text stringlengths 0 200 |
|---|
ፖለቲካ, አስተያየት, የዓለም ዜና, የአኗኗር ዘይቤ, አሜሪካ ዜና, ቴክኖሎጂ, ኢኮኖሚ እና ተጨማሪ: |
"አሁን የተሻለ ወይም የከፋ ሊሆን ይችላል, ይህ የመድሃኒት ቀኖና በቀላል መልክ የሚቀሰቅሰው የዓለማችን የወደፊት ተስፋን ያመጣል. በእርግጥም, በቅርብ ጊዜ ውስጥ ይህ ""የሚያቃጥል የበረዶ"" (ሚቲቭ) በረዶዎች በተወሰኑ የጂኦሎጂካል ንብርብሮች እና በተለይም በውቅያኖሱ ወለል ውስጥ በጣም በብዛት ይገኛሉ." |
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ መሪዎች አስመራ እና አዲስ አበባ በየተራ ከጎበኙ በኋላ ባሉት ቀናት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱ ፈጣን በሆነ መንገድ ለውጥ እያሳየ መሆኑን የሚወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ20 ዓመታት በኋላ ይፋዊ የመንገደኞች ማጓጓዝ ሥራውን በዛሬው ዕለት ጀምሯል። |
የኢትዮጵያን ቱሪዝም የተሻለ ለማድረግ የተቀረፀው ማስተር ፕላን የመጨረሻ ምክክሩን በጥቅምት 2007 ሲያደርግ ሚኒስቴሩ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን የመጀመሪያ ዓመት (2008) ተግባራዊ ይደረጋል ማለቱ ይታወሳል፡፡ ማስተር ፕላኑ ይፋ የተደረገው ግን በዕቅዱ ሁለተኛ ዓመት ላይ ነው፡፡ |
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮ በትላናትናው እለት ማለትም በመጋቢት 13/2010 ዓ.ም. በቫቲካን በሚገኘው በቅድስት ማርታ የጸሎት ቤት ካህናት፣ ደናግላን እና ምዕመናን በተገኙበት ባሳረጉት መስዋዕተ ቅዳሴ ላይ ባሰሙት ስብከት እንደ ገለጹት ወደ ምጢረ ንስሐ መሄድ ማለት የቆሸሸውን ልብሳችንን ለማሳጠብ ወደ አንድ የል |
ብስ ንጽህና ጣቢያ እንደ ምንሄድ ዓይነት ከቆሸሸው ሕይወታችን ለመንጻት ሳይሆን በእግዚኣብሔር በሞገስ የተሞላ የፍቅር እቅፍ ውስጥ ለመግባት ነው ማለታቸው ተገለጸ። |
19) ይህም አንድን መጥፎ ድርጊት ወይም ልማድ ከመድገም መቆጠብ አሊያም አስተሳሰብህንና ድርጊትህን በአጠቃላይ መለወጥ ሊጠይቅብህ ይችላል።—ኤፌሶን 4: |
ሆሳዕና የዐብይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት !! |
Go መቆለፊያ 2.01 የ Android ኤፒኬ |
በሌላ በኩል በሀረርና በጂማ ከተማ ለየት ያሉ ተቃውሞዎች ተስተውለዋል፡፡ በሁለቱም ከተሞች በርካታ መስጊዶች የተሳተፉበት የዱአ ተቃውሞ ስነስርአት ተደርጓል፡፡ በአባ ጂፋሯ ጅማ ለወትሮው ጁምአ በሚሰገድባቸው 40 ያህል መስጊዶች ህዝበ ሙስሊሙ ላይ እየደረሰ ያለውን በደል አላህ እንዲያነሳው እና ኮሚቴዎቻችንንም አላህ ከ |
ተንኮል እንዲጠብቃቸው ዱአ የተደረገ ሲሆን ከሳምንታት በፊት ልጆቿ ደም በጠማቸው ፌደራሎች የተገደሉባት ሀረር ከተማም እንዲሁ በበርካታ መስጊዶቿ የዱአ ተቃውሞ ስነ ስርአት አድርጋለች፡፡ |
“ይህ ሐዲስ ሐሰን እና ገሪብ ነው። የዒልም ሰዎች ጋር የሚሰራው በዚህ ሐሳብ ነው። ሁሉም ሀገር የራሱን ዕይታ ይከተላል።” |
የአቶ ኃይለማርያምን መመረጥ አስከትሎ፣ ገዛ ተጋሩ በተባለው የትግርኛ ፓልቶክ ላይ፣ ከንግዲህ ወዲያስልጣን ከአማራውና ከኦርቶዶክሱ እጅ ወጥቷል፡፡ እጅግ ደስ! ደስ! ደስ! ይበላችሁ ብለዋል ፡፡ምናልባት አቦይ በዚህ አነጋገራቸው ፣ ወያኔ አገር ከያዘ በኋላ የተወለደውን ትውልድ ሊያወናብዱበት ይችሉ ይሆናል፡፡ የኦርቶዶክ |
