text stringlengths 0 200 |
|---|
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተዳደሪያ እና መቋቋሚያ አዋጅ እየተሻሻለ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ በመንግስት የሚተዳደሩ ከ40 በላይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ይገኛሉ። ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ በቁጥር ይህን ያህል በዝተው ተደራሽ ለመሆን ቢሞክሩም፥ ትውልድ ከመቅረጽና የተቋቋሙበትን አላማ ከማ |
ሳካት አንጻር ግን ችግር እንደሚስተዋልባቸው ይነገራል። በተቋማቱ የሚስተዋለው ችግርም እየታየ ላለው የትምህርት ጥራት ችግር መንስኤ መሆኑን ነው አስተያየት ሰጭዎቹ የሚናገሩት።… |
አዋሳ ሚያዚያ 22/2005 የሲዳምኛን ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ለማሳደግ ከ31 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተለያዩ ፕሮግራሞች መዘጋጀታቸውን የዞኑ ባህል፣ ቱሪዝምና የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ገለጸ፡፡ የመምሪያው ሀላፊ አቶ ወርቅነህ ፍላቴ ሰሞኑን እንደገለጹት ከፕሮግራሞቹ መካከል ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ |
በጀት ከስምንት ወራት በፊት የተጀመረው የብሄረሰቡን ቋንቋ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ሶፍት ዌር የማዘጋጀት ስራ ይገኝበታል፡፡ ሲዳምኛ በዞኑ የስራና የትምህርት ቋንቋ እንደመሆኑ በዞኑ በሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ወጥና ደረጃውን የጠበቀ ቋንቋ መጠቀም ለዕደገቱ ከፍተኛ አሰተዋጾኦ እንደሚኖረው አስረድተዋል፡፡ ይህም |
እስከ ወረዳ በተዘረጋው የመንግስት መዋቅር ስር በሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከአንድ ወር በኋላ በኮምፒተሮቻቸው የመጫን ስራ እንደሚካሄድ ጠቁመዋል፡፡ ለሰፍት ዌሩ ስራ የወጣውን ጨረታ አሸንፎ ስራውን ያከናወነው ድርጅት በላቤት አቶ ታደለ አሰፋ በበኩላቸው የሶፍት ዌር ስራው 30 ከሚበልጡ የውጪ ሀገራት ቋንቋዎች ሶ |
ፍት ዌር በመቀመር መሰራቱን ተናግረዋል፡፡ ከሀገር ውስጥ ሁኔታ ጋር ለማስተዋወቅና ለማጣጣም በሲዳምኛ ቋንቋ ከተዘጋጁ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች ከ100 ሺህ በላይ ቃላት መሰባሰባቸውን አመልከተው ሙያዊ ቃላትን ጨምሮ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ቃላት በድግግሞሽ ሶፍት ዌር ውስጥ ሊገባ እንደሚችል አስረድተዋል፡፡ ይህንን ስራ |
ለመገምገምና ለእርምት ከተሳተፉት ባለሙያዎች አቶ አሰፋ ሙቁራ፣ አቶ ተፈራ ሌዳሞ እንዲሁም በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሲዳምኛ ቋንቋ ዲፓርትመንት መምህር አቶ ማቴዎስ ወልደጊዮርጊስ በሰጡት አስተያየት ሶፍት ዌሩ ቋንቋው በማህበራዊ ፣ በኢኮኖሚና በፓለቲካ ጉዳዮች የተሟላ እንደሚያደርገው ጠቁመው ቋንቋ ለስነጹሁፍ እድገት ከፍተ |
