text
stringlengths
0
200
የእርስዎ ዕይታ ምንድን ነው?"
«ለምሳሌ ወደ ሞቃዲሾ የተጋዘ አንድ ኢትዮጳዊ ልጅ አነጋግረናል።ልጁ በሕይወቱ ጨርሶ ሶማሊያ ዉስጥ እንዳልነበረ ግልፅ ነዉ።ሥለዚሕ እርምጃዉ (ማጋዙ) በጣም አሳሳቢ ነዉ።»
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባሳለፍነው ሳምንት መገባደጂያ ያወጡትን አዲሱን ፕሬዝዳንታዊ ማዘዣ ጨምሮ በዩናይትድ ስቴትስ የኢሚግሬሽን ፖሊሲ ዙሪያ እየመጡ ያሉና “ይመጡ ይሆናል” የተባሉ ለውጦችና አንድምታ በጥልቀትና በቅርበት ለማየት የሚጥር ከሕግ ባለሞያዎች ጋር የተካሄደ ውይይት ነው።
ፈለቀ፡- ብዙ የማይረሱ ነገሮች ነበሩት። በሬ ልዘል እንደሆነ ሲያውቁ አንድ ከነሱ ማህበረሰብ የወጣ ነገር ግን እዚህ ዩኒቨርስቲ የተማረ “ቆፀ” የሚባል ልጅ ነበር። ቤተሰቡን ሰጠኝ፤ እህቶቹ ሊገርፉልኝ ሆነ። ፍየል ወግተው በደም አጠመቁኝ። ከዚያም “ኢኪሊ” ሆነህ በሬዎቹን ስትዘል እንደባህሉ እርቃንህን መሆን ይጠበቅብ
ሃል። እኔም ለፊልሙ ሲባል በፓንት እንድዘል ቢነገረኝም ዳይሬክተሩን አሳምኜ፤ ይህቺን አጋጣሚ ልጠቀም ስለው ፈቀደልኝ። በዚህ ላይ ከኔ በፊት አንድ አውስትራሊያዊና ጃፓናዊ እርቃናቸውን እንደዘለሉ ስሰማ አስቲ እውነት እናድርገው አልኩኝ። ራቁቴን በሬ ዘለልኩ።
ጀዋር እና ታማኝ በኦነግ አቀባበል ምክኒያት ስለተፈጠረው ግጭት መግለጫ ሰጡ __ETV LIVE _ EBC LIVE
ነቲ ቃለ-ምልልስ ኣብ ናይ ሶኒ መደብና ኣዳምፁ
ሀገር ያለዜጎች - ዜጎችስ ያለ ሀገር ሊታሰብና በተግባር ሊታይ ይችላልን? እንደምን ሁለት የተለያዩ ነገር ግን የማይነጣጠሉ ነገሮች ሊኾኑ ቻሉ? ይህ ከኾነ ዘንድ በጽንሰ ሀሳብና በተግባር ደረጃ ምን አይነት ዝምድና ይኖራል? ሊኖርስ ይገባል? ከምን አንጻር?
ፍላጎት ያላቸው ብቁ ተጫራቾች ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ መጠነ ሰፊ የሆነ ሰላማዊ የህዝብ ንቅናቄ ቢደረግም እንኳ በአሁኑ ጊዜ በስልጣን ላይ ያለውን ዘ-ህወሀትን በኃይል ማስወገድ አይቻልም የሚሉ ሰዎች እንዳሉ አውቃለሁ፡፡ አንድ ሰው እሳትን በእሳት ማጥፋት ወይም ደግሞ ዓይንን ያጠፋ ዓይኑ መጥፋት አለበት ብለው የሚያምኑ አሉ፡፡ በአንድ ወቅት ጋ
ንዲ እንዲህ ብለው ነበር፣ “በፍርሀት እና በኃይለኝነት መካከል ብቻ ምርጫ የሚኖር ቢሆን ኃይለኝነትን እንደምመርጥ አምናለሁ…ህንድ ክብሯን ለማስመለስ በፍርሀት ተውጣ ከማየት ወይም ደግሞ ምንም ዓይነት ተስፋ የሌላት ሆነ ከመቀመጥ መሳሪያ በማንሳት የእራሷን ክብር ማስመለስ አለባት፡፡“
ነፃ እና ተወዳጅ በሆነ ጥቁር ድፍረትን በእምነት ሰውነት ላይ ይቆዩ.
