text
stringlengths
0
200
፪ኛ/ የወያኔ ልዩ ኃይል ከላይ ከተጠቀሱት ሁሉም አካባቢዎች በአስቸኳይ ለቆ እንዲወጣ እንዲደረግ፣
የእንግሊዝ መንግስት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለማሳፈን በሚሊዮን የሚቆጠር ፓውንድ አውጥቷል የሚል ወቀሳ ቀረበበት.. እና ሌሎችም
ሆኖም ጠቅላላ ጉባኤ በድጋሚ ተጠርቶ፣ችግሩ ይፈታ የሚለው የእርቅ ስምምነት፣ በእነ አቶ የሸዋስ ምክንያት መጓተቱን የጠቀሰው የሽምግልና ቡድኑ፤ከዚህ በኋላ ለተፈፃሚነቱ እነ አቶ የሸዋስ የማይንቀሳቀሱ ከሆነ ሂደቱን ሲከታተል ለነበረው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ የተፈፀመውን አፍራሽ ድርጊት እንደሚያጋልጥ አሳስቧል፡፡
ሆኖም ግን በአግባቡ ህክምና ከተደረገ 80 በመቶ ያህል የአይነ ስውርነት በማከም ማስወገድ ይቻላል ይላሉ የጤና ባለሞያዎች።
በአዋሽ ወንዝ ሞልቶ መፍሰስ ምክንያት የሶደሬ ሪዞርት ሆቴል ሥራ ካቆመ ዛሬ ሳምንት ሆኖታል፡፡ (ትዕግሥት ዘሪሁን)
የ E ንግሊዝ A ትልቁ የመስመር ሞባይል ካዚኖ:
የኢትዮጵያ ቡድን በአፍሪቃ እግር ኳስ ግጥሚያ _ ኢትዮጵያ _ DW _ 29.01.2013
ማሳጅ ነው ወይስ ወሲብ?? በጣም አስገራሚ የአዲስ አበባ ጉድ Ethiopia
ጳውሎስ አስተዳደራዊ ስጦታዎች የሚል ስሜት በታች አይደለም, ወይም ስጦታ ልጆችን ለመርዳት, ወይም ስጦታዎች ብቻ በጥሩ ሁኔታ አንድ ላይ ሲሆን ውጤቱም ስራ መስራት ኢየሱስ ክብር ላይ ሊውል አይችልም. በዚያም ሦስት ቀላል ጥያቄዎች ናቸው እሱ ምን እንደሚል ላይ የተመሠረተ ራሳችንን መጠየቅ ይችላሉ
superadmin ሰኔ 28, 2016 ያልተመደቡ አስተያየት ተው 49 ዕይታዎች
• አሃ፣በቃ አሁን ካቶሊክ መሆኑን አረጋግጫለሁ . .
8 እሾህና ኵርንችትን ግን ብታወጣ፥ የተጣለች ናት ለመረገምም ትቀርባለች፥ መጨረሻዋም መቃጠል ነው።
ነገር ግን ለባቢሎናውያን መገዛትን ያልተቀበለ፥ እስማኤል በተባለ ሰው የተመራ ቡድን የከለዳውያን ተሿሚ የነበረውን ጎዶልያስንና ተከታዮቹን ከገደለ በኋላ፥ ኤርምያስንና ጸሓፊውን ባሮክን በማስገደድ ወደ ግብጽ ይዞ ኮበለለ (ኤር. 40፥7-16፤ 41፤42፤ 43፥1-7)፡፡
ከተጨዋወትን አይቀር ይቺን ስሙኝማ…‘በኮሚዋ’ ሩስያ ዘመን የኮሚኒስት ፓርቲው የምስረታ በዓል እየተከበረ ነበር፡፡ እናላችሁ…በአንድ የሀገሪቱ አውራጃ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ልዩ ዝግጅት ነበር፡፡ በዝግጅቱም ላይ የአካባቢው የፓርቲ ሊቀመንበር ንግግር ያደርጋል።
