text stringlengths 0 200 |
|---|
51 እነሆም፥ ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት አንዱ እጁን ዘርግቶ ሰይፉን መዘዘና የሊቀ ካህናቱን ባሪያ መትቶ ጆሮውን ቈረጠው። |
ከሚያገኘው ገንዘብ ላይ በየሳምንቱ 300 ብር ዕቁብ ይጥላል፡፡ ከዚህ ቀደም በተከታታይ የወጡለትን ዕቁቦች ተከታትሎ ባንክ ያስገባ ሲሆን፣ በዚህኛው ዙር የሚወጣለትንም እንደዚሁ ወደ ባንክ ደብተሩ የሚያስገባት ሐሳብ አለው፡፡ በየቀኑ የሚያገኛትን ቁጥ ቁጥ ገንዘብ አጠራቅሞ ዕቁብ እየጣለና ወደ ባንክ በማስገባት የሚያገኘ |
ውን በዋዛ ፈዛዛ ላለማጥፋት በዚህ መልኩ ጥረት ያደርጋል፡፡ መኪና መግዛት የሚችል ገንዘብ እስኪጠራቀምለት መቆጠቡን አያቆምም፡፡ ጋሪውን በጥሩ ዋጋ የሚገዛው ሰው ካገኘም አትርፎ ስለሚሸጥ ገንዘብ ማግኛ መንገዱ ሊሰፋለት ይችላል፡፡ |
ቢያንስ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በየቦታው የሚያገኙት ድምፅ ወደ ፓርላማ ወንበር ሊቀየርላቸው፣ በአስፈጻሚው ውስጥ ሊካተቱ ይገባል፡፡ ሊያሳስበንም የሚገባው ይኼው የተሸናፊዎች (Losers) ሁኔታ ነው፡፡ ለዚያውም ነፃና ፍትሐዊ መሆኑ አጠያያቂ በሆነበት፣ ከዚያም ከዚህም የሚሰበሰቡ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ድምጾችን ይዞ ነገር ግን |
ሁልጊዜ ሽንፈትን መቀበል አዳጋች ነው፡፡ ሁልጊዜ “አሜን” እያሉ ለመቀበል ትልቅ ፀጋና ጥበብን ይጠይቃል፡፡ |
እዚህ ላይ አነጋጋሪው (ironic) ጉዳይ ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ መሪ ሆነው አገራቸው ላይ መፈፀም ያልቻሉትን የጎረቤት አገር መሪ ተማፅነው ማስፈፀም መቻላቸው ነው። ከዚህ ተነስተን ዶ/ር አብይ እንደ አንዳርጋቸው ፅጌ ያሉ አገር ወዳድ ዜጎች የበቀል ፖለቲካ ሰለባ መሆናቸው ሳያሳስባቸው ቀርቶ ነው? ወይስ እንደ ሱዳኑ |
መሪ የመወሰን ሥልጣን የላቸውም? የሚል ጥያቄ ለማንሳት እንገደዳለን። |
ሚኒስትሯ ወ/ሮ ዘነቡ ታደሰ ዛሬ የሁለተኛውን ዙር መጀመር አስመልክቶ በድሪምላይነር ሆቴል በጀመረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ እንደተናገሩት በኔፓድ የገንዘብ ድጋፍ በኖርዳ የቴክኒክ እገዛ ተግባራዊ የሆነው ፕሮግራም ውጤታማ ነበር ብለዋል፡፡ |
እንዲረጋገጥልዎ የፈለጉት የውክልና ሰነድ ሆኖ ኢትዮጵያዊ/ት ሆነው የአገልግሎት ዘመኑ ያላበቃ ፓስፖርት ወይም ያገልግሎት ዘመኑ ያላበቃ የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ካለዎት የውክልና ሰነዱን ኖተራይዝ አስደርገው ከሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች ጋር በቀጥታ ወደ ኤምባሲው መላክ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን አገልግሎቱ የፀና የ |
ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ወይም አገልግሎቱ የፀና የኢትዮጵያ ፓስፖርት ከሌለዎት ውክልናውን በአማርኛና በእንግሊዘኛ ተጽፎ ኖተራይዝ በማድረግ በመጀመሪያ ባሉበት አገር ኦፊስ ቀጥሎ በምትገኙበት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተረጋገጠ በሁዋላ ወደ ኤምባሲያችን መላክ ይኖርብዎታል፡፡ |
ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡ግራፊክስ |
ባለፈው ሣምንት አጋማሽ ላይ በስዊትዘርላንድ ሉሰርን ላይ በተካሄደው ዓለምአቀፍ የአትሌቲክስ ውድድርም የኢትዮጵያ አትሌቶች ከጠንካሮቹ መካከል የሚመደቡት ነበሩ። በ 800 ሜትር መሐመድ አማን በፍጹም ልዕልና አሸናፊ ሲሆን በ 5000 ሜትር ደግሞ ሩጫው በኢትዮጵያ ተወዳዳሪዎች ሙሉ ቁጥጥር ስር ነበር። በዚሁ ሩጫ የኔው |
አላምረው ሲያሸንፍ ሃጎስ ገ/ሕይወት ሁለተኛና ሙክታር አወልም ሶሥተኛ በመሆን የኢትዮጵያን ድል የተሟላ አድርገዋል። ብርሃን ተሥፋዬና ይግረም እንዳለም ሰባተኛና ስምንተኛ ወጥተዋል። |
በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ ክቡር ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌና የሀንጋሪ የውጭ ጉዳዮችና ንግድ ሚኒስቴር ክቡር Dr. Csaba Baloch የሀንጋሪ መንግስት በሁለተኛና በ3ኛ ዲግሪ የሚሰጠውን የትምህርት ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመዋል፡፡ |
43′ ሱሌማን ማህመድ አቡዱልከሪሚ ኒኪማ ላይ በሰራው ጥፋት የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል። |
ቀዳማይ ሚኒስትር ዶክተር ኣብይ ኣሕመድ ኣስመራ ኣትዮም _ ድምፂ ወያነ ትግራይ |
ሊገነቡ የታቀዱት ሆስፒታሎች እጅግ ዘመናዊና ዓለም የደረሰበትን የሕክምና ማዕከላት ቴክኖሎጂ ያካተቱ እንዲሆኑ ስለተፈለገ፣ የዲዛይን ክለሳው አስፈልጓል፡፡ የአፈር ጥናቱ ለበርካታ ጊዜ መደረጉና ዲዛይኑ መከለሱ ጊዜ መውሰዳቸውን አቶ ግርማ ገልጸው፣ ይህ መሆኑ ግን ጥራት ያለው ሆስፒታል ለመገንባት ከማሰብ መሆኑን ተናግረ |
ዋል፡፡ |
እዲህ ያሉ የአመለካከት ልዩነቶችን በመቀበል መወያየትን አምናለሁ እንጂ ከዚህ የተነሳ ሰዎችን መጥላት መቀየም የኛ ባህርይ መሆን የለበትም እላለሁ: |
17. በታችኛው እጅ ላይ የውሃ ቀለም ንቅሳት አስገራሚ መልክን ያመጣል |
ሊያና ቢ ተፈሪ ትዊተር ላይ በእንግሊዝኛ ያቀረበችው ጽሑፍ «መነኮሣት፣ ቀሳውስት፣ አዛውንቶች፣ ወንዶች፣ ሴቶች» ሲል ይንደረደራል። ኹሉም «ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው» ሊያና «አሸባሪ» ያለችው «መንግሥት ሰለቦች ናቸው» ብላለች። «ለመንገላታት እና እስር ቤት ለመወርወር የሕወሓት የጭቆና ስልቶች የኾኑትን በገፍ መጋዝን፣ |
መገደልን፣ ጎሠኝነትን ብሎም ጭቆናን ብቻ መቃወም ነው የሚያስፈልጋቸው» በማለት ከመልእክቷ ጋር ፎቶግራፍ አያይዛለች። ፎቶግራፉ ላይ አዛውንቶች እና በእድሜ ጠና ያሉ ሰዎች ቢጫ የእስር ቤት ልብስ እንደለበሱ ይታያሉ። |
መስቀል ክቡር ነው። ድህነት ያገኘንበት ከሞት ወደ ህይወት የመጣንበት የ አሽናፊነት ምልክት ነው። በመስቀል ስም ከልክ ያለፈ ፣ሥር አት እና የምስቀልን ክብር በማይገልፅ ሁኔታ የሚደረጉ ማንኛውንም ነገሮች ሁሉ ልንቃወም ይገባል። ማሰዋል ጥበቡን ያድለን። ዛሬ ዓለም የሰየመችውን የሃገራት ባንድራ ክብር ስጥታ ቀን ስይማ |
እያከበረች ቅዱስ መስቀልን እንዲህ ማድረግ እና ማስደረግ ለቅስፈት እያዘጋጀችን እንደሆነ እናስተወል |