9 አብርሃም ተስፋው ተፈጽሞ ለማየት ምን ያህል ጊዜ መጠበቅ እንዳለበት ባያውቅም እንኳ ለይሖዋ የነበረው ፍቅርና ታማኝነት ተዳክሞ አያውቅም። ዓይኑ ተስፋው ላይ አነጣጥሮ ነበር፤ በአንድ አገር ውስጥ ቋሚ ነዋሪ ሆኖ አልተቀመጠም። (ዕብ. 11:
አዲስ ዘመን፡- ዩኒቨርሲቲው ሴቶችን ከመደገፍና ከማብቃት አንፃር ምን ያህል ውጤት አመጣ?
04294 CompTIA Cert Badges_Specialist - CIOSCompTIA IT ኦፕሬሽንስ ስፔሻሊስት (CIOS) - A + እና Network + ን ይፈልጉ እና ለ IT ኢንካንደር ክፍሎች እና ለማህበራዊ ዝውውሮች አስፈላጊ የሆኑትን ምርት እና ቁሳቁሶች ማእከላዊ ግንዛቤዎን ማሳየት ይችላሉ.
ሦስተኛውም ትውልድ የዘመኑን ችግሮች ለመፍታት ጥሯል። ዋናው ችግር የነበረው፣ “ፊደላችን ለጽሕፈት መኪና (ለታይፕራይተር) የተመቸ አይደለም፤” የሚል ነበር። በዚህኛውም ትውልድ እንደመጀመሪያው ሁሉ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ሚኒስትሮች ሳይቀሩ ጎራ ለይተው ተከራክረዋል። በዚህኛው ጊዜም ክርክሩ እጅግ የበረታ ነበ
ር። በወቅቱ የጤና ጥበቃ ም/ሚ/ር አበበ ረታ፣ የጽሕፈት ሚ/ሩ ብላታ ዘውዴ በላይነህ፣ መርስዔ ሀዘንም ከ1943 ጀምሮ የጤና ጥበቃ ም/ሚ/ር ነበሩ። አቶ መኮንን ደግሞ በትምህርት ሚኒስቴር ዋና ፀሐፊ ነበሩ። ኮለኔል ታምራት ይገዙም የትልቅ መኳንንት ዘርና ባለወገን ናቸው። በአንፃሩ ደግሞ፣ እነአቶ ብርሃኑ ድንቄና እነ
መንግስቱ ለማ ከካህናቱ ወገን ሆነው ነበር የሚከራከሩት። ከላይ እንዳልኩት፣ ይኼኛው ክርክር በሦስት ረድፍ ያሉ ተሟጋቾች ናቸው የተከራከሩበት። ፊደላችን በላቲን ፊደል ይተካ የሚሉት ወገኖች በነራስ እምሩ፣ በመርስዔ ሀዘን ወልደ ቂርቆስና በነታምራት ይገዙ አቀንቃኝነት ሲወከሉ፤ “የለም! ፊደላችን በላቲን አይተካም ግን
ማሻሻል አለበት” የሚለውን ሃሳብ ደግሞ እነ ሚ/ር አበበ ረታና ብላታ ዘውዴ በላይነህ ነበሩ የሚያራምዱት። በሦስተኛው ረድፍ ያሉት ወገኖች ደግሞ መሠረተ ካህናት ስለነበሩና የፖለቲካ ስልጣናቸውም እስከዚህም ስለሆነ መድረክ ተነፍጓቸው ነበር። ዋና ዋናዎቹ ተከራካሪዎችም አቶ ብርሃኑ ድንቄ፣ የኔታ አስረስ የኔሰውና አቶ መ
ንግስቱ ለማ ነበሩ። አቶ መንግሥቱ ከሁሉም በእድሜ ታዳጊው ወጣት ነበሩ (መንግሥቱ ለማ – ደማሙ ብዕረኛ (ግለ ታሪክ)፣ 1988 ዓ.ም.፣ ገጽ 115-124)።
ኢትዮጵያ በ2016 ፓፑዋ ኒው ጊኒ ላስተናገደችው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ የማጣሪያ ዙር ላይ ደርሳ ከጋና ተሸንፋ የወደቀች ሲሆን አሁኑ የማጣሪያ ውድድር በአንደኛው ዙር ጉዟዋ አብቅቷል፡፡ ኢትዮጵያን ማሸነፍ የቻለችው ኬንያ በቀጣይ የማጣሪያ ዙር ከጋና እና አልጄሪያ አሸናፊ ጋር የምት
ጫወት ይሆናል፡፡