ስ ሃይማኖት መነሻው ከየት ነው? ንጉሳችን የነበሩት አጼ ዮሃንስ ይከተሉት የነበረው ኃይማኖት ምን ነበር ? አጼ ዮሃንስ በንግሥናቸው ዘመን ፣ አማርኛን የሥራ ቋንቋቸው እንዲሆን ያስገደዳቸው የትኛው አማራ ነበር? የትግራይ ህዝብ ባብዛኛው እምነቱ የየትኛው ሃይማኖት ተከታይ ነው? ወደ አጼ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ስ |
ንመጣ ፣ አጼ ኃይለሥላሴ ወላጅ አባታቸው ከየትኛው ነገድ ነበሩ? እናታቸውስ? ኮለኔል መንግስቱስ አባታቸው ከየት ነገድ ነበሩ? አቶ መለሥስ ከየትኛው ነገድ ነበሩ? ብዙ መዘርዘር ይቻላል ፡፡ ይህን ለታሪክ ተመራማሪዎች እንተወው ፡፡ |
ይህ የህወሓቶች የ’ዕርቅ ሂደት’ ባብዛኛው የብአዴን አመራር አባላትና በተወሰኑ የኦህዴድ መሪዎች ቅሬታ አስነስተዋል። ህወሓቶች ለመታረቅ የተገደዱበት ምክንያት በተቃዋሚዎች ስልጣን እንዳይነጠቁ በመስጋት ነው። ዓረና ፓርቲ ለህወሓቶች ትልቅ ስጋት በመፍጠሩ ነው። የፀጥታ ሃይሉ መፈራረስም ሌላ ህወሓቶች ያስደነገጠ ጉዳይ |
ነው። በዕርቁ ሂደት ከፍተኛ ሚና የተጫወተው አቶ ስብሃት ነጋ ነው። |
በዚህ ረገድ አዝማሪዎች እያበረከቱት ያለው አስተዋጽኦ የጎላ መሆኑን ያብራራል። አንድነት፤ ቁጭት፤ ፍቅር፤ ሰላም፤ ተስፋ፤ ደስታ፤ ብልጽግና፣ ማስታረቅ፤ ታሪክን ስለመጠበቅ፤ ጎጂ ነገሮችን ስለመቅረፍ፣ አገርን ስለመጠበቅ ወዘተ ያሉ ጉዳዮች አዝማሪዎች ልዩ ትኩረት አድርገው የሚሰሩባቸው ጭብጦች መሆናቸውን በማሳያነት ያነ |
ሳል። |
የኢትዮጵያ ፌደራላዊት ዴሞክራሲያዊት ሪፑብሊክ ፕሬዝደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የፌደራል አስፈጻሚ አካላት ማሻሻያ አዋጅ በቅርቡ በተወካዮች ምክር ቤት እንዲጸድቅ እንደሚደረግ አመለከቱ።... |
በአጋጣሚ ሆኖ የፀረ-ሽብርተኝነት ሕጉ ጥቅም ላይ በሰፊው መዋል በጀመረበት ወቅት ላይ ነበርና ‘የሙስሊሙ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ’ የሙስሊሙን ጥያቄዎች ለተለያዩ አካላላት በሰላማዊ መንገድ ያቀረበው። እንግዲህ ከዛን ጊዜ ወዲህ ነው የፀረ-ሽብርተኝነት ሕጉ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ መበርታት የጀመረው። |
27_68_«ይህንን እኛም ከፊት የነበሩት አባቶቻችንም በእርግጥ ተቀጥረንበታል፡፡ ይህ |
ለ. እንደ ቆቦ፣ ቡሬ፣ ብጡል ያሉ እንደ ስም የሚወሰዱ ቃላትን ፍቺ |
Ambo Sport Center - የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን |
ታሪኩን ያጫወቱኝ ከሽማግሌዎቹ አንዱ ናቸው። ስማቸውን መግለጽ ተገቢ ባለመሆኑ ትቼዋለሁ። |
« የአህጉሪቱ ኮከቦች ያልተሳተፉበት 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በጋቦን ሮናልዶ የፊፋ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈ » |
“ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል” - መምህር ግርማ - ባሕታዊ ገ/መስቀል - አባ አምሃስላሴ - ሳሙኤል ዘ-ሚካኤል ሙሉውን ጽሁፍ ኪነ-ጥበብ እና ባህል አምድ ላይ ይመልከቱ |
” ትዕቢት ጥፋትን፣ የእብሪት መንፈስም ውድቀትን ትቀድማለች ” [ቬሮኒካ መላኩ] |
3308 ፴፫፻፰ ሶስት ሺህ ሶስት መቶ ስምንት |
17-መለሰ አለሙ- የማዕድን፣ የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር |
አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የችግሩ ቁልፍ መሆናቸውን በጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረው እንዲወርዱ መደረጉ በድንገት የመጣ ዱብ-እዳ እንደ ነበር አሁን ይፋ እየሆነ ነው። ሃገሪቱ ለገባችበት ውስብሰብ ችግር፣ መፍትሄው የእሳቸው ከስልጣን መውረድ መሆኑን በብሄራዊ ቴሌቭዢን ተናግረው እንዲወርዱ ማድረጋቸው አሳማኝ ባይሆንም ፤ አቶ |
ሃይለማርያም ይህን ከማለት ውጭ ሌላ አማራጭ እንዳልነበራቸው ተገልጿል። |
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል |
ይህ ስርአት እኩል በኩል ዘይትና የፍራፍሬ ጭማቂ በመጠጣት የሚደረግ በጣም ቀላልና፡ ምንም ጉዳት የማያመጣ፡ ብዙ ገንዘብ የማያስወጣን፡ የጽዳት አንደ ክፍል ነው። ሃሞት ትላትሎችን (anti-bacterial) የመግደልና: |
ለማቅረብ ግብዣ የቀረበው የመስመር ላይ ሽያጭ ውሎች እና ሁኔታዎች (ቅናሽ ስላልሆነ), በዚህ ድር ጣቢያ ላይ ያለ ማንኛውም ነገር ከእርስዎ ወይም ከሌላ ማንኛውም ሰው ጋር ቃል ኪዳናዊ ግንኙነት ለመፈፀም እንደ ውስጠ-ሐሳብ ተደርጎ መታየት የለበትም, ከድር ጣቢያዎ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ በእኛ መካከል ያለውን ግንኙነት |
የሚገዙ የአገልግሎት ደንቦች እና ሁኔታዎች. |
ሰላም ክቡ ሀሳብህ መልካም ነው ሰሚ ካገኘ : |
ሁለተኛ ዙር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ካደረገች አንድ ወር ያለፋት የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ኮትዲቯር አሁንም ቀውስ ውስጥ ናት።የምዕራብ አፍሪካ የምጣኔ ሀብት ማህበረሰብ ግባግቦን ከሆነ በሰላም አልያም በኃይል ስልጣን እንዲያስረክቡ ለማድረግ እየተነጋገረ ነው። |
1 ተጫራቾች በስራ ዘርፋ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ያላቸው መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚችሉ ሆነው ሁሉንም ጨነዶቻቸውን ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር በፖስታ አሽገው ማቅረብ የሚችሉ፡፡ |
በተጠናቀቀው በዚሁ ዓመት በአሜሪካን ሀገር በኢትዮጵያዊያን የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ሁለት የሰማያዊ ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚው አባላት እንዲገኙ የቀረበላቸውን ጥሪ ለመወሰን የተደረገውን የፓርቲው ስብሰባ የተመለከተ ሚስጥር አሳልፋ ሰጥታለች በሚል ከሥራ አስፈፃሚነት የታገደችው የወ/ሮ ሃና ደጋፊዎች አዲስ አንጃ ሆነው ፓርቲ |
ው ውስጥ ሁለት የኃይል አሰላለፍ መፈጠሩ ይነገራል። በዚህ ላይ የእርስዎ ምላሽ ምንድን ነው? “ወ/ሮ ሃና ዋለልኝ ቅሬታ እንዳላት አውቃለሁ። ቅሬታዎንም ለፓርቲው ዲሲፒሊን አቅርባ እየታየላት ነው የሚገኘው። ሥራ አስፈፃሚውም ተገቢውን ውሳኔ በወ/ሮ ሃና ላይ ማስተላለፉን አውቃለሁ። በዚህ ቅሬታ መሰረት የተደራጀ አንጃ |
በፓርቲው ውስጥ አለ ለሚለው መረጃ የለኝም። ሆኖም አንድ ሁለት የሚሆኑ ቅሬታ የሚያቀርቡ ሰዎች ይኖራሉ። አንጃ ለመሆን ግን ቢያንስ ምክር ቤቱን ወይም ሥራ አስፈፃሚውን ለሁለት መክፈል የሚችል ደረጃ ላይ የደረሰ እንቅስቃሴ መኖር አለበት። በዚህ ደረጃ ፓርቲው ውስጥ ስለመኖሩ መረጃ የለኝም” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። |
