text
stringlengths
0
200
የአካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ቢሮ የዞን መምሪያ ኃላፊወችና የስራሂደትአሰተባባሪወች በተገኙበት በዳንግላ ከተማ ከጥር 28-29/05/07 ባሉት ቀናት የግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦአል ፡፡ ስለሆነም የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ----ገጽ ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር የላክን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- የቤት ኪራይ, ቦሌ, 90 አልጋ ክፍል, 30 አፓርትመንቶች, በአዲስ አበባ ህንፃ.
አንፃራዊ ሰላም እና መረጋጋት በማስፈን እና ሰላም ላጡ ህዝቦች የሰላም ሃይል በመሆን እሚደረገው የዲፕሎማሲ እና የመከላከያ ኃይላችን ጥረትም እጅጉን የሚመሰገን ነው። ኢትዮጵያ ላይ የሰፈነው አንፃራዊ ሠላም እና መረጋጋት ዝቅ ተደርጎ ሊታይ የሚችል አይደለም፡፡ እነ ሶርያ እና ሊቢያ ከነሙሉ ሃብታቸው ምን አይነት ሁኔታ
ላይ እንዳሉም መርሳት የለብንም። እነ ኬንያ እና ሶማሊያ በአሸባሪዎች ሲታመሱ በሠላም ተኝተን የምናድረው የሰፈነዉን አንፃራዊ ሠላም ተማምነን ነው። ዋናው የሠላማችን ምንጭ ህገ-መንግስታዊ ስርዓታችን ቢሆንም የፀጥታ ኃይሎቻችን ልዩ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡
ማንነታቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የመከላከያ ሠራዊት ምንጮች እንደገለጹት፣ ግንቦት 16 ቀን 2004 ዓ.ም. የኤርትራን ድንበር ጥሶ የገባው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባድመ አካባቢ በሰፈረው በአንድ ብርጌድ የኤርትራ ጦር ላይ ድንገተኛ ጥቃት ሰንዝሮ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፡፡
6. ከአማራ ክልል ከተለያዩ ቢሮዎች ጥሪ የተደረገላችው እንግዶች
ምርጥ የ EMC Avamar ውህደት እና የአፈጻጸም ማኔጅመንት ስልጠና መስመር ላይ
ታማኝ በየነ ታዋቂ የመድረክ አስተዋዋቂዎች አንዱ ነው። ታማኝ በየነ ጐንደር ውስጥ አይከል በተባለው ከተማ ...
ይህ ወንጀል በማረሚያ ቤቱ የተፈፀመ መሆኑ በግልፅ እየታወቀ፣ በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ (38 ተከሳሾች) “ሽብር” ወንጀል ተብለን ተከሰን እየተመላለስንበት ነው። ከእነዚህ ተከሳሾች መካከል አንዱ እኔ ጌታቸር እሸቴ ስሆን በ30 ደቂቃ ውስጥ 9 ሰዎችን ገድለሃል ተብዬ ለማመን በሚከብድ የሀሰት ወንጀል
ተከስሻለሁ።
አቶ ኃይለማርያምን'' አቃቢ ግንቦት ሃያውያን'' ካስቸገሩዋቸው ዶ/ር ነጋሶ በ ሄዱበት መንገድ...
