text
stringlengths
0
200
ግል ሐኪሞች ሲሰጥ የነበረውና በአሁኑ ጊዜ የተቋረጠው የአገር ውስጥ ትምህርት ዕድል እንደገና እንዲታይ የሚሉትንም ነጥቦች በድርድሩ ላይ አቅርበናል፡፡
በኮፐንሄገኑ ስብሰባ የሆነው ሆኖ አዎንታዊ ሚና ይይዛሉ ተብሎ ነው የሚታሰበው። ጉባዔው ከመድረሱ በፊት፣ 4 ዐበይት ጥያቄዎች በማነታረክ ላይ መሆናቸው እየተነገረ ነው። እነርሱም፣
(ይህ ጽሑፍ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃውሞ የገጠመው መሆኑን የሚያስረዱ ምልክቶች የተዘረዘሩበት ጽሑፍ ነው፡፡)
በጣም ደስ የምል ሰበር ዜና አለ... 4 дн. назад
ዕሩቅ ብእሲ ዓለምን በቤተ እምነት ውስጥ ይፈልጋታል፡፡ ዕሩቅ ብእሲ ቤተ እምነቱ መዳኛው ሳትሆን እንጀራው ናት፡፡ ...................እግዚአብሄር ባለህበት ይጠብቅህ!!!!
ምድር ፡ ጉድ ፡ ፈላባት (፪x) ፡ ሰራዊት ፡ መጣባት
የኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ችግር ትግሉ ከሰላማዊና ከሕጋዊ ትግል ውጪ መውጣቱ ነው፡፡ በዚህ የሚከሰሱት በትጥቅ ትግል ውስጥ የገቡት ብቻ አይደሉም፡፡ የእነሱ ችግር ክስና ውንጀላ የታወቀና የለየለት ነው፡፡ የትጥቅ ትግል ዋናው ከሚባለው ከሕገወጥነቱ በላይ መንግሥትን ብቻ ሳይሆን፣ ከመንግሥት ጋር አገርን አብ
ሮ የሚያደቅና የሚያወድም ነው፡፡ ለረዥም ዓመታት ሲታኮሱ፣ ፈንጂ ሲዘሩና መሠረተ ልማት ሲያወድሙ ኖረው ደግሞ እንደገና ሥልጣን ከጨበጡ በኋላ መልሶ ግንባታ የሚል በዛሬ ዘመን እብደት የሆነ የትግል ሥልት ነው፡፡ ገዥው ቡድንም በሕገወጥ ትግል አካሂያጅነቱ ብርቱ ተከሳሽ ነው፡፡ ከሕገወጡ ይበልጥ ሕጋዊውን መንገድ ተመራጭ
ና ቀላል የሚያደርግ የፖለቲካ ባህልና አሠራር ማልማት አለመቻሉና አለመፈለጉ ችግሩ ነው፡፡ በዚህ ረገድ ሕግ አስከባሪነቱና ሕግ አስፈጻሚነቱ ለሕጋዊነት ወግ እንኳን ጨርሶ የማይጨነቅ ነው፡፡ በሕጋዊነት መቀጠል ወይም ወደ ሕገወጥነት መዞር እያለ ነጋ ጠባ የሚታገላቸውን፣ የሚኮረኩማቸውን፣ አስፈላጊም ሲሆን እንዳሻው የሚያ
ደርጋቸውን ተቃዋሚዎች የጫካን መንገድ በሚያመላክት ፕሮፓጋንዳ ይቀሰቅሳቸዋል፣ ይገፋቸዋል፡፡
"የመጀመሪያው በቆንጆ መጽሄት ከቁጥር 41 ሚያዚያ 2005 ዓ.ም ጀምሮ ሶስት በተከታታይ በወጡት እትሞች ""የተጨፈለቀው ዶርዜ የት ገባ?"" በሚል ርዕስ የተጻፈው ዝርዝር ሁኔታዎችን ለማስታወስ እወዳለሁ። በዚህ ጽሁፍ ውስጥ የወጣው ጠቅለል ያለ ለመጽሄት ዝግጅቱ በሚመጥን አቀራረብ የቀረበው ነው። ከዚህ ጋር አያይዤ ዶ
