text
stringlengths
0
200
እውቁ የዜማ ደራሲ አበበ መለሰ “ምስጋና” በሚል ርዕስ በድምፁ እያቀነቀነ...
ዘንድሮ እንደሚታየው ግን አሠልጣኙ የትኞቹን አጥቂዎች ማሠለፍ እንዳለበት መቸገሩን እናያለን:
አሁን ባለው የአገራችን ልምድ አንድ ሰው ታሞ ሆስፒታል ሄዶ ወረፋ ከመጠበቅ ጀምሮ በርካታ እንግልቶችን በማለፍ ህክምና እንደሚገኝ ጠቅሰው፣በዚህ የተነሳም ብዙ ሰዎች መዳን እየቻሉ በተንዛዛ አሠራር ምክንያት እንደሚሞቱ ይናጋራሉ። በሌሎች የዓለም ክፍሎች ይህ አሠራር በቴክኖሎጂ የተደገፈ መሆኑን ጠቅሰው፣ምንም አይነት መ
ጉላላት ሳይደርስ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ትክክለኛውን ህክምና ማግኘት እንደሚቻል ያመለክታሉ፡፡
«እንደሚመስለኝ፤ በመጀመሪያ በጋዳፊና በአማጽያኑ መካከል ያላንዳች ቅድመ-ግዴታ ድርድር የሚካሄድበት ሁኔታ እንደሚኖር ማረጋገጥ ግድ ይላል። ጋዳፊ ፣እስካሁን ፣ ሥልጣን እንደሚለቁ የሰጡት ፍንጭ የለም።
ሪፖርተር፡- ኢትዮጵያ የቀደምት የግብርና ሥልጣኔ ምልክት የሆኑ አሠራሮችንና መሣሪያዎችን በመጠቀም ረገድ ህያው ሙዚየም እንደሆነች በመግለጽ የግብርና ዘርፏን ኋላቀርነት ለማሳየት ሞክረዋል፡፡ ይህ ወደፊት በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊለወጥ ይችላል ብለው ያስባሉ?
ደጀኔ ጣፋ፦ ” ታሪካዊ ውሳኔ ነው ዛሬ የሰማነው። ዛሬ ብቻ ሳይሆን በዚህ ሃገር ላይ ችግር ያመጣው ይህ አስተሳሰብ ነው። የ2008 ተቃውሞ እና አመፅ ኦነግ ነው? ሃገር ግልበጣ ነው? ወይስ የህዝቡ ጥያቄ? መግለጫውን ያወጡት የመልካም አስተዳደር ችግር ነው ነው ያሉት። ይቅርታ ጠይቀዋል እኮ በዚ ጉዳይ! ታዲያ ኦነግን
ነው እንዴ ይቅርታ የጠየቁት? ነሃሴ 12/2009 በነበረው ቀጠሮ እና በባለፈው በነበረው ቀጠሮ ምስክሮቹ እንዲቀርቡ ችሎቱ አዟል። ታዲያ ፍርድ ቤቱ የራሱን ትእዛዝ እንዴት ይሽራል? ” የሚል አስተያየቱን አቅርቧል።
ዓይነ ስውሯ ሰዎችን ለመርዳት ስትል በርካታ ፈጠራዎችን አበርክታለች
”መንታ ወንድሜን ለአንድ ቀን አይቼው ልሙት” እማሆይ ወ/ሰንበት (አለሙሽ ገብሬ)
የመረጠው ፡ እርሱ ፡ ለእኔ ፡ ምርጫዬ ፡ ነው
ግንቦት 14- ሙሽራው ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ከጫጉላ ቤቱ ወጥቶ የመነነበት ዕለት ስለሆነ በሀዘን የሚያስለቅሰውን ቅዱስ ገድሉን እንመለከታለን፡፡ በተጨማሪም ዛሬ የታላቁ አባት የአባ ጳኩሚስ በዓለ ዕረፍት ነው፣ ድንጋዩን እንደ ጀልባ ተጠቅመው ጣናን የተሻገሩት የአቡነ ያሳይ ዘመንደባም ዕረፍታቸው ነው፡፡
ይቺ መከረኝኣ ኢትዮጵያ እንዲሁ እርስ በእርሳችን ስንባላ ትታዘበናለች......
