text stringlengths 0 200 |
|---|
8ኛ፣ የቡርማውን እንደ ምሳሌ ባቀረብሽው ጉዳይ። ማንኛውም ቡድን በፈለገው መንገድ መደራጀት ይችላል። በጎሳም፣በሀይማኖትም፣በቁዋንቁዋም፣በእድርም፣በሰራተኛ ማህበርም፣በአየዶሎጂም፣ አረንጉዋዴ ፓርቲ (ጀርመን)፣ሮዝ (ዩክሬን)፣ሰማያዊ እያለ መደራጀት ይችላል። የግለሰቦችን መብት የማይጎዳና፣ሀገር የማይጎዳ እስከሆነ ድረስ |
ማለት ነው።ስልጣን መያዝ የሚችለው ደግሞ ሀገርን እስከጠቀመ ብቻ መሆን አለበት በአለም አቀፍም ደረጃ ራሱን የሚያስተካክል መሆን አለበት። |
ሁለቱም ማስረጃዎች የኢትዮጵያን ጥንታዊነት ከዓለም ፍጥረት እና የሰው ልጅ መኖር ጅማሮ ጋር ያገናኙታል።ከዚህ የምንረዳው ኢትዮጵያ ምን ያህል ረጅም ታሪክ ባለቤት እና ሰፊ ግዛት ዕውቅና የነበራት አገር መሆኗን ነው፡፡ባጠቃላይ ሀገራችን ኢትዮጵያ ዓረቦች ወደ አፍሪካ ከመግቦታቸው በፊት ግብጽ ይኖሩ በነበሩት ጥቁር ሕዝቦ |
ች ዘንድ ደግሞ ቶኔቶር(ሀገረ እግዝአብሔር) ከዚያ አቢሲኒያ (በንጉሥ አቢስ ስም) ከዚያ ኢትዮጵያ (በንጉሥ ኢትዮጵ ስም) በእነዚህ ስሞች እይተጠራች ኖራለች፡፡ባጭሩ ኢትዮጵያ እያልን የምናወራው ዛሬ በልዩ ልዩ የዘመን አስተሳሰብ እንደ እየሳቢያችን አጥብበን የምናያት አገር ሳትሆን ስለ ዓለም አመጣጥ የምትናገር አገር |
ነች።እኛ ጠበን ለማጥበብ ብንሞክር ፀባችን ከዓለም ታሪክ እና ከሰው ልጅ ህልውና ጋር መሆኑን ልብ ማለቱ ተገቢ ነው። |
የመረረ ነገር ቢሆን ኖሮ ሁለቱም የየቡድናቸው አምበሎች ስለሆኑ ዳኛው ቢያንስ ሁለቱንም ጠርቶ ያነጋግራቸው ነነር : |
"እቲ ከምዚ ዝብል ቃል ኣምላኽ ሽዑ ኣባና ክፍጸም እዩ ""መገዲ ጻድቃን ግና ከም ብርሃን ወገግታ እያ፡ ፍጹም መዓልቲ ኽሳዕ ዚኸውን ከኣ፡ እናወሰኸት ትበርህ"" ( ምሳሌ 4=8)።" |
ሰሞኑን ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህጋዊ እውቅና የተሰጠው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮች፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በአማራ ህዝብና በኢትዮጵያ ጉዳይ እንዲሁም በህግ የበላይነት ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸው ታውቋል፡፡ የአብን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ስለውይይቱ ለአዲስ አድማ |
ስ በሰጡት… |
ሰውን ጠላት ባለማድረግ ለማሸነፍ ሕንድን ወደ ነጻነት የመሩት ጋንዲና ጥቁር አሜሪካዊው ፓስተር ዶ/ ር ማርቲን ሉተር ኪንግ ጥሩ ሞዴልች ናቸው። ማህተማ ጋንዲ እንግሊዞች በሰጡዋቸው መጽሀፍ ቅዱስ «ጠላትህን እንደራስህ ውደድ» በሚለው መርህ ተመርተው ነው እንግሊዞችንም አለምንም ያሸነፉት። ዶ/ር |
ይህ ጽሁፍ ባለፉት 25 ዓመታት የትግራይ ……………………….በሚል እ.ኤ.አ በ16/12/2016 ለአንባቢያን አደባባይ ወጥቷል። ዶ/አብይ ለጠቅላይ ምኒስተርነት መመረጥ ዋዜማ ድረስ ፤ “በኢትዮጵያ ..... Read More |
‹ሆሣዕና› ስምንተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ሲኾን፣ የሰሙነ ሕማማት መጀመሪያ ነው፡፡ ሆሣዕና ስያሜው በማቴዎስ ወንጌል ፳፩፥፱ ከሚገኘው ትምህርት የተወሰደ ሲኾን ትርጕሙም ‹መድኀኒት ወይም ‹አሁን አድን› ማለት ነው፡፡ ክብር ይግባውና አምላካችን በአህያ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ‹‹ሆሣዕና በአርያም›› የሚሉ የአዕሩግ፣ የሕፃ |
