text
stringlengths
0
200
የዓለም ጤና ድርጅት በ2015 ባወጣው ሪፖርት እንደሚጠቁመው ከ1ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ሰዎች በትራንፖርት እንቅስቃሴ ውስጥ ህይወታቸውን ሲያጡ ከ20 እስከ 50 ሚሊየን የሚደርሱት ደግሞ ለከባድና ቀላል የአደጋ ጉዳት ይዳረጋሉ፡፡
ዲስክ ስፕሪንግ - ቻይና ሻንዶንግ Qingyun ማሽን
Intralogistik 4.0 live erleben – የፋይናንስ ዜና እና የንግድ ዜና
በተጨማሪም፣ ቲማቲምን መመገብ የምሽት መታወርን (ናይት ብላይንድነስ) ለመከላከል ከምንመገባቸው ምርጥ ምግቦች አንዱ ነው:
ህወሓት/ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ብሔራዊ የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት የማስጠበቅ ጥያቄ ላይ ሊታመን አይችልም!(ሸንጎ)
መቼስ ባለፈው አመት 2 ስለወጣ አለ አንዱ ባሁኑ አመት ደሞ ሊበላ የሚችል መሰለው እንደዛ የወሰድን ከሆነ አርሰናል የአውሮፓውን በላ በለኛ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
«ወደ ጀርመን ሄጄ ሥራ በመሥራት ለቤተሰቦቼ ገንዘብ ለማጠራቀም እፈልጋለሁ። ጉዞዉ አደገኛ መሆኑን አዉቃለሁ። ነገር ግን የጀርመን ኑሮ እንዴት ጥሩ እና አስተማማኝ እንደሆነ ሰምቻለሁ።»
ስለ ቀን ገቢ ግምት ሰፋ ያለ ገለፃና መሻሻል ያለባቸው ነገሮች - ODDA
ከጉስቁልናዬ ፡ ና ፡ ዛሬም ፡ አድነኝ
April 3, 2018 ስለ ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒትር ሆኖ በመመረጡ ከአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲየወጣ መግልጫ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትህና እኩልነት የናፈቀው በመሆኑ በኣዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መመረጥ ደስታውን እየገልጸ ይገኛል። የኣፋር ነጻ አውጭ ግንባር best website to buy air
jordans 9dETGY3
አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ አራት ህጻናትን በአንዴ ያገኘው ቤተሰብ ተጨንቋል 31 ታህሳስ 2018 የፎቶው ባለመብት, በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ከዚህ በፊት የአንድ ልጅ እናት የነበሩት ወይዘሮ
እቴናት ሲሳይ ባለፈው አርብ ምሽት ምጥ ጀምሯቸው ቅዳሜ ጠዋት ወደ ሃኪም ቤት ተወስደው አራቱን ልጆቻቸውን ተገላግለዋል። አቶ ፈንታ ሰገድ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ባለቤታቸው ከወራት በፊት የእርግዝና ክትትል ሲያደርጉ በአካባቢያቸው ባሉ ባለሙያዎች እርግዝናቸው መንታ ሊሆን እንደሚችል ተነግሯቸው እንደነበር አስታውሰዋል።