የእንቁ ዲዛይን መሥራች ዲዛይነሯ እንቁጣጣሽ ክብረት፣ የጥበብ ዋጋ እንደየዲዛይኑ ቢለያይም ሁሉም የገዥ አቅም ያገናዘበ እንደሆነ ትገልጻለች፡፡ ‹‹ሸማኔ፣ ጠላፊ፣ ዲዛይነርና ሰፊ እንደሚወስድባቸው ጊዜና እንደ ልብሱ አሠራር ረቂቅነት ዋጋው ይተመናል፤›› ትላለች፡፡ እስከ ሁለት ወር የሚወስዱና ዲዛይናቸው ከባድ የሆኑ ል |
ብሶች እስከ 20 ሺሕ ብር ይሸጣሉ፡፡ ዲዛይነሯ እንደምትለው፣ ከባለሙያዎች ድካም አንፃር ከተማው ላይ ያለው የአገር ባህል ልብስ ዋጋ ተገቢ ነው፡፡ በተለይም ለሠርግና ለበዓላት ጥበብ የሚያሠሩ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ እንደሆነም ትናገራለች፡፡ |
ደሀነት እየቆጠቆጣቸው፣ ወይም የልጆቻቸውና የወላጆቻቸው ረሃብና ሰቀቀን እየበላቸው የሚሰደዱ ሴቶች አሉ፤ ጉልበታቸውን፣ አእምሮአቸውን፣ የፈጠራ ችሎታቸውን በሙሉ ኃይላቸው ሊጠቀሙበት ባለመቻላቸው እድላቸውን ለማቃናት ወይም የውስጣቸውን ጩኸት ለማስተጋባት የሚሰደዱ አሉ፤ በጣም የተማሩና የተራቀቁ ሰዎች በነፃነት ለመተንፈ |
ስ የማያስችለውን ዓየር የሚሰደዱ አሉ፤ ነጋ ጠባ የአገዛዙ ሰላይ ሎሌዎች እየተከታተሉ መውጫ መግቢያ እያሳጡዋቸውና እያስፈራርዋቸው ተደናብረው የሚሰደዱ አሉ፤ ብዙ የመሰደጃ ምክንያቶች ይኖራሉ፤ ነገር ግን ደስታን በአገሩ ባያገኝም ደስታን በስደት ለማግኘት የሚሰደድ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም፡፡ ገና ወያኔ አዲስ አበባ |
እንደገባ በአገዛዙ ትእዛዝ አርባ ያህል የኃይለ ስላሴ ዩኒቨርስቲ መምህራን ችሎታ የላቸውም ተብለው ተባርረው ነበር፤ እንዴት ያሉ ሰዎች እንደተኳቸው ተማሪዎቹ ይናገሩ፤ ላነሳው የፈለግሁት ነጥብ ግን ከነዚያ አርባ መምህራን ውስጥ ብዙዎቹ በህይወት አሉ፤ ከቀሩት ውስጥ ከአንድ ሰው በቀር ሁሉም በአገር ውስጥም ሆነ ከአገ |
ር ውጭ ከዱሮው በበለጠ ሁኔታ በተሻለ የኑሮ ደረጃ ላይ ናቸው፤ ችሎታቸውን የሚያውቅላቸው እያገኙ ተጠቅመው ይጠቅማሉ፤ እኔን በጣም የሚደንቀኝ ሌላ እውነት አለ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በነበሩበት ጊዜ ቢጨምቋቸው ምንም የማይወጣቸው የሚመስሉ ሰዎች አሜሪካ ገብተው በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚያበረክቱት ጽሑፍ አንቱ የሚያሰኛቸው ነው፤ |
የአፈና አየር ስንቱን አደንዝዞታል.. ዱሮ፣ ዱሮ በምን ላይ እንዳነበብሁት ትዝ የማይለኝ የፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ግጥም በከፊል ትዝ ይለኛል፤ |
ሰብ ቈረንቶስ ገና ስጋውያን እዮም (1-4) |
ማጣሪያ ማምከን በፊት የእንፋሎት ቧንቧ ውስጥ, ወደ ርኵሰት ውስጥ, የእንፋሎት ቆሻሻ ለማስወገድ sterilizing ማጣሪያ በመግባት መቆጠብ እና ሁለት ብክለት መንስኤ ነው. የእንፋሎት filtration ትክክለኛነትን ውጤታማ ባክቴሪያዎችን sterilizing ማጣሪያዎችን ለማረጋገጥ, 1 ሜትር ሊደርስ ይችላል. |
አዲሱ ዓመት – ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው (ክፍል ፫) |
የመምሪያው የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ሳጅን ወርቅነሽ ገልሜቻ እንደገለጹት ዶላሩ በህገወጥ መንገድ በግለሰቦች ሲዘዋወር ትናንት ማታ 3፡30 ላይ ሕብረተሰቡ ባደረገው ጥቆማ ሊያዝ ችሏል። |
