text
stringlengths
0
200
በጉባኤው ውስጥ የፆታ ብልግና ተፈጸመ (1-5)
ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፮ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ቁጥር ፊደል ስቲግማ («ϛ») እንደ ተወሰደ ይታመናል።
፬. ተንበለ፡- ፊደላቱ ግእዝ ሳድስ ግእዝ ኮይኖም፡ ላሕሊሑ ይንበብ። ከም አድለወ፡ አጥረየ፡ አመንተወ፡ አመክነየ . . . ወዘይመስሎ።
John R. Cross, ጆን አር ክሮስ
እግዚኣብሔር ብሰላም ናብ ብርሃነ ትንሳኤኡ የብጽሓና ኣሜን!!!
1ኛ. በወጋገን ባንክ ካዛንቺስ አካባቢ በሂሣብ ቁጥር 302993 ብር 96‚477.79 (ዘጠና ስድስት ሺ አራት መቶ ሰባ ሰባት ከሰባ ዘጠኝ ሣንቲም) በ13ኛ ተከሳሽ ስም
አርትስ 21/02/2011 በአዲስ አበባ የአቃቂ ቃሊቲ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት…
“ሶስት ነገሮች ባይኖሩ ኖሮ ዱንያ ላይ መቆየት አልመኝም ነበር፡፡“
የውሀ፣ የመንገድ፣ የመብራትና መሰል የመሰረተ ልማት ስራዎች አፈጻጸም በቀጣይ ሊሻሻል እንደሚገባውም ምክር ቤቱ አሳስቧል።
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳዑዲ እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬት ጥምር ኃይል በምዕራብ የመን ሁዳይዳህ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን አስከፊ ጥቃት ማቋረጡን አስታውቋል። ጥምር ኃይሉ በእግርና በአየር ኃይል በመታገዝ የሃውቲ አማፂያንን ከሁዳይዳህ ከተማ ለማስወጣት ለ2 ሳምንታት…
አጫውት 100 FREE SPINS እና እስከ ያግኙ £200 Deposit Bonus:
“ከተሞች ተለጠጡ፤ በእርሻ ቦታ ፋብሪካዎች ተተከሉ” የሚሉ የስካር ሃሳቦችና ተቃውሞዎችም አሉ!
በሌላ አነጋገር የወንጀል ድርጊቱ ኖሮ የሀሳብ ክፍሉ የሌለበት ሁኔታን የሚያሳይ ነው። መሰረታዊ ስህተት በሶስት አይነት መልኩ ሊንፀባረቅ ይችላል። የመጀመሪያው መሰረታዊ የስህተት አይነት እውነታውና የወንጀል አድራጊው ግንዛቤ የተለያየ ሲሆን ነው። ይህ አይነት ስህተት በመሰረቱ ያልተፈቀደና ክልከላ የተደረገበት ተግባር
የተፈፀመ ቢሆንም ሆን ተብሎ ያልተፈፀመ በመሆኑ ሕጉ የሚሰጠው ልዩ አስተያየት ነው። ለምሳሌ በካፌ ውስጥ አንድ ግለሰብ የራሱ የሞባይል ስልክ መስሎት የሌላን ግለሰብ ስልክ ይዞ ቢሄድ እንደማለት ነው።
እነዚህም ሆኑ ሌሎች ዜጎች ፍትሕ የማግኘት መብታቸዉ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ አቤቱታቸዉ እንዲሰማላቸዉ በራሳቸዉ ላይ በወሰዱት የምግብ አለመመገብ አድማ መሞት የለባቸዉም፡፡ የሕክምናና የነፍስ ማዳን ዕርዳታ ሊደርግላቸዉ ይገባል፡፡ እነዚህ ዜጎች በእንክብካቤ እጦት ቢሞቱ ዉሎ አድሮ የሚያስከትለዉ ጉዳት ቀላል እንደማይሆን ለማ
