፕሮፓጋንዳውን ሲረጭ እየሰማን ነው። በ ኤርትራ ከደርግ ዘመን ጀምሮ የታሰሩ እንዲሁም ከትግራይ ታፍነው የተወሰዱ ሲልም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ኤርትራ ገብተው የታሰሩ በባድመ ጦርነት ምርኮም የታሰሩ በሺዎች የሚቆተሩ አስረኞች ይገኛሉ። ኢትዮጵያ የታሰሩም ይሁኑ የሞቱ ምርኮኞችን በሕግ አግባብ መሰረት ማስ |
ረከቧ ሲታወቅ የ ኤርትራ መንግስት ግን አንድም የታሰረ ይሁን የሞተ ኢትዮጵያዊ አላስረከበም። በዓለም ዓቀፍ የምርኮኞች ሕግ መሰረት መፈጸም የሚገባውን የሕግ አግባብ አልፈጸመም። የ ኤርትራ መንግስት በተለያዩ መንገዶች ይዞ ያሰራቸውን ኢትዮጵያውያንን በሙሉ ሊፈታ ይገባል። ኤርትራ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እስረኞች |
በጉልበት ስራ ላይ ተሰማርተዋል የሚሉ መረጃዎች ካሁን ቀደም በተደጋጋሚ ተሰምተዋል። ወደ ራሳችን አገር ኢትዮጵያ ስንመጣ ደግሞ በትግራይ ውስጥ ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ታፍነው የተወሰዱ በተለይ ከኦሮሚያና አማራ ክልል ታፍነው ሳይፈረድባቸው በትግራይ እስር ቤቶች የሚገኙ ከሁለት ሺህ በላይ አስረኞች እንዳሉ ይታወቃል። |
በቅርቡ ከሽሬ ወታደራዊ ካምፕ የምድር ቤት አስር ቤቶች የተፈቱት የኦሮሞና አማራ ወጣቶች የሰጡት መረጃ እንደሚያሳየው |
እንደ ሙዚቃ ድግሱ አዘጋጅ ራስ ኬሽ ካሳዬ ገለጻ ደግሞ፤ በሁለቱ ቀናት የሙዚቃ ዝግጅት ወደ ሃያ አምስት የሚጠጉ አቀንቃኞች ተሳትፈዋል።ይህ የሙዚቃ ድግስ ለአንድ ዓመት የሚዘልቀው የኢትዮጵያ ዓመዐት አንዱ አካል እንደሆነም ለማወቅ ተችሏል። |
photo by Alison Jones for No Water No Life በኢትዮጵያ በታችኛው የኦሞ ሸለቆ እየተገነቡ ያሉት ተያያዥ የልማት ፕሮጀክቶች በወንዙ የውኃ ፍሰት እና ከወንዙ ጋር ህይወቱን አቆራኝቶ በሚኖረው የአካባቢው ህብረተሰብ ዘንድ ታላቅ አደጋን ጋርጦ ይገኛል፡፡ እንደዚሁም በጊቤ ሶስት የኤሌክትሪክ ግድብ ግ |
ንባታ እና ከዚሁ ጋር በተያያዘ መልኩ እየተከናወነ ባለው ከፍተኛ የመስኖ ልማት ልማት ስራ |
በዘንድሮው የበጀት አመት የህወሃት መንግስት 320 ቢሊዮን ብር ማጽደቁን አብስሮን ነበር። ይህ በጀት የ100 ቢሊዮን ብር (1/3ኛ) የበጀት ጉድልት ነበረበት። ይህ የ100 ቢሊዮን ብር የበጀት ጉድለት ከብድር እና እርዳታ ይሸፈናል ተብሎ ነበር የተጠበቀው። የ11 በመቶው እድገት ተረት – ተረት ውስጥ የእርዳታው እና |
የብድሩ መጠን ተገልጾ አያውቅም። ሃገሪቱ በደፈናው እያደገች ነው አሉን። በፈጣን እድገት የአለምን ኢኮኖሚ የምትመራ ሃገር ተባለ። ፈረንጆቹም አመኑ። |
“ማቻር ወደ ጁባ በሚመለሱበት ሂደት ወቅት የታዩት እክሎች፤ በደም መፋሰሱ ሳቢያ በሁለቱ ወገኖች መካከል ያጠላው፥ እርስ-በእርስ በከፍተኛ ጥርጣሬ የመተያየትና ያለመተማመን ግዙፍ ችግር ማሳያ መሆኑን ሁሉም በግልጽ ይረዳል።” ሰማንታ ፓወር በተባበሩት መንግስታት የዩናይትድ ስቴትሷ አምባሳደር። |
ኤስ.አይ. እዚህ ላይ በጣም ጥሩ ጣቢያ እና እንደ ሞዛይድ ለመጓዝ በጣም ቀላል ነው. |
