text
stringlengths
0
200
ጠው ካለፉ በኋላ ነው ወደሚሳፈሩባቸው አነስተኛ መርከቦች የሚደርሱት፡፡
በማኅበረ ቅዱሳን ውስጥ የመሸጉ የትምክህት ኃይሎች ጽንፈኛ የፖሊቲካ ኃይሎች አካል በመኾን በጋዜጣና በመጽሔት ሕዝባችንን ለዐመፅና ሁከት ለማነሣሣት ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል፡፡ በስደተኛው ሲኖዶስ በመሸፈንም እያንዳንዱ ሌላ ቀን ኢትዮጵያ የምትባል አገር የሌለች አስመስለው የግንቦት ሰባትን ከበሮ ሲመቱ ከርመዋል፡፡ (የ
ፀረ አክራሪነት ትግል የወቅቱ ኹኔታና ቀጣይ አቅጣጫዎች፤ መጋቢት ፳፻፭ ዓ.ም.)ይህ ምን ማለት ይሆን? የመንግስት አካላቱ ታጥቀው ሲራወጡና በተለይም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተማሪዎችና ለዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች ይህንን ስልጠና ሰጥተውናል፡፡ በግልፅ በጋዜጣና በመፅሔት ህዝቡን ለዓመፅ እየቀሰቀሱ ነው የሚለው አባባል
ማንን ሊሆን ይችላል ብላችሁ ትገምታላችሁ፡፡ እኔ አቶ ተስፋዬ ቢሆነኝ በሰጠው ሀሳብ በፍፁም አልስማማም፡፡ መንግስት ማኅበሩን አክራሪ ብሎ መፈረጅ ምን ያክል የፖለቲካ ኪሳራ ውስጥ እንደሚከተው ስላወቀና ስልቱን ስለቀየሰ እንጂ በይፋ ሲናገረው የነበረውን ዲስኩር እንዴት ይዘነጋል?‹‹ አልሸሹም ዘወር ›› ወገኔ ለቤተ ክ
ርስቲያናችን ጠባቂዋ እግዚአብሔር አለ እንጂ ማኅበረ ቅዱሳን ብቻ አይደለም አጠቃላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ህልውና ጉዳይ በመንግስት ጥርስ ውስጥ መግባቷን አጥርተን እናውቃለን፡፡ ለዚህ ስኬት ደግሞ እንቅፋት ይሆንብኛል ብሎ መንግስት ያሰበው ማኅበረ ቅዱሳንን የመጀመሪያው ሰለባ መሆኑን እናውቃለን፡፡ የመ
ንግስት ውሸት ከደሙ ጋር የተዋሃደው ስለሆነ ቢዋሸን አይገርመንም፡፡ እናንተ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ግን እውነቱን በግልፅ ልትናገሩ ይገባል እንጂ መሸፋፈን ተገቢ መስሎ አይታየኝም፡፡ በእርግጠኝነት ማኅበሩን መንግስት ለማፍረስ በአዲሱ ስልት/ስትራቴጂ/ በቤተ ክህነት ውስጥ በሰገሰጋቸው መናፍቃን፤ ካድሬዎቹ እንዲሁም
አድር ባይ አገልጋዮች ስላደረገ ብቻ እንጂ የመንግስት በማኅበሩ ላይ ያለው አቋም ከላይ አቶ አበበ የሰጡት ሀሳብ ሆኖ አይደለም፡፡ ይህ ደግሞ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ እግዚአብሔር ቤተ ክርቲያናችንን ይጠብቅልን፡፡
