text
stringlengths
0
200
የአሜሪካ ተራዶኦ ድርጅት( ዩ. ኤስ. አይዲ )እና በአሜሪካን የሚገኘው ጆርጂያ ዩኒቨርሲቲ ለጥናቱ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገልጿል።
ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ – በላይነህ አለምነህ
ማጅራት ገትር በሕክምና የሚድን በሸታ ነው። ፈጣንና ተገቢ ሕክምና የተደረገላቸው ሕመምተኞች ከመቶው ከዘጠና በላይ የሚሆኑት የመዳን ዕድል አላቸው። ሕክምና ካላገኙ ግን የሚገድል በሽታ ነው። ማጅራት ገትርን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከምንጠቀምባቸው ዘዴዎች ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው።
“እያሰቃዩሽ ቤተሰቦችሽ ወይም ወላጆችሽ ጋ ይደውላሉ፡፡ እኔ ከአንዲት ልጅ እናት ጋር ተነጋግሬ ነበር፡፡ ልጅዋ በአምስት ወንዶች ስትደፈር እንድትሰማ ያደርጉ ነበር፡፡ የማስለቀቂያው ክፍያ ከሰላሣ ሺህ እስከ ሃምሣ ሺህ ዶላር ይደርሣል፡፡ አማራጭ ስታጣ፣ ካለህ ትከፍላለህ፤ ካለበለዚያም ትሞታለህ፡፡ እንዲህ ዓይነቱ አድራ
ጎት እየተፈፀመ ያለው እአአ ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ነው፡፡ ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ግን እያየ እንዳለየ መሆንን መርጧል፡፡” ብለዋል ሜሮን እስጢፋኖስ፡፡
የቻለ ሁለት ቀን ይጹም ያልክው ላይ አንዳንድ ሰዎች ሦስት ቀን ይጾማሉ ማለትም ከሐሙስ ጀምረው እህል መቅመስ ያቆማሉ።
አበቦችን ተመልከቱ፣ የሰማይ ደጅ -- አንጋ...
የሰሜን ኢትዮጵያ ትግራዋይ ባላባቶች ለጣሊያን ማደርና መተባባር ለፋሽስቶች በፍጥነት ወደ አዲስ አበባ መገስገስና ለአምስት ዓመት ቆይታቸው እገዛ አድርጎላቸዋል፡፡ በወቅቱ ትግራዋይ ባንዶች በርከት ያሉ ነበር በሚል እንጅ ለባዕድ አገዛዝ ያደሩ ሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢ ተወላጆችም ይገኙ ነበር፡፡ በአንፃሩ ከትግራይ እንደ
ራስ መስፍን ረዳ ያለ ጠንካራ አርበኛ እንደነበር መዘንጋት የተገባ አይደለም፡፡ ጎጃም ላይ ዝነኛዉ አርበኛ በላይ ዘለቀና መሰሎቹ በየአዉደ ዉጊያዉ እንዳልተሰለፉ ራስ ኃይሉ ተክለሃይማኖት በተቃራኒዉ ተሰልፈው እንደነበር የሚዘነጋ አይደለም፡፡ በአምስት ዓመቱ የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ወቅት ለባዕድ አገዛዝ አድረው (ባንዳ
ሆነው) ከጣሊያን መንግስት ደመወዝ ተቀባዮች የነበሩ መሳፍንቶችና መኳንንቶች ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
ይሁን እንጂ በሰበር ያስቀርባል የተባለበት ነጥብ ወደ ስራ መመለስን በተመለከተ ሳይሆን ውዝፍ ደመወዝ ይከፈል በሚል በተሰጠው የውሳኔ ክፍል አግባብነት ለመመርመር ነው፡፡ ወደ ስራ መመለስን በተመለከተ ያስቀርባል ባለመባሉም የስር ፍርድ ቤቶች ይህን አስመልክቶ የሰጡት ውሳኔ መጽናቱ መገንዘብ ይቻላል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ቤተሰቦች የኀዘን መግለጫ በደብዳቤ መላካቸው ታውቋል። በዚሁ የኀዘን መግለጫ ደብዳቤ ላይ “ሀገሪቱ ከምትኮራባቸው ስመ-ጥር ሰዎች አንዱን አጥታለች፤ … ለአርቲስቱ ቤተሰቦችና ዘመዶች መጽናናትን እመኛለሁ! …” በማለት ፊርማቸውን አስፍረው መላካቸው ታው
