text
stringlengths
0
200
ባለ ድርጅት የተለያዩ አዝርዕት እንዲሁም አትክልት ዘሮችን ያቀርባል። ነገር ግን ከሰሞኑ ዘሮችን ማቅረብ እንደማይችል ድርጅቱን ወክሎ ፊል ጆንስ ተናግሯል። ለዚህም እንደ ምክንያትነት ያቀረቡት ካሮት፣ ሰላጣና ቲማቲም የመሳሰሉ ዘሮች አቅማቸው ከሚፈቅደው በላይ በገፍ በመጠያቃቸው ነው። ጀስት ሲድ ብቻ አይደለም ሁለቱ ት
ልልቅ የዘር አምራች ኩባንያዎች ማርሻልስና ሰተንስም ስልካቸውን መመለስ አቁመዋል። • ፕሬዝዳንት ትራምፕ አሜሪካ እስከ ሠኔ ድረስ ከኮሮና ታገገምላች አሉ ለአንዳንድ ሸማቾች አትክልቶች ሊያጥሩ እንደሚችሉ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ በመግባት የሚገዙ ቢኖሩም፣ ለአብዛኛው ግን ዘሮችን የሚገዙት በትርፍ ጊዜያችን ምን እናድርግ በ
ሚል እንደሆነ ፊል ይናገራል። ሌላኛው የዘር አከፋፋይ ፍራንቺ ሲድስም ድረገፁን ለአጭር ጊዜ ከአገልግሎት ውጭ ያደረገ ሲሆን ""ብዙዎች በፍራቻ በገፍ እየገዙም ነው"" የሚል ምላሽም ሰጥቷል። አትክልቶችን ከመትከል በተጨማሪ ብዙዎች በአንድ ቤት ውስጥ መታፈን ከሚያመጣው ድብርት ለመላቀቅ ወደ ሹራብ ስራ እንዲሁም ልብስ
ስፌት እየተመለሱም ነው ተብሏል። በለንደን ተቀማጭነቱን ያደረገ እንደ መደብርም የልብስ ስፌት ቁሳቁሶች ከባለፈው አመት ጋር ሲወዳደር በ380 በመቶ ጭማሪ ያሳዩ ሲሆን እንዲሁም የእጅ ስራ መሳሪያዎች በ228 በመቶ ጭማሪም አሳይተዋል ተብሏል። መፃህፍት በአሁኑ ሰዓት ብዙዎች ከስራ ውጭ ቤታቸው ተቀምጠው ጊዜ በተትረፈረበ
ት ሰዓት ወቅት መፃህፍትን በማንበብ ማሳለፍ አንዱ መንገድ ሆኗል። በተለይም የተለያዩ ሳይንሳዊ ልብወለድ ስራዎች በተለይም ስለ ወርርሽኝ የተፃፉት ተፈላጊነታቸው በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። • ስለኮሮናቫይረስ እስካሁን ያላወቅናቸው ዘጠኝ ነገሮች ከአማዞን እንግሊዝ የተገኘን መረጃ ብናይ በዚህ ሳምንት በሽያጭ ደረጃ ሁለተኛ
የሆነውን ብናይ 'The Eyes of Darkness' የተባለው መፅሀፍ ነው። ደራሲው ዲን ኩንትዝ ሲሆን የተፃፈበት ወቅትም እንደ ጎርጎሳውያኑ 1981 ነው። ውሃን- 400 ስለተባለ ቫይረስ የሚተርከው ይህ መፅሀፍ አሁን ስላለው ኮሮና ቫይረስ ትንቢት ነውም ተብሏል። ሌላኛው በከፍተኛ ሁኔታ እየተሸጠ ያለው መፅሀፍ በታዋ
ቂው ፈረንሳያዊ ደራሲ አልበርት ካሙዝ የተፃፈው 'The Plague' የተሰኘው ነው። የእንግሊዙ አሳታሚ ፔንግዩን እንደሚለው በየካቲት መጨረሻ ሳምንት ላይ የነበረው ሽያጭ በ150 ፐርሰንት የጨመረ ሲሆን፤ እንደገና ወደማተምም ስራ ተገብቷል። መፅሀፉ በከፍተኛ ሁኔታ እየተቸበቸበ ያለው በፈረንሳይና በጣልያን ነው። የኤሌክ
ትሪክ ቁሳቁሶች ከተለያዩ ትልልቅ መደብሮች (ሱፐር ማርኬቶች) የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው 1.2 ቢሊዮን ዶላር ግምት የሚያወጣ የምግብ ክምችት በየሰው ቤት ይገኛል። ይሄ ሁሉ ግን የት ይሄዳል?"
