text stringlengths 0 200 |
|---|
“ጅብ በማያቁት ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ” አለ ሌሊቱን ሲቆረጥም ሊያድር እንኝህ ምግባረ ብልሹ፡ የትወልድ ፀሮች፡ የሚኢሶንና ኢህአፓ ደናቁርት ትውልድ በልተውና አባልተው ብቻ ሳይሆን፡ ዘመን ጨርሰውም፡ ዛሬም ባለጌ አፋቸው ጭቃ ጭንቀላታቸው፡ መልካም ሥም ከማጉደፍ ሰው ከመዘርጠጥ፡ ከዛቻና ባዶ ፉከራ አልታቀቡም ያ |
ው የደም ጥማት ያቃዣቸዋል፡ “አንተ ትግሬ ነህ ለአማራው ማን ወከለህ?” የሚሉ ጡሩበኞችና ጭንጋፎች፡ ለመሆኑ እነሱ ማን ወክሉኝ ብሏቸው ነው? እነሱስ ማን ቢሆኑ ነው? አማራው በመኢሶንና ኢህአፓ እንዲጠረነፍ እንዴት ተፈረደበት? ዋለልኝ የወሎ ወላዋይ (የተለባ ሥፍር) ስለሆነ(ኑ) አልቀረባቸውም። |
የአሜሪካ ኮንግረስ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝን አስመልክቶ በቀረበለት የውሳኔ ሐሳብ ድምፅ እንዲሰጥበት ተጠየቀ |
ራዳሮችና ከ ስድስት እሰከ ሳባት ሺህ የሚቆጠሩ ያያር ሃይል ባላሙያዎችን ነበር: |
ለሁለት ተከፍሎ የነበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሶኖዶስወደ ቀድሞ አንድነቱ ተመለሰ |
ቁልፍ ቃላት ንብ ማንባት, ኢትዮጵያ, ዉድድር, ሽልማት, ጆኒ ግርማ |
"• ""Underground"" የሚለው ቃል በ""und"" የሚጀምርና የሚጨርስ ብቸኛው" |
ወጣቱ “በጣም! ብዙ ጊዜ እነሱ በሚሉትና መሬት ላይ ባለው ጥሬ ሃቅ መሐከል እጅግ የሰፋ ልዩነት አለ፡፡” |
፲፰፻፹፰ ዓ/ም - ወረሂመኑ ተንታ ላይ ልጅ ኢያሱ ከአባታቸው ከራስ ሚካኤል (በኋላ ንጉሥ) እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ሸዋረጋ ምኒልክ (የዳግማዊ ምኒልክ ልጅ) ተወለዱ። |
“እጅህ ወይም እግርህ ብታሰናክልህ ቈረጠህ ከአንተ ጣላት፤” |
ከዚያን ጊዜ አንስቶም ጉዳዩ እንደተንጠለጠ እሱም ከተደበቀበት ሳይወጣ ለዚህ ጊዜ ደረሰ። |
ተማሪዎቻችን ቋንቋን ለማወቅ ያላቸዉን ፍላጎት ለማሳካት እና በዛ ሂደት ውስጥ ለመደገፍ አብረን በመስራታችን ያስደስተናል፡፡ በግል ወይም በቡድን መጥተዉ እኛ ጋር እንደሚማሩ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ |
እንደ ታክሲና አውቶቡስ የህዝብ ማመላለሻው የሆነው ሄሊኮፕተር - BBC News አማርኛ |
ዶክተር ጌታቸው እንዳሉት'' የሃውልቱ ተነስቶ መቅረትን ቅዠት ያድርግልን'' |
ታላቁ የቅኔ ጉባኤ ቤት በእሳት ወደመ - De Birhan |
ኢብኑ ሺብራህ ለተወሰኑ ወንድሞቹ ከባድ ጉዳይ ፈፀመላቸው። እነርሱም ለበጎ ሥራው ስጦታ ይዘውለት መጡ። ኢብኑ ሺብረህም “ምንድነው ይሄ” አላቸው። እነርሱም “ላደረግክልን መልካም ነገር ውለታ ለመመለስ ነው” አሉት። ኢብኑ ሺብራህም “አላህ ይጠብቅህ ገንዘብህን ውሰድ።” አለውና እንዲህ በማለትም አስታወሰው “አንድ ወንድ |