ቀፀላወርቅ ዓድማሱ – የተሰኙ አንድ አስተያየት ሰጪ ኮሶን በሙዝ ጠቅልሎ አይነት አስተያየት መስጠታቸው ይገርማል፡፡ ግን እስቲ አንድ ጥያቄ ይመልሱልኝ የግብጹ ቅዱስ አባትና ምዕመኖቻቸውን በፍቅር፣ በወንጌል፣ በፍጹም የጸሎት ህይወት ለብዙ ዘመናት ሲመሩ የነበሩት ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሽኖዳ እኮ እስከ እረፍት ቀናቸው በ
ሰ/ት/ቤት በመገኘት ያስተምሩ ነበር፡፡ መጀመሪያም መነሻቸውም እኮ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው፡፡ ታዲያ እኚህ ቅዱስ አባት እድሜ ለምን አልገደባቸውም? አስተያየት ሰጪው እኔ እስከማውቀው ካሉ ይሄንንስ አያውቁም፡፡ አይመስለኝም ኮሶን በሙዝ ጠቅልሎ ያልኩበት ምክንያት አንዱ ይህ ነው፡፡
ፋሽሽቶች ግን ፈሪዎች ስለ ሆኑ ድርጊቱን በፈጸሙት ፋንታ በንጹሀኑ ላይ መበቀል መረጡ። ልክ ሀ/ስላሴና መንግስቱ ሀይለማሪያም በኤርትራውያን እና በራሳቸው ህዝብ የሆነውን የትግራይ ህዝብ እንዳ ኣደረጉት ማለት ነው። እውነትን መፍራት ለማንም ኣይበጅም። እና የፋሽስት ጣሊያን ድርጊት ከነዚህ ኣረመኔዎች መሪዎቻቸው በምንድ
ነው የሚለየው? ሀ/ስላሴ ጦራቸው ስሸነፍ ንጹሀን ኤርትራውያን ቤቶቻቸው በእሳት እያጋዩ ታንኮቻቸው በኤርትራውያን ህጻናት፡ እናቶችና ኣዛውንት ላይ ላያቸው ኣልተራመዱም? ጀነራል ተሾመ እርገቱ (ገዳዩ ሰውየ) በታጋዮች ስለ ተገደሉ ብዙ መንደሮች እና ቀበሌዎች በመንግስቱ ጦር ለምሳሌ እንደ ዓዲ ኢብራሂም፡ ዖና፡ ገለብ፡
ኦምሓጀር፡ ወኪ-ዱባ፡ ሕርጊጎ፡ ሽዕብ እና ሌሎች ቀበሌዎች በእሳት ኣልጋዩም? በቤተ-ክርስትያን እና በመስጊድ ቤቶች ባጠለሉ ህጻናት፡ እናቶችና ኣዛውንቶች ኣሰቃቂ ግድያ ኣልተፈጸመም?
1.2.1 ለቋሚ የአካል ጉድለት የህክምና ቦርድ ማስረጃ ማቅረብ፣
ዘተ ቀዳማይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ምስ ተወከልቲ ህዝቢ ዞባ ምዕራብ ትግራይ
6፤ በመንገድ ስትሄድ በዛፍ ወይም በመሬት ላይ እናቲቱ በጫጩቶችዋ ወይም በእንቍላሎችዋ ላይ ተኝታ ሳለች የወፍ ጎጆ ብታገኝ፥ እናቲቱን ከጫጩቶዋ ጋር አትውሰድ።