500 ሺህ የሚሆኑ ሮሂንጂያዎች በመከላከያ ሠራዊት የሚደርሰውን ጥቃት በመፍራት ሸሽተው አብዛኛዎቹ ባንግላዲሽ ደርሰዋል።
ቴዲ አፍሮን መንካት አትችሉም 6 час. назад
«እኔ ብመረጥ እናንተ ተመረጣችሁ ማለት ነው። የእናንተ ድምጽ አዲስ አበባ መሀል ተሰማ ማለት ነው። ታዲያ እኔ አሸንፌ አዲስ አበባ ካልገባሁ እናንተን የሚያስታውስ ማን ይሆናል?»
♫ Professor Merera Gudina የኦፌኮ ሊቀመንበር ከሆኑት ከዶር መራራ ጉዲና ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን.mp3
ብሮድዌይ ላይ እና በዓለም ዙሪያ ከክፉ ይፋዊውን ነጻ መተግበሪያ. አስስ ...
(የእንግሊዙ ሚኒስትር፤ በኤርትራና በኢትዮጵያ) ባየህ ኃይሉ ተሠማ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. በአፍሪካ ለረጅም ጊዜ የቆየ ነው የሚባልለት በኢትዮጵያ መንግስትና በኤርትራ አማጽያን መካከል ሲደረግ የ
ነበረው ጦርነት፣ በግንቦት ወር 1983 ዓ.ም በኤርትራ ነጻ መውጣት ሲደመደም፣ የሁለቱ አገራት ሕዝቦች መከራ ያበቃ መስሎ ታይቶ ነበር፡፡ ይሁንና በአካባቢው…
በማኅበረ ቅዱሳን ጥናትና ምርምር ማእከል አማካይነት በተዘጋጀው የዐውደ ጥናት ጉባኤ ታኅሣሥ ፳፪ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም በማኅበሩ ሕንጻ ፫ኛ ፎቅ አዳራሽ በቀረበው ጥናታዊ ጽሑፍ ከሱስ የነጻ ትውልድ ለመፍጠር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሚና ከፍተኛ መኾኑ ተገለጸ፡፡
Trust “ትረስት ለማድረግ ሞክረን” (ለማመን ሞክረን)
ይወድዋታል፡፡ የእሳቸው ብቻ ስለሆነች ደግሞ ኩራት ይሰማቸዋል፡፡ ይኮሩባታል፡፡
25 የጌታችን የኢሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከመንፈሳችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን።
"3 ብዙ ሰዎች በመረዳታችን እኛ ""በተቃራኒው"" እኛ ""እኛ"" ስንሆን እኛ አንድ አይነት ቡድን ውስጥ እንዳለ እና አንድ የጋራ ዕድል እንዳላቸው ገና አያውቁም."
ሰዓሊው በዚህ ሁኔታ ድፍን ግማሽ ክፍለ ዘመን ከኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ ዓለም እንዳልተለዩ እንረዳለን። በአገር አቀፍና አህጉር አቀፍ ደረጃም በፍየል ቆዳ ላይ የቅብ ስዕል ሥራ በጀማሪነታቸው የራሳቸውን የጥበብ አሻራ አስቀምጠዋል። ስዕልን ለመማር የተፈጥሮ ዝንባሌ ላለው ለወጣቱ ትውልድ ያለ አስተማሪ የስዕል መማሪያ የሚ
ሆን ሁለት መጻሕፍት አሳትመዋል። ይህም ለኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር የስዕል መማሪያ መርጃ በማቅረብ እገዛ አድርገዋል። ስለዚህ የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ የእኚህን ሰዓሊ ታላላቅ ጥረቶች ግምት ውስጥ በማስገባት ለድካማቸውና ለፈጠራ ሥራ ማበረታቻ ይሆን ዘንድ በአ.አ. ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክተሬት ሰጪ ኮሚቴ ሊያስብበት ይገባ
ዋል ሲል በአክብሮት ያሳስባል።
19ኛው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ባለፈው አርብ በደመቀ ትርዒት ተከፍቷል።
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ደጋግ የአሏህ ስሞች በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበበት ፕሮግራምል- ነው ይህ የ ( አል- ዐሊዩ) ትርጉም በአጭሩ የተገለፀበት ክፍል ነው.
