text stringlengths 0 200 |
|---|
ን መጨቆን እንደ ባህል መውሰዳቸው ለወቅቱ ኢትዮጵ መዎች እንደ አንድ የፖለቲካ ትርፍ ወሰዱት፡፡ |
ከፍተኛው ፍርድ ቤት የእነ አቶ ከሚል ሸምሱን የእግድ ይሰጥልን ጥያቄ ውድቅ አደረገው → |
በዚያው ዓመት የፓርላማውን ምርጫ ተከትሎ በግንቦት ወር በጠራራ ፀሐይ የተዘረፈውን የህዝብ ድምጽ በመቀወም ድምጻቸውን ባሰሙ ኢትዮጵያውያን/ት ዜጎች እራሱ መለስ ዜናዊ ያቋቋመው አጣሪ ኮሚሽን 193 ያልታጠቁ ወንዶች፣ ሴቶች እና ልጆች በአዲስ አበባ መንገዶች በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን በመግለጻቸውና እና ሌሎች በከፍ |
ተኛ ደህንነት በእስር ቤት የሚገኙ እስረኞችን ሆን ተብሎ በጥይት ደብድበዋል፣ ሌሎች 763 የሚሆኑት በጽኑ ቆስለዋል፡፡ |
የአይን ቅብብሉ ከልጁ ወደ ፍቅረኛው፣ ከፍቅረኛው ወደኛ ተላለፈ፡፡ |
ወ/ሮ ራህማና አቶ አብዱራዛቅ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ነሐሴ 22 ቀን 2010 ዓ.ም. መሆኑን አስረድተው፣ ፍርድ ቤት እስከቀረቡበት ነሐሴ 23 ቀን 2010 ዓ.ም. ድረስ ምግብ አለማግኘታቸውን ተናግረዋል፡፡ ወ/ሮ ራህማ ከመታሰራቸው ባለፈ ያጠፉት ጥፋት ምን እንደሆነ አለማወቃቸውንም አክለዋል፡፡ እሳቸውም የጨጓራና የደም |
ግፊት ሕመምተኛ መሆናቸውን በመናገር፣ ሕክምናና መድኃኒት እንዲያገኙ ትዕዛዝ እንዲሰጥላቸው ጠይቀዋል፡፡ አቶ አብዱራዛቅም ተመሳሳይ አቤቱታ አሰምተው፣ የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ጠይቀዋል፡፡ |
ይህን ደጋፊ የኢንግሊዝ እንዳይመስላችሁ በመቐለ ከተማ የትግራይ ስታድዮም ውስጥ የሁለቱም ደጋፊ ናቸው! መቐለ Vs ወልዋሎ! ጨዋታው 1 ለ 1 አለቀ! |
5፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድርን ይዳስሳል እርስዋም ትቀልጣለች፥ የሚኖሩባትም ሁሉ ያለቅሳሉ፤ ሙላዋም እንደ ግብጽ ወንዝ ትነሣለች፥ ደግሞ እንደ ግብጽ ወንዝ ትወርዳለች። |
በሀዋሳ ከተማና አካባቢዋ ተከስቶ በነበረው ችግር የ10 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 89 ሰዎች ላይ ደግሞ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት መድረሱ ይታወሳል። |
ይሁን እንጂ የስደተኞቹ ጉዳይ እና የካምፑ መዘጋት በፈረንሳይና እንግሊዝ እዚያው ፈረንሳይ በከተሞቹነዋሪዎች ኣንዲሁም በግብረ ሰናይ ድርጅቶች ዘንድ ስፋት ያለው ውዝግብ የቀሰቀሰ ነው። |
በኢትዮጵያ የሚታወቁ ቅኝቶችስ እነማን ናቸው የሚል ጥያቄም ተነስቷል። በዚሁ ጥያቄ ዙሪያ የተሰነዘሩ የበርካታ ሰዎች አስተያየት፣ በኢቢሲ ፕሮግራም ተስተናግደዋል። ተንሸራሽረዋል። |