ናት ምስጋና እየቀረበለት ወደ ኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ጉዞ ያደረገበት፤ ትሕትናውን የገለጠበት፤ ይህን ዓለም ከማዕሠረ ኃጢአት መፍታቱን በምሳሌ ያስረዳበት ዕለት ነው፡፡ ‹‹ተጽዕኖ›› ተብሎ ከሚጠራው የዐቢይ ጾም መጨረሻ (ዕለተ ዓርብ) እና ከሰሙነ ሕማማት መግቢያ ጀምሮ ያለው ሳምንት ሆሣዕና ይባላል፡፡ የክርስቶስን ነ |
ገረ ሕማሙን፣ ስቅለቱን፣ ሞቱን፣ ትንሣኤውን ሆሣዕና ተብሎ ዓለምን ማዳኑን የሚናገሩ ቅዱሳት መጻሕፍት የሚነበቡበት፤ አምላካችን ለሰው ልጅ መዳን መከራ መቀበሉና የማዳን ሥራው በሰፊው የሚታወጅት፤ በሰሙነ ሕማማት ለሚያርፉ ምእመናን ጸሎተ ፍትሐት የሚደረግበት፤ ወንጌል በአራቱ ማዕዘን የሚሰበክበት ሳምንት ነው – ሆሣዕና |
፡፡ ከዚያው አያይዞም ሰሙነ ሕማማት ይቀጥላል፤ ወቅቱም የክርስቶስን ነገረ ሕማሙንና ዓለምን ያዳነበት ጥበቡን የምንሰማበት ሳምንት ነው፡፡ በሞቱ ሞታችንን አጥፍቶ መንግሥቱን እንድንወርስ የፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይኹን! |
ክብደትን ለመቀነስ እጅግ የሚረዳ ቀለል ያለ የ 30 ደቂቃ የእለት እንቅስቃሴ |
ግብፅ ወደ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ፊቷን ልታዞር ትችላለች |
“የደሞዝ ማስተካከያ የተባለው የታለመውን የፖለቲካ ትርፍ አለማስገኘቱ ብቻ ሳይሆን በእቃዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ በማስከተሉና የኑሮ ውድነቱን በማባባሱ |
የመጽሐፍ ቅዱሱ የቀንድ ንግግር ምሳሌያዊ መሆኑን ከክፍሉ በትክክል መረዳት የሚቻል ሲሆን የአህያዋ ንግግር ደግሞ በተዓምርና በዓላማ የተደረገ ሲሆን የዓላማውም ውጤት በግልጥ እንደተጻፈ ነው፡፡ የአህያዋ መናገር በትክክል ለታቀደ ዓላማ ተደርጎ የነበረ መሆኑን በአዲስ ኪዳንም ላይ ተደግሞ ተጠቅሶ ተነግሯል፡ “ቃል የሌለው |
አህያ በሰው ቃል ተናግሮ የነቢዩን እብድነት አገደ።” 2 ጴጥሮስ 2.16፡፡ የጉንዳኑ ግን ስለምን ዓላማ ተጻፈ? የጉንዳን ንግግር ባለበት በምዕራፍ 27 ላይ የሚገኘው የወፉ ንግግር የተወሰደው ከአይሁድ ልማዳዊ ጽሑፍ ቢሆንም ጥቂት ዓላማ ይታይበታል ማለት ያስኬድ ይሆናል፡፡ ይሁን እንጂ የወፉንና የአጋንንትን ከሰለሞን |
ጋር መነጋገርና አጠቃላይ የቁርአን ምዕራፍ 27 ትዕይንት ለቁርአን የሚያሰጠው ግምት ለሙስሊም ሊቃውንት ከፍተኛ የራስ ምታት ነው፡፡ ምክንያቱም ቁርአንን ወደ ልብ ወለድ የጽሑፍ ደረጃ ዝቅ የማድረግ ውስጣዊ መልእክትና ባህርያት አላቸውና፡፡ |
ከቀናት በኋላ አንድ መኪና አመጡና “4000 ዶላር መክፈል የምትችሉ እዚህ መኪና ውስጥ ግቡ የማትችሉ ግን እዚሁ ቁጭ በሉ” ሲሉ አዘዙን። |
ጋዜጣዊ መግለጺ ጉ ዳ ይ ዶ ብ ኤ ር ት ራ ን ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ፡ ግ ንባር ሃገራዊ ድሕነት ኤርትራ |
አልጀዚራ ይዞት በወጣው ዘገባ፤ በፓርቲው ውስጥ ያለው የሃይል ፍጥጫ በመጪው ዓመት ከሚደረገው ምርጫ ቀደም ብሎ ፓርቲውን ለሁለት ከመክፈሉ በፊት ችግሩ እንዲፈታ የፓርቲው አባላት ይፈልጋሉ። በመሆኑም ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማን ከስልጣን ለማውረድ ጥረት ተጀምሯል፡፡ |