ርዜ የራሱ የሆነ የለቅሶ ስርዓት እንዳለው ነው። ይህም የለቅሶ ስርዓት በከተማ ሆነ በገጠር በተመሳሳይ ሁኔታ የብሔረሰቡ አባላት ስርዓታቸውን ጠብቀው ለቅሶ እንደሚያከናውኑ ነው። ለዚህ ማስረጃ ማፈላለግ አያስፈልግም። በጉለሌና በሽሮሜዳ ወይም ዶርዜ ባለበት በማንኛውም አካባቢ ማየት የሚቻል በመሆኑ።"
ፍኖተ ነጻነት፣የሚልዮኖች ድምጽ፣አዲስ ገጽ ጋዜጦችንና በማህበራዊ ድረ ገጽ ብዛት ላላቸው ዌብ ሳይቶች ብግራፊክስ ዲዛይነርነትና በአንድነት ፓርቲ የወጣቶች ክፍል ሞያዊ አገልግሎት ሲያበረክት የቆየው የፎቶ ግራፍ ጋዜጠኛው አብነት ረጋሳ ለስደት መዳረጉን ለማወቅ ተችሏል፡፡
ሰዓት ውጪ በመሆኑ ፌዴራል ፖሊስ ተገኝቸ መጥሪያውን ሳልወስድ ልቀር ነው ማለት ነው፡፡
እያለ በሚያንጎራጉር የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ የመቃብር ቦታ ያለውን ዋጋ ዘአስቀድሞ መተንበይ አስቸጋሪ አይመስልም፡፡ ዐጽሞቹ የት የት ይገኛሉ? መፍለስ ካለባቸው በምን ዓይነት ሃይማኖታዊ እና ሰብአዊ ሥርዓት? ማን ያፍልሳቸው? የት ይረፉ? የሚሉት እንደ አንድ ተግባር ሊታሰብባቸው ይገባ ነበር፡፡ ለነገሩ የአዲስ አበባ
አጥቢያዎች በግዴለሽነት ያለ በቂ ሃይማኖታዊ፣ ሰብአዊ ሥርዓት እና ክብር ነባር ዐጽሞችን በሚያነሡበት በዚህ ዘመን መንግሥትን በዚህ ረገድ መውቀስ ከባድ ይሆናል፡፡ እነዚህ አበው እና እማት ለሀገር እና ለሕዝብ የሚጸልዩ ናቸው፡፡ ጸሎታቸው እንጂ ኀዘናቸው ማንንም አይጠቅምም፡፡ ይህ የዋልድባ ገዳም ጉዳይ በተገቢው መንገ
ድ ባለመያዙ ከዋልድባ አልፎ ሌሎችን ገዳማውያንም የሚያሳስብ ነገር እየሆነ ነው፡፡
መጽሐፈ ስንክሳር ወመጽሐፈ ግጻዌ ፳፬ (13) የካቲት፣
ህጻናት በርሃብ በየመንገዱ በየትምህርት ቤቱ አእምሮዋቸውን እየሳቱ የሚወድቁበ እርጉዝ ሴት መኖሪያ አልባ ሆና በየዱር ገደሉ እየወለደች ከተወለዱ ህጻናት ከ10 ህጻናት 6 በ3 እና በ 4 ወራቸው እየሞቱ ህክምና ጠፋ:
ከባህር ዳር ማረሚያ ቤት 283 ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ፡፡
ለምሳሌ, በፍለጋ ውስጥ ፍለጋዎችዎን በፌስቡክ ላይ መፈለግ ይችላሉወደ Facebook ግላዊነት ቅንብር ትር በመሄድ እና ሌሎች የፍለጋ ሞተሮች ከእርስዎ የጊዜ መስመር ጋር እንዲገናኙ ማድረግ ይችላሉ.
