text
stringlengths
0
200
ሞራልና ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ አላግባብ የሚጠቀሙበትን፣ ከመጠን በላይ ለሚተማመኑበት ኢሰብዓዊ ድርጊት ማስገንዘቢያ የሆነ ስንኝ ነው፡፡ ለባለሥልጣናት ነን ባዮች እውነትን መናገር፣ ተናጋሪው በዚህ ባለስልጣናት ላይ ስልጣናቸው የተዘረጋው በሃሰት ላይ መሆኑን ምስክርነቱን ያረጋግጣል፡ ፡ አልፎ አልፎም ሃቅን መናገር
የስልጣን ሰለባ ለሆኑትም አስፈላጊ ነው፡፡ ስልጣን አልባዎች በምንም መልኩ ስልጣንን ሊያዛቡ የሚችሉበት ሁኔታ የለም፡፡ ስህተታቸው ግን የስልጣናቸውን እውነተኛ መብት አለማወቃቸው ነው፡፡ ሥልጣንን መከታ በማድረግ ግፍ የሚፈጽሙት ጉልበተኛ ሆነው ቢታዩም የስልጣን ተነፋጊዎች ደግሞ የሥልጣን ባለቤትነት መብት አላቸው፡፡
የሥልጣን እውነታነትና መብት ነው የሥልጣን ተነፋጊዎች በትግላቸው ሂደት ሊጠቀሙበትና ለድል የሚያበቃቸውን መንገድ ሊከተሉ የሚገባቸው፡፡ ዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ ይህን አስመልክተው፣ ለጊዜው ትክክለኛነት ቢሸነፍም፣ ከሰይጣናዊና እኩይ ድል የበለጠ ነው; ብለዋል፡፡ በሰኔ 2ዐ1ዐ፣ እውነትን ስልጣን ለተነፈጉ መናገር; የ
ሚል ጦማር ጽፌ ነበር፡፡ በዚያም ጦማሬ ላይ በግንቦት 2ዐ1ዐ፣ ቀን በቀን በገዢው ፓርቲ የተሰረቀውንና ድሌ 99.6 በማለት ፓርላማውን የተቆጣጠረበትን የምርጫ ውጤት በተመለከተ፣ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ የፖለቲካ መሽመድመድ የታየበትና አንዳችም ተግባር ያልተከወነበት ሂደት እንደነበር አሳስቤ ነበር፡፡ ተ
ቃዋሚ ፓርቲዎች በጥንቃቄ ትኩረት ሰጥተው ራሳቸውን ማስተካከያ መንገድ እንዲፈልጉም አሳስቤ ነበር፡፡ ዓላማዬ ዲስኩር ለማድረግ ወይም ተቃዋሚዎችን ለመኮርኮም ሳይሆን ሃሳባችንን በማጽዳት ቆሻሻውን በመጣልና ወደ ዴሞክራሲ የሚያደርሰንን ረጂሙን መንገድ ቀና ለማድረግ ለመርዳት መሆኑን በወቅቱ አስረድቻለሁ፡፡ እውነት ይጎዳል
; ቢባልም እኔ አልስማማበትም፡፡ እውነት ለማገገም ይረዳል፡ ሃይል ይሰጣል፡ ታጋዮችንም ነጻ ያወጣል፡፡; የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ኃይሎች በገዢው ፓርቲ እይታ የ2ዐ1ዐን ምርጫ ተከትሎ እንደተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ የነጻው ኘሬስ ጋዜጠኞች፣ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በገዢው ፓርቲ የሚደርስባቸውን ሰቆቃ በተመለከተ የገዢው አመራ
ሮች አገኘን ለሚሉት ድልና የምርጫ ውጤት ስለተቃዋሚ ፓርቲዎች /ስለህዝቡ/ ያላቸው ግንዛቤና አመለካከት ያስገርመኛል፡ ፡ ያን ጊዜም አሁን እንደማስበው፡ በገዢው ባለስልጣናት እይታ ተቃዋሚዎችን መመልከት፣ ተቃዋሚዎችን በተለይም የተቃዋሚ ፓርቲዎችን ያለውን ሁኔታ በማገናዘብ ሊከተሉት የሚገባውን መንገድ ያመላክታል ብዬ አ
ምናለሁ፡፡ ……መለስ ተቃዋሚዎች እራሳቸውን ለክተው እንደማያውቁ ያውቃል፡፡ በሚገባ አጥንቷቸዋል፣ አስጠንቷቸዋልና ስራቸውን እንዴት እንደሚያከናውኑ /እንደማያከናውኑ/ ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ በጥንቃቄ የተበጠሩት ሕዝባዊ ዲስኩሮቹ ላይ ዘወትር የማይለወጥና መጥፎ አመለካከቱን ያሳያል፡፡ ተቃዋሚዎችን በችሎታቸውን በእውቀትም የበ
