text
stringlengths
0
200
ፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ተሳትፎአቸው ይገደባል። ምክንያቱ ደግሞ የዛሬ መቶ ሁለት መቶ አመት ሊሆን ይችላል አባትህ ከኦሮሞ ወይም ከአማራ ወይም ከደቡብ አለያም ከትግሬ መጣ በማለት ነው። ይሄ በዓለም ያልታየ ታሪክ ይመስለኛል። ከፍ ሲል እንዳልነው ዓለም በንቅናቄ ነው የተፈጠረችው። የትም አለም የሰ
ው ልጆች ተነቃንቀዋል። አሁን በዚህ ዘመን ነው አንጻራዊ ርጋታ ያለው። ያም ሆኖ ግን እስካሁን በዓለም ላይ ወደ 200 አገራት የድንበር ክለላ ጣጣ ያልጨረሱና በተለያየ ደረጃ ግጭቶች ያሉባቸው ናቸው።
የቅማንት ካርድ – የህወሀት የመስፋፋት ፖሊሲ ፕላን ቢ መሆኑ ይሆን???
የደቡብ ህዝብም ልጆቹን በሞት እየተነጠቀ ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ ልጆቹም በየእስር ቤቱ ታጉረዋል፡፡ ዛሬ ወደ ኮንሶ፣ አርባምንጭ፣ ቁጫ፣ ሃመር ወዘተ ብንሄድ የምንሰማው ዋይታና ለቅሶ ነው።
በዚሁ ሰበብ ፖሊስ ከቢሮው ንብረቶች እንደወሰደበት እንዲሁም እሁድ እለት ሰልፉን ሊያካሂዱ ሲሉ መንገድ በመዝጋት ሰልፉን እንዳቋረጠባቸው ፓርቲው በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። አንድነት ፓርቲም በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ጠይቆ፤ ሌላ አማራጭ ቦታዎች አቅርብ ከተባለ በኋላ ያቀረበው ሁሉ ውድቅ ሆኖ ሰልፉን
ጃንሜዳ አድርግ እንደተባለ አስታውቋል። በዚሁ ሰሞን ሰላማዊ ሰልፍን የሚገድብ አዲስ መመሪያ ከአዲስ አበባ መስተዳድር መውጣቱን የሚናገሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ የተቃውሞ ሰልፉ የሚደረግበትን ቦታና ጊዜ የሚወስነው መስተዳድሩ እንደሆነ ጠቁመው፤ “አሁን የቀራቸው የምትቃወሙትንም የምንሰጣችሁ እኛ ነን” ማለት ብቻ ነው ሲሉ ክ
ፉኛ አሽሟጠዋል። አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊ አዲስ ወጣ በተባለው መመሪያ ተናዶ ምን እንዳለኝ ታውቃላችሁ? “እንደዚያ ከሆነማ ለምን ሰልፍ የሚወጣውንም ህዝብ እነሱ አይመድቡልንም?” በአሁኑ ጊዜ ኢህአዴግ የተቃዋሚዎች ሰልፍ በጣም አስፈርቶታል የሚለው ይሄው የተቃዋሚ ደጋፊ፤ “በመኪና ለመቀስቀስ፣ ፖስተር ለመለጠፍ፣ በ
ራሪ ወረቀት ለመበተን፣ ወዘተ--- ለሁሉ ነገር አስፈቅዱኝ እያለ ነው፣ ለምን መፈክሮቹንም እሱ አያዘጋጅልንም” በማለት አዲስ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ለገዢው ፓርቲ አበርክቶለታል። “እናም ኢህአዴግ በቅርቡ “ሰላማዊ ሰልፍ እናዘጋጃለን፣ የተቃውሞ አጀንዳዎችን እንቀርፃለን፣ ለሰልፍ የሚወጣ ህዝብ እንመለምላለን፣ በራሪ ወረቀቶ
ችን እናዘጋጃለን፣ የተቃውሞ ሰልፍ ቅስቀሳ እናደርጋለን ወዘተ-- የሚል ልዩ ማስታወቂያ በኢቴቪ ሲያስተላልፍ ልንሰማ እንችላለን” ብሏል - የተቃዋሚ ደጋፊው። (ግን ወዴት እየሄድን ይሆን? ለሁሉም የቀረበ ወቅታዊ ጥያቄ ነው!)
በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን።
ዞሮ ዞሮ አንባቢዎች በተለያዩ ዘመኖች የተፈጠሩ :
ጥናቶች እንዳመላከቱት ቀይ የወይን ጠጅ የሚጠጡ ሰዎች ለዓይን በሽታ የመጋለጥ እድላቸው በ32 በመቶ ዝቅ ያለ ነው።
ኢትዮጵያ ከወሰደቻቸው ብድሮች በተጨማሪ በየዓመቱ በእርዳታ መልክ 3 ቢልዮን ዶላር ታገኛለች፡፡
አሁን ያለው ፓርላማ እርሶ ከነበሩበት ፓርላማ አንፃር በሀገሪቱ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጋቸውን ውይይቶችና የሚያስተላልፋቸውን ውሳኔዎች እንዴት ይገመግሙታል? እኔ በነበርኩበት ፓርላማ ይብዛም ይነስም 172 የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ነበሩ፡፡ እነዚህ አባላት በሙሉ አቋማቸው ግልፅ ነበር፡፡ እዚያ ውስጥ ያለነው የፓርላማ
አባላት በተለይ እኔ የነበርኩበት የመጀመሪያው ቅንጅት፣ ቀጥሎም አንድነት የህዝብን አንገብጋቢ ጥያቄዎችና የመንግሥትን ፖሊሲ የመሳሰሉትን አንስተን ወደ ፓርላማው ለማቅረብ ባንችልም በነዚህ ዙሪያ የሚነሱ ሃሳቦችን በቀጥታ በመጋፈጥ ለህዝብ ይጠቅማሉ ያልናቸውን ሃሳቦች በትክክል ህዝቡ እንዲሰማ አድርገን እናቀርብ ነበር፡
፡ አሁን ግን ገዢው ፓርቲ ሙሉ ለሙሉ ፓርላማውን ስለተቆጣጠረ የሚወጡት አዋጆች የኢትዮጵያን ህዝብ ሰላም፣ ዲሞክራሲያዊ ነፃነት እና የሰብአዊ መብት ጥበቃ ወደ ኋላ የሚጐትቱ መሆናቸውን ለማሰማት የሚደረጉ ጥረቶች ደካማ ናቸው፡፡
በቅርቡ ሱማሌ ክልል ላይ የመከላክያ ስራዊት ካለኢሶዴፓ ጥያቄ ዘው ብሎ ቢገባም በኋላ ላይ የክልሉ መንግስት ጥሪ አቅርቦለት ነው የሚል ማስተባብያ ተፍጥሮለታል፡፡
ለሰማያዊው ፡ መንግሥት ፡ ብቁ ፡ ያደርገኛል
36 ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና።
እንግዲህ ኀጢአታችሁ እንዲደመሰስ ንስሓ ግቡ፤ ከመንገዳችሁም ተመለሱ፤ ከጌታም ዘንድ የመታደስ ዘመን ይመጣላችኋል፤ ደግሞም አስቀድሞ ለእናንተ የተመደበውን ክርስቶስን እርሱም ኢየሱስን ይልክላችኋል። የሐዋርያት ሥራ 3፡19-20 (አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
እንደበዕውቀቱ ያሉ ጥቂቶች ግን የማንነት ጥያቄን በዘልማድና በኋላቀር መንገድ ሳይሆን በሰለጠነ መንገድ ግለሰብ በመሆን (ሰው በመሆን ይፈቱታል)፡፡ የበዕውቀቱን ለዬት የሚያደርገው ይህን ግላዊ ጥያቄውን አደባባይ ላይ አውጥቶ መልካም ስራ ለመስራት ተጠቅሞበታል፡፡ አስቂኙ ነገር የበዕውቀቱ ግለሰብ መሆን ብዙ ብሔርተኞችን
የማንነት ቀውስ ውስጥ ሳይከታቸው አልቀረም፡፡ የቆሙበትን መሰረት ንዶ እንደግለሰብ እንዲቆሙ ሲጠይቃቸው የሚያነበንቡት ተረት ሁሉ ባዶ ሆነባቸው፡፡ ማንነታቸው በቡድን ተረት ላይ የቆመ ነበርና፡፡
Bigasoft የድምጽ መለወጫ ተከታታይ - 5 የፍቃድ ኮድ + ተከታታይ ነጻ አውርድ
የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ቀደም ሲል ያጸደቀውን የከተሞች አዋጅ ሦስት አንቀጾች መሠረዙ ተገለጸ
ኢንጂነር ታከለ ለምክር ቤቱ አዳዲስ የካቢኔ አባሎቻቸውን አቀረቡ - Kaliti Press
ሁሉ ፡ የርሱ ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ አይደል ፡ ወይ
ስግደት ፡ ለሚገባህ ፡ ለአንተ ፡ ለአንተ ፡ እሰግዳለሁ
Nenne Lindberg, Toye Josefsson, ማርቲን Lindberg እና Christer Åberg ከሁለት ቀናት በላይ 3 ስብሰባዎች ላይ ታቦቱን በመጎብኘት. 14:
ይህ ማስታወቂያ ብቻ ነው በዚያ ቀን ለመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ ላይ የሚሰራ ይሆናል.