ባለፈው አርብ እኩለ ሌሊት አካባቢ ምጥ የጀመራቸው እናት ቅዳሜ ጠዋት ወደ ቆቦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተወስደው እንዲወልዱ ሲደረግ የህክምና ባለሙያዎቹ ጭምር አራት ልጆች ይወልዳሉ ብለው አልጠበቁም ነበር። • ድምፅ ፈታዮቹ መረዋዎች • የኮንጎ ምርጫ መጓተት ህዝቡን አስቆጥቷል ወይዘሮ እቴናት ወደ ሆስፒታሉ ከመጡ
በኋላ በባለሙያዎች ድጋፍ ያለችግር በተፈጥሯዊ መንገድ አራቱን ልጆች ተገላግለዋል። እናትየውና ሦስቱ ህፃናት በመልካም ጤንነት ላይ ሲሆኑ፤ አንደኛው ጨቅላ ግን የህክምና ክትትል የሚያስፈልገው እንደሆነ በሃኪሞች እንደተነገራቸው አባትየው አቶ ፈንታ ተናግረዋል። በአንድ ጊዜ ሦስት ሴቶችና የአንድ ወንድ ልጅ አባት የሆኑ
ት አርሷደር ፈንታ ሰገድ ተጨማሪ የህክምና ክትትል ከሚያስፈልገው አንደኛው ጨቅላ በተጨማሪ ልጆቹንና እናትየውን ለመንከባከብ ያላቸው አቅም ስለማይፈቅድላቸው እጅጉን እንደተጨነቁ ይናገራሉ። ህጻናቱ ቅዳሜ ዕለት የተወለዱበት የቆቦ ሆስፒታል ተወካይ ሥራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ካሳሁን አዲሱ እንደሚሉት ከተወለዱት ህጻናት መ
ካከል ሦስቱ ሴቶች በጥሩ ጤንነት ላይ የሚገኙ ሲሆን፤ አንደኛው ልጅ ግን ህክምና እየተከታተለ ነው። ችግሩ የሆድ እቃዎቹ ሽፋን አለመኖር /ኢምፕሎሲ/ እነደሆነ በህክምና ስለተረጋገጠ ወደ ተሻለ ሆስፒታል ሄዶ በስፔሻሊሰት ሃኪሞች መታየት አለበት ብለዋል። ነገር ግን ይላሉ አቶ ካሳሁን፤ ቤተሰቡ ወደሌላ ቦታ ሄዶ ህክምና
ለማድረግ አይደለም እናትየውንና ጨቅላዎቹን ለመንከባበከብ የሚሆን ገንዘብ ስለሌለው ሁኔታው በጣም አስቸጋሪ ነው። ልጆቹ ከተወለዱ በኋላ እናትየው ምንም አይነት የጤና ችግር እንዳላገጠማትና አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝም ባለሙያዎቹ ለቢቢሲ ተናግረዋል። እናትየው ከወሊድ በፊት ክትትላቸውን በሆስፒታሉ ባለማድረጋቸው
ቤተሰቡ አራት ልጅ እንደሚወለድ አያውቅም ነበር፤ ይህ ደግሞ ያልታሰበ ዱብዳ እንዲሆንባቸው አድርጓል ብለውናል ተወካይ ሥራ አስኪያጁ። የፎቶው ባለመብት, በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ኮሙኒኬሽን የራያ ቆቦ ወረዳ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ተወካይ ሃላፊ የሆኑት አቶ ዝናቤ እያሱ በበኩላቸው ቤተሰቡ አራቱን ልጆች ለማሳ
ደግ አቅም የሌለው ሲሆን፤ ወደፊት ልጆቹ የሚፈልጉትን ነገር በሙሉ ሟሟላት አስቸጋሪ ሊሆንባቸው ይችላል ይላሉ። በአሁኑ ሰአት ልጆቹን ማጥባትና እናትየውን መንከባከብ በራሱ በግብርና ሥራ ለሚተዳደረው ቤተሰብ አዳጋች እንደሆነ አቶ ዝናቤ ነግረውናል። • የትራምፕ አማካሪ፡ የግንቡ ውጥን ውድቅ ከተደረገ ሰነባብቷል • በአ
ንድ ሀገር ውስጥ እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ ክልሎች ሊኖሩ አይገባም"" ፕሮፌ."