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን የአብነት ሊቃውንት ስናስታውስ ብዙ ጊዜ ስማቸው የሚነሡት ወንዶች ናቸው፡፡ ጥንታዊው ባህላችን ሴቶችን በልጅነታቸው ስለሚድር ከፍ ወዳለው የትምህርት ማዕረግ እንዲደርሱ አላደረገም፡፡ በርግጥ ውዳሴ ማርያም አጥንተው፣ ዳዊት ደግመው ሌላውንም የቃል ትምህርት የሚሞካክሩ እናቶች በየቦታው ሞልተው
ነበር፡፡
ከዚሁሉ በኃላ ማሪያም በልበቧ መጠበቅ የጀመረችው ወደናዝሪት ሄዶ እየታዘዘላቸው አበረው እየኖሩ እያለ ማሪያምም ይህን ነገር ሁሉ ትጠብቀው ነበር ለነገሩ ኢየሱስ በአባቴ ቤት እሆን ዘንድ እንዲገባኝ ካለ መሆን ያለበት ባአባቱ ቤት ነው እንጂ በእነማሪያም ቤት አይደለም ምክኒያቱም ኢየሱስ አምላክ ነው የተናገረው ትክክል
ነው፡፡
በአንድ ወቅት “ዜና ቤተ ክርስቲያን” ጋዜጣ፣ “ለግንባታ ፕሮጀክቱ በውጭ ምንዛሬ 8.9 ሚሊዮን ዩሮ እና 25 ሚሊዮን ዶላር፣ በኢትዮጵያ ገንዘብ ደግሞ ከ200 ሚሊዮን እና ከ425 ሚሊዮን ብር በላይ” ወጪዎች እንደሚያስፈልጉ የጠቀሰ ሲኾን፤ የወጪው በሰፊ መጠን መለያየት በፕሮጀክቱ አፈጻጸም ላይ ጥያቄዎችንና ጥርጣሬዎች
ን ሲያሥነሳ ቆይቷል፡፡
Posted by admin _ 08/12/2017 _ Comments Off on የፕሮ. ሕዝቅኤል ገቢሳና የስሉጥ አቻምየለህ ታምሩ ክርክር ሲዳሰስ ሲፈተሽ! (አምሳሉ ገብረኪዳን)
በዓባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለው የህዳሴ ግድብ በአካባቢው ላይ ሊያደርሰው የሚችል ተፅዕኖ ስለመኖር አለመኖሩ፣ እንዲሁም፣ ወደ ሱዳን እና ወደ ግብጽ በሚፈሰው የውኃ መጠን ላይ ላይ የሚያሳርፈውን ተፅዕኖ እንዲያጠኑ በተመረጡ ሁለት የፈረንሳይ ኩባንያዎች ተፈጥሮ የነበረው ልዩነት ከጥቂት ቀናት በፊት መወገዱ የሚታወስ
ነው።
«እንዳገለግል የተመደብኩበት ቦታ በርሊን ከተማ ነዉ፤ በርሊን ደግሞ ለሃይማኖት ብዙም ቦታ የማይሰጥበት ነዉ፤ ይህ ሁኔታ ለኔ እንግዳ ነገር ነበር፤ እንደዛም ቢሆን ግን ለሃይማኖተኞች የማይመች ከተማ ነዉ ማለት ግን አይቻልም።» የበርሊን ደብረ ገነት ቅዱስ አማኑኤል ቤተ-ክርስትያን አስተዳዳሪ የነበሩት መልዓከ ገነት አ
ባ ብርሃነ መስቀል ተድላ።
ኢየሱስን ፡ ጋርደህ ፡ አንተ ፡ መታየትህን
"እነዚህን ጥያቄዎች መጠየቅ ለማታውቃቸው ሰዎች መካከል አንዳንዶቹ እንግዳ ነበሩ, አንዳንዶች ግን ቤተሰብ ነበሩ. እኔ እብድ እንዲህ ያለው ""ወጣት ላይ ሊኖረውም ላይኖረውም ነበር” ዕድሜ?"
