text
stringlengths
0
200
ብሊክ” ወይም “የህወሓት የበላይነት የሰፈነባት ኢትዮጵያ” በሚሉ መንታ የፖለቲካ ፕሮግራሞች እየተመሩ፤ ያሬድ ከገዛ ጓዶቹ ጋር የነበረውን የሃሳብ ልዩነት በሴራ ፖለቲካ ተቃርኖውን በማጦዝ “የከበርቴ መንገደኛ” በሚል ፍረጃ ክላሹን አስጥለው ብዕር አስታጠቁት።
4. የብሔር ብሔረስቦችን እኩልነት በመናቅ የአንድን ዘር ማንቋሸሸ መሳደብ ናቸው፡፡
እአአ ከጥር 2017 ጀምሮ ከ5 ሺሕ በላይ ሶማሊያውያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ እንዳልቻሉ ሪፖርት የቀረበባቸው ተቋማት በበጀት ዓመቱ ግማሽ ዓመት 1.6 ቢሊዮን ብር እዳ መክፈል ሲገባቸው 575 ሚሊዮን ብር ብቻ መክፈላቸው የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት የተጠናወታቸው አስብሏቸዋል።1.1 ቢሊዮን ብር መቆጠብ ሲገባቸው ተቋማቱ 540 ሚሊዮን ብር ብቻ ተቀማጭ ማድረጋቸው ሌ
ላው ችግር እንደሆነ ሪፖርተር የጠቀሰው ዘገባ ያስረዳል።
በዓለም ውስጥ በጣም ብዙ ቋንቋ ከሚናገሩ ቋንቋዎች ከ 2, 000 በላይ ቃላት
- ‹‹ለጀዕፈር ቤተሰቦች ምግብ አዘጋጁላቸው የሚጠመዱበት ጉዳይ መጥቶባቸዋልና፡፡›› [በአቡ ዳዉድ የተዘገበ] ብለዋል፡፡
ወ/ት ብርቱካን-የወሰንኩበት ቀንና ሁኔታ እንደዚህ ነው ብዬ መናገር ባልችልም በሀገራችን ያለው የለውጥ ሂደት ከመነሻው ጀምሮ በዚህ የለውጥ ሂደት ሕይወቱን ሰጥቶ እንደነበረ ሰው በደስታም አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በመስጋትም የምከታተለው ነገር ነበር። በጣም ጥሩ የሚባሉ ነገሮች ተከናውነዋል፤ አንደኛ ለውጡ ከውስጡ ጭቆናን
ሲፈጥር በነበረው አገዛዝ አካል መሪነት የሚከናወን መሆኑ ሀገራችን ልትገባበት ከነበረው ቀውስ ያዳናት ይመስለኛል። ያው የፖለቲካ እስረኞች ሲፈቱ ፣ለሚዲያ የተሻለ ነገር ሲፈጠር ጎን ለጎን ደግሞ የሚያሳስቡኝ ነገሮች ይታዩኝ ነበር ፤ የህግ የበላይነትን ማስጠበቅ እንዲሁም ሰላምና መረጋጋትን በማረጋገጥ በኩል የታዩ ችግሮ
ችን እንደ ሀገር ካላስወገድንና የዲሞክራሲ ለውጡን ወደ ተሻለ ሂደት ካልለወጥነው፤ በፊት ከነበርንበትም ወደበለጠ ችግር ውስጥ ልንገባ እንደምንችል ተመልክቻለሁ ። እናም ሁላችንም የምንችለውን ነገር አድርገን የዴሞክራሲ ለውጡ ሊመለስ ወደማይችልበት ሁኔታ ካላሳደግነው ችግር ውስጥ እንደምንወድቅ በምረዳበት ጊዜ የራሴን አ
ስተዋጽኦ ማድረግ አለብኝ ብዬ ወስኜ ነው እንግዲህ የመጣሁት።
ሚኒሶታና ዶ/ር አብይ የነበራችዉ ቆይታ በእዉነት ያደናግራል። “እንዲህ ሆኖ እንዲያ ሆነ” ብሎ ለመታዘብም ሆነ ለመናገር ትንሽ ያስቸግራል። ተጀመረ ሲባል፡ በውል ሳይጀመር፡ እየተጨረሰ … ተጨረሰ ሲባል ደግሞ፡በውል ሳይጨረስ እየተጀመረ ሚኒሶታ ላይ የተቋጠረው ሳይፈታ፣ የተገነባው ግንብም ሳይፈረስ፡ የድልድዩ ግንባታም
