text stringlengths 0 200 |
|---|
ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ ማክሰኞ ስለአሸንዳ/ሻደይ በዓል ያስተላለፉት አስተማሪ መግለጫ |
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥቅምት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ። |
ብዙ ሰዎች ሲሰቃዩ አየሁ ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለኝ አነዚህ የምታያቸዉ ህዝቦች በአስራት ታማኝ ያልሆኑ ናቸዉ ወደ ቤተክርስቲያን የሚመጡ ህዝቦች ለቃሌ ክብር አክብሮት እንዲኖራቸዉ ወደ ቤተክርስቲያን ሲመጡ እንዳያረፍዱ በሰአት እንዲገኙ ሁሉ ጊዜ የሚያረፍዱ ከመንግስቴ እድል ፋንታ የላቸዉም አገልግሎት ከተጀመረ በኃላ በ |
ዉጪ መሆን የለባቸዉም ልጆች ህፃን እንኳን የያዘች እናት ወደ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ገብታ ቃሉን መስማት አለባት፡፡ |
አገዛዙ በሙስና የተጠረጠሩ ሰዎችን መያዝ ጀመርኩ ካለ በኋላ፣ እስሩ በማን ላይ ተጀምሮ በማን ላይ ማቆም እንዳለበት ለመወሰን እጅግ ተቸግሮ ቆይቷል፡፡ በሙስና ተጨማልቀዋል የተባሉ ሰዎችን እንደነገሩ መያዝ የጀመረው ህወሓት፣ የእስሩ መደምደሚያ ማን መሆን እንዳለበት ለመወሰን መቸገሩን ምንጮቹ ይገልጻሉ፡፡ በዚህም የተነ |
ሳ፣ እስሩ ማቆሚያ አጥቶ እስከ አሁን ድረስ ሰዎች በመታሰር ላይ ናቸው፡፡ ሆኖም በሚኒስትር ደረጃ ላይ ካሉ ባለስልጣናት ማን መታሰር አለበት የሚለው ጉዳይ እስካሁን ድረስ መቋጫ አላገኝም ተብሏል፡፡ |
ያኔ ብቻ አይደለም፤ አሁንም እየፃፍኩ ነው፡፡ ወደፊትም እፅፋለሁ፡፡ የምፅፈው ለማስመሰል፣ አጉል ታጋይ ለመባል፣ ለመመፃደቅ፣ ለከንቱ ውዳሴ አይደለም፡፡ የምፅፈው ለሕዝብና ለሃገር የተሻለ ምኞት ስላለኝ ነው፡፡ የምፅፈው ማንንም ተመክቼ፣ ማንንም ተገን አድርጌ አይደለም፡፡ የእኔ ተገን እና መመኪያ እውነትና እውነት ብቻ |
ነው፡፡ የምፅፈው ሳላፈገፈግ ነው፡፡ የሥነምግባር ትጥቅ መታጠቅ ማለት ደግሞ ይኼ ነው፡፡ እንጂ ያልተረዱትን ነገር ማንዴላ ምናምን እያሉ መደስኮር አይደለም፡፡ በዚሁ ባበቃ ነው የሚሻለው፡፡ በመጨረሻ ግን…. |
በጣሊያንና በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት መሀል ስደተኞችን በተመለከተ ውዝግቡ ተካሯል። ጣሊያን ስደተኞቹን ተካፈሉኝ ብትልም ከህብረቱ ሀገራት በኩል የተሰጣት ምላሽ እዚያው እያሉ እናግዝሻለን እንጂ ወደ ሌሎች ሀገራት ስደተኞችን መላክ ተቀባይነት የለውም የሚል ነው። |
ላለፉት ሁለት አስርት አመታት በአፍሪቃ ቀንድ የተሻለ ጸጥታ እና ደህንነት እንዳላት ይነገርላት የነበረችው ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በፖለቲካዊ ጥያቄዎች፤የተቃውሞ ሰልፎች እና የጸጥታ መደፍረስ ይስተዋልባታል። ለወራት የዘለቀው የኦሮሞ ተቃውሞ፤የኮንሶ አለመረጋጋት እና ፤የወልቃይት የፖለቲካ ጥያቄ፤ በጋምቤላ በንዌር |
እና አኙዋክ ጎሳዎች መካከል ተቀስቅሶ የነበረው ግጭት ይጠቀሳሉ። አሁን ድንበር ተሻጋሪ የሆነው ግጭት ከ200 በላይ ሰዎች የተገደሉበት፤ከ100 በላይ የቆሰሉበት እና ከ100 በላይ የታገቱበት በመሆኑ ከአገሪቱ ደህንነት እና ፖለቲካ አኳያ የሚኖረው ትርጓሜ ከፍ ያለ መሆኑን አቶ ሐሌሉያ ሉሌ ተናግረዋል። የጸጥታ ተንታኙ |
