text
stringlengths
0
200
ስሎቬንያ፦ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?
ፍርድ ቤቱ በሰጠው ትዕዛዝ በሁለቱም የክስ መዝገብ ጥፋተኛ የተባሉ ተከሳሾች በ15 ቀናት ውስጥ የቅጣት ማቅለያቸውን፣ እንዲሁም ከሳሽ ዓቃቤ ሕግ ደግሞ በአሥር ቀናት ውስጥ የቅጣት ማክበጃ እንዲያቀርቡ ትዕዛዝ ሰጥቶ፣ ለሚያዝያ 22 ቀን 2010 ዓ.ም. ቅጣት ለመንገር ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
ቤቱን የሚከራከረው ከዘጠኝ ወር በታች ነው.
"ዘር፣ ""ነባር"" ማለት ምን፣ ምን ማለት እንደኹኑ በቀጣይ ክታባችን እናያለን... ይቆየን።"
ለሰው ልጆች ሁሉ ከፈጣሪ ዘንድ ስለተሰጠ ነፃነትና ክብር በግልጽ የምታሰተምረው ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያናችን፡- ነፃነት የሰው ልጅ ከአምላኩ የተሰጠው ክብሩ መሆኑን ቅዱሳት መጻህፍትንም ዋቢ በማድረግ፣ የሰው ልጅ በታሪኩ ዘመን ለነፃነቱ የከፈለውን ክቡርና ውድ ዋጋ የእግዚአብሔርን ህዝበ ታሪክ በመጥቀስ በዘመኗ ሁሉ
ስታስተምር ቆይታለች፤ አሁንም በማስተማር ላይ ነች፣ ወደፊትም እንዲሁ፡፡ ለዘመናት ሀገራችን በነፃነት ኮርታ የመቆየቷ፣ የህዝቦቿም አይበገሬነት ምስጢሩ ይኽው ቤተክርስቲያን ለሰው ልጆች ነፃነትና ክብር ካላት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ከሆነ አስተምህሮ የተነሳ ነው፡፡ ለጥቁር ህዝቦች ሁሉ ትልቅ ድልን ያጎናጸፈው የአድዋው ድል የኢ
ትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ መንፈሳዊ ተጋድሎ፣ ጸሎትና ትልቅ የሆነ ታሪካዊ አሻራ ያለበት እንደሆነ በተለያዩ የውጭ ሀገርና የሀገራችን የታሪክ ምሁራንና ተመራማሪዎች ዘንድ ብዙ የተነገረለትና የተፃፈለት ነው፡:
እነዚህ የውበት መጠበቂያ ምርቶች በዘርፉ በሀገር ውስጥና በባህር ማዶ ረጅም ልምድ ባለቸው ባለሙያዎችና በዘመናዊ መሳሪያዎች የሚዘጋጅ ሲሆን በመላ ሀገሪቱ ምርቶቹ ከፍተኛ ተቀባይነትን አትርፈዋል፡፡
ይሖዋ ከሁሉ የላቀ ቢሆንም እንኳ ወደ እሱ በጸሎት እንድንቀርብ ያበረታታናል፤ እንዲሁም ጸሎታችንን እንደሚሰማ ማረጋገጫ ሰጥቶናል። (መዝሙር 65:
በመቀጠልም፣ ‹‹በእኩልነትና በመፈቃቀድ የገነባችሁት ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የዴሞክራሲያዊ አንድነታችሁ፣ የልማታችሁና የሰላማችሁ መሠረት ሊሆን ችሏል፤›› ብሎ፣ ‹‹የጀመራችሁትን ስኬታማ ጉዞ ለማደናቀፍ ከውስጥም ከውጭም የሚያሴሩባችሁን ኃይሎች በመመከት ወደፊት እንድትራመዱ ኢሕአዴግ ጥሪውን ያቀርብላችኋል፤›› በ
ማለት የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞቱን አስተላልፏል፡፡
ዕውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ነውና የዚያን ትውልድ ትግል ለመሆኑ የዛሬውን የዘረኝነት መነጽር ተላብሶ ለመመልከትመሞከር ስህተት አይሆንም ወይ? ብላችሁ ጠይቃችሗል።
• በአጭር ጊዜ ልዩነት በተደጋጋሚ የሚነስርዎ ከሆነ
‹‹በነፃነት የመደራጀትና የመደራደር መብት በሕገ መንግሥቱ መሠረት ይከበር ነው የምንለው›› _ ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ታዳጊ ሴቶች በሚደርስባቸው ፆታዊ ትንኮሳ ተደናግጠው ከማህበራዊ ሚዲያ መራቅን አማራጭ አድርገው እንዲወስዱ አንመክርም ነው ያሉት።
ይህ ክፍያ የመድሃኒትና የአይ ቪ ኤፍ ምርመራን ያጠቃልላል፡፡ ምናልባት በልዩ አጋጣሚ የማህጸን ጤንነት በሚመለከት ተጨማሪ ማጣራትና ምርመራ ለምሳሌ እንደ ዕጢ መሰል (fibroid) እና የመሳስሉ ማከም አስፈለጊ ሆኖ ከተገኘ አንደ ሁኔታው ተጨማሪ ግን ብዙም ኪስ የማይጎዳ ክፍያ ይኖራል፡፡
9. እርሱም። አባትህ የጫኑብንን ቀንበር አቃልልልን ለሚሉኝ ሕዝብ እመልስላቸው ዘንድ የምትመክሩኝ ምንድር ነው? አላቸው።
ሙሉቀን ተስፋው ጃኖን አሠርተን ለተሳታፊዎች እናለብሳለን በሚል ሰበብ ከ2.7 ሚሊዮን ብር በላይ ተበልቶበታል፡፡ ይህ አሃዝ አብቁተና አንድ NGO (ስሙን ያላወቁት) ለተስበሳቢዎች የከፈሉትን አበል እንዲሁም በከተማዋ ያሉ ሆቴሎች እንግዶችን በነጻ እንዲያስተናግዱ በታዘዙት መሠረት ሆቴሎቹ ያወጡትን ወጪ አይጨምርም፡፡
ከሰሞኑ የክልሉ ካቢኔ የጣና ደህንነት ፈንድ አቋቁሟል። የአማራ ክልል አካባቢ ደን እና ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን በጸሀፊነት ይሰራል ተብሎ መነገሩ ይታወቃል።
Previous story አቶ ኃይለማርያም እና ኤርትራ – መልስ ለአቶ ግርማ ካሳ
15. የሚያበረታታ ሐሳብ መስጠታችሁ በእምነት ባልንጀሮቻችሁ ላይ ምን በጎ ተጽዕኖ ያሳድራል?
በሌላ በኩል የሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር በበኩላቸው ፒዮንግያንግ በሰሜን ኮሪያ የአየር ክልል ውስጥ ባይገኙም የዩናይትድ ስቴትስን ስትራተጂያዊ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች መትታ ትጥላለች፤ ሲሉ አስጠንቅቀዋል።
1) በሁሉም ዘርፍ የትግሬ-ወያኔን የበላይነት ያጠናክራል። ይህም የትግሬ-ወያኔ «ለመቶ ዓመታት በተከታታይ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ቁንጮ ላይ እኖራለሁ» ሲል ያቀደውን ሤራ ተግባራዊ ለማድረግ ይጠቅመዋል። ውጤቱም የኢትዮጵያዊነት የጋራ ዕሴቶች ተሟጠው እንዲጠፉ ሠፊ ዕድል ይሰጣል።
በጨርቁ ላይ በኃይል አይጫኑ፡፡ ተባዮቹ እንዲበተኑ በዚህም ተባዮቹን ከመያዝ ይልቅ በምድር ቤቱ ላይ እንቅላል እንዲተዉ ያደርጋል፡፡
ስልጠና እና ውይይቱ በሌሎች ርዕሶች ላይ በነገው ዕለትም ይቀጥላል ብለዋል:
አስተማማኝ የይለፍ ቃል የሚባለው የትኛው ነው?
