text
stringlengths
0
200
እንደገና …ይህ ግምገማ፣ ትችት አይደለም፡፡ ግን ረጋ ብለን ስናየው የሚያሳስቡን ነገሮች ስለበዙብን ነው፡፡ ምንጊዜም ንጹሀን፣ ሰናይ ገጸ ባህሪያት ደካሞች፡ አቅም የሌላቸው፣ መከራና ችግርን በእንባ ብቻ የሚቀበሉ አይነት ሆነው ሲታዩ፣ በተቃራኒው ደግሚ እኵይ ገጸ ባህሪያት የማንንም ህይወት እንደፈለጉ ቢያመሳቅል ምንም
እንደማይደርስባቸው ሆነው ሲቀረጹ…አለ አይደል… አስቸጋሪ ነው፡፡
ከአራት ወር በፊት ከአርባ ምንጭ ከተማ በጸጥታ ሃይሎች ተይዘው ወደ አዲስ አበባ እንዲመጡ የተደረጉት እነዚሁ ተከሳሾች የፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች እንዲሁም በተለያዩ ስራዎች ላይ ተሰማርተው የነበሩ እንደሆነ ከሃገር ቤት የተገኘ መረጃ አመልክቷል።
ይቺን የዶ/ር መለሠ ወጉን አስደናዊ ስብከት ተከታተሉት:
እጅግ ያማረ እና የተስተካከለ የሰዉነት ቅርፅ እንዲኖረን የሚያሰችል ቀላል እንቅስቃሴ
ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም እሑድ ኅዳር 6 ቀን 2002 ዓ.ም ለህትመት በበቃው ሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡትን ቃለምልልስ አንብቤዋለው፡፡ እንደ አንድ የቅንጅት አመራር የነበረ ሰው በቃለ መጠይቁ ላይ በተነሱት ጉዳዮች ዙሪያ አስተያየት የመስጠት መብት ቢኖረኝም፣ በዋናነት ዛሬ ይህንን አስተያየት እንድፅፍ ያስገደደኝ ግን በቃለ
ምልልሱ ላይ የእኔ ስም በተለየ ሁኔታ የተጠቀሰ በመሆኑ ምክንያት ነው፡፡ ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
Ethiopian Music- Azmari – ሃይማኖት እና ስለሺ – YouTube →
- ከጠልሓ ብን ዑበይድላህ (ረዐ) በተላለፈው መሰረት አንድ ሰውየ ነቢዩን ﷺ ስለ እስላም ሲጠይቃቸው ፡- ‹‹በአንድ ቀንና ሌሊት አምስት ሶላቶችን መስገድ ነው አሉ፤ከነሱ ሌላ አለብኝ ወይ? ሲላቸው በፍላጎትህ የምታደርገው (ተጠው’ዉዕ) ካልሆነ ሌላ የለብህም፡፡››[በቡኻሪና ሙስሊም የተዘገበ] አሉት፡፡
ኢሄ ፡ ነው ፡ መታወቂያው ፡ የጌታ ፡ ደቀመዝሙር
እየተጎናፀፉ መጥተዋል፡፡ የወያኔ የካድሬ እንቁላል መጣል እና የረጅም ጊዜ አሕዳዊ አገዛዝ ፍላጎት የራስ
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዕውቅና ከሰጣቸው 14 የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን አቅራቢ ድርጅቶች ውስጥ አንዱ በሆነው ጁፒተር ትሬዲንግ ተፈጽሟል ያለውን ወንጀል እያጣራሁ ነው አለ፡፡
- ን ይጎብኙ eco-habitat መድረክ, ቢቢሲ እና HQE ...