ኛ አሰተዋጾኦ ከማበርከት ባሻገር ህብረተሰቡን ከአዳዲስ የሳይነስና ቴከኖሎጂ ቃላት ጋር እንደሚያስተዋውቅ ገልጸዋል፡፡ እንዲሁም የብሄሩን ባህልና ታሪክ ለማሳደግ ከ30 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የብሄሩ ወጥ ታሪክና ባህል የያዘ መጻሀፍ የማዘጋጀት ስራ፣ የባህል ኪነቱን በአዲስ የማደረጀትና ሌሎች ፕሮግራሞች መከናወናቸው |
ን የመምሪያው ሃላፊ አመልክተዋል፡፡ ቀደም ሲልም መምሪያው ለቋንቋ ልማት የተለያዩ መዝገበ ቃላት፣ የቋንቋ ሰዋሰውና የስልጠና ማንዋሎችን አዘጋጅቷል፡፡ በየትምህርት ቤቶችም የቋንቋ ክበባት እንዲቋቋሙ ማድረጉን በመምሪያ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ዋና የስራ ሂደት ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጨምሮ ገልጿል፡፡ |
Tenkaichi Tag ቡድን Android ፒ መዝናኛ አንድ PlayStation Transportable በተቀዳሚነት Dragon ኳስ Z ላይ ሙሉ በሙሉ የተመሠረተ ላይ-መስመር ስፖርት ማቆም ነው. |
ወንበሯ ወደመሀል አካባቢ ነበርና አውቃ ታድርገው ወይም ወንበሯ እየተቃወማት... ብቻ መግባቷን የምናውቀው በኴኴታው ነው: |
በዚሁ ዘርፍ ሙያዊ ድጋፍ በማድረግ የተሸለሙት ደግሞ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሸንና ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ናቸው፡፡ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚሆን ገንዘብ በማዋጣት ድጋፍ አድርገው ከተሸለሙት መካከል ደግሞ ቫርኔሮ ሪል ስቴት፣ ዳሸን ባንክ፣ አቢሲኒያ ባንክ፣ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ዓባይ ባንክ፣ ወጋገን ባ |
ንክ፣ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ፣ የብሔራዊ አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽንና በላይነህ ክንዴ አስመጭና ላኪ ይገኙበታል፡፡ |
በነበሩት በአባ ዮሐንስ በኩል ይደግፉ ነበር፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ከግብጽ ክርስቲያኖች ወደ አንግሊካን ቸርች የተቀየሩና |
‹‹ይሄ ጠባሳ ታክሲ ውስጥ ስልክ ሳወራ መስኮቱን ከፍቶ አንዱ ስልኬን ቀምቶኝ ሲሮጥ አስጥላለሁ ብዬ የመኪናዉ ብረት የቆረጠኝ ነዉ፡፡ አሁን ምን እንደማደርግ ታዉቂያለሽ? አውቄ የታክሲውን መስኮት ከፍቼ ስልክ ማውራት እጀምራለሁ፤ ከዛ አንዱ ሌባ አገኘሁ ብሎ ስልኩን ቀምቶኝ ሲሮጥ ኃይሌን ተጠቅሜ ስልኩ እጁ ላይ እንዲፈ |
ነዳና እጁን አንዲበጣጥሰዉ አደርጋለሁ፡፡ ከዛ ደንግጦ ቀኑን ሙሉ ሲሮጥ ይዉልና ደሙ አልቆ ወይ ልቡ ፈንድቶ ይሞታል!›› |
