text stringlengths 0 200 |
|---|
28 ሜትር የጎን ስፋት ያለው የመንገድ ፕሮጀክቱ ስድስት ተሸከርካሪዎችን በአንዴ በግራና በቀኝ በኩል ለማስተናገድ በሚያስችል መልኩ ተገንብቷል : |
በሥራቸውና አለም ባደነቀላቸው የስዕል ሥራዎቻቸው “የሎሬትነት” ማዕረግን አግኝተዋል፤ “የማይሞተው ጠቢብ” የተሰኙት እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ። የአእምሯቸውን ምጥቀት በሥዕል ሥራ ላይ ለዓለም ማሳየት ከመቸላቸውም ባሻገር በተለያዩ ታላላቅ የአለም አገራት ለትምህርት ሄደው ዘመናቸውን |
በአገራቸው ለመጨረስ የታደሉ ጥበበኛም ነበሩ። የሥራቸው ፍሬዎችም እውቅናና ክብርን ያጎናፀፋቸው የሀገራችን አይረሴ ባለተሰጥኦ ናቸው። “የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል” እንዲሉ “አፈወርቅ ተክሌ በተማሪነታቸው ዘመን ብቻ ከእስር በላይ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን አግኝተዋል። ከእነሱም ውስጥ በስነ-ጥበብ መስክ ላበረከቱት |
አስተዋፅኦ በንጉሱ በክብር የተበረከተላቸው ሽልማት ይገኝበታል።” (ገፅ፡120) |
Home > allCategories > Media and Public Relations > በዓለም አቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ጥምረት የተገዛውን የእንቦጭ ማስወገጃ ማሽን የአማራ ክልል አካባቢ ደንና ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ተረከበ |
“ዝተመደበልና ሰዓት ኣብ ምእካሉ እዩ። ተሪፋትና ዘላ ፍርቂ ሰዓት’ያ ብግቡእ ንጠቐመላ።” |
የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በሰጡት መግለጫ፣ የእሥራኤል ታንክ ከሃነ ከተማ አቅራቢያ ባካሄደው ጥቃት አንድ ፍልስጤማዊ አርሶ አደር ሲሞት ሌላ አንድ መቁሰሉን አስታወቁ። |
‹‹(ቁርኣንን) ቅዱሱ መንፈስ (ጂብሪል) እውነተኛ ሲኾን ከጌታህ አወረደው በላቸው፡፡›› አል ነህል 1ዐ2 |
፡ ይሁንና በራሱ በመለስ ዜናዊ ይሁንታ የተቋቋመው አጣሪ ኮሚሽን እንዳጣራው ምርጫ 2005ን ተከትሎ በጥቂት ቀናት ውስጥ በመለስ ዜናዊ አመራርና ትዕዛዝ መሰረት፤ 193 ሰላማዊ ዜጎች አንዳችም መሳርያ ያልነበራቸው 193 ሲገደሉ፤763ቱ ደግሞ ለከፍተኛ ቁስለት ተዳርገዋል፡፡ ኮሚሽኑ ባረጋገጠው መሰረት የስለላ ሰራተኞችና |
የመንግስት ጦር አባላት አተኳኮሳቸው ሰልፉን ለመበተን ሳይሆን ለመግደል በመሆኑ ሁሉም አናታቸውንና ደረታቸውን እየተመቱ ነው የሞቱት፡፡ በሴፕቴምበር 2011 ዓለም በሙሉ የኢትዮጵያ የደህንነት ሰዎች፤ በሴፕቴምበር 16 2006 በአዲስ አበባ ከተማ 3 ቦምቦች አጥምደው ካፈነዱ በኋላ ፍንዳታውን የፈጸሙት ኤርትራዊያንና የ |
ኦሮሞ ነጻ አውጪ ድርጅት አባላት ናቸው በማለት ሰበብ አድረጓቸዋል: |
የተለያዩ አይነት አቮካዶዎች ያሉ ሲሆን ቅርፁ (ከሽክኒት እስከ ክብ ቅርፅ) እና ከለር (ከአረንጓዴ እስከ ጥቁር) እርስ በእርስ ሊለያይ ይችላል፡፡ አቮካዶ ከ8 ኦውንስ (220 ግራም) እስከ 3 ፓውንድ (1.4 ኪሎግራም) ሊከብድ ይችላል፡፡ |
ለሌላ ነገር ባንደራረስም በጊዜው የእኔን መመዘኛ ስላማታሟላ ትቻታለሁ : |
ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት በሚገባ ሲከበር ለአገር ዕድገት አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ የበሰሉ ዕውቀቶች፣ ከስህተት የሚመልሱ የሰሉ ትችቶችና ጠቃሚ ግብዓቶች ይገኛሉ፡፡ ሐሳብ በታፈነ ቁጥር ለአማራጭነት የሚጠቅሙ ዕውቀቶች ይታፈናሉ፡፡ ለአገር ዕድገት የሚበጁ ሐሳቦች ይጋሽባሉ፡፡ ሕዝባቸውን ለመጥቀም የሚፈልጉ ዜጐች ይ |
ሸማቀቃሉ፡፡ የመከኑ ሐሳቦችና ተቀናቃኝ የሌለባቸው ድፍረቶች አገሩን ይወሩታል፡፡ ስህተትን በስህተት የሚያርሙ አገር አጥፊ ፖሊሲዎች እየወጡ ጉዳት ያመጣሉ፡፡ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ከሚያገለግሉ ጉዳዮች መካከል ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት መከበር አንዱ ነው፡፡ |
"ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ከፖፕ ፍራንሲስ ጋር ከነበራቸው ውይይት በኋላ ""የጉብኝቱና የዚህ ሐዋርያዊ ጉዞ ዋና ዓላማ በሁለቱ አብያተ ክርስያናት መካከል የቆየውን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር፣ በአሁኑ ጊዜ በመላው ዓለም ያለውን አለመረጋጋትና የሰላም መደፍረስ አስመልክቶ የሃይማኖት |
አባቶች ማድረግ ስለሚገባቸው ጥረትና በሰው ልጆች አጠቃላይ ደኅንነት ዙሪያ ስለሚያደርጉት ጥረት መጠናከር የጋራ ምክክርና ውይይት ለማድረግ ነው"" በማለት በሮም ለሚገኙ ዓለም አቀፍና የኢጣሊያ ብሔራዊ የብዙኀን መገናኛዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡" |
26-28ን አንብብ።) እስራኤላውያን ከግብፅ ባርነት ነፃ ከወጡ ብዙም አልቆዩም። ይሖዋ በዚህች ጨቋኝ አገር ላይ አሥር ተአምራዊ መቅሰፍቶችን ያመጣ ከመሆኑም በላይ ፈርዖንንና ሠራዊቱን በቀይ ባሕር ውስጥ እንዲሰጥሙ አደረጋቸው። (ዘፀ. 12: |
አማርኛ ፊልም This is an Ethiopian Movie 2017 Film Amharic film. The Latest African Movies ይህ ኢትዮጵያዊ ፊልም 2017 ፊልም ነው. የቅርብ ጊዜ የአፍሪካ 323223 |
“ሥልጣን ለመያዝ ጨዋታው ቀላል አይደለም” _ kafaforfreedom |
ከየት እና መቼ እንደሚገዛ ሳይታወቅ ሁሉንም ሲመኝ በሌላ ክለቦች ተለቃቅመው እያለቁ ነው: |
እጅን በሳሙና ጣቶች መሃል እና ጥፍር ስር በማሸት መታጠብ እና በንፁህ ፎጣ ማድረቅ ተገቢ ነው፡፡ |
ሰሉስ 26 መስከረም 2017 ሓዳስ ኤርትራ |
.አንዳንድ ጊዜ የድሮ የሆኑ ቴምብሮችን መሰብሰብ ደስ ይለኛልና እስቲ ቴምብር ካላት ልውሰድ ብዬ አነሳሁዋት: |
የአጼ ቴዎድሮስ ሀውልት በደብረታቦር ከተማ ተመረቀ _ አባይ ሚዲያ |
ኦፊሴላዊ የቅኝ Williamsburg መተግበሪያ! ይህ መስተጋብራዊ መመሪያ ቀላል Williamsburg, ቨርጂኒያ ውስጥ ይህን ታሪካዊ መድረሻ ጉብኝት በጣም ለማድረግ የሚያስፈልገንን ነገር ሁሉ ለማግኘት ያደርገዋል. |
የገቢ ግብር ተመላሽ (Earned Income Tax Credit (EITC)) ከዝቅተኛ እስከ መካከለኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች የሚሰጥ ጥቅማጥቅም ነው። የገቢ ተመላሽ ማለት በኪስዎ የበለጠ ገንዘብ ማግኘት ማለት ነው። ያለብዎትን የግብር ዕዳ የሚቀንስ እና ተመላሽ ገንዘብ ሊያስገኝልዎት ይችል ይሆናል። |
አገር ሠሪ፣ አገር አልባ ሕዝብ! ዐማራው በትግሬ ወያኔ-ኦነግ አገር የለሽ ተደርጓል!! – መቅደላ – የዐኅኢአድ ልሳን |