06 • ጸጋና ዲጂታል የ GDI-TW3USB 7-በ-1 ስቴሪዮ Paprika መዝናኛ ማዕከል, |
ነገር ግን ምን ያህል, ሁለታችንም እናውቃለን. ብቻ 30 በመቶ ድምጾች በአንድ መንግሥታት ማድረግ ሳለ የተያዘለት የሀብት በመቶ ሕዝብ እና ሙስሊሞች ከመቶ 24 ናቸው 20 ናቸው “አለው. |
እውነት እውነት ናት። እናንተ ከቤተ ክርስቲያን ይልቅ ማሕበሩን የምታስቀደሙ፣ ከእናንተ ጋር ያልሆነን ልዩ ስም እየሰጣችሁ የምታስጠሉ፣ ሀገር ሲጠፋ እያያችሁ እንዳላየ፡ መንግሥትየራሱን ካድሬዎች አስገብቶ ቤተ ክርስቲያን የህዝብ እንባ አባሽ ከተገፋ ጋር መቆም ሲገባት ልማታዊ ክርስትናን ስትሰብክ ዝም ብሎ “እኛ ጋር እ |
ስካልመጣ ምንአሻን ክርስትናና ፓለቲካ አብሮ አይሄድም” በማለት በተዘዋዋሪ መንገድ የሃሰትተባባሪ አድር ባዮች ሆናችሁ ኖራችሁ? አሁንቲቪ ጣቢያ ታገደብን ብሎ ታላቅ የዶግማና ቀኖና ጥሰትእንዳለ አድርግ ነገሮችን አንሸዋርሮ ማቅረብ ብዙ አያሳምንም። |
ታሪኩ እንደዚህ ነው ስሙኝ ቶሎ ቶሎ |
በቃሉ ፡ መታመን ፡ ታላቅ ፡ እረፍት ፡ ነው |
ይሄም የኮንሶ ህዝብን ድምፅ ተደራሽነት በእጅጉ ያልቀዋል ተብሎ ይጠበዋል፡፡ |
ኦ አምላኬ ስለ ምን ይሁን ዝም ያለን ፣ ማን ከማን ለማስተማር ብለህ ይሆን ፡ |
አንድነት ለምን? የሚለው መልሱ የሚያሻማ አይሆንም። አንድነት የብቃት፣ የሁለንተናዊ ኃይል መገለጫ፣ የማድረግ ብቃት መለኪያ ወዘተ በመሆኑ አስፈላጊነቱ አጠያያቂ አይሆንም። ከዚህ ላይ የሚነሳው ጥያቄ አንድነቱን የፈለጉት ኃይሎች እነማን ናቸው? ከኋላቸው ማን አለ? አንድነቱን የፈለጉት በእርግጠኝነት ከአንድነቱ የሚመነጨ |
ው ሁለንተናዊ ጉልበት ለተፋጠነ ድል ያደርሰናል ከሚል ነው? ወይስ በአንድነት ስም ገብቶ የጠነከረውን ለማላላት፣ ሰላሙን ለማናጋት፣ ጥቃቅን ልዩነቶችን በማጉላት ነባር አንድነቱን ለማሳጣት? በአንድነቱ ስም በአቋራጭ የሌለ ሥልጣን ባለቤት ለመሆን? የሚሉት ሊጤኑ ግድ ይላል። |
ያለኝ መልክና የሰውነት አቋም በቂ ነው |
Yamada Denki, ጃፓን ትልቁ የኤሌክትሮኒክስ መደብሮች መካከል አንዱ, አንድ የክፍያ ስልት እንደ Bitcoin በመቀበል ላይ ናቸው ይፋ አድርጓል. |
እርቃኑን የሚሄድ ሰው ስታዩ እንስሳነታችሁን ስለምታውቁ ልትቀበሉት አትችሉም: |
መፈንቅለ መንግሥት አድርጌ በኢትዮጵያ ታላቅ ለውጥ ለማምጣት የወስንኩት ወሩን ባላስታውሰውም ከአንድ ዓመት በፊት ነው፡፡ አሁን ለተፈጸመው የመንግሥት ለውጥ ሙከራ መነሻው ብዙ ቢሆንም የበለጠ ያነሳሳኝ ግን ሐምሌ 24 ቀን 1952 ዓ.ም. በሐረርጌ ጠቅላይ ግዛት በድሬደዋ አውራጃ ድሬደዋ ከተማ፣ ሐምሌ 25 ቀን 1952 |
ዓ.ም. ደግሞ በሐረርጌ ጠቅላይ ግዛት የየረር ጎታ አውራጃ ጉብኝት ባደረጉበት ጊዜ እኔ አብሬያቸው ተጉዤ ነበር፡፡ በዚህ ጉብኝት ላይ እቴጌ መነን፣ አልጋ ወራሽ አስፋ ወሰን፣ ራስ መስፍን ስለሺ ደጃዝማች ክፍሌ ዕርገቱና ከፍተኛ ባለሥልጣናትና መኳንንቶች ተገኝተዋል፡፡ ጃንሆይ ከድሬደዋ ዙሪያ ገበሬዎችና የድሬደዋ አቡጀዴ |
ፋብሪካ ላባደሮች ጋር ውይይት አድርገው ነበር፤ ከገበሬዎቹና ከፋብሪካ አገልጋዮች ለጃንሆይ የቀረቡ ጥያቄዎችና ሮሮዎች እጅግ ከባድ ስለነበሩ ግርማዊ ጃንሆይን አስቆጥተው ነበር፡፡ በዚህም የተነሳ የየረር ጎታ ገበሬዎችን ጃንሆይ ማናገር ስለ አልፈለጉ ከአውራጃው ገዢዎች ጋር ብቻ ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ |
«በኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች ውስጥ እንኳን ኹለቱ ፓርቲዎች በጋራ አንድ ላይ ትብብር ፈጥረው ፤ የሕወሓት የበላይነት ይብቃ ብለው ሕወሓት ጋራ የኃይል ሽኩቻ ውስጥ የገቡበት ኹኔታ ነው ያለው። እና የዚህ ኹሉ መሠረቱ አንደኛ ሕወሓት ኢሕአዴግ የፖለቲካ አመለካከት ስር የተመሰረተ የብሔርተኝነት አመለካከት አንድ፤ ኹለተኛ |
ደግሞ ይኼ የብሔርተኝነት አመለካከት እንዲሁም አጠቃላይ የፖለቲካ ሥርዓቱ ሕወሓትን የበላይነት ለማስቀጠል ተብሎ በዚያ ላይ የተመሰረተ እንደኾነና ያ ነነገር ይብቃ የፖለቲካ አመለካከቱ አክራሪ የፖለቲካ አመለካከት ይዘው ብሔርተኝነት ይቀየር፤ የሕወሓት የበላይነት ይብቃ የሚለው ነገር ይበልጥ ተጠናክሮ የቀጠለበት ኹኔታ እ |
ናዳለ ነው የሚታየኝ።» |
በሴቶች የአውሮጳ ሻምፒዮና እንግሊዝ ከ42 ዓመታት ወዲህ ፈረንሳይን አሸንፋ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አልፋለች። ትናንት እንደ እንግሊዝ ሁሉ አውስትሪያም ስፔንን በተመሳሳይ 1 ለ0 አሸንፋ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ተሻግራለች። ከትናንት በስትያ ስዊድንን 2 ለ-0 ድል የነሳው የኔዘርላንድ ቡድን ከእንግሊዝ ጋር ይጋጠማል። ለሰባተኛ |
ጊዜ በተከታታይ ዋንጫው ለማንሳት ዓልሞ የነበረው የጀርመን ቡድን ግን በዴንማርክ 2 ለ1 ተረትቷል። |
የኬንያ ፕሬዚዳንት በሆኑት በኡሁሩ ኬንያታ እና በእርሳቸው ምክትል በሆኑት በዊሊያም ሩቶ ላይ የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ክስ መስርቶባቸው እ.ኤ.አ ለጥቅምት 2013 ተይዞ ለነበረው ቀጠሮ ቅድመ ዝግት ለማድረግ እና ክሱ እንዲቋረጥ ወይም እንዲራዘም ለማድረግ በማሰብ የአፍሪካ ህብረት አዲስ አበባ ላይ አድርጎ |
ት በነበረው ጉባኤ ላይ አድኃኖም ቀንደኛ አስተባባሪ በመሆን በሁለቱ ተጠርጣሪዎች ላይ የተመሰረተው ክስ ካልተቋረጥ የአፍሪካ ሀገሮች በሙሉ የሮማን ስምምነትን በመርገጥ በጅምላ ጥለው እንዲወጡ ሲያስተባብር ነበር፡፡ በአፍሪካ ህብረት ልዩ ጉባኤ የመክፈቻ ስነስርዓት ላይ በመገኘት አድኃኖም እንዲህ የሚል ንግግር አሰምቶ ነ |
በር፡ |
ሸገር የአውቶብሶቹን ቁጥር ወደ 209 ከፍ ማድረጉን በዚህኛው ሳምንት መግቢያ ላይ ያወጣው የስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖርቱ ያመለክታል፡፡ በሪፖርቱ መሠረት በእነዚህ ስድስት ወራት 21 ሚሊዮን ደንበኞቹን ማጓጓዝ ችሏል፡፡ በድርጅቱ የኮሙዩኒኬሽን ባለሙያው አቶ አለልኝ በለጠ፣ አውቶቢሶቹ እንደ ጀሞ፣ የካ አባዱ፣ አያት |
ኮንዶሚኒየም ባሉ የማስፋፊያ መስመሮች ላይ በስፋት እንደሚሠሩ ይናገራሉ፡፡ |
የመጨረሻ መልዕክት አን docler የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ |
የሥራ-ዕድል ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት ከማህበራዊ ልማት አንፃር ለማየት በቅድሚያ በዚህ ረገድ ለሥራ-ዕድል ፈጠራ ማነቆ የሆኑ ችግሮችን በግልፅ ለይቶ ማስቀመጥ ያስፈልጋል። ከላይ በተጠቀሰው ጥናታዊ ፅሁፍ ውስጥ ለማህበራዊ ልማት ማነቆ የሆኑ ችግሮች እንደሚከተለው ተጠቅሰዋል፡- |
