text
stringlengths
0
200
ን ደቀ መዝሙር ላከው፤ በኋላም ጳውሎስ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ሆነ። (የሐዋርያት ሥራ 9:
ማረኝ ፡ ልበለው ፡ በርከክ ፡ ልበልና (፪x)
ለ.በጠፋ ምትክ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሰጥ 396.00 የካናዳ ዶላር፣
ሚሚ ስብሃቱ ስለ ጠቅላይ ሚኒስቴሩን መወርድ አነጋጋሪ ነገሮች ተናገረች_ Ethiopian Reactions after PMResigns
ከአማራ ተጋድሎ የተላለፈ ማስጠንቀቂያ!! – በእነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ፣ በንግስት ይርጋና በእነ ጀነራል አሳምነው ፅጌ የክስ መዝገብ እንዲሁም በሌሎች አማራዎች ላይ የተከፈተው ክስ በአስቸኳይ ተቋርጦ ይፈቱ
ጥቁር የሚለው ቃል ለበሬተኛው በጣም ጥሩ ነገር ነው. ሴቶች ይህን ዓይነት ንቅሳት ይወዳሉ ምክንያቱም ጊዜ የማይሽረውና ክቡር ውብ ነው. ምስል ምንጭ
ህወሓት መጥፎ ስም በመለጠፍ ልምድ የተካነ ነበርና ብዙም አልገረመኝም :
ክብሪት ተንቀሳቃሹ ጉጅሌ፡ ሆኖ ሲመሰርቱ፣ በ16 ጉጅሌ ነበር የተመሰረተው። የእነዚህ መሪዎችም በአርከበ እቁባይ፣ አሰፋ ማሞ፣ ሰአረ መኮንን፣ ሽሻይ በላይ (አመደ)፣ ታደሰ ጋውናይ፣ ወዘተ በመደራጀት በየገጠሩና በየከተማው አካባቢ እንዲሁም በየወረዳው በሌሊት ተሽለኩልከው በመግባት የሚፈልጉትን ሰው ወንድ፤ ሴት አፍነው
በማውጣት ሃለዋ ወያነ ታስሮ/ታስራ በማስገባት እዛው እርምጃ ይወሰድበታል። (06) ሓለዋ ወያኔ የገባ ሰው ሁሉ በሕይወት ወደ ቤቱ አይመለስም። ሕዝብ የሚገደልበት መግደያ የሲኦል ገሃነብ ነው። በገጠሩ ነዋሪ በፈለጉት ሰአት በመሄድ ኗሪውን ሰላማዊ ዜጋ ኢትዮጵያዊ በማሰር ንብረቱን በመውረስ እየታሰረ ሃለዋ ወያኔ ገብቶ
ይገደላል፤ ቤት ፈረሰ ልጆች ካለ አባትና እናት ተበታትነው ቀሩ፤ በጅምላ ጉድጓድ በጥይት ይረሸናሉ። መግደያ ጉድጓዳቸውም የሚቆፉራት ራሳቸው ተገዳዮቹ ናቸው።
1, 2. የይሖዋ ምሥክሮች ከሕዝበ ክርስትና አብያተ ክርስቲያናት በተለየ መልኩ ለአምላክ ስም ምን አመለካከት አላቸው?
"እንደው ሰው መስሎህ ይሆን ከዚህ ""አባት ጦር' ጋር የምትመላለሰው? እሱ ከ እማማ ሰፈፌ ጠጅ ቤት Live ሆኖ ነው እኮ የሚሞነጫጭረው---የነ ጋሽ ገብርዬን ወሬን እዛ የሰማውን ነው እዚህ የሚደጋግመው:"
አዲስ አበባ ሚያዚያ 8፣ 2010፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለተወሰነ ጊዜ በአፍ የሚወሰዱ የወሊድ መቆጣጠሪያዎችን የወሰዱ እናቶች በማህጸን ካንሰር የመያዝ እድላቸው ዝቅተኛ ሆኖ እንደተገኘ ተመራማሪዎች ገለጹ።
በርግጥም፣ ይደረጋሉ የሚባሉት ብዙዎቹ ተሀድሶዎች ከብዙ ጊዜ ጀምረው ተግባራዊ የሚሆኑበትን ጊዜ በመጠባበቅ ላይ ናቸው፣ የሀገር ውስጥ ፍጆታን እና ኤኮኖሚዋን እሴት ለማሳደግ የያዘችውን ዕቅድ ጀርመናውያን አሞግሰዋል። እአአ በ2013 በቻይና ጠቅላላ ብሔራዊ ምርት መካከል ኢንቬስትመን 50%፣ የግል ፍጆታ 35% ሲሸፍን፣
በጀርመን ኢንቬስትመንት ከጠቅላላ ብሔራዊ ምርት መካከል 17%፣ የግል ፍጆታ ደግሞ ስድሳ ከመቶ ይጠጋ ነበር።
ኪስንጀር ለሳዑዲ አረቢያዉ ንጉስ ፈይሰል አጭር መልዕክት አስተላለፉ።መልዕክቷ «አዉሮፕላኔ ነዳጅ አጥታ በመቆምዋ ወደ ሐገሬ መመለስ አልቻልኩምና እባክዎ ነዳጅ ይላኩልኝ» የምትል ነበረበች።ንጉሱ መለሱ «እኔ ሽማግሌ ነኝ።እየሩሳሌም ሔጄ አል አቅሳ መስጊድ ለፈጣሪ መስገድ እችል ዘንድ ይረዱኝ ይሆን?»