በዚሁ ስብሰባ ላይ የቤተ መጻሕፍት ወመዘክሩን የሥራ ሂደት አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጡት የግንባታው አስተባባሪ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሥራ አስኪያጅ ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ “የተቀደሰውን ሐሳብ ጥቀርሻ ለመቀባት እንቅስቃሴ ያደርጋሉ” ያሏቸው “አንዳንድ ሰዎችና የግል ሚዲያዎች” ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ
አስጠንቅቀዋል፡፡ በጥቅምቱ ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ላይ የአኵስም ቤተ መጻሕፍት ወመዘክርን ጨምሮ በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ያለጨረታ የሚሰጡ ግንባታዎችንና አላግባብ የሚፈጸሙ ክፍያዎችን አስመልክቶ ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል በጉዳዩ ላይ ሊነጋገርበት እንደሚገባ የተናገሩትን በመጥቀስ የዘገቡ ጋዜጠኞችንም ንቡረእዱ “ለታሪ
ክና ለቅርስ ደንታ ቢሶች የሆኑ፣ ሕዝቡን ለማደናገር የሚንቀሳቀሱ” በማለት ዘልፈዋቸዋል፡፡
አቶ ውብሸት፡- ማኅበረ ቅዱሳን በቤተ ክርስቲያን ሥር የተዋቀረ እንደ መኾኑ መጠን ሀብቱና ንብረቱ በሙሉ የቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ ማኅበሩ፥ ዐሥራት በኩራትን አይሰበስብም፡፡ ይልቁንም እያንዳንዱ ምእመን፣ ለቤተ ክርስቲያን ሊከፍል የሚገባውን ዐሥራት በኩራት በአግባቡ እንዲሰጥ ነው የሚያስተምረው፡፡ ማኅበረ ቅዱሳን አገል
ግሎቱን የሚያከናውነው፣ አባላቱ እንደ ምእመን፥ ዐሥራታቸውን ለቤተ ክርስቲያን ከመስጠት ባሻገር ለማኅበሩ በሚያደርጉት የአባልነት መዋጮ ነው፡፡ አባላት፣ ከገቢያቸው እንደማንኛውም ምእመን ለቤተ ክርስቲያን ከሚያወጡት ዐሥራት በኩራት ተጨማሪ ኹለት በመቶ እያዋጡ የማኅበሩን አገልግሎት ይደግፋሉ፡፡ ከዚህ ውጭ ያለው የሐሰት
ወሬ ስለኾነ ይህን የሚል አካል ካለ በማስረጃ ነው ማቅረብ ያለበት፡፡
ዶ/ር ዓብይን ስንደግፍኮ ነው ህውሀት ሊወድቅ የሚችለው። ይኽን ለሀያ ሰባት ዓመት ሥር ስዶ ሲያደማን የኖረና የተደራጀ የማፊያ ቡድን አንድ ዓብይ እንዴት ይጥለዋል ተብሎ ይታሰባል? አንተ ቀብድህን ጠብቅ! አስባለኝ።
ሌላው የሶፍትዌሮቹ መሰራጫ ደግሞ ፣ ፌስቡክ እና ትዊተርን በመሳሰሉ የማህበራዊ መገናኛዎች፣ በስካይፕ እና ሜሴንጀር መልዕክት መለዋወጫዎች የሚላኩ መስፈንጠሪያዎች (ሊንኮች) ናቸዉ፡፡ አጠራጣሪዎቹን ሊንኮች የሚጫኑ ተጠቃሚዎች ጎጂዎቹ ሶፍትዌሮች ሰተት ብለው እንዲገቡ ፈቀዱላቸው ማለት ነው፡፡ አደገኛ፣ ሀሰተኛ እና አጠራ
ጣሪ ድረ-ገጾችን መጎብኘትም ለእነዚህ ሶፍትዌሮች ጥቃት እንደሚያጋልጥ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡
ሚስጥራዊዉ የፍቅር ደብዳቤ የአርቲስቱ እዉነተኛ ታሪክ...