የሥላሴ በወንድና በሴት አንቀጽ መጠራት ምሳሌነት አለው ማለት ነው፡፡ ወንድ ኃያል ነውና ቢመታ ያደቅቃል፤ ቢወረውር ያርቃል፤ ቢያሥር ያጠብቃል፡፡ ሥላሴም ከቸርነታቸው በቀር ፍጥረቱን ሁሉ እናጥፋው ቢሉ ይቻላቸዋል፡፡ አንድም ወንድ ወጥቶ ወርዶ ነግዶ ሚስቱን ይመግባል፤ ልጆቹን ያሳድጋል፡፡ ሥላሴም በፈጢር ወላድያነ ዓለ
ም ናቸውና የፈጠሩትን ፍጥረት በዝናብ አብቅለው፣ በፀሐይ አብስለው ይመግቡታልና በወንድ አንቀጽ “ቅዱስ” ይባላሉ፡፡
« የቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ማስፋፊያ ግንባታ 60 በመቶ ተጠናቋል ኢትዮጵያ ለሶማሌ ላንድ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድጋፍ እንደምታደርግ ጠ/ሚ ሃይለማርያም ተናገሩ »
4. ይህ የሊብራ ምልክት ትንንሽ እና በጣም ጥሩ ነው የእጅ ላይ ጥቁር ንድፍ ላይ
00. ባለፈው ዓመት መስማት በደህና መጡ, ዓመታዊ ስብሰባ ሰነዶች ውስጥ ተሳተፊ ... ተጨማሪ ያንብቡ
ይመስለኛል። ማሀበሩ ከ 35 ዓመት በላይ ማህበራችን ራሱን ችሎ መጠናከሩ ዋናው
የኮንሰርቶቹ መሰረዝ ቴዲ ከመታሰሩ ሦስት ዓመት ቀደም ብሎ፣ በ1997 ከለቀቃቸው መንግሥትን የሚተቹ ዘፈኖች በኋላ የቀጠለ የአፈና ዘመቻ ይመስላል፡፡
12) እቶም ምስ የሱስ ዚነግሱ ግና ክንደይ እዮም፧
የኢትዮጵያና የኤርትራን ስምምነት አስመልክቶ በተዘጋጀው ድግስ ላይም የሆነውም ይሄው ነበረ፡፡ መድረክ መሪው በዝግጁቱ ላይ የሚዘፍኑ አርቲስቶችን ሲዘረዝር የቴዲ አፍሮን ስም ያልጠቀሰ ቢሆንም ታዳሚው ግን ሃቁን መቀበል አልፈለገም፡፡
2. ለወገኖችዎ እና ለሀገርዎ እያደረጉ ያለዉ አስተዋፅዖ ሚዛን ዉስጥ የገባ ነዉ። ከዚህም ጋር ተያይዞ ብዙ ፈተናዎች እንዳሉበዎት ባይናገሩትም የወያኔን እኩይነት የሚያቅ ሁሉ የሚረዳዉ ነዉ። ወያኔ ንቆ የሚተዎዉ ጉዳይ የለዉም - እንኩዋን ጠላቴ ነዉ፣ ተቀናቃኘ ነዉ የሚለዉን ይቅርና ጠላት የመሰለዉን፣ ተቀናቃኝ የመሰለ
ዉን እና በህልሙም እንኩዋ ሳይቀር ሲጠላዉ/ሲጣላዉ ያየዉን ሁሉ ለመብላት/ከመብላት ወደሁዋላ የማይል መፃጉ ፍጡር ነዉ። ለበቀል የተፈጠረ፤ በበቀል ያደገ፤ ለበቀል የነገሰ፡ እየተበቀለም የሚሞት። እናም አንድዬ መከታ ይሁንዎ ነዉ ማጣፊያየ።
ስፖርት የቀን 7 ሰዓት ዜና… .የካቲት 06/2009
ዋዜማ ራዲዮ- እኔ ደህና ነኝ፡፡ ድሮስ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው! ለምን እንደሆን አላውቅም…አንዳንድ ጊዜ የማይመስል ነገር አስባለሁ፡፡ እነ ሲራክ፣ ጭራ ቀረሽ፣ መራሄ ተውኔት አባተ መኩሪያ፣ እነ ሃይማኖት ዓለሙ፣ እንግዳዘር ፣ ዓለሙ
4. እኔም እናንት የምታመልኩትን (ጣዖት ) አምላኪ አልሆንም።
የኢትዮጵያ ሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ አሰሪዎች፣ የኢትዮጵያ ከተሞች ውሃና ፍሳሽ አግልግሎት አሰሪዎች፣ የአማራ ክልል አሰሪዎች፣ የአዲስ አበባ አሰሪዎችና የኢትዮጵያ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች አሰሪ ፌዴሬሽኖች በጋራ ያቋቁሙታል።
Next articleከኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት የተሰጠ የሃዘን መግለጫ
እነዚህ ሰወች ካለሆዳቸው ትል ሌላ ጠላት የላቸውም ነበር።
“ሳተናው እና ሌሎች…” በሚል ርዕስ በጋዜጠኛ ደረጀ ትዕዛዙ የተዘጋጀው የአጫጭር ልቦለዶች እና የግጥም ስራዎች ስብስብ ለንባብ በቃ። በተለያዩ ዘመናት የተጻፉ ስምንት አጫጭር ልቦለዶች እና አርባ አንድ ግጥሞችን ያካተተው ይህ ወጥ ስራ፤...