አቶ ከቢር በእርሻ ኢንቨስትመንት ሆነ በእህል ንግድ ሃብት ለማፍራትና ስኬታማ ለመሆን የበቁት፤ ለሰዎች የሚጠቅም ምርትና አገልግሎት በብቃት መፍጠር በመቻላቸው ነው፡፡ ነገር ግን በቂ ሆኖ የታያቸው አይመስልም፡፡
2) የጋራ ምክር ቤቱ በከተማው የአስተዳደር እርከን በየትኛውም ስፍራ የተለያዩ አደረጃጀትና ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሊኖረው ይችላል፤
ይህ የበረዶ ግግር ጫፍ ብቻ ነው ... ነገር ግን ንግግሩ, ሳይንሳዊ ሳይሆን, የጋራ ራእይ ነበር.
ሠላሳ ሁለት ዓመታት ያህል በግብረ ሰዶም ሕይወት የቆየ፣ ስምንት ጊዜ ድል ባለ ሠርግ አግብቶ የወንድ ሚስት የነበረና በቅጽል ስሙ ‹‹አጠለል›› እየተባለ የሚጠራው ሌላው አስተያየት ሰጪ ደግሞ ግብረ ሰዶማዊነትን መተዳደሪያው አድርጎ የያዘው ሲሆን፣ ይህንንም የጀመረው የስምንት ዓመት ሕፃን ሳለ ነው፡፡ የሴት ሚስት ላለ
ውና በዚህ ላይ ደግሞ 17 የወንድ ሚስቶች ካሉት ግብረ ሰዶማዊም ጋር ትዳር ለመጀመርያ ጊዜ ‹‹17ኛ የወንድ ሚስት ሆኜ ነው ያገባሁት›› ሲል አጠለል ይናገራል፡፡
ዓመታትን ተሻግሮም ይህ የዳኞቻችን ባህር አቋርጦ ጨዋታዎችን በብቃት የመምራት ተግባር ሲደበዝዝ አይስተዋልም። አሁንም በርካታ ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የፊፋ ዕውቅና ስላላቸው በአህጉርና ዓለም ዓቀፍ ውድድሮች ላይ ጨዋታዎችን በመምራት ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ዳኞች ጨዋታን በመምራት ብቻም ሳይሆን ብቃት ባለው ተግባራቸው ሁሌም
በምስጋና እና በአድናቆት የታጀበ ነው። ኢንተርናሽናል አልቢትር በአምላክ ተሰማንና ሊዲያ ተስፋዬን መጥቀስም ለዚህ በቂ ምስክር ይሆናል። እግር ኳስ በመዝናኛነቱ እንዲቀጥል ሰላማዊ የውድድር መድረክ መፈጠሩ የግድ ነው።
7. ዕድሜዬ 16 እና ከዚያ በታች የሆነ ተጠቃሚ ከሆንኩስ?
ልብ በሉ! የመጀመሪያው የወንጌል ሰባኪ እግዚአብሔር እራሱ ነው። ወንጌልን የዘራ፤ የተናገረ፤ ሰዎችን ስለ ሐጢያታቸው የሚወቅስ፤ ሰለ በደላቸው የሚናገር፤ የሰዎችን እንደ ድንጋይ የጠጠረ ልብ በሕያው ቃሉ የሚያፈርስ፤ የሚያለዝብ ፣ ለንስሐ የሚያዘጋጅ፤ የሚያሰናዳ፤ ወንጌልን እንዲቀበሉ ፤ ቃሉን እንዲጠሙ ሰለ በደላቸው
እንዲያነቡ የሚያደርግ እርሱ ራሱ ነው።
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት በስፓርታዊ ጨዋነት መጓደል ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና የመቐለ ከተማ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል። […]
የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባለፈው ዓመት በድርጅቱ የተጀመረውን በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ አፈጻጸም በዝርዝር መገምገም ጀምሯል፡፡ በኢሕአዴግ የቆየ ባሕል መሠረት አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ፕሮግራሙን ተግባራዊ ለማድረግ በሚያካሂደው የትግል ሒደት የሚያጋጥሙትን ጉድለቶች ሰፊ ጊዜ ሰጥቶ በጥልቀት ይገመግማል። ግምገማውን