ይሖዋ በቀይ ባሕር “ተዋጊ” አምላክ መሆኑን አሳይቷል
​ከጥቂት ቀናት በፊት በሰሜናዊ ጃፓን ከሚገኝ የእንስሳት ማቆያ ያመለጠው የ24 ዓመቱ ቺምፓንዚ ቻቻ ሴንዳይ በተሰኘችው ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች እየዘዋወረ ከኤሌክትሪክ ፖል ወደ ኤሌክትሪክ ፖል እንዲሁም ከሕንፃ ሕንፃ ሲዘል ታይቶ እንደበር ሮይተርስ ዘግቧል፡፡
ፋሺሽት ኢጣልያ፤ በቫቲካን ድጋፍ፤ በ1928-33 ዓ/ም በኢትዮጵያ ላይ በፈጸመችው የጦር ወንጀል፤ አንድ ሚሊዮን ሕዝብ በመጨፍጨፉ እንዲሁም 2000 ቤተ ክርስቲያኖችና 525000 ቤቶች፤ ከነንብረቶቻቸውና ቅርሶቻቸው በተጨማሪም፤ ሕዝቡ የሚጠቀምባቸው ውሀና የአካባቢ ብክለት በመከሰቱና 14 ሚሊዮን እንስ ሶች በመውደማቸው
ሕዝባችን የደረሰበትን ረሀብና ሥቃይ መገመት አያዳግትም። ስለዚህ በየዓመቱ እንደሚደረገው፤ ዘንድሮም የካቲት 12 ቀን 2006 ዓ/ም ወይም ሰሞኑን ሰማእታቱን ለማስታወስ በሰላማዊ ሰልፍና በመሳሰሉት ተቃውሟችንን በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ በሚገኙ 50 ልዩ ልዩ ከተሞች ለመግለጽ አቅደናል።
አቢይን ህዝቡ ያግኘው፤ እንደ ቀደምቶቹ በደብዳቤ እንዳትጠራሩበት!!! (ያሬድ ጥበቡ)
ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ - የእጅ መዳፍዎ ላይ የኤም ፊደል ቅርጽ ካለ ትርጉሙን ያንብቡት 50883
አዲስ አበባ ውስጥ ይዘረጋል ተብሎ የሚጠበቀው የባቡር መስመር ከሚያልፋባቸው መስመሮች አንዱ በሆነው ከመገናኛ ጦር ኃይሎች ድረስ ባለው መንገድ ላይ፣ ተላላፊ መንገዶች ለመሥራት የሚያስችለው ዲዛይን ሊሠራ ነው፡፡ የዲዛይን ሥራው ኮር ለተባለ አገር በቀል አማካሪ መሐንዲሶች ድርጅት እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡
አዲስ አበባ ግንቦት 7/2009 የአልጀሪያ ኩባንያዎች የአፍሪካና የመካከለኛው ምስራቅ የገበያ መዳረሻዎችን ለመጠቀም ኢትዮጵያ ትክክለኛዋ አገር መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
ቡና ወይም ሻይ ጠጣ. አንድ ቡና ወይም ሻይ ጠጭ ከሆኑ, ከዚያም ያህል ካፌይን በውስጣቸው 3-11% በ ተፈጭቶ ስሜትህ ይችላሉ የፈለጉትን ይጠጣሉ.
ጥያቄ፡- በአዲስ አበባ ሕገወጥ የመሬት ወረራ ተንሰራፍቷል፡፡ የከተማው አስተዳደር ከፊሉን ሕጋዊ ያደርጋል፡፡ ከፊሉን ደግሞ በዘመቻ ያፈርሳል፡፡ ይህ አድሎአዊ አሠራር አይደለም? በማፍረስ ሒደቱ የሰው ሕይወት ጠፋ እየተባለም ነው፡፡
11ኛው “ህብረ ትርኢት” የጥበብ ምሽት ይካሄዳል - Addis Admass Newspaper _ Amharic news _ Ethiopian news
ዋናው ቁም ነገር የነሱን ፕሮፓጋንዳ ማክሸፍ ብቻ ሳይሆን ለዘመናት ስንታገልለት የቆየነው ዘረኛውን መንግስት ከሕዝብ ጭንቃ ላይ የማውረድ ዓላማ በውጤት እንዲቋጭ ሁላችንም አንድ ሆነን መነሳት ነው!!!።
የኢትዮጵያ ወይንስ የትግራይ አየር መንገድ? [ይሄይስ አእምሮ] _ Ethioreference >
ግራ ፡ ቀኝ ፡ እያየሁ ፡ ስጣራ ፡ ፈልጌ ፡ እረዳት
የራያ ቢራ ስራ አስኪያሃጅ ኦርቶዶክስን ስለሚተነኩሰው ማስታውቂያ የሰጠው ማብራሪያ Selam tesfaye 2017
መሐመድ የተባለው ነቢይና የጦር መሪ «የሰላም ሃይማኖት» ለሚለው በጂሃድ ስም መሬት እያካለለ ንጥቂያ ካደረገበት ጊዜ በኋላ አሁን እስልምና ሙስሊም ባልሆነው አለም ደጃፍ ላይ በሃይልና በከፍተኛ ድምፅ እያንኳኳ ነው። በአንዳንድ ሁኔታ ጂሃድ ሰፊ ግዛትን ይዞ ለማረግገጥ የሚደረግ የበድዊን ጎሳ ግፊት የነበረ ሲሆን እርሱ