ሔኖክ፡- ከአልበም ሪሊዝና ፌስቲቫል ውጪ አልበሙ ወደ ኮንሰርት አልተቀየረም፡፡ አልበሙን ከሰው ጋር በደንብ ለማጣጣም ፕሮጀክቶች ቀርፀናል፡፡አሁን ያለው ሁኔታ ወደ ኋላ ጎትቶን ነው እንጂ ነገሮች ጥሩ ሲሆኑ ወደ ኮንሰርት እንገባለን፡፡ |
1. ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት መካከል ይመረጣል፡፡ |
ኢትዮጵያ የዓለም ዓቀፍ ማዕድን ኢንዱስትሪ ግልፅነት ኢኒሼቲቭ አባል አይደለችም!!! |
91 ሁሉም ባሪያዎችህ ናቸውና ቀኑ በትእዛዝህ ይኖራል። |
ካለፈው ጳጉሜን ወር 2009 ዓ.ም ጀምሮ 26 ሎቤዶችን፣ 15 ተሳቢዎችንና አራት የነዳጅ ማጠራቀሚያ ገንዳ (ታንከሮችን) ማምረቱን ጠቅሰው፥ በአሁኑ ወቅት ፋብሪካው በኃይል እጥረት ምክንያት 20 በመቶ አቅሙን ብቻ እየተጠቀመ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ |
ህገ-ወጥነትና ኢ-ስነምግባራዊነት የተጫናቸው የ”ሰንሴሽን ኮንዶም” ማስታወቂያዎች |
ቡናማ የቆዳ ቀለም ያላቸው ሴቶች ሱኔቱቴ ንቶ ጥቁር ቀለም ያለው ጌጥ ያጌጡ ናቸው |
☞ወንጀል ለፈፃሚው መጀመሪያ ጥቅም ያስገኘለት ቢመስለውም እየቆየ ግን ራሱን እየበላ ሄዶ መሸከም ከማይችልበት ደረጃ ላይ ይደርሳል ብለዋል። |
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነዉ |
በተለያዩ ጊዜያት ለመታዘብ እንደቻልነው የተለያዩ ጥያቄዎች ሲነሱ ምላሹ በዲሞክራሲያዊ መንገድ ስለማይቀርብ ግጭቶች ይነሳሉ፡፡ በተለይ በዩኒቨርሲቲዎች አካባቢ በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች ከአቀራረባቸው ጀምሮ እስከ መልስ አሰጣጣቸው ድረስ ኢዲሞክራሲያዊ በመሆናቸው የሰው ሕይወት ሲቀጠፍ፣ ንብረት ሲወድምና መደናገጥ ሲፈጥ |
ር በተደጋጋሚ አይተናል፡፡ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ውስጥ ያሉ ክፍተቶችና የተሸፋፈኑ ችግሮች እየተጠራቀሙ በሄዱ ቁጥር ነገን ተስፋ እንዳናደርግ ያደርጉናል፡፡ ከሰሞኑ በኦሮሚያ አካባቢ የተነሱ ግጭቶችም ይህንኑ አመለካች ናቸው፡፡ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት አደጋ በተደቀነበት ጊዜ ሁሉ ለፊዴራል ሥርዓቱ ግንባታ አዋኪ |
የሆኑ ችግሮች ያገጥማሉ፡፡ አንዴ ብልጭ ሌላ ጊዜ ድርግም ለሚሉ ችግሮች መፍትሔው ዲሞክራሲ ብቻ ነው፡፡ ማለባበስና ማደባበስ የትም አያደርስም፡፡ ከጥፋት በስተቀር፡፡ |
በቤተ ክህነቱ ቀልጣፋና ዘመናዊ አሠራር እንዳይሰፍንና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን የማይገባቸውን ቦታ ስም እንዲሰጣቸው አድርጓል፡፡ የችግሩ ስፋት በዚህ አያበቃም፡፡ ቤተ ክርስቲያኒቱን በዘረኝነትና በጎጠኝነት እንድትተበተብ የፈጠረው ቁርሾ ከባድ ነው፡፡ ገጠር ብትሔድ እንዲህ ዓይነት ችግር የለም፡፡ |
8፤ ሙሴም እግዚአብሔር በፈርዖንና በግብፃውያን ላይ ስለ እስራኤል ያደረገውን ሁሉ፥ በመንገድም ያገኛቸውን ድካም ሁሉ፥ እግዚአብሔርም እንዳዳናቸው ለአማቱ ነገረው። |