ስለፍቅር ደግሞ እንዴት ጻፈ? ብለን እንጠይቅ፡፡ መቼም ፍቅር በትግልም በጦርነትም ውስጥ የሚወለድ ምትሃት ነውና አይቀርም፡፡ ”ምሽትና ፍቅር” በሚለው ግጥሙ እንዲህ ብሏል፡-
//check.torproject.org/ መክፈት። ድረ ገጹ ከቶር ኔትወርክ ጋራ በትክክል መገናኘታችንን ወይም አለመገናኘታችንን ያረጋግጥልናል።
የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በፍጥነትና በጥራት ለመስራት የሚያስችሉ ጥናቶች እየተደረጉ ነው
___ ቀጣዩን አዲስ ሙዚቃ ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ 👉 goo.gl/FKnN6H
Posted by admin _ 30/12/2017 _ Comments Off on ምርኮኞች ህዝብን ነፃ አያወጡትም! (ቬሮኒካ መላኩ)
አሜሪካ ያራመደችው ፖሊሲም ቢሆን ጣሊያንን የሚጠቅም ቢያንስ የማይጎዱ እርምጃዎችን ያካተተ ነው። ሃምሌ ነሃሴ 1927 ላይ ብቻ ውርክቡን በተመለከተ የአሜሪካ መንግስት ሶስት እርምጃዎችን ወስዱዋል። አንደኛው የሃገሪቱ ፕሬዚዴንት ሮዝቤልት ለሞሶሎኒ የላኩት መልእክት ሲሆን፣ ሁለተኛው ነሃሴ መጀመሪያ ላይ ህግ ሆኖ የተደነ
ገገው የመጀመሪያው የገለልተኛነት አቋም ነው። ሶስተኛው ደግሞ የአሚሪካ መንግስት “የሪኬት ውል” (ሪኬት ኮንሰሽን) የተባለው እቅድ ኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ እንዳይሆን ያደረገው ግፊት/ጫና ነበር። አውሮፓ ውስጥ አሜሪካ የወሰድችው የገለልተኛነት አቋም ጣሊያን ላይ በሚጣል ማእቀብ ለመተባበር ፈቃደኛነቱ እንደለሌላት አመ
ላካች ተደርጎ ተወሰደ።
ሊዮን ከተሞች, ሴንት ኤቴይን እና Bourg-en-Bresse እና Roanne ከተማ. ዩኒቨርሲቲ በአመዛኙ; በአካባቢው እና ብሄራዊ ኩባንያዎች እና የክልሉ ባለስልጣናት ጋር ያለውን አጋርነት አማካኝነት በዚህ ክልል ልማት አስተዋጽኦ.
Next articleሙስሊሞች ለዓለም ስልጣኔ ምን አበረከቱ? (ክፍል 6)
ለህዝቡ የመልካም አስተዳደር እጦት ምክንያት የሆኑ ተቋማትን ለመለየት ከሃይማኖት አባቶች፣ ሃገር ሽማግሌዎችና ከአከባቢ ተወላጅ ምሁራን ጋር በቅርበት እንደሚሰራም አስታውቀዋል፡፡
በወያኔ ሎሌነት ከመማቀቅ አንድ ቀን ነፃ ሆኖ መኖር ይሻላል
ኢኮኖሚው በከፊል ሊብራላይዝ ለማድረግ የሚያስችል ውሳኔ ተላለፈ ቴሌ፣ አየር መንገድ፣ የሃይል ማንጫዎች፣ የስኳር ፕሮጀክቶች፣… ይሸጣሉ – ZAGGOLENEWSዛጎል
መ/ር ዘመድኩን በቀለ ለሰዓታት በእስር ቆይቶ ተለቀቀ፤
ምን ያህል ገብጋባ ችጋራም መሆንህን ነው ምታሳየው ለነገሩ እንከዋን ችጋራም ባትሆን ኖሮ አመለካከትህም እንደዛ አይሁንም ነበር:
በብሔራዊ የልማት አቅጣጫ አመላካች ስትራቴጂዎች ውስጥ የገበያ ኢኮኖሚ ያልሆኑ በርካታ ፖሊሲዎች ሊታቀፉም ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በድህነት ቅነሳ ስትራቴጂ፣ በምዕተ ዓመት ግብ ማሳኪያ ስትራቴጂ፣ በግብርና መር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ስትራቴጂ፣ በክፍለ ኢኮኖሚ ደረጃ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ፣ የውጭ ኢኮኖሚ ግንኙነት ፖሊሲ፣ የንግድ