ም በየጊዜው የሚደረጉ ወቅታዊ የዝርፊያ ወረራ ማለትም ጋዝዋ በመባልም ይታወቅ ነበር፡፡ ምሁራን እንደተገነዘቡት ጂሃድ ማለት የሃይማኖት ግዴታና ተግባራዊ ራስን መከላከያ ነበር።
አምስተኛው ምክንያት ደግሞ አዳዲስ ሐሳቦች ወደ ቋንቋው ሲመጡ ስያሜ ቃላት የሚያዘጋጅ ወይም በፕሮፌሰር ባየ ይማም ቋንቋ ለመናገር ‹በቋንቋ ሥርዓት መሠረት ቃላትን የሚያዋልድ› አካል ወይም ተቋም አለመኖሩ ያስከተለው ጣጣ ነው፡፡ ከሰባ ዓመታት በፊት እግር ኳስ አዲስ ሐሳብ ሆኖ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ እነ ይድነቃቸው ተሰ
ማና ፍቅሩ ኪዳኔ መጀመሪያ ያደረጉት ነገር ለዛሬ ሥራችን ምሳሌ የሚሆን ነው፡፡ የእግር ኳስን ሕግ ወደ ኢትዮጵያ ሲያመጡ ለአያሌ የእግር ኳስ ሐሳቦች የአማርኛ አቻ ትርጉም ነው የፈጠሩት፡፡ ቡድን፣ በረኛ፣ ፍጹም ቅጣት ምት፣ የማዕዘን ምት፣ የመሥመር ውርወራ፣ ዳኛ፣ የመሥመር ዳኛ፣ አማካይ፣ አጥቂ፣ ተከላካይ፣ የመሳሰሉ
ት ቃላትና ሐረጎች ያኔ የመጡ ናቸው፡፡ የሚያሳዝነው ያ ሁሉ እንዳልተለፋበት የዛሬ የስፖርት ጋዜጠኞች ‹ፔናሊቲ፣ ፔናሊቲ ቦክስ፣ ሪፈሪ፣ ዲፌንደር፣ ስኳድ፣ ቲም› እያሉ ወደ ኋላ ሲመለሱ መሰማታቸው ነው፡፡
እንባዬን ፡ አይተህ ፡ ጌታ (Enbayien Ayteh Gieta) - ተስፋዬ ፡ ጋቢሶ - WikiMezmur:
7 ግንቦትን ኦሮሞ ሚድያ ኔትዎርክን’ውን ግብረ መልሲ ሂቦም ኣለው። ጽቡቕ ዜና’ዩ ይብሉ።
የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የስንዴ አቅርቦትና ፍላጎትን ለማሟላት 200 ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥ ተፈጽሟል 1847
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ በLote 1. Field Camera and accessories Equipment በLote 2. Supply installation and configuration of Networking infrastructure ለመግዛትና ለማሠራት ፈልጐ በኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጣ ላይ “October 28,2017”
ማውጣቱ ይታወሣል፡፡ በመሆኑም የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ጊዜ የነበረው “November 09, 2017” ወደ “November 16,2017” የጨረታ መዝጊያው ሰዓት ጠዋት 3፡00 ሆኖ፣ የጨረታ መክፈቻው ጠዋት 4:
በእስያ በተላይም በቻይና ዋዝንቢት ዝነኛ ለማዳ እንስሳ ሆኖ መያዙ እንደ መልካም እድል ይቈጠራል። የተያዘ ዋዝንቢት ሁሉ ማናቸውም አትክልት ወይም ሥጋ ቢሰጥ ይበላል። በአንዳንድ ባሕል ደግሞ ዋዝንቢት እንደ ምግብ ሊበላ ይችላል።
ኢትዮጵያውያን ፣ሙስሊም ክርስትያኑ፣ በዜጎቻችን ላይ በደቡብ አፍሪካና በሊብያ በደረሰው ግፍና ሰይጣናዊ ግድያ በጥልቅ ሀዘን የምንገኝበት ወቅት ነው፡፡ አንድነታችንን ከማንም ጊዜ በላይ ያሳየንበት፣ እንደ አንድ በአንድ ልብ ሀዘናችን የገለፅንበትም ወቅት ነው፡፡ይሁንና አንዳንድ ለርካሽ ግላዊ/ፖለቲካዊ ትርፍ እንጂ ለዜጎ
ች ደንታ የሌላቸው ግለሰቦችና የፖለቲካ ቡድኖች ይህን ጥልቅ ሀዘናችን ለርካሽ አላማቸው መጠቀምያ ለማድረግ ሽርጉድ ሲሉ ይታያሉ፡፡ ይህ ድርጊታቸው ተረድተን ካላስቆምናቸው ካለፈው የበለጠ ዋጋ እንከፍላለን፡፡