በየዩኒቨርሲቲ ግቢዎች (አሶሳን፣ ጎንደርን፣ አርባ ምንጭን፣ ወላይታ ሶዶን፣ አዲግራትን፣ አክሱምን፣ ወዘተ ለአብነት መጥቀስ ይቻላል!) ኦሮሞ ተማሪዎች በኦሮሞነታቸው ብቻ እየተደበደቡ፣ እየተሰደቡ፣ ተሸማቅቀው እንዲኖሩ፣ እየተገደዱ ነው። ፊንፊኔ ውስጥ እንኳን ኦሮሞዎች ደህንነት እና ነፃነት እንዳይሰማቸው እየተደረጉ ነ
ው።
ምንጨ ክፍት የኾኑ ሶፍትዌሮች የተሻለ ደህንነት ቢስጡም ሙሉ በሙሉ አያረጋገጡም። የምንጨ ክፍት ሶፍትዌሮች ትልቁ ጥቅማቸው የቴክኖሎጂ ባለሞያ ማኅበረሰብ አባላት ኮዱን በየግዜው ማጣራታቸው ነው። ይህም እንደዚህ ባሉ በትናንሽ ፕሮጀችቶች (በታዋቂ እና ውስብስብ በኾኑት እንኳን) ላይ ማሳካት ሊከብድ ይችላል። አንድ መሳሪ
ያን ለመጠቀም ሲያስቡ የኮዱ ምንጭ የሚገኝ መኾኑን ማየት እና የደህንነቱን ጥራት የሚያረጋግጥ ነጻ የኾነ የደህንነት ኦዲት ያለው መኾን ወይም አለመኾኑን ማየት አለብዎት። ሌሎች ባለሞያዎች እንዲያዩት በጣም በትንሹ አንድ ሶፍትዌር ወይም ሀርድዌር እንዴት እንደሚሰራ እጅግ ጥልቀት ያለው ቴክኒካዊ ማብራሪያ ሊኖረው ይገባል
ከፍተኛ የቁማር ጉርሻ ጣቢያ - Cool Play ከፍተኛ የቁማር ቤት የመስመር ላይ ቅናሾች!
የጦር መሳሪያ ቢኖረው ኖሮ ይሕን ያሕል ድፍፈረት አይኖረኝም ነበር ። ጠመንጃ ያለው በጄ ነው። ሕዝብ
by GPF • on Oct 30, 14 • in መግለጫ / Press Release • with Comments Off on የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ላለፉት 3 ወራት ያሰለጠናቸውን የአምስተኛ ዙር ታጋዮች አስመረቀ
21፤ በተራሮቼም ሁሉ በእርሱ ላይ ሰይፍን እጠራለሁ፥ የሰውም ሁሉ ሰይፍ በወንድሙ ላይ ይሆናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
በሰሜን አሜሪካ የተደረገው በስደት ላይ ያለውን የኢትዮጵያን ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ የመመለስ ድርድር “ቀኖና ቤተክርስቲያንን በጠበቀ መልኩ በስምምነት ተጠናቋል!” ተብሏል፡፡
(ዩሞ) Youmo ኣብ UMO.se ዚርከብ ሳይት’ዩ። ማለት ክሊኒክ መንእሰያት ኣብ ኢንተርነት።
ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። ኤርምያስ 33፡1-3
ወጣቶቹ እንደሚሉት የህዳሴ ግድብና የአባይ ጉዳይ በፍፁም የፖለቲካ አጀንዳ መሆን የለበትም።
የኢትዮጵያን ህዳሴ ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጉዞ አካል የሆነው የቀጣዩ አምስት ዓመት (2008-2012) የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ተዘጋጅቷል፡፡ የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዋናው ማጠንጠኛ የግብርና ልማትን ማዘመን ፣የኢንዱስትሪያላዜሽን ትራንስፎርሜሽንንና የወጪ ንግድ ልማትን ማረጋገጥ
ነው፡፡ የሁለተኛው የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በዋናነት በ2017 ዓ.ም ዝቅተኛ መካከለኛ ገቢ ያላት አገርን እውን የማድረግ ራዕይን መነሻ ያደረገ ነው፡፡
