text
stringlengths
0
200
ኢንስቲቲዩቱ ፑል ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት በኮንትራት ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
4. ወጥ ሰሪ ( የሆነ የዱባይ ሆቴል ወጥ እየቀመሱ ሲያስተዋውቁ ስላየሁ ነው ቅቅቅቅቅ)-[b]
ከውድድሩ የተመረጡ ጨዋታዎች ተመርጠው የቀጥታ ስርጭት የሚኖራቸው ይሆናል።
የግዙፉ ግድብ ግንባታ፡ የኢትዮጵያና ግብፅ ቅራኔ ወደየት ያመራ ይሆን?
10. የመስሪያ ቤት እድር አባል መሆን ከጀመረ፤
ክፍሉ ታደሰ የያ ትውድ ተወካይ ነው፡፡ ኢ.ሕ.አ.ፓ/ን በግንባር ቀደምትነት ከመሠረቱት እና የ1960ዎቹን ትግል እስከ 1970ዎቹ መጀመሪያ ድረስ ከመሩት የያኔው ወጣት ምሁራን መካከል አንዱ ነው፡፡ እነ ክፍሉ ታደሰ ኢትዮጵያን በዴሞክራሲ፣ በሰብዐዊ መብት፣ በፍትህ፣ በእኩልነት፣ ሃሳብን በነፃነት በመግለፅ ረገድ እንለ
ውጣታለን ብለው ከያሉበት ተጠራርተው ኢሕአፓን /የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ/ን መሠረቱ፡፡ ቀደም ብለውም የፊውዳል ኢትዮጵያን አስተዳደር በዘመናዊ መንገድ ለመምራት ‘መሬት ላራሹ’ የሚለውን መርህም ለረጅም ጊዜ ሲያቀነቅኑ ቆይተዋል፡፡ ለጥቆም የተማሪው፣ የሰራተኛው፣ የገበሬው፣ የጦር ሠራዊቱ እንቅስቃሴ እያየለ መ
ጣ፡፡
በቅድሚያ ለህወሃት/ኢህአዴግ “የአንድን አገር (ኅልውና በማስጠበቅ) አንድ አድርጎ ማቆየት የሚችለው መሪው (ወይም በኢህአዴግኛ ፓርቲው ወይም ግምባሩ) እርሱ ብቻ እንደሆነ የሚናገር ከሆነ ያ መሪ (ፓርቲ ወይም ግምባር) አገሩን ከመገንባት ከሽፏል ማለት ነው … ማንም ሰው (ፓርቲ/ግምባር) ዕድሜልኩን መሪ/ፕሬዚዳንት መ
ሆን የለበትም፤ አዲስ ሃሳብና ትኩስ ኃይል ወደ ሥልጣን ሲመጣ ያቺ አገር ከቀድሞው እየተሻለች ትሄዳለች፡፡”
በማንኛዉም ሀገር አደጋዎች በማህበራዊና፣ ፖለቲካዊና ምጣኔ ሃብት እድገት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳድሩ ይታወቃል፡፡ በኢትዮጵያ በተደጋጋሚነቱ፣ በስፋቱ እና በሚያሳድረው ከባድ ጉዳት የሚጣወቀው ተፈጥሮ አደጋ ቀዳሚው ድርቅና ድርቅን ተከትሎ የሚመጣው ረሃብ ነው፡፡ ከድርቅ ባሻገርም ጎርፍ እና እሳት አደጋ በተደጋጋሚ
ይከሰታሉ፡፡ ተፍጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የሚስከትሉት ማህበራዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ፣ ፖለቲካዊ እና ስነ ምህዳራዊ ተፅዕኖም ሰፊ ነው፡፡
ለዘመናት ፖለቲካዊና መንግሥታዊ ጭካኔን ስንቃምወም የኖርነው፣ (“ማዕከላዊና ተመሳሳይ የማሰቃያ ማዕከሎች ይፍረሱ!” ስንል የነበረው)፣ ውሎ አድሮ እንደዚህ ዓይነት የጎንዮሽ ጭካኔ እንዳይበራከት ለማስጠንቀቅም ነበር።