(ጌታ ፡ ያኔማ) ፡ ድንገት ፡ ዘምበል ፡ ስትል ፡ ሁሉም ፡ ይለወጣል
… ቃል ገዲም ተጋዳላይ የማነ ተኽለገርግስ፣ ምስ ሬድዮ ወጋሕታ 7ይ ክፋል
በታንዛኒያ ፈቃድ የሌላቸው ጦማሪያን 2 ሺህ ዶላርና የ1 አመት እስር ይቀጣሉ
#EBC የፀረ ኮንትሮባንድ ግብረ-ሀይል ቅንጅታዊ አሰራር መጠናከር እንዳለበት ምክር ቤቱ ጠይቋል – Ethiopian TV :
"እናንተ እንዳላችሁትም የክብር ዶክተር ሼኽ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ በኢትዮጵያችን በግለሰብ ደረጃ የሚመዘኑ ወይም የሚቀመጡ አይደሉም። ስለ ብሄራዊ ጥቅም ከተነሳ የብሄራዊ ጥቅማችን ዋና ገጽታና ውስጣዊ ይዘት የሕዝባችን እድገት ነው። ሕዝብ የሚያድገው በአንድ በኩል ሰርቶ መኖር ሲችል በሌላ በኩል ደግሞ አንዱ ለ
አንዱ ሲያስብና በሕብረት ችግርን መቋቋም ባህሉ አድርጎ ሲይዘው ነው። ባለፉት ሩብ ምዕተዓመታት በዚህ አቅጣጫ አንጸባራቂ ኮከባችን ሆነው ያልደረሱበት የሕዝብ ችግር ሜዳ፤ ጆሮአቸው ሰምቶ ያልደፈኑት የእንግልት ቀዳዳ፤ በማንም ሆነ በማን ተነግሮአቸውና ተመልክተው የሀገርን ጋሬጣ ለመንቀል ያልፈነቀሉት ድንጋይ አለ ብዬ ስ
ለማላምን ታላቁ የብሄራዊ ጥቅማችን መከበርም አባትና ታላቅ ወንድም ናቸው። የተለያዩ ግለሰቦችን ሕይወት የታደጉባቸውን ስንክሳር ያህል የደጎሰ መጽሐፍ የሚወጣቸውን ጉዳዮች ለታሪክ ትተን የሰሞነኞቹን ለ""ቆሼ"" የመናድ አደጋ ተጋላጮች በይፋ የለገሱትን 40 ሚሊዮን ብር፤ ለሶማልያ ክልል ሕዝብና በድርቅ ለተጎዱት ከብቶቻ
ቸው መታደጊያ ያወጡትን የብዙ ሚሊዮን ብር ዘርፈ-ብዙ እርዳታና በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትን እጅ ለሚጠባበቁ የወቅቱ ተፈናቃዮች የቸሩትን ሌላ 40 ሚሊዮን ብር እንኳን ቀንጭበን ብናወሳ ""ማን እንደሳቸው"" ማለታችን ይበዛ ይሆን!? ይህ ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ዘብ መቆም በራሱ ግዙፍ ተምሳሌት ነውና አምሳያውን በሌላ
ግለሰብ እጅ ብናፈላልግ ከየት ይገኛል?!"
• ቁስለት፡- የጨጓራ ባክቴሪያ የጨጓራዎን መከላከያ እንዲጎዳ ያደርጋል፡፡ በዚህ የተነሳ የጨጓራ አሲዱ ጨጓራዎ ላይ ቁስል አንዲከሰት ያደርጋል፡፡
እውነቱ ግን በአሁኑ ወቅት አፍሪካ፤ በውጪ ለሚኖሩ የብዙ ባለሃብቶች ትልቅ ኢንቨስትመንት ማዕከል መሆኗ ነው።
Storgata 10a, ሁለተኛ ፎቅ, Oslo ስልክ.:
ዶ/ር አብይ አህመድ የተረከቧት ሀገር ላለፉት 27 ዓመታት የስሜትና የተቋማት ቁስለት የደረሰባትን ሀገር ነው። በመሆኑም፣ ዘመኑ የጣለባቸው ኃላፊነት የስሜትና የተቋማት ህክምና በማድረግ ልትፈርስ የነበረችውን ሀገር ማዳን ነው። ይሄ ምን ማለት ነው?
