text
stringlengths
0
200
ቢ መሪዎችን የሚያፈራ ማሕጸንም ነው፡፡
የአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች፣ የናይልን ውሃ በሕግ ማዕቀፍ ውስጥ ከተው ለመቀራመት ጊዜ አልፈጀባቸውም። እንግሊዝ በቅኝ ትገዛቸው የነበሩ ሀገሮች፣ እንግሊዝ በገባችው የናይል ውሃ ስምምነት ተገዢ ነበሩ። ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ከእንግሊዝ የቅኝ ግዛት የናይል ውሃ ስምምነት ውጪ ነበሩ፤ አልተቀበሉትም ነበር።
የህዳሴ ግድብ በተያለዘት ጊዜ እንዲጠናቀቅ የሚጠበቅባቸውን ለመወጣት መወሰናቸውን የወንዶ ገነት ወረዳ የወጣቶችና የሴቶች ሊግ ገለፀ፡፡
አጣብቂኝ ውስጥ የገባው አማራነት! – ጠላቱን በደንብ ያላወቀና ያልተደራጀ ህዝብ አሸነፊ አይሆንም!!
ሌላው የወያኔ አገዛዝ ዕድገት መለኪያ ነዋሪውን አግለው በወረራ መልክ በተቆጣጠሩት፣ እንደ እንግዳ ደራሽ በመጡና በጥላቻ ፈረስ በሚጋልቡ ጸጉረ ልውጦች አማካይነት ቀበሌ በሚባል ፀረ-ሕዝብ ተቋም አገሬውን በሙሉ ከቤት ንብረቱ ማፈናቀል፣ ይኸው ተፈናቃይ እና መጪው ትውልድ በሚከፍለው ብድር (ተቋራጭ ተብዬዎች ጋር የሚፈጸ
መው ዝርፊያ እንደተጠበቀ ሆኖ) ወደሚሠራው መንገድ ክቡሩን የሰው ልጅ እየወረወሩ አገር አልባ ማድረጉን ነው፡፡ ሕንፃ እግዚአብሔርን (ሰውን) ዕለት ዕለት እያፈረሱ በዝርፊያ ጥቅመ ሰናዖርን (የባቢሎን ግንብ) መገንባት እውቀትም ዕድገትም አይደለም፡፡ ድንቁርና እንጂ፡፡ ድንቄም ሕዳሴ፡፡
[3] አመልካች አቶ ግርማ ሰንበት አልቀረቡም እና ተጠሪ፡- ወ/ሮ አልማዝ ገብረየስ ታህሳስ 15 ቀን 200 ዓ.ም.
• አዎ፣የተኛው እርሱ ነው፣ራሱን አያውቅም፣እኔ ባለቤቱ ነኝ፣ግባ አንተ ማነህ?
25. ዶክተር ሂሩት ወልደማርያም፦ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
ለዛሪ በዚህ ላብቃ ቀሪውን በክፍል ሁለት ሳምንት እመለስበታለሁ፡ የሳምንት ሰው ይበለን፡
29 የሰሙትም ሕዝብ ሁሉ ቀራጮች እንኳ ሳይቀሩ በዮሐንስ ጥምቀት ተጠምቀው እግዚአብሔርን አጸደቁ፤
ይቅርታ ውስጤ ተቃጥሎ ነው። የምንበላው ዳቦ እየራበን ጥጋብ የወጠራቸው የነጭ ባሪያ እንሁን? አዝናልሁ እ እ እ እ
ነዋሪነቱ በዋሺንገተን ዲሲ የሆነ የአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ የአማርኛው አገልግሎት ዘጋቢ የነበረውን ጋዜጠኛ የዘ-ሀወሀት የፖሊስ ወሮበላ ዘራፊ እ.ኤ.አ የካቲት 2013 ዘጋቢው ጋዜጠኝ በስልክ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ሙሉ ስሙን በመጠየቁ ብቻ ያስፈራራው መሆኑን በፍጹም አልረሳውም፡፡ ያ ወሮበላ ዘራፊ ፖሊስ የቪኦውን ዘጋቢ ጋዜ
ጠኛ እንዲህ ነበር ያለው፣ “ዋሺንግተን ወይም ቤተሰማያት ብትኖር ደንታ የለኝም፣ ጉዳዬ አይደለም፡፡ ሆኖም ግን በቁጥጥር ስር አድርጌ እወስድሀለሁ፡፡ ይህንን ማወቅ አለብህ!!“ አንግዲህ ከቤተሰማያት መንጥረው ከሚያመጡ ወሮበላ ዘራፊ ፖሊሶች ይሰውረን ከማለት ውጭ ሌላ ምን ሊባል ይችላል?