“ትራምፕ የልቡን ስለሚናገር እወደዋለሁ” - የኡጋንዳው መሪ ዮሪ ሙሴቬኒ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ናህማት፣ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ በአፍሪካውያን ላይ አስጸያፊ ንግግር ማድረጋቸው አግባብነት የሌለውና የአገራቱ መሪዎች በጋራ የሚያወግዙት ነው ቢሉም፣ የኡጋንዳው መሪ ዮሪ ሙሴቬኒ በአንጻሩ፣”ትራም |
ፕ ምን ይሉኝ ሳይል… |
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዴንማርክ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከዴንማርክ ጠቅላይ ሚንስትር ሎክ ራስሙሰን ጋር ተገናኝተው በሁለቱ ሀገራት የልማት ትብብርና የአጋርነት መስኮች ላይ ተነጋገሩ። በውይይቱም ፕሬዚዳንት… |
ወይዘሮ አቻሽማን ክቡር ለኢዜአ እንዳሉት ከሁለት ዓመት በፊት ከአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ባገኙት የብድር ገንዘብ ያቋቋሙት የእህል ወፍጮ በኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥና መጥፋት ተገቢውን አገልግሎት መስጠት አልቻለም ። |
መላኩ በነገራችን ላይ የመጀመሪያ ዲግሪዉ ኢኮኖሚክስ ሲሆን፤ በቢዝነስ አድሚኒስተሬሽን የማስትሬት ዲግሪ (MBA); ሌላ የማስትሬት ዲግሪ በአለም አቀፍ የገቢ አስተዳደር፤ ሌላ ዲፕሎማ በከተማ ፕላንና መልካም አስተዳደር፡፡ |
የህወሃት ዘረኝነት በፈጠረው ኢፍትሃዊነትና አፈና የተማረረው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም የአገራችን ክፍሎች በአገዛዙ ላይ ተቃውሞውን እያጠናከረ ባለበት በዚህን ሰዓት በሙስና የተጨማለቁ የህወሃት የጦር ጀነራሎችና በሲቪል ማዕረግ አስተዳደሩን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩ ሃይሎች ለምን ይህንን ጦርነት መጫር እንደፈለጉ ግልጽ ነው |
። በኦሮሚያ የተነሳውን የመብት ጥያቄ ለማፈን ከ400 በላይ ሕዝብ መጨፍጨፉና በሺዎች የሚቆጠሩ እስር ቤት መታጎራቸው የህወሃትን ዕድሜ ለማራዘም እንደ አንድ መሣሪያ ሆኖ ላለፉት 25 አመታት ሲያገለግል በኖረው ኦህዲድ ውስጥ እንኳን ከከፍተኛ አመራር እስከ ተራ ካድሬ ያሉትን አስኮርፎአል። የወልቃይት ህዝብ ያነሳው የማ |
ንነት ጥያቄ ሌላኛው የህወሃት አጋር በሆነው ብአዴን ውስጥ የማያባራ ክፍፍል ፈጥሮአል። የነጻነት ታጋዮች በቅርቡ አርባምንጭ ከተማ አቅራቢያ የፈጸሙት የጀግንነት ገድል የደቡብ ኢትዮጵያን ሕዝብ የሚያንቃቃና ለትግል የሚያነሳሳ አርአያነት እንደፈጠረ የህወሃት አገዛዝ ተረድቶአል። በቤኔሻንጉል፣ በጋምቤላ ፣ በአፋርና በሱማ |
ሌ ከመሬት ንጥቂያ ጋር በተያያዘ ወንጀል ህወሃት ከህዝቡ ጋር አይጥና ድመት ድብብቆሽ ውስጥ ከገባ አመታትን አስቆጥሮአል። በአዲስ አበባና ሌሎች ትላልቅ ከተሞች ቀድሞውኑም የድጋፍ መሠረት እንደሌለው ማወቁ ብቻ ሳይሆን ይኩራራበት የነበረው የትግራይ ምሽግነትም ከእጁ ሙሉ በሙሉ እያፈተለከ መምጣቱን ተገንዝቧል። በዚህም |
ምክንያት ፊቱን ወደሰሜን በማዞር የሕዝቡን ትኩረት አስታለሁ ብሎ ወያኔ አምኖአል። አባይ ጸሃይዬና ሳሞራ ዩኑስ መቀሌ ላይ በቅርቡ ባደረጉት የህወሃት ስብሰባ ላይ “ህወሃት ከሌለ የትግራይ ህዝብ አይኖርም ፤ ኢህአደግ ከሌለ ኢትዮጵያ አትኖርም” ማለታቸው ኤርትራን በመውረር በተለይም የትግራይን ህዝብ ድጋፍ መልሶ ያስገኛ |
