text stringlengths 0 200 |
|---|
ለበጀት ዓመቱ ግዥ ይፈጽምባቸዋል ተብለው ከታቀዱት በተጨማሪ፣ ቀደም ብለው ለመግዛት ታስበው የነበሩ ዕቃዎች ከሁለት ዓመታት በላይ ቆይተው እስካሁን ምንዛሪ እስኪለቀቅላቸው በመጠበቅ ላይ ያሉ ስለመኖራቸውም ገልጸዋል፡፡ |
ካርዲናል ፓሮሊን “የአየር ንብረት ለውጥ ለማስተካከል ቅን የፖለቲካ ፍላጎት ያስፈልጋል”። |
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ‹በላጩ ሰደቃ የቻሉትን ያህል ማድረግ ነው፡፡ ከሚቀርብህ ሰው ጀምር፡፡›ብለዋል፡፡ (አቡ ዳወድ ዘግበውታል) በሌላም ሐዲሣቸው ‹አንድ ዲርሀም ሁለት ዲርሀምን ቀደመ፡፡› አሉ፡፡ (ሰሓቦች) ‹እንዴት?› በማለት ጠየቋቸው፡፡ እርሳቸውም ‹አንድ ሰው ሁለት ዲርሀም ነበረውና አንዱን |
መፀወተ፡፡ አንዱም ወደ ሰፊ ገንዘቡ ሄደና መቶ ሺህ ዲርሀም መፀወተ፡፡› አሉ፡፡ |
በወቅቱ የሁለት ወር ወጪያችንን ለመሸፈን የሚበቃ ገንዘብ አጠራቅመን ነበር። ስለዚህ ግንቦት 1957 ፈራ ተባ እያልን ለሁለት ወራት ከአርክቲክ የሐሳብ መስመር በላይ በላፕላንድ በምትገኝ ፔሎ የምትባል ከተማ በአቅኚነት ለማገልገል አመለከትን። ከሁለት ወር በኋላም ያጠራቀምነው ገንዘብ ምንም አልተነካም፤ ስለዚህ ለተጨማሪ |
ሁለት ወራት በአቅኚነት ለመቀጠል አመለከትን። እንደገና ሁለት ወር ካለፈ በኋላም ገንዘባችን እንዳለ ነበር። በዚህ ጊዜ ይሖዋ እንደሚንከባከበን እርግጠኞች ሆንን። በአቅኚነት ለ50 ዓመታት ካገለገልን በኋላም ገንዘቡ እስካሁን አልተነካም! ወደኋላ መለስ ብለን ስናስብ ይሖዋ እጃችንን ይዞ ‘አትፍሩ፤ እረዳችኋለሁ’ ያለን |
ያህል እንደነበረ እናምናለን።—ኢሳ. 41: |
ቻን አፍሪካ ዜና የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ |
11_90_«ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑት፡፡ ከዚያም ወደርሱ ተመለሱ፡፡ ጌታዬ አዛኝ ወዳድ |
ፍትህ ይንገስ የሚባሉ ጠሃፊ የ ጠ/ ሚ/አቢይ አህመድን የመቶ 20 ቀን ጉዞ ሰከን ባለ ሁኔታ ያወጉናል፡፡ ሽምጥ ለሚጋልቡ ሳይሆን ረጋ ብሎ ለሚያስቡ ጭንቅላቶች የሚሆን ይመስለኛል፡፡ |
የአድዋ ድል ምስጢር የነበሩት መተባበርና አንድነት ለኢትዮጵያዊያን ትልቅ ትምህርት ይሰጣሉ |
ከዚህ ጊዜ ጀምሮ አባ ኃይለ ጊዮርጊስ በእግዚአብሔር አጋዥነት በቅዱሳን መሪነት ገዳሙን የመሰረቱት ሲሆን ከድንጋይ ፍልፍል አራት / 4 / ቤተመቅደሶችንና ሌሎች የባህታውያን መኖሪያ ዋሻዎች የፈለፈሉ ሲሆን አብረዋቸው ቅዱሳን መላእክት እንደሚያግዟቸው በህይወት በነበሩበት ሰዓት ይናገሩ እንደነበር የገዳሙ አገልጋዮች ይና |
ገራሉ፡፡አራቱ ቤተመቅደሶች፡- |
የአንተ ፡ ጥበቃ ፡ ነው ፡ ከክፉ ፡ የሚያስጥለው (፪x) |
ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ። |