እንደ አቶ መንግሥቱ ገለጻ ግጭቱ የተቀሰቀሰው በአማራና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ተወላጆች መካከል ነው፡፡ ‹‹አንድ ግለሰብ በሌላ ሰው አማካይነት ሕይወቱ ስለጠፋ ቀብሩ ከተፈጸመ በኋላ፣ ቤተሰቦቹና ዘመዶቹ በደም ፍላት ተነሳስተው በግለሰቡ ቤተሰቦች ላይ ጉዳት ለማድረስ ተንቀሳቅሰዋል፤›› ብለዋል፡፡ |
ሰላም በምድር ላይ በሰዎች መካከል እንዲሰፍን ትክክለኛ ፍትሕ መስፈን አለበት። የሀገር ሀብትና ጥቅም ለሁሉም ፍትሕ ባለው መንገድ መድረስ አለበት። በሰላም ጊዜ ጥቂቱ ወገን ከተጠቀመ፣ ሌላው ሀገሩን ሀገሬ ብሎ ለመጥራትና በችግር ጊዜ የሚደርሰውን ጥሪ በደስታ ለመቀበል ምክንያት አይኖረውም። በሰላሙ ወቅት በትክክለኛ ፍ |
ትሕ የሀገሩን ጥቅም ተካፋይ ከሆነ ግን በችግርዋ ጊዜ በደስታ ይሠዋላታል። በሌሎች መሥዋዕትነት ብቻ ለመዳን፣ በሌሎች |
Paint #20-ፍቅር ና ኣክብሮት _ Art Works |
ፍላጎቱም ቤተ-መንግስቱን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን፣ የመከላከያ ሚኒስትርን፣ የደህንነት ሚኒስትርን፣ የሠራዊቱን ኤታማዞር ሹም፣ |
አየር ማረፍያ ግራውንድ ቴክኒሻን ነው፡፡ ደረቱ ላይ ያለማጋነን…አራት ሴቶች የፍቅር እስክስታ ማስነካት ይችላሉ፡፡ |
ዩኤስኤ መጓጓዣ - ዩናይትድ ስቴትስ እንደ የጉዞ መድረሻ |
በዚህም መሰረት በመደበኛ እና በማታ በተፈጥሮ ሣይንስ የትምህርት መስክ ፈተና ወስደው ለወንድ 354 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ለሴት ደግሞ 340 ያመጡ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ። |
Posted by admin _ 14/07/2017 _ Comments Off on የአዲስ አበባ ባለቤት የአዲስ አበባ ህዝብ ነው! (አበጋዝ ወንድሙ) |
ማናቸውም ሰው ከእንስሳ ጋር ቢገናኝ ፈጽሞ ይገደል፤ እንስሳይቱንም ግደሉአት። |
ዛሬ ለሥራው ግምት አይሰጥም ማለቴ ሳይኾን ያለምንም ጥናት በአንድ ቀን ሁሉንም ነገር የሚጠናቀቅበት አሠራር አለ፡፡ ከዚህ አንጻር የዛን ጊዜውን ያህል የጠነከረ ሥራ ይሠራል ማለት ይከብዳል፡፡ |
Ethiopia Zare - ኢትዮጵያ ከሰው በላይ ወዳህ (ሣሌህ) |
በተለያዩ ክልሎች ላለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ እና ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ ካልተሰጠ አገሪቱ ወደ እርስ በእርስ ግጭት ልታመራ እንደምትችል የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስጋታቸውን ገልጹ። … [Read more...] |
በ1994 አ.ም ማለትም ወያኔ ስልጣኑን ከአደላደለ በኋላ የህዝቡ ቁጥር ከ83,044 አሽቆልቁሎ 48,690 ቀንሷል።ይሄም ማለት ህውሐት 34,354 የወልቃይ አማራን ህዝብ ከቦታው አፈናቅሏል ማለት ነው።በአንጻሩ ከ13 አመታት በኋላ የ2007 አ.ም ቆጠራ እንደሚያመላክተው ከ48,690 የነበረው ህዝብ ህውሐት እያመጣ ከአ |
ሰፈረበት በኋላ ወደ 92,167 አድጓል።በጣም የሚያስገረም የህዝብ ቁጥር ተጨምሯል ማለት ነው። |
1, 2. (ሀ) “ናይ ዘለኣለም ንጉስ” መን እዩ፧ እቲ መዓርግ እቲ ብቑዕ ዝዀነኸ ስለምንታይ እዩ፧ (ኣብዛ ገጽ እዚኣ ዘላ ስእሊ ርአ።) (ለ) ናብቲ ንጉስ ዝዀነ የሆዋ ኸም እንቐርብ ዚገብረና እንታይ እዩ፧ |
