text stringlengths 0 200 |
|---|
ንዲያምኑ ይደረጉ ነበር፡፡ ዛነግ ዚን አንገቱን ተቆርጧል፣ ዋንግ ሰዊ በድብቅ ከተገደለ በኋላ ጉድጓድ ውስጥ ተቀብሯል፡፡ ላኦ ሺ እና ፉ ሊ ራሳቸውን አጥፍተዋል… ጫማ ወደ እራሳቸው መወርወሩ ለእራሳቸው እንደ ሽልማት ነው፡፡ |
መ. መንፈስ ቅዱስም ከአብ የሠረጸ ከአብና ከወልድ የተካከለ መሆኑን እናምናልን (ማቴ ፫ ፥ ፲፮ |
የኢትዮጵያ ምርት ገበያን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ለመምራት ሦስተኛው ሰው የነበሩት አቶ ኤርሚያስ ኃላፊነታቸውን ለመልቀቅ ምክንያት የሆናቸው ጉዳይ አልታወቀም፡፡ የምርት ገበያው የዳይሬክተሮች ቦርድ ግን የሥራ መለቀቂያ ጥያቄያቸውን ተቀብሎ፣ አዎንታዊ መልስ እንደሰጣቸው ምንጮች ገልጸዋል፡፡ |
በሌላ በኩል ከጥቂት ሳምንታት በፊት በግምገማ በተነሱት የከተማዋ የጤና ቢሮ ኃላፊ ምትክ የተሾመ ሰው እንደሌለና ቢሮው በተወካይ እየተመራ እንደሆነ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፣ በሶማሌና በኦሮምያ ክልሎች የመሬት ይገባኛል ጥያቄ ለዓመታት የቆየ ውዝግብ መኖሩ የሚታወቅ ሲሆን፣ ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ |
ከተማዋን ሁለቱ ክልሎች በየሁለት ዓመቱ እየተፈራረቁ በከንቲባነት እንዲያስተዳድሩት ሲደረግ ቆይቷል፡፡ ይህ አሰራር ከንቲባው አስተዳደሩን በአግባቡ ሳይለማመድ ስራውን እንዲያቋርጥ የሚያደርግ መሆኑ ከግምት ውስጥ ገብቶ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ከንቲባዎቹ በየአምስት አመቱ በመቀያየር እንዲያስተዳድሩ መወሰኑ ይታወሳል፡፡ |
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የኤሌክትሮኒክ መሳሪያዎችን ለሚያቀርብለትና ለሚገጣጥምለት ኩባንያ 9 ሚሊየን ብር ይከፍላል፡፡ |
12 አብዛኞቹ የይሖዋ አገልጋዮች “ከሁሉም ብሔራት፣ ነገዶች፣ ሕዝቦችና ቋንቋዎች [የተውጣጣው] . . . እጅግ ብዙ ሕዝብ” አባላት ናቸው። እነሱም በአምላክ ‘ዙፋንና በበጉ [በኢየሱስ ክርስቶስ] ፊት ቆመዋል።’ እነዚህ ሰዎች እነማን ናቸው? “ታላቁን መከራ አልፈው የመጡ ናቸው”፤ በኢየሱስ ቤዛዊ መሥዋዕት ላይ እምነት |
ስላላቸው “[ልብሳቸውን] በበጉ ደም አጥበው ነጭ አድርገውታል።” ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣው ‘የእጅግ ብዙ ሕዝብ’ አባላት ለይሖዋና ለልጁ ፍቅር አላቸው፤ እንዲሁም ለአምላክ “ቀንና ሌሊት ቅዱስ አገልግሎት እያቀረቡለት ነው።”—ራእይ 7: |
5 thoughts on “ከቡራዩ ተፈናቀሉት ከነበሩት 11 ሺህ 902 የሚሆኑት ወደ መኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸው ተገለፀ” |
ፋይል ፎቶ - ሬክ ማቻር በአዲስ አበባ ቃለ-ምልልስ እያካሄዱ እ.አ.አ. 2016 |
ከዛሬው የሆስፒታል ቀጠሮ መልስ በኋላ ጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት ጎራ ያሉት አቶ በረከት ለቆንስላው እና ለዲፕሎማቱ እውቅና ክበር ከመስጠት ሳይሆን ባለስልጣኑ ከሆስፒታል ከወጡ ወዲህ የተለያዩ ሆቴሎችን በመከራየት በድብቅ ሲያስታምሞቸው እና ድጋፍ ሲያደርጉላቸው የከረሙት ሼክ አላሙዲን ከሁለት ቀን በፊት ለስራ ጉዳይ ወደ አሜ |