አቶ ሐሌሉያ ጥቃቱ የሚፈጥረው አለመረጋጋት ወደ ደቡብ ሱዳን ሊዛመት ቢችልም በሁለቱ አገሮች ግንኙነት ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽዕኖ የከፋ እንደማይሆን ይናገራሉ። |
በዚህ ዕለት ጓደኛቸው ከነርሱ ተነጥላ ከባሏ ጋር መኖር ትጀምራለች። በዚህ ዕለት በልጅነቷ አብሯት አፈር እየፈጩ የተጫወቱ፣ ወንዝ ሄደው ውሃ የቀዱ፣ ጋራ ወጥተው እንጨት የቆረጡና በታዛ ስር ስፌድ የሰፉ ጓደኞቿን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ትሰናበታለች። “የእገሌ ልጅ” መባሏ ቀርቶ “የእገሌ ሚስት” እየተባለች መጠራት ት |
ጀምራለች። ጓደኞቿም ከርሷ ጋር እንዳሻቸው የሚሆኑበት እድል ለወደፊቱ ተመልሶ እንደማይመጣ የሚያረጋግጡት በዚህ እለት ነው። ስለዚህ በዚህች ታሪካዊ ዕለት የመልካሙን ጊዜ ፍጻሜ እያማረሩ በእንባ ይሸኟታል። እነዚህ ኮረዳዎች ለጓደኛቸው የነበራቸውን ፍቅር ለመግለጽና የወዳጅነታቸውን ግዝፈት ለማሳየት ከ“ዮቢ ሐደሶ ሊባነታ |
” የተሻለ ሐረግ የላቸውም። ይህንን ሐረግ እየደጋገሙ በመምዘዝ “በኔና ባንቺ መሀል መጥፎ ነገር የለም፤ አለ ቢባል እንኳ እኔ ሁሉንም በጎ አድርጌ ነው የምመለከተው” እያሉ ይሰናበቷታል። |
ሁሉም የእኛ ሰራተኞች ናቸው የዕውቅና ማረጋገጫ ያላቸው ስፔሻሊስት ከሌሎች ከፍተኛ የህግ ትምህርት እና ሥራ ተሞክሮ የተለያዩ ድርጅቶች ሕጋዊ ነው (ሸንጎዎች, የውስጥ ጉዳይ አካላት), የሚሰጡዋቸውን የሚሰጡዋቸውን ግምገማዎች አሁን የሚሰጡዋቸውን ብቻ ነው በመስጠት የሚሰጡዋቸውን ችግሮች ስለጀመሩ ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን |
የሚሰጡዋቸውን ነው የሚሰጡዋቸውን ክፍል ውስጥ የባለሙያ ህጋዊ ቅድሚያ ቅድሚያ. |
ሌላው ምን ጊዜም የነርሱን የመገንጠል ዓላማ የሚቃወመው ኃይል ከየትም ሳይሆን፣ ከዐማራው እንደሚመጣ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ምክንያቱም ዐማራው በተፈጥሮ መልከዓምድራዊ ኩታገጠምነት የተነሳ ከትግሬ ጋር የተቆራኘ ነው። ከዚህ አልፎ ቋንቋቸው ከግዕዝ የሚቀዳ በመሆኑ ተቀራራቢ ነው። የሁለቱም ነገዶች በአብዛኛው የኦርቶዶክስ ተዋ |
ሕዶ ሃይማኖት ተከታይ ነው። በዚህም የተነሳ መቀራረብ መኖሩን ስለሚረዱ፣ ይህ ቅርርብ እንዳይ ቀጥል ባለፉት 44 ኦመታት የማለያየቱን ሥራ ከመሥራታቸው ባሻገር፣ ጥቁር ደም አቃብተውታል። ይህም በሁለቱ ነገዶች መካከል የልዩነት ግንብ እንዲቆም አድርጓል። ይህ የልዩነት ግንብ በፍቅር ግንብ እንዳይፈርስ፣ የዐማራው ነገድ |
በብዛት በሚኖርባቸው ክፍለሀገሮች የሚገኙ የኦሮሞ፣ የአገውና የቅማንት ነገዶችን አደራጅተው ጃዝ በማለት ዐማራውን በግራ በቀኝ፣ ከፊት ከኋላ እንዲያጠቁት ሠፊ የማደራጀትና የመቀስቀስ ሥራዎች ሠርተዋል። |
ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ ተ ኀ ነ አ |