የኦ. ኤም. ኤን ቴሌቪዥን ጣቢያ ይፋዊ ምረቃ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው 19.07.2018
"ጉዳቱ እየደረሰበት ያለው በዳርቻው አካባቢ ነው። የሐይቁ አጠቃላይ ዙሪያ ብንወስድ 385 ኪሎ ሜትር ነው። ከዚህ ውስጥ በየጊዜው በመስፋፋት እምቦጩ 27 ቀበሌ ደርሷል። ይህም ወደ 190 ኪሎ ሜትር የሐይቁ ዳርቻ ማለት ነው። ይኼውም በብዛት በመካካለኛ እና በአነስተኛ ሁኔታ የተያዘ ነው። ""በሳይንሱ የሐይቅ ዳርቻ ተ
ጎዳ ማለት ዋናው ትንፋሹ ተጎዳ ማለት ነው። ውሃ ብቻ ነው ያለው ማለት ነው። ውሃ ደግሞ ነገ ይደርቃል"" ሲሉ ስጋታቸውን ያስቀምጣሉ። የፎቶው ባለመብት, Kalkidan የምስሉ መግለጫ, ከሁለት ሺህ እስከ 50 ሺህ ሔክታር ድረስ የሚሆነው የሐይቁ ክፍል በእምቦጭ ተይዟል የአየር ንብረት ለውጥ እና በእምቦጭ አረም ላይ
ያለው ዕውቀት አነስተኛ መሆኑ ከእምቦጭ በተጨማሪ ሌሎች አረሞች እንዲስፋፉ በር ከፍቷል። እምቦጭ ብቻ ነው ጣናን የሚያሰጋው?"
መንገድ አቋርጣለሁ፡፡ በእግሬ፡፡ ሁለት ጎልማሶች በመንገዱ ማቋረጫ ላይ ተገናኙ፡፡ ከሁለት አንዳቸው ቀድመው ወይም ተከትለው ማለፍ አለባቸው፡፡ ሁለቱም ቆሙ፡፡ ከዚያም አንዱ ሌላኛው ቀድሞ ያልፍ ዘንድ ጋበዘ፤ የተጋበዘውም ጋባዡ እንዲያልፍ ለመነ፡፡ ግብዣው ጥቂት ደቂቃዎች ፈጀ፡፡ እኛም ከኋላ ያለነው ትኅትናቸውን አድን
ቀን በትዕግሥት ቆምን፡፡ በመጨረሻ አንደኛው እያመሰገነ አለፈ፡፡ ሌላኛውም ‹ምን አይደል›› እያለ አሳልፎ አለፈ፡፡
የዶ/ር አብይ የተመረዘ ውሀ እና የታግተዋል የሀሰት ወሬ እውነታው ሲጋለጥ
11. የጨረታ አሸናፊው ድርጅት ቅድሚያ ክፍያ የሚጠይቅ ከሆነ የጠየቀውን ያህል ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም ባንክ ጋራንቲ ቦንድ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡ ወይመ ዕቃውን አጠቃሎ ገቢ ሲያደርግ የሚከፈለው ይሆናል፡፡
ከሌላ አገር የመጡት ኮልፖርተሮች ስለ መንግሥቱ ተስፋ ለመናገር የሚጠቀሙት በምሥክርነት መስጫ ካርድ ነበር። በፓሪስ በድፍረት ይሰብክ የነበረ አንድ ጀርመንኛ ተናጋሪ ወንድም እንዲህ ብሏል፦ “አምላካችን ኃያል እንደሆነ እናውቃለን። በአገልግሎት ላይ ስንሆን ልባችን በጉሮሯችን ሊወጣ የሚደርሰው ሰው ፈርተን ሳይሆን ‘ቩሌ
ቩ ሊር ሰት ካርት፣ ስል ቩ ፕሌ? [እባክዎ፣ ይህን ካርድ ያንብቡት!]’ የሚሉትን ቃላት እንዳንረሳ ስለምንጨነቅ ነበር። ሥራችን በጣም አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማን ነበር።”