በኛ ይብቃ!!! በግንቦት 7 መሪዎች ተታልዬ በስደት ከምኖርበት ሃገር ከደቡብ አፍሪካ ተነስቼ ወደ ሐሬና በረሃ በመግባት እስከ ሱዳን መሬት ድረስ ያሳለፍኩትን በቃላት ለመግለፅ የሚያስቸግር እጅግ የከበደ የስቃይና የመከራ ህይወት በሃገር ውስጥም ሆነ በውጪ ሃገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንዲያውቀው ታሪኩን በአጭሩ እን
ደሚከተለው አቀርበዋለሁ፡፡ ቴዎድሮስ ስዩም ሀይሌ (ምኒልክ) የግቦት 7 ሕዝባዊ ሐይል አመራር
የእርስዎ የ $ 5 ወይም ተጨማሪ ትዕዛዝ 50% ቅናሽ
3. ዶክተር ሽፈራው ተክለማሪያም የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር፣
በሌላ አነጋገር፣ ብሩህ እውነትን፣ ቀና መንገድንና የተቀደሰ ሕይወትን ከሚቃረን ነገር ጋር መነካካት፣ መቀራረብና መቆራኘት አይገባም ማለት ነው። ይህንንም ነው፣ የጥንቱ ዘመን የግብፅ አዋቂዎች፣ ከሺ ዓመታት በፊት፣ በዝርዝር ሲያስተምሩ የነበሩት። የመደበኛ መመሪያ ያህል ሰፊ ተቀባይነት ያገኘውና 42 ነጥቦችን የያዘው
የስነምግባርና የግብረገብነት ማስተማሪያና ማስመስከሪያ ፅሁፍን መመልከት ይቻላል። ከንጉሥ እስከ ገበሬ፣ ከቤተ መንግሥት እስከ መኖሪያ ቤት፣ … በሁሉም ስፍራ የማይጠፋ … ከሕይወት ከአጠገብ የማይለይ ማዕተብ እንዲሆንላቸው የሚመኙት ፅሁፍ ነው … አብዛኞቹ የጥንት ዘመን ግብፆች፡፡ እስቲ የሥነ ምግባር ነጥቦቹን አንድ በ
አንድ እንያቸው፡፡
ትእግስት እና ዲባባ በኤችአይቪ/ኤድስ ላይ የሚሠራ ድርጅት ይመራሉ። ለዚህ ድርጅት አገልግሎት የሚሆኑ ኮምፒውተሮችን እና የቢሮ መረብ መሣሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋሉ። የሚገዙዋቸው ኮምፒውተሮችና ተያያዥ መሣሪያዎች በአገራቸው ያለውን ፖለቲካዊ ሁኔታ እና ደካማ የመሠረተ ልማት አቅርቦት ብቻ ሳይሆን የመረጃ ደኅንነታቸውን
ለመጠበቅ የሚያስችላቸው እንዲሆን ይፈልጋሉ። ከዚህም በላይ መሣሪያዎቹ ከተለዋዋጭ የኤሌክትሪክ ኅይል ስርጭት፣ ከመብረቅ፣ ከስርቆት/መወረስ ከሚመጣ አደጋ የተጠበቀ እንዲሆኑ ይፈልጋሉ። የሚገዙዋቸው ኮምፒውተሮች እና በቢሮ የሚዘረጋው መረብ አካላዊ ደኅንነት የተጠበቀ እንዲሆን የኮምፒውተር ቴክኒሺያን የሆነችውን ሔለንን
ምክር ጠይቀዋል።
ያም ሆነ ይህ ባለፉት አስርት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ከዘ-ህወሀት ጋር መነጋገር ማለት በጥቁር ባልጩት ድንጋይ ላይ ውኃ ከማፍሰስ ጋር መሳ ለመሳ እንደሆነ ግንዛቤ ወስጃለሁ፡፡ ፍጹም በሆነ መልኩ እርባናቢስ ሙከራ ነው፡፡
12ቱ የመደራደሪያ አጀንዳዎችም ባቀረቧቸው ፓርቲዎች ብዛት፣ ለፓርቲዎቹ በቀጥታ ባላቸው ቅርበት እና በድርድሩ ዓላማ መሰረት ቅደም ተከተል እንዲወጣላቸው ተደርጓል።
የፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ የግንቦት 20 መልእክት
የስራ መደቡ መጠሪያ፡-ሲኒየር መካኒክ ለቀላል መኪና
የመንጃ የጫኑ እና የመሣሪያ አስተዳዳሪ ውስጥ የተዘረዘሩትን ይሆናል. Oppo USB Drivers Latest All Versions Oppo USB Driver Here ተጨማሪ ያንብቡ [...]