ምህን የሆነ ጉዳይ እንዲፈፅምልህ ጠይቀኸው ሊፈፅምልህ ካልቻለ ለሰላት ውዱእ አድርግ። አራት ተክቢራም አላሁ አክበር በልና ለሙታን የሚሰገደውን ሰላት ስገድበት።” |
ከኮሮና ያገገሙት የእድሜ ባለፀጋ አባ ጥላሁን ይባላሉ። ወደ እርሳቸውጋር ስንደውል ገና ከሆስፒታል መውጣታቸው ስለነበር ቃለምልልስ ለማድረግ በሚያስችል ሁኔታ አልጠነከሩም። ስለዚህ ከጎናቸው ሆኖ የሚንከባከባቸው የልጅ ልጃቸው ቢንያም ልኡልሰገድም ስለእርሳቸው አጫውቶናል። ከኮሮና ያገገሙት የ114 ዓመቱ አዛውንት ሕክምና |
ቸውን ጨርሰው ቤታቸው ገቡ አባ ጥላሁን የተወለዱት በቡልጋ ሲሆን ወደ አዲስ አበባ የመጡት በልጅነታቸው ነው። በአሁን ሰዓት የሚኖሩት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 25 ። አባ ጥላሁን ወደ አዲስ አበባ በመጡበትና ኑሯቸውን በመሰረቱበት ወቅት በተለያዩ ስራዎች በመሰማራት ሕይወታቸውን መግፋታቸውን ቢንያም ይናገራል። |
የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎችን መስራት፣ ቀለም በመቀባት የእለት ገቢያቸውን ማግኘት ብቻ ሳይሆን ነየተካኑበት ሙያቸው ነበር። በርግጥ ጊዜውን በውል ባያስታውሱትም ከባድ የሆነ የኤሌክትሪክ አደጋ አጋጥሟቸው ስራውን ማቆማቸውንም ቢንያም ለቢቢሲ ጨምሮ አስረድቷል። ከዓመታት በኋላ ባለቤታቸው ሲሞቱና የልጅ ልጃቸው ሲወ |
ለድ አባ ጥላሁን መነኮሱ። በአሁን ሰዓት አብሯቸው የሚኖረው የልጅ ልጃቸው በቅርብ እንክብካቤም የሚያደርግላቸው መሆኑን ይናገራል። አባ ጥላሁን ሳል ይዟቸው መኖሪያ ሠፈራቸው በሚገኘው ጤና ጣብያ ሲታከሙ እነደነበር የሚገልፀው ቢንያም፣ የኮሮናቫይረስ ምርመራ ሲደረግላቸው በቫይረሱ በመያዛቸው በመታወቁ ወደ ኤካ ኮተቤ ሆስ |
ፒታል በመወሰድ ህክምና ክትትል ጀመሩ። ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የተለያዩ ሕሙማን ማረፊያ ክፍሎች እንዳሉት ይናገራል። አባ ጥላሁን ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ ሕሙማን የሚታከሙበት ክፍል የነበሩ ሲሆን በሆስፒታሉ የሚገኙ የሕክምና ባለሙያዎች የቅርብ ክትትልና እገዛ እንዳደረጉላቸው ይመሰክራል። በሆስፒታሉ ገብተው ቤተሰቦቻቸውን ማ |
ስታመም የማይፈቀድላቸው ግለሰቦች የቤተሰቦቻቸውን ዜና የሚያቀብል፣ የሚያመጡላቸውን ምግብና የሚጠጣ ነገር ተቀብሎ የሚያደርስ ሰው መመደቡንም ያስረዳል። የፎቶው ባለመብት, AFP የህክምና ክትትል ያደረጉላቸው ባለሙያዎች ምን ይላሉ? |
ሁለተኛውና አክራሪ የኦሮሞ ብሔረተኞችን ከማስቆጣት አልፎ ወደ መረረ የስም ማጥፋት ዘመቻ የከተታችው ምክንያት የዶክተሩ የመጡበት አካባቢ ከደቡብ ኢትዮጵያ መሆኑ ነው። በእነዚህ አክራሪ ብሔረተኞች አመዳደብ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰሜንና ደቡብ በሚባሉ ሁለት ዘውጎች (dichotomies ) የተከፈለ ሲሆን፣ ሰሜነኛው የአቢሲ |