ታዲያ ደጃዝማች ከበደ ተሰማ በደርግ መንግስት ዘመን ካደረጓቸው በርካታ አስተዋጽዖዎች መካከል የአዲስ አበባው የታዕካ ነገስት ባዕታ ለማሪያም የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ድርጅትን እና አዳሪ ትምህርት ቤት ማቋቋም አንዱ ሲሆን፥ ሌላው ደግሞ በዳግማዊ አፄ ምኒልክ የትውልድ መንደር አንጎለላ ውስጥ ለስማቸው መታሰቢያ |
የሚሆን ለአካባቢውም ነዋሪ ከፍተኛ ጠቀሜታ የሚሰጥ የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ክሊኒክ መትከል ነበር። |
“ይህም የምናፍቀው ነገር ነው። አረንጓዴ ሳር እወዳለሁ። ሁልጊዜም ጠዋት በዚያ ላይ መረማመድም የምወደው ነገር ነው።” በማለትም ጨምረው ተናግረዋል። |
ክፍት ቦታ ተቀማጭ ጉርሻ _ Slotjar ስልክ & የመስመር ላይ ቁማር ቤት… |
ሀራ ተዋህዶ የተሰኘው የጡመራ መድረክ “ማኅበረቅዱሳን አቋሙን ለወጠ።” የሚለው መሰረተ ቢስ ወሬ ግብ ምን እንደሆነ እያነጋገረ ነው። |
WARKA ዋርካ • View topic - ኢትዮ ሊግ ስፖርት ቶክ ሾው |
13. የአምላክ ሕዝቦች የተፈጥሮ አደጋዎች ሲደርሱ የሚሰጡት ምላሽ የትኛው ባሕርይ እንዳላቸው ያሳያል? |
ለምዝገባ የሚያበቁ ሁኔታዎች የኢትዮጵያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና (10ኛ ክፍል) ለመመዝገብ፣ መደበኛ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነው የተዛወሩና በትምህርት ሚኒስቴር ወይም በክልል ትምህርት ቢሮ ዕውቅና በተሰጣቸው ትምህርት ቤቶች በቀጣዩ ዓመት 9ኛ... |
በጣም የደኅንነት ሠራተኞች እና የጥበቃ አባላት ክትትል በሚደረግበት የዚህ መዝገብ ችሎት፣ ዐቃቤ ሕግ 85 ምስክሮች አስመዝግቧል። በዐሥር ቀናት ስሚ የተደመጡት ስድስት ምስክሮች ብቻ ናቸው። ተከሳሾቹ በምርመራ ወቅት የደረሰባቸውን የሰብኣዊ መብት ጥሰት አቤት ብለዋል። ችሎቱ የኢትዮጵያ የሰብኣዊ መብት ኮሚሽን እንዲያጣ |
ራ ትዕዛዝ ጽፏል። ኮሚሽኑ ግን የሚያረካ መልስ አልሰጠም። እኔ የተመለከትኩት አገናኝ የተባለ እስረኛን በተመለከተ በኮሚሽኑ የተሰጠውን መልስ ነው። ኮሚሽኑ “እስረኛው መደብደቡን በምስክር ቢያስረዳም የደብዳቢዎቹን ማንነት ማስረዳት ስላልቻለ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች መፈፀሙን ማረጋገጥ አልቻልኩም” የሚል ምፀት የተሞላ |
ው መልስ በጽሑፍ አቅርቧል። |
በሽንሌ ዞን እስርና ድብደባው እንደቀጠለ ነው (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 22 ቀን 2010 ዓ/ም) በኢትዮ-ሶማሊ የሚካሄደውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የክልሉ የልዩ ሃይል አባላት በርካታ ወጣቶችን እየያዙ አስረዋል። ብዙዎችም ድብደባ ተፈጽሞባቸዋል። ብዙዎቹ ወደ ጅግጅጋ ተወስደው የታሰሩ ሲሆን፣ በእስር ቤት ውስጥም ድብደባ ተ |
ፈጽሞባቸዋል።… |
በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑና የሆኑ በሽታዎች ሥርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እንጂ የመቀነስ አዝማሚያ እንደማያሳይ በተለያዩ ጊዜያት የተደረጉ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ በከተማና በገጠር ያላቸው ሥርጭት የተለያየ ቢሆንም በስኳር፣ በልብ፣ በካንሰር፣ በሂፒታይተስ፣ በኤችአይቪና በሌሎች በሽታዎች የሚሞቱት ቁጥርም በዚሁ መጠን |