ታቾቹ አድርጎ አስቀምጧቸዋልና በፈለገው ስዓትና ወቅት በአስተሳሰብ እንደሚበልጣቸው፣ በአመለካከት እንደሚያልፋቸው፣ በተንኮል እንደማይደርሱበት፣ በእኩይ አስተሳሰብ እንደማይስተካከሉትና ባሻው ጊዜ ድል እንደሚያደርጋቸው ያምናል፡፡ በመለስ አስተባሰብ፣ እንቅስቃሴያቸው ድውይ፣ የማያድጉና ያልበሰሉ፣ አድሮ ጥጃ፣ በመሆናቸው
ሥልጣኑን የሚያሰጉት እንዳልሆኑ አረጋግጧል፡፡ በንግግሮቹ ሁሉ ተቃዋሚዎች ላይ ያለውን ንቀትና ጥላቻ ብቻ ነው የሚያንፀባርቀው፡፡ እድገታቸውን እንዳልጨረሱ ሕጻናት እለት ተእለት ክትትል የሚያስፈልጋቸውና ስርዓት እንዲኖራቸውም የዲሲኘሊን ሽንቆጣ እንደሚያስፈልጋቸው ነው የሚደሰኩረው፡፡ ልክ ሕጻናትን እንደማታለል አይነት፣
ለአንዳንዶች፣ ስኳር ያልሳቸዋል፣ በሥራ፣ በመኪና ችሮታ፣ በቤት ስጦታ፣ እና አፋቸውን ሊያፍን የሚያስችለውን ሁሉ ያደርግላቸዋል፡፡ በዚህ ሊደልላቸው የማይችላቸውን ደሞ በመከታተልና ሲገቡ ሲወጡ በመተንኮስ፣ በስለላ አባላት በማስጨነቅ በመጨረሻውም አስሮ ይፈርድባቸዋል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ተቃዋሚዎችን ያታልላቸዋል፣ ይቀል
ድባቸዋል፡፡ ሽማግሌዎችን ለእርቅ በመላክ፣ ጊዜ እየገዛ የቆመበትን መሰረት ያሳጣና፣ ድርድር በሚል ዘዴ እያታለለ የራሱን ድል ይገነባል፡፡ የተለመደ አስማታዊ የሆነውን የተንኮል ጠበል ይረጭና ያንኑ ውጤት አልባ የሆነውን ጨዋታውን ጀምሮ በመጨረሻው እንቅልፍ አስወስዷቸው በድል ደወል ሲነቁ ማርፈዱን ይገነዘባሉ፡፡ በዚህም
ተቃዋሚዎች የጨበጡትን ሁሉ ለቀው ተሸናፊ ሆነው ይሰለፋሉ፡፡ በኢትዮጵያ ተቃዋሚው ሃይል ማነው? ይህ ጥያቄ ምናልባትም አወዛጋቢና እንዲያውም ቁርጥ ያለ መልስም ሊገኝለት የማይችል ይሆናል፡፡ አሁን በሃገሪቱ ውስጥ የተጠናከረና ጉልበት ኖሮት የተዋቀረም ፓርቲ አለ ማለት ያስቸግራል፡፡ በዚህም የተነሳ ተቀናጅተውና ሃይላቸ
ውንና አቋማቸውን አስተባብረው ገዢውን ፓርቲ ሊሞግቱና ገዢውን ፓርቲ ሊቋቋሙት ብቃት ያላቸው ፓርቲዎች ውህደት አይታይም፡፡ በምሁራንም የተጠናከረና የተዘጋጀ ተቃዋሚ የለም፡፡ ከሲቪል በማህበረሰቡም፣ ከማህበራት፣የተዋቀረ ፓርቲም የለም፡፡ የህብረተሰቡን ሃይል ያካተተም እንቅስቃሴም ሆነ ተቃዋሚ ሃይል የለም፡፡ በኢትዮጵያ
ያለው የፖለቲካ ተቃዋሚዎች ችግር ከ196ዐዎቹ ጀምሮ የኖረው የአፍሪካ ያረጀው ችግር ነው፡ ፡ በአፍሪካ አንድ ሰው አንድ ፓርቲ በማለት በጋና በከዋሚ ንክሩማ ዘመን የተፈጠረ ሂደት ነው፡፡ ንክሩማ ተቃዋሚዎቹን፣ አጠፋ፣ አጋዘ፣ ለፍርድ አቅርቦ ያለአግባብ አስፈረደባቸው፡ ፡ በዚህም ሂደት ውስጥ ዳኞች፣ የማህበራት መሪዎች
፣ ተካተዋል፡፡ ባለፈው ግማሽ ምዕተ ዓመት ውስጥ፣ በኢትዮጵያ በጉልበት ስልጣን የወጡትን ገዢዎች የተቃወመ ሁሉ፣ በፖለቲካው መድረክ መወቀስና መወገዝ ብቻ ሳይሆን፣ ያለአግባብ በፍርድ ስም መሰቃየትና ከዚያም አልፎ ለሞት መዳረግ የታየበት ዘመን ነው፡፡ የኢትዩጵያን የተቃዋሚ ሃይላት ምንነትና ሁኔታ እንዲህ ነው ለማለት
እቸገራለሁ፡ ፡ ከሜይ 2ዐ1ዐ ምርጫ በኋላ ባቀረብኩት ጦማሬ ላይ አንስቼው እንደነበረው! ያ ተስፋ የቆረጥንበት ተቃዋሚ ሃይል፣ የተከፋፈለ፣ ያ በነጋ በመሸ ቁጥር በረባ ባልረባው ጉረሮ ለጉረሮ የሚተናነቀውና ዋናውን ሊታገሉት የሚገባውን ሃይል የዘነጉት ናቸው አሁንም ተቃዋሚ ናቸው የምንላቸው? ወይስ እነዚያ በደካማው የ
ሚንቀሳቀሱትን እንደአመቺነቱ ብቅ ጥልቅ የሚሉትን የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፣ የሲቪክ ማህበረሰቡ አሰባሳቢዎች፣ጋዜጠኞች፣ እና ሌሎቹን የሚዲያ ባለሙያዎችና ምሁራኑን ናቸው? ወይስ ለመሳርያ ትግል ታጥቀውና ቆርጠው የተነሱትንና ገዢውን ፓርቲና አፋኝና ጨቋኝ ሥርዓቱን ለማጥፋት የተነሱትን ናቸው ተቃዋሚ የምንላቸው?; ሁሉም
