text stringlengths 0 200 |
|---|
2. ትምህርት በማናቸውም ረገድ ከሃይማኖት፣ ከፖለቲካ አመለካከቶች እና ከባህላዊ ተፅእኖዎች ነጻ በሆነ መንገድ መካሔድ አለበት፡፡ (አንቀጽ 90: |
ኢሳት፡ በሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የቆፈረው ጉድጓድ እራሱ ገባበት! ክፍል ፪ |
የአክራሪነትና ጽንፈኝነት ታፔላ ለጠፋ በአንድ ቀን ተጠንስሶ ዛሬ ላይ የደረሰ ጉዳይ አይደለም ፤ ሥረ መሰረቱ ህወሀት ጫካ በነበረበት ጊዜ ከነበረው ርዕዮተ ዓለመ ይመዘዛል፡፡ በመልክ እና በስም ተመሳሳይነት ባይኖረውም መጨረሻ ግቡ ግን ይችን ለምዕተ ዓመታት ታሪኳን ጠብቃ የኖረችን ቤተክርስቲያንን መሰረቷን መናድ ብቻ |
ነው፡፡ የዛሬ ዓመት አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ሆቴሎች ለተለያዩ ተቋማት ለ10 ቀን የተሰጠው ስልጠና እንደሚያመለክተው ‹‹ኒዮ ሊበራል እና የእምነት ነጻነት ፤ በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ላይ ያለው የእምነት አመለካከት ፤ ከሕገ-መንግስቱ ጋር ያላቸው የአመለካከት ግጭት ፤ በጅማ አካባቢ የደረሰውን አክራሪነት |
ለምን መንግሥት እርምጃ እንዳልወሰደ ….›› እና በርካታ ነገሮችን አንስተው ተወያይተው እንደነበረ እናውቃለን፡፡ ስለዚህ ይህ የአክራሪነትና የጽንፈኝነት ታፔላ ለጠፋ ከመሬት የተነሳ እና እዚህ ደረጃ የደረሰ አለመሆኑን ያሳለፍናቸው መንገዶች ያመላክቱናል፡፡ |
ዶብ ኣልቦ ሓኻይም ኣብ 2015 - 8 ሚእታዊ ካብ ኣጠቓላሊ በጀቱ ወይ 52 ሚሊዮን ዶላር ሓገዝ ገንዘብ ካብ ሕብረት ኣውሮፓ ረኺቡ ነይሩ። |
እርግጥ ሚኒሊክ በድንጋይ መቃብር ውስጥ በድኑ ቢታተምም ፥ ህልውናው ግን ተነስቷል ። ክርስቶስ መቃብር ፈንቅሎ እንዳይነሳ በትልቅ ድንጋይ ቀብሩን ያተሙት ኣይሁዶች (በወንጌል እንደተጻፈው) ለ መግደላዊት ማርያም ፥ የያዕቆብም እናት ማርያም ና ሶሎሜም ጭንቀትን ፈጥሮባቸው ነበር ። እኒህ ሴቶች ጌታችንን ሽቱ ሊቀቡት ወ |
ደ መቃብሩ በሄዱ ጊዜ ትልቁ ጭንቀታቸው የነበረው «ድንጋዩን ከመቃብሩ ደጃፍ ማን ያንከባልልልናል?»የሚል ነበር። ድንጋዩ እጅግ ትልቅ ነበርና። ግን አሻቅበውም አይተው ድንጋዩ ተንከባሎ እንደነበር ተመለከቱ፡፡ በአጤ ምኒሊክም የሆነው ያ ነው ። ስራውን ለመቅበር ትልቅ የኣኖሌ ድንጋይ ኣንከባለው ማንነቱ ላይ ቢጠርቡም፥ |
ስሙን ቢያጠፉም ፥ ቢሳደቡም፥ ቢዝቱም ፥ የምንሊክን ማንነት ለመቅበር የተከመረው ድንጋይ ተንከባሏል ። ኣለም የሚያውቀውን ጠሃይ የሞቀውን እውነት ማንሸራተት እንዴት ይቻላል ። |
በእኔ እይታ የዓለም ህዝብ በተለይም ልዩነት ሊፈጥሩ ይችላሉ ተብለው የሚገመቱት ታላላቅ መንግስታት የኢትዮጵያን ሁኔታ እኛ ከምናውቀው ባላነሰ ያውቃሉ። እያወቁም ግን የራሳቸው ብሔራዊ ጥቅሞች እስከተጠበቁ ድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብለው ምንም ነገር ላለማድረግ ወስነዋል። ስለዚህ የረዳት አብራሪው ድርጊት (ጠለፋም ተባለ |
እገታ) ለእነዚህ “ተጽዕኖ ፈጣሪ” ናቸው ለምንላቸው መንግስታት አንዳችም የሚጨምረው ዕውቀት ይኖራል ብየ አልገምትም። የተወሰነ ዕውቀት እንኳ ጨመሮላቸው ይሆናል ብንል፣ የራሳቸው ብሔራዊ ጥቅሞች አደጋ ውስጥ እስካልገቡ ድረስ በኢትዮጵያ ላይ ያላቸውን ፖሊሲ የሚቀይሩበት ምክንያት አይኖራቸውም። |