«ቴክኖሎጂን ማፍለቅ ብዙ አቅምን የሚጠይቅ በመሆኑ አሁን እየተሠራ ያለው ከአደጉት አገሮች በመቅዳት ነው›› ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፣ በዚህም ቴክኖሎጂውን በማላመድ የማሸጋገር ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ብለዋል።
ቀደም ሲል ከሶስት አመት በፊት ከሸኚ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ ሊኖራችሁ የሚገባ ወረቀቶች ዳላስ እኔው የምኖርበት ከተማ ውስጥ ላለው ድርጅታችሁ በቦርድ አባሉ ስም አስረክቤ ነበር ግልባጩንም ለኮማንደር ጸጋዪ ውድነህም ልኬ ነበር። በዚህ አጋጣሚ ኮማንደር ጸጋዬ የደረሳቸውን ዶክመንት አስመልክቶ በስልክ ደውለው ስላረጋገጡል
ኝና ስለሰጡኝም የጨዋ ኢትዮጵያዊ ማሳሰቢያ በጣም ላመሰግናቸው እወዳለሁ።
ከሌሎች ጋር ለመግባባት አትቸገርም? ወይስ ብቸኛ እንደሆንክ ይሰማሃል?
እነዚያ በእናንተ (የጊዜን መዘዋወር) የሚጠባበቁ ናቸው፤ ለናንተም ከአላህ የሆነ አሸናፊነት ቢኖራችሁ ከናንተ ጋር አልነበርንምን? ይላሉ፤ ለከሐዲዎችም ዕድል ቢኖር (ከአሁኑ በፊት) በናንተ ላይ አልተሾምንምን? (እና አልተውናችሁምን?) ከምእመናንም አደጋ አልከለከልናችሁምን? ይላሉ። አላህም በትንሣኤ ቀን በመካከላችሁ
ይፈርዳል፤ አላህም ለከሐዲዎች በምእመናን ላይ መንገድን በፍጹም አያደርግም።
የመብራት ኃይል ወይም ኤሌክትሪክ - ይህ አይነት ኃይል ከኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚፈጠር ነው።
ነገር ግን መታየት ያለበት ችግሩ ያለው ኢትዮጵያ ከተገበረችው የፌዴራል ሥርዓት አደረጃጀት ነው ወይስ ከአተገባበሩ የሚለው ነው። የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም አደረጃጀት እንደሚባለው ሙሉ በሙሉ በቋንቋ ላይ የተመሰረተ አይደለም፡፡ በሕገ መንግሥቱ በግልፅ እንደተቀመጠው በአሰፋፈር፣ በቋንቋ፣ በስነ ልቦና እና የህዝበ ውሳኔን ግ
ምት ውስጥ ባስገባ መልኩ ነው።
ምንም እንኳን በሲዳማ ቋንቋ ይህ ነው የምባል የጎላ ስራ ከይርጋዓለም ባይወጣም በኣማርኛ ቋንቋ ግን ኣያሌ ስራዎች ለንባብ በቅተዋል።
በዚህ ምክንያትም ነገሥታት የሚያስገብሩ ባላንዳች ኃይል እንጂ መሪዎች እንኳ ተደርገው የማይታሰቡበት አካባቢ ተፈጥሯል:
16. ጡትና መንግስት ጊዜውን ጠብቆ መውደቁ አይቀርም
ሙሉ ሀኪም ለመሆን ዕውቀት እና ክህሎት በቂ ባለመሆኑ በመልካም ስነ-ምግባር በመታነጽ ተገልጋዩን ህብረተሰብ ያለአድልኦ፣ በአክብሮትና በታማኝነት ማገልገል፣ እንዲሁም ሁሌም መማርና መሻሻል እንደሚያስፈልግ ዶ/ር አሚር አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡
ያላቸውን እውነተኛ ገንዘብ እያስያዘ ተጨማሪ እሴት መስጠት የቀጥታ ካሲኖ ስምምነቶች ወይም የጉርሻ የብድር ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች መስመር ላይ ቁማር ያለንን ምርጫ እንወደዋለን. Casino.uk.com አንተ ማሸነፍ ምን ነገር ማስታወስ ትችላለህ የት £ 5 ነጻ ክሬዲት ጋር ማጥፋት ይጀምራል – ምንም ተቀማጭ አያስፈልግ
ም – በቀላሉ ስለተመዘገቡ.