HDD regenerator በእርስዎ አስቸጋሪ ኃይል ውስጥ አሰቃቂ ዘርፎች ውጤት አንዳንድ መቀልበስ መርዳት ይችላሉ. ውስጥ አንዳንድ ጊዜ, አንተ ጉዳይ አንድ ልዩ ሁኔታ ሁኔታ ውስጥ የእርስዎን ኮምፒውተር እያሄደ ለመጠበቅ እንዲችሉ ጣጣ አካባቢዎች ወደነበሩበት የሚችል ነው. በሌሎች ጊዜያት, HDDregenerator የት
ችት ቢያንስ እርስዎ ሙሉ በሙሉ የእርስዎን ጠንካራ ግፊት ማዘመን ይፈልጋሉ ይልቅ ቀደም ወሳኝ መዛግብት ሰርስሮ እርስዎ አማራጭ ይሰጣል እንደ.
ያንን ተቀባይነት መልሰው ማምጣት ይችላሉ ፧ ይችላሉ ባይ ነኝ። በተለይም ፡
ልጆቹም በቤቱ ውስጥ አብረው መኖር ጀመሩ፡፡ ሆኖም ሁልጊዜ ውሃ ለመቅዳትና ስራ ለመስራት የሚትሄደው ብልጧ ልጅ ነበረች፡፡ በጣም ፈጣንና ቀልጣፋ ነበረች፡፡
፳፪ቱ ቅዳሚዎችና መደበኞች ሆህያት፡ ለየቅላቸው፡ በዚያው በግእዝ ባሕርያቸው፡ ስመ አምላክነት ያለው ምሥጢራዊ ትርጓሜ አላቸው። ይኸውም እንደሚከተለው ነው፦
Ethiopia Zare (ዓርብ መጋቢት 5 ቀን 2000 ዓ.ም. March 14,2008)፦ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 29፣ ግለሰቦችም ሆኑ ፕሬስ ወይንም ሌሎች መገናኛ ብዙኀን ሃሳባቸውን በነፃ የመግለጽ ተፈጥሮአዊ መብት ያረጋግጥላቸዋል። የአሜሪካ ሕገ መንግሥት እነዚህን መብቶች ከማ
ረጋገጥ አልፎ እንዲያውም ኮንግሬስ ይህንን መብት ለመገደብ ሕግ ሊያወጣ እንደማይችል ይደነግጋል። ይህ የንግግርና የጽሁፍ ነፃነት ይህን ያህል ዋጋ የሚሰጠው ያለ ፕሬስ ነፃነት ዲሞክራሲና የተመጣጠነ ክብር ያለው ኑሮ ለመኖር የሚያስችል ልማት ፈጽሞ የማይታሰብ በመሆኑ ነው። የፕሬስ ነፃነት መዳበር ወይንም መቀጨጭ አንድ
አገር በሥልጣኔ ምን ያህል ወደፊት እንደመጠቀ ወይንም ምን ያህል ወደ ኋላ እንደቀረ የሚጠቁም ነው።
እሳቸውም ይሄን የህብረተሰብ አስተሳሰብ አጥንተው፤ ይዘውት የመጡት አዲስ አቀራረብ ነው። አንዳንድ ጊዜ ለሰዎች ሞኝ መስለው የሚታዩት ሞኝ ስለሆኑ ሳይሆን መምሰል ስለፈለጉ ነው፡፡ በእነዚህ ምክንያቶች ነበር ያሸንፋሉ የሚል ግምት የነበረኝ፡፡
በእርግጥ አንድ እርምጃ ወደ ፊት የተራመደ ሰው በቃላት ለማንኳሰስ መሞከርና ዘመቻ መክፈት በእርስዎ አልተጀመረም። ምድር እስካለች ድረስ ነፋስ አለ። ግራ አመለካከት አራማጆችና ኋላቀሮች እዚህ ምድር አስካሉ ድረስም እንዲሁ የሚያውቁት ሆነ የማያውቁትን ግለሰብ ማብጠልጠልና ማቃለል የተፈተነ አስተማማኝ መሳሪያቸው ነውና
ብዕር አጣጣሎት ለእኔ እንግዳ አይደለም። አይደንቀኝምም።
እንቈቅልሽ፤ አንድ ሴት የዓለሙ ሁሉ ሴት ሲደፈር እሷ ብቻ ሳትደፈር የቀረች ይመስል፥ “እኔ አልተነካሁም” እያለች ስትኵራራ ብትሰሙ ምን ትላላችሁ? “ኢትዮጵያ በቅኝ ገዚዎች ያልተገዛች ትልቅ አገር ናት” ማለት ምን ማለት ነው? የአስተሳሰብ ግጭት የለበትም? ሰውየው ኩሩ አባት
በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተሳካ ህዝባዊ ወይይት ተካሄደ!!!!