ሁለተኛ፡- ዛሬ ላይ አንድነት እንዲኖረን የወደፊት አብሮነት ሊኖረን ይገባል። የወደፊት አብሮነት እንዲኖረን ስለ ወደፊቱ ግዜ በጋራ ማሰብ፥ መመኘት፥ ማቀድ፥ መነጋገርና መግባባት አለብን። ይህን ለማድረግ ደግሞ ለወደፊት በአብሮነት ለመኖር መወሰን አለብን። ነገር ግን፣ የትኛውም ብሔር፥ ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ መቼና ለም |
ን እንደሆነ ባልታወቀ ምክንያት ከሌሎች የኢትዮጲያ ብሔሮች፥ ብሔረሰቦች፥ ሕዝቦች ጋር አብሮ መቀጠል ባለመፈለጉ ምክንያት ሊገነጠል ይችላል። |
5′ ጌታነህ ከበደ የመታው ቅጣት ምት ቤሊንጌ ሲመልሰው ቋሚውን ገጭቶ ወጥቷል፡፡ |
> ግ.ሓዋ.19፣11-12። ቅዱስ ጳውሎስ ብዝለበሶ ልብሲ ብዙሓት ኣጋንንቲ ወጺኦም እዮም። |
የኢትዮጰያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች በአዳማ ፈጣን መንገድ ሃምሌ 20/2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ የችግኝ ተከላ አድርገዋል፡፡ |
ቁልፍ ቃላት Eritrea, Demo Eritrea DC, Eritrea in Washington DC, የኤርትራዉያን ተቃዉሞ በዋሽንግተን ዲሲ |
የመኝታ ቤቱን በር በርግዶ ገብቶ ጠርቅሞ መዝጋት! |
በጂማ ከተማ ባሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ችግር ባለባቸው ተማሪዎች በጎ አድራጎት ሥራ እሠራለሁ: |
ተከሳሹ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የህግ ማስከበር ዘርፍ ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ በለገጣፎ ከተማ በካርታ ቁጥር L/X/L/D/3139/00 በስሙ ተመዝግቦ በሚገኘው የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ላይ የመኖሪያ ቤት ዲዛይን እንዲያሰራለት 23ኛ ተከሳሽን በመጠየቅ ተከሳሹም በጥያቄው መሰረት የመ |
ኖሪያ ቤት ዲዛይኑን በማሰራት ዲዛይኑ የተሰራበትን የአገልግሎት ዋጋ በድምሩ ብር 23,000.00 /ሃያ ሶስት ሺህ/ እ.ኤ.አ በ18/10/2012 እና በ06/04/2013 ለተከሳሹ የከፈለለትና ተከሳሹም ይህንኑ ጥቅም ያለምንም ክፍያና ተገቢ ምክንያት የተቀበለ በመሆኑ በፈፀመው ዋጋ ያለውን ነገር ያለክፍያ ወይም ያለበቂ |
ክፍያ ማግኘት የሙስና ወንጀል ተከሷል። |
ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ሥራው ሲያልቅ እንደሚወሰን አቶ አብዱላዚዝ አስታውቀዋል፡፡ |
በአፄው ሆነ በደርግ ዘመን በአንድ ዘር ገናናነት የሌላው ዘር የጥቃት ሰለባ መሆኑን የሚያመለክት አንዳችም ጭብጥ አልነበረም። አማርኛ ብሔራዊ ቋንቋ ከመሆን ሌላ አማራ የሚባል የፖለቲካ ድርጅት ፣ የአማራ የሚባል ጦር ፣ አማራ የሚባል የንግድ እና ቸርቻሪ ተቋም ፣ አማራ የሚባል ቤተክርሲትያን ወይንም መስጂድ አልነበረም |
– ዛሬ ለህወሃት ምስጋና ይግባውና በዘር ጣሪያና ግርግዳቸውን ያጠሩ ተቋማት በየጎጡ ከተዋል – በወያኔ ዘመን ስፖርት ማዘውተሪያዎች ሳይቀሩ በዘር ቆጠራ እንዲደራጁ ተደርጓል። እግር ኳስ ሜዳ ለመውጣት ሲያስቡ የትኛውን ዘር ለመደገፍ እንደሆነ መወሰን ግድ ነው – ይህን ሳይወስኑ ሜዳ መሄድ ለተባራሪ ጥይት ሰለባ መሆን |