... ሰው ሁሉ እንደ እርሶ በኮሪያኛ የሚያክተፈትፍ ይመስሎታል አየል ... ከይሲ :
SEW LE SEW Drama Part 125 ( NEW HD ) ሰው ለሰው ድራማ ክፍል 125 - ETHIOFORUM-ኢትዮፎረም
የከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት የ2006 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማ
ለአርባ ምንጭ ከነማ እግር ኳስ ክለብን ማጠናከሪያ ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት ተፈቀደ
7 ሰ. ኣምላኽ ንልብኹም ኪሕልዎ እዩ
ድሬዳዋ ላይ ነገሌ ቦረናን ያስተናገደው ናሽናል ሴሜንት 1-0 ሲሸነፍ አዲስ አበባ ላይ ፌደራል ፖሊስ አርሲ ነገሌን 1-0 አሸንፏል፡፡
ሸ) በማንኛውም ሰው ወይም በመንግስት ላይ ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ ብክነት እንዲደርስ ምክንያት መሆን፣
5ኛ አቶ አበበ ቦጋለ————–ኦሮሞ G7 Executive
ቅዱስነታቸው ለነገዪቱ ቤተ ክርስቲያን ተረካቢዎች ለኾኑት የሰንበት ት/ቤቶች ተማሪዎች ከፍ ያለ አመለካከትና ትኩረት ነበራቸው፡፡ በዚኽም መሠረት በእያንዳዱ አጥቢያ የሰንበት ት/ቤቶች ተቋቁመው ሰፋ ያለ አገልግሎት እንዲያበረክቱ አድርገዋል፡፡ በአዲስ አበባ የሰንበት ት/ቤቶች እየተዘዋወሩ ያስተምሩ ለነበሩ መምህራን በየ
ወሩ 730 ብር ከደመወዛቸው አስተዋፅኦ ይሰጡ ነበር፡፡
ላፈቀራት የሰፈሩ ቆንጆ 210 ገፅ የፍቅር መፅሐፍ አሳትሞ...
የሀገር ውስጥ ዜናዎች - በዘንድሮው የሀጂ ጉዞ በህዝብ መጨናነቅ ህይወታቸው ያለፈ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 13 መድረሱ ተነገረ 3825
የመንግስት ስራ የትና መቸ እንደጀመሩ የሚገልጥ መረጃ ለማግኘት ባደረግሁት ፍለጋ እውነትነታቸውን ማረጋገጥ ያልቻልኩት ሌላ መረጃ እንደሚገልፀው ከደርግ መውደቅ በኋላ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እንደተቀላቀሉና በምዕራብ ወለጋ አሰፋ ብርጌድ በሚባል እዝ ወታደራዊ ስልጠና ወስደው በመቀጠልም የስራ ዘርፋቸው የወታደራዊ መገና
ኛ ቴክኖሎጅ ስራ ላይ ስለነበር ወደማዕከል ተዘዋውረው (በወታደራዊ መረጃና ደህንነት ይመስለኛል) መስራታቸውን የሚገልፅ ፍንጮችን ከኢንተርኔት ማግኘት ችያለሁ፡፡ አጫጭር ስልጠናወችን ከወሰዱ በኋላ በብሄራዊ መረጃና ደህንነት መስራያ ቤት የኦሮሚያ ክልል የመረጃ ጉዳይ ሃላፊ ሆነው እንደሰሩም በተጨማሪ ይገልፃል፡፡