April 3, 2018 ስለ ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒትር ሆኖ በመመረጡ ከአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲየወጣ መግልጫ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትህና እኩልነት የናፈቀው በመሆኑ በኣዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መመረጥ ደስታውን እየገልጸ ይገኛል። የኣፋር ነጻ አውጭ ግንባር mens nike air max 90 lea |
ther white sofa |
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በተመለከተ ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን የሦስትዮሽ የጋራ ምክክር ከጀመሩ ሁለት ዓመት ከመንፈቅ እንደሆነ በመግለፅ ነበር ጉዳዩን ማብራራት የጀመሩት፡፡ ኢትዮጵያ «የግድቡ ግንባታ የታችኞቹ ተፋሰስ አገራት ላይ ሊያስከትል የሚችለው ተፅዕኖ ካለ ማጥናት ይገባል»፣ የሚል |
አቋም ይዛ ጥናቱ እንዲካሄድ በቀዳሚነት አቋም መያዟንና፣ በዚህ የኢትዮጵያ መንግሥት አቋም ላይ በመመስረት የባለሙያዎች ቡድን ተቋቁሞ ጥናት መጀመራቸውን አስታወሰው በጉዳዩ ዙሪያ የሚከተለውን ማብራሪያ ሰጥተዋል። |
ዜና እረፍት! በታላቁ እሩጫ ህይወቱ ያለፈው በየካ ቅዱስ ሚካኤል ስርዓተ ቀብሩ... |
ይላል። ታድያ የቱ ላይ ነው ብሄራዊ መዝሙሩ ስለ ድምበርና ስለካርታ ያወራው? የዲያቆን ውሸታም!!! |
ከቆሎ አምራች ወይም ድንች ዱቄት የተሰሩ እነዚህ አዲስ ፕላስቲኮች ናቸው? ቀላል አይደለም. |
በፓርላማ ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ፣ ፓርቲያቸው አንድነት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ድጋፍ መነፈጉን፣ የቦርዱ ሰብሳቢ በተገኙበት የፓርላማ ውሎ ላይ አማረሩ፡፡ |
~የቂሊንጦ እስርቤት የደህንነትና ጥበቃ ኃላፊ የነበሩት ዋና ኦፊሰር ገ/ማርያም ወልዳይ ዛሬ ታህሳስ 24/2010 ዓም በፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በእነመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ በተከሰሱት ላይ መስክረዋል።1ኛ ተከሳሽ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ምስክሩ እሱንና አቶ በቀለ ገርባን |
ለማስገደል ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን፣ በቂሊንጦ ቃጠሎ ወቅት የተገደሉ እስረኞች በጅምላ ተቀብረው ቀብሩ ላይ እስር ቤት እንደተሰራ፣ የተገደሉ እስረኞች አስከሬን ለቤተሰብ አለመሰጠታቸውን ለማረጋገጥ በርካታ ጥያቄዎችን ጠይቀዋል። ፍርድ ቤቱ በሁለት ወታደሮች “ሀርድ ቶክ” መሰል ምልልስ ጣልቃ እየገባ በክርክሩ የራሱን አስ |
ተዋልኦ አድርጓል። በትህትና እንድታነቡት ተጋብዛችኋል! |
አባቶቻችን በዚህ ተራራ ሰገዱ፤ እናንተም፦ ሰው ሊሰግድበት የሚገባው ስፍራ በኢየሩሳሌም ነው ትላላችሁ አለችው። ኢየሱስም እንዲህ አላት፦ አንቺ ሴት፥ እመኚኝ፥ በዚህ ተራራ ወይም በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ ይመጣል። እናንተስ ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ፤ እኛ መዳን ከአይሁድ ነውና ለምናውቀው እንሰግዳለን። ነገር |
ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤ እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል። ዮሐንስ 4፡20-24 |
በኋላ እነሱም የነገሩኝ ሸገር ሬድዮኖች ጉዳዩን ሰምተው ደውለውላቸው ነበር: |
48, 10 ሰፕቴምበር 2017 (ለውጡ _ ታሪክ) . . (+13) . . የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (People's Democratic Republic of Ethiopia.png) |
አንዳንድ ጊዜ ሕይወት እንግዳ እና አስቂኝ ነገር ሊሆን ይችላል፡፡ |
15ኛው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ዝግጅት በሮም @kinfu |
መለከት ተከታታይ ድራማ ክፍል 70 _Meleket Drama - Episode 70 |
አልጀዘሪያ የዘገበው ኢትዮጲያዊያን በገፍ እንደሚሰደዱ ነው፡፡ምሳሌው እንደሚል የራስህ እያረረ የሰው አታማስል!ወያኔ ሃገሪቱ በኢኮኖሚ አደገች ቢልም እውነቱ ግን በግፍና በዘር ልዩነት ከኢትዮጲያ የሚሰደዱት ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡ |
የ’ግንቦት-7ዲ’ መሪ ናቸው የተባሉት ሁለቱ ወገኖቻችን ለምን የአሁኑን ሰአት መረጡ? በተለይም ኢህአዴግ ነርቩ ከፍተኛ መናወጥ ውስጥ ባለበት ወቅት፣ ኦህዴድ ላይ ዱላ እየበዛበት ባለበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ውጥረት ውስት ባለበት ወቅት … ምን ነው ይሄንን ጊዜ መርጠው የ’ግንቦት-7ዲ መስራቾች’ በፓልቷክ |
ብቅ አሉ? (በነገራችን ላይ ቃለምልልሱ መደረግ የነበረበት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች መወያያ መድረክ [Current Affairs] ነበር። የክፍሉ መሪዎች ብስለት ጎድሏቸው ነው እንጂ ጉዳዩን ቶሎ ወደ አደባባይ አውጥተው ሊያከስሙት ይችሉ ነበር። ‘ጪስ አይቶ እሳት የለም’ ማለት በጣም ሞኝነት ነው እና እነደዚህ አይነ |
ት ሁሌታዎች ላይ የአደጋን መቀነስና መቆጣጠር [damage control] መስራት ያስፈልጋልና የክፍሉ መሪዎች አስቡበት።) |
« አዳላህ አልባል እንጂ የገዳ ስርዓት የጉባዔዉን ታዳሚዎች ቀልብ ስቦ ነበር። ምክንያቱ ደግሞ ያለመግባባት ፋሽን በሆነበት በዚህ ዓለም የገዳ ስርዓትን የመሰለ ማኅበረሰቡ አምኖበት በጣም በብዙ ዓመታት ራሱን ጠብቆ የኖረ ስርዓት የቅርስ አካል ሆኖ መምጣቱ ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዲህ ለብዙ ዓመታት የቆየ ባህል አለን? ሲሉ |
ብዙዎችን ያስገረመና ያስደመመ ነበር። በሌላ በኩል የጉባዔዉ አዲስ አበባ ላይ መሰየም እድልን ፈጥሮ፤ በጉባዔዉ ላይ የሞያ ቅርበት ያለን አካላት ብቻ ሳንሆን አባ ገዳዎች፤ የአገር ሽማግሌዎች ፤ የገዳ ስርዓት በዓለም ቅርስነት ከተመዘገበ በኋላ ያሳዩት እዉነተኛ ስሜት ከግማሽ ሰዓት በላይ የፈጀ ዝግጅት ነበር። በዚሁ |
አዳራሽ ዉስጥ ይህ ሁሉ ሲሆን የተለያዩ ሃገራት የባህል አምባሳደሮች እና የተለያዩ ሃገራት መልክተኞች የተመለከቱትና ሁሉም የተግባቡበት ሁኔታ ነበር። » |
24 ሚሊየን ዶላር በመመዝበር የተጠረጠሩ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን የስራ ሃላፊዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ |
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ልክ እንደ አድዋ ድል ለመላው የአፍሪካ ጥቁር ህዝብ አኩሪ ክስተት ሁነዋል። |
ለዚህም ምላሹ በሰሜን ኮሪያ ኑክሌር ፕሮግራም ወታደራዊ ክፍሉን ማጠናከር ሲሆን፣ ይህም ከጊዜ ወደ ጊዜ ውጥረትን አንግሷል፡፡ ሰሜን ኮሪያም በተለያዩ ጊዜያት ያስወነጨፈቻቸው ሚሳይሎች የሚጓዙበት ኪሎ ሜትር እየጨመረ መጥቷል፡፡ ሚሳይሎቿ ጎረቤቶቿ ዘንድ ብቻ ሳይሆን አሜሪካም መድረስ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኪ |
ም ጆን ኡንም በየትኛውም የዓለም ክፍል ሊደርስ የሚችል ሚሳይል እንዳላቸው አስታውቀዋል፡፡ |
ይህፍጥጫናፍልሚያለጊዜውምቢሆንሊረግብየቻለውእ.አ.አ. ከ1897 ጀምሮእስከ 1908 ድረስባሉትዐሠርትዓመታትምኒልክከአጎራባችቅኝገዥዎችጋርየኢትዮጵያንድንበርሲያካልሉነው። በዚህምረገድ በ1897 ጅቡቲንከተቈጣጠሩትፈረንሣዮችጋር፣ በዚሁዓመትየእንግሊዝሶማሊላንድንከተቈጣጠሩትእንግሊዞችጋር፣ በ1900፣ 1902 እና 1908 ደግሞኤርት |
ራንየራሳቸውካደረጉትጣሊያኖችጋር፣ በ1902 የተንጣለለውንየሱዳንግዛትበግብጽስምእናስተዳድራለንብለውራሳቸውንከሰየሙትከእንግሊዞችጋር፣ በ1907 የኢጣልያሶማሊላንድንቅኝካደረጉትኢጣልያኖችጋር፣ እና በ1908 የብሪቲሽኢስትአፍሪቃየሚልስያሜሰጥተውኬንያንናኡጋንዳንከሚያስተዳድሩትጋርእንግሊዞችጋርየድንበርውልተዋዋሉ። |
የዋሽግተን ብራስልስ ጠንካራ የገንዘብ ጡንቻ በሩሲያ ምጣኔ ሐብት ላይ አረፈ።ማዕቀብ።የተጨማሪ እርምጃ ዛቻ-ማስጠንቀቂዉ ዛሬም አላባራ።እንደገና ምክትል ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን።«ሕገ ወጥ የጦር ክምችትን፤ የጦር መሳሪያና ተዋጊዎችን አሁኑኑ ያንሱ፤ታጋቾችን በሙሉ ያስለቅቁ።ይሕ የሚስተር ፑቲን ሐላፊነት ነዉ።እስካሁን ግን |
አንዱም አልተፈፀመም።» |
ደስ ይበላችሁ ሐሴትም አድርጉ ክፍል ሦስት |
በ«ኤም ፔሣ » አገልግሎት ሳቢያ የገንዘብ ስርቆት ሥጋት ተወግዷል። በዛ ያሉ ሰዎች በኅብረት በጥቂቱ ገንዘብ እያዋጡ፣ የራሳቸውን ኩባንያ ለማቋቋም መደፋፈራቸው አልቀረም። በአሁኑ ጊዜ 70 ከመቶ ጎልማሶች የሆኑ ኬንያውያን፤ በ M-Pesa ይጠቀማሉ። በ 5 ዓመታት ውስጥ፤ በፋይናንሱ ዘርፍ እጅግ የተሣካ አገልግሎት በመ |
ስጠትና በመስፋፋትም የታወቀው ይኸው ድርጅት ሆኗል። በአንዲት በመልማት ላይ በምትገኝ ሀገር እንዲህ ያለ የአገልግሎት ዘርፍ ዕድገት ሲመዘገብ የኬንያው ምናልባት የመጀመሪያው ሳይሆን እንዳልቀረም ነው የሚነገርለት። «ኤም ፔሣ» ያላንዳች ማጋነን፤ የኬንያውያንን ዕለታዊ ኑሮ ለውጦአል። የዩንቨርስቲ ተማሪዋ ጆይስ፤ የኤም |
ፔሣ ተጠቃሚ ናት። |
እንደ ዶ/ር አብርሃም ገለጻ ከዓመታት በፊት በአጠቃላይ የአገሪቱን የጤና ዘርፍ በተሻለ ደረጃ ተደራሽ ለማድረግ በወጣው የማሻሻያ ፖሊሲ አማካይነት የድንገተኛ አደጋ ሕክምናም የተለየ ትኩረት ተሰጥቶት አደጋ በሚደርስበት ቦታ፣ ቅድመ ተቋማት ከሕክምና ተቋማት በፊት የሚስጥር ዕርዳታና በሕክምና ተቋማትም ሊሰጡ የሚገባቸው |
የሕክምና ዕርዳታዎች ላይ የተለያዩ ሥራዎች መሠራት ጀምረዋል ፡፡ |
#EBC የአዌቱ ወንዝ የጎርፍ አደጋ እንዳያስከትል ለማድረግ ምንም አይነት ስራ አለመከናወኑ ተገለጸ |
ጌታቸው ሽፈራው “እንደ አለመታደል ሆኖ የራሴን እውቀት በቀጥታ ለተተኪ ኢትዮጵያውያን ሐኪሞች ማስተላለፍ ባልችልም በርካታ ሃኪሞችን በራሴ ወጪ ሲውዲን ሃገር ልኬ በማስተማር የዘርፉን እውቀት ወደ ሃገራችን ሃኪሞች እንዲያሸጋግሩ አመርቂ ስራ እየሰራሁ እገኛለሁ፡፡ ” ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ቀን፡ 22/02/2010 ለፌደራል ከ |