ቋል።
ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ የ12ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ሻምፒዮና ስድስት ወርቅ፣ 12 ብርና 10 ነሐስ በድምሩ 28 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ሦስተኛ ደረጃ በመሆን ማጠናቀቋ ይታወሳል፡፡
በመጽሐፉ ላይ ካርታ ብቻ በማስቀመጥ ሳይኾን የእያንዳንዳቸውን መጽሐፍ በመጥቀስ በውስጣቸው በአግባቡ ስላልተተረጎሙ የእንግዚዝኛ ቃላቶች ሁሉ ትችትን ይሰነዝራሉ። “ስቴት” የሚለውን ቃል እንደ ቁልፍ ቃል ሳይኾን እንደ ተራ ቃል ችላ ብለው ማለፋቸው ተገቢ እንዳልኾነም ጽፈዋል። “ስቴት” የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል ዋና ትር
ጉሙ “ከበላዩ ምንም ሥልጣን የሌለበት ሀገረ-መንግሥት ነው” ይላሉ። መርዕድም ኾኑ ታደሰ በመጻሕፍታቸው/ጽሑፋቸው ውስጥ ኢትዮጵያ የተዋሃደች ስቴት ነች አይደለችም የሚል ጥያቄ ያነሳሉ። መዋሃድን የስቴት መሠረታዊ ባሕርይ አድርገውም የተቀበሉት ይመስላል ይላሉ። ይህ ትንታኔ በተለይ በዐሥራ ስድስተኛው ምዕተ ዓመት መጀመር
ያ እና ከዚያ በፊት የሚሠራ ነው ወይ ነው? ጥያቄያቸው። የተዋሃደ እና ያልተዋሃደ ስቴት ማለትስ ምን ማለት ነው? ሲሉም ይጠይቃሉ።
ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) getachre@aol.com
በመጀመሪያዎቹ አስር ዓመታት የመንግስታዊ ስርዓቱን ህልውና ለማረጋገጥ (Survival) የሚደረገው ጥረት በመጨረሻ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንዲያስመዘግቡ ያስችላቸዋል። ይህ ወቅት በኢትዮጲያ እ.አ.አ. ከ2003 – 2013 (1994 – 2004) ዓ.ም፣ በደቡብ አፍሪካ ደግሞ እ.አ.አ. ከ1960 – 1970 ዓ.ም ያሉት
አስር አመታት ናቸው። በመሰረቱ የኢኮኖሚ እድገት በዋናነት የጎንዮሽ መስፋፋት (Horizontal expansion) ነው። ይህ ወቅት በኢትዮጲያ ለዘመናት በከተማው ማህብረሰብ ዘንድ ብቻ ተወስነው የነበሩ ማህበራዊ አገልግሎቶች፣ የመሰረተ-ልማቶች አውታሮች እና ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞች ወደ አብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል፣ ወደ ገጠ
ር የሚስፋፋበት ወቅት ነው። የሀገሪቱ የገጠር የመንገድ፣ ትምህርትና የጤና ሽፋን በከፍተኛ ፍጥነት ያደገበት፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማት አውታሮች ግንባታ እና አገልግሎት ለገጠሩ ማህብረሰብ ተደራሽ የሚሆንበት ነው።
ሁሉንም ለማርካት መሞከር ማንንም አለማርካት ነው! - Addis Admass Newspaper _ Amharic news _ Ethiopian news
ፊደል እና ልሳን ተመልሷል፡፡አንዴ ወደ ፈገግታ ባህር ፣አንዳዴ ደግሞ ወደ ቁጭት በርሃ የሚገፏችሁ ታሪኮች ዛሬም ተሰናድተዋል፡፡ እንዲህ እንደ ዛሬው ሲነሽጠን ደግሞ የተረሳ ሰብዓዊነትን የሚያስታውሱን ማስታወሻዎችን ገለጥ ገለጥ እናደርጋለን፡፡የተመረጡ ሙዚቃዎች እና በዚህ ሳምንት ለንባብ የሚበቁ አዳዲስ መጽሃፍትን የም
ትተዋወቁበት አፍታም በመሰናዶው መሃል አለ፡፡ የህልማችን መጨረሻዎች እናንተ ናችሁ፤ ተደ