በፌዴራል ከፍተኛ ደረጃ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 20ኛ ወንጀል ችሎት ጥር 16 ቀን 2008 ዓ.ም በዋለው ችሎት ፍ/ቤቱ የዐ/ህግ ማስረጃ መርምሮ ተከሳሿ ጥፋተኛ ነች በማለት 7 ዓመት ፅኑ እስራት እና በ7000.00 /ሰባት ሺ ብር/ እንድትቀጣ ውሳኔውን አስተላልፏል።
ዩኒቨርሲቱው እዚህ ደረጃ ላይ እንዲደርስ አስተዋጽኦ ላደረጉት የትግራይ ክልል መንግስት እና ለአካባቢው ነዋሪዎችም ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ፕሮፌሰር ዎልፍ ሌስላው ኢትዮጵያን በአለም ላይ አናግሮ ብቻም አላቆመም። በውስጧም ሆነ አንድ ትልቅ የትውልዶች ሁሉ ማህደር የሚሆን ሰነድ ማዘጋጀት ጀመረ። ይህም የእንግሊዝኛ እና የአማርኛን ቋንቋዎች የያዘ መዝገበ ቃላት ወይም ግዙፍ ድክሽነሪ ነበር። ወጣት የኢትዮጵያን ምሁራንን በማስተባበር ትልቁን ድክሽነሪ ከ1ሺ5
መቶ ሶስት ገፆች ጋር ለኢትዮጵያ ህዝብ አሳተመ። ይህ መዝገበ ቃላት በግዙፍነቱ በሀገራችን ውስጥ ከታተሙት ሁሉ የሚልቅ ነው። ላለፉት አርባ ዓመታት ትውልድ ሁሉ ሲማርበት ሲመራመርበት የነበረው ይህ መዝገበ ቃላት ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሚባሉ ህትመቶች መካከል አንዱ ነው። ምክንያቱም እስከ አሁን ድረስ የሚታተሙት መዝገበ ቃላት
መነሻቸው የፕሮፌሰር ዎልፍ ሌስላው ስራ ስለሆነ ነው።
ከወጣቶች ጋር ውይይት ተደረገ - News
“ሕዝቡም ሙሴ ከተራራው ሳይወርድ እንደ ዘገየ ባዩ ጊዜ፥ ወደ አሮን ተሰብስበው ይህ ከግብፅ ምድር ያወጣን ሰው ሙሴ ምን እንደ ሆነ አናውቅምና ተነሥተህ በፊታችን የሚሄዱ አማልክት ሥራልን አሉት። አሮንም፣ በሚስቶቻችሁ በወንዶችና በሴቶች ልጆቻችሁም ጆሮ ያሉትን የወርቅ ቀለበቶች ሰብራችሁ አምጡልኝ አላቸው። ሕዝቡም ሁሉ
በጆሮቻቸው ያሉትን የወርቅ ቀለበቶች ሰብረው ወደ አሮን አመጡለት። ከእጃቸውም ተቀብሎ በመቅረጫ ቀረጸው፥ ቀልጦ የተሠራ ጥጃም አደረገው፤ እርሱም። እስራኤል ሆይ፥ እነዚህ ከግብፅ ምድር ያወጡህ አማልክትህ ናቸው አላቸው።”
የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን የ2004 ተቋማዊ ዕቅድ
በአቶ ዳውድ ኢብሳ ቤት አካባቢ እየተከናወነ ያለው ነገር ምንድን ነው?
Prepar777D ለ የብርጭቆ ሸካራማነቶች ውስጥ B3-XXX + ማወራረሻ ውስጥ FMC (አልፋ chanel) በማከል ላይ.