የኢትዮጵያ የኢንተርኔት አውድ የሚባለውን ያህል በጥላቻ ንግግር የተሞላ አይደለም- የኦክስፎርድ ጥናት |
አንተ ያለፍክባቸውን ፍኖት ከሚከተሉት ወገን ነኝ፡፡ |
ሕፃናት መምሕር ስለሆነች ለሙያዉ ፍቅሬ ለየት ያለ ነዉ።» |
5.የጥርስ ቡርሻችንን ከሶስት እስከ አራት ወራተ ብቻ ተጠቅመን በአዲስ መተካት፣ |
እንዲ በሁለት ደቂቃ እኮ አይሆንም፡፡ ታግሶ ክስር ትንሽ ኩኞ በመጨመርና በመቀነስ ኢሊቬሽኑን አጀስት ማድረግ ይፈልጋል፡፡ |
የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን ወደ አሞን ልጆች አቅንተህ ትንቢት ተናገርባቸው። |
“ግብር ጥዬ ሁሉንም ሰው በመጋበዝ ሽፍታውን ልይዘው እሞክራለው፡፡” ብሎ ወሰነ፡፡ እናም እንደተለመደው አገረ ገዢው ግብር ጥሎ ሁሉም ሰው ታደመ፤ ገበሬዎች፣ ቄሶችና ሁሉም ሰዎች መጥተው ይበሉ፣ ይጠጡና ይዝናኑ ጀመር፡፡ |
3. ተማሪዎች የእረፍት ጊዜያቸውን በነፃነት ማሳለፍ ሳይችሉ በአስቸኳይ ወደ ዩኒቨርስቲዎች እንዲመለሱ ተገድደዋል፡፡ |
• በዚህ ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ተስፋ መሰነቅ እንዴት ይቻላል? ብለህ ጠይቀኸኝ አልነበረም? |
ከሁለት ዓመት ከተመረቁ በኋላ, 89 የዋተርሉ በመቶ Co-op ተማሪዎች ዲግሪ ጋር የተያያዘ መስክ ውስጥ የሚሰሩሲነጻጸር 75 ሁሉ ኦንታሪዮ ዩኒቨርሲቲ grads በመቶ |
ዝናን ፡ ፍለጋ ፡ ሄደ ፡ ዋተተ |
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛው ፓትርያርክ ሆነው ተመረጡ፡፡ |
ፍርሃት የግል ባህሪያችን ሆኖ የቀረበት ይህ ዘመን የአቶ መለስ ውርስ ነው፡፡ በትንሹ እንኳን ሃሳባችንን መግለጽ የምንፈራበት፣ ሰዎች ሃሳባቸውን በነጻነት ሲገልጹ የምናሳቅቅ ሰዎች የተፈጠርነው በእነዚሁ 21 አመታት ነው፡፡ በተለይ ባለፉት ጥቂት አመታት በአቶ መለስ ስብእና ግንባታ ልክ እያደገ የመጣው የፍርሃት መጠን |
ማህበረሰቡን የፍርሃት ማህበረሰብ ለማለት እስክንደፍር ድረስ ተጋኗል፡፡ይህንንም ማስቀጠል ማሃላው ውስጥ መጠቃለሉን አለመርሳትም ጥሩ ነው፡፡ |
- አስቀድሞ መቁረጥ (የተቆረጠ ሃሳብ)፣ አስቀድሞ መደንገግ፣ አስቀድሞ ማዘዝ፣ አስቀድሞ ማጨት |
በሚቀጥለው ምርጫ ኢትዮጵያ ብሎ የተነሳውን ኦህዴድን በምርጫ የማሸኘነፉና ስልጠና የመያዙ ጉዳይ አሳሳቢ ከሆነብዎ አሁን የጀመሩት መንገድ ሃሳብዎን ይበልጥ ያጣምመዋል እንጂ አያቀናውም። እንዲያውም በክብር ባነገሰዎት አዳማ ለቀበሌም ላይመረጡ ይችላሉ። ተገፍተውም ይሁን ሳያስቡት ለሰሩት ስህተት ይቅርታ ጠይቀው አንድ የኦ |
ሮሞ ልጅ ብሄራዊ ጀግናችን ይሁኑ። ምርጫው የራስዎና የራስዎ ነው። |
የግል ጄት ቻርተር በረራ በእኛ. አንደኛ መደብ ንግድ አየር የዝንቦች |