ን ያስከትላል። አልፎ ተርፎ አውድ-ዓመታት በዘር ላይ ብቻ በተሰባሰቡ ሰዎች እየተከበረ ነው – የትግራይ ቀን በመቀሌ/በዋሺንግተን/ሎሳንጀለስ… በየዓመቱ ድል ባለ ድግስ ይታሰባል። ህወሃት ይህን ያህል ነው ኢትዮጵያን ያዘቀጣት። |
ለአባቶች እንዲሁም ለምእመናን መፈራትና መከበር ሞገስም ነበረ : |
8 እምሰማይ ፡ ታፀምእ ፡ ፍትሐ ፡ |
አስተማሪውና ተማሪው ጥቂት ወራት በዚህ ሁኔታ እንዳሳለፉ ዘርዐ ያዕቆብ በትምህርት ቤቱ ውስጥ የታወቀ ሁለተኛ በርጤሜዎስ ሆነ፡፡ አንድ ቀን መምህር እንግዳሸት ጸሎት ሲያደርሱ እንደ ዋሽንት ያለ ድምፅ እየተንቈረቈረ ወደ ጆሮዋቸው ደረሰ፡፡ ድግምታቸውን ቆም አደረጉና ማን፥ ምን እያለ እንደ ሆነ ለማድመጥ ሞከሩ፡፡ በትም |
ህርት ቤታቸው ውስጥ አንዱ ተማሪ ዝማሬ እየቀጸለ መሆኑን ከድምፁ ጥራት በስተቀር የጕረሮው ዐመል የርሳቸው እንደ ሆነ አረጋገጡ፡፡ በርጤሜዎስ መሰላቸው፡፡ አንዱን ተማሪ ሲያልፍ ጠሩና “ማነው ዝማሬ የሚቀጽለው?” አሉና ጠየቁ፡፡ “አይዋ ዘርዐ ያዕቆብ” ሲል መለሰ ተማሪው፡፡ “የቱ ነው ዘርዐ ያዕቆብ? አይዋ በርጤሜዎስን |
የሚመራ መልከ መልካሙ ተማሪ” አላቸው፡፡ መቼ ወደ ትምህርት ቤታቸው እንደ ገባ እንኳ ማስታወስ አቃታቸው፡፡ የሚያስታውሱት ቢሆን መልኩን ለማየት ጓጉ፡፡ “ቅጸላውን ሲጨርስ ከኔ ዘንድ እንዲመጣ ንገረው” አሉትና ብዙ ለማውራት ምኞት ያደረበትን ተማሪ በማሰናበት የድግምት ጸሎታቸውን ቀጠሉ፡፡ |
እናም ሰዎች ንጽህናህ አነተቡት፡፡ ሞረዱህ እኛ ምርጥ ዘር ነን እነ እንትና ደግሞ ምራጭ አሉህ፡፡ እኛ ተመርጠን የተገኘን ነን ብለው ያልተመረጡ ናቸው ያሉትን ሌሎችን እያሳዩህ፡፡ ቤተሰብህን ወደህ የከበቡህ ጎረቤቶችህን የጎሪጥ ማየት ጀመርክ፡፡ ምልከታህን አስፍተህ የሌላን በጎነት ከማየት ይልቅ ያጠለቁልህ ጥቁር መነጽ |
ር በጎነትን በክፋት የሚቀይር ነውና የሌሎች መልካም ስራ እንደ ሴራ ታየህ፡፡ ሲፈጠር ብሩህ ነገር እንዲያሳይህ የተፈጠረለህ አይንህ ጋርደውት አጠበቡብህ፡፡ ፍቅር ሞልቶት የፈጠረው ልብህ በጥላቻና ምቀኝነት ሰፍረው በጎነትን አብሮነትንና ህብረትን አልቀበል አለህ፡፡ |
የከተማዋ ከንቲባ አቶ አስቻለው ዮሃንስ “አካባቢው ላይ ምንም ዓይነት የፀጥታ ችግር አልነበረም ፤ ሕዝቡ በሰላማዊ እንቅስቃሴ ላይ ነበር። ልጁን አውርደው መቱት ከዛ በኋላ ወደ መንደሩ እያዞሩ መተኮስ ጀመሩ።” ሲሉ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል። |
Previous articleህሊና ከምንም በላይ ነው … |
እንግዲህ <<እንቀበለዋለን>> ልንል አንችልም። የተመሳሳይ ጾታዎችን ግንኙነት አንባርክም። ከዚህ ነገር ጋር ልንተባበር አንችልም። እነዚህን ሰዎች እጃችንን ጭነን <<እንባርካችኋለን>> ልንላቸው አንችልም። የእግዚአብሔርን ቁጣ በላያችን ላይ እናመጣለንና ይሄንን ልናደርግ ፈጽሞ አንችልም። ስለዚህ ይህ ነገር በጣም አስፈ |
ላጊ ነው። |
• ላንቺ የእግዚአብሔር ፀጋ የትኛው ነው? |