« የፖላንድ መንገድ - እርምጃ፣ ጊዜ እና ህይወት የሳይንስና የእምነት ክርክሩ፤ ከህይወታችን ጋር ይገናኛል? »
ዋና ሥራ አስኪያጁ አቶ አዚዝ መሀመድ ለሲፋኔ ዜና መጽሔት እንዳስታወቁት ድርጅቱ ከተመሰረተ 2008 የበጀት ዓመት አሥር ዓመት ሞልቶታል፡፡
ሐምሌ 21 እና 22 ቀን 2010 ዓ.ም በአሜሪካ ዋሽንግተንና ሎስአንጀለስ ‹‹ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ›› በሚል መሪ ሃሳብ የሚደረገውንና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሚገኙበትን ህዝባዊ ጉባዔ በተመለከተ ትናንት ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ በመግለጫው ከጉባኤው ጎን ለጎን ዕርቀ ሰላሙን አስመልክ
ቶ መድረክ እንደሚኖር ተመልክቷል፡፡
የሜዲኬጃ ማዊያ የተጣራ ማመልከቻ (Mafia net application) ለማሻሻል የኖርኩባቸው የመጨረሻ ዓመታት. ለበርካታ አመታት የመድኅኒ ማያጃዊ የመመገቢያ መመገቢያ ዘዴ ተመሳሳይ ዘዴዎችን ተከትዬ ነበር, ነገር ግን በዚህ ታላቅ ሥራ መጀመሪያ ላይ, እንደ ቡና, ቀላል ዳቦ, ድንች, ጣፋጭ ምግቦች የመሳሰሉ ቀላል የ
ካርቦሃይድሬን ጭምር ሆንኩ እንዲሁም የዘይት. ይሁን እንጂ የክብደት ጥቅሟ ከእጅ ተነሳና ከ 183 ፓውንድ ወደ 208 ከፍ አለ. በዓመት 6 ፓውንድ. የእኔ አላማ የኬፕኖሲጅ የአመጋገብ ተግባርን ለመፈተሽ ነበር. ቀለል ያለ ካርቦሃይድሬት ውጤቶቹ ከተጠበቀው በላይ እጅግ ከፍተኛ ነበሩ, እናም ቁጥራቸውን ለመቆጣጠር አስቸ
ጋሪ ነበር. ውጤቱ ካሰብኩት በላይ ጠንካራ ነበር.
በሕክምና አሰጣጥ ረገድ ጥፋት የሚባለው ምንድነው?
በግል፣ በህዝብና በመንግስት ማናቸውም ተቋማት፣ በመሰረተ ልማት፣ በኢንቨስትመንትና በሌሎች የልማት አውታሮች እንዲሁም በሃይማኖታዊ ተቋማት ላይ በማንኛውም መንገድ ጉዳት ማድረስ ወይም ዘረፋ መፈፀም የተከለከለ ነው።
አለም አቀፍ ማህበረሰብ የደቡብ ሱዳን የሠላም ሂደት ተግበራ እንዲፋጠን ኢንዲደግፉ ጥሪ ቀረበ
3. ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የሚለብሱ ንጥረ ነገሮች የክወና ወጪን ይቀንሳሉ,
Policier Archives - የመስመር የከፍተኛ ጥራት ቪዲዮ ጥራት ነጻ ፊልሞች ለማውረድ
ይህን የሰሙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፤ የእስልምና ፤ የካቶሊክ እና የመካነ ኢየሱስ የሀይማኖት አባቶች ተወካዮቻቸውን በመላክ ጉባኤውን ለመቃወም ‹‹ይህ አይነቱ ድርጊት በዕምነትም ሆነ በስነምግባር በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት የሌለው ምግባር ነው›› ለማለት ትላንት 19/03/2004 ጋዜጣዊ መግ