ሪካ መብረራቸውን ተከትሎ የጤንነታቸው ሁኔታ እንብዛም አስተማማኝ ያልሆነው እኚሕ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ወደ ሃገር እስኪመለሱ ለደህነታቸው ጥበቃ እንዲያደርግላቸው የዘየዱት መላምት መሆኑ ከቆንስላው ጽ/ቤት የወጡ መረጃዎች ያስረዳሉ። |
“በሌላ በኩል ኢህአዴግ ሃገሪቱን የስደት ሃገር አድርጓል” ያሉት ዶ/ር መረራ፤ በሜድትራኒያን፣ በየመንና በደቡብ አፍሪካ መስመሮች የሚሰደዱ ዜጐቻችን የአውሬ ሲሣይ እየሆኑ ነው፤ በሃገር ውስጥም በውጭም የዜጐቹን መብት ማስከበር ያልቻለው የኢትዮጵያ መንግስት ተጠያቂ መሆን አለበት” ብለዋል፡፡ |
(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት/ኢሕአዴግ አስተዳደር በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ እንደሚገኝ ታወቀ። ከየመን የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን አፍና ከወሰደች በኋላ ከሃገር ውስጥም ሆነ ከውጭ በሚደርስባቸው ጫና በመበርገግ ላይ እንደሚገኙ ከድርጊታቸው እንደሚያስታውቅ የፖለቲካ ተንታኞች ሲናገሩ በዛሬ ዕለት ከመኖሪያ ቤታ |
ቸው የተወሰዱት አቶ የሺዋስ አሰፋና ሐብታሙ አያሌው ጉዳይም ከዚሁ ውጥረት ጋር በተያያዘ እንደሆነ አስተያየት ሰጪዎች ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል። |
“ለኤርዶኻን ለመንበርከክ ዝግጁ አይደለሁም” ማርቲን ሹልዝ |
አሁን ኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን እየተጣራች ነው።አንቺ ከሰማያዊ አምላክ ጋር ገፅ ለገፅ የተነጋገሩብሽ ቤተ ክርስቲያን ልጆቼ በዘር እየከፋፈለ የሚያፋጅ መንግስት ሲያምሰኝ ዝም አትበይ። ልጆቼ በእየእሥር ቤቱ ተወርውረው እየማቀቁ እና በጎጥ እየተለዩ እየተሰደቡ ነው እና ከሕዝቡ ጋር አብረሽ አልቅሺ። ዋልድባ |
ን የሚያህል ለመላው ዓለም የሚፀልዩ የተሰወሩ አባቶች ፀጋ የሰፈነበት ገዳም ያሉ አባቶች ሲሰደዱ እና ሲገረፉ ካህናቶችሽ ማቅ ለብሰው ያልቅሱ።እንባቸው በሕዝብ ፊት ይታይ።የሃይማኖት ሰው ሃዘን እግዚአብሔርን ከዙፋኑ ይጠራዋል።የአዳም እንባ መድኃኔአለምን ከዙፋኑ እንደሳበው። የእኔ ነገር እንዲህ ሕፃን አዋቂውን አስጨንቆ |
ት ሕዝቤ ይህ መንግስት እንደ ሩዋንዳ ሊያባላን ነው እያለ በጭንቀት ላይ ሆኖ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሆይ! ከጳጳሳቶችሽ ከስር ባሉ ካህናቶችሽ እና ምእመናን ጋር በአደባባይ አልቅሺ።ማልቀስ ሲከለክሉሽ ካህናቱ ቢታሰሩ ይሻላቸዋል።የኢትዮጵያ እንባ መሬቱን እያራሰው የሲቃ ድምፅ አለምን ሳይቀር እያስተከዘ በሕዝብ መሃል |
ከመኖር ከታሰሩት ጋር መታሰር ይሻላል። እርግጥ ነው የዕለቱም ሆነ የሳምንታቱ ፀሎት፣ቅዳሴ እና ምልጃ ሁሉ እንደሚያግዘኝ አውቃለሁ።የአሁኑ ወቅት ግን ከእዚህ የበዛ ድምፅ ወደሰማይ ማሰማት የሚሻበት ወቅት ነው። እስከዛሬ በለሆሳስ ከነበረ ፀሎቱ አሁን በእንባ እና የምድርን ዳር በሚንጥ እንዲሁም ወደ እግዚአብሔር በበለ |
ጠ በመጮህ መሆን አለበት። እስከዛሬ ትንሽ ትንሽ በመራብ ከነበረ አሁን የበለጠ በመጦም መሆን አለበት።እስከዛሬ ልጆቼ በጎሳ እየከፋፈለ የሚያባላቸውን ስርዓት በፍርሃትም ሆነ በአርምሞ ዝም በማለት ከነበረ አሁን በግልጥ አደባባይ ወጥቶ በመናገር እና ልጆቼን ከጥፋት በማዳን መሆን አለበት። |