ሰሎሞን በኢትዮጵያዊያን ዘንድ የታዘበውን (ነገሩ በሁሉም የዓለም ክፍሎች ተመሳሳይ ነው) የመንደራቸውን ነገር መውደድ፤ የራሳቸውን ሸንተረር ማድነቅ፤ ያደጉበትን ምንጭ ከሌሎች ወንዞች የበለጠ አድርጎ የማቅረብ አባዜ (obsession with self) በክፋት አያየውም፡፡ ‹‹እና ምን ያድርጉ?›› ነው የሱ ጥያቄያዊ መል |
ስ፡፡ የጭቆና ተረክን በመንቀፍ ጀምሮ እንዲህ ይለናል፡ |
"በአውሮፓ ከተሞች ""ኮቪድ-19 ውሸት ነው"" የሚሉ ተቃውሞዎች እየተካሄዱ ነው ኒውራሊንክ የሚባለው የቴክኖሎጂ ፈጠራ ኩባንያው ይህንን አሁን በአሳማ የሞከረውን ቀጥሎ በሰዎች ላይ ሙከራ ለማድረግ እንዲፈቀድለት ባለፈው ዓመት ማመልከቻ ማስገባቱ ይታወቃል፡፡ ሐሳቡ ተግባራዊ ሲደረግ የነርቭ ችግር ያለባቸው ሰዎች ስልክና |
ኮምፒውተርን እንዲሁም ሌሎች ማናቸውም ተግባራትን በአእምሯቸው በማሰብ ብቻ እንደ ማንኛውም ጤነኛ ሰው ማዘዝ ይችላሉ፡፡ ቢሊየነሩ ፈጣሪ ኢላን መስክ ተስፋ የሚያደርገው ወደፊት የሰው አእምሮ ውስጥ የሚገጠመው ኮምፒውተር-ቅንጣት፣ ሕይወትን ከማቅለሉም በላይ ፓርኪንሰንና ህብለ ሰረሰር ጉዳት ያለባቸው ሰዎችን ያድናል፡፡ |
የቢሊየነሩ ኢላን መስክ የረዥም ጊዜ ህልሙ የሰው ልጅን የላቀ ፍጡር ወይም ልዕለሰብ ማድረግ ነው፡፡ መስክ እንሚያስበው የሰው ልጅ ወደፊት የሚጠፋው በሰው ሰራሽ ክህሎት (አርተፊሻል ኢንተለጀንስ) መወሳሰብ ነው፡፡ ይህንን መቋቋም የሚቻለው ደግሞ ልዕለ-ሰብ በመፍጠር ነው፡፡ ልዕለ-ሰብ የሚፈጠረው ደግሞ በኮምፒውተር በሚ |
ታገዝ አእምሮ ብቻ ነው፡፡ ግርቱሩድ የተሰኘቸው አሳማ ሳንቲም መጠን ያለው ኮምፒውተር ፍላሽ ከተገጠመላት በኋላ በካሜራ ክትትል ተደርጎላታል፡፡ መጀመርያ ትንሽ የመወዛገብ ነገር ቢታይባትም በኋላ ግን ሕይወቷን ቀጥላለች፡፡ ገለባ አሽትታ ስትቀምስ የነርቭ እንቅስቃሴዋና ስሜቷ በተገጠመላት ኮምፒውተር አማካኝነት ክትትል ሲ |
ደረግለት ነበር፡፡ አሳማዋ ምግብ ስትሻ በጭንቅላቷ የተገጠመላት ማሽን ቀድሞ ምልክቶችን ማሳየት ችሏል፡፡ ይህ ኒውትራሊንክ የሚባለው ቅንጣት እጅግ ደቂቅ የሆኖ ክሮች እንዲኖርት ተደርጎ ነው የተመረተው፡፡ ከፀጉር ውስጥ ቢሰካ መለየት አይችልም፡፡ ከጸጉርም የቀጠኑ ክሮችን ነው የተደረጉለት፡፡ ይህ ቅንጣት 3ሺህ ኤሌክትሮ |
ድሰን የያዘ ሲሆን ከሰው ጸጉር የቀጠኑ ተጣጣፊ ክሮች አንድ ሺህ የአእምሮ ኒውሮንስን መቆጣጠር ይችላሉ ተብሏል፡፡ ባለሙያዎች የሰው ልጅ አእምሮ መጀመርያ እንዴት ይሠራል የሚለውን ጠንቅቀን ሳናውቅ አእምሮ ላይ ቅንጣት መግጠም ያለውን ፋይዳ በጥርጣሬ ይመለከቱታል፡፡ አሳማዋ የኮምፒውተር ቅንጣት ተገጥሞላት ሳለ ከሌሎች |
አሳማዎች በተለየ ምንም የሆነችው ነገር ባለመኖሩ አንድ የሳይንስ እርምጃ ተደርጎ ታይቷል፡፡ ይህም ምናልባት ወደፊት የሰው ልጆች አንጎል ተከፍቶ ሳንቲም የምታክል ቅንጣት ቢጨመርበት አደጋ አይፈጥር ይሆናል የሚል ተስፋን አሳድሯል፡፡ የሰው ጭንቅላት ውስጥ ኒውሮሲግናሎችን ማንበብ የሚችል ቅንጣት ተገጠመ ማለት ሰዎች ቴሌ |
ቪዥን ቻናል ለመቀየር፣ እጅ የሌላቸው ሰዎች ማሸን የተገጠመላቸውን ማሽን ለማዘዝ፣ ወይም በኮምፒውተር ለመተየብ ጣቶች አያስፈልጉ ይሆናል፡፡ ፍላጎቱን ማሰብ ብቻ በቂ ነው፡፡ በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ የሰውን አንጎል ከማሽን ጋር የሚያገናኘው መሣሪያ29 ነሐሴ 2020 ሥራ ፈጠራ፡ ኮካ እና ፔፕሲን ያሸነፉት ሁለቱ |