የጥበብ ሀገሯ ወዴት ነው› እያለ የሚፈልጋት እንጂ፡፡ ጥበብን የተሾመባት ሁሉ አያውቃትም፡፡ ‹ወበአይቴ ተረክበ አሠረ ፍኖታ - የጎዳናዋ ፍለጋ በወዴት ተገኘ› ብሎ የሚመረምራት እንጂ፡፡ ጥበብን ባለ ገንዘብ አይገዛትም፤ ‹መኑ ዐደወ ባሕረ ወተሣየጣ በወርቅ ቀይሕ - ባሕሩን ተሻግሮ በቀይ ወርቅ የገዛት ማነው?› እያለ
በአንክሮ የሚከተላት እንጂ፡፡ ጥበብን ምንደኛ ቅጥረኛ አይደርስባትም፣ ‹ወመኑ ዐርገ መልዕልተ ደመናት ወአውረዳ - ከደመናት በላይ ወጥቶ ያወረዳት ማነው?› እያለ የሚመሰጥ እንጂ፡፡
መነሻውን አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ያደረገው ይኸው ህገወጦችን በቁጥጥር ሥር የማዋል ሂደት፤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ላፍቶና በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተሞችም ቀጥሎ ሰንብቷል፡፡ ሰሞኑን በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ እየተባለ በሚጠራው የፖሊስ ካምፕ አካባቢ በሚገኘው የቅዱስ ጳውሎስ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ
በተመሳሳይ ሁኔታ 13 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ንብረትነቱ የቤተክርስቲያኑ በሆነውና አንድ ግለሰብ በኪራይ በወሰደው በዚህ ቤት ውስጥ በሰባት በርሜል የተቦካና ለጋገራ የተዘጋጀ ሊጥና በከረጢት ተሞልተው የተቀመጡ ጀሶዎች ተይዘዋል፡፡ ቀደም ሲል በዚሁ ክፍለ ከተማ አየር ጤና፣ ታቦት ማደሪያ እየተባለ በሚጠራው አ
ካባቢ በተመሳሳይ መንገድ ጀሶና ሰጋቱራውን ከጤፍ ጋር እየተቀላቀሉ በመጋገር ለገበያ ሲያቀርቡ የነበሩ 8 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም የክፍለ ከተማው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር አወል ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል፡፡
ሁሉን ፡ አጥቼ ፡ ኢየሱስን ፡ ባገኝ
ይህ በተለይ ከሳምንታት በፊት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ባደረጉት ንግግር የኦሮሞን ህዝባዊ ንቅናቄ በተመለከተ ከተናገሩ በሗላ የመጣ የአቋም ለውጥ ነው:
የኤርትራዉ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አልጋወራሽ ከልዑል ሼሕ መሐመድ ቢን ዘይድ ጋር ዛሬ ዱባይ ዉጥት ተገኛኝተዉ ተወያዩ።ፕሬዝደንት ኢሳያስ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን ለመጎብኘት አቡዳቢ የገቡት ትናንት ነዉ።የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር አቶ የማነ ገብረ መስቀል በቲዊተር ገፃቸዉ...
መሠረታዊ ትምህርታቸውን በዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት እና በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (ኮከበ ጽባሕ) ካጠናቀቁ በኋላ በሐረር የመምህራን ማሠልጠኛ ኮሌጅ ተመርቀዋል። ከፍተኛ ትምህርታቸውን ደግሞ በኒው ዮርክ ክፍለ-ሀገር ከሚገኘው የሮቼስተር ዩኒቨርሲቲ፣ “ኢስትማን የሙዚቃ ትምህርት ቤት” በ፲፱