ድመትና አይጦች ነን፤ ምክንያቱም እነሱና እኛ አላማችን የተለያየ ነው: |
ይሖዋ፣ እሱን በሚያስደስተው መንገድ ሊያመልኩት ከሚፈልጉ ሰዎች ምን ይጠብቃል? ፍጹም እንዲሆኑ ይጠብቅባቸዋል? እንዲህ ቢሆን ኖሮ ማንኛውም ፍጽምና የጎደለው ሰው እሱን ጨርሶ ማስደሰት አይችልም ነበር። በሌላ በኩል ደግሞ ይሖዋ ከእኛ የሚጠብቀው የአቅማችንን ያህል እንድናደርግ ይሆን? አምላክን በማገልገል ደስታ ማግኘት |
ከፈለግን የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ነቢዩ ሚክያስ፣ አምላክ ከአገልጋዮቹ የሚፈልገውን ነገር ጠቅለል አድርጎ የገለጸው እንዴት እንደሆነ እስቲ እንመልከት።—ሚክያስ 6: |
ጥያቄ – እንዲህ አይነት ጥያቄ ጠይቄ አላውቅም። ነገር ግን ወልቃይት ጠገዴ ጎንደር ምድር እንደሆነ ይታወቃል። ነገር ግን አሁን ወደ ትግራይ ተከልሏል። |
መጀመሪያ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል ሰላም እና ፍቅር ይውረድ፡፡ በሁለት ሲኖዶስ መከፋፈሉ ያቁም፡፡ ቤተክርስቲያን አንድ ትሁን፡፡ ሕዝቡ / ምዕመኑ የሚፈልገው ይህንን ነው፡፡ ስለዚህ የዐቃቤ መንበሩ የመጀመሪያ ተግባር ይህ ይሁን፡፡ ከውጭ ያሉት አባቶች/ጳጳሳት አብረው መሳተፍ አለባቸው፡፡ |
በመድረክ ላይ የምትናገረውን ብታስተውለውና ብትገነዘበው ኖሮ ‘ ዘፈን ኃጢያት ነው’ ብለህ ባስተማርክበት አፍህ ለእግዚአብሔር የሚሰጠው ክብር ለአንድ ዘፋኝ ሲሰጥ እየሰማህ ዝም ባላልክ አልፎም ተባባሪ ባልሆንክ ነበር። ደግሞ ይኽንንም በለመደ አፍህ ስለምትዋሽ ከነመረጃው ቀርቦላችኃል። ምናልባት መምህር ለመቼነው? መገኘ |
ትህ ካልቀረ ስለንስሐ ሕይወት፣ ስለሥጋ ወደሙ፣ ያለ ሥርዓተ ተክሊል ማግባቱን ወቅሰህና ገስፀህ ቀጣይ ሕይወቱን የሚስተካከልበትን ብትነግረው መልካም በነበረ። ያደረከው ድርጊት መልካም እንደሆነ ቆጥረህ እንደ አንድ አለማዊ ሰው አድናቆትህን ገልጸህ የተመለስከው አንተ እውነተኛ መምህር ከሆንክ የዘፋኝ አድናቂ እንዴት ትሆ |
ናለህ? ለነገሩማ ይሄንን የቀፀልከው ከአባትህ ከአባ መልአኩ ይሆናል። እሳቸው በመክረክ ላይ ልክ እንደ ክብር ‘40 ሺህ ብር የሚከራይ ቤት አለኝ’ ብለው አይደል። ለመነኮሴ ጾም፣ ፀሎት ትርጉም መሆኑ ቀርቶ ፎቅ ቤት እንዳላቸው ሲነግሩን አይደል የሰነበቱት፥ ወይ ጊዜ! ወይ የቤተክርስቲያን አምላክ! |
እንዲያውም በዓለም ደረጃ ኢንተርኔት ከአሜሪካ ቁጥጥር ስር መውጣት አለበት የሚል የተለያዩ ጥያቄዎች በመነሳት ላይ ናቸው። በዛው ልክም ብዙ መፍትሄዎች እየተቀመጡ ይገኛሉ። በጥቅሉ ግን ከቁጥጥራችን ውጪ ነው ብለን መቀበል አለብን፤ ይህ የመጣው ለእኛ ብቻ እንዳልሆነ ከግምት ውስጥ በማስገባት ማለት ነው። ምክንያቱም ለእ |
ኛ ብቻ አይደለም ከቁጥጥራችን ውጪ የሆነው፤ ለሁሉም ዓለም ነው። እንዲያውም ለአሜሪካን መንግስት ራሱ ከቁጥጥሩ ውጪ ሆኗል። ከሌላው አንጻር ሲታይ ግን ለአሜሪካ መንግስትም ሆነ ህዝብ የተሻለ ግንዛቤ ስላላቸው በቀላሉ ጉዳት ላያደርስባቸው ይችላል። |
የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት በዛሬው እለት በክልሉ ጸጥታ ጉዳይ ላይ መወያየቱም ተገልጿል። |