ሳይጀመር ሚኒሶቶች ዶር አብይን በብራ ሸኝተዋቸዋል። በእውነት ያሳዝናል። ዶር አብይም አዝነዋል። እረ የተናደዱም ይመስላል። “ጅሩ ጅሩ እያላችሁ እንዲህ ታዋርዱኝ” ያሉም ይመሰላል። ከማዘናቸው የተነሳ በአዘጋጆቹ (በነጅዋር) ሰም አማራን ይቅርታ እስከመጠየቅም ደርሰዋል። ደስ ደስ የሚሉ የዛሬ ፍሬዎች የነገ አበባዎች የ
ሆኑ ህጻናት የብሄር ብሄረሰቦችን ባህላዊ ዘፈን ሲያቀርቡ የአማራ ባህላዊ ዘፈን ሳይቀርብ በመቅረቱ ጠቅላይ ሚንስትሩ ደብሯቸዋል። ለነገሩ ቢደብራቸው አይፈረደም። መቸም የአማራ ባህላዊ ዘፈን ተረስቶ ሳይቀርብ ቀረ መባል የሚቻል አይመስለኝም። ጋንቤላው፣ ሱማሌው፣ ትግሬው፤ አፋሩ … ይሄ ሁሉ ሳይረሳ 50 ሚሊዮን አማራ በ
ምን ሂሳብ ተረሳ ይባላል?። ተረሳስ ማለት አይቻልም። እመብርሃን ምስክሬናት እንደዛ ሊባል አይችልም። አይባልማ!። እንግዲህ ይህንንም የህዎሃት ስራ ነው ትሉት ይሆናል። አይደለም! እንዲህ ያለው ሸር ግጥም አድርጎ የነጅዋር ነው። የጠቅላይ ሚንስትሩ ባለቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸውም ጭምር በሁኔታው እንደምታዝን እገምታለሁ
። እንዴ! ታዝናልች እንጅ እንዴት አታዝንም? አይይይ! እነጅዋር ክፉ ሰዎች ናቸው። እስኪ ምናለ ለዝናሽ ሲሉ አንኳ እንዴያው ለአንዲት ደቂቃ “አረሱትን!” ቢያዘፍኑላት ኖሮ? መቸስ ቢሆን ተዋልዳ ተካብዳ ከነሱ እንደአንደኛው የሆነ ፍሬ አፍርታ አልነበረም? … ልጆቿ እኮ በስንጥቅ አኦሮሞዎች ናቸው። ጅዋርስ ቢሆን ከፉው
ስንጥቅ ሆኖ እንጅ ያው ስንጥቅ አሮሞ አደል? በነገራችን ላይ ሸረኞቹ ስንጥቆቹ ናቸው። እነ ጸጋየ አራርሳ። የድሮዎቹ ስንጥቆች ቅንና ሃገር ወዳዶች ነበሩ። እነ ሎሬት ጸጋየ ገብረመድህን። እነጥላሁን ገሰሰ። ኧረ ብዙ ናቸው።
Next ሕይወቴ _ የግል ጤና አጠባበቅ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጠቀሜታ
የኡር ንጉሥ ኡር-ናሙ በኋላ ኩቲክ-ኢንሹሺናክ ድል አደረገ።[4] ስለዚህ ከአካድና ከኡር-ናሙ መካከል የገዙት ጉታውያን ለ124 አመት እንደ ቆዩ አይቻልም፤ ሌላ ምንጭ እንደሚለው ለ25 አመት ብቻ እንደ ነበር ያስረዳል።
በሁለት ነጥቦች ወይም ቦታዎች መካከል ያለ ቀጥተኛ መንገድ ክፍተት በብዙ መንገድ ሊለካ ይችላል። ለምሳሌ የገጠር ሰዎች እንደሚለኩ፣ የሁለት ስፍራዎች ክፍተት በጊዜ ሊለካ ይችላል። ምንም እንኳ እንደዚህ አይነት አለካክ የብርሃን ፍጥነትን በመጠቀም በከፍተኛ ጥናቶች ቢካሄድም፣ ባብዛኛው ሳይንስ ግን ጥቅም ላይ አይውልም።
በምሳሌ ለማየት፣ «ከደሴ እስከ ወልደያ ሁለት ቀን ነው» ሊባል ይችላል። ይሁንና ርቀትን በጊዜ መለካት አስተማማኝ አይሆንም፣ ምክንያቱም አንድ ሰው በእግሩ ሁለት ቀን የሚውስድበትን ርቀት ሌላው በፈረስ በግማሽ ቀን ሊሄደው ይችላል። አንዱ ፈጣን ሌላው ዘገምተኛ ከሆነ፣ አንዱ ርቀት ብዙ ልኬት ሊኖረው ነው ማለት ነው።
ብልህ ሰው በዚህ ወቅት የግብዙን ሰው የሞኝ መንገድ በመከተል ዱላውን ማበርታት ሳይሆን በጥበብና በማስተዋል የማሪያም መንገድ ነው መፈለግ ያለበት ነው የሚመስለኝ
የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ ገብረ እግዚአብሔር አርዓያ በተሰጠው ምላሽ ሙሉ በሙሉ አለመደሰታቸውን፣ አሁንም አመራሩ ለፕሮጀክቶቹ መጓተት የውጭ ምክንያት እየደረደረ መሆኑ ተገቢ እንዳልሆነ ገልጸዋል፡፡ ‹‹በእኛ ላይ ዘመቻ ተከፍቷል የሚለው አነጋገር ጥሩ አይደለም፡፡ የሚዲያ ችግር ለእናንተ ብሎ የመጣ አይደለም፡፡ የፀጥታ
ችግርም ወቅታዊና አገራዊ ችግር ሆኖ በሁሉም ላይ የመጣ እንጂ ሜቴክን ለይቶ አልመጣም፤›› በማለት አመራሩ ራሱን እንዲያይ በድጋሚ በማሳሰብ፣ የቋሚ ኮሚቴው አባላትና የፕሮጀክቶቹ ባለቤቶች አስተያየት እንዲሰጡ መድረኩን ክፍት አድርገዋል፡፡
 WARKA ዋርካ • View topic - ሪቾ የምትባለዋ ሸዋዬ ቺካጎ ውስጥ ታየች:
Home / Amharic / ውይይት – የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ከየት ወዴት
ፀረ ራሺያ አቋም የያዙ ዩክሬናዊያን አደባባዮች ማጥለቅለቅ “ለውጥ” ለማምጣት ተቃውሞ ሰልፍ ሲያካሂዱ፤ መንግስት በወሰደው እርምጃ ከመቶ በላይ ሰዎች ተገድለዋል። ከዚህ በኋላ ነው፤ ፕሬዚዳንቱ ከስልጣን ተባርረው መንግስት የተለወጠው። ኢቴቪ ይህንን ምን ይለዋል? መፈንቅለ መንግስት ብሎ ይጠራዋል። በምርጫ ስልጣን የያዘ
መንግስት የፈረሰው፣ “የቀለም አብዮተኞች” ባካሄዱት መፈንቅለ መንግስት ነው በማለት ኢቴቪ በየእለቱ ሳያወግዝ አያልፍም። በመንግስት ስለተገደሉት ሰዎች አንዳችም የትችት አስተያየት አይሰነዝርም።
የእግዚአብሔር ባለ ሟል የሆነውና በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡
በታላቁ ሩጫ 2011 ላይ ስለሜቴክ የተሰጡ አስቂኝ አስተያየቶች!!
እናላችሁ … በዶ/ር መረራ የአምቦ ህዝብ አቀባበል ሥነ ሥርዓት ላይ የከተማዋ ፖሊሶች ለእኚህ የህዝቡ “ጀግና”፣ የመንግስት ባለስልጣን ዓይነት ጥበቃና እንክብካቤ ማድረጋቸውን ሰምቻለሁ፡፡ (ተጋንኖ ካልሆነ በቀር!) ግን አንድ ነገር በእርግጠኝነት አውቃለሁ፡፡ ዶክተሩ በስተመጨረሻ ለከተማዋ ፖሊሶች ከፍተኛ ምስጋና ማቅረ
ባቸውን!! አዎ ላደረጉት መስተንግዶና ቀልጣፋ የማስተናበር ሥራ በይፋ አመስግነዋቸዋል፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ፣ ፖሊስን ሲያመሰግን ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? (በተለይ በጦቢያ!) እኔ በበኩሌ አላውቅም። ፖሊስም የተቃዋሚ መሪን ሲያስተናግድና ደጋፊዎቹን ሲያስተናብር ገጥሞኝ አላውቅም፡፡ ስለዚህ ተዓምር ቢሆንብኝ አትፍረዱብኝ፡
፡ የዚያኑ ዕለት የታየው ሌላው አስገራሚ ነገር፣ ባጃጆችና መኪኖች ላይ የፕሬዚዳንቱ አቶ ለማ መገርሳ፣ የምክትላቸው ዶ/ር አብይና የዶ/ር መረራ ጉዲና ምስሎች (ፖስተሮች) ተርታውን መለጠፋቸው ነው፡፡ (“እንወዳችኋለን፤ አንድ ሁኑልን” ለማለት ይሆን!?) ትርጉሙ ምንም ይሁን ምን ደስ ይላል። እንኳን ለዚህ አበቃን!!