“እኔ በአዋጅ ሳይሆን በትዕዛዝ ነው የምመራው፤ እሰር የሚል ትዕዛዝ ደርሶኝ አስሬያቸዋለሁ”
ስርአቱ ወደ ስራ ሲገባም የእነዚህ ምርቶች እለታዊ የገበያ ዋጋም በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉ መረጃዎች ለተጠቃሚው ህብረተሰብ የሚደርሱ ሲሆን፥ በዚህም ሸማቹም ነጋዴውም ተጠቃሚ ይሆናል።
4) በከተማው አስተዳደር ውስጥ በሚገኙ ሙዚየሞች ውስጥ የኦሮሞን ሕዝብ ታሪክ፣ ባሕልና ወግ የሚያንጸባርቁ ቅርሶችና መጽሐፎች እንዲሟሉና እንዲኖሩ አስተዳደሩ ከክልሉ ጋር በመመካከር ይሰራል።
አርበኞች ግንቦት 7, አንዳርጋቸው ፅጌ, ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ,
ስለ እምነቶች በተለይም እንከተለዋለን ስለምንለው እምነት እውነቱን መረዳት እጅግ በጣም ጠቃሚ እንደሆነ እናምናለን ምክንያቱም እምነታችን የዚህን ዓለም ኑሮ ብቻ ሳይሆን ዘላለምን የት እንደምናሳልፍ ይወስነዋልና፡፡
· የ”ለዛ” አዘጋጅ ብርሃኑ ድጋፌ፤ በሁለት ዘርፎች አሸንፏል
ወሮበሎች በአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው አገልግሎት ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ ሰርጎ መግባት? _ Ethioreference >
19 ስለ ሕዝቡም ብዛት እንዴት አድርገው እንዲያገቡት ሲያቅታቸው፥ ወደ ሰገነቱ ወጡ የጣራውንም ጡብ አሳልፈው በመካከል በኢየሱስ ፊት ከነአልጋው አወረዱት።
የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ነጋሽ ዋጌሾ በበኩላቸዉ በኤግዚብሽኑ የቀረቡት የፈጠራ ሥራዎች ዓለም በኮምፒዉተር ዕዉቀት የደረሰበት ደረጃ ለመድረስ ከምናከናዉናቸዉ ተግባራት አንዱ አካል መሆኑን ጠቅሰዉ የፈጠራ ሥራዎቹ ወደ ተግባር ሊለወጡ የሚችሉ ናቸዉ ብለዋል፡፡
ዘ–ህወሀት ከዓለም አቀፍ የድህነት አቃጣሪ ወትዋቾች እና ከአበዳሪ እና ለጋሽ ድርጅቶች ጋር በመሆኑ በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ውስጥ ተከስቶ ህዝቡን በችጋር እየጠበሰ እና እልቂትን እየፈጸመ ያለውን የረሀብ ቀውስ ከምንም ባለመቁጠር ረኃብ በሀገሪቱ ውስጥ በፍጹም የለም፣ አለ እንኳ ቢባል የሚኖረው የምግብ ዋስትና እጦት እና
የአልሚ ምግብ ንጥረ ነገር እጥረት እጦት ነው እያሉ የሚጠሩት ነው በማለት የፕሬስ መግለጫዎችን ሁሉ አጨናንቀው ይገኛሉ፡፡
የበራሂ (ጂን) ጉዳይ ሆኖ ቪዮሌት ብራወን ወንድ ልጅም የ97 አመት የእድሜ ባለጸጋ ለመሆን በቅተዋል፡፡
ሆሳእና በኣርያም 2 - Google Drive
ዶ/ር አረጋ ይርዳው በሥነሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር የመቻሬ የሕፃናት ማቆያ ማዕከሉ የሚያድጉ ሕፃናት ወላጆቻቸው በሥራ ላይ እስካሉ ድረስ ከማቆያው እስከ ዩኒቨርስቲ የነፃ ትምህርት ዕድል ለመስጠት ቃል ከመግባታቸው በተጨማሪም ሕጻናቱን የሚንከባከቡ የማዕከሉ ሠራተኞች የ20 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ በማድረግ አበረታተዋ
ቸዋል።
አሁን በመካሄድ ላይ በሚገኘው እና ለወጣቱ ትውልድ ትኩረት በሰጠው ሲኖዶስ ላይ ቅዱስ ጴጥሮስ በመንፈስ ከእኛ ጋር እየተካፈለ ይገኛል በማለት ስብከታቸውን የቀጠሉት አቡነ ሬኖ ፊዚኬላ፣ በጸሎተ ሐይማኖት ጸሎት እንደ ምንደግመው በሕይወታችን ውስጥ የቅዱስ ጴጥሮስን ሕይወት እና መንፈሳዊ ጥሪ የተላበሰ ትርጉም ያለው ሕይወ
ት ልንኖር ይገባናል ብለዋል።
3 Responses to ‘የዐማራው ኅልውና መጠበቅ፣ ለኢትዮጵያ አንድነት መጠበቅ ዋስትና ነው!’ – የዐኅኢአድ ልሣን ‘’’መቅደላ’’’ ጋዜጣ
ዛሬ ለኢትዮጵያ ህዝብ- ሰበር ዜና ሰኔ 23, 2018 _ Ethiopian News _ መታየት ያለበት!