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም - Deacon Zelalem Wondimu (በዲያቆን ዘላለም ወንድሙ )
የልጆቹ አካላዊ፣ ስነልቦናዊ ደህንነት፣ የወላጆች ሁኔታ ከግምት ባልገባበት የጉዲፈቻ ሂደት ሕፃናትን ከሃገር በማስውጣት ረገድ በተለይ ህጻናትን የሚያሳድጉና ለውጭ ሃገር በማደጐነት የሚያስተላልፉ ድርጅቶች፣ ሕፃናቱን ከየትና በምን ሁኔታ እንዳገኟቸው ቁጥጥር ስለሌለ ህገወጥ ንግዱ ተስፋፍቷል። ለዚህም ነው ኢትዮጵያ በዓለ
ም የጉዲፈቻ ተመራጭ መድረሻም መሆኗ በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ መገናኛ ብዙሃን በተደጋጋሚ የሚዘገበው። ከጉዲፈቻ ጋር በተየያዘ በመንግስትና በጉዲፈቻ ድርጅቶች በኩል ያሉ የፖሊሲዎችና የአፈፃፀም ክፍተቶች በመኖራቸው አሠራሩ “የኢትዮጵያ ዘመናዊ የህጻናት የውጭ ንግድ” የሚል ስም ተሰጥቶታል። ይህንን የመንግስት ቅሌት N
ov. 19 2012 አምስተርዳም በተከፈተው አለም አቀፍ የዶክመንታሪ ፊልም ፌስቲቫል ላይ Mercy Mercy የተሰኝው ፊልም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራውን ህግ ወጥ የህፃናት ንግድ አጋልጦዋል። እየተካሄደ ያለው ልቅ አሠራር የውጭ ሃገር ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች ሳይቀር በሃገራችን የጉዲፈቻ አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶችን በመክ
ፈት እንደፈለጉ እንዲንቀሳቀሱ አስችሏቸዋል።
ሞቱ ለጻድቅ ክቡር ውእቱ በቅድመ እግዚኣብሔር።
የተስፋየን የትላንት ውሎ መሞገት አንድ ነገር ነው። ለስደት የበቃበት ምክንያት ግላዊ ነው በሚል መጠየቅም ይቻል ይሆናል። ኢትዮጵያዊነቱን አስመልክቶ ግን ኢህአፓ (አሲምባ) ዜግነት ሰጭም ቀሚም ለመሆን መድከሟ ያሳፍራል። ከኤርትራ ሰው መወለድ ኢትዮጵያዊነትን የሚያስከለክል ቢሆን ኖሮማ ፓርቲዋ ከማንም በላይ መፈተሽ ያ
ለባት ራሷን ነበር። አምጠው ከወለዱኝ ስንቶቹ፣… ከሚመሩኝ ወይንም ሲመሩኝ ከኖሩት ስንቶቹ… ትውልደ ኤርትራ ናቸው? ብትል ኖሮ ዘር ቆጠራ ባልደከመች ነበር።
በዞኑ ባለፈው ክረምት ከተተከለው 366 ነጥብ 6 ሚሊዮን ችግኝ ውስጥ 75 በመቶው ጸድቋል።
#EBC የሃገር ውስጥ መድሃኒት ፋብሪካዎች የተፈለገውን በቂ ምርት እያቀረቡ አይደሉም ተባለ
አዋጅን ፡ በአዋጅ ፡ ጌታ ፡ ይሽረዋል
"አልመጡም ነው ወይንስ ስለመምጣታቸው መረጃ የለንም ነው የምትሉት? ለሚለው ጥያቄ የኤምባሲው ምላሽ ""ግለሰቦች፣ ተመራጮች እንኳን ቢሆኑ፣ በግላቸው የሚያደርጉት ጉብኝትን በሙሉ አንከታተልም"" ነበር፡፡"
^ አን.10 ከእነዚህ ቋንቋዎች መካከል ካስቲሊያን፣ ካታላን፣ ጋሊሺያንና ፖርቱጋልኛ ይገኙበታል።
EBC በተመለከትአትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ያለው እይታ - ክፍል2...