የተቋረጠው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር በተወሰኑ ቻይናውያን ሰራተኞች አገልግሎት እየሰጠ ነው _ HT |
በአስቸኳይ የሚጠራው ፓርላማ ከተገለጸው አጀንዳ ውጪ በይደር ያቆያቸውን የስደተኞች ጉዳይ አዋጅና የምሕረት መስጫ አዋጅ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ |
“ሕጂ ወዲ ሰብ ከበረ፡ ኣምላኽ’ውን ብእኡ ኸበረ።ኣምላኽ ብእኡ ኻብ ከበረ፡ ኣምላኽ ከኣ ንእኡ (ንወዱ) ባዕሉ ኬኽብሮ እዩ፡ ቀልጢፉውን ኬክብሮ እዩ።” ዮሃ 13፡31 |
በጐንደር ክፍለ ሀገር ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!! |
(ደጀ ሰላም፤ ጁን 1/2011)፦ ትናንት ከቀትር በፊት የአባ ሰረቀን ጋዜጣዊ መግለጫ ያስተናገደው የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአስተዳደር ሕንፃ በሌላው የስብከተ ወንጌል አዳራሹ ደግሞ ጌታቸው ዶኒ አላግባብ ከተሰጠው የሥራ አስኪያጅነት ሥልጣን በቅዱስ ሲኖዶስ መወገዱን ለመቃወም ነው በሚል የመጡ ቡድኖች ከአቡነ ጳውሎስ እና |
ከአራት ሊቃነ ጳጳሳት (ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል፣ ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ፣ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ) ጋራ ያካሄዱትን ዛቻ እና ኀይለ ቃል የተመላበት ስብሰባ እያስተናገደ ነበር፡፡ |
ሞቃታማ ግማሽ መያዣዎች ሴቶች በአብዛኛው የፈለጉት ፋሽኖች ሲሆኑ የፈለጉትን ማድረግ አይችሉም. |
ኢትዮጵያን ከእንዲህ ዓይነቱ የኢንተርኔት ስለላ ጋር የሚያያይዙ ማስረጃዎች የተሰባሰቡትና የተደራጁት ካናዳ ውስጥ በሚገኝ ሲቲዘን ላብ በሚባል ድርጅት ነው፡፡ |
ሔዋንም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ መሠረት አድርጋ ስትናገር፣ ‹‹እግዚአብሔር እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ፣ አትንኩትም›› ብሎናል ብላ አረጋግጣለች፤ (ዘፍ.3፡3)፡፡ |
የመጀመሪያውን ወረቀት በ IEEE ዲጂታል ላይብረሪ በጠቅላላው በሰፊው በሰሜን አሜሪካ እና በሩሲያ ላይ በማሰራጨቱ, ብዙ ግለሰቦች በሂደት እድገት መሻሻልን አሳይተዋል, ነገር ግን ቀጥተኛ ተመጣጣኝነትን የሚያመለክት ወረቀት ማንም አልተሰራም ነበር. ከተከፋፈለው የሽምግልና ቡድኖች ጋር በተዛመደ የተሻሻለ የፕሮጀክት ማኔ |
ጅመንት በቡድኑ ውስጥ በርካታ ቡድኖች በሩሲያ ውስጥ በርካታ የዩኤስ እና የካናዳ ምርቶች ማሻሻያ ስራዎችን በመጨመር አለም አቀፋዊ ትውልድ ከማባዛት በላይ ተካሂዷል. |
አንተም የፍቅር ሰባኪ ነው ብለህ ታምናለህ? |
ሰበር ዜና ከጎንደር እና ደሴ ከተሞች |