ል የሚል እምነት በአገዛዙ መሪዎች ውስጥ መፈጠሩን ያመለክታል። |
"1-5 ተወስዶ በተነበበው በወቅቱ የሶሪያ ንጉሥ ጦር አዛዥ የነበረው ንዕማን ከለመጽ በሽታ መፈወሱን በሚገልጸው እና ከሉቃስ ወንጌል 4፡24-30 የተጠቀሰው “ኢየሱስ ነቢይ በገዛ ሀገሩ አይከበርም” በማለት በተናግረው የወንጌል ክፍል ላይ መስረቱን ባደረገ ስብከት ቅዱስነታቸው እንደ ገለጹት ሃይማኖት እና እምነት ልክ |
እንደ አንድ ""ትዕይንት"" ዝም ተብሎ የሚታዩ ነገሮች እንዳልሆኑ ገለጸዋል።" |
የከፋ ጉዳት አልደረሰም» ሲል ያለሃፍረት በህፃን ልጅ ደም ያላግጣል። ስንት ሰው መሞት ነበረበት?.. |
ጂኦሜትሪ ዳሽ APK ያውርዱ – የቅርብ ጊዜ ነጻ የመጫወቻ ማዕከል ጨዋታ |
በእርግጥ ታማኝ ይህን ቀልድ የቀለደበት ዓመተ ምህረት አልነገረንም። ያልተናገረበትም በምክንያት ነው ብዬ አምናለሁ። ቀልዱን የቀለድከው ከመታሰቤ በፊት ሊሆን ይችላል። ወላጆቼ ከተጋቡ በኋላ የሆነ እንደሆነም ከመወለዴ በፊት ሊሆን ይችላል። ከተወልድኩ በኋላ የሆነ እንደሆነም ከመጠመቄ በፊት ይሆናል ካልሆነም እግር ከመት |
ከሌ/አፌን ከመክፈቴ በፊት ሊሆን ይችላል። ቀልዱን የቀለድከው ፊደል ከመቁጠሬ/መዋዕለ ህጻናት ከመሄዴ በፊት እንደሆነ ግን በእርግጠኝነት ለመናገር ይቻላል (ዝርዝር ውስጥ መግባት ያስፈለገኝ ወደኋላ አከባቢ ለማነሳቸው ጥያቄዎች አንተስ የት ነበርክ? እንደምትለኝ ስለማልጠራጠር ነው።) |
3. የሚመጣውን ለውጥ እንዴት ወደ ተሻለ ሁኔታ መምራት እንቻላለን በሚሉ መሰረታዊ ሃሳቦች እይታዬን አቀርባለሁ፡፡ |
ከዚ በፊት የዚህ ምክር ቤት ድካም የማኅበረሰቡ የፌዴራል ፖሊስ እና መከላከያው እምነት ማጣት እንደነበረ በዚሁ ዓመት ወርሃ ጥር ላይ ይኸው ምክር ቤት ባካሄደው ግምገማ አስታውቆ ነበር። |
ሁጎ ብሩስ ለአምስት አመታት በክለብ ብሩዥ የተጫወቱ ሲሆን በአሰልጣኝነትም የቤልጄሙን ክለብ ለሁለት የቤልጄም ሊግ አሸናፊነት አብቅተውታል፡፡ የካሜሮንን ብሄራዊ ቡድን ለማሰልጠን ጥያቄ ያቀረቡት ቡድኑን የማሰልጠን የስራ ማስታወቂያ በኢንተርኔት ላይ ከተመለከቱ በኋላ ነው፡፡ |
1. ባለ ሁለት ደረጃ ደረጃ ማሻሻያዎች- |
♚♚ Heaven ♚♚ ነፃ ሙዚቃን አውርድ |
ዶክተር መሐሪ ምንም እንኳን የፖለቲካው መድረክ ጠባብ ቢሆንም ጨርሶ ግን የተዘጋ አይደለም ብለዋል ። እንደ ዶክተር መሐሪ ያንን የፖለቲካ መድረክ ማስፋትና የተሻለ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባት የተቃዋሚዎችም የገዥው ፓርቲም ሃላፊነት ነው ። ይህን ተግባራዊ ለማድረግ ግን መቻቻል ያስፈልጋል ብለዋል ። |
ፕ/ት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የሚኖርበት ቤት 400 ሺ ብር እንደሚከፈልበት የተናገሩት ተማሪዎች፣ አባይን መገደብ ያልቻለ መንግስት እንዴት ይህን ያክል ገንዘብ ይከፍላል ሲሉ ጠይቀዋል። |
18 የኢየሱስ ትንሣኤ፣ የምድር ነዋሪዎች ፍርድ የሚሰጣቸው ፍቅር በሚንጸባረቅባቸው የይሖዋ መሥፈርቶች መሠረት እንደሆነ ማረጋገጫ ይሰጠናል። ጳውሎስ በጥንቷ አቴና ለነበሩት ሰዎች ሲናገር እንዲህ ብሏል፦ “[አምላክ] በሾመው ሰው አማካኝነት በዓለም ሁሉ ላይ በጽድቅ ለመፍረድ ዓላማ ያለው ሲሆን . . . እሱንም ከሞት በ |