ውጤቱን ለህዝብ ይፋ እንደሚደረግም ጽ/ቤቱ አመልክቷል፡፡
ነዋሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ ስለገጠመው “በቃ ትቼዋለሁ” መንግስት ነው ሲባል የህገ-መንግስቱ ምንጭስ ማን ነው? ባለቤት የመሆን ቃል ለመፈፀም አዋጅ አውጥቻለሁ ሲል
በእነ ማልኮም ኤክስና በእነ ማርቲን ሉተር ምድር ቁጭ ብሎ አይሲስን አንገት መቅላት ወንጀል መናገሩ አይደለም የሚገርመው። ይህንን በአደባባይ በኩራት ሲናገር ህግ ባለበት ሃገር ዝም መባሉ እንጂ።
ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች እንደመሆናችን መጠን ያገራችንን እና የሕዝቦቿን ሰላም በመጠበቅ ህገ መንግስታዊ ሥርዓቱ በሚፈቅድልን መርሕ መሠረት ሠላማዊ ትግሉ የሚጠይቀውን ሁሉ በመክፈል እስከመጨረሻው የስኬት ማማ ለመድረስ ዳገቱን በጥፍራችንም ቢሆን እየቧጠጥን እልህ አስጨራሹን ጉዟችንን እንቀጥላለን፡፡
የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ አቶ ተስፋዬ ቢኾነኝ የጋዜጣዊ ጉባኤው መግለጫ፤
ነገሮች ተስተካክለው ይህን ብሶት መር ጽሑፍ እኔም ባልጽፈው፣ ሪፖርተር ጋዜጣም ባያትመው፣ እናንተም ባታነብቡት ምርጫዬ ነበር፡፡ ነገር ግን ያ ሳይሆን ቀርቷልና እኔም ጻፍኩት፣ ሪፖርተርም ለንባብ አቀረበው፡፡ እናንተም ይኼው እያነበባችሁት ነው፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት በነሐሴ 2008 ዓ.ም. የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ
መሥሪያ ቤት አዳዲስ ዓቃቢያንን ለመቅጠር እንደሚፈልግ ገልጾ፣ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ማስታወቂያ አስነግሮ ነበር፡፡ ተቋሙ በወቅቱ ማስታወቂያው ላይ ያልጠቀሰውን መሥፈርት ተመዝጋቢዎች፣ “የፍትሕ አካላት ባለሙያዎች ሥልጠና ማዕከላት” ሥልጠና የወሰዱበትን ማስረጃ ይዘው እንዲቀርቡ በመጠየቅ፣ የ2008 ዓ.ም. የሕግ ም
ሩቃን የሆኑ አዲስ አበቤዎችን ሳይመዘግብ ቀርቶ ነበር፡፡
ዌብስታር ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሮዎች ማለትም ዶዘሮች, ኤክስካቫተሮች, ሮለሮች , ቀላል ተሸከርካሪዎች, ግሬደሮች , ሎደሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአሁኑ ወቅት ክልሎቹ ህገ መንግስቱ የፈጠረላቸውን የመልማት መብት በመጠቀም ያላቸውን የመሬትና የውሃ ሃብት ያገናዘበ እቅድ ነድፈው ሀብቱን ወደ ልማት ለመለወጥ ሰፊ ስራዎችን እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡
ማኅበሩ ላለፉት አምስት ዓመታት ያለማቋረጥ በጉራጌ ዞን ወረዳዎች በርካታ ችግኞችን ከመትከሉም በላይ መፅደቃቸውን በማረጋገጥና በመንከባከብ በኩልም ውጤታማ ስራ መሥራቱን ኃላፊው ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ በማህበሩ ጽ/ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀው፣ ለችግኝ ተከላው የሚያስፈልገውን ከአንድ ሚ. ብር በላይ ከአካባ