ብቻውን ፡ አምላክ (Bechawen Amlak) - መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን |
ጄግናው ኮረኔል ደመቀ በአንድ ክፍል በእግር ብረት መታሰሩ ታውቋል። – Abraham's view |
የኅብረት ድርድር ከመደረጉ በፊት ድርድር ፈላጊው ወገን ድርድር ሊደረግባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን መለየት፣ በዚያም ላይ በጥሞና ጥናት ማካሄድ፣ በተመሣሣይ ጉዳይ ላይ ቀደም ሲል የተደረገ ድርድር ካለ ይዘቱ፣ በግራ ቀኙ የተነሱት ነጥቦች ምን እንደነበሩ ጊዜ ወስዶ ማየት ይጠይቃል፡፡ የተሻለና ውጤታማ ድርድር ማድረግ የሚቻለ |
ው በጉዳዩ ላይ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ በመያዝ ስለሆነ የተገለፁትንና ሌሎች የሚያስፈልጉ ኢንፎርሜሽኖችን ሁሉ መሠብሰብ ያስፈልጋል፡፡ ከዚህ በኃላም የተገኙትን ኢንፎርሜሽኖችን በማገናዘብ ለድርድር መነሻ የሚሆን ረቂቅ መዘጋጀት አለበት፡፡ ከዚህ በኃላም ሌላው ወገን ድርድር እንደሚያስፈልግ አውቆ እንዲቀርብ ለማድረግ በጽሁፍ |
እንዲገለጽለት ያስፈልጋል፡፡ በአስር ቀን ውስጥም ሌላው ወገን ዝግጁ ሆኖ ይቀርባል ዝግጁ ሆኖ ሲባል የራሱን የድርድር ረቂቅ ይዞ መቅረብን የሚጨምር ነው፡፡ |
እኔ ሁሉን በሚችል፣ ሰማይንና ምድርን በፈጠረ በእግዚአብሔር አብ አምናለሁ፡፡በአንድ ልጁ፣ቅዱስ በተፀነሰ፣ማርያም በተወለደ፣በጲላጦስ ዘመን መከራን በተቀበለ፣በሞተ እና በተቀበረ፤ሲዖልም በወረደ፡፡ቀን ከሙታን በተነሣ፡፡ |
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ በነሐሴ 20/2010 ዓ.ም በአየርላንድ በሚገኘው የኖክ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተመቅደስ ተገኝተው በዚያው ለተገኙ ከ45ሺ በላይ ለሚሆኑ ምዕመናን ንግግር ካደርጉ በኋላ በመቀጠል ዘወትር በታላላቅ መንፈሳዊ በዓላት እና በዕለተ ሰንበት ከምዕመናን ጋር በመቀባበል ከሚደግሙት |
፣ በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ዘንድ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ከሚቀርቡ የመማጸኛ ጸሎቶች መካከል አንዱ እና ዋነኛ የሆነውን “የእግዚኣብሔር መልኣክ ማሪያምን አበሰራት” የሚለውን የመልኣኩ ገብርኤል ጸሎት ከምዕመናን ጋር በመቀባበል ከደገሙ በኋላ ለዓለም ባስተላለፉት ሳምንታዊ መልእክት ቅዱስነታቸው |
እንደ ገለጹት በአየርላንድ ማረምያ ቤቶች ውስጥ የሚገኙ ታራሚዎች እርሳቸው በአየርላንድ የሚያደርጉትን ሐዋርያዊ ጉብኝት ሰምተው ለእርሳቸው ደብዳቤ በመጻፋቸው ለየት ባለ ሁኔታ ምስጋና ያቀረቡላቸው ሲሆን “እንዲህ ልላችሁ እፈልጋለው፣ እኔ በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝ” ብለው እንደ ነበረ ከስፍራው ከደረሰን ዜና ለመረዳት |