የገዢው ፓርቲ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ሆነው መጋቢት 18፣ 2010 በመምረጦው እንኳን ደስ አለዎት። በአሰራር ደንባችሁ መሰረት በቅርብ ቀን ደግሞ የኢትዮጲያ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስቴር ይሆናሉ። እርሶዎ ስልጣን ላይ የመጡበት ግዜ በአገራችን ታሪክ እጅግ ወሳኝ ሰአት ላይ ነው። ኢትዮጲያ መስቀለኛ መንገድ ላይ ናት። እጅግ |
ፈታኝና የተወሳሰበ ስራ ይጠብቆታል። |
ሱፐር ሞዴል አና ጌታነህ ማነች ? _Super model Anna Getaneh |
ኣምልኾና። ኣብ ኣምልኾና መስቀል ኰነ ኻልእ ምስልታት ኣይንጥምን ኢና። (ዘዳግም 4: |
የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት እንዴት ብለው መጸለይ እንዳለባቸው እንዲያስተምራቸው በጠየቁት ጊዜ እንዲህ ብሏቸው ነበር፦ “በምትጸልዩበት ጊዜ ሁሉ እንዲህ በሉ፦ ‘አባት ሆይ፣ ስምህ ይቀደስ።’” (ሉቃስ 11: |
«መንግሥት የሕዝቡን መሠረታዊ መብቶች እንኳን ማሟላት አልቻለም። ለምሳሌ ዉኃና የጤና አገልግሎት የማግኘት መብት፣ በዚያ ላይ በስፋት የተካሄደዉ ሰዎችን ከቦታዉ ማፈናቀል። ከግድቡ አካባቢ 20 ሺ የቶካዌ ሙኮሲ ሰዎችን ከማዛዌ እርሻ መንቀል፣ ነገር ግን አሁንም ፍፃሜዉን የማየቱ ነገር እጅግ አስቸጋሪ ነዉ።» |
ማቴዎስ 13፡ 37 - 41፡ እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መልካምን ዘር የዘራው የሰው ልጅ ነው፤ እርሻውም ዓለም ነው፤ መልካሙም ዘር የመንግሥት ልጆች ናቸው፤ እንክርዳዱም የክፉው ልጆች ናቸው፥ የዘራውም ጠላት ዲያብሎስ ነው፤ መከሩም የዓለም መጨረሻ ነው፥ አጫጆችም መላእክት ናቸው። እንግዲህ እንክርዳድ ተለቅሞ በእ |
ሳት እንደሚቃጠል፥ በዓለም መጨረሻ እንዲሁ ይሆናል። የሰው ልጅ መላእክቱን ይልካል፥ ከመንግሥቱም እንቅፋትን ሁሉ ዓመፃንም የሚያደርጉትን ይለቅማሉ፥""" |
የኢትዮጵያና የጀርመን የረዥም ዘመናት ግንኙነት _ ኢትዮጵያ _ DW _ 10.11.2014 |
መሄድ ይኖርብናል ብዬ አምናለሁ። ጊዚያችን፣ ጉልበታችን፣ ገንዘባችንና ስሜታችንን ፈሰስ አድርገን |
connecting( ይህ ምልክት ከኢንተርኔት ጋር ተገናኝቶ ስራ ለመጀመር እየሞከረ መሆኑን ያሳየናል |
"የኔ ፕሮፌሰር የጡረታ ጊዜያቸውን ...ቀሪ ህይወታቸውን በህዝብ ትራንስፖርት ከተራው ህዝብ ጋር ተቀላቅለው እየተጓዙ ...ልክ እንደዛሬው በተራ ቢራ ቤት ከተራ ሰዎች ጋር እየተጋፉ ተራ ቢራ እየጠጡ ...በዚህ ተራ ህዝብ መሀል ተስፋ የቆረጠ የተቸገረ ተራ ሰው ሲገጥማቸው ..በሀሳብ እረድተው ካለቻቸው የጡረታ የቀን ወ |
ጪያቸው ላይ ያቅማቸውን እረዳድተውን አይዞህ ነገ ያልፋል ብለው ተስፋ እየሰጡ እራሳቸውንም ህዝባቸውንም ሳይረሱ ነው .... |
በዩንቨርሲቲው የትያትርና ኪነ ጥበብ መምህር ተባባሪ ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ ከኃይሉ ጸጋዬ ቀጥሎ ተማሪ ሆኖ መጽሐፍ ሲያሳትም የማውቀው ዮሴፍ ከተማን ነው"" በማለት ጸሃፊውን አበረታተውታል።" |
ከ20 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ያስተናግዳል የተባለው ሆስፒታል ተመረቀ |