እየጨመረ ይገኛል፡፡ |
በደቡብ ክልል በሐዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ በ2001 ዓ.ም. ግንባታው ተጀምሮ በ2004 ዓ.ም. ሥራ የጀመረው ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ፣ ከአዲስ አበባ በ230 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ጊዜም ከ18 ሺሕ በላይ ተማሪዎችን በመደበኛና በተከታታይ ትምህርት በስድስት ኮሌጆች ያስተምራል፡፡ |
በጦሩ ዋና መስሪያ ቤት መግለጫ የሰጡት ጄነራል ቺዌንጋ፤ በነጻነት ትግሉ ውስጥ የነበሩ እና እንደምናንጋግዋን ያሉ ሰዎችን ማባረር በትዕግስት የሚታለፍ ጉዳይ አይደለም ብለዋል። |
በየአመቱ ሕዳር 29 “የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን” በሚል መከበር ከጀመረ አስር አመታትን አስቆጠረ። ይህ በዓል መምጣቱን የሚያበስሩን ደግሞ ጥቂት የማስታወቂያ ባለሙያዎች መልካቸውና ድርጊታቸው በየአመቱ ተመሣሣይ የሆኑ ናቸው። አንዳንድ ጊዜ ይህ በዓል የእነርሱ የግላቸው ስራ እስኪመስለኝ ድረስ ተቆጣጥረ |
ውታል። የፌደራል ስርአቱ ማስታወቂያዎችና ዝግጅቶች በሙሉ የእነርሱ ይመስለኛል። ማን እንደሚሠጣቸውና በምንስ ምክንያት እነርሱ ብቻ እንደሚመረጡም የማውቀው ነገር የለም። ነገር ግን ሁሌም የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል እንዲሁም በየክልሉ የሚከበሩ በዓላትና ባዛሮች በመጡ ቁጥር እነዚሁ የማስታወቂያ ሰዎች ልብሶቻቸውን |
እየቀያየሩ ብቅ ይላሉ። ስለ በዓሉ ይነግሩናል። ጉዳዩን ተመሣሣይ በሆነ ቃና ሁሌም ያወሱናል። ለመሆኑ ሌላ ሠው በሐገሪቱ ውስጥ ጠፍቶ ነው ተመሣሣይ መልኮች ይህን ሁሉ የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰብና ሕዝብ የወከለው? እያልኩ በዓሉን አከብራለሁ። |
13. ራስ ጉግሳ አራኣያ ትግራይ ( ምስራቅ ) |
ከድምጻዊ ዳን አድማሱ ጋር የተደረገ ቆይታ |
Posted by admin _ 27/03/2018 _ Comments Off on በፍጥጫ ና በውጥረት የታጀበው ስብሰባ (ሀብታሙ ኪቲባ) |
ጎበዞቹ እንዲህ አይነት አንገብጋቢ ፅሁፍ በመፃፍ ህዝብን ያነቃሉ: |
ሪፖርተር ጋዜጣ ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጎሳዬ መንግስቴ እንዳሉት “ሀይል የማከፋፈል ሥራው በአገር አቀፍ ደረጃ በዘጠኙም ክልሎችና በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች ራሱን ችሎ እንዲቋቋም ይደረጋል” ብለዋል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሀገር ደረጃ 15 ዲስትሪክቶች ቢኖሩ |
ትም ሰባቱ በአንድ ክልል ውስጥ ናቸው። ይህም ለሁሉም ለክልሎች በፍትሃዊነት እንደማይሰራጭ አመላካች ነው ተብሏል። በየክልሎቹ አዲስ የሚዋቀረው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠሪነቱም ለክልሎች እንደሚሆን ተጠቁሟል። |