አንድ የኢህአዴግ ታጋይ አሊያም ሲቪል ካድሬ ሲሞት በቴሊቪዥን ሳይቀር ይለፈፍለታል፡፡ በሳውዲ እየሞቱ ለሚገኙት ኢትዮጵያውያን ግን አንድም ነገር አልተደረገም፡፡ ሌላው ይቅርና መሰሎቹ አጭበርብረው ‹‹ምርጫ አሸነፍን›› ሲሉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ለማጉረፍ ማንም የማይቀድማቸው እነ ኃ/ማሪያም አሁን ምንም አላሉ |
ም፡፡ በተቃራኒው ድምጽ ለማሰማት የወጡትን በጨካኝ ፖሊሶቻቸው አስደበደቡ፡፡ |
በሱዳንና ግብጽ እኩል በሚያዋጡት 4.5 ሚሊየን ዩሮ እንዲጠናም በ2009 ውሉ ተፈርሞ ነበር።ሆኖም ግን ግብጽ ጥናቱ ከተቀመጠለት ወሰን በላይ እንዲሄድ ሀሳብ እያቀረበች ሂደቱ ተጓቷል።ለምሳሌ በግድቡ መሠራት ምክንያት ወደታችኛው ተፋሠስ ሀገራት የሚሄድ ውሀ ጥራት ላይ የሚፈጠር ተጽእኖ ሱዳን ላይ ብቻ ነው እንዲጠና ወሰ |
ን የተቀመጠለት።ሆኖም ካይሮ የውሀ ጥራት ጥናት እኔም ጋር ይሰራ ብላ ሂደቱን ስታዘገይ ነበር። በሌላ በኩል በጥናቶቹ ውል ውስጥ ያልተካተቱ ነገሮችም እንዲካተቱ ግብጽ ስትወተውት ቆይታለች ።ከዚህ ውስጥ ከሜዲትራኒያን ባህር ጨዋማው ውሀ ሞልቶ ሲመጣ የመሬት ለምነቴን እንዳይጎዳ በአባይ ውሀ ነው ጨዋማነቱን እቀንስ የነበ |
ረው የህዳሴው ግድብ ካለ ግን የዚህ ውሀ አቅርቦት ላይ ችግር ስለሚፈጥር ተጽእኖው ይጠናልኝ የሚል ሀሳብ አቅርባለች። ኢትዮጵያ ደግሞ ለባህር መሙላት ተጠያቂው የአየር ንብረት ለውጥ እንጂ የምሠራው ግድብ አይደለምም ስትል ተከራክራ ሀሳቡ ከጥናቱ እንዲወጣ አድርጋለች። ይህን ሁሉ አድካሚ ሂደት ያለፈው ጥናት በአጥኚ ኩባ |
ንያዎች የመረጃ አሰባሰሰብ ደረጃ ላይ እያለ ለአጥኚ ኩባንያዎቹ በሚቀርብ ሀሳብ ላይ ሀገራቱ መግባባት አቅቷቸው ስራው ከቆመ ወራት ተቆጥረዋል። እርግጥ የአስገዳጅነት ውጤት እንደሌለው የሚነገረው ጥናቱ ቢጠና ተጠቃሚዋ ግብጽ መሆኗ ይነገራል።ሆኖም ግብጽ ባልተለመደ ሁኔታ ዝም ብላለች። [ዋዜማ ራዲዮ] |
የመቀሌ ከተማ የመጠጥ ውኃ ችግር ነዋሪዎችን አሳስቧል → |
›› የመለስ ችሮታ ከጎረቤት አገር ሁከትና ጦርነት? |
ዝምተኛው ልጅ ጎበዝ ሰአሊ እንደሆነ ይገባሃል፡፡ ብረት |
8) በአርስቶትልና በፕላቶ ፍልስፍና የተማረኩ ተሰሚነት ያላቸው ሰዎች፣ የሐሰት ሃይማኖት ትምህርቶችን ማስተማር የጀመሩ ሲሆን ይህም በአምላክ ቃል ውስጥ የሚገኘውን ንጹሕ ትምህርት ቀስ በቀስ እየዋጠው ሄደ። |
በአሁኑ ወቅት ከላይ እንደገለፅኩት የህዝባችን የለውጥ ፍላጎት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ መሆኑ እንደተጠቃ ሆኖ በሌላ መልኩ ይህ ለውጥ በአንድ ጊዜ ወይም በአንድ ግለሰብ እንዳይመጣ ህዝባችን ይገነዘባል። ህዝቡ ያሳደረው የለውጥ ተስፋ የራሱ የሆነ ጊዜ የሚጠይቅና የብዙ አካላትን ትብብር እና በቁርጠኝነት መንቀሳቀስን የ |