በኛም ሀገር ቢሆን ችግረኞችን እንደዚህ ሀገር በተቀናጀ መንገድ እንኳን ባይሆን በየግላችን የመርዳቱ ባህል አለን፡፡ አንዱ ሀብትን ለሌሎች የምናካፍልበት መንገድ ነውና፡፡ በሃይማኖትም ቢሆን ድኾችን መርዳት ግዴታ ነው፡፡ ጥያቄው ግን ድኾች እነማን ናቸው? የሚለውና ድኾችን በትክክለኛው መንገድ መርዳት የሚቻለው እንዴት |
ነው? የሚለው ነው፡፡ |
የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አዲስ ቃለምልልስ – “የለውጥ ጅማሮ ማለት አሮጌ ካድሬ አንስቶ አዲስ መሾም አይደለም” _ Derege Negash |
ለሚለው ምላሽ ለመስጠት ጊዜው ገና ነው። ስቶክሆልም፣ ለንደን እና ፓሪስ ያሉ በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ የጤና ባለሙያዎች አንዳቸው ከሌላቸው የተለየ ምክረ ሐሳብ ሲያቀርቡ ማየትም የተለመደ ነው። አንዱን አስተያየት ከሌላው ጋር አሁን ላይ ለማወዳደር ያስቸግራል። የኮሮናቫይረስ ህመም ምልክቶችና እንዳይዘን ማድረግ ያለብ |
ን ጥንቃቄ በኮሮናቫይረስ ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ ተፈላጊነታቸው የጨመረ 6 ምርቶች ለኮሮናቫይረስ መድሃኒትን ወይም ክትባት ለማግኘት ምን ያህል ተቃርበናል? |
አሁን የወንጀል ጉዳይ ነው መገኘት ነው ውሂብ የሚጠቁሙ ምልክቶች.. |
ግምገማው ይጠራል የልኡክ ጽሁፍ ትግበራ ግምገማ (ፒኢ). ይህ አጠቃላይ የመፍትሄ መፍትሔ ግምገማ እና ግምገማ ነው. የተከናወነው በቀጥታ ከተጠናቀቀ በኋላ, አንዳንድ ጊዜ ከድርጅቱ ማብቂያ በኋላ ነው. ማዕቀፉ ለስድስት ወራት ያህል በፍጥረት ሁኔታ ውስጥ ከተጠናቀቀ በኋላ የግንባታ ማሻሻልን አስፈላጊነት ይገመግማል. |
የሚሆን ምርጥ ኪንግደም ሩሌት ጣቢያዎች ጦማር MobileCasinoFun.com |
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፍቺና ስለ መለያየት ምን ይላል? _ ከአምላክ ፍቅር |
“በመንግስት አመራር ውስጥ ‘እኔ አውቅላችኋለሁ’ የሚል ደዌ ተጠናውቶን ቆይቷል” አቶ ገዱ አንዳርጋቸው |
- የአበሻ አይብ ከአብዛኞቹ አይቦች የሚለየው ቅቤው የውጣለት መሆኑ ነው። አይብ በካልሲዩምና በፕሮቲን የበለጸገ ነው። እንደ አይብ አይነት የወተት ምርቶችን በበቂ መጠቀም insulin resistance (የስኳር በሽታ ዋነኛው ችግር) ይዋጋል። |
ነገር ግን አቤ ቶክቻው ለማተኮር የፈለገበት ነጥብ በፎረሙ የሀገራት መሪዎች ውይይት ወቅት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የተናገሩት ላይ ነው: |
Ethiopia Zare - ታክሲዎች ስራ ማቆም አድማ እንድምታ |
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 13 ፣ 2007 – በአዲስ አበባ የሚገኙ የታክሲና የሃይገር ባስ ባለንብረቶች ማኅበራት የታሪፍ ማስተካከያ እንዲደረግ ጠየቁ። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በበኩሉ […] |
በተለይ በአለንጋ፣ በኤሌክትሪክ ሽቦ፣ በአጠና፣ የውስጥ እግር እስከሚበጣጠቅ ድረስ መግረፍ፣ በተበከለ ውኃ መድፈቅ፣ አስሮና አንጠልጥሎ ማቆየት፣ እግር በጩቤ እየቆራረጡ እንዲነፈርቅ ማድረግ፣ እንቅልፍ መከልከል፣ በወንድ ብልት ውኃ ወይም አሸዋ የተሞላ ጠርሙስ ማንጠልጠል፣ በሴቶችም ላይ እጅግ አሰቃቂ ኢሰብዓዊ ጉዳት ማ |