ቁ. ፫፻፬ በዋናው ጉዳይ ምክንያት ስለሚሰጡ ትእዛዞች
በዚያን ፡ ጊዜ ፡ ደቀ ፡ መዛሙርቱ ፡ ወደ ፡ እርሱ ፡ ቀረብ ፡ ብለው
Home ሩቅ እናውቃለን የሚሉ “ኪታብ ገላጮች” (ጠንቋዮች) ጋር ስለመመላለስ
ከዚህ በላይ የቀረበውን ጥቅስ ሃሳብ፣ ምንጩን ከመጥቀሴ በፊት ደግማችሁ አንብቡትና ከወቅቱ የተለያዩ ሀገራዊ ክስተቶች ጋር አናቡት - በቃ፡፡ ለሀገሩ መልካም የሚመኝ ሁሉ፣ በሀገር ተረካቢው ትውልድ ላይ የተጣለው ተስፋ በራሱ፣ ልቡን በሀሴት ሞቅ የሚያደርገው ይመስለኛል፡፡ የሀገሩን እጣ ፈንታ በወጉ እየመረመረና እየመዘ
ነ የፖለቲካ ሥርዓቱን መስመር በማሲያዝ የሚታትር ተተኪ ትውልድ የሌላትን ሀገር፣ ማንም ጤነኛ ዜጋ አይፈልጋትም፤ ተስፋ በተጣለባቸው ወጣቶች መደሰትም፣ ከዚሁ የሀገርን እጣ ፈንታ በእውቀት ከመወሰን አጠይቆት የመጣ ነው፡፡ አሁን ከላይ ወደ አነበባችሁት ጥቅስ ልመልሳችሁ። ጥቅሱ የተወሰደው፣ ኢህአዴግ የንድፈ ሃሳብ ማስተ
ጋቢያዬ ናት ከሚላት “አዲስ ራዕይ” መፅሔት፣ ከጥቅምት 2005 ዓ.ም ልዩ እትም ነው፡፡
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እየተበሻቀጡ መምጣታቸውን በሚመለከት አዲስ አድማስ ላይ የወጣውን ቆንጆ ጽሑፍ ላገር ተቆርቋሪ ድረገፆችም በሰሞኑ ልጠፋዎቻቸው ለንባብ አብቅተውታል። በዚያ ጉዳይ ላይ እኔም የበኩሌን ልጮህ ብዕሬን ላነሳ እጆቼን ሳሟሙቅ ነበር ይህን ግሩም ጽሑፍ ያነበብኩት። ሁለቱን ብርቅዬ ምሁራን ልጆቻችንን -
ዶክተሮች ዳኛቸው አሰፋና በድሉ ዋቅጅራን ዋቢ በማድረግ የተሰናዳው ይህ የአዲስ አድማስ አጭር ሀተታ በጨዋ አቀራረብ በጣም ማለፊያ ቁም ነገሮችን አስፍሯል - ሰሚ ከተገኘ። ችግሩ ግን በአሁኒቷ ሀገራችን ውስጥ አፍ እንጂ ጆሮ የለም፤ ሆድ እንጂ ጭንቅላት ተደፍኗል፤ ዐይናቸው ግምባር የሆነባቸው የጨለማ ልጆች እንጂ ልበ
-ብርሃን ዐይናማዎች ለጊዜው ብርቅ ሆነውብናል። ይህ ቀረሽ በማይባል አጠቃላይ ኪሣራ ውስጥ ተዘፍቀን እኛም ሀገራችንም ኤሎሄ እያልን እንገኛለን።
ይሖዋ፣ በሰው ልጆች ላይ ለረጅም ጊዜ መከራ እንዲደርስ የፈቀደው ለምንድን ነው?