ፍተኛ ፍ/ቤት የልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት አዲስ አበባ ከሳሽ፡ የፌደራል ጠ/አ/ህግ ተከሳሽ፡ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ወርዶፋ […] |
(ካለፈ በኅላ “የእኛማ ሙሽራ”…ስል አንጎራጎኩ። እኔ አደባባይ ሲዞር የማውቀው ሙሽራ እንጅ እስረኛ ባለመሆኑ ) |
ገጸባህሪያትን አስመልክቼ የምተቸው ሌላ ነጥብ ቢኖር ፍሬህይወት የተመደበችበት ህዋስ አባላት ስም ነው። የኢፌዴሪ ሚንስትሮች ስም ይመስለል፣ ከየብሄረሰቡ የተውጣጡ ሰዎች ስም። ይህ አስፈላጊ መስሎ አልታየኝም። በዚያን ጊዜ እንዲህ ዓይነት እሳቤ የነበረ አይመስለኝም። ይህ አሁን በአገራችን ያለው ፖለቲካዊ ስርአት ያመነጨ |
ው እሳቤ ሊሆን ይችላል። በወቅቱ ኢህአፓ ህዋሳት የብሄረሰብ ስብጥር እንዲኖራቸው የሚጨነቅበት ጉዳይ ካለመሆኑ በተጨማሪ ልጆቹ የመዲናይቱ ታዳጊዎች ስለሆኑ ስማቸው ጋዲሳ ሆነ ዘርዓይ ወይም አስቻለው የብሄረሰብ ማንነትን ከቁብ እንደማይቆጥሩት 99.6 በመቶ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ። የዚያን ዘመን ታሪክ ስንጽፍ በ |
ዚህኛው ዘመን መንፈስ ሰንበረዝ እንዲሆን መጣር ይኖርብናል። እኩልነት እንደነበር ለመግለጽ በቅንነት የታሰብ እንደሆነ ይገባኛል ግን የብሄረሰብ ጉደይ ያን ያህል ገጦ ባለወጣበት በተለይ በዋና መዲናይቱ ልጆች አካባቢ የማይታወቅና የሌለ ነገርን እንደነበረ አድርጎ ማቅረብ ይሆናል ብዬ ነው። |
ባለፈው ሳምንት አርብ በኖርዌይ መዲና ኦስሎና ፣ ከመዲናይቱ 45 ሜትር ርቆ በሚገኝ ወደብ ላይ በአንድ የኖርዌይ ዜጋ በተፈፀመ ጥቃትና ግድያ የኖርዌይ ህዝብ በድንጋጤ እንደተዋጠ ነው ። ጥቃት አድራሹ ግለሰብ የቀኝ አክራሪዎችን አስተሳሰብ አራማጅ መሆኑም ከኖርዌይ አልፎ መላ አውሮፓን እያነጋገረ ነው ። |
በመጀመሪያ ሰው፤ በነጠላው የሚለው ወይንም የሚያመለክተው በትንሳኤ የማያምኑትን እና በመካ የነበሩትን አረቦች እንደሆነ ነው፡፡ ያም አማኞችም ይሁኑ የማያምኑትንም ነው፡፡ ከዚያም ክፍሉ የሚሸጋገረው ለማመን በመረጡትና በጥርጥር ለመቆየት በወሰኑት መካከል ነው ይህም ከሞት መነሳት የሚቻል መሆኑን በተመለከተ ነው፡፡ ስለዚ |
ህም ክፍሉ የሚከተለውን ለማለት እንደተነሳ መረዳት ይቻላል፡፡ |
በዚህ ኮርስ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን የሚከተሉት ሊኖርዎ ይገባል- |
"መጀመሪያ ላይ ""ሙፍኔን"" አለ. ሰውዬው የምትፈልገውን ነገር አላገኘችም ማለትም ""ቀላል መመሪያ"" እና የምግብ አዘገጃጀት መመሪያ ..." |
250 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት ዘመናዊ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተመረቀ |
ከምርት አቅርቦት አለመስፋፋት እንዲሁም፣ ከመሸመት አቅም አለማደግ ጋር የተያያዘ የኑሮ ውድነት፣ በገጠርም ሆነ በከተሞች እየተበራከተ የመጣው ስራ አጥነት፣ ከአገልግሎት አሰጣጥና የልማት ችግሮችን ካለመፍታት ጋር የተያያዙ የመልካም አስተዳደር ችግሮች በጉልህ ተስተውለዋል፡፡ |
አገራዊ የሳይበር ደህንነትን የማረጋገጥ ጉዳይ የብሔራዊ ህልውና ጉዳይ ነው |