ኒያ ዘውግ የለየለት ጠላት፣ ጨቁዋኝ እና የቀድሞ ስርዓት ናፋቂ በሚል መለያ ሲጠሩት ኖረዋል። ከዚህ ውጪ ያለው የኦሮሞና ደቡብ ዘውግ ከሰሜነኞቹ አንጻር በተቃራኒ የቆሙ ብቻ ሳይሆኑ የጨቆና እና የብዝበዛ ሰለባ በመሆናቸው አጋር አድርገው ይመለከቷቸዋል። የዶክተር ኃይሌ ታሪክ ትንተና የበለጠ ቁጣን የጨመረው ይህን የሁለ |
ት ዘውግ አከፋፈል ዋጋ ቢስ ስለሚያደርገው ነው። እዚህ ላይ ክርክሩ ያለው በአመክንዮ ወይንም ሳይንሳዊ ፈለግን ተከትሎ የሚደረስበት አካዳሚያዊ ድምዳሜ ሳይሆን በአክራሪ ኦሮሞ ብሔረተኞች አይን ይሄኛው ምሁር ከዚህኛው ዘውግ ከመጣ ወገንተኝነት ማሳየት ያለበት ለእውነት ወይንም ሙያዊ ግዴታው ሳይሆን ለመጣበት ጎሳ ወይንም |
አካባቢ መሆን አለበት የሚለው የጠባብነት መነሻ ነው። ይህ አይነት ጠባብ አክራሪነት በአካዳሚው ዓለም ገብቶ የሚያደርሰው ጉዳት ለጠቅላላው የአገራችን ታሪክ ብቻ ሳይሆን በኦሮሞ ሕዝብ ታሪክ ላይ የሚደረጉ የወደፊት ምርምሮች/ጥናቶችን የተዓማኒነት ጥርጣሬ ላይ የሚጥል ነው። |
ሮተሪ ክለብ ውስጥ የጥይት ናዳ ክለብ፤ ከፍ ሲልም ሸዋ ሊግ፤ ቀጥሎም የአራት ኪሎ ዩንቨርስቲ የእግር ኳስ ክለብ በልጅነት የተሳተፈባቸው የሃገር ቤት ክለቦቹ ናቸው። ክለቦቹ ውጤታማ እንደነበሩም ያስታውሳል። |
አቶ ፈቃዱ ‹‹እነዚህ አንቀጾች ጉዳት ኖሯቸው ሳይሆን ፅንፈኞች በአሉታዊ መንገድ ጉዳዩን እጅግ ያስተጋቡት በመሆኑና እኛ ደግሞ በተገቢው መንገድ ግልጽነት ስላልፈጠርን የተፈጠረው ብዥታ ከፍተኛ ነበር፤›› ብለዋል፡፡ |
ሲቪል ምህንድስና ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ኧርበን ኢንጅነር |
የኢትዮጵያና የግብፅ ግንኙነት በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ገጽታዎች እንደነበራት ታሪክ ያስረዳል፡፡ ሁለቱ አገሮች ጥንት የጦር መሣሪያ የተማዘዙት ጊዜ እንደነበር ይታወሳል፡፡ |
አንድ ባልና ሚስት አምላክ የሰጣቸውን ድርሻ መወጣታቸው ስኬታማና ደስተኛ እንዲሆኑ የሚረዳቸው እንዴት እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋለህ? |
በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ምክር ቤት ጉባኤ ከመስከረም 11-12/2010 ዓ.ም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ጋትሎክ ቱት እና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ፕ/ር አፈወርቅ ካሱ በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን በጉባኤው ላይ የትግራይ ክልል የ |
ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር አብርሃ ኪሮስ እና የአማራ ክልል የሳይንስ ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢንፎርሜሽን ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ሰብስበው አጥቃው የየክልላቸውን የሳይንስና ቴክኖሎጂ እንቅስቃሴዎቻቸውን እና ተሞክሮዎቻቸውን አቅርበዋል፡፡ እንዲሁም የጋምቤላ ክልል የምርምር ተቋም ያከናወናቸውን የምርምር ስራዎችና የተ |