‹‹ፍርድ ቤት ያጣውን የሕዝብ አመኔታ ለመመለስ›› በሚል ርዕስ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዳራሽ ቅዳሜ ኅዳር 8 ቀን 2011 ዓ.ም. ውይይት ተካሂዶ ነበር፡፡ ስብሰባውን የመሩት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የበላይ አመራሮች ሲሆኑ፣ ተሳታፊዎቹ ደግሞ በአብዛኛው ጠበቆችና ሌሎች የሕግ ባለሙያዎች ነበሩ፡፡
የአውቶቡስ ጉዞ ከተለያዩ ስፍራ ከስዊድን ውስጥ ተዘጋጅቶአል። የሚያስፈልጋችሁን መረጃ በድረገጾቻችን ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።
36′ ሄኖክ መሃሪ ከማዕዘን የተሻገረውን ኳስ በግሩም ሁኔታ ጎል አስቆጠረ።
"የጆርጅ ፍሎይድ የመጨረሻዎቹ 30 ደቂቃዎች የ39 አመቱ አሮን ቶርጋልስኪና የ32 አመቱ ሮበርት ማካቤ ወንጀሉን አልፈፀምንም ሲሉ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጥተዋል። ለጊዜው ያለ ዋስ ቢለቀቁም ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ የሰባት አመት እስር ይጠብቃቸዋል። በዚህ ሳምንት ሐሙስ እለት ማርቲን ጉጊኖ የተባሉትን ግለሰብ በገፈ
ተሯቸው ወቅት ግለሰቡ ወደኋላ በጀርባቸው አስፓልቱ ላይ ወድቀዋል። ወዲያውም ነው ከጭንቅላታቸው ደም መፍሰስ የጀመረው። በአሁኑ ሰዓት ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ሲሆን በጥሩ ጤንነትም ላይ ይገኛሉ ተብሏል። የፎቶው ባለመብት, EPA በነጭ ፖሊስ የተገደለውን ጆርጅ ፍሎይድን ተከትሎ የተቀጣጠለውን የፀረ ዘረኝነት ተ
ቃውሞም ለማብረድ ግዛቶች የሰዓት እላፊ አዋጅን አሳልፈዋል። በኒውዮርክም የሰዓት እላፊ አዋጅ የተጣለ ሲሆን ይህንንም ለማስከበር ፖሊሶቹ በቦታው ነበሩ ተብሏል። ""እኔ ብሆንስ?"" የፍሎይድ ሞት የቀሰቀሰው የአፍሪካ አሜሪካዊያን ምሬት በአሜሪካ እየተበራከተ የመጣው የፖሊስ ጭካኔ እና የተገደሉ ጥቁሮች የአደጋ ጊዜ ምላ
ሽ የሚሰጠው ቡድን አባላት የሆኑት ሁለቱ ፖሊሶች የዕድሜ ባለፀጋውን የገፈተሩበት ቪዲዮ መውጣቱን ተከትሎ ያለ ደመወዝ ከስራቸው እንዲታገዱ ውሳኔ ተላልፏል። የነሱ ከስራ መታገድንም ተከትሎ የቡድኑ አምሳ ሰባት አባላትም ከስራቸው ለቀዋል። በትናንትናው ዕለትም 100 የሚሆኑ ደጋፊዎች፣ ፖሊሶች፣ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ክ
ሱን በመቃወም በቡፋሎ ፍርድ ቤት የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል። እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021
ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:"
