text
stringlengths
0
200
በቅርቡ ቃለ መጠይቅ ወቅት, ሳያስተውሉ አምላክ የእኔ መዝሙር ስለ አንድ ትንሽ ማውራት ጠየቀኝ, ሮቦት ከ ዘ ጉድ ላይፍ
‹‹ይህ ዅሉ የደረሰው በእኛ ኀጢአት ነው፤ የደብሩ አገልጋይ ካህናትና የአካባቢው ምእመናን ጥላቻንና መለያየትን በማስወገድ፤ ከኀጢአት በመራቅ፤ በፍቅር፣ በሰላምና በአንድነት በመኾን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በቅንነት እናገልግል” የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳዳሪ መልአከ ሕይወት ሐዋዝ ተስፋ
በህይወቴ ላይ እንደ ዛሬ ሰቄ አላውቅም ነጭ ታክሲ ነጅ እና ኢትዮጵያኖች ።
አንድ ሰው ስመ እግዚአብሔር ስለ ጠራ ብቻ የእግዚአብሔር ነው ማለት አይደለም፡፡ ጌታችን ስለመጨረሻው ቀን ሲናገር ‹›በዚያን ቀን ብዙዎች፡- ጌታ ሆይ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፣ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፣ በስምህስ ተአምራትን አላደረግንምን ይሉኛል፡፡ የዚያን ጊዜም፡- ከቶ አላውቃችሁም፣ እናንተ ዐመፀኞች
፣ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ››(ማቴ 8፣22) ብሎ ተናግሯል፡፡ እነዚህ ሰዎች ብዙዎቻችን የማናደርጋቸውን ሦስት ድንቅ ነገሮች አድርገዋል፡፡ (1)ትንቢት መናገር፣ (2)አጋንንት ማውጣትና (3)ተአምር ማድረግ፡፡ ደግሞም እነዚህን የሚያደርጉት በክርስቶስ ስም ነበር፡፡ ለዚህም ነው ‹በስምህ› ያሉት፡፡ ነገር ግን
ጌታችን ‹ኑ እናንተ የአባቴ ብሩካን› አላላቸውም፡፡ ሦስት አስደንጋጭ መልሶች ለሦስቱ ክህደቶቻቸው ተሰጥቷቸዋል፡፡ (1)ከቶ አላውቃችሁም፣(2) እናንተ ዐመፀኞች፣ (3)ከእኔ ራቁ፡፡
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ - ማኅበረ ቅዱሳን _ ነገረ ድኅነት በመጽሐፍ ቅዱስ – ካለፈው የቀጠለ
ከፍ ስንል ደግሞ ይሄን ሁሉ ስድብ እየተሞላ ያደገው ዜጋ ባንድ ላይ ሁኖ ለሌላው ብሔር የስድብ ስም ያወጣል ተሰዳቢው ብሔርም በስድብ ይመልሳል ! ይሄ ሁሉ ሁኖ <> በሎ ደግሞ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ትመለከቱታላችሁ ! ይህ የስድብ እና የማግለል ነገር በቀላሉ የሚታለፍ አይደለም ዘር መዞና አጥንት ቆጥሮ አንዱን ባሪያ ሌላ
ውን ጌታ ፣ አንዱን የሃብትና ስልጣን ባለቤት ሊላውን የበይ ተመልካች ሲያደርግ ታያላችሁ ! በዚህ ሁሉ ሰቆቃ ውስጥ እያለን እንኳን ከዚህ የገንዘብም የ አእምሮም ድህነት እናውጣችሁ የሚሉ ፖለቲከኞቻችን ቁጥር ስፍር የሌለው አዳዲስ የስድብ ቃል እየፈበረኩ በለገናችንን ያድሳሉ ! አሽሙር ማንጓጠጥ በራሱ አንሶ ሌሎችን ማ
ሳነስ መሆኑን እሳካሁንም ያልገባው ፖለቲካችን ዋናው የስድድብ መድረካችን ሁኗል !
የኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ የሚያገኘውን ልዩ ጥቅም የሚወስን ህግ በቅርቡ ለፓርላማ ይቀርባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም
በጎንደር ህዳር 21 ቀን 2008 ዓ.ም. በእስር ቤት ላይ በደረሰ ቃጠሎ የበርካታ ሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ተነገረ፡፡ መንግሥት ከቃጠሎው ወቅት አንድ ሰው መግደሉን ሲያምን ሌሎቹ 16 ሰዎች ህይወት የጠፋው በቃጠሎው ወቅት ከ እስር ቤቱ ለማምለጥ ሲጋፉ ነው ብሏል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጂንካ ቅርንጫፍ ለሚገነባው ህንፃ (G+M+2) በባንኩ የተዘጋጀዉን ስታ
በIOM አኃዝ መሰረት በጸጥታ ሀይሎች ከሚያዙት 7 ኢትዮጵያዊያን መካከል አንዱ/አንዷ አዳጊ ህጻን ነው/ናት።
ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ስፍራው የመጡ አባ ገዳዎች፣ ፎሌዎች፣ ደበሌዎች፣ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶችና የተለያዩ
የማዕከላዊ ሰቆቃ፦ የሸጊቱ ስቃይ፥ የደስታ መከራ!
በማታ ምሽት በሙጀ ጨረቃ ስር በሆነው የታህማ መሃከል ውብ የሆነ ውበት ይደሰቱ. ሊገለገሉ የሚችሉት በህይወት ዘመን ብቻ ነው. ታጅ መሏትን ማታ ላይ ማየቱ በየትኛውም ወጪ ሊያመልጠው የማይታሰበ አጋጣሚ ነው. ሙሉውን የጨረቃ መብራት በመትከል ላይ ታጅ መሐልን ማራዘም በቃላት ሊገለጽ በማይችል መልኩ በጣም አስደናቂ ነው
. ለብዙ ሰዓታት ከዚህ ዕፁብ ድንቅ ፊት ለፊት ሆነው ይደሰቱ.
ይህ የአቡኑ ደምፅ በዳሞ ተራራ ከእኔ ጋር ነበር፡፡ በስደት ወደ አክሱም በመጡት ከዘጠኙ ቅዱሳን መካከል አንዱ የሆኑት ሶርያዊው አባ ሚካኤል/በአክሱማውያን አጠራር አባ አረጋዊ በደብረ ዳሞ ተራራ ጫፍ ላይ በገደሙት ድንቅና ታሪካዊ በሆነው በደብረ ዳሞ ገዳም ባደረግነው ቆይታ ስለ ገዳሙ ታሪክና ስለ አባ አረጋዊ ያጫወቱ
ን አባት በገለፃቸው መካከል ከተቀመጡበት ድንጋይ በሩቅ ያለውን ተራራ አሻግረው እያዩ ልጆቼ ያ የሚታያችሁ የኢትዮጵያና የኤርትራ ድንበር ነው አሉን የተቆራረጠ በሚመስልና ሽምግልና በተጫነው ድምፀት፡፡
የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግምባር ከፍተኛ አመራሮች አዲስ አበባ...
እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች። ሐዋርያው ጳውሎስ፣ ክርስቲያኖች ‘ለተቸገረ ሰው ሊሰጡ የሚችሉት ነገር እንዲኖራቸው በእጃቸው መልካም ተግባር እያከናወኑ በትጋት እንዲሠሩ’ መክሯል። (ኤፌሶን 4:
"ግላዊነት የ «Google ማፈላለጊያ"" ለ መግለጫ እና ""ተመሳሳይ ታዳሚዎችን"" የ Google Inc መካከል ባህሪ."
3. የልጅነት ፍቅር የስሜት ሜጋቶን(ግጥምና ቅኔ)
9) ኣምላኽ ካብ ደቂ ሰብ ኣዝዩ ዝለዓለ እኳ እንተ ዀነ፡ ነቶም መከራ ዜጋጥሞም ሰባት ይድንግጸሎም እዩ፣ ንስቓዮም ከም ስቓዩ ገይሩ እዩ ዚርእዮ። እወ፡ “የሆዋ ኣዝዩ ፈቃርን ርሕሩሕን እዩ።” (ያእቆብ 5:
ማንኛውም ግለሰብና ህዝብ መከበር አለበት፡፡ እንኳን የብዙ ህዝብ መሪና በብዙ ህዝብ የተወደዱ እንደ ዶ/ር ደብረፂዮን ያሉ መሪ ይቅርና ማንኛውም ግለሰብ መከበር አለበት፡፡ እያንዳንዳችን ለአገሪቱ ሃሳብ አለን ብለን እንደምናስበው ሁሉ ከእኛ የተለየ ማንኛውም ሃሳብ የሃገር ሃብት እንደሆነ ማሰብ አለብን፡፡ የእኛ ሃሳብ
ጠቃሚ ንድሆነ እንደምናስብ ሁሉ የሌላውም ሃሳብ እኛ ያላየንበትን ጎን የሚጠቁምና የሚያነቃን ነገር እንደሆነ እንረዳ፡፡
አንድ ስልክ ወይም የመስመር ላይ ሩሌት ተጫዋች በነፃ ጨዋታ መጫወት ይችላሉ, ሥፍር ቁጥር የሌላቸው አንዳንድ ጊዜ እሱ ወይም እሷ የሚፈልግ ከሆነ. ይህ ነጻ ጨዋታ ወይም ማሳያ በመጫወት ሁነታ, እስከ ዓለም ውስጥ አንድ ላይ የተመሠረተ መሬት ወይም ጡብ እና ስሚንቶ የቁማር በዛሬው ጊዜ ውስጥ አይገኝም!