ከዛ በቃ ይሄ የHD እጅ የማይገባበት የለምና ዘሎ ጡቷቿ መሀል በቲሸርቷ አሾልኬ ብልከው አጅሪት ከአሁን አሁን ታካብዳለች ስል ጭራሽ ገላለጠችልኝ :
Fierro አልተገኘም ቁሳቁሶች በመጠቀም ሀሳብ አይወድም:
በሌላ በኩል ዶከተር አብይም ሆኑ ኦህዴድ አቶ በረከት ላቀረቡት አላማ ያለው የማጣጣል ዘመቻ ምላሽ ሊሰጥ እንደሚገባ አስተያየት ሰጪው ተናገረዋል። አያይዘውም ስልጣንን የግል ዝና መገንቢያ የማድረግ ዝንባሌ በድርጅታቸው እንደሌለ አድርገው አቶ በረከት ያቀረቡትን ” ሰው ከሞተም በሁዋላ እስኪመለክ ድረስ ዝና ሲገነቡ የነ
በሩት እነሱ ናቸው፤ አሁን ድረስ የሞተ ሰው ዝና ለማገናብት ከቆሙት በላይ በጀት እየተመደበ መሆኑ የዚህ ማሳያ ነው ” ብለዋል። የአቶ በረከት ጽሁፍ እንዲህ ይነበባል። አንዳንዶች ጽሁፉ የአቶ በረከት አይደልም ቢሉም እሳቸው ግን አላስተባበሉም
በቀላሉ አገላለጽ የፀሓይ ዋዕይ ያጠቃዋልና መጠለያን ይሻል፡፡ በተቃራኒው ሁኔታ ቊር ቢያኮራምተው ሙቀትን ይፈልጋል፡፡ በእሾኽና በእንቅፋት በቀላሉ ስለሚጐዳ ጫማን ለማዘጋጀት ይገደዳል (ዘፍ. 3፥18፤ ኢሳ. 25፥4-5)፡፡
በፈጠራው መንፈስ-አዳሽ – አገር ወዳድ ወገን አኩሪ፤
በዚሁ ሰበብም የአውሮፓ ህብረት በሶሪያ ላይ አዳዲስ ማዕቀቦችን ለማጣል እያሰበ ነው ። የደማስቆን መንግሥት በሰብዓዊነት ላይ በተፈፀሙ ወንጀሎች ከሚከሱት አንዷ ፈረንሳይ ስትሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ አለን ዡፔ ሞስኮ ውስጥ ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ በሶሪያ ላይ ጠንካራ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል ሲሊ አሳስበዋል ። ነብ
ዩ ሲራክ ከጅዳ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል
የውሀ ስጦታ ከስጦታዎች ሁሉ የላቀ ሰጦታ ነው። ውሀ በህይወታችን ከሚያስፈልጉን ነገሮች ዋነኛው ነው። ዉሃ የህይወት እጅግ መሰረታዊ ፍላት ነው በዚህ ዘመን አለማችንን አየተፈታተኑ ከሚገኙ ነገሮች መካከል የውህ ቀውስ አንዱሲሆን የችግሩ ሰለባ የሆነው የአለማችን ህዝብም አንድ ቢሊዮን እንደሚደርስ ጥናቶች ያመለክታሉ። ን
ጹህ ውሃ በማጣት ብቻ ተጽእኖ ከሚያርፍባቸው አካላት መካከል ትምህርት፣ ጤና ፣ሴቶች እና ህጻናት ዋነኛውን ስፍራ ይይዛሉ። ይህንን ህመም ለመጋራት ነው እንግዲ አራት የሀገራችን ተወዳጅ አርቲስቶች ማለትም ተዋናይት ሀና ዮሃንስ፣ እድለወርቅ ጣሰው፣ ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) እና ኮሜዲያን ኢዮሲያስ (ቶማስ) ወደ አ