ሚጠይቅ መሆኑና ህዝቡ እራሱ የድርሻውን መወጣት እንዳለበትም ያምናል። |
« ሰማይ ጠቀስ ህንፃ ያለው አያሌው ጎበዜ ልማታዊ ዘራፊ እንደነበር ምንጮች ተናገሩ!!! |
አርባምንጭ ከተማ ውስጥ በካድሬዎች በጠላትነት የተፈረጁት ወጣቶች ወደ ኤርትራ ማቅናታቸው ቀበሌዋ፣ በተለይም የአቶ አበበ ቤተሰብ ላይ ቁጥጥሩ ጠብቋል። ወንጀል የሚባል ሲያጡባቸውም የሀሰት ምስክርና የሀሰት ማስረጃ እያቀረቡ ከመወንጀል ወደኋላ አላሉም። በፈቃዱ ከታሰረ አመት ሳይሞላው፣ ግንቦት 14/2007 ዓም የ70 አ |
መቱ አቶ አበበ አስፋው ግንቦት 16 የሚካሄደውን ምርጫ ሊያደናቅፉ ነው ተብለው ቤታቸው ተበረበረ። የጦር መሳርያ ባይገኝባቸውም ካድሬዎቹ ተገኝቶባቸዋል ብለው በትዕዛዝ አንድ አመት ከስድስት ወር አስፈርዱባቸው። በኋላ ቤታቸው በተበረበረበት ወቅት የአይን እማኝ የሆኑ የከተማው ነዋሪዎች የአቶ አበበ ቤት ውስጥ ምንም አይ |
ነት መሳርያ እንዳልተገኘ መስክረው በይግባኝ ሊፈቱ ችለዋል። አቶ አበበ ቤት ውስጥ መሳርያ እንዳልተገኘ ካድሬዎች ታዛቢ ያደረጓቸው የከተማዋ ነዋሪዎች በመሰከሩት መሰረት አቶ አበበ ነፃ የሆኑበትን ክስ አሁን ለልጃቸው ለአየለች አበበ ተሰጥቷል። |
8_25_ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ፡፡ አላህም |
« አብዮት- ተስፋ የቆረጡ ሰዎች ሥራ! - (ወግ) ለአርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም ህክምና የተሰበሰበው ገንዘብ እያወዛገበ ነው » |
ሳይንስ እና ህብረተሰብ፣ ጤና እና አካባቢ |
5′ በኳስ ቁጥጥሩም ሆነ በጨዋታ እንቅስቃሴ ባለሜዳዎቹ አዳማዎች ብልጫ ወስደው ሲጫወቱ ፈረሰኞቹ በጥንቃቄ ውስጥ የሚገኙ አጋጣሚዎችን ለመጠቀም ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ |
(ደጀ ሰላም፤ ኖቬምበር 14/2010፤ ኅዳር 5/2003 ዓ.ም)፦ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የሊባኖስ እና አካባቢው አህጉረ ስብከት ሥር በሚተዳደረው በዱባይ - ሻርጃ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ለአንድ ወር የሚዘልቅ የስብከተ ወንጌል ጉባኤ ተዘጋጀ፡፡ የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳደር የስብከተ ወንጌል ጉባኤውን ለማስተ |
ዋወቅ ‹‹ሕዝቤ ሆይ ወደ ቤትህ ግባ›› በሚለው የነቢዩ ኢሳይያስ መሪ ቃል ባወጣው ፖስተር ላይ እንደተገለጸው፣ ጉባኤው የሚካሄደው በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲሜጥሮስ ተባርኮ ወደ ሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የገባው የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ታቦት ኅዳር 12 |