ለጫ ለመስጠት ጋዜጠኞችን የጠሩ ሲሆን መግለጫው ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ሲቀሩት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም ወደ አዳራሹ በመግባት የእምነት አባቶችን ረዘም ላለ ደቂቃ በዝግ ክፍል ያነጋገሯቸው ሲሆን ከጥቂት ቆይታ በኋላ የተቃውሞ መግለጫው አሁን መሰጠት እንደሌለበት ከስምምነት ላይ እንደደረሱ በተወካ
ያቸው አማካኝነት ማሳወቅ ችለዋል፡፡ ለዓለም አቀፍና የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኀን ሊሰጡ የነበረው መግለጫ፤ እንዲሁም ለህዝቡ ሊያቀርቡት የነበረው ጥሪ ከጤና ጥበቃ ሚንስትሩ ጋር ከመከሩ በኋላ፣ ለሌላ ጊዜ መተላለፉን ገልጸዋል። በዚህ ዙሪያ ላይ የመንግስት አቋም ህዝቡንም ሆነ ተሰብሳቢዎችን ላለማስቀየም ስብሰባው በሰላ
ም ያለ ምንም ተቃውሞ ተጀምሮ እዲያልቅ ነው፡፡
ኤርትራን ነፃነቷን ማግኘቷን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግሥት ዕውቅናን ለመስጠት የመጀመሪያው ሆነ። አቶ አውዓሎም ወልዱም በ1986 ዓ.ም የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው አሥመራ ላይ ተሾሙ። የመጨረሻ አምባሳደር ይሆናሉ ብሎ ግን የጠበቀ አልነበረም።
*ፊልጡፍ፤ እንደተረዳሁት ‘ፊልጡፍ’ የሚለው ቃል የተመረጠው እንግሊዘኛው (prefix) በቃል በቃል ትርጉሙ ፊት ለፊት ልጠፋን ስለሚየመለክት አማርኛው እሱን መምሰል አለበት በሚል እሳቤ ይመስለኛል። ‘ልጠፋ’ ባይኖርበትም የተለመደው የግዕዝ ቃል ‘ቅድመ ቃል’(prefix) [ለ‘ድህረ ቃል’ (suffix)] ጽንሰ ሃሳቡን
ይገልጸው ይመስለኛል።
ስላጣሁ ብቻ ነው – መሸሻ መድረሻ፣
እመቤት ሲልቪያ ፓንክረስት የኢትዮጵያ ፍቅረኛ (Ethiopian by choice) ዱቼ ሞሶሎኒ እትዮጵያን በወረረ ጊዜ፤ ወራሪው ሃይል በመላው ኢትዮጵያ ‹‹ የኢትዮጵያን ስም እያነሱ መፃፍ ክልክል ነው›› የሚል ያልተፃፈ አዋጅ አውጆ እንደነበር ይነግሩናል፡፡ በዚህም ምክንያት ፀሀፍቱና አዝማሪያኑ ስውር መጠሪያ መጠቀም
ስላስፈለጋቸው እስከ ዛሬ ድረስ ተወዳጁ ሕዝባዊ ዘፈን አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ እንደ ስውር የፍቅር ዘፈን ተበርክቷል፡፡ በዘፈኑ ‹‹አንቺ ልጅ ›› የተባለችውም ኢትዮጵያ ናት፡፡ እኔስ በዚህ ዘመን ‹ይድረስ ለባለ ታሪኩ›፣ ‹ይድረስ ለባለ ንብረቱ›… እንደሱ የሀዘን ደብዳቤ ርእስ ‹ይድረስ ለኢትዮጵያ › በማለት ፋንታ ‹ይ
ድረስ ለአንቺ› ለማለት ስውር መጠሪያ ተጠቅሜያለሁ? ፤ በፍፁም! ጌቶች እንደሚሉት ሕገ መንግስቱ የመናገር ነፃነቴን ሙሉ ለሙሉ አስከብሮልኛልናi
“አንተ ትልቅ ነህ” የልጅ ወንድም ኤልያስ ይስሃቅ ሙዚቃ።
መስከረም ፩ - የእንግሊዝ አስተዳደር በፍልስጤም ጀመረ።
ዲጂታል ኮምፒዩተሮች በሀገር ውስጥ ገበያ ላይ የሚያተኩሩ ናቸው. የቤሪንግ ስትራቴጂን (ስትራቴጂን) ስትራቴጂያዊ የዝግጅት አቀማመጥ. በ
ኢስላም የሰዎች ህይዎት በፍትህ የተሞላ እንዲሆን ለማድረግ በሰዎች ላይ ችግር የሚፈጥሩ ስምምነቶችና ውሎችን ሀራም (ክልክል) አድርጓል፤ በአንጻሩ ደግሞ የሰውን ልጅ ክብር የሚጠብቁ ሥነ መግባራትንና ሥርዐቶችን ደንግጓል።