ንድ ገጠራማ ስፍራ ያቀኑት። በዚህ በመጀመሪያው ክፍል የህብረተሰቡን ድካም የዉሃ ጥማት እና እንግልት ሊጋሯቸው እንደመጡ ነግረዋቸው ፈቃደኝነታቸውን ገልጸው አርቲስቶቹ እንደነሱ ሆነው ችግራቸውን ቀምሰውታል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ዳሽን ቢራ አናወርድም የሚሉ ሆቴሎች ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው ታውቋል። የክልሉ ህዝብ የህወሃት እና ብአዴን የጋራ ንብረት የሆነውን ዳሸን ቢራን መጠቀም በማቆሙ፣ ሆቴሎችም ላይሸጥልን አናወርድም እያሉ ነው።
ሀገር ነበረች ከኋላሽ፣ ሀገር ነበረች ከፊትሽ፤ እንዳንች ማልያ አጥልቀን፣ እንዳንቺ ሞስኮ ባንጓዝ፤ እንዳንቺ ሀገር ወክለን እንዳንቺ በመም ላይ ባንከፍ፤ ልባችን ካንች ጋር ነበር፣ ሁሉንም ዙር አብሮ ዞሯል፤ ኅሊናችንም ካንቺ ጋር ለአምላክ ሥዕለቱን አቅርቧል፡፡ እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ አገር አስከትሎ መሮጥ፤ እያባ
ረርሽን አልነበረም፣ እየተከተልንሽ እንጂ፣ በእጅሽ መሣሪያ አልያዝሽም፤ ውርደትን ቀዘፍሽው እንጂ፡፡ ሀገርን ሊያኮራ የሚሮጥ፣ ድሮም ሕዝብ አብሮት ይሮጣል፣ እግሮቹ ብሩካን ናቸው ብሎ ከጥንቱ መርቆታል፡፡ በሞስኮ አፈር ላይ አይደለም በብሩካን እግሮችሽ የሮጥሽው፣ በሚወድሽና በሚሳሳልሽ ሕዝብ በልቡናቸው ውስጥ ነው፡፡
አፍሪቃ ውስጥ እአአ በ 1980 ዎቹ አመታት ተወዳዳሪዎች የቀረቡባቸው ምርጫዎች የተካሄዱባቸው የአፍሪቃ ሃገሮች ከሀያ በታች ነብሩ። በ 1990 ዎቹ አመታት ግን ወደ 72 ከፍ ማለታችውን ጽረ-ገጹ ጠቁሟል። ከዛ ጋር ተያይዞም ሀገሮች መሪዎች በስልጣን ላይ የሚቆዩበትን የጊዜ ገደብ አስቀመጡ። የስልጣን ጊዜውም ከሰባት ወ
ደ አምስት ወይም ከዛ ወዳነሰ ተቀነሰ። አዳዲስ ሀግ-መንግስቶችም ወጡ ይላል ጽሁፉ።
ኮርማው! ስፖርት ሁሉ ካወቁት አሪፍ ነው:
በሳይንሳዊ ምርምር ምልዕ-እውነት (100% truth) የሚባል ነገር የለም:
1 #የቡርጆች الْبُرُوجِ ባለቤት በሆነችው ሰማይ እምላለሁ፤ 25:
በ ‹ጥቃት› (ፍቺ ከታች አለ) እየደረሰቦት ከሆነ የመከላከያ ትእዛዝ ለማዉጣት ማመልከት ብቁኖት፣ ፡
የቀረበው ረቂቅ አዋጅ አገሪቱ የቀረፀቻቸውን ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች መሠረት በማድረግ ከ40 እስከ 50 ዓመታት ባሉት ጊዜያት ውስጥ በኢንዱስትሪ የዳበረችና ዜጎቿም ከፍተኛ ገቢ ያላቸው እንዲሆኑ እንዲሁም፣ እስከ 2017 ዓ.ም. ባለው የስትራቴጂው ምዕራፍ አገሪቱ ከድህነት ተላቃ መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ጎራ መቀላ
ቀል እንድትችል ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተገልጿል፡፡
« ሰበር ዜና “ሞት ወይም ነፃነት”
ከሀገራቸው ርቀን ለሚኖሩ ሰው ሁሉ ጸሎት ለማድረግ በተለይ ሀረብ ሀገር ላለን የልባችንን ይገልጻል ብያ ስላሰብኩ ነው...