10. በህዳር ወር 1968 ዓ.ም. የህወሃት አመራር ከነሰራዊታቸው የግንባር ገደሊ ሃርነት ትግራይ ታጋዮችን(ይህ ድርጅት በጊዜው በግብርም ሆነ በአላማ ከህወሃት እምብዛም የማይለያይ ድርጅት ሲሆን ብዙም በትግል ሳይቆይ በህወሃት የተደመሰሰ ድርጅት ነው:
የዶ/ር መረራ መታሰር ሰላማዊው ትግል ተጠናክሮ እንዲቀጥል የተደረገ ጥሪ ነው!!!!
አንተ አለቅላቂ ለመሆኑ አጎትህ /ጌታህ ያን ሁሉ ህዝብ ሲጨፈጭፍ ፍርድ እያቆመ ኑርዋል እንዴ አንተ ስታጸዳው ከነበረው ማድ ቤት ነበር እንዴ ፍርድ ቤቱ አለማፈርህ
ክፍል 1 - እስቲ የድህነት ህሊናን አስወግደን የብልፅግና...
One thought on “ትጋሩዎች እና ሰርቦች፡ ብሔርተኝነት አንድ ላይ ያስተሳስራል- አንድ ላይ ያውራል!”
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቤንያሚን ኔታኒያሁ በጉቦና በማጭበርበር የክስ ሂደት ላይ ቢሆኑም አሁንም ግን የእሥራኤልን ህልውና ለማስጠበቅ ተፍ ተፍ ማለታቸውን ቀጥሏል። ከዚህም በተጓዳኝ ደግሞ በኦባማ ጊዜ የዞረባቸውን የአሜሪካን ፊት በዶናልድ ትራምፕ ዘመን እየተመለሰ መሆኑን ማሳያ መሆኑን ከተለያየ ወገኖች እየተነሳ ይገኛል። ለ
ዚህም ባለፉት ጊዜያት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት አሜሪካን ጨምሮ በኢራን የኒውክሌር ጉዳይ ላይ ያስተላለፈው ውሣኔ ኔታናሁን እንቅልፍ የነሳቸው ጉዳይ ነበር። እኚህ ጠቅላይ ሚኒስትር ከዚህ የሥጋት ደጃፍ የመገኘታቸው ዕውነታ ግን፤ ከእሥራኤል ደህንነት በላይ በአገራቸው ውስጥ የነበራቸውን የፖለቲካ ተቀባይነት በከፍተኛ
ሁኔታ እየተሸረሸረ መምጣቱ መሆኑን በወቅቱ በስፋት ሲነገር ቆየቷል። ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የኢራን የኒውክሌር ስምምነት፣ ኦባማ በኔታናሁ ላይ የተቀዳጁት ዲፕሎማሲያው ድል ተደርጎም ተነግሯል። በዚህ መንገድ ሲብጠለጠሉ የነበሩ ኔታኒያሁ በዶናልድ ትራምፕ ጊዜ ሥጋታቸው እንዲሻር በማድረግ አዲ
ስ ምዕራፍ የሚያስ ጀምራቸው እንደሚሆን ከተለያዩ አቅጣጫዎች መሰማቱ ቀጥሏል።
18) እቲ ብዛዕባ ጥንታውያን ህዝቢ ኣምላኽ ዚንበ ዝነበረ ሚክያስ ከኣ፡ “ንኣምላኽ ድሕነተይ . . . ክጽበዮ እየ” በለ። (ሚክ. 7:
በዛብህ መለዮ እና ናይጄሪያዊው አጥቂ ኢዙ ኢዙካን ቀይረው ካስገቡ በኋላ አጼዎቹ የተሻለ ብልጫ በማሳየት ጫና ፈጥረው የተጫወቱ ሲሆን 66ኛው ደቂቃ ሽመክት ጉግሳ አክርሮ መትቶ አግዳሚውን ታኮ ሲወጣበት በ82ኛው ደቂቃ ተሳክቶላቸው ግብ ማስቆጠር ችለዋል። አምሳሉ ጥላሁን ከግራ መስመር ያሻገረውን ኳስ ናይጄርያዊው አጥቂ
ኢዙ ኢዙካ በግንባሩ በመግጨት የጨዋታውን ብቸኛ ጎል አስቆጥሯል። ጨዋታውም በቀሪ ደቂቃዎች ተጨማሪ ግብ ሳይስተናገድ በፋሲል ከነማ 1-0 በሆነ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