ስገንዘብ እንወዳለን፡፡ ስለሆነም የኢትዮጵያ ሕዝቦች፣ የኢፌዲሪ መንግስት፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ የሰብአዊ መብት ተከታታዮችና የዓለም ሕብረተሰብ በተለይም በአገር ዉስጥም ሆነ ከአገር ዉጭ የሚትገኙ ዜጎች ይህንን የይድረሱልን ጥሪያችንን በመቀበል የእነዚህ ንፁኃን ዜጎች ሕይወት ከሞት አፋፍ እንዲያተርፉልን የበኩላችሁን ድ
ጋፍ እንዲታደርጉልን በእግዚአብሔርና በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም እንማፀናለን፡፡
ያም ሆነ ይህ ወያኔ እዚህ ደረጃ ላይ ሊደርስ የቻለው በእንግሊዝ፣ በአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምና በተቀሩት የካፒታሊስት አገሮች ድጋፍ እንደሆነ የታወቀ ነው። አፀነሳሱና አነሳሱ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ አወቃቀር ድክመት ጋር የተያያዘና የአገራችን ኋላ-ቀር ዕድገት ውጤት ቢሆንም፣ በአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ይደገፍ የነበረው
ሻቢያ፣ የኋላ ኋላ ደግሞ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ስልጣን ላይ ቁጥጥ ብሎ የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲውን ተግባራዊ እንዲያደርግ እንደረዳው ግልጽ ነው። በሌላ አነጋገር ለወያኔ መፀነስ፣ መወለድና ማደግ የውስጥ ተጨባጭና ህሊናዊ ነገሮች ዋናው ምክንያት ቢሆኑም፣ ሊጠናከር የቻለውና የዲሞክራሲና የነፃነት ጠላት ሊሆን የበቃው በ
አካባቢው በሚገኙና በውጭ ኃይሎች አማካይነት ነው። ከዚህ ስንነሳ ወያኔ ስልጣን ሲይዝ እንደ ዋና ቅድመ-ሁኔታ ከቀረቡለት ነገሮች የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅትንና(IMF) የዓለም ባንክን የተቅዋም ፖሊሲ ማስተካከያ(Structural Adjustment Program) ተግባራዊ ማድረግ እንዳለበት ነው። የዚህ ፖሊሲ ዋና ዓ
ላማ ደግሞ የገበያ ኢኮኖሚን ማስፋፋት በሚል ስም በፖሊሲው አማካይነት የህዝብ ሀብቶች በግለሶብች ቁጥጥር ስር ውለው የተወሰኑ ድርጅቶችና ግለሰቦች ሀብታም ሊሆኑ የሚችሉበትን ሁኔታ ማመቻቸት ነው። በተጨማሪም የመንግስቱ ሚና በሞኔተሪ ፖሊሲ ላይ ብቻ በማትኮር ወደ ውስጥ ሰፋ ያለ የአገርን የውስጥ ገበያ ሊያሳድግና ሊያስ
ፋፋ በሚችልና የሰውን ኃይልና የአገርን የተፈጥሮ ሀብት ለማንቀሳቀስ በሚችለው ሂደት ላይ በምንም መንገድ አለመሳተፍ ነው። ከዚህም ባሻገር ሰፊውን ህብዝ ለማድኸየት ሲባል ሀብትን ከደሀው ወደ ሀብታሙ የህብረተሰብ ክፍል ለማሸጋሸግ የግዴታ ለማህበራዊ መስክ የሚወጡ ድጎማዎችን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ ነው። በዚህ መልክ የ