4፤ እስራኤል ሆይ፥ ነቢያትህ በምድረ በዳ እንደሚኖሩ ቀበሮች ናቸው።
በመሆኑም አንድ ሰው ፖስት ያደረገውን ነገር ዝም ብለን ዶውንሎድ እያደረግን ብቻ የራሳችን እንደሆነ አድርገን ያለምንጭ ከእንደገና መልሰን ያንኑ ፖስት ማድረግ አግባብ አይደለም። አላስተዋልነውም እንጂ ይሄ ራሱን የቻለ ሌብነት ነው። የሚያሳዝነው ደግሞ፣ ለምሳሌ በአንድ ቪድዮም ሆነ ፎቶ ላይ፣ ባለቤቶቹ ፊርማቸውን ወይም
ሎጎአቸውን ቢያስቀምጡም እንኳ፣ እነዚህ ሪፖስት የሚያደርጉት ሰዎች የባለቤቱን ፊርማና ሎጎ ቀርፈው አውጥተው ወይም በራሳቸው ሎጎ ሸፍነውት ያለምንም ምንጭ እንደራሳቸው ነገር ፖስት ያደርጋሉ። ይሄ ግን በጣም ነውር ነው። ብዙ ሰዎች ለመታወቅና ተከታይ ለማብዛት ብለው፣ “ይሄንና ይሄን አስትላልፍላቸዋለሁ ፎሎው አድርጉኝ
” እያሉ፣ አንዴ የተላለፈውን ነገር ሼር ማድረግ ወይም በአግባቡ ማሰተላለፍ ሲችሉ፣ እነሱ ግን እንደአዲስ የራሳቸውን ሎጎና ፎሎው የሚደረጉበትን የሶሻል ሚዲያ አካውንታቸውን እየጨመሩ ነገር ግን የሚያሰራጩትን ከየት እንደአገኙ ሳይገልፁ የአንዱን ስራ እንደራሳቸው ያሳያሉ። ይሄ ግን ተገቢ አይደለም። ደግሞ እኮ የሚያስተ
ላልፏቸውን ነገሮች በአግባቡ ያገኙባቸውን ምንጮች ቢያካትቱ ላይክ/ሼር ከማግኘትና፣ ፎሎው ከመደረግ የሚያግዳቸው ነገር የለም። ስለዚህ እንደዚህ አይነት ነገሮችን በአግባቡ ቢያደርጉ መልካም ነው።
የደቡብ ኦሞ ቤዚን ኢትዮጵያ ካሏት አምስት ሴዲመንታሪ ቢዚኖች (ኦጋዴን፣ ጋምቤላ፣ መቀሌ፣ ዓባይ ሸለቆና ደቡብ ኦሞ) አንዱ ሲሆን፣ በክልሉ የሴይስሚክ ጥናትና የፍለጋ ጉድጓድ ቁፋሮ ሲካሄድ ይህ የመጀመሪያው ጊዜ ነው፡፡ የሴይስሚክ መረጃውን የሰበሰበው ቢጂፒ ጂኦ ሰርቪስስ የተሰኘ የቻይና ኩባንያ ነው፡፡ ታሎው ኦይል የ
ነዳጅ ፍለጋ ሥራውን የሚያካሂደው ከአፍሪካ ኦይል ጋር በመተባበር ነው፡፡
የአልጄሪያ ብሄራዊ ቡድን ከሉሲዎቹ ጋር የሚኖረውን የመጨረሻውን ምዕራፍ በአሸናፊነት ለማጠናቀቅ እጅ የሚሰጥ እንዳልሆነ ይነገራል፡፡ የአልጄሪያ ብሄራዊ ቡድን በማጣሪያ ጨዋታው ኬንያና ሴኔጋልን የመሳሰሉ በአፍሪካ ጥሩ ደረጃ ላይ የሚገኙ ቡድኖችን በመጣል የመጣ በመሆኑ ሉሲዎችን እንደሚፈትን ተገምቷል፡፡ በዚህም የተነሳ
የሉሲዎች የመጨረሻው የተሳትፎ ምዕራፍ ከባድ ይሆናል የሚል ግምት ተይዟል።
20፤ እርስዋም። አንዲት ታናሽ ልመና እለምንሃለሁ፤ አታሳፍረኝ አለች። ንጉሡም። እናቴ ሆይ፥ አላሳፍርሽምና ለምኝ አላት።
• ኢትዮጵያ ውስጥ ነገዳዊ ብሔርተኝነት የጠነከረ ስር የለውም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በትናንትናው እለትም አንድ ጨዋታ ያስተናገደ ሲሆን፥ ጨዋታምው ኢትዮጵያ ቡናን እና ሀዋሳ ከተማ መካከል ነበር የተደረገው።
- የኢትዮያ መጪ የፖለቲካ መንገድ ዋስትናው እና መፍትሄው በሚል ርዕስ ፅሁፎች እና
Ethiopia - TigrayTV Morning News _ ዜና ቴሌቪዥን ትግራይ ንጉሆ ሓሙስ 22 ሰነ 2009 ዓ.ም
Home ዜና - News ዜና - أخبار - News ዜና - ትግርኛ መንግስቲ ሱዳን ብዘይሕጋዊ ኣገባብ ናብ ኤርትራ ክኣቱ ዝተረኽበ ሸቐጣት ብወግዒ ክህግር ጀሚሩ።