"የኣብዛኛዎቹ ኣዳዲስ ተጠቃሚ ቋንቋዎች ፊደሎች ዓማርኛው ላይ የተጨመሩ ናቸው። በእዚህም የተነሳ የቀለሞቹ መልኮች እየጨመሩ ቢሆንም ኮምፕዩተራይዝድ ስለሆኑ ማወቁ እየቀለለ ነው። ተጠቃሚው የሚፈልገውን ቋንቋ በመምረጥ በቋንቋው ቀለሞች ብቻ መጠቀም ተችሏል። በላቲን (Latin) ፊደል እንደሚጠቀሙት እንደእነ እንግሊዝኛ፣
ጀርመንኛና እስፓንኛ ፊደላት [433] [434] [435] በመባል እንደሚታወቁት ሁሉ በግዕዝ ፊደል የሚጠቀሙትም የትግርኛ፣ [436] ዓማርኛ፣ [437] ግዕዝ፣ [438] ኦሮምኛ [439] ሌሎችም ፊደላት በመባል በፊደል ስማቸው ተከፋፍለዋል። ኣንድኣንድ ምሁራን በስሕተት ዓማርኛና ትግርኛ የእራሳቸው ፊደላት የላቸውም ይ
ላሉ። ይህ እንግሊዝኛና እስፓንኛ የእራሳቸው ፊደላት የላቸውም እንደማለት የተሳሳተ ነው። ከእዚህ ጎን የኣለው ሥዕል እንደሚያሳየው ፊደላቱን በቋንቋ ቀለሞች (Character sets) የመከፋፈሉ ጥቅም ኣጻጻፍ ለማቅለልም ሲሆን በሁሉም የግዕዝ ቀለሞች ለመጠቀም “Ethiopic ግዕዝ” የሚለውን መምረጥ እንደሚቻል ለማሳየ
ት ነው። Ethiopic (ኢትዮፒክ) በእንግሊዝኛ ግዕዝ ነው። በግዕዝ ቋንቋ ፊደላት ለመጠቀም ""ግዕዝ ቋንቋ"" የሚለውን መምረጥ ያስፈልጋል። በኣንድ ምሳሌ ቋንቋ የተሰየሙትንም ብዙ ቋንቋዎች ሊጠቀሙባቸውም ይችላሉ። ምሳሌ፦ ኣዊንጂ፣ ዲዚ። ወደፊትም ገበታውን በእየኣንድኣንዱ ቋንቋ ለየብቻ ማቅረብ ያስፈልጋል። ምክንያቱ
ም ወደፊት እየኣንድኣንዱ ቋንቋ በእራሱ ሰዋሰው፣ መዝገበ ቃላት፣ ማረሚያና የመሳሰሉት መጠቀም ስለኣለብን ሳይንሱንና ቴክኖሎጅውን በጀመርንበት በኣሁኑ ጊዜ ለየብቻቸው ማዳበር ስለሚያስፈልገን ነው። ይህ እንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ ተቀላቅለው በላቲን ፊደላት እንደማይቀርቡት ዓይነት መሆኑ ነው። ለጥቂቶቹም መደበኛ ቅርጽ የተሰ
ጣቸው ፊደላቱ በቋንቋ ስሞቻቸው ወደ ዩኒኮድ ሲገቡ ነበር። (በግዕዝኤዲት ኣጠቃቀም እንግሊዝኛ ለመቀላቀል የ“ቍጥጥር” (“Ctrl”) እና “ኣማራጭ” (“Alt”) ቁልፎች መጫን ያስፈልጋል።) በዶክተሩ ፓተንቶች የተጠቀሱት የግዕዝ ቀለሞች ብዛት ዊኪፔዲያ ውስጥ [440] ከተጠቀሱት የበለጡ ናቸው።"
ስለሺ ብሥራት – በኢአፌ የህዝብ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ፤
አሁን አሁን ቢራ ፋብሪካዎችም ሆኑ ሆቴሎቻችን፣ ባንኮቻችን፣ ኢንሹራንሶቻችን፣ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎቻችን ወዘተ በአብዛኛው ድጋፍ የሚያደርጉት ለመዝናኛው ክፍል ነው። አንዳንዴ ደግሞ በየመንደሩ ላሉ ለአስረሽ ምቺው ዝግጅቶች ሁሉ ግንባር ቀደም ተሰላፊዎች እየሆኑ ነው። በሬዲዮና በቴሌቭዥን ለሚተላለፉ ዝግጅቶች የሚደረጉ
የስፖንሰርሺፕ ድጋፎች አብዛኛዎቹ ማህበራዊ ለውጥ፣ ሀገራዊ ለውጥና እድገት ለሚያመጡ ፕሮግራሞች አይደለም። በየኮሪደሩ ለሚደረጉ የወሬ ሽኩሽኩታዎች ብዙ ብር ሲያወጡ ይስተዋላል። ለማይመለከተን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ስፖንሰር የሚያደርጉ ግዙፍ ተቋማትን ስመለከት “እውነት ያለሁት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው?” ብዬም
የምጠይቅበት ጊዜ አለ።
 WARKA ዋርካ • View topic - ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ሰዎች....