መሠረት በማድረግም ራሱን በራሱ ያርማል። እነሆም የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ቀደም ሲል የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት የነበሩና የተተኩ ነባር ታጋዮችን ባካተተ አግባብ ከታህሳስ 3 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ግምገማ በማካሄድ ላይ ይገኛል።
በመክፈቻው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን 3 ለ 2 ፤ መከላከያና ኢትዮ ኤሌክትሪክ የነበሩ ሲሆን ኢትዮ ኤሌክትሪክ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፋል። ትናንት በተደረጉት ሁለት ጨዋታዎች ባህር ዳር ከተማ ወላይታ ዲቻን ፤ ፋሲል ከነማ ጅማ አባ ጅፋርን አሸንፈዋል። በመጀመሪያ የተገናኙት ባህር ዳር ከተማ ከወ
ላይታ ዲቻ 2 ለ 0 ሲለያዩi ፋሲል ከነማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተለያይታል። ውድድሩ የፊታችን ቅዳሜና እሁድም ይቀጥላል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ማሸነፉን ተከትሎ መሪነቱን ከሲዳማ በመረከብ በ28 ነጥብ ሲመራ ሲዳማ ቡና በተመሳሳይ ነጥብ በግብ ክፍያ ተበልጦ ሁለተኝነት ይከተላል። ወላይታ ዲቻ ደግሞ በ26 ነጥብ ሶስተኛ ሆኗል።
በዚህ መሃል ነው እንግዲህ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖት በ318 ሊቃውንት መራራ ትግል የጸናችው መጽሐፍትን ገልጸው፣ ጥቅስ ጠቅሰው፣ መናፍቃንን አሳፍረው ያለፉትን ሁለት ሺህ ዓመታት ዘልቃ እኛ ጋር የደረሰችው ይህንን እና ይህንን የመሳሰሉ መከራና ፈተና አልፋ ነው ።
ዘመቻው ምን ላይ እንዳነጣጠረ፣ ኢቢሲ በተደጋጋሚ ገልጿል። በኢትዮጵያ ግድብ እንዳትሰራ ለመከልከል፣ ካሁን በፊት የተጀመሩ ግድቦችንም ለማስቆም የሚካሄድ ዘመቻ ነው። የውጭ ኃይሎችና ጠላቶች፣ ለአፍታ ባልተቋረጠ ዘመቻ፣ ብዙ ኪሳራ እንዳደረሱብን በመግለፅ ነው የጀመረው የኢቢሲ ዘገባ። የጥፋት ዘመቻን እና የኢትዮጵያ የግ
ድብ ግንባታን፣... ፍልሚያውንና ውጣውረዱን፣ መዘዙንና ውጤቱን እንድንመለከትም ይጋብዘናል። ለአስር ዓመታት የተጓተተው፣ ግዙፉ የጊቤ3 የኃይል ማመንጫ ግድብ፣... የትንቅንቁና የጦርነቱ ዋና ማሳያ መሆኑን በመተረክ፣ ርዕሰ ጉዳዩን ለማብራራት ይሞክራል - የአቢሲ ዘገባ። ትኩረትን የሚስብ፣ አስገራሚና አጓጓ ትረካ ይመስ
ላል - አጀማመሩ። በዚያ ላይ፣ የኢትዮጵያውያንን ኑሮ፣ በቀጥታ ከመንካት አልፎ፣ የሞትሽረት ጥያቄ በመሆኑ ደግሞ፣ ቁጭ ብድግ የሚያሰኝ ርዕሰ ጉዳይ ነው ቢባል አይበዛበትም። የድህነት ወይም የመሻሻል ጥያቄ ነው።
ቀደም ማዕቀብ ያልነውም በዚሁ ሊነሳ የሚገባው ነው። በተለይም በውጭ ሀገር ያሉት ዜጎች በወያኔና በቀንደኛ ደጋፊዎቹ ንግድና ምርት ላይ ሙሉ ማዕቀብ ሊያደርጉ ይችላሉ። የወያኔ የጤፍ እንጀራ፤ ቢራ፤ የገንዘብ መለወጫ ቢሮዎች፤ የወያኔ ቪኖ፤ የወያኔ ጋዜጦችና ድረ ገጾች፤ አየር መንገዱ፤ ወያኔዎች ሁሉም ላይ ማዕቀብ ማረግ