ማስነሳት ለሰዎች ሁሉ ዋስትና ሰጥቷል።” (ሥራ 17: |
ለርሱ ዝርዝሩ ቁጥሩ ከወንጌል፣ አንዳንዴም ከወንጌል በላይ ነው፡፡ ደስ አለው፡፡ ከዝርዝሩ መካከል የነጠበ ነገር የለምና፡፡ |
ሁልጊዜ ፍቅር ከመጀመር ጀምሮ ሁሉም ሴቶች |
ከ1960 ዓ.ም ጀምሮ ለ7 አመታት ያህል ከ2ሺህ በላይ ህፃናትና ወጣቶችን በማሰባሰብ በእግር ኳስ፣ በአክሮባት፣ በቅርጫት ኳስ፣ በቦክስ፣ በእጅ ኳስ...የሚሳተፉ 120 ክለቦችን አቋቁመዋል፡፡ ከ2ሺህ አባላት አንድ መቶ የሚደርሱት ሴቶች ነበሩ፡፡ በወጣትነታቸው “ምዕራብ አዲስ አበባ ስፖርት ማህበር”ን መሥርተው የነበሩ |
ት አቶ በላቸው ኃይሌ፤… |
ጁዲይ መርከቢቱ የቆመችበት ተራራ ነው። አላህ (ሱ.ወ.) ወደ ኑሕ እንዲህ ሲል ላከ፦ |
በትግራይ ቲቪ የትግራይ ፖለቲከኞች ምን እንደሚያስቡ ግልጽ ሆኗል! (ወንዴ ብርሀኑ) _ EthioReference > |
እርሳቸው እንደሚሉት፤ አሁን እየተከናወነ ባለው ውድድር ተሰጦውን የሚያሳዩበት መድረክ ሲያገኙ ምን ያህል ብቃት እንዳላቸው ከባለሙያው አልፎ ማህበረሰቡ እንኳን ዳኝነቱን ሲሰጥ ይስተዋላል። ስለዚህ እንደነዚህ ዓይነት መድረኮች ተዋናዮችን ለማፍራት ብቻ ሳይሆን ማን በምን ዘርፍ ላይ መሰማራት እንደሚችልም የሚያመላክቱ ናቸ |
ው። ለሥራ ዕድልም ቢሆን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል። በዚህ መድርክ የትምህርትና ስልጠና ፕሮግራሙ ከሥነምግባር አንስቶ እስከ ማህበረሰቡ ችግሮች ድረስ የሚቃኝበት ነው። የችግር መፍቻ መሳሪያዎችን እንዲሁ በማመላከት በስፋት የተሳሰረ ዝግጅት ይቀርብበታል። በመሆኑም ይህ ዘርፍ ሊጠናከር ይገበዋል። |
የምርጫ ሥነ-ምግባሩን ፈርሙ ጥያቄን በብዙ መልኩ ማየት ይቻላል፡፡ በአንድ መልኩ ሲታይ ኢህአዴግ ከ1997 ዓም ምርጫ በኋላ በግልጽና በጉልበት ሲመቸውም በስልት የሚያካሄደው የመድብለ ፓርቲ ዴሞክሪሱ ቅልበሳ አካል ነው፡፡ ለሠላማዊ ሕጋዊ ፖለቲካና ለመድብለ ፓርቲ ፖለቲካ ግንባታ ያለው ከፍተኛ ጥላቻ አካልም ነው፡፡ በአ |
ጠቃላይ መድረክን አስፈላጊ መስሎ ሲያገኘው አባል ፓርቲዎችን ነጥሎ ፀረ-ሠላም፣ ፀረ-ሕዝብ ሽብርተኞች፣ የሻዕቢያ ተላላኪ ወዘተ ብሎ የማጥቂያ ስልቱ አካል ነው፡፡ በመርህ ደረጃ ተቃዋሚ ፓርቲን መፍቀድ በተግባር ግን ለኢህአዴግ አስጊ የሚባሉ ፓርቲዎች ውጤት አልባ እንዲሆኑ የማኮላሸት አካሄድ አካል ነው፡፡ ወዳጆቻችን ይ |
ህንን ስትረዱት ጠ/ሚኒስትሩም ሌላ ምክንያት ማዘጋጀት የግድ ይላቸዋል፡፡ |
ከሁለት አመት በኦሮሚያ አመፅና ተቃውሞ ሲቀሰቀስ የኢትዮጲያ መንግስት ኦነግና ግብፅን ተጠያቂ ማድረጉ ይታወሳል። ሰሞኑን ደግሞ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች እየተካሄደ ያለውን የተቃውሞ ሰልፍ እየተመራ ያለው በጣም ትልቅ በሆነ የህቡዕ ድርጅት ከሚል የለየለት ቅዠት ውስጥ ገብቷል። |
ዶ/ር ገመቺስ በተማሪዎች ምርቃት ላይ ስለዶ/ር አብይ የተናገረው ያልተጠበቀ |