ገኙ ውጤቶችን አቅርበዋል፡፡ |
ከከም መዓልቱ እዩ ዝውሰን፤ ከይተዋጋየ ዝኸፍል'ሎ፤ኣነ ግና 500 ቕርሺ እየ ዝትምና፤ንነብሰይ ዝበለ ድማ ይውስኸኒ ኢሎም። |
ፍ/ቤቱ የጋዜጠኛውን ጉዳይ ለማየት ለታህሳስ 4 ቀን 2007 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱ አይዘነጋም፡፡ |
^ ወይ፡ “ነፍስኻ ብህይወት ክትነብር እያ።” |
ቁ. ፪፻፴ የፍርድ ቤቱ ሬጅስትራር ወይም የመዝገብ ቤቱሹም የክስ አቤቱታ ስለሚቀበልበት ሁኔታ |
መደረግ ያለባቸው ብዙ ነገሮች አሉ፣ በአጠቃላይ ግን ጥሩ አመጋገብ፣ የአኗኗር ዘይቤን መቀየር፣ መርዛማ የሆኑ ነገሮችን ለምሳሌ አልኮል፣ ሲጋራ፣ እጾችን ወዘተ ማስወገድ፣ ከሰወች ጋር መልካም ግንኙነት መመስረት፣ ጭንቀትን መቀነስ፣ ጤናማ መንፈሳዊ ህይወት እንዲኖረን ማድረግ ለምሳሌ መጸለይ፣ሜዲቴት ማድረግ፣ዮጋ መስራት፣ |
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት፣ ሰፕሊመንትስ መውሰድ፣ጤናን በቅብ መከታተል: |
ይህንን ለመናገር የፈለገው ለምንድን ነው ተልእኮውስ ምንድነው? በሌላው ብሄር ላይ ይህ ነገር ቢነገር የድርጅታችን እርምጃ ምን ይሆን ነበር? ግለሰቡ በህግ ሊጠየቅ ይገባል: |
የተሻሻሉ የቡና ዝርያዎች በአሶሳ የግብርና ምርምር ማዕከል - ENN News |
የኩሽ መንግሥት በላይኛ አባይ ወንዝ በጥንት የተመሠረተ አፍሪካዊ መንግሥት ነበረ። |
“መቼም የምናገረውን መፃፍህ ስለማይቀር ግንቦት 7ን ወክዬ እየተናገርኩ እንዳልሆነ አስምርበት።” |
በችግኒት ውስጥ የልብስ ማጠቢያ ማቅረቢያም ይመከራል. ቆሻሻዎች ከዚያ በኋላ አይረብሹም. |
ከየት የመጣ ጋዜጠኛ ነው? ፕ እና ዽ መለየት የማይችል ማይም !!!! |
17 - እስመ ለዓለም = ዘእምቅድመ ዓለም ህላዌሁ 10.ዝማሬ ዕዝል= መጽአ ገብ. ተፈነወ ኀበ ማርያም (ዘዕለት) -ገጽ.፸፩ |
የኢትዮጵያ ፓርላማ አዲስ የካቢኔ አደረጃጀትና ሹመት አፀደቀ |
ተጨማሪ የድምጽ ዘገባ ለመስማት እዚህ ጋር ይጫኑ |
“ከጌጦቻቸው የሸፈኑት ይታወቅ ዘንድም በእግሮቻቸው (መሬቱን) አይምቱ።” (አን-ኑር 24፤ 31) |
Weifang ደስታ ባሕር ንግድ Co., Ltd Tendence ያሳየው ተገኝተዋል |
Home ጋዜጣዊ መግለጫ የህወሃት የግፍ እርምጃ የድላችንን ቀን ያፋጥነዋል እንጂ አያዘገየውም |
በአካባቢው የሚገኙት የህዳሴ ግድብ አስተባባሪ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ኃይሉ አብርሃም መኪናቸው በፖሊስ ምርመራ እየተደረገለት መሆኑና ብዙ ሰዎችም ተሰብስበው እንዳሉ ገልጸዋል። በትናንትናው ዕለት ቢቢሲ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን አስመልክቶ ኢንጅነር ስመኘውን ባነጋገረበት ወቅት ፕሮጀክቱ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳ |
ለ ገልጸው ነበር። ኢንጅነር ስመኘው ግድቡ የደረሰበትን ደረጃ በአካል ተገኘተን መመልከት እንደምንችል እና ከእሳቸውም ግድቡን በተመለከተ ማብራሪያ ለማግኘት በመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት በኩል እንድናቀርብላቸው ጠይቀውን ነበር። የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም። የድምፅ መግለጫ, ኢንጂነር |
ስመኘው በቀለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በኢንጂነር ስመኘው ሞት የተሰማቸውን ከፍ ያለ ድንጋጤና ሐዘን በልዩ ረዳታቸው በኩል ገልጸዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ ከሰዓታት በፊት በትዊተር ገጻቸው እንደጻፉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዜናውን የሰሙት አሜሪካ ከደረሱ በኋላ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ |
ለሟች ቤተሰቦችና ወደጃች መጽናናትን ተመኝተዋል። የኢንጅነር ስመኘው ሞት ከተሰማ በኋላ በርካቶች ሃዘናቸውን እየገለጹ ነው። የኢህአዴግ ምክር ቤትም ባወጣው የሃዘን መግለጫ ''ኢንጂነር ስመኘው በቀለ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዕውን እንዲሆን ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት የተሰጣቸውን ኃላፊነትንና አደራ ለ |
መወጣት በከፍተኛ ቁርጠኝነት አገልግለዋል። ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በተጨማሪ በሌሎች የኃይል ማመንጫ ግድቦችም አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡'' ያለ ሲሆን ምክርቤቱ ጨምሮም፤ ''ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ቢለዩም ትጋታቸውና ጽናታቸው በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ ታትሞ የሚኖር ነው፡፡ የኢትዮጵያ |
ህዝብና መንግሥትም ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከዳር ለማድረስ የሚያደርጉትን ርብርብ በማጠናከር የኢንጂነር ስመኘው በቀለን ህልምና ራዕይ ዕውን ያደርጋሉ'' ብሏል በመግለጫው። የኢንጂነሩን ሞት ተከትሎም የተቆጡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያ ፊት ለፊት በመገኘት ተቃውሟቸውን አሰም |
ተዋል። የተቃውሞ ሰልፈኞቹ ''ኢትዮጵያ ነጻ ትውጣ፣ ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘ'' የሚሉ መፈክሮችን ሲያሰሙ ነበር። ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ማናቸው? |