ከ40 ዓመት በኋላ የመጠፋፋትና የመጠላለፍ የጥላቻ ፖለቲካ ሊቀየር ይሆን? ግዴለም ተስፋ እናድርግ፡፡
ክፉ ፡ አንዳያገኘኝ ፡ ቅጥር ፡ ቀጥሮልኛል
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴይትስ አምባሣደር እንዲሆኑ የታጩት ፓትሪሺያ ሃስላክ በ1977 ዓ.ም. ኢትዮጵያ በድርቅ በተጠቃችበት ወቅት ህይወት አድን ሥራ ላይ ተሠማርተው የነበሩ፤ ቆይተውም የግብርና ምርትን ለማሣደግ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች የአፍሪካ አገሮች ልምድ ያላቸው ዲፕሎማት ናቸው።
ሕፃኑ በሲሲቲቪ ለችሎቱ እንደገለጸው፣ አካዳሚውን መቼ እንደተቀላቀለ አያስታውስም፡፡ አራተኛ ክፍል ሆኖ መቀላቀሉን ግን ያውቃል፡፡ ወደ አካዳሚው ሊገባ የቻለው ቤተሰቦቹ ከኮተቤ ወደ ቦሌ ቤት በመቀየራቸው ነው፡፡ በመጀመርያ ትምህርት ቤት ሲሄድ ዳይሬክተሩ ጠርተውት ለምን ወደ አካዳሚው እንደመጣ ሲጠይቁት ‹‹ቀድሞ በነበ
ርኩበት ትምህርት ቤት ተደፍሬ ነው አልኩት፤›› በማለት ተናግሯል፡፡
One thought on “አሳማ ቢን ላደን ማን ነው?”
ላይቤሪያዊቷ የኖቤል ተሸላሚ የ2018 የቦን ኢንተርናሽናል ተመራጭ ሆነዋል
ሰው እናታችን ጽዮን ይላል በውስጥዋም ሰው ተወለደ እርሱ ራሱም መሠረታት መዝሙረ ዳዊት 86፡5 ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ:
አፍሪቃዊዉ ስደተኛ በረሐ ላይ በዉሐ ጥም ይሞታል፥ በረሐዉን ሲያቋርጥ በአጋቶች ይሰቃያል፥ ይገደላልም።ባሕር ላይ ደግሞ በዉሐ ይበላል።ሐይማኖተኛዉ ለሟች፥ ተሰቃዮች ይፀልያል። ፖለቲከኛዉ-በተለይ ከላምፔዱዛዉ መዳራሻ እልቂት በኋላ እልቂት፥ሞት፥ስቃዩ እንዳይደገም ወይም እንዲቀንስ በየስብሰባ-መድረኩ ቃል-ይገባል።የሰብአዊ
መብት ተሟጋቾች አስከሬን፥ ጉዳተኛ ይቆጥራሉ፥ ሁነኛ መፍትሔ እንዲገኝ ይጮሐሉ።በዚሁ መሐል ሌላዉ አፍሪቃዊዉ ወጣት የዘመድ፥ ወዳጅ፥ ብጤዎቹን እልቂት እየሰማ፥ የሞት ኬላዎቹን አቋርጦ ለማለፍ መሰደድ መሞቱን እንደቀጠለ ነዉ። በቅርቡ ዘመን አብዛኛዉ ኤርትራዊ ነዉ።እንደገና ለምን እና እስከ መቼ? እንበል፥ ላፍታ አብራ
ችሁን ቆዩ።
በአሁኑ ጊዜም በአውሮጳ 128 የኒዩክልየር ማመንጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ ።
የ2011 ትኩረት ከመስጠት ባለፈ በየደረጃው ተጨባጭ እርምጃ እስከ መውሰድ የሚያስችል ውሳኔዎችን ማሳለፍ ዋናው ትኩረት መሆኑን ወይዘሮ ሙፈሪያት አስታውቀዋል።
ለቤተሰቦቻችንም እንሸምታለን፡፡ ወንድማችንንም እንጠብቃለን፡፡ የግመልንም ጭነት እንጨምራለን፡
በዚሁ የሕገ መንግሥት አንቀጽ 54(5) ላይም፣ ‹‹ማንኛውም የምክር ቤቱ አባል በምክር ቤቱ ውስጥ በሚሰጠው ድምፅ ወይም አስተያየት ምክንያት አይከሰስም፣ አስተዳደራዊ ዕርምጃም አይወሰድበትም፤›› ተብሎ የፓርላማ አባላት በነፃነት ያለ ፓርቲ ዲሲፕሊን ተፅዕኖ ኃላፊነታቸውን መወጣት እንዲችሉ መደንገጉን በመግለጽ የአቶ አ
ስመላሽን አመክንዮ ውድቅ ያደርጋሉ፡፡
“ኤርትራ የትግራይ ናት”“ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን” – ህወሃት _ Free Freedom Alone
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ቤተ ክርስቲያን ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ናት። እንደ እዉነቱ ከሆነ ፣ ከኛ በኋላ ክርስትናን በተቀበሉ አገሮች የሚኖሩ ዜጎች፣ እምነት የሌላቸውን ክርስቲያን እያደረጉ ባለበት ወቅት፣ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፣ በምስራቅ አፍሪካ ወንጌልን ለማሰራጨት የበለጠ መነሳት አይገባትም ነበርን ? በሚሊዮን
