text stringlengths 0 200 |
|---|
ው ፈንታነሽ ያለፉት በርካታ ወራት በየዘመድ ቤቱ በመጠለል እንዳሳለፈቻቸውና ቋሚ መፍትሄ የምታገኝበትን ቀን እንደምትናፍቅ ትገልፃለች። በአነስተኛ ንግድ እና ግብርና ሥራ ላይ ተሰማርታ ለበርካታ ዓመታት ወደኖረችበት ቦታ መመለስ የምትፈልግ አትመስልም፤ ""መንግሥት ማረፊያ ቦታ እና መንቃሰቀሻ ገንዘብ"" ቢሰጣት ህይወቷ |
ን በቆቦ ከተማ እንደ አዲስ ለመገንባት ትፈልጋለች። ሌላኛው ተፈናቃይ አቶ ተበጀም ወደቀደመ ህይወታቸው የመመለስ ጠንካራ ፍላጎት እንደሌላቸው ነው የሚናገሩት፤ የአማራ ክልል መንግሥት ""ስለእኛ ብዙ ይቆረቆራል ብዬ ስለማላስብም፤ እርዳታ ለመቀበል እንኳ ሄጄ አልተመዘገብኩም"" ይላሉ። ነገር ግን የቆቦ ከተማ ምክትል ከ |
ንቲባ አቶ ተሻለ ግደይ አስተዳደሩ ለተፈናቃዮቹ ዘላቂ መፍትሄ የሚሰጥበት አግባብ ላይ እየመከረ መሆኑን ይናገራሉ። ""ሁለት አማራጮች ናቸው ያሉት፤ የመጀመሪያው ወደነበሩበት አካባቢ እንዲመለሱ በመንግሥት የተጀመረ እንቅስቃሴ አለ። የሚመለሱት ይመለሳሉ፤ የማይመለሱት ደግሞ እዚህ በዘላቂነት የሚቋቋሙበትን ሁኔታ እያመቻቸ |
ን ነው"" ይላሉ አቶ ተሻለ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ። መመለስ ወይንም ያለመመለስ ግን የተፈናቃዮቹ ምርጫ መሆኑን አክለው ያስረዳሉ። ""ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል፤ በአካባቢውም ሰላም እየሰፈነ ስለሆነ ብትመለሱ በነበራችሁበት አካባቢ መስራት ትችላላችሁ የሚል አማራጭ ይቀርብላቸዋል፤ ከዚህ በኋላ በሰዎቹ ፍላጎት ላይ ነው |
የሚወሰው። ፍላጎት ካላቸው ይሄዳሉ፤ ከሌላቸው ግን በዘላቂነት እዚሁ የሚቋቋሙበት ሁኔታ ላይ እንሰራለን።"" የቅድመ ማስጠንቀቂያ እና ምላሽ ባለሞያ የሆኑት አቶ ሞላ መመለስ ለሚፈልጉ ተፈናቃዮች ሁኔታዎችን የሚመቻች ቡድን ወደደምቢዶሎ አካባቢ መንቀሳቀሱን ይናገራሉ። ስለጉዳዩ ቢቢሲ ያነጋገራቸው የኦሮሚያ ክልል የመንግ |
ሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ኃላፊ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ስለተፈናቃዮቹ የአካባቢው የወረዳ እና የዞን አስተዳደሮች መረጃ እንዳልደረሳቸው፤ ይሁንና ችግር ደረሰብን የሚሉ ዜጎችን ለማስተናግድ የክልሉ መንግሥት ቁርጠኛ መሆኑን ይገልፃሉ። ""ችግሩ መፈጠሩን ሪፖርት አልተደረገም። ከ1977 ዓ.ም አንስቶ ሰዎች ተዋደው |
የሚኖርበት ቦታ ነው"" የሚሉት ዶክተር ነገሪ አክለውም ""ቢቻል ወረዳ ላይ ወይም ዞን ላይ መጨረስ ነበረባቸው። ካለሆነ ግን የእኛ ቢሮ እነርሱን ለማገልገል ክፍት ነው። አንድም ሰው ከክልላችን እንዲፈናቀል አንፈልግ"" ሲሉ ለቢቢሲ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲ |
ገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ |
ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:" |
ኦሊምፐስ APK Free Download ጦርነት ሰንሰለት አምላክ _ ተንቀሳቃሽ ያህል ምርጥ መተግበሪያዎች |
ይህ ሰው ፕሮፌሰር ዎልፍ ሌስላው ይባላል። ሰውየው በትውልድ የፖላንድ ሀገር ተወላጅ ሲሆን በዜግነት ደግሞ አሜሪካዊ ነው። ፕሮፌሰር ዎልፍ ሌስላው በአለም ገናና ሰው ካደረጉት ነገሮች አንዱ ወደ ኢትዮጵያ ከዛሬ 60 ዓመታት በፊት መጥቶ ታሪኳን፣ የብሔረሰቦቿን ቋንቋና ባህል አጥንቶ አያሌ መፃሕፍትን ለትውልድ በማሳተሙ |
እና በኢትዮጵያ ላይ በአደረገው ጥናትና ምርምር ምክንያት የክፍለ ዘመኑ ሊቅ ነበር እያሉ የፃፉለት ተቋማት አሉ። “He was truly a man of the century” እያሉም የህይወት ታሪኩ ውስጥ በተደጋጋሚ ገልጸውለታል። |
ከክርስቶስ ልደበት በፊት በ640 ዓ.ዓ. ታትሞ የነበረው የመጀመሪያ ነው ተብሎ የሚታመነው የጥንቱ የልድያ አገር ሳንቲም |
3 ጠላትህ ነፍሴን አሳድዶአታል፥ ሕይወቴንም በምድር ውስጥ አጐስቍሎአታል ቀድሞ እንደ ሞተ ሰው በጨለማ አኑሮኛል። |
እንደአንተ ፡ ያለ ፡ ጌታ ፡ በዐይኔ ፡ ስላላየሁ |
ሃውስ, ጃይንት ተራሮች ላይ ለሽያጭ ጎጆ, Vitkovice አንድ አስተያየት ይስጡ |
739) “ፍኖት-ዓወት ተማሃራይ” – እስቲፋኖስ ሳሚኤል |
እህተ ማሪያምን አዳምጡ እና አስተያየት ስጡ እስኪ _ WatsupAfrica - Africa's Latest News & Entertainment Platform |
“ከኦሮሞ እና አማራ ጳጳሳት ጋር ትፈተፍታላችሁ: |
እውነቱ ግን “በገዳማችን ላይ የተጀመረው የውኃ ግድብ፣ በከባድ መሣርያዎች የአባቶቻችንን የቅዱሳን ዐፅም ማፍለስና የጥርጊያ መንገድ ሥራ፣ የፓርክ መከለል ያልታሰበ ክሥተት ሆኖብናል፤ የልማት ተቃዋሚዎች አይደለንም፤ የመንግሥት አካላት ግን ወደ ማኅበራችን መጥተው ምንም ያሳወቁን ነገር የለም፤ የመንግሥት ዓላማና ዕቅድ |
አልገባንም፤ መንግሥት ኀዘናችንንና ጩኸታችንን ይስማ!” በማለት ታኅሣሥ 30 ቀን 2004 ዓ.ም በሦስት አበምኔቶች በተፈረመበትና የሦስቱም ማኅተም ባረፈበት ደብዳቤ ጥያቄ ያቀረቡት ግን፡- የዋልድባ አብረንታንት ገዳም ምክሆን ለገዳማተ ኢትዮጵያ ማኅበር ዘቤተ ሚናስ፣ የዋልድባ ሰቋር ኪዳነ ምሕረት ገዳመ ዋሊ ቅድስት ደቂ |
ቁ ለሳሙኤል ርእሰ ገዳማት ዘኢትዮጵያ አስተዳደር ጽ/ቤት፣ በዓዲ አርቃይ ወረዳ ቤተ ክህነት የዋልድባ ዳልሽሐ ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም በጋራ ሆነው ነው፡፡ አሁን ሙሉ በሙሉ እንደ ቆመ የሚነገረው ፓርክ የመከለል ዕቅድ በዓዲ አርቃይ ወረዳ - ሰሜን ጎንደር በኩል ነው፤ አቶ ኣባይ ‹አሉባልታ› ያሉት መንገድ የማውጣ |