-) ዘወር ብለህ ብትቃኘው - ታሪኩ የቆየ ነው --- ካሰኙህ ፈልገህ አግኛቸው!----ቢሆንም ሩጫ እና ዝላይ ካልቻልክ ዋጋ የለውም ---- ብዙም አትልፋ:
ለመሆኑ እግዚአብሄር የለም ያስባለህ ፖይንት ምንይሆን? እስቲ አንተም የለም ያልክበትን አብራራልኝ ለመመለስ እንዲመቸኝ:
ሲሆን የሥራ አጡ ቁጥር ም 10 በመቶ ደርሷል ። ኦሎንድ የፈረንሳይን የበጀት ጉድለትን በማስተካከል እጎአ እስከ 2017 ወደ 3 በመቶ ዝቅ ለማድረግ ቃል ገብተዋል ። የወጪ ቅነሳ ማድረግም ይጠብቅባቸዋል ። በዓመት ቢያንስ 20 ቢሊዮን ዩሮ መቆጠብ ይኖርባቸዋል ። ይህ ደግሞ ቃል የገቡለትን የህብረተሰብ ክፍል በሙሉ በ
መንካት መራጮቻቸውን ቅር ማሰኘቱ አይቀርም ። በሌላ በኩል ደግሞ በቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኒኮላ ሳርኮዚ ዘመን የጎላው የጀርመንና የፈረንሳይ ቅርበት በሶሻሊስቱ ፕሬዝዳንት ሊቀጥል አልቻለም ።ኦሎንድ ባለፈው ሳምንት ከኢጣልያው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርዮ ሞንቲ ጋር የመሰረቱት የፓሪስና ሮም የእድገት ዛቢያ ያሉት ጉድ
ኝት በዩሮ ላይ ከደረሰው ቀውስ አኳያ ለደቡባውያኑ የአውሮፓ ሃገሮች የእድገት እንቅስቃሴ መርህ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል ። አንጌላ ሜርክል ደግሞ በአውሮፓ የጀርመን ዋነኛዎቹ ተጓዳኞች የቁጠባ የፖለቲካ መርህ ላይ ኦሎንድ የላቀ ተቃውሞ
ሌላው እኔ ለማመን የሚያስችግረኝ ነገር እንዴት በርካታ ሰዎች ተሳስተው አንድ ሰው ልክ ይሆናል? በተለይ በአንድ ወቅት ሲረዱትና ሲደግፉት የነበሩ ሁሉ በአንድ ጊዜ በአንድ ላይ ተቀይረው ጠላት ይሆኑታል?