ናቸው ወይስ ሁሉም አይደሉም? በኢትዮጵያ ትክክለኛው የተቃዋሚዎች ተግባር ምንድን ነው? የፖሊስ ጭቆናዊ አስተዳደር በተንሰራፋበት ሃገር ውስጥ በተቃዋሚነት መቆም እጅጉን አስቸጋሪና አደገኛም ነው፡፡ የሜይ 2ዐዐ5ቱን ምርጫ ተከትሎ ሁሉም የተቃዋሚ ፓርቲ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲካ የዴሞክራሲ ጮራ ስትወጣ ቅጽ 1 ቁጥር 1
ጥቅምት 2005 ዓ.ም 12
የአንተ ፡ ችርነት ፡ ስንቱ ፡ ተቆጥሮ
በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 3 ለ 0 ረታለች
በእንደዚህ አይነት የኮሚኒስት ሃገር ፣ መሪው ያንን ሃገር ሊያስተዳድር ከአንድ ትልቅ ሊታይ ሊዳሰስ የማይችል ሃይል ተመርጦ እንደሆነ አድርገው እንዲያምኑ ፣ ለአመታት አዕምሮዋቸውን በማጠብ በውስጣቸው የተገነባ ዕምነት ነው ፡፡ ይህ መሪ አልፎ አልፎ በአደባባይ በሚያሳየው ጠንካራ የጦር ሰራዊቱንና ፣ ዘመናዊ ያጦር መድ
ፎቹን ፣ ሃያ አራት ስዓት ሙሉ ፣ ብቸኛ ከሆነው አንድ ቴሌቪዥና የራርዲዮ መስመር ፣ሕዝባቸውን ታላቁ መሪያቸው እንዴት ከኢንፔርያሊስቶች እንደጠበቋቸው ....በመሳሰሉት፣ ፕሮፓጋንዳ እንዲያምኑ የተደረጉ ፍጥረቶች ናቸው ፡፡
ኩፍኝ ሰለባዎች 66% ተከተቡ ሲሆን ገና ሞተ, ይህ ክትባት በጣም አክሳሪ እና ሰዎች እንኳ አደገኛ ሊሆን ነበር? አዎን, ሁሉም ነገር የግምት ጉዳይ ብቻ ነው!
ለምሳሌ ስዊዘርላንድን ብናይ በቋንቋ ማህበረሰብ ላይ የተመሰረት ክልል ፈጥራ ስትኖር ፖለቲካዋን ግን በአንድ ብሔራዊ ማንነት ስር ነው መስርታ የምትኖረው። ስዊዘርላንድ ውስጥ በዘር ላይ የተመሰረተ የፖለቲካ ድርጅት ማቆም በህግ ያስቀጣል። ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስንመጣ የኢትዮጵያ የክልል አፈጣጠር መስፈርት ምን እንደሆ
ነ መመርመር ተገቢ ነው። የብሔር ፌደራሊዝም ችግሮች አለበት እየተባለ የሚተቸውን ትችት ለጊዜው እንተወውና ለመሆኑ የኢትዮጵያ የፌደራል ሥርዓት ወጥነት ያለው በብሔር ፌደራሊዝም የሚገለፅስ ነው ወይ? የሚለውን እንድናነሳ ያደርገናል። እንግዲህ ኢትዮጵያ ከ82 በላይ ብሔሮችን ይዛ ዘጠኝ ክልሎችንና ሁለት ልዩ ቻርተር ከተ
ሞችን አዋቅራ ቁጭ ብላለች። ይህን ስናይ 82 ብሔር ያላት ሀገርና የብሔር ፖለቲካን የምታራግብ ሀገር በዘጠኝ የከፈላትን ምስጢር ለማወቅ ያቋምጠናል። ኢትዮጵያ ፌደራሊዝሟ ግልጽ በሆነ የብሔር ፌደራሊዝም ይገለጽ ዘንድ ሁሉም ብሔሮች የክልል መንግሥትነት ሥልጣን ሊካፈሉ ይገባ ነበር። አንዱ ብሔር የራሱ ሕገ መንግሥት ያለ
ው ይሆንና እንዱ ደግሞ የዞንነት ሥልጣንን ይጋራል ሌላው ብሔር ደግሞ የልዩ ወረዳ ሥልጣን ወደዚያ ይወረወርለታል። እውነተኛ የሥልጣን ክፍፍል በሃገሪቱ አለመኖሩ ብቻ ሳይሆን ችግሩ በብሔሮች እኩልነት ዙሪያ የፍልስፍናና የአመለካከት መሰረታዊ ችግር እንዳለም ያሳያል። የብሔሮች እኩልነት መገልጫ እንዱ እኩል የሥልጣን መጋ
ራት ነበር። ሎጂኩ እንደዚያ ነው። ማንነትን መሰረት ያደረገ ፌደራል ሥርዓት ተፈጠረ ከተባለ ግልፅ መሆን አለበት። በቁጥራቸው አናሳ የሆኑትን እያሰባሰቡ አንድ ክልል የማድረግ ጨዋታ ከሆነ ሐረሪ ለምን ክልል ሆነች? ብለው ሰዎች በዚህ የፌደራል ሥርዓት ግልፅነት ላይ ጥያቄ ያነሳሉ። የሐረሪ ህዝብ ብዛት ከአቃቄ ክፍለ ከ