የመንግሥታቱ ድርጅት ውሣኔውን ያሣለፈውና ዕለቱም እንዲከበር የወሰነው የሪዮው ጉባዔ በ21ኛው አጀንዳው ላይ ያስቀመጠው “ለሰው ልጅ የለት ተዕለት ሕይወት ጥቅም ላይ ሊውል የሚችለውን ውኃ ወይም ፍሬሽ ወተር አስፈላጊነት ለማጉላት ነው፡፡” |
በኮንስትራክሽን ኢንቨስትመንት ዘርፍ የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ እየተሰራ ነው ። |
መቅበዝበዜ ፡ አበቃ ፡ ምንም ፡ አልጨምርም |
"ይህ ሁሉ ህዝብ በአንድ ላይ በዓሉን አክብሮ ምንም ዓይነት ግጭትና የአካል ጉዳት ሳይደርስ መለያየቱ ትልቅ ስኬት” መሆኑን ገልጸው ኅብረተሰቡ ላደረገው ትብብር ምስጋና አቅርበዋል፡፡ |
በአሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያን የዘንድሮውን የአረፋ በዓል መሪዎቻቸው በእርቅና በይቅርታ ተስማምተው በአንድነት በቆሙ ማግሥት በልዩ መንፈስ እያከበሩት መሆኑንም ገልጸዋል። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎች በአንድነት በፍቅር እና በሰላም እንዲኖሩ ጥሪ አቅርበዋል። |
ከስምንት ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢትዮጵያ ማጣቷ _ ኢትዮጵያ _ DW _ 19.05.2011 |
የህወሀት የትግራይ ሪፐብሊክ ምስረታ የመጨረሻ ምእራፍ ላይ እንደደረሰ ምልክቶች ሲታዩ ቆይተዋል። ከቀሪው የኢትዮጵያ ክፍል ቆርጦ የራስን ወሰን በማስፋትና ለወደፊትዋ ጎረቤት ሀገር ሱዳን በእጅ መንሻነት የወሰን ዳረጎት በማቅረብ ወደመጠናቀቁ ይገኛል። የመጭዋ ኢትዮጵያ ገጽታ ምን ሊመስል እንደሚችል እንኩዋን ለማሰብ እጅ |
ግ አስቸጋሪ ሆኖአለ። ያ ማለት እንደ ሀገር መቆየት ከቻለች ማለት ነው። የሰሜኑ ኢትዮጵያ ክልል “በትግራይ ሪፐብሊክ” ና በሱዳን ቅርምት ቅርጹን አጥቱዋል። |
በሃይማኖት ጉዳዮች ውስጥ የሚደረገው ጣልቃ ገብነት ይቁም! ኢሕአፓ (ዴሞክራሲያዊ... |
በልጅ ሚካኤል ፋፍ ‹‹ዘመናይ ማርዬ›› አኒሜሽን ዳንስ |
ስህተት ነው ትላለች ትዕግስት። የሠራተኛ መብት ተከራካሪዎች እንደሚሉት የቤት ሠራተኞቹ ሁኔታ የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል፤ ካፋላ በተባለው አወዛጋቢና አግላይ ሥርዓትም መብታቸው ተገቷል። ፋራህ ሳልካ የተባለችው የፀረ- ዘረኝነት እንቅስቃሴ ዳይሬክተር እንደምትለውም በርካታ ቁጥር ያላቸውን ሠራተኞችን ይህ ሥርዓት ከሊባኖስ |
የሠራተኛ ሕግ ሆን ብሎ ያገላቸዋል ትላለች። ለምሳሌ ማግኘት የሚገባቸው ክፍያ፣ ዓመታዊ ፈቃድ፣ የሳምንት እረፍት እንዲሁም በቀን ውስጥ ምን ያህል ሰዓት መስራት አለባቸው የሚለው በሙሉ እንዳይመለከታቸው ተደርጓል። አፍሪካ ለኮሮናቫይረስ መድሃኒት እንዳታገኝ የተወጠነ ሴራ አለ?" |
ያደጉ ሀገራት ተሞኩሮ እንደሚሳየን የኢኮኖሚ ስርአታቸው የማህበረሰቡን የብሄር ብዙሀነትን ባማከለ እና ልዬነትን ባጠበበ መልኩ የብሄራዊ ገቢ ክፍፍል፣የስራ እድል፣ ለኢኮኖሚው አጋዥ የሆነውን የትምህርት እድል (እውቀት) ፍታዊ በሆነ መልኩ የማህበረሰቡን የብሄር ብዙሀነት ባማከለ መልኩ ተደራሽ በማድረጋቸው አሁን ላሉበት |
የኢኮኖሚ ደረጃ ሊደርሱ እንደቻሉ ነው፡፡ የእቃም ሆነ የአገልግሎት ምርት ተመርቶ ከአምራቹ እስከ ሸማቹ በሚደርስበት ሂደት ውስጥ የማህበረሰቡ የብሄር ብዙሀነት በአንድ በኩል ብዙሀነት ከሚያመጣው የፈላጎት ልዩነት እና የተለያየ የስራ ባሀል ለአምራቹ የገበያ ምንጭ እና የምርታማነት አጋዥ ሀይል ሲሆን፡፡ በሌላ በኩል ነፃ |