ቢው ተወላጅ ባለሀብቶችና ከተለያዩ ድርጅቶች መሰብሰብ መቻሉን ገልፀዋል፡፡
የ2011 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ብሔራዊ የክለቦች የቦክስ ውድድር ትናንት በድሬዳዋ ተጀምሯል።
እኔ እምለው የሚመላከታቸው ይህንን አያዩም ስለዚህ እኔ ሁለት ነገሮችን ቡናደርገ
አንድን ሠራዊት ለመምራትም ሆነ ለማሰልጠን ቀድሞ ሰልጥኖ መገኝት ጥያቄ ውስጥ ሊገባና ሊጣስ የማይችል መርህ ነው:
1-5) ይሁን እንጂ ወላጆች ጥበቃ ለማድረግ ብለው የሚወስዱት እርምጃ በልጆቹ ዓይን ከልክ ያለፈ ቁጥጥር ሊመስል ይችላል።
አስኪ በዚህ ጉድ የተመለከተው Woyanne threatened to sodomize Debebe Eshetu’s family December 1st, 2011 By Elias Kifle በሚለው ርዕስ አንጀምር።እውነት እንደዚህ ዓይነት ድርጊት ተፈጽሟል? ቢፈጸምስ እንዲህ ያለ ጉድ እንደ ዜና ለሕዘብ ይፋ መውጣት ነበረበት? ትግሬዎች
“ሸራፍ ስኒ መንፈሲ ጽዋ፤ ሸራፍ ዕትሮ መነፈሲ ስዋ” ይላሉ (ሸራፋ ጥርስ ነገር ያወጣል፤ሸራፋ ጋን ጠላ ያነፍሳል” ማለት ነው። በሌላ አባባል “ካብ ተዛራቢኡስ ደጋሚኡ (ከተናጋሪው ደጋሚው ይብሳል) ማለት ነው።
ዓቃቢ ሕጊ ምስኦም ዝኸሰሶም ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ጀዋር መሓመድ፣ኢሳትን ናይ ኦሮሞ ሚዲያ ኔት ዎርክን ጉዳዮም ኣብዘየለውሉ ከምዝረአ እቲ ቤት ፍርዲ ሓቢሩ።
EBCበቃሊቲ ማረሚያ ቤት የታራሚዎችን ሰብዓዊ መብት አላስጠበቀም በሚል በ እስራት የተቀጣው የማረሚያ ቤት ሀላፊ በዋስ ተለቀቀ፡፡
ይህ ፍላጎቱና ድምዳሜው ትግሉን በኦሮሞነትም በኢትዬጵያዊነትም እንዲያካሂድ ግድ ማለቱ የፈጠረው ብዥታ ነው። በእርግጥ ይህ ህዝብ ከኢትዬጵያዊነት ጋር ያለውን ቁርኝት ሙሉ በሙሉ አውጥቶ በማየት ረገድ አንዳንድ የኦሮሞ ምሁራኖች ጋርም ስህተቱም ብዥታውም አለ። ለዚህ ገፊ የሆነው ምክንያት ይን ህዝብ ጠልቆ ካለማወቅና ስር
ከሰደደ ጥላቻ የሚዥጎደጎደው የዳቦ ስም ብዛትና ስድብ ነው። ዘረኛ፤ ጠባብ፤ ጎጠኛ፤ ሰውነት ደረጃ ያልደረሰ አውሬ…… ማቆሚያ የለውም። ያም ሆነ ይህ ግን በመጨረሻ ዲሞክራሲያዊት የሆነች ኢትዬጵያ ነው የምትኖረን። በነፃነት መምከርና ውሳኔ ላይ ሲመጣ የተንዘላዘለውን ሀሳብ እንደሚገርዘው ጥርጥር የለኝም። የዶ/ር ብርሀ
ኑን ንግግር ደጋግሜ አዳምጬዋለው። የኦሮሞን ህዝብ ትግል በሚመለከት የተናገረው ጠቅለል አድርጌ የተረዳሁት እየሞቱ ነው እዘኑላቸው። ግን ? በሚል አይነት ነው። “አይታችሗቸዋል” እያለ ሲያወራ ጭቃ እያቦኩ እቃቃ ስለሚጫወቱ የኬንያ ህፃናት የሚያወራም መስሎ ተሰምቶኛል። “ስለማንነትና ዲሞክራሲ ግንባታ” የተናገረው አዳራ