ፉስ ራባት በካሪም ቤንአሪፍ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ ሴፋክሲየንን 1-0 ሲረታ ኤምሲ አልጀር በበኩሉ በሃኪም ነካች የ8ተኛ ደቂቃ ደቂቃ ግብ ክለብ አፍሪካን ማሸነፍ ችሏል፡፡ የመልስ ጨዋታዎች በሚቀጥለው ሳምንት የሚደረጉ ሲሆን ዜስኮ ዩናይትድ እና ቲፒ ማዜምቤ ወደ ግማሽ ፍፃሜ የማለፍ ከፍተኛ እድል አላቸው፡፡ በሰሜን |
አፍሪካ ደርቢ የተመዘገቡት ውጤቶች ግን አላፊውን ቡድን ለመገመት አስቸጋሪ አድርገውታል፡፡ |
እውነትህ ፡ ነው ፡ አዕምሮዬን ፡ ተቆጣጠረኝ (፪x) |
Global Voices በአማርኛ · የዜጎች መገናኛ ብዙሐን ታሪኮች ስለ ከሰሃራ በታች ከ መጋቢት 2013 |
የዚህ ዳይሬክቶሬት ዋና ዋና አገልግሎቶች በመዛግብቱ ዘርፍ በኢትዮጵያ ዉስጥ ከሚገኙ መንግስታዊ ከሆኑት መስሪያ ቤቶች በሚሰበሰቡና በሚደራጁ መዛግብት አገልግሎት መስጠት እንዲሁም በቤተመጻሕፍት ዘርፍ ጥንታዊ ጽሑፎችን በማደራጀት አገልግሎት መስጠት ነዉ፡፡ |
ቅዱስ ኤጲፈንዮስ ግን ነገሩን አይቶ ቀስ ብሎ ወ ሀገሩ ቆፕሮስ ሲመለስ መንገድ ላይ አረፈ: |
በአጠቃላይ የብሪታንያ መንግስት ከፈረንሳይ ጋር በማበር ይህንን መሰል ጣሊያንን አባባይ ፖሊሲ ቢያራምድም የህዝቡ አቋም ባመዛኙ አፍቃሪ..ኢትዮጵያ ነበር ማለት ይቻላል። ይህ ግን መንግስታዊ ያልሆኑ አንዳንድ አካላት ወይም ግለሰቦች የጣሊያንን ወረረራ የሚደግፍ እንቅስቃሴ አላደረጉም ማለት እንዳልሆነ ሊታወስ ይገባል። ለ |
ምሳሌ በውቅቱ የኦብዘርቨር እትም አዘጋጅ ጀ. ኤል ጋርቪን “አብስኒያዊያን በነጭ ዘር ላይ ድልን ተቀዳጅተው ቢሆን ኖሮ በጨለማው አህጉርና በሌሎችም አህጉራት መፍትሄ የማይገኝለት ችግር” ይፈጠራል ባይ ነበሩ። የዚሁ አመለካከት ዋና አቀንቃኝ ዘ አርል ኦፍ ማንሰፊልድ “ጣልያን ብትሸነፍ በቀለም ህዝቦች መሃል ረብሻና አመ |
ጽን ለማነሳሳት ለሚጥሩት ታላቅ ማበረታቻ ይሆናል፣ በምስራቅ አፍሪካ ይዞታችንም ላይ ከፍተኛ ጥፋት ያስከትላል” በማለት አስጠንቅቀዋል። |
የአውሮፕላን ይጀመርና ማግኛ ስፔሻሊስቶች ኢዮብ መግለጫ / ኃላፊነት አብነት እና ምድብ |
የቴዎድሮስ መነሳት የዘመናዊ ኢትዮጵያ ታሪክ መጀመሪያ ነው፣ ለዚህም ምክንያቱ የፈጸሟቸው ለውጦች ናቸው [43]። ከርሳቸው በፊት ከነበሩ ነገሥታት በተለየ መልኩ ቴዎድሮስ አገሪቱን ወደ ዘመናዊ አገር ለማሻገር ያሳዩት ፍላጎት ንግሰ ነገሥት በነበሩበት ወቅት የነበራቸው ወጣትነትና።[44] ከአደጉበት ከቋራ ነባራዊ ሁኔታ |
የመነጫል። ቋራ በዘመኑ ከሱዳን የማያቋርጥ ውጊያ የሚደረግበትና በዚያ የሚኖረው ህዝብ ከመካከለኛው መንግስት የሚያገኘው ምንም እርዳታ ስላልነበር ህዝቡ እጅግ የተሰቃየበት ነበር።[45] ቀሳውስቱም ቢሆን በጎጥ ተከፋፍለው የየራሳቸው ሃይማኖታዊ ስርዓት በመተለም የተዋህዶ ቤተክርስቲያናን ከብዙ ቦታ ለመክፈል የሚገዳደሩበት |
ዘመን ነበር።[45] የገጠሩም ክፍል በባላባቶች የርስ በርስ ጦርነት የተሰቃየ ነበር።[45] የአገሪቱ ሁኔታ ንጉሰ ነገስቱ ዘመነ መሳፍንትን ለማጥፋት እንዲነንሳሱ አደረገ።[44] በጊዜው የነበረው የእንግሊልዙ ቆንጽላ ዋልተር ፕላውዴን ንጉሰ ነገሥቱ የኢትዮጵያን ቀደምት ታላቅነት ለመመለስ ዋና አላማ እንዳላቸው ሳይመዘ |