ዘመቻዉ ጥር 5 1985 እስከተቋረጠበት ጊዜ ድረስ በተቋጠረዉ አንድ ወር ተኩል ጊዜ ዉስጥ በተደረጉ 30 በረራዎች-ስምንት ሺሕ ያሕል ቤተ-እስራኤሎች እስራኤል ገብተዋል።ከዚያ በሕዋልም በዘመቻ ሰለሞንና በሌላ መንግድም በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ቤተ-እስራኤላዉያን ከሚመኙት ምድር ደርሰዋል።ነጋሽ መሐመድ ነኝ ቸር ያሰማን።
ግድግዳው ላይ ትልቅ ሰንደቅ ዓላማና የኢትዮጵያ ካርታ ነበር:
አንዳንዴ ንስር ነው – አንዳንደዜ ዋ‘ኔ፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ከክህነት ስርዓት እስከ ሲኖዶስ ስርዓት እና ሌሎች ስርዓቶቿን በሚገባ የሚያብራራ እና ለማጣቀሻ የሚጠቀሙበት መድበል ነው ፣
ከዚያ ይኸው ያቀጣጠሉት ችቦ በርቶ ዛሬ አማራ የሚባል ድርጀት ይፈለፈላል። አንደኛው ሌላውን “እኔ የበለጠ፣ የጠራሁ አማራ ነኝ!“ ይላል። በዚህ ሰሞን ”ከአማራ የሐኪሞች ማሕበር የተሰጠ መግለጫ!” የሚልም አየሁ። ዘውድና ንጉስ እንድሚያስፈልግ የሚናገር በአማራ ስም የተጻፈ ምን የሚያክል መጽሕም ገበያ ላይ ውሏል። ምኑ
ቅጡ!
ይቅርታ ወይም ይቅር ባይነት የሰው ልጅ በዚህ ዓለም በሚኖርበት ወቅት በተለያዩ ማኅበራዊ ትስስሮች ወይም ግንኙነቶች አማካኝነት ከሌሎች የማኅበረሰቡ ክፍሎች ጋር ለሚኖረው ጤናማ የኑሮ ጥምረት ትልቅ ድርሻ አለው ብዬ አምናለሁ። ይቅር መባባል ያለፈ በደልን አጥቦና አስወግዶ ለቀሪው ህይወት አዲስ ልቡናን በመፍጠር ግንኙነ
ታችንን ወደ ተሻለ የኑሮ ምዕራፍ ያሸጋግረዋል። በአንድ ወቅት በታሪክ አጋጣሚ ተበዳድለው፣ ተቀያይመው፣ ተኮራርፈው ከዚያም ባለፈ ደም ተቃብተው እና ለቂም በቀል ሌት ተቀን በሃሳብም በግብርም ይሯሯጡ የነበሩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን በልቡናቸው የተቋጠረውን የመጠፋፋት ሕልምና ዕቅድ ወደ ጎን ትተው አንዱ ካንዱ በጋብቻ እስ
ከመጣመርና አንዱ ላንዱ ዋስ ጠበቃ እስከመሆን ያደርሳቸዋል። በዚሁ መልካም አጋጣሚ ምክንያትም ሊጠፋ የነበረው ሕይወት፣ ሊፈስ የነበረው ደም እና ሊጎድል የነበረው አካል ከጥፋት፣ ከመፍሰስና ከመጉደል ይድናል።
የመጨረሻ መልዕክት አን BIOTEK የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ
« እንደ ህዝቡ ብዛት ከታየ የተማረውን ቁጥር ብዙ ሊባል የሚችል አይደለም ። እኔ እንደማየው ከሆነ በተለይ በጀርመን አገር ጥቂትም ቢሆኑ ከቻይናውያን ልሂቃን መካከል በከፍተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ አሉ ። ስኬታማ ለመሆን በጉጉት ወደ ጀርመን ለመጡት ተስጥኦ ያላቸው ተማሪዎች ይህ አንድ አዎንታዊ ክስተት ነው
።»
«የመጨረሻው ቀን ነው፤ ይህችን ቀን ማየት አልፈልግም፤ ለልጄ ስል እስከዛሬ ታግሻለሁ፤ በቃኝ» የሚል ጽሑፍ ራስጌዋ ላይ አገኘ፡፡
የሩዋንዳ መንግስት ተቃዋሚ በምህፃሩ የ FDU ፓርቲ መሪ -ቪክቶሬ ኢንጋብሬ ባለፈው ጥቅምት አጋማሽ ነበር የስምንት አመት እስራት የተበየነባቸው። ይህም በአሸባሪነት እና እኢአ በ 1994 ሩዋንዳ ውስጥ የተፈፀመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል አጣጥለዋል በሚል ክስ ነበር።
ሀገራችን ኢትዮጵያ ዥንጉርጉር ታሪክ ያላት፤ ታሪኳም በደምና በጦርነት የተለወሰ፤ ሰንደቅዋ በህዝቦቿ አፅም የተውለበለበ፣ ባለ ደማቅ ክብር ሀገር ናት፡፡ ሉዐላዊነቷ በዋዛ፣ ነፃነቷ በዝንጋዔ የተገኘ አይደለም፡፡ እልፍ ጀግኖች መራራ ፅዋን ተጎንጭተውላታል፡፡ በብዙ
FBC - የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በመዲናዋ ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች እንደሚገነባ አስታወቀ
፱) አመንኩህ ፡ ስትናገር (Amenkuh Setenager)
ንኡስ ክፍል ፩፤ ከባልና ከሚስት የአንዱ መሞት፡፡
(አንድ አድርገን ሚያዚያ 30 2006 ዓ.ም)፡- አቡነ ማትያስ አሜሪካ በነበሩበት ወቅት አቡነ ጳውሎስ በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ በቤተክርስቲያኒቱ በተለያዩ የስልጣን ተዋረዶች የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት በመቃወም ከ15 ገጽ ያላነሰ አቤቱታ ለብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት እንዲደርስ አድርገዋል፡፡ከዚህ በተጨማሪም ምዕመ
ኑ ጉዳዩን እንዲያውቀው በጊዜው ለሚታተሙ ጋዜጦች መካከል ለአንዱ በመላክ ለአንባቢያን እንዲደርስ ማድረጋቸው አይዘነጋም፡፡ በወቅቱ የእሳቸውን አቤቱታ ፖስት ያደረገው ጋዜጣ ከአቤቱታው ብዛት የተነሳ አንኳር አንኳሩን ብቻ እንዳወጣው በጽሁፉ ላይ ገልጾ ነበር፡፡የወቅቱ የአንድ ዲያቆን አላግባብ ዝውውር የሚኮሰኩሳቸው አባት