ፖሊሲ፣ የጤና ፖሊሲ፣ የትምህርት ፖሊሲ፣ በፕሮግራም ደረጃም የምግብ ድጋፍ ፖሊሲ፣ የማኅበራዊ ዋስትና ፖሊሲ በመባል በርካታ ፖሊሲዎች ሊነደፉ ይችላሉ፡፡
የፀረ-ሙስና እርምጃው በክልሎች የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ላይም በተጠናከረ መልኩ እንደሚቀጥል መንግሥት አስታውቋል።
15-17) ሳልሳይ፡ እቶም ብስራት መንግስቲ ኣምላኽ ዚሰብኩ ሰባት ሓቢሮም ንየሆዋ ምእንቲ ኼምልኽዎን ነቲ ዕዮ ብኸመይ ከም ዚፍጽምዎ ምእንቲ ኺምሃሩን ኣኼባታት ኪግበር ኣለዎ። (እብ. 10:
በዓለም ደረጃ የኒውክለር መሣሪያዎች አስወጋጅ መንግሥታዊ ያልሆነ ተቋማት ጥምረት (አይካን) እ.ኤ.አ በ2007 የተቋቋመ ሲሆን፤ መቀመጫውን በስዊዘርላንድ መዲናዋ ጄኔቫ አድርጓል።
ዴቪድ ሞዬስ የዌስትሃም አሰልጣኝ በመሆን በሚያከናውኑት የመጀመሪያ ጨዋታቸው ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ መመልከት የሚያጓጓዋ ይመስለኛል።
ሳዑዲ አረቢያ በጸረ-ሙስና ዘመቻ 11 ልዑላን፣ አራት በሥልጣን ላይ ያሉ ምኒስትሮች እና በርካታ የቀድሞ ሹማምንትን አሰረች። ሮይተርስ ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የሳዑዲ ባለሥልጣንን ጠቅሶ እንደዘገበው መሐመድ አል-አሙዲ ከታሰሩት መካከል አንዱ ናቸው። ኪንግደም ሖልዲንግ የተባለው የመዋዕለ-ንዋይ ኩባንያ ባለቤት ልዑ
ል አልዋሊድ ቢን ታላል ከአስራ አንዱ ልዑላን መካከል ይገኙበታል። የሳዑዲ አረቢያ ብሔራዊ ዘብ አዛዥ የነበሩት ልዑል ሚተብ ቢን አብዱላሕ ታስረው ከሥልጣናቸው ሲሻሩ በልዑል ኻሊድ ቢን አያፍ ተተክተዋል። 38 ልዑላን፣ ሚኒሥትሮች እና እውቅ ባለወረቶች ትናንት ቅዳሜ የታሰሩት ንጉስ ሰልማን በልጃቸው ልዑል መሐመድ የሚመ
ራ የጸረ-ሙስና ኮሚቴ መቋቋሙን ካስታወቁ በኋላ ነው። ኮሚቴው የእስር ማዘዣ የመቁረጥ፣ የተጠርጣሪዎችን ሐብት እንዳይንቀሳቀስ የማገድ እና የጉዞ ማዕቀብን የመጣል ጨምሮ በርካታ ስልጣኖች ተሰጥተውታል። የ32 አመቱ አልጋወራሽ ልዑል መሐመድ ቢን ሳልማን አልሳዑድ ሙስናን ለመታገል ቃል ገብተው ነበር።
እኔ እንዳላቸው እርግጠኛ ነኝ. እነሆ እኔ ስለ ሰምቻለሁ አንዳንድ በመጠኑም ቢሆን ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች ናቸው;
ከአውሮፓ እስከ አሜሪካ፤ ከአፍሪካ እስከ ጃፓን ለበርካታ አመታት በህክምና ሞያ የሰሩት የአጥንት ስፔሻሊስት ዶ/ር ኤርኒኮ ቦሲ ናቸው የሆስፒታሉ ዳሬክተር፡፡ ወደ ቢሯቸው ስንሄድ፣ መጽሐፍ ዘርግተውና የተለያዩ የሰውነት አጥንቶችን ስለው ለሥራ ባልረባቸው እያስረዱ ነበር፡፡
‹‹በኢትዮጵያ የአየር ብክለት ጉዳይ የሰዎችን ትኩረት መሳብ የጀመረው ገና አሁን ነው››
የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን የስራ ጫና መቀነስ ባለመቻሉ እንቅፋት ገጥሞታል። ተለዋጭ ብስክሌቶች እንዲመጡም ሆነ ፈጻሚዎቹን መክሰስ የሚችለው የፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በመሆኑ መቸገራቸውን የስራ ሂደት ኃላፊው ተናግረዋል ።