ግብ አላለፈም፣ በፕላውዴን አስተሳሰብ ይሄ የንጉሰ ነገስቱ ዋና አነሳሽ አላማ ነበር።[46] ከዚህ አንጻር የቴዎድሮስ የንግስና መጀመሪያ አመታቶች በብሄራዊ ፍትሕ፣ ርህራሄና የደሃ አደጎችን ህይወት በማሻሻል ላይ ያተኮረ ነበር።[30][47] |
ሶማሌ ክልል በቀላሉ ዘው ተብሎ ጣልቃ የሚገባበት የፖለቲካ አውድ የለውም። ከገበየሁ አየለ “ጣምራ ጦር” የልጅነት ንባቤ በዘለለ ሶማሌ ክልልን ጠለቅ ብዬ ባላውቀውም ወደክልሉ ለዘገባ በሄድኩበት የጥቂት ሳምንታት ክራሞቴ ግን በቁንጽል ሁኔታውን ለማየት እድል ነበረኝ። በዚያ ቆይታዬ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሶማሌ ክልል |
ጉዳይ ቁጭ ብለን እንደምናስበው የፌዴራል መንግስቱ በቀላሉ ጣልቃ የሚገባበትና የፈለገውን አውርዶ የፈለገውን የሚሾምበት ቦታ አለመሆኑን ነው። |
ወደ ላቀ ደረጃ እንዲመጡ ለንብረት ቁጥጥር እና የስራ ትዕዛዝ መከታተያ በማጄንቶ ድረ-ገጽዎ ምርትዎን ከደንበኞችዎ ጋር ማገናኘት እና ሜጋቬንቶሪ ከዚህም በላይ ነው በተለያዩ ሽያጭ ማእከላት እና ስቶር ያሉ ዕቃዎችን በእንድነት |
ኋላቀር የሆኑትን አፍሪካውያንን ሀብታም ለማድረግ ሲባል በቅርቡ “ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ለልማት ጉባኤ” በሚል ርዕስ የተካሄደው ጉባኤ አንዱ የሸፍጡ ማሳያ መንገድ ነው፡፡ |
ጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ ጉዳይ መመልከቱን ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ገልጾልናል። ፍርድ ቤቱ የአብዛኞቹን ታሳሪዎች ይግባኝ በጠበቃቸዉ አማካኝነት እንዲሁም የጋዜጠኛ እስክንድርን ይግባኝ ከራሱ፤ በተጨማሪም የአቃቤ ህግን መከራከሪያም በማድመጥ በዝርዝር ተመልክቶ ዉሳኔ ለመስጠት ለጥር 10 2005ዓ,ም |
አጥሯል። የፍርድ ቤቱን ዉሎ የተከታተለዉን ዮሐንስን በስልክ አነጋግሬዋለሁ፤ |
አገራዊ ንቅናቄ አመራሮች በቦታው በመገኘት ኢትዮጵያ አሁን ስለገጠማት ፈታኝ እና አስፈሪ ጉዳዮች በማንሳት ሰፊ ማብራሪያ መስጠታቸውን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ |
በሌላ በኩል ግን የንግድ መርከቡን ዘርፍ የባለቤትነት ድርሻ ማስተላለፍ ከጉዳቱ ጥቅሙ ያመዝናል የሚል አቋም ያላቸው ወገኖች ደግሞ፣ እንዲያውም መንግሥት ዘግይቷል የሚል እምነት አላቸው፡፡ የአገሪቱ የገቢ ዕቃዎች በኢንተርፕራይዙ ብቻ እንዲስተናገዱ የሚያስገድድ በመሆኑ፣ ለገቢ ዕቃዎች ኢንተርፕራይዙ የሚያስከፍለው የማጓጓ |
ዣ ዋጋ ከፍተኛ መሆን የገቢ ዕቃዎች ዋጋ እንዲንር አንድ ምክንያት እንደነበር ይጠቁማሉ፡፡ |
BBN Radio Latest News March 21, 2018 - የእለቱ የቢቢኤን አዲስ መረጃ |
የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን ከፍጥረታት ሁሉ በእግዚአብሔር አርአያና አምሳል ተፈጥሮ ሰውን አመስግኖ ክብሩን ወርሶ እንዲኖር የተፈጠረ ክቡሩ የሰው ልጅ ሲሆን፤ ፈጣሪው እግዚአብሔርም እንደዚህ አክብሮ የፈጠረውን የሰው ልጅ ዘሩ እንዲቀጥል ፈቃዱ ነውና “ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏት” በማለት የበረከትን ቃል ለወላጆ |
ቻችን ለአዳምና ለሔዋን ሰጥቷልና ፅንስ ከእግዚአብሔር የሚገኝ ፍሬ በረከት ነው። |