ድርጊቱ በለውጥ ሂደት ላይ ባለች አገር እንደሚያጋጥም ብዙዎች ይገልጻሉ።ለውጥ እንደ ስሙ የመለወጥ ጉዳይ በመሆኑ ለውጡ ያልተመቸው፣ ቶሎም ለመቀበል የሚቸገር አካል ይኖራል።ለውጡን እንደተቃወመ የሚኖር ወገን ይኖራል።ለውጥ መቼም ለመልካምና ለብዙኃን ጥቅም ከሆነ፤መቀበልና ማስቀጠል እንጂ፤ ለማደናቀፍ መንቀሳቀስ ተገቢ አ
ይሆንም። ከሦስት ዓመታት በላይ የቆዩትን የአገራችንን ችግሮች ለመፍታት የተያዘው መንገድም ያጋጠመው ፈተናም በለውጡ የመነካትና ተጠቃሚነትን በማጣት መነሻነት ግጭቶችን በተለያዩ አካባቢዎች መፍጠር ሥራቸው ያደረጉት ይመስላል። የአገሪቱ በለውጥ ጎዳና ላይ ስትገባ ያልተመቻቸው ወገኖች ከዚህም ከዚያም ብቅ በማለት ‘’ተነካ
ህ’’ የሚሉትን ብሄር/ብሄረሰብ ከዚያም ወርዶ ጎሳ ይዘው ለመንቀሳቀስ ጥረዋል።ሃይማኖትን ለዚህ እኩይ ዓላማ ለማዋልም ጥረት ሲያደርጉ ይስተዋላል።
ማስተዋወቂያዎች ላይ ከላይ የተጠቀሱትን ጉርሻ ማቆም አይደለም. ለእርስዎ ዝግጁ ሌላ አስገራሚ ጉርሻ የለም.
ደቡብ ጀርመን ሙኒክ ከተማ ውስጥ ከአስር ቀናት በፊት የተጀመረው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በናዚዎች እስር ቤት በአይሁዶች ላይ በተካሄደ የግፍ ጭፍጨፋ በተባባሪነት የተከሰሱት የጆን ዴምያንዩክ የፍርድ ሂደት እና አሰተምህሮቱ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው
''ምን አዲስ ነገር አለ ብለሽ ነው ካትሪን ... እዚጋ ሲጎድል እዚጋር ይሞላል አንዱ ሲያለቅስ አንዱ ያዜማል... ዛሬ በነኚህ ሁለት ተቃራኒ ነገሮች ውስጥ ጣልቃ ስለገባ ነው እንጂ...''
ቀጠሮ፤ እንደነሱ ናቸው? ቀጠሮ የሚያከብረውን ኢትዮጵያዊ ደግሞ ሰለጠንኩ ብለህ / ብለሽ ነው ወይ?’ የምንልም አለን፡፡ በርካታ ኢትዮጵያውያን በሰዓቱ መገኘት ማለት የፈረንጆች መሆኑን ባነጋገርም ሆነ በሃሳብ ደረጀ ከተቀበሉት ወደኋላ መሳቡን ዘ ተውታል።
Posted by admin _ 16/02/2018 _ Comments Off on “ከጠቅላይ ሚንስትሩ በላይ ያሉ አጠቃላይ ሚኒስትሮች ሥልጣን ይልቀቁ” (አባይነህ ካሴ)
ጉዳዩ ብዙ ዘመን ሲንከባለል የኖረ መሆኑን በማንሳት በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ለመስጠት ቢያስቸግርም ሁለቱን ሀገራት በሚያስማማ እና የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም በሚያስጠብቅ መንገድ ለመፍታት እየተሰራ ነው ብለዋል።
በዓለም አቀፍ ደረጃም ሀገሪቱ ስምንት ሺህ አካባቢ የሚጠጋ የሰላም አስከባሪ ኃይል በማሰማራት በአፍሪካ ቀዳሚ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ትገኛለች። እነዚህ የሰላም አስከባሪ ኃይሎቻችንም በአቢዬ፣ ዳርፉር እና በደቡብ ሱዳን ተሰማርተው ይገኛሉ። በላይቤሪያና ኮትዲቯር ደግሞ በስታፍና በወታደራዊ ታዛቢነት፤ በሶማሊያ በአፍሪ