ነበሩ አሁን ላይ ግን ስለ ብዙዎች ማኅበር የቆሙበት መንገድ ብዙዎችን ግራ ያጋባ እየሆነ መጥቷል፡፡ አሁን ዘመኑ ነጉዶ አምስተኛው ፓትርያርክ አልፈው ስድስተኛ ብለን መጥራት ከጀመርን አንድ ድፍን ዓመት አለፈን ፤ አንድ አመት ቢያልፍም ቤተ ክርስቲያን ግን ሸክሟ ሲቀልላት አልተመለከትንም፡፡ ባለፉት 20 ዓመታት ቤተክ
ርስቲያኒቱ የቆመችበትን ዓላማ እንድታሳካ ቀን ከሌት ጎንበስ ቀና የሚለው ማኀበረ ቅዱሳን ላይ ከሶስት ዓመት በፊት እና ከሦስት ዓመት በኋላ በአንድ ብዕር ፤ በአንድ አይነት ሰዎች የተጻፉ በተለያዩ አባቶች ፍቃድ አግኝቶ የወጣውን ደብዳቤ ለማየት ወደድን፡፡ ከዚህ ቀደም የአብነት መምህራን ጉባኤ እገዳ ላይ በአባ ሰረቀ
ብርሃን የተረቀቀውን በአቡነ ማትያስ የጸደቀው ደብዳቤ ፤ የዛሬ ሳምንት ፓትርያርኩ የማኅበረ ቅዱሳንን የጥናት ጉባኤ ያገዱበትና በሚዲያ ያልወጡ በሁለቱ ተቋማት ብቻ የሚገኙ ደብዳቤዎች የቀድሞ ዘመን ለመመለሱ መንገድ አመላካች ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ( ብጹእ አቡነ ማትያስ ከዓመታት በፊት ለቅዱስ ሲኖዶስ የላኩትን አ
ቤቱታ እና ጩኽት ወደፊት ፖስት እናደርገዋለን …. ‹‹ከበሮ በሰው እጅ ያምር ..ሲይዙት ያደናግር›› ይላል ያገሬ ሰው…..
Next በባንግላዴሽ 140 ኪሎ ግራም የሚመዝን የኢትዮጵያ ጫት ተያዘ
ዋጋ ሓደ ኪሎ ቡን 50-60 ብር’ዩ:
ኣሁን ሳስበው፤ ከፊልሙ በላይ የፈረንሳይ ልጆች በፊልሙ ላይ
በአዲስ አበባ በየዕለቱ እስከ 100 ከረጢት ደም ይሰበሰባል
በአዲስ አበባ የሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ማዕክል ተመርቆ ተከፈተ
በ4ኛው የደብሊን ማራቶን በወንዶች ምድብ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበላይነት አጠናቀቁ።
ሆኖም ግን ሰዉ ከዚህ በፊት አንዳንድ ችግሮች ደርሰውበት ስለነበር እነዚህ ኃይሎች ቢጋጩ የሚደርሰውን በመስጋት እየለቀቀ ካምፕ (ማዕከል) ውስጥ ይገባል፤ ወደውጭም ይሄዳል፤ ሌሎችም አማራጮች ይጠቀማል። ይሄ አጋጣሚውን መጠቀም የፈለጉ ዘራፊዎች የወሰዱት እርምጃ ካልሆነ በቀር ይህ ሕዝብ ውጣልኝ፤ ልቀቅልኝ የሚል ሕዝብም
አይደለም።
7) በሚንቀሳቀስበት ወቅት ህገ-ወጥ አቧራቂው በሕጉ መሰረት ቢያንስ የውሃው መጠን ነው. P = 1000 * 9.18 * h. በ h = የውኃ መጠን በ <m> እና <p> በ <ፓሲካል> ውስጥ ዲፕሬሽን.