ዲ/ን ዳንኤል -፡ ምስክርነትህ እውነት ነውና አመሰግንሀለሁ፡፡ሆኖም የምንገኘው በአስጨናቄውና በመጨረሻው ዘመን መሆኑን ስለሚያውቅ በህይወታችን መንገድ ላይ መሰናክል ሆነው የሚገኙትን ሀሳዊ መሲህ እግዚአብሄር አምላክ መልአኩን ልኮ ያስወግዳቸው፡፡አሜን፡፡ |
ዲዮቅልጥያኖስ የሮም ቄሳር ሆኖ የነገሰበት (እኤአ ከ284ዓ/ም - 305 ዓ/ም) : |
በአጠቃላይ ሲታይ የሕትመት ሚዲያው በቤተ እምነቶች መካከል ተከስቶ የነበረውንና አሁንም ያሳደረውን አሉታዊ ተጽዕኖ በተመለከተ የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር አዘጋጅቶት በነበረውና ‹‹የክርስቲያናዊ ሚዲያ አገልግሎት›› በተሰኘው ሲምፖዚየም ላይ ‹‹የመረጃ/የመገናኛ አውታርና ክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር›› በሚል ርእስ መ |
/ር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል ባቀረቡት በጥናታዊው ወረቀታቸው ላይ ከሥነ ምግባር አንጻር የክርስቲያን ሚዲያው ያሉበትን ችግሮች እንዲህ ይገልጹታል፡- |
በውኑ የእግዚአብሄርን ቃል በመስማት ደስ እንደሚለው እግዚአብሄር በሚቃጠልና በሚታረድ መስዋዕት ደስ ይለዋልን? እነሆ፦ መታዘዝ ከመስዋዕት፦ ማዳመጥም የአውራ በግ ስብ ከማቅረብ ይበልጣል። |
የጠፉ ቤተሰቦቻቸዉን የሚፈልጉ አባትና ልጅ በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS The Missing Family – Ethiopian TV : |
በመሆኑም፤ በምሥራቅ ሐረርጌ፣ በቦረና፣ በጉጂና በባሌ የተለያዩ አካባቢዎች እና በቅርቡም ጨለንቆ አካባቢ በተከሰተው ግጭት፤ እንዲሁም በአዲግራት፣ በወለጋ፣ በደብረ ታቦር፣ በወልድያ፣ በባህርዳር፣ በጎንደር እና በአምቦ ዩኒቨርስቲዎች በተከሰቱ ግጭቶች ሳቢያ በተማሪዎች የአካል ጉዳት መድረሱ እና በአንዳንዶቹም የሰው ህይ |
ወት መጥፋቱ በእጅጉ አሳዛኝ ነው፡፡ በዚህ አጋጣሚ ህይወታቸውን ባጡ ተማሪዎች የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽኩ ለተማሪ ወላጆችም መጽናናትን እመኛለሁ፡፡ |
ስለሆነም ግርማዊነቶ በእርሶ ያገዛዝ ዘመን (60 ቀናት) ያቺ ወንድም ከወንድሙ የተጫረሰባት የግንቦት ሃያ “ድል” በአል እንደ አንድ ድሃ ልደት ደብዝዛ ስትከበር ስላሳዩን (ሰሞኑን በኢቲቪ አልፎ አልፎ በምትመላለስ ማስታወቂያ ነገር ላይ እንኳን “ግንቦት ሃያ” በደቃቃ ፎንት ከጀርባ በለሆሳስ ተጽፋ ያውም በአይተ መለስ |
ንግግር ሳይሆን ከግንቦት ሃያ ድል መገኘት ጋር ምንም አይነት ግኑኝት በሌላቸው የደ/ር አብይ “የአንድነት ና አንድ አይነትነት ልዩነት ” ንግግር ታጅባ ሳይ)… |
ዳንኤል ይበልጡኑ ከባለፀጋ ቤተሰብ በመገኘቱና የገንዘብ እጥረት ስለሌለበት፣ እነሱራፌል ደግሞ አንደበተ ርቱዕ የሆነ ምላስ ስላላቸው፣ በምላሳቸው ደልለው ያመጧቸውን ኮረዶች በገንዘብ እያማለለ ይነጥቅብናል በማለት አልፎ አልፎ መቃቃር ይከሰት ነበር፡፡ ስለዚህም ነው የዛሬ ሁለት ዓመት ዳንኤል ሲመረቅ ከቅርብ ጓደኛው ዮሴ |
ፍ በስተቀር እነሱራፌል የርሱን መመረቅ እንዲሰሙ ያልፈለገው፤ ምክንያቱም እጅግ የበለጠ ውስጥ አዋቂ ከሆኑ የቆየ ቂማቸውን ይዘው ወሬ በመንዛት ችግር ሊፈጥሩ ይችላሉ ተብሎ ስለተሰጋ ጭምር ነው፡፡ ሆኖም የተፈራው አልቀረም፡፡ አንድ ቀን ዮሴፍ፤ እነሱራፌል የዳንኤልን የምርቃት ሥርዓት ሰምተው በመገረም ተንኮል እንዳሰቡ |