29 ፊትህን ስትሰውር ይደነግጣሉ ነፍሳቸውን ታወጣለህ ይሞታሉም፥ ወደ አፈራቸውም ይመለሳሉ።
– በመጀመርያው ዙር ባደረጉት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በኢኮ ፊቨር ግብ 1-0 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡
22 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመንፈስህ ጋር ይሁን። ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን፤ አሜን።
ሙጋቤ ጥቁሮች በአሜሪካ እስካሁን ድረስ የበታቾች መሆናቸውን በመጥቀስ ትምህርትና የጤና መድህን ዝቅተኛ በሆነበት ኒውዩርክ ውስጥ በሚገኘው ሃርለም በብዛት እንደሚኖሩ ጠቅሰዋል፡፡ ‹‹ጥቁሮች በመንገድ ላይ በጥይት ይመታሉ ፣ ማንም ይህንን ለመናገር የሚፈልግ አይመስልም፡፡ ነገር ግን እነርሱ(ነጮቹ) ስለ እኛ መናገር ይፈ
ልጋሉ››ብለዋል፡፡
አቶ ማሞ ለሃገራቸው ካበረከቷቸው የላቁ አስተዋጽዖዎች መካከል የብሔራዊ የመሠረተ ትምህርት ዘመቻን ማሳካታቸው በዋናነት ይጠቀሳል፡፡ አቶ ማሞ የብሔራዊ መሠረተ ትምህርት ዘመቻን በ15 ቋንቋዎች፣ ከሃያ አምሥቱ ዙሮች አሥራ ሰባቱን ስልሣ ስምንት በመቶ ( 68%) የሚሆነውን ብሔራዊ ዘመቻ መርተዋል፡፡
እ.ኤ.አ በ1941 የጋብቻ በዓላቸውን ለማክበር አንድ ወር ያህል ሲቀራቸው ነበር በሚስ ቫዮሌት ቡዝ እና በሚ/ርፊያንሴ ሳሙኤል መካከል መጠነኛ አለመግባባት የተፈጠረው፡፡
“ጀርመን አሁን ከመጀመሪያዎቹ የስምምነቱ ፈራሚ ሀያ አገራት ውስጥ መሆን አልቻለችም።ሆኖም በጥቂት ወራት ውስጥ ወደስምምነቱ ትመጣለች የሚል ግምት አለን”
በመጨረሻም የኦሪገን ግዛት ገዢ ከሆኑት ከጆን ኪትዝሀበር ጋር ይተዋወቃሉ። ቀጥሎም ጋብቻ ይፈፅማሉ። አብረውም መኖር ይጀምራሉ። ነገር ግን ሲልቪያ ሄይን ከኢትዮጵያዊው ጋር የፈፀመችውን የቀድሞ ጋብቻ አልተናገረችም ነበር።
3 - ሲሄዱ በአንድ ሲመለሱ ደግሞ በሌላ መንገድ መመለስ፡፡ ከተቻለ በእግር መጓዙ ይመረጣል፡፡ ከጃቢር (ረዐ) በተላለፈው መሰረት ‹‹ነቢዩ ﷺ የዒድ ቀን ሲሆን በሌላ መንገድ ይሄዱ ነበር፡፡›› [በቡኻሪ የተዘገበ] ብለዋል፡፡
ጎበዝ አስቡት። አንድ “የግዳጅ አፈጻጸም ካርድ” በኪሱ ይዞእ የሚዞር ” አብዮታዊ ዴሞክራሲ ሰራዊት ” ተሳስቶ ቦንብ ነው የወረወረው? ከብዙ ኪሎሜትር ርቀት ከባድ መሳሪያ ተኩሶ ነው የተሳሳተ ቦታ/ ከተማ የወደቀበት? በአየር ሲያጠቃ ነው ስህተት የፈጸመው? በታጠቀው ባለመንጽር መሳሪያ እያሳደደ ሲቀነድብ ህዝብ እያየ
በስህተት ተደረገ ብሎ ለማስተባበል መሞከር፣ የጥልቅ ተሃድሶውን ጥልቀት፣ የተሃድሶውን መሪዎች ” ምጥቀት” የሚያሳይ መነጽር ከመሆን አያልፍል። እናም ሁሉም ዜሮ ማለት ነው።
"በለው! ፨ ""ይሄ ወቅት ዘረኝነት እና ፋሺዝም አብረው የቆሙበት የሞትና የሽረት ዘመን ነው። የዘረኝነት"