አዝ፦ ኦ ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ አቆመኝ ፡ በቤቱ ፡ አዎ
እኒህ በጣት የሚቆጠሩት የራሳቸው ለየት ያለ ስብዕና ያላቸው ግለሰቦች አማኙን ብዙሀን የሚወክሉ ናቸው ብሎ መውሰድ ትክክል አይሆንም:
የተሸጠውም ከ800 ሺህ ሊትር በላይ ፈሳሽና ከ570 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ፀረ-ተባይ ዱቄት መድኃኒት እንደሆነ አመልክተዋል፡፡
ሕገ መንግሥታዊውን ሥርዓት በኃይል ለማፈረስ የሚል ክስ በሀገራችን ተራና የተለመደ ነገር ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል። በስፋት የታወቀው፣ ምን አልባትም የተጀመረው በቅንጅቶች ክስ ይመስለኛል። ለሥልጣን ያሰጋሉ ተብሎ የተገመቱ ዜጎችን በዚህ እየወነጀሉ በመገናኛ ብዙሀን መናገሩንም የጀመሩት አቶ መለስ ናቸው። ለነገሩ ከደደ
ቢት እስከ ምኒልክ ቤተ መንግሥት የተሰራ የተነገረው ሁሉ የአቶ መለስና የአቶ መለስ ብቻ አንደሆነ ተነግሮን የለ።
አባ ግርማ ገንዘብ ይቀበላሉ እንዴ? ከተቀበሉ ፣ ልክ ለጠበል ገንዘብ እንደሚጠይቁ ቤተክርስትያኖች መወገዝ አለባቸው። ፈጣሪ የሰጠውን መንፈሳዊ ኃይል ስለምን ይሸጣል?
ከሴት ጓደኛ ወይም ከጓደኛ ጋር የከብት መኖ መመገብ
ይህንን ከዚህ በታች የሠፈረውን ቃለ መጠይቃቸውን ለማጣጣም ጠቃሚ ስለሚሆን፡ አንባብያን ከዚህ በፊት Why Have the Amaras Once Again Become Victims of Ethnic Cleansing by TPLF? በማለት ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ሚያዝያ 18፣ 2012 በጻፉት ስፊ ትንተና ውስጥ ስለ ፕሮፌስር ገብሩ የ
ስነዘሩትን እንዲያነቡ እንጋብዛለን።
21) ኢየሱስ ከጀልባው ሲወርድ ሕዝቡ በከፍተኛ ጉጉት እየጠበቀው ነው።
በመቅጠር በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ከዚህ በፊት ከነበረን ተሳትፎ የላቀ ውጤት ለማምጣት እና የተሻለ ደረጃ እንዲያደርሱን በማሰብ ስምምነት ላይ ደርሰን ቀጥረናቸው እንደነበር አይዘነጋም፡፡ሆኖም በዘንድሮው የሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፏችን በመጀመሪያው ዙር ለመውጣት ተገደናል፡፡አሰልጣኙ ቢጥሩም የክለቡ ስራ አመራር ቦርድ ያስ
ቀመጠውን ግብ ማሳካት ሳይችሉ ቀርተዋል፡፡ በ2007 ዓ.ም እየተደረገ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮናም እየታየ ያለው እንቅስቃሴ የዋዠቀ እና ተስፋ ሰጪ ሆኖ ባለመገኘቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስራ አመራር ቦርድ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ አሰልጣኝ ኔይደር ዶስ ሳንቶስ ከመጋቢት 11/ 2007 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰ
ናበቱ ወስኗል፡፡
"አለቃ ደስታ ""ስንኳ፣ ስንኳን የካህናት፤ እንኳ፣ እንኳን የሕዝብ አነጋገር ነው"" ይላሉ። እሊህን በዚሁ እንለፋቸውና ""እንቋዕ"" (እንኳዕ/እንኳን) ምን ማለት እንደኾነ ባጭሩ ተናግረን ወደሰላምታችን እንኺድ።"
ሰንደቅ፡ በኮሚሽኑ የማኅበረሰብ ልማት ሥራዎች ውስጥ ፣ የሕዝቡ ተሳትፎ ምን ይመስላል?
‹‹ሆሣዕና ለወልደ ዳዊት፣ ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር፣ ሆሣዕና በአርያም፤›› ‹‹ ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ፤ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፣ ሆሣዕና በአርያም፤ (ማቴ 21-9)።
የአ/አበባ ሀ/ስብከት በቀጣይ ብክነት ላይ – “ፓትርያርኩን ሰርፕራይዝ እናድርጋቸው” በሚል ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ኾነ!