“ከዚያም አላህ እርጋታውን በመልክተኛውና በምእመናኖቹ ላይ አወረደ:
የብፁዕ አቡነ በርናባስ የቀብር ሥነ ሥርዐት ነገ ይፈጸማል
ኩኪ ጨካኝ ልጅ ነች, እና ማማ ሙሻ ለስላሳ ስነስርዓት ያገለግላል ... አምራች:
1, 2) ነቲ የሱስ፡ “እቲ እኽልስ ብዙሕ እዩ፣ ዓየይቲ ግና ሒደት እዮም። ስለዚ፡ ነቲ ጐይታ እኽሊ፡ ናብ እኽሉ ዓየይቲ ኺልእኽ ለምንዎ” ዝበሎም ቃላት ዘኪሮምዎ ኪዀኑ ኣለዎም። (ሉቃ. 10:
የህወሓት ቁልፍ ሰዎች አሜሪካ ሄደው ጠ/ሚ/ር ዓቢይን ለማውረድ ያቀረቡት ጥያቄ ድራማ
ለተጨማሪ የእርስ በርስ ንክኪ ንድፍች እዚህ ጋር ጠቅ አድርግ
እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም
ከታዋቂ ጥንድ አርቲስቶች ጋር ልዩ የመስቀል በዓል - Part 1
ሓምሌ 19 ቀን፡ በምርጫው ዕለት ግዜ ለመቆጠብ፡ ከሓምሌ 19 ቀን በፊት በቅድሚያ ተመዝገቡ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን፡፡
ባለፉት 10 ወራት ወደ ውጭ ከተላከ የቅመማ ቅመም ምርት 9 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ብቻ መገኘቱን ከባለስልጣኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
(May 27, 2013, (አዲስ አበባ))--ታላቁ የሚሌኒየም አዳራሽ አፍሪካ ከቅኝ ግዛት ነፃ የወጣችበትን፣ ሕዝቦቿ የነፃነትን አየር በጋራ የተነፈሱበትንና አንድነታቸውን የመሠረቱበትን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት/ የአፍሪካ ኅብረት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ለማክበር ከመላው ዓለም በመጡ በርካታ እንግዶች ተሞልቷል፡፡ የበ
ርካታ ሀገራት መሪዎች፣ ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ ምሁራን ይህን ታላቅ በዓል ለመዘገብ የመጡ ጋዜጠኞችና ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ቦታቸውን ይዘዋል፡፡
አለበልዚያ ሁሉም መንገዶች ወደ ገደል እያመሩ ነውና ሃገራችንንና ህዝባችንን እንታደግ:
12፤ ማደሪያዬ ተነቀለች፥ እንደ እረኛ ድንኳንም ከእኔ ዘንድ ተወገደች፤ ሕይወቴንም እንደ ሸማኔ ጠቀለልሁ፥ እርሱም ከመጠቅለያው ይቈርጠኛል፤ ከማለዳም ጀምሮ እስከ ማታ ድረስ ታጠፋኛለህ።
ቁልፍ ቃላት የሽብር ክስ, የፍርድ ቤት ዉሎ, ጋምቤላ, ኦሞት አግዋ, አምሃ መኮንን
#EBC ድርብ ጀግና – ሰዓሊ ደስታ ሐጎስ ጋር የተደረገ ቆይታ
IPhone 4S እና ሌሎች አዲስ ስልኮች ሲወዳደሩ _ AradaOnline - አራዳ
ይህ አስደናቂ ቦታዎች ነጻ ካሲኖ የሚሾር ጨዋታ £ 100 ከፍተኛ አንዴን መጠን ጋር ማሸነፍ ከሆነ ፈጣን ባለሚሊዮን ማድረግ የሚችል ግዙፍ የተሸለሙ በሾለ ጋር ይመጣል.
ስለው። 'ሁሉም ጓደኞቼ ያሰቡት እየመጡ ካንቺ ጋር ግንኙነት ሊያደርጉ ነው። እኔ ደግሞ ያ እንዲሆን አልፈልግም ምክንያቱም በሰፈር ስለማውቅሽ እንደዚህ እንዲሆን አልፈልግምና እነሱ እንዳይመጡ መጀመሪያ ከእኔ ጋር ግንኙነት ማድረግ አለብሽ' አለኝ። በአይን እንጂ አላውቀውም። ስሙንም ያወቅኩት ሲጠሩት ነው። 'ከእኔ ጋር
ግንኙነት አድርገሽ ላስወጣሽ' አለኝ። 'አልፈልግም' አልኩት። 'እነሱም ማድረግ ፈልገዋል' አለኝ። 'እረ በእናትህ ብዬ' ብዙ ለመንኩት። 'ምን አይነት ነሽ?