፻፶፬ ዓ/ም በመጀመሪያ ዲግሪ ከተመረቁ በኋላ ወደኢትዮጵያ ተመልሰው፤ የያሬድ ሙዚቃ ትምሕርት ቤትን መሠረቱ። የዚሁ ትምህርት ቤትም የመጀመሪያው ዳይሬክቶር ከመሆናቸውም ባሻገር በአዲስ አበባው የወጣት ወንዶች ክርስቲያናዊ ማኅበር (ወ.ወ.ክ.ማ Y.M.C.A.)፤ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የበጎ አድራጎት ድርጅት መርሓ-ዕውራ
ን ትምህርት ቤት እና በመሳሰሉ የወጣቶች ማኅበራት እየተገኙ የሙዚቃ ትምህርት ይሰጡ ነበር።
9፤ ንግሥቲቱም አስጢን በንጉሡ በአርጤክስስ ቤተ መንግሥት ለሴቶች ግብዣ አደረገች።
"ማንኛውንም ነገር በሁለት ተቃራኒ ጎራ የመክፈል ልማድ (Dichotomy) በስርዓተ ፆታ ጉዳይም የተጠናወተን አባዜ ነው። በራሳችን አዕምሮ ውስጥ የፈጠርናቸው የማንነት ተቃራኒ ምድቦች የራሳቸው ሕልውና እንዳላቸው የመውሰድ አስተሳሰብ ለምድቦቹ ሥነ-ሕይወታዊ ዳራ እንድንሰጣቸው አድርጎናል። ስለዚህም በክርክሮቻችን ውስጥ
ሴትና ወንድ እንደ ቋሚ ማንነቶች (Essences) የሚቆጠሩበትና ማንኛውንም ግለሰብ ከሁለት ተቃራኒ የማንነት ቅርጫቶች ውስጥ በአንዱ ለመጨመር የምናደርገው ጥረት ሊፈተሽ ይገባዋል። ይህ አስተሳሰብ በግለሰቦች መካከል ያለውን ልዩነት የዘነጋና የግለሰብ ባህርይ የሚቀዳው ከሁለቱ ተቃራኒ ""የተፈጥሮ"" ቡድኖች መሃል ካ
ንዱ እንደሆነ ታሳቢ የሚያደርግ ነው። የፌሚኒስቶች ንቅናቄ በጥልቀት የፈተሸው አንዱ እውነታ ይህ ነው። ይህም የፌሚኒስቶች ሙግት ""ማንነት"" የምንለውን ጉዳይ በእጅጉ የፈተነና ""የተቃራኒ ጾታ"" የፍቅር ግንኙነትን ታሪካዊ መሠረት ያናወጠ ነው። ይህን ጉዳይ በአግባቡ ለማጤን እንዲቀየሩ የፈለግናቸውን የወንድና የሴት
ባህርያት ማሰብ በቂ ነው። እነዚህ ባህርያት ከተቀየሩ ወንድና ሴት የሚባሉ ማንነቶች ከየት ይመጣሉ? ይህን ጥያቄ በስነ-ህይወታዊ ትንታኔ ለመመለስ መሞከር ስርዓተ-ፆታችን ካለበት እንዳይንቀሳቀስ መፍቀድ ነው። ዋናው ነጥብ ግን በሁለቱም ጽሑፎች ላይ ይህ ጉዳይ በልማድ ዕይታ ሙሉ ለሙሉ እንደተሸፈነ መታዘቤ ነው። ይህን
ስል አሮጌው የጾታ ስርዓት በቋንቋችን ላይ የፈጠረውን ውሱንነት ዘንግቼ አይደለም።"
“ዲን”፡- (ኃይማኖት) ሲባል እስልምናን ኢማንን እና አህሳንን (ማሳመርን) ለማመልከት ነው፡፡
ወደድንም ጠላንም እግዚአብሔር የሚሰራው ለቅዠት መከላከያ ሳይሆን ለህይወት ህ መመሪያ ይሆንህ ዘንድ በሰጠህ፣ የደም ዋጋ የተከፈለበት በቅዱስ ቃሉ ሁን ብሎ አንደነገረህ እንዲሁ በመሆን፣ ፍቅር የሆነውን ሕግና ስርዓቱን በመጠበቅ፣ በማክበር፣ ክርስቶስ ኢየሱስን በመልበስ፣ በዕለት ዕለት ህይወትህም የልጁን ምስል በመግለጥ
በማሳየትና ለሌሎች ምስክር በመሆን ብቻ እንጅ ከዚህ ውጭ “… ምድርን ያለ መሰረት – ሰማይ ያለ ባለ ያነጠፍክና ያቆምክ …” በማለት እጥፍ ዝርግት እያልክ በቃላት ጋጋታ ብትማልልና ውለህ ብታድር ጠብ የምትል ዝናብ ከሰማይ አታወርድም። ጥጉ በቁዘማና በማላዘን ዘንበል የምታደርገው እግዚአብሔር የለም ነው መልዕክቴ።
ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ዘ-ሐበሻ ተማሪዎችን በማነጋገር ባጠናቀረችው ዘገባ እስካሁን ከ4 ተማሪዎች በላይ በዚህ የቦምብ ጥቃት የተነሳ መሞታቸው ታውቋል:
አሁን በተከሰተው ሁኔታ፤ አንዱ ሌላውን ወገን በቀኖና አፍራሽነት ይከሳል። ውሱን ቢሆንም ባለኝ ግንዛቤ መሠረት፤ የቤተ