ውጥረት ሰፍኖበት እንደነበር በተገለጸው የምልአተ ጉባኤው ስብሰባ÷ ‹‹የዕርቀ ሰላሙን ፍጻሜ በጊዜ ገደብ ጠብቀን በውጭ ከሚገኙት አባቶች ጋር ምርጫውን በአንድነት እናካሂድ›› የሚሉ ሊቃነ ጳጳሳት በውሳኔ መልክ የወጣውን የቅ/ሲኖዶሱን መግለጫ በከፍተኛ ደረጃ መሞገታቸው ተዘግቧል፡፡ ከእኒህም አንዱ የኾኑት የቅ/ሲኖዶሱ
ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል፣ የማክሰኞውን ስብሰባ ትተው መውጣቸው የተገለጸ ሲኾን፤ ዘግይቶ በደረሰን ዜና መሠረት ደግሞ ከዋና ጸሐፊነት ሓላፊነታቸው የመልቀቂያ ደብዳቤ ለዐቃቤ መንበረ ፓትርያሪኩ ማቅረባቸው ተሰምቷል፡፡
ይህንን ጥያቄያችንን ይዤ በህክምና ዙሪያ ላይ የሚወያዩ ወገኖቻችን ያሉበት ግሩፕ አቅርቤ በጣም አጥጋቢ መልስ አግኝቻለሁ:
ቻዎ ሳልላት እየተቻኮልኩ ወጣሁና በቀጥታ ወደ ላውንደሪው አቀናሁ፡፡ ከመንገዱ ሆኜ ከጠረጴዛ አጠገብ በሁለት እጆችዋ የካውያውን እጀታ ስትጨብጥ ከሩቅ ለየኋት፡፡ ቪንቸንሲና ትንሽ ቀጭን፣ እንደ ድመት ደፍጣጣና ደማቅ ብሩህ ፊት ያላት ሴት ነች፡፡ ለእኔ የሚጨክን ልብ እንደሌላት አውቃለሁ። እናም በጣቶቼ ስጠቁማት ወዲያው
ኑ ይዛው የነበረውን ካውያ ትታ ወደ ውጭ ወጣች፡፡
ይህን መሠረት አድርጎ የተቀሰቀሰው ስጋት ሙሉ በሙሉ አግባብ ነው ለማለት አይቻልም፡፡ ለዕቃ ቤቱ ገበዝ እና ረዳት እንዳላቸው ሁሉ በ1957 ዓ.ም እቴጌ መነን ባሠሩት የጽላተ ጽዮን ማደሪያ የምትገኘውን ጽላተ ጽዮንንም በገሃድ የሚጠብቁ መነኮስ አባት (አሁን ያሉት አባ ገብረ መስቀል ይባላሉ) እና በኅቡእ የሚከታተሉ የ
ጽዮን ጠባቂዎች ማኅበር አባላት እንዳሉ ይታወቃል፡፡ ለደጀ ሰላም አስተያየታቸውን የሰጡ የከተማው ነዋሪዎች እንደገለጹት ለወሬው ሚዛን እንደማይሰጡትና ይልቁንም አሁን ያሉትን የጽላተ ጽዮን ጠባቂ ሰለባ ለማድረግ ያለመ ስለመሆኑ ጥርጣሬ እንዳላቸው ተናግረዋል፡፡ “ያም አለ ይህም አለ ወሬው ጽላተ ጽዮን ፈቅዳ በመጣችበት
ኢትዮጵያ ዛሬም መኖሯን ከማረጋገጥ በቀር ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ለማንም በዋዛ የምትጨበጥ፣ የምትዳሰስ እንዳልሆነች ቅዱስ መጽሐፍ ያረጋግጣል” ብለዋል አስተያየት ሰጪዎቹ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም
ባለፈው ዓመት ውስጥ ዩናይትድ ስቴትስ በሽብርተኛው አልሸባብ እና ቁጥራቸው እየጨመረ በመጣው ከእስላማዊ መንግሥት ቡድን ጋር የተቆራኙ ተዋጊዎች ላይ ከሠላሣ በላይ መሰል የአየር ጥቃቶች አድርሳለች።
የሜቴክ ሃላፊዎች በፈጸሙት ዝርፊያ ላይ ምርመራው እንደቀጠለ ነው
7ኛ፣ የእነ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ቡድን ተዳከመ እንጂ አልተሸነፈም። መለው የአማራ ህዝብ የአውሬውን ቡድን በመላ አማራ እንዲያሽመደምድ ከኦሮሞ ህዝብ ጋር የተጀመረውን ትብብር ማጠናከር አለበት። የአማራና የኦሮሞ ወጣቶችን ትስስር በጋራ ራዕዎችና ጥብቅ ወንድማማችነት ላይ እነዲገነባ ጠንክሮ መስራት ያስፈልጋል። የኦሮሞ