ወቅት በዝቅተኛ ፍጥነት ውስጥ, የ torque ግፊት ጋር አብሮ ይጨምራል
“ከዚህ በፊት የሞቱትን ሁለት ኢትዮጵያዊያን ጨምሮ የሟቾች ቁጥር 13 መሆኑ ታውቋል” ብለዋል በቪዲዮ ባስረጩት መልእክት።
ፅዮን እስጢፋኖስ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሽብር ተግባር ለመፈጸም በዝግጅት ላይ እያሉ ቦምቦቹን ሲገጣጠሙ በፈጸሙት ስህተት
እንደ አቶ እንድሪስ ገለጻ፣ በሀገር ሽማግሌዎች የተካሄደው የወሰን ማካለል ሥራ ህገ መንግስታዊ መሰረት ያለው ከመሆኑ በተጨማሪ ህዝቡ ችግሩን በራሱ መንገድ መፍታት መቻሉ ለልማትና ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል።
“የመጀመሪያዋን አህያ ብንበላት፤ እንዳለችው አምላክ ሊበቀለን ይችላል፡፡ ለእኛ ለይቶ ባይልከውም ነጐድጓድ ሊያወርድብን፣ መብረቅ ሊልክብን፣ ድርቅ ሊያመጣብን ይችላል”
click here for pdf ትውፊታውያን የሀገራችን ሰዓሊዎች የማያመዛዝንን ሰው ሲስሉ አንድ ዓይና አድርገው ይስሉት ነበር፡፡ ሰፋ አድርጎ የማያይ፤ እውነትን በከፊል ብቻ የሚቀበላት፤ ከሚያውቀው ውጭ ሌላ ነገር ...
ዘ ኢኮ trombinoscope እና የግል ቪዲዮ
እስመ ፡ ሠናይ ፡ ኵነኔከ ።
የኢትዮጵያ ፍርድቤቶች ከሚሰጧቸው ትዕዛዞች አንዳንዶቹ በተለያዩ ምክንያቶች ተፈጻሚ አለመሆናቸው ከህግ ውጭ ነው ሲሉ የህግ ባለሞያዎች አስታወቁ ።ዶቼቨለ በጉዳዩ ላይ ያነጋገራቸው ጠበቆች ፣አልፎ አልፎ ፍርድቤቶች የሚያስተላላፉትን ትዕዛዝ ተፈጻሚ አለማድረግ የህግ የበላይነትን መጣስ ስለሆነ ትዕዛዙን ያላከበረው አካል በ
ህግ ሊጠየቅ ይገባል ብለዋል።
መነሻ ገጽ አንደኛ ሊግ ምድብ 1 ልደታ ክፍለ ከተማ
ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር ጋር ወደ ጦርነትና የእርስ በርስ ግጭት የሚሄድ ነገር ይኖራል ብለው እንደማያስቡ የጦር ሀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ተናገረ፡፡ የአስፋው ስለሺን ዘገባ ያዳምጡ
ይሁን እንጂ በምግብ ዝግጅት ወቅት ቡናማ ሩዝ ከነጩ ሩዝ የበለጠ ጊዜ ይወስዳል፣ ይህ በንጥረነገሮች የታጨቁት ሽፋኖቹ በ ቪታሚን እና በማእድናት የበለጸጉ ናቸው:
በስራ ህይወታችንም እንደዛው የትናንት ውድቀታችንን ይዘን ስለምንዞር አዲስ ነገር ለመሞከር ብርታቱን እናጣለን። መዳፋንች ሁሌም በትዝታ እና በጸጸት ስለሚሞላ ዛሬ እና ነገ የሚያቀርቡልንን ስጦታዎች ለመቀበል ቦታ የለንም። ይህንን እየጻፍኩኝ የማዲንጎ የተዝታ ዘፈን ትዝ አለኝ
//ethiopianunitydiasporaforum.com/news/san-jose-hosts-ethio-eritrean-friendship-dinner/ ይህ ጅምር ነው።የ ሃያ አንደኛው ክ/ዘመን ልጆች ሥራ ይህ መሆን አለበት። የ ሃያንደኛው ክ/ዘመን ልጆች አዲስ ሃሳብ፣አዲስ መንገድ ግን አባቶቻቸው የኖሩበትን የ ፍቅር ጎዳና ተመ