ስልዚህ እንደ EWCA እና እንደ ፓርክ ጽ/ቤቶች ያሉ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት እና ሌሎች ለጉዳዩ አትኩሮት በመስጠት ለፓርኩ እድገት የሚደረጉ ስራዎችን በማስፋት እና በማዳበር ሰፊ ስራዎች እንዲሰሩ አገራዊ ግዴታችንን በአንድነት ልንወጣ ይገባል: |
እስከ ፡ ይገብእ ፡ ፍትሕ ፡ ለዘ ፡ ይጸድቅ ፤ |
“የአንዳንድ ምርምር ውጤት፥ ብዙዎችን ተመራማሪዎች እኔንም ጨምሮ የቴሌፓቲክ ግንኙነት በምድር ላይ ባሉት ሰዎች መሀከል ብቻ ሳይሆን ወደ ሰማይ በአረጉ ሰዎችና በምድር ላይ ባሉትም ሰዎች መሀከል መሆኑን አሳምኗል። ይህን የመሰለው የምርምር ውጤት ለአዲስ ራዕይ በር ከፋች ሊሆን ይችላል። … |
ፍኖተ ነጻነት በዚህ እትሙ ልዩ ልዩ ዜናዎችና ጽሁፎችን ይዞ ቀርቧል። በተለይም የከተማው ነዋሪ የመሬት ባለቤት እንዲሆን አንድነት ፓርቲ መግለጹንና ሌሎችም ዘገባዎችን ለህትመት አብቅቷል። ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። |
Previous “የፈሰሰውን ደም ጠጡት – ደም የሚያረካችሁ ከሆነ” አብይ አህመድ |
አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር በዓለም ዓቀፍ የመገናኛ ብዙሃን እይታ |
የሴካፋ የእግር ኳስ ሻምፒዮና መከናወን የጀመረው እ.ኤ.አ በ1927 ዓ.ም ነው፡፡ ይሁን እንጂ ውድድሩ ይዘጋጅ የነበረው በዞኑ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አማካይነት አልነበረም፡፡ ይህ ውድድር ጎሴጅ ካምፕ ተብሎ ይካሄድ የነበረ ሲሆን ሻምፒዮናውን ስፖንሰር በማድረግ በበላይነት ይመራ የነበረው መሠረቱን ኬንያ አድርጎ የቆየው |
ጎሴጅ ሳሙና አምራች ፋብሪካ ሲሆን በወቅቱ ሀገራቱ በቀኝ ግዛት ስር በመሆናቸውና ውድድሩም በቅኝ ገዢዎች ተፅእኖ ስር እንደነበር ይታወቃል፡፡ |
የኳታሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሼይኽ ሙሐመድ ኢብን አብዱራሕማን “ውሳኔው ሁኔታውን የሚያባብስ እና ሰላምን ለሚሹ ሁሉ የተላለፈ የሞት ፍርድ ነው።” ብለዋል። |
4፤ እንደ ተጻፈውም የዳስ በዓል አደረጉ፤ እንደ ሥርዓቱም ለየዕለቱ የተገባውን የየዕለቱን የሚቃጠል መሥዋዕት በቍጥር አቀረቡ። |
(የአትጠገብ አያት) ዘር ነው። ስለዚህ፥ ካሳ በናቱም ባባቱምcየገዢው መደብ ሐረግ እንጂ፣ ዛሬ የህወሓት ቡችሎች እንደሚሉት “የጭቁኑ የኮሶጌ ቅማንት” ዘር አልነበረም! |
45 ወደ መቅደስም ገብቶ በእርሱ የሚሸጡትን የሚገዙትንም ያወጣ ጀመር፤ |
የሚያስገርመው አወያዩ ወይም ጠያቂው የጀርመን ድምጽ ጋዜጠኛ ……. (ሙሉውን ከዚህ ላይ ያንብቡ) |
መስሎት ፡ የፈራሁ ፡ ገና ፡ ለገና |
እነርሱ እነርሱ ምግባር ለምን ማድረግ እና የመረዳት ምክንያቱም ማህበራዊ othersA ምላሽ ዘንጊ አይደለም Perceptiveness-መሆን. |
19. ሙሉ ልብ ለልብስ ንቅሳት ለሴቶች |
የአንድነት ፓርቲ የወላይታ ዞን አመራር አባላት ከምሽቱ 9፡00 ሠዓት (ሶዶ ከተማ) |
በአንድ ቦታ ላይ ሁሉንም 787 ስሪቶች ጋር, አንድ 3 ጥቅል ሊኖረው ይችል ከሆነ ይበልጥ የተሻለ ይሆናል. እኔ እዚህ መጠየቅ የሚደፍር ይሆናል. |
እነዚያ ሰዎች ከነዚህ ችግሮች ጋር የታገሉ ባይሆኑ እኛ ዛሬ ምንም ባላወቅን ነበር። የወንድ ለወንድ መጋባትን ልንባርከው አንችልም! እኛ ይሄንን ኃጢአት ያየነው በቅርብ ጊዜ ቢሆንም እግዚአብሔር ግን በእያንዳንዱን ትውልዱ ከዚህ ኃጢአት ሊያድን ሲሻ በታሪክ ውስጥ እናያለን። |