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በምህፃሩ UNHCR ወደ 17 000 የሚሆኑ አዲስ እና ነባር ስደተኞችንም ወደ አዲስ የስደተኞች መጠለያ ለማዘዋወር አቅዷል። በክልሉ የድርጅቱ አስተባባሪ ሱሌይማን ማማዱን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ከእራት በኋላ አዝማሪው ወደ መድረክ ወጣና ማሲንቆውን ማስተከዝ ጀመረ ፡፡ በቤቱ ያለው ሰው በማሲንቆ ዜማ ታጅቦ ወደ ግል ወሬው ተጠመደ፡፡ “ኣንድ ኮርኔስ እዚህ ጋ ያዘዘ ማን ነው?” የሚለው ያስተናጋጇ ድምጽ ካዝማሪው እንጉርጉሮ በላይ ጠብድሎ ይሰማኛል፡፡ ሰሎሞን ከወንበሩ ተነሥቶ በዝግታ እየተራመደ ወደ መድረኩ ከወ
ጣ በኋላ አዝማሪውን ሸልሞ አጠገቡ ቁጭ አለ፡፡ ዓይኑን ለበስ አድርጎ እልምም !! በማሲንቆው ተሳፍሮ የት ደርሶ ይሆን? ወለጋ-አዲስአበባ – ደጃች ውቤ ሠፈር- ፤ የከተማ መኮንን ክራር – ምኒልክና ጊዮርጊስ በፈረቃ ከሚጋልቡት የአራዳ ፈረስ፡፡
ከ74 ሺህ በላይ የአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ከአስራሶስት ዓመታት ጥበቃ በኋላም ቤት አላገኙም። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ1997 ዓ.ም የከተማዋን ነዋሪዎች የጋራ መኖሪያ ተጠቃሚ ለማድረግ ምዝገባ ባካሄደበት ወቅት ከ350 ሺህ በላይ ነዋሪዎች መመዝገቡ የሚታወስ ሲሆን እንደ አዲስ አበባ
ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ መረጃ ከሆነ የከተማ አስተዳደሩ ባለፉት አስራሶስት ዓመታት በ11 ዙሮች ቤቶችን ገንብቶ ማስረከብ የቻለው ለ176 ነዋሪዎች ብቻ ነው።
‹‹የመርከቡም አለቃ ወደ እርሱ [ዮናስ] ቀርቦ፤ ምነው ተኝተሃል? እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ያስበን እንደሆነ ተነሥተህ አምላክህን ጥራ አለው›› (ትንቢተ ዮናስ 1፡6)
አቶ ታምራት በቃለምልልሱ ጣልቃ ያነሱት ሌላ ጉዳይ ነበር። አቶ መለስ ቢሮ ዘንድ ሄደው ይቅርታ እንዳደረጉለት፣ ቂም እንዳልያዙ..መናገራቸውን ገልፀዋል። መረጃው በዚህ ግድግዳ ነው የሰፈረው። በተዘዋዋሪ መልስ መስጠታቸው ይመስላል። ታምራት ከመለስ ጋር መገናኘታቸውን ማመናቸው ጥሩ ቢሆንም ነገር ግን የተነጋገሩትንና ከነ
ስፍራው ሸምጥጠዋል። ከእስር እንዲፈቱ ባደረጓቸው በረከትና አዲሱ ለገሰ በኩል መለስን ማግኘት እንደሚፈልጉ ገለፁ። ቅድሜ ምሽት አዜብ መስፍን እራት አዘጋጅተው ቤተ መንግስት ግብዣ ተጠሩ። ታምራት ሲናገሩም “መለስ ቂም የለኝም! ከአገር እሄዳለሁ። ስለፓርቲው ምንም አልናገርም። በማንኛውም ፖለቲካ ውስጥ አልገባም። አንድ
ነገር ብቻ እለምንሃለሁ..አላሙዲ ቂመኛ ነው። ተከታትሎ እንዳይበቀለኝ ብቻ አድርግልኝ” ሲሉ ነበር የተማፀኑት። ሃቁ ይህ ነው! ..