“እንዴ! ከሥርዐቱና ከይትበሀሉ ውጪ፥ መልሰው እያሉ ስንት ጊዜ ሊመረግዱት ነው?” አለ አንዱ ደብተራ ለጓደኛው ቀስ ብሎ፡፡ “እግዚአብሔርን ለማመስገን የቍጥር ወሰን አያስፈልገውም፡፡ ማሕሌተ ገንቦውን ስንደልቀውና ስናሸበሽብበት እንውላለን፡፡ ማሕሌተ ገንቦአችን ያለ ቍጥር ማሕሌተ እግዚአብሔርን ግን በቍጥር ይሁን ብሎ
የደነገገ ማን ነው?” ጠየቀ ጓደኛው፡፡ ሌላው ደብተራ ጣልቃ በመግባት “12 ጊዜ እግዚኦ መሐረነ እንበል ይባል የለም እንዴ?” አለ፡፡ አራተኛው ደብተራ ተቈጣና “ከአእምሮ ከለብዎ (ከማስተዋል) ውጪ ነው ንግግራችሁ፡፡ እግዚኦ መሐረነን (አቤቱ ማረንን) 11 ጊዜ ወይም 13 ጊዜ መጸለይ ኵነኔ የለበትም” አለና ሥቆ አሣ
ቃቸው፡፡
በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኒኪ ሄሊ አዲስ አበባ ናቸው
ስለሆነም በክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጁንና የግዥ አፈጻጸም መመሪያውን የጣሰ ጥፋት መፈጸሙን አረጋግጧል፡፡ በዚህ መሠረት ማተሚያ ድርጅቱ ከታህሣሥ 1 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የሚታሰብ የአንድ ዓመት ዕገዳ የተላለፈበት ሲሆን የፌዴራል መንግሥት
፣ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች መሥሪያ ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ላይ ድርጅቱን እንዳያሳትፉ በደብዳቤ ተገልጾላቸዋል፡፡
"በሀገራችን ባህልና ወግ መሠረት አንድ ሰው የቤተሰብ ሀዘን ቢያጋጥመው መኪና እያሽከረከረ""በእግር እየተዘዋወረ""ወይም ሥራ እየሠራ ባለበት የጋጠመው ሀዘን በድንገት ሊነገረው አይችልም።ወደ ቤት እንዲመጣ ተደርጎ አረጋግቶ የደረሰበት ችግር ወይም ሀዘን ወዳጅ ጎረቤት ይነገረዋል።መንገድ ላይ ቢነገረው አደጋ ያጋጥመዋል
በሚል ዕሳቤ ነው ወዲያው የማይነገረው።ዘመናዊውን የመረጃ ቴክኖሎጂ የማያውቁት ቤተሰቦቻችን ባልተፃፈ ሕግ ይህንን ሥርዓት ዘርግተውልን ቆይተዋል።ከላይ አንደገለፅኩት እኔና ¹ደኞቼ ግን ለJች አብሮአደግ ወዳጃችን ያለንን ሀዘንን የነበረንን ፍቅር ለመግለፅ በለጠፍነው ምስል ዐረብ ሀገር ያለች እህቱ “ወንድሜ ምን ሆነ?ምን
ችግር ተፈጠረ?”ብላ እስክ መጠየቅ የደረሰችው እኛም የሚመጣውን ተፅዕኖ ሳናስተውል በማወቅም ይሁን ባለ ማወቅ ባህላችንና ወጋችንን የመጣሳችን አንዱ ማሳያ ነው።"
የአንድ ሰው ጥፋት ለቤተሰብና ለዘመድ አዝማድ ከሚተርፍበት ስርዓት ይሰውረን፡፡ ባለፈው ዘመን የመናገር ነፃነት ባልነበረበት ሁኔታ ውስጥ “አፍ-እላፊ” የሚባል ወንጀል ነበር - የአፍ ወለምታ! “ክብረ ነክ ንግግር” ነበር የሚባለው- ከወታደሩ ዘመን በቀደመው የንጉሱ ዘመን! አፍ - እላፊ ባለስልጣንን፣ መሪን፣ ሥርዓትን
፣ አስተዳደርን ከመተቸት እስከ አገርን ማንቋሸሽ ድረስ የሚሰፋ ወንጀልን ያካትት ነበር፡፡ ልዩ ትርጉም የሚሰጠው አነጋገርም ያስቀጣ ነበር፡፡ ለምሳሌ፡- “ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃይለማርያም ሀቀኛ ኮሚኒስት ናቸው!” እያለ ቀኑን ሙሉ ይለፈልፍ የነበረ ንክ ሰው፣ ታስሮ ነበር! ወንጀሉ፤ “ማንም የሚያውቀውን ሀቅ እየደ
ጋገምክ የምታናገረው ነገር ቢኖርህ ነው!” ተብሎ ነው! “አለፈልሽ ባሮ!” እያለም የባሮን ወንዝ አስመልክቶ መፈክር ያሰማ ሰው፤ ሽሙጥ ነው ተብሎ የታሰረበት አጋጣሚም ነበር!