ፍርድ ቤቱ በበኩሉ መርማሪ ፖሊስ ተጠርጣሪው አቶ ተስፋዬ ኡርጌ የተጠረጠሩበትን ዋና ጉዳይ እንዲያብራራ የጠየቀ ሲሆን፥ የተጠረጠሩበት የግድያ ነው ወይስ የወንጀል ነው ሲል መርማሪ ፖሊስ ግልፅ እንዲያደርግ ጠይቋል።
ልዑል እግዚአብሔር የቤተ ክርስቲያናችንን አንድነት ይጠብቅልን፤ ቅን ደገኛ አባት ይስጥልን፡፡
ለማናኛውም፣ ኢሕአዴግ ራሱን የእኩል ድርጅቶች ግንባር ማድረግ ካልቻለና እንዳለፉት ዘመናት አንዱ ድርጅት ገንግኖ ከወጣ፣ ለምንመኘው የዴሞክራሲ ሽግግር ምዕራፍ ትልቅ አደጋ ነው፡፡ ሁላችንም በዐይነ ቁራኛ ልንከታተለው የሚገባን ጉዳይ ይመስለኛል፡፡
ይህንን ቪዲዮ አይተው ኢትዮጵያዊነት ምን ያህል,,,,,,!
ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጣቸውን ይፈትሹ፤ድክመታቸው ሲነገራቸው ለጥንካሬያቸው ስለሚበጅ በእጅጉ ያስቡበት፡፡
ተለዋዋጭ, እጅግ በጣም ተደጋጋቢ ምግቦች በትራፊክ መሣሪያዎች እና በደመና ሁኔታዎች ውስጥ ይላኩ.
አምላኬ ፡ በዚያ ፡ መስቀል ፡ ላይ
ከሲኖዶሱ ጀርባ ያለው “ብሔረተኝነት” እና በሃይማኖት ተቋማት ያለው ሌብነት መቆምና መስተካከል አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትሩ haratewahido.wordpress.com/2018/06/20/%e1… https:
በእዚህ መንፈስ ውስጥ ነበር የታላቁ እሩጫን ለመወዳደር ከተሰለፉት ሺዎች ጋር በመስቀል አደባባይ ሰውነታቸውን ከሚያሟሙቁት ጋር የተሰለፍኩት።በወቅቱ ታድያ አስገራሚው ትዕይንት ቀድሞ ኮ/ል መንግስቱ ከሚቆሙበት ሰገነት ላይ ይታይ ነበር። የወቅቱ የአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ አርከበ እቁባይ እና አቶ መለስ ዜናዊ ውድድሩን
ካስጀመረው ከአትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ጋር ቆመው የሚሮጠውን ሕዝብ በእጃቸው ሰላምታ ይሰጡ ነበር።ጨዋው እና በኢትዮጵያዊነት ስሜት የታሸው የአዲስ አበባ እና የአካባቢው ሕዝብ በተለይ አቶ አርከበ እጃቸውን ሲያነሱ በደስታ እና በእልልታ ያጨበጭብ ነበር።ይህም በልዩ ክብር እና መውደድ ይደረግ የነበረ የክብር ሰላምታ ነበ
ር።
በሐረር ከተማ ውሃ ከተቋረጠ ከ2 ወር በላይ እነደሆነው ነዋሪዎች ተናገሩ October 22, 2018
ትምህርት 42 ጉዞ፦ መነሻ እና መድረሻ
ጭንቀት የማይግሬን ራስ ምታትን ይቀሰቅሳል፡፡ በዕለት ተዕለት የኑሮ ሁኔታዎች የሚያጋጥሙንን አስጨናቂ ነገሮች መከላከል ባይቻልም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመፈፀም መቀነስ ይችላሉ።
Previous Articleወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ነገ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ
በሌላ ዜና ደግሞ የፖልዮ ማለት የህጻናት ልምሻ በሽታ በአንድ አመት ውስጥ በማናቸውም የአፍሪቃ ሀገሮች አለመታየቱ ትልቅ ስኬት እንደሆነ The New York Times ጋዜጣ ድረ-ገጽ ዘግቧል።
ከቻይና- አፍሪካ-ኢትዮጵያ ወዳጅነት ጀርባ ምን አለ?