እና ገለልተኛ የኢኮኖሚ ተቋማት በሌሉበት ሁናቴ ፖለቲከኞች እና ፖሊሲ አውጪዎች የብሄር ብዙሀነትን የራሳቸውን ብሄር ያማከለ የኢኮኖሚ ስርአት እንዲገነቡ ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ |
$1.35 ሚሊዮን ብር በላይ ቢያንስ ለ 3 ዓመት ሥራውን እራሱ እየመራ አዲስ ሥራ ላይ ካዋለ 6 ነጥብ |
ከሳምንታት በፊት በጠባቂያቸው 119 ላፕቶፖችን የተዘረፉት የቀድሞው የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ፤ አሁን ደግሞ ጉሹንጎ ሆልዲንግስ በተባለው ተቋማቸው ተቀጥሮ በሚሰራ የሂሳብ ባለሙያ 10 ሺህ ዶላር ያህል መዘረፋቸውን አፍሪካን ኒውስ ድረገጽ ዘግቧል፡፡ፒተር ቢሂቢ የተባለውና ዝርፊያውን ፈጽሟል የተባለው የድርጅቱ |
ሰራተኛ፣ በፖሊስ ቁጥጥር ስር… |
በንጉሡ ጊዜ በግልጽ የሕጉ ምንጭ መሆናቸውን በሕገ መንግሥቱ ያላንዳች ማወላዳት አሥፍረውታል። አፈጻጸሙን በሚመለከት በጊዜው መለካት አለበት። ነገር ግን በዓላማ ደረጃ ከሄድን በ1931 በአንቀጽ 6ና በ1955 (በአንቀጽ 26 Revised Constitution) ሕገ መንግሥታት ደረጃ በ24 ዓመታት ውስጥ የታዩት ልዮነቶች |
፣ በዛሬው የተራቀቀው ዘመን እንኳ ሕወሃት የአሠራር ማሻሻሎችን እንኳ ለማድረግ ብቃት የሌለው አደገኛ የቀን ጅብነቱን በግልጽ ተራነቱንና ያሳየ የአጓጉሎች ጥርቅም ነው! |
የስንፈተ ወሲብ – ከ10 በላይ ምክንያቶችና ከ10 በላይ መፍትሄዎች!! |
መክተፊያን ከሴት ልጅ ጋር ብቻ ማገናኘት ተገቢ ነው ወይ? ወንዶችስ የጓዳውን ስራ ይሰሩት የለም ወይ? የሚል ጥያቄ የቀረበለት ሰዓሊ ታምራት ወንዶች ምግብ የሚመገቡት በቤታቸው እህቶቻቸው፣ እናቶቻቸው፣ የቤት ሰራተኞቻቸው ወይም ሚስቶቻቸው የሰሩላቸውን ነው። ከቤት ውጭ ቢበሉም እንኳን በሆቴል ወይም ሬስቶራንት ውስጥ ም |
ግቡን የሚያበስሉት ሴቶች መሆናቸውን ያስታወሰ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የሴቶች ሚና ጎልቶ ይውጣ እንጂ ወንዶች መክተፊያን አይጠቀሙባትም ለማለት እንዳልሆነ ተናግሯል። |
ነገር ግን በሃገር ውስጥ በረራ (domestic flight) ለአንድ ጉዞ (single trip) ሲሰጥ የነበረው 500 ማይል ወደ 50 ዝቅ እንዲል ተደረገ: |
5ኛ. ጉባኤ አድርገናል የሚሉ ግለሰቦች የፓርቲውን ማህተም ከቢሮ ሰርቆ ከጠፋ ግለሰብ ጋር በመተባበር አድራሻቸው ሳይታወቅ መሰረቁ ለበፖሊስ ሪፖርት ተደርጎ ክስ እንዲመሰረት በምርመራ ላይ ያለን ማህተም በመጠቀም ከፓርቲው ፅ/ቤት ውጭ አየር በአየር ከቦርዱም ጋር ሆነ ከሌሎች አካላት ጋር በመፃፃፍ የፓርቲውን ህጋዊ ማን |
ነት በማንአለብኝነት በመጣስ የአፍራሽነትና የከፋፋይነት ሚና በመጫወት ላይ መሆናቸው እንዲያስቆምልን ቢጠየቅም ራሱ ተባባሪያቸው ሆኖ ቀጥሏል፡፡ |
2112 ፳፩፻፲፪ ሁለት ሺህ አንድ መቶ አስራ ሁለት |
የህወሃት የግፍ እርምጃ የድላችንን ቀን ያፋጥነዋል እንጂ አያዘገየውም _ አባይ ሚዲያ |