በእነ አባ ዮናስ አዋጅ ውስጥ ያለው ግልጽ መልእክት ግን በሁለት መልኩ የሚታይ ወይም ሊተረጎም የሚችል ነው፡፡
ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስም ወደ የት ደርሰሽ ነበር ንገሪኝ? አላት:
ፕ/ር መረራ ጉዲና የወርቅነህ ገበየሁ አስተማሪ ነበሩ። በዚህች አጭር ቪዲዮ ስለ ውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ የስም ማጭበርበር የሚሉት አለ። ተጨማሪ መረጃዎችን ከቪዲዮው በታች ያገኛሉ። (ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)
አሁን ስብሃት ተናገሩት እንጂ…ህዝቡ ብሎ-ብሎ የታከተው ነገር ነው!! እነ እስክንድር፣መሃመድ አቡበከር፣ አንዷለም አራጌ፣ ርእዮት አለሙ….ወዘተ በርሶ ጓደኞች በስልክ ትእዛዝ የተፈረደባቸው ናቸው!!… «ፍትሃዊ ስርአትና መንግስት አለ..» እያሉ ህዝብን የሚያደነቁሩት እነበረከትና የጋሪ ፈረስ የሆኑት ሃ/ማሪያም እርቃና
ቸውን የሚያስቀር ነገር ነው በስብሃት የተቀመጠው።
አሁን ይሄ ጉዳይ ከፖለቲካ ቃል አልፎ በህግ ረገድ ተግባራዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው፡፡ አሁን ቢያንስ በአስፈፃሚው አካል ሲደረጉ የነበሩ የሰብአዊ መብት ረገጣዎች ተረጋግጠዋል፡፡ በዚህ የሰብአዊ መብት ጥሰት ውስጥ ተሳትፈዋል የተባሉ የስራ ኃላፊዎች፣ ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ይሄ ከመሆኑም በፊት ግን ላለፉት በ
ርካታ አመታት ብዙዎቻችን ይሄ ጥሰት እየተፈፀመ መሆኑን በአደባባይ እየገለፅን፣ መንግስት እርምጃ እንዲወስድ ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ስንጠይቅ ነበር፡፡ በኔ በኩል የተፈፀመው የሰብአዊ መብት ጥሰት በገለልተኛ አካል ተገቢው ምርመራ ቢደረግበት በሰብአዊነት ላይ የተፈፀመ የሚለውን አለማቀፍ ወንጀል መስፈርት የሚያሟላ እንደሚ
ሆን ግምት ነበረኝ፡፡ ጠቅላይ አቃቤ ህጉ ስለ ጥሰቱ በሰጡት መግለጫ የተገነዘብኩትም ጥሰቱ በሰብአዊነት ላይ የተፈፀመ፣ አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ጥሰት ደረጃን የያዘ መሆኑን ነው። በሰብአዊነት የተፈፀመ አለማቀፍ ወንጀል ደረጃ ላይ ያለ ወንጀል ነው የተፈፀመው፡፡
አንድም የአማራ ገበሬ ባለበት ሥፍራ ያለበት ቀበሌ አሥተዳደር ሳያውቀው፣ ፈቃድ ሳይሰጠው፣ ይዞታው መሆኑን ሳያውቅለትና ሳይገብርበት የሚያርሰው መሬት የለም፡፡ ለዚህም ማስረጃው ገበሬዎቹ የያዟቸው ሰነዶች ናቸው፡፡
ሰበር ዜና! የሳውዲ መተላለፊያ በሆነቸው በየመን በ300 ሃበሾች ላይ የደረሰው አሰቃቂ ግድያ
ሰው ለሰው ድራማ ክፍል 38 Sew Lesew Drama Part 38
ተውሳክ፡ . . .‘ይሁዳ ጠፍአ፡ ቅዱስ ማትያስ ተክአ’
አስተማማኝ ተቀማጭ ምርጥ የሞባይል የክፍያ አማራጮች & ፈጣን Withdrawals
እጅግ በጣም ብዙ ንድፍ ባለው የሰውዬው ጀርባ ላይ በእናቴ ላይ የሰዋስው ጽንሰ-ሀሳብ በእረፍት ላይ ነው.