• አደም ስለ እስላም ጥልቅ ዕውቀት ያለህ ትመስላለህ፣በሃይማኖቶች ጥናትና ምርምርህ ውስጥ አጥንተሃል ማለት ነው?
ይህ ትእዛዝ ቀርፋፋ ነው, Google አገልጋዮች በጣም ብዙ ትራፊክ መፍጠር ለማስወገድ ሲሉ. በተጨማሪም ሊታገድ ይችላል, የተለየ ፒ ከ መጠቀም ይሞክሩ, ወይም በቀላሉ ይጠብቁ.
ቡናማ ቀለም ሳምያን የሳቲክ ንድፍ በእጁ ላይ ሰውነትን የሚያንፀባርቅ ሰው በጣም የሚደንቅ እና የሚያምር ሰው ያደርገዋል
ምርቶች ፋብሪካ - ቻይና ምርቶች አምራቾች እና አቅራቢዎች
አብዲ ኢሌ – በፖሊስ ድብደባ ተፈጽሞብኛል፣ ለጊዜው የ36 ሰዎች አስከሬን ተገኝቷል
በበዛ ውጣ ውረድ የታጀበው የያሬድ የውስጠ ድርጅታዊ መተጋገል የሰውየውን የማስታወስ ችሎታ ለማድነቅ ግድ በሚል ሁኔታ የጀማሪ ድርጅቱን የፈተና አይነቶችና ወቅቶችን እንዲሁም ወደስደት የተገፋባቸውን ምክንያቶች በትዝብት ያስቃኘናል። “የብአዴን መሪዎች ከህዝብ ጎን ይቆማሉ ማለት ማዘናጋት ነው” በሚል ርዕስ ከአንድ የኢህ
ዴን ነባር ታጋይ ተጽፎ የመጽሐፉ አባሪ የሆነው ጽሁፍ (323) ጨምሮ፣ “የጌታቸው (ያሬድ) ልዩነት” በሚል የተጠቀሱት የልዩነት ነጥቦች (በብሔር ጥያቄ፣ በሶሻል ኢምፔሪያሊዝም ጥያቄዎችና የድርጅቶችን መመዘኛ) በተመለከተ ከህወሓትና ከራሱ ጓዶች የነበረው ልዩነት(208)፣ የኢህዴን ቀጣይ ድርጅታዊ ሚናን በተመለከተ (2
10)፣ በያሬድና በታምራት ላይኔ መካከል በነበረው የፖለቲካ አቋም ልዮነት በተለይም ታምራት ከድርጅታዊ መርህ ይልቅ የመለስ አድናቂና ተከታይ መሆን (221)፣ በኤርትራ ላይ ያለ የቅኝ ግዛት ጥያቄ ሳይሆን የማጠቃለል/ማዋሃድ (annexation) መሆኑን የሚገልጽ አቋም በያሬድ በኩል መንጸባረቁ (224)፤ ህወሓት ኢህዴ
ንን ከመደገፍ ይልቅ የመረጃ እገታ በመፈጸም ቁጥጥር ላይ በማዘንበሉ የድርጅታዊ ነፃነት ጥያቄን በማንሳት ለስደት የተዳረገው ያሬድ፤ የአድዋው ጊንጥ መለስ ዜናዊን የፖለቲካ ቁማር መመከቻ ብልሃት አልነበረውም (256)። ያሬድ ኢትዮጵያ፣ የፖለቲካ ዓላማ፣ መስዋዕትነት፣ ጓዳዊ ቅንነት፣… ሲል መለስና ጓዶቹ “የትግራይ ሪፐ