እኔም በጣም ረጅም እኔ ሲያዛጋ ይሰማኛል የተነሣ ተኝተው ነበር
- ቂም አለመያዝ፣ በደልን መተው፣ ምህረትን ማድረግ:
አርበኞች ግንባር በሁመራ አካባቢ በወያኔ 35ኛ ክፍለጦር ላይ ጥቃት ሰነዘረ
በተለይ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና የመምህራንን አቅም ለማሳደግ ከዱብሊን ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የአጭርና ረጅም ጊዜ ስልጠናዎችን ለማግኘት መግባባት ላይ መድረሱንም ተናግረዋል።
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዴንማርክ የኢትዮጵያ መንግስት በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ ዜጎቹን ወደ አገራቸው ለመመለስ የጀመረውን ተግባር እንደምትደግፍ ገለጻለች።
ቅንጫቢ ፬ 9/11 (ካልታተመ መፅሃፍ የተወሰደ በግደይ ገ/ኪዳን እና ተክሉ አስኳሉ)
"የ""ቀን ጅብ"" በግ ላይሆን. . ."
የፌዴራል ዋና ዓቃቤ ሕግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ከደቡብና ከፌዴራል መንግሥት ብቻ የ528 ሰዎች ክስ መቋረጡን አስታወቁ፡፡ ዋና ዓቃቤ ሕጉ ይህን ያስታወቁት ዛሬ ጥር 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡
በተፈጥሮ ሃብትና በንግድ መስክ እውቀትና ልምድ ባለው የማህበሩ መድረክ ተካፋይና ተሳታፊ ይሆናሉ:
የፊፋ ፕሬዝደንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የ70 ዓመቱ ሃያቱ ዳግም ፕሬዝደንት ሆነው እንዲቀጥሉ አይፈልጉም፡፡ በኢንፋንቲኖ የተደገፉት አህመድ አሁን ላይ ላለው ለውጥ ፈላጊ ትውልድ ትክክለኛው ድምፅ ናቸው የሚሉ ተባርክተዋል፡፡ ሃያቱ ከዚህ ቀደም ሁለት ግዜ የካፍ ፕሬዝዳንነትን በምርጫ ሲያሸንፉ የረቱት ከደቡባዊ አፍሪካ ሃገራ
ት የመጡ እጩዎችን ነበር፡፡ አህመድ ለሃያቱ ብርቱ ተፎካካሪ ቢሆንም በምርጫ የማሸነፋቸው ነገር ግን አጠያያቂ ነው፡፡
ፌስቡክ ላይ እኛ ፖስት ያላደረግነው እና ካልታወቀ ምንጭ በእኛ ስም ፖስት የሚደረግ ከሆነ
ኢስት አፍሪካን ቦትሊንግ ሊሚትድ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና ከወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ስለ ዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያ ጉብኝት መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ ኢትዮጵያውያን የእግረ ኳስ አፍቃሪዎች ተወዳጁ ዋንጫ ወደ ሀገሪቱ በሚመጣ ወቅት ለመመልከት የሚችሉባቸውን የለተያዩ እድሎች ያመለከተ መግለጫ
ነበር፡፡ በመጀመሪያ ከሱዳን ቆይታው በኋላ ዋንጫው ወደ ኢትዮጵያ የካቲት 17 ቅዳሜ ጠዋት ሲደርስ አዲስ አበባ ኤርፖርት ታላላቅ ባለስልጣናት፣ ሚኒስትሮች እና የኮካ ኮላ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሀላፊዎች በተገኙበት የደመቀ አቀባበል ይደረግለታል፡፡ በመቀጠልም በብሄራዊ ቤተመንግስት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ
ዋንጫውን የሚረከቡት ስነ ስርዐት የሚከናወን ሲሆን፣ ከቤተ መንግስት ቆይታው በመቀጠል የዓለም ዋንጫው ለጋዜጣዊ መግለጫ ወደ ሂልተን ሆቴል የሚያመራ ይሆናል፡፡ ከጋዜጣዊ መግለጫው በኋላ የፎቶ ፕሮግራም የሚኖር ሲሆን፣ በዚህ ስነ ሰርዐትም ጋዜጠኞች ከዋንጫው ጋር የማስታወሻ ፎቶ መነሳት የሚችሉበት አጋጣሚ ተፈጥሮላቸዋል፡
፡ በሁለተኛ ቀን እሁድ፣ የካቲት 18፤ 2010 ዓ.ም የፊፋ አለም ዋንጫ የኢትዮጵያ ቆይታ መላው የስፖርተ አፍቃሪ ህዝብ ከፊፋ የአለም ዋንጫ ጋር የማይረሳ ቀን የሚያሳልፉበት አስደሳችና አዝናኝ ውሎ በግዮን ሆቴል ይካሄዳል፡፡
ስድስት ሻምፒዮና ቀለበት አሸናፊ, አምስት MVPs, ና 14 ሁሉም ኮከብ መታየቱን (የአትሌቲክሱ ጫማ ጨዋታ ውስጥ ተቀናቃኝ በነገሠ መጥቀስ አይደለም).