ድረስ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ክፍሎቹ በተለያዩ ተውሳኮች ከመሞላታቸው በላይ ብርሃንና ንፋስ የማይገባባቸው በመሆኑ ሞትን እንደሚያስናፍቅ ይናገራሉ፡፡ via- reporter |
ኣብ ዓዲ-ቐይሕ ዝርከባ ኮለጅ ጥበባትን ማሕበራዊ ስነ-ፍልጠትን ከምኡ’ውን ኮለጅ ንግድን ስነ-ቊጠባን፡ ብዝተፈላለየ ዓውድታት፡ ብመዓርግ – ማስትሬት ዲግሪ፡ ቀዳማይ ዲግሪ፡ ዲፕሎማን ሰርቲፊኬትን ዘምሃራኦም 521 ተመሃሮ፡ ብ8 መስከረም ብሓባር ኣብ ዘካየድኦ ስነ-ስርዓት ኣመሪቐን። |
« “ኢህአዴግ የተሰው ጓዶቹ ታሪክ ህያው ሆኖ እንዲቀጥል ከፈለገ የግድ ባህሪውን መለወጥ አለበት” “የዶክተር አብይን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ የምገልጸው በረጅም ዋሻ ጫፍ ላይ እንደሚታይ ብርሃን ነው” » |
ዶ/ር መረራ ጉዲና፡- ተቃዋሚዎች ዝግጅት ይኖራቸዋል፤ ነገር ግን ዋናው ጉዳይ የፖለቲካ ምህዳሩ እስካልሰፋ የትም አይደረስም፡፡ የ2007 ምርጫን ከአሁኑ ገምግም ከተባልኩ፣ ምናልባት ኢህአዴግ የተወሰኑ የመቀመጫ ፍርፋሪዎችን ለተቃዋሚዎች ለቆ እንደገና አሸነፍኩ ሊል ይችላል፡፡ ያ ማሸነፍ ለኢትዮጵያም፣ ለኢህአዴግም ለሁሉ |
ም የሚጠቅም አይመስለኝም፡፡ ምንጊዜም ህዝብን ተስፋ አታሳጣ፤ ህዝብን ተስፋ ካስቆረጥከው ተስፋ የቆረጠ ስራ ውስጥ ሊገባ ይችላል፡፡ አሁንም ሃገር ውስጥም ሆነ ውጪ ብዙ ነገሮች ጤናማ አይደሉም፡፡ |
የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ በሂሳብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት |
ቹሉ ህጉ በሁሉም ላይ በእኩል በተግባር ሲዉል የምናይበት ጊዜ አሁን መሆን አለበት ይላሉ። |
መ/ቤቱ ባዘጋጀው ግንባታ ማሰሪያ ቦታ አዋሳኝ ክልሎችንና የሕንፃ ግንባታ ደረጃቸውን በጠበቀ ሁኔታ ለመስራት ሙሉ አቅም ያለውና ዝግጁ የሆነ |
ዋዉ, ታላቅ ልጥፍ, እኔ በእርግጥ የተባረከ ነኝ. |
21_110_እርሱ ከንግግር ጩኸትን ያውቃል፡፡ የምትደብቁትንም ሁሉ ያውቃል፡፡ |
ሔዋን የነጻነት አርበኛ ሆና ልትቀርብ የቻለችበት ሃሳብ በሚገባ ሊጤን የሚያስፈልገው አደገኛ አስተሳሰብ ነው!! ከዚህ በፊት አንድ ጸሐፊ ዲያቢሎስን ‹‹የመፈንቅለ መንግስት አለቃ›› ብሎ በማሞካሸት ያቀረበውን ሐሳብ በውሥጡ የያዘውን መርዝ ለመፈተሸ ሞክሬ ነበር/ይስማዕከ ወርቁ/ ፡፡ |
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ሥነ ሥርዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል፣ እሑድ ሐምሌ 22 ቀን 2010 ዓ.ም. ተፈጽሟል፡፡ የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ከመፈጸሙ በፊት በመስቀል አደባባይ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ለአስከሬኑ በክብር ሽኝ |
ት ያደረጉ ሲሆን በቀብር ሥነ ሥርዓት ላይም ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ ቤተሰቦቻቸው፣ የሥራ ባልደረቦቻቸውና ወዳጆቻቸው ተገኝተዋል፡፡ |
የመጨረሻው ልጥፍ 11 ወሮች ከ 4 ሳምንታት በፊት |
"← ከቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ፍርድ እና ውሳኔ እንዲሰጠኝ"" ቀሲስ ዶክተር መስፍን ተገኝ" |