ነጻ የመስመር ላይ የቁማር ጨዋታዎች ምንም ተቀማጭ የሆኑ ጨዋታዎች:
1፤ ቦዔዝም ወደ ከተማይቱ በር አደባባይ ወጥቶ በዚያ ተቀመጠ። እነሆም፥ ቦዔዝ ስለ እርሱ ይናገር የነበረው የቅርብ ዘመድ ሲያልፍ ቦዔዝ። አንተ ቀርበህ በዚህ ተቀመጥ አለው። እርሱም ቀረብ ብሎ ተቀመጠ። - አንተ ቀርበህ በዚህ ተቀመጥ አለው።
ግንቦት 7 ፡ ኦነግ (OLF) እና ኦህነግ (ONLF) ላለፉት ጥቂት ወራት ውይይት ላይ እንደሆኑ ተናግረዋል። ውይይት መልካም ነው። በተለያዩ ከተሞች እስካሁን ከዲያስፓራ ማህበረሰብ ጋር ያደረጉትን ውይይቶች ተከታትያለሁ። ምናልባት ከአንድ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ የውይይታቸው መሰረታዊ ነጥብ ያድጋል ይሻሻላል የሚል ግምት
ነበረኝ። እንኳንስ ሊያድግ እና ሊዳብር ፡ የኦነግ እና የኦህነግ አላማ ያው መገንጠል እንደሆነ ነው የቀጠለው። ለመሆኑ ግንቦት 7 ከነዚህ ወገኖቻችን ጋር የሚያደርገው ውይይት ዲያስፖራውን ቀስ በቀስ ለማደንዘዝ ብሎ ነውን? ከሆነ የእኔ መልስ “እምቢ አልደነዝዝም!” ነው።
አስቀድሞ ፡ ይወጣል ፡ ልቡን ፡ እያስደፈረ
ይህ ሰው ነጋዴ ሲሆን የተለያዩ ሸቀጥኣ ሸቀጦችን ከአዲስ አበባ ወደ ናኢሮብ በመላክ የሚተዳደር ሰው ነው:
በስልክ ያነጋገርነው የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ከተቃውሞው ጋር በተያያዘ ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምሳ ምግብ አለመግባቱን ተናግሯል። ሌላው ከጅማ ወጣ ባለ ስፍራ ተደብቆ እንደሚገኝ የተናገረው ነዋሪ በበኩሉ ፖሊሶች እንዳባረሯቸው ይናገራል። «እኛ ራሳችን ተደብቀን ነው ያለነው»ብሏል።
ጠ/ሚ አብይ አህመድ 4 የቤኒሻንጉል ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ እርምጃ ወሰዱ PM Abiy Ahmed Amharic News
ሰብአ ነነዌ ስለዳኑ በሰማያት ሐሴት ኾኗል፡፡ እግዚአብሔር ደስ ተሰኝቷል፡፡ መላእክት እርስ በእርሳቸው፡- “እንኳን ደስ ያለህ! እንኳን ደስ ያላችሁ! በአንዲት ቀን ብቻ መቶ ሀያ ሺሕ የነነዌ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ተመልሰዋል” ይባባላሉ፡፡ ዮናስ ግን ፈጽሞ አዝኗል፡፡ ከአፍአ (ከውጭ) ሲታይ ዮናስ አሕዛብ ስለዳኑ የ
ተበሳጨ ይመስላል፤ ኾኖም ግን ደጋግመን እንደተናገርን ዮናስ እንዲህ የሚያዝነው ወገኖቹ እስራኤል ከእግዚአብሔር ኅብረት መለየታቸውን አይቶ ነው፡፡ ዮናስ በሕይወት ከመኖር ይልቅ ሞትን የሚመርጠው ወገኖቹን እስራኤልን እጅግ ከመውደዱ የተነሣ ነው፡፡ ቅዱስ ጀሮም ነቢዩ ዮናስ ለምን እንዲህ ፈጽሞ እንዳዘነ ሲናገር፡- “ዮና
ስ እጅግ አዘነ፡፡ ኾኖም አንዳንድ ሰዎች እንደሚሉት ሰብአ ነነዌ ስለዳኑ አልነበረም፡፡ የአሕዛብ መዳን የወገኖቹ የእስራኤል መጥፋት መኾኑን ስላወቀ እንጂ፡፡ ከነቢያት ተለይቶ የወገኖቹን የእስራኤልን መጥፋት እንዲናገር በመመረጡ እንጂ፡፡ በመኾኑም ወገኖቹ እስራኤል ከሚሞቱ እርሱ ቢሞት ተመኘ፡፡ ይኸውም ጌታችን ኢየሱስ