የሚቆጠሩ እራሳቸውን ኦርቶዶክ ክርስቲያን ነን የሚሉ፣ ነገር ግን የስላሴንና የስጋዌን ሚስጥራትን እንኳን በደንብ የማያዉቁ አሉ። ብዙ የኦርቶዶስክ ልጆች በሃሺሽ፣ በጫት፣ በተለያዩ ከምእራባዉያን አገራት በመጡ ጸረ-እምነት ተግባራት የተጠመዱ ፣ በስም እንጂ ከክርስትና ጋር በተግባር የማይተዋወቁ ናቸው። አብያተ ከርስቲ
ያናትን ከሚያዘወትሩት ይልቅ፣ የዳንኪራ፣ የጫትና የካቲካላ ቤቶችን የሚያዘወትሩ በጣም ይበዛሉ።
ጤናማ ሕይወት ስለኤች.አይ.ቪ እና በወሲብ ስለሚተላለፉ በሽታዎች ጠቃሚ መረጃዎች
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዕርቀ ሰላም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተካሄደ
አቢሲኒያ ባንክ (ቦሌ መድኃኒዓለም ቅርንጫፍ) (ባንክ)
ሙሉ ፈቃድ - ለህትመት እና ለንግድ ስራ ጥቅም, በሁሉም ሚዲያዎች (ለምሳሌ ድር, ህትመት, ቴሌቪዥን) ማስታወቂያዎችን ጨምሮ. እንዲሁም ለሽያጭ ወይም ለሽያጭ ለማተም ለህትመት ሽፋን እና ለኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ማካተት. ሞዴል እና የንብረት ልወጣዎች ቀርበዋል.
አምባሣደር ግርማ ወደ ኒው ዮርክ ከመላካቸው በፊት በኢትዮጵያና በአፍሪካ ኅብረት፣ እንዲሁም በዩናይትድ ስቴትስና በካናዳ የኤርትራ አምባሣደር ሆነው አገልግለዋል፡፡
አይገመት ፡ ስፋት ፡ ርዝመቱ (፪x)
አዋጅ ቁጥር 454/97 በዳኞች ላይ ጠንካራ ግዴታ ይጥላል፡፡ በማንኛውም ደረጃ የሚገኝ የፌዴራልም ሆነ የክልል ፍርድ ቤት ዳኛ ሰበር ችሎቱ የሰጠውን የሕግ ትርጉም የመከተል ግዴታ አለበት፡፡ ዳኞች ይህንን ግዴታ ለመተግበር የቀረበላቸው ጉዳይ ሰበር ችሎቱ ከሰጠው የሕግ ትርጉም አንፃር መርምረው የሰበሩን ትርጓሜ ሥራ ላ
ይ ማዋል ይጠበቅባቸዋል፡፡ የሰበር የሕግ ትርጉም ግልጽ ከሆነና ለጉዳዩ አግባብነት ካለው ዳኞቹ ትርጓሜውን ሥራ ላይ ከማዋል ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖራቸውም፡፡ የሥር ፍርድ ቤቶች ሰበር ችሎቱ የሰጠው ፍርድ መሠረታዊ የሆነውን የሕግ ይዘት የሚቀይር፣ በእነርሱ ዕይታ ትክክል ያልሆነ ትርጉም ቢሆን እንኳን አዋጁ ትርጉሙን እ
ንዲከተሉ ያስገድዳቸዋል፡፡ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዳኛ አቶ አሊ መሐመድ ሰበር ችሎቱ የሚሰጠው ገዥ ፍርድ ከሕግ ጥሬ ትርጉም ጋር የሚጋጭበት ሁኔታ እንኳን አስገዳጅ እንዳይሆን የሚያደርገው የሕግ ማዕቀፍ አለመኖሩን በመገንዘብ የሕጉን መሻሻል መፍትሔ እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡ ከዚህ አንፃር ዳኞች አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ከሕግ
ጋር ቢጋጭ እንኳን ላለመፈጸም ምክንያት እንደማይኖራቸው ማሰብ ይቻላል፡፡ ማንኛውም ዳኛ የሰበር ፍርድ በተከራካሪዎች ተጠቅሶለት፣ ወይም የሰበር ፍርዱን እያወቀው ወይም ማወቅ እያለበት አስገዳጅ የሕግ ትርጓሜን ወደ ጎን ማለትን የሕግ ሥርዓቱ አይፈቅድለትም፡፡
የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት መስራች ዲ/ ን ዳንዔል ክብረት
28 አቶ ሳሕለማርያም ወ/ሰንበት ተ/ሚካኤል Director – Trade Finance
አምስት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ ጉዳይ ለፕሬዝዳንት ኦባማ ደብዳቤ ጻፉ _ Free Freedom Alone
//youtu.be/HlW0n9WQoN0 በስልካችሁ ዲቪ ስትሞሉ ምን አይነት ፎቶ መጠቀም አለባችሁ የፎቶ መጠን በዚህ ቪድዮ ይመልከቱ መልካም እድል ይሁንላችሁ #አሽሩካ ነኝ ፈታ ፈታ ...