WARKA ዋርካ • View topic - ነፍሰገዳዩ አብደላ ያዳበላት እህታችንን በአሲድ አበላሸ |
፲፰፻፸፫ ዓ/ም - የፈረንሳይ ቅኝ ገዝዎች የተቃራኒ አመጸኞች ቡድን ከቱኒዚያ ተነስቶ በግዛታቸው አልጄሪያ ጥቃት አድርሷል በሚል መነሻ ቱኒዚያን ከወረሩ በኋላ በሰንደቅ ዓላማቸው ጥላ ሥር እንድትስተዳደር አስገደዷት። |
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከሮይተርስ የዜና አገልግሎት ጋር ያደረገው ቃለምልልስ |
አባይ ሚዲያ ዜናግርማ ቢረጋ ሰኞ ጃንዋሪ 29 ቀን 2018 የተደረገውን የኤችአር 128 የኢትዮጵያውያን ጉዳይ የሚመለከተው ረቂቀ ሕግ ወደ ምክር ቤት ቀርቦ ድምፅ እንዲሰጥበት በሚል የኢትዮጵያን አሜሪካውያን ከኬቨን ማካርቲ እና በርከት ካሉ የህግ አውጪዎች ጋር መወያየታቸው ይታወሳል ። እንደሚታወሰው በውይይታቸው ለኢት |
ዮጵያ… |
የታወር ጉድጓድ ቁፋሮ፣የታወር መሰረት ስራ፣የታወር ተከላና ገመድ ዝርጋታ ስራዎች በዚህ ፕሮጀክት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ሲሆኑ በአሁኑ ሰዓት የ790 ታወሮች ተከላና የኤሌክትሪክ ገመድ ዝርጋታ ፣የኮሚሽኒንግ እንዲሁም አጠቃላይ ስራውን በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ እንደተቻለ የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ አቶ |
ተክለሐይማኖት ነግረውናል፡፡ |
_ ሰው _ ሴት _ ወርቃማ ⊖ |
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አዲስ አበባ በአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ከተናገሩት |
ይህ ንድፍ ላይ, እኛ ያነሰ ነገር ግን ቀልጣፋ ወጪ አንድ ንድፍ ለመስጠት የተቻለንን ጥረት ያደርጋል የተመካ ነው. |
ሁለት ራስ ገዝ መንግሥታ እንዲሆኑ የሚል የመፍትሄ ሃሳብ፣ |
ይህ ሲሆን ደግሞ አዲሷ ሙሽራ አልተከተ ለቻቸውም፣ የተጸነሰ ፍሬያቸውንም ለማየት አልታደሉም። ወደ ተመደቡበት ቦታ አመሩ፤ ልጃቸውም መወለዱንና ወንድ መሆኑን የሰሙት አመሻሽ ላይ ነበር። ይሁንና በጊዜው የተሰጣቸው የሥራ ኃላፊነት ከባድ ስለነበረ ፋታ ሰጥቷቸው ሊያዩት አልቻሉም። ስለዚህም በተመደቡበት ቦታ እያሉ ዓመታት |
ነጎዱ። |
መፍትሔው የረዥምና የአጭር ጊዜ ዕቅድ በመያዝ ነገሮችን የሚያባብሱ ነገሮችን ማቃለል ነው፡፡ ሰው ስሜታዊ እየሆነ በመምጣቱ እና ትንሿ ጉዳይ እየገነነች የምትመጣ በመሆኑ ችግሩን ለመፍታት የሚወሰዱ መፍትሔዎች በጣም ታስቦባቸውና የሰውን ስሜት በማይነኩና ቅሬታ በማይፈጥሩ መልኩ ቢደረጉ ጥሩ ነው ይላሉ። ህገመንግስቱን እና |
ህጉን በመጠቀም ችግሩን መፍታት የሁሉም ተግባር ሊሆን ይገባል፡፡ ከሁሉም በላይ የረዥም ጊዜ መፍትሔ እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል። |