ልክተው መራመድ ይጠበቅባቸዋል። ሁል ጊዜ ''ቆራጡ መሪያችን'' ''አስተዋዩ መሪያችን'' እያልን ችግራችን እየመዘመዘ ሲፈጀን ምንም እንዳልሆን ብንተወው ለልጆቻችን ሌላ መከራ ከማቆየት በቀር ትርፍና ኪሳራውን የሚካፈለው ይሄው አዲሱ ትውልድ ነው።
የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ተስፋዬ ዲንቃ ሽኝት ነገ ይፈጸማል /1939-2016/
@ facebook-lenasouckova እንቅስቃሴ 3 ወር 1 ሳምንት በፊት 10 ያተረፈው ስም
ይህ ኋላቀር፣ በእኩልነትና በዲሞክራሲ ያለማመንና ላሉ ችግሮች ሃይል መፍትሄ ነው ብሎ የማመን ኣስተሳሰብ ቀርቶ፡ ያለው ችግር በሰላማዊ መንገድ ሊፈታ ይችላል የሚል ተስፋ በ1991ዓም ተፈጥሮ ነበር። በወቅቱ የደርግ መንግስትን ያሸነፉ የፖለቲካ ድርጅቶች፡ ጭቆናና ዝርፊያ በህዝቦች ላይ ምን ጉዳት እንዳደረሰ ያዩና የተገ
ነዘቡ፣ ታግለውት የህዝቡን መብት ለማስከበር በወጣትነት እድሜያቸው ጫካ የገቡ መሆናቸው ህዝቡ ተስፋ እንዲሰንቅ ምክንያት ሆነ። የኦሮሞ ነጻነት ግንባርም በበኩሉ ለህዝቦቻቸው መብት የሚታገሉት የሌሎቹንም ህዝቦች መብት ያከብራሉ በሚል እንዲሁም ዘላቂ ሰላም ለማስገኘት የበኩሉን ድርሻ ለማበርከት በሽግግር መንግስት ውስጥ
መሳተፉ ይታወሳል።
የመጀመሪያውና ትልቁ ነገር ምርጫ ቦርድ ነፃና ገለልተኛ ተቋም መሆን እንደሚገባው በኢህአዴግ በኩል በፀና ሊታመንበት ይገባል። በዚህም መሰረት የምርጫ ቦርድ አባላት ሆነው የሚመረጡ ሰዎች ኢህአዴግን ጨምሮ ለማንም የፖለቲካ ድርጅት ወገንተኛ ያልሆኑ መሆናቸው መረጋገጥ አለበት። በተግባር ግን ይሄ ሲሆን አይታይም። ሁሉም
ወይም ባብዛኛው የምርጫ ቦርድ አባላት የኢህአዴግ አባላት ወይም ጠንካራ ደጋፊዎች እንደሆኑ የሚያሳዩ ብዙ ምልክቶች አሉ።
የኢትዮጲያ ህገ-መንግሥት አንቀጽ 39 መሠረትበማድረግ፣ ሰሜን ጎንደር የሚገኘው የቅማንት ሕዝብላነሳው የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ጥያቄ፣ የክልሉመንግሥት ተገቢውን መልስ በመስጠት ፈንታ እስራት፣ወከባና ግድያ እየፈጸመበት ነው ሲሉ እዚያው ጎንደር ነዋሪ የሆኑ ቅሬታቸውን አሰሙ።
ያም ሆነ ይህ ግን ‘ተማርን’ የሚሉ ጎረቤቶቻችንን አለቅልቃ ትበልጣቸዋለች። (ወይም ለእኔ እንዲያ ይታየኛል።) እናቴ ስለሆነች አይደለም። በሀቅ ነው የምናገረው። የእኔ ሁለት ዲግሪዎችንም ችላ አፈር የምታበላቸው እናቴ ብቻ ነች። በፊቷ ያሸነፍኳት ልምሰል እንጂ ከእርሷ ጋር ማውራት ስጀምር ልቤ በቂጡ ቂብ ይላል። አይች
ልበትም።