ውስጥ ሀብት በፍጹም ሊዳብር አይችልም። አገርም ልታድግና ህዝብም ሊሰባሰብና ብሔራዊ ስሜት ሊያድርበት አይችልም። እንደሚታወቀው ለአንድ አገር ዋናው የዕድገት መሰረት ወደ ውስጥ ያተኮረ ሳይንሳዊና ሁለ-ገብ የኢኮኖሚ ፖሊሲ መከተል ሲሆን፣ አንድ አገዛዝ በውጭ ኃይልና በኢንስቲቱሽኖቹ እየተመከረና እየታገዘ የኢኮኖሚ ፖሊሲ
የሚያወጣና ተግባራዊ የሚያደርግ ከሆነ በመሰረቱ የአገሩን ጥቅም የሚያስጠብቅ አይደለም። ከዚህም በላይ በአንድ አገር ውስጥ አንድ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት በውስጥ የህብረተሰብ ኃይሎች መጠናትና ለክርክር መቅረብ የሚችል መሆን አለበት። ይህንን አስመልክቶ ወያኔ ስልጣን ከያዘ በኋላ በውስጥ ኃይሎች የተደረ
ገ ክርክርና ወያኔም በራሱ ተነሳሽነት ምሁሩን ጋብዞ እንወያይ ያለበት ጊዜ የለም። ስለሆነም ወያኔ ተግባራዊ ያደረገው የኢኮኖሚ ፖሊሲ እንደ አሽከር በመሆን በአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምና በኢንስቲቱሽኖቹ የቀረበለትን ፖሊሲ ነው። ይህም ማለት ፖሊሲው ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያን ህዝብ ጥቅም የሚፃረርና የዕድገትና የስልጣኔ ተቀና
ቃኝ ነው። በብዙ አገሮች ተሞክሮ በጥናት እንደተረጋገጠውና በዐይናችንም እንደምናየው በውጭ ኃይሎችና አማካሪ ኩባንያዎች የሚረቀውና የሚደገፍ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ድህነትን ፈልፋይ ነው። በከተማዎች ብቻ ሳይሆን፣ በጠቅላላው በአንድ አገር ውስጥ ያልተስተካከለ ዕድገትን በማምጣት ለህብረተሰብ መወዛገብና ለሌሎች እንደ ጎሳና ሃይ
ማኖት ለመሳሰሉት ነገሮች ያለመግባባትና የግጭት ምክንያት ሊሆን ይችላል። ሰፋ ያለ አንድን አገር የሚያዳርስ የስራ-ክፍፍል ለመዳበር ስለማይችልም፣ አብዛኛው ህዝብ ሀብትን በማይፈጥር ጥቃቅን የምርትና የአገልግሎት መስኮች ላይ በመረባረብ ኑሮውን ለማሻሻል አይችልም። ለመኖር የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ነገሮችን(Basic Nee
ds) የማግኘት ዕድሉም በጣም እየጠበበ ይመጣል። ስለዚህም ነው ዛሬ በአገራችን ምድር ድህነትና ረሃብ ሊስፋፉ የቻሉት። በፖሊሲውም አማካይነት ነው ከተማዎች ካለ ዕቅድ የሚሰሩትና ህዝባችንም የተዝረከረከ ኑሮ እንዲኖር የተገደደው። በአንፃሩ ግን ፖሊሲውም በቀጥታ ወያኔና ግብረአበሮቹን የረዳና በሀብት እንዲናጥጡ ያደረገ
ነው።
ጠቅላላ ጉባኤው እስከሚካሔድበት ጥር 4 ቀን ድረስ የሚገቡ አገልጋዮችና ሠራተኞች፣ በመሥራች አባልነት የሚመዘገቡ ሲኾን፤ በመተዳደርያ ደንቡ አንቀጽ 6 እንደሰፈረው፣ ብር 300 መክፈል ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከጠቅላላ ጉባኤው በኋላ የአዲስ አባላት የመግቢያ ክፍያ ብር 500 እንዲኾን በደንቡ ተወስኗል፡፡ እያንዳንዱ አባልም