በኢትዮጵያ መንግስት እና በኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መካከል የሰላም |
ለወታደራዊ ጥቃት ከሚደረገው ዝግጅት በተጓዳኝ የዓባይን ወንዝ በሰላምና በፍትሐዊ መንገድ መጠቀምን አስፈላጊነት በዓለም አቀፍ ደረጃ በማስደመጥ ግብፅና ሱዳንን ወደ ድርድር ማምጣት አስፈላጊ መሆኑን ያሰምሩበታል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ይህንን አጋጣሚ በሚገባ ሊጠቀምበት ይገባል ሲሉም ያሳስባሉ፡፡ |
ታዲያ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች የሚለው አባባል ወያኔን አይገልፅም ትላላችሁ? |
‹‹በድንጎላ ኮሎኔል ማራኪ››ዎቹ ታጋዮች ጓደቻችንን በድንጋይና በዱላ ድብደባ እየገደሉ እያስረከቡን ዛሬም ምላሻችን መግለጫ ነው? (ሳሚና ተሰማ ነፍሳችሁን ይማር) በቀቢጸ ተስፋ ወደ ‹‹እናት ሀገር›› ኬንያ የሚሰደደው ታጋይስ ማቆሚያው ምንድነው? እነዚህን እንቆቅልሾች ሳንፈታ የምናደርገው የትግል ጉዞስ የት ያደርሰና |
ል? |
‹‹የኤሌክትሪክ መስመር አለው፡፡ ነገር ግን ከ2000 ዓ.ም. ጀምሮ ከአንዳንድ ክፍሎች በስተቀር አይሠራም፡፡ ተበላሽቷል፤›› ይላል ጨለማ የዋጣቸውን ኦና ክፍሎች ሲያስጎበኝ፡፡ ከዓመታት በፊት ብዙ ነገር ማለት የነበረው ቤተ መንግሥቱ ጭር ብሏል፡፡ አደገኛ ተብሎ ከተከለለው በረንዳ በተለየ የውስጥ ክፍሎቹ ያስፈራሉ፡፡ |
ቤተ መንግሥቱን ሕይወት እንዲዘራ ለማድረግ በተለያዩ ጊዜያት ሙከራዎች መደረጋቸውን አቶ ከድር ይናገራል፡፡ |
ለዚህ የተመቼው ደግሞ የሃገር ባለቤት ሆኖ የፀጥታ እና ደህንነት መስኩን በሚዘውረበት ዘመን ከእርሱ ዘውግ ያልሆኑ የውትድርና ሳይንስ ልሂቃን እና ሃገር ወዳዶችን ክብር በሚነካ መንገድ ሞራላቸውን ሰብሮ፣ማዕረጋቸውን ነጥቆ፣ እስር ቤት ወርውሮ፣ከሃገር አባሮ የእለት ጉርስ እስኪያጡ ድረስ ያጎሳቆላቸው በርካታ መሆናቸው ነ |
ው፡፡ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን በመጡ ማግስት ለተወሰኑት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ቢያንስ ጡረታቸውን እና ማዕረጋቸውን መልሰው እንዲያገኙ በማድረግ በጎነታቸውን አስመስክረዋል፡፡ይህ ብቻ ግን በቂ አይደለም፡፡ |
በውድድሩ አሸናፊ ለሚሆኑ አትሌቶች የገንዘብና የሜዳሊያ ሽልማት የሚሰጣቸው ሲሆን፥ ክብረ ወሰን የሚያሻሽሉ አትሌቶች ተጨማሪ የገንዘብ ሽልማት እንደሚያገኙ ተጠቁሟል። |
በወላይታና በባሌ ዞን በዘነበ ከባድ ዝናብ እስካሁን ከ50 በላይ ሰው ሕይወት ማለፉ ታውቋል። በተለይ በወላይታ ዞን ጎርፉን ተከትሎ በተፈጠረ የመሬት መደርመስ ከ41 ሰው በላይ ሕይወት ጠፍቷል። ከአንድ ቤተሰብ ስምንት ሰው ከእነ መኖሪያ ቤቱ ተወስዷል። |
መነጋገር ቢኖርና ግፍ ቢቆም መልካም ይሀን ነበር ካልተቻለ ግን የርሷስሜት በሌሎቻችንም መፈጠሩ የማይቀር ይሆናል፡፡አንተም ሰላምን ዉይይትን ስበክ በርታ፡፡ |