አንድ የወያኔ ባለስልጣን ለህዝቡ መስቀል አደባባይ ተብሎ የሚጠራው ቦታ ለግዜው እደማይፈርስ እና ጉዳዩን ለከፍተኛ ወያኔ ባልስልጣኖች በማነጋገር በቅርቡ ያለውን ሁኔታ ለህዝቡ አሳውቋል:
የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችን ጨምሮ 16 ሰዎች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው ‹‹አማራ በመሆኔ ዘሬን እንዳልተካ ተደርጌያለሁ›› ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኮንግረስማን ክሪስ ስሚዝ የተመራ የልዑካን ቡድንን ጋር እየተወያዩ ነው
ቶሎ ቶሎ ብዬ የሚል መዝሙር ከአማተር ሪል ማተር ካምፓኒይ ጋር በመተባበር።
ዛሬ በሴንተራል ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰዓት በሚካሄደው ጨዋታ ላይም የግብፅ ብሄራዊ ቡድን እና የሊቨርፑሉ አጥቂ ሞሀመድ ሳላህ እንደሚሳተፍ መገለፁን ከቢቢሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ወጣት የሌላት ቤተ ክርስቲያን ነገን ማየት አትችልም
#EBC ” እኔ ነኝ አዲሷ ኢትዮጵያ ” የታላላቅ ሀሳቦች መድረክ ክፍል – 1
9/ የፖሊስ፣ የመከላከያና የደህንነት ተቋማት ከፖለቲካ ገለልተኛ እንዲሆኑ ማድረግ፤
የኮሪያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በቻይና ቤጂንግ ኦሎምፒክ ውድድር ባለድል የነበረው ዋናተኛ ፓርክ ታይ ህዋን የሚታገድ ከሆነ ለሪዮ ኦሎምፒክ እግሩን እንደማያነሳ አስታወቀ። ፓርክ በኦሎምፒክ መስክ በ400 ሜትር ነፃ ቀዘፋ ዋና ለሀገሩ የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኘ የመጀመሪያው ዋናተኛ ነው። ዋናተኛው እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ20
14 ዓመት ከመላው የእስያ ጨዋታዎች ውድድር ቀደም ብሎ በተደረገለት ምርመራ ኃይል ሰጪ ንጥረ ነገር ተጠቅሟል በሚል የ18 ወራት እገዳ ተጥሎበት ነበር።
በቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ስም በባንክ የተቀመጠ 16 ሚሊዮን ብር ታገደ _ ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ነቢዩ ሚልክያስ አራት ምዕራፎች ያሉት የትንቢት መጽሐፍ ጽፏል :
አይሁዶችም ክርስትያኖችም እጅግ በጣም ክፉ ፍጥረታት ናቸው፡- ክርስትያኖች፣ አይሁዶች እና ጣዖት አምላኪዎች በመሐመድና በቁርአን የማያምኑቱ በሲዖል ውስጥ ለዘላለም ይቃጠላሉ እነሱም በምድር ላይ ካሉት ፍጥረታት ይልቅ እጅግ በጣም አስከፊዎቹ ናቸው 98.6፡፡