ና የአማራ ህዝብ ህወሃት የሚዘራቸውን የመካካድና የመጠራጠር ዘሮችን ሰይበቅሉ ማጥፋት አለበት። ትግሉ ተከታታይና ረጅም ጊዜ ሊወስድ እንደሚችል በመገንዘብ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የህወሃትን የኢኮኖሚ፣የፓላቲካ፣የፀጥታ መረቦችና ማህበራዊ መሠረቶች በየደረጃው እንዲያፈርስ ማድረግ ይገባል።
ምንም ፡ እንኳን ፡ ሰብረህ ፡ ያደቀከኝ ፡ ብሆንም
አንድ፡- ይህ የሁለት ዓመት ተኩል የፖለቲካ ስልጣን ክፍፍል የሚያስከትለው ዋነኛ ችግሩ አንድ አመራር ይመጣና በከተማዋ ላይ አዲስ ፖሊሲ እና የልማት ዕቅድ ይዞ ይመጣና በአግባቡ ሣይተገብረው የስልጣን ዘመኑ ያበቃል፡፡ ያማለት የሚፈልገውን ወይንም ከተማዋ የሚጠበቅባትን የኢኮኖሚ ለውጥ እና እድገት እንታመጣ ትልቅ ማነቆ
ሆኗታል፡፡ በአጭሩ ጥሩ አመራር እና የተረጋጋ አመራር (stable leadership) የሌለባት ከተማ ናት ማለት ይቀላል፡፡ በዚህ ምክኒያት የማዘጋጃ ቤት ስራዎች በአግባቡ አይከወኑም፡፡
የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ አህመድ ናስርና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬት የኢትዮጵያ ቆንስላ የነበሩትንና አሁን የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት የሆኑትን አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋን፣ በተፈናቃዮቹም ላይ ዳግም ተመሳሳይ ችግር እንዳይፈጠር በቀጣይ ምን ለማድረግ እንደታሰበ ማብራርያ እንዲሰጡን ያደረግነው ጥረት፣ ስብሰባ ላይ መሆናቸውን
ከማወቅ በዘለለ ምላሽ ማግኘት አልቻልንም፡፡
እምነት ለሚጣልበት ትልቅ ሰው ስሜትሽን ተናገሪ። መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “እውነተኛ ወዳጅ ምንጊዜም አፍቃሪ ነው፤ ደግሞም ለመከራ ቀን የተወለደ ወንድም ነው።” (ምሳሌ 17:
‹‹የእነዚህን የሞቱ የፈረንሳይ ፈላስፎች እና የ“Twist” ደራሲያን በቃ አትተውም… ደግሞ ሳልገዛው እቀራለሁ ብለህ ነው!... አዎ እንዲያውም ትዝ አለኝ፡፡ ገዝቼው ነበር … የሆነ ሰው አውሼው ሳይመልስልኝ ቀርቷል፡፡ ዋጋው ለመሆኑ ስንት ነው?››
ከአፍሪካ ልማት ባንክ በተገኘ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የተጀመረው ማዕከል ግንባታ፥ በኬኒያ በኩል ያለው ሲጠናቀቅ በኢትዮጵያ በኩል ያለው ደግሞ 98 በመቶ ደርሷል።