በየወሩ ብር 50 በመደበነኛነት መክፈል ይኖርበታል፡፡
ቀጥሎም “ለእኛም” ይልና የእስላማዊ-ኢትዮጵያ ጉዳይ በጣም ጥሩ ምሳሌ ነው ምክንያቱም ጥንታዊው፣ መሰረታዊው (የመጀመሪያው) የመሐመድ-ነጃሺ ታሪክ ጥንድ የሆኑ ውርሶችን ይሰጠናልና፡፡ በሁለቱም በኩል ያሉት ታሪክ አስተካካዮች (ቀራፂዎች) እንደምናየውም ሁሉ የታሪክ እስረኞችና እንደሁም ደግሞ የታሪክ አዋቂዎች ናቸውና (
ሁለቱንም) እነርሱም በጥንት ውርስ ነው ይመሩ የነበሩት፤ ነገር ግን ይልና በፍላጎታቸው መሰረት የመረጡትና ሕጋዊ ለማድረግ የፈለጉት (የሚታገሊለትም እንደማንኛውም ፖለቲከኛ) የሚፈልጉትን ነገር ነውና በማለት ከታሪክ ባገኛው ሐሳብ ላይ ተመስርቶ የግል ሐሳቡን ያስቀምጣል፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ የፕሮፌሰሩ ሐሳቦች በሜዳ
የሚጣሉ ሊሆኑ አይገባቸውም፡፡ ክርስትናም ሆነ እስልምና ፖለቲካ ከተደረገ በተለይም የዋሃቢው አዝማሚያ እንኳን ለኢትዮጵያ ለማንም አይበጅም፡፡
አሁን በሀገሪቱ በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ እየተሰጠ ያለው ትምህርት ላይ መስተካከል የሚገባቸው ጉዳዮች እንዳሉ የገለጹት ደግሞ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ ፕሮፌሰር ተፈራ በላቸው ናቸው፡፡
ዘመናዊ ባርነት በዓለማችን ላይ በየትኛውም ሥፍራ ሊከሰት የሚችል በመሆኑ መንግሥታት፣የንግድ ድርጅቶችና ደንበኞቻቸው ችግሩን የመከላከል የጋራ ኃላፊነት አለባቸው፡፡ ዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት (ILO) ከ20 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን በማሠማራት ህገወጦች 150 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ህገወጥ አሠራር ትርፍ እንደሚያገኙ በሪ
ፖርቱ አመልክቷል፡፡
አሸናፊው ድርጅት ቅድሚያ ክፍያ የሚጠይቅ ከሆነ የቅድሚያ ክፍያውን ሙሉ ዋጋ በባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
ልክ ነው ብዙ የተጣሱ አሰራሮች አሉ። ለዚህም ነው በመጀመሪያም ይቅርታ ለመጠየቅ የፈለኩት። የሥራ አስኪያጅ ኮሚቴው ሥራውን ብቁ በሆነ መንገድ እንዳልስራ እኔ ማመን ፈልጋለሁ። ለድምፅ እንኳን መቅረብ አልነበረበትም። ይሄን ነገር ድምፁን ግን እንደገና የመነጋገር መብት የቦርዱ አባሎች መብት
50W ሶስቴ ውፅዓት የኃይል አቅርቦት መቀያየር ITT-50 ተከታታይ
ያሬድ ነጉ ሌባ ነው የቀጥታ ስርጭት ላይ አብሮ አደግ ጓደኞቹ ያወጡት ሚስጥር በዲጄ ኪንግስተን ይከታተሉ፡፡
"መንግሥተ TV7 ላይ አሰቃቂ ዘጋቢ ፊልም ""ማሳቹሴትስ ውስጥ ሰዶማውያን ጋብቻ ያለው ውጤት 'ይመልከቱ."