ከግል ሕክምና ተቋማት የሚመጡ ሕፃናት በየትኛውም የመንግሥት ጤና ተቋማት ክትባት ማግኘት መቻላቸውን በተመለከተም፣ ምንም የሚያግድ ነገር እንደሌለ ተናግረዋል፡፡ የግል ጤና ተቋማትም አሥሩንም ክትባቶች ከመንግሥት በነፃ እንደሚያገኙና የአገልግሎት ብቻ አስከፍለው እንደሚከትቡ ተናግረዋል፡፡ |
ኣብ ናዝሬት፡ ገብርኤል መልኣኽ፡ ንእግዝእትነ ማርያም “ሰላም ንኣኺ ኦ ምልእተ ጸጋ፣ እግዚኣብሔር ምሳኺ እዩ፣ ንስኺ እንካብ ኣንስቲ ዝተባረኽኪ ኢኺ በላ”(ሉቃ 1፡28)። በቲ ሰላምታኡ ተገሪማ ምስ ረኣየ ከኣ ቀጺሉ ”ማርያም! ኣብ ቅድሚ ኣምላኽ ጸጋ ረኺብኪ ኢኺ እሞ ኣይትፍርሂ፣ እንሆ ክትጠንሲ ወዲውን ክተወልዲ ፣ |
ስሙ ከኣ ኢየሱስ ክትብልዮ ኢኺ” (ሉቃ 1፡30-31) ብምባሉ እቲ ብነብያት ዝተነግረሉ ንሕዝቡ ከድኅን ብእግዚኣብሔር ተላኢኹ ክመጽእ ዝነበሮ መድኃኔ ዓለም ካብ ድንግል ማርያም ከምዝውለድ፣ እቲ ካብ ዘመናት ዝተዋህበ ተስፋ ከኣ ኣብ ማርያም ከምዝፍጸም ኣረጋገጸ ማለት እዩ። እቲ ካብኣ ዝውለድ ከኣ“ዓብይ ኪኸውን፣ ወዲ |
እቲ ልዑልውን ኪበሃል እዩ። እግዚኣብሔር ኣምላኽ ድማ ዙፋን ኣቦኡ ዳዊት ኪህቦ እዩ። ንሱ ኣብ ሕዝቢ እስራኤል ንዘለዓለም ኪነግሥ እዩ። መንግሥቱ ከኣ መወዳእታ የብሉን፣ በላ” (ሉቃ 1፡32-33) ይብላ። ድሕሪ ክንደይ ዘመናት መድኃኒና ጐይታና ኢየሱስ ክርስቶስ ኣብ ቤተልሔም ምስ ተወልደ ድማ ቅዱስ ማቴዎስ ወንጌላዊ |
“እዚ ኲሉ ነቲ እግዚኣብሔር ብነቢይ ‘እንሆ ድንግል ክትጠንስ ወዲውን ክትወልድ እያ፣ ስሙ ከኣ ኣማኑኤል ኪብልዎ እዮም፣ ትርጉሙ ከኣ ‘ኣምላኽ ምሳና’ ማለት እዩ’ እናበለ ዝተዛረቦ ምእንቲ ኪፍጸም ኮነ” ማቴ1፡ 22-23) ብምባል ልደት መድኃኒና ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጻሜ ተስፋ ነቢያትን ኣበውን ከምዝኾነ የረጋግጽ። |
ግብፅ አሁን መወያየት ትፈልጋለች ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነቢል ፋህሚ ኢትዮጵያ አባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለችው ኅዳሴ ግድብ ላይ ለመነጋገር ግብፅ ፍላጎት እንዳላት ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም ... |
የ Sith Triumvirate Raid ለ PhJ 1 የ RJT ተጨባጭ ቡድን የቅርብ ክትትል ይደረጋል. |
ሒሳብ/ምርጥ ምስል (← ወዲህም የሚያያዝ _ አርም) |
እ.ኤ.አ በኦገስት 2012 በአንድ ትችቴ ላይ “የአቦሸማኔው ትውልድ፣ የጉማሬው ትውልድ” በሚል ርዕስ እንዲህ ስል ጠየቅሁ፣ “ኢትዮጵያን ሊጠብቅ ሊያድን የሚችል ማን ነው?“ በሰላማዊ መንገድ በኢትዮጵያ ለውጥ ለማምጣት መከተል ያለብን መንገድ አገራዊ ውይይት ማድረግ እንደሆነ የኢትዮጵን ወጣቶች ተማጽኛለሁ፡፡ ከዚያን ጊ |
ዜ ጀምሮ አቤቱታዬን ለበርካታ ጊዚያት በተደጋጋሚ ሳቀርብ ቆይቻለሁ፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ ንቅናቄን በመጀመሪያ በተጠናከረ መልኩ በእራሳቸው በፓርቲው አባላት ላይ በቀጣይም በመላው የኢትዮጵያ ወጣት ማህበረሰብ ላይ የዕርቅ ውይይት ማድረግ እንደሚያስፈልግ ጥሪ አቅርቤ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የዕርቅ ውይይት በኢትዮጵያ የ |