ካ ህብረት ስር ከሌሎች መሰል አገራት ጋር ሰላም የማስከበር ሥራውን እያከናወነ ይገኛል። ለእዚህም ከአራት ሺህ የሚበልጡ የሀገራችን ሰላም አስከባሪ ኃይሎች በግዳጅ ላይ ናቸው።
የዘመቻ ባህረ ነጋሽ አፈጻጸም ሲገመገም ውጤቱ ጥሩ ሆኖ በመገኘቱ ሊቀመንበር መንግሥቱ ቀጣይ ዘመቻዎችንም በተመሳሳይ ስልት ለማካሄድ ከውሳኔ ላይ እንዲደርሱ አድርጎአቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ በዘመቻው ከፍተኛ የሰው ሀይል መስዋእት ሆኖአል፡፡ በተለይ ከአስር ሺህ የማያንሱ የአንደኛው ዙር ብሄራዊ ውትድርና ዘማቾች አልቀውበታ
ል፡፡ በዚህም የተነሳ በኢትዮጵያዊያን የጦር አዛዦች ልብ ውስጥ ከፍተኛ ቅሬታን ፈጥሯል፡፡ ጄኔራል ፋንታ በላይ እንደተናገሩት ሊቀመንበር መንግሥቱን ከአመራር ለማስወገድ የመፈንቅለ መንግሥት ሴራ ማውጠንጠን የጀመሩት በዘመቻ ባህረ ነጋሽ ወቅት የተከሰተውን የወገን ጦር እልቂት ካዩ በኋላ ነው፡፡ ጄኔራል ፋንታ ሁኔታውን
ሲገልጹት እንዲህ ብለው ነበር፡፡
በየመን በቀን 100 ሕጻናት እንደሚሞቱ የሕጻናት አድን በጎ አድራጊ ድርጅት አስታወቀ።
የተጠቀሰውን ሁሉ ለማንሳት አልሞክርም፤ ምክንያቱም አንባቢው በቀላሉ ማስተዋል ይችላልና።
ሳዑዲ ዓረቢያ በአካባቢና በዓለም አቀፍ ጂኦ ፖለቲካ ፍጥጫ ውስጥ?! - Sendek NewsPaper
ያም ሆነ ይህ የቀድሞው ኅብረት መሪዎች ብዙ አባላቶቻቸው እየኮበለሉ ወደ አዲሱ ኅብረት የሄዱባቸው ይመስለኛል:
የብሪታንያ መንግስት በሽብር ተግባር የተጠረጠሩ ኢትዮጵያውያንን በግዳጅ ወደ ሀገራቸው ለመላክ የኢትዮጵያ መንግስት በተጠርጣሪዎቹ ላይ ቁም ስቅል እንደማይፈፀምባቸው ማረጋገጫ መስጠቱን አምኖ መቀበሉን በመቃወም Human rights watch አስጠነቀቀ። በአንፃሩ የኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይ አቶ በረከት ስምኦን ለአ
ዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ከአዲስ አበባ እንደተናገሩት መግለጫው ከሰብአዊ መብት ጋር ተያያዥነት የሌለው የፖለቲካ ጨዋታ ነው ሲሉ አጣጥለውታል። እንደ Human rights watch መግለጫ ከሆነ ብሪታንያና ኢትዮጵያ ተጠርጣሪዎችን ለመለዋወጥ የተፈራረሙት የዛሬ ዘጠኝ ወራት ገደማ ነው። ተጠርጣሪዎቹ ወደ ኢትዮጵያ ቢላኩ በመን
ግስት በኩል ቁም ስቅል ሊፈፀምባቸው ይችላል ያሉት በHuman rights watch የአፍሪቃ ጉዳይ ከፍተኛ ተመራማሪዋ ሚስ ሌስሊ ሌስካው ለብሪታንያ መንግስት ማስጠንቀቂያ መላካቸውንም ገልፀዋል።
"የሱዳኑ ገዢ ከየት ወደየት?11 ሚያዚያ 2019 እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በ
ቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:"
አዲስ አድማስ፡- የአሁኗ እና የቀድሞዋ ኢትዮጵያ ልዩነታቸውና አንድነታቸው ምንድን ነው?