አልበረካ አብሮዋቸው ሲቅም መስማቱን ለዳንኤል ነገረው፡፡ |
ስለ ፡ አምላክነትህ (Seleamlakeneteh) - ኃይለኢየሱስ ፡ ታደሰ |
ተራዉን የመጠበቅ ጉዳይ እንጂ እንደዚህ ንቃተ ህሊና ላይ የደረሱ : |
በእርግጥ በኩራት የተሞላ ግለሰብ በእውነት ለሚፈልጉት ንብረት ሙሉ መንገድዎን ለመመልከት በቂ ሃይል አይኖረውም. የመንገድ መስሪያ ስብስብዎን በመጠቀም እጅግ በጣም ቀላል የሆነ እጅግ በጣም ቀላል የሆነ ንጥረ ነገር ያድርጉ, እናም የእርስዎን የመነሻ ፍጥነቶች በወረቀት እንደሚወገዱ አያጠራጥርም. በደንብ እፈጥራለሁ? ተ |
ካሂድ እዚህ አለ |
ጫምባላላ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል በሆነው በፊቼ በዓል ማግስት የሚከበር እለት ሲሆን እለቱ ልጆች ˝አይዴ ጫምባላላ”… ˝አይዴ ጫምባላላ”… እያሉ በየቤቱ በመዞር የሚዘፍኑበት… የተዘጋጀላቸውን ባህላዊ ምግብ የሚመገቡበት… ከማንኛውም ስራ ነፃ የሚሆኑበት፣ የሚመረቁበትና የሚከበሩበት ዕለት ነው… በነገራችን ላ |
ይ የሲዳማ ብሔር የጨረቃን ኡደት መሰረት ያደረገ የራሱ የሆነ የዘመን አቆጣጠር አለው… ፊቼ እና ጫምባላላም ከዚሁ ዘመን አቆጣጠር ጋር የሚያያዙ የዘመን መለወጫ ክብረ በዓሎች ናቸው… በየአመቱ የፊቼ በዓል ሲሆንም በሐዋሳ ከተማ ወደ አሞራ ገደል በሚወስደው መንገድ ጀርባ ሃይቅ ዳር በተዘጋጀ ቦታ ላይ በዓሉ ይከበራል… |
እኛም ታድመን ኮምኩመነው ነበር… አቤት ደስ ሲሲሲልልል….! |
የትግራይ መንግሥት ሳያውቀው መቀሌ የገቡ የፀረ ሽብር የፌደራል ፖሊስ አባላት |
_ አይ _ አይደለም _ ክልክል _ ውሃ _ የሚጠጣ _ የተከለከለ _ ጠጣ |
ነገር ግን ሰለተናገሩት አባቶች ግን ማለት ፈለኩኝ ወደፖለቲካቸው ንግግር መግባትም አልፈልግም ስራው ያውጣው ይላል የሰፋሬ ልጅ። |
አንቺስ ናፍቀሻል ወይ ሰሞኑን፡ አማን ነሽ ወይ፡ ሀገር አማን ነው ወይ |
ስለዚህ አድዋ ክብሪት ነው እሳትን ያፈለቀ፣ |
ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ጋር የግንቦት 2ዐ የብር ኢዮቤልዩ በዓል ላይ የችቦ ማብራት ስነስርአት |
ግጭቶቹ የህዝብ ግጭቶች አይደሉም፡፡ ህዝብና ህዝብ ተጋጭቶም አያውቅም፡፡ ወደፊትም አይጋጭም፡፡ ሆኖም በየአካባቢው ህዝቡ እንዲጋጭ የሚያደርግ አመራርም ሆነ ግለሰብ መኖሩ ሀቅ ነው፡፡ ስለዚህ የፌዴራል መንግሥቱ እያደረገ ያለው ነገር አንዱ የህግ የበላይነት ማስከበር ነው፡፡ ተጣርቶ በግጭቱ እጃቸው ያለባቸው አመራርም ይ |
ሁን ግለሰብ ተጠያቂ ይሆናል፡፡ በተግባርም ይኸ ስራ መጀመሩን ነው በአብነት የሚጠቅሱት፡፡ |
እንዲህ ዓይነቱን ጥያቄ የሚያነሱት የነውጥ እንቅስቃሴው በቁጥጥር ስር መዋሉ ያልተመቻቸው ናቸው ያለው ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥት ነው። |
በመዲናዋ ቦታዎችን አጥረው ንብረታቸውን በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ባላነሱት ላይ እርምጃ ሊወሰድ… |
«የመጀመሪያ ዲግሪዬን ስይዝ 19 ዓመቴ ነበር» ሲሳይ ሌሊሳ |