የከፋ ዞን ባለ ስልጣናት ዛሬ ረፋድ ላይ የቦንጋ ከተማ ወጣቶችን ለመሰብሰብ ሞክረው የነበረ ሲሆን ወጣቶቹ ግን በተቃውሞ መድረኩን በመንጠቅ የካቢኔ “ስልጣን ልቀቁ” በማለት መድረኩን መንጠቃቸውን ለቃሊቲ… |
ምን 2003 አንድ ትንሽ ወርክሾፕ ውስጥ ሁለት ሰው ክወና ሆኖ የተጀመረው አሁን Ratchet ማሰሪያ ታች, ኃይለኛውም ይታጠቃል, webbing ወንጭፉን እና ብዙ ተጨማሪ securement ተዛማጅ ምርቶች ንቁ, የሙያ, ቃል ማምረት ነው. JIAWEI ማኑፋክቸሪንግ ኩባንያ ጂያን Wu, ሚስቱ ሁሉ የላቀ የቡድን አባላት ጋ |
ር በመሆን ልጆች ዳይሬክተር እና መስራች ጋር አንድ ቤተሰብ አሂድ ኮርፖሬሽን ነው. የእኛ ኩባንያ Ningbo ከተማ, በቻይና ዠይጂያንግ ግዛት ውስጥ ይገኛል የሚሽከረከር, ሹራብ, ለማቅለም, መቁረጥ እና ስፌት ውስጥ ሂደቶችን ጨምሮ የጎለመሰ የምርት መስመሮች ጋር ከ 20,000 ካሬ ሜትር. በአሁኑ ጊዜ እኛም 2 ሚሊዮ |
ን ሜትር በየወሩ ይታጠቃል ማምረት ችለዋል. ከዚህም የእኛ ኩባንያ ISO 9001 አለፈ: |
3) ብናይ ባዕሎም ተመኩሮ (ዝመረረ ግን ናይ ሓዋሩ ፍታሕ)። |
7 ይሁን እንጂ በሌላ አገር የሚኖሩ አንዳንድ ልጆች የሚኖሩበትን አገር ባሕልና ቋንቋ እየለመዱ ሲሄዱ፣ የወላጆቻቸውን ቋንቋ የመናገር ፍላጎታቸውም ሆነ ችሎታቸው እየቀነሰ ሊመጣ ይችላል። የእናንተ ልጆች እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ከሆነ አሁን ያላችሁበትን አገር ቋንቋ በተወሰነ መጠንም ቢሆን ለመማር ጥረት ማድ |
ረግ ትችላላችሁ? ልጆቻችሁ የሚያወሩትን ነገር፣ መዝናኛዎቻቸውን እንዲሁም ትምህርት ቤት የሚማሩትን ነገር መረዳት አልፎ ተርፎም ከአስተማሪዎቻቸው ጋር ራሳችሁ መነጋገር መቻላችሁ፣ ልጆቻችሁ በክርስትና ጎዳና እንዲመላለሱ ለመርዳት የተሻለ አጋጣሚ ይሰጣችኋል። እርግጥ ነው፣ አዲስ ቋንቋ መማር ጊዜ፣ ጥረትና ትሕትና ይጠይቃ |
ል። ሆኖም ልጃችሁ መስማት የማይችል ቢሆን ኖሮ ከእሱ ጋር ለመግባባት ስትሉ የምልክት ቋንቋ አትማሩም ነበር? ታዲያ ልጃችሁ በተሻለ መንገድ የሚገባው እናንተ ከምትናገሩት የተለየ ቋንቋ ከሆነ ይህን ቋንቋ ለመቻል ጥረት ማድረጋችሁ ተገቢ አይሆንም? * |
. መፍረድ አይገባም«እንዳይፈረድብህ አትፍረድ» ይላል ጌታ፡፡ /ማቴ 7፥1/ ለመፍረድ ማንም ስልጣን አልሰጠንም፡፡ ኧረ ለመሆኑ አባቶች የተሸከሙትን ፈተና ሞክረን አይተነዋል ወይ? እኛ ብንሆን እንደነርሱ እንደማንሆን ምን ማረጋገጫ አለን? አባቶቻችን ዓለምንና ክብርን ንቀው፣ ራሳቸውን ለምንኩስናና ራስን የመካድ ኑሮ አ |
ሳልፈው ሰጡ፡፡ ከእነርሱ መካከል የተውትን ክብር የናፈቁ፣ የካዱት እኔነታቸው እያሸነፋቸው ይኖራሉ፡፡ |
የቢዮንሴ አምላኪዎች12 ሆነን የጀመርነው ሃይማኖት በአሁኑ ወቅት በመቶዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን አፍርቶልናል” ይላል: |
ህዝቡ በወያኔ ላይ ያለውን ምሬትና ጥላቻ መግለጽ ጀምሯል! |
አቶ አየለ ጫሚሶ በተቃዋሚ አመራሮች ላይ ኢህአዴግ ከእስር ባለፈ እርምጃ እንዲወስድ የጠየቁበት የሚስጥር ሰነድ ይፋ ሆነ - አንዳንዶች መትነን አለባቸው በማለት ጠይቀዋል - Kaliti Press |