ክርስቶስ የእስራኤል መጥፋት አይቶ እንዳለቀሰው ነው /ማቴ.23፡37/፤ ሐዋርያት በሥጋ የሚዛመድዋቸው ወገኖቻቸው ከክርስቶስ አንድነት ተለይተው በመቅረታቸው ስለ እነርሱ የተረገሙ እንዲኾኑ እንደጸለዩት ነው /ሮሜ.9፡4-5/” ብሏል /St. Jerome, Commentary on the Book of Jonah, IV:
በዕለቱ የተከናወነው ሥነ ሥርዓትም ምክር ቤቱ እፈጽማቸዋለሁ ከሚላቸው ተግባራት መካከል አንዱ፣ የሚዲያ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ሰዎችን ዕውቅና ለመስጠት የሞከረ የጀማሪ መጠነኛ ጥረት እንደሆነም ገልጸዋል፡፡
ሰው አይወጣልኝም፡፡ በሰላሳ ሰባት አመቴ ሕይወቴ ከጥቂት ሰዎች የተሰራ ነው፡፡ ሁለት በሰላሳዎቹ እድሜዬ ያገኘኋቸው የልብ የማይባሉ ጓደኞች፣ እናቴ፣ አባቴ፣ አንድ ግማሽ እህት (አባቴ ከእናቴ በፊት የወለዳት) እና ጊዜያዊ ወዳጆች፡፡
ህዳር ሚካኤል 2008 ማህሌተ በደብረ ምሕረት ቅ. ሚካኤል ዋሽንግተን ዲሲ - እግዚኡ ወረብ
ዚምባብዌ ዛሬ ዜጎቿ በከፋ የኑሮ ውድነት የተጠመዱባት፣ ሥራ አጥነት ከመጠን በላይ የተስፋፋባትና በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ወደ ጎረቤትና ወደ ምዕራቡ ዓለም መሰደድ የተገደደባት አገር ናት። ከአምሥት አራቱ ዜጋ ሥራ አጥ እንደሆነ የሚገመት ሲሆን በየቀኑ ሶሥት ሺህ የሚሆኑ ዜጎች ድንበር አቋርጠው ወደ ጎረቤት አገሮች መ
ሄድ የተገደዱበት ጊዜ አለ። በአጠቃላይ ብዙዎች የአገሪቱ ተወላጆች መጠለያ ጎጆና የሚቀመስ ምግብ እንዳያጡ በውጭ ሃገራት በሚኖሩ ዘመዶች የገንዘብ ድጋፍ ላይ ጥገኞች ናችው።
ደደቢት የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣን ስንብትን እስካሁን ይፋ ባያደርግም ሶከር ኢትዮጵያ ከክለቡ አካባቢ ባገኘችው መረጃ መሰረት አሰልጣኝ ዮሃንስ ከደደቢት አሰልጣንነታቸው ተነስተዋል፡፡ በዛሬው እለት የነበረውን የክለቡ ልምምድንም ረዳት አሰልጣኙ ኤልያስ ኢብራሂም እንደመራው ታውቋል፡፡
የሰማዕትነት ገድልና ታሪክ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት አለው፡፡ በዘመነ ብሉይ አናንያ፣ አዛርያና ሚሳኤል የተባሉ የእስራኤል ልጆች ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ተማርከው የተወሰዱ ወጣቶች ነበሩ፡፡ በሔዱበት አገር የማረካቸው አረማዊ ንጉሥ ናቡከደነፆር ላቆመው ጣዖት (የወርቅ ምስል) እንዲሰግዱና የጽዮንን መዝሙር በጣዖት ዙሪያ
እንዲዘምሩ ተጠይቀው ነበር፡፡ ጥያቄው የፈቃድና የፍላጎት ሳይሆን የመፈጸምም ግዴታ ነበረበት፡፡ አገሩን ጥሎ፣ ጓዙን ጠቅልሎ የወጣና በምርኮ ያለ ሰው የቆመውን ቁረጥ፣ የወደቀውን ፍለጥ፣ ጋግር ቢሉት ለማድረግ ይገደዳል፤ አላደርግም ቢልም ከባድ አደጋ ይደርስበታል፡፡
አዲስ አበባ፡- የውጭ ምንዛሪ እጥረት በጥሬ ዕቃ አቅርቦት ላይ ችግር በመፍጠሩ የብረታ ብረት ፋብሪካዎችን ህልውና እየተፈታተነ መሆኑን የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ማህበር አስታወቀ፡፡