አምባሳደር ዶ/ር ሽፈራው ተክለማሪያም የሹመት ደብዳቤዎቻቸውን ለናምብያ ፕሬዚዳንት አቅርበዋል
ስነ ስርዓት ምኽፋት ኤምባሲ ኢትዮጵያ ኣብ ኣስመራ
ትንቢተ ዕንባቆም - Habakkuk 2 - መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን
~ለምስክርነት የቀረቡት እስረኞችም በሃሰት እንዲመሰክሩ ከተከሳሾቹ በማያንስ የጭካኔ ቶርቸር እንዲሁም የማታለያ የትፈታላችሁ ቃል ተገብቶላቸው እንደሆነ ምስክሮችን ጠይቆ መረዳት ይቻላል።” ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ስልጣኑን እንዲያስረክብ ተጠየቀ Read More
ሱፐርስፖርት ዮናይትድ (ደቡብ አፍሪካ) 2-1 ኤልጌኮ ፕላስ (ማዳጋስካር) (2-1)
ይህች ከተማ እ.ኤ.አ. ከ1996 ዓ.ም ጀምሮ ነው በዚህ ዝናዋ የምትታወቀው። ዝናዋ ከሌብነት የነፃች ከተማ በመሆኗ ብቻ አይደለም። ይልቁንም ህዝቡ እርስ በርሱ የሚከባበር ሲሆን፤ አንዱ የሌላውን ንብረት ያለፈቃድ በፍፁም አይነካም። አንድ ሰው ወደ ሰው ቤት ሲያመራ በር ላይ ቆሞ የባለቤቱን ስም ይጠራል። ከቤቱ ውስጥ
ሰው ወጥቶ እንዲገባ ከጋበዘው ብቻ ነው ወደ ውስጥ የሚዘልቀው። ከውስጥ ምላሽ የሚሰጠው ሰው ከሌለ ግን ወደመጣበት ይመለሳል። በከተማ የጋራጅ ባለቤት የሆነ አንድ ግለሰብ እንደገለፀውም ጋራጁ ሁልጊዜም ክፍት እንደሆነ ገልጾ ያለምንም ጥበቃ ውሎ እንደሚያድር እና ማንም ሰርቆት እንደማያውቅ ገልጿል።
በፍፁም! ሰው የሚሞተው ተስፋ የቆረጠ ዕለት ነው ብዬ ነው የማምነው፡፡ አንደኛ በእግዚአብሔር በፅኑ የማምን ነኝ፡፡ ሁለተኛ ብርታትና ተስፋ የሆኑኝ፣ ከተለያየ አገርና ቦታ፣ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ከጎንደር ከአዲስ አበባና ከሌሎችም ዩኒቨርሲቲዎች፣ የማላውቃቸው አራት ወጣቶች ኩላሊት ሊሰጡኝ መጥተዋል፡፡ ከማላውቃቸው
ሰዎች ለመታከሚያ የሚሆን ገንዘብ ወደ ባንክ አካውንቴ ይገባል፡፡ ከውጭም ከአገር ውስጥም ስልክ ይደወላል፡፡ ይሄ ሁሉ ርብርብ ሲመጣ “በቃ አልሞትም ወገን አለኝ፤ ቤተሰብ አለኝ” የሚል ብርታት ሰጠኝ፡፡ እርግጥ ሰው ነሽ ትፈሪያለሽ። ቤተሰብሽን ታስቢያለሽ፤ በቃ ቤተሰቤን በትኜ-- የሚለው ይሰማሻል፡፡ በበዓል ያ ሁሉ ደ
ስታ ፌሽታ ይጎድላል፡፡ እኔ አንዴ ታምሜአለሁ፤ ቤተሰቤ ግን እኔን እያየ በጣም ነበር የሚጨነቀው፡፡ ዲያሊሲስ ማድረግ ያለው አስጨናቂ ሂደት፣ ራሱን የቻለ ሌላ ችግር ነው፡፡ በዚህ ሁሉ ውስጥ ሆኜ ግን ተስፋ አደርግ ነበር (ንግግሩን የእንባ ሳግ እያቋረጠው…)፡፡
7. መንግስት ለመጅሊስ እያደረገ ያለው ህገወጥ ድጋፍ
ለማስታወስ እፈልጋለሁ፡፡ የዲፕሎማሲዋ ውጤት የኤርትራን መሪዎች እንዴት አድርጋ ከአለም ህብረተሰብ እንደለየች የሚታይ ሀቅ ነው፡፡