በጣም ደስ የምል ሰበር ዜና - መታየት የለበት - MAY.13.2018.. - FREE watch video on Kawatarou
«አሁን ገና እውነት ተናገርክ» አለና ሕፃኑ አንገቱን ወደ ሰማይ ቀና አደረገ፡፡ ከዚያም እንዲህ ሲል አሰምቶ ጮኸ፡፡
“ምን የዘንድሮ መድሀኒት እንደሁ ዱቄት ነው፡ በሶ መቃም ይሻላል፡፡”
16_122_በቅርቢቱም ዓለም በጎን ነገር ሰጠነው፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም በእርግጥ
ከአካውንታችን በወጣን (sign out) ቁጥር አካውንቱን ዲአክቲቬት (de-activate) ማለትም ከአገልግሎት ውጭ ማድረግ ያስፈልግ እንደሆነ ማሰቡም አይከፋም። ይህ ማለት አካውንቱን እኛ ወደአገልግሎት እስክንመልሰው ድረስ ማንም ሊያየው አይችልም ማለት ነው። ወደ ፌስቡክ ስንገባ (log in) አካውንቱን ወደ አገልግ
ሎት እንመልሰዋለን (reactivate) ማለት ነው፤ ሁሉንም ነገር እንደነበረ እናገኘዋለን።
52, 3 ማርች 2018 ‎የሰው ብዙ ሥራ (ታሪክ) ‎[244 byte] ‎Til Eulenspiegel (ውይይት _ አስተዋጽኦች) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የሰው ብዙ ሥራ''' ማለት ሰው በአጭር ጊዜ (አንድ ሰዓት) ውስጥ ከአንድ ተግባር በላይ የመሥራት ችሎ...»)
ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስ፣ ከአምስት ዓመታት በፊት ታሪካዊ የሆነውን የመጀመሪያ ሐዋርያዊ ጉብኝታቸውን ያደረጉት፣ የሜድተራንያንን ባሕር የሚያቋርጡ በርካታ ስደተኞችን በመቀበል ወደ ምትታወቀው፣ የኢጣሊያ ደሴት ወደ ሆነችው ወደ ላምፔዱሳ እንደነበር ይታወሳል። ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስ፣ ከደቡብ አሜሪካ አ
ህጉር ተነስተው፣ ስደተኞች የተሻለ ሕይወትን ተስፋ ወዳደረጉባት ወደ አውሮጳ ድረስ መምጣታቸው፣ የላምፔዱሳ ደሴት ነዋሪዎች ካሳዩት የደግነትና የርሕራሄ ተግባር ጋር ተገናኝቷል። ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስ፣ በላምፔዱሳ ደሴት በምትገኘው ትንሿ ስታዲየም ተገኝተው መስዋዕተ ቅዳሴን ባሳረጉበት ዕለት፣ ከ10 ሺህ በላይ
የሚሆኑ ስደተኞችና የደሴትቱ ምእመናን ተገኝተው እንደ ነበር ይታወሳል።
እና በሌሎችን ኃጥያቶች ምክንያት እንደታወከና እንዳለቀሰ ከእግዚአብሔር ምህረትን ለማግኘት ምን ያህል እንደለመነ ነው :
የቱሪዝም ማስተር ፕላን አንድ አንጓ ሲመዘዝ
ናይ ጎይታ መልሲ-“ንእግዚኣብሄር ኣምላኽካ ስገድ ፣ንዕኡ ንበይኑ ካኣ ኣምልኽ፣ዝብል ጽሑፍ ኣሎ እሞ ኪድ ካባይ ርሓቕ ሰይጣን”በሎ፣፣ማቴ4፣10,ሉቃ4፣8,ዘዳ6፣13