የአውሮጳ ህብረት እና ኢትዮጵያ የ40 ዓመት ግንኙነታቸውን እና ትብብራቸውን ይበልጥ የሚያጠናክር ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ ወገኖች በስምምነታቸው መሰረት፣ በተለያዩ ዘርፎች የሚያደርጉትን ትብብር ወደፊት በአዲስ አበባ እና በብራስልስ በሚያካሂዱዋቸው የተለያዩ ውይይቶች በማስደገፍ ለማዳበር ወስነዋል። |
2. በአናቱም ጳጳስ እንጅ ሃይማኖትና ስርዐት ያላዋሰችን የግብጽ ኮፕት ቅኔና ዜማ ስለሌላት እሱን ትተን ልክ እንደሷ በግቢ ጉባኤ ኮርስ ቤ/ክ መምራት ማለት ዘመኑን መዋጀት ነው ተባልን፡፡እና ሰው እንደቤቱ እንጅ እንደጎረቤቱ አይኖርም፤በዚህ ላይ ያለ ዝማሬ-ያሬድና ያለ ምስጢረ-ቅኔ ቤ/ክ ምኑን ቤ/ክ ሆነች፤እንደገና |
በዚህም ላይ ግብጾች እንደእናንተ አድገው ጎልመሰው ዲግሪ ከጫኑ በሁዋላ በ30 እና በ40 አመታቸው ዲቁና እየተቀበሉ ሳይሆን ከልጅነታቸው ጀምሮ ጎን ለጎን መንፈሳዊ ት/ት ሲማሩ ከቆዩ በኋላ በትንሹ 10 አመት በቲዎሎጅ ትምህርትና ገዳም ወርደው በትህርምት ካሳለፉ በሁዋላ ነው የቤ/ክ አመራር ላይ የሚወጡት፣በዚህ መስፈር |
ት ከሄድን ደግሞ በ20 አመት ከአንድ እጅ ጣት የማይበልጡ ግለሰቦች ስላፈነገጡ ብቻ በሺህ የሚቆጠሩ ትጉሃን ምሩቃንን ደምራችሁ በመናፍቅ መፈልፈያነት የምትከሱዋቸው መንፈሳዊ ኮሌጆች ናቸው አመራሩን ይረከቡ ቢባል የሚያምርባቸው ብንልም ማን ሰምቶ!!ሆ በል ሲሉ ሆ ማለት ሆነ!! |
እንዳልነበራቸዉ እኔ ባነበብኩት ታሪክ መከራከር እችላለሁ -ካሁን በፊትም በበቂ ማስረጃ ተከራክሬአለሁ። በዚህ ጥሪ ላቅርብ የሚከራከር ካለ ዝግጁ ነኝ! የኦሮሞ ህዘባችን በተፈጥሮ ዲሞክራት ሆኖ ከተፈጠረ ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም።ነገር ግን እኔ እና እኔን የወለዱኝ የትግራይ ወላጆቼ እና ቅድመ አያተቼ ፈጣሪያቸዉ ፈ |
ላጭ ቆራጭ ገዳዮች፤የስልጣን ጉግት እና ተሻሚ፤ፍትሕ አልባ _አዉቶሪተቲቭ ሆነዉ አልፈጠራቸዉም። ሆነዉ በተፈጥሮ እንዲያ ሆነዉ እንዲወለዱም አልፈልግም። ልዩነታችን ይሄ ነዉ። ህዝብን ማሳነስ ፤መዝለፍ እየተበራከተ እየሄደ ነዉ ስላችሁ አብዛኛኦቻችሁ “ቸል- በሉት” የሞኞች ንግግር ነዉ እያላችሁ እዚህ ድረስ ደርሰናል፦ እ |
ያደገ ሲሄድ እንደ እሳት ሰደድ ዘረኝነት ምን እንደሚያስከትል፤ ለናንተ ለብልህ አንባቢ አልነግርም። |
ሌሎች ሊን ሥጋ የሚገኝባቸው የበሬ ሥጋ ብልቶች፦ ቶፕሎይን፤ የትከሻ ፕቲት መዳሊዮን ቁርጦች፣ ፍላንክ፣ የትከሻ መሃል፣ ትራይ ቲፕ፣ ተንደርሎይንና ቲ-የጎድን አጥንት የበሬ ሥጋ ናቸው። |
የብዙሀኑ ህዝብና የሀገር ደህንነትና ሰላም እንዲጠበቅ የሚፈለገው በዋናነት አገዛዝ ላይ ያለውን ስልጣን ድህንነትና ሰላም ለመጠበቅ ተብሎ ነው አልኩህ እኮ፡፡በትክክለኛ አካሄድ ግን መሆን ያለበት አገዛዝ ላይ ያለውን ስልጣን ድህንነትና ሰላም መጠበቅ የሚያስፈልገው በዋናነት የብዙሀኑን ህዝብና የሀገርን ደህንነትና ሰላም |
እንዲጠበቅ ለማድረግ ተብሎ መሆን ነበረበት፡፡እዚህ ላይ ቅደም ተከተሉ ከፈረሱ ጋሪው አይነት ሆኖ ተምታታ እንጂ አገዛዝ ላይ ላለው ስልጣን ሰላምና ደህንነት ሲባል የፖሊስ ጥበቃ አያስፈልገውም እያልኩኝ አይደለም፡፡ምክንያቱም ስልጣን ወይንም መንግስት የሚለው ፅንሰ ሀሳብ ዝም ብሎ የምናመልከው መንፈስ ብቻም ሳይሆን ስጋ |
የለበሱ ግለሰቦች ስብስስብ ጭምር ስለሆነ እነሱም እንደ ዜጋ ካለባቸው ሀላፊነት አንፃር እንዲያውም ከተራው ዜጋ በበለጠ ሰላማቸውና ደህንነታቸው ሊጠበቅ ያስልጋቸዋል፡፡ነገር ግን የብዙሀኑ ህዝብና የሀገር ደህንነትና ሰላም ሲጠበቅ አገዛዝ ላይ ያለው ስልጣን ሰላምና ደህንነትም ጭምር አብሮ እግረ መንገዱን ይጠበቃል ለማለት |