በእርሷ ላይ የደረሰውን በተመለከተ ስትናገር አናብ እንዲህ ትላለች፤ “ወደ እስር ቤት ተወስጄ በሽቦ ታነቅሁኝ፤ ይህ ዓይነቱን ተግባር በተደጋጋሚ ሲፈጽሙ ቆይተው በኋላ እስርቤት ተዉኝ፤ በተያዝኩ ጊዜ ከፊት፥ ከኋላና ጭኔ ላይ በጎማ ጠፍር ገርፈውናል፤ ከእኔ ጋር የተያዙ አምስት ልጃገረዶች ነበሩ፤ ከተያዙት ውስጥ ትልቋ
19ዓመቷ አካባቢ ነበር፤ ትንሽዋ ደግሞ ወደ 15ዓመት አካባቢ ነበረች፤ በተያዝንበት ወቅት ልጆቹን ክፉኛ ሲደበድቧቸውና በሰደፍ ሲመቷቸው አይቻለሁ፤ ልብሳቸውንም ቀዳድደውባቸው ብጣቂ እራፊ አድርገው ተመልሰዋል፤ ይህንን በየጊዜው የሚያደርጉት ተግባር ነው፤ …
ኡጋንዳ፤ ከአሥራዎቹ ዕድሜ ያልተሻገረች ሴት የአፍሪካ ትንሽዋ የፓርላማ አባል ሆነች · Global Voices በአማርኛ
ሊቢያ ኦይል ኢትዮጵያ ሊሚትድ በአጋሮ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የአጋሮ ኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ለግለሰብ ኦፕሬተር /ወኪል/ አወዳድሮ ለተወሰነ ጊዜ መስጠት ይፈልጋል:
የመቆለፊያ / አዝራር ከ kmspico አውርድ.
በመላው አውሮፓ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በየዓመቱ የሚዘጋጀው ይኸው መንፈሳዊ ጉባዔ ከሐምሌ (ጁላይ) ፲፬ እስከ ፲፮ ቀን ፳፻፲፯ እ.ኤ.አ. ድረስ ከተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች የመጡ ምዕመናን፣ እንዲሁም ከአውሮፓ፣ ከአሜሪካና ከካናዳ የመጡ ብፁዓን ጳጳሳት በተገኙበት ነበር በተሳካ ኹኔታ የተካ
ኼደው።
18. አቶ ቴድሮስ ገብረእግዚአብሄር – በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
ወውዕቱ ወሀበ ፀጋ ወከፈለ ወረሰየ እምሰብአ ዚአሁ ሐዋርያተ፣ ወእምኔሆሙ ነቢያተ፣ ወመምህራነ፣ ወእምኔሆሙ ኖሎተ፣ ወእምኔሆሙ ሊቃውንተ ይላል:
በአሁኑ ጊዜ እርስዎ ጃቫስክሪፕት ተሰናክሏል አላቸው. አስተያየቶችን ለመለጠፍ, እርግጠኛ JavaScript ለማድረግ እና ኩኪዎች ነቅተዋል እባክህ, እና ገጹን ዳግም ይጫኑት. ጃቫስክሪፕት በእርስዎ አሳሽ ላይ እንዴት ማንቃት እንደሚችሉ ለማወቅ መመሪያዎች ለማግኘት እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ.
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የጤና ሽፋን 62 በመቶ መድረሱን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ
ለእንጀራ ለሚሰደደዉ ፀልየን ሳንጨርስ እንጀራም ሲሰደድ(ኤክስፓርት ሲደረግ) ያየን፣ ጤፍ ትቶን ላብራቶሪ የገባ፣ ማስቲካ በስድሳ ብር ገዝተን ሳይጠዘጥዘን አላምጠን የተፋን፣ ግድግዳችንን የሚያስንቅ TV ያየን፣ በ3D የተደመምን በ7D ነፍሳችን እስኪወጣ የጮህን፣ ባቡር ብርቅ የሆነብን እኛ የመጀመርያዎቹ ነን. . . .