ይቻላል። በሀገር ቤት ወደ ወያኔ ሱቅና ሆቴል አለመግባት፤ ወያኔ ከሆኑ ባለሱቆች አለመሸመት፤ በወያኔ አውቶቡሶች አለመጓዝ--ዝርዝሩ ብዙ ነው ግን መደረግ ያለበት ስውር አይደለም። ወያኔን ገንዘብ አለመስጠት፤ ከሕዝብ መነጠል ማለትም ነው። በወያኔ ላይ ጎጂ ቅስቀሳ ማካሄድም መፋፋም አለበት። በውስጣቸው ክፍፍልን ማባባ
ስ ይጠቅማል። ታምራት ላይኔን ከወያኔ ለማጣላት በስልት በኢሕአፓ የተፈጸመው ሻጥር ምሳሌ ሊሆንም ይችላል። አሁንም እየተካሄዱ ያሉ ጸረ ወያኔ ከፋፋይና ጎጂ ሻጥሮች እንዳሉ መገመትም ከባድ አይደለም። ወያኔን (ፖሊስ፤ ጸጥታና ወታደራዊ ተቋሞቹን ወዘተ) ሰርጎ መግባት ደግሞ በግለሰብ ደረጃም ሊሰራ የሚችል ነው። ወያኔ ጠ
ላት ነውና በውስጡ ሰርገው ገብተው የሚጎዱት ካሉ ለጥቃት በሚገባ ይጋለጣል። የሰርጎ ገብ ስምሪት በግልም በተደራጀ መልክም ሊካሄድ የሚችል ነው። ባለፈው አገዛዝ የኢሕአፓ ሰርጎ ገቦች በልዩ ልዩ ደረጃ ደርግን ሊጎዱና ድርጅቱን ሊከላከሉ ችለዋል። የዚህን ዝርዝር ማቅረቡ ያለው ሁኔታ ባይፈቅድም ታሪክ ግን ዘግቦት የሚያቆ
የው መሆኑ አያጠራጥርም። ባለፉት ጥቂት ዓመታት ወያኔ በበኩሉ ባጀት መድቦና ሰርጎ ገቦችን አሰናድቶና አሰልጥኖ ወደ ኢሕአፓ የላካቸውን ማክሸፍ ተችሏል። ድርጅቶችና ዜጎችም ጥንቃቄ ካደረጉ፤ ሙያተኛ ስምሪትን ከተጠቀሙ ሰርገው የሚገቡ ወይም ህብረተሰቡን ተመሳስለው ሊሰልሉ የሚሞክሩት ውጤት አልባ ይሆናል። ወያኔና ደጋፊዎ
ቹን ከሕዝብ ማራቅ አንዱ ጥንቃቄ ነው። አንዳንዶች ሻጥር ሲባል ቀፈፍ የሚላቸውና አግባባ ያጣም ነው የሚሉ አሉ። በመሰረታዊው ጉዳይ ላይ ግልጽነት ካላቸው ግን ይህ ጥርጣሬ አይመጣባቸውም። መሰረታዊው ጉዳይ ወያኔ የኢትዮጵያና የሕዝብ ጠላት ነው የሚለው ነው። ካራቢንዬሪውን/ሶልዳቶውን ከባንዳው መለየት አይገባምና ጠላት
ሲባል ጠላትን የሚጎዳ፤ የሚያደናቅፍ እርምጃን ሁሉ መውሰድ አስፈላጊ ነው ማለት ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ማዕቀብ አድርጉ ሲባል ይህ ተቋም የሚያገኘው ምርት ለወያኔ መጠቀሚያ በመዋሉ ብቻ ሳይሆን አብዛኛው ሰራተኞቹም ተመርጠው ከወያኔ መንደር የተወለዱ በመሆናቸውም ነው። የወያኔ ዕቅዶች በሞላ ለወያኔ እንጂ ለ
ኢትዮጵያ አይጠቅሙምና ቢደናቀፉ ተገቢ ነው። መደናቀፍም አለባቸው። ወያኔዎችን ማራቅ መጥላት ስንልም መነሻው ይኸው ነው--ጠላትን ማራቅ መጉዳት እርስ በርሱ እንዲናቆር ሻጥር መስራት፤ ሴራዎችን መጎንጎን ማለት ነው። በዚህ ላይ ጠንክሮ መግፋት ሲፈለግ ይህን የሚቃወሙት ጉዶች ማፈሪያ
ኡናይ ኤምሬ የፓሪሱን ክለብ በ2016 ከተቀላቀሉ በኋላ ቡድኑን ለሶስት ዋንጫ ባለቤት አድርገው በዚያው አመት መሰናበታቸው ይታወሳል። አሰልጣኙ በስፔኑ ሲቪያ ክለብ ስኬታማ ጊዜ ማሳለፋቸው አይዘነጋም።
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ይከፈታል፡፡
ሐምሌ 5/2010 የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የተጀመረውን የሰላም ውይይት ለማሳካት ግዜያዊ የተኩስ አቁም ማወጁን ገልጿል።
All/ሚኒማም ወጅ/በህመም ጊዜ የሚከፈል ደሞዝ/የስራ እርዳታ(ባን ቦክስ)/የደሞዝ ስርቆት/ጠቅላላ/