ቱ አማራጭ ውጥን በዚሁ በኩል እንደሆነም ምንጮቻችን ያሳያሉ፤ ግድቡ የሚቆምበት የዛሬማ ወንዝ ደግሞ በወልቃይት ወረዳ - ምዕራብ ትግራይ በኩል የሚገኝ ነው፡፡ |
. መገለጫ ተከታታይ ለስላሳ ቁራጮች, ጠንካራ ቁራጮች, እና ለስላሳ እና አስቸጋሪ የተውጣጣ ቁራጮች ለስላሳ, አትመው ተጽዕኖ የመቋቋም ባህሪያት ጋር ለስላሳ ነው የምትታየው አለን; ግትር ነው የምትታየው ቅርጾች, ከፍተኛ ብርታት የተለያዩ አለው, አንድ የቤት የሃርድዌር መለዋወጫዎች አማራጭ ነው; ከባድ የተወጣጣ ቴፕ |
የተገነባ ሁለቱም ወገኖች. |
ወንድም ምክክር - በውይይት መሃል መሳደብ የመሸነፍ ምልክት ስለሆነ ጥያቄዬ መልስ እንዳላገኘ በማመን እዚህ ጋር አቆማለሁ: |
ማድረግ ይጠበቅበት ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ግልፅ ባልሆኑ ምክንያቶች ደንቡ ሳይሻሻል |
ከዚህ አልፎ ምሁራንና የሲቪክ ማኅበረሰቡ አባላት የዴሞክራሲውን ምኅዳር ለማስፋት በሚደረገው ጥረት ተገቢ ሚናቸውን ለመጫወት የሚችሉበት ምቹ ሁኔታ ይፈጠር ዘንድ ተግቶ ለመሥራት ያለውን ቁርጠኝነት እስከ መግለጽ ደርሷል፡፡ ይህ ማለት እንግዲህ የፖለቲካ ሜዳውን ለፖለቲካ ሥልጣን ተወዳዳሪዎች ብቻ ሳይሆን፣ በአገራችን ጉዳ |
ይ እኛንም ያገባናል ለሚሉ ወገኖች ሁሉ ሳይሰስቱ ክፍትና ተደራሽ በማድረግ የተለያዩ አስተያየቶችን ያለአድልዎ ማስተናገድ መሆኑ ነው፡፡ የሀቀኛ ዴሞክራሲ ትሩፋቱም ከዚህ ውጪ የሚታሰብ አይሆንም፡፡ |
ጌይ መሆኑ ነው ? ወይስ መሳተፉ? |
ምንም ዓይነት ስልት የማያቋርጥ እና ገበያው ራሱን የማያሻሽል ነው. ብቻ እነዚህን ቋሚ ለውጦችን በተገቢው ሁኔታ ለማስተካከል ጠንካራ እና ጥልቅ ዕውቀት. |
ያመጣኸው ቴክኖሎጂ ብዙም ለአገራችን የሚሠራ አይመስለኝም፡፡ |
ጥንተ ስቅለቱ ፳፯ መጋቢት April 5 |
ከእግርህ ፡ ሥር ፡ ወድቄ ፡ አመሰግናለው (፪x) |
ሠዎች ለሠዎች የተባለዉ የጀርመኑ ምግባረ ሰናይ ድርጅት በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ለሚያካሂዳቸዉ የልማትና የአቅም ግንባታ ሥራዎች ወደ ሦስት መቶ ሚሊዮን የሚሆን የኢትዮጵያ ብር መመደቡን አስታወቀ። |
‹‹ጩኒ የሚባል ሕዝብ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ መስማቴ ነው፡፡›› |
FBC - ሩሲያ ኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ደጋፊዎች ለዓለም ዋንጫው ያለ ቪዛ እንዲገቡ ፈቀደች |
3 - እንደ ፕላስትርና ፋሻ ያሉና ተነስተው መመለስ የሚችሉትን በተመለከተ፡- |