← በደብረ ብርሃን በሊቀ ጳጳሱ መኖርያ ቤት ቦምብ ፈነዳ፤ “በሊቀ ጳጳሱ እና በአስተዳደራቸው ላይ ጫና የመፍጠር ዓላማ ያለው ነው”/የሀገረ ስብከቱ ምንጮች/
10 ወባሕቱ ፡ ቅሩብ ፡ አድኅኖቱ ፡ ለእለ ፡ ይፈርህዎ ፤
Ethiopia special news አሁን የደርሰን-ኢትዮጵ... 1 дн. назад
በዚህ ገዳም ላይ ደረሱ ከተባሉት አንዳንዶቹን ለመጥቀስ ለስኳር ፋብሪካ ፕሮዤክትና ለሸንኮራ-አገዳ ልማት ቦታው እየታረሰ ነው፤ የአበው መካነኩሳት አረፈ አጽማቸው እየተቆፈረ እና እየፈለሰ ወዳልታወቀ ስፍራ እየተወሰደ ይገኛል፣ አያሌ አብያተ-ክርስቲያናት ሊፈርሱ በዕቅድ ተይዘዋል፣ የገዳሙ ንብረት የሆነ በርካታ ገንዘብ
ባልታወቁ ታጣቂዎች ተዘረፈ፣ ብዙ ኲንታል የእጣን ምርት ባልታወቁ ሰዎች ተቃጠለ፤ እናም ይህን አባቶች «በደል» ያሉትን በዝርዝር ለተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የሚገልጹ መነኮሳት አደን፣ ወከባና እንግልት እየደረሰባቸው ነው የሚሉ ይገኙባቸዋል።
እንዲያውም አንዳንዶች መንፈሳያን ስለ አንድ ሰው መንፈሳዊነት ደጋግመው በጥላቻ ወይንም በንቀት፣ ወይንም ደግሞ በመመጻደቅ የሚያወሩ ከሆነ ያንጊዜ አንዳች ነገር ተረዱ፡፡ ሳያስቡት እየተናገሩ ያሉት ስለ ራሳቸው ነው፡፡ መንፈሳውያን ሰዎች ስለሌሎች ውድቀት ሲያነሡ ከርኅራኄ እና ከኀዘኔታ ጋር ነው፡፡ የደስታ ስሜት አይሰ
ማቸውም፡፡ እንደ ጀብዱም አይቆጥሩትም፡፡ ለዚህም ነው በቅዳሴ አትናቴዎስ ሊቁ ስለ አዳምና ሔዋን አንሥቶ «እኛስ እናንተን ልንወቅሳችሁ አንችልም» በማለት የተናገረው፡፡
መንግስት መፅደቅ አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር መግቢያ ላይ ቀልዷን አሰማምረው የነገሩን ‹‹እኛ ኢትዮጵያን ለመጠበቅ
በቅርቡ በነፃ መፅሔቶች ላይ በቀረበው ክስ ውስጥ ተደጋግሞ የተጠቀሰ ነገር አለ - መፅሔቶቹ አመፅን ይቀሰቅሳሉ የሚል። ገና በፍርድ ቤት ባይረጋገጥም፣ እንዲያው ነገሩ እውነት ቢሆን እንኳ፤ እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ያስከስሳል ወይ? አመፅን የሚቀሰቅስ ሁሉ አይከሰስም - ጉዳት ካደረሰ ወይም ደግሞ ካሁን አሁን ጉዳት ያደር
ሳል የሚል አጣዳፊ ስጋት ካልተከሰተ በቀር። የአመፅ ቅስቀሳ በተጨባጭ አመፅን ካልፈጠረ በቀር ሊያስከስስ አይገባም ማለቴ አይደለም። የአመፅ ቅስቀሳው ለጊዜው ጉዳት ባያደርስም፣ ቢያንስ ቢያንስ አስጊ ከሆነ ... ያኔ ክስ ሊመጣ ይችላል - በግልፅ የሚታይ ደራሽ አደጋ የሚጥር ከሆነ ማለት ነው - (clear and pre