ተማሪዎች18 ነሐሴ 2020 የሃምዛ ሃሚድ ፈጠራ የአዕምሮ ንብረት ባለቤትነቱ ሊጠበቅለት ነው7 ታህሳስ 2018 ቶርፖት ናያሪክጎር፡ ወባን በቀላሉ የሚለይ የፈጠራ ሥራ የሠራው ኢትዮጵያዊ10 ነሐሴ 2019 እንዳያመልጥዎ ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች15 ታህሳስ 2020 ኢትዮጵያና ቤላሩስ የጋ |
ዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት ናቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው"" ትምኒት ገብሩ15 ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋችው ግለሰብ15 ታህሳስ 2020 ቢቢሲ አማርኛ ዜና3 |
1 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ?" |
የፎብ ዋጋ (FOB price) ማለት የዕቃው መሸጫ ዋጋ እና በላኪ ሀገር እስከ የመጨረሻ መጫኛ ቦታ (ወደብ) ድረስ ለዕቃው የተከፈለ/የሚከፈል ወጪ ድምር የሚያመለክት አንዱ የአለምአቀፍ የንግድ ስምምነት ዓይነት (INCOTERM) ሲሆን በመርከብ ለማስጫን፣ ለማጓጓዝ፣ ለማራገፍ፣ ለመንከባከብ የወጣ ሲሆን ለኢንቨስትመንት |
ና ሌሎች የሚወጡ ወጪዎችን አይጨምርም፡፡ |
ሰራተኞች እንደሚገልጹት በቅርቡ የኢንፎሜሽን ክፍሉን እንደገና እናደራጃለን በሚል ቦታ ከተቀጠሩት መካከል 80 በመቶው የትግራይ ተወላጅ የህወሃት አባላት ናቸው። የአየር መንገዱ ዋና የኢንፎርሜሽን ኦፊሰር በቅርቡ በጡረታ ሲገለል፣ እሱን ተከትሎ የተቀጠረው ምህረተ አብ ተክላይ ነው። ምህረተአብ በአየር መንገዱ ስራ ከጀመ |
ረ 4 አመታት ብቻ የቆየ ቢሆነውም፣ በሶፍት ዌር ኢንጂነሪንግ ከ15 እስከ 25 አመታት ልምድ ላላቸው የድርጅቱ ሰራተኞች ሃላፊ ሆኖ መሾሙ ዘረኝነቱ እየከፋ መምጣቱን ማሳያ ነው በማለት ይናገራሉ። ከ4 አመታት በፊት አቶ ተወልደ የአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ ሲሆኑ በወጣው ክፍት የስራ ቦታ 10 የኮምፒተር ሳይንስ ተማሪ |
ዎች ሲቀጠሩ፣ ከ10ሩ ውስጥ 8 ቱ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ የተመረቁ የትግራይ ብሄር ተወላጆች መሆናቸውን፣ ከእነሱ መካከል ደግሞ ምህረተአብ የአጠቃላይ የድርጅቱ የኢንፎርሜሽን ዋና ሀላፊ ሆኖ መሾሙን ሰራተኖች ይገልጻሉ። |
"አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ አቶ ልደቱ ህክምና እንዲያገኙ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ 2 ህዳር 2020 አቶ ልደቱ ህክምና እንዲያገኙ ፍርድ ቤት ዛሬ ትዕዛዝ መስጠቱን ተከትሎ ነገ ህክምና እንደሚያገኙ የኢትዮጵያ ዴ |
ሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ፕሬዝዳንት አቶ አዳነ ታደሰ ገለጹ። “ህመም እየተሰማቸው ስለሆነ ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ ህክምና እንዲያገኙ ትዕዛዝ እንዲሰጥልን” የሚል ማመልከቻ ማቅረባቸውን በዚሁ መሠረት ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ በመስጠቱ ነገ ወደ ሐኪም ይሄዳሉ ሲሉ አቶ አዳነ ለቢቢሲ ተናግረዋል። አቶ ልደቱ ስላሉበት የጤና ሁኔታ |