የታመኑ የኢትዮ አዲስ ስፖርት ምንጮች ከአዲግራት እንደተናገሩት ከሆነ ወልዋሎ አዲግራት የኒቨርስቲ እና የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና ሀረር ቢራ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰልጣኝ ጸጋዮ ኪዳነ ማሪያም ለአንድ አመት በወልዋሎ የሚያቆያቸውን ስምምነት መፈራረማቸውን የተናገሩ ሲሆን አሰልጣኙም በክለቡ ቆይታቸው ወርሀዊ የ50 ሺ |
ብር ክፍያ እና እንዲሁም ለፊርማ 500 ሺ ብር እንደሚያገኙ የታመኑት ምንጮች ለኢትዮ አዲስ ተናግረዋል፡፡ |
የነፃነት ትግል ጥሪ በረዥሙ ታሪክህ በአስተዳደር ጥበብ፣ በጀግንነትህና በተፈጥሮ ሀብትህ የምትታወቀው ውድ የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች እና ማጂ ህዝብ ሆይ ምንም እንኳ ባለፉት ተከታታይ መንግስታት በደረሰብህ ግፍ፣ ጭፍጨፋ፣ ጫና እና በደል አንገትህ ደፍተህ ለመኖር ብትገደድም አሁን የግፍ ፅዋ ሞልቶ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ |
እህቶችህና ወንድሞችህ ጨቋኙን ሥርዓት ለማስወገድ የሞት ሽረት ትግል በማድረግ ላይ ይገኛሉ። በመሆኑም መጪው ሥርዓት […] |
በቀጣዩ ዓመት ከተያዘው በጀት 16 በመቶ ለክልሎች የሚከፋፈል ነው። ከአጠቃይ በጀቱ 64 በመቶ የሚሆነው ለድህነት ተኮር የልማት ስራዎች ነው የተያዘው፡፡ ከበጀቱ 55 በመቶ የሚሆነው ለካፒታል በጀት የተያዘ ሲሆን ከአጠቃይ በጀቱ 45 በመቶ የሚሆነው ደግሞ ለመንግስት ስራ ማስኬጃ የሚውል ነው፡፡ |
አቡነ ፋኑኤል አሜሪካ መግባታቸው እንኳን በደንብ ባልታወቀበት ሁኔታ ከሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ እውቅናና ፈቃድ ውጪ ወደ አትላንታ ሹልክ ብለው መጥተው ራሱን ገለልተኛ ነኝ ብሎ በሰየመ ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው እንዲህ ዓይነት ከቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ውጭ የሆነ ድርጊት መፈጸማቸው ምን ያህል ለሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን |
የማይገዙ መሆናቸውን ከማሳየቱም በላይ በአዋሳ ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንና ሕዝበ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትን የግፍ ተግባር በቀጣይነትም በሚመጻደቁባትና የዜግነት መብት ባገኙባት በሀገረ አሜሪካ የመቀጠል ድብቅ ዓላማ እንዳላቸው የሚያመላክት ነው ተብሏል። |
ዶክተር ማርቲን ሉተርም ፓስተር ነበር። ህልም ያለመ ፓስተር። ዜና ከመስማት ባሻገር ህዝብን ለመብቱ እንዲነሳ የሰበከ ፓስተር። በአመጽ-አልባ ትግል የጥቁሮችን መብት ያስጠበቀ ፓስተር። ፐሉተር ህልም የጥቁሮች የመምረጥ መብት ብቻ ላይ አላበቃም። አንድ ቀን ጥቁር ሰው ዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካን ይመራታል ብሎ ነበር። ይ |
ህ ህልሙ ከሞላ ጎደል በባራክ አኦባማ እውን ሆኗል። |
ዶ/ር ሰዒድ፡- እንዲህ ዓይነት ፕሮጀክቶች ትልቅ ጥንቃቄ ይፈልጋሉ፡፡ አርበኛ መሆን ይጠይቃል፡፡ እያንዳንዳቸው የሚያማልሉ ዕቅዶች አገርን የሚያሳድጉ፣ ከልመና የመውጣት ልዕልና የማጎናፀፍ አቅም ያላቸው ፕሮጀክቶች ናቸው፡፡ ምክንያቱን አላውቅም የሙስናውን ነገርና ሌላ ሌላውን ተወውና አንደኛ ስናቅድ ለዕድገት ከመጓጓታች |