ተችሉዋል። “በጸሎቴ እንደ ማስባችሁ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ” በማለት ሳምንታዊ መልእክታቸውን የቀጠሉት ቅዱስነታቸው “የምሕረት እናት የሆነችው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንድትጠብቃችሁ እና በእመንት እና በተስፋ እንድታበረታችሁ እማጸናታለሁ” ካሉ በኋላ ሐዋርያዊ ቡራኬያቸውን ሰጥተው መልእክታቸውን አጠናቀዋል |
። |
ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢኤ/ኤምኤ ዲግሪ በሕዝብ አስተዳደር /ቢስራ አመራር ወይም መሰል ሙያ 6/4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም ቢ.ኤስ.ሲ/ኤስ.ሲ በኢንጂነሪንግ እና 5/3 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት |
1, 4፡ “እንሆ ድማ፡ እቲ ገንሸል [እቲ ዝተንስአ የሱስ ክርስቶስ] ኣብ [ሰማያዊ] ከረን ጽዮን ደው ኢሉ፡ ስሙን ስም ኣቦኡን ኣብ ግምባሮም እተጻሕፎም 144,000 እውን ምስኡ ረኣኹ። . . . ንኣምላኽን ነቲ ገንሸልን በዅራት ኪዀኑ ድማ፡ ካብ ሰብ እተዓደጉ እዮም” ትብል። እዞም 144,000 ምስቶም ብህይወት ዝነ |
በሩ ብቢልዮናት ዚቝጸሩ ሰባት ኪነጻጸሩ ኸለዉ፡ “ሒደት መጓሰ” እዮም። ነገስታት ተባሂሎም ስለ ዘለዉ፡ ኣብ ልዕሊ መን እዮም ዚገዝኡ፧ |
Comments Off on ስንሞት ምን እንሆናለን ? |
የሞ ኢብራሒም የመሪነት ሽልማት 5 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ሲሆን ይህም በ10 አመታት ተከፋፍሎ የሚሰጥ ነው። |
92 ወይቤ ፡ ንጉሥ ፤ አንሰ ፡ እሬኢ ፡ ዝየ ፡ አርባዕተ ፡ ዕደወ ፡ ፍቱሓነ ፡ ወያንሶስዉ ፡ ማእከለ ፡ እሳት ፡ ወአልቦ ፡ ዘለከፎሙ ፡ ወገጹ ፡ ለራብዕ ፡ ወልደ ፡ እግዚአ ፡ ብሔር ፡ ይመስል ። |
ምርምር 20 ዓመታት በኋላ የናሳ ሳይንቲስቶች በ 24 ሰዓት ብርሃን ሁኔታ ውስጥ, እሬት አንድ ማሰሮ 90% formaldehyde ውስጥ የተካተቱ አየር 1 ኪዩቢክ ሜትር ማስወገድ እንደሚችል አገኘ; ማድጋንም Chlorophytum ምድጃዎች, የኤሌክትሪክ ዕቃዎች, የፕላስቲክ ምርቶች ካርቦን ሞኖክሳይድ እና ናይትሮጂን ፐሮ |
ክሳይድ ስርጭት ደክሞኝ ላይ ያረፈ, ነገር ግን ደግሞ formaldehyde 86% ቅናሽ እንዲወጣ ሊሆን ይችላል; ቅጠሎች እና ሌሎች ትላልቅ ቅጠሉ ተክል ቅጠል የቤት ውስጥ ጎጂ ጋዞች ከ 80% ለመቅሰም ይችላሉ. ስለዚህ, ሳሎን ውስጥ 15 ካሬ ሜትር ላይ, Chlorophytum ወይም Sansevieria ሁለት ማድጋንም |
ጋር ተከለ; እናንተ formaldehyde ጉዳት ርቀው, ትኩስ አየር መቀጠል ይችላሉ. |
ጠርቶ ፡ በሕይወት ፡ ኑር ፡ ያለኝ ፡ ምሕረቱን ፡ ያበዛልኝ |