ኢትዮጵያ ውስጥ የገዛ ልጃቸውን ወንዝ ዳር ገድለው የጣሉት አባት አሳዛኝ የፍርድ ሂደት በሸገር ሬድዮ Blen-t 4,179
ይህ ሁሉ የሆነው ከአንድ መቶ አመታት በፊት ነው።ይህ ሁሉ የሆነው ዓለም በመረጃ ባልተሳሰረበት እና ዘወትር ለመማር ዝግጁ በሆኑት እለት እለት እራሳቸውን በሚሰሙት፣በሚያነቡት እና በሚያማክሯቸው ሰዎች እራሳቸውን በእውቀት ባበለፀጉት ንጉስ ምኒልክ ነው።
ስለ ጥምቀት በዓል እና ሐይማኖታዊ ስርዓቶች ጥር 10፣2010
ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ደሴ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ሮቢት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ጤና ይስጥልኝ በመጀመርያ ሰላምታየን አቀርባለሁ አቶ ገዛኢ ረዳ። የደጀን ራዲዮ እንግዳ ሆነዉ በተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ ትግራይ የደረሰበዎት ግፍ በመላዉ ዓለም ለሚያዳምጡን የትግርኛ ፕሮግራም አድማጮች ለመግለጽ ፈቃደኛ ሆነዉ በመቅረብዎ በራዲዮ ጣቢያችን እና በደጀን ራዲዮ አድማጮች ስም አመሰግናለሁ።አቶ ገዛኢ ረዳ የትግ
ራይ ተወላጅ ነዎት፡ በትግራይ ክፍለ ሃገር ዉስጥ ወያኔዎች ሲያዙዎት የመጨረሻዉ ስራዎ በምን ስራ ላይ ተሰማርተዉ ይኖሩ ነበር?
13 ሐዋርያው ጴጥሮስ የጉባኤ ሽማግሌዎች በተሰጣቸው ‘መንጋ ላይ መሠልጠን’ እንደሌለባቸው ምክር ከሰጠ በኋላ “ለመንጋው ምሳሌ” እንዲሆኑ አበረታቷቸዋል። (1 ጴጥ. 5:
የአብይ ፆም ዛሬ ተጀምሯል፤ ከዚህ አንጻር የጾም ጠቀሜታዎች እንመልከት፦
ጄነራል ሳሞራ ” አማልዱኝ ” እያለ ነው
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ተቀዳ አለሙ፥ አሜሪካ የሰላም አስከባሪ ሃይሉ ተልዕኮ እንዲራዘምና የጋራ መግባባት ላይ እንዲደረስ ላደረገችው አስተዋጽኦ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
በጣም ፡ ጠንካራ ፡ አለ ፡ የምትሉት
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልዊስ ሞሬኖ ኦካምፖ
"የመስመር ላይ መጽሔት - www.broadcastbeat.com - በየትኛውም የላቀ ምርጥ እና ወቅታዊ የሶፍትል ኢንዱስትሪ ዜና እና መረጃ ለእርስዎ ለማቅረብ ቃል የተገባ ሲሆን በቅርብ ጊዜ ደግሞ ለሌላ የብሮድ ባት መጽሔት ቡድን አባላት ሌላ የሙያ ኢንዱስትሪ ባለሙያ አክሏል. Ft. Lauderdale, FL (GCOMM)
ሚያዝያ 6, 2014 - ""ብሮድ ባት ታጋግየም"" በጣም ጥቂት የሆነ ልምድ ያላቸውን ሙዚቀኞች በመሳብ እየቀጠለ ነው. Www.broadcastbeat.com. የኩርቲስ ምግብ ቤት, ..."
ፍቅር ነህ አባቴ - ዝማሬ ለጌታ ኢየሱስ በቀሲስ ትዝ...
በጣም ፡ ደካማ ፡ ሰው ፡ ሸክም ፡ ያጐበጠኝ ፡ የከበደብኝ
ህልሙ ፡ እውን ፡ ሆነ ፡ ወጣ ፡ በመምበሩ (፪x)
በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፣
አንድን ሃይማኖት የምትከተሉት ህይወት በዚህ አጭር የምድር ኑሮ ተወስና የምትቀር አለመሆኗን ስለምታውቁ ነው፤ ለዚህም ነው በፈሪሃ እግዚአብሔር ሃይማኖታችሁን የምጠብቁት። ይህ ሲሆን ግን እያንዳንዳችሁ ሃይማኖታችሁ ለሚያስተምረው ትምህርት በጽናት መቆም፤ ሌሎች ሲበደሉ “እኔን ምን አገባኝ” ሳይሆን የአምላክ ፍጡር በጭራ
ሽ እንዲህ ዓይነት በደል ሊደርስበት አይገባም፤ ፍርድም የሚሰጥ ከሆነ በተገቢው መንገድ ሊበየን ይገባል በማለት ስለ እውነት፣ ስለ ሐቅ፣ ስለ ፍትሕ መናገር የምዕመን ኃላፊነት ነው! የወገናችሁ ተስፋ ማጣት ነው ከአገሩ፣ ከከተማው፣ ከቀዬው እንዲሰደድ የሚያደርገውና የወገናችሁ ስቃይና መከራ ተሰምቷችሁ ድምጽ ሁኑለት፤ ጸ
ሎት አንዱና ወሳኙ ቢሆንም ጸሎት በገሃድ መታየት፣ በተግባር መተርጎም አለበት።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱት “የእግዚአብሔር ወንዶች ልጆች” እና ‘በእስር ያሉት መናፍስት’ እነማን ናቸው?