የፌዴራሉዋና ኦዲተር፥የአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲን የ2007በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት ግኝት ሪፖርትን አስመልክቶ፣ሚያዝያ 2 ቀን 2009 ዓ.ም.፣ ለፓርላማ አንድ ሰነድ አቅርቦ ነበር፡፡የሰነዱ ይዘት፣በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኮሌጆች “የፋይናንስ ሕጋዊነት ኦዲትን” ዋና ትኩረቱ ያደረገ ሲኾን፣ ይህን ተከትሎ፣የኢፌዴሪ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴእናየከፍተኛ ትምህርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ በዩኒቨርሲቲው የሦስት ቀናት የመስክ ምልከታ አድርገዋል፡፡
የባድመም ሆነ የአሰብ ጉዳዮች ቁጭ ብሎ በውይይት መፈታት ይኖርበታል። ቀደም ብሎ የተፈረደው ፍርድ አለ ያን ፍርድ የሚተገበርበትን መንገድ በራሱ መወያየት ያስፈልጋል። ነገሩ ግን ከዚያ በላይ ነው። በተለይ ትግራይ እና አፋር አካባቢ የሁለቱ አገራት ግንኙነት ሰላምም ጦርነትም የሌለበት መሆን ህዝቡን ብዙ ጎድቷል። ምክን
ያቱም በአካባቢው ኢንቨስትመንት ማካሄድ ያስቸግራል፤ ገበሬዎቹም በየቀኑ ዘብ መውጣት አለባቸው፤ ስለዚህ ያ ነገር መፈታት አለበት። ችግሩ እንዲፈታ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን እርምጃ መውሰዷ ጥሩ ነው። ነገር ግን እዛ በሰላም የማይኖር ህዝብ አለ። ስለዚህ በአጭር ጊዜ ከኤርትራ መንግስት የምንጠብቀው ምላሽ ‹እምቢ›› ማለት
ነው።
ለተመረጡ የህውሀት የደህንነት ባለስልጣናት ዝርዝር ሀተታ ያቀረበውን ብሄራዊ መረጃን መሰረት ባደረገ መልኩ በ 2009 ዓ/ም ኢ-አንጻራዊ የውንብድና እርምጃ እየተወሰደ ይገኛል:
በዚሁ ሁሉ የዐማራ ተጋድሎ ትግሉን የሚደግፉ አካላት አይነቀፉም፡፡ ግን ትግሉን ወደ ሌላ አቅጣጫ ወይም ደግሞ ‹‹አዛኝ ቅቤ አንጓች›› መሠል ሰዎችንና ቡድኖችን እኩል ከወያኔ እንዋጋቸዋለን፡፡ ምክንያቱም የዐማራ ተጋድሎ ባሕሪው ነውና፡፡ ዐማራ ይችላል፤ ትግስተኛ ነው፡፡ ዝም ይላል፤ እስኪማሩ ይጠብቃል፡፡ ግን ምከረው
ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው ያለው ማን መሰላችሁ? ዐማራ እኮ ነው!!
ቁጥራችን በሚሊዮን ስለሆነባቸው እንጂ እንደነገረ ሥራችንማ ፈረንጆቹ በሆነ ዘዴ ቢፈጁን ደስ ሳይላቸው አይቀርም። ከእኛ ጋ የአንድ አለም ሕዝቦች ተብሎ መቆጠራቸው በራሱ እንደሚቀፋቸው ያስታውቅባቸዋል። ፈረንጅ ደግሞ ንቀቱና ዕብሪቱ ሀበሾች መሆናችንን ይዘነጋዋል መሰለኝ። ባዕዳን በተንኮል ሲመጡብን ንድድ እንደሚለን ተዘ
ንግቷል። እርስ በርስ እንጂ ፀባችን ባዕድ ልኮሳተርባችሁ ካለንስ የጋራ ደማችን በጋራ ይፈላል። እናቱንና። እደግመዋለው እናቱንና። ቆይ ቆይ ኧረ.. ግን እንዴት አንድ መስዕዋት ፈረንጅ አጣን እንደ ሞሶሎኒ ያለ፣ ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር ወሮ በጋራ አቁስሎን፣ በጋራ የሚጣላን። እኛም በጋራ ፎክረን፣ በጋራ ገድለነው፣