ሽ ሙሉ ጭብጨባ ስለተቸረው፤ ካዛም በሗላ ብዙ ዶ/ሮች ድንቅ ትክክል የሆነ ንግግር ስላሉት ትክክል ነው ብለን እንውሰደው። ለኔ ግን ገና አልገባኝም። እንዲገባኝ ማንነት ማለት ምንድን ነው። ብዙ ማንነት ነው ያለው ስለየትኛው ማንነት ነው?። ማንነት ተፈጥሯዊ ነው ፈልገን የምንይዘው ነው?። ማንነት ላይ ያልተመሰረተ ፖለ
ቲካ ማካሄድ ይቻላል ወይ?። ዲሞክራሲ በሰፈነባቸው አገሮች ማንነት የለም ወይ?።
የገዱ አንዳርጋቸው መግለጫ ሲተረጎም (ክንፉ አሰፋ)
One thought on “በስተመጨረሻ ይዘነው የምንሄደው ምንድን ነው? ‪”
^ “አምላክ ከእኛ ጋር ነው” የሚል ትርጉም አለው።
የጠ/ሚ ኃይለማርያም የግብፅ ጉብኝት ፋይዳ – Ethiopian TV :
Ø በብሩንዲ ዋና ከተማ በብጁምብራ አንድ የኮሎኔል ማዕረግ ያለው ወታደራዊ መኮንን ባልታወቁ ሰዎች መገደሉ የአገር ውስጥ የዜና ምንጮች ገልጸዋል። ኮሎኔል አማኑኤል ቡዙቦና የተባለው መኮንን የተገደለው ከአንድ ሌላ ሰው ጋር በሞተር ቢስክሌት እየተጓዘ በነበረበት ወቅት ላይ ሲሆን አብሮት የነበረውም ሰው የተገደለ መሆኑ
ታውቋል። በብሩንዲ ውስጥ የርስ በርስ ግጭት ከተጀመረ ወዲህ ወታደራዊ መኮንኖች ማንነታቸው ባልታወቀ ሰዎች በተደጋጋሚ እየተገደሉ መሆናቸው ሲታወቅ የመንግስቱን ስልጣን በያዘው ኃይልና በተቃዋሚዎች መካከል እርቅ እስካልሰፈነ ድረስ ችግሩ ሊቀጥል እንደሚችል ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ወገኖች ይናገራሉ።
ከተማዋ ከእዚህ ቀደም አራት ጊዜ ፕላን የተሰራላት ሲሆን የመጀመሪያው በ1949 ዓ.ም በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት መሰራቱ ታውቋል፡፡
ከማያስበው በኩል ሲሳይን ይሰጠዋል፤ በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፤ አላህ ፈቃዱን አድራሽ ነው፤ አላህ ለነገሩ ሁሉ የተወሰነ ጊዜን በእርግጥ አርጓል።
ከላይ የጠቀስኳቸው የእስረኛ “መብቶች” እኛ የስድስት ሰዓት ተጠያቂዎች ጋር ሲደርስ ቅንጦት ይሆናሉ። እንኳን በውናችን በሕልማችንም አናስበውም። “ይቺም ቂጥ ሆና ለሁለት ተከፈለች” ዓይነት ነገር ነው። ያም መብት ተብሎ ተሸራርፎ ሲሰጠን እና ስንከለከል “All animals are equal but some are more
equal” የሚለው አባባል ትዝ ይለኛል። የስድስት ሰዓት ተጠያቂዎች ማለት በሽብር ወይም በአመፅ ማነሳሳት የሚል ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸውን በቀጠሮ ክልል ሆነው የሚከታተሉ ወይም ተፈርዶባቸው ፍርደኛ ክልል ያሉ ሴቶች ማለት ናቸው። ስያሜው የመጣው ከቤተሰብ ጋር ከምንገናኝበት ሰዓት የተወሰደ ነው። የምንጠየቀው 6 ሰ
ዓት ላይ ብቻ ሲሆን እኔ በቆየሁባቸው ጊዜያት ከ10 ደቂቃ እስከ 30 ደቂቃ ለሚሆን ቅፅበት ነበር። የመጀመሪያዎቹ የስድስት ሰዓት ተጠያቂዎች ለ5 ደቂቃ ብቻ ይገናኙ እነደነበር ሰምቻለሁ። ከዚህ በተጨማሪም የምንጠየቀው በቅርብ ቤተሰቦች ብቻ ነው። ያለንበት ዞንም ሆነ ቤት በኮሚቴነት መመረጥም መምረጥም አንችልም። ሮንድ