ጀግናን የሚያከብረው እና ነጻነት የተጠማው የኢትዮጵያ ሕዝብም ለነፍሱ ሳይሳሳ በወታደራዊ እዝ ማርሻል ሎው ድንጋጌ በምትመራው እና ማናቸውም እንቅስቃሴ በተገደበበት ሃገራችን ለነጻነት ታጋዩ አንዳርጋቸው የጀግና አቀባበል ከማድረግ አልፎ ” ግንቦት 7 ነኝ የአንዳርጋቸው ነኝ ….” በሚል ጭፈራ እና ሆታ ታሪክ የማይረሳው |
ን አንጸባራቂ ድል አስመዝግቧል : |
“ይህ ሁሉ ሰራዊት ሲጨፈጨፍ ምን ትሰሩ ነበር?” ሌ/ጄ ብርሃኑ ጁላ |
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በቅርቡ ከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ ለተሰጣቸው 61 የጦር መኮንኖች ዛሬ ማምሻውን የማእረግ ማልበስ መርሃ ግብር አከናወኑ። |
ሲደገፍ ወጣቶች ተገቢውን ክህሎት፣ እውቀት፣ ተወዳደሪነትና አመለካካት ይዘው ለዘላቂ ስኬት ይበቃሉ፡፡ ይህ ሳይሆን ሲቀር የወጣቶች የወደፊት ተወዳደሪነትና ተስፋ የጨለመና ወዳልተፈለገ ጎዳና ያመራ ይሆናል፡፡ ለዚህ ነው በወጣትነት እደሜ የሚወሰዱ አማራጮችና ውሳኔዎች በግለሰብም ሆነ በማህበረሰብ ስኬት ላይ የጎላ አንድም |
ታ የሚኖራቸው፡፡ ወጣቶች ፈተናን ተቋቁመው ለአሸናፊነት እንዲበቁ በግላቸውና በቤተሰባቸው ከሚደረግ ጥረት ጎን ለጎን የማህበረሰብ እገዛ የጎላ ድርሻ ይኖረዋል፡፡ የዘረ-ኢትዮጵያዊያን ማህበራዊ ተቋማት ማስተባበሪያ ማዕከልም ለዚህ ጉዳይ ትኩረት በመስጠት፤ የኢትዮጵያዊያን ማህበረሰብ የወጣቶች ልማት ማዕከልን ለማቋቋም ወስ |
ኗል፡፡ ይህም ወጣቶች ለተወዳዳሪነትና ስኬታማነት የሚያበቁ እውቀትና ተሞክሮን የሚጋሩበትን መድረክ ይፈጥራል፡፡ ጠቃሚ ውሳኔዎችን መውሰድ እንዲለማመዱና ገንቢ ግንኙነትን እነዲለማማዱ ማዕከሉ ከራሱ የማህበረሰብ ተወካዮችና ከሌሎች የማህበረሰብ መዕከላት፣ ከበጎ አድራጎት ተቋማት፣ ከአካባቢ ኮሚሽነሮችና ሌሎች ባለድርሻ አካ |
ላት ጋር ግንኙነት በመመስረት ማዕከሉን ያቋቁማል ያሳድጋልም፡፡ ማንኛውም የኢትዮጵያዊያን ማህበረሰብ አባል ከእቅድ ዝግጅት ጀምሮ በአፈፃፀምና ግምገማ ተሳታፊ እንድንሆን ለሁላችንም የአባልነት ጥሪን ያቀርባል፡፡ መ. |
የፊልም ደራሲና ዳይሬክተር መሀሙድ ዳውድ ጋር የተደረገ... |
ሁሉም የእራሳችን መሪዎች እና ፖርቹጋሎች የወደፊቱን ምንነት በተመለከተ የረዥም እና የረዥም ጊዜ ራዕይ ካሳዩ ለሀብታቹ ቅማል ለማግኘት ከፍተኛ ጊዜ ነው. ስለዚህ ለሁሉም ጥቅም ሲባል ዘይት ተይዞ የነበረው ከሆነ, የሠራተኛውን ገቢ, ሁሉንም ማኅበራዊ ዋስትናና ቀሪ ሥራ አለመኖር ብቻ ሊሆን ይችላል. |
2018 የጅምላ ብጁ ንድፍ ከፍተኛ ጥራት prin ... |
‹‹እነማን ናቸው ከጀርባዎ ያሉት?›› ሲል ፓትርያርኩን ጠየቃቸው፤ በቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ተጠሪነት አንቀጽ ላይ የተጀመረው ውይይት በመካረ� October 29, 2014 at 9: |
የኢትዮጵያ ክፍላተ ሃገር ህብረት ምክር ቤት አባላት ወደ ኢትዮጵያ አመሩ |
-የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤትን ከበው ካደሩ በሁዋላ የተወሰኑ ወጣቶችን እየለቀሙ በማሰር የተቃውሞ ሰልፉን ለማደናቀፍ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ነው። |