በጋራ የሚያፋቅረን? ፍቅራችንን የምናስደግፍበት የጋራ ጠላት አጥተን እኮ ነው፣ እንዲህ የምንባላው። አንድ የጋራ ጠላት ዕብሪተኛ ፈረንጅ ከየት እናምጣ? ጨረታ እናውጣ ይሆን፣ ጠላት እንፈልጋለን የሚል።
የአማራው ክልል ልዩ ኃይል፣ ፖሊስና ሚሊሻ ሰራዊት ከሕዝብ ጋር ጸንቶ እንዲቆም ወገናዊ ጥሪያችን እናቀርባለን።
ለአሥር ዓመታት በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሲያስተምሩ እንደቆዩና እንደዚህ ዓይነት ችግር አይተው እንደማያውቁ የተናገሩት አቶ ሥዩም፣ ዛሬ ነገ ሳይባል መንግሥትም ሆነ የሚመለከተው አካል ትኩረት በመስጠት መፍትሔ መፈለግ እንዳለበት ተናግረዋል፡፡
እኔ በእርሳቸው መመረጥ ደስተኛ ነኝ፡፡እርሳቸው ከሚወክሉት ፓርቲ በተለየ ጥሩ እይታና አቋም ያላቸው ሰው ናቸው ያሉን ደግሞ የኤዴፓ መስራችና አባል አቶ ልደቱ አያሌው ናቸው፡፡
በማሻሻሉ ሂደት እንደ አርመን እና ሩስያ ያሉ ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያን ልምድ /ምርጥ ተሞክሮ/ መዳሰስ እንደሚገባም አሳስቧል፡፡ በውጭ ያሉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን በየሀገሩ መንግሥት “ደንባችሁን አምጡ” እየተባሉ ሲጠየቁ ቃለ ዐዋዲው ከየሀገሩ ሕግ ጋራ በተገናዘበ መልኩ በዓለም አቀፍ ቋ
ንቋ ባለመተርጎሙ ሲቸገሩበት ቆይተዋል፤ በመሆኑም የሚሻሻለው ደንብ ቢያንስ በእንግሊዝኛ ቋንቋም እንዲተረጎም ተጠይቋል፡፡
Belay Manaye “ከገንዘብ በላይ ልብ ነው ይዘን የመጣነው!” የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት አታላይ ዛፌ፣ አለነ ሻማ፣ ጌታቸው አደመ እና እነ አክቲቪስት ንግስት ይርጋ ከቤኒሻንጉል የተፈናቀሉ አማራዎችን ጠይቀዋል፣ ወገናዊ መልክ
ትም አስተላልፈዋል።…
ቁጭት እንዲቀጥል ያደርጋል የአዲስ አበባ ወጣቶች
እንደ ሰው ምኞት እንዳትኖሩ፥ እናንተ ደግሞ ያን
ውጊያው በሰሜን እና በደቡብ ኪቩ አካባቢ ከተጀመረ ወዲህ፡ ቢያንስ ሁለት መቶ ዓማፅያን እና ወደ አርባ የሚጠጉ የመንግሥቱ ወታደሮች መገደላቸውን የኮንጎ መንግሥት ጦር ያወጣው አንድ ዘገባ አመልክቶዋል። ወደ ሀያ ሺህ የሚጠጋ ሰውም ውጊያውን ለመሸሽ ሲል አካባቢውን ለቆ ወደ ጎረቤት ርዋንዳ እና ዩጋንዳ ተሰዶዋል። የኮን
ጎ መንግሥት አንድ የተዋኃደ ጦር ኃይል መፍጠር በሀገሩ የመረጋጋት ሁኔታን ለመፍጠር ወሳኝ መሆኑን በማመን በጦር ኃይሉ ውስጥ አለ በሚል የሚቀርበው የሰብዓዊ መብት ረገጣን ለማስወገድ ጥረት መጀመሩን አስታውቋል።
በፓሪስ ማሳያ ላይ በ iQ የበለጠ መረጃ ከማግኘቱ በፊት, በፈረንሳይ መንገዱ ላይ የተወለደውን አዲስ ሕፃን ፎቶግራፎች ያቀርባል.