ጥበቃ እኛን አያካትትም። ፍርደኛ ግቢ ሄዶ መገበያየት ይናፍቀናል። ቢበዛ የ6 ሰዓት ተጠያቂ ያልሆነ (ኖርማል) እስረኛ እንድንልክ ቢፈቀድልን ነው። ሆኖም ግን አስጠጪ እስረኞች ሰበብ ፈልገው የሚላኩትን ኖርማል እስረኞች ለአሸባሪ ይላላካሉ የሚል ክስ ስለሚያቀርቡባቸው፤ የሚላክልን ማግኘት እስቸጋሪ ነው።
አቶ እንዳልክ በኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በስፖርት ትምህርት ተመረቀው ከ1981 ጀምሮ በሀገሪቱ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች በመምህርነትና በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እስከ ጽህፈት ቤት ኃላፊነት አገልግለዋል፡፡
ነገሩ እንዲህ ነው! የሙያ ባልደረቦቼ ደንበኞቻቸው ተከሳሽ በሆኑባቸው የፍትሐብሔር የፍርድ ሂደት ላይ መከላከያ መልሳቸውን ሲያቀርቡ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 244(2) (ለ) መሠረት “ክስ የቀረበበት ጉዳይ አስቀድሞ በፍርድ የተወሰነ” መሆኑን እና (ሠ) መሠረት የቀረበው ክስ “በይርጋ የታገደ” መሆኑን ጠቅሰው የመጀመሪያ ደረ
ጃ መቃወሚያቸውን በዋናው ክርክር ላይ ካላቸው መልስ ጋር አያይዘው አቅረበው ነበር፡፡ ነገር ግን ፍ/ቤቶች በቀረበው የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ ክርክር ለመስማት በተያዘ ቀነ ቀጠሮ ከሳሾች ሳይገኙ በመቅረታቸው ምክንያት ጉዳዩን እየመረመሩ የነበሩት ፍ/ቤቶች ተከሳሾች የቀረበባቸውን ክስ እንደሚክዱ ከጠየቁ በኃላ በፍ
/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 73 መሠረት ክስ ለመስማት በተያዘ ቀነ-ቀጠሮ ከሳሾች ባለመቅረባቸው እና ተከሳሾች ክደው በመከራከራቸው መዝገቡን ዘግተናል በማለት ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡
ታዲያ ዛሬ ከመካከላችን ከመብቀላቸው በስተቀር ከፋሽስት የበለጠ ግፍ በመስራት በቤተክርስቲያን ላይ፤ በምዕመናኖቿ ላይ አስቃቂ ጥቃት ለሚያደርሱም ጠላቶች ዛሬም ታሪካዊው የተዋህዶ ጥሪ ያስተጋባል። በያለህበት፤ በዱር በገደል፤ ለሀይማኖትህ ለሀገርህ፤ለክብርህ የምታደርገው መዋደቅ ከቡር ነው ይላል።
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የ2009 ዓ.ም በሰባቱ ክፍላተ ከተማ ዓመታዊ የሥራ ግምገማ አካሄደ
Next ​የትላንት ምርኮኞች – ክፍል 3 – አደዋና አኖሌ
ት/ቤቱ አንዳንድ የተነቃቀሉ ኮርኔስና የሚያፈስበት ቦታ ላይ አዳራሽ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡ _ Bid Ethiopia