(ደጀ ሰላም፤ ኖቬምበር 5/2009)፦ በቅርቡ በዌብሳይት “ዜሮክስ” ተደርጎ የተለቀቀውና ማህበረ ቅዱሳን ላይ የተላለፈውን ውሳኔ ለማስተላለፍ በአባ ሰረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል የተሰራጨው ቃለ ጉባዔ የቅዱስ ፓትርያርኩን ጨምሮ ሌሎችም ፊርማዎች የተደረደሩበት ሲሆን ፊርማቸውን ሊያኖሩበት የሚገባቸው ብፁዓን አባቶች እንዳ |
ልፈረሙ መናገራቸው ታውቋል። ይህንኑ ጉዳ ይ “ደጀ ሰላም” መዘገቧ ይታወሳል። አሁን ግን እርግጠኛ በሆነ መልኩ ፊርማዎቹ አባቶቻችን የፈረሟቸው አለመሆናቸው ታውቋል። |
በቅርቡ ከአሜሪካን ሃገር ለእረፍት የመጣ ጕደኛየ ቴዎድሮስ ታደሰን በአንድ ቅዝቅዝ ያለ የሃበሻ ሬስቶራንት ውስጥ ሲዘፍን እንደተመለከተው በኩራት ነግሮኝ እዚህ እዚህ እንደ ታአር የምናያቸው ድምጻዊያን እዚያ በአንድ ቢራ በቅርብ እንመለከታቸዋለን አለኝ: |
አቶ ቶሎሣ ተስፋዬ (የኦሮሞ ብሄራዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር) |
ተጨማሪ መጠን xNUMXs የአጠቃላይ አጭር ማጠቃለያዎች $51.00 $60.00 |
3 ሰዎች ሲገደሉ 7 ሰዎች መቁሰላቸው ተሰማ |
18 በመሆኑም ሁለቱ ብቻቸውን ወደ ቤተልሔም የሚወስደውን ረጅም መንገድ ተያያዙት። አንድ መረጃ እንደሚጠቁመው ከሆነ ጉዞው አንድ ሳምንት ያህል ሊፈጅ ይችላል። አብረው መሆናቸው በተወሰነ መጠንም ቢሆን ከሐዘናቸው እንዳጽናናቸው ጥርጥር የለውም። |
መልካሙ ጅምር ፣ ሰው ሃይልና የመረጃው እጥረት… |
በወልድያ በትግሬ አጋዚዎች ከተገደሉት ሰዎች አንዱ የሆነው የ35 ዓመቱ ወጣት ገብረመስቀል ጌታቸው |
የሕዝበ ውሳኔው የታሰበለትን ግብ እንዲያሳካ፣ለአያሌ ዘመናት አብረው እና ተዋህደው በኖሩት በአማራ እና በቅማንት ሕዝቦች መካከል ያለው አብሮነት ስሜት እንዲጎለብት ከላይ የተጠቆሙትን አንከኖች ማስተካከል አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብን ለመገንባት ፋይዳው የጎላ ነው፡፡ በተለይ ሕዝበ ውሳኔው የሚደረገው በአጭር ጊዜ ውስጥ፣ |
አርሶ አደሩም በከፍተኛ ሁኔታ በግብርና ሥራ የሚጠመድበት ወቅት መሆኑ እንዲሁም የፌደሬሽን ምክር ቤት በሥራ ላይ ሳይሆን ብዙዎቹ የምርጫ ቦርድ አባላትም የሹመት ጊዜያቸው ባለፈበት ሁኔታ ሕዝበ ውሳኔ መደረጉ አሁንም ሕገ መንግሥታዊ መፍትሔነቱን ውጤታማ እንዳይሆን ሳንካ ሊሆንበት ይችላል፡፡ |
ከእኔ በበለጠ ብልሆች የሆኑት የምከተለው ፍሬ ቢስ አቅጣጫ እንደሆነ ይነግሩኛል፡፡ ፊትህ ደም እስኪመስል መጮህ፤ማሳሰብ ትችላለህ፤ያም ሆኖም ግን ከኢትዮጵያ ጉማሬዎች ሰፋ ያለ ፖለቲካዊ ተሳትፎ ፤ ጥብቅና፤ እንቅስቃሴ ያደርጋሉ ብለህ ማመን ግን፤ ከቀይ ስር ደም አንደመጭመቅ የሚቆጠር ነው፡፡ ብልሆቹ እንደሚሉኝም፤ እነ |
አባ ዝምታን የዝምታ ዓለም ዝም ብሎ በአቦሸማኔዎች መሬት መጻፍ ይሻላል ነው: |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.