በውይይቱ ላይ ለአቶ ተክሌ የቀረበለት ሌላው ጥያቄ፥ “ታሪክን መጻፍ የሚችል ማነው?” የሚል ነበር። ጥያቄው ያዘለው ምሥጢር ባይኖረው፥ መልሱ ቀላል ነበር፤ “ታሪክን መጻፍ የሚችል ታሪክ ዐዋቂ” ነው። ታሪክ ዐዋቂ የምለው፥ እንደ ዶክተር ላጵሶ ታሪክ የተማረውን፥ እንደ አቶ ተክሌ የታሪክ ምንጭ የመረመረውን፥ እንደ ፕሮ
ፌሰር ታደሰ ታምራት ገድላቱንና ታምራቱን የታሪክ ምንጭነታቸውን ያሳየውን፥ እንደ ደብተራዎቹ ድርጊቱ ሲፈጸም በጊዜው የነበረውን (ማን ይናገር? የነበረ፤ ማን ያርዳ? የቀበረ) ነው። ግን ጥያቄው ንጽሕና የጐደለውና ምሥጢር ያዘለ ለመሆኑ፥ በየቀኑ የምንሰማው ትችት ይመሰክራል። “የኢትዮጵያን ታሪክ የጻፉ ደብተራዎች ናቸው
፤ አማሮች ናቸው” የሚለውን ዋጋ ቢስ ትችት ያቀፈ ነው።
4. ሄዋን በድንግልናዋ ጊዜ የሃፍረትን ቅጠሎች ለበሰች፤ እናትህ ግን በድንግልናዋ ጊዜ ለሁሉ የሚበቃ የክብር ልብስ ለበሰች፡፡
15ን አንብብ። ቪዲዮውን በመመልከት ከካሌብ ጋር ተማር።
አንድ ግለሰብ የአንድ ድርጅት አባል ወይም ኃይማኖት ተከታይ ነዉ የሚባለዉ የድርጅቱን መርህ ወይም የሃይማኖቱን አስተምህሮ ወዶና ፈቅዶ አምኖ ሲቀበል ብቻ ነዉ፡፡ ለምሳሌ አንድ ሰዉ በእየሱስ ክርስቶስ አምላክነትና አዳኝነት ሳያምን ክርስቲያን ሊባል ይችላልን? የአላህ አንድነትንና የመሃመድ መላክተኝነትን (ረሱልነት) አ
ምኖ ያልተቀበለን ሰዉ በምን መስፈርት ነዉ ሙስሊም ብለን ልንጠራዉ የምንችለዉ?
የኮሚዩኒቲው ፀጥታ አስከባሪ የሳዑዲ ፖሊሶች በመሐል ገብተው ነገሮች በቁጥጥር ስር ዋለ።የችግሩን መከሰት የሰሙት አምባሳደር መሐመድ ሐሰን መጀመርያ ላይ ፀብ ያጫረውን ሰው አምጡልኝ።የኤምባሲው ሰራተኛ ቢሆን እንኳ በህግ ይከሰሳል።”አሉ።ሰውየውን ህወሀቶች አስቀድመው ቢያሸሹትም በሕዝብ ጥቆማ ያሸሸው ሰው ይያዛል።አምባሳ
ደሩ ሰውየው ህወሐት መሆኑን ሲያውቁ አፈገፈጉ።”በቃ ጉዳዩን ጸውስጥ እንጨርሰዋለን።አሁን ወደጉዳያችን እንግባ።”ብለው በግርግሩ ያለጥሪ ከገቡት ሰዎች ጭምር ስብሰባው ተጀመረ።
በሁለተኛው አጋማሽም ብራዚሎች የካምላው ክለብ ላይ ጫና ፈጥረው መጫወታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ነገር ግን በ69ኛው ደቂቃ ጂኦፍሪ ሴሬንኩማ ወሳኝ የሆነች ግብ በሰንዳውንስ መረብ ላይ አስቆጥሮ በመልሱ ጨዋታ ተስፋ እንዲሰንቅ አስችሏል፡፡
የልዩ ሀይል ፖሊስ አባላት ከአሁን በፊት ለሶስት ጊዜ ደም እንደለገሱ የነገሩን ኮማንደር ዋለልኝ ዳኘው ይህን በጎ ተግባር አጠናክረው እንደሚቀጥሉበት ያላቸውን ተስፋ ገልጸውልናል፡፡
2· ደመወዝና ሌሎች ጥቅማጥቅም በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሠረት ነው፤
ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቀዋል። ‘’ኮንፓክት ፍሎረሰንት ላምፕ’’ በመባል
«ግጭቶችን ሸሽተው ነው የመጡት ። ሰዎቹን ካየሃቸው ሃላፊነት ያለባቸው ሰዎች ናቸው ። አንዳንዶቹ ቤተሰቦች አሏቸው።ቤተሰቦቻቸውን ጥለው የመጡም አሉ ። ጥቂቶቹ ደግሞ ለአካለ መጠን አልደረሱም ። ስለ እድሚያቸው እንደተነገረን ከሆነ እስከ 11 ዓመት ዝቅ የሚል እድሜ ያላቸውም ይገኙበታል ። »