(Sept 30, 2014, (አዲስ አበባ))--በቅርቡ በአሜሪካ ኒውዮርክ በተካሄደው 69ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል-ሲሲ ጋር ተገናኝተው መወያየታቸው ይታወቃል፡፡ የግብፁ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ አላ የሱፍ ፕሬዚዳንት አልሲሲ
ኢትዮጵያን የመጎብኘት ሃሳብ እንዳላቸው ተናግረዋል፡፡
«እንቡጥ» ኢትዮ - ፈረንሳይ መርጃ ማኅበር
ኮሪያ – ኮሪያ፤ ፊሊፒና – ፊሊፒን፤ ስዋዚ – ስዋዚላንድ፤ ሶማሌ – ሶማሊያ ወ ዘ ተ ሁሉ ያለአንዳች እንከን ኦሮሞ – ኦሮሚያ ይገጥማል።
የኢትዮጵያ ህዝብ ከኤርትራ ጋር ሰላም እንዲኖር መፈለጉ አዲስ ነገር አይደለም ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ
"ከመቀየሩ በፊት በትክክል ""ተጨማሪ"" አለ ማለት አለብን. አንዱ እንደ ችግር ያየነው ነው. ይህ የማያጨስ ማን እኔ, የጋራ, ሠፈር, ጸጸት ወይም ተመሳሳይ ነገር ጋር, ከሚወዷቸው ሰዎች ጋር አንድ ችግር አለ, አልኮል, ከመጠን በላይ መብላት መጠጣት, አደንዛዥ ዕፅ የሚወስድ ነገር ነው."
ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስ በአርጀንቲና ትምህርትን ወደ ማሕበረሰብ ዘንድ በሚገባ ለማዳረስ እንቅፋት የሆኑ ዋነኛ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ያደረጉት ከፍተኛ ጥረት ዛሬ መልካም ውጤትን እያስገኘ ነው።
ዓረና 25 ማእከላይ ኮሚቴን 11 ፈፀምቲ ስራሕን መሪፁ’ሎ፡፡
አያሌ ማስታወቂያዎች ቀልብ በሚስቡ መንገድ ተደርድረዋል፡፡ መቼም ደቡብ አፍሪካውያን ማስታወቂያ መሥራት ያውቁበታል አልኩ በልቤ፡፡ ከዘጠኝ ዓመታት በፊት ኬፕታውንን ስጎበኝ ያየሁትን የቮዳፎን ካምፓኒ ማስታወቂያ አስታወሰኝ፡፡ በተራራማዋ የኬፕታውን ከተማ መሐል የቴሌፎን ካምፓኒው ቮዳፎን ‘’this is cape town,
where the clouds cover the mountains, and we cover the rest’’ ይል ነበር ማስታወቂያው፡፡ «እነሆ ኬፕታውን፣ ተራሮቿን ደመናዎች ይሸፍኗታል፤ እኛ ደግሞ ሌላውን እንሸፍናለን» እንደ ማለት፡፡
በአውሮፓ፣ አሚሪካ ተቀምጦ ሰው መስማት የሚፈልገውን መግለጫ እየረጩ ድርጅት ነኝ ማለት ቀላል ነው። ሀገር ቤት ውስጥ የሚካሄድውን ፀረ-ወያኔው ትግል በvpn ከውጭ ሆኖ መምራት ግን በፍፁም የማይቻለ ነው።
(ከኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ መስራች ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ)
10 አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።
የተመልካቾች አስተያየት ስለ ቤቶች ድራማ - Betoch Comedy Drama audience opinion Part 1
የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርት በራሶ ከተማ ከህዝቡ ጋር ሰፊ የጋራ መግባባት መድረክ የአካሄዳል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት የመዳረሻ ቪዛ አገልግሎት መስጠት መጀመሯ ይጠቅመኛል አለ
ትችት እነደ መብት፣ ትችት እንደ ሙያ _ ለ አእምሮ ©