ቀን 2003 ዓ.ም ከመንበረ ክብሩ ወጥቶ የሚደረገውን ክብረ በዓል መሠረት አድርጎ ነው፡፡ |
በ2007 ደደቢት ተስፋ ቡድንን ለቆ ወደ ኢትዮጵያ ቡና በማምራት በፍጥነት የመጀመርያ አሰላለፍ ውስጥ መካተት የቻለው አህመድ ረሺድ “ሽሪላ” ከቡድኑ ጋር ተለያይቶ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቶ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በምስራቁ ክለብ አሳልፏል። አሁን ደግሞ ወደ ቡና በድጋሚ ወደ ቡና ለመመለስ ከስምምነት ደርሷል። |
የተባረክነው በመንፈሳዊ ሥፍራ ነው፦ ሲል አሁንም እነዚህን በረከቶች የተቀበልንበትን ልዕልና ለማመልከት እንጂ እነዚህ በረከቶቹ በመንፈሳዊ ዓለም ብቻ የተወሰኑ እንደሆን ለማመልከት አይደለም። ይህ ሥፍራ ጌታችን ወደ አባቱ ዘንድ ሲመለስ ጌታና ክርስቶስ ሆኖ የተሾመት ሥፍራ ነው። ስለዚህ ይህ ቃል የክርስቶስን ሹመት፤ በ |
ርሱ በኩል ወደ ተመረቀው አዲስ ሥርዓትና መሲሐዊ ዘመን መፈንጠቅ ያመለክታል (Inaugurated Eschatology)። ክርስቶስ አንድ ቀን የምንሆነውን ሁሉ አሁን በአብ ቀኝ እኛን ወክሎ ይዞልናል። እኛም መንፈሱን ስለተቀበልን ከክርስቶስ ጋር አንድ እንድንሆን ተጠምቀናል ያም በረከት ከመንፈሱ የተነሳ በመጠን መካፈል |
ጀምረናል። ያህዌህ በዘመን ፍጻሜ ሊያደርግ የወደደው አሁን ተመርቋል፤ ምንም እንኳ ይጠናቀቅ ዘንድ ግን ዳግም-ምጽዓቱን ገና ቢጠብቅም። ስለዚህ ይህ እውነታ (በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ) መዳናችን አሁን እውን እንደሆን ነገር ግን ገና ወደ ፊት ደግሞ በሙላት እንደሚገለጥ ያሳየናል። |
ይቅርታ መባባል፣ መገናዘብ መግባባት በሽብር በተከሰሱ ኦሮሞና አማራ ዘንድ የዘወትር እና ምንም ዝንፍ የማይል ባህርይም መለያም ነው፡፡ በድንገት ይህንን የሚጥስ አጋጣሚ ከተከሰተም በፍጥነት እርምት ይወሰዳል፡፡ በዚህ መልኩ እየተኖረ ከእስር ቤቶች በአንድኛው ይህንን የሚጥስ አንድ ክስተት ተፈጸመ፡፡ ጉዳዩ እንዲህ ነው፡ |
፡ |
እንዴት ነው አንድ ፋይናንስ ብድር ጋር ኑ ይህ ያለው የወለድ ተመኖች ሲያጋጥመኝ ምን ማድረግ? |
ዛሬ አጭር ልብወለድ በነዚህ አገሮች ከዚህ በላይ በገለጽኩት ምክንያት የተነሳ ዓላማው በጣም ተስፋፍቷል። የአጭር ልብወለድ ሕይወት ታሪክ ሲነበብ እንደሚገኘው በአስራ ስምንተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ውስጥ የዚሁ አገር የጥበበ ቃላት ሰዎች አጭር ልብወለድን እንደ ደንበኛ ጽሑፍ አይቆጥሩትም ነበር። በአስራ ዘጠንኛው መቶ ክፍ |
ለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ደግሞ አጭር ልብወለድ የረጅም ታሪክ (Novel) አጠር ያለ መግለጫ ወይም አንድ ደራሲ ሥራ በፈታ ጊዜ የአንጐሉ ማንቀሳቀሻ እንዲሆን የሚያደርገው ጽሑፍ ነው ተብሎ ይታሰብ ነበር። |
ጽንስ የሚያቋርጡ ሴቶች፡- “መቀጣት አለባቸው” ብለዋል… |
ግን ቆሻሻ ለበሱ ብላ አፍራባቸው እንግዳ በመጣ ቁጥር መጋረጃ አበጅታ ከጀርባ ማስቀመጧ ሰርክ ያስተፋፍረናል እንጂ! – ግን ምናለ እንግዳ ሲመጣ አንድ አንድ ካናቴራ ብትገዛላቸው? ብትፈልግ እንግዶቹ ሲሄዱ መልሳ ተቀብላ ስቶር ታስቀምጠው፡፡ ደግሞ ምን… በኮንትሮባንድ ሰበብ በየጊዜው ከነቦንዳው ለሚቃጠል ካናቴራ. . . |
ኢትዮጵያ 1-2 ማሊ ፡ ከጨዋታው በኋላ የተሰጡ የአሰልጣኞች አስተያየቶች |
መልስ፤ ኢየሱስ እንደ ሰው አግባብ በሆነ አባትና ልጅነት የእግዚአብሔር ልጅ አይደለም። እግዚአብሔር አላገባም ልጅም የለውም። እግዚአብሔር ከማርያም ጋር ተጎዳጅቶ፣ ከእሷም ጋር ሆኖ ልጅ አልወለደም። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ሲባል በሰው መልክ የተገለጠ አምላክ ማለት ነው (ዮሐንስ 1፡1፣14)። ኢየሱስ የእግዚአብሔር |
ልጅ ነው፣ እሱም በመንፈስ ቅዱስ በማርያም የተፀነሰ። ሉቃስ 1፡35 እንዲህ ይላል፤ “መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።” |
ተማሪዎች ዓርብ ባስነሱት ተቃውሞ ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸውንና ግቢው በፖሊስ ጥበቃ ሥር መዋሉ ታውቋል፡፡ |
17 ሣምሶን ያዕቆብ ወ 23 የህዝብ ማመላለሻ |
- አንዳንዶቹ ደግሞ የባድመን ጦርነትንና ሌሎች የሁለቱን አገሮች ግንኙነት ያበላሹ ችግሮችን በማስታወስ ኤርትራ ጠበኛና ወራሪ ናት፡ ስለዚህ ከኤርትራ ጋር ኮንፈደረሽን አያስፈልግም ይላሉ፡፡ ክሱ ፈጽሞ መሰረተ-ቢስ ባይሆንም፡ ኮንፈደረሽንን ላለመቀበል ፈጽሞ ምክንያት ሊሆን አይችልም፡፡ |
እባክዎ ስም ያስገቡ. አንድ ልክ የሆነ የኢሜይል አድራሻ ያስገቡ. እባክዎ መልዕክት ያስገቡ. |
መሳቂያ... ይህን ሁሉ አገር መዘርዘርህ አገር አዋቂ መሆንህን ለማስረዳት ነው? |
ለጋዜጠኛው የተናገሩት የጨርቆስ ወጣቶች። “ስለ ሰው ይጨነቃል እንጂ ስለራሱ አያስብም። የሰውን ሀሳብ |
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (yb16 140-142) አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ። |