"ሽግግር ላይ የሚሰራው ጄኔራል ሰርቪስ አድሚኒስትሬሽን መሥሪያ ቤት ይፋ እንዳደረገው ጆ ባይደን በማያሻማ ሁኔታ ተመራጩ ፕሬዝደንት ናቸው ብሏል። ጂኤስኤ በሚል ምህጻር የሚታወቀው የዚህ መሥሪያ ቤት ሹም ኤሚሊ መርፊ እንደተናገሩት መሥሪያ ቤታቸው 6 ሚሊዮን ዶላር ለሽግግሩ መድቧል። መሥሪያ ቤቱ ይህንን መናገሩን ተከት |
ሎ ደግሞ ፔንታገን ለባይደን አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ይህ የትራምፕ መለሳለስ የመጣው ጆ ባይደን በሚሺጋን ግዛት አሸናፊ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ይፋዊ ሰርተፊኬት ማግኘታቸውን ተከትሎ ነው። የትራምፕን መለሳለስ የጆ ባይደን ቡድን በበጎ ተመልክቶታል። ትናንት ጆ ባይደን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና የብ |
ሔራዊ ደህንነት ቡድን አባላትን ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል። ብዙዎቹ በኦባማ አስተዳደር ጊዜ ያገለገሉ ሰዎች ስብስብ ነው። አንቶኒ ብሊንከን ትልቁን ሥልጣን እንዲቆናጠጡ በባይደን የታጩትም ትናንትና ነበር። አንተኒ ብሊንከን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል። በኦባማ ጊዜ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበ |
ሩት ጆን ኬሪ የአየር ንብረት ለውጥ ልዩ መልእክተኛ ተደርገው ታጭተዋል። ጃኔት የለን ደግሞ የመጀመርያዋ የአሜሪካ ግምጃ ቤት (ገንዘብ ሚኒስትር) ዋና ጸሐፊ ተደርገዋል። በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ዶናልድ ትራምፕ አሸናፊ ለሆነ ፕሬዝዳንታዊ እጩ የእንኳን ደስ ያለህ መልእክት ለማስተላለፍና ሽንፈታቸውን ለመ |
ቀበል ተቸግረው ቆይተዋል። ዶናልድ ትራምፕ ሽንፈታቸውን አምነው እንዲቀበሉ የቅርብ አጋሮቻቸው ጠየቁ ትራምፕ ምርጫውን አስመልክቶ ያቀረቡት ክስ ውድቅ ተደረገ ከሰሞኑ ግን የገዛ ወዳጆቻቸው ሳይቀር ""ደስ አይልም"" እያሏቸው ነው። ትራምፕ ከገዛ ፓርቲያቸው ጭምር ሽንፈታቸውን እንዲቀበሉ ጫና እየመጣባቸው ነው። ትናንት |
የቴነሲ ሴናተር ላማር አሌክሳንደር ለትራምፕ ባስተላለፉት መልእክት ""ዶናልድ ከራስህ ይልቅ ለአገርህ ክብር ቅድሚያ ስጥ"" ብለዋቸዋል። ጡረታ እየወጡ ያሉት እኚህ ሴናተር በዚህ መልእክታቸው እንዲህ ብለዋል፥ ""የሕዝብ አገልጋይ ስትሆን ሕዝብ የሚያስታውሰው መጨረሻ ያደረከውን ነገር ነው"" በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መ |
ረጃ የአሜሪካ ምርጫ፡ ትራምፕ ሽንፈታቸውን አምነው እንዲቀበሉ የቅርብ አጋሮቻቸው ጠየቁ23 ህዳር 2020 ትራምፕ ምርጫውን አስመልክቶ ያቀረቡት ክስ ውድቅ ተደረገ22 ህዳር 2020 እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ" |
" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግ |
ጭት12 ጥር 2021 4:" |
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስመራጭ ኮሚቴ የፕሬዚዳንትና ስራ አስፈፃሚ እጩዎችን ዝርዝር ይፋ አደረገ |