ተማ ህዝብ ያንሳል፣ ከሲዳማ እጅግ ብዙ እጅ ያንሳል። ቢያንስ ዞን እንኳን አድርጉኝ እያለ ከሚታገለው ከኮንሶ ህዝብ በብዙ እጅ ያንሳል። ግን ክልል ነው። ሐረር ክልል የሆነው ባህሉን እንዲጠብቅ ነው አይባልም መቼም። ሁሉም ቡድኖች የሚኮሩበት ባህል አላቸውና። ሁሉም ቡድኖች የሚጨበጡና የማይጨበጡ ባህሎች አሏቸው። ከዚህ
ም በላይ የማንም ባህል ከማንም አይበልጥምም አያንስምም። የሲዳማ ህዝብ ጥያቄ የግልጽነት ጥያቄ ነበር። ይህ ብሔር በቁጥሩ ከትግራይ ከቤንሻንጉል ከአፋር ከጋምቤላ ህዝብ ሳያንስ ትግራይና እነዚህ የተዘረዘሩት ክልል ሆነው ሲዳማ ክልል መሆን አለመቻሉ ብዙ ሰው እንዳደናገረ ይኖራል። ሃምሳ ስድስት የሚሆኑ የደቡብ ብሔሮች
አንድ ክልል ሆነው ሐረሪና አፋር ቤንሻንጉል እንዲሁ ክልል ሆነው ስናይ ፌደራሊዝሙን በብሔር ፌደራሊዝም ለመግለጽም ይቸግረናል። መንግሥት የሚለው ሁሉም ብሔሮች የክልልነት ደረጃ ባያገኙም በዞንና በወረዳ ደረጃ የራሳቸውን መንግሥት አቁመዋል ነው። ይሄ እንዝህላል መልስ ነው። መንግሥት እንደሚለው ፖለቲካው በብሔር ላይ ስ
ለቆመና አስተዳደሩ በጎጥ ስለሆነ የብሔር ፌደራለዝም እንበል ነገር ግን እኩልነት የሌለበት የብሔር ፌደራሊዝም ይባል እንደሆን አላውቅም። ብዙ ብሔሮች የከረረ ጥያቄ የማያነሱት ለስርአቱ እውቅና ካለመስጠት ስሜት ነው እንጂ ፌደራሊዝሙ ይሄ ነው የሚባል ግልጽ ፀባይ (patern) የለውም በውነቱ። ስለሆነም የዚህ የፌደራል
ስርአቱ አፈጣጠር ራሱ ችግር አለበት ማለት ነው። መንግሥት ብዙ ጊዜ የሚናገረው ቡድኖች ማንነታችውን አግኝተዋል የሚል ነው። የሚገርመው ይህ ሥርዓት ልዩነትን በማስፋት በአንድ ጽንፍ እየተከሰሰ በሌላ በኩል ደግሞ በግድ የሆነ ምስለትም ይታይበታል። ለምሳሌ የወልቃይትን ህዝብ ጉዳይ ማየት በቂ ነው። ስለዚህ ፌደራሊዝሙ
በሁለት በኩል ይታማል። አንደኛው ቡድናዊ ማንነትን ጠብቆ ከብሔራዊነትጋር ሳይጋጭ ለማስኬድ አልቻለም ልዩነትን እያራገበ ዜጎች ከብሔራዊ ማንነት ጋር ያላቸውን መጣበቅ እንዲላላ አድርጓል ግልፅነትና ወጥነት የለውም የሚል ሲሆን በሌላ በኩል ለባህል ምስለት ወይም ለማንነት መጥፋት ያጋለጠው ቡድንም አለ። ለዚህ ዋና መገለጫ
ው የወልቃይት ህዝብ ጉዳይ ነው። ከፍ ሲል እንዳልነው ወልቃይት በኃይል ትግራይን መስሎ እንዲኖር የተፈረደበት ህዝብ ነው። ለዚህም ነው በአሁኑ ወቅት ይህ የወልቃይት ጥያቄ ከፍተኛ ንቅናቄ እያመጣ ያለው። በአጠቃላይ የአቶ መለስ የፌደራል ሥርዓት ምስለት ፣ ጽንፍ የወጣ ልዩነት፣ ብሔራዊና አካባቢያዊ ማንነቶች የሚጋጩበት
፣ ግልጽ ያልሆነ የብሔሮች የሥልጣን ክፍፍል በአንድ ጊዜ የሚታይበት አስገራሚ የመንግሥት ሥርዓት ነው። ስለዚህ ፌደራሊዝሙ ማንነቶችን በመንከባከብ ረገድ ችግር የፈጠረ ሥርዓት ነውና ኢትዮጵያ የፌደራል ሥርዓት አራምዳለሁ ብትል ስህተት ነው።
ለዚህም ሲባል በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ከፍተኛ ንቅናቄን እየፈጠሩ የሚባልላቸው ዶ/ር ዓብይ አህመድን ወደ ፖለቲካ ሥራ እንዲመጡ መደረጉን ተናግረዋል፡፡ ዶ/ር ዓብይ በአጭር ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ የፖለቲካ መሰላልን በመራመድ ወደ ጫፍ የደረሱ ሲሆን፣ በአንድ ዓመት ከስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ ከፓርላማ አባልነት
ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትርነት ከፍ ብለዋል፡፡
አንተ ፡ ዘለዓለም ፡ ነህ (Ante Zelalem Neh) - ዮሐንስ ፡ ግርማ
የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የዞን9 ጦማርያኑን እና የጋዜጠኞቹን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ (ዞን 9)
26 እነርሱ ይጠፋሉ፥ አንተ ግን ትኖራለህ፤ ሁላቸው እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ እንደ መጐናጸፊያም ትለውጣቸዋለህ፥ ይለወጡማል፤
ካለፉት አባቶቻችን ታሪክ የምንማረው ግለሰብም ሆነ አንድ ቡድን ቤተክርስቲያን የሚያሳንጸውና አገልግሎቱ እንዲቀጥል የአቅሙን ያህል የሚያደርገው/ እናንተም እንደምታደርጉት ማለት ነው/፤የእግዚአብሔር ክብር መገለጫና አምላካዊ ፀጋና በረከት ማግኛ፤ እንዲሁም የሰማያዊውን ሕይወት በማሰብ እንጂ የገንዘብ ገቢ ማግኛ ወይም የ
ግላዊ ክብር መግለጫ ሥፍራ በመፈለግ አይደለም።
የአንድነት ኃይሉ ዕጣ (ሚኪ አምሐራ )
፭. ሥጋዌውን ተልከው ለነቢያት ሲነግሩ የነበሩ፣ አሁን ደግሞ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ አይተውት “ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር” ብለው በደስታ ያመሰገኑትን ጌታን የወለድሽው ሆይ! ደስ ይበልሽ፡፡
አዲስ መልክ ያለው ህወሃት ብቅ ይል ይሆን?በተስፋዬ ገብረአብ/የወያኔ ኤክስፐርት...
ድርቁ ምክንያት የተከሰተውን ሰብዓዊ ቀውስ ለመቋቋም መንግሥትና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በሰፊው ቢረባረቡም የተያያዝነው አዲሱ የአውሮፓውያኑ ዓመት (2016) እጅግ አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ በእርግጥ እንደ መታደል ሆኖ ባለሙያዎች የዘንድሮው የክረምት ዝናብ በድርቁ በተጠቁ አካባቢዎች መደበኛ ሆኖ እንደሚቀጥል በመናገር ላይ
ናቸው፡፡ ይሁንና በድርቁ ምክንያት የሚፈጠረው የረጅም ጊዜ ተፅዕኖ የመኸር ምርቱ ከተሰበሰበ በኋላም ጫና ማሳደሩን እንደሚቀጥልም ይጠቁማሉ፡፡
በ2012 የታተሙ የመጠበቂያ ግንብ መጽሔቶች ላይ የወጡ ርዕሶች ማውጫ። የተዘረዘሩት በርዕሰ ጉዳይ ነው።
በባህርዳር የወያኔ ትጥቅ የማስፈታት ሙከራ ከሸፈ፣ በሀገሪቱ አፈናው ቀጥሏል፣ 38 እስረኞች ለቂሊንጦው እሳት ተከሰሱ፣ 20 አውሮፕላኖች ጋምቤላ ላይ ታገቱ፣ የወያኔ ባለሥልጣናት ከኬንያ አቻዎቻቸው ጋር →
ከሁለት አመት በፊት የቦስተን ማራቶንን አሸንፎ የነበረው ኢትዮጵያዊው አትሌት ሌሊሳ ዴሲሳ ዘንድሮም ተመሳሳይ ድልን ተጎናጽፏል። በሴቶች ደግሞ ማሬ ዲባባ ኬንያዊቷን አትሌት ካሮሊን ሮቲችን ተከትላ በመግባት ሁለተኛ ሆናለች። አመታዊው የቦስተን ማራቶን ሰኞ...
ማንሳት ያጐላው ብለው የሚያዩ አሉ፡፡ እና በዚህ ረገድ አቶ መለስም በታሪክ ትተው ለማለፍ የፈለጉት ነገር ኢትዮጵያዊነትን የሚወክል ሲሆን ይህን ሃሳባቸውን ሳያሳኩት በአጭር ባይቀጩ ኖሮ ብዙ ህልም ነበራቸው የሚሉ
ስለዚህ ባለታሪኮቹንም ሆነ ታሪክ ጸሐፊዎቹን ከሚኮንኑ ይልቅ ከራሳቸው በመነሳት ይህን መልካም ነገር በማድረጌ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የሆነ ነገር ለውጥ አምጥቻለሁ፤ ይህን ባለማድረጌ ደግሞ ይሄን አጥፍቻለሁ፡፡ ስለዚህ ከኔ መልካም ተሞክሮዎችና ስህተቶች ተማሩ ቢሉን ስንት ትልቅ ሰው ባፈሩ ነበር፡፡ ሆኖም ግን እስካሁን በጻ
ፏቸው መጻህፍት ሁሉ እሳቸው ምንም ጥፋተኛ እንዳልሆኑ ነው፡፡ ጥፋተኛ ካልሆኑ ለምን እስካሁን በተሳተፉባቸው መድረኮች ሁሉ በአንዱ እንኳ እንዳልተሳካላቸው ግን….
የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ (ሲኣን) በሃዋሳ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ጉባኤ መጥራቱ ተሰ...
<...ፕሬዝዳንት ኦባማ ጋና ላይ ከዓመታት በፊት ለአፍሪካ ጠንካራ መሪ ሳይሆን ጠንካራ ተቋማት ያስፈልጋል ያሉበትን ዛሬ ዘንግተዋል...ኢትዮጵያውያን ጠንካራ ተቃውሞ ማቅረባችን ጠቃሚ ነበር ይህ ባይሆን አሜሪካውያን አፍሪካውያን ደገፉት ይሉን ነበር... >
ኪምና ትራምፕ ፊት ለፊት ተገናኝተው ለመመካከር የወሰኑት የኮሪያን ሰርጥ ከኒውክሌር ነፃ ለማድረግ ሰሜን ኮሪያ በመስማማቷ ነበር።
4 የኮርማዎችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን እንዲያስወግድ የማይቻል ነውና።
«ምርጫ ብቻ ነው በማሊ የሚኖረውን ሕዝብ በጠቅላላ የሚወክል እና የሀገሪቱንም አንድነት የሚያስገኘው። በኔ አስተሳሰብ ይህ ነው ወደፊት የሚቋቋመው መንግሥት ዋነኛ ተግባር መሆን ያለበት።»
በኤሊ ዘመን ሁለቱ የኤሊ ልጆች አፍኒንና ፊንሐስ ከእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት ጋር ነበሩ፡፡ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት ወደ ሰፈር በገባ ጊዜ እስራኤል ሁሉ ታላቅ እልልታ አድርገዋል፡፡
26 ጴጥሮስ ጆሮውን የቈረጠው ዘመድ የሆነ ከሊቀ ካህናቱ ባሮች አንዱ። በአትክልቱ ከእርሱ ጋር እኔ አይቼህ አልነበረምን? አለው።
ግሩም ጉብኝት - ሳቢ እና የዓይን መክፈቻ - መጎብኘት ታላቅ ቦታ! እኛ ምክንያት ጂን የተጋራ ነበር እውቀት ታላቅ መጠን ትንሽ ረዘም ያለ ሆኖ እስከ አበቃ ይህም 1 ሰዓት ትምህርት, ወሰደ. የዣን ብቻ ድንጋዮች የተለያዩ አይነት ማብራራት አይደለም ላይ ታላቅ ነበር, ነገር ግን ደግሞ በጣም አሪፍ ታሪኮች ጋር እንደ
እንዲሁም የካምቦዲያ አውድ ውስጥ ሕይወት ጋር በማምጣት ላይ ታላቅ ሆነ. በተጨማሪም ወደ ቤተ-ሙከራ ውስጥ እጅግ ታላቅ ​​የተቃውሞ ሰልፍ የት በተጨባጭ እንቁዎች የተለያዩ አይነቶችን ለማየት እና ሕክምና, እውነተኛ ወይም ሰው ሠራሽ የሆነውን ሰው በግምት ለማወቅ መሞከር ያግኙ! ትምህርት በኋላ በጣም ምክንያታዊ ዋጋ ለ
መግዛት በአካባቢው የካምቦዲያ ቅርሶቻችንን ታላቅ ምርጫ አለ. , ብዙ Learnt በጣም አስደሳች ነበር እና አንድ ቆንጆ የካምቦዲያ ዕንቁ እና gemology አዲስ አልተገኙም አድናቆት ጋር ቀርተዋል! - የካቲት 5, 2016
ዶ/ር አረጋ አያይዘውም ኩባንያዎቹ ሲጀመሩ ከነበሩት አነስተኛ ቁጥር በአሁኑ ወቅት 21 ኩባንያዎች መድረሳቸው የሠራተኛ ቁጥር መበራከትና አምራች ዜጋ ለመገንባት ለሚደረገው ርብርብ የቴክኖሎጂ ግሩፑ ያበረከተው አስተዋፅዎ ከፍተኛ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
«ታሪክ፥ እዚሕ ታሪክ ተሰራ።ታላቅ ለዉጥ፣ ከፍተኛ ተስፋ ነዉ።ከንግዲሕ አመፅና ግጭት አይኖርም።አዲስ ጅምር ነዉ።»
ዮናታን በትዊተር ገጹ፦ «የአህያ መብት ተከራካሪዎች ፀሎታቸው የተሰማ ይመስላል» ብሏል በአጭሩ። ዘመድኩን በቀለ በበኩሉ «ሰበር ዜና.! በኢትዮጵያችን አህያ ነፃ ወጣች!» በሚል ርእስ ዘለግ ያለ የፌስቡክ ጽሑፉን በትዊተር ገጹ አቅርቧል። ዘመድኩን በጽሑፉ የአህያ ቄራው የተዘጋበት ያለውን ምክንያቶች አስፍሯል። ቄራው