በሊቢያ የእርስ በርስ ውጊያ ከታዩት ድንቅ ነገሮች አንዱ የሴት ጋዜጠኞች ጽናት፣ ትጋት እና ድፍረት ነው፡፡ ለታላላቆቹ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች የሚዘግቡት የጦርነት ውስጥ ጋዜጠኞች ሴቶች ናቸው፡፡ ሴቶች እንኳን ሕግ እና ሥርዓት በመሣርያ ኃይል በሚጣስበት የርስ በርስ ጦርነት ጊዜ ቀርቶ በሰላሙ ዘመን እና ቦታም ቢሆን ብዙ
ጊዜ መብቶቻቸው ሲጣሱ፣ በጾታቸው ምክንያትም ሲደፈሩ እናያለን፡፡
ለ Lar (ውይይት _ የማገጃ መዝገብ _ የተላኩ ፋይሎች _ መዝገቦች _ የጥፋቶች መዝገብ)
188 ትንሳኤ ዘገዬ ወ 14 ልብስ ስፌት
ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ የአየር ንብረት ለውጥ እና በእምቦጭ አረም ላይ ያለው ዕውቀት አነስተኛ መሆኑን ይገልጻሉ። ከዚህ የከፋው ግን በአካባቢው አርሶ አደሮች እና ብዝሃ-ህይወት ላይ የሚያደርሰው ችግር ነው።
New.png ‎(30 × 13 ፒክስል፤ መጠን፦ 419 byte፤ የMIME ዓይነት፦ image/png)
የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ኢትዮጵያ በመጪዎቹ አራት ዓመታት ውስጥ የጉምሩክ ታሪፏን ሙሉ በሙሉ ልታነሳ እንደምትችል ብቻም ሳይሆን፣ የአፍሪካ የነፃ ገበያ ስምምነትን ለመፈረም መዘግየቷን እንደማይቃወም ከወራት በፊት ለሪፖርተር አስታውቆ ነበር፡፡
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ከሀገር አቀፍ የስፖርት ማህበራት ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና ለጋራ ውጤታማነት የአሸናፊነት ስልት ለመንደፍ የኮሚቴው ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ከሀገር አቀፍ የስፖርት ማህበራት አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በተለያዩ አገር፣ አህጉር እና አለም አቀፍ ውድድሮች ዝግጅት
እና ተሳትፎ ዙሪያ ግንቦት 7 ቀን 2009 ዓ.ም በኢንተርኮንትኔታል አዲስ ሆቴል ምክክር አደረገ፡፡
ጠ/ሚ ኃይለማርያም በተለያዩ ጊዚያቶች ከዓለምቀፍ መሪዎች ጋር የነበራቸው ግንኙነቶች
ባለትዳርና የሶስት ልጆች አባት የሆነው ዮናስ ብሩ፤ የንጉሳዊው አገዛዝ አክትሞ ደርግ ወደ ስልጣን በመጣበት ጊዜ ወደ አሜሪካ መሄዱንና በተለያዩ የጉልበት ስራዎች ላይ ተሰማርቶ ለአመታት ደፋ ቀና ብሎ በመስራት ራሱን አስተምሮ፣ ከጆርጅ ማሰን ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የዶክትሬት ዲግሪውን መቀበሉን ለዋሽንግተን ኢንፎርመር
ተናግሯል፡፡
''የራሴን ሳይሆን የመንግሥትን አቋም ነው የማንፀባርቀው'' ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ - BBC News አማርኛ
አሜሪካ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አራዘመች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ ላሰቡ ዜጎች ያሰራጨው የጉዞ ማስጠንቀቂያ ከዚህ ቀደም ጥቅምት 11 ቀን የወጣውን የሚተካ ሲሆን ምክንያት ያለውንም ይፋ አድርጓል። መንግስት በበኩሉ ጉዳዩን በቀጥታ ባይቃወምም አሁን አገሪቱ መረጋጋቷን አስታውቋል።