"እንደ አየር ንብረቱ ልዩነትም የተለያዩ የ እጽዋት አይነቶችም ማለትም ከደጋው የጥድ እና የኮሶ ዛፍ አንስቶ በመካከለኛው የአየር ንብረት የሚገኝ የዝግባና የቀረፋ ዛፎች በሚገኙበት ከመሆናቸውም በላይ ለአይን የሚማርኩ ለጌጥ እና ለውበት የሚያገለግሉ በተፈጥሮ በቀል የሆኑ የተለያዩ የእጽዋት ዝርያዎች የሚገኙበትና ከኢት
ዮጵያ በስተቀር በሌላው አለም የማይበቅል ""ጅብራ' ተብሎ የሚጠራው የእጽዋት ዝርያም ሣኒቴ ተብሎ በሚጠራው በፓርኩ ምስራቃዊ ክልል ይገኛል በኢትዮጵያ በከፍታው ሁለተኛ የሆነው የቱሉ ጊንቱ ተራራም የሚገኘው በዚሁ ፓርክ ነው :"
ቡድኑን ለመደገፍ ወደ ስታዲየም የመጡት ደጋፊዎች ያሳዩት የተለያ ባንዲራ ሁሉም ኢትዮጵያን ለመደገፍ ቢሆንም የፖለቲካ መልዕክት ከማስተላለፍ አኳያ ሆን ተብሎ የተደረገ በመሆኑ አገሪቱ ውስጥ ያለውን የፖለቲካ ትኩሳት አመላካች ስለመሆኑ ጥርጥር የለውም። ለወደፊቱ ቡድኑ የሚጫወትበት መለያ የሁሉንም ባንዲራ የሚወክል እንዲ
ሆን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሊያስብበት ይገባል። ሁሉንም ብሄሮችና የነጻነት ጥያቄ ያላቸውን ክፍሎች መለያ እንዲያካትት ተደርጎ አዲስ መለያ ከተዘጋጀ ሁሉም የየራሳቸውን ባንዲራና አርማ ከመጎተት ይልቅ አዲሱን ማሊያ በመልበስ ውክልናቸውን ያሳያሉ። በመሆኑም አዲሱ የመጫወቻ ሹራብ ክንዱ የኦነግን አርማ፣ አንገቱ
የኢህአዴግን፣ ጀርባው የቀድሞውን ባንዲራ፣ ፊትለፊቱ የኦብነግን፣ ቁምጣው የብአዴንን፣ ኪሱ የስልጤ፣ የእግር ሹራቡ የህወሃትን፣ አልበቃ ካለ ኮፊያና ስካርፕ አድርገው የተለያዩ ብሄሮችን እንዲወክሉና ሜዳ እንዲገቡ ቢደረግ የተሻለ ሳይሆን ይቀራል?
ካንሰርን ደግሞ ቢበዛ በስድስት ወር ማዳን ይቻላል።
አንድ ቀን ከሰዉ ዘር መፍለቂያዋ ከጥቁር ሕዝብ መኩሪያ ሀገር ኢትዮጵያ፤ እነ ማርክስ ጋርቬ “ወደ ራሳችን እንመለስ” ወዳሉባት ጥንታዊት ምድር ሄዶ የማገልገል ሕልም ነበረው፡፡ ያ ሕልሙና ራእዩ ይሳካ ዘንድ የኑሮ አጣማጁ ሲስተር እማዋይሽ ምክንያት ሆነችና ከምድረ አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ ሐሳብ ፀነሰ፡፡
ዛሬ ለቀረበው “ቃለ መጠይቅ” እንደመንደርደሪያ ሐሳብ እንዲሆነኝ፣ ከዚህም ከዚያም አንዳንድ ጠቃሚ አስተያየቶችን “ብልጭ ብልጭ” ማድረግ እፈልጋለሁ፡፡ ከእነዚህ የአስተያየት ብልጭታዎች በቃለ መጠይቅ ላይ የቀረበውን ነባር ሃሳብ ለማጎልበት የተቀየዱ ናቸው፡፡…..ወዘተ
የበዓሉ ግርማ ጠላቶች (ገዳዮች) አንድ ግዜ መንግሥት ነው፣ ሌላ ጊዜ የቅርብ ጓደኞቹ እጅ አለበት ሲባል ቆይቷል። ሌላ ሶስተኛም ጥርጣሬ ሲሰነዘር ቆይቷል። በዓሉን የገደሉት (ያፈኑት) የኤርትራ ተገንጣዮች (ሻዕቢያ) ነው የሚል አስተያየትም ነበር። ምክንያቱ ደግሞ በዓሉ “ኦሮማይ” በተሰኘው መፅሐፉ ሻዕቢያን እንዴት ማ
ጥፋት እንደሚቻል ስትራቴጂ ነድፎ ያሳየበት በመሆኑ የድርጅቱ ዘላለማዊ ጠላት ነው በሚል ተፈርጆ ነው በማለት ግድያውን ወደ ሻዕቢያን የሚያላክኩ አሉ።
“ዕቃ በማጣታችን አብረን በላን እንጂ መቸ ጓዶች ሆንን” ቢሉንም
ባለፈው “ቢደርብብሽስ” በሚል ርዕስ፣ ባል ወይም ፍቅረኛ ተደብቆ ተደራቢ የሴት ፍቅረኛ መያዝ አለመያዙን ለማወቅ የሚያስረዱ ምልክቶችን ጽፈን ነበር። በዛሬው ርዕሳችን ደግሞ ሚስት ወይም ፍቅረኛ ተደራቢ የወንድ ፍቅረኛ መያዝ አለመያዟን ፍንጭ የሚሰጡ ምልክቶችን እንዘረዝራለን።