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በተለዩ አካባቢዎች እየደረሰ ለሚገኘው የውኃ መጥፋትና መቆራረጥ ተጠያቂው፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መሆኑን አስታወቀ፡፡
አስተያየታቸውን እንዲሰጡን የጠየቅናቸው የማሪታይም ህግ ባለሙያ አሁን ባለ ሁኔታና በተቀመጠ ጊዜ ኢትዮጵያ የባህር ሀይል የሚኖራት በድንገቴ ሊሆን ይችላል እንጂ የሚታዩ ነገሮች አዎንታዊ አይደሉም ይላሉ።
"ቀድሞውኑ በ 1796 ውስጥ ኃላፊነት የተጣለባቸው ""የተማሩ"" ወንዶች ነበሩ"
በጥቅሉ የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ተግባራዊነቱ የሚጀምረው “በብዙሃኑ” (majority) የተወደደውንና የተመረጠውን የፖለቲካና ኢኮኖሚ አመለካከት የስልጣን ባለቤት በማድረግ ፣ “በብዙሃኑ” (majority) እና “በአናሳው” (minority) መካከል ህጋዊነት የተላበሰ የተቻቻለ የአገዛዝ ስርዓት በመፍጠር ፣ “ብዙሃ
ኑ” ና “አናሳው” የሚባሉትን ወገኖች በፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ አማራጭ አመለካከታቸው ብቻ በመለየት ነው።
የሰላም ፡ አለቃ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ና (፬x)
ቴዲን ጨምሮ በዝግጅቱ ላይ እንዲታደሙ የተጠሩት 900 ናቸው…
አቶ በቀለ ገርባ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ምክትል ሊቀመንበር እሥራቱ በኢትዮጵያ ትልቁ ግዛት ውስጥ በሚገኙ የተቃዋሚ ፖለቲካ እንቅስቃሴ መሪዎች መካከል ፍራቻ ፈጥሯል ብለዋል።
_ መልካም ዕድል _ ስጦታ _ የቻይና ፖስታ _ ገንዘብ
ቻይና ሆቴል ገላውን በግድግዳ ላይ አቅራቢ, ከፍተኛ መጨረሻ የቅንጦት መድፈኛ አምራች - Armati 546 230.080
« ቀኑ በጣም በጣም ሞቃት ነበር። መርከቡ ላይ ሆኜ ማግኘት የምፈልገዉ አባቴን ብቻ ነበር። መርከቡ ላይ ቆሜ ቁልቁል ስመለከት አባቴን አየሁት። በዚህም ምክንያትም አካባቢዉ ምን ይመስል እንደነበር እንኳ አላስተዋልኩም። የደረስነዉ ማለዳ ከጠዋቱ አስራ ሁለት ሰአት ላይ ነዉ። በርግጥ በጣም ተርበን ነበር። ያን ግዜ አባ
ቴ መርከቡ ላይ የሚሰራ ሰዉ ያዉቅ ስለነበር፤ ቸኮላት እና አይስክሪም ሰጠን እና ርሃባችንን አስታገስን፤ አንድም ከአባታችን በኩል የመጣ በመሆኑም እጅግ ጣፈጠን፤ በሌላ በኩል በጣም እርቦኝ በመጀመርያ ያገኘሁት ይህንኑ አይስክሪም ነዉ።»
ፖሊስ የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠናን የተቃወሙ የደብረማርቆስ የመለስተኛ ሁለተኛ እና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ (መሰናዶ) ተማሪዎችን እያፈሰ እያሰረ እንደሚገኝ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ ተማሪዎቹ በትናንትናው ዕለት ኢህአዴግን የሚተቹ አስተያየቶችንና ጥያቄዎችን በማንሳታቸው ይሰለጥኑበት ከነበረው ሰፊ አዳራ
ሽ ወጥተው 20፣ 20 ሆነው በጠባብ ክፍል እንዲሰለጥኑ ከመደረጉም ባሻገር ጥያቄ የሚያነሱት ላይ ማስፈራሪያ እንደደረሰባቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡
1. የልኡል ዊሊያም እና ኬት ሰርግ
ለህዝብ ተብሎ የሚሰራው ነገርየለም ማለት ነው ?