በአባቴ ፡ ቤት ፡ ሸቀጡ ፡ በዝቶ |
ሳይንሳዊ ጨዋታዎች አንድ ታዋቂ አቅራቢ ነው ይዘት-ይነዳ, ዓለም አቀፍ ሎተሪ ወደ ጨዋታ መፍትሔ ከፍተኛ-ጥራት እና ቁጥጥር የጨዋታ ኢንዱስትሪ. ይህ ዩኬ ተንቀሳቃሽ ቦታዎች ጨዋታ ኩባንያው ሌላ የሚስብ ጨዋታ ነው. |
አምባሣደር ዲና ሙፍቲ ስለፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የአፍሪካ ጉብኝት |
በአሁኑ ጊዜ በአገራችን እየሰፈነ ያለው ሰላምና መረጋጋት ብሎም እየታየ ያለው አገራዊ መግባባትና የህዝቦች አንድነት የአገራችንን ተሰሚነትና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በአፍሪካ ደረጃ ብሎም በዓለም አቀፍ መድረኮች ውጤት እያስገኘ ያለ ስኬት ነው። በዚህም የአገራችንን ብቻ ሳይሆን የምንገኝበትን የአፍሪካ ቀንድ እና የአካባቢውን |
ወቅታዊ ሁኔታ ከመሰረቱ የሚለውጥ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ መሆናችን ይታወቃል። በዚህም ዓለምን ያስደመመ |
2 እኛም ኃጢአት በምንሠራበት ጊዜ የሕሊና ወቀሳ እረፍት ሊነሳንና ከባድ ሸክም ሊሆንብን ይችላል። በሠራነው ድርጊት መጸጸታችን ጥሩ ነው። የሠራነውን ስህተት ለማረም አስፈላጊ የሆኑ እርምጃዎችን እንድንወስድ ሊያነሳሳን ይችላል። ይሁን እንጂ ከመጠን በላይ በጥፋተኝነት ስሜት እንዳንዋጥ መጠንቀቅ ይኖርብናል። ራሱን የመኮ |
ነን ዝንባሌ ያለው ልባችን ምንም ያህል ንስሐ ብንገባ ይሖዋ ይቅር እንደማይለን ሆኖ እንዲሰማን ሊያደርገን ይችላል። በጥፋተኝነት ስሜት ‘ከተዋጥን’ ሰይጣን በይሖዋ ፊት ዋጋ እንደሌለንና እሱን ለማገልገል ብቁ እንዳልሆንን ሆኖ እንዲሰማን በማድረግ ተስፋ ሊያስቆርጠን ይሞክራል።—2 ቆሮንቶስ 2: |
መዳኔ ፡ ዕውን ፡ ሆነ ፡ ሳስገባው ፡ ወደ ፡ ቤቴ |
3ኛ) ወያኔ ያዳከመብንን ሞራላዊ ልዕልና መልሰን መገንባት እና ማምጣት የሚሉ ናቸው። |
ለመሆኑ ታዋቂ ናቸው ያለው ማን ነው? መለኪያውስ ምንድን ነው? ስንት ሰው ሲያውቅ ነው ታዋቂ የሚባለው? የት የት ቦታስ ሲታወቁ ነው ታዋቂነት የሚስማማው? አንድን ሰው ዝነኛው ለማለት መሥፈርቱ ምንድን ነው? ይህንን ስምስ መስጠት የሚ?ችሉት እነማን ናቸው? አንድ ቀልድ ሞቶ ተሟሙቶ ያወራ ሁሉ ኮሜዲያን፣ አንድ ፊልም |
ውስጥ አስተናጋጅ ሆኖ ለሦስት ሰከንድ የታየ ሁሉ አርቲስት፤ ሁለት ስንኝ የጻፈ ሁሉ ባለ ቅኔ፤ ግማሽ ገጽ የጻፈ ሁሉ ደራሲ፣ እቴ ደማምዬ ያለ ሁሉ ድምፃዊ፣ ሁለት ቤት የሠራ ሁሉ ኢንቬስተር፣ አሥራ ሁለተኛ ክፍል የጨረሰ ሁሉ ምሁር፣ እየተባለ በሚጠራበት ሀገር ይህንን ተቀብሎ መደሰት መኮፈስ ይገባል? |
« የይህዋ ምስክሮች አስተምህሮ በእግዚአብሔር ቃል ሲፈተሸ – ዝግጅት በዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ – አቅራቢ ነጋ ፈለቀ ለመዳን ምን ማድረግ ይገባኛል? » |
#EBC ምህዋር-የአርሶ አደሮች ኮሌጅ ክፍል አንድ…ታህሳስ 16/2010 ዓ.ም |
“ዘመቻችንን እንደጨረስን አሁን ያለው ሁኔታ ወደ ቀድሞው እንደሚመለስ እምነት አለኝ” ሲሉም ተናግረዋል። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.