32 ወኢትብልዕዋ ፡ ለነፍስ ፡ ምስለ ፡ ሥጋ ፡ ከመ ፡ ኢይኩኑ ፡ ዘይትኀሠሡ ፡ ደምክሙ ፡ ዘነፍስክሙ ፡ እምእደ ፡ ኵሉ ፡ ዘሥጋ ፡ ዘይክዕው ፡ ዲበ ፡ ምድር ።
ጊዜው ለክርስትያኖች የሚመች አልነበረም። በከተማው ውስጥ ጴንጤን የማያባርርና የማያወግዝ አልነበረም። ከባድ የስደት ጊዜ ነበር። አንዴ ረገብ አንዴ ደግሞ ሳይታሰብ እየተቀጣጠለ የሚነሳው ስደት በክርስትያን አማኞች ላይ ከፍተኛ ችግር ፈጥሯል። አንዳንዶች ከስደቱ አሰቃቂነት የተነሳ ከተማዋን ለቀው ወጥተዋል። ቤተክርስትያ
ን ተቃጥሏል። በርካታ ቅዱሳን ያለ ህግ በየተገኙበት እየተደበደቡ ቆስለው ሆስፒታል ገብተዋል። በዚህ ሁሉ ከባድ መከራና ስደት ግን የእግዚአብሄር ጥበቃ ስለበዛላቸው አንድም ሰው እንኳን ከመካከላቸው አልሞተም። እንደውም ስደትና መከራው ለአንዳንዶች ወደ ጌታ ይበልጥ መቅረቢያ ሆኖላቸዋል።
Ø የአዲስ አበባው ሲኖዶስ ያደረገውን ድንገተኛ አስቸኳይ የቋሚ ሲኖዶስ ጉባዔ በዛሬው ዕለት አጠናቅቆ መግለጫ ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል። በቋሚ ሲኖዶስ እና በፓትሪያርኩ መካከል ከፍተኛ የሆነ የአሰራርና የሃሳብ ልዩነት ያለ ሲሆን ቋሚ ሲኖዶሱ አቡነ ማትያስ በማኅበር ቅዱሳን ላይ ያስተላለፏቸው መመርያዎችና የጠሯቸው ስብስ
ባዎች ሁሉ ህገ ወጥ ናቸው በማለት የተቻቸው ሲሆን ከእንግዲህ ወዲህ የቤተ ክርስቲያኒቱን መዋቅር ጠብቀው እንዲሰሩና ኃላፊነታቸው እንዲወጡ አስጠንቅቋቸዋል። አቡነ ማትያስ አቤቱታዎችን ለመመልከት በማለት ራሳችው ብቻቸውን የጠሯቸው ስብሰባዎች ያስለፏቸው ውሳኔዎች የአቋም መግለጫዎች በሙሉ ህገ ወጥና ተቀባይነት የሌላቸው
ናቸው ተብሏል። ከዚህ በተጨማሪ አቡነ ማትያስ የቋሚ ሲኖዶሱ አባላትን ለማሸማቀቅና ለማስፈራራት ያደረጉት ሙከራና በሠሯቸው ማዕከላዊነት ያልጠበቀ አሰራር አዋረዱን አሳፈሩን ተብለዋል። አቡነ ማትያስ ከልዩ ጽ/ቤታቸው ውስጥ ያለው አሠራርም ቋሚ ሲኖዶሱን እንዳሳስበቸው ገልጸዋል። ፓትርያርኩ ርእሰ መንበር ሆነው አባታዊ ኃ
ላፊነት ከመወጣት ይልቅ ስፖንሰር ተገኘ በሚል ብቻ ጉዞ እንደሚደረግ ጠቅሰው ስህተቱ እንዲታረም ጠይቀዋል። በመጨረሻም አቡነ ማትያስ ህግ አክብረው ከሲኖዶሱ ጋር መክረውና ተነጋግረው እንዲሰሩ በጥብቅ አሳስበዋቸዋል። በአገሪቷ ላይ ስላለው ሰላም ጉዳይ የመከረ ሲሆን የተቃጠሉ ቤተ ክርስያናትን ጉዳይ የሚያጣራ ልዑክ መድቧ
ል። ድንገተኛው አስቸኳይ ስብሰባ በዛሬው ዕለት መግለጫ ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል።
- የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ተቀባ ተባበል እና የሰሜን ጎንደር የፀጥታ ዘርፍ ሃላፊው አቶ ዋኝው ዋዋ ከስልጣናቸው በሕወሓት ሰዎች ተነሱ
ማይክል፦ ወዳጄ፣በኛ አገር አስካሪ መጠጥ መጠጣት ልክ ውሃ እንደ መጠጣት ነው። የተለያዩ ስሞች፣ጣዕሞች የመጠጫ መንገዶች ያሏቸው ቁጥራቸው የበዛ የመጠጥ ዓይነቶች ይገኛሉ። ለዚህ ነው ትእዛዝህ ከነዚህ አንዱን እንኳ ባለማካተቱ አስተናጋጁ የተገረመው፤ሻይ የሚያዙት ሕጻናት ብቻ ናቸው . . ይቅርታ . . በጣም ይቅርታ .