እምቦጭ አረም ለኢትዮጵያ አዲስ አይደለም። በ1965 ዓ.ም በቆቃ ሐይቅ ላይ ተከስቶ እንደነበር ፕሮፌሰሩ ይገልጻሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትናንት ጀምሮ እየተከበረ ያለውን የፊቼ ጨምበላላን በዓል አስመልክቶ የመልካም በዓል ምኞታቸውን አስተላልፈዋል።
ኢየሱስ ሰዎች ለመጽሐፍ ቅዱስ አክብሮት እንዲኖራቸው አስተምሯል። በዛሬው ጊዜ ያሉ ሃይማኖቶች እንዲህ እያደረጉ ነው?
*ድሮ ተስፋዬ ገብረአብ ማለት፦ ከአማራ ደጅ ተባሮ ኦሮሞ ደጅ ጥገኝነት የተጠየቀ ኮስማና ቀጥን አሳዛኝ የኤርትራ ስደተኛ ይመስለኝ ነበር። አሁን አንዳንድ ቦተአ ሳየው ግን “የኦሮሞ እርጎ ጠትቶ ከኦሮሞ ባላይ ኦሮሞ ፈርስት ያለ ጆሌ ብሸፍቱ! ሲፈልግ ሀረሪ ሲያሻው ብሔር ብሔረሰብ አለዚያም የትግራይ ነፃ አውጭ አባል፣
የኤርትራ አፈቀላጤ፣ የኦሮሞና አማራን ልዩነት የሚያጠና የፖለቲካ ተንታኝም፣አፋተሪክ ‘ተባለ አሉን’ ወደ የታሪክ የሚተረጉም ጎበዝ የስነ ፅሑፍ ፀሐፊ ነው። ለዚህም ነው አቶ አብርሃ ደስታ ዘራፍ ያሉት።አራት ነጥብ። አስደናቂው ጉዳይ ተስፋዬ ገብረእባብ የሚጠቅሳቸው ሰዎች ሁሉ ሞተዋል ጠፍተዋል። በዚህ ሥራ የተካኑ ግርማ
ካሳ፣ያሬድ አይቼህ፣ክፍሉ ሀሰን፣ክንፉ አሰፋ፣ ይጠቀሳሉ።
ከጀግናው አትሌት ሙክታር እንድሪስ ጋር አዝናኝ ቆይታ ነሀሴ14 2009
63 ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።
ይህ ዜና ያስደሰተኝ በሁለት አንኳር ምክንያቶች መሆኑ እንዳስረዳ ይፈቀድልኝ። አንደኛ፤ የሚሊኒየሙ ግድብ የሰማይ ላይ ላሞቻችንን ቁጥር በአንድ አሳድጎልናል። ሁለተኛ፤ ይህች ላም ለሌሎች ላሞቻችን በሃውልትነት የማገልገል ተጨማሪ እገዛ ታደርጋለች። “የሰማይ ላይ ላም እንዴት ሃውልት ይሆናል?” ብላችሁ አትጠይቁ፤ ይሆናል
! “የሰማይ ላይ ላሞቻችን ሃውልት ለምን ያስፈልጋቸዋል?” አትበሉ፤ ያስፈልጋቸዋል!
ፕሬዝደንቱ ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ ስለ ሁኔታው በተለይ ለሰንደቅ ጋዜጣ እንደገለፁት በዕለቱ ጥቂት ተማሪዎች “ፓርቲ” ብለው ለመዝናናት ወደ ከተማ መውጣታቸውን፣ ተማሪዎቹም መጠኑ በርከት ያለ የአልኮል መጠጥ መውሰዳቸውንና ወደ ዩኒቨርሲቲው በመመለስ ላይ ሳሉ አለመግባባት መፈጠሩን አስረድተዋል።
የደንበኞች አገልግሎት ማእከል የ24/7 አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን የማእከሉ ባለሙያዎች በአገልግሎቶቻችን ዙሪያ ለሚኖርዎት ማንኛውም ጥያቄ ፈጣን ምላሽ እና የድሕረ-ሽያጭ ድጋፍ በደስታ ሊሰጡዎ ዝግጁ ናቸው፡፡
ስለ ግላኮማ ከዓይን እስፔሻሊስት ዶ/ር አበባ ተ/ጊዮርጊስ...
Previous Post በመለስ ዜናዊ ራዕይ “መንጐድ” እንጂ “መነገድ” አትችልም!!!