ስለዚህ ምንግዜም ቢሆን ስራ ከመጀመርህ በፊት በምትሰራው ስራ ልትተማመን ይገባሀል፤ |
ኪራይ ቢሮ, ቦሌ ቡልቡላ, 140 ሜትር ካሬ, አዲስ አበባ. |
"እኛ ስለነሱ የምናቀርበው ጸሎት ""ክስ "" እንጂ ጸሎት አይሆንም :" |
ድንበር ሲፈርስ፤ መሐሉ ዳር ይሆናል” (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) |
ለምሳሌ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ከተሸናፊዉ የሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ህብረት መሪ ከሆኑት ሼኽ ሸሪፍ ሼህ አህመድ ጋ መነጋገር መጀመራቸዉ ተገልጿል። ይህ ዉጤት ያመጣ ይሆን? |
መሬቱም ሲታመምና ሲያለቅስላት በኖረችው ሀገሩ ኢትዮጵያ ታህሳስ 27 ቀን 2010 ዓ/ም (ጃንዋሪ |
በወቅቱ የኢጋድ ሊቀ-መንበር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የተጠራው ስብሰባ በደቡብ ሱዳን የፀጥታና ደኅንነት እንዲሁም እየተካሄደ ባለው ሠብዓዊ ድጋፍ ዙሪያ ትኩረቱን አድርጎ እንደሚመክር ተነግሯል። |
የተፋጠነ የፍትህ አገልግሎት ለመሰጠት የሚያስችል መመሪያ ለማዘጋጀት ጥናት እየተካሄደ ነው |
በወልቂጤ ግጭት 3 ሰዎች ሞተዋል ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ዙሪያ እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ከተሞች ከተደረገው አድማና ተቃውሞ ጋር በተገናኘ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ኡሚ አባጀማል የገለጹ ሲሆን አብዛኞች ከተሞች ከሐሙስ ጀምሮ ወደ መረጋጋት መመለሳቸው |
ኦሊምፒያ, ቦሌ, ለሽያጭ, 505 ሜትር ካሬ, 4 አልጋዎች በአዲስ አበባ. |
ኢህአዴግ ጥልቅ ተሃድሶ በማድረግ የፖለቲካ ምህዳሩን አሰፋለሁ ቢልም ያለውን በተግባር መተርጎም እንዳቃተውም ዶክተር ነጋሶ ገልጸዋል። |
500 ካሬ ቦታ G+2 ሀንጻ ያለው ሃይሌ ጋርመንት አካባቢ እንዳያመልጥዎ! |
ሁለቱ “አምባሳደሮች” አሁን በቅርቡ ነጋሪት እየተጎሰመለት ስላለው ጦርነት (ወይም ደግሞ የጦርነት ጨዋታ እያልኩ ስለምጠራው) በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ስላለው ጦርነት ቃለመጠይቅ ተደርጎላቸው እንዲነጋገሩ ተደርጎ ነበር። |
ከአጠቃላይ በጀቱ ውስጥም 3 ቢሊዮን የሚሆነውን ከክልሉ ገቢ ለመሰብሰብ የታለመ ስለመሆኑ የቀድሞው የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ አህመድ አብዲ አስረድቷል።በ2011 ዓ.ም የክልሉ በጀት በዋናነት በወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ እና በቤቶች ልማት ላይ እንደሚውልም ሃላፊው ገልጿል። በተለይ የመንግሥት ሠራተኞችና |
ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የማህበረሠብ ክፍሎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ በተለያዩ የክልሉ ከተሞች የቤት ልማት ፕሮጀክቶች እንደሚከናወኑና በክልሉ መንግሥት መ/ቤቶች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይም ሙሉ በሙሉ በተማረ የሰው ሃይል እንደሚቀጠርምም መወሰኑ ታውቋል። ከዚህ በዘለለም ደግሞ ለወጣቶች እና ሴቶች ብድር በመመመቻቸት የ |
ሥራ ዕድል ፈጠራ እንደሚከወን የቀድሞው ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊና የውሃ ልማት ቢሮ ሃለፊ አቶ አህመድ አብዲ አስታውቋል። |
ዕፀዋት፣ እንስሳት እንዲሁም ሰዎች የተዋቀሩባቸው ሴሎች ከካርቦን የተሠሩ ናቸው፤ ምክንያቱም ካርቦን በካርቦሃይድሬት፣ በስብና በአሚኖ አሲድ ውስጥ ይገኛል። |
የ Facebook ስማችንን እንዴት በቀላሉ መቀየር እንችላለን |
ከ1997 ዓ.ም ብሔራዊና አገር አቀፍ ምርጫ ማግስት ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፓርቲዎችና ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ደም የተቃባበት ዘመን ነው ሲሉ ፖለቲከኞቹ ይናገራሉ። በአንጻሩ ኢህአዴግ በአገሪቱ ላይ ተጨባጭ የኢኮኖሚና ማህራዊ ስኬቶችን አስመዝግቤያለሁ ሲል ይናገራል። ለዚህ ስኬቱ ጠቋሚ ውጤቶች ብሎ የሚቀርባቸው ደግሞ እንደ |
ህዳሴ ግድብ፣ የባቡር ሀዲድ ዝርጋታ እና የመሳሰሉትን የኮንስትራክሽኑን ዘርፍ ውጤቶች ነው። |
ኦፕስ, ቤልጂየም, ፍልፋም ውስጥ መሆናችሁን አየሁ. እነዚህን የፈረንሳይ-ፈረንሳይ እርምጃዎች በቀጥታ አልተመለከተዎትም. ይሁን እንጂ ምናልባት በቤልጂየም ውስጥም አለመስማማቶች አሉ? |
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፕላን ወጭ የጎንዮሽ በመስፋፋት ላይ ያሉ ከተሞች ለመሰረተ ልማተ ዝርጋታ እና ለተፈጥሮ ሚዛን መዛባት ምክንያት እየሆኑ መምጣታቸው ተገለፀ። |
ኖቬምበር 9, 2018 in ስብከት, ክርስቲያናዊ ሕይወትና ሥነ ምግባር /by Temesgen Zegeye |
Filfilu New Amharic Standup Comedy _ የፍልፍሉ አዲስ የመድረክ ስራ |
በደባርቅ ከተማ ኢንቨስት ለማድረግ ምቹ ሁኔታ አጣን አሉ ባለሀብቶች |
ዛሬም እንኳን ቢሆን በውበት ኢንዱስትሪ ውስጥ በጣም በሰፊው እና በተስፋ ሁኔታ እሬት ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ |
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አልማዝ ኢዮቤልዩ ታላቅ ሩጫ በቀጣይ በመቐለ፣ በባህርዳር እና አዳማ የሚከናወን ሲሆን፣ የማጠቃለያ ውድድሩም በአዲስ አበባ 7500 ተሳታፊዎች ባሉበት መጋቢት 23 ቀን ይጠናቀቃል፡፡ |
እንደዚሁ ተመሳሳይ አከባበር መሆኑን ገልጸው በአጭር ጊዜ |
ይህ አደገኛ የሆነ ሃሳብ ሲሆን አገራችንን እንደ ሊቢያና ኢራቅ የመከላከያ አቅሟን በማዳከም ወደ ቀውስ ውስጥ የሚከትና እንድትወድም የሚያደርግ ነው። በመሆኑም በእርሱ ላይ ያለንን የጥላቻ ስሜት ለመደበቅ አንፈልግም ሲሉ አክለዋል። |
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ (ቀርሳ ቅርንጫፍ) (71m) |
ታዲያ 85% የዕምነቱ ተከታዮች ወደ ቤተክርስቲያን የማይሄዱበትስ ምክንያት ምንድ ነው? ይህ ትልቅ ጥናት የሚያስፈልገው ጥያቄው ቢሆንም አንዳንድ ምዕመናን ግን የራሳቸው ምክንያት ያስቀምጣሉ። አንደኛው ምክንያት በተለያየ የእድሜ ክልል ልጆች ያሉዋቸው ወላጆች ልጆቻቸውን የሚያካትት ተገቢውን አገልግሎት ስለማያገኙ በሰንበ |
ት እቤታቸው ለመቀመጥ እንደሚገደዱ ይናገራሉ። እነዚሁ ወላጆች ሲናገሩ “እንደውም ልጆቻችንን ይዘን ስንሄድ አገልግሎቱን ስለማያውቁት ወይም ቋንቋውን ስልማይገባቸው ይሰላቻሉና በቅዳሴ ሠዓት ቤተ መቅድስ ውስጥ መነጫነጭ፣ ማልቀስና መሯሯጥን ይመርጣሉ። በዚህም ግዜ ካህናቱ ልጆቻችን እንድኒዝ መመሪያና ማስፈራሪያ ያስተላፋሉ |
ስለዚህ ልጆቻችንን ይዘን አንድ ክፍል ውስጥ ተቆልፎብን እንድንቀመጥ እንገደዳለን፤ ሥርዓተ ቅዳሴውም ቆመን ማስቀደስ አንችልም” በማለት አምርረው ያለውን አገልግሎት ይተቻሉ። ይህ እንግዲህ ቤተ ክርስቲያናችን በ፵ (በአርባ) እና በ፹(በሰማንያ) የተጠመቁት ልጆቿን በአግባቡ ለመያዝ በዚህ አካባቢ ምንም የተሰራ ሥራ አለ |
መኖሩን ያስገነዝበናል። ቤተ ከርስቲያን ዘመንን እየዋጀች እንደውም ከዘመኑም ቀድማ ትውልድ የሚያስፈልገውን አገልግሎት መስጠት እንዳለባት አበው ሊቃውንት ያስተምራሉ። ነገር ግን በአካባቢያችን ይህ ዘመንን የመዋጀት ሥራ እየተገበረ አይደለም እጅግ በጣም ኋላ ቀር ሆነናል። ሌሎች በዕምነት የሚመስሉን አሐት አቢያተ ክርስቲ |
ያናት ግን ከኛ ተቃራኒ ናቸው፤ ከእነሱ ከተወለዱትም በተጨማሪ ለሌሎች ዜጎች የማዳን ሥራ እየሰሩ ክርስትናን እየሰበኩ እያየናቸው ነው። እንደውም ለልጆቻቸው መማሪያም በየ እድሜ ደረጃቸው ሥርዓተ ትምህርት ቀርፀው እስከ ኮሌጅ ድረስ የካፓስ ሚኒስትሪ (የግቢ ጉባኤ) መስርተው ልጆቻቸውን ይከታተላሉ። የእኛ ቤተ ክርስቲያን |
ግን በተቃራኒው እንኳን ሌሎችን አሳምኖ ለማምጣት ቀርቶ ስመ ክርስትና የሰጠቻቸው የራሷ ልጆች የሚደርስላቸው ስላጡ ከቤተ ክርስቲያን እየራቁና መጨረሻም እየጠፉ በዝምታ እየተመለከትን ነው። |