የአንድነት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ አቶ አሥራት ጣሴ እና የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አያሌው ጎበዜ
"Beyond Guys and Guns in Somalia"" በሚል አርዕስት በተደረገው ውይይት ሶማሊያን አስመልክቶ ሲናገሩ በሶማሊያ የተደረገው ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር የሚደነቅ ነው ብለዋል።"
3 Responses to አርቲስት መሠረት መብራቴን እንዲህ ጥምድ አድረው የያዟት እነማን ናቸው? (በጽሑፍ እና በቪዲዮ የቀረበ)
28፤ ያዕቆብም እንዲህ አደረገ፥ ይህችንም ሳምንት ፈጸመ፤ ልጁን ራሔልንም ለእርሱ ሚስት ትሆን ዘንድ ሰጠው።
ነበር፡፡ ወሳኝ ሰውም አልነበሩም፡፡ በግልባጩ ዘመኑ ሊወከል የሚችለው በ‹‹ቡድናዊ አመራር›› (Collective leadership) ነበር፡፡ ይህ
የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር የቀድሞው የአገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ታማኞች የነበሩ ወታደሮች ያካሄዱት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መክሸፉን ይፋ አደረጉ።
ETHIOFORUM-ኢትዮፎረም • ከተመራቂ ተማሪዎች last word ዘና ያደረጉኝ
የሳቅ ትምህርት ቤት ውስጥ ያገኘናቸው ተማሪዎች ‹‹ተፈስሀ ተሀስየ እሰየ›› የሚሉት ቃላት የሳቅ ትርጓሜ ናቸው ይላሉ ቃላቱን ሲደጋግሙም ይሰማሉ፡፡ ተማሪዎቹ ጐንበስ ቀና እያሉ ከመሬት ላይ እየተንከባለሉ ያለማቋረጥ ሲስቁ በአካባቢው ተገኝቶ የሚመለከታቸውን ሰው ፈገግ ያሰኛሉ፡፡ ብዙዎቹ ተማሪዎች ‹‹ሳቅ ከሰው ወደ ሰው
ይጋባል›› ይላሉ፡፡
ካንተ መነታረክ አላህን መሆን ነው ብዬ ከዚህ ቀደም ምንም የነካው እንጨት እንዳረኩህ ይታወቃል ! በል እንደ አምላክህ አላህ ወሽክት
13. የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር የደመወዝ ስኬል
ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት የጎማ ገበያው በአዲስ አበባ፣ ሃረሪና ኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አብላጫ የታዩባቸው እንደነበሩና በሚቀጥሉት ዓመታት እአአ እስከ 2022 የገበያው በአብላጫነት የሚመሩት እነዚህ ክልሎች እንደሚሆኑ ጥናቱ ያመላክታል፡፡ በኢትዮጵያ ገበያ ላይ በዋናነት የተቆጣጠሩት ቻይናውያን ሲሆኑ ዋና ዋና የሚባሉ የ
ጎማ ምርቶችን በከፍተኛ ማምረቻ ፋብሪካዎች ሼር በመያዝ እያንቀሳቀሱት ይገኛሉ፡፡
ስፖንሰርሺንግስ እና ትርኢቶች ለ 2016 Creative Storage Conference. የተለያዩ የኮንፈረንስ, የድረገፅ እና የክብረ ገመና ስፖንሰርሺፕ ደረጃዎች እንዲሁም በጠረጴዛ ላይ የተዘጋጁ እቃዎች ይገኛሉ. ስፖንሰርሺፕ እና ኤግዚቢሽን እድሎች መረጃ በ ይገኛል Www.creativestorage.org/2016Exhi
bitors.htm.