የተወለደው አዲስ አበባ፣ አዲሱ ገበያ አካባቢ ነው፡፡ ሰፊ ቤተሰብ ውስጥ (11 ልጆች ያሉበት ቤት) የመጨረሻ ልጅ ነው፡፡ አባቱ አርቲስት (አሁን በህይወት የለም) ነበር፤ እናቱ ደግሞ ጡረታ የወጣች የመንግስት ሰራተኛ ናቸው፡፡ ዘላለም መካከለኛ ገቢ ያለውና ከፍተኛ የልጆች ነጻነት ባለበት አስተዳደግ ማለፉን ይናገራል፡ |
፡ እንዲያውም አባቱ የአገዛዙ የ‹ዴሞክራሲ› ዲስኩር ሲያሰለቸው ‹‹እኔ ቤት ዴሞክራሲ ከቃሉ በፊት ተግባሩ ነው የገባው›› ይል እንደነበር ያስታውሳል፡፡ ዘላለም ትምህርቱን የተከታተለባቸው ት/ቤቶች መጠሪያ በራሱ አሁን ላለው የኢትዮጵያዊነት ስሜት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ሳያደርጉ አልቀሩም፡፡ አንደኛ ደረጃን ‹‹ኢትዮጵ |
ያ ዕድገት››፣ መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃን (7ኛ እና 8ኛ ክፍል) ‹‹አርበኞች››፣ እና ሁለተኛ ደረጃን ‹‹ኢትዮጵያ ትቅደም›› ት/ቤቶች ተከታትሏል፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪውን በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን አጠናቅቋል፡፡ የዛሬ አንድ አመት በስርዓቱ የደህንነት ኃይሎች በተያዘበት ጊዜም በአዲስ አበባ ዩኒቨር |
ሲቲ የህዝብ አስተዳደር ት/ት ክፍል በፐብሊክ ፖሊሲ አናሊስስ (Public Policy Analysis) የማስተርስ ዲግሪውን ለመጨረስ የቀረው የመመረቂያ ጽሑፍ ማዘጋጀት ብቻ ነበር፡፡ |
ኢየሱስም። በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ አላቸው። |
የተፃፉት የኑፋቄ መጻሕፍት ላይ ወደ ፮ የሚሆኑ ነጥቦችን አውጥተው ማብራሪያ እንዲሰጡ በጠየቋቸው ጊዜ «ቀሲሱ» ‘አማርኛ ችግር ስላለብኝ ነው’ ማለታቸውን የጠቀሱት ብፁዕነታቸው መጻሕፍቶቹ በሊቃውንት ጉባኤ እና በቅዱስ ሲኖዶስ በተቋቋመው የሃይማኖት ጉዳይ አጣሪ ኮሚቴ ተመርምረው ስሕተት እንዳለባቸው ከታመነ ቤተ ክርስቲ |
ያኒቱ እርምጃ እንደምትወስድ ተናግረዋል፡፡ ወደ ጀርመን ተመልሰው ከሌሎች ካህናት ጋር ስለ ጉዳዩ በመወያየት ተጨማሪ የማጣራት ሥራ እንደሚሠሩም ገልጸዋል፡፡ |
አቶ አበራ እንደሚሉት፣ ኤክሲድ የተባለ የሶፍትዌር ድርጅት፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን የቅርስ ምዝገባ፣ ቁጥጥርና ደረጃ ምደባ ክፍል በሥራው ተሳትፈዋል፡፡ ‹‹ቅርሶችን በአንድ የመረጃ ቋት በሳይንሳዊ መንገድ በመመዝገብ የቅርሶቹን ብዛትና ሥርጭት ለማወቅ፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ ለማሸጋገ |
ርና ለቱሪስቶች ተደራሽ ለማድረግ ይረዳል፤›› ሲሉ ያስረዳሉ፡፡ ክልሎች ቅርሶችን የመመዝገብ ድርሻ ስላላቸው፣ ዳታቤዙ በሁሉም አካባቢዎች በተግባር እንዲውል አስፈላጊ መሠረተ ልማቶችን በቅድሚያ ማሟላት እንዳለባቸውም ያክላሉ፡፡ |
View first unread post የኢትዮጵያ ባለ አንድ ብር ኖት ሊቀር ነው። |