አቶ አስገደ የሚጽፈው በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች ለትግል ስለመሰለፋቸው፣ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የመጨረሻውን መስዋእት ከፍለው በዱር በገደሉ የቀሩ ስለመኖራቸው፣ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆን የአካል ክፍላቸውን ገብረው በችግር የሚኖሩ ስለመሆናቸው፣ እነዚህ ሁሉ ያሳለፉትን የትግል ታሪክ ለሚቀጥለው
ትውልድ ለማስተላለፍ ነው፤ ከዚህ የበለጠ ክቡር ሥራ ምን አለ? የሞቱትን በክብር ለማስታወስ፣ የተጎዱትን ለማመስገን፣ ያጠፉትን ለመውቀስና ለማስተካከል ሲሆን፣ የአሁኑና የወደፊቱ ትውልድ ሰዎች የተሰዉበት ዓላማ ጠርቶ እንዲታየው ለማድረግ ነው፤ ይህንን አንድ ሰው በራሱ ላይ የጫነውን ማኅበራዊ ግዴታ እንዳይወጣው እንቅ
ፋት መሆን አገርንና ወገንን መበደል ይሆናል።
20 ኵላሊትንና ልብን የምትፈትን በቅንም የምትፈርድ አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ፥ ክርክሬን ገልጬልሃለሁና በእነርሱ ላይ የሚሆን በቀልህን ለይ።
በመተካካት ‹‹የተስፋ›› መሰላሉ ላይ ይወጡ ዘንድ፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጀምሮ በአባልነት እያሰለፈ ያለው ገዢው ፓርቲ የመንግስታዊ ሚናውን ተጠቅሞ የተሻለ አቅም ያላቸውን ወጣቶች ‹የእኔ ናቸው› በሚል ፈሊጥ አገሪቷ ለሚቀጥሉት 40 ዓመታት ‹‹ያለምንም ችግር›› በአብዮታዊ ዴሞክራሲ ጎዳና እንደምትጓ
ዝ በእርግጠኝነት ይናገራል፡፡ ስልጣን በአንድ አገር መዋቅር ውስጥ የሚገኝ የመዋቅሩ አስተዳደራዊ አካል አንድ ቅርጽ ብቻ ነው፡፡ ከዚያ በፊት ግን መሰረታዊ ስርዓቶችን አስተካክሎ፣ ያለፖለቲካዊ አመለካከት ልዩነት ለሁሉም ወጣቶች ‹‹አገራዊ ቦታ›› የማይሰጥ ስርዓት በየትኛውም አቅጣጫ ቢሆን የጠፋውን የአገር ባለቤትነት
ስሜት መፍጠር ይሣነዋል፡፡ የሁሉም የሆነ ስርዓት መፍጠር ደግሞ የአገር ባለቤትነት ጥያቄን ከስልጣን ባለቤትነት ጥያቄ ለይቶ ማየት ይጠይቃል፡፡ የአገር ባለቤት መሆን የስልጣን ባለቤት መሆን ብቻ አይደለምና! ይህንን ለመፍጠር ያልቻለ ባለስልጣን፣ ትውልድ እና የአገር መሪ የአገሪቷ ባለቤትነት ስሜት ላጡ ወጣቶች መፈጠር
መውቀስም ሆነ መፋዘዝን ለመተቸት የሞራል የበላይነትን እንደሚያጣ መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡
Ethiopia National under-20 Football Team - ቆይታ ከወጣት የኢትዮጵያ ብሄራዊ...
ደራሲዎች እና አስፋፊዎች ጥቅሞች ምንድን ናቸው?
መሰረቱን ካሊፎርኒያ ያደረገው “ሰርፊንግ ማዶና ኦሺንስ ፕሮጀክት” ድርጅት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በባህር ዳርቻ በአሸዋ ላይ ሩጫ በማወዳደር የዓለም ግዙፉን የአሸዋ ላይ ውድድር ያዘጋጀ በሚል ተመዝግቧል።
ይህ ሥራ ኢትዮጵያ በባህል ዘርፍ ለዓለም ያበረከተችውን አስተዋፅኦ የሚዘክር ነው። በዚህም ጥናት ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን በምትጠቀመው መቋሚያ ላይም ምርምሮችን አድርገዋል።
በደርግ መንግስት የአየር ኃይል አብራሪ የነበሩት እና ወደ ኤርትራ ተሰደው የአርበኞች ግንባር መሪ የነበሩት የኮረኔል ታደስ ሙሉነህ ጉዳይ የኢሳትን ተልዕኮ እና በተለይም በዚህ ጉዳይ በቀጥታ ተጠቃሽ የሆኑውን ቀደም ሲል የግንቦት ሰባት ሬዲዮ አቅራቢና አሁን የኢሳት አምስተርዳር ቅርንጫፍ ተጠሪና ጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም
ን ይመለከታል። ኮሎኔል ታደሰ በኤርትራ መንግስት ቁጥጥር ስር ወለው የደረሱበት ያልታወቀ መሆኑን የተሰማው በሆላንድ አገር ነዋሪ የሆነችም ልጃቸው በ2011 ዓ.ም. በምርጫ 97 የተገደሉ ወገኖቻችንን ለማስታወስ በአምስተርዳም ከተማ በተጠራ ሕዝባዊ መድረክ ላይ ተገኝታ አጋጣሚውን በመጠቀም (ለምን እንዲህ እንዳልኩ አክዮ
እገልጻለሁ) ባልታሰበ ሁኔታ ድምጿን ክፍ በማድረግ “አባቴን አፋልጉኝ፣ የኤርትራ መንግስት አባቴን አፍኖብኛል፣ የኮረኔል ታደሰ ልጅ ነኝ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ አባቴን እንዲያፋልገኝ እና የኤርትራ መንግስት አባቴን እንዲለቅልን አብራችሁኝ ድምጻጭሁን አሰሙልኝ” የሚል ጥሪ እያነባች ባዳራሹ ለተሰበሰበው ሕዝብ አቀረበች። የ
ዕለቱን ዝግጅት ሊዘግቡ የሄዱ የኢሳት ጋዜጠኞችም የልጅቷን አቤቱታ በመቅረጽ በእለቱ ዜና ስርጭታቸው ላይ አያይዘው አቀረቡት።
Home አባይ ሚዲያ ዜና የሰራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች ላይ ምርመራ ሊካሄድ እንደሆነ ተገለጸ
እርግጥ፡ ሲየራ ልዮን ውስጥ የኤኮኖሚው ችግር ጎልቶ ይታያል። በ ተባበረው ዓብዮታዊ ግንባር ዓማፅያን የጦር ወንጀል የአካል ተጎጂዎች ለሆኑት የስራ ዕድል የለም። ብዙዎቹ ከልመና ወይም ከቤተሰባቸው ርዳታ ለማግኘት በተስፋ ከመጠባበቅ በስተቀር ሌላ አማራጭ አላገኙም። ለተቀረው የሀገሪቱ ሕዝብም ኑሮ ቀላል አይደለም። ጦር
ነቱ ካበቃ ከብዙ ዓመታት በኋላም በሲየራ ልዮን እና በላይቤርያ ትምህርት ቤት የሚሄዱትና ሕፃናት ቁጥር እጅግ ንዑስ ሲሆን፡ በወሊድ ጊዜ ሕይወታቸውን የሚያጡ እናቶች ቁጥር በብዙ የዓለም ሀገሮች ከሚታየው በጣም ብዙ ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ ለህወሓት የሃብት ምንጭ የሆነበትን የብዝበዛ ሥርዓት እንዲሁም በብረት ኃይል በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የተጫነውን የህወሓት የምስለ-ወራሪነት ሚናን ማጋለጥ፣ መቃወም እንዲሁም ይህን ሥርዓት ለማስወገድ በሚደረግ ትግል ውስጥ በንቃት መሳተፍ የዜግነትና የሞራል ግዴታ ይመስለኛል።
ትናንት ምሽት ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ (VoA)ን ሳዳምጥ ነበር፡፡ ከዘገባዎቹ መካከል ከአንድ ዓመት በላይ በእስር ላይ ስለሚገኙት ስድስቱ የዞን 9 ጦማሪያንና ሶስት ጋዜጠኞች በትናንትናው ዕለት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የነበራቸውን የፍርድ ቤት ውሎ ይገኝበታል፡፡ ዘጋቢው ጋ
ዜጠኛ መለስካቸው አምሃ ጠበቃ አምሃ መኮንን በስልክ በማነጋገር የፍርድ ቤት ውሎውን አስደምጦን ለዛሬ በአዳሪ የተቀጠረ ጉዳይ መኖሩን ስሳማ ጠዋት ወደችሎት ላመራ ወሰንኩ፡፡ በችሎቱ ዛሬ በጥዋት ልደታ ፍርድ ቤት ደረስኩ፡፡ በችሎቱ በር አቅራቢያ ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ፣ የአማሪካ ኤምባሲው ባልደረባ በላይ ለገሠና ሌሎች ጥ