አዋሳ ሐምሌ 04/2005 በግብርና የህብረት ስራ ልማት ዘርፍ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት መንግስት በሰጠው ትኩረት ሀገር አቀፍ ስተራቴጂ ተነድፎ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ ገለፀ፡፡ በሀዋሳ ከተማ ሰሞኑን በተከበረው ሀገር አቀፍ የህብረት ስራ ቀን በዓል ላይ የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ዳ |
ይሬክተር አቶ ይግዛው ዳኘው እንደገለጹት ግብርና ለኢትዮጵያ እድገት መሰረት፣ ለውጪ ምንዛሬና የአብዛኛው መተዳደሪያ ገቢ ምንጭ መሰረት በመሆኑ ትኩረት ተሰጥቷል፡፡ ስለሆነም ስትራቴጂው የህብረት ስራ ማህበራት ከተለምዶ አሰራር ተላቀው በአደረጃጀት፣ በአሰራር ስርአታቸውና በሰው ሀይላቸው ይበልጥ ጎልበተው የአርሶና አርበ |
ቶአደሩን ምርትና ገበያ ማሻሻል ነው ብለዋል፡፡ የግብርና ህብረት ስራ ዘርፍ ልማት ስትራቴጂ በግብርና ትራንስፎርሜሽን ካውንስል ባለፈው አመት ጸድቆ በ2005 በጀት አመት መተግበር ጀምሯል ብለዋል፡፡ ስትራቴጂው ቅድሚያ መተግበር የጀመረው በትግራይ ፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብና በአማራ ብሄራዊ ክልሎች የግብርና ዕድገት ፕሮግራ |
ም ተግባራዊ ባደረጉ የተመረጡ ወረዳዎች እንደሆነም ገልጸዋል፡፡ በስትራቴጂው ትግበራ የመጀመሪያው ዓመት ከተመዘገቡ ውጤቶች መካከል የህብረት ስራ ማህበራት የላቀ ዕውቅና የመስጠትና የልቀት ማዕከል የማቋቋም ስራ መጀመሩ፣በአራቱ ክልሎች ለሚገኙ ለ9 የህብረት ስራ ዩኔየኖች ከአባላቶቻቸው ምርት በማሰባሰብ ግብይት እንዲፈጽ |
ሙ ከ354 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር እንዲያገኙ መደረጉ እንደሚገኝበት ተናግረዋል፡፡ ከዚህም ሌላ የማህበራት ግብይት ሰንሰለት ለማሰጠር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ያሉት ዳይሬክተሩ በሰሊጥ፣ በቡና፣ በስንዴ፣ በጤፍ በገብስና በሽምብራ ግብይት የተሰማሩ የህብረት ስራ ዩኒየኖችና የህብረት ስራ ማስፋፊያ አመራር |
አካላት ወደ ግብይት የሚያስገባ ስልጠና መሰጠቱን ገልጸዋል፡፡ አራት ዩኒየኖች 18 ሺ ኩንታል ሰሊጥ ለውጪ ገበያ እንዲልኩ በተደረገው ድጋፍ ከ3 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት ተችሏል፡፡ የግብይት መሰረተ ልማት ለማሻሻል ከዩ ኤስ ኤድ በተገኘ ድጋፍ በሁለት ክልሎች ከ37 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እያንዳንዳቸው 5 |
ሺ ኩንታል ሰሊጥ የሚይዙ አራት መጋዘኖች በመገንባት ላይ መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡ የግብርና ህብረት ስራ ማሀበራት ተግባራትም በሚያገኙት ድጋፍ ተጠናክረው የምርት ግብአት ግዥና ስርጭት፣ የኤክስቴንሽን አገልግሎት፣ የምርት ግብይት እሴት መጨመሩን ማካተት፣ የትርፍ ክፍፍል፣ ሁለገብ አገልግሎትና ሌሎችም ስራዎች በማካሄድ ለ |
አባላትና ለየአካባቢያቸው ህብረተሰብ መስጠት እንደሚገኙበት አመልክተዋል፡፡ ስትራቴጂው ለእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ብሎም ሀገሪቱ በ2017 መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለማስለፍየተያዘውን ራዕይ ለማሳካት የግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ህዝብን በማነቃነቅ የሚኖራቸውን ከፍተኛ ሚና ለማጎልበት እንደሚስችልም አ |