እርግጥ ነው አንዳንድ አክራሪ የኦሮሞ ብሄረተኞች፣ በኦሮሞነት ስም ሌሎችን የመጥላት ፖለቲካ ያራምዳሉ። ከሌሎች የመለየት፣ ሌሎችን የማግለል፣ የመከፋፈል፣ የጥላቻ ፖለቲካ ያራግባሉ። የኦሮሞ ባህል ግን ፣ የሞጋሳ ባህል ግን ፣ አንድ የሚያደርግ ባህል ነው። እነርሱ ከሚናገሩትና ከሚረጩት መርዝ ጋር ግንኙነት የለውም።
እግዚአብሔርን ማወቅ የክርስትናው ዐቢይ ነገር ነው፡፡ የማናውቀውን አምላክ እንዴት ልናመልክ እንችላለን? ብዙዎች ግን ሳያውቁት ያመልኩታል፡፡ ጳውሎስ በአቴና ሳለ የአቴና ሰዎች ሳያውቁት መሠዊያ ሠርተው የሚያመልኩት አምላክ እንደነበራቸው አየና የማያውቁትን አምላክ ማምለክ ተገቢ እንዳልሆነ በመግለጽ ብቸኛውን አምላክ አ
ስተዋወቃቸው፡፡ ዛሬም ብዙዎች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አያውቁትም ግን በስሙ ይጠራሉ፡፡ ቤተ ክርስቲያንን አያውቋትም ግን ስለእርሷ ይሟገታሉ፡፡ እውነተኛ ክርስቲያኖች ለመሆናቸውም የሕይወት ምስክርነት የሌላቸው ናቸው፡፡ ወገኖቼ! ይህ ቃል እኛን ኦርቶዶክሳውያንን ይመለከታል፡፡ የአብዛኛው ሕዝባችን መንፈሳዊ ሕይወት በ
እነዚህ መሠረቶች ላይ የቆመ አይደለም፡፡ ሆሳዕና! ብሎ ለማመስገን የሚቸኩል ዳግመኛም ስቀለው! ለማለት የማይዘገይ እንደ ውሃ በቀደዱለት ቦይ የሚፈስ ነው፡፡ ነገር ግን ወገኖቼ! ለማመስገንም ለመርገምም አንቸኩል፡፡ የምንሰማውንና የምናየውን በማስተዋል እንመርምር፡፡ ቃሉ ‹‹የማያስተውል ሕዝብ ይገለበጣል›› ይላልና፡፡
የጀርመን መንግስትን እና የኢትዮጵያ መንግስትን የሚተቸው ይህ መፅሐፍ
አይሲኤል ኅዳር 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ለማዕድን፣ ፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር በጻፈው ደብዳቤ የፖታሽ ፕሮጀክቱን ሚኒስቴሩ እንዲረከበው አመልክቷል፡፡ ኩባንያው ለሚኒስቴሩ በጻፈው ደብዳቤ ዝርዝር የማስረከቢያ ሒደቱን የሚገልጽ ዕቅድ ያሰፈረ ሲሆን፣ ሚኒስቴሩ ፕሮጀክቱን ከተረከበ በኋላ የፕሮጀክት መዝጊያ ማረጋገ
ጫ ሰርተፊኬት እንዲሰጠው ጠይቋል፡፡
ቤንች ላይ ናስሪና ኢድዋርዶ መኖራቸው ለቪንገር ጥሩ እድልን ሰጥቶታል:
ይህ በሕዝብ ላይ እቃ እቃ ጨዋታ ነው :
ሰፋ ቅድሚያ ከፍተኛ ጥራት በመስጠት ደረጃ አማካኝነት ወጣት
የሐይማኖት አባቶች፥ የመንግሥት ባለሥልጣናት፥ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፥ የአድማቾች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትና አስተያየት የልዩ ዝግጅታችን አካል ነዉ።ዋሽግተን፥ ብራስልስ፥ በርሊንና ለንደን ከሚገኙ የዶቸ ቬለ ባልደረቦቻችን ጋር የቀጥታ ስርጭት ዉይይትም ዓለን።አስተናጋጅ ነጋሽ መሐመድ ነኝ።የዓለም ዜና የዕለቱ አዘ