9) ቃላት የሱስ ከም ዚሕብሮ፡ ንገሊኦም ክርስትያናት ዜጋጥሞም ጸበባ፡ ምናልባት መራሕቲ ሃይማኖት ወይ መራሕቲ ፖለቲካ ዜለዓዕልዎ ኣካላዊ መጥቃዕቲ ኪኸውን ይኽእል እዩ። (ግብ. 5:
ብዙውን ግዜ የተለመደው የእንቅልፍ በሽታ እንቅልፍ እጣት አና እንቅልፍ ባዛት በመባል ያታወቃለ፡፡ ኢንሶሚኒያ ብሎ የሚጠራው በሽታ በአሁኑ ግዜ በጣም እየተስፋፋ የመጣ ነው፡፡ ኢንሶሚኒያ አንድ ሰው እንቅልፍ መተኛት ሲየቅተው እና በእንቅልፍ ውስጥ መቆየት ሲያቅተው ነው፡፡ ኢንሶሚኒያ በተለየዩ ምክንየቶች ሊመጣ ያችላል
ለምሳሌ የስነ ልባና ውጥረት ሲኖር፤ ለእንቅልፍ የማመች አካባቢ ሲሆን፤ተመሳሳያ ያልሆነ የእንቅልፍ ሰእት አለመኖር፤ከእንቅልፍ ሰእት የሚወሰድ የመጠጥ እና ምግባች አያነት፤ በመኝታ ክፍል ውስጥ የሚገኙ እንቅልፍን የሚያስተጎጉሉ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች ወ.ዘ.ተ ሊሆኑ ያችላሉ፡፡ ሌላው ችግር ደግሞ የእንቅልፍ ብዛት (hyp
ersomina) የሚባለው ሲሆን ያሄ አያነቱ የእንቅልፍ በሽታ የሚከሰተው ብዙ ግዜ የድብርት በሽታ ባላቸው፤ የስራ የሚበዛኣቸው ሰዎች፤በጣም አምሽተው የሚተኙ ሰዎቸ ወ.ዘ.ተ ላያ ያከሰታል፡፡
የወያኔ ነው የተባለው ESFNAም ሃሳቡን ቀይሮ ብርቱካንን ጋበዘ፡፡ እንዲህ ነው ጨዋታ፡፡
በመጨረሻም ከመሞታቸው ጥቂት አስቀድሞ ደግሞ የስሎቫክ ዜጎች ሆነዋል፡፡ ዴሞክራሲን፣ ፋሽዝምን እና ኮሚንዝምን አጣጥመዋል፡፡ ቀደምት አባቶቻቸው ጀርመናውያን ነበሩ ፡፡ በመካከለኛው ዘመን በአርፓዶች ቤት(Arpad) ወይም በሌሎች መሪዎች እዚህ ሰፍረዋል፡፡ እራሳቸውን እንደ ሀንጋሪያዊ ይቆጥራሉ ነገር ግን ባላቸው የቤተሰ
ብ ሁኔታ እና የጀርመን ዘር እጅግ ይኮራሉ፡፡ በኋላ የኮሚኒዝም ምጽዓትን ተከትሎ እነዚህን ነገሮች እንዲረሱ ተገደዋል፡፡ በኮሚኒስት ቼኮስሎቫኪያ ከቡርዣ መደብ የተገኘ የጀርመን የዘር ግንድ ያለው ሀንጋሪያዊ መሆን የመጨረሻው መጥፎ ሊሆን የሚችል መለያ ነው፡፡ ስለዜግነታቸው በጥያቄዎች ለማጣደፍ የህዝብ ቆጠራ አድራጊዎች
በየአስር አመቱ ይመጣሉ፡፡ ውሎ አድሮ ሽማግሌው ሽሚት በእነዚህ ሁሉ ዘለፋዎች ተማረረ፡፡ “የስሎቫክ ወይም የሀንጋሪ ዜግነት (Nationality) እንዳለህ ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ጭንቅላትህን አሳምን” ትዕግስት ያጣው መኮንን አቻኮለው፡፡“ሁለቱም አይደሉም” ሽማግሌ ሽሚት በቁጣ መለሰ “ የእኔ ዜግነት ካሳ ነው፡፡”
ወዲውኑ ስራውን አጣ እስር ቤት ወስደው ስላልቆለፉበት ግን ራሱን እንደ ዕድለኛ ቆጠረ፡፡
"Celebrating ""Timket"" From Legehar to Shiromeda - የጥምቀት በዓል አከባበር ከለገሀር እስከ ሽሮሜዳ"
Ethiopia must eradicate all hurdles to ensure the success of peace.”)