ሰረድተዋል፡፡ የበሀገሪቱን ከ6 ሚሊዮን በላይ አባለትን ያቀፉ ከ43 ሺ በላይ መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበራትና ከ1ነጥብ 5 ቢሊዮን በላይ ካፒታል ያፈሩ አንዲሁም 293 የህብረት ስራ ዩኒየኖች ተቋቁመው የአባላትና የአካባቢያቸውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች እየፈቱ እንደሚገኙ ተገልጻል፡፡ |
ደንብ 48. የህግ ተማሪዎች ድጋፍ የሕግ ድጋፍ |
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ ልዩ ትኩረት በመስጠት... |
ዋናዉ ገጽ / ሁሉም የጠቅላላ መጠን ልብስ |
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት ሲመኙት የኖረ፣ የትውልድን ሕልም እውን ያደረገ፣ በዘመናዊ ታሪካችን ውስጥ ሊጠቀስ የሚችል የዚህ ትውልድ ሥራ ነው፡፡ ‹ዓባይን መገደብ› ታላቅ ሐሳብ፣ ታላቅም ውሳኔ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከአካባቢው ሀገራት ጋር የምታደርገውን ውይይት ቋንቋውን የቀየረ፣ የግዮን ምንጩ ከኢትዮጵያ |
ተራሮች መሆኑን ከብራና አውርዶ መሬት ላይ የጻፈ ነው፡፡ |
ኖርዌይ ለኢትዮጵያ ከምትሰጣቸው ርዳታዎች አንዱ በ''ኖርወጅያን ቤተክርስቲያን'' በኩል መሆኑ እና አዲስ አበባ አይቤክስ ሆቴል አጠገብ የሚገኘው የኖርዌጅያን ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ ስራውን የጀመረበትን አርባኛ ዓመት ባለፈው ግንቦት ወር አዲስ አበባ ላይ ማክበሩ ይታወቃል። |
ሌሎቹ የስኳር ፕሮጀክቶች ተንዳሆ፣ አርጆ ዴዴሳ፣ ከሰምና ኦሞ ኩራዝ ሁለት ስኳር ፕሮጀክቶች ማምረት የጀመሩ መሆናቸውን፣ ነገር ግን ወደ ሙሉ አቅማቸው አለመሸጋገራቸውን ሚኒስትሩ አስረድተዋል፡፡ |
ስለዚህ እነዚህና ሌሎችም ያልዘረዘርኳቸው የውሃ ባህርያት ሃይድሮጅንና ኦክስጅን ለብቻ ሲሆኑ የሌሏቸው በመደመራቸው ግን ካለመኖር ወደ መኖር የሚመጡና ድምር በሆነው ውሃ ውስጥ ብቻ የሚገኙ ናቸው፡፡ በኬሚካላዊ መንገድ ውሃ ወደ መሰረታዊ አቶሞቹ ሲለይ፣ ሀይድሮጅንና ኦክስጅን የየራሳቸው ባህርያትን እንደያዙ መገኘታቸው በ |
መደመር ህልውናቸው አለመጥፋቱን አመልካች ሲሆን መለያየቱ ግን የመደመር ውጤት የሆኑትን የውሃ ባህርያት ያጠፋል፡፡ |
“ለምንድ ነው የትግራይ ሕዝብ የኢሳት ዒላማ የሆነው? ኢሳት ለምንድ ነው የትግራይ ሕዝብ መልካም መልክና ገጽታ ማጥፋት የተያያዘው? ይህ ሕዝብ ሕዝባችን አይደለም ወይ? ቢያንስ ቢያንስ በተባበሩት መንግሥታት ዘንድ ኢትዮጵያ የምትባል አገር እስካለች ድረስ የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ አይደለም ወይ? ነገሩ እንዲህ ከሆነ |
ለምን የኦሮሞ ፈረስት የፖለቲካ ፕሮግራምና የዕለት ዕለት እንቅስቃሴዎች መወያያ አይሆንም? ኢሳት ለምን የኦሮሞ ፈረስት ሕዝባዊ ስብሰባዎችና በራሪ ጽሑፎች እየተረጎመ አያቀርብም? ኢሳት ትግርኛ የሚያውቅ ከሆነ ሌላው ቢቀር ለምን አንዲት መስመር የማትሞላ የአቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ቃል ተርጉሞ ለኢትዮጵያ ህዝብ ኢትዮጵያዊ |