ለእኔም ሆነ ለመላው ኢትዬጲያውያን ሐይሌ በአለም አቀፍ መድረክ ኢትዮጵያዊ አርማችን ነው። አርማን ማቆሸሽ ደግሞ ሐገርን ከመክዳት የሚተናነስ አይደለም። ሀይሌ የማይቻል የሚመስል ነገርን በአለም አቀፍ መድረክ እንደሚቻል ያሳየልን በአርአያነት የምናወድሰው ብሔራዊ ሃብታችን ነው። ሐይሌ ሃይላችን ነው። በስደት አለም እን
ኳን አንዳንድ ሰዎች ሀገራችንን ጠይቀውን ማወቅ ከተሳናቸው ለማስረዳት ከምናነሳቸው ብርቅዬ ስሞች አንዱ ሐይሌ ገ/ሥላሴ የሚለውን ነው።
ይህም ትምህርት በ1998 ዓ.ም. ሲፈተሽ በሚፈለገው ደረጃ ለውጥ ማምጣት የማይችል መሆኑ ተደረሰበት፡፡ በዚህም በአገሪቱ እሴቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ጥናት እንዲካሄድ ተደረገ፡፡ በተካሄደውም ጥናትም ወደ 88 የሚሆኑ መሠረታዊ እሴቶች ከኅብረተሰቡ ተለይተው እንዲወጡ ተደረገ፡፡
6፤ ፍቅራቸውና ጥላቸው ቅንዓታቸውም በአንድነት ጠፍቶአል፥ ከፀሐይ በታችም በሚሠራው ነገር ለዘላለም እድል ፈንታ ከእንግዲህ ወዲህ የላቸውም።
"የኛ አገር መንግሥት ደጋፊዎች ስዎቻቸውን ስለሚደግፉ ብቻ መንግሥት የሚፈጽመው ግድያ ሁሉ ""ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ግድያ"" መሆኑን ያምናሉ። እንዲያውም ""ሟች ከስህተቱ እንዲማር"" ህግና ሥርዓት ማስተማሪያ አድርገው እስከመናገር ሲደርሱ የቱን ያህል እንደታወሩ አያውቁትም። ኗሪን ለማስፈራራት ሟችን መግደል ደርግ ላ
ይ ሲሆን ""አብዮታዊ"" ወንጀል፣ ወያኔ ላይ ሲሆን አብዮታዊ ""ዴሞክራሲ"" ተደርጎ ይወሰዳል። በዚያኛውም በኩል ቅንጅት ሥልጣን ቢይዝ ማርና ወተት የሚዘንብ የሚመስላቸው ቅንጅትን የኢትዮጵያ ችግር የመጨረሻው ቁልፍ አድርገው በድፍረት ይናገራሉ። ትህትና የተሞላው የእነ ዶ/ር ብርሃኑ መጽሐፍ ግን ይህን አይናገርም። ድ
ርጅቴ በምርጫ አሸንፏልና በዚያም ላይ መሪዎቼ ታስረዋልና መስዋትነትታቸው የመስመራቸውን ዘለዓለማዊ ልክነት መስካሪ ነው የማለትም ልበሙለነት አለ። ይህም ማስቸገሩ አልቀረም።"
የሐሳብ አንድነት ፈጽሞ ሊኖር አይችልም፤ እንደ መልካችን ሐሳባችንም የተለያየ ነው:
ለሀገራቸው ብዙ – ብዙ የለፉ ፤ ብዙ የደከሙ ግን ብዙም ያልተነገረላቸው – ልኡል ራስ መንገሻ ስዮም፡፡ እየተጨዋወትን – በልኡሉ ውስጥ ቅድመ አያታቸውን አፄ ዮሐንስን አየኋቸው፡፡ – ለሀገራቸው ድንበር መጠበቅ ሲባዝኑ ኖረው – በመጨረሻም ለሀገራቸው ድንበር መከበር መተማ ላይ አንገታቸውን የሰጡ ጀግና ሰማእት፡፡ –
አፄ ዮሐንሰ የጀግንነታቸውን ያህል የማይነገርላቸው – ክብር ያልተሰጣቸው – አፄ ዮሐንስ!!! ድንበር ለማስከበር እንደተንከራተቱ ያረፉ – አፅማቸው የት እንዳረፈ እንኳ የማይታወቅ ፤ ለማወቅም የማይፈለግ – የእነቸርችል ፤ የእነዊንጌትን ያህል እንኳ ስማቸው የማይነሳው ንገሰ ነገስት – አፄ ዮሐንስ
በተጨማሪም በወቅቱ አድርጌ የነበረውን ሸራ ጫማን ጨምሮ ለጡዘት ቁጥር 2 የግጥም መድበል የተሰናዱ የተለያዩ ግጥሞችና ሌሎች ጽሑፎችን የያዘውን ተንቀሳቃሽ ስልኬን በሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ ( ጥቂት የተለያዩ ውጭ ሀገራት የገንዘብ ኖቶች ያሉበት) የተለያዩ መታወቂያዎችንና የኤ.ቲ.ኤም ካርድ ይዞ የነበር ቦርሳዬ ተወስዷል
፡፡