.
እነዚህን ችግሮች ለመፍታት እየተወሰዱ ያሉ ችግሮችን፥ ክልሉ ለኢንቨስትመንት ጥሩ አመለካከት እንደሌለው አድርጎ መመልከት ተገቢ አለመሆኑንም ነው ርዕሰ መስተዳድሩ የተናገሩት፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ( ቦሌ ቅርንጫፍ) (32m)
እኔ'ኮ ወደ ዋርካ ስገባ በር ላይ ክቡራንና የሱ ቤስት ፍሬንድ ዋርካ ፎረም መግቢያ በር ላይ ተቃቅፈው ሲያለቅሱ አይቼ ገርሞኝ ነበር ለካ ከ ከዋርካ ፎረም አባረዋቸው ነው ቅቅቅቅቅቅ
* ይህ ኢትዮጵያን ለጥፋት የሚያዘጋጅ ግለሰብ ለፍርድ መቅረብ አለበት። ህወሀት እሱን ለማዕከላዊ ኮሜቴ የመረጠው ያለ መከሰስ መብቱ እንዳይነካ ነው። ይህ ደግሞ አገር አጥፊ ነው።
ስማ ልማታዊ መንግሥታችን ካደረገው ጥንቃቄ የተነሳ በጣም በሰላማዊ ሁኔታ ነው እኮ ያለፈው፡፡
ሰበር ዜና !! ጎንደር ዩኒቨርስቲ ቴድሮስ ካምፓስ ተማሪዎች ተቃውሞ አሰሙ ፡፡ _ Freedom4Ethiopian
2.አዲሱ ልደት ከላይ ነው ሰማያዊ ነው /3/ ይህ ድርጊት በቅዱሱና በሰማያዊው የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ የሚፈጸም ነው፡፡ የሰውን አሳብ ሁሉ ያለፈ ስጦታ ነው፡፡
የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሜኖሶታ ሲ�... 3 год. назад
"አቦይ ስብሃት፡ እኔ የፖለቲካ ፓርቲዎች አልላቸውም። እየነገርኩህ ነው፤ መደብ መሠረት ያደረገ ነው የፖለቲካ ፓርቲ የሚባለው። ይህ አውሮፓ ውስጥም ቢሆን ረዥም ዓመታት ያስቆጠረ ትርጓሜ ነው። ይህ መደብ ይህን ሥራ እየሠራ ነው ብሎ የሚመሠረት መሆን አለበት። ማህበራዊ መሠረት ከሌለው ፖለቲካዊ ፓርቲ አይደለም። ገዢ መ
ደብን ተጠቃሚ ያደረገ ፓርቲ ነው። ራሳችንን አናሞኝ። • ""ምን ተይዞ ምርጫ?"" እና ""ምንም ይሁን ምን ምርጫው ይካሄድ"" ተቃዋሚዎች ቢቢሲ፡ ህወሓት/ኢህአዴግ ደርግን አሸንፎ ፌደራላዊ ሥርዓትን በመመሥረቱ የሚያደንቁት ወገኖች እንዳሉ ሁሉ፤ በሌላ በኩል ደግሞ የኢትዮጵያን አንድነት ከፋፍሏል ብለው የሚወቅሱት አሉ።