አባት እና ልጅ እየተፈራረቁ ወሲብ የሚፈፅሙባት ወጣት በአንደበቷ
የአንድ ቢሊዮን ብር ልዩነት አለው። የዶላር ምንዛሬ በቁጥጥር ተደፍጥጦ መቆየቱና እንዲስተካከል መፈቀዱ፣ ለወርቅ አምራቾችና ኤክስፖርተሮች፣ ምን ያህል ትርጉም እንዳለው አያችሁ? ማግኘት ከሚገባቸው ገቢ ውስጥ ሲሶ ያህሉን የማጣት ጉዳይ ነው ትርጉሙ (ከ30% በላይ)።
መንግስቴ የ 15 እና የ14 ዓመት ልጆችን በአሸባሪነት ጠርጥሮ እንደሚያስርም ለመረዳት ችያለሁ፡፡ ዘላለም ክብረት
Dehai News -- ( (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአማራ ክልል ጉብኝት ሊያደርጉ ነው
በወቅቱ በሰጠው መግለጫም የፓርቲው አመራሮች አገር ቤት ሲገቡ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ጋር አባላቱን የማስተዋወቅ፣ በቀይ ሽብር የህሊናና የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን የመጎብኘትና የማስተዋወቅ፣ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ስብሰባዎችን የማድረግ፣ አመለካከቱን ከሚጋሩ ግለሰቦች ጋር በቀጣይ ዕርምጃዎች ላይ ውይይት ማድረ
ግ፣ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር እንዲሁ ውይይት የማድረግ መርሐ ግብሮችን መያዙን አስታውቆ ነበር፡፡
ብቻውን ፡ ድንቅ ፡ እየሰራ ፡ የሚኖር ፡ እንደተፈራ
የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች በኦብነግ ስም ይህ ሁሉ መከራ እየደረሰባቸው አብዲ ኢሌ እንዳይነካ ተሽቀዳድመው ከትግራይ ክልል ቀጥሎ የተቃውሞ መግለጫ ማውጣታችው ድራማው ማሰብ ለሚችሉ ብቻ ሳይሆን ለማንም ፍንትው ብሎ እንዲታይ አስችሏል። ሌሎች ስለመደመር ዛሬ ስናወራ እነሱ (ህወሃትና ኦብነግ) ድሮ ተደምረዋል። አሁን “ተደመ
ሩ፣ የሚያዋጣው መደመር ብቻ ነው” ሲባሉ “እኛ ድሮ ተደምረናል” የሚል ምላሽ በግልገሎቻቸው አማካይነት ሲሰጡ የገባቸው ስንቶች ይሆኑ?
አዲሱ ዲፕሎማሲ ከመንግስት ለመንግስት ብቻ ያተኮር የነበረው “አሮጌውን ዲፕሎማሲ” በህዝብ ዲፕሎማሲ እንደተካው የሚያምኑ ብዙ ናቸው፡፡ አሁን ባለንበት ዘመን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዓላማዎችንና ግቦችን ለማሳካት መንግስትን ብቻ ማሣመን በቂ አይደለም፡፡ የህዝብ አስተያየትን መቅርዝ ህዝብ ማሳመን እና ሰጥቶ መቀበል የአዲሱን
ዲፕሎማሲ ዋነኛ ማጠንጠኛ ነው፡፡ በሉላዊነት ዘመን በተለያዩ ዓለም ክፍል ያሉ ሠዎች በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በተለይም በኢንተርኔት በጥብቅ የተሣሠሩ በመሆኑ ከዜጎች መረጃ በመደበቅ የውጭ ጉዳይ ፖሊስን ዓላማን እና ግብ ማሳካት ከማይቻልበት ደረጃ ተደርሷል፡፡ ያገባናል የሚሉትም እየበዙ ናቸው ፡፡በዚህም ምክንያት በሌላ
ሀገር የሚኖሩ ሠዎችን አስተሳሰብ እና አስተያየት መቅረጽን እና በጋራ መግባባት ላይ መድረስ ትኩረት እየተሰጠው ነው፡፡
የፈጠራ እና ማምረቻ ኢንዱስትሪ ማውጫ ማውጫ - ኤን.ቢ. የ NAB የቀጥታ ማሳያ (ኤአይኤፍ) ራዕይ (ኤ.አ.
ካልካባ ይህን ጉዳይ ለአለም አቀፉ የኦሊምፒክ ኮሚቴ የሥነ-ምግባር ኮሚሽን እንደሚያቀርቡትም አያይዘው ተናግረዋል፡፡
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ዘይኑ ጀማል በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት ከፀደቀ ባለፈዉ ሳምንት ዕሁድ አስራ ዘጠነኛ ዓመቱን ደፈነ።
ከእነዚህ ወንዶች ጋር በጣም ተደሰትን የእኔን ትዕዛዝ በፍጥነት ይቀበላሉ እናም እኔ እወደዋለሁ.