ማንኛውም እምነት ፐርፌክት አይደለም ለምን የምንኖረው ፐርፌክት በሆነው ወርልድ ውስጥ ስላልሆነ ነው: |
, መሥራት, ማጥናት, ዘና ወይም ሲተኛ Mums በመርዳት 🎵 ክላሲካል ሙዚቃ 🎵 |
Eriteria TV2 በተመለከተ ሁሉንም መረጃ Wed Feb 04, 2015 11: |
ጨካኝ እና አረመኔ የነበረው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔቪል ቻምበርላይን በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፣ “በጦርነት ጊዜ የትኛውም ወገን እራሱን አሸናፊ ነኝ በማለት ሊጠራ ይችላል፡፡ ማንም ቢሆን አሸናፊ አይደለም፡፡ ሆኖም ግን ሁለቱም ወገኖች ተሸናፊዎች ናቸው፡፡“ |
በክንፎቹ ፡ ጋርዶ ፡ በቀኙ ፡ ሰወረኝ (፪x) |
Ethiopia ሰበር ዜና አዋጁ አልጸደቀም_ መንግስት ሲያጭበረበር... |
ከምርጫው ውጤት በኋላ አቶ በላይ በቀጣይ የስልጣን ጊዜያቸው ፓርቲውን ለመምራት ቃለ መሐላ የፈፀሙ መሆናቸውን የፍኖተ ነፃነት ዘገባ ያስረዳል፡፡ አቶ በላይ ጠንካራ የፖለቲካ ልምድና ተሳትፎ ካላቸው የፓርቲው ወጣት አመራሮች መካከል በውጤታማነት ከሚጠቀሱት አንዱ እንደሆኑ የተጠቆመ ሲሆን፤የትምህርት ደረጃቸውም በስታስቲክ |
ስ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ድግሪ (BSc) እና በኢኮኖሚ ፖሊሲ አናሊስስ የማስተርስ ድግሪ (MSc) ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያላቸው ሲሆን፤ በስራ ልምዳቸውም በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አገልግለዋል፡፡ አቶ በላይ ወደ ፓርቲው ፕሬዘዳንትነት ከመምጣታቸው በፊት፤ በራሳቸው የጥናትና ምር |
ምር ድርጅት በማኔጂንግ ዳይሬክተርነት ያገለግሉ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል፡፡ |
2 የሥጋ ምኞት ሰውን በቀላሉ በኃጢአት ገመድ ይጠላልፋል: |
የአብክመ አካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ቢሮ የአለም በረሀማነት መስፋፋት መከላከል በዓልን የቢሮው ሠራተኞች በተገኙበት ሠኔ 11/2007 በባህር ዳር ከተማ በፓናል ውይይት አከበረ |
ጠ.ሚ አብይ አህመድ እንኳን በትግርኛ በልሳን ይናገር፤ የአማራ ሕዝብ ጉዳይ አይደለም! |
ለማይቀረው እና ለመጨረሻው ትግል ከዚህ ፍሽስት ከወያኔ አገዛዝ ጋር ለሚደረገው ትንቅንቅ እራሳችንን በተገቢው መንገድ እናዘጋጅ !!! → |
እርግጥ ነው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የአዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጆች ለስደት ሲዳረጉ ‹‹አዲስ ዘመንንም አዲስ ነገርንም አላነብም››በማለት ነግረውን ነበር፡፡ሌጋሲያቸውን ለማስቀጠል ቤተ መንስግስት የገቡት ሃይለማርያም በበኩላቸው በአንድ ጋዜጣዊ መግለጫ የፎርቹንን ኮሪደር እንደሚያነቡ ሲናገሩ አድምጫለሁ፡፡ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.