የበጎ ፈቃድ የኢቦላ ተከላካይ አፍሪቃውያን የጤና ባለሙያዎች _ አፍሪቃ _ DW _ 06.11.2014
6 እናንተ የቢንያም ልጆች፣ ተሸሸጉ፤ ከኢየሩሳሌም ወጥታችሁ ሽሹ። በተቆአ+ ቀንደ መለከት ንፉ፤+በቤትሃኬሬም እሳት በማንደድ ምልክት አሳዩ! ከሰሜን ጥፋት፣ ይኸውም ታላቅ መዓት እያንዣበበ ነውና።+ 2 የጽዮን ሴት ልጅ ያማረችና ቅምጥል ሴት ትመስላለች።+ 3 እረኞችና መንጎቻቸው ይመጣሉ። በዙሪያዋም ድንኳኖቻቸውን ይተ
ክሉባታል፤+እያንዳንዳቸውም የሚጠብቋቸውን መንጎች ያሰማራሉ።+ 4 “በእሷ ላይ ጦርነት ለማወጅ ተዘጋጁ!* ተነሱ፣ እኩለ ቀን ላይ ጥቃት እንሰንዝርባት!” “ወዮልን፣ ቀኑ እየመሸ፣የምሽቱም ጥላ እየረዘመ ነውና!” 5 “ተነሱ፣ በሌሊት ጥቃት እንሰንዝርባት፤የማይደፈሩትንም ማማዎቿን እንደምስስ።”+ 6 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እ
ንዲህ ይላልና፦ “እንጨት ቁረጡ፤ በኢየሩሳሌም ዙሪያም የአፈር ቁልል ደልድሉ።+ ይህች ከተማ ተጠያቂ ልትሆን ይገባል፤በውስጧ ከግፍ በቀር ምንም አይገኝም።+ 7 የውኃ ጉድጓድ ውኃውን እንደቀዘቀዘ እንደሚያቆይ፣እሷም ክፋቷን እንዳለ ጠብቃ አቆይታለች። ዓመፅና ጥፋት በውስጧ ይሰማል፤+ሕመምና ደዌ ምንጊዜም በፊቴ ናቸው። 8
ኢየሩሳሌም ሆይ፣ ተጸይፌሽ ከአንቺ እንዳልርቅ* ተጠንቀቂ፤+ባድማና ሰው የማይኖርበት ምድር አደርግሻለሁ።”+ 9 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የእስራኤልን ቀሪዎች በወይን ተክል ላይ እንደቀሩ የመጨረሻ የወይን ፍሬዎች ምንም ሳያስቀሩ ይቃርሟቸዋል። ከወይን ተክሎች ላይ የወይን ፍሬዎች እንደሚለቅም ሰው በድጋሚ
እጅህን ዘርጋ።” 10 “ለማን ልናገር? ማንን ላስጠንቅቅ? ማንስ ይሰማል? እነሆ፣ ጆሮዎቻቸው ስለተዘጉ* ማዳመጥ አይችሉም።+ እነሆ፣ የይሖዋን ቃል መሳለቂያ አድርገውታል፤+ቃሉም ደስ አያሰኛቸውም። 11 በመሆኑም በይሖዋ ቁጣ ተሞልቻለሁ፤በውስጤ አፍኜ ስለያዝኩት ዝያለሁ።”+ “በጎዳና ባለ ልጅ፣ተሰብስበው ባሉ ወጣቶች ላ
ይ አፍስሰው።+ ባልም ሆነ ሚስቱ፣አረጋውያኑም ሆኑ ያረጁት* ይያዛሉ።+ 12 ቤቶቻቸው፣ እርሻዎቻቸውና ሚስቶቻቸውለሌሎች ይሰጣሉ።+ እጄን በምድሪቱ ነዋሪዎች ላይ እዘረጋለሁና” ይላል ይሖዋ። 13 “ከትንሹ አንስቶ እስከ ትልቁ ድረስ እያንዳንዱ አግባብ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ይሯሯጣል፤+ከነቢዩ አንስቶ እስከ ካህኑ ድረስ
ሁሉም ያጭበረብራል።+ 14 ሰላም ሳይኖር፣‘ሰላም ነው! ሰላም ነው!’ እያሉ የሕዝቤን ስብራት* ላይ ላዩን* ለመጠገን ይሞክራሉ።+ 15 በፈጸሙት አስጸያፊ ተግባር ኀፍረት ተሰምቷቸዋል? እነሱ እንደሆነ ጨርሶ ኀፍረት አይሰማቸውም! ውርደት ምን ማለት እንደሆነ እንኳ አያውቁም!+ ስለዚህ ከወደቁት ጋር ይወድቃሉ። እነሱን
በምቀጣበት ጊዜ ይሰናከላሉ” ይላል ይሖዋ። 16 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “መስቀለኛ መንገዶቹ ላይ ቁሙና ተመልከቱ። ስለ ጥንቶቹ ጎዳናዎች፣መልካም የሆነው መንገድ የትኛው እንደሆነ ጠይቁ፤ በዚያም ሂዱ፤+እረፍትም አግኙ።”* እነሱ ግን “በዚያ አንሄድም” ይላሉ።+ 17 “እኔም በእናንተ ላይ ጠባቂዎችን ሾምኩ፤+ጠባቂዎቹም