ሦስተኛው ክስ፦ በ1995 ዓ.ም. አራቱ ተከሳሾች ሄለን ሕንጻ ጀርባ እና አዳማ በሚገኙ የጥንቆላ ቤቶች ውስጥ የኤች.ኤይ.ቪ. ሕመምተኛ የሆነች አንዲት ግለሰብ የምትወስደውን መድኃኒት አቋርጣ ከሱ ጋር ጫት በመቃም ወደ ጥንቆላው ቤት ብትመላለስ እንደሚያድናት በማሳመን በአቶ ታምራት ትዕዛዝ በወ/ት ፍሬገነት ቀማሚነት ተ
በጥብጦ የተሰጣትን ውኅድ በመጠጣቷ ሕመሟ ተባብሶ ሰውነቷ ሽባ ሆኖ ልትሞት ስትል በቤተሰቦቿ ጥረት ውጭ ሀገር ሄዳ ብትታከምም ልትሞት ችላለች ያለው ዓቃቤ ሕግ ለዚህ ከባድ የሰው አገዳደል የወንጀል ሙከራ በ1949 ዓ.ም. የወጣውን የወ/መ/ሕ/ቁ32/1/ሀ/ለ፣ 58/1/፣ 522/1/ሀ/ሐ የተመለከተውን ተላልፈዋል ሲል፤
ዕድሜ ልካቸውን በጽኑ እስራት ወይም በሞት የሚያስቀጣቸውን አንቀጽ ጠቅሶባቸዋል።
· የሽብርተኝነት ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው 29 ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀጠሮ ተሰጣቸው፤ ቤተሰቦቻቸው የፍርድ ቤት ውሎአቸውን እንዲከታተሉ ተጠየቀ
የታሪክ አደራ፣ የኢትዮጵያዊነት ፍቅርና ጽናት፣ ወኔና መሥዋዕትነት የተስተጋባበት፡- “ታሪክ የምትመሰክርልን …”
ምዕራፍ 4 ‘የሆዋ ብዓል ዓብዪ ሓይሊ እዩ’
በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ እንደሚካሄድ የሚጠበቀው አገራዊ ምርጫ መንግስት በገባው ቃል መሰረት ነጻ ተዓማኒና ፍትሃዊ ይሆናል ብለው ያምናሉ?
የፀረ ሙስና ኮሚሽን ረዘም ያለ ጊዜ ወስዶ ሲያካሂድ የቆየው ምርመራዊ ጥናት ተጠያቂ የሚሆኑትን እንደለየ የሚናገሩት ምንጮች፣ በቀጣይነት መወሰድ ባለበት ሕጋዊ ወይም አስተዳደራዊ ዕርምጃ ላይ በከፍተኛ ባለሥልጣናት ደረጃ ውይይት እየተካሄደ መሆኑን ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽ
ነር አቶ ወዶ አጦ፣ ጥናቱ እየተካሄደ መሆኑን ነገር ግን ገና አለመጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡
በ50 ዓመት ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ የከፋ ድርቅ ባለፈው ዓመት የተጋፈጠችው ኢትዮጵያ በዚህ ዓመትም ስምንት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ዜጎቿ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርጋለች፡፡ በተወሰኑ የሀገሪቱ ክፍሎች ከመጋቢት እስከ ግንቦት ወር ይጠበቅ የነበረው ዝናብ ዝቅተኛ መሆኑ አሊያም ጭራሽ መቅረቱ
ጉዳዩን አሳሳቢ አድርጎታል፡፡ ከዚህ ቀደም ድርቅ ደጋግሞ የጎበኛቸው በደቡብ እና ደቡብ ምሥራቅ አካባቢ ያሉ አርብቶ አደሮች በተለይ የሕይወታቸው መደገፊያ አድርገው የሚቆጥሯቸው ከብቶቻቸው ህልውና አሰግቷቸዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) ባለፈው ዓርብ...
ሜቴክ ለኢንጂነር ስመኘው ልጆች የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ
ዩ.ኤስ.ኤል ማንኛውንም ነገር ማስቀረት የማይችለው ለምንድን ነው?