ቢቢሲ ላቀረበላቸው ጥያቄም “በእውነት ምንም ሳልደብቅ መናገር የምፈልገው ነገር ከሌላው ጊዜ በተለየ ሁኔታ የህመም ስሜት ይታይባቸዋል። ሰውነታቸው ትንሽም ቢሆን ቀነስ ብሏል። በእርሳቸው ህመም ሰው እንዲጨነቅ ስለማይፈልጉ በጣም ካልባሰባቸው በስተቀር ህመማቸውን እና ስቃያቸውን ለሰው መናገር አይፈልጉም። ምዕራብ ወለጋ፡ |
""የ54 ሰዎች ሬሳ ተመለክቻለሁ"" የዓይን እማኝ ግድያው የተፈጸመው ስብሰባ ተብለው በተጠሩ ሰዎች ላይ ነው ተባለ አንድ ትምህርት ቤትን ለማደስ የተደረገ የፌስቡክ ዘመቻ ""በዚህ ሳምንት በሦስቱ ቀናት ያየነው ነገር ግልጽ ህመም እየተሰማቸው እንደሆነ፤ በህይወታቸውም ላይ አደጋ እንዳይደርስ እየሰጉ እንደሚተኙ ነው። |
ከዚያ በፊት ህመም አይሰማኝም አታስቡ አትጨቁ ነበር የሚሉት” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። “ስለዚህ በተቻለ መጠን ነገ ህክምና የሚሄዱልን ከሆነ ቢያንስ የህክምናውን ውጤት ዶክተሩ እንዲጽፍልን እናደርግና እንደገና መልሰን ህይወታቸው አደጋ ውስጥ እንዳይወድቅ የሚደረገውን ጥረት አጠናክረን መቀጠል ነው” ሲሉ አክለው ገልጸዋል |
። ለህክምና ውጭ በነበሩበት ወቅት ሌላ ህመም እንዳለበቻው ተገልጾላቸው ቀዶ ጥገና አድረገው የስድስት ወር ቀጠሮ ተሰጥቷቸው እንደነበርም አቶ አዳነ አስታውሰዋል። በተለያዩ ምክንያቶች ከዶክተሩ ጋር ሲጻጻፉ ቆይተው በዓመታቸው ሊሄዱ እንደነበር ገልጸው ሆኖም ለህክምና ወደ ውጭ ሊሄዱ ሁለት ቀን ሲቀራቸው በቁጥጥር ስር ው |
ለዋል ብለዋል። “ህክምናው በሃገር ውስጥ የሚገኝ አይደለም። የእሳቸው ህመም መሣሪያው ሃገር ውስጥ የለም። የሚታከሙበትን መሣሪያ እኔም ጠይቄዋለሁ። አሁን ዝም ብሎ ለቼካፕ ካልሆነ የሚሄደው ‘የእኔን [ህመም] ሊመረምር የሚችል መሣሪያ ሃገር ውስጥ የለም ነው’ ያለው” ብለዋል። የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ አባ |
ል የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው ከወራት በፊት በቁጥጥር ሥር ውለው አሁንም እሥር ቤት ይገኛሉ። በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ ልደቱ አያሌው፡ የቢሾፍቱ ፖሊስ አቶ ልደቱ የታሰሩት ሕገ መንግሥቱን በመናድ በሚለው ክስ መሆኑን ገለፀ22 ጥቅምት 2020 ልደቱ አያሌው ፡ በ100 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲወጡ ፍርድ ቤት ወ |
ሰነ22 መስከረም 2020 እንዳያመልጥዎ ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች15 ታህሳስ 2020 ኢትዮጵያና ቤላሩስ የጋዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት ናቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው"" ትምኒት ገብሩ15 |
ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋችው ግለሰብ15 ታህሳስ 2020 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ?" |
የመደወያ የአየር ሰዓት ካርድ ከስንት ብር ጀምሮ አገኛለሁ? |
በትግራይ ለአርባ አምስት ዓመት የተቀነቀነው የጎሳ ፖለቲካ (ሲቆላመጥ የማንነት ፖለቲካ) ከትግራይ ሕዝብ የፈለቀ ሳይሆን ተማሪዎች የጫኑበት የትግል ስልት ነው |
አሁን ያለውን የሰው ልጅ አመጣጥ ሂደት በዝርዝር ለመገንዘብ ተመራማሪዎች የሚያደርጉት ጥናት በተለያየ ጊዜ የተለያየ ግኝት |