አዲስ አበባ ጥር 7/2007 ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ጉባዔን በብቃት ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረገች መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ። ...
ፕሬዚዳንቱ አለም በአየር ንብረት ለውጥ ስጋት ውስጥ በወደቀበት እና ሀገሮች ይህን ለመመከት የተለያዩ እርምጃዎችን በጋራና በተናጠል እየሰሩ ባሉበት በአሁኑ ወቅት ሀገራቸው የፓሪሱ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት አካል እንዳትሆን አድርገዋል፡፡ በዚህም ከአሜሪካ የሚጠበቀው የፋይናንስ ድጋፍ እንዲቀር አርገዋል፡፡ በቅርቡ
ም የአሜሪካንን ፖሊሲ የማያስፈጽሙ ሀገሮች ከሀገሪቱ የሚያገኙት ድጋፍ እንደሚቀንስባቸው አስታውቀዋል፡፡ ሌሎች በርካታ ወገኖችን ሊጎዱ የሚችሉ ውሳኔዎችንም እያሳለፉ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ከብዙ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
“ፒተር ሃይንላይን በሥራው ላይ የቆየ ዘጋቢ ነው፡፡ ልምድ ያካበተና በሙያው የተካነ የራዲዮ ጋዜጠኛ ነው፡፡ በመሆኑም እኔ በግሌ እንደ ሃይንላይን ዓይነት ሰው ሙያዊ ባልሆነ መንገድ ይዘግባል ብዬ ለማመን ይከብደኛል፡፡” - ቶም ሮደስ፤ በሲፒጄ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ቃል አቀባይ፡፡
ይሄም በመሆኑ ይሄን ትርጉም የለሽ ስብስባችሁን በቶሎ ቋጭታችሁ ፣ አፋጣኝ መልስ የሚያስፈልጋቸው በየስፍራው የሚካሄዱ የዜጎች ግድያ የሚቆምበትንና ፣ የተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው በሰላም ተመልሰው ስለሚቋቋሙበት ጉዳይ ከህዝብ ጋር መምከሩ የተሻለ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ161 ሺህ በላይ አዳዲስ የስራ እድሎችን ለወጣቶች የሚፈጥር መነሻ እቅድ ቀረበ።
ላፕቶፑ የተዘጋጀው በዩኒ ኮድ አጻጻፍ ዘዴ ስለሆነ የግእዝ ፊደላትን በመጠቀም ያለ አንዳች ችግር በአማርኛ ኢሜይል ለመፃፍና በቀላሉ ኢንተርኔት ላይ ለመጠቀም ያስችላል። ኢሜይል የሚላክለት ሰው ተመሳሳይ ኮምፒውተር ባይኖረውም መልእክቱ በአማርኛ ያለ አንዳች ችግር ደርሶት ማንበብ ይችላል። በማንኛውም ኢሜይል አገልግሎት
ሰጪ (ያሁ ጂሜይል ወይም ሌላ) ገፅ ላይ ተፅፎ የሚላክ መልእክት ብዙ ግዜ እንደሚያጋጥመው የተዘበራረቀ ፅሁፍ ወይም ትንንሽ ሳጥን መሰል ምልክቶች ሳይኖሩ በተቀባዩ በትክክል መነበብ ይችላል።
[2] የማለዳ ድባብ 59 ግጥሞችን አካትቷል። የመድብሉ መክፈቻ፣ መተላለፍያና መዝጊያ በተስፋ ማጣት የተቀለመ ይመስላል፤ “ሲፈርድባት ኢትዮጵያ” [ገጽ 5]፤ “የኔ ዘመን ቃናው የጠፋበት ቅኝቱ የተበላሸበት ዘመን” ይለናል [ቁ.9] ወይም “የተካደ ትውልድ” [ቁ.28]፤ “ሕይወቴ ሲጨመቅ ይሄ ነው ምስሉ / ... የቢራ