እንደዚሁም ሁሉ ጋና በላይቤሪያ እና በሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች ሲደረግ ለቆዬው የሰላም ማስከበር ተልዕኮ የእራሷን ድርሻ ስታበረክት ቆይታለች፡፡ |
1.እሰከ አሁን በተጨባጪ በቤተ ክርስቲያናቺን እየተፈጸሙያ ያሉ ቸግሮች በዝርዝር ቢዘጋጁ ፥ እና ለብዙሃኑ የኢ.ኦ.ተ.ቤ ልጆ ቢተላለፍ፡ ምክንያቱም የኢንተር ኔት ወሬ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር!!!! |
የእኔ አቋም በግልፅ የታወቀ በመሆኑ ከአሁን ቀደም ከአቡነ ማትያስና ከአቡነ ቀውስጦስ ጋር አሁንም ከአቡነ አብርሃም ጋር እናት ቤተክርስቲያኔን እያገለገልኩ ነው። ሃይማኖቴም የጠራ ነው። በመሆኑም «መናፍቅ» መባልን እምቢ ብያለሁ፥ ነፍሴ ትጸየፈዋለች። በመሆኑም ከአምስት ዓመታት በፊት ያወጣሁትን አቋሜን ዛሬም እነሆ እ |
ላችኋለሁ። እስከ ሞት ድረስም ያው ነው፥ አይለወጥም። Gizew Yemiteyekewen semaetenet selehymanotew seletkebelu ejig Yakoral. Mchershawon Yasamerelew. Begeletse badebabaye Yemesekerulat woladit Amlak bemedereme besemayeme |
wagawon tekefelewo. Amen |
በአርበኞች ግንቦት 7 እመነት ህወሃት ስለ ፖለቲካ እስረኞች መፈታት ጉዳይ የሚያወራው አገራችንን ከከተታት ቀውስ ለማውጣት ፈቅዶና ተጨንቆ ሳይሆን ከውስጥና ከውጪ የተቀሰቀሰበትን ተቃውሞ ደፍጥጦ በአሸናፊነት ለመውጣት የሚያስፈልገውን ጊዜ ለመግዛት ያስችለኛል ብሎ አስልቶ ነው። ጠባብ አላማውን ለማሳካት ህወሃት እንዲህ |
አይነት ዜደ ሲጠቀም የመጀመሪያው አይደለም የመጨረሻውም ሊሆን አይችልም። ምርጫ 97 ላይ ደርሶበት ከነበረው ተመሳሳይ ውጥረት በአቸናፊነት ለመውጣት ምዕራባዊያን ወዳጆቹ ፊት ከጸሃይ በታች ከምድር በላይ ባሉ ነገሮች ሁሉ እደራደራለሁ ብሎ ምሎ ተገዝቶ በአገር አቀፍ ደረጃ ተጠርቶ የነበረውን ተቃውሞ ሰልፍ እንዲሰረዝ ካስ |
ደረገ ቦኋላ እንዴት አድርጎ ስጋት የሆኑበትን የቅንጅት መሪዎችና ደጋፊዎች እንዳጠፋ እናውቃለን። ህዝብ ለማዘናጋትና የተቀሰቀሰበትን ተቃውሞ ለማርገብ ሲባል ይፋ በሆነው የፖለቲካ እስረኞች መፈታት ጉዳይ የአገዛዙ ባለሥልጣናት የሰጡት እርስ በርሱ የሚጣለዝ መግለጫ በጉዳዩ ላይ በመካከላቸው ምንም መግባባት እንደሌለ አሳብ |
ቆባቸዋል። |
Video Archives - Page 2 of 6 - የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) |
"ለመሆኑ ዜጎች ለዚህ አሰቃቂ መከራ ሲጋለጡ አስመራ ውስጥ ያለው መንግሥት ምን እየሰራ ነው? የሚል የዋህ ጠያቂ አታጣም። አስመራ ውስጥ ያለው አምባገነን ኢሳያስ የሚመራው መንግሥት እውነትም ኤርትራዊ መንግሥት አይደለም፣ በኤርትራውያን ላይ የጥላቻና የቂም በቀል ቁርሾ በያዙ፡ ድብቅ ሴራ ባላቸው አካላት የቆመ ቡድን ( |