ወጣቱ ህብረተሰብ ውይይት መጀመር ቀጥሎ የሚፈጸም ይሆናል የሚል እምነት አለኝ፡፡ |
“ጥናቱ በተጨባጭ የከተሞችን ችግር ያሳየ ነው ያሉት” የመቀሌ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ብርሃነ ገብረእየሱስ ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ከማቋቋም አኳያ በጥናቱ መፍትሄ መጠቆሙ ተገቢ እንደሆነ ገልጸዋል። |
ኮከብ ዋሽኖች የሄርጂስ ጋላክሲ, SWGOH - Mods, የ SWGOH ቁምፊዎች ሐምሌ 12, 2018 |
‹‹ፈጣሪ አምላክ አገራችንንና ህዝቧን ከጥፋት ይታደግ ዘንድ በጸሎት እንትጋ!!›› የፖለቲካ ፓርቲዎች ለኃይማኖት ተቋማት ያቀረቡት ጥሪ |
የዚህ ሁሉ መነሾው ደግሞ ትራኮማ ነው፡፡ ቢበዛ በ10 ደቂቃ የቀዶ ጥገና ህክምና ሊፈወስ የሚችለው ትራኮማ አንዳንዶች የድህነት በሽታ ይሉታል፡፡ በዓለማችን 2.2 ሚሊየን ህዝብ በትራኮማ ምክንያት የዓይን ብርሃኑን ያጣ ሲሆን በኢትዮጵያ ትራኮማ እጅጉን የተስፋፋው በኦሮሚያ ክልል እንደሆነ ይታወቃል፡፡ |
በቅርብ ወራት ውስጥ ኬንያ ውስጥ የሚታየውና የሚፈፀመው በሶማሊያ ታጣቂ አማፂያን ነው የሚባለው የጠለፋዎች መበራከት ግን በኬንያዊያኑ ዘንድ ውጥረት፣ ሥጋትና ቁጣንም የፈጠረ ይመስላል፡፡ የኬንያ ምጣኔ ኃብት የጀርባ አጥንት ናቸው ከሚባሉት ዘርፎች አንዱ የሆነውን የቱሪዝም ኢንዱስትሪዋንም በእጅጉ እያስፈራራና አደጋ ላይ |
እየጣለ የመጣ ክስተት ሆኗል፡፡ |
ከዚህ ቀደም በሪያድና በመካ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሞት፣ |
የግብርናና እንስሳ ሀብት፣ የኢንዱስትሪና የነዳጅ፣የማዕድንና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴሮችና ሌሎች ተቋማት ድጋፍና ክትትል ከሚያደርጉት ውጭ በበጀት ዓመቱ የንግድ ሚንስቴር ድጋፍና ክትትል ከሚያደርግባቸው የግብርና ምርቶች ወጪ ንግድ አፈጻጸም 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ በአፈጻጸሙ ከ964 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዶ |
ላር በላይ ማግኘት የተቻለ ሲሆን ይህም የእቅዱን 70 ነጥብ 9 በመቶ ድርሻ ይይዛል። |
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብት ማዕከል ዳይሬክተር ወንድማገኝ ታደሰ (ዶ/ር) በተመሳሳይ ይህንኑ ችግር ያስተዋሉ ሲሆን፣ አዝማሚያው የተፈጠረው ከዚህ ቀደም የቀረቡ ተመሳሳይ ጉዳዮች ውድቅ በመሆናቸው እንደሆነ አስገንዝበዋል፡፡ ‹‹ብዙ ጊዜ በፓርላማው አዋጆችና በአስፈጻሚው አስተዳደራዊ ውሳኔዎች ላይ ቅሬታ አይ |
ቀርብም፡፡ ሲቀርብ ደግሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ችግር የለባቸውም ብሎ ይወስናል፡፡ ይህ አዝማሚያ መሰል አቤቱታዎች ማቅረብን የሚያቅብ ነው፤›› ብለዋል፡፡ |
ከእነዚህም መካከል የአዲሱን የወረዳ አወቃቀር ያልተቀበሉ ቀደም ሲል በማዕከላዊ ዞን በ‹‹እምባሰነይቲ ወረዳ›› ሥር የነበሩት 17 ቀበሌዎች ላለፉት 20 ዓመታት ተቃውሞ ሲያሰሙ የቆዩ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ አለመግባባት ያስከተለ ጉዳይ እየሆነ መምጣቱ ተጠቁሟል፡፡ |