ጸሐፊውን ለማግኘት በኢሜይል አድራሻቸው tamrattesfaye39@yahoo.com ይጻፉላቸው፡፡
አቶ መሐመድ ለዚህ ምንም ጥርጥር የላቸውም። ዓለም ላይ እንዲህ አይነት ተሞክሮዎች መኖራቸውን በመጥቀስ ጀርመናዊው የዘጠኝ ዓመት ታዳጊን የተከላቸውን 1 ሚሊዮን ችግኞች እንዲሁም ዋንጋሪ ማታይ በኬኒያ የተከሏቸውን 30 ሚሊዮን ችግኞችን በማንሳት ሊሳካ እንደሚችል ይናገራሉ። ነገር ግን ቅድመ ዝግጅቶች ወሳኝ መሆኑን አበ
ክረው የሚናገሩት ጉዳይ ነው። የለም ኢትዮጵያ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሞገስ እንደሚሉት፤ ለቀጣይ አስር ዓመት የትኛው ችግኝ የት ቦታ ይተከል?
በዚህም መሰረት ዶ/ር ፈቃዱ በየነ ቀነኢ ያስመዘገቡትን ውጤት እና ለማህበረሰቡ ያበረከቱትን አስተዋፅኦ ከግምት በማስገባት የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት መርምሮ ባፀደቀው መሰረት የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ቦርድ በ Institutional and Resource Economics የሙሉ ፕሮፌሰርነት ዕድገት ከጥር 20 ቀን 2008
ዓ.ም ጀምሮ ሠጥቷቸዋል፡፡
“Our land, and our history is continuously stolen” ይላል። መሬታችን፤ታሪካችን በተከታታይ ስንወረር ቆይተናል…. ይህ የፋሺዝም እምነት ዓይነተኛ ምሳሌ ነው። በዚህ ሌላ ቀን እንመለስበታለን። አሁን ትግራይ ኦን ላይን የመምህር ገብረኪዳንን የታሪክ ትንታኔ ትግሬዎች አንዲከተሉ አበክሮ ይተውታ
ል። መምህር ገብረኪዳን ሁላችሁም ታውቁታላችሁ ብየ እገምታለሁ። ፎቶግራፉም ከላይ በአፄ ዮሐንስ መኖርያ ግቢ በመቀሌ ከተማ የተነሳው ፎቶግራፍ ከላይ የምታዩት ነው። “ይድረስ ለጎጠኛው መምህር” በሚል ርዕስ መጽሐፍ የጻፍኩበት ሰው ነው።
በአካባቢው ነዋሪ ላይ ያስከተለው መጥነ ሰፊ ኪሳራ ከባድ ቢሆንም የክልሉ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን እስከአሁን የአንድ ሰው ህይወት መጥፋቱን ተናግረዋል፡፡
April 3, 2018 ስለ ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒትር ሆኖ በመመረጡ ከአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲየወጣ መግልጫ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትህና እኩልነት የናፈቀው በመሆኑ በኣዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መመረጥ ደስታውን እየገልጸ ይገኛል። የኣፋር ነጻ አውጭ ግንባር nike roshe run slip on d
emand
የሰሞኑ የግብር ጭማሪ እና የፀረ-ሽብር ሕጉ የአንድ ሣንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው!
«አገረ ገዢ ሮምኒ በቻይና አንፃር ጠንካራ መሆን አለብን ሲሉ፥ ቻይና ዉስጥ በግንባር ቀደምትነት በሚሰሩ ኩባንዮች ላይ መወረታቸዉን እንዳትዘነጉት።በአሁኑ ጊዜ እንኳን ለቻይና የቃኚ መሳሪያዎችን በሚያመርቱ ኩባንዮች ላይ ገንዘባቸዉን እያፈሰሱ ነዉ።አገረ-ገዢ ሆይ! በቻይና ላይ ጠንካራ መሆን አለብን ለማለት የመጨረሻዉ
ሰዉ በሆኑ ነበር።»
1, 2, 6, 14, 15, 20
የግብፅ የቀድሞ የውኃ ሃብት ሚኒስትር ዶ/ር ሞሀመድ አላም ለቪኦኤ በሰጡት ቃል “… በዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሠረት ኢትዮጵያ የግንባታዋን ዕቅድ ለኢትዮጵያ ማስታወቅ ነበረባት…” ብለዋል፡፡
በዘጠኝዎቹ ዓመታት መጀመሪያ ላይ ዘይቱ ከዛሬው የበለጠ ዋጋው ከ $ 80 ዶላር ያነሰ ነበር. የ 1998ee የነዳጅ እጥረት ውጤት መሆኑ ግልጽ ነው ነገር ግን ለዘጠኝ -NUMX ዓመታት ያህል ዋጋዎች ከዛ በላይ ነበሩ.