ትምህርታቸውን እስከ ዘጠነኛ ክፍል በተወለዱበት አዲግራት ከተማ ተከታትለው፣ ወደ አሰብ ራስ ገዝ በመጓዝ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል፡፡ የደርግ መንግሥት መውደቅን ተከትሎ በ1983 ዓ.ም. ወደ አዲስ አበባ ከተማ መምጣታቸውን የሚናገሩት አቶ አስመላሽ በንግድ ሥራ ተሰማርተው ስኬታማ ሥራ እየሠሩ የነበሩ ቢ
ሆንም፣ ባልታሰበ ድንገተኛ ገጠመኝ ከፍተኛ ችግር ውስጥ መውደቃቸውን ተናግረዋል፡፡ ስለገጠማቸው አስቸጋሪ የሕይወት ፈተናና አሁን ስላሉበት ሁኔታ ታምሩ ጽጌ አነጋግሯቸዋል፡፡
አጭር. Ret. ደንብ 1. ወሰን, ዓላማ, እና ግንባታ
ዛሬ በደሴ ‹‹የሼኽ ነሩአዊ ሐረካት›› ድራማ ቀረጻ በመንግስት ተካሄደ
፩. ኤልኼ ኤልኼ ላማሰበቅታኒ/አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ።ማቴ27፤36 ጌታችን እንዲህ ማለቱ በደካማነት ወይም መለኮት ስለተለየው ሳይሆን ለኛ መከራ በገጠማችሁ ጊዜ ጸልዩ በማለት አብነት ሊሆን ነው፡፡አንድም ዲያቢሎስ በአካለ ከይሲ ተሰውሮ አዳምን እንዳሳተው ክርስቶስ ዳካማውን የአዳምን ሥጋ ለብሶ በደካማነቱ ቢጠጋው
ድል እንደነሳው ለማስተማር ነው፡፡/ለአቅርቦተ ሰይጣንና የሰይጣንን ጥበብ በጥበቡ ለመሻር/
ኢትዮጵያ መሰረታቸውን ግብጽ ባደረጉ ቡድኖች የመረጃ መረብ ጥቃት ተሞከረብኝ አለች የአሜሪካው ዩኒቨርስቲ ለመረጃ መዝባሪዎች 1.14 ሚሊዮን ዶላር ለመክፈል ተገደደ በተጨማሪም ክትባት ለማግኘት በካናዳ፣ በፈረንሳይ፣ በህንድ፣ በደቡብ ኮሪያ እና በአሜሪካ ጥረት የሚያደርጉ የምርምር ተቋማትም ኢላማ መደረጋቸው ተጠቁሟል።
ማይክሮሶፍት ጨምሮም መረጃዎችን ለመመዝበር እየጣረ ያለው የሩሲያው ቡድን ኢላማ የተደረጉትን ተቋማት አካውንቶች ሰብሮ ለመግባት በሚያደርገው ሙከራ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የይለፍ ቃሎችን በመጠቀም ከባድ የተባለውን ዘዴ እንደተጠቀመ ገልጿል። ከሰሜን ኮሪያ ናቸው ከተባሉት ሰርሳሪ ቡድኖች አንደኛው ከዓለም የጤና ድርጅት ባለ
ስልጣናት ከአንዱ የተላከ የሚመስል ኢሜል በመላክ ኢላማ የተደረጉትን ተቋማት የኮምፒውተር ሥርዓት ሰብሮ ለመግባት የሚያስችል መረጃን ለማግኘት ሙከራ ማድረጉም ተደርሶበታል። ማይክሮሶፍት እንዳለው የተቋማት የኮምፒውተር ሥርዓት ሰብሮ ለመግባት ከተደረጉት ሙከራዎች መካከል አንዳንዶቹ ሳይሳኩ የቀሩ ቢሆንም፤ አንዳንዶቹ ግን
ተሳክተዋል ብሎ አስጠንቅቋል። ሩሲያ ቀደም ሲል የክትባት ምርምሮችን ኢላማ አድርጋለች የተባለውን ክስ ማስተባበሏ ይታወሳል። በአሜሪካ ዋሽንግተን የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ ለሮይተርስ በአሁኑ ወቅት በጉዳዩ ላይ ከቀደመው የተለየ መረጃ እንደማይሰጥ ገልጿል። በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ የሳይበር ጥቃት በማን ይፈጸማል
?