በጣም የምገርም አሁን የደርሰ�... 1 нед. назад
ጥቁር ቱቦውን መተው አይሰራም. ቧንቧው በጣም ረዥም ስለሆነ ውኃው በጣሪያው መጀመሪያ ላይ ይሞላል. ከዚያም በጣም ሞቃታማ ስለሆነ ሙቀትን ከማግኘት ይልቅ ሙቀትን ያጣል. ለዘህ ምሽት ውጤታማ የሆነ ትልቅ ቧንቧ ይከተላል (see http:
2. እስራኤል ምድረ ርስት በደረሱ ጊዜ ምድረ ርስት (ኢያሪካ) በጠላት እጅ በጽኑዕ ግንብ ታጥራ አገኟት፡፡ በዚህም ጊዜ ይህን የጠላት የግንብ አጥር ለማፍረስና ርስታቸውን በእጃቸው ለማድረግ እግዚአብሔር የገለጠላቸው ጥበብ ካህናቱ ታቦቱን ተሸክመው ሕዝቡም እየተከተሉ ሰባት ጊዜ ግንቡን እንዲዞሩት ነው፡፡ የታዘዙትን አ
ደረጉ ግንቡም ፈረሰላቸው፡፡ ኢያሱ 6፥1-17፡፡
"የተመለከተው ህጻን ""እማዬ .. እነኝህ ሴቶች ምን እያደረጉ"
በባልና በሚስቶች መካከል ያለው ተፈጥሮአዊ ግንኙነት እንደ ፍቅርና ምህረት እንደሆነ ቁርአን ይገልጣል፡ ‹ለእናንተ ከነፍሶቻችሁ (ከጎኖቻችሁ) ሚስቶችን ወደነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፤ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ታምራቶች አሉ› ቁርአን 30.21፡፡
በአሁኑ ጊዜ ያለው ምሁር ሰይድ ኮተብ፣ በዚህ ጥቅስ ውስጥ የተገለጠውንና ወንድ ለተቃራኒ ፆታ ያለውን ተፈጥሮአዊ ስሜት የሚያየው በፈጣሪ የተተከለ አድርጎ ነው፡፡ ከላይ በተጠቀሰው ቃል ውስጥ በሚስትና በባል መካከል ያለውን ‹ፍቅር› የሚለውን ቃል የቀደሙ ምሁራን ያዩት የግብረ ስጋ ግንኙነት ድርጊት እንደሆነ ነው፡፡
ይሁን እንጂ እዝነት የሚለው ቃል ደግሞ የሚያመለክተው ነገር ወንድና ሚስት ስላላቸው ዘር ነው፡፡ See Razi and Qortobi commenting on Q. 30:
ሰሞኑን የሳውዲ አረቢያ መንግሥት በኢትዮጵያዊያን ላይ እየፈፀመ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመቃወም ሰማያዊ ፓርቲ ታላቅ የተቃውሞ ጥሪ አስተላልፏል፡፡
…ሙውረዱ ሲቀጥል ከጥበብ ሰማይ ጋር ብቻ ሳይሆን ከመወጣጫው መሰላል ጋር ራሱ መነካካት ይቀራል፡፡ መሰላሉም ከሰማዩ ይርቃል፡፡…
የ ተጫዋቾች በቀላሉ መጫወት የሚፈልጉትን መምረጥ ይችላሉ ዘንድ ሁሉ ከላይ ኪንግደም ካሲኖዎች ቦታዎች እና ሠንጠረዥ ጨዋታዎች ወደ ያላቸውን ጨዋታዎች ለመመደብ. ሌላ ምድብ ደግሞ በቁማር ብዙ ቦታዎች ነው.
ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተማላጅ እንጂ አማላጅ አይደለም...
የኒው ዚላንድ ዶላር _ የአሜሪካ ዶላር
በድርጊቱ የተበሳጩት ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም እና ሌሎች አመራሮቻቸው ለሱዳን የሚሆን አፀፋ ለመመለስ ተግባራዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ መውሰዱን የመጨረሻ አማራጭ አደረጉ፡፡ በዚህም በሱዳን ፈላጭ ቆራጭ የሆኑት እና እራሳቸውን አረብ ነን የሚሉት የሰሜን ሱዳን ተወላጆች በተፈጥሮ ሃብት የበለፀጉ የደቡብ ሱዳን ነዋሪዎች