sent danger) እንደሚባለው።
ወዳጄ ጆርጅ በደረሰብህ ነገር በጣም አዝኛለሁ፤አስጠንቅቄሃለሁ፣አሳስቤሃለሁም። የደረሰብህ ነገር ምናልባት ያንተንና የእጮኛዬን የሐቢብን ወደ እስላም በፍጥነት መንደርደር ለማርገብ መልካም አጋጣሚ ሊሆን ይችላል። ልንረዳህ የምንችለው ነገር ካለ አሳውቀን፤ወደ ቴልአቪቭ ብትመጣ ለሁላችንም ትልቅ የምስራች ከመሆኑም በላይ ከ
አሸባሪዎቹ ሙስሊሞች እጅ አንተን መታደግ ይሆናል፤መምጣትህን በጉጉት እንጠብቃለን። ሌቪ››
"ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ ""እምነታችንን እና በኢየሱስ ላይ ያለንን መተማመን እያሳደግን መሄድ ይኖርብናል"" ማለታቸው ተገለጸ።"
እንግዲህ ከተራ ቊጥር 1 እስከ 3 የተመለከትናቸው ጥቅሶች ይሆዋ አንድ አካል አለመሆኑን የሚያስገነዝቡ ቢሆንም ከሁለት አካላት በላይ መሆኑን በግልጽ አያስረዱም ነበር፡፡ በዚህ በአራተኛ ተራ ቊጥር በቀረበው ጥቅስ ግን ከሁለት በላይ የሆኑ አካላት በአንዱ ይሆዋ እንዳሉ ገሃድ አውጥቶታል፡፡ አንዱ አካል ሌሎቹን “ኑ እን
ውረድ” ሲላቸው ተሰምቷልና፥ ሁለት አካላት ብቻ ቢሆኑማ ኖሮ “ና እንውረድ” ሊል በተገባው ነበርና፡፡
የግብርና ሣይንስ ኮሌጅ Sasakawa Africa Fund for Extension Education ከተሰኘ ድርጅት ጋር በመተባበር ‹‹Agricultural Value Chain at Small Holder Farmer›› በሚል ርዕስ የካቲት 7/2009 ዓ/ም ዓውደ ጥናት አዘጋጅቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ:
/ ምርቶች / ሴት ሆርሞኖች / ኤስትሮዲየል የለውጥ ክፍል
ስደት – ‘እነዚህ ኩላሊታቸው እንኳን ሊጠቅም አይችልም’ ብሎ ተመለሰ
ይህ መድኃኒት ፍቱን የሚሆነው እና የልባችንን ህመም የሚፈውስልን አላህ እንደሚፈልገው ስንጠቀምበት ነው። ቁርአን የወረደው እንድናስተነትነው ነው። ከውስጡም ለህይወታችን የሚበጁ ትምህርቶችን እንድንቀስም ታዘናል። በምላሳችን እንድናነበው ብቻ አይደለም ወደኛ የመጣው። አላህ እንዲህ ብሏል፡-
ለሁለገቡ የጥበብ ሰው ለጋሽ ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ) ታሰቢያ ሁለተኛ ሳምንት መስከረም 13፣2010
ለዚህም ምክንያቱ በጣም ቀላል ነው ። ማንም ሰው ከተወሰነለት እድሜ በላይ አይኖርም ስለሆነም ያ ሰው ያስተማራቸው ትምህርቶች ፣ የወጠናቸው ሀሳቦች በእርሱ እድሜ ተሳክተው እማያልቁ ስለሆነ እና በርካታ አመታትንና ትውልዶችን ሊጠይቅ ይችላል ። ስለሆነም የትውልድ መተካካት በጣም አስፈላጊ ሆኖ ይገኛል ። መሪም ሰው እን