«አንዱ አከራካሪ ጉዳይ አዘውትሮ የሚጠሰው የመሬት አጠቃቀምና ይዞታ ሕግ ነው። ኩባንያዎችና መንግሥታት ግልጽነት በጎደለው መንገድ በሚደረግ መዋዕለ-ነዋይ የተለየ ጥቅም ለማግኘት ይሞክራሉ። ይህ ደግሞ ለቱሪዝም የሚበጅ አይደለም»
4. የሰንበት ት/ቤቶችን አስፈላጊነት ለባለድርሻ አካላትና ለሚመለከታቸው ሁሉ ለማስረዳትና ለማስተማር ቃል እንገባለን፤
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በቡሩንዲ ተሸነፈ - ENN Sport
ይህንን ለማለት ያስቻለኝ ነገር እንደሚታወቀው ይህ መንግስት ገና ሲመሰረት ጀምሮ በስልጣን ላይ ለመቆየት የሚያስችለው መሳሪያ ህዝባዊ ድጋፍ አይደለም። በዚህ ጎጠኛ የፓለቲካ አስተሳሰቡና በሙስና ድር በተፈጠረ ሥርዓት ምን ጊዜም ሰፊ ህዝባዊ ድጋፍ አገኛለሁ ብሎ አያስብም። ይህንን መንግስት በሚገባ ያውቃል። ይህን ስርዓ
ት እድሜ ይቀጥልለታል ተብሎ የሚታሰበው ስልት ቅራኔ ነው። ለዚህም ነው መንግስት ከህገ መንግስቱም በላይ አብዮታዊ ዴሞክራሲን የሚያራግበው። ምክንያቱ ቅራኔዎችን እየፈጠረ በዚያ ቅራኔ መሃል ነው ስርዓቱ ህልው የሚያገኘው። በኢትዮጵያ ውስጥ ቅራኔ ሲፈልጉ ደግሞ በአሁኑ ሰዓት የመደብ ቅራኔን ማንሳት ስለማይችሉ ቅራኔውን
የመሰረቱት በአለፈ የሃገሪቱ መጥፎ ትዝታዎዥ (past bad memories) ላይ ነው። ያለፈውን የታሪክ ትውስታ በነባራዊው እውነት ላይ እየጨማመሩና እያራገቡ ሲያስፈልግም እንደ አኖሌ አይነት ሃውልት እያቆሙ ቅራኔን ማራገብ ነው። በዚህ ጊዜ ፓለቲካው በብሄር ላይ ስለቆመ ያለፈ የታሪክ ግድፈት ለቅራኔ መሰረት ሲሆን ያ
ን ያለፈ ችግር ወደ አንድ ብሄር በማላከክ ቅራኔው ሲራገብ አቅጣጫው በቀጥታ ወደ ብሄር ግጭት ይሄዳል። በዚህ መሰረት ወያኔዎች ቅራኔውን ሲያራግቡ በተለይ ሁለቱ ብዙ የሰው ሃይል ያላቸው አማራና ኦሮሞ ቅራኔ ውስጥ ይገባሉ የሚል ስልት ይዘው ነው። የታሪክ ቅራኔው በብሄር ፓለቲካ ከባቢ ውስጥ ሲግል ይህ ቅራኔ በቀጥታ ወ
ደ ብሄር ግጭት ይዞራልና ነው። ይሄ ስልት የወያኔ የስልጣን መሰረት ተደርጎ የሚወሰድ ነው። በሌላ በኩል ያለው ቅራኔ ደግሞ መድብለ ፓርቲውን የአንድነት ሃይልና የብሄር ሃይል በመፍጠር እነዚህን ሃይላት ማናቆር በየብሄሩ አክራሪ ብሄርተኞችን በማፍራት ከአንድነት ሃይሉ ጋር እንዲናቆሩ ማድረግና የየብሄሩ አክራሪ ሃይላት
እርስ በርስ እንዲነቃቀፉ ማድረግ ነው። እነዚህ ሃይላት በቀላሉ ስለማይገናኙ ይህ የፓለቲካ ቅራኔ የስልጣን መሰረቴ ነው ብሎ ህወሃት ኢህአዴግ በጣም ያምናል። ቅራኔዎች በብሄርና በመድብለ ፓርቲው አካባቢ ሲበዛ ከእኔ ላይ ገለል ይላሉ ነው ስልቱ።
ከዚህ ባለፈም ሁለቱ ህዝቦች በመልከአ ምድር፣ በታሪክ፣ በአኗኗር ዘይቤና በሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችም የተሳሰሩ ናቸው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ይህ የህዝቦች አንድነት በተለያዩ ምክንያቶች ክፍተቶችን እያስተናገደ መምጣቱ ታይቷል። በመሆኑም ሁለቱ ብሄሮች በተነሳሽነት የህዝብ ለህዝብ የግንኙነት መድረኮችን በመ