ማርሽ ቀያሪ በመባል የሚታወቀው ምሩፅ ይፍጠር በ72 አመቱ ከትላንት በስትያ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል የሚል ዜና ደርሶን እኛም ዜናውን ለናንተ አድርሰናል። ስልኩን በማፈላለግ አግኝተን አነጋግረነዋል። በሳምባ ህመም ምክንያት ከአመት ተኩል በላይ ቢታመምም ህክምናን በመከታተል አሁን በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኝ |
ነግሮናል። |
ሆኖም ግን ኦባማ በመላው ዓለም በተለይም በአፍሪካ ውስጥ ላለው የሰብአዊ መብት መሻሻል ጉዳይ ምንም ዓይነት አክብሮት አልሰጠውም፡፡ |
ሁሉም የራስ ምታቶች ሚግሬንን አይወክሉም በተጨማሪም ሚግሬን ብቸኛው ከፍተኛ የራስ ህመም የሚያስከትል እንዳልሆነ ልብ ልንል ይገባል፡፡ |
ስሙኝማ… እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… አንድ ሁላችን ሳንነጋገር የተስማመንባት የምትመስል “ይገርምሀል፣ ልክ ልደውልልህ ስል ነው የደወልክልኝ…” የምንላት ‘የውሸቶች ሁሉ እናት’ አለች፡፡ መጨረሻ የተደዋወሉ ጊዜ እኮ ትረምፕ ገና ሊወዳደሩ አልወሰኑም ነበር፡፡ |
70 ፈቃዱ ነጋ የወረዳ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል 6 ዓመት እሥራት |
#77ከመቶው የተሰኘው የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ትኩረት የአፍሪቃ የኢንተርኔት አገልግሎትን ይመለከታል። ከሌላው የዓለማችን ክፍል ጋር ሲነፃፀር ኢንተርኔት አፍሪቃ ውስጥ ብዙም አልተስፋፋም፣ ዋጋዉም ውድ የሚባል ነው። ኢንተርኔት መጠቀም የድሎት ወይስ ፍፁም ከህይወታችን ሊጎል የማይገባ? ዶይቸ ቬለ አጠያይቋል። |
የድሬዳዋ ከተማ መሬት አስተዳደር ኃላፊ በፈቃዳቸው ሥራቸውን ለቀቁ _ justiceethio |
ጣቢያዎች መቋቋማቸው ሆን ተብሎ ግጭት ለመፍጠር መሆኑንና ምልክቶችም በመታየት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል። |
ሌሎቸም በኃጢአቶቻቸው የተናዘዙ፤ (፬) መልካም ሥራንና ሌላን መጥፎ ሥራ የቀላቀሉ አልሉ፤ አላህ ከነሱ ጸጸታቸውን ሊቀበል ይከጅላል፤ አላህ መሐሪ አዛኝ ነዉና። |
ጐንደር በልዩ ልዩ የታሪክ አጋጣሚዎች የታቦታት፤ የቀሳውስት፤ የሊቃውንት፤ የመፃህፍት እና የኦርቶዶክስ ሃይማኖት መገለጫ የሆኑ በርካታ ጉዳዮች የተከማቹባት ስፍራ ሆነች። አፄ ፋሲልም በ1624 ዓ.ም ወደ ስልጣን ሲመጡ ከተማዋን የኢትዮጵያ መናገሻ አድርገው ቆረቆሯት። ዛሬም ድረስ የአለምን ቱሪስቶች ከሚያማልለው ቤተ-መ |
ንግስታቸው በተጨማሪ ሰባት አብያተ-ክርስትያናት” በዘመነ ስልጣናቸው ማሰራታቸውን የጐንደርን ታሪክ ጠንቅቆ የሚያብራራው አሁን የኔ አፄ ፋሲል ቤተ-መንግስት ኃላፊ የሆነው ጌትነት ይግዛው ንጉሴ ነው። እርሳቸው መጤ የሚሉትን ሃይማኖት ሁሉ ተፅእኖ እያሳደሩበት የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን እጅግ በጠነከረ መልኩ ጐንደር ላይ አ |
ስፋፉ። ከዚህ ሁሉ በኋላ ጐንደር ማበብ (Flourish) ማድረግ ጀመረች ይላሉ ፀሐፊዎቹ። |
ካብ ዓበይቲ ውድባት ኢና በሃልቲ ኣየኖት እዮም ስለ ሰላም ኣብ መንጎ ኤርትራን ኢትዮጵያን ዝተቓለሱ? ወላ ሓደ እኳ። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.