13 እነርሱም እየጮኹ። ኢየሱስ ሆይ፥ አቤቱ፥ ማረን አሉ።
ባዶ እግር መሄድ ለጤና የሚያስገኘው ጠቀሜታ
አዲስ አበባ መጋቢት 14/2006 ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እያደረገች ያለው ጥረት ውጤታማ መሆኑን ታዋቂው የሆሊውድ የፊልም አክተር ጄኪ ቻን ገለጸ።ጄኪ ቻን በዓለም የምግብና የግብርና ድርጅት ድጋፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውሮ ከጎበኘ በኋላ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በዘርፉ ኢ
ትዮጵያ እያካሄደች ያለው ጥረት አመርቂ መሆኑን ገልጿል።አርሶ አደሮች በግብርና ግብአት አቅርቦት፣ በሰብል አመራረጥና አቅርቦት እንዲሁም በመሬት አያያዝና አጠቃቀም ዙሪያ የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው በቅርበት ማረጋገጥ እንደቻለ ተናግሯል።የኢትዮጵያ መንግሥት ከድርጅቱ ጋር በመሆን ረሃብን በማስወገድ የምግብ ዋስትና
ለማረጋገጥ እየሰራ ያለውን ሰፊ ሥራ በፋውንዴሽኑ አማካይነት ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ነው ጄኪ ቻን ያረጋገጠው።አክተሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ባካሄደው ጉብኝትና የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እየተደረገ ባለው እንቅስቃሴ መደሰቱን ገልጾ ቀደም ሲል…
የመምህር አሸናፊ የቀብር ስነስርዓት በአዲስ ዘመን ዛሬ ተፈጽሟል።
ክህነታቸውን አላግባብ የሚጠቀሙ መጨረሻችው ምን እንደሆነ ይታወቃል !!!ያው ምንፍቅና ነው
የጌታውንም ፈቃድ አውቆ ያልተዘጋጀ እንደ ፈቃዱም ያላደረገ ያ ባሪያ እጅግ ይገረፋል፤ ያላወቀ ግን መገረፍ የሚገባውንም ያደረገ ጥቂት ይገረፋል። ብዙም ከተሰጠው ሰው ሁሉ ከእርሱ ብዙ ይፈለግበታል፥ ብዙ አደራም ከተሰጠው ከእርሱ አብዝተው ይሹበታል። ሉቃስ 12፡47-48
ክልከላዎች ሕገ መንግሥቱ ላይ ከተጠቀሱት አራት ገደቦች በጣም የሰፉ መሆናቸው እሙን ነው፡፡ ሐሳብን በነጻነት ከመግለጽ አኳያ የሚገለጸውን ነገር ይዘቱ መሠረት በማድረግ ወይንም በመገለጹ ምን እንደሚያመጣ ከግምት በማስገባት የሚከለክል ሕግ እንደማይወጣ ሕገ መንግሥቱ ላይ ተቀምጧል፡፡ እርግጥ ነው ብሔራዊ የጸጥታና ደኅን
ነት ጉዳዮችንም ለገድብ በምክንያትነት አልተቀመጡም፡፡ በርካታ አገራትና በእኛም አገር በተለያዩ ሕች ላይ ግን በገደብነት ተቀምጠዋል፡፡
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ወይም ቢድ ቦንድ 5000 ብር ብቻ በባንክ ክፍያ ትዕዛዝ ወይም ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
22 ደግሞ ኢያዕር 23 ከተሞች በገለዓድ እንደ ገዛ ይጠቅሳል።) ከርሱ በኋላ ግን የአሞን ሕዝብ አገራቸውን ከ1204-1186 ዓክልበ. ያህል ያዙት። ዮፍታሔ ግን ከገለዓድ ተነሥቶ አሞናውያንን አሸነፋቸው። (የዮፍታሐም አባት ደግሞ ገለዓድ ተባለ።) እሱም የእስራኤልም ፈራጅ 1186-1180 ሆነ፤ በዘመኑም ከገለዓድና ከ
ኤፍሬም ወገኖች መካከል እርስ በርስ ጦርነት እንደ ሆነ በመሳፍንት 12 ይዘገባል።