በ13ና 14ኛው መክዘ በበጌምድር፣ በጎጃም፣ ሐረርጌና በደቡብ የተደረጉትን የክርስትና ማስፋፋቶችና የገዳማትና ትምህርት ቤቶች አተካከል ስንመለከት የአርጎባን፣ የጋፋትን፣ የዛይን፣ የሐረሪንና ሌሎች ሴማውያን ቋንቋዎችን ዱካ ተከትሎ እናገኘዋለን፡፡ የዚህ ዝምድና ጉዳይ ይበልጥ ሊጠና የሚገባ ይመስለኛል፡፡ በ14ኛውና በ1 |
5ኛው መክዘ ደብረ ሊባኖስና ከገዳሙ ጋር በተተያያዘ ታሪክ የተመሠረቱት የሸዋ፣ የጎጃም፣ የጎንደርና የወሎ አካባቢዎች የአማርኛ ቋንቋ ዋና መነገሪያዎች ሆነው እናገኛለን፡፡ የመጀመሪያዎቹን የአማርኛ ጽሑፎችንም የምናገኘው በዚህ አካባቢ ነው፡፡ በተለይ እነዚህ የትምህርትና የገዳማዊ ሕይወት ማዕከላት ከአርጎባ፣ ከዳሞትና |
ከጋፋት ሕዝቦች ጋር የነበራቸው ግንኙነት እንደገና ማጥናቱ የቋንቋው ዕድገት ከትምህርት ማዕከላትና ከሌሎች ሴማውያን ቋንቋዎች ጋር ያለውን ትግግዝ ያሳየናል፡፡ በዚህ ረገድ ታደሰ ታምራት በጋፋት ላይ የሠሩት ምሳሌ የሚሆን ነው (Taddesse Tamrat, 1988)፡፡ |
በተለያየ አቅጣጫ የሚንቀሳቀሱ አካሎች በአንድነት የጠ/ ሚኒስትሩን እንቅስቃሴ መደገፋቸው ጥሩ ነው: |
ደቡብ ሱዳን እአአ በ2011 ዓም ከሱዳን ተገንጥላ ነፃ መንግሥት ካቋቋመች ወዲህ ሰላም እና መረጋጋት አልሰፈነባትም። እንደሚታወቀው ደቡብ ሱዳን አዲስ ቀውስ ውስጥ የወደቀችው በፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር እና ከሥልጣን ካባረሩዋቸው የቀድሞው ምክትላቸው ሪየክ ማቸር መካከል የሥልጣን ሽኩቻ በተነሳበት እአአ ታህሳስ 2013 ዓ |
ም ነበር። |
“አልያዝኩም” አለ እና የዛሬን እለፊኝ ብሎ ተማፀናት። |
ስም በየክሱ የሚነሳውም በዘር ላይ የተመሰረተ ጥቃት ለመሸፈን ነው። ሚያዝያ 16 ቀን 2001 አመተ ምህረት መጀመሪያ በመፈንቅለ መንግስት በማግስቱ ደግሞ ክሱ ተቀይሮ በሽብርተኛነት የተከሰሱት ሰዎች አፈና የተካሄደው በሁሉም የሀገሪቱ ክልል ነበር። ከጎንደር እስከ ሃረር ድረስ በሚገኘው የሃገሪቱ ክልል የወያኔን ዘረኛነ |
ት የሚቃወሙ በርካታ ግለሰቦች እንደ አውሬ እየታደኑ ተይዘዋል። በይፋ ለፍርድ ቤት የቀረቡት ከሃምሳ የማይበልጡ ግለሰቦች ቢሆኑም የወያኔ የደህንነት አባላት በሚቆጣጠሯቸው የየክልሉ የምርመራ ጣቢያዎች የታሰሩትና እጅግ አሰቃቂ ሰቆቃ የተፈጸመባቸው የሰራዊቱ የፖሊስና |
ቢኖ ሊላ ቦታ የጻፈውን አንድ ቦታ ቢሆን ብዬ ነው |
የሚገርመው ሌላ Ibox 3030 በሆነ ሪሲቨር ስሞክረው ያንኑ MP4 ፋይል በሚገባ ከነድምፁ ይሰራል፤ ሁለቱ ይለያያል ማለት ነው? |
የሩሲያንና የአሜሪካን መካከለኛው ምሥራቅ ሚና በንፅፅር የሚያዩ የተለያዩ የፖለቲካ ተንታኞችም፣ የአሜሪካ ሁለት አስተዳደሮች በመካከለኛው ምሥራቅ ላይ የጠራ ፖሊሲ መከተል አልቻሉም ብለዋል፡፡ የባራክ ኦባማ አስተዳደር ቀድሞ የአሜሪካ ወዳጅ በነበሩ የዓረብ ጠንካራ መሪዎች ላይ ፊቱን አዞሮባቸዋል ይላሉ፡፡ የአሜሪካ የቀድ |
ሞ ወዳጅና ተባባሪዎች የተባሉት የዓረብ መሪዎች በፀደይ አብዮት ኤ.ኤ.አ. በ2011 እንዲወገዱ ሲደረግ፣ የሶሪያው በሽር አል አሳድ አብዮቱን ተሻግረው እዚህ መድረስ መቻላቸው ኦባማን የሚያስወግዝ ነው በማለት ያስረዳሉ፡፡ የመካከለኛው ምሥራቅ ቱዴይስ ወርልድ ቪው ኢንስቲትዩት የፖለቲካ ተንታኝ፣ ‹‹የባራክ ኦባማ አስተዳ |