ዋነኛው የምርጫ ዘመቻህ አካል ለሕዝቡ ተስፋ መስጠትና በአንተ መልካም እምነት እንዲኖራቸው ማድረግ ነው፡፡ በሌላ በኩል ለምክር ቤቱም ሆነ ለህዝቡ አንተ የምትሰጠው ልዩ ተስፋ የለም፡፡ ሁሌም ቢሆን ደብዛዛ የሆነ አጠቃላይ ጉዳይ ላይ አትኩር፡፡ ለምክር ቤቱም ቢሆን ነባር ሥልጣኑንና ልዩ ክብሩን እንደምትጠብቅ ተናገር፡፡ |
ነጋዴዎችና ሀብታሞች አንተ ለመረጋጋትና ሰላም መቆምህን ይወቁ፡፡ ለተራው ሰው ደግሞ የእነሱ ወገን እንደሆንክ በንግግርህና በፍርድ ቤት ተግባርህ አስተማምነህ ንገራቸው፡፡ |
እንደው ጥሩ ጥሩ ውይይቶች የሚያኬሀዱባቸው ቤቶች እኮ ወደታች እየወረዱ ሳንጠግባቸው ና ሳናጣጥማቸው ይሄዱብናል...እስኪ ለክፉ ለደጉም እቺን ቤት : |
በቤት ውስጥ ኅይል መጠቀም፡ ከኣካላዊ ጉዳት በላይ ነው። aus Domestic violence is more than just physical abuse |
አሁን ሲኢኦ ጎን ላይ የተሻለ ሊሆን ይችላል ይችላል ለምን ማንኛውም አሰብሁ ከሆነ እንግዲህ እኔን እባክዎ ያሳውቁን. |
በሰይጣን ባንዳዎች እና በመሪያቸው አቶ አባይ ማንነቷን እና ክብሯን አጥታለች፡፡ |
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንገደኞች አውሮፕላን በደቡብ ሱዳን ዋኡ አውሮፕላን ማረፊያ መከስከሱ ተሰምቷል። |
የኢህአፓ አመራሮች ከ46 ዓመታት ስደት በኋላ ወደ አገር ውስጥ በመግባት ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በመተባበር መስራት እንደሚጀምሩ የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ በላይነህ ንጋቱ አስታውቀዋል። |
የአንተ ማብራሪያ በኔ አስተያየት ጥሩ ነው። በስሜታዊነትና በሆያሆዬ የሚሰራ ነገር አስተማማኝ አይደለም። ግድቦች ቢሰሩ ደስ ይላል። ግን በማኦ ቲዎሪ የአደገ አንድ ግለሰብ፣ የኔ ራእይ ነው ብሎ ፣ የኢንጅነሪንግ እውቀት ሳይኖረው፣ እንዲጠና ሳያስደርግ፣ መጀመሩ ነገሩ አሳሳቢ ሊሆን ይችላል።ለፕሮፖጋንዳና ለሙስና መጠቀም |
ያ ብቻ ነው የሚሆነው። አነድ ትልቅ ነገር ላይ ከማተኮር ይልቅ ሁለት አነስ አነስ ያሉ ትልልቅ ግድቦች ተራ በተራ ቢሰሩስ ኖሮ ምናለ?። የገንዘብ እጥረት እንኩዋን ቢኖር ሁለተኛውን ቀስ ብሎ መስራት ይቻል ነበር። |
38) አሰሙ እንዳለው (የቤተሰብ ብዛት 6) |
መለስ በሁለቱ አገሮች ድንበር ላይ “የጅራፍ ድምጽ እንኳን አይሰማም” በማለት ሲመጻደቁበት የነበረው የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በ”ወረራ” እና “ወረራን መቀልበስ” በሚል ድራማ ተጀምሮ ከተቋጨ አስራ አምስት ዓመት አልፎታል። ኢህአዴግና ሻዕቢያ ጉዳያቸውን በጠረጴዛ ዙሪያ ወይም በጡንቻ መቋጨት ያልቻሉበት ምክንያት ለብዙዎች |