የተዘጋው አንድም ሥጋው እና ቆዳው ሊላክላቸው የነበሩ ሃገራት ፍላጎታቸው ዝቅተኛ ስለሆነ ላለመክስር ተብሎ መኾኑን የሚናገሩ እንዳሉ ጽፏል። በሌላ መልኩ ደግሞ የደብረዘይት ነዋሪዎች ለፋሲካ በዓል ከልኳንዳ ቤቶች ሥጋ ባለመግዛታቸው ልኳንዳ ቤቶች ላይ የደረሰው ኪሳራ በመላው ሃገሪቱ ከተዛመተ አደጋው የከፋ መኾኑን በማየ
ት ነው የሚሉም መኖራቸውን አስነብቧል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባደረጉት ስምምነትም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ በረራ እንደሚጀምር፣ ሰዎች ከአንዱ አገር ወደ ሌላው መሄድ እንዲችሉ፣ ብሎም ወደቦች ለሁለቱም አገሮች አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ስምምነት ተደርሷል፡፡ ሌሎች ስምምነቶችም ተደርገዋል፡፡ ይህ በዓለም አቀፍ መገናኛ
ዎች ሳይቀር ከፍተኛ ሽፋን ያገኘ ጉብኝት፣ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍተኛ የሆነ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት እንዳስገኘላቸው በስፋት እየተነገረ ነው፡፡
በ 97 ላይ ከነበረው 172 መቀመጫ፤ በ2002 ወደ አንድ ነው የወረድነው፡ ፡ ስለዚህ ኢህአዴግ ጨዋታውን ለራሱም፤ ለእኛም በማይሆን መንገድ እየገፋው ስለሆነ ሁለታችንም፤ ኢህአዴግም፤ እኛም ቁጭ ብለን ለማወቅ የምንችልበት ሁኔታ መፈጠር አለበት፡፡ በዚህኛው ምርጫ ላይ ለፖለቲካ ትርፍም እንኳን የማትጫወትበት ጨዋታ ስለ
ሆነ መተው እንጂ ክርክሩ ነበር፡፡ አንተ በምትለውም መንገድ የተከራከሩ ድርጅቶች አሉ፡፡ ምንም ጥያቄ የለውም፡፡
በዚች አገር ፍትሕ፣ ሰላምና አንድነት ተከብረው እንዲቆዩ ማንኛቸውም የፖለቲካ ድርጅቶችና ፖለቲከኞች ለሕዝብ የሚበጅ አስተዳደር ይዤያለሁ ብለው ከፊታችን ከቆሙ፣ በበጎም ሆነ በመጥፎ ትምህርት ሊገኝበት እንደሚችል አውቀን በትዕግሥት ሁኔታዎችን ማስተዋል ይኖርብናል፡፡ ኢትዮጵያ ለአንዱ እናት ለሌላው እንጀራ እናት ሆና ከ
ቆየችበት ዘመን ልትላቀቅ የምትችለው ሕዝብ በፍቅር ዓይን መተያየት ሲጀመርና ልዩነቱ እንደተጠበቀ ሆኖ አንድነቱን ሲያጠናክር ነው፡፡ ሰዎች በፈለጉት የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማኅበራዊ ኑሮ መስክ ሊራመዱ የሚችሉትም አንድ እምነት ሲኖራቸው እንደሆነ አያጠያይቅም፡፡ ስለአንድነታችንና ልዩነታችን ለማስንዘብ በየፊናችን ስንሰማ
ራ ደግሞ የብዙ ዘመናት የብሔር ብሔረሰብ ጭቆናን አስወግደን ፍትሕ የሰፈነበት ዴሞክራሲያዊ አስተደደር ለመመሥረት ባለን ዓላማ እንጂ በአሜሪካ ያሉት ሞንጎሎይድ፣ ካውካሶይድና ኔግሮይድ እንደ አሜሪካዊ ሁሉ አንድ ኢትዮጵያዊ መሆናችንን በመዘንጋት አይደለም፡፡ ከዚህ በላይ የሆነውን ግን ማሽሞንሞን ዋጋ የሚያስከፍልና አገር
ን በሁለት እግሯ የሚያቆመውን የህግ የበላይነትን መዘንጋት ነው።
ነጻ ጨዋታዎች ሩሌት _ Coinfalls ቅናሾች _ ወደ £ 500 ተቀማጭ ገንዘብ ግጥሚያ እስከ!