ፍጠር መስተጋብራቸው እንዲጠናከር አቅደው በመሥራት ላይ ይገኛሉ። በተለይም በህዝቦች መካከል ያለው የጋራ አብሮነት በሳይንሳዊ ጥናቶችና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተደግፎ ከሄደ፤ የህዝቦቹን ግንኙነት በተሻለ መልኩ ለማካሄድ መድረኩ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ታምኖበታል።
የግብፅ ቀውስ፤ አመፅ፣ ወታደሮች፣ ሠላምና መረጋጋት - የጃዋር መሐመድ ትንታኔ
2. ሕድሕድ ሰብ ብማሕበር ንኽውደብ ኦይግደድን፡፡
ኪዮቶ ፕሮቶኮል ከላይ ከተጠቀሱት ሦስት ስልቶቹ ጋር ለሚቀጥሉት ስምንት ዓመታት ትንፋሽ እንዲያገኝ መደረጉ ለምልክት ያህልም ቢሆን ስምምነት የሚባል ነገር መኖሩ ራሱ በጎ ነውና በጎ ነው።
ጅማ አባቡና አቻ ከመውጣቱ ጋር ተያይዞ ደረጃውን ከ8ኛነት ወደ 7ኛ ከፍ ያደረገ ሲሆን ተጋጣሚው ቡታጅራም ከ5ኛ ወደ 4ኛ ክፍ ማለት ችሏል፡፡
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ በሰባት ወራት ውስጥ ከ188 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ገቢ አስመዘገበ
ይህን ድል አስመዝግባ ወደአገሯ አንደተመለሰችም በርኧሰ_ብሄሩ የሽለቅነት ማዕረግ አግኝታለች፡፡ ከዚህ ጊዜ በኋላ ኮሎኔል ደራርቱ በአለም አቀፍና በአገር አቀፍ ደረጃ በርካታ ሜጸለያዎችን አግኝታለች፡፡ በ1993 በአውስትራሊያ ዋና ከተማ በሲድኒ ተደረገው የእሎምፒክ ውድድር በተለመደው የ10000 ሜትር ርቀት ተወጻድራ የ
ወርቅ ሜዳለያ ተሸላሚ ሆናለች:
አዳማ ሰኔ 7/2010 በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ ማዕቀፍ አለመኖር ሀብቱን ጥቅም ላይ ለማዋል በሚደረገው ጥረት እንቅፋት መፍጠሩን የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ቀን የሚያመጣውን ምን እንደ ሆነ አታውቅምና ነገ በሚሆነው አትመካ። መጽሐፈ ምሳሌ 27፡1
18 ተሠርዐ ፡ ወተጽሕፈ ፡ ይትመሐር ፡ ለኵሉ ፡ እለ ፡ ይትመየጡ ፡ እምኵሉ ፡ ጌጋዮሙ ፡ ምዕረ ፡ ለለ ፡ ዓመት ።
አድራሻ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114 40 34 33 /34
በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ በ12 አውቶብሶች የተጫኑ ወታደሮች ወደ ወልቃይት በተለይም ውጊያው ወደበረታባቸው አከባቢዎች እንደተጓጓዙ ለማወቅ ተችሏል:
ብዙ ተማሪዎች በሚኖሩበት ግቢ በግለሰቦች መካከል ግጭት ሊፈጠር ይችላል ያሉት አቶ ገዱ፥ እንዲህ ኣይነት ግጭትን በሰላማዊ መንገድ መፍታት በህግ የሚያስጠይቅ ከሆነም ለህግ ማቅረብ እንጂ የብሄር መልክ አሲዞ ለትምህርት የሄዱትን ተማሪዎች ማንገላታት ተቀባይነት እንደሌለውም አስታውቀዋል።
ዩኒቨርሲቲው ከሳሃይ ሶላር አሶሲዬሽን አፍሪካ እና ከጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደር ጋር በሳሃይ ሶላር የ3 ዓመት አፈፃፀም ላይ ለመወያየትና ቀሪ 35 ጤና አጠባበቅ ጣቢያዎች የታዳሽ ኃይል ተጠቃሚ እንዲሆኑ የጋራ ሥራዎችን ለማጠናከር ጥር 24/2009 ዓ.ም ምክክር አድርጓል፡፡
አንተንስ ከማስተካከል... በፍቅር ልዩነትን መቀበል ወይስ አለመቀበል ህመም የሚሆነዉ? ለጤናማ ትዳር የሚከፈል መስዋዕት ለልጆች አገርና ማሕበረሰብ የሚከፈል ተመን የለሽ መስዋዕትነት ነዉ!!!