ካባል) ነው። እነኚህ ሴረኞች በትውልድ ትግሬዎች ቢሆኑም ኤርትራዊያን ሊሆኑ ይችሉ የነበሩ፡ ሆኖም ግን ምንነቱ ባልተመረመረ ችግር ምክንያት፡ ሕዝባችንን በሚያጠቃ መልኩ የ""ትግራይ-ትግርኚ"" ንድፍ አዝማቾች ለመሆን የመረጡ ናቸው።" |
እራሱንና የተቀረዉን የማሕብረሰብ ክፍል በተሻለ ሁኔታ አደራጅቶ መምራት የቻለው እያሸነፈ የለውጥ ሂደቱ ይቀጥላል: |
የ40/60 ኮንዶምኒየም ፕሮግራም በሐምሌ 2005 ዓ.ም. ምዝገባ ሲጀመር የቤቶቹ ዋጋ |
አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ - March 16, 2018 |
ቀድሞ ፡ ያልነበረን ፡ ማኖር ፡ ነው ፡ ወይ |
የሳኡዲ መንግሥት «ማናቸውም ዓይነት ጣልቃ ገብነቶችን አልቀበልም» በሚል ባቋረጠው የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ የካናዳ መንግስት እስከ አሁን ይፋዊ ምላሽ አልሰጠም። |
5. የተረጋገጠ OD ጣልቃ መግባት ባለሙያ (CODIP) |
ጃል መሮ፡ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከታወጀ በኋላ የተካሄደ ምንም አይነት ስልጠና የለም። • ዐቢይ አሕመድ ለምን ወደ አምቦ አቀኑ? |
26፤ ከለዳውያንንም ፈርተው ነበርና ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሕዝቡ ሁሉ የጭፍሮቹም አለቆች ተነሥተው ወደ ግብጽ መጡ። |
ባለፈው ሳምንት በቪዲዮ በተቀረጸው እና በኢሳት ቴሌቪዥን ከርዕዮት ዓለሙ ጋር በአማርኛ አድርጌው በነበረው ቃለ መጠይቅ ይህንን ጉዳይ በመጠኑም ቢሆን ግልጽ አድርጊያለሁ፡፡መስከረም 5 አቅርቤው በነበረው ትችቴ ዘ-ህወሀት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ግልጽ የመረጃ የማወናበጃ ዘመቻውን በመጀመር 10 ዓይነት የመረጃ የማወናበጃ ዘመ |
ቻ ምሳሌዎችን በዝርዝር አቅርቤ ነበር፡፡ |
ሚኒስትር ዴኤታው ወጣቱ ያነሳው የተጠቃሚነት ጥያቄ ፍትሐዊ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ ‹‹ወጣቱ ያነሳው ጥያቄ ከልማቱ ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ይኑር የሚል ነው፡፡ ጥቂት ከባለሥልጣናት ጋር ግንኙነት ያላቸው በኔትወርክ ተሳስረው ሀብት ይፈጥራሉ፡፡ ሰፊው ሕዝብ የበይ ተመልካች ሆኗል፡፡ ይህ ሊቀጥል እንደማይችል የኢትዮጵያ ሕዝብ |
ነግሮናል፤›› ብለው፣ የወጣቱን ጥያቄ በኃይል መጨፍለቅ እንደማይቻል ተናግረዋል፡፡ |
2ቢሊዮን ዶላር በበጀት ዓመቱ ከቱሪዝም ዘርፍ የተገኘ ገ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.