ብላቴናዋ ልብን በሐዘን በሚሰብር ግጥሟ አባቷን፡- ‹‹አባባ ልጅህ አድጌልሃለሁ፣ በትምህርቴም ጎብዤያለሁ፣ ትልቅ ሰው ሆኜ ስምህን አሰጥረዋለሁ፡፡ አ…ባ…ባ… አ…ባ…ብ…ዬ…ዬ…ዬ… በጥፋትህ እንደተጸጸትህ አውቃለሁ፡፡ ነገ ከእስር ቤት ወጥተህ ጥፋትህን በሚልቅ ካሳ ለሕዝብና ለሀገር ባለውለታ እንደምትሆን አስባለሁ፣ አ…ባ |
…ባ…፣ አ…ባ…ብ…ዬ… ናፍቀኸኛል እኮ አባቢ! እንደሁሌው ሁሉ እስር ቤት መጭቼ አይሃለሁ… አንተም እንደምትናፍቀኝ አውቃለሁ፣ አባቢዬ…ዬ…ዬ…ዬ…! |
ሁለተኛ ክስ ሆኖ በዓቃቤ ሕግ የቀረበው ድርጊት አቶ ሳሙኤል በዚያው በአምባሳደር ልብስ ስፌት ፋብሪካ የካቲት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. ተገኝተው፣ ‹‹ዶ/ር ኢንጂነር ነኝ›› በማለት ማንነቱን የደብቀውና በሐሰተኛ ማዕረግ ተጠቅሞ ‹‹ተማሪዎችን አሠለጥናለሁ፡፡ የማሠለጥናቸውን ተማሪዎች እሸልማለሁ፤›› በማለት 6,799 ብ |
ር ከ54 ሳንቲም ግምት ያላቸው የተለያዩ አራት ሙሉ ልብሶችን በመውሰድ የማታለል ወንጀል መፈጸሙን ክሱ ይገልጻል፡፡ |
2018.06.27 ሓፈሻዊ ትምህርተ ክርስቶስ ር.ሊ.ጳ ፍራንቸስኮስ ኣብ ቅርዓት ቅ.ጴጥሮስ (Vatican Media) |
ማንም ሳይውቅ እኮ እነሱ በቀደዱት መንገድ እየጎረፈ ነው ያለው |
በደሕንነት መጨናነቃቸውን በምን ዐወቅክ፡፡ አንዱ ብሎግ ያለውን ተቀብለህ፡፡ በውጭ ያሉ ሰዎች ችግራቸው ሁሉንም ነገር ከመንግሥት ጋር ማገናኘት ነው፡፡ |
ዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር እንዳስጠነቀቁት፤ ‹‹በመጨረሻው የምናስታውሰው የጠላቶቻችንን ቃላትና ድርጊት ሳይሆን የወዳጆቻችንን ዝምታ ነው: |
በአዲስ አበባ የተለያዩ ቦታዎች ግድግዳዎች ላይ የተቃውሞ ጽሑፎች ተጽፈው አደሩ » |
የዘ-ህወሀት ህገ መንግስት “ለህዝብ ጥቅም ሲባል የግል ሀብት በሚወሰድበት ጊዜ አስቀድሞ በቂ የሆነ የካሳ ክፍያ በመክፈል ይሆናል“ በማለት ለዘ-ህወሀት ስልጣን ይሰጣል፡፡ (አንቀጽ 40፡1)፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ዘ-ህወሀት ለሕዝብ ጥቅም በሚል ሰበብ መሬትን ለመዝረፍ እንዲችል አዋጅ ቁጥር 455/2005ን አውጥቷል፡፡ |
እንደዚሁም ሁሉ ከዚህ ጋር በተያያዘ መልኩ በመሬት ይዞታ ላይ ያለን ሀብት ለመውረስ በሚፈለግበት ጊዜ የካሳ ክፍያ ለመክፈል በሚል የይስሙላ አካሄድ የካሳ ክፍያ እና የምኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 135/2007ን አውጥተቷል፡፡ |
ዮሐና፦ ይህም ቢሆን መልስ የሚያሻው ወሳኝ ጥያቄ ነው። |
67 ወኀዘንኩ ፡ ብዙኃ ፡ ጥቀ ፡ በእንተ ፡ ማኅፈድ ፡ እስመ ፡ ተከርየ ፡ ውእቱ ፡ ቤት ፡ ዘአባግዕ ፡ ወእምኔሁ ፡ እክህልኩ ፡ ርእዮቶሙ ፡ ለእልኩ ፡ አባግዕ ፡ ለእመ ፡ ይበውኡ ፡ ኀበ ፡ ዝኩ ፡ ቤት ። |