የተለመደ አንድ ቤተሰብ ከአንድ ሄክታር ያነሰች የተበጣጠሰች መሬት ብቻ ነው ያለችው፡፡
የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ አቤቱታውን ካቀረቡ በኋላ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ለፍርድ ቤቱ ባቀረበው አስተያየት፣ ሕገ መንግሥትን መሠረት አድርጐ የተቋቋመን የመንግሥት ተቋም ‹‹ብቃት የለውም›› እያሉ ማጣጣል ተገቢ አለመሆኑን ገልጿል፡፡ ንፁህ ዘረፋ የሚል ቋንቋ መጠቀምም ተገቢ አለመሆኑን ዓቃቤ ሕግ ተቃውሞ፣ ጠበቃው የደንበኞቻቸ
ው ዋስትና እንዲጠበቅ ያቀረቡት አቤቱታ ቀደም ባለ ችሎት ብይን ያገኘ በመሆኑ የሚለው እንደሌለ ተናግሯል፡፡ የተጠርጣሪዎች ጠበቃና ከሳሸ ዓቃቤ ሕግ አቤቱታቸውንና ተቃውሞአቸውን ለፍርድ ቤቱ ካስረዱ በኋላ ፍርድ ቤቱ በልዩነት ብይን ሰጥቷል፡፡
19 ኢየሱስም መልሶ። ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው።
አዲስ አበባ - ለሽያጭ የቀረቡ, ካዛንቺስ, የ 2 አልጋዎች, አዲስ አበባ.
24፤ የእግዚአብሔርን ቤት አገልግሎት በሠሩ ከሀያ ዓመት ዕድሜ ጀምሮ ወደ ላይ በነበሩ በእያንዳንዳቸው በስማቸው በተቆጠሩት ላይ የአባቶች ቤት አለቆች የሆኑት በየአባቶቻቸው ቤት የሌዊ ልጆች እነዚህ ነበሩ።
ካፍ ባለፉት ሳምንታት በአዲስ አበባ ባደረገው ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ከተመለከታቸው አጀንዳዎች የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ለካሜሮን፣ የ2021 ለአይቨሪኮስት፣ የ2023 ለጊኒ የአስተናጋጅነቱን ዕድል የሰጠበት ይጠቀሳል፡፡ የ2017ቱን ቀደም ሲል የአስተናጋጅነቱን ዕድል ለሊቢያ የተሰጠ መሆኑ ቢታመንም፣ ወደ ኋላ ላይ ግን
በአገሪቱ በተፈጠረው አለመግባባት ምክንያት ካፍ ዕድሉን ለሌሎች አገሮች አሳልፎ እንደሚሰጥ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ አልጄሪያና ዚምባቡዌ የ‹‹እናዘጋጃለን›› ጥያቄያቸውን ለካፍ አስገብተዋል፡፡ የመጨረሻው ቀን ገደብም መስከረም 30 ቀን መሆኑም ይታወቃል፡፡
” ብትቀበለውም/ ባትቀበለውም ለራሷ ጥቅም ስትል ከህውሀት መራሹ መንግስት ጋር እጅና ጓንት ሆና ለተወሰነ ጊዜ ትቀጥላለች።”
በሰው ሕይወት አድሮ መንፈሳዊ አሳብ የሚያሳስብ፥ መንፈሳዊ ነገር የሚያናግር፥ መንፈሳዊ ሥራም የሚያሠራ መንፈስ ቅዱስ ነው። የሰው ልጅ ከውኃ እና ከመንፈስ ቅዱስ በሚወለድበት ቅጽበት የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ የጸጋው ባለቤት ይሆናል። ዮሐ ፫፥፭። በልዩ ጸጋ በእናት ማኅፀን እያለም የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ የሚሆንበት ጊዜ
ም አለ። እግዚአብሔር ብላቴናውን ኤርምያስን፦ “በእናትህ ሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ።” ብሎታል። ኤር ፩፥፭። በእግዚአብሔር ፊት በባለሟልነት የሚገለጥ ቅዱስ ገብርኤልም ስለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ፦”ከእናቱ ማሕፀን ጀምሮም መንፈስ ቅዱስ ያድርበታል።”