ን የተነሳ በአገር ውስጥ አቅም መሥራት ፈልገን ይሆናል፡፡ አንዱ ችግር ይኼ ነው፡፡ ግብርና የእኛ ባህል ነው፡፡ እንጀራ መጋገርና ወጥ መሥራት እንችላለን፡፡ ከቴክኖሎጂና ከብረት ጋር መታገል የእኛ ባህል አይደለም፡፡ በአንድ ሌሊት ሊመጣ አይችልም፡፡ ጥርስህን ልትነቅልበት ይገባል፡፡ እኛ ምንም በማናውቀው ነገር ሌሎች |
ባህል ባደረጉት ሥራ ላይ ስንገባ አርበኝነት አንግበን ብቻ ሊሆን አይገባም፡፡ ቴክኖሎጂውን ለመማር ጊዜ ያስፈልጋል፡፡ ቴክኖሎጂውን እስክንማር ድረስ ጊዜው ስለማይጠብቀን ኮንትራት ሰጥተን ልናሠራ ይገባል፡፡ ይኼ ሲሆን ከፕሮጀክቱ እዚህና እዚያ የሚቆነጠር ነገር ላይኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ስህተት የሠራን ይመስለኛል፡፡ |
እነ ቃል ኪዳን የእንጉዳይ ዘር እንጂ እንጉዳይ አያመርቱም፡፡ ነገር ግን የእንጉዳዩን ዘር ለሸጡላቸው አምራቾች በ200 ብር ስለእንጉዳይ አመራረት ዘዴ የአንድ ቀን ሥልጠና ይሰጣሉ፡፡ የሚከፈለው ዋጋ ለሥልጠናው ብቻ ሳይሆን አምራቾቹ ዘሩን ገዝተው ማሳደግ ከጀመሩ በኋላ ባለሙያዎች እየሄዱ የሚያደርጉትን ክትትልና ምክር |
ይጨምራል፡፡ እነ ቃልኪዳን እንጉዳይ ባያመርቱም ያሠለጠኗቸው ደንበኞቻቸው ያመረቱትን ይገዟቸውና ለትላልቅ ሆቴሎችና ሱፐር ማርኬቶች ይሸጣሉ፡፡ አምራቾቹ ገበያ ካገኙ ራሳቸውም መሸጥ ይችላሉ፡፡ |
EBC - ምሽት 2 ሰአት - ሰበር ዜና - |
አስገራሚ የአሜሪካ ዜግነቷን ትታ ኢትዮዸያዊ የሆነችው ሴት እያለቀሰች ትናገራለች: |
2 ፤ የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደ ሆኑ አዩ፤ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ። |
ያለ መታደል ሆኖብን በኣንዳንድ ኣፍሪካ ሃገራት የሚነሱ መሪዎች ስልጣን ላይ ከመጡ በሁዋላ ሁለት ነገር በጣም ይወዳሉ። ኣንደኛው ዝና ሲሆን ሁለተኛው ገንዘብ ነው። ሁለቱም እጆቻቸው ይዘዋል። ባንዱ ስልጣን በሌላው ገንዘብ። ዝናውን ወደው ገንዘቡን ችላ የሚሉ ቢሆኑ ትንሽ ይሻል ነበር። ነገር ግን ሁለቱንም በሃይል ስለሚ |
ወዱና ለዚህ የተሰጠ ስብእናቸው በውስጣቸው ስላልሞተ ክብ በሆነ ችግር ውስጥ እንድንወድቅ ኣድርጎናል።ኢትዮጵያዊያን በዚህ ላይ ልንነቃ ይገባናል። በተለይ የፖለቲካ ሰው መሆን የፈለጉ ወገኖቻችን፣ መሪ መሆን የሚሹ ወገኖቻችን በየጊዜው የባህርይ ለውጥ እያሳዩ በኣመለካከትና በሃላፊነት ስሜት እያደጉልን እንዲሄዱ እንሻለን። |
ከፍ ሲል እንዳልኩት እኛ ተራ ዜጎች ከውጭ ሆነን መፍረድ ብቻ ሳይሆን መሪዎቻችንን መንከባከብና ፍቅርን ክብርን ማሳየት ለፖለቲካ ቁርጠኝነታቸው ሃይል ይሰጣል። |
ዘነበ ወልዴ - በDr. አብይ ላይ የሰላ ት�... 2 дн. назад |
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ዛሬ እንዳስታወቀው በሁለቱም ወገኖች በኩል የቀረቡትን መረጃዎች ከተመለከተ በኋላ ጠቅላላ ጉባኤው ህጋዊ እንደሆና እንውቅናም እንደሚሰጠው ገልጻል፡፡ ነሃሴ 20 በተደረገው ጠቅላላ ጉባኤ የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን የስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ሰላሙ በቀለ ፣ ተቀዳሚ ምክትል |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.