ሕገ መንግሥት ላይ ማሻሻያ ለማድረግ ምክንያት የሚሆነው ጊዜ በሄደና ነገሮች በተቀየሩ ቁጥር ሁለንተናዊ በሚባል መልኩ የዕድገት ደረጃ ስለሚቀየር ነው፡፡ ሁኔታዎች ሲቀየሩ፣ ችግሮች ሲከሰቱ እነሱን ተከትሎ ካልተሻሻለ ሕገ መንግሥቱ ጊዜው የሚዋጀውን አልሆነም ማለት ነው፡፡ ስለዚህ የትኛውም ዓይነት ሕግም ይሁን ሕገ መንግ |
ሥት አብረው ከኅብረተሰብ ዕድገትና ፍላጎት ጋር በመሳነት ማደግና መሻሻል ይገባቸዋል፡፡ እናም ሕገ መንግሥት ዘላቂነት ኖሮት ገዥ፣ ህልውና ቅቡልነት ኖሮት ይቀጥል ዘንድ መሻሻል የግድ ይሆንበታል፡፡ |
በሁለቱም በኩል የተዘጋጁትን የሰላማዊ ሰልፎች ያስተባበሩት በቆንስላ ጽ/ቤቱ ገብተው ንግግር ያደረጉ ሲሆን የሰላማዊ ሰልፎቹ ከማብቃታቸው በፊት በመንግሥት በዋልድባ ላይ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ከተቃወሙት ሰልፈኞች መካከል ጉዳዩን የፓለቲካ ይዘት ለማስያዝ የሞከሩ አንዳንዶች ቢኖሩም በሊቀ ካህናት ዶ/ር መርዓዊ “ሰ |
ልፉን ያዘጋጀንበትን ዓላማ የሳተ አካሄድ ነው” በሚል ተግሳጽ መፈክራቸውን እንዲያቆሙ ተደርገዋል። ከእኩለ ቀን አንስቶ ለሦስት ተከታታይ ሰዓታት የተካሄደው ሰልፍ ከሰዓት በኋላ አስር ሰዓት ተኩል ገደማ በጸሎት ተጠናቋል። |
ጠቅላይ ሚንስትሩ ከደኢህዴን ሊቀመንበርነት ለመነሳት ለንቅናቄው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አቅርበው እንደተቀበላቸው እና ይህም ለማዕከላዊ ኮሚቴ ቀርቦ ይፀድቃል ብለው እንደሚጠብቁም ነው የተናገሩት። |
ዶክተር ፍሬው ተገኝ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ |
ምኽኣል ምስ ሰኣናዮ ምግባር ከይንስእኖ!” “እንዳኸኣልናዮ ንገብሮ: |
በልዩ ዞኖች ግን የብሔረሰብ ምክር ቤት ስላላቸው፣ የዳኝነት መዋቅርና ሹመት በክልል ደረጃ ቢከናወንም እንኳን ከዞኑ የሚጠቆሙትና የሚሾሙት ዳኞች ላይ አስተያየት የመስጠት መብት አላቸው፡፡ |
ድልነአድ፣ አግባጽዮን፣ ጽንፈአርእድ ፣ነጋሺ ዛሬ፣ አስፍሃ፣ያእቆብ፣ ባህር-ሰገድ እና እድም-አሰግድ ናቸው;; የመጨረሻው የተስፋእየሱስ (የኩኖአምላክ) አባት ነው;; ለወደፊቱም ይህን ሃቅ እወቁት;; |
(ከአብዱራህማን አህመዲን - የቀድሞ የፓርላማ አባል) 06/18/13- አንዳንድ ጊዜ ሁሉም ነገር ስልችት ይለኝና “ምናለ አሁን አርፌ ብቀመጥ” የሚል ስሜት ያድርብኛል፡፡ እንዲህ ያለው ስሜት ተራ ሽንፈት መሆኑን ስረዳ ደግሞ እንዲህ እንደ አሁኑ እመር ; |
Shukshukta (ሹክሹክታ) – ሞሳድ ዶ/ር ዐብይ ሊገደሉ ይችላሉ አለ ይባላል! _ THE ETHIOPIA OBSERVATORY |
አንድ ክልል ጋምቤላም ይሁን፣ ኦሮምያ ወይም ሌላ ክልል ይህ ክልል የተወላጆቹ ነው ከተባለ ኢትዮጵያዊነት የማይጨበጥ አሳብ ብቻ ይሆናል ማለት ነው። ኢትዮጵያዊነት መሬት የለውም ማለት ነው። ዜግነት መሬት የለውም። ይህ ግዙፍ ሃብት በዚህ በብሄር ፖለቲካና በብሄር ፌደራሊዝም ጊዜ ዋጋ ያጣል። ኢትዮጵያዊነት ማለት በኢትዮ |
ጵያዊነት በዜግነት ከኢትዮጵያ የምናገኘው የፖለቲካና የመሬት ባለቤትነትን የሚያሳይ ነው። ዜጎች በሄዱበት ቦታ በአራቱም ማእዘናት የመኖር የመስራት በሃገራቸው ፖለቲካ ላይ የመሳተፍ መብት አላቸው። ይህ መብት የሚዘረዘረው በኢትዮጵያዊነት በዜግነት መብት መከበር በሚጀምርበት ጊዜ ነው። ቤንሻንጉል ጉምዝ ውስጥ ተደምረው ከ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.