ደር ከዓረብ መሪዎቹ ጋር መተማመን ባለመፍጠሩ ሳቢያ ዕድሎችን ለሩሲያ አሳልፎ ሰጥቷል፤›› ብለዋል፡፡ የአሁኑ የትራምፕ አስተዳደር ደግሞ የሩሲያ ደጋፊ በመሆኑ ለሩሲያ እየሠራ ነው ሲሉ ወቅሰዋል፡፡ |
• ስለ ፍትሐዊነት ውብ አገላለጽ ነው። በሌላ በኩል ግን ሕጃብ የተጣለባት ማህበራዊ በደል አይመስልህም?! |
"5 መከላከያ እርምጃዎች 4ቱ "" መ"" ዎችይ" |
ተጠርጣሪዎቹ በከተማዋ በወላይታ እና በሲዳማ ብሔሮች መካከል ግጭት እንዲከሰት ያደረጉ እንዲሁም በማረሚያ ቤት የተፈፀመን ወንጀል ያከናወኑ ሲሆኑ ክስ ከተመሰረተባቸው መካከልም የቀድሞው የከተማዋ ከንቲባ ይገኙበታል። 75 ተጠርጣሪዎች ያሉበት መዝገብ ምርመራው አልተጠናቀቀም። የኦሮሞ ነፃነት ግንባርን ለመቀበል ከነበረው |
ሥነ ሥርዓት ጋር በተያያዘ በቡራዩ እና አካባቢው ተከስቶ በነበረው ግጭት 37 ሰው የሞተ ሲሆን፤ በተተጨማሪ 26 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሞተዋል። ከሞት በተጨማሪ 315 ግለሰቦች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል። ከዚህም ጋር በተያያዘ 649 ተጠርጣሪዎች ተይዘው የነበረ ሲሆን |
320ዎቹ በወንጀሉ ለመሳተፋቸው ማስረጃ ባለመኖሩ እንዲለቀቁ ተደርጓል። 109 ተጠርጣሪዎች በግድያ በመሳተፍ እና በማነሳሳት ክስ ተመስርቷባቸዋል፤ እንዲሁም አስራ ሦስት በዋስ ተፈትተዋል። በአዲስ አበባ ደግሞ 'ቄሮ አይገባም' በሚል ግጭት ያነሳሱና የተሳተፉ 68 ሰዎች ክስ ተመስርቶባቸዋል። በቡራዩ በነበረው ግጭት አስ |
ቀድሞ የታቀደ ስለመሆኑ ምንም ዓይነት ማስረጃ አላገኝንም ያሉት ፍቃዱ፤ ኦነግን ለመቀበል ወደ አዲስ አበባ ይመጡ የነበሩ ወጣቶች አትገቡም እንገባለን በሚል ሙግት ግጭቱ ተለክሷል ብለዋል። ሐሰተኛ ወሬዎች መሰራጨታቸው ለግጭቱ መፋፋም ምክንያት ሆኗል ያሉት አቶ ፈቃዱ፤ የስድስት ዓመት ልጅ ተገድላ በኦሮሞ ነፃነት ግንባር |
ሰንደቅ ዓላማ ተጠቅልላ መሞቷ መወራቱ ወንጀሉ ላይ እንዲሳተፉ የገፋፋቸው ሰዎች እንደነበሩ የገልፀው፤ የተባለው ድርጊት ስለመፈፀሙ ማስረጃ አላገኘንም ብለዋል። በሀሰት የስድስት ዓመት ልጅ በቡድን ስትደፈር አይቻለሁ ያለች ግለሰብ እንዲሁም የእህቴ ጡት ተቆርጧል ያለ ግለሰብም በሐሰት ወሬ ሰውን በማነሳሳት ክስ ተመስር |
ቷል። በተጨማሪም መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ በፌዴራል እና በክልል ማረሚያ ቤቶች ይገኙ ለነበሩ 530 የፌዴራል ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጓል። •አቶ ጌታቸው አሰፋ የት ናቸው? |
ሌሎቹ ትናንሽ እጆቿ እንደ ቆንጆ አበባ አበባ ቆንጆ እንደ ንኪ. ይህ የመነቀሻ ንድፍ ማራኪ ነው. |
የሙርኮ ህይወት፤….. ያው የጦርነቱ ታሪክ እና የመሳሰሉት ቃል እንድሰጥ ወደ ማዕከላዊ ምርመራ ክፍላቸው ወሰዱኝ። ሰፊ አዳራሽ ነው፤ ከዚያ ከፍተኛ ምስጢር ያውቃሉ ከተባሉት ጄነራሎችና ኮለኔሎች ጋር ደበሉኝ። እዛው የታሰርንበት ቦታ “ምሽግ” ነው። ጥበቃው ሃይለኛ ነው።24 ሰዓት ያለ እረፍት ጥያቄ ላይ ነበርኩ። ከዚያ |
አስወጥተው ዓራሪ ወደተባለ ወደ ሙርከኞች ቀላቀሉኝ።ከነ ፓይለት ባዘብህ ጴጥሮስ (የበየነ ጴጥሮስ ወንድም) ከእነ ዓሊ ሓጂ ከነ ኮለኔል ግርማ የሚባሉ ከነሱ ጋር ነው የቀላቀሉኝ። የራሺያ ሙርኮኞችም ነበሩ። 1900 የምንሆን መኮንኞች ብቻ ባንድ ቦታ ታስረናል። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.