ብሏል። ሉቃ ፩፥፲፭። ይልቁንም ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ከእናታቸው ማኅፀን ጀምሮ የተወለዱ ጃንደረቦች አሉና” ብሏል። ማቴ ፲፱፥፲፪። የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ መሆን ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠ ጸጋ ነው። ሐዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ፦ “እናንተ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደሆናችሁ የእግዚአብሔር መን
ፈስም በእናንተ ላይ እንዲኖር አታውቁምን?... ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር ለተቀበላችሁት በእናንተ አድሮ ላለ ለመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደሆነ አታውቁምን?” ያለው ለዚህ ነው። ፩ኛ ቆሮ ፭፥፲፮ ፣ ፮፥፲፱።
← “በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ” እንዳይሆን እንጠንቀቅ
የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር በሀገራችን ኢትዮጵያ ተንሰራፍቶ ያለውን ርሀብ፣ስደት፣የሚዲያ አፈና፣የፕሬስ ነጻነት፣የመሬት ነጠቃ፣ ግድያ፣ በሽታ፣እርስበርስ ጭቅጭቅ፣ ወዘተ የመሳሰሉትን 24 መቅሰፍቶች ከዜጎች ራስ ለማራገፍ ትግሉን ከጀመረ እነሆ 20 ዓምታትን አስቆጥሯል።
“ምነው አቤል? ሰው ለምን ታስቸግራለህ? እኔንስ ለምን በፍቅር ታሠቃየኛለህ? ለምን ግልፅ አትሆንልኝም? ማፍቀር’ኮ ነውር አይደለም” ስትለው …
ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑ የአረብ ሀገራት አምባሳደሮችን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ታህሳስ ፩፪ ፪ ሺ ፲ ዓ.ም.
31 ፤ እርሱም አለው። አንተ የእግዚአብሔር ቡሩክ፥ ግባ፤ ስለምን አንተ በውጪ ቆመሃል? እኔም ቤቱን ለግመሎችህም ስፍራ አዘጋጅቼአለሁ።
← ሰይፉ ፋንታሁን ሰኔ 30ጀምሮ ከሸገር ሬዲዮ ጣቢያው ሊያሰናብት መሆኑን ታማኝ ምንጮች ተናገሩ፡፡
ወይስ የተወሰኑት? ወይስ ሌላ ገና ያልተወለደው?
ግንቦት ሃያ ሲመጣ… በዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)
ሒቢስከስ የቻይና እና አፍሪካ ግንኙነትን በተመለከተ ነገረ ውይይቶችን በመስመር ላይ ለማስተጋባት የተፈጠረ ‘የዓለም ድምጾች’ (Global Voices) ፕሮጀክት ነው፡፡ በተለይም ደግሞ በሁለቱም ክልሎች ያሉ ጦማሪዎች እና ከዚያም ውጪ ያሉትን የጋራ ውይይትን ለማበረታታት ይሠራል፡፡
የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችን እና ሌሎች የፖለቲካ ኃይሎችን “ፀረ-ስላም…ፀረ-ሕዝብ…ፀረ-ልማት” ብሎ በመፈረጅ የጠላትነት መንፈስ እንዲያቆጠቁጥ ከማድረግ ይልቅ መልካም ግንኙነት ማዳበርና ለብሔራዊ መግባባት መስራት ይጠበቅበታል፡፡
(Dec 19, (ርዕሰ አንቀፅ))--በየትኛውም አለም የሚገኙ የኒቨርሲቲዎች የጥናትና የምርምር ማዕከል የጥልቅ እውቀት መገብያ መምህራንና ተማሪዎች ለአንድና አንድ አላማ ብቻ የሚገናኙበት የእውቀት ማዕድ የሚገበዩበት ተቋሞች መሆናቸው እሙን ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲ የእውቀት ልህቀት ማዕከል ከመሆኑም ባሻገር የነገ አገር ተረካ