56 የ BLUCAT መረጋጋት መሻሻል ጥምረት ተጨማሪ ይመልከቱ
ታኅሣሥ 2015 _ በቤት ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን ማድረግ
April 3, 2018 ስለ ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒትር ሆኖ በመመረጡ ከአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲየወጣ መግልጫ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትህና እኩልነት የናፈቀው በመሆኑ በኣዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መመረጥ ደስታውን እየገልጸ ይገኛል። የኣፋር ነጻ አውጭ ግንባር buy free run nike
በመድረኩ አገራት በእግር ኳስ ይወዳጃሉ። ከማንም ሊሰወር የማይችል ፋና በጋራ ለኩሰው አንድነትን ከፍ አድርገው በኩራት ይቆማሉ። የታላላቅ ስምና እግር ኳስ ችሎታ
ከምዚ ኢልና እስከ ንሕሰብ . . .
ተለያዩ የኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ መንግሥት በምዕራብ ኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መካከል ያሉትን ችግሮች እንዲፈታ ጠይቀዋል።
አብርሃም ሰሎሞን ዘሚኒሶታ September 17, 2010 at 7:
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ከሰሞኑ በጅቡቲ፣ በሱዳንና በኬንያ ባካሄዷቸው የሥራ ጉብኝቶች ከአገሮቹ ጋር
ዲሞክራሲ ወይስ ተራ? ( በሙሉቀን ተስፋው )
16 እርስ በርሳቸውም። እንጀራ ስለሌለን ይሆናል ብለው ተነጋገሩ።
3 ወኢይነውሙ ፡ እለ ፡ ይሌብውዋ ፡ ወያፀምኡ ፡ በእዝኖሙ ፡ ከመ ፡ ይትመሀርዋ ፡ ለዛ ፡ ጥበብ ፡ ወትደልዎሙ ፡ እመባልዕት ፡ ሠናያት ፡ ለእለ ፡ ይበልዑ ።
“ከበደ ተርጓሚ እንጂ ደራሲ አይደለም፣” የሚል አስተያየት ስለነበረ፣ ከበደ ያን ሰምቶ፣ ተበሳጭቶ ለሽልማት ሲጠራም፣ “ዞር በሉ!” አለ፡፡ “አልቀበልም! በመጀመሪያ፣ ማነው እሱ ይህን የሚወስነው? በማን ዳኝነት ነው የሚወሰነው? በኋላ ሽልማቱ ቤታቸው ተላከላቸው እንጂ ከበደ ሚካኤል የዕለቱ - ለት መጥተው አልተቀበሉም
፡፡
አዲስ አበባ ላይ ከኤርትራ መንግስት ከፍተኛ ልዑክ ቡድን ጋር የተደረገው ውይይት እንዲመጣ ለሚፈለገው ሰላም ምቹ እድል የፈጠረ መሆኑንም ገልፀዋል።
Roberto 55 ን ተወሳኪ 2 ተጠቀምትን እዚ ፎትዮም፡፡
የውጭ ምንዛሬ በማምንጨት ረገድ- በ2007 ኢትዮጵያ በኤክስፖርት ካገኘችው የውጭ ምንዛሬ 24% ከትግራይ የተገኘ ነበር- የቅባት እህሎች፣ እጣን፣ ወርቅ ወዘተ ደግሞ ኤክስፖርት የተደረጉ ምርቶች ናቸው። እያለቀ ባለው 2017 የፈረንጆች ዐመት ደግሞ ትግራይ 30 % ያህሉን የሀገሪቷ የውጭ ምንዛሬ ምንጭ ነበረች።
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚደንት አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሰባት የፓርቲው አባላት የተመሠረተባቸው ክስ ተቋርጦ በትላንትናው ዕለት ከእስር ተለቀዋል። ከእስር የተለቀቁት የኦፌኮ አባላት አቶ በቀለ ገርባ፣ ጉርሜሳ አያና፣ አዲሱ...