እንቆቅልሽ ሆኖ እስካሁን አለ። ሁለቱም ወገኖች ድንበር ላይ ወታደር አፍስሰው መቀመጣቸውን አስመልከቶ “አውቀው ነው” ከሚለው ውሃ የማይቋጥር አስተያየት ጀምሮ በርካታ ጉዳዮች በገሃድና በሹክሹክታ ሲሰማ ቆይቷል። |
ያለምክንያት አይደለም ሁሌ አንድን ብሄር የምኮንነው: |
ጨዋታው ከተጀመረ 19 ደቂቃ ሆኖታል። ደቡብ አፍሪካዎች ድንገት ከሚያደርጉት የማጥቃት እንቅስቃሴ በስተቀር፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ያለማጋነን፤ ጥሩ ጨዋታ በማድረግ ላይ ይገኛል። |
ዋናው ገጽ > የተለያዩ መዝገቦች > ሳምንታዊ ስብከቶች > ሳምንታዊ ፕሮግራሞች 2015-10-04 (ወንድም ሸዋረጋ ከበደ) |
^ ወይም “በውርስ የተገኙ ውድ ነገሮችና።” |
ዜናው እንደደረሳቸውም በኤምባሲው ኮንሱላር ኦፊሰር በኩል ሩጫው ተጀመረ። ለሚመለከታቸውም የመንግስት ባለስልጣናት ሁሉ ጥያቄዎች ይቀርቡላቸው ጀመር። የእስረኞቹን ማንነት እንዲያረጋግጡላቸው፤ የመጎብኘት መብታቸው እንዲከበርና ክስ ተመስርቶባቸው ስለመሆኑ ማረጋገጫ እንዲሰጣቸው ወተወቱ። ያም ሆኖ ግን አንድም መልስ መስጠት |
የሚችል ሹም ጠፋ። ኢሚግሬሽን አላውቅም አለ። የፌደራል ፖሊስም አልሰማሁም ብሎ ካደ። የውጭ ጉዳይ መ/ቤትም የማውቀው ነገር የለም ባይ ሆነ። |
ለምሳሌ በአውሮፓ በመካከለኛው ዘመን ስለሳይንስ በይፋ መናገር የሚያሰቀትል፤የሚያሰገርፍ የሚያስግዝ ነበር፡፡የነጋሊሎን ታሪክ ልብ የሏል፡፡በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ግን የተለየ ነበር፡፡አይደለምና ስለሳይንስ፤ ስለቀኖናችን አንዳንድ ነገር ያሎ እንከዋን ለምሳሌ እንደ ዘራይቆብ አባስጢፋኖስ ምንም አልሆኑም፡፡ግፋ ቢል ከ |
ገዳም ዉጪ ከቤተክርሰቲያን ክጥር ግቢ ገለል ሊደረጉ ይችላሉ፡፡ከዚህ ያለፈ ግን እርምጃ አይወሰድባቸውም፡፡ |
ቤተ ክርስቲያንን እንዲያገለግሉ የታዘዙ ሐዋርያትም በየጊዜው ከመንፈስ ቅዱስ ትእዛዝ የሚቀበሉት በጾም በጸሎት ላይ እንዳሉ ነበር፡፡ /የሐዋ.ሥራ.13፥2/ ለስብከተ ወንጌል የሚያገለግሉ ዲያቆናትና ቀሳውስትም የሚሾሙት በጾምና በጸሎት ነበር፡፡ /የሐ. ሥራ.13፥3፣ 14፥23/ እነቆርኔሌዎስ ያላሰቡትን ያዩና ያገኙ የነበ |
ረው በጾምና በጸሎት ፈጣሪያቸውን ማልደው ነው፡፡ /የሐ. ሥራ.10፥30/ |
ፓፒ በርጋር (ፈጣን ምግብ) (Addis Ababa, Ethiopia) |
ዲ.ዳኒ እይታህ ደስ ይላል፤፤ ሰው እነዲያነብ የሚከተለውን እመክራለሁ፡- |
ዶክተር ሄለን፡- ዋናው መከላከያው የስኳርን ሕመም መኖር አለመኖር ቀድሞ ተመርምሮ ማወቅ ነው። 2ኛው ዓይነት የስኳር ሕመም (ከጉልምስና ዕድሜ ጀምሮ የሚከሰት) ምልክት የለውም። በቅድሚያ መመርመር። የደም ግፊት ካለም ቀድሞ መመርመር። የሚያጨሱ የልብ ችግር ያለባቸው ክብደታቸው ከፍ ያለና በዘር የስኳርና የግፊት ችግር |
ያለባቸው ቀድመው መመርመር አለባቸው። ስኳር ከተገኘ ሕክምናውን በሚገባ መከታተል፣ ግፊትና የደም ቅባትን መቆጣጠር፣ ማጨስን ማቆም፣ ለእግር ጥንቃቄ ማድረግ ጋንገሪንን ቀድሞ መከላከል ነው። |