“ጠ/ሚ ዐቢይ ‹‹መደመር›› ሲሉ የህይወትን መሠረታዊ ህግ እያስታወሱን ነው፡፡ ባለፉት ዓመታት በተጓዝንበት ጎዳና የታዩ አንዳንድ አጥፊ የሆኑ ነገሮችን አስተውለው፤ ይህን ስህተት ለማረም ‹‹እንደመር›› አሉ፡፡ መደመር ቀላል የፍቅር ህግ ማስታወሻ ቃል ነው፡፡ የህይወትና የህብረተሰብን ቋሚና ዘላለማዊ ህግ መዘከሪያ ዘ
ይቤ ነው፡፡ ለኢትዮጵያውያን…
ዘለዓለም ፡ ልገዛ ፡ ልስገድልህ (፪x)
ከሴራሚክ ጀምሮ፣ በሩን ቢሉ ሁሉን ነገር መቀየር እንችላለን፡፡
(Mar 02, 2013, (አዲሰ አበባ))--አካል ጉዳተኛ ሆኖ መፈጠር ሙሉ አካል ያላቸው ሰዎች የሚያከናውኗቸውን ተግባራት ከመፈፀም የሚያግዳቸው ነገር እንደሌለ አሜሪካዊቷ ጄሲካ ኮክስ ገለጸች። ኮክስ ስትወለድም ሁለት እጆች የሌላት ሲሆን፤ እግሮቿን በመጠቀም አውሮፕላን በማብረር በዓለም የክብረ ወሰን መዝገብ ስሟን በ
ማስፈር የመጀመሪያ ናት ።
መንግስት በሙስና ጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣ ነጋዴዎች እና ደላሎች ቁጥር 51 ደረሰ
4. ደቂ ሰብ ኣባላት ስድራ ቤት ኣምላኽ ኪዀኑ ዝኸኣሉ ብኸመይ እዮም፧
ማንኛውም የደም አይነት የራሱ የሆነ የአመጋገብ ስርዓት እንዳለው ያውቃሉ – MEREJA24.COM
ላለፉት 26 ዓመታት በተፈጠረ አለመግባባት ለሁለት ተከፍሎ የነበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ወደ አንድነቱ እንዲመለስ እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኒቱ በሁለት ፓትርያርኮች እንድትመራ ከስምምነት ተደረሰ፡፡
መስጂዶችን የትምህርት ማዕከላት በማድረጉ በኩል መሪዎች ከፍተኛ የሆነ ሚና ተጫውተዋል። በቀረዊዪን መስጅድ ሦስት የተለያዩ ቤተመፃህፍቶች ነበሩ። ከሦስቱ እጅግ የላቀ ክብር የሚሠጠው በሜሪኒድ ሱልጣን አልሙተወኪል ኢብን አናን የተመሠረተው ኢብን ኢናን ቤተመፃህፍት ነበር።[34] እጅግ አንባቢ እና መፅሃፍ ሰብሣቢ የነበረ
ው ሱልጣን በሃይማኖት፣ በሣይንስ፣ በጥበብ፣ በቋንቋና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ በርካታ መፃኅፍትን በአዲሱ ቤተመፃህፍቱ ውስጥ ከማጠራቀሙም በላይ ሥራውንም በበላይነት የሚቆጣጠር የቤተ-መፃህፍት ባለሙያ ቀጥሯል።[35]
34፤ ሰባ ሁለት ሺህ በሬዎች፥ ስድሳ አንድ ሺህ አህዮች፥
ለማጠቃለል ያህል የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕጉን አንቀጽ 42(1)(መ) ላይ ተመርኩዞ ክስ እንዳይመሠረት የማድረጉ ሒደት እንዲሁም በአንቀጽ 122 መሠረት ደግሞ ክስን የማንሳቱ ሥራ በተመሳሳይ የወንጀል ተግባር የተጠረጠሩን፣ የተከሰሱን በአንድነት ሳይለያይ፣ ሳይነጣጥል እየተተገበረ ነው ማለት አይቻልም፡፡ ይህ ደግ
ሞ ‹‹ከልጅ ልጅ ቢለዩ…›› ዓይነት አሠራር መሆኑ ነው፡፡ ከዚህ አንፃር የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ያስተላለፈውን አገራዊ መግባባትና የዴሞክራሲ ምህዳሩን የማስፋት ውሳኔ እንዳይሳካ እንቅፋት መሆኑ አይቀርም፡፡ የታሰበለትን ዓላማም እንዳያሳካ ጋሬጣም ይሆናል፡፡
ማንነቱን በዘርና በቋንቋ እየተመነዘረ በገዛ ሀገሩ እንደ ባይታዋር ተቆጥሮ ከተባረረና ሜዳ ላይ ከተጣለ፡- ሀገር አለኝ ማለቱ ትርጉሙ ምንድን ነው?። ” ሲል ጠይቋል።
የትም ቦታ እግዚአብሄር ልጆቹን ከሚስቶቻቸው ለይቶ እንዲያስቀምጣቸው ሲያዘው ወይም እሱ ሲያዛቸው አናነብም:
እኔስ ፡ መድኃኒቴን ፡ ተስፋ ፡ አደርገዋለሁ
በህዝብ መገናኛ-ብዙሃን ከተመደበው የአየር ሰዓት እና ቦታ ኢህአዴግ የአንበሳውን ድርሻ ወስዷል
ጳውሎስ የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት ለማሳሰር ወደ ደማስቆ እየሄደ ሳለ በድንገት ከሰማይ በመጣ ኃይለኛ ብርሃን ታወረ። ከዚያም “ሳኦል፣ ሳኦል ለምን ታሳድደኛለህ?” የሚል ድምፅ ሰማ። እየተናገረ የነበረው ኢየሱስ ነው! ጳውሎስን ወደ ደማስቆ እንዲሄድ ነገረው። ከዚያም ኢየሱስ ጳውሎስን ሄዶ እንዲያናግረው ሐናንያ የተባለው