ቂት የውጭ ሀገር ዘጋቢዎች እና ዲፕሎማቶች ነበሩ፡፡ ከርቀት አብዲ ለሜሳንና ጓደኞቹን ሰላም አልኳቸው፡፡ ከነበላይ ጋር ስለሰሞኑ ምርጫ አወጋን፡፡ ትንሽ ቆይቶ የቪኦኤው ዘጋቢ መለስካሰካቸው አምሃም መጣ፡፡ ስለትናንቱ የዜና ዘገባው፣ ስለምርጫው ሁኔታ … ጥቂት አወጋን፡፡
_ ምርቃት _ አልባሳት _ ኬፕ _ ክብረ በዓል _ ኮፊያ *agerdas
የኛ ቅስቀሳ ሲጠናቀቅ ህወሓቶች የራስቸው ቅስቀሳ ጀመሩ። ‘የመለስ ራእይ…’ እያሉ እንደተለመደው መዘመር ጀመሩ። (በሚቀጥለው ምርጫ የሚጠቀሙት ቅስቀሳ ‘የመለስ ራእይ’ የሚል መሆኑ ከወዲሁ ማወቅ ችለናል)። ወደ ማታ አከባቢም ቤት ለቤት እየተዘዋወሩ ህዝብ በዓረና ስብሰባ እንዳይሳተፍ፣ እያንዳንዱን ወላጅ ልጆቹ ወደ ስ
ብሰባው እንዳይሄዱ መምከር እንዳለበት ካልሆነ ግን መንግስት እንደካደ ይቆጠርና በመንግስት እርምጃ እንደሚወሰድበት ያስፈራሩት ገቡ።
የሰማያዊ ፓርቲ አባላት በምርመራ ወቅት የገጠማቸውን አቤቱታ ለፍርድ ቤቱ ያሰሙ ሲሆን፣ በተለይ የሚደረግባቸው ምርመራ ከፓርቲው ጋር የተያያዘ እንጂ ከተጠረጠርንበት ጉዳይ ጋር የተያያዘ አለመሆኑን ተናግረዋል፡፡ ‹‹ምርመራው ከጉዳዩ ጋር የሚገናኝ አይደለም፤ ሌሊት ሌሊት እየተጠራሁ ምርመራ ይደረግብኛል፡፡ የፓርቲ አባል
መሆን ወንጀል እስኪመስለኝ በፓርቲ አባልነቴ ጫና ይደረግብኛል፡፡ በዚያ ላይ የጤና እከል ገጥሞኛል፤ ህክምና ያስፈልገኛል›› ስትል ለፍርድ ቤቱ ያስረዳችው ወይንሸት ሞላ፣ ፍርድ ቤቱ የዋስትና መብት እንዲሰጣት ጠይቃለች፡፡
በ ኢትዮጵያ ውስጥ ኣንድን ኣርሶ ኣደርና ኣንድን ከተሜ ስናይ ባለባበስ በኑሮ ዘየ በኣነጋገር በእውቀት ያላቸው ክፍተት በርግጥ በኣንድ ኣገር የሚኖሩ የ ኣንድ ኣገር ልጆች ኣያስመስላቸውም። ይህ ማለት ከተሜው ደልቶት ወይም በጣም የተመቸው ነው ለማለት ኣይደለም። ከ ኣርሶ ኣደሩና ከኣርብቶ ኣደሩ ጋር ያለውን ህዝብ በኢ
ትዮጵያ ካሉ ዋና ዋና ከተሞች ህዝብ ጋር ወይም 20 በመቶ ከሚሆነው ከተሜ ጋር በኣንጻራዊ መልኩ ስናይ ለማለት ነው።
ሆኖም ግን ኩባንያው ላይ እየቀረበ ያለውን ውንጀላ ተከትሎም በርካታ የአሜሪካ ኩባንያዎች ካስፐርስኪን ከሽያጫቸው ውስጥ ማውጣት ጀምረዋል።
ጌታቸው ሽፈራው ለታሰሩ ወገኖች ትልቅ ሸክም የሚሰማው ሰው ነው። በወጣት በላይ ማናዬ ጋር በሚያዘጋጁት ዝነኛዋ ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ፣ በየጊዜው የእስረኞችን የፍርድ ሂደት እየተከታተለ ለህዝብ ሲያቀርብ የነበረ ወጣት ነው። ለ እስረኞች ተሙዋጋች የሆነ ወንድም እርሱም እስረኞችን ተቀላቀለ።
መጐዳት፣ መሠዋት፣ መከራ መቀበል እና መሞት (EBOOK)
የክቡር ተክለጻድቅ መኩሪያ የህይወት ታሪክ ላይ ጥር 14፣2008
ራሄል- በስያሜ ልንለያይ እንችላለን። ከላይ እንዳልኩት ተወልዶ፣ አድጎ፣ ሸምግሎ መሞት በሚለው ሂሳብ አሁን ባለሁበት ቦታ ላይ ሆኜ ችግር አለ ብዬ ለመናገር አልችልም። ከዛ ባለፈ ግን መቸገር ጥሩ ነው። የችግሩ አይነት ቢለያይም ችግርን ማየት የሌሎችን ችግር ለመረዳት መስታዋት ሆኖ ያገለግላል። እግዚአብሔር ሰዎችን በ
ተለያየ መንገድ ውስጥ ያሳልፋቸዋል። በዛ ውስጥ ደግሞ ለወደፊት የሚሆን የህይወት ስንቅ ያሲዛቸዋል። ልክ በመንፈሳዊ ህይወት እንደተማርነው ሁሉ በስጋዊ ዓለም ውስጥም ሁሉም ነገር መማሪያ ነው….