‘የቀንደ መለከቱን ድምፅ በትኩረት አዳምጡ!’ አሉ”፤+ እነሱ ግን “አናዳምጥም” አሉ።+ 18 “ስለዚህ እናንተ ብሔራት፣ ስሙ! እናንተ ሰዎች ሆይ፣ምን እንደሚደርስባቸው እወቁ። 19 ምድር ሆይ፣ ስሚ! በእነዚህ ሰዎች ላይ የገዛ ውጥናቸውን ፍሬ፣ጥፋትን አመጣባቸዋለሁ፤+እነሱ ለቃሌ ምንም ትኩረት አልሰጡምና፤ሕጌንም* አል
ተቀበሉም።” 20 “ነጭ ዕጣን ከሳባ፣ጠጅ ሣር* ከሩቅ አገር ብታመጡልኝ ምን ይጠቅመኛል? ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባችሁን አልቀበልም፤መሥዋዕቶቻችሁም ደስ አያሰኙኝም።”+ 21 ስለዚህ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በዚህ ሕዝብ ፊት መሰናክል አስቀምጣለሁ፤አባቶችም ሆኑ ልጆች፣ጎረቤትም ሆነ ባልንጀራውበአንድነት ይሰናከላሉ፤ሁሉም ይ
ጠፋሉ።”+ 22 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ ከሰሜን ምድር አንድ ሕዝብ እየመጣ ነው፤ከምድር ዳርቻም ታላቅ ብሔር ይነሳል።+ 23 ቀስትና ጦር ይይዛሉ። ጨካኝና ምሕረት የለሽ ናቸው። ድምፃቸው እንደ ባሕር ያስተጋባል፤ፈረሶችንም ይጋልባሉ።+ የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ ልክ እንደ ተዋጊ በአንቺ ላይ ይሰለፋሉ።” 24 ወሬው
ን ሰምተናል። እጆቻችንም ዝለዋል፤+በጭንቀት ተውጠናል፤ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት ሥቃይ ቀስፎናል።*+ 25 ወደ ውጭ አትውጡ፤በመንገዱም ላይ አትዘዋወሩ፤ጠላት ሰይፍ ታጥቋልና፤በየቦታውም ሽብር ነግሦአል። 26 የሕዝቤ ሴት ልጅ ሆይ፣ማቅ ልበሺ፤+ በአመድም ላይ ተንከባለዪ። አንድ ልጁን እንዳጣ ሰው መራራ ለቅሶ አልቅሺ፤
+አጥፊው በእኛ ላይ በድንገት ይመጣልና።+ 27 “አንተን* በሕዝቤ መካከል ብረትን እንደሚፈትን፣በጥንቃቄም እንደሚመረምር ሰው አድርጌሃለሁ፤አንተም ልብ በል፤ መንገዳቸውንም መርምር። 28 ሁሉም በጣም ግትር ናቸው፤+እየዞሩ ስም ያጠፋሉ።+ እንደ መዳብና ብረት ናቸው፤ሁሉም ምግባረ ብልሹዎች ናቸው። 29 ወናፎቹ በእሳት ተ
ቃጠሉ። ከእሳቱም የሚወጣው እርሳስ ነው። አንጥረኛ በደንብ የሚያጣራው እንዲያው በከንቱ ነው፤+መጥፎዎቹም ተለይተው አልወጡም።+ 30 ሰዎች ‘የተጣለ ብር’ ብለው ይጠሯቸዋል፤ይሖዋ ጥሏቸዋልና።”+
ወታደራዊ መሳሪያዎችን ለመግዛት ከተመደበው ወጭ ነው ብለዋል። ምክትል
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ የባህርዳር ሕዝብ ሆ ብሎ በመውጣት በከተማዋ ከፍተኛ ተቃውሞውን እያሰማ ነው:
4/3/2017 የትምህርት ቦርድ የቤተዝዳ-ቼቪ ቼዝ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤትን(Bethesda-Chevy Chase Middle School)#2፣ ቁጥር ሁለት የሚል ስያሜ ሰጥቷል፣ በህብረት የአካባቢ ድምበር ጥናት እርምጃ ለመውሰድ፣ የሃይላንድ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት (Highland Elementary School) አገልግሎት አ
ካባቢ ድንበር እና የካፒታል ማሻሻያ ፕሮግራም ማሻሻያዎችን እርምጃ ወስዷል።
ትንሣኤን ሕይወትን ኣነ እየ በዓለ ትንሣኤ 19 ሚያዝያ 2009 11 ሚያዝያ 20...