SEC ምክትል ጸሐፊ-አጠቃላይ Tipsuda Thavaramara መሠረት, በ SEC Bitcoin እና Litecoin አንድ የንግድ ጥንድ ሆነው ይነግዱ ዘንድ ያስችላቸዋል, ከሌሎች ጋር. |
ይህ ጽሑፍ በሁለተኛው ጎራ ለተሰለፉት “ደፋር” ሰዎች ፋይዳው ብዙ እንደማይሆን ግልጽ ነው። “አውቆ የተኛን…” አይነት ምላሽም ከነሱ የተጠበቀ ነው። ነገር ግን የለዘብተኛና የዋሆችን አቁዋም ግን በትንሹም ቢሆን እንደሚሞግትና፣ በመሃል ቤት ሆነው የተፍገመገሙትንም ያፀናል የሚል እምነት አለኝ። |
ህያው ፡ ሆኛለሁ ፡ ከአንተ ፡ ጋራ |
45. ተክላይ ገ/ስላሴ ወልዱ - አጎት |
ዶክተር ዓለም፡- የተለዩት ችግሮች በአንድ መድረክና በውስን ሰው የተነሱ ሳይሆን በስፋት ድርጅቱም የገመገማቸውና በተለያዩ ህዝባዊ መድረኮች ሲነሱና ሲመከርባቸው የነበሩ በመሆኑ አከራካሪ አልነበሩም፡፡ ችግሮች በአንድ ጀምበር ይጠፋሉ ማለት ባይቻልም ደረጃ በደረጃ ማቃለልና በድህነት ወለል ውስጥ ያሉ ማህበረሰቦችን ወደ |
ተሻለ ሁኔታ ውስጥ ማሸጋገር ወሳኝ በመሆኑ ቆራጥ ስራ ለማከናወን ታቅዷል፡: |
በቅርብ ጊዜ ያልተነበበ መልእክት አሳይ ማምጠጥ እና ከእንባት የተፈለገው የዶሮ እንቁላሎች |
ነገ ጠዋት ልክ በ2 ሰዓት መሬቶ እንድትጠብቀኝ፤ ወደ ሽራሮ ለሥራ ጉዳይ አብረን እንሄዳለን: |
ለዛ የኢትዮዽያዊነትን መንፈስ ጥልቅነቱን ለገለጸ አንደበትም፤ ዘመን አሻጋሪ ዶግማም፤ በትረ የትውልድ ሥህንም ክብሩን ቁልቁል ማውረድ ዘመንም ታሪክም ይቅር የማይለው፤ የህሊና ዕዳ ነው። በተለይ „ኢትዮዽያ ለዘለዓለም በክብር ትኑር!“ አቡነ ዘበሰማያቱ ወይንም „አላህ አክብር“ ላደረገ ተቋም፤ ድርጅት ወይንም የእኔ ቢጤ |
ባተሌ። የእግዚአብሄር ቃል „ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ „ ይላል። ለተዋህዶ አማንያን ይህን ቃለምህዳን መጋፋታም የእርግማን ጥሪትን ማጠራቀም ይመስለኛል። የጻድቃን አባቶቻችን የልፋትና የድካም ዋጋ እሾህ ሆኖ ይወጋናል። |
ሰንደቅ፡- ዘላቂ መፍትሔ ሊሆን የሚችለው ምንድን ነው? |
1 ታማኝ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር (Tamagn New Egziabhier) (Vol. 1) |
የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ የተጭበረበረ ድምጽ ለማግኘት ሲል ማንኛውንም ዓይነት ድርድር እና ስምምነት ያደርጋል፡፡ |
ሲማ ናን እራሳቸውን ማኦይስት ርዕዮተ ዓለም እንደሚከተል ምሁር ይቆጥራሉ፡፡ ምንአልባትም በማኦ ዘመን ስለተካሄደው ማሰቃየት እና ጥቃት ዘንግተውት ይሆናል፡፡ – በዛን ወቅት ሰዎች ረጅም ኮፍያ አጥልቀው በመንገድ ይነዱ ነበር፣ በብረት ቀበቶም ይገረፉ ነበር ፣ከብት በመጠበቅ ስራ ላይ እንዲሰማሩ በማድረግ ስህተታቸውን እ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.