ተደምሮ ተስማምቶ ተከባብሮ ተፈቃቅሮ መኖርን የጀመርነው “ሰላም” የኢትዮጵያና ፖላንድ ማሕበራችንን ከመሰረትን ከ15 ዓመት ጀምሮ(2003) ነበር። ይህ ለኛ አዲስ ነገር አይደለም። ማሕበራችን የብሔር፤ የሃይማኖት፤ የፖሊቲካ ልዩነት አያወራም፤ አይነሳም። ዋናው ከዛች የፍቅር አገር መምጣታችን ብቻ ነው። ማሕበራችን ውስጥ
ኤርትራውያን፣ ትግሬ፣ ጉራጌ፣ ኦሮሞ፣አማራ ወዘተ ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄረ ሰዎች አሉበት። የደርግና የኢሃዴግም አባሎች ሊኖሩበት ይችላሉ። ለኛ ዋጋ አልነበረውም። ግን እከሌ የየት ብሔር ተወካይ ነው ብለው ቢጠይቁኝ መናገር አልችልም። ስለዚህ አውቀውም ይሁን ሳያውቁ በደረሱበት ችግር ውስጥ በመግባት መተባበርና መረዳዳት
የተፈጥሮ ሂደታችን ነው።፡ ስለ ቁሉቢ ገብረኤል ጉዞ ሰምታችሁ ከሆነ ካዲስ አበባ ተነስተው የሚያድሩት አስበ ተፈሪ አሁን ጪሮ የሚባለው ከተማ ነበር። ልጅ ሆኜ አውቶቡስ ጣቤ እየሄድኩ መኝታ የሌላቸውን ሰዎች እየሰበሰብኩ ቤታችን ውስጥ ፍራሽ እያነጠፍን በነጻ እናሳድር ነበር። ይህ መደመር ነበር አዲስ ነገር አይደለም።
ከየት መጣችሁ የየት አገር(ክፍለ ሃገር) ሰዎች ናችሁ ብለን ጠይቀን አናውቅም። እንደዚህ መጠየቅ እንዳለም አናውቅም ነበርና። ይህ ንጹህነት ነበር። ንጹሁን ሕዝብ አበላሹት። ይህን ችግር አሁን የ ዶ/ር አብይ ቡድኖች ሊያስተካክሉት ይሞክራሉና እግዜር ይርዳቸው፤ አሜን፤፡ በዚህ ዓለም ብዙ ኃብታሞች ይኖራሉ። ብዙዎቹ ደ
ስተኛ አይደሉም። በገዛ ኃብታቸው እስረኞች ናቸው። የነቁት ኃብታቸውን ለተቸገሩ መካፈል ጀምረዋል። ይመስገን አምላካችን። እኛን ግን ማን ያለንበት ችግር ዉስጥ አስገባን? ትልቁ ጥያቄ ነው። እንቀበለው የሱ ምስጢር አይታወቅምና። ይህ ክፉ ቀን ያልፋል የተሻለ ነገር ይገጥመናል ብለን እናስብ። ይሳካልን አሜን።
5 የ2010 ዓ.ም ስፖርት ለሁሉም ውድድር 34 Zile 8 Ore
The post የኤርትራው ልዑክ ለመቀበል ዝግጅት ማጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ appeared first on Yegna Gudday.
ይኹን እንጂ ባለመታየቱ ብቻ የለም ብሎ መደምደም ወይም መናገር አይቻልም፤ ምክንያቱም ከድቁቅ ስፍረ ጊዜ አንሥቶ ሰዓታትን በቀናት፣ ቀናትን በሳምንታት፣ ሳምንታትን በወራት፣ ወራትን በዓመታት ከዚያም በልዩ ልዩ አዕዋዳት እየጠቀለለ ሲያሽከረክር በተግባር እናያለንና ነው፡፡ ዘመን የድርጊት መሣሪያ ስለኾነ በአንድ ወቅት
በተፈጸመ መልካም ወይም መጥፎ ነገር ይገለጻል፡፡ ከዚኽም የተነሣ ዘመኑ መልካም ነው ወይም መጥፎ ነው ሲባል እንሰማለን፡፡
በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተከሰተዉን ተቃዉሞ ተከትሎ ኮማንድ ፖስት መቋቋሙ ይታወሳል። ኮማንድ ፖስቱም በተደነገገዉ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ከ11,600 በላይ ሰዎችን ማሰሩን መንግሥት አስታውቋል።
ትላንትን ፡ ሳስበው ፡ በዛሬ ፡ ላይ ፡ ሆኜ
ባለፈው የፈረንጆች ዓመት በሰኔ ወር የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ድርጅት ECOWAS 3300 ወታደሮችን ወደ ሰሜናዊ ማሊ ለማዝመትና አክራሪ ሙስሊም አማጺያንን ከቦታው ለማስወጣት ጥያቄ አቅርቦ ነበር። ሆኖም ወታደሮቹ አክራሪ አማጺያኑን መጋፈጥ መቻላቸው አጠራጣሪ ነው።
በመድረኩ ላይ ከዘጠኙም የሀገሪቷ ክልሎችና ሁለት የከተማ አስተዳደሮች የመጡ ሴት አትሌቶች፣ የቡድን መሪዎች፣ አሠልጣኞች፣ እና የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ከፍተኛ አመራሮች በአጠቃላይ ከሁለት ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡
የጥገኝነት ማመልከቻ ምክር እና መመሪያ እነዚህ የሚከተሉትን ክፍሎች የሚያጠቃልል ነው።
እንደለመደብኝ ዛሬ ማለዳ ከእንቅልፌ ተነሳሁና ኢተርኔት ዉስጥ ገባሁ፡፡ሁሌም እንደማደርገዉ ‹‹እንዴት አደርሽ ዉድ ሀገሬ?›› ለማለት፡፡
የእሬቻ ክብረ በዓል ተሣታፊዎችን ፍጅት በተመለከት ከኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዲግ) እና ከአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ – Abraham's view