ነው፡፡በመንግስት ስልጣን ላይ ያሉ ግለሰቦች ደህንነትና ሰላም ከአጠቃላዩ ሀገርና ህዝብ ደህንነትና ሰላም የበለጠ ከበሬታና እንክብካቤ ሊሰጠው ግን አይገባም፡፡ፖሊሶች ማንኛውም ግርግር ወይንም ወከባ ወይንም ወንጀል ሲፈጠር የፖለቲካ ትርጉም ብቻ እየሰጡት ሊያስተናግዱት የሚፈልጉ ከሆነ ይህ የህግ የበላይነት ሳይሆን የስ |
ልጣን የበላይነት መፈክር ያነገበ ያስመስለዋል ማለት ነው፡፡እዚህ ላይ እየተናገርኩ ያለሁት ጤናማ ስለሆነ አስተሳሰብና አካሄድ ባለው እይታ ነው፡፡ከዚያ ውጪ ወንድሜ ያልከው ችግር ስለመኖሩማ ፈፅሞ አልክድም እንዲያውም የእኔውን ፅኁፍ መንፈሱን በደንብ ከተረዳኸው ይህንኑ አስረግጦ የሚያምን ነው፡፡ |
"ኢንጂነር ኣይሻ መሓመድ፡ ""ኢትዮጵያ ገና ትህነፅ ዘላ ሃገር እያ""" |
3ኛ. አሁን ያለው የተዛባ የግብርናና የመሬት ፖሊሲ እንዳለ ሆኖ የቴክኖሎጅ ስርፀቱም እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ በጣም ዝቅተኛ የሆነ የማዳበሪያ ስርጭትና አጠቃቀም ከመኖሩም በላይ ክፍፍሉም በጣም የተዛባ ነው፡፡ እንዲሁም የምርጥ ዘር አቅርቦትም ቢሆን እጅግ ዝቅተኛ ከመሆኑም በላይ በአገሪቱ የሚገኙት 65,ዐዐ |
ዐ (ስልሣ አምስት ሺ) የልማት ጣቢያ ሰራተኞች በዋናነት ጊዜያቸውን የሚያጠፉት በየቀበሌው የፖለቲካ ሥራ ተጠምደው ነው፡፡ ለማዳበሪያ የተወሰነ ብድር የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ብዙ ቦታዎች በመቅረቱ ሕዝቡ ማዳበሪያ ለመጠቀም የነበረው ቲኒሽ እድልም ተመናምኗል፡፡ |
በሌላ በኩል ነባሩን ቅርስ የሚሸፍኑ ግንባታዎች እየተከናወኑ ነው፡፡ ፒያሳ በደጃዝማች ገብረ ሥላሴ ቤተ መንግሥት አካባቢ ከፍተኛ የሆኑ ዘመናዊ የአካባቢውን ውርስ የማይመስሉ ግንባታዎች እየካሄዱ ነው፡፡ አካባቢን በመጠበቅ ረገድ ጥሩ ሥራ እየተሠራ ያለው በላሊበላ ከተማ ነው፡፡ በላሊበላ የአካባቢውን የሕንፃ ጥበብ ባማከ |
ለ መልኩ የአማራ ክልል ተግቶ ይሠራል፡፡ በትግራይ ግን የአካባቢውን ባህላዊ የአክሱም ዘመን ሥነ ሕንፃ ውበት በጣሰ መንገድ በቅርሱ ላይ አደጋ እየመጣ ነው፡፡ በግንባታ አካባቢን በማዘባረቅ፡፡ ሌላው ከፍተኛ ችግር በቤተ ክርስቲያን የተሠራው የአክሱም ሙዚየም ነው (ገና ያላለቀ)፡፡ ይህ ሙዚየም የ17ኛው ክፍለ ዘመን አ |
ፄ ፋሲል ያሠሩት ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ዕይታን እንዲሁም ሐውልቶቹን ጋርዷል፡፡ የሕንፃው አሠራር በጣም አስቀያሚ፣ ባለ አራት ፎቅ በመሆኑም በ1957 ዓ.ም. ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ያሠሩትን አዲሱን ሕንፃ ጨምሮ የአካባቢውን ዕይታ ሁሉ ጋርዷል፡፡ ይህንን ገጽታ የተመለከተው ዩኔስኮ ሁለት ጊዜ እ.ኤ.አ. በ2013 እና በ2 |
016 ቡድኖችን ልኳል፡፡ የተደረገው ሕንፃ ግንባታ ትክክል አለመሆኑን ጠቅሶ እንዲስተካከል ቢያሳስብም የሚስተካከል አልሆነም፡፡ ስለዚህም ከፍተኛ አደጋ እየደረሰ ነው፡፡ በዚያ ላይ ሕገወጥ የቅርስ ዝውውርም ይካሄዳል፡፡ የአክሱም ሳንቲም ይሸጣል፡፡ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.