ደብረጽዮን እንዲህ እየተናገረ ያለው በእራሱ አንደበት ከውስጡ በመነጨ መልኩ ነው ወይስ ደግሞ በልዩ ትዕዛዝ በአለቆቹ ይህንን እንዲናገር ታዝዞ ነው? |
ከነዚህም ቅዱሳት ቅርሶች ዋናው ግማደ መስቀል እንደሆነ ለመገመት ይቻላል። ጥያቄው እንግዲህ “ያ መስቀል ዛሬ የት ነው?” የሚል ነው። ኢየሱስ በተሰቀለ ጊዜ መስቀሉ እንደ ጠላት ይታይ እንደሆነ ነው እንጂ እንደ ዛሬው ይከበር አይመስለኝም። ለምሳሌ ዛሬ አንድ ሰው በጥይት ተደብድቦ ቢሞት የሟቹ ቤተ ዘመዶች፥ “ያንን ጠ |
መንጃ አታሳዩን” ቢሉ እንጂ “ለማስታወሻ ስጡን” ይሉ አይመስለኝም። በዚህ ሁኔታ ኢየሱስም የተሰቀለበት እንጨት (ለጊዜው) እዚያው ወድቆ ቀርቷል። ቦታው የወንጀለኞች መስቀያ ስለነበረ እዚያው ቦታ ሌሎች ብዙዎች መስቀሎችም አይጠፉም። አንዳንዶቹም ብዙ ወንጀለኞች በየጊዜው ተሰቅለውባቸው ይሆናል። ኢየሱስ የተሰቀለ ዕለት |
እንኳን ሁለት ሰዎች (ፊያታዊ ዘየማንና ፊያታዊ ዘፀጋም) አብረውት በዚያው ሰዓት ተሰቅለዋል። |
ò ራስህን በሐሰት አትውቀስ ራስን መክሰስ ትህትና አይደለም ታላቁ ትህትና ሰዎች ሲወቅሱህ መታገስ ነው፡፡ |
- ገና ነው’ኮ አንዳንዱ እንዲያውም ቅር ያለው አለ፡፡ ነገር ግን አገር በሙስና ስለተዘፈቀ ሕዝብንና አገርን ማገልገል ካለብን ራሳችንን ማፅዳት የግድ ነው የሚሉ ወገኖች እየተንቀሳቀሱ ናቸው፡፡ |
አዲስ አድማስ፡- ቀጣይዋ ኢትዮጵያ ምን መምሰል አለባት ይላሉ? |
‹‹ጸጥታን ሰጪው›› . . በባሮቹ መካከል ጸጥታን፣በፍጥረታቱ ዘንድ ደህንነትን፣በመለኮታዊ ራእዩ እርካታን የሚያሰራጭ። ‹‹ከፍርሃትም ያረካቸውን [ጸጥታ የሰጣቸውን]፣›› [ቁረይሽ፡4] |
ከሆቴሉ በሚገኝ ገቢና ሌላም ጨማምረው ባሌ ውስጥ ሰፊ እርሻ ጀመሩ፡፡ እርሻውን፣ ፋብሪካውንና ሆቴሉን አንድ ላይ እየሠሩ ቢቆዩም፣ ባሌ ያለውን እርሻና አዋሽ መልካሳ ያሉትን ፋብሪካዎች አንድ ላይ ማስኬድ አቃታቸው፡፡ የቱን መምረጥ እንዳለባቸው ሲያስቡ፣ ወደ ሆቴሉ አደሉና የተቀሩትን ሸጡ፡፡ “ፋብሪካዎቹን ቤተሰብ (ልጆ |
ች) ይሠሩበታል ብዬ ነበር፡፡ እነሱ ግን ፈቃደኛ አልሆኑም፡፡ አራቱ አሜሪካ ገቡ፡፡ እኔ ደግሞ ብቻዬን ሁሉንም ማስኬድ አልቻልኩም፡፡ ስለዚህ እርሻውን፣ ፋብሪካዎቹንና ዳቦ ቤቶቹንም ሸጬ በገንዘቡ ላይ ጨመርኩና ይህን ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ሠራሁ” ብለዋል፡፡ |
በአለፉት 2 አመታት ልጅዎ በዩናይትድ ስቴትስ ት/ቤት ካልተከታተለ/ች፣ እርስዎ በመጀመሪያ የአለምአቀፍ ቅበላ ጽ/ቤትን መጎብኘት ይኖርበዋታል። |
619 ፈትለወረቅ ካሕስይ ገ/ዮውሃነሰ ሓድነት HD 102 መ/ካርድ የለን ኮፒ ካርኒ |
ሚያዚያ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.