2 ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ አንፈራም።
በተለይ ከአዲስ አበባ መርካቶ አባኮራን አካባቢ በጋራ ከተጓዙ 10 ወጣቶች መካከል 9ኙ በአደጋው ህይወታቸው ማለፉን እና አንዱ ከአደጋው የተረፈው ኢትዮጵያዊ ወጣት ጣሊያን እንደገባ ሀገር ቤት ደውሎ ማርዳቱ ተጠቁሟል፡፡ በዚህም መሰረት የ8ቱ ቤተሰቦች ሀዘን ሲቀመጡ የአንዱ ወጣት ወላጆች ግን እስካሁን የልጃቸው ህይወት
አልፏል መባሉን እንዳላመኑ እና እንዳልተቀበሉም የአካባቢው ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡ በሚያዝያ 11 ቀን 2007 ዓ.ም. በሊቢያ ሜዲትራኒያን ባህር በደረሰው አደጋ ህይወታቸው ካለፈ የአዲስ አበባ አባኮራን ሰፈር ወጣቶች መካከል አብዱ ጅላል ወጉ (ሙራድ)፣የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪ የነበረው ኑሩ መሐመድ፣አብዱልከሪም ዘይኒ
፣ ሰይድ ይመር፣ አሊ መሐመድ፣ ነጃ ሳቢር አወል እና የኢንፎኔት ኮሌጅ ተመራቂ የነበረው ኢድሪስ አደም እና ወጣት ሸበቴ ህይወታቸው በማለፉ ቤተሰቦቻቸው ተረድተው ሀዘን መቀመጣቸው ተጠቁሟል፡፡ በሰጠመችው ጀልባ ከባሌ አካባቢ ህይወታቸው ካለፉት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መካከል አብዱረዛቅ አቡበክር፣ በሪሲና አብዱልወሃብ፣
ሰይፈዲን አሊዪ፣ ሬድዋን ሙሃመድ፣ አሊይ ረሻድ፣ ኢሳ አማን፣ ኑእማን ሁሴን እና ሲራጅ ሙሃመድ እንደሚገኙበት ተጠቁሟል፡፡ በዚህ አደጋ ከድሬዳዋ አካባቢም ህይወታቸው ያለፈ ወጣቶች እንደሚገኙበትና ቤተሰብም ተረድቶ ሀዘን መቀመጣቸውን የቢቢኤን ዘገባ አመልክቷል፡፡
እነዚሁ ፖለቲከኞች የእስካሁኗም፤የወደፊቷም ደቡብ ሱዳን መሪዎችም ናቸዉ።የሥምምነቱ ሠነድ አንደኛዉ አንቀፅ « የተፈፀመዉን የሰብአዊ መብት ጥሰት የሚያጣራ የእዉነት አፈላላጊ የእርቅና የፈዉስ ኮሚሽን ይዋቀራል።» ይላል።ሠብአዊ መብት ረጋጭ፤ ጣሹ፤ ሕዝብ አስጨራሽ፤ አሳዳጁ ማን ይሆን?
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ደጋግ የአሏህ ስሞች በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበበት ፕሮግራም ነው ይህ የ (አል- ኸላቁ ) ትርጉም በአጭሩ የተገለፀበት ክፍል ነው.
ድርጅቱ በአረቦች እና በጣሊያኖች እጅን ተጠምዞ እስከተቀየረበት ጊዜ አንስቶ የነበረው አላማ በትግራይ በተደጋጋሚ እየተከሰተ የነበረውን የተፈጥሮ ድርቅ እና በወቅቱ የነበረውን አስተዳደራዊ በደል ለመለወጥ ተብሎ የተጀመረ ትግል እንደሆነ ግልፅ ነው:
በሚገኙበት በአዲርቃይ በየካቲት ፯ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ስብሰባ ለማድረግ በሚል ተነግሯቸው፣ መነኮሳቱ የተለያየ ማጣሪያ በሚያደርጉበት ጊዜ ከላይ የተጠቀሱት አካላት በሙሉ ስለስብሰባው እንደማያውቁ ቢናገሩም ዛሬ እረፋዱ ላይ መሄድ አለባችሁ፣ ሰላም እንዲመጣ ንግግሩን መጀመር ይኖርብናል በሚል ከጎንደር ዩኒቨርስቲ በተገኙ
መኪናዎች ተጭነው ወደ
በቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ ኮፊ አናን አደራዳሪነት የ2007 ምርጫ ከተካሄደ ከሁለት ወር በኋላ ሥልጣን ለመጋራት ኪባኪና ራይላ ተስማሙ፡፡ የመንግሥትን ሥራዎች ማስተባበርና መቆጣጠር ኃላፊነት ያለው አዲስ የጠቅላይ ሚነስተርነት ማዕረግ ለተቃዋሚው ራይላ ተሰጣቸው፡፡ ከሥራቸው ሁለት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተ
ርነት ማዕረግ ያላቸው ከሁለቱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች እንዲሆኑ ሲደረግ የኪባኪን ፓርቲ በመወከል ኡሁሩ ሲመረጡ የራይላን ፓርቲ በመወከል ሙዳቫዲ ተመርጠው ወደ ሥራ ገብተዋል፡፡
የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት ይባረክ።