ደመሆኑ እንደሰው ይታመማል ብሎም ያልፋል ። ይሁን የምንወዳቸውም ይሁን የማንወዳቸው የኛም ሀገር ይሁን የውጪ ሀገራት መሪዎች እንደ ሰው ሲያልፉ ታሪካቸው በታሪክ መፅሀፍት ውስጥ ነው እሚገኘው ፣ ስለዚህ ጥሩ ለሰሩ እስከመቼውም ድረስ ሲመሰገኑ ይኖራሉ ፤ መጥፎ ከሰሩም እንደዛው እንደተቀሱና እንደተኮነኑ ይኖራሉ።
ከፍተኛ ዩኬ ነጻ የሚሾር ምንም ተቀማጭ ሞባይል ካዚኖ ማስተዋወቂያዎች & ጉርሻ ቅናሾች – አሁን ይጫወቱ
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 28/2010፤ ጥቅምት 18/2003 ዓ.ም):
• “ወነበረ ህየ እስከ አመ ሞቱ” ለሄሮድስ” የተነገረው ይፈፀም ዘንድ ሄሮድስ እስኪሞት ድረስ ሦስት ዓመት ከመንፈቅ በግብጽ ኖረ።
ከነውር በቃላት ወደነውር በተግባር፣ ያውም በመሥሪያ ቤት! ዱሮ ዱሮ ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቲያትር ፊት ለፊት የአንድ ኢጣልያዊ ቡና ቤት ነበር፤ እዚያ ውጭ ተቀምጠን ቡና ስንጠጣ አንዲት ውብ ሴት ወደጸጉር መሥሪያው ቤት ስትመጣ የሁላችንም ዓይኖች እየዘለሉ እስዋ ላይ ዐረፉ፤ ከሦስታችን አንዱ ስለሴትዮዋ የወሲብ ችሎታ
በዝርዝር መናገር ሲጀምር ሁለታችን ተያየንና አፈርን፤ ጨዋታው የጣመለት መስሎት ሲቀጥል የሕግ ባለሙያ የሆነ ጓደኛዬ አቋረጠውና ‹‹ስማ! ይህን ጊዜ እናትህ በአንድ ቦታ ስታልፍ አንዱ እንዳንተ ያለ ስለስዋ ችሎታ ያወራ ይሆናል!›› አለው፤ ሊጠጣ ወደአፉ ያስጠጋውን ስኒ ቁጭ አደረገና ተነሥቶ ሄደ፡፡
“በካሳንቺስ፤ በቦሌ፤ በመገናኛ፤ በባምቢስ ---- የመንግሥት ካዝና ዘርፌ፣ እንደ ሰናኦር ግንብ፣ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ሠርቼአለሁ?”
በኮትዲቯር የመጨረሻዎቹ የተባበሩት መንግሥታት ወታደሮች ከ13 ዓመት በኋላ ባለፈው ሳምንት አርብ ሀገሪቱን ለቀው ወጥተዋል። በኮትዲቯር የተመድ ልዩ ልዑክ አይቻቱ ሚንዳውዱ እንደተናገሩት በተልዕኮው ዘመን 67 ሺህ ተዋጊዎች ትጥቃቸውን እንዲፈቱ እና ከህብረተሰቡ ጋር እንዲዋሀዱ ተደርጓል። ከዚህ በተጨማሪም በሐገሪቱ በጎ
ርጎሮሳዊው 2016 ተቃዋሚዎች ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፉበት ምክር ቤታዊ ምርጫን ጨምሮ የተለያዩ ምርጫዎች ተካሂደዋል። ሚንዳውዱ ባለፉት ዓመታት የተመድ ለኮትዲቯርየተለያዩ ድጋፎችን መስጠቱን ያስታውሳሉ።