በኢትዮጵያ እና በሱዳን ድንበር አካባቢ ከዛሬ ጠዋት (ሰኔ 26) ጀምሮ ግጭት መፈጠሩ ተገለጸ። የግጭቱ ምክንያት የሱዳን የጸጥታ ኃይሎች የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች የሚጠቀሙበትን የእርሻ መሬት እንዳያርሱ በመከልከላቸዉ በኢትዮጵያ አርሶ አደሮች እና በሱዳን የጸጥታ ኃይሎች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ነው ተብሏል። የ
ምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘላለም ልጃለም እንደተናገሩት፤ የእርሻ መሬቱን ለረጅም ዓመታት እየተጠቀሙበት የሚገኙት የኢትዮጵያ አርሶ…
ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት መሠረታዊ የሆኑ ሦስት ነገሮችን መመርመሩ ጠቃሚ ነው። በመጀመሪያ፣ የወንጌል ዘገባዎችን የጻፉትን ሰዎች በተመለከተ እንዲሁም ዘገባዎቹን የጻፏቸው መቼ እንደሆነ መረጃ ማግኘታችን ጠቃሚ ነው፤ ሁለተኛ፣ የቅዱሳን መጻሕፍትን ቀኖና ያዘጋጀው ማን እንደሆነና እንዴት እንደተዘጋጀ ማወቅ ያስፈ
ልገናል፤ ሦስተኛ፣ የአዋልድ መጻሕፍት ታሪክ ምን እንደሆነና በቀኖና ውስጥ ከተካተቱት ቅዱሳን መጻሕፍት እንዴት እንደሚለዩ መገንዘብ ያስፈልገናል። *
Hello Habesha ምርጥ የሀበሻ ሰፈር » ምስጋና
ሻወር ውስጥ እንኳ ሩካቤ ባይፈጸም እንደማይመርጡ የሚናገሩ ጠበብት ገጥመውህ አያውቁም? እኔ ገጥመውኛል:
በሦስተኛነት የሚታወቀው መንግሥትን የመቆጣጠር ፋይዳ ያለው በመሆኑ ነው፡፡ ይሁኔ በላይ ‹‹ሰከን በል›› በማለት ሲዘፍን የመንግሥትን የፀጥታ ኃይሎች ሲተች ነው፡፡ የሐዲስ ዓለማየሁ ‹‹ፍቅር እስከ መቃብር››ም የአፄ ኃይለ ሥላሴን ሥርዓት ፊውዳላዊ ነው በማለት ሲተቹ ነው፡፡ ይሁን እንጂ፣ አገራዊ አንድነትን መንግሥታዊ
ሥርዓትንም ለማናጋት በፕሮፓጋንዳነት ሚና ሊኖረው ይችላል፡፡
በስተመጨረሻ የቀሩት አንድ ቄስና አንዲት ህጻን ልጅ ነበሩ። እናም ቄሱ፣ “በይ እንግዲህ ልጄ በቀረው አንድ “ፓራሹት” አንቺ ውረጂ። እኔ መስዋት እሆናለሁ፤ ይህ አምላክ የሚወደው ተግባር ነውና” ይሏታል። ህጻኗም ፈጠን ብላ፤ “ለምን መስዋት ይሆናሉ? ሁለት የነፍስ አድን ጃኬቶች አሉን እኮ” ስትል ታስገርማቸዋለች። ቄ
ሱም ቅድም ሲቆጠር አራት ብቻ የነበረ መሆኑን አስታውሰው አንዱ ከየት መጣ? ሲሉ ይጠይቃሉ። በዚህ ጊዜ ልጅቱ ፈገግ ብላ፤ “በአፍሪካ ምድር አዋቂና መሪ ነኝ ያሉት ሰውዬ ይዘውት የወረዱት ፓራሹት ሳይሆን የኔን የትምህርት ቤት ቦርሳ ነው” አለቻቸው ቂ-ቂ-ቂ ይህቺ ናት ጨዋታ ማለት ይሄኔ ነው። አንድዬ ብቻ አውራ ሰው
ጠፍቶ ከሚነግስና አዋቂ ጠፍቶ አውቃለሁ ከሚል አላዋቂ ይሰውረን አቦ . . . ደህና ሲታጣ ከሚመለመል አላዋቂ፣ ስግብግብና ውራ ሰውም አንድዬ ይጠብቀን። ቸር እንሰንብት!!!