አቶ አሰፋ ማሩ በቀድሞው አጠራር በወሎ ጠቅላይ ግዛት በላስታ አውራጃ መቄት ወረዳ በ1951 ዓ.ም እንደተወለደ የሕይወት ታሪኩ ያስረዳል። አሰፋ ማሩ በመምህርነት ሙያ ከማገልገሉም ባሻገር በወያኔ ዘመን የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር የአመራር አባል በመሆን የመምህራንን መብትና ጥቅም ለማስከበርና የትምህርት ጥራት ለማስጠ
በቅ በሚደረገው ትግል ውስጥ ግንባር ቀደም በመሆን ሕይወቱ በፋሽስት ወያኔ ወታደሮች በጠራራ ፀሐይ እስከተቀጨበት ዕለት ድረስ በጽናት ሲታገል የኖረ የቀለም አርበኛ ነው። ከመምህራን ማኅበር በተጨማሪ ከመገደሉ በፊት በነበረው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤም በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በመሆን የፋሽስት ወያኔ አገዛዝ የሚፈ
ጽመው ግፍና ግድያ በማጋለጥ የላቀ ድርሻም አበርክቷል።
ከዚህ በተጨማሪም ከ1000 የሃገሪቱ ዜጎች 11 በመቶው ብቻ ናቸው መኪና ያላቸው።
እባካችሁ ከአቶ መለሰ ዜናዊ ጋር ግንኙነት ያላችሁ ሰወች ይህን የኢትዮጵያን ታሪክ እንዲያነብ ብታደርጉልን ለ20 አመታት የገዟትን ኢትዮጵያን እንዲያውቌት እረዳችሁት ማለት ነው :
ከላይ እንደተመለከትነው በአሮሞ ብሔረተኞች “Welcome to the Club” እንኳን ደህና መጡ! አቀባባልም ሆነ ስለ አማራ ብሔረተኛነት ዲሞክራሲያዊነት የተቸራቸውም ውዳሴም ሆነ የምስክር ወረቀት በጸጋ የተቀበሉ አይመስሉም። አንዱ የአማራ ብሔረተኛ ድርጅት እንዲያውም “አማራ የሚደራጀው እንደ ኦነግና ወያኔ ዘረኛ ለመ
ሆን አይደለም። አማራ የሚደራጀው የተጋረጠበትን አደጋ ተቋቁሞ በሰፊው ያባቶቹ አገር የአገሩ ባለቤት ሆኖ ለመኖር የሚያስችለውን አቅም ለመፍጠር ነው። አማራ የሚደራጀው ለዚህ ቅዱስ ተግባር ነው!” ይላል። ይህ ዓይነቱ የራስን አደረጃጀት ልዩ መሆን ለይቶ ማመስገን ሥር የሰደደውን አለመተማመን የበለጠ ያጎላ እንደሆነ ነው
እንጂ እምነትንና የትግል አጋርነትን አያጸናም መቼም። ብሔረተኛነትን ላይ “ቅድስና” መደረቡ ደግሞ ተጨማሪ ጥያቄን ይጭራል። “ቅዱስ” ብሔረተኛነት ካለ የግድ ተቃራኒው ሊኖር ነው መባሉ አይቀሬ ነው። ”ያልተቀደሰ ብሔረተኛነት” ማለቴ ነው። የአማራ ብሔረተኛነት መደረሻው ግቡ ኢትዮጵያዊነት ነው ይሉናል። ሌላው ብሔረሰብ
ብሔረተኛነትስ መዳረሻ ግቡ ምን ሊባል ነው? የአማራ ብሔረተኛነት ዲሞራሲያዊ እየሆነ ነው እየተባለም ነው። እሱም በራሱ አጠያያቂ ነው። ልክ “ቅዱስ” ብሔረተኛነት ብርቅ እንደሆነ “ዲሞክራሲያዊ” ብሔረተኛነት እምብዛም አያጋጥምም። አልፎ ተርፎ ብሔረተኛነት ራሱ ዲሞራሲያዊ ሊሆን ይችላልን? መባሉንም ያስከትላል። “አማራ
ነት ማንነታችን ኢትዮጵያዊነት ዜግነታችን ነው” የሚለው መፈክር ለሁሉም 80 በላይ ለሆኑት የሃገሪቷ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እኩል የሚመለከት መፈክር መሆን አለበት ወይም ይገባዋል። አማራ ብቻ አይደለም በነገድ ማንነቱ ወገንተኛ የሚሆነው። መቼም ሁሉም በዜግነቱ “ኢትዮጵያዊ” ነኝ ባይ ነው። ምክንያቱ ዜግነት ግለሰ
ብ ዜጋው ከሃገረ መንግሥቱ (State) ጋር ያለው ቁርኝት ነው እስከተባለ ድረስ።
• በመሰረቱ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላለፉ መሆናቸውን ነገር ግን የተዛቡና የተከለሱ መሆናቸውን እናምናለን። እናንተ ዘንድም በአንዳንድ ወንጌሎች ውስጥ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ወይም አምላክ ሳይሆን የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆኑ ተጠቅሶ የለም?
ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ታማሚን ለመጠየቅ ወይም የሞተን ለመቅበር ሲሰባሰቡ ህገ መንግሥታቸውንና በመቶ ፐርሰንት የመረጡትን ዴሞክራሲያዊ መንግሥት እንዳያሙ ሲባል በነዚህ ስድስት ወራት ውስጥ ማንኛውም ዜጋ በተፈጥሮ በሽታም ሆነ በድንገተኛ አደጋ መታመምም ሆነ መሞት የተከለከለ ነው፡፡ ነገር ግን የዜጎች መሞት በግድ
አስፈላጊ ሆኖ በሚገኝበት ወቅት ከሕወሓቶች በስተቀር ማንኛውም ዜጋ አጋዚና የመከላከያ ሠራዊት በሚገኙባቸው አካባቢዎች በቡድንም ይሁን በግል በመቅረብ በጅምላም ሆነ በችርቻሮ የተፈለገውን ያህል የሞት መጠን መቀበል እንደሚቻል ኮማንድ ፖስቱ በደስታ ይገልጻል፡፡(የጥይት ግን ይከፈላል)
በተጨማሪም የቀብሪበያህ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሙክታር መሀመድ አብዲ በ2010 በጀት ዓመት በቀብሪበያህ ከተማ አስተዳደር የተገነቡትን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ማስመረቃቸውና ለከተማ አስተዳደሩ አቅመ አናሳ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ በማድረጋቸው እጅግ ደስተኛ ከመሆናቸውም በሻገር በጋራ መኖሪያ ቤቶቹ ግንባታ
ወቅት በርካታ የሀገሪቱና የከተማ አስተዳደሩ ወጣቶች የሥራ እድል እንደተፈጠረላቸው ተናግረዋል። አያይዞም የጋራ መኖሪያ ቤቶቹ ለተጠቃሚዎች በእጣ መልክ እንዲታደሉ ከንቲባ አቶ ሙክታር መሀመድ ገልጿል።
ዲያቆን ዳንኤል ማንን ነው ታናሽ ያልከው ለሚለው …… ተዘጋጅ
ይህም ሁኔታ ወቅታዊ ዝናብ ማግኘት በሚጀምሩ በደቡብና ደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች የማሳ ዝግጅት ለማድረግና ዘር ለመዝራት ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር አስገንዝቧል።
አንድ የአፍሪካ የኤርትራ አማርኛ 2017 ሙሉ ፊልሞች.
ኣብ ወጻኢ ሃገር ዝተፈጸመ ዘበለ ቓል ኪዳን፡ ኣብ ሃገር ጀርመን ተቐባልነት ኣለዎ ማለት ኣይኮነን። ነዚ ሕቶ’ዚ ከተጻርዩዎ ትኽእሉ ኢኹም። ከምኡ’ውን ቃል ኪዳንኩም ኣብ ሃገር ጀርመን ክተመዝግቡዎ ይከኣል’ዩ። ብዛዕባ’ዚ ጕዳይ’ዚ ኣብ ኢንተርነት ኣብ ድሕረ ገጻት ናይ ቤት ጽሕፈት ጕዳያት ወጻኢ ሓበሬታ ክትረኽቡዎ ትኽ
እሉ እኹም። ኣብ’ዚ ጠውቑ።