ነቱ አያሳይም?” አሉ ወይስ አሁንም አልነቁም? |
አቶ ለማ መገርሳ በምክትል ሊቀመንበርነት በሚመሩት በኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና አቶ ሌንጮ ለታ በሊቀ መንበርነት በሚመሩት በኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ድርጅቶች መካከል የተደረሰው የመግባቢያ ሰነድ ሁለቱ ድርጅቶች ተዋህደው የሚሰሩበትን መንገድ ቀያሽ እንደሆነ ተዘግቧል። |
በአንድ ወቅት ስለአምባገነኑ መለስ እልቂት ሁልጊዜ ለምን እንደምናገር የእራሴ መልካም ጓደኛ ጠይቆኝ ነበር። ስለሞተው መለስ ለምን ትናገራለህ? ጓደኛዬ ይኸ ጉዳይ “ልቆጣጠረው የማልችለው እና በአእምሮየ ውስጥ ያለ ሀሳብ” እንደሆ አድርጎ ቆጠረኝ። ይኸ አንዴ የተደረገ ያለፈ ጉዳይ ነው። ምንም ማድረግ አይቻልም። ስለዚያ |
ነገር መርሳት እንዳለብኝ፣ ቢያንስ ሁልጊዜ ማስታወስ እንደሌለብኝ እና ወደ ሌላ ነገር መሄድ እንዳለብኝ ይነግረኝ ነበር። ይህንን ዓይነት አመለካከት ሊጋሩ የሚችሉ ሌሎችም ሰዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ እርግጠኛ ነኝ። |
ኢትዮጵያ ውስጥ የዜጎች ሰብዓዊ መብት እንዲከበር ግፊት ለማድረግ ታልሞ ባለፈው ዓመት በየካቲት ወር መጀመሪያ ለዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በቀረበው የሕግ ረቂቅ ቀጣይ ሂደት ዙሪያ የተካሄደ ጋዜጣዊ ጉባኤ ተንተርሶ የተጠናቀረ ዘገባ በትላንትናው ምሽት አሰምተናል። |
ምዕራፍ 7 በሞት የተለዩህ የምትወዳቸው ሰዎች ያላቸው እውነተኛ ተስፋ |
የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክስዮን ማህበር መስተጓጎል ገጥሞኛል አለ |
ፈረሰኛ የምንለው የዶሮ ብልት፤ ለስኳር ህሙማን እጅግ በጣም ተመራጭና ጠቃሚ የምግብ አይነት ነው፡፡ የዘርፉ ባለሙያዎች ፈረሰኛን “ተአምረኛው ምግብ” ሲሉ ይጠሩታል፡፡ ፈረሰኛ የሥጋ ምግቦች ከያዙት የስብና የኮሌስትሮል መጠን በእጅጉ ያነሰ ነው የያዘው፡፡ በ85 ግራም ፈረሰኛ ውስጥ 142 ካሎሪና 3 ግራም ስብ ብቻ ይገ |
ኛል፡፡ |
መነሻዬ ላይ ወዳነሳሁት ሐሳብ ልመለስና ኅብረተሰቡ ዘንድ ሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት አንድ ዓይነት እየሆነ እየተወሰደ ነው፡፡ የመንግሥት ኃላፊዎችና ሚዲያዎች ኪራይ ሰብሳቢነት የነገሠበት የሚሉ አባባሎችን በተደጋጋሚ ስለሚያስተጋቡ፣ ኅብረተሰቡም ሙስና የሚለውን ኪራይ ሰብሳቢነት በሚል በመተካት እየተረዳ ነው፡፡ ኪራይ ሰብ |
ሳቢነት ብቻውን ችግር አይደለም፡፡ የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብ የያዘ ሰው አስተሳሰቡን ወደ ተግባር ሲለውጥ ግን ችግር ይሆናል፡፡ ከዚህ አንፃር ሕዝቡ ኪራይ ሰብሳቢነትንና ሙስናን ለይቶ ማወቅ ይኖርበታል፡፡ ሁሉም ሰው የተለያየ የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብ ሊኖረው ይችላል፡፡ የተፈጥሮ ሕግ ስለሆነ ተጨማሪ እሴት ሳይ |
ጨምር ጥቅም የማይፈልግ የሰው ልጅ አይኖርም፡፡ መጠኑ ይለያይ እንጂ ሁሉም ሰው የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብ ያራምዳል፡፡ ሙስና ግን ከዚህ የተለየ ነው፡፡ ሙስና በጥሬ ቃሉ ሌብነት ነው፡፡ ሙስና በአንድ ጉዳይ ላይ የመወሰን ኃላፊነት የተሰጠው ሰው ድርጊት ነው፡፡ የመንግሥት አገልግሎት በተለይም የአገልግሎቱ ፈላጊዎች |