በመስከረም 2 ፣ 2012 እ.ኤ.አ ይህ የመካነ ድር ዐውደ ርዕይ ለሳንሱር ይፋ ሲሆን ማርች እንዲህ ብሏል፡፡
በሁለቱም ሳይቶች ያለውን የውሃ ችግር ለመቅረፍ ግን ቆጣሪ ከመግጠም ውጭ ውሃ እንዳያገኙ የሚያደርጋቸው ሌላ ችግር መኖሩን ባለስልጣኑ አሳውቋል።
ስለ ብርሃን ስናስብ ልናስብበት የሚገባን ሌላም ትንቢት አለ፡፡ በትንቢተ ኢሳያስ 49.6 ውስጥ ‹እርሱም። የያዕቆብን ነገዶች እንድታስነሣ ከእስራኤልም የዳኑትን እንድትመልስ ባሪያዬ ትሆን ዘንድ እጅግ ቀላል ነገር ነውና እስከ ምድር ዳር ድረስ መድኃኒት ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ ይላል።›
1. መሬታችንነ አሳልፈን አንሰጥም የሚል ተደጋገሚ ቁጣ፤
የፀሐይ ሙቀት ማሞቂያ ከሚያስፈልገው በላይ ውስብስብ ነው. የፀሐይ ፓነል ኦፕራሲዮኖች በሶፍትያዎች ሲሸጡና ሲጫኑ ይህ መመሪያ ነው.
የብፁዕ አቡነ ሉቃስ የማጽናኛ ቃል ለሰማዕታ...
ከተለያዩ በኃላ በሆነ አጋጣሚ መገናኘት ላይቀር ምናለ አፋችንን ባናበላሽ፡፡ እኛስ ለምን ህሊናችን እንዲወቅሰን እድል እንሰጠዋለን፡፡ ሰው እኮ በተፈጥሮው የሚያመዛዝንበት አዕምሮ አለው፤ ጭካኔን ፡ መጥፎ ንግግርን ያደረጉ ሰዎች እራሳቸው ከተለያዩ ከጥቂት ጊዚያት በኃላ ይጸጸታሉ፡፡ ለዚህም ይመስለኛል አንዳንዶቹ አዕምሮ
አቸው ሰለሚያቆስላቸው፡ በደለኝነታቸውን ስለሚነግራቸው ራሳቸውን እስከማጥፋት የሚደርሱት፡፡ ለትንሽ ጊዜ ራሳችንን መቆጣጠር ተስኖን ዝንታለም ለምን ህሊናችን ሲወቅሰን ይኖራል፡፡ ወንዶች፡ ሚስታችን ብትጣላን የልጆቻችን እናት እኮ ናት ሌላው ቢቀር በጋራ ስላሳለፍናቸው ዓመታት ና ጊዚያት ስንል ምናለ በሰላም ብንለያይ፡፡
ሴቶችስ ፤ ባሎቻችሁ እኮ የልጆጃችሁ አባት ናቸው በተጨማሪ ጥሩ ጊዜያትን አንድ ላይ አሳልፋችኃል እና ስለዚህ ብላችሁ ምናለ በፍቅር ብትለያዩ፡፡
‹‹እንኳን ከነዛ ብሽቅ ካድሬወችህ ገላገለህ ወዳጀ›› አሉ ስብሃት የመለስን እጅ እየጨበጡ....
ሰሙነ ሕማማት ምን ማለት ነው ? ክፍል1 ቅድስት ቤተክርስቲያን ከትንሣኤ በፊት ያለውን አንድ ሳምንት ሰሙ ና ሕማማት (የሕማማት ሳምንት) በማለት ትዘ...
11 ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው። ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