Wohler Showcases የቅርብ ጊዜ ቪድዮ ከ አይ ፒ ትንተና መፍትሄ, iAM-VIDEO-2-MPEG, በ BES Expo 2017 |
ከሣሹ አካል፥በሕግ ፊት የተከሠሡ ሰዎች እኩል መኾናቸውን ለማረጋገጥ፣ትልቅ ዋጋ በመስጠት ከተለዋጩ ቀጠሮ በፊት የሚወስነው ውሳኔ ካለ እንጠብቃለን፡፡ |
እንዴት ማመልከት እንደሚቻልና ስለ ገንዘቡ ድጋፍ ተጨማሪ ማብራሪያ እዚህ ያገኛሉ። |
እደክማለሁ ፡ እንጂ ፡ ከቶ ፡ አልፈራም |
ሰበር ዜና፣ ህወሃት ኃይለማርያም ደሳለኝን ከሥልጣን እንዳነሳ አስታወቀ - EthioExplorer.com |
አንዳች ነገር የለም። የህሊና አይኖቹን ክፍት አድርጎ ለሚመለከት ሁሉ፤ የዛሬው የኦሮሞ ህዝብ ችግር የበዴሌ ቢራን |
ጣዕሜ ፡ እንዳይሆን ፡ ደርሶ ፡ መራራ |
"Ethiopia Tigray and Jordan' በሚል ባሳተሙት ጥናታዊ ጽሁፋቸው በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሼል ኦይል ክምችት እንደሚገኝ ፅፈዋል። ከእነዚህ ቦታዎች አንዱ የሆነው ትግራይ ክልል ከፍተኛ የሆነ የሼል ኦይል ክምችት እንደሚገኝበትም በጥናታዊ ፅሁፉ ላይ ተመላክቷል። በጥናቱ እንደተገለፀው ይህ የነዳጅ |
ዘይትም ብዙውን የክልሉን ቦታ የሚሸፍነውን - በአዲግራት አሸዋማ አለት ሥር በስፋት የተሰራጨ ነው። በመሆኑም ብዘት፣ ዕዳጋ ዓርቢ፣ ነበለት እና አጽቢ የሚባሉ አካባቢዎች መገኘቱንም ጥናቱ አትቷል። በትግራይ ክልል ይገኛል የተባለው የነዳጅ ክምችትም ወደ 3.89 ቢሊየን ቶን የሚጠጋ እንደሆነ በጥናታቸው አመላክተዋል። በ |
ተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚገኘው ይህ የኦይል ሼል ክምችትም ከ55-60 በመቶው የካርቦን ይዘት እንዳላቸው ጥናቱ በዝርዝር አስቀምጧል። ጉዳዩን አስመልክተን ያነጋገርናቸው በኢፌዲሪ የማዕድን፣ የፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሙያ ዶ/ር ቀጸላ ታደሰ ከዚህ ቀደም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የነዳጅ ዘይ |
ት ክምችት እንዳሉ የሚያመላክቱ ጥናቶች መኖራቸውን ያስታውሳሉ። ነገር ግን አሁን በትግራይ ክልል ሼል ኦይል ተገኘ ስለመባሉ ""ይህ መግለጫ ተጨባጭና አስተማማኝ የሚሆነው የቁፋሮ ሥራና በቤተሙከራው ውጤቶች ተደግፎ ሲቀርብ ነው"" ብለዋል። እርሳቸው እንደሚሉት የተለያዩ የነዳጅ ዓይነቶች ያሉ ሲሆን ሼል ኦይል የአለት ዓ |
ይነቱ በተለያዩ ዘዴዎች በመሰነጣጠቅና ጋዝ እንዲያመነጭ በማድረግ የሚመረት የተፈጥሮ ጋዝ ነው። የዚህ ዓይነት የተፈጥሮ ነዳጅ በሰሜን አሜሪካ በስፋት አገልግሎት ላይ እንደሚውል ይጠቅሳሉ። ይሁን እንጂ በአካባቢው የተለመደ 'ሼል ሮክ' አለት እንዳለ የሚናገሩት ባለሙያው አሁን በትግራይ ክልል ተገኘ የተባለው 'ሼል ኦይል |
' መሆኑን በጥናት እንዳልተደረሰበት ለቢቢሲ ተናግረዋል። ይህንንም 'ሼል ኦይል' ለማጥናት የመጣ ኩባንያ እንደሌለም አክለዋል። የአጥኚዎች ቡድን ነዳጁ ስለመገኘቱ ብቻም ሳይሆን ትግራይ ውስጥ ያለው ክምችት ወደ 4 ቢሊዮን ቶን አካባቢ መሆኑን እንደሚጠቁም ያነሳንላቸው ዶ/ር ቀጸላ፤ የአጥኚዎች ቡድን ስለመኖሩ እንደማያው |