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 177 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ተፈቱ
መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ መሠረት ኃጢአታችን ሞተ:
ተጨማሪ ምርመራ እንዲከናወን መመሪያ ይሰጣል፣ በሕግ መሠረት የወንጀል ክስ
አምፑሉ በ3 የአፍሪካ ሃገራት ማለትም በማላዊ ፣ኡጋንዳ እና ዛምቢያ ውስጥ በሚገኙ 9 ሺ ቤተሰቦች ተሞክሮ ውጤታማ በመሆኑ በቅርቡ ለሽያጭ እንደሚቀርብ ተነግሯል ፡፡
ሩሲያ ለኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች የክህሎትና ወታደራዊ የቴክኒክ ድጋፍ እንደምታደርግ ጠቅሰው፥ የሃገራቱን የመንግስት ተቋማት የእርስ በርስ ግንኙነት የማሳደግ ስራ ይሰራልም ነው ያሉት።
የእስራኤል ፕሬዝዳት ሺሞን ፔሬዝ።በዉጪ እንኳን ቢያንስ ፍልስጤሞች ጋ በተቃራኒዉ እንደ ፈሪ ምሕረት የለሽ ጨካኝ ሆነዉ ነዉ የሚታዩት።እንደ ሠላም ጠላት ነዉ የሚቆጠሩት።«ቡልዶዘር» ወይም የ«ቤይሩቱ» አራጅ እስከመባል የተወገዙ ጨካኝ ናቸዉ።አርየል ሻይነርማን፥ ሻሮን ወይም ኤሪክ።
ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ለማሰባሰብ ታስቦ በአገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው ሩጫ ህብረተሰቡ በመሳተፍ አጋርነቱን እንዲያጠናክር ተጠየቀ፡፡
ጊዜዉ ክፉ ነዉና የሐሰተኞች ነቢያት መረብ ጠልፎ ወደ ሐሰተኞች ክርስቶሶች እንዳይወስደን በጥንቃቄ መጓዝ ይጠበቅብናል። ሐዋርያዉ ቅዱስ ይሁዳም በመልእክቱ ቁ .3 “ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኳችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።“ ሲል እንደመከረን በተቀደሰ እምነታችን እስከመጨረ
ሻ ለመጽናት እንጋደል።
“እስካሁን ባለውም ቢሆን የሚመጡት ከዚህ ቀደም ያልተጫወትኳቸው አዳዲስ ገፀ-ባህሪያት በመሆናቸው አንዱን ብቻ መምረጥ ይከብደኛል። ለኔ የመጨረሻው ስራ የመጨረሻው ፈተናዬ ነው። ግን አዲስ ስራ ሲመጣ ደግሞ እርሱ አዲሱ የመጨረሻ ፈተናዬ ይሆናል ማለት ነው።”
- ከ26 በላይ ሰዎች ሲገደሉ፣ 45 ያህል ቆስለዋል - የ92 አመቱ ሙጋቤ በቀጣዩ ምርጫም ይወዳደራሉ
ሌላው ቀርቶ ሰው ያለሩካቤ ተወልዶ እንኳን ያውቃል:
ከሰማያዊ ፓርቲ ሕዝባዊ ሰላማዊ ትእይነተ ሕዝብ ብዙ የምንማረው ጉዳይ አለ፡፡ ዋነኛው ነገር ሰላማዊ ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ የሚፈራ ሳይሆን የሚደገፍና ተቀባይነት ያለው መሆኑን ነው፡፡ ምናልባት ከሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ጋር በጎዳናው ላይ ልንተም አንችል ይሆናል፤ ከሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ጋር በጋራ
መቆማችንንና መወገናችንን ግን ለማሳወቅ መጠራጠርና ማፈግፈግ የለብንም፡፡በሰማያዊ ፓርቲ ውስጥ ያሉት ወጣቶች ብቻቸውን ሊያከናውኑት አይችሉም፡፡ ‹‹እኛ›› በሥልጣኑ ላይና ከሥላጣኑ ውጪ ያለነው ሁሉ እንጂ፡ ከሚነሱት ኦቦሸማኔዎች ጋር መነሳት ብቻ ሳይሆን ከጎናቸው መቆምም ይጠበቅብናል፡፡
መልሽው መከታው፥ የመከታው አዛናው ልጅ ናት።
(5) የአልዓዛር እና የማርታ እህት ቢታንያዊቷ ማርያም።
አቶ ታደሰ፦ሕዘቡ ኢህአዴግ ላይ ያሳደረው ጥላቻ ‘አንደርስታንደብል’ ነው። ድክመቶች አልተፈጠሩም የሚል አስተሳሰብ የለንም። ሁለተኛ አመራር ላይ በነበርንበት ሁኔታ ላይ እኛ ነባር አመራር ስለሆነ ድክመቶቹን ኋላ የመጡ ሰዎች ናቸው የፈጠሯቸው ብለን አንልም። በጋራ የተሠሩ ስህተቶች አሉ። በጋራ ተጠያቂ ነን። በ17ቱ ቀ
ን ውይይት ሁሉንም ጨርሰነዋል እኮ። ከዚህ በኋላ መሠረታዊ ለውጥ ካላመጣን አደጋው የአገር አደጋ ነው ብለን ተስማምተን ወጥተናል። ማንም ይመረጥ ማንም አብረነው እንጓዛለን ብለናል። ከዚያው ውጭ ግን አንዱ ተጠያቂ፣ አንዱ ነጻ የሚባል ነገር ብዙም የሚያስኬድ አይመስለኝም።