ሲበዙበት፣ ወይም አገልግሎት ፈላጊው የሚጠበቅበትን ግዴታ ለማሟላት ሳይችል ሲቀር ክፍተቱን ለመሙላት ሲል፣ ወይም በተሰጠው ኃላፊነትን ተጠቅሞ በሚሰጠው አገልግሎት ላይ ተገልጋዮች ያለበትን ክፍተት በመጠቀም ሙስና ይሠራል፡፡ ከዚህ ውጪ ደግሞ በመንግሥት ንብረትና ሰነድ ላይ ያለውን ቅርበት በመጠቀም ሙስና ይፈጽማል፡፡ ስ |
ለሆነም በኪራይ ሰብሳቢነትና በሙስና መካከል ያለው ብዥታ ለኅብረተሰቡ ግልጽ ሊሆን ይገባል፡፡ ካልሆነም በኪራይ ሰብሳቢነት ጥላ ሥር ሆኖ ሙስና የሚለውን ስም ማጥፋት አይገባም፡፡ በጥቅሉ ሙስና ሌብነት ነው፡፡ መሸፋፈን አያስፈልግም፡፡ |
በዓለማችን ሃገራት የጎርጎርዮሳዊዉ ግንቦት 1 ማለት ሜይ 1 «የዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን» በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮና ታስቦ ዉሎአል። በጀርመን ሃገር ይህ ዕለት ከሠራተኛ ማኅበራት እንቅስቃሴ ሌላ ልዩ ልዩ ባህላዊ ክንዉኖችም የሚታዩበትም ነዉ። በተለይ በደቡባዊ ጀርመን «ማይ ባዉም» የተሰኘ በቀለም ያሸበረቀ ዝንጣ |
ፊ ዛፍ ቆሞ ይታያል። |
ካህናትና ምእመናን፣ በብዛት እየተሰበሰቡ ውሳኔ ወደሰጣቸው አስፈጻሚና ወደ ዋናው የሕግ አውጭ አካል (ቅዱስ ሲኖዶስ) እንዲሁም ወደ መንግሥት መደበኛ ፍርድ ቤት ለመሔድ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ፣ እንግልትና መንከራተት በሰፊው ተንሰራፍቶ የሚታየው፣ መንፈሳዊ ፍ/ቤቱ፣ ቀድሞ በነበረው ልማድ ያለበቂ ሥራ በመቀመጡ እንደሆነ |
ጥናቱ አስረድቷል። |
ለመሆኑ ሕብረቱ የት አለ??? እርስ በርስ መሻኮት?? መካሰስ ??? መገፋፋት??? ቀጣዩስ ምን ይሁን??? በሰላማዊ መንገድ መታገልስ ትርጉሙ ይህ ነው??? ማቆሚያ የለለው የአፍሪካ ፖለቲካ ድራማ : |
ሪፖርተር፡- ፋውንዴሽኑ የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኘው ከየት ነው? |
‹‹ፀረ ግብረ ሰዶማዊነት የመንግሥት አጀንዳ ሳይሆን የተወሰኑ ቡድኖች አጀንዳ ነው ስለዚህም በሕግ የተቀመጠው ቅጣት በቂ ነው›› አቶ ሬድዋን ሁሴን ለአሶሼትድ ፕሬስ |
ክፍል 5መሳሪያዎቹ የምስክር ወረቀት እንዴት እንደሚደግፉ |
«ከልብ ተጫወት አትጫወት በመጨረሻ 4-1 ከተሸነፍህ ይህ መሪር ነገር ነው። እርግጥ ስህተታችንን መርምረን በመጪው ግጥሚያ እንዳይደገም ማድረግ አለብን። ገና ሁለት ጨዋታዎች ይቀሩናል። አሁን ዋናው ነገር አንገታችንን አለመድፋት ነው። ለምሳሌ በ 1996 በመጀመሪያው ዙር በጀርመን ከተሸነፍን በኋላ እስከፍጻሜ ለመድረስ |
ችለን ነበር። እናም ያለፈውን ጨዋታ ከአዕምሯችን በማስወጣት በዚህ ማመን አለብን» |
የተደረገው ውይይት ስኬታማ መሆኑንም ተከትሎ የሚቀጥለውን ስብሰባ በአዲስ አበባ ለማካሄድ ፓርቲው ልኡካን ቡድኑን ወደ አዲስ አበባ በቅርቡ እንደሚልክ አቶ ሌንጮ ለቢቢሲ ገልፀዋል። |
ጅቦች መብታችን ማስከበር አለብን በማለት ፍርድ ቤት ቀርበው ክስ መሰረቱ Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች Ye Arada Lij 0 346 04-30-18, 06: |
25 ኢየሱስ ግን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው። የአሕዛብ አለቆች እንዲገዙአቸው ታላላቆቹም በላያቸው እንዲሠለጥኑ ታውቃላችሁ። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.