ምን አይነት ብሽቅ ነህ እንዴው .... ወራዳ የወረድ :
የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና አባላትም ጭምር እንደዚሁ የጀመርነውን የመድብለ ፓርቲ የዴሞክራሲ ሥርዓት ለማጎልበት መስራት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚህ ዙሪያ ያሉትን ችግሮች ነቅሰን አውጥተን ለመፍታት በቁርጠኝነት ላይ ተመርኩዘን በጋራ መስራት ይኖርብናል፡፡ ሀገራችን የዳበረ የመድብለ ፓርቲ ዴሞክራሲ ሥርዓት ባለቤት እ
ንድትሆን ሁላችንም የበኩላችንን ሰላማዊ ዴሞክራሲያዊ የሆነ ሚና እንድንጫወት በዚህ አጋጣሚ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
ጠ/ሚንስትር አቢይ ለይስማዓከ ወርቁ እኔ አለሁልህ አሉት ከታዲያስ አዲስ
ዓይኖቼን ክፈት፥ ከሕግህም ተኣምራትህን አያለሁ። መዝሙር 119፡18
ሰላም ዲ.ዳንኤል፡-ማንነታችንን ሳናዉቅ በራሳችን ጠፍተን የምንባዝን ወንድሞችህና እህቶችህን ስለሃገራችን የተከተቡትን እንድናነብ እንደ ድልድይ ሆነህ ለምታስተዋውቀን እንዲሁም አንተም እየ ጦምርህ ለምታስነብበን አምላክ የልፋትህን ዋጋ ይስጥህ። ይህ ማንነታችንን እንድናውቅ፤አስተዉለን እንድንራመድ፤የሞራል ሰው እንድንሆን
ይረዳናል። ቢያንስ እኔ ይህ እየተሰማኝ ነው። አሁን በአእምሮየ የሚመላልሰው ጥያቄ፡ ዲ.ዳንኤል ይህን የጡመራ መድረክ ዕለታዊ ማድረግ የሚችለው መቼ ነው? እንዴት ነው ቀጣይነቱን ማስጠበቅ የምንችለው?ከእኔ ምን ይጠበቃል? የመሳሰሉ በርካታ ጥያቄዎች አሉኝ። ለእኔ ይህ መድረክ በሁለንተናዋ የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባ
ት የሚያስችል አንዳች ሃይል አለው። ያስቸመረህ እግዚአብሔር ይርዳህ።
2. «ጌታ» ብሎ የጠራውን ገብርኤልን እና በትህትና ያቀፈውን አረጋዊ አገልጋይ /ስምዖንን/ አየሁ፡፡ ሰብአ ሰገል ሲሰግዱ እና ሄሮድስም ንጉሱ መጥቷል ብሎ ሲሸበርም አየሁ፡፡
ከፍተኛ ትምህርትና ዘመናዊ ግብርና _ ሳይንስ እና ኅብረተሰብ _ DW _ 17.09.2014
ኢሕአዴግ የሦስቱ ቀናት ጉባዔው ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንክሮ የወጣበት፣ የሐሳብና የተግባር አንድነት የፈጠረበትና ልብ ለልብ ተገናኝቶ የመከረበት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ቀጣዩ የግንባሩ ርዕዮተ ዓለም ከወዲሁ እንዲጠና ስምምነት መደረሱ ተጠቁሟል፡፡
በአፍሪቃ ኅብረት የሃምሣ ዓመታት ታሪክ ውስጥ “ከቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉሥ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የበለጠ አስተዋፅዖ ያደረገ መሪ የለም” ሲሉ አንጋፋው ዲፕሎማት ብርሃኔ ዴሬሣ ሃሣባቸውን ሰጡ።
ፍርድ ቤቱም ጠበቆች የሙያ ስነ ምግባራቸውን በመጠበቅ ለተጠርጣሪ መቆም ብቻ ሳይሆን ወንጀልን በመከላከል ረገድ ፍርድ ቤቱን ሊያግዙ ይገባል ያለ ሲሆን፥ ፓሊስ ያቀረበው ምክንያት አሳማኝ አይደለም በማለት ተጠርጣሪዎቹ በ20 ሺህ ብር ዋስ እንዲወጡ ፈቅዷል።