ሌላው ኮሬብ የሚባል ዋሻ ውስጥ አዳም ተቀበረ ይላል። በእርግጥ በሲናይ በረሃ አካባቢ ኮሬብ የሚባል ቦታ አለ፤ ግን በተመሳሳይ ይህ ቦታ ኢትዮጵያ ውስጥም አለ። ሌላው ኖህ መርከቡን ያሳረፈው አራራት ተራራ ላይ ነው ይላል። አራራት ተራራን ለመፈለግ ወደ ቦታው ሄጄ ነበር፤ በታንኳ ጣናን አቋርጬ። አራራት ተራራ የሚባለው
ን ሳገኘውና አቀማመጡን ሳጠናው፣ ለመርከብ ማሳረፊያነት በአናቱ ላይ ምቹ ሜዳ አለው። ኖህ ወይን ጠጅ ጠጥቶ ሰክሮ ነበር ይላል፤ መጽሐፍ ቅዱስ። በእርግጥም ቦታው የወይን ጠጅ ፍሬ ለማብቀል ተስማሚ ነው። አሁንም አትክልቶችና ጌሾ ይበቅልበታል። ከዚሁ ማስረጃ ሳልወጣ፣ አዲስ ዓመትን አበቦች አብበው አከበረ፤ የእንጨት መ
ስዋዕትም አደረገ ይላል። ይሄ እንግዲህ ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ ያለው የአዲስ ዓመት መቀበያ ሥርዓት፣ ከየት መጣነትን ሊያስረዳ ይችላል። በኋላ ወደ ክርስትናው የመስቀል በዓል ደመራነት ተለወጠ እንጂ በፊት ደመራ የሚነደው በአዲስ ዓመት መጀመሪያ ላይ ነው። ለዚህ ማስረጃው አሁንም ድረስ ክርስቲያን ያልሆኑ የሀገራችን ሰዎች
የደመራ ሥርዓት አላቸው። ይሄ የአባታቸው የኖህ ትዝታ (ማስታወሻ) ነው፤ ሲወረስ ሲዋረስ የመጣው። በዚህና በኖህ ጉዳይ ሰፊ ጥናት እያደረግሁ ነው፤ ወደፊት ይፋ ይሆናል። አንድ እዚህ ላይ ልጠቅሰው የምፈልገው፣ ሌላ አራራት የሚባል ተራራ አርመን ውስጥ አለ። ተራራው ግን በረዶ ያለበት፣ ገደላገደል፣ እንኳን መርከብ ሊ
ያሳርፍ ለሰው ልጅ የማይመችና የማያብብ ቦታ ነው፤ ስለዚህ ያ ሊሆን አይችልም።
* ” በባህርዳር ስታዲየም ላይ የተገኘው ህዝብ መቶ ሚሊዮን የሚሆነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ቀርቶ የአማራውን ህዝብ አይወክልም“
ኦገስት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በ1950 ዳንፎርዝ ያጋጠመዎት የሚያደንቁት ነገር ካለ? በመገኘት ለበዓሉ ማክበሪያ ፈንድሬዚንግ
ካልቀለዱማ አገሪቷ ከመፈራረሷ በፊት አፋጣኝ መፍትሔ ያስፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ በህክምና ስህተት የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በየዓመቱ እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ _ Medical Errors in Addis Abeba on the Rise
ብዙም ሳይቆይ፣ ከአመት በኋላ፣ ታኅሣሥ 1885 ላይ ጣሊያኖች ምፅዋ ላይ መልህቃቸውን ጥለው ወደ መሃል መስፋፋታቸውን ጀመሩ። መስከረም 1885 ላይ አሉላና የሱዳን መሃዲስቶች ኩፊት በተባለ ቦታ ተገናኝተው ራስ አሉላ ጦርነቱን በድል ቢደመድሙም ከሰላን ለመቆጣጠር የነበራቸው እቅድ በጣሊያኖች ወደ ምጽዋ ዘልቆ መግባት ተ
ዘናጋ። ፊታቸውን ከምዕራቡ ግንባር በመመለስ፣ ራስ አሉላ፣ ጣሊያኖችን በዶገሊ (1887) ጦርነት እንዲሁም በኮዓቲት(1888) ጦርነት ድል አደርጓቸው። ይሁንና የጣሊያኖች መስፋፋት ሊገታ አልቻለም። ለዚህ ምክንያቱ በምዕራብ የመሃዲስቶች ጦርነትና እንዲሁም የጣሊያኖች በሃይል መጠናከር ነበር። በኒህ ድርብ ጫናዎች ምክንያ
ት 1888 ላይ የኢትዮጵያ ሠራዊት አፈግፍጎ መረብ ወንዝን ተሻገረ። 1889 ዓ.ም. ያለመንም ጦርነት የጣሊያን ሰራዊት አስመራ ገባ።
የእኛ 175-ፓውንድ Pro ዘወትር ሁለት የተለያዩ ፈተና ትራኮች ላይ እገዳ ቅንብሮች ጋር fiddling ነበር, አንድ ከባድ ጭቃ እና አንድ ጥልቅ የባህር ዳርቻ አሸዋ, ፈጽሞ ደስተኛ ቅንብር መምጣት እና ከጊዜ በኋላ ብስክሌት በሁለቱም ጫፎች ላይ ሙያዊ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል የሚል መደምደሚያ ላይ. ጫካ ውስጥ እገዳው
በጣም የተሻለ የምትገፋው. እኛ በጣም ጥቂት የእኛን ሞካሪዎች በአብዛኛው ከ ጀርባ መጨረሻ ወይም ሹካዎች ስለ ቅሬታውን ይሰማ, ነገር ግን የእኛ Pro ሽከርካሪ አሁንም stiffer መጭመቂያ damping እና ተጨማሪ bottoming የመቋቋም እንዲሆን ተመኙ.