አረንጓዴ የለበሱት አቶ ግርማ ሣኅሌ በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባሕል ፌዴሬሽን ሕዝብ ግንኙነት የክብር እንግዳው ዓሊ ረዲን ሲያስተዋውቁ። የሕፃናቱን እና የታዳጊዎችቹን ውድድር የከፈተው የክብር እንግዳው ዓሊ ረዲ ነበር። ዓሊ የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የረዥም ጊዜ ግብ ጠባቂ እና የቡና ቡድን ተሰላ
ፊ ነበረ ። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ ነው።
“አስከፊ የእርስ በርስ ግጭትና ሕዝባዊ ዓመፅ እንደሚመጣ አስቀድመን ስጋታችንን ተናግረን ነበር፤” ያለው ማኅበሩ፤ ኾኖም ለዕርቀ ሰላም ስንማፀን “በሀገሪቱ ፍጹም ሰላም ሰፍኗል” በሚል ሰሚ ጆሮ ሳናገኝ ቀርተናል፤ ብሏል፡፡ የሃይማኖት ተቋማት በመተባበር ሀገሪቱ አኹን ከገባችበት አስጊ ኹኔታ ትወጣ ዘንድ እንዲጸልዩና የ
ሀገር ሽማግሌዎች ሸንጎ ለማቋቋም ለሚደረገው ጥረትም እገዛ እንዲያደርጉ ማኅበሩ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡
እኔ ኢየሱስ ክርስቶስ ነኝ ሲል እንደ አዳኛቸዉ አድርገዉ ይቀበሉታል፡፡ ብዙ ሰዎች እንዲህ ብለዉ ያስተምራሉ፡
ማኅበረ ቅዱሳን በ፳፮ ዓመታት ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ያበረከተው አስተዋጽዖ – ክፍል ሁለት
ኢቲቪ በኦርቶዶክስ የሃይማኖት አባቶች ላይ እንደ ሙስሊሙ ተመሳሳይ ፊልም ለማሰራጨት ዝግጅት ማጠናቀቁን ታወቀ _ FREEDOM OUR RIGHT
"ይህ ልጥፍ ነው #3 የ 4 በ ተከታታይ ""ውስጥ360° አጋዥ” (ያስረዝማሉ ጠቅ አድርግ) 360የዎርድፕረስ ውስጥ ፎቶዎችን እና ቪዲዮዎችን ° ለመክተት. ተሰኪዎች. Rainers Seiltrick – 360° Panoramas speziell für… ተጨማሪ ያንብቡ"
«የጎሳ ግጭቶች ኢትዮጵያ ዉስጥ ከ1983ዓ,ም ወዲህ ህወሀት ስልጣን ይዞም ጭምር ይከሰታሉ። ግጭቱ በአርብቶ አደሮች መካከል ለግጦሽ ወይም ለዉኃ ይከሰታል፤ ወይም መሬት በማጣት ምክንያትም ግጭት ይኖራል። አሁን አዲሱ ነገር፤ ከ1983ዓ,ም ወዲህ ማለት ነዉ ለመጀመሪያ ጊዜ መደበኛ የታጠቁ ኃይሎች በጎሳ ግጭቶቹ በቀጥታ