1. ጋልባ - ፯ ወር ቆየ - በሰኔ 60 ዓም በኔሮን ያመጹ ክፍላገራት፦ ጋሊያ፣ ሂስፓኒያ
የቶትነሀሙ ሊቀመንበር ዳንኤል ሌቪ የክለቡ ተከላካይ ቶቢ አልደርዋየርድ አዲስ የአምስት አመት ኮንትራት ስምምነት እንደሚፈፅም ተስፋ አድርገዋል። (ሚረር)
One thought on “የታሪካችን “ታሪክ” እና አዲስ አበባ (አቶ አቻምየለህ ታምሩ ላቀረቡት ሀተታ የተሠጠ ምላሽ) ”
~ በነገራችን ላይ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መቐለ ነበር እንዴ የታሰሩት ?
{ [ ከጥንትም ፡ ጀምሮ ፡ ከትውልድ ፡ ጅማሬ] (፪x)
አንደኛው በትርዒቱ ከቀረቡ 23 ሥራዎች መካከል ከ4 ሥራዎቹ በስተቀር፣ 19ኙን በሚገባ የማውቃቸው ናቸው፡፡ አራቱ አዳዲስ (ከሆኑ) ስራዎች፣ ከ19ኙ ጋር መቅረባቸው ለትርዒቱ ምሉዕ ወይም ወጥ የሆነ የትርዒት ባህሪ አይቸሩም። በትርዒቱ የተካተቱት ሥራዎች ቢያንስ ከ1988 ዓ.ም እስከ 1990ዎቹ መጀመሪያ አንስቶ የተሰ
ሩ ሲሆኑ የቅርብ ጊዜ የሆኑትን ሥራዎች ለመለየት የሚያስችል መረጃ በሥዕሎቹም ሆነ ለተመልካች ተጨማሪ መረጃ በሚሰጡ ጽሑፎች አልተካተተም። በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተፃፈ የሥዕሎቹን ርዕስና ዋጋ ከሚገልፅ ሰንጠረዥ ውጪ የሠዓሊውን መደንግግም (statement) ሆነ ግለ-ታሪክ የሚናገር፣ ደረጃውን የጠበቀ፣ ትርዒት ማሟላት የ
ሚገባቸው ደጋፊ መረጃዎች ከመጓደላቸውም በላይ ቢያንስ ከሠዓሊው የዳበረ ልምድ አንፃር፣ በሥነ-ጥበብ አጋፋሪ ታጅቦ፣ አጋፋሪውም የትርዒቱን ምክንያታዊነት በትንታኔ ማስደገፍ ይጠበቅበት ነበር፡፡ ይህ ሁሉ አለመከሰቱ ትርዒቱ አትኩሮቴን ሊገዛ ላልቻለበት ምክንያት ምርቃቶች ናቸው፡፡
የመለስ ዜናዊ ፕሮቶኮል ሃላፊ የሃይለማርያምን ሴት ልጅ ለጋብቻ አጫት:
በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች፥ በተለይም በኦሮሚያ ክልል፣ በጋምቤላ ክልል እና ጎንደር ውስጥ የሚያደርገውን ቅጥ ያጣ የሰብዓዊ መብት ረገጣ በመቃውም በዋሽንግተን ዲሲ ቀጠና ከአሜሪካው ዲፓርትመንት ኦፍ ስቴት ቢሮ እስከ ኮንግረስ መቀመጫ የሰላማዊ
ሰልፍ ጉዞ አደረጉ። ይህ የሰላማዊ ሰልፍ የተጠራው ከ20 በላይ በሚሆኑ የፖለቲካና ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ነበር።
MISSISSAUGA, ONTARIO - ጠንካራ የዴሞክራሲ ስርዓት ኮምፒተር (C10 Compact Digital Broadcast Console) በካናዳ ታዋቂ የችርቻሮ ስርጭት ታዋቂ ግዙፍ ሼንግ ቼን (TSC) ተክሏል. ለስልጣኑ የኦዲዮ ቡድን በጣም ጠቃሚ የሆኑት የኃይል, የመሞከልን, የላቀ የምርት ድጋፍ ሶፍትዌር እና የ C