ምሩፅ 1971 ዓ.ም. ወርቃማ ዓመቱ ነበር፡፡ እጅግ የገነነበት ታላቅ ክብርንም የተቀዳጀበት፡፡ በዚያው ዓመት በቼኮዝሎቫኪያ በተዘጋጀው የዓለም ኮከብ አትሌቶች ምርጫ ዘጠኝ አትሌቶች ሲመረጡ አንዱ ምሩፅ ሲሆን፣ ‹‹የኮከቦች ኮከብ›› ተብሎ መመረጡ በተዘጋጀው የተሸላሚዎች መድረክ ራሱ ከመሀል በከፍታ መቀመጡ ይታወሳል፡፡
የወርቅ ጫማም ተሸላሚ ነበር፡፡ ምሩፅ ድርብ ድሎቹን በዳካር፣ በሞስኮና ሞንትሪያል በተደረጉ አህጉራዊና ዓለማዊ ውድድሮች ስድስት ወርቅ ይዞ አዲስ አበባ በደረሰ ጊዜ ጋዜጠኛ ኃይሉ ልመንህ እንዲህ ገጥሞለት ነበር፡፡
የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ቤተ ክርስቲያን ያሏት ክፍት ቦታዎች እየተነጠቁ ለሌላ አልሚ ተላልፈው ሊሰጡ እንደሚችሉ ከግምት በማስገባት የሪል እስቴት ሥራ ለመሥራት ከቻይና፣ ከአሜሪካ፣ ከሕንድ እና ከእስራኤል የሪል እስቴት አልሚዎች ጋራ ሲነጋገር መቆየቱ ተዘግቧል፡፡ የቻይናው ጂ.ኦ.ሲ.ሲ የሪል እስቴ
ት ኩባንያ የተሻለ አማራጭ ኾኖ በመገኘቱ በጉዳዩ ላይ ተደጋጋሚ ውይይት በማድረግ በሐምሌ ወር ፳፻፮ ዓ.ም. የመግባቢያ ሰነድ የመፈራረም ሥራ ተከናውኗል፡፡
በአፍሪካ ደረጃ በተደረገ ጥናት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ እምነት የማይጣልባቸው ተቋማት ከተባሉት አንዱ የፍትህ ስርአት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ዜጐች መፍትሔ እያጡ ነው፡፡ ፍትህ ማጣታቸው ገዝፎ እየታየ የመጣው ከአፄው ጀምሮ ነው፡፡ የፍትህ ሳምንት መከበሩም ከፕሮፖጋንዳ ያለፈ ነገር አለው ማለት አይቻልም፡፡ መንግስት ችግሩን አሳም
ሮ ያውቃል፡፡ ለፍትህ መጥፋቱ ዋናው እኮ የስልጣን ክፍፍል አለመኖሩ ነው፡፡ የአስፈፃሚው አካል እንደልቡ ተንቀሳቅሶ መስራት ካልቻለ ፍትህ ይዛባል፡፡
ምድር ፡ ስትናወጥ ፡ ግራ ፡ ሲገባቸው
የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በሕገመንግሥቱ ድንጋጌ መሠረት የዘንድሮ ሥራውን ሰኔ 30 ቀን 2008 ዓ.ም አብቅቶ ለዕረፍት ተበትኗል። ነገር ግን በም/ቤቱ የአባላት የሥነምግባር ደንብ አንቀጽ 15 መሠረት የም/ቤቱ አባላት በዕረፍት ላይ እያለ የም/ቤቱን ውሳኔ የሚሹ አስቸኳይ ጉዳዮች ሲያጋጥሙ አስቸኳይ ስብሰባ ሊጠራ እን
ደሚችል በደነገገው መሠረት ትላንት ም/ቤቱ ተሰብስቦ ካሳለፋቸው ውሳኔዎች መካከል የፌዴራል ገቢ ግብር አዋጅ አንዱ ሆኗል። አዋጁ በተለይ ከመቀጠር ከሚገኝ ገቢ ላይ የተጣለውን ምጣኔ በማሻሻል ከያዝነው ሐምሌ ወር ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን ያስችላል ተብሎ ይጠበቃል። ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ወይንም ደመወዝን በተመለከተ የአ
ዋጁን ድንጋጌ የሚከተለውን አስቀምጧል።