ቁ በመግለፅ ""አንደኛ በላብራቶሪ መደገፍ አለበት፤ የተካሄዱ ሥራዎችም የሉም፤ በመሆኑም በግምት እንዲህ ነው ማለት አይቻልም፤ በመሆኑም ተዓማኒነት እንዲኖረው መተመንና በማስረጃ መደገፍ አለበት"" ሲሉ መልሰዋል። ""ባይጋነን ጥሩ ነው፤ ተጨባጭ ነገር ሲኖር ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ግልፅ የሆነ መግለጫ ይሰጣል፤ የሕዝብን |
ልብ ትርታ ለመጨመር ጥረት ባይደረግ "" ሲሉም አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። • ኢትዮጵያ በዱቤ ተጨማሪ ነዳጅ ከሳኡዲ አረቢያ ጠየቀች ከዚህ ቀደምም በመቀሌ ተፋሰስ በተባለው አካባቢ የነዳጅ ክምችት መኖሩን የሚያውቁ ሲሆን ሚንስቴር መሥሪያ ቤቱ ለተለያዩ ባለሃብቶች በማስተዋወቅ ጥናቶች እየተካሄዱ መቆየታቸውን ነግረውናል |
። የነዳጅ ክምችቱ እንዳለ የታወቀውም በግምት የዛሬ ሃያ ወይም ሰላሳ ዓመት ገደማ ይሆነዋል ብለዋል። በእነዚህ ጊዜያትም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ መዋዕለ ንዋያቸውን በፍለጋው ላይ ለማፍሰስ የሚፈቅዱ ባለሃብቶችን ሲፈለግ እንደቆየ ያስረዳሉ። በጥናቱም በአገሪቱ ካሉ ስድስት የነዳጅ መፈለግ የሚያስችል ተፋሰሶች አንዱ መቀሌ |
ተፋሰስ እንደሆነም አስታውሰዋል። • ዚምባብዌ የነዳጅ ቁፋሮ ልትጀምር ነው የመሥሪያ ቤቱ ዋና ሥራ ቢፈለግ ሊገኝበት እንደሚችል ማስተዋወቅና ማሳየት እንደሆነ በመግለፅ ጉዳዩ አሁንም በጥናት ላይ መሆኑን ዶ/ር ቀጸላ ገልፀዋል። ባለፉት ሰባ ዓመታት በአገሪቱ በተደረጉ የነዳጅ ፍለጋ ጥናቶችም አመርቂ የሆነ ውጤት የተገኘበ |
ት የኦጋዴኑ ብቻ መሆኑን ገልፀውልናል። ማንኛውንም የሥነ ምድር ሐብት የሚያጠናው ተቋም የኢትዮጵያ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ በጉዳዩ ላይ ጥናት ስለመኖሩ ጠይቀናቸው ነበር። የተቋሙ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ታምሩ መርሻ ከሠላሳ ዓመታት በፊት በተደረገው ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች የተለያየ መጠን ያለው የነዳጅ ክምችት እ |
ንደሚኖር ከሌሎች አገራት ኩባንያዎች ጋር በመሆን ጥናት ተካሂዶ እንደነበር ያስታውሳሉ። እርሳቸው እንደሚሉት በዚህ ከሠላሳ ዓመት በፊት በተጠና ጥናት ከፍተኛ ክምችት የሚገኝበት የኦጋዴን ቤንዚን ፣ አባይ ሸለቆ፣ በስምጥ ሸለቆ (ከአፋር እስከ ደቡብ ኦሞ)፣ በጋምቤላ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ፣ በመቀሌ እና መተማ ተፋሰስ የተለ |
ያየ መጠን ያለው የነዳጅ ክምችት መኖሩን ጥናቶች እንደሚያሳዩ ተናግረዋል። መሥሪያ ቤቱ የመንግሥት ፖሊሲ ከመቀየሩ ጋር ተያይዞ የሕዝቡን ፍላጎት የሚያሟሉና የሕዝቡን ችግር የሚፈቱ ሌሎች ማዕድኖች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደጀመረ በመግለፅ አሁን ይፋ የተደረገው የነዳጅ ዓይነት ጥናት እንደሌላቸው ተናግረዋል። በዚህ ዘገባ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.