ጠርሙዞች ... ንዋያተ ሱሶች ... የሚያርጉ ጭሶች ... ባመድ የተሞሉ ገጣባ ሳህኖች። [ቁ.17] “በምን ይገለጻል፣ የትውልዴ አበሳ፣ በመንበርከክ ብዛት፣ መራመድ የረሳ” [ቁ.72]። “መከራን በበርሜል፣ መጽናናትን በፍኝ፣ ከዘመን ያተረፍሁ” [ቁ.76]። “ከጥቁር አፈር ጋራ እድሜአችንን እየፈጨን... ለብሳናው ለግ
ራሩ ላለቀው በመጋዝ ታርዶ ... ምነው ደረት የማንመታ” [ቁ.90]። በሌላ ሥፍራ፣ ዮሐንስ መኮንን የተሰኘ፣ “የኔ ትውልድ እድለኛ አይደለም። በሽግግር ጊዜ የተገኘ ስለሆነ ይመስለኛል፤ ከቀደምቶቹ በወጉ የተረከበው እሴት የለውም። ወይም በተረከብነው ላይ መስማማት አልሆነልንም። አንዳችን የምናከብረውን ሌሎቻችን እንዘረ
ጥጠዋለን” ብሏል። ይኸ አስተሳሰብ በትውልዱ መሓል የተንሠራፋ ይመስላል። አደጋ ከፊቱ ተጋርጦ እንኳ ወደ ውጭ እየጎረፈ ነው! እውነታው ይህን ቢመስልም፣ መፍትሔው ምንድነው? የባለቅኔስ [የኪን] ድርሻ ምንድነው? አንድ ነገር ግልጽ እናድርግ፤ ሁኔታዎች እንዲህ ይቀጥላሉ ብሎ ማሰብ የሕዝቦችን ታሪክ ሂደት አለማወቅ ነው።
ራስ ላይ ማተኮርና ወደ ውስጥ ማየት ሲበዛ፣ ራስን ወደ መጥላት ያመራል። ሰው ራሱን ሲያቆላምጥ፣ ራሱን ከሌላው ነጥሎ ማየት ሲያበዛ ያኔ የራሱ እስረኛ ሆኗል። ራስን የማተለቅ፣ የውዳሴ፣ የመኮራረጅና አማራጭ አስተያየት የማይታገስ ባህል እንዲህ መንሠራፋት ለምን ይመስለናል? በአንጻሩ፣ ዓላማውን አውቆ መስዋእት የሚከፍ
ል ራሱንና ሌሎችን ነጻ ያወጣል።
ቢሆንም...ቢሆንም....የፍቄን አይነት ሰዎች አውቃለሁ እና ከጥፋታቸው እሚያስተምራቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል:
ቤተ ክርስቲያናችን በኮፕት ቴሌቪዥን ዕለታዊ የአየር ሰዓት ልታገኝ ነው _ ሐራ ዘተዋሕዶ
መሪ (ሪዳ) እና ገዥ (ሐጉካይ-ሻ) “ገዥ ጉልበት ይፈልጋል፤ መሪ ግን ጥበብ ይፈልጋል” – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
የጋና ፕሬዚደንት በአንድ ዓመት ሥልጣናቸው ምን ሠሩ?
ሚኒስትሪ ሳይንስን ቴክኖሎጂን ኢትዮጵያ ካብ ቀዳማይ ብርኪ ኣብያተ ትምህርቲ ክሳብ ብደረጃ ዩኒቨርሲቲ ሳይንሳዊ ምርምር ንዝመሃዙ ብሉፃት ተመራመርቲ 2007 ዓ.ም ሽልማት ሂቡ’ሎ።
የሚቻል ከሆነ, ለሽያጭ በመጠባበቅ ቤቶቻቸውን ለማከራየት ጥበብ ሊሆን ይችላል. ከዚያም ሰዎች ቀላል ዕድል ማግኘት ይችላሉ “provbo” Holm እና ምናልባትም አካባቢዎች ለመሄድ, አንድ የእንኳን ደህና ለፕሮጀክቱ ሳለ ማግኘት ሳለ.
ከ ወይም ኢንዲያና አየር ጠፍጣፋ የኪራይ ጥቅስ የግል ጄት ቻርተር በረራ
ፕሮፌሰር ተማም ሁሴን የሁለት ሴቶች እና የአንድ ወንድ ልጅ አባት የነበሩ ሲሆን በአደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ63 ዓመታቸው ሐምሌ 19 ቀን 2010 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ሲዳማ ቡና 1-3 ጅማ አባ ጅፋር
“እርካብና መንበር” - ሙሴ እና ዐብይ* (ክንፉ አሰፋ)
በመሰረተ ልማት ቅንጅት ችግር በባለስልጣኑ የፍሳሽ መስመር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ
ቆንጆ እና ቆንጆ ለመምሰል የሚፈለጉ ወንዶች በጄንሳ ታፕቶ ላይ ከላቁ ጥራዞች ጋር ጥቁር ቀለም ያለው ንድፍ ይኖራቸዋል