ጋጅ ተክሌ የኋላ ያሰማናል።መስመሩን ለተክሌ ልቀቅ።
ራት አግባ ሄዶ እንዲህ ያሉ ሰዎች ገብተዋል ብሎ ለአገሩ ሰዎች ነገረባቸው። ነገረ እሊህ የገባኦን ሰዎች ግብረ ሰዶም የሚሰሩ፤ እንደ ሃብታሙ አያሌው ገራፊዎች መንፈስ ቅዱስ የተጠየፋቸው ናቸው። ተሰብስበውም ሄዱና አሳዳሪውን እንግዶቹን ስጠን አሉት። በሃይማኖት ያለ ነበረና በእግዚአብሔር ስም የመጡ ሰዎችን እንደምን ብ
ዬ ብሎ ባይሆን የኔን ልጅ ወሰዱውት አለ። ያንተን ልጅም የት ልትርቀን አሉት፤ ከዚያም እሽ ሴቲቱን (ሚስቲቱን) ውሰዱዋት እንጅ እሱንስ አልሰጣችሁም ብሎ እርሱዋን ሰጣቸው። እንደ ሻንቅላ እየተፈራረቁ አደሩባት። ዘርም አስክሯት ሞታ አደረች። ባሏ ቢሆን ግን መቸ ነግቶልኝ አይኑዋን አይቻት እያለ ሲጨነቅ አደረ። ከደጅ
አጋድመው ጥለዋትም ሄደው ኖሯል። ያለች መስሎት ተነሽ እንሂድ አላት። ዝም አለች፤ ገልጦ ቢያያት ሞታለች። አባቶቻችን ከግብጽ ምድር ከወጡበት ግዜ ጀምሮ እንዲህ ያለ ግፍ ተደርጎ አያውቅም፤ በኔማ አንድ ግዜ ተደርጎብኝ የለምን፤ የሚያሳዝነኝ የእስራኤል ስራት መፍረሱ ነው እንጅ ብሎ በአህያ ጭኖ ወዳገሩ ይዟት ሄደና ስጋ
ዋን ለአስራ ሁለት ቦታ ቆራርጦ ከፍሎ ለአስራ
ሰውየው (ተናጋሪው) የሰው አንገት በሜንጫ እየቀላ ቢያድግ ነው እንጂ “እኔ ባለሁበት ዘጠና ዘጠኝ በመቶ ሙስሊም ነው። ማንም ሰው ደፍሮ ቀና አይልም በሜንጫ አንገቱን ነው የምንለው።” ብሎ ባልተናገረ ነበር። የለመደውን ሲያጣ ግን አሜሪካ ጠቀምጦ ወገኖቹን (ኢትዮጵያ የሚገኙ የእልምና እምነት ተከታዮች) ያደገበትን ተመ
ክሮ በማውሳትና በማካፈል እንዲሁም የእምነታችሁ ግዴታ ነው ሲል እልቂትን በኢትዮጵያ የክርስትና እምነት ተከታዮች ላይ ለማድረስ አፉን ከፈተ። ቀጣይ አዋጁ ግን በሜንጫ አገታቸውን መቶ የጣላቸው የጹሐን ኢትዮጵያውያን ዜጎች ስም ዝርዝር መናገር ይጠበቅበታል።
ኢያሱ ለእስራኤል መሪዎች የተናገራቸው የስንብት ቃላት (1-16)
መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ። - ምዕራፍ 21
እዚህ ከሚደረገው የህክምና ድጋፍ በተጨማሪ እሥራኤል አገር የሚሰለጥኑ ኢትዮጵያዊያን ዶክተሮችም አሉ፡፡ ለምሳሌ አንድ የልብ ቀዶ ህክምና ባለሙያ በቅርቡ ስልጠናውን ጨርሷል፡፡ ሌሎች ላይም ተመሳሳይ ስልጠናዎችንም እየሰጠን ነው፡፡ በየዓመቱ ከ50 እስከ 60 ህፃናት ወደ እሥራኤል እየሄዱ ህክምና ይወስዳሉ፡፡ ይሄ በቂ ነ
ው ማለት አይደለም፡፡ ግን መጀመሩ ጥሩ ነገር ነው፡፡
በአጠቃላይ የፖለቲካ ማህበረሰቡንም ሆነ የኢኮኖሚ ማህበረሰቡን በመገንባትና የኢትዮጵያ ህዳሴ በሚል የተያዘውን ፕሮጀክት ለማሳካት ረጅም ርቀት ሄደናል ሲሉም ተናግረዋል፡፡
ሶልያና ሽመልስ (@Soliyee10m) እንዲህ ስትል ተወተች፡፡